Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ኣውግስጢን በኦርቶዶክስ እይታ.pdf


Advertisement
  • word cloud

ኣውግስጢን በኦርቶዶክስ እይታ.pdf
  • Extraction Summary

መጽሐፉ በሚጻፍበት ገዜ አንዲኹም ረቂቁን በማየት የደከምከው በክብር ከታሸገ ምስጋና ጋር እንኳን ደስ ያለን ሾኖም በአንድም በሌላም ምክንያት በመጽ ሕፉ ላይ ጉ ኃላፊነቱ የደራሲው ብቻ መሆኑን ዘወትር ማስታወስ ያሻል አበው በስፋት የሚታወቁት በደረሷቸው ድርሳናት ነው አበው ድርሳናትን የሚጽፉት እንደ ሌሎች ጸሐፍት ዕውቀታቸው ምጡቅ ስለሚሆን ብቻ አይደለም ሣ አብሶ ምክንያትም ጭምር ነው እንጂ ዘዚህ የክርስቶስ ሥጋዌ የሞታችን ምክንያት የኾነውን የአዳምን ኃጢአት በወደ ብቻ ሳይሆን ለካቶሊካውያንና ለፕሮቴስታንቶች ክሕደቶች ኑኔ ዋና ምንጭ የሆነ ታላቁ ርአሰ መናላፍቃን ነው ማለቱ ብዙ ወዳ። ይክ ወከዘበ ቨ በ የቦ ቦመ ፐከዘሠ በ ። ሃ ዐዐጠሀበ ሀ መጹ ጧጧ ሸሽ እንዲያውም በኹለት ተቃራኒ ጽንፍ ላይ የቆሙት ካቶሊካውያንና ፕሮቴስታንቶች አርሱን ማንሣታቸው ይበልጥ የሜያጋልጠው የእርሱን አስተምህሮ እንደ ፈለጉት መተርጎማቸውን ነው። ይህ ደግሞ በወንጌላቱም በመልአክታቱም በሊቃውንቱም አስተምህሮ ላይ የሚፈጽሙት የዘወትር የዘሐድያን የማጣመም ተግባር ነው። የአውግስጢናስን ስሕተቶች በስፋት ያጋለጠው የሚካኤል አዝኩል ሥራ ግን የእርሳቸውንም መጸሐፍ በደንብ መርምሮና መልስ ሰጥተበት በ ዓም በቁስጥንጥንያ ያደረጉትን የመጨረሻውን ጉባኤ ጨምሮ አላቸው የኦሪየንታል ቁ ክርስቲያን ግን ዓለም ዐቀዓ ብለን የምንቀበለው የመጀመሪያዎቹን ሦስቱን ው አውግሣስሰጢናስ በራቁ ቁጥር መከፋፈሉ ይበረታልና ፕርቴስታንቶቹም በየዘጩሩ እየተከፋፈሉ ሔደው ዛሬ ላይ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ድርዞጾቶቸ ማኒ ሆኑ ክሕደቶቹ ሲበዙባቸውና ጉባኤያትን በየገዜው ለማድረግ ሲዝዱ የኦርየንታል ኦርቶዶክሶች ዓለም በአንጻራዊነት እነርሱ ትተውት እንደ ነበረው የተረጋጋ ነበር።ነ ፎጠሀበር ዐየ ከፀ ርንዘከ ርዕከር ከሀርከ ነህበ ከ ሯአፀዐዐፁበ ዐ ከፀ በከ ዮዘከ ዘ ፀ ሃ ከፀ ከበ ሃሃዐቦ ልከ ኢህ አፀበቨ ፐከ በበ በ ልህዐህከበ ዛክ ፊዘኮ ዐ ከ ዚ በዐ ሃሃዐዞ ሆከክ ርከቨ አውግስጢናስ ።ሞ ሀ ነፈሳነ አውግስጢናስ ።

  • Cosine Similarity

በበ የሕይወት ቅድስና ዐ እና በቤተ ክርስቲያን ያለው ቅቡልነት ፎርርር በርበ ናቸው ጥንታዊነት ልበከህከ የሚለው በራሱ አከራካሪ ነው የግሪክ ቤተ ክርስቲያን አስከ ዮሐንስ ዘደማስቆ ጊዜ ድረስ ያሉትን ዘመናት ለዚህ መድባ በነዚህ ጊዜያት የተነሥትን አባቶች በቅዱሳን አበው ዝርዝር ውስጥ ስታስገባ የደማስቀውን ሊቅም የመጨረሻው አባት ታደርጋለች የላቲን ቤተ ክርስቲያን የጥንታዊነት ዘመኑን አስከ ታላቁ ጎርጎርዮስ ጊዜ ዓም ወይም አስከ ኢዚዶር ዘሲቪል ኅልፈት ህ ዓም ድረስ ታሳጥረዋለች ለዘመን ገደቡ የተሰጠ ምንም ምክንያት ወይም ዘበፀ ቦ ህ ኸአየዐበኒ ጅክከ ከበክበ ከሃ ከ አውግስጢናስ ማብራሪያ የለም። የዚህ አሳብ ተቃራኒ የሆኑ ሌሎች ብዙዎች ደገሞ የአባትነት ሥራው የሚቋረጥ አይደለምና ከተጠቀሱት ዘመናት በኋላም አበው የነበሩና የሚኖሩ እንደ ሆኑ ያስተምራሉ በስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነሣውን የቅዱስ ያሬድንና በአሥራ አራተኛው መቶ ክፍለ ዘመ የተነሣውን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን አባትነት ለምናምን ሰእኛ የትኛው ልክ እንደ ሆነ ግልጽ ነው ሆኖም ግን የጥንታዊነት ገደቡ የተበጀው በተለይ ከአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኋላ ብዙ ሐሰተኛ አባቶች ተነሥተዋልና ቤተ ክርስቲያንን ከእነርሱና በእነርሱ ከሚስቱት ለመጠበቅ ይመስላል አስከዚህ ክፍለ ዘመን ድረስ የነበሩ አበውም አባትነታቸው በአብዛኛው አከራካሪ አይደለም ነገር ግን ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን የአበውን ዘመን እስከዚህ ነው ብሳ ገድባ አታውቅም የአበውን ዘመን በቅዱስ ቄርሎስ ወይም በዮሐንስ ዘደማስቆ አልያም በታላቁ ጎርጎርዮስ መገደብ ሥርዐታዊ ሳይሆን ዘፈቀዳዊ ነውየአበው ዘመን የተባለ የተወሰነ ጥቂት ጊዜ የለንም የቤተ ክርስቲያን የምድር የታሪክ ሕይወት ርከህርዌከ ዛርቨርል ኹሉ የአበው ዘመን ነው ክርስቶስ ዳግም እስከሚመጣ ድረስ ለምፅመኑ አበውን ዘወትር ያስነሣል እነርሱም የክርስቶስ አሳብን እከ ርከበኪ ገንዘብ አድርገዋልና ልዩነት የሌለበት አንድ ዓይነት ምስክርነትን ይሰጣሉ ቋንቋቸው ምንም ቢሆን ዘይቤአቸው ምንም ዓይነት ቢሆን የሚገጥማቸጡ ተግዳሮት ምንም ዓይነት ቢሆን የጥንት የመካከለኛውና የዘመኑ አበው ፊል ድን ዯ ዯታ ዲፈ ማተ አውግስጢናስ አሳባቸው አይለወጥም ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ሰዘላለምም ያው ነውና ዕብ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ እና የሕይወት ቅድስና ቀጣዮቹ ዋና ዋና መሥፈርቶች ናቸው ከበው ኦርቶዶክሳዊነትን ለመጠበቅ የሚያደርጉት ተጋድሎና የትምህርታቸውም ሐዋርያዊነት በሕይወታቸው ቅደስናና ጽናት የታጀበ ነው ድርሳናትን ይደርሳሉ ያስተምራሉ ይተረጉማሉ ያመሠጥራሉ የቤተ ክርስቲያን ጠላቶችን ያስታግሳሉ መናፍቃንን ይመልሳሉ አልመለስ ያሉትን ይለያሉ በትኅርምታቸውና በቅድስናቸውም አርአያ ይሆናሉ ስለዚህ የሕይወት ቅድስናን ከከሳቴ ምሥጢርነት እንዲሁም ከዐቃቤ እምነትነት ጋር ያስተባበሩ ናቸው በቤተ ክርስቲያን ያላቸው ቅቡልነት የሚለው አንድ አባት እርሱ በነበረበት ዘመንም ከአርሱ ኅልፈት በቷላም ቤተ ክርስቲያን የዚህን አባት ሕይወትና አስተምህሮ እንዴት እንዳስተናገደችው የሚታይበት ነው የቤተ ክርስቲያንን ያልተቋረጠ ቅቡልነት በከበሀ ሀፀዐሃሟ ዐ ከ ርከህርከ ይህ አባት ማግኘቱንና አለማግኘቱን የምናስተውልበት ነው ኾኖም የሰዎችን ግላዊ አመለካከት ከቤተ ክርስቲያን ምልከታ ጋር ላለመደባለቅ መጠንቀቅ ያስፈልጋል እነዚህ አራት ነጥቦችን የቤተ ክርስቲያን አበው ኹሉ የሚያሚሟሏቸው ናቸው ጥንቃቄ ማድረግ የሚገባን ግን እነዚህ ነጥቦች እኛ አባቶችን ንንም ሀቫ አሃፍ በዐ ከ ፐቪ ሀከከ ኒ ፐከፀ ፎሠክ በ ር ከገፀ ዞከፀፎ ከ ልህ አውግስጢናስ ጮጭኤጭሙ የምንመዝንባቸው አለመሆናቸውን ነው አንድን አባት ቅዱስም ርኩስም ሊቅም ደቂቅም የማለት ሥልጣን የለንም። የቤተ ክርስቲያን አበው አባቶች የተባሉት እኛ በእነዚህ መሥፈርቶች መዝነን አባቶች ይባሉ ስላልናቸው ሳይሆን እነርሱ እነዚህን አሟልተውና እኛ እንዲህ ካስተዋልነውና ከምናብራራው በላይ ረቀው እግዚአብሔር አባቶች ስላደረጋቸው ነው በተመሳሳይም አንድ ቅዱስ እኛ ቅዱስ ስላላልነው የሚሜረክስ አንድ ርኩስም እኛ ቅዱስ ስላልነው የሚቀደስ አይደሰለም ይህ ሥልጣን የቤተ ክርስቲያን ብቻ መሆኑን ዘወትር ማስታወስ ያሻል አበው በስፋት የሚታወቁት በደረሷቸው ድርሳናት ነው አበው ድርሳናትን የሚጽፉት እንደ ሌሎች ጸሐፍት ዕውቀታቸው ምጡቅ ስለሚሆን ብቻ አይደለም መንፈስ ቅዱስ ስለሚመራቸው ሀዘ ከሃ ከፀ ዘሄ ሀፀ እንጂ ከሕይወታቸው ቅድስና የተነሣ የምሥጢርን መገለጥ ለመቀበል ብቁ ሲሆኑ ወይም አብርሆት ህጠክበ ላይ ሲደርሱና ነጽሮተ እግዚአብሔርን በበርበ ሲያገኙ መንፈስ ቅዱስ ይመራቸዋል ለመሆኑ እንዴት ነው የሚመራቸው። ሠሀዐ ነው አውግስጢኖስ በሮም ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ይባላል እንዲያውም ከሌሎች አበው አንጻር በቅድሚያ ከሚጠቀሱት መካከል ነው ካቶሊካውያኑ ቤተ ክርስቲያንን በመሠረታዊ ትምህርታቸው እጅግ የጠቀሙና የሃይማኖት ጠበቃ የኾኑ የቤተ ክርስቲያን ዶክተሮች ዐር። ሊቅና የመሳሰሉት በሌላ ጽንሰ አሳብ የምንረዳቸው በመሆኑ በዚህ ዐውደ አሳብ ዶክተር የሚለውን ቃል በእነዚህ ቃላት ቢተረጎም ትርጉሙን ስለሚያሳጣው እንዲሁ በቀጥታ ዶክተር ብለነዋል ካቶሊካውያኑ ከምዕራቡ ዓለም ታላቁ ጎርጎርዮስን ዓም አምብሮስን አውግስጢኖስንና ጄሮምን ዐራቱ ዶክተሮች ብለው ሲጠሩ ከምሥራቁ ዓለም ደግሞ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ታላቁ ቅዱስ ባስልዮስንና ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናንዙን ዶክተሮች ብለው ይቀበላሉ ኾኖም ቅዱስ አትናቴዎስን ከጊዜ ሒደት በኋላ ከምሥራቆቹ ላይ በዐራተኝነት ጨምረዋል ከዚህም ባለፈ እነዚህ ዶክተሮች ይበልጥ የሚታወቁት በአስተምህሮአቸው በመሆኑ ቅዱስ ሥዕላቸው ሲሣል መጽሐና በእጃቸው ይዘው መሣል እንዳለባቸው የሚገልጹ አሉ ሆኖም የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በስምንቱ ሳታበቃ በየጊዜው የተለያዩ ሊቃውንትን በዶክተርነት እየጨመረች በአሁኑ ጊዜ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ዶክተሮች ወርቬ የከፀ ርጸ። ሆኖም የነበረው የማኒቄያዊነትና የፍልስፍና መሠረቱ ወደ ስሕተት እንዕ ጎተቱት የሚናገሩ አሉ ወደ ፍልስፍና አንዲያዘነብል ያደረገው ገና በዐሥራ ዘጠኝ ዓመቱ ያነበበው የሮማዊው የሲሴሮ ሆርተንሲዩስ የተባለው መጽሐፍ ነበርበርግጥ ይህ የሲሴሮ መጽሐፍ ወደ ፍልስፍና ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርን ወደ መፈለግና ወደ አሰላሳይነትም መርቶታል አሪስጣጣለስ አርስቶትል ዐሥር አመክንዮአዊ ፈርዶቹን ኮርኋከበከ ያብራራበትን መጽሐፍንም ገና ሀያ ዓመት ሳይሞላው ነበር ያነበበው ሆኖም አውግስጢኖስ ከአሪስጣጣሲስ ይልቅ አፍላጦናዊ ተፅዕኖ ያደረበት ነበር እርሱ ራሱም በኑዛዜው እንደ ገለጸው ነገርችን አፍላጦናዊ በሆነ መንገድ ለመመልከት ይጥር ነበር ከግሪክ ወደ ላቲን ቋንቋ የተመለሱ የተወሰኑ የአፍላጦናውያን መጻሕፍትን አንተ አሰናዳህልኝ የአፍላጦናውያንን