Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

③ዶን ኪሾቴ chinese-3.pdf


  • word cloud

③ዶን ኪሾቴ chinese-3.pdf
  • Extraction Summary

እንዲህ እያሉ ወደሰዎቹ ሲጠጉ መጀመሪያ እግራቸውን ያደናቀፈው ዶን ኪኮኛት ነበር ። አምላክ ሞቴን ባቀረበውና ለመሆኑ የትኛው ጤጨናዩ ነውየሚያስተኛኝ አለ። በደስታ እምልልዎታለሁ» ሲል መለስ ሳንቾ ንግግሩን በመቀጠል » ባለፈው ጊዜ አንተ ስትልፈሰፈስ ከኔ ተለይተህ ወደኋላ በመቅረትህ ጭራቆቹ ብቻ ኣው መመሠ ህን አግኝተው ሲጫወቱብህ የቻሉት እኔ የመስኩን አጥር ጥሼ ወይም ዘልዬ ለማለፍና ለእርዳታ ልደርስልህ ባለመቻሌ ነው ። አሁን ግን ሁላችንም የምንገኝበት ሥፍራ አንዳች የሚያግድ አጥር የሌለበትና ጐራዴዬንም እንደልቤ ወዲያና ወዲህ ለመ ሰንዘር በምችልበት በጠራ ሜዳ ስለሆነ በፍጹም ቅንጣት ሥጋት ሊኖርህ አይችልም አለው ። ለአደጋም አጣጣል ውድቀት ሌሊት ምቹ መሆኑን ማንንም ጠይቅ አለው። ከጥ ቂት ቆይታም በኋላ ነጫጭ ካባ የለበሱ ብዙ ሰዎች ታዩዋቸው። ይህም አስደንጋጭ ትርዒት የሳንቾን ነፍስ በሙሉ ስለ አሻከረው አርባ ቁጥር ትኩሳት እንደያዘው ሰው ጥርሶቹ ይንቀጫቀጩ ጀመር መንቀጫቀጩም እየበረታበት የሄደው የመጪዎቹ ሁኔታ ተገልጦ በውል ከታየ በኋላ ነው ። ከነሱም በስተጀርባ በጥቁር የከል ጨርቅ የተ ሸፈነ አንድ ቃሬዛ ነበር» ይህንንም ቃሬዛ በበቅሎ የተቀመጡ ስድስት ሰዎች እስከ በቅሎቻቸው ኮቴ ድረስ የተንዘረፈፈ ጥቁር የሐዘን ጨርቅ የለበሱ ስድስት ስዎች ግራና ቀኝ አጅበውት ነበር ። የተቀመጡባቸውም ከብቶች በቅሎዎች መሆናቸው የታወቀው በአካሄዳቸው ዝግታና ዳተኛነት ነው ። ካባ ለባሾችም እርስ በእርሳቸው እየተቀባበሉ ዝቅ ባለ አጉረምራሚ ድምጽ ሥር ዓተ ፍትሐት እያደረሱ ይጓዙ ነበር ። በዚያ በውድቅቴ ሌሊትና በዚያ ጭው ባለው በረሃ ቀበሌ የሚታየው ይህ ልዩ የሆነው ትርዒት በጌታውና በተለይም በጋ ሻጃግሬው ልብ ውስጥ ተቅማጥ የሚያስመጣ ፍርሐት ለማሳ ደር ያህል በቂነቱ ከመጠኑ በላይ ነበር ። ዶን ኪሾት ይህንኑ ድምጽ በሰማ ጊዜ እንዲህ ሲል ጠየ ቀው «ሳንቾ ይሀ የሚተኩሰው የምን ድዝታጋ ነው።» አለው።» አለው ። ሳይሆን ደንገላሳ የሚባል ነገር ጨርሶ የማያውቅ በመ ሆኑ ነው። ምክንያቱም ወሬውን ከሚሰሙት ሰዎች መካከል ሁኔታውን ከትክክለኛው መስመር ሳያዛንፉ በቀጥታ ለማስተላለፍ የሚ ችሉ ሐቀኞች ጥቂቶች ከመሆናቸው የተነሳ አንዳንዶቹ ወሬ ያዳ መቁ እየመሰላቸው የሰሙትን ካልሰሙት ጋር እያዳቀሉና እያ ቀጣጠሉ ከውነተኛው ድርጊት አዘልለው ሌላ ትርጓሜና ፍቺ በመስጠት ታሪክ ጸሐፊዎችን ስሜን ወደሚያሰብር ስህተት ላይ እንዲደርሱ ያደርጓቸዋልና ለሰው አውራው ብዬ በፍጹም አልፊ ቅድልህም» አለው ። ሳንቾም እንዲህ አለ ናቱ አልመው ትከሻዬ ላይ በማሳ ወይም በረጋ መሬት ላይ የሚገኝ የተን ካሣውን አንድ ደሴት ሰጡዋቸው እንደማይቀሩ አምናለሁ አሊ ሠፊ ግዛት ሳይ በመቀበልህ አስተዋ ተም እንደምትገነዘበው ሰው ሆኖ ነው የምለው ደግሞ ይበልጥ እንድትአክብረኝ እድርጌ ስላላ ስለጠንኩህ ነው። ባለ ፈው ዝመን ጋላዲኖ የሚባለው የጋውላው አማዲስ ጋሻ ጃግሬ በአገልግሎዞኮ መልካምነትና በሰው አክባሪነቱ የፊርሜ ደሴት መስፍን ሆኖ ነበር። ዚሀ በሁለቱ ዓለሞች ላይ ዙዋሪ ደረሰኞች ከሚጠየቁበት የበ አ ክት የ በለጠ አደገኛ ግዳጅ እንደማይገኝ ልታውቀው «ይህ የተረጋገጠ እውነ ወፍጮ ሠ ት ነው » አለ ሳንቾ « ው መንፈስ ብቻ መሆኑን ።

  • Cosine Similarity

ወዳጄ ሳንቾ ተኝተሃል ። «እንዴት በል ሳንቾ ሲል ተገረመ ዶን ኪሾት ለመሆኑ እስከዚህ ድረስ በድያለሁ እንዴ እንዲህ በቅርብ ሞቴን ለማ የት የቸኮልከው ፅ «የለም ይህን ማለቴስ አይደለም ። ጌታዬ ሆይ ። «እዚህ ላይ እውነት አልህ ለማለት እደፍራለሁ ሲል መለሰ ዶን ኪሾት። ስለዚህ ሳንቾ ሆይ ። ይህንንም የፈለግሁበት ምክንያት በምድር ላይ ከነበሩት ከም ርጥ ዙዋሪ ፈረሰኛ አንዱ የሆነው ጌታዬ ዶን ኪሾት በምት ሐት የተሠወረ ዓረብ እዚህ ሆቴል ውስጥ አግኝቶት በብርቱ አቄስሎት እዚያ እቆጡ ላይ ወድቆ የሚገኝ ስለሆነ እሱን ለማከሚያ የሚሆን አብነት ለመቀመም ነው አለው። ስለዚህ ዶን ኪሾት አቧራውን እየና ወደ ሳንቾ መለስ ብሎ እንዲህ አለው ። «ጌታዬ ሆይ። «የተጣሉበት ምክንያት ሲል ዶን ኪሾት ማስረዳት ጀመረ። ሳንቾ ሆይ። «ጌታዬ ሆይ ። ዶን ኪሾትም እንዲህ ሲል መለሰለት «ሳንቾ ሆይ ረብህ ታላቅ ፍርሃት ዓይንህን እያንበዥበዣ ጆሮህንም ረኮረ እንዳታይና እንዳትሰማ ሊያደርግህ እንደሚችል አውቃ ለሁ። ዶን ኪሾት ግን አንድ ጊዜም እንኳ ፊቱን አልመለም። ሳንቾ በዚህ ሁኔታ ፊቱን አኩማትሮ በሚበሳጭበት ጊዜ ዶን ኪሾት ከወደቀበት ተጣጥሮ ተነሳና ጥርሶቹ ጨርሰው እንዳይረግፉበት አፉን በግራ እጁ አፍኖ ይዞ በቀኝ እጁ ደግሞ የሮዜናንቴን ልጓም እየሳበ «መቸም ፈረሱ ታማኝና በደንብ ሰልጥኖ ያደገ ስለሆነ ከአጠ ኅቡ አልተንቀሳቀሰም ነበርና» ወደ ጋሻ ጃግሬው ሄደ ። « ስማኝ ሳንቾ አንድ ሰው ከሌላው ይበልጥ ካልሰራ የሌላውን ያህል ዋጋ ሲኖረው አይችልም ። «እንዴት በል ቦርሳውም ጠፍተቶብሃል እንዴ» ሲል ዶን ኪሾት ጠየቀው ። «እንግዲያውማ ለዛሬ ማታ እራታችንን የምንበላው ምንም የለን ማለት ነዋ» ሲል ጠየቀው ዶን ኪሾት ። ዶን ኪሾትም መለሰ እዚህ ላይ እውነት አልህ ሳንቾ ዳሩ ግን እውነተኛውን ስነግርህ የማልኩት መሐላ ሁሉ ከሃ ሳቤ ውስጥ በመውጣቱ በጭራሽ ዘንግቼው ነበር። አለው ሳንቾም በመገረም እንዲህ ሲል ጠየቀ «ጌታዬ ሆይ። ምናልባት እነዚያን መኳንንቶች በዚህ ሁኔታ አጐሳቁሎ ያስፈረጠጣቸው ጀግና ማን መሆኑን ለማወቅ የፈለጉ እንደሆነ ስመ ጥሩው የማንቻው ዶን ኪሾት መሆኑን እንዲሁም ተደራቢ ስሙ «የአረመመው ፈረሰኛ የሚባል መሆ ኑን እንዲያስታውቁአቸው አለው ። ወዳጄ ሳንቾ ሆይ ። ዶን ኪሾትም ሳንቾ በሰጠው ተስፋ መሠረት አንዳንዴ ተረት እያወራ እንዲያጫውተው ጠየቀው ። » ሲል ጠየቀው ዶን ኪሾት። ዶን ኪሾት በሸቀና እንዲህ ሲል አቋረጠው «ስማኝ ሳንቾ በዚህ አኳኋን መሄድህንና መመላለስህን ተወውና ፍየሎቹን ሁሉ ጠራርጐ አሻገራቸው ብለህ ንገረኝ ። » ሲል ጠየቀ ሳንቾ ። «እንጃልህ ምን አውቅልሃለሁ» ሲል መለሰለት ዶን ኪሾት። ሲል ዶን ኪሾት ጠየቀው ። አለው ሳንቾ ። ዶን ኪሾት ይህንኑ ድምጽ በሰማ ጊዜ እንዲህ ሲል ጠየ ቀው «ሳንቾ ይሀ የሚተኩሰው የምን ድዝታጋ ነው። ያም መለስ «ጌታዬ ሆይ። ምናልባት ደግሞ እግዚአብሔር በሠፊው ምሕረቱ ከዚህ ከብርቱ አደጋ አትርፎ በሰላምና በሕይወት የመለሰው እንደሆነ ከብዙ ጊዜ አንስቶ ተስፋ የሰጠው ደሴት አሁንም ቢሆን ያላንዳች ጥርጥር የራሱ ገንዘብ መሆኑን ከመቸውም ጊዜ ይበልጥ እርግጠኛ እንዲሆን ነገረው ጊን ሳንቾም ይህን ልብ የሚቀሰቅስ ፈየደንጐን ጌታ ንግግር በስማ ጊዜ ሃዘን ስለአንሰፈሰፈው እንደገና በለቅሶ እየተንሰቀ ሰቀ እርሱም በበኩሉ በዚህ አደገኛ ግጥሚያ ላይ ለመገኘትና እስከመጨረሻው ወሰን ድረስ ጌታውን ተከትሎ አብሮ ለመ ሞት ቁርጥ ሃሳብ ማድረጉን ገለጠለት ። ዶን ኪሾትም ሳንቾ እንዳላገጠበት በመገን ዘብ ገና ከቅድሙ አንስቶ ኩርፊያ ላይ ነበርና ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact