Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እንግዲህ በጸ ሎት ጊዜ ከፍተኛ ቦታ ተሰጥቶት ሁሱም የእግዚአብሔር ልጅነቱን እርስ በእርስ ደግሞ ወንድ ማማችነቱን አኀትማማችነቱን በመግለጥ ይጸልየዋል ይኸን ጸሎት ሁሉም ከሕፃንነት ዕድሜ ጀምሮ ክርስቲያን የሆነው ሁሉ የአፉ መክፈቻ የመላሱ መፍቻ የንግግሩ መጀመሪያ በማድረግ ያጠናዋል እንዲሁም ጌታና አሽከር እመቤትና ገረድ ደሀ ባለጸጋ ወንድና ሴት ሳይል ሁሉም እንዲጸልየው የታዘዘ ጸሎት ነው። እንግዲያውስ በእግዚአብሔር ያ አባታችን ሆይ ቬል መቸ ጣት ምክንያት እንደሆንሺ ለኛ ድኅነት ማግኛ ለአምላክ ምሕረት መተላለፊያ ምክንያት ሁኙፔን ማለት ነው ። በጌታ ማመናችን የጌታን እናት መማጸ ናችን አምላክ ይቅር እንዲለን ከበደላችንም እን ዲያነፃን ነው ።
ር አባታችን ሆይ ። ወንጌላዊ ሉቃስ እንደገለሰጠው ደግሞ ደቀ መዛመርቱ ጸሎት እንዲያስተምራቸው በጠየቁት ጊዜ ይኸን ጸልዩ ሰማለት አቡነ ዘበሰማያትን እንደነገራቸው እንረዳላን ሉቃ እንዲሁም ሴላው አስተያየት ይኸን ጸሎት ጌታ ሁለት ጊዜ እንዳስተማረ የሚናገሩ አሉ ስሰዚ ህም በመጠኑም ቢሆን የቃል መሳያየት በመካከሉ ሊገኝ ቻለ በዚህም ሆነ ወይም በዚያ የጻሎ ቱሠሪ አስተማሪም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑ የታመነ ነው ስለዚህም ጉታ ያስተማረው ዘህ ፎ ሊያስበው የሚገቡ መሆናቸውን የሚገልጥ ነው እንግዲያውስ ይኸ ጸሎት እንደ ቱ ቃላተ ኦሪት በ ታላላቅ ክፍል ይከፈሳል ማሳት ነው ይኸ ውም የመጀመሪያው ክፍል ሰታላቁ አምሳክ ሰእግ ዚአብሔር የሚሆን ክፍል ሲሆን ለእውነተኛው አምላካችን ምስጋና ማቅርብ የሚገባ መሆኑን የሚያመለክት ይሆናል ። ይ « አቡነ ዘበሰማያት » በሚለው ጸሎት መመስገን በዚህም ጸሎት አማካይነት ልመና ማቅረብ የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፊቃዱ ነውና ስለዚህ ሁላችን አዝወትረን ይኸን ጸሎት መጸ ለይ አለብን እርሱም ፈጥኖ ይሰማናል ። የግብዞች ጸሎት ዋጋ ከእግዚአብሔር ጸጋ ይልቅ ከሰው የሚገኘ ውን ከንቱ ውዳሴን በመፈለግ በሰው ፊት የሚጸ ጠቅላላ መግረጫ ስለ ሉት ጨጩመጩጩ በግልጥ በጸጥታ ቦታ በስውርም ሲጸልይ የሚገባው የግል ጸሎት ሲሆን አንድ ሰው ብቻውን በሚጸልይበት ጊዜ ነው ይኸም የሚያስረዳው ክርስቶስ የተናገረው ቀዋሚ ቃል ነው ይኸውም «አንተስ በጸለይክ ጊዜ » እያለ በነጠላ ቁጥር በኛ ሰው አቅርቦ በመናገሩ ይታወቃል። የወል አምላክ የሆነው ሰማያዊ አባታችንን በማኅበር ማመስገን ግዴታችን ነው ስለዚህ ነቢዩ ንም ከምን ተነስተን ከዚህ አባታችን ሆይ ዳዊት « እግዚአብሔርን በማኅበር አመስግኑት » ሲል ተናግሯል መዝ ቿ እግዚአብሔርን አባት ያደረገ የእርሱም ልጅ የሆነ ሁሉ አንድ አካል አንድ ነፍስ አለው ብለን እናምናለን የአንድ የእግዚአብሔርም ቤተ ሰብ እንደመሆኑ በአንድ ቤተ ሰብእ መልክ ይጸለ ያል። ክርስቶስ ይኸን ጸሎት ለሐዋርያት ሲያስተ ምር ቀደምያሉ የተለያዩ ጸሎቶች ወይም የጸሎት ዓይነቶች ኑረው ከነዚያ ውስጥ በመምረጥ ይህ ይሻ ላልና ይኸንን ጸልዩ ብሎ ያስተማረው አይደለም ነገር ግን እርሱ እንደአምሳክነቱ ተገቢነቱን አውቆ እውነተኛውን ጸሎት አቡነ ዘበሰማያትን አስተማረ እንጁ ይኸንም ጸሎት ሲያስተምር አባታችን ሆይ ብ በዚያንም ጊዜ እርሱ የጸለየው ሎት ይኸው አቡነ ዘበሰማያት እንደሆነ በብዙ ሊቃውንት ዘንድ ይነገራል ምክንያቱም ይኸን አቡነ ዘበሰማያትን ለምሥጢረ ሞርባን ማክበ ሪያ መባረኪያ አድርጎ ሠርቶታልና ። ይኸ አቡነ ዘበሰማያት የተባለው ጸሎት ጌታ ችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጸሎት መልክ ያስተማረው እንጂ የጸሎትም የተአምኖትም የትምህርተ ክር ስትናንም መልክ የያዘ ነው። በእግዚአብሔር ላይ ያለውን የአባትነ ቱን ፍቅር ሰው ሁሉ ተረዳ ፍርሃቱን ሁሉ አስወ ገይ እግዚአብሔር እንደ ንጉሥነቱ ሥልጣኑንለማ ክፍል የጌታ ጸሎት ንዑስ ክፍል ምስጋና ሰማያዊ አባታችን «አቡነ ዘበሰማያት ይትቀድስ ስምከ» ማቴ ቹ ። እግዚአብሔርን አባት ብለን አባትም አድ የ የምንጸልየው ጸሎት ልጅነታችንን የምን ዛ ሰማያዊ አባታችን ፓሪ በምሕረቱ በጸጋው የወስደን እውነተኛው አባታችን ያውም ሰማያዊ አባታችን እግዚአብሔር ነው ስለዚህ የልጅ ፍቅር ያለወ ልጆቹን የሚ መግብየሚጠብቅ እንደለጋስነቱም ሁሉን የሚ ሰጥ አባታችን ነው ። በዚህ መልክ እንግዲህ እግዚአብሔር አምላ ካችንን አባታችን ስንል እኛን በልጅነት እርሱን ደግሞ በአባችነት የሚያገናኝ ቃል እንደሆነ ይታ ያል ነገር ግን እግዚአብሔር አባታችን ይሆን ዘንድ አባታችንም እንለውዘንድእንዴት ወለድን ። እግዚአብሔር አምላክም አባታችን ነው ስለዚህም « አባታችን ሆይ። ኤሠጩ ጩ ጩ ጩ አባታችን ሆይ የእግዚአብሔር ፍቅር ፍጹም ነው ወሰን የለ ውም አይከፈልም ከቶ እግዚአብሔር ማንንም አይጠላም ማንም ከእርሱ እንዲለይ እንዲርቅም አይፈቅድም የሁሉ አባት ነውና ። እግዚአብሔር አምላካችን አባታችን እንደሆነ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሮናል አባታ ችንም ብለን እንድንጠራው አዞናል ይኸን እኛ አባታችን ሆይ እንግዲህ የእግዚአብሔር ልጆች ከሆን ትእዛ ዙን መጠበቅ ፍቅሩን በየጊዚው መግለጥ ፍለ ጋውን መከተል አለብን ምክንያቱም ተቆጣጣሪ አባት ያለው ልጅ ሁሉ መረን አይሄድምና ። መድኃኒታችን ኢየሱስ ግን ስለኛ ክብር ሰው የሆነው እርሱ የአብ የባሕርይ ልጅ ሲሆን ሯ ነነ አባታችን ሆይ ሯ እኛ ደግሞ የጸጋ ልጆቹ እንድንሆን አደለን ስለ ዚህም የእግዚአብሔር ልጆች ሁነን እግዚአብ ሔርን አባት ብለን አባት አድርገን «አቡነ ዘበ በስማያት » እያልን እንድንጠራው አስተማረን። መ አባታችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲያስተምር አባታ ችን ብለን እንድንጠራው እንጂ አባቴ እያልን በግል እንድንጠራው አላስተማረንም ምክንያቱም እግዚአብሔር የሁሉ አባት ሲሆን እኛም ሁላችን የእርሱ ልጆችእንደመሆናችን ወንድማማቾችና እኅ ትማማቾች ነንና ስለዚህም አንዱ ለሴሳው መጸ ለይ መልካም መመኘት ያስፈልጋልና አባታችን እንድንለው አስተማረን ። እንዲሁም ከግል ጸሎት ይልቅ የማኅበር ጸሎት የበለጠ ጠቃሚ ነውና አባ ታችን ብለን በማኅበር ሁላችን ለሁሉ እንጸልያ ለ ፒ አባታችን ሆይ ። እያንዳንዱ ሰው ለሁሉ ሁሉ ደግሞ ለእያን ንዳንዱ መጸለይ ግድ ይሆናል የክርስትናውም ዋና ዓላማ ይኸን የመሰለ ነው ይኸን የመስለውን ር ሰማያዊ አባታችን « ጂ « ጨመ አባታችን እግዚአብሔር የወል አባት እንደ መሆኑ እኛ ለሌሎች ሌሎችም ለእኛ ሲጸልዩልን እንደሚገባ አድርጎ ጌታ ጸሎትን ሠርቶልናል እስ ተምሮናልም ። « ስምህ ቅዱስ ነው ድ ክርስቶስ ሲያስተምር ብዙ ሰማዮች እንዳሉ እግዚአብሔር አባትም ሁሉን ሞልቶ እንደሚኖር አድርጎ «አባታችን ሆይ በሰማያትየምትኖር » ሲል አስተምሮናል ። ማንም ሰው አባቱ ሲሰደብ ዝም ብሎ ቁሞ የሚያሰድብ ከቶ አይገኝም እንግዲያውስ እውነ ተኛው አባታችን ያውም ሰማያዊ አባታችን ሰሙ ገፅ አባታችን ሆይ ድቿ ይቀደስ እንጂ የስድብ ቃል ሊነገርበት አይገ ባም። ሀ « ትምጻእ መንግሥትክ » እያልን ስን ጸልይ የእግዚአብሔር መንግሥት ከዚህ ዓለም መንግሥት እርሱም ከዚህ ዓለም ንጉሥ ሕጉም ከዚህ ዓለም ሕግ የተለየ ስለሆነ አስቀድሞ እግዚ አብሔርን ማወቅ ቀጥሎም መንግሥቱን መናፈቅ ለዚህም የሚያበቃ ግብር መፈጸም እንዳለብን ደስ ፈቃድህ ይሁን ዌቄ የእግዚአብሔር ፈቃድ በልጁ በኢየሱስ ክር ስቶስ እንድናምን እርሱንም እንድንቀበል ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር አብ « የምወደው ልጄ ይኺ ነውና ስሙት » የሚል አዋጅ አሰምቶ ነበርና ማቱ » ። ይኽን ጸሎት ከልባችን የምንጸልየው ከሆነ ይኸን ቁም ነገር እንዲሁ ልናልፈው አንችልም በቂም በበቀል ሁነን ልንጸልይ ስሙንም ልንጠራው አይገባንም ነበር ነገር ግን እንዲሁ የምንግዴ ከመ ጸለያችን የተነሣ ይኸን ሁሉ ልናስታውስ አንችልም አባታችን እግዚአብሔር የሰላምና የይቅርታ አምላክ እንደመሆኑ እኛም ልጆቹ ይቅር ባዮች ሁነን መገኘት አለብን ። አባታችን እግዚአብሔር ጠባቂያችን ስለሆነ ወዶልዩ ልዩ ፈተና ወደ ሰይጣንም ወጥመድ እንዳ ንገባ ጠብቀን ስንል እንድንለምነው ያስተምሩ ናል ወደ ፈተናም እንዳንገባ ያስጠነቅቀናል የእግዚአብሔር ጸጋ ካልተለየን በቀር ወይ ፈተና ይትር በለን ጊዜ የበደሉንን ሁሉ ይቅር እንድንልና ከሰማዩ አባ ታችን ይቅርታ እንድናገኝ ያስገነዝበናል ። ስለ ቅ ማርያም ምስጋና በመጀመሪያ ያቀ ረበው በእግዚአብሔር ፊት የሚቆም መልአኩ ቅ ገብርኤል ነው እርሱም ከእግዚአብሔር ተልኮ ወደ ቅ ማርያም ቀርቦ «ምልዕተ ጸጋ ሆይ ይስ ይበልሽ ። የእግዚአብሔር እናት ቅ ማርያም « እመ እግዚአብሔር ጸባኦት ሰላም ለኪ» የአቸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ። ይኸም «ወላዲተ አምላክ» የሚሰው ቃል የአምላክ እናትነቷን የቅድስት ማርያምን ብ ኣባታችን ሆይ ድክ ብቻ የሚገልጥ ቃል አይደሰም የአምላክን ፍጹም ሰውነት ፍጹም ሰው መሆን በጠቅላላውም ምሥ ጢረ ተዋህይን የሚገልጥ ቃል ነው ይኸውም አካላዊ ቃል ከቅማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነሥቶ አምላክ ፍጹም ሰው በመሆን የተ ወለደውን ልደት ይገልጣልና ። ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ ይባላል ሲል ከቱ ቅዱስ ዱ ቅዱስ እግዚ ሄ ኦባታችን ሆይ እንደተሰጣት አይታወቅም እንጂ ቅማርያምን እመ አምሳክ ወላዲተ አምላክ እያልን እንደምንጠራት ሁሉ ቤዛዊተ ዓለም እያልን ስለ ዓለም ድኅነት እንደሠራች እንመሰክራለን በዚህም ስም አን ጠራታለን ። ለአዳኛችን ለክርስቶስ መውረጃ መሰላል ሁናለች ለድኅነታችን መሸጋገሪያ ድልድይ ሁና ለች እንዲሁም የምንበላው ሥጋ የምንጠጣው ዙ መድኃኒታችን ሲሆን ክርስቶስ ከእርሷ የነሣው የእግዚአብሔር እናት ቕማርያም አብሔር ወልድ መሆኑን የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል ያለው ደግሞ ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት የተወለደውን የእግዚአብሔር ልጅ ወልድን መሆኑን ያጠይቃል ስለዚህም ቅድስት ማርያም በትክክል ወላዲተ አምላክ ናት ። እንግዲህ ይኸ ሁሉ የሚሰግድለት ማ አባታችን ሆይ ቋ ሻ ዴሮ በላይ የሆነ የሠራዊት አምላክ በፍጻሜ ዘመ ሰው ሆነ ሥጋንም ለበሰ ከቅ ማርያም ተወለደ ቅማርያምም የዚህ ኃያል አምላክ እናት ተባለች የዚህ ኃያል አምሳክ እናት ሆነች ለማለት እመ እግዚአብሔር ጸባኦት አለ ።