Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

⑦ከ300–350 የመለስ ትሩፋት (3).pdf


  • word cloud

⑦ከ300–350 የመለስ ትሩፋት (3).pdf
  • Extraction Summary

በአንድ ፓርቲ ውስጥ እርስ በራሱ የሚጣረሱ ሶስት አይነት አባላት ተፈጥረዋል። የምርጫ ሸንፈት ምከንያቶች የህላዌና የካሚል ቡድን አባላት የጥናት ውጤታችንን ይዘን አቶ በረከት ጽፎ ባስነበበን ወግ ላይ የኢህአዴግ ተወካይ የአዲሳባ ምከር ቤት ሊገባ ተዘጋጅቶ አንደነበር የተገለፀበት ምከንያት ግልፅ ነበር። የምትመኙት ልማት አንዲመጣ ዘደኛቼንም ምረጡ በሚል ከራስ የዘለለ ምርጫ ቅስቀሳ ተጠመደ የምርጫ ቦርድ አጩ ምዝገባ ተጠናቆ ምርጫው ሁለት ሳምንት በቀረው አስደንጋጭ ነገር ተከሰተ። ሰውየውን አቃጥላ ልትገለው ነው። አለኝ ደግሞ ምን አለች ኣኔ እኮ ግራህን ሲመታህ ቀኝህን ስጠው ብሏል ብሎ ለማስተማር በመሞከሩ የደረሰበት የቅብብሎሽ ዱላ የማይዘነጋ ነው በስብከቱ የተበሳጩቶት አንድ ጳጳስ ወንድሜ እሱን ተወውና ወደ መጣህበት ተመለስ በማለት አስቁመውታል። በተለይም በልደታ የተነሳው ብጥ አልበረደም ነበር የግጭቱ መንስኤ በቤተከርስትያኑ አካባቢ አንድ ጥምቀት አንድ ያይ የሚል ቲሸርት የላስ ሶስት ወጣቶች የፈጠሩት ትንኮባ በተመሳሳይ ሰአት ሌሎች ሁለት ወጣቶች የእስልምና መለያ ባርኔጣ ያጠሰዩ የታክሲ ሹፌር ከጭንቅላቱ ላይ ኮፍያውን በማንሳት መሬት ላይ ረጋገጡ።

  • Cosine Similarity

በምርጫ ክርክር ወቅት ኢህአዴግ ባልተዘጋጀበት ሁኔታ በሩን መበርገድ ለልነበረበትም ግንቦት ለሚካሄድ ምርጫ መስከረም ጀምሮ የሚዲያ ከርክር መካሄዱ ጥፉት ነበር በክርክሩ ወቅት ኢህአዴግን ወከለው የቀረቡ ካድሬዎች ደካማ የፓለቲካ ብቃት ማሳየታቸው ሳያንስ ሲጠቀሙባቸው የነበሩት አደገኛ ቃላት ኖኢንተርሀምዌይ ልብ ይሷል የምርጫው ውጤት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ አሳድረዋል። ልክ በሰገሌ ጊዜ ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም እአንደተባለው ምንም አንኳን ተቃዋሚዎች ራሳቸው በጐንዮሽ የቀድሞው ቅንጅት ምልክት የሆነችውን የጣት አርማ አንዲሰጣቸው ለኢህአዴግ ተማጽኖ ቢያቀርቡም አቶ በረከት ይህንን ወደ ተግባር የተለወጠ እውነት እያወቀ በመጽሐፉ ላይ የ ምርጫ በገለፀበት ታሪክ ራሱን ደገመ ወይስ በሚለው ርአስ ስር የሚከተለውን አስፍሮ እናገኛለን ኢህአዴግ ለፈረንጆቹ በተናዳፊነት ለኢትዮጵያውያን ደግሞ በታታሪነት የምትታወቀውን ንብ ይዞ ሃተቃዋሚዎች ደግሞ መልኩ ቢለያይም የተለመደችውን ጣት ይዘው ቀርበዋል። የህዝቦች ቀጥተኛ ተሳትፎ በማለት በህገመንግስቱ የተቀመጠውና በፓርላማ የፀደቀው ፀረ ዲሞክራሲ አዋጅ እስካለ ድረስ በመላ ሀገሪቱ የሚካሄዱ የአካባቢ የአዲሳባና ድሬደዋ የምክከር ቤት ምርጫዎች የተበሉ እቁቦች እንደሆኑ ይቀጥላሉ ከእንግዲህ በእነዚህ አካባቢዎች የሚካሄደው ምርጫ ጉንጭ አልፉ ከመሆን አይዘልም የሚገርመው የኢትዮጵያ የምክር ቤት አባላት አንደ አንድ ሀገር ህዝብ ቢቆጠሩ በአፍሪካ እነ ላይቤሪያ ጋቦን ናሚቢያንና ቦትስዋናን በመቅደም ከአፍሪካ ሀገሮች ኛ ደረጃ ላይ ይቀመጡ ነበር የቁጥሩን አስደንጋጭነት ወደ ጐን ትተን በህገ መንግስቱና በአቶ መለስ የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ በኢትዮጵያ የሚለውን መጽሐፍ ላይ እንደሰፈረው እነዚህ የምከር ቤት አባላት አውን የህዝብን ቀጥተኛ ተሳትፎ ያረጋሣጣሉ ወደ የሚለውን ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ይሆናል። መነሻችን አዲሳባ በመሆነ በመዲናይቱ ሰለሚገኙት ከ ሺህ በላይ የቀበሌ ምክር ቤት አባላት ስልጣን ተልእኮዎች በማንሳት እንጀምር « እነዚህ የዝቅተኛ ምክር ቤት አባላት የአንድ ፓርቲ የበላይነት በሰፈነ ሁኔታ የዲሞክራሲ ማፈኛ ተቋማት ሆነው በማገልገል ደረጃ የጐላ ሚ ይጫወታሉ ዋነኛ ስራቸውም የአካባቢያቸውን ፀጥታ በመጠበቅ ሰነ የነዋሪውን ኮቴ መከታተል ነው በአንዲት ቀበሌ ውስጥ ከ ያላነሱ የሃክ ቤት ህጋዊ ካባ ያጠለቁ አባላትና ካድሬዎችን ማሰማራት ነዋሪው ውስጥ ያህል መረበሽና በነፃነት ያለመናገር ሁኔታ ሲፈጥር አንደሚችል መገ አያዳግትም በእንቅርት ላይ እንዲሉ በእነዚህ እርከኖች በብዛት የሚሰማሪ ካድሬ ህገ መንግስቱን አንኳን በአማሣባቡ ያላነበበና የንቃተ ህሊና ችግር ያለ በመሆኑ አያንዳንዷን የተቃውሞ ቃላት በፀረ ህዝበኝነት የመፈረጅ ባህሪ የተለመደ ነው አንድ የምክር ቤት አባል በሚኖርበት ሰፈር ውስጥ በእ አሊያም በለቅሶ ቤት ተገኝቶ አንድ ሣለሰብ ከኢህአዴግ የተለየ አቋም። መ ጠጠር እነዚህ የምክር ቤት እና የድርጅት አባላት ከቁጥጥር ባሻገር ለምርጫ አንቅሰቃሴ ከፍተኛ ፉይዳ አላቸው የኢህአዴግ እቅድ የአራተኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ኢህአዴግ የሚያሸንፍበትን አቅጣጫ አስቀምጦ ነበር። በአጠቃላይ ሲታይ ኢህአዴግ ለ ሚሊዮን ህዝብ ከሚሊዮን በላይ እበላትና የምክር ቤት ካድሬዎችን በማሰማራት በአባላት ብዛት በአለም ተወዳዳሪ የሴሰው ፓርቲ ሆኗል። በሌላ በኩል ኢህአዴግ ልምድ የወሰደበት የቻይና ኮሙዬኒስት ፓርቲ ለ ቢሊዮን ህዝብ ያሰማራው የአባል ብዛት ሚሊዮን አካባቢ ነው በመሆኑም ከዚህ በኋላ የልምድ ልውውጡ ተገልብጦ ጓድ እ ክቦ ዞክ ወደ አዲሳባ በመምጣት ከጓድ በረከት ጋር ይመክራሉ ሕወጽ አብዮታዊነት ድሮ ቀረሦ ኳ ያህል ድርሻ ይኖረዋል በመሆኑም የኢህአዴግ ማህበራዊ መሰረት የኢህኣዴግ የውስጠ ድርጅት መመሪያ ከፍተኛ ምሁራንን በሁለት ጐኑ ቢላዋ በማለት በንኡስ ከበርቴነት ጉራ ይመድባል። በመገልበጥ ኢህአዴግ ከሀያ አመታት በፊት የመድብለ ፓርቲ ስርአት እ የመረጠበት ምከንያት ዲሞክራሲያዊ ምርጫ የህዝብ ሙበት ከመሆኑ መሰረታዩ ጉዳይ የተነሳ ብቻ አልነበረም የተቃዋሚ በተለይም ህገ መንግስቱን ተቀበሾ ቢፓሊሲ ልዩነት ዙሪያ ተወዳድሮ ለመመረጥ የሚሻ ጠንካራ ታማኝ ተታ መኖር ለዲሞክራሲ ስርአት ጤንነት የራሱ የሆነ አስተዋጽኦ ስላለው ማጭ ነበር ይላል። የመድብለ ፓርቲ ሰርአት የተሊያዩ ፖርቲዎች በተናጠልና በጋራ መንግስታዊ ስልጣን ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ በምርጫ ውጤታቸው ፓርቲዎች ብዛት ሬክፍርሂከመ የክዘክኪእወዮ ዉቲር ከሁለት ያላነሱና ከአስር ያልበሰጡ መሆን አንደሚገባቸው በዚህ ሙ ላይ ያሉ ምሁራን ያሰገነዝባሉ በአብዛኛው የመድብለ ፓርቲ ስርአት በገነቡ ሀገሮች ያለው የምርጫ ስርአት ከአብላጫ ድምፅ ይልቅ የተመጣጣኝ ውከልና አሰራር ማእከል ያደርጋል። በመሆኑም መድብለ ፓርቲ ስርአት ለመመስረት ከሁለት እስከ አስር የፓ ለቲካ ፓርቲዎቹ መገኘትን አንደ መሰረታዊ ነገር የተቀመጠው በኢትዮጵያ የሚሰራ አይደለም ከሁሉም በላይ ኢህአዴግ የሚመራበት አብዮታዊ ዲሞከራሲ ርእዮተ አለም የተፈጥሮ ባህሪው መድብለ ፓርቲን የሚያበረታታና የሚፈጥር አይደለም ዜጐች ሲነሱና ሲቀመጡ ሲበሉና ሲተኙ በህልማቸው ሳይቀር ስለአንድ ነገር ብቻ አንዲያስቡ ማድረግን አንደ ግብ የሚወስድ ፍልስፍና የተለየ ኣማራጭን ሊቀበል የሚችል ተክለ ሰውነት ሊኖረው አይችልም ይህ አስተሳሰብ ገዥ ሆኖ የበላይነት ካላረጋገጠ በስተቀር ሀገሪቷ የመበታተን አደጋ ሊያጋጥማት ይችላል ከዚህ በፊትም ኢትዮጵያ አጋጥሞት የነበረውን መስቀለኛ መንገድ በድል የተሸጋገረችው በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ነው ብሎ የሚያምን ድርጅት አብዛህነትን ሊከተል የሚችል መተክል አይኖረውም ቁ ኢህአዴግ አንደ መድብለ ፓርቲ ሁሉ አብዮታዊ ዲሞክራሲነ አስመልክቶ የሚሰጠው ትርጉምና መፃኢ አድል ከሁኔታዎች ጋር የሚለዋወጥና ከዘመን ዘመን የሚለያይ ነው ኢህአዴግ ባጋጠመው የውስጠ ድርጅት ቀውስና የአለም አቀፍ ሁኔታ መቀያየር ምከንያት አብዮታዊ ዲሞክራሲ ለሶስት ያህለ ጊዜያት ሙሉ ልብሱን ቀይሯል። ግልብጥብጡ ወጥቷል ከ ዓም በፊት ከከአ እና ከ ዓቻ በኋላ ያለው ኢህአዴግና አብዮታዊ ዲሞክራሲ አንድ አይነት አይደሉም ከ ከ ዓ ም በፊት በዚህ ወቅት የነበረው አብዮታዊ ዲሞከራሲ በአብዮታዊ ምሁራኽ የሚመራ ሆኖ ለመላው አርሶ አደርለላብአደርና ለከተማው ጭቁን ህዝበ ቆሚያለሁ የሚል ነበር የዚህ ስርአት የመጨረሻ መዳረሻው ዲሞከሪቂከ ሶሻሊዝምን መገንባት ነበር። በተለይም የመ ዊክዉወሽበ ፓርቲ ስርአት መስፈን እውን ለማድረግ ተቃርቦ የነበረው የኣሮፍ ነፃነት ግንባር ኦነግ ከመድረኩ ተገዶ መውጣቱ ለዚህ ጥሩ ማሳያ ይሆናል ጥ የአብዛኛው ኦሮሞ ህዝብ ፍላጐት ኦነግ ከሚያራምደው አቋም የተለየ ቢሆንመ ቁጥሩ ዋላል በማይባሉ የኦሮሚያ ዞኖች ፖርቲው ሰፊ ተቀባይነት ነበረው ግንባሩ ይህንን ድጋፍ ተጠቅሞ የአቋም ለውጥ ሳያደርሣ ቢንቀሳቀስ ናዯኩ በፌይራል ፓርላማ ከፍተኛ ቁጥር በመያዝ በህግ አውጭነት የሚሳተፍበት በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት ደግሞ የጥምር መንግስት አካል የሚሆንበት እድል ይፈጠር ነበር የኦሮሞ ህዝብን የኢትዮጵያዊነት ግንድ መሆንን ዛሬ ተገገዝበ የአቋም ለውጥ ባደረገበት ሁኔታ የኢትዮጵያ ፓለቲካ መድረከ ላይ ተገኝዩ ቢሆን ኖሮ በአነ አንግሊዝ ያየነው ጥምር መንግስት በሀገራችን አውን ይሆን ነበር ምንአልባትም የኦሮሞ ወጣቶች ስደትና የአስር ቤት መታጉር ይቀንስ ነበር ከ ዓም በኃላ በኢህአዴግ ከፍተኛ ካድሬዎች ተነሰቶ ኣከራካሪ የነበረው ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ አስተዋጽኦ አላቸውየላቸውም። የሚሆነው በኣቶ በረከት በዚህ አሳዛኝ ታሪክ ወስጥ እኔን ጨምሮ አቶ በረከት ህላዌ ዮሲፍ አዜብ መስፍን አያት የመኖሪያ ቤት ስራ ድርጅትና አዲስ ነገር ጋዜጣ ተሳታፌፊ ሆነናል። አንድ ለአናቱ ምርጫ ሊካሔድ የሁለት ሳምንት እድሜ ሲቀረው አራት ኪሎ የሚገኘው የኢህአዴግ ቢሮ በሽብርና ጭንቀት ተዋጠ የአዲሳባን ምርጫ ለንድናስተባብር የተመደብን ሀያ ከፍተኛ ካድሬዎች በየቀኑ ማታ ማታ ከአቶ አጠናከሮ ቀጠለ። አሊ አብዶ በተራው ውርደት ተከናንቦ ከአዲሳባ ጓዙን ጠቅልሎ ሲወጣ በግፉ የተባረሩ ካድሬዎች እንዲመለሱ በተወሰነው መሰረት ተክሌ ድርጅቱን በድጋሚ ተቀላቀለ የልደታ ከፍለ ከተማን የፓለቲካ ስራ በበላይነት አንዲመራ ስልጣን ተሰጠው በምርጫ ለአዲሳባ ምከር ቤት ኢህአዴግን ወክለው በልደታ ከቀረቡ እጩዎች አንዱ ተክሌ ሆነ በዚህ ሳይወሰን የከፍለ ከተማው ምርጫ ስራ በበላይነት አንዲያስተባብር ተመደበ በዚህም ምክንያት እንደሌሎቻችን ሁሉ ማታ ማታ ኢህአዴግ ቢሮ እየመጣ ለአቶ በረከት ተስፉ አስቆራጭ ሪፓርት ማቅረብ ይቀቁጥላል። በአዲሳባ ምከር ቤት አንድ ለአናቱ ተብላ የተሰየመቸው የኢህአዴግ መቀመጫ ባዶዋን ቀረች ሀቁ ይህ ሆኖ ሳለ አቶ በረከት ጽፎ ባስነበበን ወግ ላይ የኢህአዴግ ተወካይ የአዲሳባ ምከር ቤት አባል ሆኖ ቅንጅት በሚመራው ምክር ቤት ሲሳተፍ ተዘጋጅቶ ነበር ብሎናል የግንቦቱ ምርጫ በተጠናቀቀ በወራት ውስጥ ሀገር ጥሎ የወጣን ሰው ምከር ቤት ሊገባ ተዘጋጅቶ አንደነበር የተገለፀበት ምከንያት ግልፅ ነበር። ለማንኛውም ዝርዝሩን ለበረከትና መለስ ነግሬያቸዋለሁ ስላለች ካሚልና ፀጋዬን ይዘሀቸው በረከት ቢሮ እንገናኝ አለኝ ከሰአታት በኃላ ተጠራርተን ወደ በረከት ቢሮ አመራባ በምርጫ ዋዜማ የነበረውና በተመሳሳይ ወቅት በምርጫ ያለው በረከት ስምአን የተለያዩ ናቸው አንፃራዊ በሆነ መንገድ መረጋጋት ይታይበታል። በተለይም መምህር ወንድሙ የሚባሉ የፓርላማ ለባልና የህብረት ከፍተኛ አመራር በምርጫ ከርከር በቀረቡ ቁጥር ኣልፉና ኦሜጋቸው ባንክና ታንክ ሆኖ ነበር የአጋጣሚ ነገር ሆኖ አኔና የስራ ባልደረባዬ የነበረው ፀጋዬ ሀማርያም የአዲሳባ ኢህአዴግን ወክከለን መምህር ወንድሙ ደግሞ ህብረትን ወክለው ለሶስት ያህል ጊዜያቶችና ቦታዎች አፍሪካ ኢኮናቨሚከክ ኮሚሽን ባህል ማእከልና ማዘጋጃ ቤት የምርጫ ክርከር አድርገን ነበር ታዲያ በማዘጋጃ ቤት በተካሄደው የመጨረሻ ክርክር ወቅት እኔና ፀጋዬ በመኢብኑ የቤተሰብ ፓርቲ ፕሬዝዳንት አቶ መሰፍንና መምህር ወንድሙ ላይ ሃንኮል አዝለን ወደ መድረከ ወጣን የተከበሩ መምህር ወንድሙ ሰመከራከሪያ ያዘጋጁት ሰነድ ቀድሞ የደረሰን በመሆኑ በጋራ ተመልከተነዋል። በንጋታው ጠዋት የሆነው ግን ሌላ ነበር የከተማው ኢህአዴግ ስራ ፈገሚ በረከት ቢሮ ኣስቸኳይ ስብሰባ ተጠራን አኔና ፀጋዬ ክርከሩን ላልሆነ አቅጣጫ መምራታችንን ተነገረን የመኢብኑ አቶ መሳፍንት ሀህአዴግ ቢሮ መጥቶ ቅሬታ ማቅረቡ ተነገረን የድርጅት ጉዳዮን ለሚመራው ል ደውሎ የመደራደሪያ ሀሳብ አንዳቀረበ ሰማን ይህም ኢህአዴግ ከዚህ ሰአቶ በድሩ አደም እንደሚያደርገው አንድ ወንበር ከለቀቀለት ዘ ሦ ኔ ቤተሰቦቹን ከእጩነት አንደሚሰርዝ የሚገልፅ ነበር በረከት በተቃራኒው ድርጅቱ አዲስ አቅጣጫ ማስቀመጡን ነገረገ። አንደ እውነቱ ከሆነ በምርጫ የነበረው ቅንጅት ሳይሆን መንፈሱበኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ ያሰው የለውጥ ፍላጐት ነው ይሄ መንፈስ ዛሬም በኢትዮጵያ ምድር እሰለ ሎላ ምርጫው በተካሄደ በንጋታው ሰኞ የሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች ውጤት እጃችን ገባ በ ዓም የተካሄደውን ዳግም ምርጫ አሸናፊው ድምፅ አልባ የሆነው የከተማው ነዋሪ ሀነ ሁለተኛ ኢህአዴግና የአየለ ጫሚሰ ዶከተር ሆነ። አዲሱ ነገር