Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

19 መጽሐፈ አስቴር.pdf


  • word cloud

19 መጽሐፈ አስቴር.pdf
  • Extraction Summary

ኣህበለካፎፍቲከወበ አስቴር የተናገረችው ነገር ይህ ነው አስቴር ማለት ፀሐይ አንድም ሠረገሳ ፀሐይ ማለት ነው አሕዛብ ለልጆቻ ቸው ስም ሲያወጡ በአማረ በአሣረ ነገር ነውና ይህም ኢዮብ ጥመት የሌለበት ቅን ኃጢአት የሌለበት ንጹሕ ሐሰት የሌለበት እውነተኛ እግዚአብ ሔርን የሚፈራ የሚያመልክ በፍጹም ልቡናው ከክፉ ሥራ ሁሉ የሚርቅ ደግ ሰው ነበር ወየሐውሩ ደቂቁ ወይትጋብኡ ኅቡረ ልጆቹ ሒደው በአንድነት ይሰ በሰቡ ነበር ከባለጌ ልጅ ሲለይ ነው የባለጌ ልጅ የሆነ እንደሆነ አንዱ ሲወጣ አንዱ ሲገባ ነው እሱ ግን ሠርቶ ቀጥቶ አሳድ ጓቸዋልና በአንድነት ይወጡ ይገቡ ነበር።

  • Cosine Similarity

ር ከይሁዳ ንጉሥ ኢኮንያን ጋራ ከኢየሩሳሌም ከማረካቸው ምርኮ ወገን ነው ወዝንቱ ውእቱ ሕልሙ ሕልሙም ይህ ነው ወናሁ ቃል ተሰምዓ ያለበት ነው እነሆ ቃል ተሰማ ወሁከት ሸብር ሆነ ነጐድጓድ ወድልትልቅ ነጐድጓድ ንውጽውጽታ ሆነ ኾጐአ ላፅለ ምድር በምድር ላይ ችኮላ ሆነ ወናሁ ቱ አክይስት ድልዋን እነሆ የተዘጋጁ ሁለት ታላላቅ ዘንዶዎች መጽኡ ኤሆሥ እንዘ ይትጋደሉ ሁለቱም አየተጣሉ መጡ እሊህ ሐማና መርዶክዮስ ናቸው ወጐ ወኮነ ቃሉሥ ዓቢየ ቃላቸውም እጅግ በዛ ዘአስቴር ምዕጳ ወበቃለ ዚአሆሥ ተደለዉ ወእምነ ጽራሆ ኮነ ንስቲት ነትዕ አሕዛብ ለጸብአእ በነዚያ ቃል አሕዛብ ለሰልፍ ተዘጋጁ ከመ ይጽብእዎሥ ለሕዝብ ጻድቃን ጻድቃን አስራኤልን ይወጓቸው ዘንድ ወናሁ ዕለተ ጽልመት ወቀቁባር እነሆ ጭጋግ ጨለማ ናት ማለት መከራ የሚደረግባት ቀን ናት ወሥቃይ መከራ የሚቻልባት ቀን ናት ወምንዳቤ ወሕሣም መከራ ጸዋትወ መከራ የሚደ ረግባት ቀን ናት ወሁከት ዓቢይ ውስተ ምድር በዚህ ዓለም ዓቢይ ጽኑ ሁከት የሚደረግባት ቀን ናት ወተሐውኩ ጻድቃን ጻድቃን እስራኤል ታወኩ ወኩሉሙ ሕዝብ ፈርሁ እምነ አእኪቶሙ ከክፋታቸው የተነሣ ሕዝቡ ሁሉ ፈሩ ወዐተደለዉ ለተኀጐሉ ለጥፋት ተዘጋጁ ወጸርሑ ኀበ እግዚአብሔር ወደ እግዚአብሔር ጮሁ ከዕጩኸታቸው የተነሣ አስቴር ተወለደች ወእምዝ ውኅዘ ፈለግ ዓቢይ ዘብዙኀ ማዩ ተድላ ደስታው ብዙ የሆነ አርጤክስስ አስቴርን አገባት ወብርሃነ ፀሕይ ሠረቀ ላዕሌሃ እቴጌነት አደረሰላት ወትሑታን ተለዓሉ የተዋረዱ እስራኤል ከፍ ከፍ አሉ በልዕዎሙ ለክቡራን እስራኤል አሕዛብን አጠፏ ቸው ወተንሥአ መርዶክዮስ ርእዮ ዘንተ ሕልመ መርዶክዮስ ይህን ሕልም አይቶ ተነሣ ወአአመረ ከመ እግ ዚ አብሔር ፈቀደ ይግበር እግዚአብሔር ያደርገው ዘንድ እንደ ወደደ ዐወቀ ወዐቀቦ ውስተ ልቡ በልቡናው አስተዋለው ወፈቀደ ያአምር ኩሉ ነገሮ በሌሊት ሌሊት ነገሩን ሁሉ ሊያውቅ ወደደ ህህህህህህ«ፎከወሀበዐዘቲከ ዘአስቴር ምዕጳ ወነበረ መርዶክዮስ ውስተ ዓፀድ ምስለ ገቦታ ወታራ ቱ ሕፅዋኒሁ ለንጉሥ አለ የዓቅቡ ሀገረ መርዶክዮስ ሀገሩን ከሚጠ ብቁ ለንጉሥ ባለሟሎች ከሟ ሆኑ ከታራ ከገቦታ ጋራ በቤተ መንግሥት ተቀመጠ ወሰምዐ ምክሮ ዘይሔልዩ ያሰቡትን ምክራቸውን ሰማ ወአእመረ ጦጠየቀ ከመ አስተ ዳለዉ ሣሃዕሌተ ይቅትልዎ ለአርጤክስስ ንጉሥ ንጉሥ አርጤክስስን በጫማው መርዝ ጨምረን ሰፍተን እንግ ደለው ብለው እንደ መከሩ አወቀተረዳ አንድም በሀገራ ቸውስ ልብ አልባና ጫማ አንድ ሁኖ ነው የሚሰፋ በውስጡ ዕባብ አድርገን እንግደለው ብለው መከሩ ወነገሮ ለንጉሥ በእንቲአሆሙ የነዚያን ነገር ለንጉሥ ነገረው አሱ ነግሮት አይደለም መርዶ ክዮስ ለአስቴር አስቴር ለንጉሥ ነግራዋለች ወሕተቶሙ ንጉሥ ለክልዔ ሆ ሕፅዋኒሁ ንጉሥ ሁለቱ ባለማሉቹን መረ መራቸው ወአምኑ አዎን አሉ ወተኩነኑ ተተቀጡ ወጸሐፎ ንጉሥ ለዝንቱ ነዢ ውስተ ተዝካረ ኖብያት ንጉሥራም የነገሥታቱ ወሣግ ታሪክ በተጻፈበት በመጽሐፈ ነገሥት ፎ አኖረው ወመርዶክዮስኒ ጸሐፎ ለዝንቱ ነገር መርዶክዮስም ይህን ነገር ዳፈው ወአዘዞ ንጉሥ ለመርዶክዮስ ይፀመድ ውስተ ዓውድ ንጉሥ መርዶክዮስ እንደ ጸበል ረጭ ሁኖ በቤተ መንግሥት ይኖር ዘንድ አዘዘው ወፈተቶ እንበይነ ዝንቱ ስለዚህ ነገር ድርኀ ዳረገው ሕማሰ ዘአምዶቱ ብግያዊ የሀገር ስም ነው አንድም ዘተዘምዶቱ አጋጋዊ የአጋግ ወገን የሚሆን ሐማ ግን ክቡር ውአእቱ ክቡር ነበረ ወይቀውም ቅድመ ንጉሥ በንጉሥ ፊት ይቆም ነበር ወይፈቅድ ይግበር እኪተ ላዕለ መርዶክአክዮስ በመርዶክዮስ ላይ ክፉ ነገር ያደርግ ዘንድ ይወድ ነበር አ ዘአስቴር ምሦዕጳ ቿ ወሳዕለ ሕዝቡ በእንተ አልክቱ ቱ ሕዕዋኒሁ ለንጉሥ የንጉሥ ባለሟሉች ስለሟሆኑ ስለ ታራ ስለ ገቦታ በወገኖቹም ላይ ክፉ ነገር ሊያደርግ ይወድ ነበር ዘመዶቹ ነበሩና አንድም በምክሩ ነበረበትና ምዕራፍ ወአምድኀረዝ ነገር በመዋዕሊሁ ለአርጤክስስ ንጉሥ ከዚህም በኋላ በአርጤክስስ ዘመን ወእቱ አርጤክስስ ዘነግሠ ላዕለ ቱ በሐውርት ይህም አርጤክስስ በመቶ ሃያ ሰባት አህጉር የነገሠ ነው እምብሔረ ሕንደኬ ከሕንደኬ ጀምሮ በመቶ ሀያ ሰባት አህጉር የነገሠ ንጉሥ ነው ወበዉእቱ መዋዕል አመ ነግሠ በሱሳ ሀገር በሣልስ ዓመት አምሦዘ ገፃግሠ በዚያ ወራት ሱሳ በሚባል ሀገር በነገሠ ጊዜ በነገሠ በሶስተኛው ዘመን ገብረ በዓለ ለአፅርክቲሁ ወአምድኅረዝ ያለውን አመ ጣው ለወዳጆቸ በአዳራሽ ተገኘላቸው ወለእለ ተርፉ አሕዛብ ለቀሩትም አሕዛብ ለፋርስ ወሜዶን ለፋርስ ለሜዶን ሰዎች ወለክቡራኒሆሥሙ ለኮባሩ መኳንንቱ ወለመላእክተ ሠራዊት ለሠራዊቱ አለቆች በአዳራሽ ተገኘ ዋወአምድኅረ አርአዮሙ ብዕለ መንግሥቱ ወክብረ ትፍሥሕቱ በትወፕ ዕለት በመትቶ ሰማንያ ቀን ፍጹም ጌትነቱን ካሳያቸው በኋላ ወሶበተፈጸመ መዋፅለ መርዓ በዓል የሟደረግበት ቀን ከተፈ ጸመ በኋላ ገብረ ንጉሥ በዓለ ዳሣመ ለአሕዛብ አለ ተርፉ ውስተ ሀገር ወዓሀደ ንጉሥ በቤተ ንጉሥ በከተማ ለቀሩ ንጉሥ በዓል አደረገ ሰዱሰ ዕለተ ስድስቱን ቀን በከተማ ላሉ ወሰኑየ ዕለተ ሁለቱን ቀን ለቋሚ ለለጓሟ በአዳራሽ ተገኘ ወሥርግው በጫላት ቤቱ በነጭ ሐር ተጐዝትፐዞ ነበር ህህህሃህላፎከ ሀ ዘአስቴር ምዕ ወበዐጌ ንጹሕ የጌጥ ልብስ ለብሶ ነበር ወፅውድ በላት ውስተ አሕባለ ቢሶስ በሕልቀተ ወርቅ ወብሩር ላዕለ አዕሣደ ዕብን ዘጵርንሶ ጵርንሶ በሜባል ፅንተር አዕማድ ምሰሶዎች ላይ በሐር ገመድ በወርቅ ቀለበት የተያዘ ነጭ ሐር ዙሪያውን ተጋርዶ ነበር ወዐራታት ዘወርቅ ወዘብሩር የወርቅ የብር የሚሆኑ ዙፋኖች ተዘርግተው ነበር ወጽፍጹፍ በዕብን ዘኅብረ መረግድ መረግድ የሚባል ዕንቀ ተነጥ ፎበታል ወበዕንቁ ጴኒኖ ወበዕብነ ሏርኑ ሏርኑ ጴኒኖ የሚባል ዕንቀነ ተነጥፎበታል ወጥቀ ሠናይ ጸፍጸፉ ዘዘዚአሁ ኅብረ አስሩ ልዩልዩ የሚሆን መልኩ ብዙ የሆነ ዕንቀጐሞ የተነጠፈበት አዳራሹ እጅግ ያማረ ነው ወእንተ አውዱ ጌ ረዳ ሥሩዕ በመጋረጃውም ዙርያ ጽጌ ረዳ ተነስንሶበታል ሄ ወጽዋዑኒ ዘወርቅ ወዘብሩር የወርቅ የብር የሚሆን ፅዋውም መቋበዐቲከዐየቨ ወዘዕንቀ እንተ ረቂኖን ወዘኪል ቅያን የኪልቅያን የረቂኖን ፅንቀነ ያለበት ጽዋው ድልው በሐሳበ ሠለስቱ አእልፍ መካልያት ሚዛኑ ሶስት አልፍ መክሊት ይሆናል ወወይኑ ብዙኅ ወይኑም ብዙ ነው ማለት መናኛውን ሠራዊቱ ይጠጣሉ ወሠናይ መዓዛሁ ዘይሰቲ ንጉሥ ንጉሥ የሚጠጣው መዓዛው ያማረ ነው ማለት ማለፊያውን አሱ ይጠጣል ወበዓሉሰ አኮ በሕገ ቀዳሚ ዘገብረ በዓሉን ግን እንደአባቶቹ ያደረገ አይደለም አላ በከመ ፈቀደ ውአቱ ንጉሥ እሱ እንደወደደ አደረገ እንጂ ወአዘዞሙለመገብቱ ይግበሩ ፈቃደ ዘዚአሁ ወፈቃደ ሰብእ የሱን የሰውንም ፈቃድ ይፈ ጽሙ ዘንድ ሹማምንቱን አዘዛ ቸው ወአስጢን ንግሥት ገብረት በዓለ ለአንስት እለ ውስተ ቤተ መንግሥታ እምኀበ አርጤክስስ ንጉሥ ንግሥት አስጢንም ከንጉሥ አስፈቅዳከቤተመንግሥቷ ላሉ ሴቶች ምሳ አደረገች ዘአስቴር ምዕ ወበሳብዕት ፅለት ሶበ ተፈሥሐ ንጉሥ ይቤሎ ለሐማ በሰባተኛቱ ቀን ደስ ባለው ጊዜ ንጉሥ ጠማን እንዲህ አለው ወለባዛን ጦለታራ ወለዑሳዚ ወለዘ ተወልታ ወለዘአባጦ ወለታባ ቱ ሕፅዋኒሁ ለንጉሥ አለ ይት ለአክዎ የሚያገለግሉት ባለሟሉቹን የንጉሥ ባለሟሉች የሚሜሆኑ ሰባቱን እንዲህ አላቸው ከመ ያምጽአዋ ለንግሥት ወያንግሥዋ አምጥተው ያነግሷት ዘንድ አምጧት አለ ስለምን ቢሉ መልከ መልካም ነበረችና መልኳን ለማሳየት አንድም አቴጌነት አላደረሰላትም ነበርና አእቴጌነት ለማድረስ ወዉያየሠርግውዋ አክሊለ ዘውድ ይደፉላት ዘንድ ወያርአእይዋ ለኩሉ መላአክተ አሕዛብ ስና ለአሕዛብ አለቆች መልኳን ለማሳየት እስመ ሠናይት ይአቲ መልከ መልካም ነበረችና ወዐበየት ሰኦቶ አስጢን ንግሥት አስጢን ንግሥት መስሣቱን አምቢ አለች ወኢራፈቀደት ትምጻእ ምስለ ሕፅዋኒሁ ከባለሟሉቹ ጋራ ትመጣ ዘንድ አልወደደችም ተከዘ ንጉሥ ወተምዐ ንጉሥ አዘነ ተቆጣ ወነገሮሙ ለአዕርክቲሁ በከመ ትቤ አስጢን አስጢን የተናገረችውን ነገር ለወዳጆቹ ነገራቸው ወይቤሎሉሙ ግበሩ እንከሰ ሕጎ ወኩነኔሁ ከእንግዲህስ ሥርዓቱን ፍር ዱን አድርጉልኝ ወመጽኡ ኀቤሁ አርቄስዮስ ወርስቂስ ወሣሌስየል ወመላአክቲሁ ለፋርስ ወጫዶን እለ ትቅሩባን ኀበ ንጉሥ ወደንጉሥ የሚቀርቡ የፋርስ የሜዶን አለቆች እኒህ ሁሉ ወደሱ መጡጤ እለ ይነብሩ እቱተ ምስለ ንጉሥ ከንጉሥጋራ ቆይታየሚቀመጡ ወደሱ ቀረቡ ወነገርዎ ለንጉሥ ሕጎሙ ዘከመ ይሬስይዋ ለአስጢን ንግሥት አስጢንን እንደምንም እንዲያ ደርጓት ሥራታቸውን ለንጉሥ ነገሩት ፅ ዘአስቴር ምዕ አስመ ኢገብረት በከመ አዘዞሥ ለሕፅዋን ባለማሉቹን አንዳዘዛቸው አላደ ረገችምና ወይቤሎሙ አኬዎስ ለንጉሥ ወለመላአክቲሁ አኬዎስ ንጉሥንና አለቆችን አንዲህ አላቸው አኮ ላዕለ ንጉሥ ባሕቲቱ ዘአበሰት አስጢን ንግሥት ንግሥት አስጢን የበደለች ንጉሥን ብቻ አይደለም አላ ላዕለ ኩሉ መላእክት ወላዕለ መገብተ ንጉሥ በንጉሥ ሹማምንት ባለቆችም ላይ ነው እንጅ ወነገርዎጮ ቃላ ለንግሥት ዘከመ ዐበየት ለንጉሥ ንጉሥራን አምቢ አንዳለችው የንግሥት ቃሏን ነገራቸው ወሶበ ዛቲ ዮም ዐበየቶ ለንጉሥ አርጤክስስ ይህች አስጢን ንጉሥን እምቢ ያለችው ቿ ከማሁ አንስትያሆ ለመኳ ንንተ ፋርስ ወሜዶን ሰሚዖን ኩሉ ዘከመ ተዋሥአት ለንጉሥ በፋርስ ያሉ የሜዶን መኳንንት ሚስቶች ንጉሥን እምቢ አንዳለችው ከሰሙ ኣጸለበለበያወየከክበዐቲከዐ ከሣሁ ይትኀበላ እሣንቱኒ አምታ ቲሆን እነዚያም ባሉቻቸውን ይደፋ ፈራለሉ ወየስተሕቅራ ይንቃሉ ያቃልላሉ ወእመሰ ፈቀደ ንጉሥ የአዝዝ ለቤተ መንግሥቱ ለዝንቱ ሕገ ፋርስ ወሣዶን ንጉሥ ሊያዝ ቢወድ በቤተ መንግሥቱ ይዘዝ አንድም ከወደደ የፋርስ የሜዶን ሥር ዓት የሚሆን ይህነን ይጽፉት ዘንድ ይዘዝ አንድም ለፋርስ ለሜዶን ሰዎች ይጻፉት ወከመዝ ይግበርዋ ለይአቲ ኢትባዕ እንከ ኀቤሁ ወደሱ እንዳትገባ ይህችን ይሻሯት ወመንግሥታኒ የሀብ ንጉሥ ለካልእት ብአሲት አንተ ትጌይሳ ንግሥትነቷንም ከሷ ለምትበ ልጥ ለሌላ ይስጥ ወይስምዕዎ ለዝንቱ ሕግ ዘገብረ ንጉሥ በመንግሥቱ ንጉሥ በመንግሥቱ የሥራውን ሥርዓት ይስሙት ወእምዝ ኩሉን አንስት ያከብራ አምታቲሆን ባዕለኒ ወነዳየኒ ከዚህ በኋላ ድኀም ባለጸጋም ቢሆን ሴቶች ባለ። ቻቸውን ያከብራሉ ዘአስቴር ምዕ ፅጳ ወፀደሞ ለንጉሥ ዝንቱ ነገር ወለመላአክቲሁ ንጉሥንና አለቀ ይህ ነገር ገቭረ ነጉሥ በከመ ይቤ ምኪዎስ ተጉሥም ቻታዝከዎስ አንደ መከረው አደረገ ወለዐከ ንጉሥ ውስተ ኩሉ መንግሥቱ ለለበሐውርቲሆሥሙ ንጉሥ በሚገዛው ሀገር ሁሉ በየሀገራቸው ላከ በከመ ዝንቱ ቃል ከመ ይፍር ሃሆሙ አንስትያሆሙ ውስተ አብያቲሆሙ ንጉሥ እንደ ተናገረ ሴቶች በየቤታቸው ባሉቻቸውን ይፈሩ ዘንድ ምዕራፍ ጉባዔ ጳ ወእምድኅረ ዝንቱ ነገር ረስዓ ንጉሥ ከዚህ በኋላ ረሳት ወኢተዘከራ እንከ ለአስጢን ከዚያ ወዲያ አስጢንን አላሰ ባትም አስመ ይዜከር ሳቲ ዘከመ ተዋ ሥአቶ እምቢ እንዳለችው ያስባታልና ወአምድኅረ ኩነና ይቤልዎ ደቁ ለንጉሥ ከፈረደባት በኋላ የንጉሥ ብላቴኖች እንዲህ አሉት ይኀሥሥ ሉቱ ለንጉሥ ደናግለ አዋልደ አለ ሠናይ ራእዮን መልካቸው ያሣሩ ቆንጆዎች ይፈለጉለት አሉ ወየአዝዝ ንጉሥ ውስተ በሐው ርተ መንግሥቱ መላእክተ ወመሳ ፍንተ ንጉሥ በሚገዛው ሀገር መኳን ንቱን መሳፍንቱን ይዘዝ ወይኅረዩ ሎቱ አዋልደ ደናግለ አለ ሠናይ ራአዮን ውስተ ሀገረ ሱሳ መልከ መልካም ያሣሩ ቆንጆ ዎችን ሱሳ ከሚባል ሀገር ይምረጡለት ወያብእዎን ውስተ አብያተ አንስት ሴቶች ወደአሉበት ቤት ያግቧ ቸው ወያውናይዎን ለሕጽዋነ ንጉሥ ለንጉሥ ባለሟሉች ይስጧ ቸው ወየሀብዎን ቅብዖን ወኩሉን መፍሼፍቅ ዶን የሚቀቡትን ዘይቱን የሚፈ ልጉትን ሁሉ ይስጧቸው ዘአስቴር ምዕ ወእንተ አደመቶ ለንጉሥ አእምኔሆን ብአሲቱ ይእቲ ንግሥት ምስሌሁ ህየንተ አስጢን ከነዚህ ንጉሥን ደስ ያሰኘችው ስለ አስጢን ፈንታ ከሱ ጋራ ትነግሥ ዘንድ ሚስቱ ይህች ናት ወአደሞ ለንጉሥ ዝንቱ ነገር ይህ ነገር ንጉሥን ደስ አሰኘው ወገብረ ከማሁ እንዲሁ አደረገ ድ ወሀሎ አሐዱ ብአሲ ውስተ ሱሳ ሀገር ሱሳ በሚባል ሀገር አንድ ሰው ነበር ዘስሙ መርዶክዮስ ወልደ ኢያኤሩ የኢያኤሩ ልጅ ስሙ መርዶ ክዮስ የሚባል ዘሴምዩ ኢያኤሩንየሴምዩ ልጅ አለው ዘእምነገደ ብንያም ከነገደ ብንያም የተወለደ ዘተፄወወ እምኢየሩሌም ከኢየሩሳሌም ተማርኮ የሄደ ዘፄወዎ ናቡከደነዖር ንጉሠ ባቢሉን የባቢሉን ንጉሥ ናቡከደነዖር የማረከው መርዶክዮስ የሚባል አንድ ሰው ነበር ነገር ሠሪ ለማለት ሁለተኛ ደገመው አነሣው ለበለበሉሂከበዐቲከ ወቦቱ ወለት እንተ ሐፀና ያሳደጋት ልጅ ነበረችው ወለተ አሚናዳብ እጉሁ ለአቡሁ ዘስሣ አስቴር ስሟ አስቴር የምትባል ያባቱ ወንድም የአሚናዳብ ልጅ ወአምድኅረ ወጽአት እምአዝማዲሃ አባት እናቷ ከሞቱ በኋላ ወሐፀና ሉቱ ትኩኖ ወለተ ልጅ ትሆነው ዘነድ አሳድጓት ነበርአንድም ትኩኖ ብእሲተ ሚስት ትሆነው ዘንድ ይላል እንደዛሬው ሥርዐት አልጸ ናምና ወይእቲ ወለት ዘሠናይ ራእያ ይህችም ልጅ መልኳ ያማረ ነበር ወሶበ አዘዞ ንጉሥ አስተጋብ ኡ ሉቱ ብዙኃተ አዋልደ ውስተ ሱሳ ሀገር ኀበጋይ ንጉሥ ባዘዘ ጊዜ ብዙ ልጆች ሱሳ በሚባል ሀገር ከጋይ ዘንድ ሰበሰቡለት ወአምጽእዋ ለአስቴር ኀበ ጋይ አቃቤ አንስት አስቴርን ሴቶችን ወደሚጠብቅ ጋይ አመጧት ወአደመቶ ይእቲ ወለት ይህች ልጅ ደስ አሰኘችው ዘአስቴር ምዕ ወረከበት ሞገሰ በቅድሜሁ በፊቱ ባለሟልነትን አገኘች ወአፍጠነ ውሂቦታ ቅብዐ መክፈልታ ፈንታዋን ዘይት ሰጣት አንድም ውሂቦታ ቅብዓ ዘይት ፈጥኖ ሰጣት ዐመክፈልታ ተረፉን ወሰብኡ አዋልድ አለ ይትለአካሃ እምቤተ ንጉሥ በንጉሥ ቤት የሜአገለግሏት ሰባት ልጆች ነበሯት ወሠናየ ዐተባሃ እለ ሐቦናሃ በውስተ ቤተ አንስት በሴቶች ቤት የሚሟያሳድጓት ሰዎች አቀማጥለው አሳደጓት ወኢነገረት አስቴር አዝማዲሃ ወኢብሔራ አስቴር እናት አባቷን ሀገሯ ንም አልተናገረችም እስመ መርዶክዮስ አዘዘ ኢታይድዕ መርዶክዮስ እዳትናገር አዝዚ ታልና ወኩሉ አሚረ ይመጽአ መርዶ ክዮስ ኀበ አፀደ አንስት መርዶክዮስ ሁልጊዜ ሴቶች ወደ አሉበት ቦታ ይመጣ ነበር ከመ ይስሣዕ ዜናሃ ለአስቴር ዘከመ ሀለወት አንደምን እንዳለች የአስቴርን ዜና ይሰማ ዘንድ ወአመ በጽሐ ጊዜሆን ለአሳ አዋልድ ከመ ይባኣ ኀበ ንጉሥ ወደንጉሥ ይገቡ ዘንድ የእኒህ ሴቶች ልጆች ጊዜያቸው በደረሰ ጊዜ ወሶበ ተፈጸመቱ ወቱ አውራኅ ዐስራ ሁለቱ ወር በተፈጸመ ጊዜ እስመ መጠነዝ መዋዕል ይያብራ እንዘ ይትሔረሳ ወይዔነያ ይህን ያህል ዘመን እየተንከባ ከቧቸው እየአስጌሟቸው ይኖ ራሉና ሄተ አውራኃ እንዘ ይትተብዓ ቅብዓ ዕፍረት ስድስት ወር የላዩን ገላ የሚ አጠራ ሸቱ እየቀቡ ወተ አውራኃ በአፈዋት ስድስት ወር የውስጡን ገላ የሚያጠራ እያጠጡ ወበቅብዓ አንስት ሴቶች የሚቀቡትን እየተቀቡ ይህን ያህል ዘመን ይቀመ ጣሉና ወአምዝ እንከ ይእተ አሚረ ከዚህም በኋላ ቀኑ በደረሰ ጊዜ ይበውኣ ኀበ ንጉሥ ወደንጉሥ ይገባሉ ወእንተ ውእቱ ፈቀደ ያመጽኡ ሉቱ አምቤተ አንስት አሱ የወደደውን ሴቶች ከአሉበት ያመጡለታል ወፍና ሠርክ ትበውእ ሲመሽ ትገባለች ወጸቢሖ ትገብእ ቤተ አንስት ኀበ ጋይ ሕፅወ ንጉሥ ዓቃቤ አንስት በነጋ ጊዜ ሴቶችን የሚጠብቅ የንጉሥ ባለሟል የሚሆን ጋይ ወደአለበት ወደ ሴቶች ቤት ትመለሳለች ወኢትደግም አንከ በዊአ ወገቢአ ኀበ ንጉሥ ዳግመኛ ወደንጉሥ አትወጣም አትገባም ለእመ ለሊሁ ኢጸውዓ እሱ ካልጠራት ወአመ በሐ ዕለተ ዕብሬታ ለአስቴር ወለተ አሚናዳብ እኅወ አቡሁ ለመርዶክዮስ የመርዶክዮስ የአባቱ ወንድም የአሟናዳብ ልጅ የአስቴር ተራ በደረሰ ጊዜ ኣኒህህህህፎቲከዐወክዐቲከየ ዘአስቴር ሦዕ ከመ ትባእ ኀበ ንጉሥ ገብረት በከመ አዘዛ ሕፅው ዓቃቤ አንስት ወደንጉሥ ትገባ ዘንድ ሴቶችን የሚጠብቅ የንጉሥ ባለሟል እንደ አዘዛት አደረገች እስመ ባቲ ሞገስ ለአስቴር በኀበ ኩሉ ዘይሬእአይዋ በሚያይዋት ሰዎች ዘንድ ለአስቴር መወደድ ነበራትና ወቦአት አስቴር ኀበ ንጉሥ አርጤክስስ በቱወ ቱ አውራኀ በወርኅ አዳር በሳብዕ ዓመት ዘመንግሥቱ በነገሠ በሰባት ዓመት በዐሥራ ሁለተኛው ወር በመጋቢት አስቴር ወደ አርጤክስስ ገባች ቿ ወአደመቶ አስቴር ለንጉሥ አስቴር ንጉሥን ደስ አሰኘችው ወረከበት ሞገሰ ፈድፋደ እምነኩ ሉን ደናግል ከሴቶች ሁሉ ይልቅ ፈጽሣ ባለሟልነትን አገኘች ወአሠርገዋ አክሊለ አንስት አእቴጌነት አደረሰላት ወገብረ ንጉሥ በዓለ ለኩሉ አዕርክቲሁ ወለሠራዊቱ ሰቡዓ መዋዕለ ንጉሥ ለወደዳቸው ለሠራዊቱ ሰባት ቀን ምሳ አደረገ ዘአስቴር ምዕ ዐወአዕበዮ ለመርዓ አስቴር የአስቴርን ሠርግ አበዛው አከበረው ለነዚያ ሁለት ቀን ሦስት ቀን ሠርግ ሲያደርግ ለእሷ ሰባት ቀን አድርጎ ላታልና ወገብረ ኅዳጋቲሃ ኩሉ ደወለ መንግሥቱ በሚዝው አገር ጉልት ሰጣት ወመርዶክዮስሰ ይፀመድ በውስተ ዓፀዱ መርዶክዮስ ግን በሷ ምክንያት እንደ ጠበል ረጭ ሁኖ ያገልግል ነበር ወአስቴርኒ ኢያይድአት ብሔራ አስቴር አገሯን አልተና ገረችም አስመ ከማሁ አዘዘ መርዶክዮስ ከመ ትፍራህ እግዚአብሔርሃ አግዚአብሔርን ትፈራ ዘንድ ጣዖት እንዳታመልክ መርዶ ክዮስ ነግሯት ነበርና ወትግበር ትእዛዞ በከመ ሀለወት ምስሌሁ ከሱ ጋራ ታደርገው እንደ ነበረች ትእዛዙን ታደርግ ዘንድ ወአስቴርሰ ኢሐደገት ሕጋ አስቴር ግን ሥርዓቷን አልተ ወችም ወተከዙ ቱ ሕፅዋኒሁ ለንጉሥ ሊቃነ ዓቀብተ ርአሱ ንጉሥን የሟጠብቁ ሰዎች አለቆች ባለሟሎቹ አዘኑ አስመ ዓብየ መርዶክዮስ መርዶክዮስ ከብሯልና ወፈቀዱ ይቅትልዎ ለንጉሥ በመርዶክዮስ ቀንተው ንጉሥን ሊገድሉት ወደዱ አንድም በሀገራቸው ልብ አልባና ጫማ አንድነት ነው የሚሰፋ በውስጡ ዕባብ አድርገን እንስጠው ብለዋልና ወሰምዐ መርዶክዮስ ወነገራ ለአስቴር መርዶክዮስ ሰምቶ ለአስቴር ነገራት ወይእቲኒ አይድአቶ ለንጉሥ ምክሮሙ አስቴርም ለንጉሥ ምክራቸ ውን ነገረችው ወሶቤሃ ሐተቶሙ ንጉሥ ለእልክቱ ቱ ሕጽዋን ያን ጊዜ ንጉሥ ሁለቱን ባለሟ ሎቹን መረመራቸው ወአምኑ አዎን አሉ ወእምዝ ሰቀሉሙ ከዚህ በኋላ ሰቀላቸው ህህህህህህ«ፎቲከወሀበዐዘቲከ ነ ወአዘዘ ንጉሥ ይጽሐፍዎ ለዝንቱ ውስተ መሐፈ ኖብያተ ነገሥት ለተዝካር በአንተ አኩቴቱ ለመርዶክዮስ መርዶክዮስን ስለ ማክበር መታ ሰቢያ ሊሆን የነገሥታቱ ወግ ታሪክ በተጻፈበት ታሪከ ነገሥት ይጽፉት ዘንድ አዘዘ ምዕራፍ ጵ ወእምድኅረ ዝንቱ አዕበዮ ንጉሥ አርጤክስስ ለሐማ ዘአምዶቱ ብግያዊ አርጤክስስ ከሱ በኋላ የአም ዶቱ ልጅ የብግያ ሰው አንድም ዘተዘምዶቱ አጋጋዊ ይሳል ትውልዱ ከአጋግ ወገን የሚሆን ሐሣን አከበረው አገነነው ወአንበሮ ላፅለ እምነ ኩሉ አፅርክ ቲሁ ከባልንጀሮቹ ሁሉ በላይ አስቀ መጠው። ወይሰግዱ ሉቱ ኩሉሙ አለ ውስተ ዓፀዱ በቤተ መንግሥት ያሉ ሁሉ ሰገዱለት እስመ ከማሁ ይግበሩ አዘዘ ንጉሥ ንጉሥ ይሰግዱለት ዘንድ አዝዚልና ዘአስቴር ምዕ ወመርዶክዮስሰ ባሕቱ ኢይሰግድ ሎቱ መርዶክዮስ ግን አልሰገደለ ትም ኦሪት ዘሰገደ ለፍጡር ርጉም ውእቱ ትሳለችና ወይቤልዎ እለ ውስተ ቤተ ዓፀደ ንጉሥ በቤተ መንግሥት ያሉ ሰዎች እንዲህ አሉት አንተ መርዶክዮስ ለምንት ኢትት ኤዘዝ ለቃለ ንጉሥ አንተ መርዶክዮስ ለንጉሥ የማትታዘዝ ለምድነው አሉት ወኩሉ አሚረ ይቤልዎ ከመዝ ሁልጊዜ እንዲህ ይሉታል ወየአቢ ሰሚዖቶጮሙ እሱም አይሆንም ይሳቸው ነበር ወነገርዎ ለሐማ ከመ የአቢ ትእዛዘ ንጉሥ መርዶክዮስ የንጉሥን ትእዛዝ አልሰማም እንዳለ ለሐማ ነገሩት ወነገርዎ ከመ አይሁዳዊ ውእቱ አይሁዳዊ እንደሆነም ነገሩት ወሶበ አእመረ ሐማ ከመ ኢይ ሰግድ ሎቱ መርዶክዮስ ተምዐ ጥቀ መርዶክዮስ አዳልሰገደለት በሰማ ጊዜ ሐማ ፈጽሞ ተቆጣ ዘአስቴር ምዕ ወፈቀደ ያጥፍዖሙሥሙ ለኩሉሙ አይሁድ አለ ደወለ መንግሥቱ ለአርጤክስስ ሀለዉ አርጤክስስ በሂገዛው ሀገር አውራጃ ያሉ አይሁድን ሁሉ ሇጠፋቸውሠ ዘንድ ወደደ ወገብረ ከመዝ በቱወቱ ዓመት እሥዘቨ ነግሠ አርጤክስስ አርጤክስስ በነገሠ በዓሠራ ሁለት ዘመን እንዲህ ሆነ አስተዓፀወ ዕለተ እምዕለት ወወርኃ እምወርኀ ከመያጥፍዖሙ ለዘመደ መርዶክዮስ በአሐቲ ዕለት የመርዶክዮስን ዘመዶች በአንድ ቀን ያጠፋቸው ዘንድ ከቀን ቀን ከወር ወር ቢያወጣጣ ወወረደ ዕፁ ላዕለ ዐሥራሩ ወረቡዑ ለሠርቀ ወርኀ አዳር ፈላስፋ ነበርና እስራኤል የሚ ጠፉበት በመጋቢት በአሥራ አራት ቀን እንደሆነ ተገለጸለት ቿ ወነገሮ ለአርጤክስስ ወይቤሉ ለአርጤክስስ ነገረው እንዲህ አለው ሀሎ ሕዝብ ዐላዊ እምውስተ ኩሉ ሕዝበ መንግሥትከ በምትገዛቸው ሀገር ካሉ ወገኖች ወንጀለኛ ወገን አለ ወሕጎሙኒ ካልዕ እምነ ኩሉ አሕዛብ ሕጋቸው ሥርዐታቸው ከአሕ ዛብ ሁሉ ልዩ ነው ወኢይትኤዘዙ ለሕገ ንጉሥ ለንጉሥ ሥርዐት አይታዘዙም ወኢርቱዕ ይኅድኅሙ ንጉሥ ንጉሥ ይተዋቸው ዘንድ አይገ ባም ሀ ወአመሰ ፈቀደ ንጉሥ የአዝዝ ያጥፍዕዎሙ ንጉሥ የምትወድስ ከሆነ ያጠ ፏቸው ዘንድ እዘዝ ወናሁ አነ እጽሕፍ ወአበውእ ሸ መካልየ ብሩር በመዝገበ ንጉሥ እነሆ እኔ በንጉሥ ደብዳቤ ፈፌ እልፍ መክሊት ብር አገባለሁ ወአውአ ንጉሥ ሕልቀት ወመጠዎ ውስተ እዴሁ ለሐማ ንጉሥ ቀለበቱን አውጥቶ ለሐሣ በእጁ ሰጠው ከመ ይሕትም ሶበ ጸሐፈ በእንተ አይሁድ የአይሁድን ነገር በጻፈ ጊዜ አርጤክስስ አንዲህ አለ ብሎ ያትም ዘንድ ወይቤሎ ንጉሥ ለሐማ ንጉሥ ሐማን እንዲህ አለው ወርቅከኒ ይኩን ለከ ጠሳት ብታጠፋልኝ ወርቅ እከፈ ልሃለሁን ወርቁ ላንተ ይሁን ሕዝበኒ ግበር በከመ ፈቀድከ ሕዝቡን እንደወደድህ አጥፋ ዘአስቴር ምዕ ሮ ወጸውአ ጸሐፍተ ንገሥ በቀዳሚ ወርኀ አመሪ ዐሥሩ ወሠሉሱ ለሥሠርቅ ሚያዝያ በባተ ዐሥራ ሦስት ቀን የንጉሥን ጸሐፊዎች ጠራ ወጸሐፉ በከመ አዘዞሙ ሐሣ ለመላአክት ወለመሳፍንት ዘኩሉ በሐውርተ ሕንደኬ እስከ ኢትዮጵያ ለወወኗቱ በሐውርት በሕንደኬ አውራጃ በአሉ ሁሉ ለሹሣምንቱ አለቁች ሐማ እንደ አዘዛቸው እስከ ኢትዮጵያ ድረስ ለመቶ ሃያ ሰባት ሀገሮች ጳፉ ለለምልክና አሕዛቢሆ። አለ ወይቤልዎ ደቁ ለንጉሥ አልቦ ዘገበርከ ሉቱ እግዚአኦ ብላቴኖች አቤቱ ለመርዶክዮስ ያደረግህለት የለም አሉት ወእንዘ ይትናገር ንጉሥ አኩቴቶ ለመርዶክዮስ በጽሕ ሐማ ኀበ ንጉሥ ንጉሥ የመርዶክዮስን ምስጋና ሲናገር ሐማ ከቤተ መንግሥት አደባባይ ደረሰ ወይቤ ንጉሥ መኑ ዝ ዘውስተ ዓፀድ ንጉሥ ነጐዳ ሰምቶ ካዳራሽ የቆመ ሣነው አለ ወይቤልዎ ሐማ ሐማ ነው አሉት ወእምዝ ቦአ ሐማ የተላለፈ ነው ይንግሮ ለንጉሥ ከመ ይስቅሉ ለመርዶክዮስ ውስተ ዕፅ ዘአስተ ዳለወ ከዚህ በኋላ ባዘጋጀው ተራዳ ላይ መርዶክዮስን ይሰቅለው ዘንድ ሐሣ ለንጉሥ ይነግረው ዘንድ ገባ ወይቤልዎ ደቁ ለንጉሥ ናሁ ሐማ ይቀውም ውስተ ዐፀድ የንጉሥ ብላቴኖች እነሆ ሕማ ከደጅ ቁሟል ብለው ነገሩት ወይቤ ንጉሥ ጸውእዎ ንጉሥ ጥሩት አለ ወእምዝ ቦአ ሐማ ብለህ ግጠም ወይቤሎ ንጉሥ ለሐማ ምንተ አግበር ሎቱ ለብአሲ ዘአነ አፈቅር አክብሮ ንጉሥ ሐማን አከብረው ዘንድ እኬ ለምወደው ሰው ምን ይገባዋል አለው ወይቤ በልቡ ሐሣ መነ ያፈቅር ያክብሮ ንጉሥ ዘእንበለ ኪያየ ሐማ በልቡ ከኔ በቀር ንጉሥ የሚወደው ሣማን አለ ብሉ ወይቤሎ ለንጉሥ ለብአሲ ዘይፈቅድ ንጉሥ ያክብሮ ንጉሥ ያከብረው ዘንድ የወደ ደውን ሰው ያምጽኡ ሎቱ ደቀ ንጉሥ ሜላተ ዘይለብሶ ንጉሥ የንጉሥ ብላቴኖች ንጉሥ የሚለ ብሰውን ነጭ ሐር ያምጡለት ወፈረሰ ዘይጺዓን ንጉሥ ንጉሥ የሚቀመጥበትን ፈረስ ያምጡለት ወየሀብዎሥ ለአሐዱ እምአዕ ርክቲሁ ለንጉሥ እለ ክቡራን ከከበሩ ከንጉሥ ባለሟሉች ለአንዱ ይስጡት ወያልብስዎ ለውእቱ ብአሲ ዘያፈቅር ንጉሥ ንጉሥ የሚወደውን ሰው ያልብሰው ወያፅዕንዎ ዲበ ፈረሱ በፈረሱ ላይ ያስቀምጡት ወይስብክ ሎቱ ዓዋዲ ውስተ መርህበ ሀገር አዋጅ ነጋሪ በአደባባይ አዋጅ ይንገርለት እንዘ ይብል ከመዝ ይከውን ሉቱ ለብእሲ ዘንጉሥ አክበሮ ንጉሥ ያከበረው ሰው እንዲህ ይሆንለታል ብሉ ወይቤሎ ንጉሥ ለሐማ ሠናየ ትቤ ግበር ሎሉቱ ከማሁ ለመርዶ ክዮስ አይሁዳዊ ዘይፀመድ ውስተ ዓፀድ ንጉሥ ሐማን በጎ ነገር ተናገርህ አሁን እንደተናገርህ በቤተ መንግሥት ለሚያገለግል ለመርዶክዮስ አድርግለት ወኢትሕድግ አሐተ ቃለ እምዘ ነበብከ ከተናገርከው አንዲት ቃል አታስቀር አለው ወነሥአ ሐማ አልባሰ ወፈረሰ ሐማ ፈረሱን ልብሱን ተቀብሉ ወአልበሶ ለመርዶክዮስ መርዶክዮስን አለበሰው ህህህህህ«ፎከወዐኋበዐዘቲከ ወአጽአኖ ዲበ ፈረስ በፈረስ ላይ አስቀመጠው ወአዖደ ውስተ መርህበ ሀገር በአደባባይ አዙሮ ወሰበከ እንዘ ይብል ከመዝ ይሬሲ ንጉሥ ለኩሉ ብእሲ ዘፈቀደ ያክብሮ ንጉሥ ያከብረው ዘንድ ለወደደው ሰው ሁሉ እንዲህ ያደርግለታል ብሎ አዋጅ ነገረ ወእምዝ ገብአ መርዶክዮስ ውስተ ዐዐድ ከዚህ በኋላ መርዶክዮስ ወደቤተ መንግሥት ተመለሰ ወሐማኒ አተወ ቤት እንዘ ያቴሕት ርአእሶ ሐማም አንገቱን ደፍት ወደ ቤቱ ተመለሰ ወነገራ ሐማ ለሱዛራ ብአሲቱ ወለአዕርክቲሁ ሐማ ለሚስቱ ለሱዛራ ነገራት ለወዳጆቹም ነገራቸው ሁሉ ሰሰግድልኝ መርዶክዮስ የሚባል አይሁዳዊ ሳይሰግ ድልኝ ቀረ ብሎ ወይቤልዎ አዕርክቲሁ ወብአእሲቱ ሚስቱ ወዳጆቹ እንዲህ አሉት ዘአስቴር ምዕ ወቿ እመሰ ለመርዶክዮስ ዘአምዘመደ አይሁድ ተትሕትከ ሉቱ ትቅትድሜሁ ወደቀ ለአይሁድ ወገን ለሚሆን ለመ ርዶክዮስ ራስህን ካዋረድህ እንዳዋረድህ መቅረትህ ነው ወኢትክል መዊያዖቶ እሱን ማሸነፍ አይቻልህም እስመ እግዚአብሔር ምስሌሁ እግዚአብሔር በረድኤት ከሱ ጋራ አለና ወአጐጐዕዎ ለሐማ ውስተ በዓል ዘገብረት አስቴር ሐማን አስቴር ወደአዘጋጀችው ምሳለመምጣት አስቸኩሉት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال