Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይሄ ያለ የወንዶች ጠባይ ነው።» ብላ ቆጣ ቆጣ አድርጓት ነበር። በኋላ በኋላ ትንሽ ያወቀችው ሁለተኛ ደረጃ ትቤት እንዳለች የባይዎሎጂ ትምህርት ስትማር ነበር። በበጋ ወራት ጀርመንና ኢትዮጵያ በሰዓት አቆጣጠር የሚለዩት በአንድ ሰዓት ልዩነት ነው። ጀርመን ከምሽቱ ሰዓት ከሆነ ኢትዮጵያ ስዓት ይሆናል ማለት ነው። ሮዚ ከሂህ ትልቅ ሰው ጋር በመተዋወቋ በጣም ደስ ብሏት የሰጧትን ካርድ አገላብጣ አይታ ቦርሳዋ ውስጥ ሸጐጥ አድርጋ መኪናዋን የሆነ ታክሲ ማቆሚያ ቦታ አሰለፈች። ለጊዜው እራስ ምታቱና ትኩሳቱ ቢለቃትም አልፎ አልፎ እንደሚያደርጉት ያደሩት ሌላ ክፍል ነበር።
«ሮዚ እባክሽ ተነሺ። ሮዚ ድሮ ልጅ ሆና እናቷ ትምህርት ቤት እንድትሄድ በለሊት የሚቀሰቅሷት ትዝ አላት። ሮዚ የተባለው ቦታ ልክ በቀጠሮዋ ሰዓት ደረሰች። ሮዚ ዓይኖቿ መጽሔቱ ላይ ቢያንዣብቡም ሀሳቧ ሌላ ቦታ ነበር። ሮዚ የመጣችበትን ጉዳይ ለዶክተሩ ለመንገር አፏ ተሳስሮ ከንፈሮቿ ሲንቀጠቀጡ ዶክተሩ ተመልክቷት ሮዚን ይቅርታ ጠይቀው የሆነ ቦታ ስልክ ደውለው ተነጋገሩ። » «አንድ ሴት ጤነኛ የወሲብ ስሜት አላት የሚባለው እንዴት ነው። ሮዚ ዶክተሩ የሰጣትን ደብዳቤ ይዛ ከሆነ ቦታ የሆነ አታክልትና ፍራፍሬ ገዛች። ሮዚ ስልኩን ዘግታ ሙዚቃ ከፈተች። በሃሳቧ አሁን ጆኒ ይህን መጽሐፍ ስለጠየኩት ከክላውዝ ፍቅር ያለኝ መስሎት ይገምታል አንድ ጊዜ የሆነ ሰው ወድጄ ሳላስበው ለጆኒ «ፍቅር ያዘኝ እኮ» ብለው «በደንብ አርገሽ ያዥው» ብሎ ቀለደብኝ ውሎ ሲያድር «ፍቅሩ እኮ አመለጠ» ስለው «እንኳን አመለጠ ተምረሽ ጠብቂው» አለኝ። «ግን እማዬ ይህን የታክሲ ሥራ ለምን ጠላችው ጥሩ ገንዘብ አገኝበታለሁ። ሮዚ በታክሲ ሥራ ከሦስት ዓመት የበለጠ ጊዜ ሠርታለች። ሮዚ ግራ ተጋባች። የሆነ ወቅት ሮዚ አጋጥማቸው በታክሲዋ ከቦታ ቦታ በማዘዋወር በደንብ ተዋውቃቸዋለች። ሮዚ አንድ እግሯና አንድ እጂ ተፈቶላት ትንሽ መንቀሳቀስ ጐንበስ ቀና ማለት ጀምራለች። በእለቱ ሮዚ እምብሪል ዕብ ጆኒ ኢድል ቫይል ፎሀከ ፋጡማ ፈርፌልድ ነከዘ ሙራት ቫለሄር በናከፀ የታክሲ ማቆሚያ ቦታ ታክሲ መኪናቸውን አቁመው ተራቸውን በየአሉበት ይዘው ከሴንትራል የሚመጣላቸውን ጥሪ ወይም ዘሎ የሚገባ ተሳፋሪ ፎጮክ እየጠበቁ ናቸው። ጆኒ «እንዴ የሥራ ባልደረባዬ አይደል ለምን አላውቀውም ይሄ ቅልቅ መኪናየሚይዘው አጭር ቀጭን ሹፌር» ብሎ ሳይጨርስ «በጣም በጣም ጥሩ ሰው ነው። ሮዚ እንደ ጆኒ በፉንክ የህክ የደረሳት በር ስለ ነበር ሄዳ መኪናዋን ከአንዱ መጠጥ ቤት በራፍ ላይ ገተረችው። የሆነ አንድ ሰው ቀጠን እረዘም ያለ ጀርመናዊ ውዝ ውዝ እያለ መኪናዋ ውስጥ ገባ። ሮዚ አላቆመችም። ሙራት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በፉንክ የሆነ ቡና ቤት ጥሪ ደረሰው። ፋጡማ የሆነ ነገር ወጠራት። በወዳኛው በኩል ያለው ሦስተኛ ሰው ከድር ፀ የሚባል የቱርክ ሀገር ተወላጅ ነው። ጥሪው የተሰጣትን የታክሲ አገልግሎት በር መልሶ እንዲወስድ በምትኩ እሩቅ ቦታ የሚሄዱ ደህና ዋጋ የሚከፍሉ ሌላ ሁለት ተሳፋሪዎች ማግኘቷን የሚገልጽ ነበር። እሱም ባይለው ሮዚ እንዲህ የዋዛ ሰው እንዳልሆነች ያውቃል። ሮዚ ከመንገድ አግኝታ የጫነቻቸው ሁለት ጠና ያሉ ወንዶች ጥቁር ካቦርት የለበሱና ትልቅ ቦርሳ የያዙ የውጪ ሀገር ሰዎች ናቸው። የሆነ በር ደረሰው። ቀጥሎ ሮዚ መጣች። «አንድ ጀርመናዊ እሩቅ ቦታ ለመሄድ ሴት ሹፌር ስለጠየቀ ። ና ሮዚ መኪናዋን እያንፏቀቀች የመጀመሪያውን ቦታ ያዘች። የሆነ ድምፅ ከውስጥ ስለሰማች ተመልሳ መኪና ውስጥ ቁጭ አለች። የተቀመጡትም አንድ ቦታ ነበር። ሮዚ ከሰዓቱ ትንሽ አርፍዳ ሥራዋ ቦታ ባዝል ደረሰች። ሮዚ ልቧ ትር። አቶ ሀሮልድ ሮዚ ስትገባ ከንዴታቸው በረድ ብለው ገና አልሰከኑም። ሮዚ የከድርን ድምፅ በፉንክ ስትሰማ ኮሶ እንደቀመሰ ሰው ዘገነናት። የሆነ ታክሲ ማቆሚያ ቦታ መኪናዋን አሰልፋ አቆመች። ባለፈው ጊዜ ካርድ የሰጣት ይሄን ጉዳይ ለሚከታተለው የሆነ ነገር መኪና ውስጥ ደባብቃ በመጠቆሙ ወ ለ ፖሊስ ራል ድር የማይክሮፎኑን አፈሙዝ አፉ ላይ ለጉሞ የታክሲ ንንን ረች ይጠራል» ሮዚ ከፉንክ ፓርክ ሆቴል በር ደርሷት ጠኅዱ ደዛው አመራች። ጽ ይላክልኝ «ይቅርታ ቦክሰኛ የሆነ የታክሲ ሹፌር እዚህ የለንም። አንድ ጥሩ የለበሰ ግርማ ሞገስ ያለው በጣም ወፍራም ሰው እየተንጐራደደ መጥቶ መኪናዋ ውስጥ ዘጭ አለ። ሮዚ ከሂህ ትልቅ ሰው ጋር በመተዋወቋ በጣም ደስ ብሏት የሰጧትን ካርድ አገላብጣ አይታ ቦርሳዋ ውስጥ ሸጐጥ አድርጋ መኪናዋን የሆነ ታክሲ ማቆሚያ ቦታ አሰለፈች። ሮዚ የሆነ ጥሩ በር ደርሷት የሆነ ሰው ለማድረስ ፈርዶን ቦዘፀ ወደተባለው ትንሽ ከተማ ሄደች። ሮዚ የያዘችውን ሰው ፈርደን ከተማ አድርሳ በሃይለኛ ፍጥነት ተመልሳ አኪም ዕከጠ ከሚባለው ትንሽ መንደር ዘው ብላ ገባች። ጆኒ የሆነ ቦታ የታክሲውን ተራ የመጀመሪያ ቦታ ይዞ መዜ እያነባ ተሳፋሪ እያሸተተ የፉንክን ጥሪ ይጠባበቃል።