መጻሕፍት በማንበብ መንፈሳዊውን እውነት ለመፈለግም የዶናተስ ተከታዮች የሆኑት ዶናተሳውያን ከዐራተኛው እስከ ስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ በሮም የሰሜን አፍሪካ ግዛት በተለይም በአሁኖቹ አልጄሪያና ቱኒዚያ አካባቢ በክርስትና ላይ መንፍቀው የተነሠ ሲሆን ከዶናተስ ሞትም በንላ በሰሜን አፍሪካ ትልቁ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን የእነርሱ ነበር የአውግስጢኖስ የጵጵስና ከተማ የሆነችው ሂቂፖም በአሁኗ አልጄሪያ ውስጥ የምትገኝ በመሆኑ ከዶናተሳውያን ጋር ፊት ለፊት ይገናኝ የነበረው አውግስጢኖስ ብዙ የዕቅበተ እምነት ሥራን በቁጭት እንዲሠራባቸው ምክንያት ሆኖታል ኑዛዜ ገጽ ፅ በበ ዐይ እህበቨዐ ፐከፀ ርዐበበ ልከ ሸ ለህህከዉ ለከ ዞርከ ከ ከ ሆሃርዘር ዞከዬ ርከቨ ዞኮ ትዛዜ ገጽ ፐከዕ ርቨበ ዞ ፐቫ አውግሰጢናስ በእነርሱ በመመራት ከተፈጠሩ ነገሮች በመነሣት ልረዳቸው የቻልኩትን የአንተን የማይገለጽ ነገሮችን አየሁ በዚህ አፍላጦናዊ አሳቤው የተነሣም ብዙ ሲቃውንት ፕሙቅ አፍላጦናዊ ከ ዞክል» ሲሉት በአስተምህሮዎቹም አፍላጦናዊ አሳብን በክርስትና ለማጥመቅ ሲሞክር እንደሳተ ይገለጻል ከዶናተሳውያን ጋር በሜታገልበት ጊዜ ጴላጊየስ ሞ ከተባለ ከሌላ የቤተ ክርስቲያን ጠላት ጋር ተገናኘ ጴላጊየስ ለመዳን ጸጋ እንደማያስፈልግና በዚህ ምድር ላይ ካለምንም ኃጢአት መኖር እንደሚቻል ያስተምር ነበር ለሌላጊየስ ክሕደት በመመለስ ሒደት ውስጥ አውግስጢኖስ ኹሉም የሰው ልጅ ከአዳም ኃጢአትን እንደ ወረሰና እግዚአብሔር አሁንም በጥንተ አብሶ ምክንያት የሰውን ልጅ አንደሚቀጣ በማስተማር በሌላ ጽንፍ የሚታይ ስሕተትን እንደ ሠራ ይታመናል የሰው ልጅ በአዳም ኃጢአት ምክንያት ፍጹም የወደቀ መሆኑን የሚናገረው አውግስጢኖስ ጥንተ አብሶን አስቀድሞ ከመወሰን ኮዐበጴሀከ ጋርም አያይዞት ነበር በዚህም ትምህርቱ እግዚአብሔር አስቀድሞ ሊያድናቸው ኑዛዜ ገጽ ፐክፀ ርዐበበ ዞፀ ጴላጊየስ ዓም ብሪታኒያዊ ሰው ሲሆን በነዛ ፈቃድና በምናኔ ላይ ባተኮሩ ትምህርቶቹ የታወቀ ነው የቀለም ቀንድ በደንብ የተማረ እንደ ነበረ ይነገርለታል ፅርዕን እና ላቲንን አቀላጥፎ ይናገራል አንደበተ ርቱዕና የማሳመን ብታተ ያለው በዚህም የተነሣ በሮም ግዛት የገነነ ስም ያለው ነበር ከቅርብ ጊዜ አዳ። የወልድ ሀልውና ከማርያም ከተወለደ በላ ነው በማለት የካደ መናፍቅ ነው ለዚህም ክሕደቱ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እኛ ግን ህልውናው ከዘመናተና ከጊዜ ከዕለታተትና ከሰዓታት አስቀድሞ ነው በኋለኛው ዘመን ስለ እኛ ድኅነተ ያለ ዘርዐ ብእሲ ከቅድስት ድንግል ማርያም ሰው ሆነ በሥጋ ተገለጠ እንላለን እያለ ቅዱሳት መጻሕፍትን በማመሥጠር በመጽሐፈ ምሥጢር መልስ ሰጥየቶበታል ፎጢየስ ግን በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበረ ሊቅ ሲሆን ምሥራቃውያን ኦርቶዶክሶች ቅዱስ ይሉታል የምሥራቅ ኦርቶዶክሳውያን ቅዱሳን ጽሙ ኢቫ ሩሩ በባም ጥቂቱን ብቻ ነበር በ ዓም የግሪክ ቤተ ክርስቲያን የአውግስጢናስን ስም በግጻዌ ውስጥ አስገባችው ጥቂት የማይባሉ ሌሎች አብያተ ክርስቲያንም ተከተሏት አውግስጢኖስን በቅዱስነትም ሆነ በቤተ ክርስቲያን አባትነት የሚጠቅሱት ምሥራቃውያን ይህ ኒቆዲሞስ ካነሣው በኋላ አንጂ በጥንት የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ዘመን እርሱን ለመጥቀሳቸውም ሆነ አንደ ቅዱስ ለማክበራቸው ምንም ዓይነት ማስረጃ የሰም የአውግስጢኖስ ሥራዎች ተወግዘው ያውቃሉን። የምዕራቡ የክርስትና ዓለም አውግስጢናስን በስሕተት ትምህርቶቹ አብዝተው የሚወነሉነ ኦርቶዶክሳውያን ሊቃውንት ለምዕራቡ ዓለም ከሃይማኖት መለየት ምነኳ ያደርጉታል የአውግስጢኖስ የስሕተት ትምህርቶች ብዙ የክርስትና እምነኑ አካላት ከርትዕት እምነት ኦርቶዶክሳዊነት እንዲለዩ መነሻ ምክንያት እጌ ሆነ ይገልጻሉ በተለይ የፊሊኦክ ህ ጥንተ አብሶ ዘክኋ ክ እና የማይቃወሙት በግድ የሚሰጥ ጸጋ በቨሀ አስተምህሮዎቹ የምዕራቡ ዓለም ከኦርቶዶክሳዊነት ተለይቆ በምንፍቅና እንዲወድቅ መሠረታዊ ምክንያቶች እንደ ነበሩ አስረግጠው ይናገራሉ እግዚአብሔር ዓላማውን የፈጸመው በድንቅ አሠራሩ ወይም በግብረ ባሕርዩ ነው በአግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁሩ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁእንዲል ቆላ ጸጋ ሟች ተፈጥሮአችን የተለወጠበት የእግዚአብሔር ግብረ ባሕርይ ኃይል ነው እንጂ አውግስጢናስ እንደሚለው የሚያስገድድ አይደለም ጸጋ እግዚአብሔር ድኅነትን መቀበል ከማትሻ ነፍስ ይርቃል በነፃ ፈቃዱ ሳይገደድ ወድዶ ከሚፈልገጡ ጋር ግን አብር ይሆናል አውግስጢኖስ ጸጋን ለሰጡ የተፈጠረ ኞች የመጀመሪያው ሰው ነው ያስተማረ ስውግስጢኖሳዊው የካላብሪያው በርለዓም በተነሣ ጊዚ ፍጡ ህበር ር ሊቁ ጎርጎርዮስ ፓላማስ በዕ ቃቤ እ ን ጸጋ ነት በደንብ ስለ ፊሊኦክ አስተምህሮ በምዕራፍ ሦስት በቁጥር አንድ ይመልከቱ መሟጠኪክ ፓቭ የተብራረሕን ዶመማ ጤ ዴር አብራርቷል። ክር ግን ኹለቱም የድኅነት አስተሳሰቦች ስሕተቶች ናቸው ከፍትወት ጋር መዝሳዊ ተጋድሎን ከመፈጸም ይልቅ በእነዚህ ኹለቱ መንገዶች ያመት ዎች ፍትሕ ተኮር እርቅ ህህበሰርቋ ልህበየ» እና የምትክነት ሩሙመሙገ አውግስሰጢናስ መሥዋዕት በሀ ዘር የተባሉ በድኅነት ለነተምህሮ ላይ ጽን የወጡ ሌሎች የምንፍቅና አሳቦችን አንዲያበቅሉ ሆነዋል እዚህ ላይ የአውግስጢኖስ ደጋፊዎች ደግሞ ምዕራቡ ዓለም የሳተውጡ መርኔ ጥናታዊ በኾነው አስተሳሰቡ እንጂ በአውግስጢኖስ ምክንያት እንዳልኸ ያስረዳሉ በዚህ ማኅቀፈ እሳቤው የአውግስጢኖስን ትምህርት ስለ ተረጎመፁቤ የሳተ መሆኑን ይገልጻሉ ይህን አጣሞ በምዕራባዊ ስሌት መረዳትን ደግሞ በአውግስጢናስ ትምህርቶች ላይ ብቻ ሳይኾን በሌሎቹ አበው ትምህርቶችም ላይ ፈጽመውታል አኳይናስ ሉተርና ካልቪን የአውግስጢኖስ ተቃዋሚዎች የኾኑት ምሥራቃውያኑ ኦርቶዶክሰች አኳይናስ ሉተርና ካልቪንን ከአውግስጢኖስ ጋር ሲያያይዙ የሚክተሉትን ማስረጃዎችና ሐተታዎች ያቀርባሉ የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንም ክኦርቶዶክሳዊነት የተለየችው የክውግስጢናስን የፊሊኦክ ትምህርት በተቀበለች ጊዜ ነው ቶማስ አኳይናስ የተባለው ራሱን እንደ አውግስጢናስ ተከታይ የሚያየውና በርግጥም በአስውግንስጢኖሳዊው መንገድ የተጓዘው ሌላኛው የላቲን ቤተ ከ ርስቲያን ሰጡ ጨጨጨጨጨጨጩጩጨ መ ማመ እነዚህ ኹለት አሳቦች የክርስቶስን መሥዋዕትነት እንደ ፍርድ አሠራር በመተርጎምና የማዳኑን ሥራም በእኛ ምትክ ገብቶ ቅጣኑን ነ ባለ የፍኑሕ ብቻ አድርጎ ዞዕበ ከ በማብራራት ከኦርቶዶክሳዊጤ አ ስተምዕ ተቀበ ለሰን የሚቃረኑ ናቸው ጋር ዉሽተሱ ሱ ቴ ተጐኢኢ አውግስጢናስ በተነሣ ጊዜ ደግሞ የሮማ ካቶሲክ ቤተ ክርስቲያን ዋና የእምነት መሠረትን በመርሐ ጥናታዊ ከዐር መንገድ አነጸው ለውግስጢኖሳዊው ቶማስ አኳይናስ የአውግስጢኖስን መላምታዊ የጥንተ አብሶ አስተምህሮ ወስዶ የራሱንም ጨምሮበት አስተማረ ሰውን ፍጽም ርጉም ጠከ በ ያደረገው ጥንተ አብሶ ትክክለኛ ሥርዐተ አምልኮን በሚፈጽም ካህን መወገድ ይችላል አለ ከዚህ አስተምህሮ ጋር ያልተስማማው ማርቲን ሉተር የተባለ ሌላኛው አውግስጢኖሳዊ መነኩሴ ደግሞ ሌላ ዓይነት ትምህርትን በምላሽነት አመጣ ከላይ የተነሣውን ግብዝነት የተሞላበት የድርቅና ትምህርትና በዚህ ትምህርት ውስጥ ያሉ የካቶሲክ ካህናት ምፅመናንን ለማንጻት የገንዘብ ክፍያ መውሰዳቸውንና መቀናጣታቸውን የተቃወመው ሉተር ያመጣው ትምህርት ግን ሌላ በምንፍቅና የተሞላ የመዳን አስተሳሰብን ነበር ድኅነት ከቤተ ክርስቲያን የአምልኮ ሥርዐትና ምሥጢራት እንዲሁም ከምትሠራው ኃጢአት እና መልካም ሥራ ጋር አይያያዝም አለ በርግጥም ሉተር ወንድሞቼ ሆይ እምነት አለኝ የሚል ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል። ፓ አውግሰጤ ናስ የጥንተ አብሶ አስተምህር በዚህ ሟች ሀልዎት ውስጥ እውነተና ደጎነ እንደሌለና ኃጢአት አብረውት የሚኖሩት እንዲ የማይነጠሉት እአአ ነ ይታሰባል ይህ ደግሞ ምዕመናንን በዓለማዊነት ሀልቪበ ውዥንዜ የሚከት ሆናል በሌላ አገላለ ሰዓለማዊነት ውስጥ ከት ኗል ጣጫ ነ መስፋፋት የአውግስጢናስ ትምህርት አስተዋጽዖ አለዐ አውግስጢኖስን አብዝተው የሚወቅሱት እነ ሚካኤል አዝኩል በዚህ ምዕራፍ መገንቢያ በጠቀስናቸው መጻሕፍት ላይ አሳባቸውን ሲያጠቃለሌ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን በዚህ የሂፖ ጳጳስ ላይ የተደረገ የአንዳንድ አባቶቻችንንና ቅዱሳንን ውግዓዘት በግልጽ ባለ መያዚ ምክንያት ትምህርቶቹ ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ስሕተቶች የሚከፉ ምንፍቅናዎችን እየወለዱ ነው የራሺያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሐዲስ ሰማዕትና ሊቀ ጳጳስ ሂላሪዮን ትሮይትስኪ እንደ ተናገረው የኛ የምሥራቅ ኦርቶዶክሳውያን አስተምህሮ ከእኛ አንዱ ካልሆነው አውግስጢናስ አስተምህሮ ሳይኖርበት የተዘጋጀ በመሆነ ማድረግ የምንችለው አግዚአብሔርን ማመስገን ብቻ ነጡ ይላሉ አውግስጢናስ ለምዕራቡ የክርስትና ዓለም ውድቀት በፊሊኦክ አስተም ህሮው በኩል ተጠያቂ ነው ብዙ የነገረ ፃይማኖት ስሕተቶችን በትምህርቶቹ ያካተተ ሲሆን በጥንተ አብሶና በአስቀድሞ መዐሰን ምንፍቅና ተ ው ብዙዎች ሃሃዕበዘፀ ርዕዘ ኸፅ ሀበዘ ዐ ከፀ ርከሀየርከ በበ ከፀ ርዐቦበክህበቨ ሂበ ሃ እሳ ህፀኮቨር ፀ መከቨክ ሸርእ ጐኢ አውግስጢናስ ከድኅነት እንዲለዩ በማድረግም ተጠያቂ ነው በማለትም ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ያደርጉታል ኝ ብት ጨሙኢኣሏኃኑ ምዕራፍ ሦስት የኾኑ ስምንቱ የክውግስጢናስ የተሳላሳቲ ለክሕደት ምክንያት ትምህርቶች የአውግስጢኖስን የነገረ መሰኮት ስሕተቶች በተመሰከተ ብዙ ኦርቶዶክሳውኦ ው ሊቃውንት ፈዋል። አቡነ ጎርጎርዮስ የተባሉት ምሥራቃዊ ጳጳስ ቹን በስምንት ከፍለው ተንትነዋቸዋል እኔም የእርሳቸውን ጥናኑ መሠረት አድርጌ ለክሕደት ምክንያት የሆኑ የአውግስጢኖስን የተሳላቴ ትምህርቶች ከኦርቶዶክሳዊ ምላሾቻቸው ጋር እንደሚከተሰው አቅርቤያለሁ የፊሊኦክ አስተምህሮ የመንፈስ ቅዱስን መሥረጽ በተመሰከተ የፊሊኦክን አስተምህሮ በመጀመሪያ ያመጣው አውግስጢናስ ነው ይህ አስተምህሮ ለምዕራቡ ዓለም ከምሥራቁ ኦርቶዶክሳዊ ዓለም መለየት የመጀመሪያ ምክንያት ነጡ ነገረ መንፈስ ቅዱስ ከተሰበከበትና አጽራረ መንፈስ ቅዱስ የኾኑት እነ መቅዶንዮስ ከተወገዙበት ከኹለተኛው ዓለም ዐቀፍ የቁስጥንጥንያው ጉባኤ በኋላ እንኳን አውግስጢኖስ እንዲህ በማለት የተሳሳተ የነገረ መንፈ ያስተምር ነበር ስ ቅዱስ ትምህርትን ሴፎ። ለፎጢየስ የፊሊኦክ አስተምህር የሰው ዘር ጠላት የሆነው ዲያቢሎስ የወሰደው ነው ቅዱስ ዲዮናስዮስም በሃይማኖተ አበው ኣአብ ከሌላ የተገኘ አይደለም በወሳዲነት ያለ ያልተወለደ ነውና ወልድ ግን ዓለም ሳይፈጠር ከአብ ተወለደ መንፈስ ቅዱስም ከአብ ሠረጸ ሲል በሌላ ክፍልም መንፈስ ቅዱስም ከአብ ሠረጸ አንጂ ከወልድ አልተወለደም ተብሎ ተገልጾአል ይህ የመንፈስ ቅዱስ መሥረጽ በዕፁብ ይወሰናል እንጂ አንዲህ ነው ተብሎ አይነገርም ከሕሊናት ኹሉ በላይ ነው አይመረመርም ማርቆስ ኤቭጌኒኮስ ፍሎረንስ ውስጥ በተዘጋጀ አንድ ጉባኤ ላይ በስሕተት ስለ ተተረጎመው የወንጌል ክፍል ለላቲኖች ሲያስረዳ አዚህ ላይ መድኃኒታችን ክርስቶስ ስለ ሦስቱ መለኮታዊ አካላትና ስለ ግብራቸው በሦስት አገላለጾች አስቀምጦልናል ስለ መንፈስ ቅዱስ አጽናኝ አርሱም የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ስለ ራሱ ከአብ ጋር አያይዞ እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ በመቀጠልም ስለ አብ ሓከከብ የሚወጣ ብሏል በዚህ መለኮታዊ ፌን ፌፌ። ጨጠመየህያቸጩመጭምች መ አውግስጢናስ መመ የአውግስጢኖስ ስሕተቶች በሴራፊም ሮዝ እይታ ሀ የጸጋና የነፃ ፈቃድ አስተምህሮውን በተመለከተ ኢባን ኪራዬብስኪ የተባለ ራሺያዊ ፈላስፋ ስለ አውግስጢኖስ ሲናገር እንዲህ ብሎ ነበር ከቤተ ክርስቲያን የጥንትም ሆነ የዘመኑ አባቶች ለአመክንዮ እንደ ብፁዕ አውግስጢኖስ ፍቅር ያለው የለም ሥራዎቹ በአመክንዮአዊ ትሥሥር የተገነቡ ናቸው በመሆኑም የአመክንዮን ንፍ መያዙን ሳያስተውልና ሌላውን ነገር ልብ ሳይል ሩቅ ይሔድ ነበር ይህም በሕይወቱ መጨረሻ አንዳንድ ሥራዎቹን በተመለከተ ስሕተት እንደ ሆኑ አምኖ እንዲያስረዳ አድርጎታል በአውግስጢኖስ አመክንዮአዊ አረዳድ ምክንያት ከተዛቡት አስተምህሮዎቹ አንዱ የጸጋ አስተምህሮው ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የአውግስጢኖስን የጸጋ አስተምህሮ የተቃወመው ዮሐንስ ካዝያን የተባለው የጎል ሊቅ ነበር ዮሐንስ ካዝያን ጸጋን በትክክለኛው ኦርቶዶክሳዊ ትርጉሙ የተረዳና ያብራራ ሲሆን አውግስጢኖስ ግን እጅግ አመክንዮአዊ በሆነ መንገድ አብራርቶታል ክር ግን በሁለቱ መካከል የነበረው ክርክር በሁለት የቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የነበረ አንጂ በመናፍቅና በዐቃቤ አምነት መካከል የነበረ አይደለም ሩበ ከፀ ርከጪጩር። ፕጳሻችችችጓ ጓጓ የ አውግስጢኖስ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የምዕራብና የምሥራቅ አበው ምልከታ የምሥራቁ የክርስትና ዓለም ብዙም ያልተረበሸበት የምዕራቡ ዓለም ን እጅግ የተናወጠበት የጸጋ ጉዳይ በኦሬንጅ ጉባኤ ከረገበ ከበ ጎላ የአውግስጢናስ ስምና ዝና በምዕራቡ ዓለም በነበረበት ክብር ሲቀጥል ብዙም በማይታወቅበት በምሥራቁ ዓሰምም አንዴ ተከበረ ነበር ነባቤ ነገር ጎርጎርዮስ አውግስጢናስ በምዕራቡ የክርስትና ዓለም አንዴት እንደሚታይ ለመረዱ የነባቤነገር ጎርጎርዮስን መቫ ከፀ ምስክርነት ማድመጥ በ ነው ይህ የሮም ጳጳስ ለአንድ ደግ የአፍሪካ ሰው በጻፈው ደብዳቤ በተለይም የአውግስጢኖስን ትርጓሜ መጻሕፍት ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት በሚጣፍጥ ምግብ ለመጥገብ ከፈለግክ የሀገርህን ሰው የአውግስጢኖስን ሥራዖች አንብብ የኛን ገለባንም አትሻ የአርሱን ምርጥ ስንዴ እንጂ ብሉ መስክሯል በምሥራቁም በምዕራቡም የክርስትና ዓለም ተቀባይነት ያለዑ ይህ ነባቤ ነገር በሌላ ቦታም አውግስጢናስን ቅዱስ ብሎ ጠርቶታል። በ ቪ ጸ መ ችኪ ሩሩ ቋው ዓሰም ዐቀፍ ጉባዔ በምሥራቁ የክርስትና ዓለምም አውግስጢኖስ ተመሳሳይ ክብር ነበረው በ ዓም በቁስጥንጥንያ በተካሔደው አምስተኛው ዓለም ዐቀፍ ጉባዔ የምሥራቁም የምዕራቡም አበው በተሰባሰቡበት የአውግስጢናስ ስም በክብር ተነሥቷል በጉባዔው መክፈቻ የተነበበው የንጉሥ የዮስጢኒያኖስ ሀበባ ደብዳቤ እንዲህ ይሳላል የአራቁቱን ጉባኤያት ድንጋጌዎች አጥብቀን እንደምንይዝና ቅዱሳን አባቶቻችንን አትናቴዎስን ባስልዮስን ጎርጎርዮስ ዘቁስጥንጥንያን ቄርሎስን አውግስጢኖስን ጵሮቅለስንና ሊዮን እንዲሁም ስለ አውነተኛዋ ሃይማኖት የጻፉትን በማንኛውም መንገድ አንደምንከተል አሁንም እንገልጻለን በጉባኔው መዝጊያም ተሰብሳቢዎቹ የአውግስጢኖስ ሥራዎችን በምንጭነት አገደ ተጠቀሙ ከአፍሪካ ጳጳሳት በምልአት ከፍ ብሎ ያንጸባረቀው የአውገስጢናስ በሃይማኖት ትውስታ እጅግ የበለጸጉ ደብዳቤዎች ተነበዋል በማለት ተገልጾአል በዚያው በቁስጥንጥንያ የነበረውና ጉባዔውን ለመሳተፍ ያልፈቀደው በኋላ ን ድንጋጌዎቹን የተቀበለው የሮሙ ጳጳስ ቪጂሊየስም ከጉባዔው ከወራት ን ጎለም ዐቀፍ ጉባዔ በኋላ የተደረጉት ዓለም ዐቀፍ ጉባዔያት አ ዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና በሌሎች የኦሪየንታል አብያተ ኩኔ ፅውቅና የሌላቸው መሆኑን ልብ ይላል ር ነበ ጅድርህጠክ ሀበር ሯፎፀቨክኋበ ፀ ዞ አውግሰጢኖሰስሰ መን በኋላ በዚያው በቁስጥንጥንያ እያለ ስላልተሳተፈበት ጤላኬ ማስተባበያውን ሲያቀርብ አባቶቻችን በተለይም በታላቅ እውነትና ጎቅዱላ መጻሕፍትን በመተርጎምም የገነነው በሮም የአንደበተ ርቱዕነት ዘርፍኡ የላቀው ብፁዕ አውግስጢናስም አንዳንድ ጽሑፎቹን አንዳስተባበለ አንዳ ስሑት ንግግሮቹንም እንዳስተካከለና በትምህርቱ ላይ ከገዜ በ የተቀበለውንና የተገለጠለትን እንደ ጨመረ የታወቀ ነው በማለት ስከ አውግስጢናስ ታላቅነትም እግረ መንገዱን አንሥቷል ስለዚህ በስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን አውግስጢኖስ ምንም አንኳ ስሕተቶቹ ቢነቀፉም በቤተ ክርስቲያን የታወቀና የተመሰገነ አባት አንደ ነበር የተረጋገጠ ነው ጮኢ አ አውግስጢኖስ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን በፎጢየስ ምልከታ አውሃስጢናስን የተመለከተው ክርክር በምሥራቁ የክርስትና ዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ የተነሣው በዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን ነው በገዜው እየበረታ ከመጣው የፊሊኦክ ክርክር ጋር በተያያዘ ስለ አርሱ መነሣት መረ። እጆግ ታዋቂ የነበረው የግሪኩ ሊቅ ፎጢየስም በዚህ ወቅት ለቤተ ክርስቲያን በዐቃቤ እምነትነት ብዙ መልሶችን ሰጥተል ፊሊኦክ መንፈስ ቅዱስን ከወልድም ሠርጸጾአል የሚሉት የምዕራቡ ክፍል ስሑታን ታላቁ አምብሮስ አውግስጢኖስ ጀሮም እና ሴሎችም መንፈስ ቅዱስ ከወልድም እንደሚሠርጽ ጽፈዋል የሚል መከራከሪያን ያነሠ ነበር ለዚህ ገፃግር ፎጢየስ የሚከተለውን ምላሽ ሰጥቷል ዐሥር ወይም ፃያ አባቶች ይህንን ቢሉ እንኳን እና ሌሎች ብዙዎች ደግሞ አላሉም በአበው ላይ የሚደፋፈር ማነውን የእነዚያን ጥቂት አባቶች ቅዱስ ሃይማኖት በጥቂት ቃላት ገድበው ከጉባዔያት በተቃራኒ የሚያስቀምጧቸውና ከሌሎች አበው ጋር በማይቆጠር ማዕርግ የሚያቆሟቸው አይደሉምን። « ሆነ የተነገረባፐላ የተከሰሱትን ማናቸውንም አባቶች በተመለከተ ከጌታችን ል የተቃረነን ነገር አንቀበልም አነርሱን ሣን ከአበፁ ዝርዘር ውስጥ አናወጣቸውም እዚህ ላይም የአውግስጢኖስ የምሥጢረ ሥላሴ አስተምህር መስመርን የተላለፈ እንደ ሆነ የሚከራከሩለትም ጭምር የሚመሰክሩት ነው ሀናም ከነርሱ መካከል አውግስጢኖስ የምሥራቁን የምሥጢረ ሥላሴ አስተምህሮን ቢያውቅ ኖሮ እንዲህ ዓይነት ስሕተት ውስኅ እንደማይገባ የሚናገሩም አሉ ከነፎጢየስ ዘመን ከዓመታት በኋላ የተነሣው ጎርጎርዮስ ፓላማስ የላቲኖቹን ስሕተት በደንብ ከመረመረ በሏላ ቃላት የተተረጎመበት መንገድ ልዩየነቱን እንዳሰፋው በማስተዋል ከቃላቱ ይልቅ ቃላቱ የወከሉት ጽንሰ አሳብ ላይ መተኮር እንደሚገባው አስተምር ነበር ነዝር ሣን ከአባቶች መካከል በስሕተት መንፈስ ቅዱስ ከወልድም እንደሚሠርጽ ያስተማረ ቢኖርና ይህን ያስተማረውም ትክክለኛው ኦርቶዶክሳዊ አስተምህር በቤተ ክርስቲያን በሃልጽ መፒ ኮከህ በበ ከፀ የበበ ዞዩ ካ ቦበ ጸበዐብ ዐዐ ፎ ቪህበ ከክበኗከዐከ በ ልፎከከዜከፀ ዞኮከፎ ዐ ርከቦ ዷሟ ሃ ቦቦ ክ ከበ ሃዩበዘ ለ ኪህ ዐ ክ ኮፀበ ከፀ ልቨከ በዐበ ሀቦ ክ አውግስጢናስ ሳይነገርና ሳይቀርብ ከሆነ ይሀን አባት ከአበው መካከል ከመ ልናወጣው እንደማይገባም ይገልጻል ሆኖም እንደነ አሪዮስ ግን ትከክለኛኩ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ተነግሮትም በስሕተቱ የሚቀጥል ከሆነ ማውዝ ተገቢ ነው ይቅርታ ይደረግልኝ አውግስጢኖስ ራሱም ቢሆን ከሳይ ሲቃውንቱ ያብራሩት ይቅርታና ፍጂ እንደሚገባው በሚጠቁም መልኩ ስሕተቱን በተመለከተ ፍጹም ትሕትናው አሳይቷል ስለ ቅድስት ሥላሴ ባስተማረበት በእንተ ሥላሴ ርበ ኩ በበሄን። በተባለው መጽሐፉ «አንድም ሦስትም የምትሆን ገታፄ እግዚአብሔር ሆይ በዚህ መጽሐፍ ያልኩት ማንኛውም ነገር ካንተ ከሆነ አንባቢዎቹ ያንተን ነገር የሚያመሰግኑበት ይሁን ከእኔ የሆነ ነሂ ትምህርት ካለበትም ባንተ እና ያንተ በሆኑት ሁሉ ይቅርታ ይሁ ይደረግልኝ ብሏል ስለዚህ በዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመንም ሌላ ጠንካራ ስሕተቱ ቢጋየ ከላይ በተብራሩት ምክንያቶች ሁሉ በምሥራቁ ዓለም እንደ አባት ጦ እንዳልቆመ እነዚሁ ወዳጆቹ ይመሰክራለ ም አውግስጢናስ አውግስጢኖስ በቅርብ ዘመናት በማርቆስ ዘኤፌሶን ፅይታ በተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአነ ፎጢየስ ጊዜ አንደ ነበረው ሁሉ ዖዕራባውያት አውግስጢኖስንና አምብሮስን የመሳሰሉ አባቶችን በማንሣት ከሞት በኋሳ ስላለ የንስሐ ሕይወት ወይም ስለ ኙርጋቶሪ ማስተማር ጀመሩ ይህን ክሕደታቸውን እየተከታተለ በምሥራቅ ኦርቶዶክሳውያን በኩል መልስ ዕሰኖ የነበረው ማርቆስ ዘኤፌሶን ነበር ብፁዕ አውግስጢኖስ ይህ ሊቅ አውግስጢኖስን ብፁዕ ከ አያለ ይጠራው የነበረ ሲሆን አምብሮስን ግን ቅዱስ በዩ አያለ ይጠራው ነበር ብአንተ ሥላሴ ከተሰኘ ሥራው ሲጠቅስ አውግስጢኖስንም አንደ አምብሮስ ቅዱስ ሐበ» ብሎታል እነዚህን ምዕራባውያን አባቶች አንዲህ አክብሮ የጠራቸው ማርቆስ ዘኤፌሶን የነገረ አበውና የዶግማ አስተምህሮው ልክ አንደ ፎጢየስና ጎርጎርዮስ የተመሰገነ ነበር ሆኖም ሌሎች የጊለኛው ዘመን ምዕራባውያንን ግን በጥንቃቄ በስማቸው ብቻ አነሣቸጥው እንጂ ተመሳሳይ ክብርን አልሰጣቸውም ለምሳሌ ካቶሊካውያኑ ቅዱስ» የሚሉት ቶማስ አኳይናስን ቶማስ ብቻ በማለት በጥንቃቂ ጠራው እንጂ ብፁዕ» ወይም ቅዱስ» ወይም ሌላ የክብር ቅጥያን ስላደረገለትም ከ ጋማ የዖ። አውግስጢናስ ሥሥ ጨ መመሥ መመመ መ መመ መጢ ከምሥራቅ አቢያተ ክርስቲያን የራሺያ ቤተ ክርስቲያን ብፁ አውግስጢኖስ ብላ ስትጠራው የግሪክ ቤተ ክርስቲያን ግን ታላቁ ቅዱስ አውግስጢኖስ ልህህበ ጠ» ትለዋለች ይል ሜ ኣባ አውግስጢኖስን እንዴት እንቀበለው ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሀገራችን መምህራንና ምዕመናን አ ሥራዎቹ መጠቀሳቸው አዲስ አይደለም በመሆኑም ከፊሉ ለ ሲገለጸው አንዳንዱ ደግሞ ቅዱስ» ብሎ ሲጠራው እየተስተዋ ነዛዜ» የሚለው መጽሐፉ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ለንባብ ከበ ቀስ በቀስ ስሙና ሥራው በስፋት እየታወቀ መጣ ከአኃት ክርስቲያናት መካከል የቅብጥ አብያተ ክርስቲያን ደራሲ ና አርሱን በስፋት ማንሣታቸውና የቅብጥ ቤተ ክርስቲያን « በሀገራችን ብዙ ተጠቃሚ ያላቸው መሆናቸው ደግሞ ስሙን እንዳይሆን አደረገው ከርክሮቹ ሾል ስውግስጢኖስን እንደ ቤተ ክርስቲያን አባት መቀበል እንደሚገባና እንደማይገባ በኹለት ተቃራኒ አጽናፍ ላይ ቆመው የሚከራከሩት በከብዛኛው የምሥራቅ ኦርቶዶክስ አማንያን ናቸው። ትምህርቷን በተመለከተ ብዙ ጠቃሚ መጻሕፍትን ያበረከቱ በመኾናቸዑ መለኮት ኮሌጆች አካባቢ ስማቸው የታወቀ ነው ከኦሪየንታል ኦርቶዶክ ነ ቤተ ክርስቲያን ካህን በመኾናቸውም ምልከታቸው የሕንድ ኦቶ ቤተክርስቲያንን አተያይ ከመጠቀምም ባለፈ እጅግ ይጠቅመናል አውግሣሰጢናሰ አውግስጢኖስም የፄሄሬኔዎስን ሥራዎች ለአስተምህሮው መሠረት በማድረግ በስፋት ተጠቅሟል ይህ አገላለጽ በራሱ አውግስጢኖስ የምሥራቁን ኦርቶዶክሳዊ ትውፊት ፈጽሞ አያውቅም ከሚሉት ጋር አንደሚቃረን ማስተዋል ይገባል ማር ግሪጎሪዮስ በአውግስጢኖስና በቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘነሲስ መካከል የተደረገውን ንጽጽርንም በተመሰከተ የሚከተለውን ብለዋል ባጠቃላይ ምዕራቡ ዓለም የቅዱስ ጎርጎርዮስን አስተምህሮ በተለይ ጥንተ አብሶን በተመለከተ ከአውግስጢናስ በብዙ ተቃርኖ ያገኙታል በመኾኑም ከአውግስጢኖስ ትምህርቶች ይልቅ በርግጥም ለአውነተኛው የቤተ ክርስቲያን ትውፊት ታማኝ የኾኑትን የአርሱን ሥራዎች ለመጠቀም ብዙም ናላጎት አያሳዩምሪ አውግስጢኖስ በምሥራቅ አብያተ ክርስቲያን እንደ የሃይማኖት መምህር አይታሰብም ቅዱስ ጎርጎርዮስ ግን በምሥራቁም በምዕራቡም አንደ ሃይማኖት መምህር ይታሰባል። ሃሃፀከ ጅከበ ህበ ሀ ከ ሀ አውግስጢናስ ቋንቋ ክሂሎት ካልነበረው አውግስጢኖስ ጋር በመሠረታዊ ናቹ አይስማማም ይሉታል ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ በምዕራቡ በኩል መነቀፉን ባለመደገፍም ኤቫግሪዮስን በመሰሉ አፍላጦናውያን ወይም በምዕራባውይኑ አውግስጢኖሳውያን ዘወትር በመንፈቀጴላጊየሳዊነት እየከህ ተጠቅቷል ነገር ግን ቅዱስ ጎርጎርዮስ አፍላጦናዊ አልነበረም አውግስጢኖስም የእርሱን ሥራዎች ለማንበብና ለመረዳት ቢገዝፁው ኖሮ እነዚያን ኹሉ ታላላቅ ስሕተቶች ለመሥራት ባልቻለ ነበር ብለዋል ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስን የኩላዊት ቤተ ክርስቲያን አባት ባሉበት በለላ ቦታም አውግስጢኖስን የኩላዊት ቤተ ክርስቲያን አባትም ዶክተርም አይደለም በጠቅላላው በምሥራቁ ትውፊት ተቀባይነት ኖሮት አያውቅም ብለዋል ማር ግሪጎሪዮስ አውግስጢናስን ከጠርጡለስ ጎን ይመድቡታል ዓለም ዐቀፉ ትውፊት ትምህርታቸውን የስውግስጢናስ። ጆ ከ ይ ወ ለ ዝህጠልበ ኮህ የ እዮ ህቦ በ ፀ አውግስጢኖስ ተኮርና የግለኛ አስተምህሮ ብዙ ስሕተቶች ምንጭ በመኾናቸውም ምክንያት የምሥራቁ ትውፊት እነርሱን እንደ የቤተ ክርስቲያን የሃይማኖት ምንጮች ባለ መጥቀስ በኩል ጠንቃቃ ነበር አብኞቹ የምሥራቅ ሊቃውንት እንደ ሮማኒደስና ፍሎሮቭስኪ አውግስጢኖስን በአስደጎጋጭ ስሕተቶቹ ቢወቅሱትም እርሱን ቅዱስ ከማለት አልተቆጠቡም እንደ ጳውሎስ ማር ግሪጎሪዮስም እርሱን በመውቀስ ለምዕራቡና ምሥራቁ ዓለም መከፋፈል ምክንያት የሚያደርጉትም አሉ የማከራከሩት በአብዛኛው ምሥራቃውያን ማለትም የግሪክና የራሺያ አብያተ ክርስቲያን አማኞች ቢሆኑም ቅሉ የራሺያና የግሪክ አብያተ ክርስቲያን ግን አስቀድመን እንዳየነው ከኒቆዲሞስ ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኋላ ነውግስጢኖስን ቅዱስ ብለው እየዘከሩት ይገኛሉ አውግስጢኖስ በአኃት አብያተ ክርስቲያን አስቀድመን እንደ ገለጽነው በኦሪየንታል አብያተ ክርስቲያን ዘንድ ነገረ ለውግስጢኖስ ብዙም ትኩረት የተሰጠው አይደለም በመሆኑም አርሱን በተመለከተ በአሉታዊም ሆነ በአዎንታዊ አተያይ ብዙ አልተባለም ስለዚህ በጉዳዩ ላይ የአኃት አብያተ ክርስቲያን አቋም ይህ ነው ለማለት እጅግ ስስቸጋሪ ነው ከፀ ጾጸዘከ ዐ ህ ጀክ ዐ ርከበ በ የሚባለውና በጥልቅ ጽሑፎቹ የሚታወቀው ሊቅ ከእነዚሀኞቹ ይመያባል ሞስ መመ አውግስጢናስ ይህ በእንዲህ እንዳለ ግን ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአውግስጢናስ ስኦ የተሠሩ የቅብጥ ግብፅ አብያተ ክርስቲያን አሉ የቅብጥ ቤተ ከርስቲ ደራሲያን በብዙ መጻሕፍታቸው አውግስጢኖስን ካለ ምንም ማንገራፒ ቅዱስ እያሉት ሥራዎቹን በምንጭነት ተጠቅመዋል ሰከስተም ከሚያነሷቸው የቤተ ክርስቲያን አበውም አንዱ ያደርጉታል ኾኖም ግን የሕንድ ቤተ ክርስቲያንን የሚወክሉት እንደ ጳውሎስ ማር ግሪጎሪዮስ ያሉት ሊቃውንት ደግሞ ከላይ እንዳየነው ይነቅፉታል ስለዚህ ክርክሩ በራሱ አሁንም አከራካሪ ነው የኦሪየንታል አብያተ ክርስቲያን ስለ አውግስጢኖስ ለምን ብዙ አላሉም። ነው ወደሚል አመክንዮአዊ ድምዳማም ደረሱ አንድ አካል ሁለት ባሐርቶ ሁለት ፈቃድ የሚለው ለአመክንዮ እንኳን የማይመቸው አገላለጸቸፁ ዳዮቴሊቲዝም ሃጠ ተባለ በ ዓም አካባቢ ገ ኩ ኬልቂዶናውያንን ታዋሕዶዎችን ከኬልቄዶናውያን ክልኤ ባሕርየ ዳ ለማስታረቅ የተወሰነ ጥረት መደረግ ጀመረ በዚህም ጥረት ምክንያት ከሶሪያ ክአርመን ቤተ ክርስቲያን የመለኮት ባሕርይ የሥጋን ባሕርይ ሳይወጦም የሥጋም ባሕርይ በመለኮት ባሕርይ ሳይለወጥ ከሁለት ባሕርይ በተየሳ አውግስጢናስ ሰ ጠጡ ኋጡኋጮጠኋሔ ብ በአውግስጢኖስ ጉዳይም የምሥራቅ ኦርቶዶክሶችና የካቶሊካውያን ቅዱሳን ሲስራከሩ ከኦሪየንታል አብያተ ክርስቲያን ቅዱሳን መካከል አንዱም ጥቂት እንኳን ለመናገሩ ማስረጃ የለም የኛ ቅዱሳን የሞኖቴሊቲዝምን ጉዳይ የኬልቄዶናውያኑ አድርገው ምንም እንዳላሉት ሁሉ በአውግስጢኖስም ጉዳይ እንዲሁ አደረጉ ቅዱስ ኤፍሬም ስለ ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ እንደ መሰከረው ሁሉ በኦሪየንታል ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተቀባይነት ያለው አንድ ቅዱስ ስለ አውግስጢኖስ መስክሮ አናገኝም እዚህ ላይ ግን ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ስለ ዩኖሚየስ ምንፍቅና እንደ ተናገረውና መልስ እንደ ሰጠው ሁሉ ከኛ በተዐቅቦ አንድ ባሕርይ የመለኮት ፈቃድ የሥጋን ፈቃድ ሳይጫነው የሥጋም ፈቃድ በመሰኮት ፈቃድ ሳይጠፋ ከሁለት ፈቃድ በተዋሕዶ በተዐቅቦ አንድ ፈቃድ የሚለውን የኦሪየንታል አስተምህሮ የሰሙት ጥቲቂቶች ይህንን የአንድ ፈቃድ በተዋሕዶ አስተምህሮ በኬልቂዶናውያኑ ዓለም ማስተማር መሩ ነገር ግን ኬልቄዶናውያኑ እኛን በአውጣኪያውያን አሳብ አንድ ባሕርይ ጠዕበዕሀከሃ እንደምንል አድርገው አእንደሚሥሉን ኹሉ እነዚህ ጥቂቶችም የኛን አንድ ፈቃድ አባባለ በአውጣኪያዊ አንድ ፈቃድ ሞኖቴሊቲዝምዐከዐጠ» አባባል ተረድተውት በኬልቂዶናውያኑ ዓለም ታላቅ ግጭት ተፈጠረ በ ዓም ባደረጉት ሦስተኛው የቁሥጥንጥንያ ጉባኤም ቋሞኖቴሊቲዝም ተወገዘ በተዋሕዶ አስተምህሮ ውስጥ ያለው የኦሪየንታሉ ዓለም ግን በዚያኛው ዓለም ይህ ሁሉ ሲከሰት በፍጹም ርጋታ ውስጥ ነበር የጠው መጠጠው ከዚያም አንድ ባሕርይ የሚለውንም ሆነ ክልኤ ባሕርይ የሚለውን ትምህርት አስቀድሞ አውግዞ ለይቷልና እነዚህ የስሕተት ትምህርቶች በሚወልዲቸው ሌሎች ስሕተቶች አልተረበሸም በመሆኑም ሁለት ፈቃድ የሚል ቢመጣ በአንድ ባሕርይ እንዴት ሁለት ፈቃድ ይኖራል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact