Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በፍጹም የልብ ትህትና የምተርከው ታሪክ አንተን ደስ እንዲያሰኝህ ለብዙዎችም ባርኮት ይሆን ዘንድ አጸልያለሁ አሜን ዶን ፒፐር የካቲት በ ዶን ከመንትያ ልጆቹ ከክሪስ እና ከጆይ ጋር መቀድም ጥር ከዚህ ዓለም በሞት ተለየሁፈ የህክምና ባለሙያዎች በዙሪያው ሆነው ቢያላግጡበትም እርሱ ግን እየዘመረ ነው። በሕይወት አለ ብትፈልግ ሂድና ተመልከተው ሲል ተማጸነው የህክምና ባለሙያው የአዕምሮ ጤና የጎደለበትን ሰው እንደሚያነጋግር እርግጠኛ ሆኖ እባክህ ሥራችንን ጠንቀቅን እናውቃለን ሰውየው ፈጽሞ አንድ ጊዜ ብቻ አፍህን ክፈት የወንድ ሰው ድምጽ እንደሆነ አወቅሁ አይኔን ገለጥኩና አተኩሬ ተመለከትኩ አንድ ግዙፍ ለው ግንኪያውን እንደጨበጠ ቆሟል የኦክስጂን ጭንብሌን ከፊቴ ላይ አንስቶ ማንኪያውን በዝግታ ወደ አፌ ይልክና መናገሩን ይቀጥላል ያ ደግሞ በተቻለኝ መጠን ምግቡን እንዳስምጥ ጊዜ ለመስጠት ነበር ያ በዚያ ሰው የተደረገው ትህትና የተሞላበት የመስዋእትነት ተግባር በማገገሚያው ውስጥ በነበርኩበት ጊዜ ከማስታውሳቸው ማስተዋል ከተሞላባቸው ሥራዎች አንዱ ነው። ከዚያ በጣም የተለየ ነው ኢቫ የወሰነችው ውሳኔ አንድ ስው ብቻውን ሲወስነው የሚችል ውሳኔ አልነበረም ኤልዛሮቭ የህክምና ሂደት በእኔ ላይ እንዲከናወን መወሰን ነበረባት በመጀመሪያ ላይ ይህ መሣሪያ የተሠራው እግርን ቀጥ አድርጎ ስማቆየት ነበር። መሣሪያው አስቀድሞ ሲፈለስፍ የተሠራው ገና ከውልደታቸው ጀምሮ አንደኛው እግራቸው ከሌላው እግራቸው ይልቅ አጭር ለሆነ ግለስቦች ነበር። እስከ አሥራ ሁስት ኢንች የእግር መበላለጥ ላጋጠማቸው ሰዎች ሁሉ የሚሠራ ነው። ይልቁንም በተሽከርካሪ ብስክሌቶች ለሚንቀሳቀሱ በብረት ድጋፍና በምርኩዝ ለሚሄዱ ሰዎች አገልግሎት ይሰጣል የኤልዛሮቭ ፍሬም በአካባቢ ያሉ ሌሎች የሰውነት አካላት ላይጎዱ አጥንቱ እንዲያድግ የሚያደርግ መሣሪያ ነው ምንም እንኳን ስቃይን የሚያስከትልና በርካታ ውስብስብ ችግሮች የሚያስከትል ቢሆንም በአጥንት ላይ የሚፈጠርን እጥረት ስማራዘም የሚያስችል ነው እኔ አስቀያሚው ተአምረኛ እያልኩ ነው የምጠራው ስድስት ቀጫጭን ብረቶችም ከግራ እጄ ክንድ አንስቶ ውስጥ ውስጡን በማስፍ በሌላው አቅጣጫ እንዲወጡ ተደርገዋል የመዛግ ባህሪ የሌላቸው ጠፍጣፋ ብረቶች በክንዴ ፊት ለፊትና ኋላ ግጥም ተደርገው ታስረዋል ምክንያቱም በክንዴ ውስጥ ያሉት ሁለቱም የመጀመሪያዎቹ የእጅ አጥንቶች በመጥፋታቸው ነውወ ጠፍጣፋዎቹ ብረቶች የእርሳስ ያህል መጠን ያላቸው ሲሆን ዶር ግሪደር የግራ እግሬንና እጀን የሚተርፍበትን መንገድ ምን ያህል ጊዜ ይጠይቀኛል። ወጥሬ እይዛቸዋለሁ አንዱ ዶር በመጨረሻው እንዲህ አለኝ ብዙ ወራት ምናልባትም ረዥም ጊዜ ጥቂት አመታትም ሊወስድ ይችሳል ማለትህ ነው። አም ምናልባትም ዓመታት እናም እግሮቼንና እጆቼን እንደገና ለማንቀሳቀስ ዋስትና የለም በድንገት የማመርቀዝ ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል እናም እግርህን ለማስወገድ የምንገደድበት ሁኔታ ይከሰታል ለወራት ያህል ይህን ስቃይ ታግሼ ከቆየሁም በኋላ ነገሬ ያለ እግር ይጠናቀቃል እያልከኝ ነው።
መኪናዬን በማሽከርክር ላይ አያለሁ ይህንኑ የስብከት ረቂቅ ጽሑፌን በጨረፍታ አየተመለከትኩ አስከ አሁን የሠራሁትን ለመገምገም አቀድኩ ከዚያ በኋላ ባለው ጊዜ በገልፍ ፍሪዌይ አቅጣጫ ለመጓዝ የወሰንኩትን ውሳኔ ደጋግሜ ማሰላሰል ጀመርኩ አንዳንድ ጥቃቅን ውሣኔዎችን ስንወስን ምንም ያህል ትኩረት ሳንሰጥ የመሆኑ አውነት ያስደንቃል ያም ቢሆን አጅግ ትንሽ የሆነች ውሳኔአችን በቀጣዩ ሕይወታችን ላይ ከፍተኛ ተጽአኖ የሚያስከትሉ ውጤቶችን ያቀፈች እንደሆነች ራሴን ማሳሰቤን አልተውኩም ከትሪኒቲ ፒንስ ቅጥር ግቢ እንደወጣሁ በስተቀኝ በመታጠፍ በቴክሳስ ፃይዌ አቅጣጫ ቁልቁል ተፈተለኩ በዚህ መንገድ ወደ ሁንትስቪል እነዳለሁ ቀጥሎም አይ ን አቋርጣለሁ ከዚያም ወደ ፃውስተን ገባሁ ማለት ነው ሰው ሰራሽ ወደሆነው የትሪኒቲ ወንዝ ግድብ ለመድረስ ብዙ ማሽከርከር አልነበረብኝም አንድ ጊዜ የወንዝ ውፃ ይተኛበት የነበረው ያ ስፍራ እጅግ የሚያምር ሰፊ ዛይቅ ሆኗል ከውዛው ከፍታ በላይ የሊቪንግስተንን ዛይቅ አቋርጦ የሚያልፍ ባለ ሁለት አቅጣጫ መንገድ ተዘርግቷል መንገዱ በግራና በቀኝ የመጠበቂያ ደርዝ ያልነበረው ከመሆኑም በላይ አጅግ ጠባብ ነው ወደሚቀጥለው የመንገድ ጫፍ እስክደርስ ድረስ በውዛው ላይ በተሠራው ጠባብ ጎዳና ላይ የግድ መጓዝ ነበረብኝ በዚያ መንገድ ላይ ለማሽከርከር ፈቃድ አልነበረኝም አውቄአለሁ ያም ቢሆን መንገዱ የግራና ቀኝ ደርዝ እንደሌስው በፃይቁ ላይ የተዘረጋው መንገድ ሲያበቃ በትሪኒቲ ወንዝ ላይ የተሠራው የቀድሞው ድልድይ ይገኛል ከድልድዩ ቀጥሎ ደግሞ መንገድ እየጠበበ ይፄድና ሽቅብ የትሪኒቲን ወንዝ አሳብሮ ያልፋል ጠባብ የሆኑት የመታጠፊያ ስላቾች ከሁለቱም አቅጣጫዎች የሚመጡ አሽከርካሪዎች አደጋ ሊያጋጥማቸው እንደሚችል ግልጽ አድርገው ያሣያሉ ያንን ድልድይ ስመለከት የመጀመሪያ ጊዜዬ ነበር በሚያስገርም ሁኔታ ያለስፍራው የተቀመጠ ነበር ስለተሠራበት ዘመን የማውቀው ነገር የለም ይሁን እንጂ ድልድዩ እጅግ ረዥም ነው አሮጌ ከመሆኑም በላይ በግዙፍ የዛጉ ብረቶች የተገጣጠመ ነበር ከፊት ለፊቱ ካለው አውራ ጎዳናና ከጥቂት ተሸከርካሪዎች በስተቀር ሌሎች መኪናዎችን ማየት አልቻልኩም በጣም አደገኛ ድልድይ ነበር በኋላ እንደሰማሁት በዚያ ድልድይ ላይ በርካታ አደጋዎች ተከስተዋል በአሁኑ ጊዜ በጥቅም ላይ ባይውልም ድልድዩ በነበረበት ስፍራ አለ መንግስት ከአጠገቡ ሌላ ተለዋጭ ድልድይ ሠርቷል አጓዝ የነበረበት ፍጥነት በሰዓት ፃምሣ ማይል ነበር ምክንያቱም ያ ስፍራ ለአኔ አዲስ ነው በመኪናው ውስጥ ከነበረው ቅዝቃዜ የተነሣ ትካሻዎቼ ተቆራምደዋል በዚያ ላይ ንፋሱ ደግሞ የጠዋቱን ቅዝቃዜ ይበልጥ እንዲጨምር ያደረገው ይመስሰላል ሣያቋርጥ ይዘንብ የነበረው ዝናብ ወደ ውሽንፍርነት ተቀይሯል ተመልሼ ወደ አልቪን የምደርስበትን ጊዜ እጅግ ናፈቅሁ ድልድዮን አቋርጩ ከመውጣቴ በፊት አምስት ሰዓት ከአርባ አምስት አካባቢ ሽ የሚሽከረከር ነበር በድልድዩ ማብቂያ አካባቢ መኪናውን ሊያቆመው ችሏል የቴክሣስ ጠባይ ማረሚያ እስረኛ በሆነ ከአስር ቤቱ ውጭ መኪና ለመንዳት በጎ ፈቃደኛ ሆኖ በተገኘ አስረኛ ሰው ይሽከረከር የነበረ ባለ ጎማ ከባድ መኪና በአውራ ጎዳናው መካከል እየተጠማዘዘ መጥቶ መኪናዬን ፊት ሰፊት ገጫትፎ መኪናዬም በድልድዩና በከባድ መኪናው መካከል እንደ ሳንድዊች ሆነች እነኛ ሁሉ ጐማዎች በመኪናዬ ላይ ተከመሩና ጨፈላስቋትፁ የማስታወሰው የአደጋውን ከፊል ሁኔታ ብቻ ነው አብዛኛውን መረጃ ያገኘሁት ግን በኋላ ከአደጋው ዘገባና በስፍራው ከነበሩ ሰዎች ነው የአይን ምስክር ከሆኑ ስዎች እንደደረሰኝ ገለጻ ያ ከባድ መኪና ወደ ሴላው የጎዳናው አቅጣጫ ተጠማዞ ወደ ጠባቡ የድልድዩ ወገን በማምራት ሁለት መኪናዎችን ጠርጎ ከድልድዮ ላይ አፈናጥሮ ጥሏቸዋል እነዚህ መኪናዎች ከከባድ መኪናው ፊት ፊት ይጓዙ የነበሩና በተቃራኒ አቅጣጫ እኔን አልፈውኝ የፄዱ መኪናዎች ነበሩ ያፖሊስ ዘገባ አንደገለጸው ከሆነ ከባድ መኪናው መኪናዬን በገጨበት ጊዜ ቢያንስ ቢያንስ ስድሣ ማይል በሰዓት በመጓዝ በፍጥነት ልምድ ያልነበረው አሽከርካሪ በመጨረሻው ግጭት ከደረሰባቸው ሁለት መኪናዎች በአንደኛው ውስጥ አንድ ወጣት ቬትናማዊ የነበረ ሲሆን በሁስተኛው መኪና ውስጥ ደግሞ አንድ እድሜ የጠገቡ የካሁሳ ተወላጅ ነበሩበት ምንም እንኳን በግጭቱ ታላቅ ድንጋጤ የደረሰባቸው ቢሆንም ያገኛቸው መጠነኛ የሆነ የመቁሰልና የሰውነት መላጥ ጉዳት ብቻ ነበር እርዳታ ማግኘት ባለመፈለጋቸው የህክምና ሰዎች ሁለቱንም ወደ ሆስፒታል አልወሰዷቸውም በከባድ መኪናው ፍጥነት ምክንያት የአደጋው ውጤት አንድ መቶ አስር ማይል በሰዓት እንደነበር የአደጋው ሪፖርት ይዘግባል ይህም ከባድ መኪናው መኪናዋን ሲገጭ ይሽከረከርበት የነበረው የስድሣ ማይል በስዓት ፍጥነት እኔ በዝግታ አሽከረክርበት ከነበረው የፃምሳ ማይልስ ፍጥነት በሰዓት ተደምሮ ነው እስረኛው መኪናውንና የመኪናውን ፍጥነት መቆጣጠር ባለመቻል ክስ ተመሠረተበት በኋላ ላይ የተገኙ መረጃዎች አንደጠቆሙት እሥረኛው ያንን ከባድ መኪና ስማሽከርከር የመንጃ ፈቃድ አልነበረውም በእስር ቤቱ ውስጥ ተቆጣጣሪው በዚያ ከባድ መኪና ምግብ ወደ እሥር ቤቱ ለማምጣት ፈቃደኞች እንዳሉ ጠይቆ ነበር የተገኘው ብቸኛ ፈቃደኛ እርሱ በመሆኑ ያንን መኪና እንዲነዳው ይፈቅዱለታል ሌሎች ሁስት ዘቦች ደግሞ የመንግስት በሆነች እንድ ፒከ አፕ መኪና በቅርብ ርቀት ይከተሉት ነበር ከአደጋው በኋላ የከባድ መኪናው አሽከርካሪ እንድም ጭረት አንኳን በሰውነቱ ላይ አልተገኘም የወህኒ ቤቱ ከባድ መኪና ብቻ ጥቂት ጉዳት አጋጥሞታል ይሁን እንጂ ያ ግዙፍ መኪና የኔን ፎርድ ጨፈላልቆ ከጠባቡ መንገድ ገፍቶ አውጥቷታል ወደ ፃይቁ ከመወርወር ያዳናት የድልድዮ ድጋፍ ብቻ ነበር በስፍራው የነበሩ የዐይን እማኞች እንደተናገሩት ከሆነ በፒካፕ መኪናዋ ውስጥ የነበሩ ዘቦች ወደ እስር ቤቱ በመደወል የህክምና እርዳታ በመጠየቃቸው ባለሙያዎቹ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ደረሱ አንድ ሰው ምርመራውን አደረገልኝ የልብ ምቴ ፈጽሞ ቆሟል በመሆኑም አደጋው በተፈጸመበት ቅጽበት እንደተገደልኩ አስታወቀ ከዚያ በኋላ ስለተፈጸመው ነገርም ይሁን ስለአደጋው ውጤት የማስታውሰው ነገር አልነበረም እጅግ ፃያል በሆነች በአንዲት ስከንድ ሞትኩ ዚዜ ከኘዲህም ስበ ህ ስሄይ ከገዱዲት ሠ ከዚኩበ ጆጾህ ሥኩፍቤኩ የከገዚስቭብሔር ቤት ነጡ ከገጂ ሲሳ ስደደሰም ጾህም ከገዚስብሕር ጃጻጅ ነጡ ዘጹፍ በሞትኩ ጊዜ አረጅምና ጥቁር በሆነ ዋሻ ውስጥ እየተንሳፈፍኩ አልሄድኩም የመነጠቅም ይሁን ወደ ምድር የመመለስ ስሜት አልተሰማኝም አካሌ ወደ ብርዛንነት እየተለወጠ እንዳለም አልተሰማኝም እኔን የሚጠራ ወይም ሌላ ድምጽ በጭራሽ አልሰማሁም የመጨረሻው ትውስታዬ ከሆነው ከድልድዩና ከዝናቡ እይታዬ በኋላ ወዲያውኑ ከቶውን ምድራዊ ቃል ሊገልጸው በማይችል አንጸባራቂ ብርፃን ውስጥ ተጠቀለልኩ የማውቀው ያንን ብቻ ነው ቀጥሎ ያወቅኩት ነገር ቢኖር በመንግስተ ሰማይ ውስጥ መቆሜን ነበር ንሆኃሎመመት ሀቆፎቂው ዙሪያዬን ስመለከት ደስታ በውስጤ መፍሰስ ጀመረ በዚያው ማት ደግሞ በአካባቢዬ እጅግ በርካታ ሰዎች እንደነበሩ ተረዳሁ አንጸባራቂና ድንቀኛ ውበት ባለው መግቢያ በር ላይ ቆመዋል ከአኔ ምን ያህል ርቀት እንደነበራቸው አላውቅም በዚያ ርቀትን የመሳሰሉ ነገሮች ዋጋ ያላቸው አይደሉም ሰዎቹ ወደአከለሁበት ሥፍራ አየተመሙ በመጡ ጊዜ ኢየሱስን አላየሁትም ነበር ነገር ግን የማውቃቸውን ሰዎች አይቻለሁ በዚያው ቅጽበት አንድ ነገር ተገነዘብኩ አነዚያ ሁሉ ሰዎች የሞቱት እኔ በኖርኩባቸው የሕይወት ዓመታት ውስጥ ነው ሁኔታቸው ሁሉ ልክ ፍጹም ፍጥረታዊ ሰዎችን ይመስላል ። ቃላቶቹን ይናገሯቸው ወይም አይናገሯቸው እርግጠኛ አይደለሁም ይሁን እንጂ መምጣቴን ተዘጋጅተው ይጠብቁ እንደነበር አውቂአሰሁ በተጨማሪም ደግሞ በመንግስተ ሰማይ ጊዜ እያለፈ የማይፄድ መሆኑን አውቄአለሁ የሰዎቹን ፊት ትክ ብዬ እንደገና ስመለከት በምድር ላይ ክርስቲያን እንድሆን አስተዋጽኦ አድርገው የነበሩ ወይም እንደ አማኝ በመንፈሳዊ ሕይወቴ እንዳድግ ያበረታቱኝ ሰዎች መሆናቸውን ተገነዘብኩ እያንዳንዳቸው አዎንታዊ በሆነ መልኩ በሕይወቱ ላይ ተጽእኖ ነበራቸው እያንዳንዳቸው በሆነ መንገድ የተሻለ ደቀመዝሙር እንድሆን መንፈሳዊ አስቀዋጽኦዋቸውን አበርክተዋል ያንን መረጃ እንዴት እንዳገኘሁት ባልገነዘበውም እንኳን እንደገና ደግሞ አንድ ነገር አውቄአለሁ ከእርሱ ጋር በመንግስተ ሰማይ እሆን ዘንድ የቻልኩት በእነርሱ ምክንያት ነው ለእኔ አድርገውት ስለነበረው ነገር አልተጨዋወትንም ነገራችን ሁሉ ያጠነጠነው የእኔ በዚያ መገኘት የፈጠረው ደስታና እኔን በማየታቸው ስለተስማቸው ፃኝሴት ነው በዚያው የተሟሟቀ ሁኔታ ውስጥ እንደነበርን ላቀረቡልኝ የአቀባበለ መልካም ቃላት እንዴት መልስ እንደምሰጥ አላወቅኩም ነበር ከእናንተ ጋር መሆን በመቻሌ በጣም ደስተኛ ነኝ አልኳቸው እነኝህም ቃላት ቢሆኑ በምወዳቸው በእነዚያ ሰዎች መካከል መሆኔና በመጽናናቴ በውስጤ የሚፈሰውን ደስታ የሚገልጡ አልነበሩም ወደ ኋላዬ ትቼው ስለመጣሁት ነገር ሁሉ ምንም እላስታውስም ቤተሰቦቼንም ይሁን የነበረኝን ንብረት ትቼ በመምጣቴ አንዳች ቅሬታ አልተሰማኝም እግዚአብሔር አስጨናቂ የሆኑና አሉታዊ ነገሮችን ሁሉ ከአዕምሮዬ ውስጥ የጠረጋቸው ይመስላል ማድረግ የቻልኩት አንድ ነገር ከእነዚሀ አስደሳች ስዎች ጋር በአንድ ጻይ በመሆኑ ወስን የሌለው ደስታ መፈንጠዝ ነበር አንድ ጊዜ እንደማውቃቸው እንደነበሩ ሆነው ነው አሁን ያሉት ልዩነቱ በምድር ላይ ከነበሩበት ከማናቸውም ጊዜ ይልቅ አሁን የሚያንጸባርቁና በደስታ የተሞሉ መሆናቸው ነው ቅድመ አያቴ የሆነችው ፃኝቲ ማነን ዘሯ ከአሜሪካ ጥንታዊ ነዋሪዎች መካከል ነው በልጅነቴ እርሷን የያቷት በአጥንት ሀመም በሽታ ከተያዘች በኋላ ነበር ጭንቅላቷና ትከሻዋ ወደ ፊት አዘንብለው ነበር ይህም ክብ ሊሆን ምንም ያህል ያልቀረው የጎበጠ እይታ ስጥቷት ነበር በጣም የማስታውሳት ደግሞ ፊቷ በጣም የተጨማደደ በመሆኗ ነው ስስ እርሷ በነበረኝ ትውስታዬ ሌላው የማልረሳው ነገር ጥርሶቿ አርቴፊሻል መሆናቸውን ነው ብዙ ጊዜ ግን አታደርጋቸውም ነበር በመንግስተ ስማይ በተገናኘን ጊዜ ግን ፈገግታዋን ስትለግስኝ ጥርሶቿ ያንጸባርቁ ነበር አነኝህ ጥርሶች አርቴፊሻል ሳይሆኑ የራሷ ጥርሶች እንደሆኑ አውቄአለሁ ፈገግ ስትል ካየኋቸው ፈገግታዎች ሁሉ ውበት ያስው ፈገግታ ነው እንደገና ደግሞ አንድ ነገር አስተዋልኩ አሁን አንደ ጥንቱ ጎባጣ አልነበረችም ጠንካራና ቀጥ ብላ የቆመች ነች ፊቷን ያጨማደዱት አነዚያ የሕይወት መስመሮች ሁሉ ሙልጭ ብሰው ጠፍተዋል በምን ያህል ዕድሜ ላይ እንደሆነች አላውቅም ስለዚሀ ነገር ሰማሰብም እንኳን አልፈልግም የሚያንጸባርቅ ፊቷን ትከ ብዬ ስመለከት በመንግስተ ስማይ የዕድሜ ጉዳይ ዋጋ ያስው ነገር እንዳልሆነ ተገነዘብኩ ዕድሜ የሚገልጸው የጊዜን እያስፈ መፄድ ነው በዚያ ደግሞ ጊዜ የሚባል ነገር የለም በዚያ ያገኘኒዒቸው ስዎች ሁሉ ልክ ሰመጨረሻ ጊዜ ባየኋቸው ዕድሜ ላይ ነው የሚገኙትልዩነቱ በምድር ላይ ያሳስፉት ሕይወት ያሳደረባቸው ክፉ የሕይወት ጠባሳ ፈጽሞ ተጠርጎ መወስዱ ነው በምድር ላይ ምንም አንኳን አንዳንዶቹ የለውነት ገጽታቸው ውበት ያልነበረው ቢሆንም በመንግስተ ሰማይ ግን ሁሉም ነገር አትኩረው ሲመስከቱት የሚያጓጓ ፍጹም የሆነ ውበትን የተጎናጸፈና አስደናቂ ነው እነሆ ብዙ ዓመት ካስፈ በኋላ አሁን እንኳን አንዳንድ ጊዜ አይኖቼን ጨፍጌ ከአየኋቸው የሰው የፊት ገጽታዎች ሁሉ ፍጹምነት ባለው አቻ በማይገኝለት ፈገግታ ወንድማዊ የፍቅር ግለት ተሞልተው ያስደነቁኝን እነኛን ፊቶች ለማየት አችላለሁ ክእነርሱ ጋር አብሮ መሆን በራሱ የተቀደሰ ጊዜና ታላቅ ግምት በሚስጠው ተስፋ ውስጥ እንደመቆየት ማሰት ነው ለመጀመሪያ ጊዜ መንግስተ ስማይን ስረግጥ አስቀድሞም ከፊት ለፊቴ ነበሩ ደግሞም እየፈጠኑ ወደ እኔ ይመጡ ነበር ሁሉም የማጽናናትን ቃል ይናገሩኛል በየትኛውም አቅጣጫ ልመልከት አንድ ጊዜ ይወደኝና እኔም አወደው የነበረውን ለው እመለከታስሁ። ወደፊት እየተራመድኩ በፄድኩ ቁጥር በተቀደሰ አግራሞት አየተሞላሁ መጣሁ ከፊት ለፊቴ ሊሆን ስሳለው ነገር ምንም አውቀት የለኝም ይሁን እንጂ በማደርጋት በእያንዳንዷ እርምጃዬ መደነቄ እየጨመረ እንደሚሄድ ገምቻለሁ እናም ዝማሬ ለማሁ ስ ቨዙፋኑም ከስገስሶቹም ሃ ከሽፃገቢሦ የብዙ ዘባከከትኘ ድምጽ ስጣዙ ቁጥዴቸሙጡም ስከባዬት ዜ ለኮቬትና ሺህ ጊዜ ሺህ ነበቦ ጴስ ሟሚ ልጅ በነበርኩበት ጊዜ በገጠርና ጥቅጥቅ ባለ ደን ውስጥ ረዘም ያለ ጊዜ አሳልና ነበር በደረቀጡ ሣር ላይ በምረማመድበት ጊዜ ብዛት የላቸጠ ካግሾሆ ያላፕው ወፎች ከጉጂቸጡ ውስጥ አየወጡ በመሬቱ ላይ ሲያርፉ አደነቅ ነበር በሚበሩበት ያጅበዋል በመንግስተ ሰማይ ቆይታዬ ጥርት ያለ ትውስታ ያ ነገር ነው ጥሩ አድርጌ አገልጽበታለሁ የተቀደሰ አርግብግቦሽ ብቻ ነጡ ለኝ ለሰማሁት የምለው ቃል የክንፎችን ይሁን እንጂ በመንግስተ ሰማይ ያለው ሁኔታ በአግባቡ ያስፈልገኛል ድምጽ የሚፈጥረውን ለመግለጽ ይህንን አባባሌን ሽህ ጊዜ አጎላው ዘንድ ከሰማኋቸው ድምጾች ሁሉ ውበት ያለውና አስደሳች ድምጽ ነበር ደግሞ አኮ ፈጽሞ የሚቆም ድምጽ አልነበረም ልክ ከዘላለም በመገረም ከመሞላቴ ብቻ ነበር ዝማሬን ብቻ አኔ ራሴ የዝማሬው አካል የሆንኩኝ ይመስል አስከ ዘላለም አየቀጠለ እንደሚሄድ ዝማሬ ነበር የተነሳ የምፈልገው ነገር ማድመጥን አልነበረም የምሰማው ጊዜ የንፋሱ ድምጽ የሚርገበገቡትን ክንፎቻቸውን ነበር አናም ዝማሬው ወደ እኔ ውስጥ ይገባል በውስጤም ይመላሰለሳል ቀጥ ብዬ ቀሜአለሁ ይሁን አንጂ በዝማሬው ድምጽ አየተጽናናሁ ነበር አየሩን ከሞላው አስደሳች ድምጽና ዜማ ጋር መዋዛዴን ተገነዘብኩ ፈጽሞ የሚጠገብ አልነበረም ሰማያዊያኑ ዘማሪዎች የማንነቴ ሁለንተና ሁሉ በዝማሬው እንዲሳተፍ የፈቀዱለት ይመስላል በዚያው ጊዜ ውስጥ ደግሞ በዙሪያዬ ስለሚሆነው ነገር ሁሉ ለማወቅ አትኩርቴን ከአካባቢው ላይ አድርጌአለሁ የድምጹ ምንጭ ከወዴት እንደሆነ ያየሁት ነገር የለም አኔ እንደገመትኩት ዝማሬውን ማንም ያመንጨው ድምጽ የሚመጣው ግን ከእኔ በላይ ካለ ስፍራ ነው ነገር ግን ቀና ብዬ አላየሁም ለምን እንደሆነ አርግጠኛ አይደለሁም ምናልባትም ዙሪያዬን በብዙ ሰዎች ስለተከበብኩ ወይም በአንድ ጊዜ በሁሉም ነገር ላይ ትኩረት በማድረጌ ስሜቶቺቼ በብርቱ ሥራ ስለተጠመዱም ሊሆን ይችላል አንዳችም ጥያቄ አልጠየኩም ስለምንም ነገር አልተደነቅኩም ሁሉም ነገር ዓናጹም ነበር ልክ ሁሉንም ነገር እንደማውቀውና የምጠይቀው ነገር እንዳልነበር ይሰማኝ ነበር የሚሻዥጓደጉዱ ድምጾች አዕምሮዬንና ልቤን ጭምር ሞልተውት ነበር እነኝህን ድምጾች መግለጽ አስቸጋሪ ነው ይሁን እንጂ አጀግ አስደናቂ የነበረው የመላእክቱ ክንፎች ናቸው በአርግጥ አላየኋቸውም ይሁን አንጂ የሚያሰሙት ድምጽ ግን ውበት ነበረው በጭራሽ የማያቋርጥ ስልቱን የጠበቀ የተቀደሰ ዜማ በአየሩ ለይ የሰፈፈው የሚያስተጋባ ድምጽ ማለቂያና ማብቂያ ከሌለው የዘላለም ምስጋና ሂሦጋ ካ ምንጭ የሚፈልቅ ይመስላል ባደመጥኩት ቁጥር ምን እንደሆነ እረዳው ነበር ሁለተኛው ድምጽ ዛሬም ድረስ በውስጤ ቀርቷል ከመንግስተ ስማይ ቆይታ ልምምዶቼ መካከል ጥርት ያለ ትውስታ ሰዚህ አንድ ድምጽ አለኝ እኔ ሙዚቃ ብዬ ነው የምጠራው ይሁን እንጂ በምድር በኖርኩበት ዘመን ከስማሁት ሙዚቃ ሁሉ የተስየ ነው ወደፊትም በምድር ላይ እለማዋሰሁ ብዬ አልገምትም የምስጋናው ዜማ እየሩን ሁሉ ሞልቶታል የማያቋርጠው አንጸባራቂ ብርፃንና ማለቂያ የሌለው ተለዋዋጭነቱ በአግራሞት ሞላኝ ምስጋናው ፈጽሞ የሚያቋርጥ አልነበረም ይሁን እንጂ እኔ በጣም የማስታውስው ነገር በአንድ ጊዜ በመቶዎች የሚቆጠሩ መዝሙሮች የመዘመራቸው ነገር ነው ሁሉም እግዚአብሔርን የሚያመልኩ ነበሩ። ሁሉም ዝማሬዎች ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥ በመሆኑ የሚያመሰግኑ ነበሩ በዚያ የነበረ በደስታ የተሞላ አምልኮ ለእኛ ስላደረገልን ታላቅ ነገርና ኢየሉስ ምንኛ ድንቅ እንደሆነ የሚያበስሩ ዝማሬዎች ነበሩ ለማያው ዝማሬዎች ከሰማኋቸው ሁሉ የላቁ ነበሩ የዝማሬዎቹን ቁጥር ማስላት አልችልም ምናልባትም በሽህ የሚቆጠሩ ይሆናሉ በእንድነት ያለማቋረጥ ይንቆረቆራሉ ይሁን እንጂ አይዘበራረቁም ይህን እንድል ያስቻለኝ እያንዳንዱን ዝማሬ ለማዳመጥና ግጥማቸውንና ዜማቸውንም አጣርቼ ለመለየት ችሎታው የነበረኝ በመሆኑ ነው ሞገስ በጠገበው በዚያ ዝማሬ ተገርሜ ነበር በሕይወት ሳለሁ ጥሩ የተባለ የዝማሬ ድምጽ ባይኖረኝም እሁን ግን ብዘምር ድምጹ በትክክለኛው ቅኝት ውስጥ እንደሚገባና በጀሮዬ እየተንቆረቆረ ካለው አየሩን ከሞላው በሽህ የሚቆጠሩ ሌሎች ድምጾችና የመዚቃ መሣሪያዎች ጋር ህብር ባለው ሁኔታ ተዋህዶ መዘመር እንደምችል አውቄአለሁ አሁን ወደ ምድር ከተመለስኩ በኋላ እንኳን አንዳንድ ጊዜ እነኛ ዝማሬዎች እንደ ገደለ ማሚቶ ድምጽ እያስተጋቡ በዝግታ ሲመጡ አደምጣቸዋለሁ በተለይ ደግሞ ድክምክም ብዬ በአእልጋዬ ላይ ጋደም ባልኩና እይኖቼን በጨፈንኩ ጊዜ አልፎ አልፎ በእንቅልፍ የምወሰደው ን በነዚያ ልቤንና አዕምሮዬን በሚሞሉ ሰማያዊ ድምጾች እየሰማሁ ነው ቀኑ ለእኔ ምንም ያህል አስቸጋሪ ሆኖ ይዋል ወዲያውኑ እያንዳንዱ ህልውናዬ ጥልቅ በሆነ ሰላም ይሞላል ዛሬም ቢሆን ትውስታዎቼ እልጠፉም እርግጥ ነው እነኝህ ትውስታዎች እኛ ትውስታ ከምንላቸው ነገሮች የተለዩ ናቸው የእኔው ትውስታ ከእይታ ይልቅ እጅጉን በድምጽ ላይ የተመሠረተ ነው ስለ ዝማሬዎቹ ያለኝን ትውስታ በጥልቀት ስመለከተው ሁኔታዎቹ ያልተለመዱ ናቸው በመንግስተ ሰማይ ላየሁት አንድ ነገር ወይም የተወደዱት ሰዎች ላደረጉልኝ ማጽናናት ጥልቅ የሆነ ትውስታ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ከዚያ ይልቅ ደግሞ እነዚያን የሰማሁዋቸውን ድምጾች አጅግ ወድጃቸዋለሁ አንዳንድ ጊዜም እንደገና በግል እሰማቸው ዘንድ በጣም እናፍቃለሁ እላለሁ ወደፊት ይሆናል ብዬ የምጠብቀውም ይህንኑ ነው በዚያ ያሉትን ሁሉ ማየት እፈልጋለሁ አንድ ነገር ደግሞ አውቃለሁ ከእነርሱ ጋር ለዘላለም እሆናለሁ በመንግስተ ሰማይ በተዘጋጀው ነገር ሁሉ ላይ መሣተፍ እፈልጋለሁ ከሁሉም ይልቅ የምናፍቀው ግን እነዚያን ማብቂያ የሌላቸውን ዝማሬዎች መስማት ነው እውነቱን ለመናገር እግዚአብሔር ምን እንደሚሰማው አላውቅም በማያቋርጠው የምስጋና ድምጽ እንደሚደሰትና እንደሚባረክ ባለብኩ ጊዜ ግን ደስታና መጽናናት ይሰማኛል በእነኛ ደቂቃዎች ውስጥእርግጥ ነው ለእኔ የጊዜ ገዳይ ግምት የሚሰጠው አልነበረምሌሎች ይነኩኝ ነበር ፍቅር የተሞላው ሞቅ ያለ የማበረታታት መንካታቸው ፍጹም እውነታዊ ነበር በዚያ ከዚህ ቀደም አይቻቸው የማላውቃቸውን ቀለማትም ተመልክቻለሁ በዚያ ከነበርከብት ጊዜ ይህ ሕይወቴ ሙሉ እንደሆነ ተሰምቶኝ የሚያውቅበት ጊዜ የለም በቤቴ ውስጥ ነበርኩ ለእፄ ሊሆን በተፈጠረና እኔም የአርሱ በሆንኩ ቤቴ ውስጥ። በምድር ላይ በየትኛውም ስፍራ ከተገኙሁበት ጊዜ ይልቅ በዚያ ብዙ ጊዜ ለመቆየት እፈልግ ነበር ጊዜው እያለፈ ፄዷል እኔ ግን አሁንም በመንግስተ ሰማይ ውስጥ ነኝ የትኞቹም ጭንቀቶቼ መረበሾቼና ስጋቶቼ ሁሉ ከእኔ ተጠርገው ተወስደዋል ምንም አይነት ፍላጎቶች የሉኝም ሁሉም ነገር ፍጽም እንደሆነ ተሰማኝ ውጊ ወሱፅክፃቂሙ መንግስተ ሰማይ ምን እንደሚመስል ለመግለጽ ፍርዛት ይሰማኛ ል ምክንያቱም የመንግስተ ሰማይ እይታ ምን እንደሚመስል ሁኔታው ምን እንደሚመስልና ምን ስሜት እንደሚሰማ በቃላት ልገልጸው ስለማልችል ነውኹ በርግጥ ሁሉም ነገር ፍጹም ነው ምንም ተጨማሪ ፍላጎት እንደሌለኝና ወደፊትም እንደማይኖረኝ እውቃለሁ ሌላው ይቅርና ስለምድር ወይም ወደ ኋላ ትቼው ስለመጣሁት ነገር በፍጹም አላሰብኩም እግዚአብሔርን አላየሁትምፎ ምንም እንኳን እግዚአብሔር በዚያ እንዳለ ባውቅም መለኮታዊ መገኘቱን የሚጠቁም ምስል ወይም የሚያንጸባርቅ ብርፃን አልተመለከትኩም አንዳንድ ሰዎች ወደ ውስጥኛ ው በር ገብተው እንደገና ስለመመለሳቸው ሲናገሩ ሰምቻለሁ ያ በእኔ ልምምድ ውስጥ አልተፈጸመም ያየሁት ነገር ቢኖር እጅግ አንጸባራቂ የሆነ የቀስተ ዳመና ከፊል ክበብ ነው በበሩ አቅጣጫ አሻግሬ ተመለከትኩ በዚያ ያለውን ለማየት ጅግ ጓጉቼ ነበር ጭንቀት የተሞላበት ጉጉት አልነበረም ይልቁንም መንግስተ ሰማይን ፀጋና ደስታ ለመለማመድ ከነበረኝ ሰላም ካለው ልጽነት የመነጨ ጉጉት ነበር ዘ ያንን ሁኔታ በሚመለከት ለእኔ ትርጉም የሚሰጠኝ አስተሳሰብ ንድ ብቻ ነው በእርግጥ እግዚአብሔርን አይቼው ቢሆን ኖሮ ወደ ምድር ለመመለስ በጭራሽ አልፈልግም ነበር አንድ ጊዜ በአርግጥ የእግዚአብሔር ህልውና ፊት ከሆንን በጭራሽ ወደ ምድር ዳግመኛ አንመለስም ምክንያቱም በንጽጽር ሲታይ ሁሉም ነገር ባዶና ትርጉም የሌለው እንደሆነ አስባለሁ እንደ እኔ ከሆነ ከመንግስተ ሰማይ ደጃፍ ላይ መድረሱ በራሉ አስደናቂ ነገር ነው ከመታወቅ ያለፈም መለኮታዊ ደስታ ነው። እያንቀሳቀሱኝ ሳለ ስለ እግሬ ሲነጋገሩ ሰማሁ እንዲያውም አንደኛው ሰው የግራ እግሬ ተጎምዶ እንዳይወድቅ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው ይናገር ነበር መላው የስውነት ሥርአቴ ተናግቶ ስለነበር ምንም የህመም ስሜት አይሰማኝም ነበር በዚያ ጊዜ በምንም እይነት ሁኔታ ህመም አልተስማኝም የህመም ስሜት ይሰማኝ የጀመረው በኋላ ላይ ነው በቃሬዛው ላይ አስተኝተው ወደ አምቡላንሱ እየገፉ ወሰዱኝ የሆነ የብርፃን ጨረር በፊቴ ላይ አረፈ ከበላዬ የነበረው ድልድይ ከተሠራበት የብረት ፍርግርጎች ሌላ የታየኝ ነገር አልነበረም ጭንቅላቴን ማንቀሳቀስ አልቻልኩም ሰዎች ሲንቀሳቀሱና በእግራቸውም የጠርሙስ ስብርባሪዎችን ከመሬቱ ጋር እያሹ ሲያደቅቁ ይሰማኛል ድምጻቸውን ዝቅ አድርገው ነበር የሚናገሩት በመሆኑም የሚናገሩት ምን እንደነበር ለማወቅ ተቸግሬ ነበር አንድ አሰቃቂ ነገር በዚህ አካባቢ ተከስቷል ይህ አሰቃቂ ነገር የደረሰው ደግሞ በእኔ ላይ ይመስለኛል የሚል ዐይነት ፃሣብ ያሰብኩ ይመስለኛል ምንም እንኳን ወደ አምቡላንሱ እየወሰዱኝ እንደነበር ባውቅም ያለክብደት እንደሆንኩ ይታወቀኛል አምቡላንሱ ወዴት ወዴት እንደተጓዘ የማውቀው ነገር የለም በኋላ ግን ወደ ሁለት ሆስፒታሎች መሄዳችንንና የእነዚህ ሆስፒታሎች ደረጃም ከገጠር ክሲንኮች ትንሽ ከፍ የሚል እንደነበር ተረድቻለሁ ልናደርግለት የምንችለው ነገር የለም ሲል ሰማሁት አንድ ዶክተር ከመረመረኝ በኋላ በሕይወት መቆየት የሚችል አይደለም ምንም እንኳን ከመኪናው ውስጥ በሕይወት ብታወጡትም የሚተርፍ ነገር አይደለም ተስፋ የለውም እንደገና በአምቡላንሱ ውስጥ አስገብተው ይዘውኝ ፄዱ ከአምቡላንሱ ውስጥ አውጥተው በመጠኑ ሰፋ ወዳለው የክልሉ የህክምና ማዕከል ወደሆነው ሁንትስቪላ ወደተባለው ሆስፒታል ሲያስገቡኝ እንደሰመመን በሆነ ትውስታ ትዝ ይለኛል ከቀኑ ላይ ነበር በዚያ ጊዜ ባለስልጣኖቹ ጉዳዩን ለባለቤቴ ለኢቫ አሳውቀዋት ነበር በትምህርት ቤት ውስጥ እያስተማረች ነበር አንድ ሰው ወደ ትምህርት ቤት ደውሎ ስስ አደጋው እንዲነገራት አደረገ ሌላ ሰው ደግሞ ሦስቱ ልጆቻችን ወደሚማሩበት ትቤት ደወሰ የቤተክርስቲያን አባላት የሆኑ ሰዎች ከኢቫ አንዳች ቃል እስኪያገኙ ድረስ ልጆቹን ወደ ቤታቸው ወለዷቸው ከስዓታት በላይ ሞቼ እንደነበር ማንም አላወቀም ወደ ሩኗር በተመለስኩበት የመጀመሪያዎቹ ለዓታት የጉዳቱ መጠን ምን ያህል ታላቅ እንደነበር ምንም ዐይነት ግንዛቤ አልነበራቸውም ስለአደጋው ዝርዝር ሁኔታ በትክክል ባይረዱትም እንኳን የቤተክርስቲያን አባሎች ስለ መፈወሴ ይጸልዩልኝ ነበር ሌሎችም በጸሎት እንዲተባበሯቸው መደዋወል ጀምረዋል ኢቫ ሞቼ እንደነበር ያወቀችው አደጋው ከደረስ ከሁለት ሣምንት በኋላ ዲክ ዋንሪከር ሊጠይቀኝ ወደ ሆስፒታል በመጣባቸው ቀኖች ብአንዱ ነበር ከዚያ በኋላ ብቻ ነበር ነገሩ ምን ያህል ከባድ እንደነበረ የተረዳቸው በተጨማሪም በዚያው ጊዜ የኢንሹራንስ ወኪላችንና ያሳውዝ ፓርክ ቤተክርስቲያን አባል የሆነችው አንዲልማን በአደጋው የተጨፈላለቀችው መኪና ከድልድዩ ላይ ከተነሳች በኋላ የተወለደውን ፎቶ ግራፍ ይዛ መጣች ኢቫ የአደጋውን ከባድነት ማወቅ የነበረባት ቀደም ብሎ መሆን እንደነበረበት ተናገረች ጨምራም በወቅቱ ትሠራው በነበረው ነገር ላይ ትኩረት ለጥታ ስለነበር ስለአደጋው በሰማች ጊዜ ቀላል ይሆናል ብላ በመገመት ያን ያህል ትኩረት ሳትሰጠው ልትቀር ትችል እንደነበር ተናግራለች ከዚያ በኋላ ልጆቻችን ቤተስቦቻችንና ወዳጆቻችን ሁሉ አደጋው ምን ያህል ከባድ እንደነበርና በሕይወት መኖር ወደማልችልበት ሁኔታ ተቃርቤ እንደነበር ተገነዘቡ ከህክምና ባለሙያዎቹ አንዱ አሁን እዚህ ደርሰናል አሁን ደህና ትሆናለህ አለ ወደ ሆስፒታል ውስጥ እንደገባሁ አውቁአለሁ እኔን ለተሸከመው ባለተሽከርካሪ ጎማ ቃሬዛ መንገድ ለመልቀቅ ስዎች በፍጥነት ወደ ኋላቸው ሲያፈገፍጉ ድንግዝግዝ ባለ ብዥታ ውስጥ ማየት ቻልኩ ፊቶች ወደ እኔ አጎንብሰው ይመለከታሉ ቃሬዛው እየተሽከረከረ ባለበት ሁኔታ ሰቅጽበት አይኖቻችን ይጋጫሉ እኔን ይጠባበቅ የነበረ ዶክተር ወዳለበት ክፍል ወሰዱኝ ሁሉም ነገር እንግዳ ነው ይመረምረኝ ስለነበረው ዶክተር የማስታውሰው አንድ ነገር ስውየው መላጣ እንደነበረ ነው ለተወሰነ ጊዜ ስመረምረኝ ቆዩየ በኋላም ሚስተር ፒፐር አንተን ለማዳን ማድረግ የምንችስውን ነገር ሁሉ አድርገናል እለ ሦስት ጊዜ ያህል እንደተናገረ እርግጠኛ ነኝ ክፉኛ ነው የተጎዳኸው በጽኑ ተጎድተፃል ይሁን እንጂ ማድረግ የምንችለውን ሁሉ አድርገናል በኋላ ላይ እንደተረዳሁት ምንም እንኳን ለአፉ ይህንን ቢናገርም ይተርፋል ብሎ በፍጹም ተስፋ አላደረገም ይሁን እንጂ ተስፋ እንዲኖረኝና በሕይወት ሰመኖር እንድፍጨረጨር ማድረግ የሚችለውን ነገር ሁሉ አድርጓል በርካታ ስዎች በዙሪያዬ ይሽከረከሩ ነበር በእርግጥ እኔ በሕይወት እንድቆይ ጥረት እያደረጉ ነበር እኔ ግን ምንም ዐይነት የህመም ስሜት አይለማኝም ነፍሴ በሰለለች ቀጭን የብርፃን አመልማሎ ላይ የተንጠለጠለች አይነት ሁኔታ ውስጥ ነበርኩ። እባካችሁ አፅምሮህን እንድትስት ማድረግ አልችልም አለ ፃኪሙ አዕምሮህ ንቁ እንደሆነ መቆየት አለበት እባክህ አንድ ነገር በአፅምሮዬ ነቅቼ መቆየት ለምን እንዳስፈለገ ሊገባኝ አልቻለም አውጥተው ቢወረውሩኝ እንኳን ህመሙ ለቆኝ ይሄድ ነበር እባክህ ስል እንደገና ለመንኩት አዝናለሁ ባደርግልህ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ከዚህ በላይ ተጨማሪ ልሰጥህ አልችልም አንተ የወሰድከውን ያህል መድሃኒት ሰዎች ቢወስዱ ብዙዎቹ ሩፃቸውን ይስታሉ በአመዛኙ ሊታይ ግዙፍ የምትባል ዐይነት ለው ነህ ይሁን እንጂ ህሊናህን እንድትስት አልፈልግም በቀረው የጉዚችን ወቅት በስቃይ እንዳጓራሁ አንዳጣጣርኩ ወይም ብዙ ጊዜ እንደጮኩ አርግጠኛ ነኝ መኪናው በሌሎች ተሸከርካሪዎች መካከል እየተሽሉከለከክ ወደፊት ወደኋላ እያለና እየተንገጫገጨ ጉዞውን ቀጠለ የሳይረኑ ድምጽ ያለማቋረጥ ይጮኝል በሕይወቴ ካደረኳቸው ጉዞዎች ሁሉ ስቃይ የተሞላበትና አስጨናቂው ጉዞ ነበር አሁን አንኳን አይኖቼን ጨፈን አድርጌ አንቡላንሉ በዚያ ፍጥነት እየበረረ በኩርባ መንገዶች ላይ ሲተጣጠፍ የነበረውን መንገራገጭ ማለታወስ እችላለሁ ከሃኪሞቹ አንደኛው የተጨናነቀ የትራፊክ ለዓት ሲናገር ሰማሁ በመሆኑም ሰዓቱ አካባቢ እንደሆነ ገመትኩ በዚያው ቅጽበት ቀኑ እንዴት እየተንቀረፈፈ ይሄድ እንደ ነበር ገረመኝ ጉዞው ፈጽሞ ማለቂያ የሌለው ይመስል ነበር ይሁን እንጂ በህመሙ ምክንያት ብዙ ጊዜ ነፍሴ እየወጣች እንደገና እየተመለሰች እንደነበር አስባለሁ በመጨረሻው በሀውሰተን ውሰጥ በሚገኘው ፄርማነን ሆስፒታል የድንገተኛ አደጋ እርዳታ መስጫ ክፍል ውስጥ ተገኘን ሰዓቱ ከምሽቱ ደርሶ ነበር አደጋው ክደረለሰ አሁን ስድስት ሰዓት ተኩል ሆኗል ማለት ነው በሀውስተን በሚገኘው ሆስፒታል በደረስን ጊዜ በሽህ የሚቆጠሩ ሰዎች በፀሎት ላይ ነበሩ መልዕክቶች በፍጥነት በመቶዎች ለሚቆጠሩ አብያተ ክርስቲያናት ተላልፈው ስለነበር ሰዎች ስለ መዳኔ ይጸልዩ ነበር ለቀጣዩቹ ጥቂት ቀናት ስለደረሰብኝ የአካል ጉዳት መነገር ስለቀጠለ ብዙ ሰዎች በፀሎት መተባበራቸውን ቀጠሉ በዓመታት ውስጥ በዚያ ጊዜ አግዚአብሔር ነፍሴን እንዲታደጋት ሊጸልዩ ከነበሩ ብዙ ሰዎች ጋር ተገናኝቻለሁ ምናልባትም ይህንን መጽሐፍ በማንበብ ላይ ያላችሁ አንዳንዶቻችሁ በሕይወት ስለመቆየቴና ስለመዳኔ ፀልያችሁ ይሆናል ፀሎቱ ውጤታማ እንደነበር ጨምሬ መናገር እፈልጋለሁ በሕይወት ተርፌአለሁ አሁንም እየኖርኩ ነው ሀኪሙ የተኛሀብትን ቃሬዛ ከአምቡላንሱ ውስጥ ሲያወጣው የኢቫን ፊት አየሁት ከአጠገቧ ደግሞ የቤተክርስቲያናችን አንድ ዲያቆን ቆሟል በታላቅ አግራሞትና ድንጋጤ ውስጥ ነበሩ አንዳች ቃል ግን አልተነፈሱም ኢቫ ወደ እኔ አፍጥጣ ትመለከታለች። መኪናዋ እየተንከባለለች ቢያንስ ቢያንስ ሰላሳ ጫማ ያህል ተወርውራ ወደ ፃይቁ ትገባለች እንደዚያ ከሆነ ደግሞ መስጠሟ አይቀሬ ነበር ሦስተኛ በጭንቅላቴ ላይ ጉዳት አልደረሰም አኔን የተመለከተና የህክምና ሪፖርቱን ያነበበ ማንም ስው የአዕምሮ ጉዳት ሳይደርስብኝ ይቀራል ብሎ በጭራሽ አይገምትም ኢቫ አሁን ድረስ ይህ አይነቱ ጉዳት አልደረሰብህም ብዬ ያስብኩበት ጊዜ የለም እያለች ትቀልዳሰች ምንም እንኳን ጉዳዩ ለህክምናው ዓለም ሰዎች ግራ የሚያገባ ቢሆንም አደጋው አንዳችም የውስጥ አካል ጉዳት አላደረስብኝም ይህ እውነት በህክምናው ዓለም ምክንያት የሚሰጥበት አልነበረም በአራተኛ ደረጃ በአደጋው ዕለት ሂርማነን ሆስፒታል ውስጥ ተረኛ የነበሩት የአጥንት ህክምና ባለሞያ ዶር ቶም ግሪደር ነበሩ እግሬ እንዲተርፍ ያደረጉትነ እኝህ ስሰው በአሜሪካ ምድር ካሉ እንዲህ ያስውን ጥልቅና ውስብስብ ጉዳት ለማክም ብቃቱ ካላቸው ባለሙያዎች ጎራ እየተቀላቀሉ ያሉ ሰው ናቸው በጊዜው እዲስ የሆነውን ኤልዛሮቭ ፍሬም የተሰኘውን አዲስ የህክምና ዘዴ ለመጠቀም ነበር የመረጡት የቀዶ ጥገናውን ህክምና የጀመሩት ክአደጋው አንድ ሳምንት በኋላ ነበር በስጋዬ ውስጥ የተቀበረው ኤልዛሮቭ የተስኘው ቁስ እግሬን እንዲድን ብቻ አልነበረም የረዳው ይልቁንም በአደጋው ጊዜ አራት ኢንች ያህል ተጎርዶ የጠፋው የግራ እግሬ ፊምዮር የተሰኘ አጥንት አካል እንዲረዝምና ስፍራውን እንዲይዝ አድርጎታል ፊምዮር በሰውነታችን ውስጥ ከሚገኙ አጥንቶች ሁሉ ትልቁና ለመስበርም በጣም አስቸጋሪ የሆነው ነው ዶር ግሪደር በመረመሩኝ ጊዜ ምርጫ ነበራቸው አንድም ኤልዛሮቭ ፍሬም የተሰኘውን ህክምና ጥበብ መጠቀም ካልሆነም እግሬን ቆርጦ ማስወገድ። አንድ ነገር ካላደረግን ማለዳ ላይ ባልሽ በሕይወት የለም በዚያ ሰዓት ነበር የጸሎት ተአምራት በእውነት መሥራት የጀመረው አደጋውን ከሰሙበት ጊዜ ጀምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እየጸለዩልኝ ነበር ያንንም አውቄአለሁ ይሁን እንጂ አስከዚያ ጊዜ ድረስ ምንም ነገር ልዩነት የሚያመጣ አልነበረም ኢሻ እጅግ የቅርብ ጓደኛዬ የሆነውን ዴቪድ ጄንትልስን ጠራችው በላን አንቶኒዬ ቤተክርስቲያን በመጋቢነት ያገለግላል እባክህ አንድ ጊዜ ብቅ በል ዶን ይፈልግፃል የሚል መልዕክት አስተላለፈችሰት ያሰ ምንም ማቅማማት ጓደኛዬ ጉዳዮን ሁሉ ሰርዞ ወደ መኪና ውስጥ ዘሎ ገባ ሁለት መቶ ማይሎች የሚያህል መንገድ ተጉዞ ሊያየኝ መጣ የህክምና ባለሙያዎቹ በቀዶ ጥገና ክፍሉ ውስጥ እንዲቆይ የፈቀዱለት አምስት ደቂቃ ብቻ ነበር አነኛ ደቂቃዎች ሕይወቴን ቀየሩት ይህንን ውሳኔ የወሰንኩት ሆነ ብዬ አልነበረም ነገር ግን ለመዳን ጥቂት ተስፋ ብቻ ቀርቶኝ በተኛሁበት በዚያ ሥፍራ እኔም ብቻ ሳልሆን ማንም ሰው እንደገና ወደ ጤንነቱ ይመሰሳል ብሎ ተስፋ አላደረገም ለመኖር ፍላጎት አልነበረኝም ማለቂያ ማብቂያ የሌለውን ሥቃይ ብቻ አልነበረም ያየሁት በመንግስተ ሰማይ ውስጥም ነበርኩ ታላቅ ፍጹምነት ወደተቀዳጀው ወደዚያ ሥፍራ ለመመለስ ፈስሰከ እግዚአብሔር ሆይ እንደገና መልሰኝ ስል ጸለይኩ እባክህ መልለህ ውለደኝ ትዝታዎች አዕምሮዬን ይሞሉት ጀመር እናም እንደገና አንድ ጊዜ በዚያ በር ላይ ለመቆም ውስጤ ተነሣሣ እባክህ አግዚአብሔር ሆይ። እንደገናም የህክምና ቡድኑ በመተንፈሻ ቱቦዬ ላይ የነበረውን ችግር ምክንያት ደረሱበት በዚያ በሰባተኛው ቀን ዕለት ረዥም ሰዓት በፈጀ የቀዶ ጥገና ህክምና ዶር ግሪደር ኤልዛሮቭ የተሰኘውን የህክምና መሣሪያ በእግሬ ላይ መግጠም በመቻሉ ቁጭ ብዬ የመተንፈሻ አካል ህክምናዬን መከታታል ቻልኩ በተጨማሪም በሆዴ ውስጥ የነበረውን አየር አስወጡልኝ ይህም ሳንባዎቼ አየር መሳብ አንዲችሉ ረዳቸው አግባብነት ባለው አሠራር ሆስፒታሎች ኤልዛሮቭ ፍሬም የተሰኘውን የህክምና መገልገያ መሣሪያ ለመጠቀም ቢያንስ የስድስት ወር ምክር ይሰጣሉ በእኔ ጉዳይ ግን የህክምና ባለሙያዎቹ የመከራ ተግባሩ ውጤታማ እንደሚሆን ምንም ዓይነት ዋስትና አልሰጧትም በተጨማሪም ይህንን የህክምና መገልገያ መሣሪያ ብጠቀም የተወሰነ የአካል ስቃይና ያልተለመደ ስሜታዊና ሥነልቡናዊ ቀውስ ሊያስከትልብኝ እንደሚችል ነግረዋታል አጅግ ተስፋ አስቆራጩ ነገር ደግሞ በዚህ ሁሉ ውስብሰብ የህክምና ሂደት ካለፍኩ በኋላ እንኳን እግሬን ላጣ እንደምችል የተሰጠን ማስጠንቀቂያ ነበር ይህ በጣም ስቃይ የሚያስከትል ህክምና ነው ደግሞም ለመዳን ወራት ምናልባትም ዓመታት ያስፈልጋል አላት ሃኪሙ ኢሻቫን እንደገናም ሊደርስ የሚችለውን የመጨረሻውን ከባድ አደጋ ሲያስረዳት እንዲህም ሆኖ እግሬ ሊቆረጥ እንደሚችል አሳሰባት ይሁን እንጂ በዚህኛው የህክምና መንገድ መሄድ የማንፈልግ ከሆነ ሌላ ምርጫ አልነበረንምመቁረጥ ብቻ እግሬን የምቆርጡት ከሆነ ሌላ ተስማሚ ሰው ሠራሽ አግር እንደሚገጥሙልኝና በርሱም መፄድ እንደምለማመድ በዝግታ ገለጻ አደረገ ዶን በአጥንት አስረዛሚው በኤልዛሮቭ መሣሪያ ውስጥ ሆና ኤሪ ኢሻ በእኔ ላይ የደረሰው አደጋ ክባድ እንደሆነ ጥርጥር አልነበራትም ወይም በዚህ አስቸጋሪ ሥቃይ ውስጥ ምን ያህል ጸንቼ መቆየት እንደምችል አታውቅም በርካታ ጊዜ በጉዳዩ ላይ አወጣች አወረደች እግዚአብሔር ምሪትን እንዲስጣትም በውስጧ መጸሰዩን ቀጠለች በመጨረሻውም የስምምነት ቅጽን እፈርማለሁ አሰች በሚቀጥለው ሳምንት ከሌላ አሥራ ሁሰት ስዓት ከፈጀ ህክምና በኋላ ስነቃ የቀኝ እግሬ ባስበት በኩል ከሰበስኩት ነገር በታች ትልቅ እብጠት የሚመስል ነገር ተመስከትኩ እግሬን ገልጩ ስመስክት ያየሁት ነገር ትንፋሼን በአጭር ቆረጠው በግራ እግሬ ላይ አንዳች የሚያክል ከማይዝግ ብረት የተሠራ ክብነት ያለው መሣሪያ ከሙፃዛይቴ ጀምሮ ከጉልበቴ ዝቅ ብሎ እስከሚገኝ ሥፍራ ድረስ ተገጥሟል ነርሷ ወደ ክፍሉ ገባችና ዙሪያውን መዞር ጀመረች በእግሬ አካባቢ የሆነ ነገር እየሠራች ነበር ምን ታደርግ እንደነበር ግን እርግጠኛ አልነበርኩም ኢቫ ክአልጋዬ አጠገብ ተቀምጣ እንደነበር አስተዋልኩ ይህ ደግሞ ምንድን ነው። ስበ ስገተ ቅኑነ ኩሱ ከገገደሳበገ ከገሂታረጁ በጎች ተቸፎርገ ተቭብቡ ከገደተጻዷጡ ነጡ ጊዮሕ በአካል ከደረሰብኝ ጉዳት በተጨማሪ እጅግ አስቸጋሪ ከሆነብኝ ሁኔታዎች አንዱ በቤተሰቦቼና በቅርብ ጓደኞቼ ፊት ላይ እመለከተው የነበረው የድንጋጤና የዛዘን ስሜት ነው ወላጆቼ ከዛውስተን ማይል ርቃ በምትገኘው ሉሲያና ውስጥ ነው የሚኖሩት ይሁን እንጂ ወደ ሆስፒታሉ የደረሱት የመጀመሪያው ቀዶ ጥገና በተደረገልኝ ማግስት ነበር እናቴ ጠንካራ ሴት ነች ሁሉን ነገር መቋቋም ትችላለች ብዩ አስብ ነበር ነገር ግን ወደ ህክምና መስጫ ክፍሉ በገባችበት ጊዜ ወደ እኔ ተመለከተች አናም ራሷን ሳተችና ወደቀች አባቴ ነበር ከመሬት አፍሶ ይዚት የወጣው የአርሷ ራሷን ስቶ መውደቅ ምን ያህል በአስቀያሚ ሁኔታ ውስጥ እንደምገኝ ግንዛቤ ሰጠኝ የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ቀናቶች ብዙ ግራ የሚያጋቡ ነገሮችን ጥለውብኝ አልፈዋል ሰዎች በእርግጥ ሊጠይቁኝ ይመጡ አንደነበር ወይም በቅዥት ውስጥ ሆፔጌ እንደማያቸው እርግጠኛ አልነበርኩም ኢቫና ነርሷ እንደነገሩኝ ከሆነ አንዳንድ ጊዜ አዕምሮዬን አስታለሁሆ ሆስፒታሉ በየቀኑ ጠያቂዎች ጥቂት ጥቂት ሆነው እየገቡ እንዲጎበኙኝ ፈቀደ ምንም እንኳን ቃል ባይናገሩም ዛዘናቸውን ርህራሄን የተሞሉ አይኖቻቸው ምን እንደተሰማቸው በግልጽ ይነግሩኝ ነበር በአዕምሮዬ መዝገብ በግልጽ ጽፌአቸዋለሁ ምክንያቱም በምን ዐይነት ሁኔታ እንደተቀበልኳቸው አውቃለሁና ነው ወደ ኋላዬ ዘወር ብዬ ሳስበው ምናልባት ተሳስቼ እንዳይሆን አሰጋለሁ እንደምሞት ፈጽሞ እርግጠኛ ነበርኩ ደግሞም ፈልጌው ነበር በፊታቸው ላይ ከማየው ነገር ነበር ሥለ አራሴ የማስበው ነገር የሚመነጨው ትክክል ልሆንም ላልሆንም እችላለሁ ነገር ግን አንዲህ እያልኩ አስባለሁ አሁን እየተመለከቱ ያሉት ቅርጹን አጥቶ የተከመረ የሰው ሰውነት እንጂ ህያው የሆነ ሰው እየተመለከቱ አይደለም ምንም እንኳን የሚያበረታታና የሚያጽናና ቃል ቢናገሩም በዚያው ሰዓት ውስጥ እንድሞት እንደሚፈልጉ ይመስለኝ ነበር አንዳንድ ጊዜ ይገርመኛል የሚመጡት አይኖቼን ጨፍጌ ለዘላለም ከማንቀላፋቴ በፊት ለእኔ ያላቸውን አክብሮት ለመግለጽና ለመሰናበት ነው ስል አስባለሁ የሳንባ ምች በሽታው ቢፄድም ቅሉ ትቶት የሄደውን ሌላ ጉዳት ደግሞ ማከም ነበረብን ነርሶቹ በየአራት ሰዓቱ ልዩነት ይመጡና የመተንፈሻ አካሎቼን አክመው ይሄዳሉ ደረቴን መታመታ እያደረጉ በመጫን ጥሩ ጠረን ጥሩ ጣዕም በማይሰጥ ሳንባዎቼን እንዲሸፍን በተደረገልኝ የህክምና መሣሪያ አማካይነት እንድተነፍስ ያደርጉኛል እንዲህ አይነቱ ህክምና የሳንባዎች በሽታው ተመልሶ እንዳይጀምር የተከላከለው ሲሆን ሳንባዎቼ እንዲያገግሙም ረድቷል እነቃና ሰዎች ወደ ክፍሉ ሲገቡ እመለከታለሁ እናም እንዲህ ሲል አስባለሁ አይ ደግሞ መጡ በዚያ ነገር አማካይነት እንድተነፍስ ሊያደርጉኝ ነው ያንን ጭነት ይጭኑብኛል በጉሮሮዬ አካባቢ የተከማቸውን ቆሻሻ ፈሳሽ መጥረጊያውን ደግሞ ሊነቅሉት ነው የአስቸጋሪ ህክምናነቱን ያህል ውጤታማ ሆነ የሂርማነን ህክምና ማዕከል የህክምናው ቡድን መሪ የሆኑት ዶር ሆቺንስ በቀን ውስጥ ብዙ ጊዜ ይመላለሳሉ ዶር ሆቺንስ ካላቸው መልካም ባህሪያት ጋር ተደምሮ አንድም በሽተኛቸው በሞት እንዳይወሰድ እንደ አዳኝ ውሻ የመናጠቅ ቁርጠኛ የሆነ እልህ አላቸው መተንፈስ እንደሚገባኝ ነገሩኝ አሁን አታቋርጥ አታቋርጥ መሞከርህን ቀጥል የሚናገሩት ቃሉን ብቻ አልነበረም ይልቁንም ልክ አንደ አኔ ታማሚ የሆኑ ይመስል ከእኔ ጋር ሆነው ሲታገሉ ይሰማኛል ተስፋ አትቁረጥ መሞከርህን ቀጥል ብዙውን ጊዜ ለመተንፈስ የሚያስፈልገኝ ሃይል ስላልነበረኝ መሞከሬን አቆም ነበር በፊታቸው ላይ ፃዘን የተሞላበት ስሜት እመለከታለሁ ቆይቶም ያ የፃዘኔታ ስሜት እልህ ወደተሞላበት ንዴት ይለወጣል የምልህን ትለማኛለህ። አኔ መኖር አልፈልግም ነበር እርሳቸው እየጮሁ ሲያበረታቱኝ ግን አንድ ነገር ሆነ መተንፈስ ጀመርኩ ከዚያ በኋላ ብዙም ሳይቆይ የህክምና ቡድኑ መቀመጥ እንድችል አግሬን እንዴት ማንሳት እንዳለባቸው መመካከር ጀመሩ ቀና ብሎ መቀመጥ ደግሞ በራሱ በርካታ ደረጃዎች የሚጠይቅ ህክምናን የሚያካትት ነበር ከዚያ በኋላ ባለው ሕይወቴ በጎኔ ጋደም እላለሁ ወይም በሆዴ እተኛለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር አንድ ጊዜ በዚያው በቀዶ ጥገና ክፍሉ ውስጥ ሳለሁ አይኔን ጨፍኝጌ በገለጥኩ ቁጥር በየሰኮንዱ ፍጥነት አንድ ሰው ስድስት ኢንች ያህል ርዝመት ያለውን ምግብ የተሞላ ማንኪያ ወደ አፌ እየስደደ ያስገባል አንድ ጊዜ ብቻ አፍህን ክፈት የወንድ ሰው ድምጽ እንደሆነ አወቅሁ አይኔን ገለጥኩና አተኩሬ ተመለከትኩ አንድ ግዙፍ ለው ግንኪያውን እንደጨበጠ ቆሟል የኦክስጂን ጭንብሌን ከፊቴ ላይ አንስቶ ማንኪያውን በዝግታ ወደ አፌ ያስገባል እንዲያ ነው እነጂ ደግሞ አንድ ድገም ትንሸ እየታዘዘኩ እውጣለሁ በዚያው ቅጽበት አዕምሮዬን እየሰበሰብኩ እየሆነ ያለው ነገር ምን እንደሆነ ለመገመት እሞክራለሁ ቀስ አያልኩ ያ ድምጽ በአሊቪን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ባስብጫ ጃኬቶቹ የተስኘው የአግር ኳስ ቡድን አሰልጣኝና አትሌቲክስ ቡድን መሪ የሆነው የስታን ማውልዲን ድምጽ መሆኑን ገነዘብኩ በህክምና በማገገም ላይ በነበርኩበት ጊዜ ሴት ልጃችን ከስታንና ከባለቤቱ ከሱዛን እንዲሁም ከሁለቱ ልጆቻቸው ጋር አብራ ነበር የምትኖረው አስልጣኙ ማውልዲን ምግብ ባለመውስዴ ምክንያት አሣሣቢ በሆነ ሁኔታ ክብደቴ እየቀነስ መምጣቱን ስማ ከዚያ በኋላ ከክብደቴ የቀነሰው ጥቂት ፓውንዶች ብቻ ቢሆንም ሆስፒታል በገባሁባቸው በመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ወደ ሃምሳ ፓውንድ ያህል ክብደት ጥዬ ነበር ስታን ሁኔታውን በሰማ ጊዜ ወደ ሂርማነን ሆስፒታል የሚመጣበትን ጊዜ አመቻቸ የሚመጣው ግን ዝም ብሎ ጎብኝቶኝ ሊሄፄድ አልነበረም ምግቤን እንድትስጠኝ ነርሷን ጠየቃት እናም እስክነቃ ድረስ አጠገቤ ተቀምጦ መጠባበቁን ቀጠሰ ሙሉ ለሙሉ መንቃቴን ካረጋገጠ በቷኋላ ምግቡን በማንኪያው እየሰፈረ ወደ አፌ ይልክና መናገሩን ይቀጥላል ያ ደግሞ በተቻለኝ መጠን ምግቡን እንዳስምጥ ጊዜ ለመስጠት ነበር ያ በዚያ ሰው የተደረገው ትህትና የተሞላበት የመስዋእትነት ተግባር በማገገሚያው ውስጥ በነበርኩበት ጊዜ ከማስታውሳቸው ማስተዋል ከተሞላባቸው ሥራዎች አንዱ ነው። ያንን ሁሉ በአካሌ ላይ የደረስ ስቃይ ለምን በጽናት መቀበል እንደነበረብኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም ነገር ግን ዴቪድ ጃንቲሊስ የተናገራቸውን ቃላት ዝም ብዬ ማስላስሌን ቀጠልኩ እርሱና እጅግ ብዙዎች እኔ በሕይወት እንድኖር በጸሎት ወደ እግዚአብሔር ጮኸዋል እግዚአብሔር ጸሎታቸውን የሰማ በመሆኑ ምክንያት በሕይወት መቆየቴ የሆነ ዓላማ አለው በቀናት መካከል ባለፉ መጠነ ስፊ ስቃዮች ውስጥ የዴቪድን ቃላት አስታውሳቸዋስሁ አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር በሕይወት በመኖሬ ያለው ዓላማ ነው በሕይወት እንድቆይ ያደረገው ስል አስባለሁ በሄርማነን ሆስፒታል ቀዶ ጥገና ክፍል ውስጥ ለአሥራ ሁለት ቀናት ያህል ቆይቻለሁ ወደ ታችኛው የቅዱስ ሉቃስ ሆስፒታል ቁርጠኛ አቋም የነበራቸው በመሆኑ ነው ውስጥ ያሉ ሁልጊዜ የሚያበረታቱኝ የድንገተኛ አደጋ ክፍል ኀርሶች እስኪያዘዋውሩኝ ድረስ ሌላ አራትና አምስት ቀናት በዚያው በፄርማነን ሆስፒታል ውስጥ ቆይቻስሁ ሁስቱም ሆስፒታሎች በዓስም ላይ ከሚገኙ ታላላቅ የህክምና ማዕክሎች የሚመደቡ ናቸው በቅዱስ ሉቃስ ሆስፒታል ለ ቀናት ቆየሁ ወደ ቤት ከተመለስኩ በኋላ ሰአሥራ ሦስት ወራት ያህል ተኛሁ ስላሣ እራት የቀዶ ጥገና ህክምናዎች ተደረጉልኝ ያስምንም ጥያቄ ዛሬ በሕይወት ያለሁት ስዎች ይጸልዮልኝ ስሰነበር ነው ከዴክ ዋንሪከር ጀምሮ በዛገሬ ምድር የሚገኙ አብዛኛዎቹም የማላውቃቸው ስዎች ስለ እኔ ወደ እግዚአብሔር አንብተዋል ምናልባትም ትልቁ ተአምር ያ ነበር ስዎች ወደ እግዚአብሔር ጸሰዩ እግዚአብሔር ጸሎታቸውን እከበረ ዛሬ ወደ ኋላ ዘወር ብዬ ስመሰከት እግዚአብሔር እኔን ስማዳን ምን ያህል ሰዎች እንደተጠቀመ ይገርመኛል ዲክ ዋንሪከር ያላቋረጠ ፀሎቱን በመቀጠሉ ሕይወቴን ታደገ።