Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምክንያ እናንተም በወደፊት ተስፋ እየተማራችሁ ነጡ እኛም ለመጪፁ ትውልድ ሀገር እየገነባንለት ነው ታዲ ግድ የለሽነትና ደዝ ቢስነት ምንድን ነው። አለች ሰብለ ያለበት ህግ እያለ በአደጋ ላይ ህግ መጥበቁ ል አለ ደስታ ከጓደኛው መልስ ሳይጠብቅ ቀጠለ አየህ ወዳጄ እኔና አንተ ሁላችንም ህፃባናት ነን በአዋቂ ገላ ውስጥ ያለን ትልልቅ ህፃናት ዕንባና ሳቅ ደግሞ ቋንቋችን መሳቅ የምንወደውን ያህል እንባን ማድመጥም መልመድ ያሻናል ብሎ ንግግሩን ድንገት ቀይሮ እቪህ ቤት ገብተን እንብላ ባክህ አለ ክብሩ ምነው ባልደረስን ኖሮ ብሎ በሆዱ እየተመኘ መኪናውን ወደ ዳር አውጥቶ አቆመ ደስታ እንዲህ ያለ ጓደኛው ነው ቀላል ሰው ዛሬ ውስጥ ውበትን የሚያገኝ ሕይወት በዕለት ተፅለት የኑሮ ውጣውረድ የተሽፈነች ጣፋጭ ፍሬ ናት ይላል ውጣውረዱን ችለህ ሽፋኑን ከገለጥክ በየዕለቱ ትጣፍጣለች በማለት ይቀጥላል ክብሩ ከበረንዳው ተነስቶ ወደ ቤቱ ገባ ጠረጴዛው ላይ ትኩስ ፍርፍር ተቀምጦለታል ሳታገባ ፍርፍር የለመድክ ስታገባ ምን ልትሆን ነው። ብለህ አንኳን አለማሰብህን ስናይ ፈጣሪ ከመድሉያ መድሎላለው ያዳላል ማለት ነው።
አለች ጋ ሙን ሳንጠራው እንኳን አባ ወራሽ ማን አዝ ቂያለሸ አላት ደስታ ከዚያም በመቀጠል ለነገሩ ለሱ ብዬ ሳይሆን ለራሴው ነው አላት ምነው ትረልገኝ ነበርሦ አለኙ ውቢት ሰፍ ብላ ርከከ ከሃ ጳርኬከ ። ጠየቀች ውቢት ደስታ ጨዋታው መጠጠር መጀመሩን ቀድሞ በመገንዘብ ስሚኝማ አላት እሺ ውቢት መልሱን ለመስማት በመባዓት ንድ ጠበቃ ጓደኛ አለችኝ ብለሽኝ ነበር አይደል። አለች ውቢት በመደንገጥ እኔ እኮ አይደለሁም የሞትኩት አላት ደስታ ነገር ከብርጻ የ መልክ እሺ። ስሰ ደስታ። አለ ደስታ ምን። አለ ደስታ። አሉ ሽማግሌው አይ ግድ የለም አለ ደስታ የሽማግሌውን ዕድሜና ገመና ለመከሳከል በማሰብ ሽማግሌው የደስታን እጅ ጎተት አድርገው በሹክሹክታ ከወጣ አይቀር ይማሩበት ብዬ እኮ ነው አሉት ደስታ ፃፃፃብሎ ሳቀ ቀጠለናም በቃ ምርመራ እናድር መድሃኒት እናዝዛለን አላቸው እሺ ልጄ አንተ እንዳልክ አድሜ ይስጥህ ተባረክ ብሩክ ሦ ሲሉ በድጋሚ መረቁት አሜን አባባ አለ ደስታ እኔ ምልህ ልጅ ደስታ አሉ ሽማግሌው። አለች ሰብለ ደስታ ተመቸሽኝ። አለች ሰብለ ደስታ ውቢትን በዐይኑ መቀመጫ ተመለከታት ውቢት ፊቷን ከዐይኑ አሸሸች እስከምንገናኝ አትንገሪያት ብያት ነበር ጓደኛሽን አለ ደስታ። መች አየሁሽሸ አለ ደስታ ለማንኛውም መልከ ጥፉ የግዜ ቃል መጠቀሜን ርግጠኛ አይደለሁምና ወእ ተጠቅመሃል መለሰች ውቢት ይሆናል ዋናው ነገር ግን ቃሉን የተጠቀምኩበት ሁኔታና ጊዜ ነው ስሰ ደስታ ነገሩን በማወሳሰብ ከሰብለ ጥቃት ስልታዊ ማፈኘፃ እያደረገ አዎ ሁኔታው ደግሞ ሃሳብ ውስጥ የሚከትስሚሟ ውቢት ንግግሯን ሳትጨርስ መፍነክነክ ጀመረች በጣም ይቅርታ አለ ደስታ ሰብሰን አእየተመሰከተ ለምኑ። ብለ ጥቃቷን ወደ ውቢት አዞረች ን እኮ ታበዢዋለሽ አለች ውቢት ለነገሩ በውቢት አይፈረድም እንዴ አለ ደስታ ዝ ቬሪ እሷ እኮ ነች የጀመረችው መለሰች ሰብለ ች እሷ አንድ ሁለት ጥይት ስትተኩስ አንቺ እኮ ቦንብ ነው የጣልሽባት አለ ልቻሉ አለመጀመር ነው አለች ሰብሰለ ዝቃ በቃ ተውት ቀልድ ነው የምር ጠብ ከፈለጋችሁ ደግሞ በራሳችሁ ዜ አሁን የኔ ጊዜ ነው በማሰት ደስታ በቀልድ የተጀመረውን ጠብ አበረደው ሁለቱም ሴቶች ዝም አሉ አየሩን የ ገሺ ሀቃ ታረቁ አለ ትዕዛዝ በሚመስል ድምጽ። አለች ሰብለ አንቺን አይደለም የፈለግኩት አላት ደስታ ሰብለ ነገሩን በስንዴ ሲጠመዝዘው አሳቃት እሱማ በምን እድሏ ነዘር አለች ውቢት ምነው ችገር አለ አለ ደስታ ቀጥሉም ፈላጊ ጠፋ እንዴ ሶዞ ምንም የለም አለች ውቢት በሃዘን መልክ ጭንቅላቷን ወደ እያዘነበለች ምን ይደረ ጋል አለች ርኬከ ከሃ ጳርኪኬ ጦቹ ተባብረው እየቀለዱባት መሆኑ ብዙም ሳያስጨንቃት ው በማሰብ ሐ መጦልዞ መከራ ለለፆን ለትጨርቦ ኛም እኮ ያየነውን ነው ኣንጂ እንግዲህ አልሳልንሸ አለች ውቢት። አለች ሰብለ ወዶ ደስታ እየተመሰከተች ይኸውልሽ አሁን ት ሰው አሁን የኔን ም። ውቢት ምን ያህል የ እጌና ውቢትን ተመልከች ደስታ እና መልክ አይቶ መቼም ሊያስታውሰኝ ደስታ ወይም ውቢት ብሎ ሲጣራ ጭንቅላቱ ውስጥ የሚመጣው የአንቺን ን በሃሳብ ጭልጥ ች መስሏት አስረድታኝ ነበር ሳሰባችን ይቀራረባል ማለት ነው አለች ደስታ አድናቂ እንደሆነች ስለምታውቅ ቢት ሰብለ አሸናፊነት እጂ እየገባ መሆኑ ኝ አለች ወደ ጥምን ጠጋ ጠጋ አለች ው ውም አሁን ገባነ ስለተሰማት በጥቃቷ በመቀጠል እንደ ደስታ እያየች ሞኑ ውቢትና ደስታ በተራቸው እኩል ጦየቁ። አለች ሰብለ ኣና ሃሳ ስታ በቅጡ ያላሰበበትን ሃሳብ ላለመዘባረቅ በማሰብ ምንም አለ ደ ዝናትህ አለች ውቢት ትና በናትህ በጣም የጠበቀ ግንኙነት ነው ያላቸው አለ ደስታ ውቢ ወደ ሰብለ እያየ። አለች ሰብለ ርከከ ከሃ ጳርኬከ የተናገርኩትን በማስረጃ አስደግፌ እን ር ቋ ላ ይ ሆና ል አላት። አለ ደስታ ወደ ሰብለ እየተመለከተ የስትሽ። ብሎ መስ የሚያውቀውን ጥያቂ ጠየቀው ትሞታታለህ እንጂ አልነርም አለው ደስታ እያሾፈ ክብሩ ደስታ ሰዎቹ ጋር ደርሶ ሲወቁ መንገዱ እንደሚከፈት ለአፍታም አልተጠራጠረም ጓደኛው መኽ እንደሚያስከፍት ርግጠኛ ነበር ርጳከከ ከነ ጳርከከ አለመኖር ስ ከከበቡት ሰዎች መፃል አመራ ጠደ ፊት ሲዘልቅ አስታራቂዎች ተደበላለቁበት በቃ አሰራለት ዔኔ ሥ አውነቱን ነው ሁሉም ሰው እኩል ያወራል ደስታ ከሳጦቶ ሃል ተጠግቶ ሁለቱን ሾፌሮች ለብቻ ወደዳር አወጣቸው ወጦ ቂዎቹ እርስበርስ መመካከራቸውን ቀጥለዋል ክብሩ ናው ወጥቶ የሚሆነውን ሁሉ ሩቅ ሆኖ ይከታተላል ጥቂት ነ ሁለቱ ሾፌሮች እየሳቁ ተቃቅፈው ተለያዩ ደስታ ወደ ጓደኛው መ አስታራቂዎች በክርክራቸው ቀጥለውበት ነበር መ መኪናው ሲመሰስ ክብሩ ምን ብትላቸው ነው በናትህ እንዲህ ስብሰባውን በደቂቃ የበተንከው አለው ምንም መሰሰ ደስታ ጓደኛው እንደሚለምነው ያውቃል ክብሩ በመለማመጥ መልክ አየው ሞንም አላልኳቸውም ወሬ አትውደድ ቀጠለ ደስታ ግረ ባክህ ባክህ ክብሩ የቀልድም ቢሆን ለመነ ምንም አላልኳቸውም የደረሰው አደጋ በጣም ትንሽ ስለሆነ ትንሽ ቀለድኩ።