በድሮ ምን ወጣት አለና ስልጣኔን አኣስረከባለው በሚል አሳፉሪ ንግግራቸው ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በፊልሙ መካተታቸው ነበር የአዲሳአባ ህዝብ ምርጫ ካርድ በምትባል ምትሀተኛ ወረቀት ዳግማዊ ሳይሆን ሳልሳዊ ቧልት ሰራ ምርጫ ምርጫ ምርጫ ለኢህአዴግና የመድብለ ፓርቲ ስርአቱን የላቀ ደረጃ ላደረሱት ተቃዋሚዎች ግልጽ መልዕክት አስተላለፈ ከሳጥን ውስጥ ተጣጥፉ የተገኘችው ወረቀት ድምፅ አልባ ብትባልም ያነገበችው ጩኸት ዘመን ተሻጋሪ ሆነ ምስኪኑ ይችላል አያትን ከመሳሰሉ ሌቦች ጋር አልደራደርም በማለቱ ኦንገቱን አንዲደፉ ተደረገ። በዳግም ምርጫ ዐ ዓም ኢህአዴግ መዲናይቱን በተቆጣጠረ ወቅት ስቶ በረከት ቢሮ ውስጥ እአኔህላዌካሚልፀጋዬና ፍሬህይወት ተሰብስበን ቲባ ስራ አስኪያጅ የካቢኔ አባላት እየመለመልን ነበር ስብሰባው አንደ ጸመረ ከቤተ መንግስት የአቶ መለስ ስልክ ተንጫረረ። የከተማው ኢህአዴግ ከንፍ አባላት አንገታችንን ከታች ወደ ላይ በመነቅነቅ ለአርከበ ድጋፍ ሰጠን በረከት መልስ መስጠት አልፈለገም አርከበ ተልኮውን በመጨረሱ ተሰናብቶን ሄደ አፍታም ሳይቆይ በረከት ማስታወሻውን አየገለጠ ከክንቲባ ምከትል ከንቲባ አቅም ግንባታ ከንቲባ ጽቤት ስራና ከዘማ ልማት ትምህርትና ጤና ቢሮ ውጪ ባሉት የካቢኔ አባላት ላይ ሊመደቡ ይገባል የምትሏቸውን አቅርቡና በዝርዝር አንመልከታቸውሠ በማለት ጠየቀን ህላዌ በጥርጣሬ እየተመለከተው ክላይ የተቀስካቸው ለምን አንመለከትም። የኢህአዴግ አዲሱ አቅጣጫ ሰራተኛ ማባረር ሳይሆን ሽባ ሆኖ እንዲኖር ማድረግ ስለነበር በአርከበ ዘመን እንደተደረገው የለውጥ ሀይል የሆነ ያልሆነ የሚል ማባረሪያ መንገድ አልተከተልንም ከዛ በተቃራኒው ሰራተኛጡ ወደ ስራው መጥቶ ምንም ሳይሰራ ወደ ቤቱ ኦንዲመለስ የሚያደርግ አማ ነበር በመሆኑም ከከተማ እስከ ወረዳ ድረስ ቁልፍ የቢሮክራሲው የስልጣን ቦታዎች አንዲጠኑ ተደረገ ጥናቱ ያህል የስራ መደቦች ወሳኝ ቦታዎቹ አንደሆነ አመላከተ ይህን ተከትሎ የመጀመሪያ ዲሣሪ ያላቸው የኢህአዴግ አባላት የሆኑ ወጣት ምሩቃን በአንድ ጊዜ እንዲቀጠሩና ወሳሻ መደቦችን ከነባሩ ቢሮክራሲ አንዲቀሙ ተወሰነ እንደ አውነቱ ከሆነ የከተማው ኢህአዴግ ከንፍ አባላት በውሳኔው በጣም ደስተኛ ነበርን በተለይ እኔ ከ አመተ ምህረት ጀምሮ እስከ ምርጫ ድረስ የአዲሳባ ልጆች ሆነው በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሚማሩ ተማሪዎችን የማደራጀት የማሰልጠንና ስምሪት የመስጠት ሀላፊነቱን የወሰድኩት እኔ ነበርኩ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact