Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ገረፇም ፀጎያ ው በረተሪንድ ረፈሪ ግዚፅረ ቦዕም ቦሚሪ ስለአንተ አይደለም የሕይወትህ ዓላማ ከግል እርከታ ከአእምሮ ሰላምና ከደስታህም ሁሉ የላቀ ነው ከቤተሰብህ ከሥራህ ከማይጨበጥ ሕልምና ምኞትህ ይበል ጣል ለምን እንደተፈጠርህ ለመገንዘብ ከፈለግህ እግዘአብሔርን በማወቅ ጀምር የተፈጠርከው በእግዚአብሔር ዓላማና ለእርሱ ዓላማ ነው የሕይወትን ዓላማ የመፈለጉ ነገር ሰዎችን ለብዙ ሺህ ዓመታት ግራ ሲያጋባቸው ኖሯል ይህ የሆነበት ምክንያት በአብዛኛው መነሻችን ከተሳሳተ ሥፍራ ማለትም ከራሳችን በመሆኑ ነው ምን ለመሆን ነው የምፈልገው። ፍቅር የማንነቱ መሠ ረታዊ ባሕርይ ነው በሥላሴነቱ ውስጥ ፍፁም ፍቅር ስላለ ፍቅር ፍለጋ አንተን መፍጠር አስፈለገው በቃሉ እንዲህ ዘነ። ፅዕንዲሯሆም ሥሪውን መረዳትቶ ው የሚከተለው የሩሴዌል ግጥም እስካሁን ያየነውን አሳብ በአጭሩ እንዲህ ይገልጠዋል ሥፍራ አለህ አወሳስቦ ባረቀቀው ምክንያት አለው አሁን አንተ ለሆንከው አንተን አንተ ያደረጉህ እጆቹ ናቸው ወዳጄ ሆይ ይህ ሁሉ የሚሆነው ፈጣሪ አምላክ ስላለ ነው። ልብ ልለው የሚገባ ጥያቄ እግዚአብሔር ድንቅ አድርጎ እንደፈጠ ረኝ አውቃለሁ ነገር ግን ሁሉንም ለማስደሰት መሞክር ነው በሌሎች አስተ ሳስብ መመራት እግዚአብሔር ለሕይወትህ ያለውን ዓላማ ከማወቅ ይበልጥ ግድ ልትሰኝበት የሚገባ ነገር የለም ይህ ዕውቀት ቢጎድልህ ግን በምንም ልታካክሰው ኣአትችልም የኑሮ ስኬት ባለጠግነት ባለዝና መሆንና ሌሎች ደስታ ሰጪ ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ለአንተ ያሰበውን የሕይወት ዓላማ ሊተኩት አይችሉም ሕይ ወት ያለ ዓላማ የማይ ረባ የማይጠቅምና ትርጉም አልባ ነው ። ለራስህ ተጠቀምክባቸው ወይስ አንተን ለፈጠርኩበት ዓላማ አዋልካቸው።
ለሚለው የሕይወት ዋና ጥያቄ ተገቢውን መልስ ለመስጠት ትችል ዝንድ ይህ መጽሐፍ በቀጣዮቹ ዐ የግል የንባብ ቀናት ወቅት ይመራዛል እግዚአብሔር ለምን እንደፈጠረህ ማወቁ ሥጋትን ይቀንስልፃል ኃይልህን እንዳታባክን ያደርግፃል ውሳኔዎችህን ዘና ያደርጋቸዋል ለሕይወትህ ትርጉም ይሰጠዋል እና ከሁሉም ይልቅ ለዘላለም ሕይወት ያዘጋጅፃል ዕክ ዋረነገ ዓሳማ መር ሕሾወጠት ቢቫንጀሲካስ ቲዎቡጂካስ ኮቤጅ ኛበደር ከፎዐርል ልበሀ ልኮልጸ ከ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ልፍቨ ሺ ይህ መጽሐፍ የተተረጎመው ፐከ ኮህ በሃክ ሃ ር ነሆ ዉኬ ርዉሃቨዌከር ከሃ ርኽ ኳጸቫርዉ ቢ እብቨከ ከሚለው መጽሐፍ ሲሆን የታተመውም በደራሲው ፈቃድ ነው በኢቫጀሊካል ቴምሎጂካል ኮሌጅ ተተርጉሞና ተዘጋጅቶ ታተመ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ክዘቨኒጳከናጽ ከር ከር ል ለ ሀ እዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተጠቀምንባቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የተወሰዱት ከአዲሱ መደበኛ ትርጉም ነው ሦስተኛ እትም በ ይህ መጽሐፍ ለአንተ አክብሮት የዋለ ነው ከመወለድህ በፊት እግዚአብሔር ደሃን በሕይወትህ ወሰነው ይህ መጽሐፍ እጅህ የገባው በአጋጣሚ አይደለም የተፈጠርክበትን ዓላማ ትገነዘብ ዘንድ እግዚአብሔር ያፇቋቀ ፀረፈዕጋሪ በምድር ላይ በዘላለም ውስጥም ታን ረቃቻዳ ምአረ መቃረሪቶ ንደሚሠሪው ንንደ ፅረታ ሪቆድ ፇድም ቦሃወፀንን ፅኛ ደግም ያዕረቃ ቀመረርጠናዕ ኤፌሶን የሚቆጠሩ ቀደምትና የዘመናችን ጸሓፍት እንዲሁም መምህራን ባለውለታ ዎቼ ናቸው እነዚህን እውነቶች ለአንተ ለማካፈል ዕድል በማግኘቴ ሕይወቴን የቀረፁትና እነዚህን እውነቶች እንድማር የረዱኝ በመቶ እግዚአብሔርን እንዲሁም አንተን አመሰግናለሁ ዓላማ ያለው ጉዞ ቃልኪዳኔ ለምንድነው የተፈጠርኩት ኛ ቀን የሁሉም ጀማሪ እግዚአብሔር ነው ኛ ቀን አጋጣሚ አይደለህም ኛ ቀን ሕይወትህ የሚመራው በምንድነው ኛ ቀን ለዘላለም ሕይወት ተፈጥረኝፃል ኛ ቀን ሕይወትን ከአግዚአብሔር እይታ አንፃር መመልከት ይኛ ቀን ሕይወት ጊዜያዊ ሥራ ነው ኛ ቀን የሁሉም ነገር ምክንያት ዓላማ ቁጥር ለእግዚአብሔር ደስታ የታቀድህ ነህ ኛ ቀን ለእግዚአብሔር ደስታ የታቀደህ ነህ ፅ ኛ ቀን እግዚአብሔርን ፈገግ የሚያሰኘው ምንድነው። ልብ ልለው የሚገባ ጥያቄ እነዚህ ጥያቂዎች ያነበብካቸው ክፍሎች ያላቸውን መልእክትና መልእክቱ ከግል ሕይወትህ ጋር የዛመድ በትን ሁኔታ እንድታሰላስል ይረዱፃል ለጥያቄዎቹ ያሉህን መልሶች በዚህ መጽሐፍ ህዳጐች ላይ በማስታወሻ ወይም ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀ መመዝገቢያ ላይ ታሠፍራቸው ዘንድ አበረታታነለሁ አሳብህን በማስታ ወሻ ማስፈሩ ስለዚያ ጉዳይ ጥርት ያለ መረዳት እንዲኖርህ በማድረጉ ሂደት ብቸኛው ተመራጭ ነው ተቀጥላ ውስጥ የመወያያ ጥያቄዎችን ታገኛለህ ይህን መጽሐፍ በምታነብባቸው በሚቀጥሉት ዐ ቀናት አብሮህ የሚያነብ አንድ ወይም ሁለት ጓደኞች ይኖሩህ ዘንድ ከልቤ መክርፃዛለሁ በጉዞ ወቅት አብሮ ተጓዥ ሲኖር መልካም ነው ያነበብከውን ከአንድ ጓደኛ ወይም ቡድን ጋር በምት ወያይበት ጊዜ ከእያንዳንዱ ሰው ጠቃሚ አሳቦች ይፈልቁ ይሆናል ይህ አሠራር መንፈሳዊ ሕይወትህ በጥልቀትና በጥንካሬ እንዲያድግ ይረዳፃል እውነተኛው መንፈሳዊ ዕድገት የተናጠልና የግል ተግባር አይደለም ዕድገት የግንኙነትና በጋራ የመሥራት ውጤት ነው እግዚአብሔር ለሕይወትህ ያለውን ዓላማ የመገንዘቢያው ተመራጭ መንገድ መጽሐፍ ቅዱስ እራሱ እንዲናገር መፍቀድ ነው በመሆኑም አዚህ መጽሐፍ ውስጥ መጽሐፍ ቅዱስ በብዛት ተጠቅሷል ከአሥራ አምስት የተለያዩ እንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱሶች በተወሰዱና ከቪህ በበለጡ ጥቅሶች እንዲሁም ማብራሪያዎች ተጠቅሚያለሁ እየፀለይኩልህ ነኝ ይህን መጽሐፍ በምጽፍበት ጊዜ እግዚአብሔር ፈጥሮ በዚህች ምድር ላይ ያኖረህ ለምን መሆኑን ከመረዳት የተነሣ የሚገኘውን አስደናቂ ተስፋ ብርታ ዓሳማ ያስው ጉዞ ትና ደስታ ትለማመድ ዘንድ ደጋግሜ እጸልይ በር ያቪን የመሰለ መልካም ልምምድ የለም በሕይወትህ ሊክናወኑ የሚችሉ ብዘ ታላላቅ ነገሮችን ስለ ማውቅ ደስታ ይሰማኛል እነዚህ ታላላቅ ነገሮች ለኔ ሆነውልኝ የሕይወትን ዓላማ ከተረዳሁ ወዲህ ተለውጫለሁ የሕይወትን ዓላማ የመረዳትን ጥቅም ለማወቅ ትችል ዘንድ የሪዐ ቀን ጉዞ ህን በሚገባ እንድታከናውነው አበረታታነለሁ የየዕለት ንባብህን ፈፅሞ አትዝ ለለው ሕይወት ጊዜ ወስደን ልናስብበት የሚገባ ታሳቅ ነገር ነው በዕለታ ዊው እቅድህ ውስጥ ጊዜ መድብለት በዚህ ጉዳይ ቁርጠኛ ውሳኔ ካደረግህ አንድ ቃል ኪዳን እንፈራረም ስምና ፊርማህን የምታሠፍርበት ቃል ኪዳን ታላቅ ቁም ነገር አለው ይህን መጽሐፍ አብሮህ የሚያነብ ጓደኛ ካለህ እሱንም ቃል ኪዳኑ ላይ አስፈርመው አብረን እንጀምር እንግዲህ ዓሳማ መር ሕደወት በእግዚአብሔር እርዳታ ቀጣዮቹን የሕይወቴን ቀናት እርሉ ለሕይወቴ ያለውን ዓላማ ለማወቂያነት አውላቸዋለሁ የዳጓደኛህ ስም «ሥሪምው መዕኃዛም ውወጠቶ ፅዕሚዖይ ሀአዕንድ ይዕፅቶ መሆገ ይፃጎዕ ንዳ ደወድቀ ፀዕንደሪው ደገጽ ያሥሃዎዋዕኃ» መዱ ፉሖይያፀ ኛጸ። ሓ መ መቁ መ በስከከበከከዲ ብልው ች ው ትና ደስታ ትለማመድ ዘንድ ደጋግሜ እጸልይ ነበር ን የመሰለ መልካም ልምምድ የለም በሕይወትህ ሊከናወኑ የሚችሉ ብዙ ታላላቅ ነገሮችን ስለ ማውቅ ደስታ ይሰማኛል እነዚህ ታላላቅ ነገሮች ለኔ ሆነውልኝ የሕይወትን ዓላማ ከተረዳሁ ወዲህ ተለውጫለሁ የሕይወትን ዓላማ የመረዳትን ጥቅም ለማወቅ ትችል ዘንድ የዐ ቀን ጉዞ ህን በሚገባ እንድታክናውነው አበረታታነለሁ የየዕለት ንባብህን ፈፅሞ አትዝ ለለው ሕይወት ጊዜ ወስደን ልናስብበት የሚገባ ታላቅ ነገር ነው በዕለታ ዊው እቅድህ ውስጥ ጊዜ መድብለት በዚህ ጉዳይ ቁርጠኛ ውሳኔ ካደረግህ አንድ ቃል ኪዳን እንፈራረም ስምና ፊርማህን የምታሠፍርበት ቃል ኪዳን ታላቅ ቁም ነገር አለው ይህን መጽሐፍ አብሮህ የሚያነብ ጓደኛ ካለህ እሱንም ቃል ኪዳኑ ላይ አስፈርመው አብረን እንጀምር እንግዲህ ዓሳማ መር ሕደወት በእግዚአብሔር እርዳታ ቀጣዮቹን የሕይወቴን ቀናት እርሱ ለሕይወቴ ያለውን ዓላማ ለማወቂያነት አውላቸዋለሁ ስም አርጋቸው አሉልቴ የጓደኛህ ስም ች ሪክ ዋረን «በሥሪሃው መዕኃዛም ውጩቶ ፅዕሚዖጾ ዘዕንድ ይዕት መያገ ደትጎዕ ንዳ ረወድቅ ዕንደሪው ደገድ ተሃዎዕ መጹ ፉዶያፀ ለምንድነው የተፈጠርኩት። ብ አይገልጥልህም ሥራውን የፈጠረው ሰው ወይም አጠቃቀሙን ሚያስረዳ ሑፍ ብቻ ነው የተፈጠረውን ነገር ዓላማ ሊገልጡት የሚችሉት አንድ ጊዜ በተራራዎች ላይ በመጓዝ ላይ ሳለሁ መንገድ ጠፋኝ አንድ ሰው አግኝቼ የምፄድበት ቦታ ያለበትን አቅጣጫ ይነግረኝ ዘንድ ስጠይቀው « ፉዕፉሃ ኔዚዖ ዕትደረሰ ትጾቻፅሪም ከተራራው ሴላ አቅጣጫ በመነሳት ተጓዝ» አለኝ በተመሳሳይ ሁኔታ ራስህ ላይ በማትኮር ተነስተህ ወደ ሕይ ወትህ ዓላማ አትደርስም በመሆኑም መነሻህ ከፈጣሪህ ከአግዚአብሔር ይሁን የምትኖረው እግዚአብሔር እንድትኖር ከመፍቀዱ የተነሣ ነው የተ ፈጠርከውም በእግዚአብሔርና ለአግዚአብሔር ነው ይህን ካልተገነዘብህ ሕይወት ትርጉም ያለው አይሆንልህም ከእግዚአብሔር ብቻ ነው መነሻች ንን ማንነታችንን የሕይወታችንን ትርጉም ዓላማችንን ጠቃሚ ወይም አስፈላጊነታችንን እና የመጨረሻ መድረሻችንን ልናገኝ የምንችለው ሌላው አቅጣጫ ሁሉ ወደ ሞት ነው የሚመራው ብዙ ሰዎች እግዚአብሔርን እነሱ ለሚፈልጉት ሁኔታ ሊገለገሉበት ይሻሉ ይህ ድርጊት የተፈጥሮ ተገላቢጦሽ ሲሆን ፍፃሜውም ውድቀት ነው አንተ ለእግዚአብሔር ተፈጠርህ እንጂ ተገላቢጦሹ አይደለም የሆ ነው የሕይወት ትርጉም እግዚአብሔር ለዓላማው እንዲጠቀምብህ መፍቀድ አንጂ ለራስህ ዓላማ እርሱን መጠቀሚያ ማድረግ አይደለም «ዩሥጋን ፅ ማፀገሸ ምቶ ው ቦመንፈሰን ታር ማታ ን ሌሕደወቶና ፅም ወ» ሮሜ ይሳል መጽሐፍ ቅዱስ የሕይወቴን ዓላማ ለማግኘት የምችልባቸውን ዘዴዎች የሚጠቁሙ ብዙ መጻሕፍት እንብቤአለሁ ሁሉም ጉዳዩን ራስ ተኮር ከሆነ አቅጣጫ ስለሚመለ ከቱ የ«አራስህን አርዳ መጻሕፍት በመባል ይመደባሉ «እራስህን እርዳ» መጻሕፍት ክርስቲያናዊዎቹም ቢሆኑ እንኳን በአብዛኛው የተለመዱትን የሕይወት ዓላማ ማግኛ መንገዶች ነው የሚጠቁሙን ምኞትህን አስብ ዋጋ የምትሰጣቸውን ነገሮች በግልጥ ለይ ጠንካራ ጐንህን ለይተህ እወቅ ለት ልቅ ግብ አልም ባለ ኃይልህ ግባበትፁ ራስህን ለሥርዓት አስገዛ ካቀድክበት ግብ እንደምትደርስ እመን ከሌሎች ጋር ሥራ በፍጹም ተስፋ አትቁረጥ ዓሳማ መር ሕደፀት እነዚህ ምክሮች ብዙ ጊዜ ወደ ከፍተኛ ስኬታማነት ይመራሉ ለጉዳዩ በእርግጥ ትኩረት ከሰጠኸው ካቀድከው ግብ ትደርሳለህ ይሁን እንጂ ስኬ ታማ መሆንና የሕይወትህን ዓላማ ከግብ ማድረስ በፍፁም ተመሳሳይ ነገሮች አይደሉም ግላዊ ግብህን ሁሉ አሳክተህና በዓለም መሥፈርት አድናቆትን ያተ ረፈ ክንውን ባለቤት ሆነህ ነገር ግን በእግዚአብሔር የተፈጠርክበትን ዓላማ የሳትህ ትሆን ይሆናል በመሆኑም «እራስህን እርዳ» ከሚለው የላቀ ምክር ያስፈልግፃል መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል «ሯን ፈይድን ቦሟረዕ ይታ ይወፉታፅሪ ን ፍታን ሰያ ኔ ቦሚይጠፍቶ ይድፍታይዕ ማቴ ይህ መጽሐፍ እራስን ስለመርዳት የሚገልጥ አይደለም ትክክለኛ ሞያዊ ተግባር ስለማግኘት ህልምህ እውን ስለሚሆንበት ወይም ለሕይወትህ ስለማ ቀድህ አይደለም የሚገልጠው በጣም በተጣበበ ጊዜ ውስጥ ብዙ ሥራ ስለ ማጨቅም አይደለም የሚያስረዳው እንደውም አስፈላጊ በሆኑ ነገሮች ላይ በማትኮር በሕይወትህ የምታከናውናቸውን ነገሮች የምትቀንስበትን መንገድ ነው የሚያስተምርህ ፅጸልፅረ ሲፈጥርህ እንድትሆንለት የፈለገውን ሆነህ ስለመገኘትህ የሚያስረዳ ነው እንዴት ነው ታዲያ የተፈጠርክበትን ዓላማ ልትገነዘብ የምትችለው። ሮው ይሀም ስጸዳፊረ ዘሃመናቶኑ ያሄቶ ክኩሪቻሃን ሰዕፇድም ቦወፅ ው ቆሮ እግዚአብሔር የሕይወትህ መነሻ ብቻ ሳይሆን አንደኛ ቀን የሕይወትህ ምንጭም ነው በመሆኑም የሕይወትህን የሁሉም ዓላማ ለመገንዘብ ትኩረትህን ወደ እግዚአብሔር ጀማሪ ቃል አድርግ ወደ ዓለም ጥበብ አይደለምፁ ሕይወ እግዚአብሔር ትህን ዘላለማዊ እውነት ላይ እንጂ በሳይኮሎጂ ነው በሥጋዊ ስኬት መነሣሣት ወይም መገፋፋት ላይ አት መሥርት «ሀታን ያፈቻዳ ምስክር መወረቶ ፅንደሜ ሪው ፅንደ ጳረታ ፅቅድ ፅዕድምሞ ቦሃወፅንን ፅኛ ደግም ኔርተቶ ፉመርወፍዕ ኤፌ ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ማንነትህንና የሕይወትህን ዓላማ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በሚኖርህ ግንኙነት ዓማካይነት ታገኛለህ እንዲህ ያለው ግንኙነት ከሌለሀ እንዴት መጀመር እንደሚገባህ ዘግየት ብዬ እገልጥልፃለሁ ዓሳማ መር ሕደወት ስለአርሉ ማሰብ ከመጀመርህ እጅግ አስቀድሞ እግዚአብሔር ስለ አንተ ያስብ ነበር ለሕይወትህ ያለው ዓላማ በእናትህ ማህፀን ከመፀነስህ በፊት እጅግ የቀደመ ነው በሕይወት ከመኖርህ በፊትና ዖጎንፉ ፅርዳታ ቦዕፈፊፅው ው አግዚአብሔር የሕይወት ዓላማህን ያቀደው ሥራህን የትዳር ጓደኛህን የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያህንና ሌሎች የሕይወት ጉዳዮች ህን ልትመርጥ ትችላለህ። ዓላማህን ግን ልትመርጥ አትችልም የሕይወትህ ዓላማ እግዚአብሔር ለዘላለም በ ባቀደውና እጅግ በገዘፈው ፈለካዊ ዓላማ ውስጥ የሚገጥም ወይም የሚወሀድ ነው ይህንን ነው ይህ መጽሐፍ የሚያወሳው አንድሬይ ቢቶቭ የተባለ ሩሲያዊ ደራሲ ያደገው እግዚአብሔር የለም በሚል ኮሙኒስታዊ መንግሥት ውስጥ ነበር ደስተኛ ባልነበረበት አንድ ቀን አግዚአብሔር አሳቡን ወደራሱ ሳበው የዚያን ዕለት ትዝታውን እንደሚቀ ጥለው ገልጦታል «በሀያ ሰባተኛው ዓመት ዕድሜዬ አንድ ቀን በሌኒን ግራድ አሁን ሴንት ፒተርስበርግ ተብሏል የምድር ውስጥ ባቡር እንጓዝ ነበር ሕይወት እንቅስቃሴዋን ያቆመች እስኪመስለኝ ድረስ በድንገት ተስፋ የመቁረጥ ስሜት አደረብኝ እንኪን የሕይወት ትርጉም የወደፊት ተስፋዬ ሁሉ ጨለመብኝ ወዲያውት ፊቆደወቶ ያዕ አግዚሐረ ቶርፇም የቦጎቶም የሚል ዐረፍተ ነገር በዓይነ ህሊናዬ ታየኝ ዐረፍተ ነገሩን ደጋግሜ እያነበብኩ ከባቡሩና ከምድሩ ውስጥ መንገድ በመውጣት ወደ እግዚአብሔር ብርሃን ገባሁ ስለ ሕይወትህ ዓላማ በምታስብበት ጊዜ ጭለማ ውስጥ ያለህ ያህል ይሰ ማህ ይሆናል እንኪን ደስ ያለህ በብርፃን ልትመላለስ ነው ለምንድነው የተፈጠርኩት። ሰዓት በመምረጥ አስቀድሞ የሕይወትህን ቀናት አቅዲቸዋል ይህንኑ ጉዳይ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይገልጠዋል «ዐፀኖሃሀ ና ያፅዕፉፀያውን ፅስያ ቦያወፅሩኦዕኝም መናቶ ና ንዳው ወደ መናር ደመው ያመያኗ ቱመያይ መዝ እግዚአብሔር ለዓላማው የት እንደምትወለድና የት እንደምትኖር አቅዲል ጎሳህና ዜግነትህ እንኳን አጋጣሚ አይደለም አንድንም ነገር ለዕድል ወይም ለአጋጣሚ አልተወም ሁሉንም ለዓላማው አቅዶታል መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል የዕውን ይታ አንድ ወን ፈፓሮ ያም ድረ ይታ ቆደ ስንዲኖረ ዕደረ ቦሃመናያቻውን ዕክና ቦመናሪዖ ሥኗሪውንም ዳርቻ ወቋታጎሾው ሐዋ በሕይወትህ በዘፈቀደ የሆነ ነገር የለም ሁሉም በዓላማ ነው የተፈጠረው ከሁሉም የሚያስደንቀው የምትወለድበትን ሁኔታ እንኪን አግዚአብሔር የወሰነ መሆኑ ነው የተወለድክበት ሁኔታና የወላጆችህ ማንነት ምንም ይሁን ምን እግዚአብሔር ሲፈጥርህ ግን ዓላማ ነበረው ወላጆችህ ጥሩ ይሁኑ መጥፎ ወይም ግድ የለሾች ምንም አይደለም እግዚአብሔር ግን እነዚህ ሁለት ግለሰቦች በእርሱ አሳብ ውስጥ የነበርከውን አንተን ቀታ ሊያስገኝ የሚችል ትክክለኛ የዘር ቅንብር እንዳላቸው ያውቅ ነበር አንተን ሊሠራበት የፈለገውና ዐክከለ የተባለው ዘር ነበራቸው ህጋዊ ያልሆኑ ወላጆች ሊኖሩ ቢችሉም ህጋዊ ያልሆኑ ልጆች ግን የሉም በወላጆቻቸው ሳይታቀዱ ኣፎይ የተወሰዱ ብዙ ልጆች አሉ ያለ እግዚአብሔር እቅድ ግን ኣልተ ወለዱም እግዚአብሔር ውፅጥ ንፅህ ፀር የሰብዓውያንን ስህተትና ኃጢአት እንኳ ላይቀር ይጠቀምበታል መሙ እግዚአብሔር ማንኛውንም ነገር በድንገት አያደርግም በሥራውም በፍጹም አይሳሳትም ማንኛውንም ነገር የሚፈጥርበት ምክንያት አለው አፅዋትና እንሰሳት ሁሉ በእግዚአብሔር የታቀዱ ናቸው እንዲሁም ማንኛውም ሰው ለዓላማ በእግዚአብሔር ታቅዶ ነው የተፈጠረው አንተን እንዲፈጥር እግዚአብሔርን ያነሳሳው ፍቅሩ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚሁ ጉዳይ ሲገልጥ እንዲህ ይላል « ፊፉ ቆዳጎንና ውረ ዕ ስፅንድንሆን ዓቋም ከመፈጠረ ጎዋድም ስርታ መርጦናፅና ኤፌ ና ወፅደሀሃ አመፀእነሃ ያሬት ፅጸዚልቁያ ፅ ዓሳማ መር ሕይወት በበ ር ሕዚ እግዚአብሔር ገና ዓለምን ሳይፈጥር ስለ አንተ ያስብ ነበር ዓለምን የፈጠረውም ለዚሁ ነው ይህችን ምድርና አካባቢዋን ሁሉ የፈጠረው ለአኛ ኑሮ አንድትመች አድርጎ ነው እኛ እኮ የእግዚአብሔር የፍቅሩ ትኩ ረትና ከፍጥረቱም ሁሉ የከበርን ነን መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል የኗፖረፉ ኩሪ። ይመራሉ የሚያሳዝነው ግን ብዙ ዎችን ለማስደሰት የሚሞክሩ ሰዎች በሂደቱ ራሳቸውን ያጣሉ ለስኬት የሚያበቁ ቁልፍ ነገሮችን በሙሉ ባላውቅም ለውድቀት የሚያ በቃው ዋነኛ ነገር ግን ሁሉንም ለማስደሰት መሞክር ነው በሌሎች አስተ ሳስብ መመራት እግዚአብሔር ለሕይወትህ ያለውን ዓላማ እንድትስት የሚ ያደርግህ መንገድ ነው ኢየሱስ «ጎንድ ፅው ይፅቶ ፇቶን ማቋዕ ፀትዕም ብሏል ማቴ አላስፈላጊ ጭንቀት እርካታ ያጣ ሕይወት ጥቅም ላይ ያላዋልከው ችሎ ታና ሌሎች ብዙ ነገሮች ሕይወትህን ሊያሽከረክሩት ይችላሉ ሁሉም ግን የትም የማያደርሱ ናቸው በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የምታደርገው የአርባ ቀን ጉዞ ያዓማ የቦሚመሪ ፅያ ወቶትን እንዴት ለመኖር እንደምትችል ያሳይዛል እንዲህ ዓይነቱም ሕይወት በእግዚአብሔር ዓላማ ቁጥጥር ሥር ሆኖ የሚመራና የሚቃኝ ነው እግዚአ ብሔር ለሕይወትህ ያለውን ዓላማ ከማወቅ ይበልጥ ግድ ልትሰኝበት የሚገባ ነገር የለም ይህ ዕውቀት ቢጎድልህ ግን በምንም ልታካክሰው ኣአትችልም የኑሮ ስኬት ባለጠግነት ባለዝና መሆንና ሌሎች ደስታ ሰጪ ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ለአንተ ያሰበውን የሕይወት ዓላማ ሊተኩት አይችሉም ሕይ ወት ያለ ዓላማ ትርጉም የሌለው መንከላወስ አቅጣጫ የሌለው ተግባርና ምክንያት የሌላቸው ድርጊቶች የሞሉበት ነው። ቆጠራ ጥንቆላና የመሳሰሉ አሠራሮችን የሚሞክሩት ሕይወትህ ትርጉም ሲኖረው ሁሉንም ነገር ትችለዋለህ ካልሆነ ግን ምኑንም አትችለውም ዕድሜው በፃያዎቹ ዓመታት ውስጥ የሆነ አንድ ወጣት እንዲህ በማለት ጻፈ « ልሆን የምፈልገውን አንድ ነገር ለማግኘት በትግል ላይ ነኝ ያ ነገር ምን መሆኑን እንኳን አላውቅም በመሆኑም ምንም ነገር ያልተሳካለት ሰው እንደሆንኩ ይሰማኛል እንግዲህ አሁን የማውቀውና የማደርገው ነገር ቢኖር ዝም ብሎ ኑሮን መቀጠል ነው አንድ ቀን ይህን የሕይወቴን ዓላማ ስገነዘብ ኑሮን እንደ አዲስ የምጀምር መሆኔ ይሰማኛል» ሦስተኛ ቀን ሕይወት ያለ እግዚአብሔር ዓላማ የላትም ያለ ሕይወትህ ዓላማ ደግሞ ትርጉም አልባ ናት ያለ ትርጉም የሚመራው ደግሞ ጥቅምና ተስፋም የላትም እንዲህ ያለውን በምንድነው። » ብለህ ትጠይቃለህ ግልጥ የሕይወት ዓላማ ከሌለህ የውሳኔዎችህ መነሻ የሚሆን ጊዜህን እንዲሁም አለኝ የምትለውን ንብረት የምታውልበት መሠረት አይኖርህም የውሳኔ ምርጫዎችህ በሁኔታዎች በጊዜው ባለህበት ስሜትና በሌሎች ተጽዕ ኖዎች ላይ ይመሠረታሉ ዓላማቸውን የማያውቁ ሰዎች በአንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለማድረግ ይጥራሉ ደሄም ጭንቀትን ድካምንና ከሌሎችም ጋር ግጭ ትን ይፈጥርባቸዋል ሰዎች እንድታደርግላቸው የሚፈልጓቸውን ነገሮች ሁሉ ማድረጉ አይቻ ልህም ያለህ ጊዜ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማከናወን ብቻ የሚበቃ ነው ያሰብከውን በሙሉ ለመሥራት ካልቻልክ ምናልባት እግዚአብሔር ላንተ ከመደበልህ በላይ ለመፈፀም በመሞከር ላይ ትሆናለህ ምናልባት ጊዜህን በማይረባ ነገር ለማሳለፍ በመሞከር ላይ ነህ በዓላማ የሚመራ ሕይወት ቀላል የኑሮ ዘዴና ጤነኛ የጊዜ አጠቃቀም አለው መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል «ምንም ይናረው ዕዉጋ መፅታ ቦሚታያ ሰው ሰው ድሽ መሰፅታ ይታያፅ ን ሀቋቶ ፅሰው ምሳሌ ሕይወትን በዓላማ መምራት የአእምሮ ሰላምንም ያመጣል «ንፉ ላደ ታምፍሰትና ንቱ ቦምደፈውን ሯጎ ፈፅመሃ ዕም ትመቋቃታፅሀ ኢሳ የሕይወትህን ዓላማ ማወቁ ኑሮን በትኩረት ለመምራት ይጠቅምፃል ዓላማ ጥረትና ኃይልህን ጠቃሚ ነገር ላይ እንዲያተኩር ለማድረግ ይረዳዛል የምትሠራውን መርጠህ ስለምትሠራ ውጤታማነትህ ይጨምራል መቼም በጥቃቅን ነገሮች ከዋነኛው የሕይወት አቅጣጫ መዛባት ሰብዓዊ ተፈጥሮ ነው ከንቱ የሆኑ ብዙ የሕይወት ፍለጋዎች ያንከራትቱናል ሰዚህ ነው ፄነሪ ዴቪድ ቶሩ የተባለ ምሁር ሰዎች «ጳርካታን ፍልጋ ደንዘሪ ታቀ» ያለው በዛሬው ሁኔታ ግን በዓቅማ ዚሰያታ ኦሮ ደመሳዕፅሱ የሚለው አባባል ይበልጥ ይገልጠዋል ብዙ ሰዎች ስፍራውን ሳይለቅ እንዴ ሚሾር እንዝርት መሰል ሞተር ይሽከረከራሉ ሕይወታቸው ግን ካለበት እልፍ ለምንድነው የተፈጠርኩት።