Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

አኰቴተ ቍርባን 1.pdf


Advertisement
Advertisement
  • word cloud

አኰቴተ ቍርባን 1.pdf
  • Extraction Summary

ዓም መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ። በራሱ ጥበብ አንቺን ልዩ ሥጦታ አድርጎ የሰጠኝ አምላክ ቅዱስ ስሙ ለዘላለም ይባረከ ምጎጻረ ቃላት አኅጽሮት ኢኦተቤክ የኢትዮጵያ አርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን መጽሐፈ ቅዳሴ ውስጥ ሠሪዒው ካህን የጸሎተ ፈትቶን የመጨረሻ ከፍል እየደገመ እያለ ለሚዘመረው ዝማሬ ሠራዊተ መላአከቲሁ ለመድኃኔ ዓለም መነሻ ሊሆን አንደሚችልም ጠቁመዋል አ ሀከፍ እብዩ ገጽ ።

  • Cosine Similarity

ዝአ አኩቴተ ሞፉርባን መጨ ዓአ ፍቸ ኃው ከሃ መክ ዕውቹ ና ይፍ መ ይ ውሞ ኋች ፍክ ን ር እ ውዓ ና ጠቁሟል ስለዚህ የኢኦተቤክን ሥርዓተ ቅዳሴን ታሪካዊ ሂደት እና በውስጡ ያለውን የአምልኮ ውበት ለማስረዳት የተዘጋጀው ይህ መጽሐፍ አኩቴተ ቀነርባን የሚል ዐቢይ ርእስ ተሰጥቶታል ቅዳሴ በዘልማድ የሚደጋገም ሥርዓት ሳይሆን ለኃጢአታችን ቤዛ እና መሥዋዕት የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ከርስቶስ በመካከላችን ሆኖ በዓይን ከማይታዩ ቅዱሳን መላእክት ጋር ኅብረት የምናደርግበት በምድር ላይ ያለ ሰማያዊ አምልኮ ነው በቅዳሴ ልዩና ፍጹም ንጹሕና ቅዱስ የሆነውን ስመ እግዚአብሔር የማታመሰግን ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ከርስቲያን ልትኖር አትችልም ቅዳሴ እግዚአብሔር አብ በአንድ ልጁ በጌታችንና በመድኃኒታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ላደረገው የማዳን ሥራ ምድራዊቷ ቤተ ከርስቲያን ምስጋና የምታቀርብበት ምሥጢራዊ ሥርዓተ አምልኮ ነው በክርስቶስ ደም የተቀደሰች አካሉና ሙሽራው የሆነችው ቤተ ክርስቲያን አምልኮዋን ብቻ ሳይሆን እምነቷንም በቅዳሴ ትገልጻለች ስለሆነም ቅዳሴ በዚህ ምድር ላለችው ማንኛዋም ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ከርስቲያን የሥርዓተ አምልኮዋ ማዕከልና የሕልውናዋ መሠረት ነው የዚህ መጽሐፍ ዋነኛ ዓላማ የኢኦተቤክ ካህናትና ምእመናን ከልጅነት እስከ እውቀት ተሳታፊ በመሆን ያደጉበትን ሥርዓተ ቅዳሴ ውበት መግለጽና ስለ ቅዳሴው ጣዕም ያላቸውን መረዳት እንዲያስተውሉት ማድረግ ነው ስለቅዳሴ መገለጫ ባሕርያት በምዕራፍ አንድ የተዘረዘሩት ነጥቦችና የቅዳሴውን ልዩ ልዩ ክፍሎች በዝርዝር የሚያስረዳው የመጽሐፉ የመጨረሻ ምዕራፍ ቤተ ክርስቲያናችን ያላትን ሰማያዊ ሀብት ልብ እንድንለውና እንድናደንቀው ያደርገናል ብዬ አምናለሁ ብዙ ጊዜ እንደምንታዘበው የቅዳሴ ተሳታፊ በሆንን ቀሩጥር ድምፃውያን ካህናትና ዲያቆናት ሲቀድሱ የድምፃቸውን ማማር ከማድነቅ በስተቀር በቅዳሴው ልባችን ተነክቶ ስለተሰማን ስሜት ስንናገር አንሰማም ዲያቆኑ ንነጽር ሥነ ስብሐቲሁ ለአምላከነ የአምላካችንን የምስጋናውን ውበት እንመልከት እያለ ዓይኖቻችን ሰዎችን ብቻ ያያሉ የቅዳሴው ዓላማ ግን አቤቱ የዕውቀት ዓይኖችን ስጠን ከ በክበርርከር ርር ያያር ያዐህያር ዐያዐፖጪና የቪዌ ዉ ፎፍ ኣርልክ ሂላፍኩርክ እ ዐ ቅዳሴ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ገጽ ሥሠ መ መሙ መ መመ መዩ ጾመ መ ከ ና ሓ ዱሓ መጻ መ ኣሣ መግቢያ ዱን ው ን ሠ ው ዋል ባለሚ ይ ር ዘወትር አንተን ያዩ ዘንድ አንዲል በውስጥ ዓይን በዓይነ ልቡና መሥዋዕት ሆኖ የቀረበውን ጌታ አይተን ልባትንን ልቡናችንን ወደ አምላካችን ከፍ አድርገንና እርሱን አግኝተን ወደ ቤታችን እንድንመለስ ማድረግ ነው ካህናቱና ዲያቆናቱ ለዘመናት የቀደሱትን ምእመናንም ተሳታፊ የሆኑበትን ቅዳሴ ጣዕም ያውቁት እንደሆነ ይህ መጽሐፍ ይጠይቃል አዳዲስ አሳቦችንም ያቀርባል የዜማ ባለሞያ የሆኑ አንዳንድ ሊቃውንትም የቅዳሴውን አገልግሎት የሰሞነኛ ሞያ ነው አያሉ ችላ ስለሚሉት ሥርዓተ ቅዳሴው በመንፈስ ቅዱስ አሠራር ምሥጢረ ቀቶሩርባን የሚፈጸምበት ሰማያዊ አምልኮ መሆኑን ተገንዝበው ተገቢውን ከብር እንዲሰጡት መጽሐፉ ይጠቁማል ምእመናን በተለምዶ ቅዳሴ ላስቀድስ ወደ ቤተ ክርስቲያን አሄዳለሁ ሲሉ እንሰማቸዋለን ይህ አባባል ግን የቅዳሴው ተመልካቾች አንጂ ተሳታፊዎች እንደሆኑ አያመለከትም ስለዚህ ልናርመው ይገባል የቤተ ከርስያናችን ቅዳሴተሰጥዎ ምእመናን ለዲያቆናቱ ትእዛዛትና ለካህኑ ጸሎታት በዜማ ሊመልሷቸው የሚገቡ ብዙ ዝማሬያትን ይዚል ስለዚህ ምአመናን የቅዳሴው አካልና ተሳታፊዎች አንጂ ዳር ቆመው የሚመለከቱ አይደሉም አንዲያውም ካህናቱ የቅዳሴው ተሳታፊ ለመሆን የመጡ ምእመናን መኖራቸውን ሳያረጋግጡ ቅዳሴ አይገቡም በኦርቶዶክሳዊት ቤተ ከርስቲያን ቀኖና መሠረት አንድ ካህን ብቻውን ሊጸልይ ይችላል ብቻውን ሊቀድስ ግን አይችልም ቅዳሴ ከምድራውያን ሰዎች ጋር ብቻ ሳይሆን ከሰማያውያን መላእክት ጋር ኅብረት የምናደርግበት በምድር ላይ የሚከናወን ውብ አና ሰማያዊ አምልኮ ነው እንዲያውም ፈጩርሂዖ የሚለው የምሥራቅ ኦርቶዶከስ ቤተ ከርስቲያን ስያሜ ቅዳሴ ለሕዝብ የአንዲቷ ማኅበር አባላት ለሆኑ ምአመናን የሚደረግ አገልግሎት መሆኑን ያመለከታል ነገር ግን ምእመናን የቅዳሴው ተመልካቾች ብቻ ከሆኑ ራሳቸውን ከአማንያን ማኅበር ዱፈፈጳ አገለሉ ማለት ቅዳሴ እግዚአ መጽሐፈ ቅዳሴ ሦ ገጽ ያሀሀዐሀፀ የሚለው ቃል የተገኘው ሀዐ ሕዝብ እና ቋደዐዘ ሥራ ከተሰኙ ሁለት የግሪክ ቃላት ሲሆን ማንኛውንም ዓይነት ማኅበራዊ አገልግሎት ያመለከታል። ማዲጣ ጣሻ ቀ በን ዳበሼ ደ ባኩ ሸን ፍቱ ክር ባጃ የፀ ውፍ መ መች ማረ ነው አብዛኞቹ የቤተ ክርስቲያናችን ምእመናን የቅዳሴው ተመልካቾች አስቀዳሾች መሆን በቂ ስለሚመስላቸው የቅዳሴው መሥዋዕት ቅዱስ ቀርባን ተሳታፊዎች ሳይሆኑ ሳይቆርቡ ወደ ቤታቸው ይሄዳሉ የቅዳሴው ዋነኛ ዓላማ ምእመናንን ወደ ሕይወት መድኃኒት የጌታ ሥጋና ደም መጥራት ስለሆነ ቅዱስ ቀርባንን በሚቀበሉ ምአመናን ቀጥር ካቴድራሎቻችን እስኪጣበቡ ድረስ መሠረታዊ ግንዛቤዎችን የመፍጠርና የማስተማር ብዙ ሥራ ይጠብቀናል የጥንቷ ቤተ ከርስቲያን የሥርዓተ አምልኮ መጻሕፍትን ስናጠና ስማቸው ባልተገለጸ ሰዎች ተደርሰው በሐዋርያትና ዓለም አቀፋዊ እውቅናን ባገኙ አባቶች ስም የተጠሩ ድርሳናትና ጸሎታተ ርባን እንዳሉ እንረዳለን ለምሳሌ በቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ እና እጉሁ ለእግዚእነ የጌታ ወንድም ተብሎ በሚጠራው ቅዱስ ያፅቆብ ስም የተሰየሙ ጥንታውያን ቅዳሴያት አሉ ነገር ግን በስማቸው ስለተጠሩ ብቻ የቅዳሴያቱ ደራስያን እነዚህ ሐዋርያት ናቸው ማለት አይደለም በግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ማርቆስ በቅዱስ ቄርሎስ ዘአስከንድርያ ስም ይጠራል ይህ የሆነበት ምክንያት ግን ቅዱስ ቄርሎስ ቅዳሴውን ስለደረሰው ሳይሆን መጠነኛ ማሻሻያዎችን ስላደረገበት ነው በተጨማሪ ቅዳሴ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት በሚል ስያሜ የሚታወቀው የቅብጥ ኮፕቲክ ቅዳሴ በስሙ ተሰየመ እንጂ የዚህ አባት ድርሰት እንዳልሆነ ይታወቃል ከታላላቆቹ ዓለም አቀፋዊ የቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል በእርግጠኝነት በስሙ የሚጠራውን አኩቴተ ሞርርባን እንደደረሰ የሚነገርለት ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ ነው ስለዚህ የዚህ መጽሐፍ ሦስተኛ ምዕራፍ የተለያዩ ታሪካዊና ጥናታዊ ማስረጃዎችን በመጥቀስ እንደ ሚሞግተው አባዛኞቹ የቤተ ከርስያናችን ቅዳሴያት በኛው እና ኛው ምእት ዓመታት በአገራችን ኢትዮጵያ ይካሄዱ የነበሩ የነገረ መለኮት ውጤቶች እንደሆኑና ለትሕትና ሲሉ ስማቸውን ባልነገሩን ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን ተደርሰው በቤተ ክርስቲያን አባቶች ስም አኩቴተ ሞርባን ዘአትናቴዎስ ዘቄርሎስ ዘዲዮስቆሮስ ዘጎርጎርዮስ ወዘተ እንደተሰየሙ ስናነብ ግራ ልንጋባ አይገባም የቤተ ከርስቲያናችን መጽሐፈ ቅዳሴ መግቢያው ላይ እንደ አባቶቻችን እንደ ግብፃውያን ሥርዓት ለቄስና ለዲያቆን ለሕዝቡም ሁሱ የሚገባ የቅዳሴ ጄሃ ክርክዐቨ ከ ከፎ ኣሄ ን ን ላ ን ን ላከ ት ይክ ው ወዮ ላ ሥርዓት ይላል ይህ ማለት ግን የቤተ ከርስቲያናችን ቅዳሴ የግብፅ ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ኮፒ ከግብፆች የተቀዳ ነው ማለት አይደለም የእስክንድርያው ፓትርያርክ ቅዱስ አትናቴዎስ የሾመልን የመጀመሪያው ጳጳስ አባ ሰላማ የተወሰኑ መጻሕፍተ ሥርዓትን ከግብፅ ይዞ አንደመጣ ይታመናል ነገር ግን ዘመን ተሻጋሪ ሥራ የሠሩልን ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን ከመጽሐፈ ሲኖዶስና ከመጽሐፈ ኪዳን የተለያዩ ጸሎታተ ቅዳሴን በመውሰድ ከቅዱስ ያሬድ የዜማ መጻሕፍትና ከሶርያ ቤተ ከርስቲያን ቅዳሴ ጭምር አንዳንድ ዝማሬያትን መርጠው የቅዳሴው አካል በማድረግ ለቤተ ከርስቲያናችን ሥርዓተ ቅዳሴ የተለየ ቅርጽና መልክ ሰጥተውታልለ ስለዚህ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ቅዳሴ እና በኮፕቲክ ቅዳሴ መካከል ግልጽ የሆኑ ልዩነቶች ይስተዋላሉ ይህንንም የሁለቱን አብያተ ክርስቲያን መጸሕፍተ ቅዳሴ በማነጻጸር መረዳት ይቻላል የዚህ መጽሐፍ ሌላኛው ዓላማ ሥርዓተ ቅዳሴን በተመለከተ ለኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ሥነ ጽሑፋዊ ሥራ እውቅና አንድንሰጥ ጥሪ ማቅረብ ነው ትሑታን የሆኑ ምሁራን አባቶቻችን ከውጪ ቋንቋዎች ወደ ግእዝ የተተረጐሙ ቅዳሴያትን መሠረት አድርገው የሥነ መለኮት እሳቤያቸውን የሚያንጸባርቁ ቅዳሴ ያትን በመድረስ ለሥርዓተ ቅዳሴው ማከናወኛ የሚሆኑ ትእዛዛትን በመጽሐፈ ቅዳሴው በማስቀመጥ በማኅሌትና በቅዳሴ አገልግሎት ለሚነበቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ከፍሎች ጥቅስ ማውጫ መጽሐፈ ግጻዌ በማዘጋጀት የምንኮራበትን ኢትዮጵያዊ ብሔራዊ ሥርዓተ ቅዳሴ አስረከበውናል ይህ መጽሐፍ የአገራችንን ሥርዓተ ቅዳሴ መሠረታዊ ታሪኩንና እድገቱን ከአጠቃላይ ይዘቱ ጋር ጥናታዊ በሆነ መልኩ ለማቅረብ ሞከሯል የቤተ ክርስቲያናችን ሊቃውንት እና የነገረ መለኮት ምሁራን መጽሐፉ ባቀረባቸው አሳቦች ላይ ዐውደ ጥናቶች በማካሄድና በመጽሐፉ ውስጥ የተመለከቷቸው ከፍተቶች ካሉም እነርሱን የሚሞሉ ቀጣይ ሥነ ጽሑፋዊ ሥራዎችን በማዘጋጀት የቤተ ከርስቲያናችንን ሥርዓተ ቅዳሴ አስመልክቶ ተጨማሪ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ቀሲስ ዶር መብራቱ ኪሮስ ገብሩ ሥርዓተ ቅዳሴ መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ዝጽ ህከበርጴ ምዕራፍ አንድ ቅዳሴ ምንድን ነው። በአንተ ቅድሳት መጽሐፈ ቅዳሴ ቀነ ገጾ ቅዳሴ ሐዋርያት መጽሐፈ ቅዳሴ ቀነ ገጽ። ቅዳሴ ማርያም መጽሐፈ ቅዳሴ ቀነ ገጽ ። ሥርዓተ ቅዳሴ መጽሐፈ ቅዳሴ ቀነ ገጽ ። መጽሐፈ ቅዳሴ ቀነ ገጽ ። ዝኒ ከማሁ ቀ ገጽ ። ዝኒ ከማሁ ቀነ ገጽ ። ዝኒ ከማሁ ቀነ እና ገጽ ። ቅዳሴ ሐዋርያት መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ገጽ ዝኒ ከማሁ ድ ላልቶ ይነበብ ዘቅዱስ አትናቴዎስ ደይማኖምፉዖ ለያው ምዕራፍ ከፍል ቀነ ገጽ ። ቅዳሴ አግዚእ የጌታ ቅዳሴ መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ገጽ ። ቅዳሴ ሐዋርያት መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ገጽ ቅዳሴ ምንድን ነው። ቅዳሴ ቄርሎስ መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ገጽ ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ገጽ ። ሥርዓተ ቅዳሴ መጽሐፈ ቅዳሴ ንባቡና ትርጓሜው ገጽ ዝኒ ከማሁ። ቅዳሴ ዮሐንስ አፈ ወርቅ መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ገጽ ። ቅዳሴ ዮሐንስ ወልደ ነጐድጓድ መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ገጽ ። ቅዳሴ ሐዋርያት መጽሐፈ ቅዳሴ ቀነ ሥርዓተ ቅዳሴ መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ገጽ ። ሥርዓተ ቅዳሴ መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ገጽ ። ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ገጽ ቅዳሴ ኤጺሏፋንዮስ ቀ ገጽ። የተጠመቁ አማንያን በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ያላቸው ኅብረት ቤተ ከርስቲያን ተብሎ ሲጠራ ይህ አንድነት ቤተ ክርስቲያን የከርስቶስ ቅዳሴ ሐዋርያት መጽሐፈ ቅዳሴ ቀነ ገጽ ። ዝኒ ከማሁ ገጽ ። ዝኒ ከማሁ ም ገጽ ። ዝኒ ከማሁ ሞ ገጽ ። ቅዳሴ ሐዋርያት መጽሐፈ ቅዳሴ ቀዮ ገጽ ። መጽሐፈ ቅዳሴ ጸሎተ ሃይማኖት ቀ ገጽ ። ዝኒ ከማሁ ገጽ ዝኒ ከማሁ ገጽ ። መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ገጽ ጊ ወዘፀዘበሀዘ ፀዐዘህዛ ዐህሀ ከ ሺቪ ገጽ መጽሐፈ ቅዳሴ ቅዳሴ አግዚእ ቀነ ገጽ ይመልከቱ። መጽሐፈ ቅዳሴ ቅዳሴ እግዚአ ቀ ገጽ ይመልከቱ። ቅዳሴ እግዚእ መጽሐፈ ቅዳሴ ንባቡና ትርጓሜው ቀነ ገጽ ። ህሮ ር ዐር ደዐምዐያ ዘሆርያ ለ ላከል ኳክ ኮ አ ክርከር ኸር ኮ የግብፅ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ቅዳሴ ትርጉሞች የሆኑና የቤተ ክርስቲያናችን መጽሐፈ ቅዳሴ ውስጥ ከምናገኛቸው ጸሎታት መካከል ጸሎተ ጎርጎርዮስ ቅድመ ግብአተ መንጦላዕት ጸሎት እንዘ ያለብስ ታቦተ ወያስተናብር ጸሎት እምድኅረ ፈጸመ አስተናብሮ ንዋየ ቅድሳት ጸሎት እንዘ የዐውድ ምስለ አኩቴተ ሞርባን ጸሎተ አኩቴት ጸሎተ እአንፎራ ፍትሐት ዘወልድ ወጸሎት አምድኅረ ፍትሐት ዘወልድ መዬጦ ገጾ መንገለ ምሥዋዕ አ አምላክ ዘለዓለም ጸሎት በአንተ ሰላመ ቤተ ክርስቲያን በእንተ ማኅበር ወበእንተ አበዊነ ጸሎተ ወንጌል ጸሎተ ንሰሐ እና ሥጋ ቅዱስ ዘበአማን አአምን አአምን አአምን የሚሉትን አናገኛለን መጽሐፈ ቅዳሴ ቀነ ገጽ ቀ ገጽ ቀነ ገጽ ቀ ገጽ ቀ ገጽ ሞ ገጽ ቀነ ገጽ ቀነ ገጽ ቆሞ ገጽ ሞኦ ገጽ ቀ ገጽ እና ጐር ገጽ ይመልከቱ። መጽሐፈ ቅዳሴ ቀ ገጽ ። መጽሐፈ ቅዳሴ ቅዳሴ ሐዋርያት ቀ ገጽ ። መጽሐፈ ቅዳሴ ቅዳሴ ሐዋርያት ቀነ ገጽ ። ዐ ዝኒ ከማሁ ቀነ ገጽ ። መጽሐፈ ቅዳሴ ቅዳሴ ሐዋርያት ቀ ዝጽ መጽሐፈ ቅዳሴ ቅዳሴ ሐዋርያት ቀ ገጽ ። ዝኒ ከማሁ ቀ ገጽ ዝኒ ከማሁ ቀ ገጽ ። ዝኒ ከማሁ ፉ ገጽ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact