Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

19 ዕብራውያን አንድምታ.pdf


  • የቃላት ደመና

19 ዕብራውያን አንድምታ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ለሐዋርያ ኀበ ዕብራውያን ። ደመ ያበውፅ ለቆ » ካህናት ውስተ ቅድስተ ቅዱሳን በእንተ ኃጢአት ሌዋ ሊቀ ካህናቱ ኃጢአት ስለማስተስረይ ደሙን ይዞ ወደ ቅደከተ ቅዱሳን ይገባ ነበር ።አ ከይከደ ሥጋውን ግን ከከተማ በእፍአ በአሳት ያቃጥሉት ነበር። አላ እንተ ትመጽእ መንግሥተ ነኃሥሥ ዛም የምትመጣውን መንግሥተ ሰማይን እንሻለን እንጂ ። ፍሬ የሚኾን ዛአለ የላይ ከንፈር የታች ከንፈር ደክሞ የሚያቀርበው ስለ ኾነ ፍሬ ከናፍሪነ አለ ። ይህን ማስተማሩን ደስ ብሏቸው ያደርጉት ዘንድ ። ስለኛ ትጸልዩልን ዘንድ ። በበጎው ሥራ ኹሉ እሱ የሚሻውን ነገር ትሠሩ ዘንድ ። ዘሎቱ ስብሐት ለዓለመ ዓለም።

  • Cosine ማጠቃለያ

ወእአጠየቆሙ ከመ ኮነ ተዋልጦ በቀዳሚ ሕግ በእንተ ድካማ እስመ አልባቲ ባቀሩዕ ወኢያሥለጠት ወኢምንተኒ ኦሪት ። ወካዕበ እጠየቆሙ ከመ ጽላሎት ይእቲ ኦሪት ለእንተ ትመጽእ ሠናይት ወፈቀይ ካዕበ ሐዋርያ ነሚቶታ በዘይ ደሉ ለተነሥቶ እንዘ ያመጽእ ስምዐ እም ቃለ እግዚአብሔር ዘይቤ በአፈ ኤርምያስ እሠርዕ ለቤተ አስራኤል ወለቤተ ይሁዳ ሕገ ሐዲሰ ወእኮ ከመ ዝኩ ሕግ ዘሠራዕኩ ስእበዊሆሙ እመ አውፃእክዎሙ እምድረ ግብጽ እስመ እሙንቱ ኢነበሩ በሥርዓትየ ወእነሂ ትኅየይከዎሙ ። እስመ ኢየሱስ ከርስቶስ ውእቱ ትማልምኒ ወዮምኒ ውእቱ እስከ ለዓለም ። ይህን ለምን ይሻዋል ቢሉ መንግሥተ ሰማይ ። ከማን ቢሉ ክሰማይ ምነው የስማይና የምድርማ ተፈጥሮ በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ስማየ ወምድረ እንዲል ዘፍጥ አንድ ጊዜ አይደለምን ቢሉ የሰማይ ተፈጥሮ ግብር እምግብር ነው ቢሉ አቅደምከ የተመቸ እምኀበ አልቦ። ህህህህህ ፎፒቲከዕዐወመዉበዐቲከብ«ዐ መልእክት ኀበ ዕብራውያን ። ወይቤ ምንትኑ ውእቱ ሰብእ ከመ ትዝክሮ ወዕጓለ እመሕያው ከመ ተሐውፉ ። አንድም ለብዙ መላእክት አላስገዛም እንጂ ላንድ መልአከስ አስገዝቷል እንዳይሉት ገዥው ቅሉ በሥጋ ወደኋላ እንደኾነ መጽሐፍ ምንትኑ ውእቱ ሰብእ ከመ ትዝከሮ ወምንትኑ ዕጓለ እመሕያው ከመ ተሐወዶ ብሎ እንደተናገረ ዘንድ ነው። ከዚህም ንባብ ያስማማሉ እስመ ደቂቅ ተሳተፉ በሥጋ ወደም ውእቱኒ ተላተፎሙ በዝንቱ ወከመ ቢጾሙ ኮነ ሎሙ ያለውና ወሶበ ተስእኖ ለሕገ አሪት ላዕለ ሞት በእንተ ድካመ ሥጋ ፈነወ እግዚአብሔር ወልደ በአምላለ ነፍስተ ኃጢአት ያለው ርሜጋ ወኩነና ለይእቲ ኃጢአት በነፍስቱ ያለውና ከመ በሞቱ ይሥዓሮ ለመልአከ ሞት ዛዛዘው እቱ ስይጣን ያስው ። ወያዕርፎሙ ለዙሎሙ እለ በፍርኀተ ሞት ተኩነኑ በዙሉ መዋዕለ ሕይወቶሙ ወተቀንዩ ለግብርናት ያለውና ከመ ያጽድቀነ ኪያነ ወከመ ይረሲ ለነ ከመ ዘፈጸመ ገቢሮቶ ለሕ ኦሪት ያስው እንድ ነው ብሎ ሊቁ አስማምቶታል ሮሜቿ» እስመ አኮ እመላእከት ዘነሥኦ ለዘነሥኦ ዘእንበስ ዳዕሙ አምዘርዐ አብርሃም ። ልረ እንድ እግዚአብሔር ነው ኹሉ ካላቸው አንዱ ሙሴ ነውና ኣሃኣባላይየቶከበቲከ«ዐየ መልእክት ኀበ ዕብራውያን ። በሱ ቃል ደነገር ዘንድ ባለው በተናገረው ነገር ኹሉ ይመሰክርለት ዘንድ ኢይመሰል ክሙ ዘአነ አስተዋድየክሙ ኀበ አብ አላ ሀሎ ሙሴ ዘያስተዋድየክሙ እንዲል ዮሐ ወክርስቶስስ ከመ ወልድ ውስተ ቤቱ። ክርስቶስ ከመ ወልድ ። እፎ ይእዜ ይቤ በከመ መሐልኩ በመዓትየ ከመ ከመ ኢይበውኡ። እስመ ዘቦአ ውስተ ዕረፍት ናሁኬ እዕረፈ ውእቱ እምኩሉ ግብሩ « ራእ ዮሐ የሞተ ሰው በዚህ ዓለም ከሚደከመው ድካም እንዲያርፍ መንግሥተ ሰማይም የገባ ፍጹም ዕረፍት ያርፋል ። እስመ ሕያው ቃለ እግዚእብሔር ኤር ። ብ እስመ ኢ። ከፍል ወስመዮ እግዚአብሔር ሊቀ ካህናት ዘለዓለም በከመ ሚመቱ ለመልከ ዴቅ ። ሐተታ ወዴት ነበርና ውእቱኒ ፀሠረ አለ ቢሉ እስመ ዓዲሁ ሀሎ ውስተ ሐፅ እብርሃም አቡሁ አመ ተራከቦ መልክ ጹዴቅ ብሎ አሁን እን ዲያመጣው ቢኖር በገበረ ነበርና ባባቱ በእብርሃም ባሕርይ ነበርና። ውእቱ ስማዕቱ ሀይቤ እንተ ውእቱ ካህን ከመ መቱ ለመልከ ጹዴቅም በሥጋዊ በደማዊ ሥርዓት በኦሪት በሥጋዊ በደማዊ መሥዋዕት እንዳይደለ በኅብስተ ሕይ ወት በሕገ ሕይወት በወንጌል እንደኾነ ሲያስረዳ እንደመልከ ጹዴቅባለሹመት ተሹመሀ የዓለሙ እገልጋይ አንተ ነህ ያለው እሱ ምስከሩ ነው ባከዎ እስመ ኮነ ተዋልጦ በቀዳሚ ሕግ። እንድም እስመ ኮነ ተዋልጦ በቀዳሚ ሕግ። ህህዝህባ ዩሂክክክርየዲከዐዐ መልእክት ኀበ ዕብራውያን እስመ ይስዕሮሙ ሞት ። እስመ ለግሙራ ሕያው ውእቱ ም ። ባ ወአልቦ ግብር ኩሎ እሜረ ከመ ሊቀ ካህናት ብሎ ነበርና የተድሞው ሊቀ ካህናት ዕለት ዕለት መሥዋዕት ማቅረቡ የዛሬው ዕለት ዕለት መሥዋዕት አለማቅረቡ እንደምነዋ ትሉኝ እንደኾነ ኦሪት መዋቲ ሰውን ሊቀ ካህናት ትሾም ነበርና ድኩመ ይላል ደካማ ሰውን ትሾም ነበርና የቀደመው ሲሴቀ ካህናት አንድ ጊዜ ባቀረበው መሥዋዕት ስርየት ድኅነት ማሰጠት የማይቻለው ስለሆነ ነው ። አንድም እለ ያቀርቡ መሥዋዕተ ቀዲሙ በእንተ ኃጢአቶሙ ወድኅረ በእንተ ሕዝብ ብሎ ነበርና የቀ ደመው ለራሱ መሥዋዕት ማቅረቡ የዛሬው የራሱ መሥዋዕት አለማቅረቡ እንደምነዋ ትሉኝ እንደኾነ ኦሪት መዋቲ ሰውን ድኩመ ደካማ ሰውን ትሾም ነበርና የቀደመ ሊቀ ካህናት በኃጢአት የሚለወጥ ደካማ ስለሆነ ነው ። ወዙሉ ሊቀ ካህናት ይሠየም ከመ ያብዕ መሥዋዕተ ወሞርባነ ሊቀ ካህናት ኩሉ ዕለት ዕለት መሥዋዕት ሞርባን ያቀርብ ዘንድ ይሾም ነበረ ። ህህህህህ ፎፒቲከዕዐወመዉበዐቲከብ«ዐ መልእከት ኀበ ዕብራውያን ። እስመ ሀለዉ ውስቴታ ካህናት እለ ያበውኡ መሥዋዕተ በሕገ ኦሪት። እስመ ዛቲ ይእቲ ሥርዓት እንተ እሠርዕ ለቤተ እስራኤል እምድኅረ እማንቱ መዋዕል ይቤ ግዚአብሔር እወዲ ሕግየ ውስተ ሕሊናሆሙ ወእጽሕፎ ውስተ ልቦሙ ኢሳ ዛ ካምስት ሽህ አምስት መቶ ዘመን በኋላ ለኹለቱም ነገድ ለዐሥሩም ነገድ የምሠራት ሥርዓት ይህች ናትና ሕጌን በልቡናቸው እጽፈዋለሁ በሕሊናቸው እቀርጸዋለሁ ። እስመ ኢትበቶነዕ አመ ሕያው ውእቱ ዘሠርዓ። እስመ ኢትበሞዕ አመ ሕያው ውእቱ ዘሠርዓ ። ውስተ ግብረ እደ ሰብእ ያለውና ኅበ ቅድስት ያለው አንድ ወገን ኢየሱስ በሰማያዊት ደብተራ ብርሃን አምሳል ወደ ተሠራች ወደ ደብተራ ኦሪት የገባ አይደለም ። አንድም ውስተ ግብረ እደ ሰብእ ያለውንና ኀበ ቅድስት ያለውን በየራሱ ለማው ጣት ወደ ቅድስት ልግባ ባለ ጊዜ በስማያዊት ደብተራ ብርሃን እምሳል ወደተሠራች ወደ ደብተራ ኦሪት የገባ አይደለም ። ወአኮ ዘልፈ ዘይሠወዕ ርእሶ ከመ ዘይገብር ሊቀ ካህናት ወይበውዑ ውስተ ቅድስተ ቅዱሳን በበዓመት በደመ ባዕድ ዘፀአ ጋ የቀደመው ሊቀ ካሀናት በዓመት በዓመት ደመ ላህምን ደመ ጠሊን ይዞ ወደቅድስተ ቅዱሳን ይገባ እንደነበረ እሱም ኹልጊዜ ራሱን ይሠዋ ዘንድ ወደ ደብተራ ርእሱ ወደ ደብተራ መስቀል የሚገባ አይደለም ። መልእከት ኀበ ዕብራውያን ። እስመ ። ወውእቱሰ ምዕረ ሦዐ ርእሶ መሥዋዕተ እንተ ለዝሉፉ በእንተ ኃጢአትነ ቀ « እሱግን ናን ኃጢአት ስለማስተስረይ የዘለዓለም መሥዋዕት ራሱን እንድ ጊዜ ሠዋ ወነበረ በየማነ እግዚአብሐር ። አምነው ስሚከብሩ ሰዎች የማታዳግም መሥዋዕት ራሱን አንድ ጊዜ ሠዋ « ወሰማዕትነ መንፈስ ቅዱስ ። ነአምር ከመ ተፈጥረ ዓለም በቃለ እግዚአብሔር ። ሐተታ ነገርዎ አለ ምነው አንድ ሱርያል አይደለምን ቢሉ መጽሐፍ ሰም ካልጠራ ማብዛት ልማዱ ነውና ወብፅዕት አንቲ እንተ ተአምኒ ክመ ይከውን ቃል ዘነገሩኪ እምኅበ እግዚአብሔር እንዳለ የነገራት እንድ ቅዱስ ገብርኤል ሲሆን ሉቃ ጓ ። እስመ ኮኑ ይጸንሑ ሀገረ እንተ ባቲ መሠረት እንተ ኬንያሃ መባሪሃ እግዚአብሔር ። ከመ «ይኩን ብዝኖሙ ከመ ኮከበ። አንድም ይስሐቅ መሥዋዕት ኾኖ ። እስመ ርእይዎ ከመ ሠናይ ውእቱ ሕፃን ። ወምንተ እንክ እብል እስመ ኀጹር ዕለትየ ከመ እዜ ኑክሙ በአንተ እለ ጌዴዎን ሀመሳ እለ ጌዴዎን በሃይማኖት ቢጾኑ የተደረገላቸውን እንዳልነግራችሁ ቀኑ አፕጥሮብኛልናምን። ጊዜ ነው ሲል ። እስመ ከመ ውሉድ ይብለክሙ ። ፄ እስመ ዘአፍቀረ እግዚአብሔር ይጌሥጽ ። እስመ ከመ ውሉዱ ያፈቅረከሙ እግዚእብሔር ። እስመ በእንቲአሁ ቦ እለ ክፈሎሙ ከመ ይትቀበሉ ነግደ መላእክት እንዘ ኢያአምሩ ሮሜ ዘፍጥ እንግዳ መቀበልን ስለወደዱ ሳያውቁ የመላእከትን አንግድነት ይቀበሉ ዘንድ ያደላቸው አሉና አለ እለ ሎጥ እለ እብርሃም ። እስመ ውእቱ ይቤ ኢይኅድገክ ወኢይትሔየየከክ ዮሐ ። አንድም ሰው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት