Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ልዘ ጸዛዕክ ጸፍአ ማስታወሻነቱ የሕይወት ዘመናቸውን ሁሉ ለቅድስት ቤት ክርስቲያን አገልግሎት ሰጥተው በመንፈሳዊ ተጋድሎ ላሉ ዐረፍተ ዘመን ለገታቸው የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርሰቲያን ሊቃውንት ሁሉ ይሁንልኝ። ተርጓሚው ማውጫ ክፍል አንድ ጹ ንስሐ ምንድንነው። ይህ መጽሐፍ በቅዱስ መጽሐፍ ውስጥ በቅድስና ሕይወታቸው በምሳሌነት የምናወሳቸውን አበው መንፈሳዊ ሕይወት ክንሌል የራቀ ነው። መንፈሳዊነት የሚታይና የተገለጨ እይደለም ጥልቅና ውስጣዊ ነው።» በማለት መክሯል። እንዳያደርጉሴት ልጆቻቸውንም ክወንድ ልጆቻቸው ጋር እንዳያጋቡ» ወለበ እሪቸነሶ የጽ የሚያነከቡ ፍሉ መጨረሻቸውጥፋት ነው። ተዘሎ ፍዘወ ይህ መመሪያ ጋንና በጨሰ ዛነል ኀብረ መሆኑን ያስረዳል። ለመንፈሳዊ ከዘፍጥረት መጀመሪያ ጀምሮ እግደአብሔር የሚፈልገውም ብርሃን ከጨለማ መንፈካዊ ሕይወትም ከኃጢአት የተለየ እንዲሆን ነው።» ያለው ልዚህ ነው። በዚህ ደግሞ ኃጢእተኞችን ወደንሰሐ ለማምጣት ሲሉ ኃጢእተኞች በሚውሉበት ድረስ በመሄድ ኑብኝት ከሚያደርጉት ካህናት የተለየ ነው። አምስቱ ጠሰዳት ሙሽራውን ለመቀበል መብራ ታቐውገና ዘይታቻውን አጸጋጅተው በመጠሰቅ ላይ ነበሩና። በዚህ የጭላንጭል ያህል ሰሚያበራው የሻማ ብርየናችን የጨለማን ሥራ ልንገልጠውና ከራሳችንም ልናርቀው ይገባል ይህም ከከፉ ሃሳብና ፍላጎት መሰየቅ ነው።» ያለው በዚህ ምክንያት ነው። ጌታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ደግሞ «የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ እደርግ ዘንድ ሥራውንም አፈጽም ዘንድ ነው። ነፍስን መንከባከብ ነፍስን መንክባከብ የንስሐን ሕይወት የመጠበቅ አስፈላጊና አወንታዊ ፃጽታ ነው። ማንቸውም ሰው ለሥጋው እንደሚያስብ ሁሉ ጸነፍሉም ማሰብ አለበት ያብሚባለው ለዚህ ነው። ነፍስ እጅግ ያማረ ሸማ ትለብሳለች እርሱም የቅዱላን ጽድቃቸው ነው።
የንስሐ ሂደትና አፈጻጸም ብ የኤል ዋይ ሪ ዬ ተስፋ መቁረጥ አይገባም ንስሐበግል ትጋትና በእግዚአብሔር ረድኤት መካከል ዬ የንስሐ አለፈላጊት ፄ የንስሐ መሰናክሎች አንቅፋቶች ንስሐና ቤተ ክርስቲያን » ክፍል ሁለት ለንስሐ የሚያበረታቱ ሁኔታዎች ሰ ሌላ ቡ ማንነትህን ካወቅህ ከኃጢአት በላይነህ ኃጢአት ምን አንደሆነ ብታውቅ ትሸሸዋለህ ይ የኃጢአትን ውጤት ብቃውቅ ከኃጢአት ትሸሻለህ የኃጢአትን ቅጣት ብታውቅ ኃጢአትን ትፈራ ነበር ች ሌሎች ለገስሐ የሚያበረታቱ ነገሮች ክፍል ሦስት እንዴት ንስሐ ይገባ። » በማለት ኃጢእት የነፍስ ሞት ንስሐ ደግሞ ሕይወት መሆኑን እለተምሯል። ስለዚህ ንስሐ መንፈላዊ የሕይወት ትንሣኤ ነው ኃጢአት በመንፈሳዊ ሕይወት መሞት ንውና። ንለሐ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው ከእግዚአብሔር መለየት ኃጢጸት ነውና ንስሐ የሚገባ ሰው ክሠራው ኃጢአት በሙሉ ልቡ ይመለሳል የበደእውን ፈጣሪውን ስለበደሉ ይቅርታ ይጠይቃል። ስለዚህ ኃጢአትን ፈጽሞ መተው እንጂ ከኣንዱ ወደሌላው የኃጢአት ዓይነት እየተዛወሩ ኃጢአትን መሥራት ንስሐ ኦይደለምና ኃጢአትን ጨርሶ መተው ይገባል» ቀ ንስሐ ስለአለፈው ስህተት አብዝቶ ማልቀስ ያለፈውን የኃጢአት ኑሮ ማውገዝና መኩነን ነው ኃጢእትን ፈጽሞ በመተው ከልቡናው የኃጢኦትን ሃሳብ ጨርሶ ያስወገደ በው ልቡ ንጹሕ ስለሆነ ያለፈውን ኃጢአቱን እያስበ ያለቅሳል የቀደመ የበደል ኑሮውንም ይረግማል። የሰው ኃጢእት ቢባዛም እግዚአብሔር ፈቃዱ ሰው ሁሉ ከሞተ ነፍስ አንዲድን ነው ከልዑል መንበሩ ስቦ ሰው ያደረገው የስውን ባሕርይ ገንዘብ አድርጎ በመሞት ሞትን ለማጥፋት ተ ንስሐ ኃጢአትን ሲሠሩ ክመኖር ይልቅ ከእግዚአብሔር ጋር መኖርን መሻት መምረጥ ነው ከእግዚአብሔር ጋር መኖርን መምረጥ ነማስት እግዚአብሔር የማይወደውንና የማይደስትበትን ኃጢአትን ሥራት ተከልክሎ እግዚአብሔር የሚወደውንና የሚደሰትበትን ጽድቅ ዖሮሚገኝበትን መልካም ምግባርና ትሩፋት በመሥራት እርሱን በማምለክና ማገልገል መኖርን መምረጥ ነው። ከዚህ በመነሣት ነው ንስሐ ወደመንግታተ እግዚአብሔር የምታለ። ከዚህ ታላቅ ፍቅሩ የተነሣ ለሰው ይ ንስሐ ከሰዎች ጋር ለመታረቅ የተዝረጋ የእግዚአብሔር ። ንስሐ እግዚአብሔር የሰውን የቀደመ ኃጢኣት ይቅር የሚልበትና የሚያጥብበት መንፈሳዊ ላሙና ነው። ለቪህ ነው ንስሐ ከሰዎች ጋር ለመታረቅ የተዘረጋ የእግዚአብሔር ሽ ዘ ንስሐ እግዚአብሔር ወደሰው የሚጣራውን ጥሪ ሰምቶ ወደ እርሱ መመለስ ነው ይህም በኀሊና ውስጥ ስሚደመጠው የእግዚአብሔር የጥሪ ጽምዕ መልስ መስጠት ነው። እንግዲህ መንፈሳዊ ፍሬ ሊያፈራ ሲገባ ፍሬ የሌለው የሆነ ሰው ሊያደርግ የሚገባውን ባለማድረጉ ኃጢአተኛ ሰለሆነ ንስሐ መግባት አለበት። ይህም ኃጢአትን ክማሰብ መለየት ማለት ነው ምክንያቱም ሰው በተግባር ኃዉአትን ባይፈጽምና በልቡ ግን የኃዉኣት ፍቅር ቢኖር ትም በልቡናው የሚመላለስ ከሆነ ይህ ሰው ንስሐ ገብቷል ለማለት ይቻልም። የዚህ ዓይነቱ ሰው ኃጢኣትን የተወው ወይም ኃጢአት መሥራት የተቆጠበው የእግዚአብሔርን ሕግ ለመጠበቅ ብሎ ነው እንጂ ኒ ትን ጠልቶ አይደለምና በልቡናው የኃጢአት ፍቅር ቅሬት እያለ ን ትቷልና ንስሐ ገብቷል ሊባል እይችልም። » በማለት ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ የሚያስማው የእግዚአብሔርን የንስሐ ጥሪ ነው። ንስሐ ከገባህ ዳግመኛ ወደ ኃጢአት ባትመለሰ መልካም ነው። ንስሐ የሚገባ ሰው ፍቅሩ ከፍተኛ ነው። እግዚአብሔር ጹ ንስሐ በግል ትጋትና በእግዚአብሔር ረድኤት መካከል እግዚአብሔር ንስሐ የሚገቡትን ይቀበላል ብለን ሰንናገር ተነሣሒው ሰው ይሰንፋል ያንቀላፋል እግዚአብሔር አሰኪቀሳቅሰው ድረስ ቁጭ ብሎ ይጠብቃል ማለት አይደለም። የሐኖዘ« ቅዱስ ይስሐቅ «ንስሐ ካልተገባበቅ ኃጢአት በተር እግዚአብሔር ይቅር የማይለው የፅ» በማለት የተናገረው ቃልም ይህንኑ የሚያጸና ነው። ነገር ግን የተለያዩ ስውር ፈተናዎችን እየደቀነ ንስሐ ብልቡና ውስጥፈሪሃ እግዚአብሔር አለመኖሩ ቅዱስ ይስሐቅ «ፈሪቻ አግዚአብሔር ከሌል ንስሐ መግባትም የለም» ብሏል። ክዚህ አንፃር ሰው እግዚአብሔር ምን ያህል እንደ አከሰቋረው ይ ያ በኃጢአት አያዋርድም ስለዚህም አይወድቅም። ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደሰ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል የእግዚአብሔር ቤተ መስከደስ ቅዱስ ነውና ያውም እናንተ ናችሁ»» ጸቆሮር። ኃጢአትን የሚሠራ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር መተባከር የለውምና ለዚህ ነው ኃጢአት ከእግዚኣብሔር መሰነቅ ነው የተባለው። ከኃጢአት ብዛት የተነሣ ሰው እስክ ሞት እንኳ ቢሆን የመንፈሰ ቅዱስን ሥራ ሊቃወም ይችላል። ለው በኃጢአቱ እ ንስሐ እንዲገባ የሚያበረታው መንፈስ ቅዱስ ነውና። መንፈስ ቅዱስን ኃጢአት አግዚአብሔርን ማጣት ነው በኃጢኦት የሚኖር ሰው ራሱንና ልቡናውን ከእግዚአብሔር በመለየቱ እግዚአብሔርን ያጣል። በመጽሐፍ «ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሉን ያፈርሰዋል የእግዚአብሔር ዜቀፉ መቅደስ ቅዱስ ነውና። «በዚያ ቀን እግዚአብሔር ብቻ ከፍ ከፍ ይላል። ፀፍጓ እግዚአብሔር ኃዉአትን ይቅር ይላል ይቅርታን ለማግኘት ግን ሰው ንስሐ ሙግባት አልበት። ነቢዩ ዳዊት በበደለ ጊዜ እግዚአብሔር ናታንን ወደ ዳዊት ልኮታል ወደ ንስሐ እንዲመለለ ይመከረው ዘንድ። ይ ከራስ ጋር መሆን ንስሐ መግባት የራስን ፈቃድ ይጠይቃል ሰው ንስሐ ለመግባት ፈቃዱ የራሱ ነው። ይሁን እንጂ ኃጢአት ኃጢእት ነውና የሬጸመው ሰው ይጠየቅበታል። በአጠቃላይ እንግዲህ ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ኃጢአትን ለመተውና ንስሐ ለመግባት ምክንያትን እንቅፋት ወይም መሰናክል ማድረግ መልካም አይደለም። እነርሱን ጌታችን ኢየሱስ ክርሕቶስ «እላችኋለሁ የእግዚአብሔር መንግሥት ነዉናንት ትወሰዳለች ፍሬዋንም ለሚያደርግ ኃጢአት ናታን ስገሠቃው ጊዜ አላንጎራጎረም ነበር ወዲያው በእግዚአብሔር ሬት በድያልሁ» በማለት ንስሐ ገባ እንጂ። ለዚህ መፍትሔው ኒ የተነሣ ደስታ አገኛለሁ ብሎ ማሰብንፈጽሞክነሊና ማራቅ ብቻ ጹህን የመሰለ ሃሳብ ያለው ሰው ከኃጢአት ተነሣ ዘለዓለማዊ ዘንድ በተላከበት ቅጣት በኃጢእት መኖሩን የጠላ ሰው ነው። ሰው ሠራው ኃጢአት እግዚአብሔር ያልቀጣው እንደሆነ ያልተቀጣው ከእግዚአብሔር ቸርነት የተነሣ መሆኑን በመዘንጋት ሕጉን መተላለፍና እግዚአብሔርገም መዳፈር ይጀምራልሌ። ስለዚህም ይህንሲፈጽም የነበረው ሰው ንስሐ እንዲገባ አይጠበቅበትም በእርሱ እእምሮ ኃጢአትን እልሠራምና። እኛነታችንን ከምንወደው ኃጢአት የለየን እንደሆን ያን ጊዜ የእግዚአብሔር ፍቅር ሕይወታችንን የሚመራው መሆኑን እናውቃለን ዘለዓለማዊውን ሕይወትና የሚጠበቅብንን ማሰብ መንፈሳዊ ጉዞእችን ረጅም ከመሆኑ የተነሣ መላ የሕይወት ዘመናችን እይበቃውም። ፈሪሃ እግዚአብሔር ከሌለን በፍቅረ እግዚኣብሔር ልንኖር አንችልም ፍቅረ እግዚአብሔር በእኛ ዘንድ ክሌለ የእግዚአብሔር መንፈስ ሊያድርብን አይችልም። ሰአገድ ሰው ልቡና ውስጥ ያለው ጽኑ ፍቅረ እግዚአብሔር ያለማቋረጥ እንዲጾም እንዲጸልይ መንፈሳውያን መጻሕፍ ትን አንዲያነብ ቤተ ክርስቲያን እንዲሄድ ንስሐ እንዲገባ ሥጋውን ደሙን እንዲቀበል ያደርገዋል። ይህን ፍቅር ያጣ ልቡና ግድየለሽ ከመሆኑ የተነሣ ቀድሞ የእግዚአብሔርን ፍቅር ባወቀበት ጊዜ በልቡናው የተቀጣጠለውን ፍጹም መንፈላዊነት ያጣል እናም ይህ ግድየለሽነቱ ወደ ኃጢአት ያድጋል። በልቡናችን ውስጥ የእግዚአብሔር ፍቅር ከሌለ ንስሐ ልንገባ አንችልም። ሰው እግዚአብሔር በመጨረሻው የፍርድ ቀን የሚሰጠውን የቅጣት ፍርድ በመፍራት ከሲኦልና ዐኋላም ከገሃነም እላት ለመዳን ብሎ ንስሐ ሊገባ ይችላል ነገር ግን እንዲህ ዓይነቱ ሰው በፍርሃት ምክንያት ተዋት እንጂ ኃጢአትን ከልቡናው ጨርስ አላወጣትም አልጠላትምና። በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በንስሐ ሕይወት ያልኖርን እንደሆነ መጥፋታችን አይቀርም። አንዲህ ያለ በፍቅረ እግዚአብሔር ላይ የተመሠረተ የቅንነትና የየዋህነት ስሜት ያለው ሰው ያለምንም ችግር ንስሐ ሊገባ ይችላል። በልቡናው ፍቅረ እግዚአብሔር ለሌለው ሰው ንስሐ መግባት ከባድ ሸክምና አስቸጋሪው ነው ምክንያቱም የኃጢአትን ፍቅር ገና ክልቡ ጠርጎ አላስወገደምና። ብዙ ጊዜ በመደጋገም የእግዚአብሔርን ዕርዳታ ለማግኘት ጸልየን ንስሐ ለመግባት አልቻልን ይሆናል። የሠራውን ኃጢአት በካህኑ ፊት የገለጠና የተናዝዘ ሰው ዳግመኛ ያንን ኃጢአት እንዳይሠራ የሚያደርገው መንፈሳዊ ኃይልና ስረከት ያገኛል። እግዚአብሔር ኃጢአቱን ባሳወቀው ጊዜ ግን ተፀፅቶ ንስሐ የቋቷል። በሠራው ኃጢአት የማያዝን ሰው ንስሐ ገብቻለሁ ሊል አይችልም ራሱን አያውቅምና። ለዚህም ነው ንስሐ በሚገቡ ስዎች ሕይወት ውስጥ ብዙ ጊዜ መንፈሳዊ ጥንካሬን የምናየው። ንስሐ በልቡናችን ውስጥ ክፍተኛ የሆነ ፍቅረ እግዚአብሔር አንዲወሰድ ያደርጋል። ስለኃጢአቱ የሚያስብ ስው አኔ ብዙ ጊዜ በኃጢአት ወድቄአለሁና ሌላው ሰው ከእኔ የተሻለ ቅዱስ ነው ይላል። ቅዱስ ዮሐንስ የተባለ የቤተ ከርስቲያን አባት ማንንም በኃጢአት ያየ እንደሆነ «ስይጣን ዛሬ ወንድሜን ከጣለጸው ነገ አኔን ይጥለኛል ወንድሜን ጌታ ይቅር ብሎት ንስሐ ይገባ ይሆናል እኔ ግን ንስሖ የምገባ ሰው አይደለሁም» እያለ አምርሮ ከልቡ ያለቅላል» ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም «ከእነርሱ ጋር አንደ ታሠረ ሆናችሁ እሥሮችን አስቡ» በማለት የተናገረው ቃል ንስሐ የገባ ሰው ንስሐ አንዳልገንባ ራሱን በመቁጠር በኃጢአት ላሉት ማሰብና ማዝን የሚገባው መሆኑን ያመለከታል። ተነሳሒ ልቡና ያለውና ሕይወቱን በንስሐ የሚመራ ሰው ለእርሱ አደገኛ አንኳ ቢሆን ስለሴላው ሰው ኃጢአት አይናገርም። ንስሐ ከክርስቶስ እግር በታች ራለን መጣል ብቻ አይደለም ዐመን ፈሳዊ ሕይወት መኖርና የእግዚእብሔርን ትእዛዛት በመፈጸም መኖርም መክ ተፃ የልብ ንጽሕና ፍጹም ንሰሐ ኃጢአትን ጨርሶ መጥላት ልብንም ፈጽሞ ከኃጢአት ማጥራት ሲሆን የልብ ንጽሕና ደግሞ ከፍጹም የንለሐ ምልከቶች አንዱ የልብ ንጽሕና ፍጹሙ ንስሐ ማለትም ሰው ኃጢአትን ጨርሶ መጥላቱ እንዴት ሊታወቅ ይችላል። ስለዚህ አንድሰው በተወሰነ ኃጢአት ተፈትኖ ራሱን ከዚህ ኃጢአት ቢያነጻ ይህ ፍጹም ንጽሕና ነው ለማለት አይቻልም። ያን ጊዜ ሰኣአምሮኣችን የቀቀረጸውን ሃሳብ ሥፍራ ሳንሴጠውና ሳናተኩርበት ያላለፍነው እንደሆነ ይህ የልብ ንጽሕና ቅድመ ሁኔታ ሊፈጥር ይችላል ወይም ደግሞ አእምሮአችንን ያስገዛንለትና ጊቤ የሰጠነው እንደሆነ የኃጢአትን ፍላጎት በውስጣችን ሊፈጥር ይችላል ይህ ሃሳብ በእግዚአብሔር ሰው ልቡና ውሰጥ የኃጢአትን ፍላጎት ላይሆን በልቡናው ውሰጥ ለኃጺአትና ለዓለም ነገር በመሞት ላይ እንዲያተኩር የሚያነጥግ ሃሳብ ሊፈጥርበት ይችላል። የእግዚአብሔር ፍቅር ባደረበት በዚህ ለው ሕይወት ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች በግልጽ ይታያሉ። ለምሳሌም ዙ አንድ ሰው የእግዚአብሔርን ቸርነት ዐውቆ ንሰሐ ከመግባቱ በፈት ቁጡሊሆን ይችላል በንስሐ ዘመኑ ቁጣውን ካልተወ ንስሐ ገብቷል ሲባል አይችልም። ይህ ሰው ንስሐ ከገባ በኋላ ሊለቀስበት የሚገባ ኃጢኣት በእርሱ ሕይወት ውስጥ መኖሩን በማስተዋል ራሱን ከዚህ ከማንጻት ይልቅ ዓይኖቹ የሌሎች ስዎችን ኃጢአት ለማየት የተከፈቱ ስለሆኑ ስዎችን ሲተችና በእነርሱም ሲፈርድ ይኖራል።