Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

④150–200 የመለስ ትሩፋት (5).pdf


  • word cloud

④150–200 የመለስ ትሩፋት (5).pdf
  • Extraction Summary

በአንድ ወቅት በትምህርት ቤቶች ዙሪያ ሹገር ዳዲ የሚባሉ አዛውንቶች ላይ የተቀናጀ ዘመቻ ተጀመሮ ነበር። ታዲያ ከአዲሳአባ አኳያ የቅንጅት ፉይዳው ምንድን ነበር በአኔ እምነት ቅንጅት የሚባለው የፓለቲካ ፓርቲ መፈጠር ከመዲናይቱ አንፃር የተለያዩ አንድምታዎች ነበሩት የአዲሳአባ ህዝብ በግለሰብ ነፃነት እና ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነት ያነገቡትን ፓርቲዎች ሊመርጥ ቢዘጋጅም መጻኢው ግዜ ያስፈራው ነበር በተለይ ቀለም በቀመሱ የከተማዉ ነዋሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ስጋት ነበር። ሁለተኛው ፉይዳ ኢህአዴሣግ ወትሮም የሚፈልገውን እና በምርጫ እንደ አንድ ስትራቴጂ የተጠቀመበትን ተቃዋሚዎች እርስ በራስ አንዲፎካከሩ የማድረግ አካሄድ አንዲቀር ማድረጉ ነበር። ርግጥም አንዱ ኣንደኛው ወገብ ላይ የተጣበቀ ተባይ አድርገው የሚተያዩትን ኢንጅነር ሀይሉ ሻወልና ልደቱን የመሳሰሉ ሰዎች ማቀራረብ መቻል በኢህአዴግ ውስጥ ለነበርን ካድሬዎች ሳይቀር አስደናቂ ነበር ይህም የራሱ ምከንያቶች ነበሩት በአንድ በኩል ኔትወርከ የተባለው አደረጃጀት በየእለቱ እየሟሸሸ መሄዱ ባልተነገረ መልኩ ይታይ ነበር በሴላ በኩል ቅንጅት በሚጠራው መለስተኛ የአዳራሸ ስብሰባዎች የሚገኘው ህዝብ በከፍተኛ ሁሄታ ከመጨመሩም ባሻገር የምሁራን የፍርሀት ቆፈን እየተራገፈ ነበር። በነገራችን ላይ ክሌሎቹ የተቃዋሚ ብሄር ድርጅቶች በተቃራኒ ለኢህአዴግ ከመኢአድ ይልቅ መኢድ እጅግ የሚያስፈራውና በተደጋጋሚ ጊዜ ተጨባጭ አደጋ የጋረጠበት ነበር። መአድ በአማራ ክልልና በሌሎች አማርኛ ተናጋሪ በሚበዛባቸው ከልሎች ሰፊ ማህበራዊ መሰረት ነበረው የሰው ለውጥ ሳያመጣ ስያሜውን የቀየረው የኢንጅነሩ ድርጅት ቁልቁል የወረደው በዚህ ምከንያት አማካይ ውጤቴ ሆኖ አምስተኛ ወጣሁ ሂሳብ ዐ ፊዚክስ እና ኬምስትሪ ነበር ያመጣሁት። አብሮአኢደጌ አማካይ ውጤቱ ከእኔ ከሁለት ቢያንሰም ያገኘው ደረጃ ኛ ነበር። ሰልፉም ሆነ የአንጎዘምታለን ፉከራው አይዋጥልኝም ነበር። ሀገሪቷም ሆነ ባንዲራዋ የሁላኾንም መሆኗን ባውቅም አምባገነን የሆነው ስርአት ይህን የማስጠበቅ ቁመና እንደሴለው አባቴ ይነግረኝ ነበር። ቀኑን ሙሉ ቁጭ በዬ አጠና ነበር። ጦርሀይሎች በር ላይ ስንደርስ አንስት አህቶቻችን በሙሉ ተራግፈው አሲ ብቻ ቀረች አናም አንድ ለእናቱ አልናት አንደዚህ አይነት ነገር በማቲማቲክስ አና ፊዚክስ ዲፓርትመንት ውስጥ የተለመደ ነው። በሂሳቢኛ አነጋገር የፈለጣ ትምህርት የሚባለው አይነት ነው በቃ ካባ ተቀጥሮ ጥቁር ድንጋይ እንደመፍለጥ ነው። ከከፉቱ የተነሳ ገድል የተናገረ ይምስል ለ ለተማሪ አይሰጥም ም ቢሆን አጅግ በጣም ጥቂት አሸየወፀርቨክጩሃ ተማሪ ብሎ የሚናገር መምህር ነበር። የዩንቨርስቲው ተማሪዎች ቲቪ ሩም የተሰየሙት ጨዋታው ከመካሄዱ ሶስት ሰዓት አስቀድመው ነበር። ሌላ ወግ ልጨምርላችሁ በፉክልቲው ውስጥ አካሉ ወክ የሚባል ነገር ተለምዶ ነበር።ይህ ስያሜ የመጣው አካሉ ተማሪ በነበረ ሰአት በሀያ አራት ሰአት ላይ ላይብረሪውን ሁለት ጊዜ ዞሮ ወደ ስፔስ ለኣዳር መሄድ ነበር። ሁልጊዜም የማይመረቀው ጆሮጠቢ ጓደኛዬ በጽሁፉ ይዘት ቢስማማም አራት ኪሎን ሁለት ሶስት ጊዜ እንዞራለን ጐረቤት ዶርሞች ሬዲዮ የላቸውም እኛ ግን በቴዲ ምከንያት ሁለት ሲዲ የሚውጥ ቴፕ ነበረንቱዲ ካፌ የሚገባው ለእኛ ጓደኞቹ ሞራል ተጨንቆ አንጂ ምድቡ ኤክ ፍጸዬ ከሚባሉት ወገን ነበር። ዳር ድንበሩ ይህ እና ይህ ብቻ ነበር። ከአስር በላይ ተማሪዎችን አንበርክኮ የቀጣም ነበር። በተለይ ሶስት ጓደኞቻችን ያደረጉት የሚረሳ አይደለም እንዲህ ነበር ያደረጉት ፍሬሽማን ተማሪዎች ማደሪያ ህንፃቸው ለብቻ ራቅ ብሎ የተሰራ ነው።

  • Cosine Similarity

የአቶ መለስም ሆነ አባይ ንግግር ትክከል ነበር የአዲሳባ ኢህአዴግ መዋቅር እንኳን የመሪነት ሚና ሊጫወት ቀርቶ ለህዝብ ጭራነት ብቁ አልነበረም ካድሬውና አባላቱ በተግባር ኢህአዴግ አልነበሩም ዘባተሎውጌ አሊ አብዶ ጨምሮ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ምንነትና ግብ ምን እንደሆነ የማያውቁ ነበሩ አቶ መለስ ይሄንን ክፍተት በማየት ነበር የተማረ ሰው ፈልጉ ያለው በዚህ ምከንያት ለነባሩ ካድሬ በስራ መቀጠልና መባረር ትልቁ መመዘኛ የትምህርት ደረጃ ሆኖ ብቅ አለ። በሌላ በኩል ጨነቀና እሱን መሰል ካድሬዎች የተቀጡትን አይቀጡ ቅጣት ያየ የከተማው ካድሬ ዘመቻ ጨነቀ አውጆ ወደ አስኳላ ተመመ የካድሬው ወሬ በሙሉ ትምህርት ሆነ ይህንን ተከትሎ የመንግስት ጽቤቶች ከቀኑ ዘጠኝ ሰአት መዘጋት ጀመሩ። ይልቁንስ ፍራቻው በዚህ ምርጫ ምክንያት ኢህአዴግሣ እንዳይዘናጋና ተስፉ ያደረጋቸው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ለውጦች እንዳይደናቀፉ ነው እንደዚህ አይነት ምቹ ፓለቲካዊ ሁኔታ ይዘን እንከን የሰሸ ምርጫ ያላካሄድን መቼ ልናካሂድ ነው በማለት በምርጫው ኢህአዴግ እንደሚያሸንፍ በእርግጠኝነት ተናግሯል። ታጽሇጥፍ ተቃዋሚዎች ለዲሞክራሲ ግንባታችን አስተዋጽኦ አላቸው ከ ዓም በኃላ በኢህአዴግ ከፍተኛ ካድሬዎች ተነስቶ አከራካሪ የነበረው ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ አስተዋጽኦ አላቸውየዋላቸውም የሚለው ነበር ይህ ከርከር የመጨረሻውን ድምዳሜ ባይለውጠውም ኢህአዴግ የስልት ለውጥ አድርጓል። በአጠቃላይ መልኩ በምርጫ ኢህአዴግ በሩን በልበ ሙሉነት ገርበብ አድርጐ የከፈተበት አንዱ ምክንያት ተቃዋሚዎች በተዘዋዋሪ መንገድ ለዲሞከራሲ ግንባታችን አስተዋጽኦ አላቸው ከሚል ነበር። በመሆኑም በኢህአዴግ ግንዛቤ ወደ ምርጫ ሲገባ እንደ ማሸነፊያ ምከንያት የተወሰደው አዲሳባ የሚታይ ለውጥ አምጥታለች የከተማዋን አድገት ህዝቡ መመስከር ጀምሯል የሰራ አድል ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ተፈጥሯል የሚል ነበር ይህ በመሆኑ ለኢህአዴግ ማሸነፍ ምቹ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ምህዳር ተፈጥሯል የሚል ድምዳሜ ተይዞ ነበር ታውፓጽ ምአራፍ አስራ አምስት የምርጫ ዋዜማ ፕሮፌሰር መራራ በአይናችን ስር ቁጭ ባሉበት ወንበር ወደታች ሲሰምጡ ተመለከትን በረከት ስምኦን የሁለት ምርጫዎች ወግ ከመስከረም በፊት ኢህአዴግ ምርጫ እመራበታለሁ ብሎ ባወጣው አቅድም ሆነ የተቃዋሚዎች የሀይል አሰላለፍ ትንታኔ ላይ ቅንጅት የሚባል ፓርቲ አልነበረም ቅንጅት ለኢህአዴግም ሆነ ለሌሎች ተቃዋሚ ድርጅቶች ብራ መብረቁ ነበር። በህብረተሰቡ ዘንድ ታዋቂ የሆኑት አነ ፕሮፌሰር መስፍን ዶክተር ብርሀኑ ዶከተር ያቆብ ዶክተር በፍቃዱ ይሳተፉሱሉ ብሎ የገመተ አልነበረም እንኳን አኛ አቶ መለስም ሆነ የደህንነቱ መስሪያ ቤት የሚያውቀው ነገር አልነበረም ከዓመታት በኋላ ከበረከት እንዳረጋገጥኩት አነዚህ ምሁራን ለተቃዋሚዎች የኋላ ደጀን አንደሚሆኑ የተጠበቀ ቢሆንም በግላጭ የተቃዋሚ ፓርቲ ይመሰርታሉ ሌላውንም ያቀናጃሉ የሚል ግምት አልነበረም የምሁራን ተሳትፎና አንድምታው ኢህአዴግን ከሚያስደነግጠው ነገር አንዱ ኢትዮጵያዊ አጀንዳ ያላቸው ታዋቂ ሰዎችንና ምሁራንን በተቃዋሚ ፓርቲ ውስጥ ሲያገኛቸው ነው በተለያዩ ምክንያቶች የመጀመሪያው ኢህአዴግ በውስጠ ድርጅት መመሪያ ደረጃ ምሁራን አንዳይቀላቀሉት ገድቦ የተቀመጠ በመሆኑ ሌላው ፓርቲ በሩን በርግዶ ከተቀበላቸው የተሻለ የፓሊሲ አማራጮችን ስለሚያቀርቡ የኢህአዴግ ተቃዋሚዎች አማራጭ ፓሊሲ የላቸውም የሚለው ክስ ታሪካዊ ይሇናል። ሯ በሁለተኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ህዝብ ለተማረ ሰው ያለው ከበሬታ አጅሣ በጣም ትልቅ እንደሆነ ኢህአዴግ ይገነዘባል። ክእለታት በአንዱ ቀን ኢህአዴግ ቢሮ ስብሰባ ላይ ተቀምጠን የጉለሌን ምርጫ የሚከታተለው ከበደ ብሩ የሚባለው ካድሬ ቦርሳ ውስጥ ወሸቆት ተመለከትኩ። ከዚህ በመነሳት በምርጫ ሊሆን የሚችለው የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥንካሬ ምንም ደረጃ ላይ ይሁን ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነት እና የግለሰብ ነፃነት አንግቦ የተነሳ ድርጅት እንደሚያሸንፍ የሚያጠራጥር አይደለም በመሆኑም በቅድሚያ የልደቱ ፓርቲ ኢዴአፓ እና የኢንጅነር ሀይሉ ፓርቲ መኢአድ ማሸነፉቸው አይቀርም ነበር ሁለቱ ፓርቲዎች የተጠናወታቸው እርስ በራስ መጠፉፉት አንደተጠበቀ ሆኖ በየምርጫ ከልሉ አጩ ቢያቀርቡ እንኳን የምርጫ ውጤቱ በመሰረቱ አይቀየርም በዚህ ሁኔታ ውስጥ የምርጫ ውጤቱ በቅደም ተከተል ይቀመጥ ቢባል ኢዴአፓ መኢአድ ኢህአዴግ ይሆን ነበር የፕሮፌሰር በየነ እና ዶክተር መራራ ፓርቲ መቼም ቢሆን በአዲሳአባ ላይ የማሸነፍ አድል የላቸውም ከአስር አመት በላይ በሆነ የካድሬነት ዘመኔ የአዲሳአባ ህዝብ መምህራን ተማሪዎች የመንግስት ሰራተኛውን ከኮልፌ አስከ የካ ከጉለሌ እስከ አቃቂ በአራቱም ዋልታዎች የማግኘት እድል አጋጥሞኛል። ይህ ህዝብ የፕሮፌሰሩንም ሆነ የዶከተሩን ፓርቲ ወኪሎቹ አድርጐ አኢይቆጥርም ፕሮፌሰር በየነ በፓርላማ ቀርበው ህዝባችን በመሬት ጥበት እየተሰቃየ ነው ብለው ሲያማርሩ የመዲናይቱ ህዝብ ስለማን እየተናገሩ አንደሆነ የራሱን ትርጉም ይሰጥ ነበር በዚህ ምክንያት የሁለቱ አንጋፉ ሰዎች ፓርቲዎች በአዲሳአባ ህዝብ እዚህ ሣባ የሚባል መሰረት የላቸውም። ርግጥም አንዱ ኣንደኛው ወገብ ላይ የተጣበቀ ተባይ አድርገው የሚተያዩትን ኢንጅነር ሀይሉ ሻወልና ልደቱን የመሳሰሉ ሰዎች ማቀራረብ መቻል በኢህአዴግ ውስጥ ለነበርን ካድሬዎች ሳይቀር አስደናቂ ነበር ይህ በመሆኑ የተበታተኑ አቅሞች ተሰባሰቡ ኢዴኣፓ እና መኢአድ በገነቡት አጥር ላይ ቆሞ የነበረው ህዝብ እንደ በርሊን ግንብ አጥሩን አፈራረሰው ልከ አቶ መለስ በድህረ ምርጫ ግርሣሩ ወቅት እነ ዶክተር ብርሀኑ ነጋን ቤተመንግስት ጠርቶ ያስቸገራችሁን አጥር ላይ ቆማችሁ ነውሆ እንዳለው በመሆኑም በአንድ በኩል ኢህአዴግ ባልገመተውና ባላቀደው ሁኔታ ቅንጅት መፈጠሩ በሌላ በኩል ቅንጅትን የመሰረቱት ሰዎች ተከለሰውነት ከኢህአዴግ ካድሬዎች ገዝፎ መታየቱ አንግበውት የነበረው ኢትዮጵያዊነት አጀንዳ በምርጫ ከክርክሩ ወቅት በአግባቡ ራሳቸውን መሸጣቸውና አማራጭ ፓሊሲ መያዛቸው የምርጫ የፓለቲካ ምህዳር በህገር ደረጃ ግልብጥብጡን አወጣው መስከረም ሳይጠባ የምናሸንፍባቸው ምክንያቶች ተብለው በኢህአዴግ የቀረቡት ቁምነገሮች በዜሮ ተባዙ ኢህአዴግ ተደናገጠ። ሁሉም ተመሳሳይ ቢሆንም ለትዝታ እንዲሆን ሁለቱን ብቻ ለይቼ ላውጋቸሁ የከበደ ብሩ የሸማኔዎች ኔትወርክ ምርጫ ሁለት ወር ሲቀረው አንደተለመደው አመሻሸ ላይ የአዲሳአባን ምርጫ የምናስተባብር ካድሬዎች በኢህአዴግ ቢሮ ሁለተኛ ፎቅ ከሰምኦን ልጅ ጋር ተፉጠናል። በማለት ረጅም ዲስኩር አሰማ አርከበ አወደሰው በረከት ደስ አለው ምርጫ አንድ ወር ሲቀረው ከበደ ብሩ ከወር በኃላ እንዲህ በማለት ተናገረ የሸማኔ ኔትወርክ ለምርጫ ከተመዘገበው በላይ ሆኖ ከሺህ ወደ ፀሺህ አድጓል። ምርጫ አምስት ቀን ሲቀረው ከበደ ብሩ ተስፉ በቆረጠ አንደበት በሸማኔ ኔትወርከ የታቀፉ ሰዎች ቅንጅት በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ አእንዳልተሳተፉ አረጋግጠናል። ብዙ የተለፉበት ሰላማዊ ሰልፍ ምርጫ አንድ ወር ሲቀረው ከተፈጠሩት ስራዎች ሌላኛው በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ነበር። የሰላማዊ ሰልፉ ምክንያት ኢህአዴግ በምርጫ ክርከሩ ወቀት የደረሰበትን ከፍተኛ ሽንፈት ለመቀልበስ አንደ አንድ አማራጭ በመወሰዱ ነበር። በየእለቱ ማታ ኢህአዴግ ቢሮ በምናደርገው ግምገማ መሬት አንቀጥቅጥ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ አንደምንቸል መግባባት ላይ ተደረሰ ይህን ማድረግ የምንቸልባቸው ምከንያቶች በዝርዝር ቀረቡ እነዚህም በየምርጫ ከልሉ ከመራጩ ብዛት በአጥፍ ከሁለት ሚሊዮን በላይ የተደራጁት ኔትወርኮች ከኔቶርኮቹ ውስጥ ከፀሀ በላይ በ ኤ ደረጃ የሚታይ በመሆኑ ኢህአዴግን ከመምረጥ አልፎ ኢህአዴግን ምረጡ በሚል ቅስቀሳ እየተሳተፈ መሆኑ የከተማዋ የልማት ትንሳኤ በኢህአዴግ አማካኝነት መበሰሩ የኢህአዴግ ልማታዊ አቅጣጫ በመላ ሀገሪቱ ያስመዘገበው ባለሁለት አሀዝ እድገት የፈጠረው መነቃቃት ዋና ዋናዎቹ ነበሩ ከሰላማዊ ሰልፉ ጋር ተያይዞ አከራካሪ ከነበሩት ቁምነገሮች መካከል መቼ ይካሄድ የሚለው ነበር በአማራጭነት የቀረቡት ቀኖች በምርጫው የመጨረሻ ሳምንት የሚውሉት ቅዳሜአሁድ አና ሀሙስ ነበሩ ከሁሉም ቀናት በመጀመሪያ የተመረጠው እሁድ ሆነ ምከንያቱ ደግሞ ከዛ በኋላ የሚኖሩት ቀናት የስራ ስለሚሆኑና የምርጫ ቅስቀሳው የሚያበቃበት በመሆኑ ተቃዋሚዎች ሰላማዊ ሰልፍ የመጥራት አድል አይኖራቸውም አሁድ የምናካሂደው መሬት አንቀጥቅጥ ሰልፍ አከርካሪያቸውን ስለሚመታ ሳምንቱን ሙሉ የተስፉ መቁረጥ ዥዋዥዌ ይጫወታሉ የሚል ነበር በዚህም ምከንያት በአሁድ ተስማማን መዋቅራችንን ኦረንቴሽን ሰጥተን ቅድመ ዝግጅቱ ተጀመረ። መነሻ ቦታዎች የቀበሌ ጽህፈት ቤቶች ትምህርት ቤቶች የመንግስት ተቋማት አና መንግስት የሰራቸው የጥቃቅን ሼዶች አንዲሆኑ ተደረገ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሳይቀር በሰላማዊ ሰልፉ የመሳተፍ ግዴታ ተጣለባቸው። የተቀናቃኞቻችን ሰላማዊ ሰልፍ ምድር አንቀጥቅጦ ተፈፀመ የዛን እለት ምሸት ሶስት ሰአት ኢህአዴግ ቢሮ አስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ ቀደም ብዬ ስለደረስኩ አዳራሹ አጠገብ ከቆሙት የህውሀት ካድሬዎች ውስጥ አርከበ ከትግራይ ይዞአቸው የመጡት ሀይሌ ፍስሀ ዘሀሩ እና ይሳቅ አበራቆሪጥ ጋር ተቀላቀልኩ። ከዚህ አንፃር ትልቁ ስራ እሁድ ላይ ከወጣው ሰልፈኛ በላቀ ቁጥር ያለው ህዝብ ሀሙስ ከሰአት ሰላማዊ ሰልፍ በመጥራት አዲሳአባን ማንቀጥቀጥ አንደሆነ ገለፀ በረከት ካቀረበው የድጋሚ ሰላማዊ ሰልፍ ተከትሎ የተሰጡት አይቻልም በጣም አስቸጋሪ ነው የሚሉት የካድሬዎች አስተያየት የበረከትን አውነተኛ ባህሪያት ሣልፅ ኢድርጐ የሚያሳዩ ነበሩ። አናም ለሐሙስ እለት ምሸት በየወረዳው የሻማ ማብራት ሰነስርአት በማካሄድ እንደገና ሀይሉን ለመገንባት አንደገና የሚዋልሉ ልቦችን ለማጽናት ወሰነ በከተማ ደረጃ ሰልፍ ማድረግ ትተን በየክፍለከተማው የጠራነው የሻማ ማብራት ስነስርአት በታላቅ ድምቀት ተካሄደዳ ከሻማ ማብራቱ ቅድመ ዝግጅት ጐን ለጐን አርከበ የታክሲ ሹፌሮችን ሰብስቦ የቅጣት ምህረት አደረገ የነጋዴዎችን ውዝፍ ግብር በተመሳሳይ እንዲነሳ አደረገ ድርጊቱን የአዲሳባ ምርጫ የምናስተባብር ካድሬዎች ኢህአዴግ ቢሮ በሚኖረን የምሸት ሰብሰባ ላይ በድል አድራጊነት ውስጥ ሆኖ ክረን የዚህ አርምጃ የመጨረሻ ውጤትም እንደ ሻማ ማብራቱ የቅንጅት ምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ ሆነ የመጩረሻኛዎ ጥይን ሁሉን አሟጠን ለመውሰድ አስበን ሁሱንም ያጣንበት የምርጫ ቀስቀሳ አስራ አንደኛው ሰአት ደርሷል። ማን መቼ እና ኣንዴት ይምረጥ የሚለው በዝርዝር ቀረበ በዚህም መሰረት በኔትወርከ ተደራጅተው ኤ አና ቢ ደረጃ የተሰጣቸው ነዋሪዎች እስከ ጠዋት ሶስት መርጠው እንዲያጠናቅቁ ሌሎች ኢህአዴግን ሲመርጡ የሚችሉ በኔትወርከ ያልታቀፉት ነዋሪዎች እስከ ቀትር ድረስ ቀስቅሰን በማስወጣት አንዲመርጡ ማድረግ እንደሚገባን ተገለፀ የኢህአዴግ አባላት ደግሞ በየግማሸ ሰአቱ ተመዳድበው ወደ ምርጫ ጣቢያ በመግባት እንዲመርጡ አና መረጃዎች ከኢህአዴግ ታዛቢ እንዲወስዱ ማድረግ አንዳለብን ስምምነት ተደረሰ። አንድ ስሙን መጥቀስ የማልፈልገው የአካባቢያችን ትልቅ ሰው ህዝብ ሱቅ ሊዘርፍ ሄዶ ባዶ ሆኖ ሲያገኘው በር አና መስኮቶቹን በመንቀል ወደ ቤቱ ይዞ መጣ። በዘመቻው ፕሮግራም መሰረት ጠዋት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን እያስተማርን ከሰአት በኃላ በፍቃደኝነት የፓርቲው ፕሮግራሞች ላይ አንወያይ ነበር ይህ ሁኔታ በተለያዩ ፓለቲካ ፓርቲዎች መካከል ያለውን የፓለቲካ አና አይዲአሎጂ ልዩነት አና የመንግስት አወቃቀር እንድገነዘብ እድል ከፈተ ኢህአዴግን ለማወቅ ይበልጥ ጓጓሁ። አንድ ለአናቷ ያልናት ምከንያት ሶስተኛ አመት ላይ ስንደርስ አንስት አህቶቻችን በሙሉ ተራግፈው አሲ ብቻ ቀረች አናም አንድ ለእናቱ አልናት አንደዚህ አይነት ነገር በማቲማቲክስ አና ፊዚክስ ዲፓርትመንት ውስጥ የተለመደ ነው። ይህ ስያሜ የመጣው አካሉ ተማሪ በነበረ ሰአት በሀያ አራት ሰአት ውስጥ የሚጠቀመውን ረፍት በመመርኮዝ ነበር የአካሉ አለታዊ ህይወት ከመማሪያ ክፍል ሜንሲ ቤት ከሜንሲ ቤት ላይብረሪ ከላይብረሪ ስፔስ ነበር ስፔስ የሚባለው ተማሪዎች ቀን ቀን የሚማሩበት ማታ ማታ እያጠኑ የሚያድሩበት ቦታ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact