Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

⑧ ከ350–400 የመለስ ትሩፋት (3).pdf


  • የቃላት ደመና

⑧ ከ350–400 የመለስ ትሩፋት (3).pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ን ለማጥፉት ቆርጦ የሰራ መሆኑን የሚያሳዩ ነበር የተከተለው መንገድ እጅግ ነውረኛ አና በቂም በቀል የታጨቀ እንደነበር ወለል ብሎ ያመላክት ነበር። በተለይም ሪል አሰቴት የሚባለው የልማት አቅጣጫ ውስጡ ሲፉቅ የከተማው አርሶአደር ላይ የዘር ማጥፉት የተፈፀመበት ነበር። አዚህ ጋር ልብ ሊባል የሚገባው ክላይ በተጠቀሱት ክፍለከተሞች ዝርፊያውን የመሩት ካድሬዎች አርከበ አቁባይ ከትግራይ ይዚቸው የመጡትና አዲሳአባ በሰባት ማዘዣ ጣቢያ ስትከፈል ማንባር ቀደም መሪ የነበሩት ናቸው የካ ማርማዷዬን ቦሴ ሀይለስላሴ ኮልፌ ነጋ ላፍቶ ሀይሌ ፍስሀ የተሰጠውን የስለላ ስራ ከልቡ በአልህና ቁጭት የፈፀመው ፀጋዬ ሀይለማርያም በአላጌው የአሳት ዳር ጨዋታችን ካቀረበውና በማስታወሻዬ ካሰፈርኳቸው እጅግ በጣም ጥቂቶቹ የሚከተሉትን ይምስላሉ በመጀመሪያ ደረጃ ፀጋዬ ያቀረበልን ከምርጫ ማግስት በቦሴ ከፍለከተማ በሪል ስቴት ስም ለመኖሪያ ቤት ግንባታ ህጋዊ ሸፉን ተሰጥቷቸው የወሰዱትን ነበር። በዚህ መልኩ የተወረረው መሬት ከ ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ ነበር።

  • Cosine ማጠቃለያ

በተለይም በልደታ የተነሳው ብጥ አልበረደም ነበር የግጭቱ መንስኤ በቤተከርስትያኑ አካባቢ አንድ ጥምቀት አንድ ያይ የሚል ቲሸርት የላስ ሶስት ወጣቶች የፈጠሩት ትንኮባ በተመሳሳይ ሰአት ሌሎች ሁለት ወጣቶች የእስልምና መለያ ባርኔጣ ያጠሰዩ የታክሲ ሹፌር ከጭንቅላቱ ላይ ኮፍያውን በማንሳት መሬት ላይ ረጋገጡ። ወደ ኤፌሶን ሰዎቸ ላይ አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንዲት የምቀት ይላል። ሌሎቹጾ ተሰባሰቡ ዶክተር ሽፈራው የተስማማንባቸው በማለት ሶስት የውሳኔ ሀሳቦችን አንደጻፈ ገለፀ አንዲህ በማለት አነበበ ሀ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ሀይማኖትን ሽፉን በማድረግ የተፈጠሩ ግጭቶችን አናወሣዛለን ለ ህገ መንግስታዊ ድንጋጌዎችንና የህ የበላይነት እንዲከበርበሀገራችን ያለውን የሀይማኖት መቻቻል ተጠናከሮ እንዲቀጥል ድርሻችንን እንወጣለን ሐ ህገ ወጥ አላማቸውን በሀይል ያራመዱ ህዝብ ለህዝብ የሚያጋጩ ድርጊቶችን የፈፀሙ በህግ አንዲጠሽሽ ተስማምተናል። ሁልጊዜም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የአስልምና የምክር ቤት ምርጫ ለምን በወረዳና ቀበሌ አዳራሽ አንደሚከናወን ስመለከት ነበር የአድር አባላት ነፃነታቸውን ለመጠበቅ አመራራቸውን በተቋማቸው የሚመርጠበት ሁኔታ ባለበት ሁኔታ ህዝበ ሙስሊሙ አዳራሸ አንዲሰበሰብ ማድረግ በርግጥም አስገራሚ ነው መልስ የሚፈልግ ጥያቄነ ሽ በመሆኑም በየደረጃው ያለው ምክር ቤትና መጅሊሱ ለሙስሊመ ማህበረሰብ ፍላጐት ውጪ በኢህአዴግ ተፅዕኖ የተመረጠ በመሆኑ ተገዥነቱ ለመረጠው አካል መሆኑ አይቀርም የሚያስተላልፈው መልእክትም ከዘሆ ውጪ ሲሆን አይቸልም ድ ይሄ አሳፉሪ ሀቅ በአቶ መለስ በረከትና እንከን የለሹ ህገ ። በኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ የብ ርና ሀይማኖት ጥያቄዎች የሚዛመዱበት ሁኔታ ሰፊ ነው የሱማሊያአፉር ስልዉ ሐሐረሬ የመሳሰሉ ብሔረሰቦች ማንነት ጥያቄ ውስጥ የአስልምና ሀይማኖት አንፍ ገጽታ ነው ከዚህ ውጭ ማሰብ ግንጥል ጌጥ ከመሆን አያልፍም መታደሉ ደግሞ ህብሩና ውበቱ ነው። አንድ ነዋሪ ወደ አምነት ተቋሙ ሰመሔድ ትራንስፓርት መያዝ አሊያም ወንዝ መሻገር ግዴታው መሆን የለበትም አሁን ባለው ህዝብ ብዛት ከተሰላ ስርጭቱ አንድ መስኪድ ከ ሺህ በላይ ለሆኑ የእስልምና ተከታይ ይሆናል። አክራሪነት ኢያቆጠቆጠ ኦና ስር አየሲደደ ያለው ቅጥ ካጣ ጣልቃገብነት ሁሉን ለመቆጣጠር ከሚመነጭ አባዜ ስልጣንን ለማቆየት ከሚካሄድ ሩጫና ሴብነትን ለመሸፈን ከሚካሄድ ዘመቻ መሆኑ መተማመን ላይ ተደረሰ አንዳንድ ከፍተኛ ካድሬዎች ያቀረቧቸው አስተያየቶች መሬች የሚወድቁ አልነበረም የኢህአዴግ ቢሮ ሀላፊው ሙከታር ከድር እንዲህ በማሰት ተናገረ በኢህአዴግ ቢሮ ባለው ስታስቲከስ መሰረት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከሚማሩ ተማሪዎችና መምህራን ሰማንያ በመቶው የድርጅታችን አባላት ናቸው። ግርማ ብሩ ቢሮ ድረስ በመሄድ አየፊፈፀምከ ካለኸው ወንጀል ተቆጠብ ብሎታል የበንቲን ድርጊት የሰማነው ርከት ቢሮ ለስብሰባ ተቀምጠን ነበር የስምኦን ልጅ ተንተከትኮ ከመሳቅ ውጭ የባሌም የቦሌም አልተናገረም አምባሳደር ግርማ አቶ መለስ አሊያም አባይ ፀሀዬ ራቅ ካለም አዲሱ ለገሰ አይደለምና በንቲ በኦሮሚያ ያለውን ችግር ኦንዲህ በማለት አስረዳ አኔ የምናገረው በኦህዴድ ካድሬዎች ዘንድ ውስጥ ለውስጥ ገቀርበውን ሀሜት በአደባባይ አውጥተን አንድንነጋገርበት ፈልጌ ነው ዲድ ካድሬዎች ዘንድ መጀመሪያ አካባቢ ወደ ስልጣን ለመምጣት ገፀ ጋ በስህተት አልተካተተም ተከታይ መሆን ይጠይቃል የካቢኔ ስብሰባከአአመዌፎ ኛ አስታውሳለሁ ደቡብ ክልል ሚሊኒየመ በ። በማስከተል ሚሊዮን አሰፉ የቴዲ አፍሮ ጠበቃ እንዲህ በማለት ዥ አስተያየት ሰጠ በሀይማኖት ተቋማት መካከል ያለው አንዱ ችግር ከተማዋን በድምፅ መረበሽ ነው በዚህ ዙሪያ ተቋማቱ ኣርስ በራስ ፉከክር የገቡ ይመስል በአራቱም ሣማፃእዘን ትላልቅ ስፒከሮችን በመከፈት ከሚገባው በላይ ያጮሀሉ አንድ ሰው የማይፈልገውን ድምፅ መስማት አይገደድም ከእንቅልፉ መቀስቀስ የለበትም ይህ የኃላ ቀርነት ምልክት ነው በአንድ ወቅት በኮልፌ ቀራንዮ በሚገኝ አካባቢ ህዝቡ ተሰባስበ በመሄድ ከአንድ አዲስ የተቋቋመ የሀይማኖት ተቋም ውስጥ ምልክትና ድምፅ ማጉያ ነቅለዋል። ይህንን ስልጠና ያልወሰደ በከፍተኛ ኣመራር ደረጃ መቀመጥ አይችልም በመባሉ የቀረ ካድሬ አልነበረም በህመም ምከንያት ውጭ ሀገር በመሄዱ ያልተሳተፈው አርከበ አቁባይ ብቻ ነበር ኃ ስልጠናው አቶ መለስና በረከት በሚሰጡት ገለጸ ይጀመራል። ታስታውስ እንደሆነ እነ ኩማ ሸፈራው ጃርሶና አንዳንድ የአህዴድ ፓሊት ቢሮ አባላት ፀረ መለስ አቋም ይዘው ነበር። በተለይም የአዲስ ከተማ ከንቲባ የነበረው ሉልሰገድ በትክክልም የኣሊን ውለታ መወሠለሱን የሚያመላክት ነበር በመለያያችን ሰአት ላይ በትካዜ ውስጥ ሆኖ እንዲህ ሲል ጠየቀኝ ይሄ ሁሱ ቅሌትና ወንጀል ፈጽሞ ሲያበቃ አርከበ እቁባይ ለምን ከሌሎቻችን በተለየ ተወዳጁ ከንቲባ የተባለ ይመስልሀል አምባሳደር አሊ ጀርመናዊው ሚር ጆሴፍ ጐብልስ ኢትዮጵያ ከከተመ ዘመን ተቆጠረ አልኩት። ይህ መፈክር አውነትና ቅጥፈት የተጐራረሱበት ነው በኢህአዴግ የስልጣን ማማ በታችኛው እርከን ያለው ካድሬ የግሚራገፈው እንደ የኢትዮጵያ ድረቅ ነው በአንድ ወቅት አባዱላ ገመዳ ከ ሺህ በላይ የወረዳና ቀበሌ ካድሬዎችን አባሮ እንደጀሣና የተቆጠረበት ጊዜ ነበር። ሁለተኛው ምክንያት ህውሀትን በልዩ ሁኔታ ሰመሸጥ በአቶ መለስ የታቀደ ነበር ከፌደራል መንግስት በተመደበው ከፍተኛ በጀትና ድጋፍ ምከንያት በመዲናይቱ ለውጥ መምጣቱ ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አልነበረም የሁሉም ነገር ወደ አዲሳአባ ነጋሪት በከተማዋ ታይቶ የማይታወቁ ህንፃዎች መንገዶችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አንዴ እንጉዳይ እንደሚያፈላ የሚያጠራጥር አይደለም አቶ መለስ ሰጐን አንቁላሏን እንደምትከታተለጦ አይኑን አዲሳአባ ላይ ተከሏልና መንግስታዊ አገልግሎት አሰጣጡ ወደ ተሻሰ ደረጃ መሸጋገሩ የማይቀር ይሆናል። ይህንን ጥያቄ ታሳቢ በማድረግ ታላቁ መሪ አርከበን የማዋረድ ግብ በልቡ ይዞ በአፉ ተወዳጁ አርከበ አንዲቀነቀን አደረገ በክፍለከተማም የህወህትን የልማታዊ ፉኖነት ሰማጽናት ክንቲባና ምክትሎችን በሙሉ የህውሀት ካድሬዎች አደረገ ብረት አንግቦ ተራራ ያንቀጠቀጠው ትውልድ የልማት አርበኝነቱን አስመሰከረ» የሚሉ ግጥሞቸና መዝሙሮች ተቀነቀኑ« ሶስተኛው ምክንያት ከውስጠ ድርጅት የተገኘው መረጃ በኣቶ መለሰና አርከበ መካከል ልዩነቶች መከሰታቸው በሰፊው በህዝቡ ዘንድ በመሰራጨቱ ነበር። በረከት የእኔና የአንተ ችግር የዛሬ ሳይሆን ከበረሀ ጀምሮ ነው አርከበ ከዚህ ውጭ ምላሽ አልነበረውም ከዓመታት በኋላ ይህንን ድምዳሜ ለታሪክ ማስቀመጥ አስፈላጊ በመሆኑ በሁለት ምርጫዎች ወግ መጽሐፍ ማሟሻ ወግ በሚለው ርእስ ስር ። ከአቶ መለስ ጀምሮ ሌሎቹ ካድሬዎች በውስጠ ድርጅት ስብሰባ የአርከበን የፓለቲካ ድህነት መርህ የሌለው መሆኑን ውግንናው ኢህአዴግ ቆሜለታለሁ ከሚለው ማህበተሰብ በተቃራኒ እንደሆነ። ዊሎሉ ቀለም ቀቢው አርከበ በወራት ውስጥ የተሰጠውን በጀትና አቅጣጫ ተጠቅሞ ለውጥ ያመጣል ብሎ ያሰበው አቶ መለስ የጠበቀውን ማግኘት አልቻለም አርከበ አስሩንም ጣቶቹን የተለያየ ቦታ ነክሮ ሲዳከር ተመለከተው። አቶ መለስ የመጨረሻውን ውርጅብኝ አከናነበው አርከበ እድሜ ልከህን ቀለም ቀቢ ሆነህ ትኖራለህ መቼ ይሆን ከዚህ ስራ የምትገላገለው። ድርጊቱን የአዲሳባ ምርጫ የምናስተባብር ካድሬዎች ኢህአዴግ ቢሮ በሚኖረን የምሸት ስብሰባ ላይ በድል አድራጊነት ውስጥ ሆኖ ተናገረ። ጠሎ ቡምስላግ የ ዓም የአዲሳባ ዳግም ምርጫ እየተካሄደ ነው የአዲሳአባ ኢህአዴግ ክንፍ ስራ አስፈጻሚዎች ካሚል ቢሮ ተሰባስበን መርጦ የወጣውን ህዝብ በስልከ ከዞኖች እየተቀበልን ነው ትልቁ ፍራቻቾቸን ህዝቡ ሊወጣ አይችልም የሚለው ሆኗል። ሰያሜው ገርሞኝ ወደ ካሚል ቢሮ ስመለስ አቶ መለስ ከበረከት ጋር በስልከ ይጨቃጨቃል እውነትም ቡምስላንግ አውን አርከበ ተወዳጅ መሪ ነው። በመርህ ደረጃ አንድ መሪ ታላቅና ተወዳጅ ሊሆን የሚቸለው ምን አይነት ባህሪያት ሲላበስ ነው። ምን ኣይነት ጠንካራ ጉን ነበራቸው ታሪክ ዘለአለሙን ለምን ይዘክራቸዋልነ የእነዚህ ጥያቄ መልሶች አንድ መሪን ታላቅ ወይም ተወዳጅ ለማለት ከሰሜት በፀዳ መልኩ ትክከለኛውን ስእል እንድንጨብጥ ያደርጋል ተወዳጁ አርከበን ቁንጵል አብነቶችን በማንሳት በዚህ መነጽር እንመልከተው በዘር የታመመ በመጀመሪያ ደረጃ አርከበ ጐልቶ የሚታይበት ጐጠኝነቱ ነው አሊ አብዶ አንዳጫወተን ልርከበ ወደ አዲሳባ ተዘዋውሮ ሲመጣ ይዞ ከመጣቸው የህውሀት ካድሬዎች ውስጥ አራቱን የከፍለ ከተማ ከንቲባ ሲያደርግ በተቀሩት አንደሆነ የሚያሳይ ነበር በዚህ ማስታወሻ ላይ ለአብነት የተነሳው ትምህርት ቢሮ አርከበን በወንጀል የሚያስጠይቀው ነው የምሁራን መናኸሪያ በሆነ ቦታ ላይ ከኣስሩ ስምንቱ ከፍሰከተማ የህውሀት ካድሬዎችን የበላይ ሀላፊ ማድረሣ በትግራይ ህዝብ ላይ ኢንተርሀምዌይ ማወጅ ነው ይህን አይን ያወጣ ሰንኮፍ ኢያየ ዝም የሚል ህሊና አይኖርም መምህራን በምርጫ ያደረጉት ይህንኑ ነው በመከራ ጊዘ አዲሳአባ በሰባት ማዘዣ ጣቢያ ስትከፈል የሰባቱም ጣቢያ መሪዎች እንዲሆኑ ያደረገው የህውሀት ካድሬዎችን ነበር የሌብነት አውራ ቀጥሎ የሚመጣው ነገር የፈፀማቸው ወንጀሎች ናቸው። በሪል ስቴት ስም በምርጫው ማግሰተ መሬት የተረከቡት ሣለሰቦቹ አብዛኞቹ የኣንድ አካባቢ ሰዎቹ የነበሩና ቤሳቤስቲን ሳንቲም ያልነበራቸው ነበሩ እነዚህ ሪል ስቴቶች መሬቱን ከወረሩ በኃላ ህገ መንግስቱን በጣሰ ሁኔታ እየሸነሸኑ ይሸጡ ነበር ለመስማት ቢዘገንንም ከምርጫ ማግስት ሪል እስቴት በሚባለው የጥፉት አቅጣጫ ከ ሚሊዬን ካሬ ሜትር በላይ የህዝብ መሬት ተዘርፉል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት