Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

②ዶን ኪሾት chinese-2.pdf


  • word cloud

②ዶን ኪሾት chinese-2.pdf
  • Extraction Summary

በዚህ ታሪክ በመጀመሪያው ክፍል ላይ ጀግናው ያዊና ስመ ጥር ዶን ኪሾት ይባላል» ሲል መለሰ ሳንቾ። ክብዙ ጊዜ ወዲህ በዓለም ላይ ከታዩት ከምርጦቹና ከብርቱ ዎቹ ዙዋሪ ፈረሰኞች መካከል አንዱ ነው ። ዙዋሪ ፈረሰኛ ማለት አንዳንድ ሰሞን በድንገትና በቅጽበተ ዓይን በዱላ ተደ ብድቦ ወድቆ ሲያቃስት የሚገኝ ወይም ደግሞ አፍራሻውን በድል አድራጊነት ስሙ ተነሳስቶ ንጉሠ ነገሥት ለመሆን የሚችል መሆኑን ነው። ይሁን እንጂ እውነት ጌታዬ ከዚህ ቁስላቸው ወይም ወለምታቸው የዳኑልኝ እንደ ሆነ እኔም ከድንጋጤ ባገኘሁት ሕመም ለዘላለም ሽባ ሆጅእን ፅጄጀ ሀ ሃህሠዝ። ሀ ቴፔዝ ዕፈቷህ ቂና ቀቴሬዕፅ ወጻ ህ ቴፌ።ይህ ርኒናዛ ኑህህፅዕ ወዝመህተህ ቤቲመወ ጭፇቐቓፃናህ ፉህናዌ ዐዝህህ «።ካ ህሃባተዊ ፈሕሜዝ የ ነሃዛካ ሩዬ ህ ።ፅ ሀ ሄሄ ዛሮ ጃህወ ሁሃ መዘጌህ ዣጭብ ጋዜጋዚ ዘያፅቶትዕ ጋር ፍ። ወይህዱበዕ ዝዛ ሁፊኒ በዝሂ ፃዌሂ ሀሠወጂ ቴክዌጋወያ ቲፄመ ሁህፅ ኛሂ «ሇው ህሮ ግህዛ ኛ ቦዝክባ ጭወ ሣነ ዛዌ ጋፊጋህያ ወዷ «ዩፅኃ ፊቋ ፌበዌቭ ሀመጋ ሕፌ ሂና ቲወ » ጾ ሀ።

  • Cosine Similarity

የሆነ ሆኖ ሌሎቹ ዙዋሪ ፈረሰኞች እንኳ ከነዚያ ሰዎች ሁሉ «በለስ ፈላጊዎች» ከሚልዋቸው ውስጥ አንዳንዶቹ ታሪካቸውን ዕለት በዕለት እየተከታተለ የሚጽፍ ላቸው ደራሲ ምን ጊዜም እንዳላጡ ስለማውቅ በተለይም ደግሞ ይህን ለመሰለ ስመ ጥር ጀግና ፈረሰኛ አስደናቂ የጀብዱ ተግ ባሩን እግር በእግር እየተከታተለ የሚጽፍለት አንድ ታሪክ ጸሐፊ አልነበረም ለማለት ከቶ የማይታመን ከማናቸውም መልካም ወግና ልማድ ውጭ የሆነ ነገር መስሎ ስለታየኝ ታሪኩ ሳይጻፍለት ቀር ቷል ብዬ ለማመን አልቻልኩም ። የሚንቀጠቀጡትና የተጨነቁት ሴቶች ግን ዶን ኪሾት የተናገረው ምን እንደሆነ አጣርተው ሳይሰሙና ነገሩ ሳይገባ ቸው ይህቺም ዱልቺኒያ የምትባለው ሴት ማን እንደሆነች ሳይጠ ይቁና ሳይረዱ በደፈናው ጋሻ ጃግሬው የታዘዘውን ሁሉ እንዲ ፈጽም ከዶን ኪሾት የተጣለበትን ግዴታና ውለታ ላያጓድሎ ለመፈጸም ቃል ገቡለት « ዶን ኪሾት የምነት ቃላቸውን ከተቀበለ በኋላ እንደኩራ እንዲህ አላቸው ምንም እንኳ ይህ ክልፍልፍ ፈረሰኛ ምሕረት ማግኘት የማይገባው ቢሆን ይህን የታመነ ቃላችሁን በማክበር የደገንሁትን ጦር አንስቼ ነፍሱን ምሬላችኋለሁ አላቸውና ከቢስ ኪሊያው አጠገብ ተነስቶ ወይዛዝርታትን ተሰናብቶ ተለየ ። መልካም ፈቃ ጌታ ዶን ኪሾት ሆይ እንግዲህ አሁን መል ድዎ ይሁንና በዚህ ተምዛዛ። ቴ ወዳጅ ሳንቾ ሆይ ሲል መለሰለት ዶን ኪሾት ይህ አሁን የው አጋጣሚና ሌላውም እሱን የመሳሰለው ፁድሮ ተራ የመንገድ ግጭት ይባላል እንጂ አንተ እንደገመትከው ሙዝገጋ ደሴት የሚገኝበት ጦርነት አይደለም ። ሾት ለመሆኑ እባክህ አትቃዥ ዝም በል አለ ዶን ኪ አንድ ዙዋሪ ፈረሰኛ የፈቀደውን ያህል አመጽ ቢሠራና ነፍስ ቢገድል እጁ ተይዞ ፍርድ ቤት ይቀርባል ሲባል ወሬ ሰምተ ወይንስ ታሪክ አንብበህ ታውቃለህ። ዶን ኪሾትም እንዲህ ሲል አስረዳው ይህን ዕፀ ፈውስ የያዘ ሰው ለሞት መደንገጥና በመቁሰልም ምክንያት እሞታለሁ ብሎ መሸበር አይገባውም። ረ ዝም በል ሳንቾ ገና ምን አይተህ አለ ዶን ኪሾት ብዙ ምስዉር ላስተምርህና እንዲሁም ዋጋህን በጣም ከፍ አድርጌ ልከፍልሀ አስቤአለሁና አትቸኩል ። ሳንቾ ከቦርሳው ውስጥ ጨርቅና ቅባት ማውጣት ጀመረ ነገር ግን ዶን ኪሾት በዚያን ጊዜ የራስ ቁሩን መጠርመስ አይቶ የንዴቱ ብዛት በአንድ አፍታ እንዴ እብድ አደረገው ወዲያውኑ የጐራዴውን እጀታ ጨበጠና ዓይኖቹን ወደ ማይ አንጋጥጦ እንዲህ ሲል ማለ። ውድ ሳንቾ አለ ዶን ኪሾት አላዳመጥኸኝም እንጂ ለዚህ ጉዳይ አንዳች ሃሳብ አይግባህ ብዬ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ነግሬህ ነበር ። ዶን ኪሾትም መለሰ አየ ጉድ እንዴት ሞኝ ነህ ውድ ሳንቾ ዙዋሪ ፈረሰኞች ሁሉ ሳይመገቡ አንድ ወር ጾማቸውን መክረምና ቢመገቡም ደግሞ ያገኙትን ሳይመርጡ መብላት ክብራቸው መሆኑን አታውቅምን። እኔ ያነበብኩትን ያህል አን ተም ብዙ ታሪክ ያነበብህ ሰው ብትሆን ኖሮ ስለዚህ ጉዳይ አንዳች ጥርጣሬ አይገባህም ነበር ። ምንም እንኳ ያነበብኳቸው መጸሕፍት ብዙዎች ቢሆኑ በተለይ ለክብራቸው ሲባል አን ዳንድ ጊዜ በሚዘጋጅላቸው ታላቅ ግብዣ ላይ እየተገኙ ከሚመ ገቡት ምግብ በቀር በአዘቦቱ ቀን ዙዋሪ ፈረሰኞች የሚመገቡትን ምግብ ዓይነቱን የሚያስረዳኝ ታሪክ አላጋጠመኝም ። ይህም ባይሆን አለ ዶን ኪሾት በጠባዩ ትሁት የሆነ ስው ዘወትር የሚመሰገን ስለሆነ ፈቃድ ፈጻሚ ሆነህ በተሰጠህ ሥፍራ መቀመጥ አለብህ አለውና እጁን ጐትቶ አጠገቡ እንዲ ቀመጥ አስገደደው ። ዶን ኪሾት የተራበ ሆዱን ሞልቶ እንደጠገበ ከደረቁ ፍሬ አንድ እፍኝ ዘግኖ ይዞ ለጥቂት ጊዜ በጥንቃቄ ካስተዋለ በኋላ ቀጥሎ ያለውን ረጅም ሐተታ መናገር ጀመረ ። ዳሩ ግን ከፍዬል አርቢዎቹ አንዱ ወዴ ዶን ኪሾት ተጠግቶ የጆሮውን ቁስል ተመለከተና እንዲህ አለው አይዞት አይስጉ እኔ የማውቀው አንድ ፍቱን የሆነ መድኃኒት ስለአለኝ በሱ አክሜ በቶሎ እንዲድኑ አደርጋለሁ ካለ በኋላ ወደ ውጭ ወጣ ብሎ በዚያ በአቅራቢያው መስ። ይሀ ዕወቀት አለ ዶን ኪሾት አስትሮሎጂ ይባላል ። ከዚህ በኋላ ዶን ኪሾት ምክራቸውን ተቀበለና ወደ ጐጆው ገብቶ አስነጥፎ ተኛ ። እነዚያ ሰዎች እንዳጫወቱን ለሞቴቱ ምክንያት የሆነችው የእረኛይቱ ታሪክና የሟቹ ልውጥ ሁኔታ በርግጥ አስደናቂ ነገር ሳይሆን አይቅርም መ ቪባልዶም መለሰ ይህንስ እኔም አምናለሁ ድርጊቱን ለማዬት በጣም ከመናፈቄ የተነሳ እቦታው ለመድረስ አንድ ቀን ብቻ ሳይሆን አራት ቀኖች እንኳ ባጠፋ ቅር አይለኝም ነበር አለው ። ዶን ኪሾት አነሳና ስለማርቹቼላና ስለጄሮሶስቶሞስ ታሪክ ምን ሲባል እንደሰሙ እንዲነግሩት ጠየቃቸው። ይህም የተጠየቀው መንገደኛ ካነጋገሩ ቀልጣፋነት የተነሳ ቅድም ጴጥሮስ ሲናገር ብዙ ጊዜ የፈጀበትን ታሪክ ባንድ ሰብሳቢ ታል ለዶን ኪሾት አስረዳው ። የዚህ ንግግር አርእስት አልቆ ሌላ ጨዋታ ከለወጡ በኋላ ያ ቪባልዶ የሚባለው ሰው አነሳና በአማን አገርና በሰላ ማዊ ሕዝብ መካከል በዚህ አኳኋን የጦር መሣሪያ ታጥቆ ለመ ሄድ ያሰጋው ምክንያት ምን እንደሆነ ዶን ኪሾትን ጠየቀው። መንገደኛውም መለሰ እኔም ይህንኑ አሰተያየት ከልብ ደጋፊ ነኝነገር ግን በፈረሰኞች ተግባር ውስጥ ሕገ ወጥ በመ ሆኑ የታዘብኩት አንድ መጥፎ ልማድ አለ ይኸውም አንድ ቃላቅና አደገኛ የሆነ ውጊያ ለመጀመር በግጥሚያ መስመር ላይ ሊገኝ ሕይወታቸውን የሚቀስፍ አደጋ እንደሚደርስባቸውና ለመ ዳንም ዕድል ካላገዛቸው በስተቀር ከመሞት እንደማይተርፉ እያወቁት ማናቸውም ንጹሕ እውነተኛ ሊያደርግ እንደሚገባው ሁሉ የሚጋጠሙበት ነጥብ ሳይ የኃጢአት ሥርኤት ለመለመን ወደ አምላክ መማጠንን በፍጹም አስታውሰውት አለማወቃቸውን ነው ። ወንድሜ ሆይ አለ ዶን ኪሾት ጉዳዩ ከዚህ በተለየ ተል ዙዋሪ ፈረሰኛ ቢኖር ከፍ ያለ ውርደት ሳይ እንደሚወድቅ አይጠረጠርም ። አንድ ዙዋሪ ፈረሰኛ ከፍተኛ የሆነ የጦር ጉዳይ በሚያከናውንበት ጊዜ ዘወትር የወዳጁን መልክ በዓይኑ ብረት ላይ መቅረጽ ስለሚገባው በሚዋጋበት ሰዓት ዓይኑን ቀና አድርጐ በፍቅራዊነትና ባሳዛኝነት አኳኋን ባይነ ሕሊናው እየተመ ለከተ ከዚህ ካልታመነው እርምጃው በሕይወት እንዲመለስላት እንድትጠብቀውና እንድትፈቅደው መለመን አለበት ። መሸ መንገደኛውም መለሰ እኔም ይህንኑ አስተያየት ከልብ ደጋፊ ነኝነገር ግን በፈረሰኞች ተግባር ውስጥ ሕገ ወጥ በመ ሆኑ የታዘብኩት አንድ መጥፎ ልማድ አለ ይኸውም አንድ ታላቅና አደገኛ የሆነ ውጊያ ለመጀመር በግጥሚያ መስመር ላይ ሲገኝ ሕይወታቸውን የሚቀስፍ አደጋ እንደሚደርስባቸውና ለመ ዳንም ዕድል ካላገዛቸው በስተቀር ከመሞት እንደማይተርፉ እያወቁት ማናቸውም ንጹሕ እውነተኛ ሊያደርግ እንደሚገባው ሁሉ የሚጋጠሙበት ነጥብ ላይ የኃጢአት ሥርኤት ለመለመን ወደ አምላክ መማጠንን በፍጹም አስታውሰውት አለማወቃቸውን ነው ። ወንድሜ ሆይ አለ ዶን ኪሾት ጉዳዩ ከዚህ በተለየ ኳኋን ሊፈጸም አይችልም ። አንድ ዙዋሪ ፈረሰኛ ከፍተኛ የሆነ የጦር ጉዳይ በሚያከናውንበት ጊዜ ዘወትር የወዳጁን መልክ በዓይኑ ብረት ላይ መቅረጽ ስለሚገባው በሚዋጋበት ስዓት ዓይኑን ቀና አድርጐ በፍቅራዊነትና ባሳዛኝነት አኳኋን ባይነ ሕሊናው እየተመ ለከተ ከዚህ ካልታመነው እርምጃው በሕይወት እንዲመለስላት እንድትጠብቀውና እንድትፈቅደው መለመን አለበት ። መንገዶኛውም መለስ አሁንም ቢሆን ከዚህ ጭብጥዎ ውስጥ ገና ያልገባኝ አንድ ነገር አለ ይኸውም አብዛኛውን ጊዜ ባነበብኳቸው መጻሕፍት ውስጥ አረጋግመጩ እንደተረዳሁት ዙዋሪ ፈረስኞች ድንገት ተገናኝተው መነጋገር እንደጀመሩ ወዲያውኑ ምስጢሩ ባልታወቀ ምክንያት አንደኛው በቁጣ ቱግ ይሉና ፈረሶቻቸውን አዙረው የውጊያ መነሻ ሥፍራ ይይዛሉ ። ይህ ከቶ ሊሆን አይችልም ሲል ዶን ኪሾት ተከራከረ የሚያፈቅራት ሴት የሌለው ዙዋሪ ፈረሰኛ ፈጽሞ ሊኖር አይ ችልም ምክንያቁም በሥነ ፍጥረት ሕግ ሰማያት ከዋክብት እንዳሏቸው ሁሉ እነሱም የሚያፈቅሩአቸው ሴቶች እንዳሉዋ ቸው የታወቀና የታመነ ነገር ነው ። በውነቱ የሚያፈቅራት ሴት የሌለው ፈረሰኛ ቢኖር ኖሮ በዚህ ምክንያት ብቻ ጥራዝ ነጠቅ ይባላል እንጂ ቱባ ፈረሰኛ ሊባል ባልተገባ ውም ነበር ። ተናገዱት ፍየል አርቢዎች ስለመልኒ እነተ ነፈ ቢክ ዶን ኪሾት በተለይ ትናንት ላስ ም መውን ካቀረበላቸው በኋላ ተሰነባበታቸወሩ ሱና ዶን ኪዞትን በሚጀምሩበት ጊዜ ቪቫልዶና ። «እባክህን ሳንቾ ያንተን መጐዳት ተወው ኣታንሳው » ሲል መለሰ ዶን ኪሾት «ያንተ ገላ ብዙ ጉስቁልናና የችግር ኑሮ ተላምዶና ደድሮ ያደገ ስለሆነ እንዲህ በቀላሉ ለዱላ የሚ በገር አይደለም። የ «ይህስ ምንም አያስደንቶንም» አለ ሳንቾ እሱም በበኩሉ ዙዋሪ ፈረሰኛ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ ድርሻውን ማግኘት ይጌ ባዋል ። «አቀማመጡን የለወጠው የቁስሉ ሕመም ስለሆነ በኔ አይፈረድም» ሲል ዶን ኪሾት ማስረዳት ጀመረ ። ጸረግሙ መጻፍም «ስሙ የማንቻው ዶን ኪሾት ይባላል» ሲል መለሰ ሳንቾ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact