Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የምስጢረ ሥላሴ ትምህርት በሚገባ ጐልቶ የተገለጸው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ የሚመጣው ለምንድር ነው። ጥያቄ የሥጋና የነፍስ ትንሣኤ የሚባለው እንዴት ነው። የሰው ሥጋ ግን አንድ ነው። የአንስሳም ሥጋ ሌላ ነው። ደግሞም ሰማያዊ አካል አስለ ምድራዊ አካልም አስ ነገር ግን የሰማ ያዊ አካል ክብርም ልዩ ነውና ይበልጣልና የሙታን ትንሣኤም አንዲሁ ነው። በሕይወተ ሥጋ ሳለ አግዚአብሔርን አምኖ መልካ ም ሥራን ሠርቶ በሕይወት መጽሐፍ ተጽፎ ያልተገኘ ማንኛውም ሰው ወደ አሳት ባሕር መጣል ነው።
በመለኮት አንድ የሆነው አግዚአብሔር የአካል ሦስትነት አለው ማለት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይባላል ማለት ነው። መንፈስ ቅዱስ ከአብ ባሕርይ ከአብ ህላዌ ስለ ሠረፀ አንደ አብና አንደ ወልድ ፍጹም አምላክ ነው በዚሁ መሠረት አብ ፍጹም አምላክ ወልድ ፍጹም አምላክ መንፈስ ቅዱስም ፍጹም አምላክ ስለሆነ በመለኮትና በባሕርይ አንድ ስለሆኑ ሦስቱም ሦስት አማልክት ሦስት አጋአዝት አይባ ሉም ሦስቱም አካላት አንድ አምላክ አንድ አግዚአብሔር አንድ ፈጣሪ ይባላሉ አንጂ ሦስት አማልክት አይባሉም። ሐዋርያዊ አየተባለ የሚጠራው ቅዱስ አትናቴዎስ ዘአስክንድርያ ስለዚሁ ሲጽፍ «አብ አምላክ ነው ወልድም አምላክ ነው መንፈስ ቅዱስም አምላክ ነው ነገር ግን ሦስት አማልክት አይባሉም አንድ አምላክ ነው አንጂ ሲል አስረድቶአል ሃይማኖተ አበው ገ ጽ ሮ ቁ። በዚሁ መሠረት አግዚአብሔር በአካል ሦስት ስለሆነ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይባላል በመለኮት ግን አንድ ብቻ ስለሆነ አንድ አምላክ አንድ ፈጣሪ አንድ አግዚአብሔር ይባላል። አንደ ልብ አብ አንደ ቃል ወልድ አንደ አስትንፋስ መንፈስ ቅዱስ ይመሰላሉ። በዚሁ መሠረት በክበቧ አግዚአብሔር አብ በብ ርሃንዋ አግዚአብሔር ወልድ በሙቀቷ አግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይመስላሉ ነገር ግን ፀሐይ ሦስት ነገሮች ስላሏት አንድ ፀሐይአንጂ ሦስት ፀሐይ አንደማትባል ሁሉ አግዚአብሔር የአካል ሦስትነት ስላለ ው አንድ አምላክ አንድ ፈጣሪ ነው። አግዚአብሔር የአካል ሦስትነት ስላለው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ቢባልም ባህርዩም ወይም መለኮቱ አንድ ስለሆነ ሁል ግዜ አንድ አግዚአብ ሔር አንድ አምላክ አንደሆነ ሲመስግንና ሲቀደስ ለዘላለም ይኖራል። ጥያቄአግዚአብሔር በአካል በስምና በገጽ ሦስት ከሆነ በመለኮትም ሦስት ነው ማለ ት ይቻላልን አይቻልም አግዚአብሔር ሦስት አካለት አንዳሉት ሦስት መለኮት የለውምና የሦስቱ አካላት መስኮት ሁል ግዜ አንድ ብቻ በመሆኑ ሦስቱም አካላት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አም ላክ አንድ ፈጣሪአንደሆኑ ለዘላለም ይኖራሉ። ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ አንዲህ ይላል «የሦስቱ አካላት መለኮት ፍጽም አንድነት ፈጽሞ አን ድ መሆኑን ልናውቅ ይገባናል የአርሱ የሚሆነውን መስኮት አንድ በማድረግ አናዋህድ በአብ ወላዲነት አሠራዒነት መለኮት አንድ ነው በምትል ሃይማኖት አንመን ወልድ ከአብ ተወልዶአል ና መንፍስ ቅዱስም ከአብተገኝቶአልና አብ ከወልድ ወልድም ከመንፈስ ቅዱስ ሳይቀድም ወ ልድ ከአብ በመወለዱ መንፈስ ቅዱሰም ከአብ በመሥረፁ የፈጣሪያችን የሦስትነት መለኮት አንድ ይሆናል» ሃይማኖተ አበው ምአቋ ገጽ። ቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት መናፍቃንን ለመገሠጽና መለኮት አንድ መሆኑን ለማረጋገጥ አንዲ ህ ሲል ጽፎአል «ከአውቀት ከሃይማኖት የተለዮ መናፍቃን ከቅድስት ሥላሴ መለኮት መክፈልን በአካላት መቃለልን ሊያመጡ አይድፈሩ ሶስት አማልክት ብለን አንስግድም አንድ አምላክ ብለን አንስግዳለን አንጂ በስም ሦስት ናቸው አንላለን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ ባ ሕርይ አንድ ህላዌ አንድ መለኮት ናቸው በአንድ መለኮት በአንድ ባሕርይ በአንድ ህላዌ የ ጸኑ ሦስት አካላት ሲሆኑ ከሦስቱ አንዱ የሚበልጥ አንዱ የሚያንስ አይደለም በማይመረመር በአንድ ክብር የተካከሉ ናቸው አንጂ» ሃይማኖተ አበው ምኢል ቁ። ቅዱስ ቄዎርሎስ ዘአንክንድርያ «አንድ መስኮት አንድ ህላዌ አንድ ባሕርይ አንድ ኃይል አንድ ልዕልና አንድ ጌትነት አንድ ክብር ከጥንት አስቀድሞ የነበረ አንድ ቀዳማዊነት ነው በሦስት አካላት በሦስት ገጸት ፍጹማን ናቸው ግዙፋን አይደሉም ያልተፈጠሩ ናቸው ድካም የማይስማቸው የማይለወጡናቸው ለዘመናቸውም ጥንት ወይም ፍጻሜ የለውም» ሲል አስረድቷ ል ሃይማኖተ አበው ገጽ አባ ዲዮናስዮስ ሊቀ ጳጳስ ዘአንጸኪያም የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስን መለኮት አስመልክቶ ሲያስረዳ «ወሶበሂ ንሬሲ ቅድስተ ስላሴ ፍሉጣነ መለኮት ዘከመ አላቲሆሙ ንትአመን አምነተ ስይጣናዌ ቅድስተ ሥላሴን አንደ አካላታቸው የተለየ መለኮት ሦስት መለኮት አላቸው ብለን የምናምን ከሆነ አምነታችን ስይጣናዊ ነው» ብሎአል ሃይማኖተ አበው ገጽ ቁደ። ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ ነው። ዮሐንስ ወንጌል አንድ ልጅ አንድ ክብር አንድ ገጽ አንድ ሥራ አየን ብሎ አያስተማረ። በተዋህዶ አንድ ለሆነ ትስብአት አንድ ልጅ አንድ ገጽ አንድ ክብር አየሁ ብሎ መስከረ። የኢየሱስ ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ መሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ኛ ዮሒ መልእክት «ከመጀመሪያ ጀምሮ ነበር ያለው ማንን ነው ቀዳማዊ ቃል መለኮት አይደል በሥጋ ዐይን አንዴት ይታያል አጅስ አንዴት ትዳስስዋለች ቃል ከሥጋ ጋር በተዋሕዶ አንድ ባሕርይ ካ ልሆነ በቀር ቅድመ ዓለም የነበረውን መለኮት አንዴት አየነው ዳስስነው አስ የሚታይ የሚዳስስ ግዙፍ የሆነ አንጂ ረቂቅ የሆነ አንዴት ይታያል አንዴትስ ይዳስሳል ቃል ከሥጋ ጋር በተዋሕዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ካልሆነ። ምክንያቱም በባሕርይ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ ናቸው። «ነገር ግን አርሱ በ ዚህ ክርስቶስ በአውነት ሰው አንደሆነ አስረዳ ዳግመኛም በተነሳ ጊዜ ከዚህ ከአዳም ባሕርይ ስው መ ሆኑን አስረዳ ፈጽሞ ከአርሱ ወደ አልተለየው ወደ አብም ከማረጉ አስቀድሞ ለደቀ መዛሙርቱ አምላ ኬ አምላካችሁ አስለ ይህን በስሙ ጊዜ ይህን የተናገረ ሥጋ ብቻ አንዳይመስላቸው ስው የሆነ አርሱ አ ግዚአብሔር ቃል አስቀድሞ አባቴ ብሎ ከዚህ በኋላ አምለኬ አለ አንጂ አኔስው የሆንኩ አምላክ ነኝ ና አኔም አንድ ነኝና ይህንንም ያንንም አኔ አላለሁ ይላል»። «ክርስቶስ በሥጋ መጣ አርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለ ዘላለም የተባረከ አምላክ ነው አሜን» ሮሜ ኣለህ ፎከገበዕበከ ማጠቃለያ ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው። ፔሆለላገከ ጥያቄከዚህ በላይ ከተመለከትነው ሌላ ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ ስለ ጥምቀት አስፈላ ጊነት ያዘዘው ትአዛዝ አለን አዎን አለ ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ ላመነ ለማንኛውም ስው ጥምቀት አጅግ አስፈላጊ በመሆ ኑና ያለ ጥምቀት በጸጋ የአግዚአብሔር ልጅ መሆንና ወደ መንግሥተ ስማያት መግባት የማይቻ ል ስለስሆነ ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ ስቅ ዱሳን ሐዋርያት አንዲህ ሲል አዞአቸዋል «አንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ አስተምሩ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አያጠመቃችኋቸው ያዘዝኋችሁንም ሁሉ አንዲጠብቁ አያስተማ ራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓው» ማቴ ። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጥምቀት አንድ መሆንዋን ሲመስክር «አንድ ጌታ አንዲት ሃይማኖት አንዲ ት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉ የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉ አባት አለ» ብሎአል ኤፌ ። ኅብስቱ ሥጋ አምላክ ወይኑም ደመ አምላክ ስመሆን የሚለወጠው ቄሱ «አአኩ ተ ባረከ ወቀደሰ» ብሎ በባረከው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ኅብስቱን ሥጋ ወልደ አእ ግዚአብሔር ሥጋ አምላክ ወይኑንም ደመወልደ አግዚአብሔር ደመ አምላክ አ ድርጎ ይለውጠዋል በዚህ ጊዜ ፍጹም ሥጋ አምላክ ፍጹም ደመ አምላክ ይሆናል በ ዓም በግፍና በስደት ያረፈው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ «ይህ ሥጋዬ ነው ይህ ደሜ ነው» የተባለው ቃል ስገልጽ ቀሩርባኑ ሥጋ አምላክና ደመ አምላክ ወ ደ መሆን ይለወጣል ሲል አንደሚከተለው ጽፎአል «ወይቤ አግዚአነ ዝውአቱ ሥጋ የ ዛቲ ቃል ትዌልጥ ፉሩሩርባነ ዘንቡር ወበከመ ይእቲ ቃል ዘይቤ በውስተ ኦሪት ብዝኀ ወተባዝጉ ወምልእአዋ ስምድር ይቤ ምአረ ወኮነ ይገብር ውስተ ፍጥረት ት ዝምዳተ ወትውልዳተ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የባሕርይ አምላክ አንደ መሆኑ መሥዋዕት ይቀበላል ከኃጢአት በቀ ር ፍጹም ሰው አንደ መሆኑ ደግሞ ሞተ ኃጢአትን ይቨር ዘንድ ራሱን የተወደደና የሠመረ መሥዋዕት አድርጎ አቅርቦአል። ጥያቄጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ እንደ መሆኑ መሥዋዕት ተቀባይ ነው ፍጹም ሰው አንደ መሆኑ ደግሞ የዓለምን ራሱን የተወደደ መሥዋዕት አድርጎ በማቅረብ የዓለምን ኃጢአት ማስወገዱ የታመነ ነው ነገር ግን በቤተ ክርስቲያን ከንጹሕ ስንዴና ከንጹሕ ፍሬ ወይን እየተዘጋጀ የሚቀርበው ቀሩርባን ጌታችን በዕለተ ሐሙስ ለቅዱሳን ሐዋርያት ከሰጣቸው ቅዱስ ቀሩርባን ጋር አ ንድ ነውን ቅዱሳን ሐዋርያት በዕለተ ሐሙስ ከጌታችን አጅ የተቀበሉት ቅዱስ ቁርባንና አስከ ዕለተ ምጽ አት በቤተክርስቲያን የሚሠዋው መሥዋዕት አንድ ነው። ትንሣኤ ክርስቶስ የክርስቶስ ትንሣኤ ጥያቄጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ የተነሣው መቼ ነው ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተዋሐደው ሥጋ ከሞተና ከተቀበረ በኋላ በሦስተኛው ቀን አሑድ በመንፈቀ ሌሊት ከሙታን ተለይቶ ተነሣ ጥያቄጌታችን በማን ሥልጣንና በማን ኃይል ተነሣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በራሱ ሥልጣንና በራሱ ኃይል ከሙታን ተለይቶ ተነሣ ጌታችን በፈቃዱ ስለ አኛ ለመሞትና በሥልጣኑም ከሙታን ተስይቶ ለመነሣት ሙሉ ሥልጣን አንዳለው አስቀድሞ «ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ» ጥያቄጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ የተነሣው በራሱ ኃይልና በራሱ ሥ ልጣን ከሆነ ሐዋርያት በተለይም ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስ «አግዚአብ ዝህጻባፎከከ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ዓለም መጥቶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋንና ለባዊት ነፍስን ተዋሕዶ ከኃጢአት በቀር ፍጹም ሰው ከመሆኑ በፊት «ወልደ አግዚአብሔር ቃለ አግዚአብሔር አምለክ ወልድ አምላክ» አየተባለ ይጠራ ነበር አንጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ተብሎ አይጠራም ነበር ከኃጢአት በቀር ያለመለዋወጥ ፍጹም ሰው ከሆነ ወዲህ ግን ኢየሱስ ክርስቶ ስ ተብሎ ተጠራ በሰውነቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ወለደችው ሰው በመሆኑ ማለት በሰውነ በተዋሐደው ሥጋ በዮሐንስ አጅ ተጠመቀ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ጸመ ማቴጂ ጳ በተዋሐደው ሥጋ ጸለየ ማቴ ወጃማጃ ፍጹም ሰው መሆኑን ለማስረዳትም ከ ኃጢአት በቀር ሰው የሚሰራውን ሥራ ሁሉ ሠራ በሰውነቱ መከራ መስቀልን ተቀብሎ ሞትን ያጠፋ ዘንድ ሞተ ዮሐ ቋ ስለዚህ ቅዱሳን ሐዋርያት አግዚአብሔር ከሙታን አስነሣው ብለው ማስተማራቸው ክርስቶስ በመለኮቱ ኃይል መነሣቱን ለማረጋገጥ ነው ምክንያቱም ሰው በመሆኑ ኢየሱስ ተብሎ የተጠራው ወልደ አግዚአብሔር በመለኮት ከአግዚአብሔር አብና ከአግ ዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ ትክክል ነውና በባሕርዩም አንደ አብና አንደ መንፈስ ቅዱስ ፍጹም አምላክ ነውና በዚሁ መሠረት «አግዚአብሔር ከሙታን አስነሣው» ማለት ዮሴ ፍና ኒቆዲሞስ የቀበሩትን ሥጋ ወልደ አግዚአብሔር በመለኮቱ ኃይል ማስነሣቱን ለማረጋገጥ ነ ው። ይኸውም ክርስቶስ በተዋሐደው ሥጋ ሞቶ በመለኮቱ ሕያው ሆኖ ከመታን ተለይቶ መነሣ ቱን ያመለክታል መለኮት የተዋሐደው የክርስቶስ ሥጋም በመስኮት ኃይል መነሣቱን ያረጋግጣ ል ክርስቶስ በመለኮቱ ከአግዚአብሔር አብ ጋር አኮል ትክክል አንደሆነ ማለት አንድ መ ሆኑን ራሱ ሲያረጋግጥ «አኔና አብ አንድ ነን» ብሎአል ዮሒሐ የአብ ሥልጣን የወልድና የመንፈስ ቅዱስ ሥልጣን አንደሆነ ለአብ ያለው ሁሉ የወልደ እግዚአብሔር ክርስቶስ አንደሆነ ሲያረጋግጥ «ለአብ ያለው ሁሉ የአኔ ነው» ብሎአል ዮሐ ወልደ አግዚአብሔር ክርስቶስ በገዛ ሥልጣኑ በመለኮቱ ሥጋውን ከመቃብር አንደሚያስነሣ ራሱ አስቀድሞ ተናግሮ ነበር ይኸውም «ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት አኔም በሦሰት ቀን አነሣዋለሁ» ብሎ ለአይሁድ መናገሩ ታውቃል ዮሒኅ ይህንን ምስጢር ተከትለው ብዙ የቤተክርስቲያን ሊቃውነት አስፍተው ጽፈዋል ለምሳሌ ሊቁ ቅዱስ ቄርሎስ ዘአስክንድርያ የጻፈውን ከዚህ ቀጥለን አንመልከት «አኛም አግዚአብሔር አብ ከአርሱ አካል ዘአምአካል ባሕርይ ዘአም ባሕርይ የተወለደው ወልድ በባሕርዩ ሕይወት አንደሆነ አንናገራለን በዚህ አነጋገር አብ ክርስቶስን አስነሣው ተብሎ ቢነገርም አኛ አራሱ ራሱ ወልድ ራ ሱን አንደ አስነሣ የሚናገር አናገኛለን አርሱ አይሁድን «ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት አኔም በሦሰ ተኛው ቀን አነሣዋለሁ» ብሎአቸዋል ሃይማኖተ አበው ገጽ ቋ ቁ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ገና መከራ መስቀልን ከመቀበሉ በፊት ሞትን አሸንፎ ከሙታን ተለይቶ በራሱ ሥልጣን አንደሚነሣ በማረጋገጥ «ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት አኔም በሦሰተኛው ቀን አነሣዋለሁ» ባላቸው ጊዜ አይሁድ «ይህ ቤተ መቅደስ በአርባ ስድስት ዓመት የታነጸ ሲሆን አ ንተ በሦሰት ቀን ታአነሣዋለህን» ሲሉ መለሱለት አይሁድ ይህንን ያሉበት ምክንያት ኢየሱስ የተ ናገረው ስለ ቤተ መቅደሱ መስሎአቸው ነበር ኢየሱስ ግን አንዲህ ብሎ የተናገረው ስለ ራሱ ሥጋ ስለ ራሱ ሰውነት ነበር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንደዚያ ብሎ የተናገረው ስለ ራሱ ሰውነት ስ ስ ሥጋው አንደሆነ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ተረዱ ጌታችን በራሱ ሥልጣ ን ሥጋውን አንዳስነሣም አመኑ ዮሐ ። » ብሎ ጠርቶ ከሞት አስነሥቶታል ዮሐጳጂሣሀ መ « በዚሁ መሠረት ሞት በጌታችን ላይ ሥልጣን ሳይኖረው ጌታ ግን በሞት ላይ ሙሉ ሥልጣን ስላለው ከሞት ለማስነሣት የፈለጋቸውን ወዳጆቹን ከሞት በማስነሣቱ በሞት ላይ ሙሉ ሥልጣን ያለው መሆኑ ተረጋግጦአል ዮሐ ምክንያቱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ሕይወትና ዝህጻባፎከከ ትንሣኤ ነውና ዮሐ አንደገናም ራሱ ሞትን አሸንፎ ከሙታን ተለይቶ ከተነሳ በኋላ «ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም አኔ ነኝ ሞቹም ነበርሁ አነሆም ከዘላለም አሰከ ዘላለም ድረ ስ ሕያው ነኝ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ» ብሎአል ራዕጂሟ በዚህኛው ቃል ጌታ ችን በሞትና በሲኦል ላይ ሙሉ ሥልጣን አነዳለው ተረጋግጦአል ይህም ማለት ጌታችን ሞትንና ሲኦልን ማዘዝ መሰር ማስወገድና መጥፋት የሚችል ኃያል አምላክ ነው ማለት ነው ሞትና ሲኦል በጌታችን አምላካዊ ሥልጣን ድል መሆናቸውን አስመልክቶ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሲመሰክር «ሞት ሆይ መውጊያህ የት አስ ሲኦል ሆይ ድል መንሳትህ የት አስ የሞት መውጊያ ኃጢአት ነው የኃጢአትም ኃይል ሕግ ኦሪትነው ነገር ግን በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ድል መንሣቱን ለሰጠን ለአግዚአብሔር ምስጋና ይሁን» ብሎአል ቆሮዛ ጥያቄ በሞትና በሲኦል ላይ የአሸናፊነት ሥልጣን ያለው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞት ን ድል አድርጎና ከሙታን ተለይቶ በመነሣቱ ለአኛ ለሰው ልጆች የሰጠን ጥቅም ምንድር ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትንሣኤው የሰጠን ታላቅ ጥቅም ከሞት በኋላ ሕይወትንና ትንሣኤን መግኘት ነው ይኸውም አርሱ ራሱ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለ ውከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ አንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም» ብሎ ከሞት የመነሣትና የዘላለማዊ ሕይወትን የመውረስ መብት ሰጥቶናል ዮሐደ በተለይም ጌታችን ከሙታን ተለይቶ በመነሣቱ ከሞትና ከመቃብር መነሣት ለሚገባቸው የሰው ልጆች በሙሉ በኩር ሆኖአል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት ከመቃብር ለሚነሠ ሁሉ ጀማሪ በኩ ር መሆኑን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሲያስረዳ «አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀለፉት ሁሉ በኩር ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል ሞት በሰው በኩል መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል በክርስቶስ በኩል ሆኖአል ሁሉ ባዳም አንደሚሞቱ አንዲሁ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉ» ብሎአል ቆሮ ሟ ው ጌታችን ከሙታን አልተነሣም ብለው ለማስተባበል ሲሉ በጌታ መቃብር ዙሪያ ነቅተ ው ተግተው ይጠብቁ የነበሩት ወታደሮች ጌታችን በታላቅ ሥልጣን ከሙታን ተለ ይቶ በተነሣ ጊዜ ምን ሆኑ። ነቢዩ ኢሳያይስ «አነሆ አግዚአብሔር መዓቱን በቁጣ ዘለፋውንም በአሳት ነበልባል ይመልስ ዘንድ ከአሳት ጋር ይመጣል» ሲል አረጋግጦአል ኢሳቿ መ « ዥ ነብዩ ዘካርያስ «አምላኬ አግዚአብሔር ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ይመጣል በዚያም ቀን ዝህጻባፎከከ በረዶና ውርጭ አንጂ ብርሃን አይሆንም» ሲል ትንቢት ተናግሮአል ዘኳካአ ራሱ ጌታችን በቅዱሳን መላአክቱ ታጅቦ በታላቅ ክብር አንደሚመለስ ሲያረጋግጥ «የሰው ልጅ ክርስቶስ ከመላአክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና ያን ጊዜም ለሁሉ አንደ ሥራው ይከፍለዋል» ብሎአል ማቴዊጂ በሌላ ክፍል «የሰው ልጅ ክርስቶስ ከቅዱሳን ከመላአክቱ ጋር በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ በዚያን ጊዜ በክብሩ መንበር ይቀመጣል» ሲል ተናግሮአል ማቴወ ኛ አንዲሁም ራሱ አምላካችን አስደናቂውን ራአይ በገለጸለት በጌዱስ ዮሐንስ አንደበት ወደዚህ ዓለም ተመልሶ አንደሚመጣ አስቀድሞ ሲያሰጠነቅቅ «አንሆ በቶሎ አመጣለሁ ለአያንዳንዱ ም አንደ ሥራው መጠን አከፍል ዘንድ ዋጋዩ ከአኔ ጋር ነው አልፋና ኦሜጋፊተኛውና ኋለኛው መጀመሪያውና መጨረሻው አኔ ነኝ» ብሎአል ራአኢ ስለዚህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በታላቅ ክንርና በምስጋና ወደ ሰማይ ካረገ ከወጣ በኋላ መዝግ አርሱ በወሰነው ቀን አንደገና በታላቅ ክብርና በብዙ ምሥጋና ከቅዱሳን መላአክቱ ጋር ተመልሶ አንደሚመጣ ቅዱስ መጽሐፍ ያረጋግጣልማቴ ማርሉቃጳ ጥያቄታዲያ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ የሚመጣው አንዴት ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመምጣቱ አስቀድሞ በዓለም ላይ የሚታዩ የጌታ የመምጣቱ ምልክቶች አጅግ ብዙ ናቸው ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ የሚከከተሉት ናቸው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተናገረው መሠረት ኛ ብዙ ሐሰተኞች «አኔ ክርስቶስ ነኝ» አያሉ በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይመጣሉ አነርሱም ብዙዎችን ያስታሉ ዝህጻባፎከከ ፎ ሸ። ጌታችን ለአያንዳንዱ ሰው ዋጋውን አንደ ሥራው ለመክፈል ተመልሶ ይመጣል ስለዚሁም ራሱ ጌታችን የተናገረውን አንመልከት «የሰው ልጅ ክርስቶስ ከመላአክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘ ንድ አለውና ያን ጊዜም ለሁሉም አንደ ሥራው ያስረክበዋል» ማቴ አንደገናም አስደናቂ ራዕይን በገለጸለት በቅዱስ ዮሐንስ አንደበት የሚመጣበትን ዓላማ ሲያስረዳ «አነሆ በቶሎ አመጣለ ሁ ለአያንዳንዱም አንደ ሥራው መጠን አከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከአኔ ጋር አስ አልፋና ኦሜጋ ፊ ተኛውና ኋለኛውመጀመረያውና መጨረሻው አኔ ነኝ» ሲል ተናግሮአል ራአድ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም ለአያንዳንዱ ዋጋውን አንደ ሥራው ይከፍል ዘንድ ተመልሶ አንደሚመጣ ለማስረዳት አንደሚከተለው ጽፎአል «አርሱ ጌታ ለአያንዳንዱ አንደ ሥራው ያስረክበዋል በበጎ ሥራ በመጽናትና ምስጋናንና ክብርን የሚይጠፋውንም ሕይወት ለሚፈልጉ የዘላ ስለምን ሕይወት ይሰጣቸዋል ለዓመፃ አንጂ ለአውነት በማይታዘዙና ባድመኞች ለይ ግን ቁጣና መቅ ሰፍት ይሆንባቸዋል» ሮሜጃቿ በሌላ ክፍል ስለዚሁ ሲያስረዳ «መልካም ቢሆን ወይም ክፉ አንዳደረገ ለአያንዳንዱ በሥጋው በሕይወተ ሥጋ ሳለ የሥራውን ብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ የፍርድ ዙፋን ፊት ልንቆም ይገባናል» ብሎአል ቆሮ ጥያቄጌታችን ፍጡር በማያውቀው ሰዓት በድንገት በታላቅ ግርማ ወደዚህ ዓለም ሲመጣ ሰማያትና ምድር ምን ይሆናሉ ዝህጻባፎከከ ሰማያትና ምድር ያልፋሉ ማቴወ ሰማያትና ምድር አንደሚያልፉ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮ ስ የጌታችንን ቃል ተከትሎ አንዲህ ሲል ጽፎአልየጌታችን ቀን ግን አንደ ሌባ ባልታወቀ ሰዓት ይ መጣል በዚያም ቀን ሰማያት በታላቅ ድምፅ ያልፋሉ የሰማይ ክብር በትልቅ ተኩሳት ይቀልጣልና ምድርና በምድር ላይ ያለው ሁሉ ይቃጠላል ጴጥ ከዚያም በኋላ አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር አንደሚመጡ አንደሚገለጡ ይህ ቅዱስ ሐዋርያ አንዲህ ሲል ጽፎአል «ይህ ሁሉ አንዲህ የሚቀልጥ ከሆነ የአግዚአብሔር ቀን መምጣት አየጠበቃ ችሁና አየቸኮላችሁ አየተጋችሁ በተቀደሰ ኑሮ አግዚአብሔርንም በመምሰል በመልካም ስራ በመ ምሰል ልትኖሩ ይገባችታል። » አላቸው ሉቃ ዝህጻባፎከከ ሙታን ሁሉ ሕያዋን አንደሚሆኑ ማለት አንደሚነሱ ጌታችን ለሰዱቃውያን አንዲህ ሲል አስረ ድቶአቸዋል «ሙታን አንደሚነሱ ግን ለሙሴ ደግሞ በቁጥቃጦው ውስጥ አግዚአብሔር አምላ ክ የይስሐቅ አምላክ የያዕቆብ አምላክ ነኝ በማለቱ አስታወቀ ሁሉ ስአርሱ ሕያዋን ስለሆ ኑ የሕያዋን በትንሣኤ ሙታን ጊዜ የሚነሱ አምላክ ነው አንጂ የሙታን አምላክ አይደለም ሉቃ ማቴ ጥያቄ ሙታን በተሐድሶ ማለትም በመንፈሳዊ በረቂቅ አካል እንደሚነሱ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ያስተማረው ትምህርት አስ አዎን አለ። የሰው ሥጋ ግን አንድ ነው።