Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

a ነገረ ቅዱሳን.pdf


Advertisement
  • word cloud

a ነገረ ቅዱሳን.pdf
  • Extraction Summary

ቀዳማዊ ዜና መዋ ከዚህ መልዕክት እንደምንረዳው እግዚአብሔርን ለማገልገል ራስን መለየት እንደሚገባ ነው። ከቃሉ ትርጉም ስንነሳ ቀደሰ የሚለው ሐረግ የሚያመለክተው ለየ አከበረ መረጠ ሲሆን ስንተረጉመው ዛሬ በፈቃዱ ራሱን ለእግዚአብሔር የሚለይ ማን ነው። ያገለግሉት ዘንድ የእግዚአብሔርንም ስም ይወድዱ ዘንድ ባሪያዎቹም ይሆኑ ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ። ዘጸ እግዚአብሔርም ሙሴን እኔ ይህን ሕዝብ አየሁት እነሆም አንገተ ደንዳና ሕዝብ ነው። ከመዓትህ ተመለስ ለሕዝብህም በክፋታቸው ላይ ራራ። ኛነገ ስለ ባሪያዬም ስለ ዳዊት ይህችን ከተማ አድናት ዘንድ እጋርዳታለሁ። ኢዮ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ እግዚአብሔር ቴማናዊውን ኤልፋዝን እንደ ባሪያዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል። መዝ እንዳያጠፋቸው ጐጣውን ይመልስ ዘንድ የተመረጠው ሙሴ በመቅሠፍት ጊዜ በፊቱ ባይቆም ኖሮ ያጠፋቸው ዘንድ ተናገረ። እርስዋም ዓይኖችዋን ከፈተች ጴጥሮስንም ባየች ጊዜ ተቀመጠች። ጠቢቡ ሰለሞንም ቅዱሳን ጻድቃን ከሞቱ በኋላ በኃጥአኑ ላይ እንደሚፈርድባቸው ለደጋጉ እንዲፈርድላቸው ሲያስረዳ ወብእሲሰ ጻድቅ መዊቶ ይኬንን ረሲዓነ እንዘሀለሙ ሕያዋኒ ሆሙ ጻድቅ ሰው ግን ከሞተ በኋላ በሕየወት ሳሉ እግዚአብሔርን የዘነጉ ሰዎችን ይገዛል ይቀጣል ይላል ጥበብ አማርኛው ግን ላይ ነው።ከመውጣቴም በኋላወደ ኣጸደ ነፍስን እነዚህን ነገሮች እንድታስቡ በየጊዜው ትችሉ ዘንድ እተጋለሁርበጸሎትን።

  • Cosine Similarity

ማቴ ቤተክርስቲያን ቅዱሳን የምትላቸው እነማንን ነው ቅዱሳን መላእክት ቅዱሳን መላእክት ከማንኛውም ነገር የራቁ ሥርዓታቸውን የጠበቁ እግዚአብሔርን ያወቁ እግዚአብሔርን የሚቀድሱ ስለሆኑ ቅዱሳን ይባላሉ «አንዱም ለአንዱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያሉ ይጮሁ ነበር ኢሣ ሩጋ ስለዚህ በባህሪዩ ቅዱስ የሆነውን እግዚአብሔርን ስለሚያመሰግኑ ስለሚቀዱሱ ቅዱሳን ተብለዋል ቅዱሳን አበውሹ መጻሕፍት ሳይጻፍላቸው መምህራን ሳይላኩላቸው በሕገ ልቡና በቃል ብቻ የተላለፈላቸውን ይዘው እንዲሁም በሥነ ፍጥረት በመመራመር ፈጣሪያቸውን አምነው እርሱ የሚወደውን ሥራ የሠሩና በጣኦት አምልኮ ራሳቸውን ያላረከሱ አባቶች ቤተ ክርስቲያናችን ቅዱሳን ትላቸዋለች ለምሣሌ አበው ብዙኃን አብርሃም ኩፋሌ ቅዱሳን ነቢያት እግዚአብሔር ከማኅፀን ጀምሮ ጠርቶ መርጧቸው ሀብተ ትንቢትን አጐናጽፏቸው ያለፈውንና ወደፊት የሚሆነውን በእርግጠኝነት እየተናገሩ ሕዝቡን ይመክሩትና ይገስጹት የነበሩ ቤተክርስቲያን በቅድስና ማዕረግ የምትጠራቸው አባቶች ናቸው ትንቢት ከቶ በሰው ፈቃድ አልመጣምና ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ተናገሩኛ ጴጥ እንዲል ቅዱሳን ሐዋርያት በነቢያት የተነገረውን ቃለ ትንቢት መድረሱንና በዘመናቸው መፈጸሙን ለዓለም እንዲያስተምሩ ጌታችን ራሱ ኑ ተከተሉኝ ብሎ የጠራቸውና የመረጣቸው ናቸው «በእውነት ቀድሳቸው ቃልህ እውነት ነው ወደዓለም እንደ ላክኸኝ እንዲሁ እኔ ወደዓለም ላክኋቸው እነርሱም ደግሞ በእውነት የተቀደሱ እንደሆኑ እኔ ራሴን ስለእነርሱ እቀድሳለሁ ዮሐ ቅዱሳን ጻድቃን ቅዱሳን ጻድቃን ጌታን አርአያ አድርገው መላ ዘመናቸውን ከጣዕመ ዓለም ተለይተው ፈቃደ ሥጋቸውን ለፈቃደ ነፍሳዋው አስገዝተው በጾም በጸሎት በስግደት በምናኔ ጸንተው ድምጸ አራዊትን ጸብአ አጋንንትን ግርማ ሌሊትን ሳይሳቀቁ ዳዋ ጥሰው ደንጊያ ተንተርሰው ጤዛ ልሰው የኖሩ አባቶችን ቤተክርስቲያን በቅድስና ማዕረግ ታከብራቸዋለች «ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ያገኛል ማቴ ዐ እንዲል ቅዱሳን ሰማዕታት ቅዱሳን ሰማዕታት ጌታችን በጴላጦስ ፊት እኔ እውነት ልመሰክር ስለዚህ ተወልጃለሁ ስለዚህም ወደ ዓለም መጥቻለሁ» ዮሐ ያለውን ምስክርነት በመከተል እግዚአብሔርን አንክድም ለጣኦት አንሰግድም በማለት በዓላውያን ነገስታት ፊት ሳይፈሩና ሳያፍሩ ቆመው የመሰከሩትን ቤተክርስቲያን በቅድስና ትጠራቸዋለች ቅዱሳን ነገሥታት እንደ አሕዛብ ዓላማውያን ነገሥታት በሥልጣናቸው በሀብታቸው በሠራዊታቸው ሳይመኩ ኃይማኖት ይዘው ምግባር ሰርተው የተገኙ እንደ ዳዊት ያሉ ቅዱሳን አባቶች ናቸው ቅዱሳን ሊቃውንት ቅዱሳን ሊቃውንት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ያልተመሰለውን መስለው የተመሰለውን ተርጉመው ሳይሉ ያልተመሰለውን መስለው የተመሰለውን ተርጉመው በማስተማር መጻሕፍትን በመተርጐም መናፍቃንን ጉባኤ ሰርተው ረትተው ያስተማሩ ቅዱሳን ይባላሉ መልካሙን የምስራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው» ሮሜ ቅዱሳን ጳጳሳት ቅዱሳን ጳጳሳት የካህናትና የምዕመናን የሰማያውያንና የምድራውያን አንድነት የሆነችውን ቤተክርስቲያን በኃይማኖት በመምራት መንጋውን ከተኩላ በመጠበቅ የክርስቶስን ትዕዛዝ የፈጸሙ ቅዱሳን ናቸው ቅዱሳን መነኮሳት ደናግልን ቅዱሳን መነኮሳት ደናግል ከሕገ እንስሳ ሕገ መላእክት ይበልጣል ብለው ራሳቸውን ለክርስቶስ አጭተው ከሴት ወይም ከወንድ ርቀው ስለ መንግሥተ ሰማያት ብለው ራሳቸውን ጃንደረቦች ያደረጉ ናቸው ቅዱሳት አንስት ጌታችን መርጦ ካስከተላቸው ዐው ቤተሰብ ቱ ቅዱሳት አንስት ጌታ ሲሰቀል ሳይሸሱ በመቃብሩም በመገኘት የትንሳኤው ምስክርም በመሆን መከራ በበዛበትና በጸናበት የክርስትና ጐዳና የተጓዙ እናቶች እህቶች ሁሉ ቅዱሳት አንስት ይባላሉ ቅዱሳት መካናት ማለት የተለዩ የተከበሩ ሥራዎች ቦታዎች እግዚአብሔር በመዝሙር በቅዳሴ በማኅሌት ይገለገልባቸው ዘንድ መረጣቸው ገዳማትና አድባራት ቅዱሳት መካናት ይባላሉ «የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ኢያሱን አንተ የቆምክባት ስፍራ የተቀደሰ ነውና ጫማህን ከእግር አውልቅ አለው»ኢያሱ ቅዱሳት መጻሕፍት ቅዱሳት መጻሕፍት የሚባሉት የብሉያትና ሐዲሳት የመነኮሳትና ሊቃውንት እንዲሁም አዋልድ መጻሕፍት ናቸው ቅዱሳት መጻሕፍት ስንል የተመረጡ የተከበሩ የተወደዱና የተመሰገኑ መጻሕፍት ማለት ነው ቅዱሳን መጻሕፍት ቅዱስ መሰኘታቸው የሰውን ልጅ መነሻና መድረሻ ታሪክ በሦስቱም ሕግጋት የተነሱ ቅዱሳን ጥንተ ክብራቸውን ገድላቸውን ከእግዚአብሔር የተቀበሉትን ጸጋ እግዚአብሔር ወልድ የሰውን ልጅ ለማዳን ያደረገውን ጉዞ የማዳን ሥራውን ስለያዙ ቅዱሳን ተባሉ ቅዱሳት ሥዕላት በእግዚአብሔር ትእዛዝና ፈቃድ ተስለው የእግዚአብሔር ስም በሚጠራበት ቦታ የሚቀመጡና ከስዕሉ ባለቤት ተራዳኢነትና በረከትን ለማግኘት የሚጠቅሙ የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታዎች ናቸው ዘፀ ዘጉ ሩ ሥጋዊውን ዓለም ከሚያንጸባርቁ ዓለማውያን ሥዕላት ፈጽመው የተለዩ በመሆናቸው ነው የቅዲሳኑ ቅድስና ሥዕላቱንም ቅዱሳት አሰኝቷቸዋል ሥዕላቱ በራሳቸው የሚያደርጉት ገቢረ ተአምራት ቅዱሳት አሰኝቷቸዋል ቅዱሳት ንዋያት በእግዚአሔር ቤት ውስጥ ለመንፈሳዊ አገልግሎት የሚውሉ ንዋያት ሁሉ የተቀደሱ ናቸው ምክንያቱም አገልግሎቱ የሚፈፀመው ቅድስና የባህሪይ ገንዘቡ ለሆነ ለእግዚአብሔር ነውና ቅዱስ መስቀል የጌታችን ቅዱስ መስቀል ሕያው አማናዊ በሆነው በክርስቶስ ደም ከመክበሩ የተነሳ ቅዱስ ተብሏል ቅዱስ ያሬድ ስለመስቀሉ በድጓ ዘክረምት ላይ እንዲህ ብሏልን የቅዱሳን ክብራቸው የጻድቃን ሞገሳቸው የዕውራን ብርሃናቸው እነሆ ይህ መስቀል ነው» ብሏል ብርሃናቸው እነሆ ይህ መስቀል ነው» ብሏል ታቦት። ቤተክርሲያን ቅዱስ ብላ ከምታከብራቸው አንዱ ታቦተ ሕጉን ነው ታቦት ማለት በግእዝ ቋንቋ ማዳሪያ ማዳኛ ማለት ሲሆን በዚህ ታቦት ላይ እግዚአብሔር የሚያድርበትና የሚገለጥበት የጽላት ሕጉ ማዳሪያ ነው ዘፀ የቅዱሳኑ ክብራቸው በቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን የቅዱሳንን ውለታ አትረሳም በአጸደ ሥጋ ያሉትን በማገልገል ያረፉትን ቅዱሳንን ደግሞ በማክበር ገድላቸውን በመጻፍ መታሰቢያቸውን ታደርጋለች «እግዚአብሔር ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ አመጸኛ አይደለምናዕብ ፀሩገዐ ዕብ ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳንን በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ በጸበል ቤተክርስቲያን በማነጽ ጽላት በመቅረጽ ታስባቸዋለች «በቤቴና በቅጽሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋልሁ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁኢሣ ት ቤተ ክርስቲያን በቅዱሳን የልደትና የእረፍት ዕለታት የመታሰቢያ በዓል በማድረግ በቅዳሴና በማኅሌት በማክበር በዓለ ንግሥ ታደርጋለች በስማቸው ጠበል ጸዲቅ ታደርጋለች ማቴ ሌላው ቤተክርስቲያን ቅዱሳንን የምታስበው የተጋደሉትን ተጋድሎ የደረሰባቸውን ፈተና ያደረጉትን ውጊያ ጦርነት ድልና አክሊል እስካገኙበት ድረስ ያሉትን ገድላቸውን በመጻፍ ታስባቸዋለች ኛጢሞ ይሁዳ ቁጥር ማጠቃለያ እግዚአብሔር ከኃቱ ስነፍጥረት በቅድስና ማዕረግ ስሙን ቀድሰው ክብሩን እንዲወርሱ አድርገው የፈጠራቸው ቅዱሳን መላእክትንና የሰው ልጅን ነው ዛሬ በፈቃዱ ራሱን ለእግዚአብሔር የሚቀድስ ማነው። ራሳቸውን ስለ እርሱ ፍቅር ሲሉ ጃንደረቦች ያደረጉት የወዳጆቹ የቅዱሳን ስም በራሱ ቤት ማለትም በቤተ ክርስቲያን እንዲጠራ ቅዱስ ፈቃዱ መሆኑን ራሱ እግዚአብሔር እንዲህ ነግርአል። ራዕ አማላጅነታቸው በአጸደ ሥጋ ኛ የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ባለመስማቱ እግዚአብሔር ግብፅን በዕንቁራሪት ጓጉንቸር አስወረራት መላዋ የግብፅ አገር በእንቁራሪት ተሸፈነች ፈርዖንም ይህን አስደንጋጭ መቅሰፍት አይቶ ሙሴና አሮንን ጠርቶ ጓጉንቸሮቹ ከእኔና ከሕዝቤም እንዲርቁ ወደ እግዚአብሔር ጸልዩልኝ አላቸው ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ አማለደ እግዚአብሔርም በሙሴ ምልጃ ጓጉንቸሮቹን በሙሉ ገደለ ዘጸ ፀ ኛ ተናካሽ የዝንብ መገንጋ ዘጸ ኛ እስራኤላውያን ጣዖትን በማምለክ ከባድ ኃጢአት በፈጸሙ ጊዜ እግዚአብሔር ሙሴን ጠርቶ ይህን ሕዝብ አጠፋለሁ እደመስሳለሁ አንተም በታላቅ ሕዝበ ላይ እሾምሃለሁ ባለው ጊዜ ሙሴ ወደ ፈጣሪው ወደ እግዚአብሔር አጥብቆ ጸለየ አማለደ በዚህ ጊዜ መሐሪ እግዚአብሔር በሙሴ ምልጃ ሊያደርገው ካሰበው መቅሰፍት በራሱ መሐሪነት ተመልሶ መቅሰፍቱን አስቀረ ሕዝቡንም በሙሉ ጸሎት ምልጃ ይቅር አለ ዘጸ ኛ ሙሴ ኢትዮጵያዊትዋን ሴት ልጅ በማግባቱ ወንድሞቹ አሮንና ማርያም ሙሴን በመቃወም አሙት በዚህም ምክንያት እግዚአብሔር የነገሩ ማክ ቆስቋሽና ጀማሪ የነበረችውን ማርያምን በለምጽ በሽታ መታት በረዶ መሰለች ነገር ግን ሙሴ ሰባት ቀን ወደ እግዚአብሔር ጸለየላት ማለደላት እግዚአብሔርም በሙሴ ጸሎት ምልጃ ፈወሳት ዘጉል የነቢየ እግዚአብሔር አማላጅነት ስሙ በውል ያልተጠቀሰ ብእሴ እግዚአብሔር በሚል ስያሜ ብቻ የተጠቀሰው በመሰውያ ላይ ዕጣን እያጠነ በነበረው የኢዮርብዓም ላይና በመሰውያው ላይ ትንቢት በመናገሩ ንጉሱ ኢዮርብዓም ተው ያዙት ብሎ እጁን ዘረጋ በዚህ ጊዜ በትንቢቱ መሠረት በደቂቃ ውስጥ የተዘረጋች የንጉሠ እጅ እንደብረት ደርቃ እንደተዘረጋች ቀረች ሊያጥፋት ቢሞክርም አልቻለም ከአቅሙ በላይ ሲሆንበት ኦብእሴ እግዚአብሔር ጸሊሊተ ኅበ እግዚአብሔር በማለት ንጉሁው ወደ እግዚአብሔር ሰው አማልደኝ ብሎ በመለመኑ የእግዚአብሔር ሰውም ወደ መሐሪ እግዚአብሔር በመለመኑ የደረቀችው ንጉሠ እጅ ወደእርሱ ተመለሰች ማለት ታጠፈች እንደ ነበረችውም ሆናለች ይላል ኛነገ የነቢየ የኤልያስ ምልጃ ነቢየ እግዚአብሔር ኤልያስ በምልጃው በጸሎቱ ብዙ አስደናዊ ተአምራቶች ፈጽሞአል ከእነርሱም መካከል ገኛ ሕገ እግዚአብሔርን የተው ወገኖችን ለመቅጣትና ለማሳፈር የሰማይ ዝናብ እንዳይዘንብ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ የሰማይ ዝናብም በኤልያስ ቃል ሦስት ዓመት ከስድስት ወር ሳይዘንብ ቀጥ አለ ከእነዚህ ዓመታት በኋላ ግን ነቢዩ ኤልያስ ዝናብ እንዲዘንብ ወደ ፈጣሪው ምልጃ ጸሎት አቀረበ ዝናብም በሚገባ ዘነበ ኛነገ እንደገና ኛነገ በጸሎቱ መሥዋዕቱን ከሰማይ እሳት ወርዶ በላለት ኛ ለሞተው ሕፃን ልጅ ስለእናቱ ሲል ኤልያስ ወደ እግዚአብሔር ጸልዮ ምልጃ አቅርቦ የልጁም ነፍስ ተመልሳ ልጁም ከሞት ተነሳ ኛነገ የነቢዩ ኤልሳዕ አማላጀነት ገቢሬ ተአምር ኤልሳዕም በጸሎቱ በምልጃው ብዙ ተአምራቶች አድርጎአል ከተአምራቶቹም መካከል አንደኛው የሞተውን ልጅ ጸልዮ ማስነሳቱ ነው ኛነገ ራሱ ታሞ የሞተው ልጅ ነው ያስነሳው የዳዊት አማላጅነት ምንተ ገብሩ እሉ አባግዕ እንዘኖላዊሆሙ አነ ዘአበስኩ ጠማማም ሥራ እኔ አድርጌአለሁ እነዚህ በጐች ግን ምን አደረጉ እጅህ በእኔና በአባቴ ቤት ላይ እንድትሆን በማለት ከአንጀቱ በአቀረበው ጸሎት ምልጃ መቅሰፍቱ ን በፈጣሪ ቸርነት ተገታ ሳሙ የነቢዩ ኤርምያስ ምልጃ በአሥር ቀን ጸሎት ምልጃ በእስራኤላውያን ታስቦ የነበረውን መቅሰፍት አንደተገታ ተገልጾአል ኤርምያስ ። እስካሁን ድረስ ከሞላ ጎደል ያየነው የቅዱሳን ምልጃ በዘመነ ብሉይ ነው ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ የቅዱሳን ጻድቃን ምልጃ በዘመነ ሐዲስ እናያለን ይህ የአማላጅነት አገልግሎት ሳይቋረጥ በዘመነ ሐዲስም ማለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ዘመንና በዘመነ ሐዋርያትም ይፈጸም እንደነበረ ከዚህ ቀጥለን እንመለከታለን በወንጌል እንደ ተጻፈው ልጄ ታሞ ለሞት ተቃርቦአልና ፈውስልኝ በማለት ስለታመሙ ሰዎች ወጥተው በአቀረቡት ምልጃ እንኳን ሲታመሙ ሲሞቱ ሳይቀር ከሞት እያስነሳ በጥያቄአቸው መሠረት ይፈቅድላቸው እንደነበር ቅዱስ መጽሐፍ ይነግረናል ማቴ ፀፀ በዚህ ዓይነት ጌታችንን እየለመኑ ልጆቻቸውን ያዳኑ ብዙ ናቸው ማቴ ማቴ ማር ሉቃ ስለዚህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንዳንድ ጊዜ በሽተኞች በቀጥታ ሲለምኑት ይፈውሳቸው እንደነበረ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ከዚህ በላይ እንዳየነው ስለበሽተኞቹ ሌሎች ሰዎች በማለዱላቸው ጊዜ ይፈውሳቸው ነበር በዚህ መሠረት አማላጅነት ማለት አንዱ ስለሌላው መጸለይና መለመን ማማለድ ማለት ነው አማላጅነት በዘመነ ሐዋርያት ሐዋርያት በተሰጣቸው የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ መሠረት በሐዲስ አማንያንና በበሽተኞች ላየ እጃቸውን አያኖሩ መንፈስ ቅዱስን ሲያሰጡና ሕመምተኞች ሲፈውሱ ያየ ሲሞን ይህን ታላቅ የመንፈስ ቅዱስ ሥልጣን እንዲሰጠው ገንዘብ ይዞ ወደሐዋርያት ቀረበና እንዲህ አላቸው እጄን በምጭንበት ሁሉ መንፈስ ቅዱስን ይቀበል ዘንድ ለእኔ ደግሞ ይህን ሥልጣን ሰጡኝ አለ ቅዱስ ጴጥሮስ ይህንን ሰምቶ ሲሞንን አጥብቆ ገሰጸው ንስሐም እንዲገባ መከረው ሲሞን የመንፈስ ቅዱስን ስጦታ ጸጋ በገንዘብ መግዛት መለወጥ ታላቅ ስሕተት መሆኑን ከተገነዘበ በኋላ ቅዱስ ጴጥሮስን ካላችሁት ማለትም ከተናገራችሁት አንዳች እንዳይደርስብኝ እናንተው ወደ ጌታ ለምኑልኝ አማልዱኝ አላቸው ዮሐዋ ከዚህ ላይ ከሲሞን አባባል የምንረዳው ዓቢይ ቁም ነገር አለ ይኸውም አንዳች ክፉ ነገር እንዳይደርስብኝ እናንተ ወደ እግዚአብሔር አማልዱልኝ ለምኑልኝ ማለቱ በዚያን ጊዜ ሐዋርያት ስለበደሉ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ይጸልዩና ምልጃንም ያቀርቡ እንደነበረ ይረጋገጣል ዘፍ አብርሃምም ቀረበ አለም። ቅዱስ ጳውሎስ ዛሬስ በመስታወት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን ዛሬስ በዐውቀት ከፍዬ አውቃለሁ በዚያን ጊዜ ግን እኔ ደግሞ እንደታወቅሁ አውቃለሁን በማለት የቅዱሳን ዕውቀት በአጸደ ነፍስ ታላቅ እንደሆነ ተናግሯል ቆሮ ሳሙ ፀ ሉቃ ቅዱሳን በአካለ ነፍስ ሆነው በምድር የሚሰራውን ነገር ማወቅ እስከ ቻሉ ድረስ የኛን ልመና ሰምተው መግለጽ አይሳናቸውም በአካለ ነፍስ ያሉ ቅዱሳን ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድምን ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትቀበልምን። በዚሁም መሠረት መሞት ማለት ኛ የነፍስና የሥጋ መለያየት ሲሆን ኛ መሞት ማለት ደግሞ በአካለ ነፍስ ወደ መንፈሳዊ ረቂቅ ዓለም መሄድ ወደ እግዚአብሔር መድረስ መመለስ ማለት ነው በሞት ጊዜ ነፍስ ወደ እግዚአብሔር እንደምትሄድና ሟቹ ሰው በነፍሱ እግዚአብሔርን ማየት እንደሚችል መጽሐፍ ቅዱስ በሰፊው ያስረዳል ጻድቁ ኢዮብ በነፍሱ ወደ እግዚአብሔር እንደሚሄድ ሲያስረዳ ይህ ቁርበቴ ከጠፋ በኋላ በዚያን ጊዜ ከሥጋዬ ተለይቼ እግዚአብሔርን እንዳይ አውቃለሁ እኔ ራሴ አየዋለሁ አይኖቼም ይመለከቱታል ሲል ተናግሯል ኢዮብ እንዲሁም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መሞት ማለት በነፍስ ወደጌታ መሄድና ከጌታ ጋር በክብር መኖር ማለት መሆኑን ሲገልጽ ለእኔ ሕይወት በክርስቶስ አምኖ መሞት ጥቅም ነውና ነገር ግን በሥጋ መኖር ለኔ ለሥራ ፍሬ ቢሆንም ምን እንደምመርጥ አላውቅም በእነዚህም በሁለቱ እጨነቃለሁ ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ይህ ነውና በማለት አስረድቷል ፊልጵ ነገር ግን በቅዱሳን ክብር የማያምኑ መናፍቃን ከዚህ በላይ የቀረበውን ማስረጃ ላለመቀበል ብዙ ማደናገሪያ ለመደርደር ይሞክራሉ ይህም የሚያሳየው አውቆ የተደበቀን ቢጠሩት አይሰማም እንደሚባው እነሱ አውቀውና ወደው የቅዱሳንን አማላጅነት ስለካዱ ምንም ዓይነት ማስረጃ አይመልሳቸውመ ይሁን እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ ግን መኑ ውእቱ ዘይትዋቀሶሙ ለሕሩያነ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ምርጦች ቅዱሳንን አልበቃችሁምና አታማልዱም በማለት የሚከራከራቸው የሚወቅሳቸው ማን ነውን። ከሞተ አንበሳ ያልሞተ ውሻ ይሻላል ተቃዋሚዎች ቅዱሳን በአጸደ ነፍስ አያማልዱም ብለው እንደማስረጃ አድርገው ከሚያቀርቧቸው መካከል አንዱ ከሞተ አንበሳ ያልሞተ ውሻ ይሻላል የሚለውን የመጽሃፍ ቅዱስ ክፍል ነው። ሙታን የተባሉ እነማን ናቸው ሙታን ንየሚለው ቃል ነፍሳቸው ከስጋቸው ለተለየ እና ለሞተ ነፍስ በሀጢያት ወድቀው ሕይወታቸው ከእግዚአብሄር ለተለዩት ንይነገራል ብዙውን ግዜ ቅዱሳን አረፉ ወይም አንቀላፉ ሲባል ሀጥአን ግን ሞቱ ይባላልማቴ ሐዋ ነገ ማቴ ቅዱስ መጽሀፍ ሙታን የሚላቸው ቅዱሳንን ሳይሆን በዚህ አለም እያሉ ሀይማኖት እና ምግባር የሌላቸው እና ከእግዚአብሔር አንድነት የተለዩትን ነው ጌታችን ከደቀመዛሙርቱ አንዱ ማቴ ከደቀ መዛሙርቱም ሌላው። ጌታችን እንደተናገረው ክርስቶስ የህያዋን አምላክ እንጂ የሙታን አይደለምስለዚህ ሁሉም ቅዱሳን ህያዋን ናቸው ማቴዎስ እኔ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ ነኝ የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም መክብብ ያልሞተ ውሻ ከሞተ አንበሳ ይሻላልና ሰው ከሕያዋን ሁሉ ጋር በአንድነት ቢኖር ተስፋ አለው። መዝ የጻድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ይኖራል ይላል ይረሳል አላለም ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለም የመታሰቢያ ስማቸው እንደማይጠፋ ተናግሯል ኢሳ እግዚአብሔር ሰንበቴን ስለሚጠብቁ ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ስለሚመርጡ ቃል ኪዳኔንም ስለሚይዙ ጃንደረቦች እንዲህ ይላልና። እግዚአብሔር በቤቱ በቅድስት ቤተክርስቲያን በእኛ በእያንዳንዳችን የማይጠፋ ስም ሰጥቷቸዋል ዳዊትም የጻድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ይኖራል ያለው ለዚህ ነው። ይላል መታሰቢያቸውን ማድረግ በረከት እንዳለው መፅሃፍ ቅዱስ ያስረዳናል ስለዚህ መታሰቢያቸው የተረሳው የሀጢአን እንጂ የቅዱሳን አይደለም ይህ ለቅዱሳን የተነገረ ቢሆን ኖሮ ዳዊት መታሰቢያቸው ለዘለአለም ይኖራል ባላለን ኢሳያስም የዘላለም መታሰቢያ ስም እሰጣቸዋለሁ ብሎ እግዚአብሔር መናገሩን ባልፃፈልን ነበር። ሰማዕታት ደማቸውን በከንቱ ስላፈሰሱት ፍርድን ሲጠይቁ ስለ እኛ ደግሞ ይለምናሉ በሞት ጊዜ ነፍስ ወደ እግዚአብሔር እንደምትሄድ በነፍሱ እግዚአብሔርን ማየት እንደሚችል መጸሀፍ ቅዱስ ይነግረናል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact