Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

@Orthodox_Books_፩_የኢትዮጵያ_ቤተክርስቲያን_ወርቃማ_ዘመናት.pdf


Advertisement
  • word cloud

@Orthodox_Books_፩_የኢትዮጵያ_ቤተክርስቲያን_ወርቃማ_ዘመናት.pdf
  • Extraction Summary

ቤተ ።ቤተ ቤተ ቤተ ። ሰባተኛው ወርቃማ ዘመን በምንመለከታቸው በተሰአቱ ቅዱሳን አማካኝነት ነው እነዚህ ዘጠኝ መነኮሳት ታሪካቸውንና የመሠረቱትን ገዳም ይዞታ እንደ ሚከተለው እናያለን የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በሉሌ መላኩ ገፅ መርሐ ምእመናን ገፅ ፋ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ማለት ነው።

  • Cosine Similarity

ቤተ ። ቤተ ቤተ ቤተ ። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በቀዳማዊ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ራ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ። ኗኗፍኗቹጭሬ ጌ ር የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ማለት የኢትዮጵያ ታሪክ ማለት ነው የኢትዮጵያ ታሪክ ማለት ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ማለት ነው ሁለቱን ነጣጥለን መመልከት አንችልም ቤተ ክርስቲያንና ኢትዮጵያ የአንድ መጽሐፍ ሁለት ገፅታዎች ናቸው እስከ ዓም ድረስ በኢትዮ ጵያ የነገጮ ነገሥታት የተቀቡት በቤተ ክርስቲያናችን ስለ ነበር ቀብታ ያነገሠቻቸውን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናቸውን የመጠበቁና የማስጠበቁን መብት ከፍተኛ ድርሻ ተወጥተ ዋል። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ ተቋም ብቻ ሳትሆን የሕዝቦቿ ባሕሳዊና ማኅበራዊ ሕይወትም መ መመመ በኢትዮጵያ አመራር ውስጥ ሶስት ስሞች ጐልተው ይታዩ እንደነበር እንረዳለን እነዚህም ዐፄ ንኑሠሥ እቴጌ የንጉሙ ባለቤት እጨጌ ናቸው እጨጌው ከጳጳሱ ጉን በመሆን የቤተክርስቲያኗን ሥጋዊ አስተዳደር ይመራ ነበር እንዲሁም የመሬቱን ስሪት በሦስት የተከፈለ ሲሆን ይኸውም አንደኛው ቲሚሶ ለነጋሚ ለንጉጮ ወይም ለመንግሥት ሁለተኛው ሚሶ ለአነጋሚ ለሕዝብ አርሶ ለሚተዳደር ገበሬ ሦስተኛው ላሚሶ ለቀዳሲ ለቤተ ክርስቲያን መገልገያ ለካህናት መተደደሪያ በሚል ተደልድሎ ነበር የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ስንል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ማለታችን ነው በዚህ ሀገር ያሉ እምነቶች «ኢትዮጵያ» የሚለውን ተጋርተውታል እደ እውነቱ ከሆነ በኢትዮጵያ ያሉ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች በኢትዮጵያ የሚገኙ የኘሮቴስታንት እምነት ተከታዮች መባል ይገባቸው ነበር እንጂ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን መባል የለባቸው ምክንያቱም በሀገራችን የተመሠረተችው አንዲት ቤተ ክርስቲያን ስትሆን የተቀሩት ሀገር በቀል አይደሉም ት ት ው መው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ተጠብቆ ያለባት ናት ስለዚህ የታሪክ ምንጭ መ ታምኖባታል ለሥነ ጽሑፍ እድገት ለታሪካዊ ድርጊቶች አመዘጋገብ ይውል ዘንድ በግእዝ ጽሑፍ መልክና ቅርጽ የሰጠችው ይህችው ቤተ ክርስቲያን ነች ለመግቢያ ያህል በዚህ መጽሐፍ ከምናገኛቸው ታሪኮች በመነሳት በሚከተሉት ዝርዝር ሐሳቦች መገንዘብ ይቻላል ትምሕርት በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለኢትዮጵ ረከተችው አገልግሎት መጠኑ ቀላል ኣይደለም። ቤተ ክርስቲያን ያቀረበቻቸው ሊቃውንት እውቀት ብቻ ሳይሆን በታማኝነት በደግነት በሃይማኖት በምግባር የጐጉጐለመሱ በመሆናቸው ለማኅበራዊ ኑሮአችን ያቀረቡት ከፍ ያለ መስዋዕትነት ከነገሥታት አንዳንዶች ከቤተክርስቲያን አባቶች ደግሞ ብዙዎች በስማቸው ታቦት ተቀርጾላቸው ቤተክርስቲያን ታንጾሳቸው ይታሠባሉ እንግ ዲህ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አረመኔዎችን ለማሳመን በ ን የሚነ ጠላቶቿን ከመከላከል በቀር ጥ ርስትና ወ የለም ለዚህም ምክንያቱ አይወቿ የተቋረጠበት ጊዜ ነ ለ አ ለይ ው ከር የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት የአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በየአካባቢው መቋቋም በችግሯ ጊዜ ጥለው የማይጠፉ አባቶችን በማፍራቷ ሕዝቡ ለአብነት መምህራንና ተማሪዎች የነፃ ትም ህርት እድል በመስጠቱ እነዚህና በሌሎች ተዛማጅነት ባላቸው ትውፊቶች የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ሕይወቷ ሳይቋረጥ ተጠብቃለች ይህን የመሠለውን ኢትዮጵያዊና ኦርቶዶክሳዊ ባሕል የሚመለከት ሁሉ እንዲህ ይላል «ለኢትዮጵያ ታላቁ ሐዋርያዋ ባሕሏ ነው መምህር ባይኖር ከባሕሏ ትማራለች» ሲሉ የሚመሠክሩት ይህ ራስን በራስ የማስተማር ባሕሏ ለዛሬው ሐዋርያዊ ተልዕኮዋ አስተዋፅኦ አድርጐላታል እን ግዲህ አክሱም አጠገብ በቤተ ቀጢን የተጀመረው የአብነት ትቤቶች ምንጭ ለዛሬው ዘመናዊ ትምህርት በቤተ ክርስ ቲያኒቱ እና በሀገሪቱ ውስጥ መስፋፋት ምክንያት ነው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት ከሌ ሎች ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናትና ከአይሁድ የትምህ ርት ዘይቤዎች ጋር ቀረቤታ እንዳለው ይገለጻል ነገር ግን ከኛው መቶ ክፍለ ዘመን በፊት በአውሮፓም ሆነ በኢት ዮጵያ ይሰጥ የነበረው የትምህርት ዓይነትና ይዘት ተመሳሳይ ሲሆን በአውሮፓ በሃይማኖት ተመሥርቶ ከሃይማኖት ጋር ይሄድ የነበረው ትምህርት ወደ ከፍተኛ ደረጃ ሲደርስ በኢትዮጵያ ግን የጥንቱ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ብቻ ውን ከቤተ ክርስቲያን ጋር ይገኛል በዮዲት ጉዲት በገራኝ መሐመድ በሱስንዮስ ዘመነ መንግሥት በደርቡሾች በኢጣሊያ ወረራ በቤተ ክርስቲያኒቱ ሳይ ችግር ያደረ ሰዎችን ተቋቁመው አጥሯ ጥብቅ መሠረቷ ጥልቅ እንዲሆን ያስቻሉ ሰማዕታትን በማፍራቷ በዓለም ላይ የነፃ ትምሀርት እድል ስኮላር ሽኘ የጀመረችው ሀገራችን ናት ይኸውም በነፃ በማብሳት በማጠጣት በማልበስ ብሔራዊያን ሊቃውንትን ለህገሪቱና ለቤተ ከርስቲያኒቱ ሕዝቡ አበርከቷል ይህ ቦታ የእንግዶች ማረፊያና ትምህርት ቤት ነው በሃገር የሚኖሩም ሆነ ከውጭ የሚዝቡ ስለ ኢትዮጵያ ባሕል ቋንቋ የሕዝቧ ጠባይ በተመለከተ የሚማሩባት ቦታ ናት ለምሳሌም ቅዱስ አባታችን አቡነ ሠላማ ካሣቴ ብርሃን በቀዳማዊ አልአሜዳ ዘመን ሲመጡ የአክሱም ሊቀ ካህን የነበረው እንበረም ለ ዓመታት የኢትዮጵያን ባሕልና ቋንቋ ያስተማራቸው ሲሆን ተሰአቱ ቅዱሳን በዳግማዊ አልአሜዳ ዘመነ መንግሥት ሲመጡ ያረፉበትና ለአገልግሎታቸው በር ከፋች የሚሆናቸውን ቋንቋ አጥንተውበታል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ከልደተ ክርስቶስ እስከ ዓም በሚለው መጽሐፍ ውስጥ በዶክተር አግደው ጓዴ የቀረበውን ጥናት ዴመለከቷል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ብሔራዊያን ሊቃውንት በመምህራን በኩል የነበረውን ሕይወት ሥንመለከት የጥንት መምህራን ኑሮአቸው ቀላል የሆነ የብህትውና ኑሮ ነበር አብዛኛዎቹ ንብረትና ጥሪት የሌላቸው ፍፁማን መና ንያን ነበሩ። በሳብኛና በፅርዕ በግሪክ ቋንቋዎች የተጻፉ ቅርሶች አሉ እነዚህ ጽሑፎች ሙሉ በሙሉ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ናቸው ሽክፎፍፍፍ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ዛሁሙ ርር ። ቸሻቸቸቸቸች ቸቸቸ ቸቹችቸችችቸች ቸቸቸ ቸቸችችችችቫ ቸቸ እ ይ ት ተሩ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት የኢትዮጵያ ሥነ ሑፍ እድገት በዚህ መጽሐፍ አዘጋጅ እምነት የሥነ ሑፍ ዘመናት ተካትተዋል በመሆኑም አዘጋጁ የመጀመሪያ የሥነ ሑፍ ዘመን ብሎ ያስገባው ዐፄ ገብረ መስቀል የነበረበትን ዘመን ነው ይሁን እንጂ ይህ ዘመን ቅዱስ ያሬድና የተሰአቱ ቅዱሳን የነበሩበት ዘመን እንደመሆኑ መጠን ቅዱሳት መጽሕፍት የተጻፈበትና የተተረጐመበት ወርቃማ ዘመን ነው ስለዚህ ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ የለም ወይ። ጁቋፍጭ «ሥርዓተ መነኮሳች» የመነኮሳትን አስተዳደርና አኗኗር የሚገልፅ መጽሐፍ ነው የብኅትውና ሕይወት ከጀመሩት አንዱ ግብፃዊው አባ ጳኩሚስ መነኮሳት የሚተዳደሩበት ሕግ አውጥቶላቸዋልር ይህም በፅርዕ በሱረስት በላቲን ቋንቋ ተጽፎ በክርስትናው ዓለም ተሰራጭቷል «ሥርዓተ መነኮ ሳት» ተብሎ ወደ ግዕዝ ተተርጉሟል ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የምንኩስና ደንብ መሠረት የሆነ መጽሐፍ ነው እነዚህ ለአብነት ያህል ከመጀመሪያ የሥነ ጽሑፍ ዘመን ብዬ ከሰየምኩት ከዐፄ ገብረ መስቀል በፊት የነበሩ የትርጉም ሥራዎች ናቸው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሥነ ጽሑፍ እዚህ ደረጀ የደረሰው ከትንሽ ነገር ተነስቶ ነው ማለት ይቻላል እላይ ለመግለፅ እንደሞከርኩት የሀገራችን የመጀመሪያዎቹ ሥነ ጽሑፍ የተገኙት በተጠረቡ የድንጋይ ሰሌዳዎች ላይ በተ ጨማሪ በትልልቅ አሸዋማ ድንጋዮች ላይ ነው ሰፋ ያሉ ሙሉ ዜና የያዙ በአራተኛው መቶ ከፍለ ዘመን እኩሌታ ላይ የተጻፉ የንጉሠ ነገሥት ኢዛና ሀገርን የማቅናት ዜናዎች የሚተርኩና በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተቀረፁትን የተጻ ፉት የዐፄ ካሌብና ከልጆቻቸው አንዱ ያደረጓቸውን ዘመቻ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ዎች የሚናገሩ ወደ ሴሜ ቁመት ያላቸው የድንጋይ ሰሌዳዎች ዋናዎች ናቸው። ቅድመ ክርስትና ጀምሮ በኢትዮጵያ ሐውልቶችን ቀርጾ በመትከል ታላላቅ ቤተ መንግሥቶችን መቃብረ ነገስታቶችን በማነፅ ከብረት ከነሐስ ከመዳብ ከወርቅ ከአልማዝ ከመሳሰሉት ክቡራት ማዕድናት እያነጠ ሩ ቤተ መንግሥትን በማስዋብና በማስጌጥ ጥበብ ጻዳብሮባት የነበረችው የአክሱም ከተማ በይበልጥ የሥጋዊና የመንፈሳዊ ጥበብ ምንጭ የሆነው የክርስትና እምነት ከገባበት እለት ጀምሮ አቡነ ሰላማ ከእሰክንድሪያ ይዘዋቸው ከመጡት ንዋየ ቅድሳት አይነቶችን መሠረት የደረጉ የእደ ጥበባትና የሥነ ጥበብ እውቀት በይበልጥ እያደገ እየዳበረ ስለሔደ የኢት ዮጵያ ቤተ ክርስቲያን እፁብ ድንቅ የሚባልሳቸው ሃይማኖ ታዊ ቅርሶች ባለቤት ለመሆን በቅታለች የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በቅርስነት የያዘቻቸው የክርስትና ደሴት ተብላ የምትጠራው ሀገይችን የቅ ደመ ታሪክ የታሪክ ዘመን ቅርሶች ሙዚየም በመባል ስትታወቅ ያህሉ ራስዋን ቤተክርስቲያናችንና የቤተ ክርስቲያን ቅርሶች የሚያመለክት ነው ስለዚህ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በሺ ዘመናት የክርስትና ታሪኳ በቅርስነት የምትጠቅሰው ከዚህ በታች ያሉትን ነው የአዋጅ መንገሪያና መጥሪያ ደወልና ቃለ አዋዲ ቃጭል ነጋሪት ፍ ከእብነ በረድና ከዕፅ የተቀረፁ ልዩ ልዩ ንዋየ ቅድሳት ከአለት ተፈልፍለው የታነፁ አብያተ ክርስቲያናት እነዚህን ንዋየ ቅድሳት ይዘው የመጡት ከኛው የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ አትናቴዎስ መሆኑን ገድሉን ዋቢ በማድረግ ቤተ ክርስቲያናችን ገልጣለች ገድሉም «ከዚህ በኋላ የሊቀ ጵጵስና የክብር ልብስ አልብሶ በከበረ መንበር ላይ አስቀመጠው የከበሩ አልባሳትን ንዋየ ቅድሳትን ቅዱሳት መጽሐፍትን ገድላትን ድርሳናትን የቤተክርስቲያን ጌጣ ጌጥን መስቀልን ጽንሐሕ አዘጋጅቶ ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ አትቴዎስ ይህን ሁሉ ንዋያተ ቅድሳት ሰጥቼሀለሁ ነፃ ለምታዴርግና የእግዚአብሔር ታቦተ ሕግ ለሆነችው ታቦተ ዮን አበርክት» በማለት ንዋየ ቅድሳት ሰጥቶታል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲየን ትናንትናና ዛሬ ገ ማየ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ከጥርብ ድንጋይ የታነፁ አብያተ ክርስቲያናት የቤተ ክርስቲያን ባለመጾር መስቀሎች የጳጳሳት የካህናት የእጅ መስቀሎች የቁርባን ፃህል ፅዋና እርፈ መስቀል የዝማሬ ከበሮ ፅናፅል መቋሚያ የቅዱሳት ብራና መጽሐፍት ሥዕላተ ቤተ ክርስቲያን ልብሰ ተክሕኖ ጽንሐሕ የሕበት ሰንና ብርት መሶበ ወርቅ ማኅተም መጉናጸፊያ ድባብ ጥላ ኩስኩስት መጫሪያ አትሮንስ ምንጣፍ መጋረጃ ቀንዲል አውድ ዘውድ ሰፌድ ጭራ ጅወፍወውወወወቋወውቋው የወግና የባህል እቃዎች ሁሉ የኢትዮጵያ ቤተ ቲያን የምትገለገልባቸውና በቅርስነት ጠብቃቸው የኖሩና ያሉ ናቸው። በእነዚህ አማካኝነት ወጥተው የአውሮፓን ር ይህ መረጃ የተገኘው «አዲስ ድማስ» ጋዜጣ መስከረም ቀን ዓም ባወጣው እትሙ ከዚሁ ባለሙያ ጋር ከተደረገላቸው ቃለ መጠይቅ ላይ የተወሰደ ሲሆን ዚህ በኋሳ ያለውን መረጃ ለማካተት የመረጃ እጥረት ስለገጠመኝ አልፌዋለሁ አቃዎችን « ቁሪስቶች አየር መንገድ የሚያርፉበት ሆቴል ስልክ ምግብ የስጦታ የመኪና ነዳጅ ይፈልጋሉ ስለዚህ የማይነካው ክፍለ ኢኮኖመ የለም የፃጅ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ንምጉትትንትለዖጎ ሙዚየሞች ያጣበቡ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ንብረቶች እጣቸውን ምን ይሆን በቤተክርስቲያናችን የተካሔዱ ሐዋርያዊ ተልዕኮዎች በዚህ መጽሐፍ ወደፊት እንደምንመለከተው ጐላ ጐላ ያሉ ሐዋርያዊ ተልዕኮዎች ተካሒደዋል በተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ ወደ ሀገራችን የገቡት ኙ ቅዱ ሳን አንድ ቦታ ተሰብስበው ከመኖር ይልቅ መንፈስ ቅዱስ በመደበላቸው ቦታ ተሰማርተው ወንጌል ያልደረሰበት ቦታ አስተምረዋል እነዚህ ቅዱሳን ወንጌልን ለማስተማር የተሰ ማሩበት ባዕድ አምልኮ ተስፋፍቶባቸው ወደ ነበረው በአገሪቱ ምሥራቃዊ ጠረፍ ክፍል ነበር ለምሳሌ አባ ዘሚካኤል አረጋዊ በዘመኑ የፀሀይ አምልኮ ወደ ተስፋፋበት ቦታ በመሔድ በአምልኮ ባዕድ ተይዘው የነበሩትን አጥምቀው ክርስቲያን በማድረግ የደብረ ዳሞ ገዳምንና በአካባቢው ያሉ አብያተ ክርስቲያናትን ሊመ ሠርቱ ችለዋል አባ ጳንጠልዮን የአካባቢውን ሕዝብ አስተ ምረውና አሳምነው በማጥመቅ በዘመኑ የጣኦት ቤት የነበረ ውን ቤተ ክርስቲያን አድርገውታል አባ አፍፄ የሓ ወደተባለው ቦታ ሄደው የሳባውውያን ማዕከል የነበረውን ችልቅ ቤተ ቤተ መቀደስ ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዲለወጥ አድርገዋል አቡነ ገሪማ ደግሞ ከደቡብ የመን የመጣውን ወደ ባሕር ማዶ የተሻገሩ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ቅርሶች በማን። ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያኒቱ ጥንታዊ የጥቁር አፍሪካዊት ቤተ ክርስቲያን ናትና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ትውፊትና መንፈሳዊ ሕይወት ገጽ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ከ ሱክ ጠሽ ንንን ከ ስለዚህ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ልትወደድ የቻለችውና የተቀበሏትም የሃይሣናቷ ተንያዊ ነት የቀኝ ገዥዎችን አላማ የማያራምድ ባለመሆኑ ከዚህ ጋር የሀገሪቱ ታሪካዊነት የቤተ ክርስቲያኒቱ ጥንታዊነት ባሳደረባቸው መንፈሳዊ ቅንአት ተነሳስተው እናንተን እንመ ስል ዘንድ እንደ እናንተ እንድንሆን ኑና እርዱን በማለት ከሚያደርጉት ግብዣና ጥሪ በመነሳት የኢትዮጵያ ቤተ ክር ስቲያን በዚህ ክፍለ ዘመን በውጭ ሀገር የመሠረተቻቸው አብያተ ክርስቲያናት ከዚህ የተነሣ ነበር በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ በ ዓም ከአ ሜሪካን መልስ ወደ ካሪቢያን ደሴቶች በመሔድ ይህን እውነታ አረጋግጠዋል እነዚህም ሀገሮች በምድራቸው ላይ ለምትመሠረተው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን መሥሪያ ሰፋፊ ጋሻ መሬቶችን ሠጥተዋል ዛሬም ይህ ተልዕኮ ከቅ ድስት አገር ኢየሩሳሌም ውጭ በእንግሊዝ በጀርመን በአሜሪካ በአውስትራሊያ በካናዳ በደቡብ አፍሪካ ት ለባሎዳን እንዲሁም በመካከለኛው ምሥራቅ እንደ ባሉ ሀገሮች ሒድ ላይ ትገናለች ሐዋርያዊ ተልዕኮዋን በማካ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በኛው መቶ ዘመን አጋማሽ ላይ ከፍተኛ የሆነ ሐዋርያዊ ተልዕኮ ፈፅማለች ይህም የእህት አብያተ ክርስቲያናት ፓትርያር ኮች የተገኙበትን ጉባኤ በ ዓም አስተናግዳለች ከዓ ለም ዓቀፍ ጉባኤ ማለትም ከኤፌሶን ጉባኤ ወዲህ አኅጉረ ዳለም ነክ የአብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ በእህትማማቾች ። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት መጻጸኣኣ ጻጸ ። ቆቆዓቆቆቆቆ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ። ነኒ አብርሃ ማለት አበራ አጽብሐ ማለት አነጋ የኢትዮጵያ ቤተ ከርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ከአቡነ ስሳማ በሲትዮጵይ ቤተ ከርስቲያኀኘ ይጾዷጉት ከስተኞክኮ ቀ መካሪ አበነፍስ በሀገር ውስጥ በሕዝቡ የኑሮ አቀማመጥ ይዞታ አለመመቸት በአቡነ ሰሳማ ጊዜ ብዙ ጥሩ ነገሮች ተደ ርገዋል ከእነዚህም አንዱ በየቀበሌው አንዳንድ ቄስ መካሪ እንዲሆን መደረጉ ሲሆን ይህም መጽሐፍ አንብቦ ለማይጠ ቀም ሕዝብ ቀርቶ ለአዋቂና ለተማረም የሚጠቅም መልካም ድርጊት ነው በጊዜ ብዛት መካሪው ቄስ ስለ ነፍስ ጉዳይ የአባት ያህል ይመክራልና እበ ነፍስ የነፍስ አባት ተብሎ ይጠራ ጀመር በኋላም ስለ ኃጢአት ኑዛዜ በመቀበል ንስሐ የሚሰጥ የንስሐ አባት ተባለ እስከ አሁን ይህ አጠራር ተጠ ብቆ ይገኛል ቀ አበ ልጅ የክርስትና አባትና እናት ኦበ ልጅ ማለት የሚጠመቀውን ሕፃን በእግዚአብሔር መንገድ እየመራ የሚያስተምረው እንደ ዋስ እንደ ተያዥ ሆኖ በቤተክርስቲያን ፊት መቀበሉን የሚያረጋግጥ ምእመን ነው ይህ ባሕል ከመ ጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ጋር አብሮ ተመስር ቷል አሁን ግን መንፈሳዊ ሥርዓቱን ለቆ የወገን ማደራጃ ሆኗል ቀ የጽዋ ማኀበራት ማቋቋም የመጀመሪያዋ የዕዋ ማኅበር በኢትዮጵያ ማለት ነው ማኀበረ ጸዮን ትባላለች የተመሠረ ተችውም በ ዓም አካባቢ ነው አቡነ ሰላማ ማኅበረ ሐዋርያት ብሎ ከማቋቋም ይልቅ በኢትዮጵያ መዲና በአክ ሱም ዙሪያ ይኖር የነበረው ሕዝብ ታቦተ ዮንን ይወድ ስለ ነበር የእመቤታችን ፍቅር ስላለው ወንጌልን ለመስበክ የእ ግዚአብሔርን ቃል ለማዳረስ ያመች ዘንድ ማኅበረ ዮን ብሏታል እንደታሰበውም ብዙ የወንጌል ማኀበር ለማቋቋም ተቻለ በጽዮን ስም የተቋቋመው ማኀበር ተግባሩም ሆነ ዓላማው በቅጳውሎስ አማካኝነት የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች ያቋቋሙት የወንጌል ማኀበርን ይመስላል በቆሮንቶስ ተቋ ቁሞ የነበረው ማኅበር የወንጌል ትምህርት ከተሰጠ በኋላ በክርስቲያኖች የተዘጋጀው የፍቅር ምግብ ለእያንዳንዱ ይታደ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ላል ይህ ብቻ አይደለም በዚያን ጊዜ ወ ንጌል እንዲስፋፋ ይ አውዱ በማለት የገንዘብ አስተዋጽኦ እያደረጉ ወደ ኢየሩሳሌም ይልኩ ነበር ሱም የተቋቋመችው ማኀበረ ጽዮን ይህን የተከተለ ሰለሆን ሩፍ ሰብከተ ወንጌል ለማስፋፋት ሩ አብያተ ክርስቲያን በየቦታው ለማሠራት ፍቀ የቅዱሳንን በረከትን ለመሳተፍ ቀሩ ድሆችን ለመርዳት የተቋቋመች የአገራችን የመጀመሪያዋ የጽዋ ማኀበር ናት ቀ የአብያተ ክርስቲያናት መታነፅ አብርሃ ወአጽብሐ ክርስትናን ከማስፋፋት ጋር የሚፀናበትንም መንገድ በማበጀት አስተዋፅኦ አድርገዋል ከዚህም ጋር በአቡነ ሰላማ አሳሳቢነት ሪያ ጊዜ የአክሱም ዮንን ቤተ ክርስቲያን አንፀዋል ይኸውም «ገበዘ አክሱም» በመባል ይታወቃል ይህ ማለት አዚህ ገበዘ አክሱም ማለት «ካቴድራል» ከሚለው ጋር ተመሳ ው ጉ ታኑ በጣም ትልቅ ሲሆን ቤተ ፍሎች የተከፋፈለ ነው የዚህ ክርስቲያን አሠራር በዓለም ሳይ ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ነው መደመሪያ ጊዜ ቤተ ክርስቲ ሀ ዘመን ነው ማለት ይመላል ያን የታነፀው በዚህ ቤተ ክርስቲያን በፊሊሏሲስዮስ ለመጀመሪ እንደ ተሠራ ይነገራል የኢየሩሳሌሙ ኤኢስ ቆጳስ የነ ረ ያዕቆብ በኢየሩሳሌም አብያተ ክርስቲያን እንዳ ራ ይተረካል በንጉሥ ቆስጠንጢኖስ በቁስጥንጥንያ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቤተ ክርስቲያን የተከለ ሲሆን የእነዚህ አብያተ ክርስቲያናት ምንነት አሠራራቸው ሊታወቅ ስላልቻለ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም ላይ የተሠ ራቸው ቤተ ክርስቲያን አብርሃ ወአፅብሐ ያሠሩት የአክ ሱም ዮን ቤተ ክርስቲያን ሆና ተገኝታለች ምክንያ ቱም የአክሱም ዮን አሠራር በጽሑፍ ተጽፎ ሲነገር ተረትም ነው ሲባል ቆይቶ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአርኪዮሎጂ ስለተገኘ እውነተኝነቱ ተረጋግጦለታል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ስለዚህ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተክርስቲያን በዓለም ላይ የታነፀው በአክሱም ዮን ሲሆን ዘመኑም በ ዓም ነው እላይ የጠቀስናቸው አብያተ ክርስቲያናት በአርኪ ዮሎጂ እስኪገኙ ድረስ ቀዳሚውን ቦታ የምትይዘው አክሱም ዮን ናት። ከሣቴ ብርሃን ሰላማም በፍፁም ትህትና ሁልጊዜ ከምእመናን ጋር የቅርብ ግንኙነት ያደርጉ ነበርና አምባ በማለት ፈንታ አቡነ ብለዋቸዋል ፍሬምናጦስ እነዚህ ስሞች የተሰጧቸው በአሚነ ክርስቶስ ከወለዷቸው ልጆቹ ከምእመናን ብቻ ነው በእውነቱ ለአንድ ትጉ ሐዋርያ የሚገባ ስም ነው «አንዲት ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊት ናት መባል የሚገባት እንደ ጌታዋ በዚህ ዓለም የእግዚአብሔርን ሥራ ተግታ ስትሠራ ነው» የሚባለው ለዚህ ነው ክርስትና በኢትዮጵያ ውስጥ እስከ አሁን ድረስ የቆየው በትምህርት የተገኘን እው ቀት ቁጭ ብሎ በማወጅ ሳይሆን እንደ አቡነ ሰላማ በመሰሉ ሐዋርያ እውነተኛውን ሕይወት እየኖሩ ቤተ ክርስቲያንን ከእነሙሉ ሥርዓቷ ባቆዩን አባቶች ነው አባታችን አቡነ ሰላማ የተሸከሙት መንፈሳዊ ኃላፊ ነት በትክክል ለመወጣታቸው በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ሥነ ጽሑፍ ብቻ ሳይሆን የተመሠከረላቸው ምዕራባውያንም ጭምር መስክረዋል በቅዱስነትም ደረጃ ይከበራሉ የሮማ ካቶሊክ ኦክቶበር የግሪክ ቤተ ክርስቲያን ደግሞ ኖቬምበር መታሰቢያቸውን ያከብራሉ የኮኘት የግብፅ ቤተ ክርስቲያን ስንክሳር በዓሉን አይሰራላቸውም አቡነ ሰላማ በእጃቸው ይይዙት የነበረው መስቀልና በግሪክኛ የቀ ደሱበት መጽሐፍ በጥንታዊቷ ተድባበ ማርያም ቤተ ክርስ ቲያን ይገኛልርፎ አቡነ ሰላማ በእግዚአብሔር ፈቃድ ለኢት ዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያ ከመሆናቸውም በላይ ብዙ በረከቶችን ስላስገኙላት በዓመት ሁለት ጊዜ ሐምሌ እና ፐ ታህሳስ ቀን ቅዱስ አባት ብሳ ታከብራለች በስማቸውም ቤተ ክርስቲያን አንፃለች በትግራይ አገረ ስብከት ብቻ በአቡነ ሰሳማ ስም ሦስት አብያተ ክርስቲያናት አሉ መካነ ሾፐ መቃብራቸው ግን ከሦስቱ አንዱ በሆነው አምባ ከበሮ በሚ ባል በገመድ ብቻ በሚወጣበት አምባ ላይ በተንቤን አውራጃ ነው ቅዱስ አባታችን አቡነ ሰላማ ። ጠር ምር የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ራቱና ለገዳማቱ እንዲዳረሱ አድርገዋልፎ በዚህ መሠረት ይህ የተሰአቱ ቅዱሳን ዘመንና የቅዱስ ያሬድ የተነሳበት የአፄ ዝህመስቀል ዘመን «የመጀመሪያው የሥነ ጽሑፍ ዘመን» በመባል ይታወቃል በሦስተኛ ደረጃ ወንጌልን አስፋፍተዋል በአንድ አገር ወንጌል ተሰበከ ሲባል በአንድ ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ክርስ ቲያን ሆነ ማለት አይደለም ክርስትና በአባ ሰላማ ተሰብ ኳል ሲባል መላው ኢትዮጵያ ወንጌል ደረሰ ማለት እንዳ ልሆነ ግልፅ ነው ስለዚህ ከአባ ሰላማ በፊትም ሆነ በኋላ የቤተ ክርስቲያን ዜጐች የመሆን እድል ያልገጠማቸው ኢት ዮጵያውያን ነበሩፎ አሁንም አሉ ስለዚህ አገራችን ክርስት ናም ባዕድ አምልኮ የሚከተሉ ሰዎች ነበሩባት በዚህ መሠ ረት በአገራችን አንዳንድ ክርስትና ያልተዳረሰባቸው ቦታዎች ስላሉ እግዚአብሔር በሚያውቀው እነዚህ መነኮሳት ለአገ ራችን መምህርነት መጥተዋል ማለት ነው በዚህ መሠረት የክርስቶስን ወንጌል በሚገባ አስተምረዋልፎ ሐዋርያዊ ግዴታ ቸውንም ተወጥተዋል በአራተኛ ደረጃ ገዳማትን መትከል ነው ቅዱሳን አባቶች በአትን መስርተው የመናንያን ማኀበር እንዲስፋፋ የአምልኮ ቦታ ይኖራቸዋል የተሰአቱ ቅዱሳን ገዳማዊ አመራር ይህን ሥርዓት የተከተለ ነው ተሰአቱ ቅዱሳን ሌሎች አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማትን ከመትከሳቸውም ሌላ በስማቸው እስከ አሁን ድረስ የሚጠሩ ገዳማት አሏቸው በአሁኑ አጠራር ገዳማቸው በክልል ውስጥ ይገኛሉ በአምስተኛ ደረጃ ሥርዓተ ምንኩስናን አደራጅተዋል ምንኩስና በግብፅ በረሀ በሲና የተጀመረ አንድ ጠንከር ያለ የክርስትና ሕይወት አኗኗር ነው የመጀመሪያ ዎቹ መነኮ ሳት ተራ ምእመናን ነበሩ ብቻ ለገዳሙ ቅዳሴ አገልግሎት የሚያገለግሉ ከመካከላቸው አንዳንዶችን ለቅስና መአርግ ይሾማሉ ምንኩስናን ወደ ኢትዮጵያ ያስገቡት ተሰአቱ ቅዱ ሳን ሲሆኑ ከእነዚህ መካከል አቡነ አረጋዊ ትልቅ ተግባር ያከናወኑ ሲሆን የምንኩስና ሥርዓት ጀማሪ ከሆኑት ከአቡነ ፌቲቲሲቲሲቲሲርፈር ር ጠርርር የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት እንጦንስ አራተኛ ትውልድ ናቸው ይኸውም አቡነ አረጋ ዊም ይህን በኢትዮጵያ አስፋፍተዋል ይህን በራሳቸው ታሪ ክና በሐዋርያዊ ተግባራቸው ላይ እንመለከታለን ከዚህ በመቀጠል የምንኩስና አጀማመር መገለፅ ስላለበት ወደዚህ እንሔዳለን የምነከስና ስማር ምንኩስና ወደፊት በምናያቸው ሦስት ቅዱሳን አባቶች ብቻ የተመሠረተ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይህን ሕይወት የተከተሉ የእግዚአብሔር ሰዎች ነበሩሱ መነኮሰ ማለት ዘርኀቀ እምዓለም ከዓለም የራቀ ማለት እንደሆነ የታወቀ ነው ከአዳም ጀምሮ ኛው ትውልድ ሄኖክ አካሔ ዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ ምንም በሰብዐ ዓለም የኖረ ቢሆንም በፈቃደ እግዚአብሔር ተነጥቋል ዘፍ ዕብ ቴሴብያዊ ኤልያስም የሔኖክን አዲስ ሕይወት አብ ነት ኣድርጐ በድንግልና በምንኩስና ጸዋሚ ተሀራሚ ሆኖ ዝናም ለዘር ጠል ለመከር እንዳይሰጥ ምድር የተከሉባትን እንዳታፀድቅ እያወዝ በመንፈሳዊ ግርማ ታፍሮ ተከብሮ ከኖረ በኋላ እንደ ሄኖክ በአፍራሰ እሳት በእሳት ሰረገላ ወደ ሰማይ አርጓል ነገ ሆኖም ለመአስባን ሥርዓተ ምንኩስና የሠራላቸው ሄኖክ ለደናግል ሥርዓተ ምንኩስና ጀምሮ የሰጣቸው ኤልያስ መሆኑን መረዳት ይገባል እንደ ዚሁም የእግዚአብሔር አገልጋይ ካህን ሆኖ ጠጉሩን ሳይ ላጭ ጥፍሩን ሳይቆርጥ ጠጅ ሳይጠጣ በስንዴና በወይን እየስታኮተ የኖረና ርዕሰ ባሕታውያን በመሆኑ የመልከ ፄዴቅ ታሪክ ለዚሁ ማስረጃ እናደርገዋለን ዘፍ ፅብ በዘመነ ብሉይ ይህን ከተረዳን በዘመነ ሐዲስ ዮሐንስ መጥምቅም እነኤልያስን አብነት በማድረግ ሰላሳ ዘመን በገዳም ተወስኖ የግመል ፀጉር ለብሶ ወገቡን በጠፈር መታጠ ቂያ ታጥቆ የወይን ጠጅ ሳይጠጣ በግብረ ምንኩስና ፀንቶ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ኖሯል ማቴ ሉቃስ ። በአገራችንም የመጀመሪያው ገዳም ይሔ ሲሆን በዚህ ገዳም ውስጥ ታላላቅ አበው መነኮሳት ምንኩስናን ተቀብለውበታል ለምሳሌ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነሱት የሐይቅ እስጢፋኖስ መሥራች አቡነ ኢየሱስ ሞዐ የመነ ኮሱት በዚህ ነው ቅዱስ ያሬድ ወደ ደብረ ዳሞ አምባ በመውጣት ከአ ቡነ አረጋዊ በረከትን ተቀብሏልዜ ይህ ገዳም ሊሠራ የቻለው ከዕለታት አንድ ቀን ዐፄ ገብረ መስቀል አቡነ አረጋዊን ለመጐብኘት ወደ ደብረ ዳሞ በሔዱ ጊዜ አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠሩላቸው አጥብቀው ጠየቋቸው ከዚህ በኋላ ዐፄ ገመስቀል ቤተ ክርስቲያን ለማሠራት ወደ ተራ ራው የሚያወጣ ደረጃ ሠርተው በሁለት ዓመት ውስጥ በጥሩ ሁኔታና ተመልካችን በሚያስደንቅ መንገድ አሠሩላቸው ይኸውም ቤተ ክርስቲያን በትንንሽ ጥርብ ድንጋይ በጥርብ እንጨት አጊጦ የተሠራ ነው የቤተ ክርስቲያኑ ሥራ እንደተጠናቀቀ ዐፄ ዝመስ ቀል «ደረጃውን ሳፍርሰው ወይስ ይሁን» ብሎ አቡነ አረጋ ዊን ሲጠይቃቸው «ዳህምሞ» አሏቸው ማለትም አፍርሰው ዚ ጨጨ ፎፍፍፍክዓሎ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ማለት ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact