Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

⑥ ከ250–300 የመለስ ትሩፋት (6).pdf


  • word cloud

⑥ ከ250–300 የመለስ ትሩፋት (6).pdf
  • Extraction Summary

የ ት ያዖ ኣበበ ቐ መሦሪረ ሽ ው ና የኦሮሚያ የፓለቲካ ምህዳር የኦሮሚያ ከልል ለረጅም ጊዜያቶች በቡድን መብት በተለይም በኦሮሞ ብሔርተኝነተት አንደሚቃኝ የሚያጠያይቅ አይሆንም ይህንን ሀቅ ያልተገነዘበ የፓለቲካ አካሄድ በከልሉ ቦታ አይኖረውም ከየትኛውም በኢትዮጵያ ከሚገኙ ብሔሮች በላይ የአሮሞ ብሔርተኝነት ጫፍ የረገጠ የፕሮፐጋንዳ ስራ ተሰርቶበታል ለሰኦሮሞ ህዝቦች እንታገላለን የሚሉ ነፃ አውጪነን ባዮች ድርጅቶችና ንቅናቄዎች ቁጥራቸው ብዙ ነው። ድርጅት ነው የአሮሚያን ህገ መንግስት ሲያዘጋጅ እንደ መተክል አድርጐ የወሰደው የኦሮሞ ህዝብ የብሔር ጭቆና ደርሶበታል የሚለውን ነው። በዜጐች መካ ን ከፍፍል እንዲፈጠር በማድረግ ያለመተማመንና የጥላቻ መንስኤ ሆኗል በክልሉ አንደኛ ሁለተኛና ሶስተኛ ደረጃ የሚወጣላቸው ዜጐች እንዲፈጠና ተደርጓል በመኮረጅ ተስተካካይ ያልተገኘላቸው አነ አባዱላ ከህውሀት በመቅዳት የአሮሞ ባለሀብት መፍጠር የሚል ስትራቴጂ በመንደፍ ተንቀሳቅሰው ነበር የማስፈፀሚያ መንገዶች የነበሩት ለኦህዴድና ባለስልጣናት ቅርብ የሆኑ የኦሮሞ ተወላጆችን በመለየት በተመረጡ ኢንሸስትመቶች በብድር አገልግሎትና ቁልፍ ቦታዎች ላይ መሬት እንደሸነሸኑ ከ በላይ የአቃቂ ቃሊቲ ከፍለከተማ ካድሬዎች በግምገማ ላይ አጋልጠዋል። ማታውኑ በምግብ መመረዝ ታሞ ጦርሀይሎች በድንገተኛ ቁመተ ሎሣላጋው ሚደቅሳ ሞተ በመቃብሩ ላይ ከተገኘነው ካድሬዎች መጽናናት ያቃተው የልብ ጓደኛው የሁሉ ደነቀ ነበር። እነዚህ ካድሬዎች በፓለቲካው መድረክ አሁንም ይገኛሉ የሁሉ ባላንጣዎቹ ግርማጺዮንና አርከበ በመከራ ጊዜ እንድ እንደተጣመሙሩ ሲነግረን አስደማሚ ነበር። አንዱን መሬት ለመመለስ ፎርም ከሞሉት ካድሬዎች የመጀመሪያው አሱ ነበር እንዲያም ሆኖ የበረከት ዘለፉና ስድብ ከማንም ካድሬ በላይ ጠንክሮ የነበረው ህላዌ ላይ ነበር ዘወትር ህላዌ ነበሴፐ ኢያየለ የሚጠራው በረከት ለምን እንደጨከነበትና ሙልጭ አድርጐ ለመሰደብ የተነሳሳበት ምክንያት ለብዙዎቻችን ሣልፅ ነበር ህላዌም ይህን በመገንዘብ ይመስላል ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ እኔንና አጠገቤ ተቀምጣ የነበረችው አኸዛ የምትባል የህውሀት ነባር ታጋይ አጀብነው አልቅሶ አስለቀሰን ህሳዌ ሰሜቱ አፍንጫው ስር ብትሆንም ቀላል ሰው ነው ራሱን ማጨናነቅ አይወድም ቀሪ ህይወቱን ዘና ብሎ ማሳለፍ ብቻ የሚፈልግ ነው። ቢያንስ በወር አንዲት ቅዳሜ አኔንፀጋዬንና ካሚልን አቤቱ ምሳ ይጋብዘናል እሰከ ምሸት የቆጥ የባጡን እናወራለን ሚስቱ በልተን የማንጠግብ የሚመስላት ደግ ናት ስሟም ደጊቱ ነው ህላዌን አስከማውቀው ድረስ በግለሰብ ደረጃ ይህ ነው ቅንጅት የሚባል የኢያጐ መንፈስ የኦቴሎን ፍቅር ጽናትና ታማኝነት የአዲሳባ ህዝብ የቅንጅት መሪዎች ይፈቱልን ሲል ወንጀል አልሰሩም ከሚል ሳይሆነ መንስኤው እኛ ነን ከሚል የሚመነጭ ነበር። በዚህ ዙሪያ ብዙዎቹ ባለስልጣናት ተመሳሳይ ኣስተያየት ሰጡ ክሁሉም የተለየው ጁነዲን ነበር ሞገደኛው ጁነዲን እድል ሳይሰጠው ኣኔ በመራሁት መድረከ ህላዌ እንደሚያቀርበው ኣይዴደለም መሪዎቻችንን ያለ ቅድመ ሁኔታ ፍቱልን ብለውኛል በማለት እውነተኛ የህዝብ ስሜት ተናገረ አቶ መለስ አንዳለው አስከ ምርጫ ድረስ የከተማው ኢህአዴግ ከንፍ ከቀረጻቸው መልእከቶች ውስጥ ኢህአዴግና ባላአደራ አንድ አይደለንም። የአዲሳአባ ነዋሪዎች አንደሌሴሎች የሀገራችን ከተሞች የመልካም አስተዳደር መሻሻል ያላሳየዉ ድርጅታዊ ተጠያቂነት እና ቁርጠኝነት ያለው ፓርቲ ከመረጣቸሁ ችግሩ ከስሩ ይነቀላል የሚል ነበር። ይህ ቃል ኢህአዴግ ሰምርጫ ከተጠቀመበት መቀስቀሻ አንዱ የነበረ ሲሆን መልአክቱ የሚተላለፈው ደግሞ በባላደራ ወጪ ነበር።

  • Cosine Similarity

በአጠቃላይ በዘር የተደራጀው ኢህአዴግ ፈርሶ ወደ አንድ ፓርቲ መምጣት አለበት ይህ ታሪካዊ ውሳኔ በዚህ ጉባኤ መወሰን ይኖርበታል የሚል አስተያየት ሰጠ። መመሪያ ቁጥር ሶስት በሚለው ርዕስ እንደተጠቀሰው ከ በፊት ታጋይ የነበሩና ማእረጋቸው ከኮረኔል በላይ የሆኑት ቦሌ ላይ መሬት ተሰጣቸው አፈጻጸሙ ቦሌን ትንሺ መቀሌ የሚል ሲያሜ እንዲሰጣት አደረገ ከዚህ አንፃር ለምን ተለይቶ ቦሌ የሚለው ጥያቄ በብዙዎች ዘንድ ይነሳል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአዲሳባ ህዝብ ቦሌ አካባቢን ችንሺ መቀሌ ያለበት ምከንያት ይህ ነው ርግጥም አቶ መለስ አእንደገመተውም የሀይል ሚዛኑ ተዛብቷል። ወደ ዝርዝር ከመግባታችን በፊት ለንጽጽር እንዲረዳ በረከት ስምኦን በሁለት ምርጫዎች ወግ መጽሀፉ ላይ ያስቀመጠውን መልእክት አናስቀድም አቶ በረከት በመጽሀፉ የመቋጫ ወግ በሚለው ርእስ ስር የኢህአዴግ ካድሬዎች ከብዙ መሰል ሀይሎች የሚለዩባቸው ብሎ ከገለፃቸው አራት ባህሪያት ውስጥ ሁለተኛው ይህን ይላል ሁለተኛውና ምንአልባትም የኢህአዴግ መሪዎችና ታጋዮችን ከብዙ መሰል ሀይሎች ለየት ባለ ደረጃ እንዲታዩ የሚያደርጋቸው አንደ ቡድን ስልጣንን ለህዝብ ጥቅም አንጂ ለራስ ጥቅም ማካበቻ ማድረግ የለብንም ብለው ማመናቸውና ይህንንም በተግባር ለማዋል ያለመሰልቸት መስራታቸው ነው ሀብት መፍጠር እንጂ የተፈጠረን ሀብት መቀራመት ከድህነት አያላቅቅም ብለው ያመኑት ኢህአድጐትች እነሆ ስልጣንን የሀብት መቀራመቻ ሳይሆን አዢ የመለወጫ መሳሪያ አደረጉት አገር በመለወጥና ራስን በመጥቀም መካከል ያለውን ልዩነት ለአፍታም ሳይዘነጉ በመስራታቸው በአገራችን እጅማ በጣም ፍትሀዊ ሊባል የሚችል ፈጣን አድገት አንዲመጣ ለማድረግ በቁ በአራት ኪሎ ኢህአዴግ ቢሮ በረክት በመራው ማምገማ ይህንን አባባል የሚጣሉ ግኝቶች ተደምጠዋል። ለግምገሣው መነሻ የተዘጋጀውን ሀያ ገጽ ጽሁፍ ራሱ በረከት የፃፈው ሲሆን ርአሱዮ ከምርጫው በኃላ የድርጅታችንን ስም ያጐደፉና የህዝቡን ቅሬታ ያባባሱ ተግባራት የሚል ነበር ከግምገማው በኋላ የተዘረፈውን መሬት ማስመለሻ የይቅርታ ፎርም ያዘጋጀውም በረከት ነበር። የተዘረፈው ህዝብ ሆኖ ሳለ ይቅርታ የተጠየቀው ኢህአዴግና እሱ የሚመራው መንግስት አንዲሆን የተደረገበት ነበር ህላዌን ጨምሮ ከ በላይ ካድሬዎች የይቅርታ ፎርሙን የሞሉ ሲሆን በፉይል ተጠርዞ በኢህአዴግና ቢሮና በከፍለከተሞች መሬት አስተዳደር ለታሪክ ተቀምጧል። ለታሪክ የተቀመጠው የይቅርታ ፎርሙ አንደሚከተለው ይላል ለቦሌ ክፍለከተማ መሬት አስተዳደር አኔ ህላዌ ዮሴፍ ድርጅቴ ኢህአዴግና መንግስት የጣለብኝን አደራና ሀላፊነት ወደ ጐን በመተው ህገ ወጥ በሆነ መንገድ የመሬት ወረራ ላይ በመሰማራት አንድ መሬት ወስጃለሁ። የትምህርት ቢሮ ቁሳቁስና ማቴሪያል በመጠቀም ቪላ ቤት ሰራ ምርጫ ዘጠና ሰባትን ተከትሎ በተካሄደው መሬት ወረራ በራሱ ስም ሁለት በልጁ ስም ሁለት መሬት ወስዶ ሸጠ ቦሌ የገነባውን ቪላ ቤት ምርጫው በተካሄደ በሳምንቱ በግማሸ ሚሊዮን ብር አሻገረ። አርከበ አፍ አውጥቶ ብአዴን ስራ የማይወደውን ህላዌ ከሚመድብልኝ አንተን ቢያደርግ ኖሮ የት በደረስን ነበር በማለት አሞካሸው የህውሀት ካድሬዎች ህላዌን እንደ ስራ ጠል ይቆጥሩታል። ይህ የከተማዋ አይን ቦታ ላይ የተቋቋመ ትምህርት ቤት ከ አመት በላይ ያስቆጠረ ሲሆን ባለቤቱ የአካባቢው ህዝብ ነው ነዋሪው አንደ ማንኛውም የህዝብ ትምህርት ቤት ከመንግስት ድጋፍ አየተደረገለት ልጆቹን ያስተምርበታል። ራሱን የማልረባ ዝርከርከክ ዘባተሎ ባለ በወሩ የተካሄደ ምደባ ላይ ኣውራ ሆኖ ተገኘ ለነባሩ የአዲሳባ ካድሬ በከፍለ ከተማ ለመመደብ የመጀመሪያ ዲግሪ አንደ ቅድመ ሁኔታ ቢወሰድም ለሉሌ አንደ ህውሀት ካድሬዎች በልዬ ሁኔታ ኛ ክፍል በቂው ተደርጐ እንዲያዝለት አደረገ በዘመነ አርከበ የአዲስ ከተማ ከንቲባ እንዲሆን አደረገ በአፍሪካ ትልቁ ገበያ የሆነችውን ውስብስቧን መርካቶ መምራት በሉለሌ ኣቅም የሚሆን አልነበረም የታቀዱ ስራዎች ዘጭ ብለው ወደቁ በተለይ ከፍተኛ ግብር ይሰበሰብበታል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የንግዱ ዘርፍ ነጠፈ አርከበና ሉሌ ግብግብ ገጠሙ አፍታም ሳይቆይ አርከበ ከትግራይ ሮማ። የሚል መከራከሪያ አቅርቦ አንዳትመጣ አደረገ ይህም ሆኝ የጡት አባቷ የሆነውን አርከበ እቀባይ አጅባ ወደ ስራና ከተማ ልጣቪ ከመሄድ አንዳችም ምድራዊ ሀይል አላገዳትም ባላንጣዋ ሱሌ ደግሞ ፀዐ ኢህአዴግ ቢሮ የአዲሳባ ከንፍ በመመደብ ወደ ህላዌ ነብሴ መጣ ሉሌና ሮማን ሲሰሩ የከረሙት ይህንን ነው። ፀሚሊዮን ብር ምልጃ ልጆቻቸውን ቻይና ያስተማሩት ሸማግሌው ሰብሀት ነጋና አርከበ አቀባይ የስብሀት ጋ የአጐት ልጅ የሆነውና በሚሊዮን ዖላር ገንዘብ ይዞ የተሰወረውን ሚኒስትር ጌታቸው በላይ አቃቂ ላይ ሹፌሩን መሀንዲስ አድርጐ መሬት የሸነሸነውና የሁለት ቪላ ባለቤቱ አባዱላ ሞላጫ አቶ በረከት ስለአነማን አያወራህ ነው። ለዓመታት የጨረታ መነሻ ዋጋው ሺህ ብር የነበረ ቤት በ ሺህ ብር አሻገሩት በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ ቤቶች በላይ ሸጠው ከሁለት ሚሊሲዮን ብር በላይ የህዝብ ገንዘብ። አህአዴሣ ቢሮ አጋዚ ከፍለ ጦር የመከላከያ ጀነራሎች የትግል ዘመናቸወጦ ከ በፊት የነበሩና ከኮረኔል ማዕረግ በላይ የሆኑ ወታደሮች የከልል ካበ አባላት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤፈርት ዋልታ ሬዲዮ ፉና የአዲሳባ ክፍለከተማ ካድሬዎችና ባለስልጣናት ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ መሪ የወሰዱት በዚህ ከፍለ ከተማ ነው። አንዱን መሬት ለመመለስ ፎርም ከሞሉት ካድሬዎች የመጀመሪያው አሱ ነበር እንዲያም ሆኖ የበረከት ዘለፉና ስድብ ከማንም ካድሬ በላይ ጠንክሮ የነበረው ህላዌ ላይ ነበር ዘወትር ህላዌ ነበሴፐ ኢያየለ የሚጠራው በረከት ለምን እንደጨከነበትና ሙልጭ አድርጐ ለመሰደብ የተነሳሳበት ምክንያት ለብዙዎቻችን ሣልፅ ነበር ህላዌም ይህን በመገንዘብ ይመስላል ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ እኔንና አጠገቤ ተቀምጣ የነበረችው አኸዛ የምትባል የህውሀት ነባር ታጋይ አጀብነው አልቅሶ አስለቀሰን ህሳዌ ሰሜቱ አፍንጫው ስር ብትሆንም ቀላል ሰው ነው ራሱን ማጨናነቅ አይወድም ቀሪ ህይወቱን ዘና ብሎ ማሳለፍ ብቻ የሚፈልግ ነው። የህውሀት ካድሬዎች ናቸው የዜና አገልግሎትኢዜአ ዋና ስራአስኪያጅ ታጋ ሀዱሸ የሬዲዮ ፉናው ታጋይ ወልዱ ይመስል የዋልታው ታጋይ ብርሀ ማአረት እነዚህ ካድሬዎች ወደ እመቤታቸው ወሮ አዜብ በመሄድ እና ኢህአዴግ ቢሮን ሙሉ ለሙሉ ከተቆጣጠረ በኋላ ፊቱን ወደ ሚዲያ ጻመመቨጆቨኋዱመመቸቨቨቨሽቨሽሽሽሽሽ አዙሯል የሚል ቅሬታ አቀረቡ ወይዘሮ አዜብ በአኔ ጣሉት ብላ ብርታት ሆነቻቸው ከቀናቶች በኃላ አቶ መለስ የሰጣቸው ሁለት ትላልቅ ሹመቶች በኢቲቪና ሬዲዮ ተደመጡ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ዋና ስራ አስኪያጅ ዘርአይ አስግዶም ምክትሉ ደግሞ ህላዌ ዮሴፍ ሹመቱ የአዜብን የሁልግዜ። ዞጆሉ ምእራፍ ሃያ አንድ የህዝብ መድረኮች ኢህአዴግ ከምንም ነገር በላይ ህዝቡን ያከብራልይፈራልም ሁሌም አንደሚለው ከህዝብ ውጭ ሌላ ጌታ የለውም በረከት ስምኦን የሁለት ምርጫዎች ውገ የመዲናይቱ ወኪሎች ከምርጫ ግርግር ረገብ ማለት በኋላ የአዲሳባን ህዝብ ሙቀኑ መለካት ያስችላሉ የተባሉ ውይይቶች እንዲጀመሩ ከኣቶ መለስ ጋር በሚኖረገ ሳምንታዊ ስብሰባ ተወሰነ ውይይቱ ነዋሪዎች ሴቶችና ወጣቶች በሚለ አንዲከፉፈልና ሶስት መድረኮች አንዲሆኑ አቶ መለስ አሳሰበንገ የተወያዮች ዋነኛ መመዘኛ በግልፅ ተመዝግበው ከሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ አባላት ውጪ ሁሉንም የህብረተሰብ ከፍል የሚወከሉና ነዋሪው ወኪሎቼ ናቸውብሎ ከሚያምንባቸው ጋር ብቻ እንዲሆን አቅጣጫ ተቀመጠ። ይህም ከዚህ በፊት ሲሰራበት የነበረው ሰዎችን በብሔር ማንነታቸወ የመከፉፈልና ማወያየት ስራ አዲሳባ ላይ አንዲቋረጥ በምትኩ በማህበራዊና አድሜ አደረጃጀታቸው ብቻ እንዲሆን ተደረገ ፎሃር ከአቶ መለስ ጋር በተሰበሰብን ወቅት የብሄር አዘል ስብሰባ ይሻላለ የሚል አስተያየት በአርከበ አቁባይና በረከት ስምኦን ቀርቦ የነበረ ሲሆን አፃ መለስ ንዴት በተቀላቀለበት ሁኔታ ወደድንም ጠላንም የብሔር ፓለቲካ አዲሳባ ላይ አፈር ል። የአዲሳአባ ህዝብ ሁለተኛው የህዝብ ጥያቄ የታሰሩት የቅንጅት አመራሮች መሪዎቻችን ይሏቸዋል መንስኤው እኛ ስለሆንን ፍቱልን እምቢተኛ ከሆናችሁ በእነሱ ፉንታ እኛን አሰሩ የሚል ነበር በዚህ ዙሪያ አንደ መገለጫ የቀረቡት ደግሞ ካልብ የመነጨ ድጋፍ ሰጥተናቸው ከተደላደለ ህይወት ወደ አሳት የመራናቸው እኛ ነን። አና ኢህአዴግ ሌባ የሚል እንደነበር የአደባባይ ሚስጥር ነው ይህ ጩኸት ከህዝብ አልፎ በኢህአዴግ ካድሬዎች ዘንድ አነጋጋሪና ተስፉ አስቆራጭ ሆኖ ሰንብቷል። በተለይ የወጣቱ ቅሬታ ሰፉ ያለ ነበር የታሰሩት የቅንጅት መሪዎች ቢፈቱ የሚል ሀሳበ የሚሰነዝረው የህዝብ ከፍልም ቁጥሩ ትንሸ አልነበረም በህዝበቡ ዘንድ የቅንጅቶ መሪዎች ይፈቱ ዘንድ ግፊት ከማድረግ በዘለለ አላጠፉም ንፁሀን ናቸው ብሉ የሚሟገት ብዙ ድምፅ አልነበረም ህዝቡ በደፈናው ይፈቱ የሚል ጥያ ከማቅረብ አልፎ አላጠፉም የሚል የምሰክርነት ቃልና የህሊና ፍርድ ሊሱ አልፈቀደም አንደ አውነቱ ከሆነ ሀቁ በረከት በጻፈው መልኩ ቢሆን ኖሮ እጅ ከሚደሰቱት ኢህአድጋውያን አንዱ እኔ እሆን ነበር። ለዚህ ምላሽ እንዲሆን በአንድ ወቅት ከአቶ ጋር በነበረን ስብሰባ የተናገረውን ላንሳ አቶ መለስ አንዲህ ነበር ያለው የአዲስ አበባ ህዝብ አሁን ባለበት የኢኮኖሚ ሁኔታ የተራዘመ አ ። የኢትዮጵያ ህዝብ የተራዘመ አመጽ ማስተናገድ አይችልም በማለት በምሳሴነት ስለገለፀው አቶ መለስ አንዳለው በምርጫ ሁከትና ብጥብጥ ምከንያት ታክሲዎች ለቀናት ስራ አቁመው ነበር በአምስተኛው ቀን ኣበበ የሚባል የአዲሳባ ታክሲ ተራ አስከባሪዎች ማህበር ፕሬዝዳንት የዕዐ በላይ የሆነ የተራ አስከባሪዎችና ወያላዎች ስምና ፊርማ የያዘ ማመልከቻ አራት ኪሎ ኢህአዴግ ቢሮ ይዞ ይመጣል። ሉ« በምርጫው ማግስት ከአዲሳባ ህዝብ የተነጠቄ ተቋማት ይመለሱ የአዲሳአባ ህዝብ ስድስተኛው የህዝብ ጥያቄ የአዲሳባን ቁመና ለማዳከም ወደ ፌደራል የተወሰዱ ተቋማት ይመለስ የሚል ነበር። በዚህ ዙሪያ ብዙዎቹ ባለስልጣናት ተመሳሳይ ኣስተያየት ሰጡ ክሁሉም የተለየው ጁነዲን ነበር ሞገደኛው ጁነዲን እድል ሳይሰጠው ኣኔ በመራሁት መድረከ ህላዌ እንደሚያቀርበው ኣይዴደለም መሪዎቻችንን ያለ ቅድመ ሁኔታ ፍቱልን ብለውኛል በማለት እውነተኛ የህዝብ ስሜት ተናገረ አቶ መለስ አስተያየት ሳይሰጥ ህላዌን እንዲቀጥል ምልክት ሰጠው ህላዌ አንዲህ በማለት ተናገረ በአራተኛ ደረጃ በኑሮ ውድነቱ የከተማው ህዝብ ተጐድቷል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact