Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መሠረታዊ የተውሄድ ምዊያቋዎችና መልሶቻቸው ሒላል ሊሚትድ ፕቴ ያታያ ሣን ፖ መልስ ጌታዬ አፄኔንና ሌሎችንም ፍጡራን የፈጠረ እንዲ ሁም ዛጥረታትን በፀጋው የሚንከባከበው አላህ ነው ፕጥያቄቴ ሃደማኖኑሶሃ ምንድን ውወ መልስ የአላህን ስሞችና ባህርያት በቁርኣንና ሱንና ውስጥ በተጠቀሱበት አኳኋን ከልዕልናቸው ጋር በሚጣጣም መልኩ እንዳሉ መቀበል ነው ፕያቄ ዓ። ዓሀይፆ ምን ምገ ናታ መልስ የቪርክ ዓይነቶች ሦስት ናቸው እነሱም ።
አያለሁም ጥያቄ ቦነጎህ ወዳደዖም ሰማን ናው መልስ የአላህ ወዳጆች ጥንቁቆችና መልካም መሪዎች ናቸ ው አላህን በእጅጉ የሚፈሩ ከኃጢአት የራቁ ከወንጀል የተጠበቁ መልካም ሥራዎችን ለሚፈጸም የሚጥሩ ቁርኣንና ሱንናን አጥብቀው የያዙ የአላህ አገልጋዮች ፕያቂ ዕ ቦምቱሃሃው ያምን ፅካን ወፇ መልስ አላህን የምገዛው የማደርገው ዒባዳህ ሙሉ በሙሉ ለእሱ ብቻ በሚሆን አኳኋን ነው በዒባዳዬ ከእርሱ ውጭ ማንንም ምንንም በእርሱ ላይ ሳላጋራ ፕየቂ ዕጎ ሀዐሪዕፉኛን ቦጎካምው ምንድን ቻ መልክ አላህ መልዕክተኞችን የላከው ሰዎች አላህን ብቻ እንዲ ያመልኩና በእሱ ላይም ምንንም እንዳያጋሩ ጥሪ እንዲያደርጉ ነው እንዲሁም የሰው ልጆች በአላህ ላይ ምንም ዓይነት አቤቱታ እንዳይኖራቸው ጥያቄ ቦጳዕጎም ጉርፇም ምንድን ው መልስ ኢስላም ለአላህ ለትፅዛዞቹ ለሕግጋቱና ደንቦቹ እጅ መስጠት ነው ፕያቂ ቦኒዕጎም መሀሠረፇፇ ምን ምን ናፇውዖ መልስ የኢስላም መሠረቶች የሚከተሉት ናቸው የዕምነት ቃል ምስክር ቃለተውሒደ «ከአላህ ሌላ አውነተኛ አምላክ የለም ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ ናቸው ሶላትን አስተካክሎ መስገድ ዘካትን መክፈል የረመዲንን ፆም መፆም ሐጅ የተከበረውንና የተቀደሰውን የአላህን ቤት መገጐብኘት ችሎታው ላለው ጥያቄ ደማን ምንድን ው መልስ ኢማን ማለት የዕምነት ፅንሰሐሳቦችን ከልብ መቀ በል በምላስ መመስከር እና በአካላት መልካም ተግባራትን ማከናወን ነው ጥያቂ ጳማ ሳጩምርረና ሷዋንሰ ደቶዕ መልስ አዎ ኢማን ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል ፕጥያቂ ኋማን ደይጩምሪዕ ይፇንዕ ዕቶዕ ምን ማዕትህ ውፇ መልስ ኢማን ለአላህ ተገዥ ስንሆንና መልካም ሥራ ስንሠራ የሚጨምር ሲሆን ኃጢአትና ክፉ ሥራዎችን ስንፈጽም ደግሞ ይቀንሳል ገያቄ ቦኋማ። ን መሀረፇጾ ምገ ምን ናወ ፓሪውዕ ሰንቅ መልስ የኢማን መሠረቶች ስድስት ናቸው እነሱም በአላህ ማመን በመላአክቶች ማመን በመልዕክተኞች ማመን በቅዱሳን መጻሕፍት ማመን በትንሳኤ ቀን ማመን ማንኛውም ነገር በጐም ይሁን ክፉ የሚፈ ፀመው በአላህ ፈቃድና ውሳኔ መሆኑን ማመን ናቸው ጥያቂቄቂ ዕጎ ማመን ምንድን ው መልስ አላህ ብቸኛ ፈጣሪ አስተዳዳሪ ተቆጣጣሪ መጋቢና የሁሉም ጉዳይ አስተናባሪ መሆኑን ማመን ነው ሁሉም ነገር የእሱ ጥገኛ ሲሆን እሱ ግን የማንም ጥገኛ አይደለም ዒባዳ የሚገባው ለእሱ ብቻ ነው መልካምና የተዋቡ ስምች እንዲሁም ፍፁም የሆኑ ባህርያት አሉት ጥያቄ ቦወታን ምገተና መዕዖ ጎህሪ ፖታ መልስ መላዕክታን ከብርሃን የተፈጠሩ የአላህ አገልጋይ ፍጡራን ናቸው አላህን አይወነጅሉም ያዘዛቸውን በትክክል ይክውናሉ ፕያቄ አጎያ ፆወሪፍ መድፅዩቶና ወሪሪጾኛቻ ማመን ማያቶኑ ምን ማቶ ወ መልስ አላህ ኑሕን ኢብራሂምን ሙሳን ዒሳንና ሌሎች ንም አያሌ መልዕክተኞች ልኳል። ምመልስ ተውሒድ ከአንድ አሳህ ሌላ በትክክል ሊገዙት የሚገባ አምላክ አለመኖሩንና አላህ ራሱ ወይም መልዕክተኛው የርሱን ማንነት ለመግለጽ የተጠቀሙባቸውን የባህርያት ስሞች ማጽደቅ ነው ፕያቄ ቦሃቻኋድ ሂድዞጾ ምን ምገ ናሃወ መልስ ሦስት የተውሒድ ዘርፎች አሉ እነሱም «ተውሒድ አሩበቢየህ» የተግባር አፃዳዊነት ተውሒድ አልኡሉሂያ» የተመላኪነት አዛዳዊነት ተውሒድ አልአስማአእ ወሲፋት» የየባህርያትና የተዋቡ ስሞች አፃዳዊነት ናቸው ፕያቄ «ሃውጠድ ሰረ» ዞሃባር ሰሃያዊጎ ምንድን ው መልስ አላህ በሥራዎቹ በመፍጠር በማስተናበር ሕይወትን በመለገስም ሆነ በመንፈግ ወዘተ አንድና ብቸኛ መሆኑን አምኖ መቀበል ነው ኘያቄ ይ»ጪድ ፅሱራታትታዕይ ሃመጎዚክት ቹዌሣቱ ምንድን ወ መልስ እንደ ሶላት ዘካት ፆም ሩኩዕ ሱጁዳና መሠል የአምልኮ ክንውኖች መፈፀም ያለባቸው ለአላህ ብቻ መሆኑን ማጽደቅ ነው ፕያቄ ውሐድ ፅዕዕማጳ ወኋሩ። ን ድር መልስ ከዒባዳ ዓይነቶች ጥቂቶቹ ሶላት የግዴታ ምፅዋት ፆም ሐጅ አላህን መፍራት አዝነቱን ተስፋ ማድረግ እርዳታውን መከጀል እና ያዘዛቸውና ግዴታ ያደረጋቸው ሌሎች የአምልኮ ክንውኖች ናቸው ፕያቄ ዕዕ ምንም ያ ፅፐፆ ዖቦህፀፀው ምንድገ ው መልስ አላህ እጅጉን የከለከለው ነገር ሺርክ ከአላህ ጋር ሌላ አማልክትን ማጋራት ነወ ፕያቄ ጎ መሟጋራቶፉ ዕቪሸርህ ምንድን ታ መልስ በተግባራቱ አላህ ሊጋራ የሚችል ሌላ አካል ይኖራል ብሎ ማመን ማለትም ለአሳህ ተጋሪ ማድረግ ወይም በአላህ መብቶች ላይ ተቀናቃኝ ማበጀት ነው ጥያቄ ይቦሻረ ቦሟጋሪ። ፅቅ ጽህ ዕጀዙዕ ፅ ምንድን ወ መልስ ትልት ሺርክ ማንኛውንም ዓይነት ዒባዳ ከአላህ ዉጭ ለሌላ ማድረግ ሲሆን በዚህ ዓይነት ሺርክ ላይ ለሞተ ሰው አሳህ ምህረት አያደርግለትም መልካም ሥራዎቹንም አይቀ በልም አንዲህ ዓይነቱ ሰው ከኢስላም ጐራ ውጭ ነው ፕያቂ ቦተፅቀ ጂርቭ ፃይፆቾጾ ምን ምን ናው መልስ የትልቁ ሺርክ ዓይነቶች አራት ናቸው እነሱም የለመና ዱዓ ሺርክ ከአላህ ውጭ ሌላን ዛይል መለመን የ«ኒያህ» ሺርክ የአንድን ክንውን ዓላማ «ኒያ ከአላህ ሳይሆን ከሌሎች አማልክት ጋር ግገቆራኘት ሽ የታዛዥነት ሺርክ የአሳህን ትዕዛዝ በሚቃረን መልክ ለማንኛውም አካል ታዛዥ መሆን የፍትር ሺርክ ለአላህ ብቻ የሚገባውን ፍቅር ለሌሎች ማድረግ ጥቂ መዕዕገጉኛ ጸር ዕሻርዙዕፅ ዕዕ ምንድን ወ መልስ መለስተኛ ሺርክ ሪያእ ሲሆን ይህም የዒባዳ ክንውኖ ችን አላህን ለማስደሰት ሳይሆን ሰሌላ ዓላማ መፈፀም ነው የዚህ ዓይነቱ ሺርክ ፈጻሚውን ከኢስላም ጐራ ውጪ አያደርገውም ፕያቂ ድሃቅ ደ ዕርኩፅ ጀፍፀ ምንድን ወ መልስ ድብቅ ሺርክ አላህ እንዲከሰቱ በፈቀዳቸው ሁኔታዎችና ክስተቶች ከአለመርካት የሚመነጭ የሺርክ ዓይነት ነው ፕጥያቄ ድቀ ሻዳረሀ ዕመኖሪ ክቁርጓ ወይም አኃጋዳፅዕ ዋ ፖፓዎዋዕ መልስ ተከታዩ የነቢዩ ሶዐወ ለዚህ ዓይነቱ ሺርክ ማረጋ ገጫ ዋቢ ሆኖ ሊቀርብ ይችላል «ሺርክ በዚህ ኡማህ ሕዝበሙስሊም ውስጥ ጥቁር ጉንዳን በጥቁር ድንጋይ ላይ በጨለማ ምሽት በምታደርገው ጉዞ ከሚሰማው የኮቴ ድምጽ ይበልጥ የተደበቀ ነው ፕያቄ ቦኗረ ሀደቶ ፃይፇ ምን ምን ናሃወዖፇ መልስ የኩፍር ዓይነቶች ሁለት ናቸው ከኢስላም ውጪ የሚያደርግ ትልቁ ኩፍር ክኢስላም የማያስወጣ እና የአላህን ፀጋ እርሱ ለፈቀደው ግልጋሎት ካለማዋል የሚመነጭ መለስ ተኛ ወይም ትንሹ ኩፍር ናቸው ፕያቄ ቦፉዕ ሱኗረ ግይፇ።