Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

18 መጽሐፈ ዮዲት.pdf


  • word cloud

18 መጽሐፈ ዮዲት.pdf
  • Extraction Summary

ፎከ ዘዮዲት ምዕ ወተቀብረት ውስተ በዓተ ምናሴ ምታ ከመሞቷ አስቀድማ ገንዘቧን ከፍላ የባሏን ገንዘብ ለባሏ ዘመዶች ሰጠች ቋ ወአልቦ እንከ ዘገረሞሙ ለደቂቀ አሥራኤል በመዋዕለ ዮዲት በዮዲት ዘመን የእስራኤልን ልጆች ያስፈራቸው የለም ተፈጸመ ዘዮዲት በረከተ ጸሉታ የሃሉ ምስሌነ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ለዓለመ ዓለም አሜን የዮዲት ጉባዔ ነው።

  • Cosine Similarity

ወሠረዎ ለዝሉፋ ለዘለዓለሙ አጠፋው ወአተዉ ውአቱ ወአለ ምስሌሁ ኩሉ ብዙኃን ዕደው መስተቃትላን እሱ ከሱ ጋራ ያሉ አርበኞች ወደሀገራቸው ተመለሱ ዘዮዲት ምዕ ወነበረ ህየ ውእቱ ተ ወ ፅለተ እንዘ ይመክር መቶ ሃያ ቀን እሱ ከዚያ ሲመክር ተቀመጠ ወይሔሊ ምክሩን ሲያወጣ ሲያወርድ ተቀመጠ ምዕራፍ ወአመ ቱ ወቿቱ ዓመት በዐሥራ ስምንተኛው ዘመን በሰብዑ ለጽልመት ጨረቃ ሠርቅ ባደረገች ጨለ ማውን ባጣች ሕፀፅ ባደረገች ብርሃደቋን ባጣች በሰባተኛው ቀን ቀዳማይ ወርኅ ኮነ ነገር በቤተ ናቡከደነፆር ንጉሠ ፋርስ በመጀመሪያ ወር በሚያዝያ በናቡከደነፆር ቤት ነገር ተነሣ ከመ ይትበቀል ለኩሉ ምድር በከመ ይቤ እሱ እንደተናገረ ዓለሙን ሁሉ ተበቅሎ ያጠፋ ዘንድ ወጸውኦሙ ለኩሎሙ መገብቱ ወመላእክቲሁ ሹማምንቱን አለቆቹን ጠራ ቸው ወተናገረ ምስሌሆሙ ምሥጢረ ምክሩ መቶ ሐያ ቀን የመከረውን ምሥጢር ከነሱ ጋራ ተጨዋ ወተ ወነበበ ኩሎ እኪተ ላዕለ ምድር በዚህ ዓለም አደርገዋለሁ ያለውን ክፉውን ሁሉ ተናገረ ወእሙንቱ አሕለቁ ከመ ይሥ ርውዎ ለኩሉ ዘሥጋ ላዕለ እለ ኢተደለዉ በቃለ አፉሁ እነዚህም በሱ አዋጅ ያልተዘ ጋጁ ሥጋዊን ደማዊን ሁሉ ያጠፉ ዘንድ ምክር ቆረጡ ወእምዝ ሶበ አኅለቀ ምክሮ ምክሩን ከፈጸመ በኋላ ጸውዖ ናቡከደነፆር ንጉሠ ፋርስ ለሆሎፎርኒስ መልአከ ኃይሉ ዘእምታሕቴሁ ናቡከደነፆር ከሱ በታች ለሠ ራዊቱ ቢትወደድ አድርጐ የሾመውን ሆሎፎርኒስን ጠራው ወይቤሎ ከመዝ ይቤ ንጉሥ ዓቢይ እግዚአ ኩሉ ብሔር የሀገሩ ሁሉ ጌታ የሚሆን ገናና ንጉሥ እንዲህ አለ አለው ናሁ ትወጽእ እምቅድመ ገጽየ እነሆ ከፊቴ ወጥተህ ትሄዳለህ ወትነሥእ ምስሌከ ዕደወ ምዕመናነ በኃይሎሥ በኃይላቸው የታመኑ ጐልማ ሶችን ካንተ ጋራ ይዘህ ሂድ አጋራውያነ ተ ወተ ዓሥር እልፍ ከሁለት ሽሕ አርበኛ ወመስተፅዕናነ አፍራስ ምስለ አፍራ ሲሆሙ ተ ወተ ዐሥር እልፍ ከሁለት ሽሕ ፈረሰኛ ወሰብአ ሐዕ ተሸ ወተ ዐሥር እልፍ ከሁለት ሽሕ ቀስተኛ እነዚህን ይዘህ ወትወእ እምኔየ ውስተ ኩላ ምድር እንተ መንገለ ዓረብ ከኔ ተለይተህ በምዕራብ በኩል ወደ አለ አገር ትሄዳለህ እስመ ዐበዩ ተአዝዞ ለቃለ አፉየ እኔ በቃሌ ያዘዝሁትን ትእዛዝ እምቢ ብለዋልና ወትሰብክ ሎሙ ያስተዳልዉ ሊተ ብሔረ ወማየ ወሀውን ከበው ሀገሩን ይይዙ ዘንድ አዋጅ ንገርላቸው አስመ እመጽእ በመዓትየ ላዕሌሆሙ በመዓት በቁጣ እመጣባቸዋ ለሁኖ ህህህህህህ«ፎከዐበዐዘቲከዐ ዘዮዲት ምዕ ወእከድን ገጻ ለምድር በእግረ ኃይልየ በሠራዊቶቼ ብዛት ምድርን እሸፍናታለሁ ወእሬስዮሙ ሕብልያ ወበርበረ እንዲበዘብዚቸው አደርጋለሁ ቿ ወአብድንቲሆሙኒ ይመልእ ውስተ ቁላቲሆሙ ሬሳቸው በቁላው ሁሉ ይሞላል ወውስተ አፍሳግ ይመልዕ አብድን ቲሆሙ ሬሳቸው በወንዙ ሁሉ ይሞሳላል ወበተከዚኒ በፈሳሹ ወሀም ሬሳቸው ይመላል ሀ ወእዘርዎሙ ለፄዋሆሙ እስከ አጽናፈ ምድር ምርኳቸውን ጽንፍ እስከ ጽንፍ እበትነዋለሁ ወአንተሰ ቅድም ወንሣእ ኩሎ ደወሎሙ ሊተ አስቀድመህ አንተ አውራጃ ቸውን ያዝ ወያገብኡ ርእሶሙ ኀቤከ ወባት ይገቡልሃል እጃቸውን ይሰጡሃል ወፅቀቦሙ ሊተ እስከ ዕለተ እትቤቀሎሉሙ እስከ ማጠፋበት ቀን ጠብቃ ቸው ዘዮዲት ሦዕ አስመ ኢትምሕኮሥ ዓይንከ ለእለ አጽጵረሩ ግብር ሰነሱ ለእነዚህ ዓይንህ አታዝንላቸውምና ከመ ትቅትሉሙ ወትበርብሮሙ ውስተ ኩሉ ምድርከ በሀገርህ ሁሉ ታጠፋቸው ተበዘብዛቸው ዘንድ አስመ ሕያው አነ ወጽኑዕ መንግሥትየ ሕያው ነኝና መንግሥቴም ጽኑ ነውና ከመ እግበር ዘንተ በእዴየ በከመ ነበብኩ በቃሌ እንደተናገርኩ ይህንን አደርግ ዘንድ ወአንተኒ አልቦ ዘተሐድግ ወኢአሐተ አምቃለ አግዚእከ አንተም እኔ ከተናገርኩት ነገር አንዲት የምትተወው አይኑር አላ ገቢረ ግበር በከመ አዘዝኩከ እንደአዘዝኩህ አድርግ እንጂ ወኢታጉንዲ ገቢሮቶ ፈጥነህ አድርግ እንጂ ወወፅአ ሆሎፎርኒስ እም ቅድመ አግዚኡ ሆሉፎርኒስ ከጌታው አስቀ ድሞ ወጣ አንድም ከፊቱ ወጣ ልጸውኦ ለኩሎሙ ኃያሳን ህለጅሉሙ መላአ ክት ወሠራዋ ት ኃያሳኑኙን አለቆችን ሁሉን ጠራ ዐሠራዋት ሠራዊቱን ሁሉ ጠራ ወሊቃናተ ኃይሉ የሠራዊቱን አለቆች ጠራ ወዘአሶር ኃያላኑን ጠራ ወጐኑለቁሙ ለኅሩያን ዕደው መስተቃትላን የተመረጡ አርበኞችን ቁጠ ራቸው በከመ ነበበ እግዚኡ ጌታው እንደተናገረ አጋራውያን ቱጽ ወት አግረኞች ዐሥር አልፍ ከሁለት ሸሕ ናቸው ወሰብአ አፍራስ ቱሸ ወጦጽጵ ዐሥር እልፍ ከሁለት ሽሕ ፈረሰኛ ወሰብአ ከ ቱ ወጽት ዐሥር እልፍ ከሁለት ሺሕ ተስተኛ ሆኑ ወአዘዘ ለኩሎሠው ከመ ይትቃትሉ ወከመ ይፃብዑ ሁሉንም ወጥተው ይዋጉ ዘንድ አዘዛቸው ት ወነሥኡ አግማለ ወአዕዱገ ህአብቅትለ ለስንቆሙ ብዙኀ ጥቀ ለስንቅ መጫኛ ሊሆኑ እጅግ ብዙ የሆኑ ግመሎሉሎችን በቅሎ ዎችን አህዮችን ያዙ አባግዓ ወአልሕምተ ወአጣሌ ሰሲሳዮሥ ዘአልቦ ጐልቀ ምግብ ሊሆናቸው ቁጥር ሥፍር የሌላቸው ላሙን በጉን ፍየሉን ተቀበሉ ወአስንቀ ለኩሉ ሰብኡ ለሰዎቹ ሁሉ ስንቅ ሰጠ ወለብዙኃን ወርቀ ወብሩረ አምቤተ ንጉሥ ብዙኃ ጥቀ ከንጉሥ ቤት ለብዙ ሰዎች ብዙ ወርቅ ብር ሰጣቸው ሀ ወወፅአ ውአቱ ወኩሉ ኃይሉ እሱ ሠራዋቱ ወጣ ወጸብዐ ቅድመ እምንጉሥ ናቡከደ ነዖር ከንጉሥ አስቀድሞ ወጥቶ ተዋጋ ወከመ ይክድን ኩሉ ገጸ ምድር መንገለ ዓረብ በሠረገላ ወበአፍራስ በሠረገላ በፈረስ በምዕራብ በኩል ምድርን ይሸፍናት ዘንድ ወአጋርያን ኅሩያን በአርበኞች በተመረጡት ሰዎች ምድርን ይሸፍኗት ዘንድ ህህህህህ«ፎከወዐክበዐዘቲከዐ ዘዮዲት ምዕ ወብዙኃን አለ ኀብሩ ምስሌ ሆሙ ከመ አንበጣ ወፅኡ ምስ ሌሆሙ ከነዚያ ጋራ የተባበሩ ሰዎች እንደ አንበጣ በዝተው ወጡ ወከመዣፃ ባሕር እንደ ባሕር አሸዋ ብዙ ናቸው ወአልቦሙ ልቀ እምነ ብዝዣጥጮሙ ከብዛታቸው የተነሣ ቁጥር ሥፍር የላቸውም ወወፅኡ እምነ ነነዌ ምሕዋረ ሠሉስ ዕለት ውስተ ገጸ ገዳም ዘቤቄጤሌት ከነነዌ ወጥተው በቤቄጤሌት ወዳለ ምድረ በዳ የሦስት ቀን ጐዳና ሄዱ ወሖረ እምነ ቤቄጤሌት ዘገቦ ደብር ዘመንገለ ጸጋም ዘመልዕልተ ኬልቅያ በተራራ አጠገብ ከቤቄጤሌት ከኬልቅያ በላይ ወዳለ ግራ ግራውን ሄደ ወነሥአ ኩሉ ኃይሎ አጋርያነ ሠራዊቱን ሁለ አርበኞችን ሁሉ ይዞ ወሰብአ አፍራስ ፈረሰኞችን ወሠረገላቲሁ ሠረገላውን ይዞ ዐሖረ እምህየ መንገለ አድዋሊሆሙ ከዚያ ተነሥቶ ወደ አውራ ጃቸው ሄደ ወቀተሎሙ ለፌድ ወለሉድ ፌድን ሉድን አጠፋቸው ወዬዔዬወዎሙ ለኩሉሙሥ ደቀቀ ሬስስ የሬስስን ልጆች ሁሉንም ማረካ ቸው ወለደቂቀ አስማኤል እለ ውስተ ገዳም ዘመንገለ ገጸ አዜብ ዘኤሌዎን የእስማኤልን ልጆች በኤሌዎን ግራ ባለ በምድረ በዳ አጠ ፋቸው ወአደወ ኤፍራጥሰ ኤፍራጥስን ተሻገረ ወኃለፈ እመስጴጦምያ ከመስጴጦምያ ተንሥቶ ሄደ ወነሠተ ኩሎ አህጉሪሆሙ ዓበይተ ዘመልዕልተ አህጉረ አርባዐኔ ከአርባ አኔ በላይ ያሉ ደጋጉን ሀገራቸውን አጠፋ አንድም አርብዓ ይላል ያልታወቁ አራት ሀገሮችን አጠፋአንድም ጢሮስ ሲዶና ሞዓብ አሞን ናቸው እስከ በጽሐ ኀበ ብሔር ወደሀገሩ እስኪደርስ ድርስ ዘዮዲት ምዕ ወረከበ ደወለ ቄልቅያ የቄልቅያን አውራጃ ያዘ ወቀተለ ኩሉ ፀሮ ጠላቱን ሁሉ ገደለ ወሖረ እስከ ደወለ ያፌት ዘመንገለ አዜብ ዘገጸ አረብ በምዕራብ አጠገብ ባለች በአዜብ በኩል እስከ ያፌት ዕፃ ድረስ ሄደ ወአገቶሙ ለኩሎሙ ደቂቀ ምድያም የምድያምን ልጆች ሁሉ ከበባቸው ወማኅረከ እንስሳሆሙ ከብታቸውን ሁሉ ማረከ ወአውዐየ አብያቲሆሙ ቤታቸውን አቃጠለ ወወረደ ውስተ ገዳም ዘደማስቆ በጊዜ ማዕረረ ሥርናይ በስንዴው መከር ጊዜ ወደ ደማስቆ ምድረ በዳ ወረደ ወአውዐየ ኩሎ ገራውሂሆሙ አዝመራቸውን ሁሉ አቃጠለ ወአባግዒሆሙሰ ወመራዕይሆ አዘዘ የሐብልዩ በጎቻቸውንና መንጋቸውን ሁሉ ይበዘብዙ ዘንድ አዘዘ ወነሠተ አህጉሪሆሙ አገራቸውን አጠፋ ዘዮዲት ምዕ ወደቂቁሙኒ ነሥአ ልጆቻቸውን ሣርኮ ወሰደ ወቀተለ ኩሉ ሠወራዙቶሙ በአፈ ሕቂሂን ጐልሣሶችን በጦር አጠፋቸው ወወድቀት ፍርሃተ ዚአሁ የሱ መፈራት በሁሉ ደረሰች ቿ ወድንጋፄ ላዕለ እለ ይነብሩ ውስተ ጳራልያ በጳራልያ በሚኖሩ ሰዎች ድንጋፄ መጣባቸው ወእለ ውስተ ሲዶና ወጢሮስ በጢሮስ በሲዶና የሚኖሩ ወኩሉሙ እለ ይነብሩ ውስተ ሴይር ወአቂና በሴይር በአቂና የሚኖሩ ወከለሪሙ እለ ይነብሩ ውስተ ደሣናሆን በደማናሆን የሚኖሩ ሁሉ ወአለ ውስተ አዛጦን ወአስተሉና በአዛጦን በአስቀሎና የሚኖሩ ፈርሁ ጥቀ አምኔሁ ከሱ የተነሳ እጅግ ፈሩ ምፅራፍ ወፈነዉ መልአክተ በቃለ ሰላም በፍቅር አነጋገር መልእክተኞ ችን ሰደዱ ህህህህህ«ፎከወዐህበዐዘቲከዐ እንዘ ይብሉ ናሁአ ንሕነ አግብ ርቲሁ ለናቡከደነፆር ንጉሥ ዓቢይ እነሆ እኛ የገናና ንጉሥ የናቡከ ደነፆር ባሮች ነን ብለው ሀለውነ ቅድሜከ በፊትህ አለነ ወረስየነ በከመ ፈቀድከ በቅድመ ገጽከ በፊትህ እንደወደድህ አድር ገን ወናሁ አህጉሪነ ወኩሉ በሐው ርቲነ አገራችን መንደራችን ሁሉ ወኩሉ ገራውሂነ እርሻችን ሁሉ ወመራዕይነ ከብታችን ወኩሉ አዕፃዳተ ወፍርነ የመሰምሪያችን ቦታ ሁሉ ወአባግዒነ በጎቻችን ለከ ቅድመ ገጽከ በፊትህ ናቸው ወግበር ዘፈቀድከ የወደድከውን አድርግ ወናሁ አህጉሪነ ዓበይት ደጋግም የሆኑ አገሮቻችን ዘዮዲት ምዕ ወእለ ይነብሩ ውስቴቶን በዚያ የሚኖሩ አግብርቲከ እሙንቱ ባሮችህ ናቸው ወነዓ ረሲ ዘከመ ፈቃድከ መጥተህ እንደወደድህ አድርግ ወበጽሑ እሙንቱ ዕደው ኀበ ሆሌሎፎርኒስ እኒህ ሰዎች ከሆሉፎርኒስ ዘንድ ደረሱ ወዜነውዎ ዘንተ ነገረ ይህን ነገር ነገሩት ወወረደ ውስተ በሐውርቲሆሙ ውአቱ ወኃይሉ አሱ ሠራዊቱ ወደሀገራቸው ወረደ ወአዕቀበ አህጉሪሆሥ ዓበይተ ደጋግ የሚሆኑ አገራቸውን አስጠበቀ ወነሥአ እምኔሆሙ ዕደወ ኅሩያነ እለ ያስተታልዎሙ ከነዚያ የሚረዱት የተመረጡ ሰዎችን ያዘ አንድም ጉዳና የሚያሳዩትን ሰዎችን ያዘ ጂ ወተቀበልዎ እአሙንቱኒ ወኩሉ በሐውርቲሆሙ እነዚያም ሀገሩ ሁሉ ተቀበሉት በአክሊላት አክሊል ደፍተው ወበማኅሌት ዘፈን እየዘፈኑ ወበመዝሙር በገና እየደረደሩ ወበከበሮ ከበሮውን እየመቱ ተቀበሉት ወዖፆደ ውስተ ደወሎሙ ሀገራቸውን ተመራ ወሠበረ ምስላቲሆሥሙ ጣዖታቸውን ሰበረ ወእዙዝ ውእቱ ከመ ያጥፍእ ኩሉ አማልክተ ሰብእ ከዚህ አስቀድሞ በሰው አምሳል የተሠራውን ጣኦት ያጠፋ ዘንድ ታዝዞ ነበረ ወያምልክዎ ለናቡከደነፆር ሉቱ ለባሕቲቱ ናቡከደነፆርን ብቻ ያመል ኩት ዘንድ ወኩሉ አሕዛብ አሕዛብ ሁሉ ወኩሉ በሐውርት ሀገሩ ሁሉ ከመ ይበልዎ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይሉት ዘንድ ፈድ ዘዮዲት ምዕ ሀ ወመጽአ ውስተ ኩሉ ገጸ ኤስድሬሉም ዘገባይያ የገባይያ አውራጃ ወደሚሆን ወደኤስድሬሉም መጣ ዘቅድመ አጳርያኖስ ዓቢይ ዘይሁዳ የይሁዳ ዕፃ በሚሆን በጳርያኖስ አንጻር ያለ ወሖረ ማዕከለ ገዳመ ጤቦን በጤቦን ምድረ በዳ መካከል ሄደ ወአሕጉረ ሴቅቶን በሴቅቶን አውራጃ መካከል ሄደ ወነበረ ህየ አሐደ ወርኃ ያስተጋብእ ስንቀ ለአሕዛቢሁ ለሠራዊቱ ስንቅ ያዘጋጅ ዘንድ አንድ ወር ከዚያ ተቀመጠ ምዕራፍ ጉባዔ ወሰምዑ ደቂቀ እሥራኤል ወእለ ይነብሩ ውስተ ይሁዳ የእሥራኤል ልጆች በይሁዳ የሚኖሩ ሁሉ ኩሉ ዘገብረ ሆሉፎርኒስ ላዕለ አሕዛብ መልአከ ኃይሉ ለናቡከደነዖር ንጉሠ ፋርስ የፋርስ ንጉሥ የናቡከደነፆር ቢትወደድ ሆሉፎርጊኪስ በአሕዛብ ላይ ያደረገውን ሁሉ ሰሙ ህህህህህ«ፎከሀበዐዘቲከ ዘከመ አማሰነ ኩሉ ደወሉሠ አውራጃቸውን ሁሉ እንዳጣፋ ሰሙ ወዘከመ አጥፍኦመሥ እንዳጠፋቸው ሰምተው ወፈርሁ ጥቀ ፈድፋደ እምቅ ድመ ገጹ ከፊቱ የተነሣ እጅግ ፈሩ ወበእንተ ኢየሩሳሌም ስለ ኢየሩሳሌም ወበእንተ ቤተ እግዚአብሔር አምላኮሙ የፈጣሪያቸው የእግዚአብሔር ማደሪያ ስለ ምትሆን ስለ ቤተ መቅደስ ፈሩ አስመ ግብተ ሀለዉ እምኅበ ዐርጉ እምድኅረ ተፄወዉ ኩሉ ኅሩያን ሕዝብ ዘእምነገደ ይሁዳ ከነገደ ይሁዳ የተወለዱ የተመረጡ ወገኖች ከተማረኩ በኋላ ከተራራው ላይ ድንገት ወጥተው ቁጭ ቁጭ ብለው ነበረና ፈሩ አንድም ሆሉፎ ርኒስ ድንገት መጥቶባቸው ፈሩ ወበእንተ ንዋየ ቅድሳት ስለ ንዋየ ቅድሳቱ ወምሥዋዕ ስለ ምሥዋዑ ዘዮጻዲ ት ሦዕ ወበእንተ ቤተ መቅደስ ስለ ቤተ መቅደስ ፈሩ አስመ እምድኅረ ተገመነ ቀደስዎ ከተዳደፈ በኋላ አንጽተው አክብረውታልና ፈሩ ፀ ወለአከ ውስተ ኩሉ ደወለ ሶርያ ወደሶርያ አውራጃ ሁሉ ሳላከ ወቆናስ ወቤቶሮ ወቤልሞን ወኢ ያሪኮ ወአስኮባን ወኦሥራ ወአውሊሌናሴሌም ይህ ሁሉ የሀገር ስም ነው ወደነዚህ ሁሉ ሳላከ ወበጽሐ ውስተ ኩሉ አርእስተ አድባሪሆሥ ልዑላን ከፍ ወዳለ ወዳምባቸው አጠ ገብ ደረሰ ወኀደረ ላዕለ አህጉር አለ ውስቴ ጉጥሠሠ እነዚያ ባሉበት ሀገር ሁሉ ሠፈረ ወነሥኡ ሉሥ ስንቀ ለዐብእ ለሰልፍ የሚሆናቸውን ስንቅ ያዙ እስመ ግብተ ኮኖሥ ማዕረሮሥሙ መከራቸው ድንገት ደርሶላ ቸዋልና አንድም እስመ ግብተ በጽሖሐሙ አመ ማዕረሮሙ ይላልበመከራቸው ጊዜ ሆሉፎ ርኒስ ድንገት ደርሶባ ቸዋልና ዋወጸሐፈ ኢዮአቄም ካህን ዓቢይ ዘሀለወ በኪያሆን መዋዕል ውስተ ኢየሩሳሌም በውእቶን መዋዕል ሲል ነው በዚያ ወራት በኢየሩሳሌም የነበረ ደጉ ካህን ኢዮአቄም ለአለ ይነብሩ ውስተ ቤጤልዋ በቤጤልዋ ለሚኖሩ ጻፈ ወቤጦሜስታም እንተ ቅድመ ኢያሪኮ በኢያሪኮ አንፃር ባለች በቤጦ ሜስታም ላሉ ጻፈ ውስተ ገጸ ገዳም ዘገቦ ዶታይም በዶታይም አጠገብ ወዳለ ወደምድረ በዳው ጻፈ አንዘ ይብል አጽንዑ ፍትሐ ታተ አድባር ከተራራ ላይ ያለ ምሽጉን አጥኑ አንድም ፍሰሐታተ አድባርም ይላል አንድም ስፍሐታተ አድባርም ይላል ኮረብታውን አጥኑ እስመ እንተ ህየ ቦቱ ሥባዕ ላዕለ ይሁዳ በይሁዳ በኩል መግቢያ አለውና ከመ ትክልእዎመ ኃሊፈ ወደይሁዳ እንዳይሄዱ ትከለክ ሏቸው ዘንድ ሂ ዘዮዲት ምዕ አስመ ጸባብ ሙባዒሁ ወፍናዊሁ ዳዕሙ ምኀላፈ ክልኤቱ ዕደው ኩለንታሁ የሁለት ሰው መንገድ ብቻ የሚሆን በሩ ጉዳናው ጠባብ ነውና አጽኑ አንድም ጠባብ የሚሆን በሩ መንገዱ የሁለት ሰው መንገድ ነውና ያንዱን ትታችሁ ያንዱን ናዱት ወገብሩ ደቂቀ አሥራኤል በከመ አዘዞሙ ኢዮአቄም ካህን ዓቢይ የአሥራኤል ልጆች ደጉ ካህን ኢዮአቄም እንዳዘዛቸው አደ ረጉ ወኩርሉሉ ሊቃውንተ እሥራኤል እለ ይነብሩ ኢየሩሳሌም በኢዮሩሳሌም የሚኖሩ የእስራኤል አለቆች ሁሉ እንዳላቸው አደረጉ ሀ ወጸርሑ ኩሎሙ ደቂቀ እስራ ኤል ኀበ እግዚአብሔር በዓቢይ ቃል የእስራኤል ልጆች ቃላቸውን አሰምተው ወደ እግዚአብሔር ጮሁ ወአሕመሙ ነፍነሙ በዓቢይ ሕማም በጽኑ ኃዘን ልቡናቸውን አሳዘኑ ወእሙንቱኒ ወአንስቲያሆሙኒ ወንዶችም ሴቶችም ኣለባለባለወሂከዐፎ በዐ ቲከ«ዐ ወደቂቆሙኒ ወአንስሳሆሙኒ ልጆቻቸውም ከብቶቻቸውም ወኩሉ ፈላሲ መጻተኛ ወአሳብ ምንደኛ ወዘበጥ በወርቅ የተገዛ ባሪያ ለሀዉ እነዚህ ሁሉ አዘኑ ወለብሱ ሠቀ ምንጣፍ ለበሱ ወኩሉ ሰብአ አእስራኤል የአሥራኤል ሰዎች ወአንስቲያሆሙ ሚስቶቻቸው ወደቂቆሙ እለ ይነብሩ ኢየሩ ሳሌም በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ልጆቻ ቸው ሁሉ ወድቁ ውስተ ቤተ መቅደስ ከቤተ መቅደስ ገብተው ተንከ ባለሉ ወደዩ ሐመደ ዲበ ርእሶሙ በራሳቸው ላይ አመድ ነሰነሱ ዘዮዲት ምዕ ቷ ወሰፍሑ ሠቃቲሆሙ ቅድመ አእግዚአብሔር በእግዚአብሔር ፊት ምን መልበሳቸውን አሳዩ ወአልበሱ ምሥ ምሥዋዑን ሁት ዛሬ እኛ ጥቁር ልብስ ። ፎከ ዳ አንቅዕት ት ዕረግ ዘዮዲት ምዕ ወኩሉ ሰብአ ሞጸፍ ዓቀቡ ፍሥሐታተ ምድር ነጐድ የያዙ ምሽጉን ጠበቁ ወአመርግሑ ዕብነ ሳዕሌሆሙ በላያቸው ላይ መርጉን ደንጊያ እየፈነቀሉ ይሰዱ ጀመረ ወፈትሕዎ ማኅሜሁ ለአኪዮር ወአሠርዎ ጐንደ ደብር ወኀደግዎ ህየ መትሕተ ደብር ግዱፈ ከዚያ ከተራራው በታች አኪ ዮርን እጁን ፈትተው እግሩን አሥረው ከተራራው ስር ጥለውት ሄዱ ወአተዉ ኀበ እግዚኦሙ ወደጌታቸው ተመለሱ ወወረዱ ደቂቀ እሥራኤል እምነ አህጉሪሆሙ የእሥራኤል ልጆች ከተራ ራው ላይ ወርደው ወሖሩ ኀቤሁ ወደሱ ሄዱ ወፈትሕዎ ወወሰድዎ ብሔረ ቤጤ ልዋ ሰዎች ፈትተው ወደቤጤልዋ ወሰዱት ወሜምዎ ውስተ መላእክተ አህጉሪሆሙ በሀገሮቻቸው አለቆች ላይ ሾሙት መቋበዐቲከዐየቨ እለ ሀለዉ በኪያሆን መዋዕል በውእቶን መዋል ሲል ነው በዚያ ወራት በነበሩ ዖዝያስ ወልደ ሚካ ዘእምነገደ ስምዖን ወክብሪስ ወልደ ጎቶንያል በጎቶንያል ልጅ በክብሪስና ከነገደ ስምዖን በተወለደ በዖዝያስ መካከል አስቀ መጡት ወጸውኡ ኩሎ ሊቃውንተ አህጉሪሆሙ የሀገሮቻቸውን አለቆች ጠሩ ወሮጹ ኩሉ ወራዙቶሙ ጐልማሶች ሁሉ ፈጥነው ሄዱ ወአንስቲያሆሙኒ ውስተ ምንግላ ጊሆሙ ሚስቶቻቸውም ወደ አደባባይ ሄዱ ወአቀምዎ ለአኪዮር ማእከለ ኩሉሎሙ አኪዮርን በመካከላቸው አቆሙት ወተስአሎሉ ዖዝያስ ኩሎ ዘከመ ኮነ ዖዝያስ የሆነውን ሁሉ ነገር ጠየቀው ወአውሥኦሙ ወአይድኦሙ ነገሮ ለሆሉፎርኒስ ኩሎ ዘከመ አንገለጉ እንደ ተሰበሰቡ የሆሉፎር ኒስን ነገር ሁሉ ነገራቸው ዘዮዲት ምዕ ወኩሉ ቃሉሙ ዘከመ ይቤሉ በማዕከለ መላእክቲሆሙ ለደቂቀ አሶር በኃያላኑ ልጆች አለቆች መካከል የተናገሩትን ቃላቸ ውን ሁሉ ነገራቸው ወመጠነ አፅዕበየ አፉሁ ሆሉሎፎርኒስ ላዕለ ቤተ እስራኤል ሆሉፎርኒስ በእስራኤል ወገኖች ላይ ቃሉን ከፍ ከፍ አድርጎ የተናገረውን ያህል ነገራቸው ወወድቁ ኩሉ ሕዝብ ወሰገዱ በገዶሙ ለእግዚአብሔር ሕዝቡ ሁሉ በግንባራቸው ወድ ቀው ለእግዚአብሔር ሰገዱ ወጸርሑ ወይቤሉ እግዚኦ አምላከ ሰማይ ርኢ ትፅይርቶሙ ሬጩኸው እንዲህ አሉ ሰማይን የፈጠርህ አምላክ ትዕቢታ ቸውን እይ ተመልከት አሉ ወአስተምሕር ሕማሞ ለዘመድነ የወገኖቻችንን መከራቸውን አይተህ እዘንላቸው ወነጽር ላዕለ መቅደስከ በሠናይ በዛቲ ዕለት በዚች ቀን ማደሪያህ ቤተ መቅደስን በዓይን ምሕረት ተመልከት ወአስተፍሥሕዎ ለአኪዮር አኪዮርን ደስ አሰኙት ወአእኩትዎ ጥቀ እጅግ አከበሩት ወነሥኦ ዖዝያስ እምኀበ አንገለጉ ወአእተዎ ቤቶ ዖዝያስ ከዚያ ከተሰበሰቡበት ወስዶ ከቤቱ አገባው ወገብረ በዓለ ለሊቃናት ላለቆች በዓል አደረገ ወጸውዕዎ ለአምላከ እስራኤል ኩላ ይእተ ሌሊተ ከመ ይርድኦሙ ይረዳቸው ዘንድ ሌሊቱን ሙሉ የእስራኤልን ፈጣሪ ለመኑ ምዕራፍ ወበሳኒታ አዘዘ ሆሉፎርኒስ ለኩሉ ሐራሁ ወለኩሉ ሕዝቡ አለ ፀብዑ ምስሌሁ በማግሥቱ ሆሉፎርኒስ ከሱ ጋራ ወደሰልፍ የወጡ ሕዝቡ ንም ጭፍሮችንም አዘዛቸው ከመ ይግዓዙ ቤጤልዋ ወደቤጤልዋ ይሄዱ ዘንድ ወይሑሩ ይቅድሙ ውስተ ፍትሐ ታተ አድባር አስቀድመው ሄደው ምሽጉን ይይዙት ዘንድ አንድም ፍሥ ሐታተ አድባር ቢል በተራራው ራስ ያለ ኮረብታውን ይቀ ድሙ ዘንድ ህህህሃህላፎከ ሀ ዘዮዲት ምዕ ወይት ቃታተልዎሙ ለደቂተ እስራኤል የአስራኤልን ልጆች ይዋጓቸው ዘንድ ወወረዱ ይአተ አሚረ ኩሉ ብእሲ ጽኑዓኒሆሙ ወኃያላኒሆሙ ፅደው መስተ ዳዱላን ያን ጊዜ ኃያላኑ ጽኑዓኑ አርበኞች ሰዎች ሁሉ ወረዱ ቱወቱሸ ዘበእግር አሥራ ሰባት እልፍ እግረኛ ወዘፈረስ ሸ ወ አልፍ ከሁለት ሽሕ ፈረሰኛ ዘእንበለ ምስለ ንዋይ ከጓዝ ጠባቂው ሌላ ወዘእንበለ ዕደው እለ ኢሮዱ አጋርያን ብዙኃን ጥቀ አምባውን ታልከበቡት ሰዎች ሌላ ብዙዎች ነበሩ ወኀደ ሩ ውስተ ዓውሎንያ ገቦሃ ለቤጤልዋ ኀበ ነቅዕ ምንጭ ካለበት በቤጤልዋ አጠገብ በአውሎንያ ሰፈ ሩፍ ሀሀበጽጹፎከ ተዓይኒሆሙ ኑጐ እስከ ዶታይም ወእስከ ቤልሜም የሰፈራቸው ቁመት ከዶታይም አስከ ቤልሜም ደረሰ ክዘቲከ ወግድሙ እስከ ተያስም አምነ በጠጤልዋ እንተ እምቅድመ አስዲራሉም ወርዱም በአስዲራሉም አንጻር ካለች ከቤጤልዋ ጀምሮ አስከ ቅያስም ድረስ ነው ፀ ወሶበ ርአዩ ብዝኖሙ ደቂቀ እስራኤል ደንገጹ ጥቀ የእስራኤል ልጆች ብዛታቸውን ባዩ ጊዜ ፈጽመው ደነገጡ ወተበሀሉ በበይናቲሆሙ የአጽውዎ ይእዜ ለኩሉ ገጸ ምድር እሉ እርስ በርሳቸው እንዲህ ተባባሉ እኒህ ሀገናን ሁሉ ይዘጉታል አሉ ወአልቦ ዘይክል ፀዊረ ክበዶሙ ብዛታቸውን የሚችል የለም ኢአድባር ወኢአውግር ተራራውም ኮረብታውም ሁና ወኢቄላት ቆላውም ሆኖ ብዛታቸውን አይችልም ወነሥኡ ኩሉሙ ንዋየ ሐቅሎሥሙ ሁሉም ጋሻ ጦራቸውን ያዙ ወአንደዱ እሳተ ውስተ ማኅፈ ዲሆሙ ወነበሩ የዓቅቡ ኩላ ይእተ ሌሊተ እሳቱን ከግምቡ ላይ አንድደው ሌሊቱን ሙሉ ሲጠብቁ አደ ሩ ዘዮዲት ምዕ ወበሳኒታ ዕለት አውፅአ ሆሉፎርኒስ ኩሎ አፍራሲሁ ቅድሜሆሙ ለደቂቀ ነ አለ ውስተ ቤጢል ሰ ክጮኒ ብዓት አሳያ ወፈነወ ሰብአ ዓይን ይርአዩ ፍሥሐታተ አህጉሪሆሙ የሀገራቸውን ምሽግ ያዩ ዘንድ ጉበኛ ሰደደ ወይዑዱ አንቅፅተ ማያቲሆሙ ይቅድምዎ በጺሐ ህየ ከዚያ አስቀድመው ሂደው ምንጩን ይከቡ ዘንድ ወይትዐየንዎሙ ዕደው መስተቃ ትላን አርበኞች ሰዎች ይከቧቸው ዘንድ ወውእቱሰ ሮፀ ምስለ ሕዝቡ እሱም ከወገኖቹ ጋራ ፈጥኖ ሄደ ወመጽኡ ኀቤሁ ኩሉ መላእክተ ደቂቀ ኤሳው የኤሳው ልጆች አለቆች ሁሉ ወደሱ መጡ ወኩሉሎሙ መሳፍንተ ቤተ ሞዓብ የሞዓብ ወገኖች መሳፍንት ሁሉ ወመኳንንተ ጳራልያ የጳራልያ መኳንንት ወይቤልሆ ስፃዕ ዛ ፐህ ሳይ ጥፋት እንዳ ይመጣ አቤቱ ነገራችንን ስማን አስመ ዝንቱ ሕዝበ ደቂቀ እስራኤል ይህ የእስራኤል ልጅ ወገን አኮ በኩናቶሙ ዘይትዌከሉ በጦሯቸው የሚታመኑ አይ ደለም አላ በላዕለ አጽዋኒሆሙ ወአድ ባሪሆሙ እለ ይነብሩ ውስቴቶሙ በሚኖሩባቸው ባምባቸው ነው እንጂ አስመ አልቦ ምዕራግ ለአድባ ሪሆሙ አምባቸው መውጫ የለውምና ወይእዜኒ እግዚኦ ኢትትቃ ተሎሙ በሕገ ቀትል በፈረስ ተቀምጩ ጋሻ መክቼ እዋጋለሁ አትበል ወአልቦ ዘይመውት እምነ ሰብእከ ወኢአሐዱ ብእሲ እኛ እንደነገርንህ ያደረግህ እንደሆነ ከሰዎችህስ እንኳ አንድ ሰው የሚሞት የለም ወባሕቱ ንሖሙ ምስለ ተዓይኒከ ነገር ግን ከሠራዊቶችህ ጋራ ጠብቃቸው ዘዮዲት ምዕ ከከክክ ወይዕቀቡ ኩሉ ዕደወ ኃይልከ ወደቲቂቅከ ኩሉ አንቅዕተማ ያቲሆሙ ዘይነቅዕ እምጐንደ ደብር ያጽንዑ ብላቴኖችህ ኃይል ያላቸው ሰዎች ሁሉ ከተራራው ስር ያለውን ምንጭ አጽንተው ይጠብቁ ዘንድ እስመ እምህየ ይቀድሑ ኩሉሙ እለ ይነብሩ ቤጤልዋ በቤጤልዋ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ከዚያ ይቀዳሉና ወይቀትሎሉሙ ምዕ ወያገብኡ ድኅሬሆሙ ውሀ ጥም ይገድላቸዋል ሀገራ ቸውን አሳልፈው ለኛ ይሰጣሉ ወንሕነኒ ወሕዝብነኒ ነዓርግ ኀበ ቅሩበ አጽዋኒሆ ወአርእስተ አድባሪሆሙ እኛም ወገኖቻችንም ወዳምባ ቸው አጠገብ ወደተራራው ራስ እንወጣለን ወነኃድር ህየ ወነዓቅቦሙ ከዚያ ሰፍረን እንጠብቃች ዋለን ከመ አልቦ ዘይወጽእ እምኔሆሙ ወኢሐዱ ብአሲ እምውስተ አህጉሪሆመሙ ከሀገራቸው አንድ ሰውስ እንኳ ከነዚያ ወገን የሚወጣ እንዳይኖር ኣነባለባለወየከበቲከ« ወይጠፍኡ በረሀብ አሙንቱኒ ወአንስቲያሆጭኒ ወውሉዶሙኒ ዘእንበለ ይትቃተልዎሥ ሳይዋጓቸው ልጆቻቸውም ሚስ ቶቻቸውም እነሱም በረሀብ ያልቃሉ ወይትነጽሑ በውስተ ፍና አህጉሪሆሙ በሀገራቸው ጎዳና ይወድቃሉ ወትትቤቀሎሥ እኩየ በቀለ በረሀብ ታጠፋቸዋለህ እስመ አዕረሩ ግብር ነስተዋልና ወኢተቀበሉከ በሰላም በፍቅር በደስታ አልተቀበሉ ህምና ወአደመ ቃሎሙ በቅድሜሁ ለሆሉሎፎርኒስ ነገራቸው ሆሉፎርኒስን በፊቱ ደስ አሰኘው ወቅድመ ኩሉ ሰብኡ በሰዎቹ ፊት ደስ አሰኘው ወአዘዘ ይግበሩ በከመ ይገብሩ እንዳሉ ያደርጉ ዘንድ አዘዘ ወግዕዙ ተዓይኒሆሙ ለደቂቀ አሞን የዓሞን ልጆች ሠራዊታቸውም ተጓዙ ዘዮዲት ምዕ ሙፐ ወምስሌሆሥ ደቂቀ አሶር የኃያላኑ ልጆች አምስት ሽሕ ሰዎች ከነዚያ ጋር አብረው ነበሩ ወኃደ ሩ ውስተ ዓውሉኒ በዓውሎኒ ሰፈሩ ወቀደሙ አንኦ ማያቲሆሙ ወአንቅፅቲሆሙ ለደቂቀ እስራኤል የእስራኤልን ልጆች ምንጫቸ ውን ውሃቸውን አጽንተው ያዙ ወዐርጉ ደቂቀ ኤሳው ወደቂቀ አሞን የኤሳው ልጆችና የአሞን ልጆች ወጡ ወኃደሩ ውስተ አድባር አንፃረ ዶታይም በዶታይም አንፃር ከተራራው ላይ ሰፈሩ ወፈነዉ አምውስቴቶሙ እለ መንገለ ዓረብ ዘአዜብ ከሳቸው ወገን በአዜብ አቅራ ቢያ ወደምትሆን ወደምዕራብ ሰደዱ ወኤጴልዮጤን ዘአንፃረ ኤጴራቤል ዘገቦ ኩሲ በኀበ ፈለገ ምኩር ምኩር በሚባል ወንዝ ዘንድ በኩሲ አጠገብ በኤቄልቤል አንፃር ወዳለ ወደኤጴልዮጤ ንም ላኩ ወዘተርፈ ሠራዊቶሙ ለፋርስ ተዓየኑ ውስተ ገዳም የፋርስ ሰዎች የቀረው ሠራዊ ታቸው በምድረ በዳ ሠፈሩ ወከደኑ ውስተ ኩሉ ገጸ ምድር ምድሩን ሁሉ ሸፈኑት ወአምዝ ዓግአዙ ተአይኒሆሙ ከዚህ በኋላ ሠራዊቶቻቸው ተነጮ ወንዋዮሙኒ ብዙኃ ብዙ ገንዘባቸውን ይዘው ተነሠሥ ሰብእ ጥቀ ዘአልቦ ዘይበዝኖሙ ስፍር ቁጥር የሌለው ብዙ ሰው ነበር ወጸርሑ ደቂቀ እስራኤል ኀበ እግዚአብሔር አምላኮሙ የእስራኤል ልጆች ከፈጣሪ ያቸው ከእግዚአብሔር ዘንድ ጮሁ እስመ አንበዘት ነፍሶሙ አእምሯቸው አለይ አለይ ብላለችና አስመ አገትዎሙ ኩሉ ፀሮሙ ጠላቶቻቸው ስለከበቧቸው ወአልቦሙ ሙፃእ እምነ ማዕከሉሙ ከመካከላቸው መውጫ ስለሌ ላቸው ቋ ዘዮዲት ምዕ ወነበሩ ደቂቀ አሶር ምስለ ኩሉ ተዓይኒሆሙ የዓግትዎሙ የኃያላኑ ልጆች ከሠራዊታቸው ጋራ ይጠብቋቸው ነበረ አጋሮሙኒ አርበኞቻቸው ወሰብአ ሠረገላትኒ በሠረገላ የተቀመጡ ሰዎች ወሰብአ አፍራስኒ በፈረስ የተቀመጡ ሰዎች ሠሉሰ ወረቡዓ መዋዕለ ሦስት ቀንም ቢሆን አራት ቀንም ቢሆን ከበዋቸው ነበር አንድም ሦስትና አራት ሰባት ነው ሰባት ቀን የከበበ አለ ወኃልቀ ኩሉ ሙዳየ ማዮሙ ለእለ ይነብሩ ቤጤልዋ ማየ ሙዳዮሙ ሲል ነው በቤጤልዋ የሚኖሩ ሰዎች ባቅማዳ በማድጋ ያመጡት ውሃቸው አለቀ ወአልቦ ዘይሰትዩ ማይ ወዘያረውዮሙ አንዲት ቀን የሚያረካቸው የሚጠጡት ውሀ አልነበራቸ ውም ወበመስፈርት ገብኡ ይስተዩ በመጠን ይጠጡ ጀመረ ኣለሰለካወሂከበዐየፒከዐ« ወሐሙ ደቂቆሙ ወአንስቲ ያሆሙ ወወራዙቶሙ ልጆቻቸው ሚስቶቻቸው ሕፃናት መከራ ተቀበሉ ወሐልቁ በጽምዕ በጥም አለቁ ወይወድቁ ውስተ መርህበ ሀገር በአደባባይ ላይ ይወድቁ ጀመረ ወውስተ ፍናወ አናቅጽ በየበሩ ጐዳና ሳይ ይወድቃሉ ወአልቦሙ ኃይል እንከ ኃይል አልነበራቸውም አንድም እውቀት አልነበራቸ ውም ወተጋብኡ ኩሉ ሕዝብ ላዕለ ዖዝያን ወመላእክተ ሀገርኒ ሕዝቡ ሁሉ የሀገር አለቆችም ከዖዝያን ዘንድ ተሰበሰቡ ወወራዙትኒ ወአንስትኒ ወደቂቅኒ ጐጉልማሶችምሴቶችም ልጆችም ወጸርሑ በዓቢይ ቃል ቃላቸውን አሰምተው ጮሁ ወይቤሉ በቅድመ ኩሉ ሊቃውን ቲሆሙ ባለቆቻቸው ፊት እንዲህ አሉ ዘዮዲት ምዕ ይፍታሕ እግዚአብሔር ማዕከ ሌነ ወማዕከሌክሙ በኛና በናንት መካከል እግዚ አብሔር ይፍረድ ከመ ትግበሩ ላዕሌነ ዓቢየ ግፍዐ ዘኢተናገርክ ዳህነ በሰላም ምስለ ደቂቀ አሶር በኛ ላይ ጽኑ በደል ታደርጉ ዘንድ ከኃያላኑ ልጆች ጋራ በፍቅር ይህን ነገር ያልተና ገራችሁ ወይእዜሰ ኃጣእነ ዘይረድአነ ዛሬ ግን የሚረዳን አጣነ ሦጠነ አግዚአብሔር ውስተ አዴሆሙ ከመ ንደቅ ቅድሜሆሙ በጽምዕ በዓቢይ ኃጐል በጽኑ ጥፋት በጥም ከፊታቸው እንወድቅ ዘንድ እግዚአብ ሔር በእጃቸው ጣለን ወይእዜኒ ግርሩ ሎሉሙ አሁንም ተገዙላቸው ወአግብኡ ኩሉ አህጉሪክሙ ሀገራችሁን ሁሉ ስጧቸው ወይበርብሩ ሕዝበ ሆሉፎርኒስ ወኩሉ ኃይሉ የሆሉፎርኒስ ወገኖች ሠራዌዋ ኮን ሕዝቡን ይማርኩ አንድም ወይበርብሩ ሕዝቦ ሆሉፎርኒስ ወኩሉ ኃይሉ ሆሉፎርኒስ ሠራዊቱ ሕዝቡን ይማርኩ እስመ ይጌይሰነ ይበርብሩነ ይበዘብዙን ዘንድ ይሻለናልና ወንተቀነይ ለላወሠ እንገዛላቸው ወትሕየው ነፍስነ ሰውነታችን ትድን ዘንድ ወኢንርአይ ሞተ ደቂቅነ በአዕይ ንቲነ ባይናችን የልጆቻችንን ሞት እንዳናይ አስመ ኀልቀት ነፍሶሙ ለአንስቲ ያነ ወደቂቅነ የልጆቻችን የሚስቶቻችን ሰውነታ ቸው እለ ይ እለይ ብላለችና ቿ ወናሁ ናሰምዕ ለክሙ ሰማየ ወምድረ ሰማይንና ምድርን እናዳኝባ ችኋለን ዝናም ለዘር ጠል ለመከር እንዳትሰጥ ምድርም የዘሩባትን እንዳታበቅል የተከሉባትን እንዳታጸድቅ ወአምሳከ አበዊነ ዘውእቱ ይኳንነነ በከመ ኃጣውኢነ ወበከመ ኃጣውኢሆሙ ለአበዊነ በኛም ኃጢአት ባባቶቻችንም ኃጢአት የሚፈርድብን ያባቶ ቻችንን ፈጣሪ እናዳኝባች ኋለን ን ሮሮም። ህህህህህ«ፎከወዐበዐዘቲከ ሐሰ ለክሙ አኃውየ ወንድሞቼ ለናንት አገባባችሁ አይደለም ኢታምፅዕዕዎ ለእግዚአብ ሔር አምላክነ ፈጣሪያችን እግዚአብሔርን አታሳዝኑት እመኒ ፈቀደ ይርድአነ እስከ እማንቱ ሐሙስ መዋፅዕል ዛሬ እስከ አምስት ቀን ድረስ ሊረዳን ቢወድ ሥሉጥ ውእቱ በዘፈቀደ ያድኅነነ ዛሬ ሊረዳን ባይወድ በሌላ ቀን ያጠፋን ዘንድ የሰለጠነ ነው አንድም ኢፈቀደ ይላል እስከ አምስት ቀን ድረስ ይረዳን ዘንድ ባይወድ በሌሳ ቀን ሊረዳን የሠለጠነ ነው ወእመኒ በኩሉ መዋዕሊነ ባለ በዘመናችን ሁሉ ይረዳን ዘንድ የሠለጠነ ነው ወእመኒ ይርወነ በቅድመ ፀርነ በጠላቶቻችን ፊት ያጠፋን ዘንድ ቢወድ የሠለጠነ ነው አንድም ይሠውረነ ይላል በጠላቶቻችን ፊት ከመከራ ይሠውረን ዘንድም የሠለጠነ ነው አንድም ወእመኒ ፈቀደ ቢል በዚህ በቱ ቀን ሊረዳንም ቢወድ ሥሉጥ ነው ዘዮዲት ምዕ ቿ ግ ወአንትሙሂ ዳዕሙ ኢታመክ ርዎ ለአግዚአብሔር አምላክክሙ ፈጣሪያችን እግዚአብሔርን አናንተ አትፈታተኑት አእንጂ እስመ አኮ እግዚአብሔር ከመ ሰብእ ዘይትሜአክ አግዚአብሔር አንደ ሰው የሚበሳጭ አይደለምና ወኢኮነ ከመ ወልደ እጓለ እመሕያው ዘይትቄየም አንደ ሰው የሚቀየም አይደለምና ወባሕቱ ጽንሑ መድኃኒተ ዘአምኀቤሁ ነገር ግን ከሱ የሚገኝ ሕይወትን ተስፋ አድርጉ ወጸውዕዎ ይርድአነ ወይስምዓነ ቃለነ ልመናችንን ሰምቶ ይረዳን ዘንድ ለምኑት እመ ፈቀደ ያድኅነነ ያድነን ዘንድ ከወደደ ያድነናል እስመ ኢተንሥአ በመዋዕሊነ በዘመናችን ጣኦት የሚያ መልክ አልተነሳምና ወአልቦ ዮም ዛሬም የለምና ኢሕዝብ ወኢነገድ ወገንም ሁኖ ሕዝብም ሁኖ ወኢብሔር ወኢሀገር ሀገርም ሁኖ መንደርም ሁኖ እምኔነ እለ ይሰግዱ ለአማልክት ግብረ እደ ሰብእ የሰው እጅ ሥራ ለሚሆኑ ጣኦታት ከኛ ወገን የሚሰግድ የለምና በከመ ኮነ በመዋዕለ ቀደምት ባባቶቻችን ዘመን ጣኦት ያመልኩ እንደ ነበረ ወበእንቲአሁ ኮኑ ለኩናት ወለተበርብሮ አበዊነ እሱን ስለተዉት ለጦር ለመበዝበዝ እንደሆኑ ወወድቁ ዓቢየ ድቀተ እምቅድመ ፀሮሙ በጠላቶቻቸው ፊት ድል እንደተነሱ ወንሕነሰ አልብነ ባዕድ አምሳክ እንበሌሁ እኛ ግን ከሱ በቀር የምና መልከው የለምና ያድነናል ወቦቱ ንትአመን በሱ እናምናለን ከመ ኢይትዐወረነ አዝማዲነ ወገኖቻችንን ቸል እንዳይል አንድም እስመ ኢይትዔወር ቢል ከኛ አንዱንም አንዱን ቸል አይለንምና አመ ቦቱ ንትአመን ላለው ዘዮዲት ምዕ ቿ እስመ ከመ ነሥአነ ከማሁ ገብረ ይሁዳ በረድኤት አንዳቀረበን ጊዜ ይሁዳ አድርጓልና ማለት ጣዖት አሳመለ ንምና ድም ኢነሥአነ በረድኤት እንዳተ ረበን ጊዜ ይሁዳ አድርጓልና አንድም እስመ ከመ አመ ኮነነ ከሣሁ ገብረ ኩሎ ይሁዳ አባት እንደሆነን ጊዜ ይሁዳ አድር ጓልና አንድም ኢኮነነ ይላልአባት አንዳልሆነን ጊዜ ይሁዳ አድርጓልና ወተበርበረ ኩሉ ቅድሳቲነ ንዋያተ ቅድሳቱ እንደተማረከ ጊዜ አሳደረገምና ወይትኃሠሦሙ በእንተ ርኩሶሙ እምነ አፉሆሙ ካፋቸው በወጣ ኃጢአት እንደ ተመራመራቸው ጊዜ አላደረ ገምና ወተተትሉ አኃዊነ ወንድሞቻችን እንደ ሞቱ ጊዜ አላደረገምና ወተፄወወሠ ብሔርነ ሀገራችን እንደጠፋች ጊዜ አላደረገምና ወማሰነ ርስትነ ዘይገብእ ውስተ ርስትነ ወደርስታችን የሚመለስ ርስ ታችን እንደጠፋበት ጊዜ አላ ህህህህህ«ፎከወዐበዐዘቲከዐ ደረገምና አንድም ወደርስ ታችን የሚመለስ ሰው ጠፋ ወውስተ አሕዛብ ኀበ ተቀነይነ ህየ ንከውን ዕቁፋነ በገዙን በአሕዛብ ዘንድ በመከራ እንደተሰነካከልንበት ጊዜ አላደረገምና ንቁፋነ ቢል የተነቀፍን እንሆናለን ህወግዩራነ በቅድመ እለ ያጠርየነ በገዙን ሰዎች ፊት እንደተገ ዳደሩብን ጊዜ አላደረገምና ኀዩያነ ቢል ቸል የምንባል እንሆናለን እዩያ ነቢል በካና ፈዛዛ አውታታ እንሆናለን እንበለ አኩቴት ይከውን ቅኔነ መገዛታችን ያለ ምስጋና ይሆናልና እስመ ትሕትናነ ርአየ እግዚአ ብሔር አምላክነ ዛሬ ግን ፈጣሪያችን እግዚአ ብሐር ትሕትናችንን አይ ቷልና ወይእዜኒ አኃዊነ ንግርዎሙ ለቢጽነ ንም ወንድሞቻችን ለባልን ጀሮቻችን ንገሯቸው እነሱን በተፈታተኗቸው ጊዜ አስመ ኪያነ ያጸምዑ እኛን ይሰማሉና ዘዮዲት ምዕ ጃ ሣ ወኀቤነ ተሰቅለ ነፍሶሙ ልቡናቸው ከኛ ጋራ አንድ ሁኗልና ወቤተ መቅደስኒ ወምሥዋዕኒ ብነ ያሰምክ ቤተ መቅደስም ምሥዋዕም በኛ ይጠናልና ወበዝንቱ ኩሉ ናእኩቶ ለእግዚአብሔር በዚህ ሁሉ ፈጣሪያችን እግዚ አብሔርን እናመስግነው ዘያሜክረነ በከመ አበዊነ አባቶቻችንን ልቡናቸውን ሳያ ውቅ የተፈታተናቸው እንዳ ይደለ ልቡናችንን ሳያውቅ የተፈታተነን አይደለም ተዘከሩ ኩሎ ዘገብረ ምስለ አብርሃም ከአብርሃም ጋራ ያደረገውን አስቡልጅህን ሠዋልኝ ያለውን አይሆንም እንዳይለው አውቆ እንደሆነ ወመጠነ አመከሮ ለይስሐቅ ይስሐቅን የተፈታተነው ሳያ ውቅ አንዳይደለ ወበከመ ኮነ ለያዕቆብ በመስጴጦምያ ዘሶርያ እንዘ ይርኢ አባግዒሁ ለሳባ እሃ ለእሙ የናቱን ወንድም የላባን በጎች ሲጠብቅ የሶርያ አውራጃ በም ትሆን በመስጴጦምያ ያዕቆብን የተፈታተነው ልቡናውን ሳያ ውቅ እንዳይደለ አስቡ እስመ አኮ አመ አምከሮሙ ለእልክቱ ፈተነ ልቦሥ እነሱን በተፈታተናቸው ጊዜ ልቡናቸውን ሳያውቅ የተፈታ ተናቸው አይደለምና አንድም በመከራ በተፈታተ ናቸው ጊዜ ያለረብህ የፈተናቸው አይደ ለምና ወለነኒ አኮ ዘገፍዓነ እኛንም ሳያውቅ ያለጥቅም የተፈታተነን አይደለምና አላ ከመ ይምሐሮመ ለአለ ይቀር ብዎ ይቀሥፎሥ እግዚአብሔር የቀረቡትን ሰዎች ይቅር ይላ ቸው ዘንድ እግዚአብሔር በመከራ ይገርፋቸዋል እንጂ ወይቤላ ዖዝያን ኩሎ ዘተናገርኪ በሠናይ ልብ ነበብኪ የተናገርሽውን ሁሉ በቀና ልብ ተናገርሽ ወአልቦ ዘይትቃወሞ ለቃልኪ ነገርሽን የሚቃወመው የለም ሀ አስመ ኢኮነ አምዮም ዘተሰምዐ ጥበብኪ ጥበብሽ ከዛሬ ጀምሮ የተሰማ አይደለምና ግ ዘዮዲት ምዕ አላ እምነ ቀዳሚ መዋፅልኪ አእመረ ኩሉ ሰብእ ጥበበኪ ከቀደመ ዘመንሽ ጀምሮ ሰው ሁሉ ጥበብሽን አወቀ እአንጂ እስመ ቡጠ ውእቱ ፍጥረተ ልብኪ የልቡናሽ ዕውቀት ብዙ ነውና ወባሕቱ እስመ ፈድፋደ ጸምዑ ሕዝብ አገበጣ ንግበር ዘከመ ይቤሉነ ነገር ግን ሕዝቡ አጅግ ተጠ ምተዋልና ያሉንን እናደርግ ዘንድ ግድ አሉን ወአምጽኡ ላዕሌነ መሐላ ዘኢንክል ክሒደ ማፍረስ የማይቻለንን መሐላሳ አመጡብን አንድም ክሂደ ይላል አሌ ማለት የማይቻ ለንን አመጠብን ወይእዜኒ ጸልዩ ለነ እስመ ብእሲት ፈራሂተ እግዚአብሔር አንቲ አሁንም አንቺ እግዚአብሔርን የምትፈሪ የምታመልኪ ነሽና ለምኝልን ወይፌኑ እግዚአብሔር ዝናመ እግዚአብሔር ዝናምን ያዘን ምልናል ወይምላዕ ዓዘ ቪሚነ ዓዘቅቱም ውሀውን ይመላል ነጸህለህወቶከ በዐየቶከፈ ወኢንጸማዕ እንከ ከዚያ በኋላ አንጠማም ወትቤሉመሙ ዮዲት ስምዑኒ ዮዲት ስሙኝ አለቻቸው ወእገብር ግብረ ዘይትነገር ለትውልደ ትውልድ ለልጅ ልጅ ዘመን የሚሜደረግ ሥራ እሠራላችኋለሁ ወአንትሙሰ ቁሙ ኀበ አንቀጽ በዛቲ ሌሊት እናንት ግን በዚች ሌሊት ከበሩ ቁሙ ወእወጽእ አነ ምስለ ቀሩልዔትየ እኔ ከገረዴ ጋራ እወጣለሁ ወበእልክቱ መዋዕል እለ ትብሉ ያገብእ ሀገረ ለፀዐርነ ሀገራችንን ለጠሳታችን እንሰ ጣለን ባላችኋቸው በነዚህ ባምስቱ ቀኖች ይረድአነ እግዚአብሔር አምላከ እስራኤል በእዴየ የእስራኤል ፈጣሪ እግዚአ ብሔር በኔ እጅ ይረዳናል አንድም በኔ ጸሎት ይረዳናል ወአንትሙሰ ኢትሕትቱኒ ዘአገብር አናንተ ግን የማደርገውን አትመርምሩኝን ዘዮዲት ምዕ ቿ ዓ እስመ ኢይነግረክሙ እስከ የሐልቅ ዘእገብር የማደርገው ነገር እስኪፈጸም አልነግራችሁምና ወይቤልዋ ዖዝያን ወመላእክ ቲሆሙ ሑሪ በሰላም ዖዝያን አለቆቻቸው በሰላም በፍቅር ሂጂ አሏት ወእግዚአብሔር ምስሌኪ እግዚአብሔር በረድኤት ካንቺ ጋራ ይኑር ወቅድሜኪ ይትቤቀል ፀራነ ጠሳቶቻችንን በፊትሽ ተበቅሎ ያጥፋልን ወገብኡ ወሖሩ ኀበ ቢጸሙ ተመልሰው ወደ ባልንጀሮቻ ቸው ሄዱ ምፅራፍ ጉባዔ ወዮዲትሰ ወድቀት በገጻ ውስተ ምድር ዮዲት ግን በግምባሯ ፍግም ብላ ከምድር ወደቀች ወወደየት ሐመደ ውስተ ርእሳ በራሷ ላይ አመድ ነሰነሰች ወአርአየት ሠቀ ዘትለብስ የለበሰችውን ፃቅ ለእግዚአብ ሔር አሳየች ወአብአት ተርባነ ውስተ ቤተ እግዚአብሔር በኢየሩሳሌም ለዝሉፉ ተርርባንን ፈጽማ በኢየሩሳሌም ወደቤተእግዚአብሔር አገባች አግቡልኝ ብላ ስለሰጠች ነው ዕጣነ ዘይእቲ አሚር የዚያች ቀን ዕጣን አቀረበች ወጸርሐት በዓቢይ ቃል ውእተ አሚረ ያን ጊዜ ቃሏን አስምታጮኾች ወትቤ ዮዲት እግዚኦ አምላከ አቡየ ስምዓኒ ዘመጠውኮ ኩናተ ለስምዖን ውስተ እዴሁ ዮዲት እንዲህ አለች ለስምዖን ለሌዊ ኃይል ሥልጣን በእጁ የሰጠኸው ያባቴ ፈጣሪ አቤቱ ስማኝ ለተበቅሎ ፀር አለ ሰበሩ ሣፃኅፀነ ወአርኩሱ ድንግለ የዲናን ማኅፀን ያረከሱ ድንግሊቱን ያጐሰቁቄሉ ሴኬ ጋናን ኤሞርን ለመበቀል ለስምዖን ሰይፍ የሰጠኸው አቤቱ ልመናዬን ስማኝ ወሰለቡ የሰውን ብልት የሰለቡ አንድም የሰውን ልብስ የሰለቡ ጓ ዘዮዲት ምዕ ወገመኑ ማኅፀነ በትዕይንት አኮ ከመዝ የዲናን ማኅፀን ያጐሰቄሉ በከተማ ብቻ አይደለም ወበኩ ለሄ በሁሉም ነው እንጂ እንዲህ እንዲህ የሚያደርጉ ሰብአ ሰቂማን ለመበቀል ለስምዖን ለሌዊ ሥልጣን የሰጠህ አቤቱ አንድም እለ ሰዐሩ ማኅዐነ ማኅፀንን ያረከሱ ወአርኩሱ ድንግልናን ያረከሱ ወሰለቡ ብልትን የሰለቡ አንድም ልብስን የገፈፉ ወገመኑ በትዕ ይንት በከተማ ያረከሱ በትዕይርት ቢል በመገዳደር ያረከሱ ወበኩ ለሄ አኮ ከመዝ እንዲህም ማድረጋቸው በሀገሩ ሁሉ ነው እንጂ በከተማ ብቻ አይደለም ትች ነው እንዲህ እንዲህ የሚያደርጉ ሰብአ ከነዓንን ለመበቀል ለኢያሱ ኃይል ሥልጣን የሰጠህ አቤቱ ስማኝ ወእሙንቱሰ ገብሩ እነሱ ግን ፈቃዳቸውን አደረጉ እስመ ወሀብኮሙ ኃይለ ለመላእክ ቲሆሙ ውስተ ቀትል በሰልፍ ጊዜ ለአለቆቻቸው ለነናቡከደነፆር ኃይል ሰጥተሃ ቸዋልና ህህህህህ«ፎከወዐህበዐዘቲከዐ ወምስካብ ተነጽፈ በደመ እለ ተቀትሉ አግብርት መኝታቸውም የሞቱ ሰዎች ደም ተነጥፎበታልና ጽኑዓን ወኃያላን እመናብርቲሆሙ ኃያላን ጽኑዓን የሆኑ ሰዎች ከዙፋናቸው ወድቀዋልና ወተፄወዋ አንስቲያሆሙ ወአዋ ልዲሆሙ ልጆቻቸው ሚስቶቻቸው ተማ ርከዋልና ወተካፈሉ ምሕርካሆሙ ለውሉድ እለ ፍቁራን በኀቤከ በአንተ ዘንድ የተወደዱ የልጆችህን ምርኮ ተካፍለዋ ልና እለ ቀንዑ ቅንዓተከ ለአምላክነትህ የቀኑ ወአስቄረሩ ርኩሰ ደሞሙ የረከሰ ደማቸውን ተጸይፈ ዋልና ወጸውዑከ ከመ ትርድኦሙ ትረዳቸው ዘንድ ጠርተውሃል ለምነውሃልና እግዚኦ አምላከ ዚአየ ስምዓኒ ሊና ለመበለት እንዲህ እንዲህ የምታደርግ አቤቱ የእኔ የድኃዬቱን ልመና ዬን ስማኝ ዘዮዲት ምዕ ዝንቱ ከባቢሎን አስቀድሞ የግብፃ ውያንን ጥፋት አንተ አድር ገሃልና ወዘእልክቱ የነሰናክሬምንም ጥፋት ወዘእምድኅሬሁ ከሰናክሬም በኋላ የባቢሉሎንን ወዘይእዜኒ የሆሎፎርኒስን ወዘይመጽእኒ የጽርዓውያንን ጥፋት አእመርከ አውቀሃልና አንድም ከባቢ ሎን አስቀድሞ የሚሆን የሰናክ ሬምን ጥፋት ወዘእልክቱ የግብፃውያንን ወዘእምድኅሬሁ የሰናክሬምን ወዘይእዜ የሆሎፎርኒስን ወዘይመጽእኒ የጽርዓውያንን ጥፋት አውቀህ አድርገሃልና ወኮነ በዘአእመርከ አንተ እንዳወቅህ ሆነ እስመ አንተ ገበርከ ዘቅድመ ወርቱዕ ምክርከ ምክርህም የቀና ነው ወይቤሉከ ናሁ መጻእከ እነሆ መጣህ አሉህ እስመ ድልው ኩሉ ፍናዊከ ሥራህ ሁሉ የተዘጋጀ ነውና ወኩነኔከኒ በዘአእመርከ ኩነንከ ፍርድህንም አንተ ባወቅህ ገንዘብ ፈረድህ እስመ ናሁ ፋርስ በዝ ምስለ ኃይለ የፋርስ ሰዎች ከሠራዊታቸው ጋራ በዝተዋልና ወተለዐሉ ዲበ አፍራሲሆሙ በፈረሶቻቸው ላይ ተቀምጠ ዋልና ወመስተፅዕናን ተሐየሉ በመዝራ ዕቶሙ በፈረስ የተቀመጡ ሰዎች በሥልጣናቸው ተበረታትተ ዋልና አጋርያን ተአመኑ በድርያፆሙ አርበኞችም በጥሩራቸው ታም ነዋልና አንድም በጽንዖመሙ ይላል በኃይላቸው ታምነ ዋልና በኩናቶ ወበቀስቶሙ ወበሞ ጸፎወ። አንድ ሳይቀር ሊያገቧ ቸው ይገባልና መግደል ሲቻሳ ቸው የተዋቸውም እንጋባቸ ዋለን ብለው ለብልሀታቸው ነው ወወዕኡ አለ ይነብሩ ኀበ ሆሉሎፎርኒስ ወኩሉ ደቂቁ ከሆሉሎፎርኒስ ዘንድ የተቀመጡ ልጆችም ሁሉ ወጥተው ወአብእዋ ውስተ ደብተራሁ ወደ ድንኳኑ አገቧት ወሆሎፎርኒስ ይነውም ውስተ ምስካቡ ፊሳሶ ሆሉፎርኒስምድልድል ደልድሎ ጉዝጓዝ ጐጉዝጉዞ ተኝቶ ነበር ፍላስን ቢል እልፍኝ ድንኳን አንድም አዳራሽ ድንኳን ዘርጉፍ በልብሰ ሜላት ዘወርቅ ወርቀ ዘቦ ባለበት በነጭ ሐር ያጌጠ ወመረግድ መረግድ የሚባል ዕንቀ ህህህህህ«ፎከወዐህኋበዐዘቲከዐ ወእንቀተ ዘብዙኀ ሜጡ ዋጋው ብዙ የሚሆን እንቀ በውስጡ አለበት ወነገርዎ በእንቲአሃ የሷን ነገር ነገሩት ወወፅአ ገብጋቦ ገብጋቦ ወጣ የሰው ስም ነው አንድም ፊላሶንን እልፍኝ ድንኳን ያሉ እንደሆነ ወደ አዳራሽ ድንኳን ወጣ አንድም መጋረጃውን አስገለጠ ወመሐትወ ወርቅ የሐትዉ ቅድሜሁ በወርቅ መቅረዝ ላይ በፊቱ ፋናውን ያበሩ ነበረ ወሶበ መጽአት ዮዲት ኀቤሁ ወይቀውሙሥጮ ደቁ ዮዲት ወደሱ በመጣች ጊዜ ልጆቹ በፊቱ ቁመው ነበረ ወተደሙ ኩሉሙ እምስነ ላህየ ገጻ ከፊቷ ደም ግባት የተነሳ ሁሉም ተደነቁ ወወድቀት በገጻ ውስተ ምድር ወሰገደት ሉቱ ግምባሯን ምድር አስነክታ ሰገደችለት ወአንሥእዋ አግብርቲሁ አሽከሮቹ አነሷት ዘዮዲት ምዕ ዛ ምዕራፍ ያጳ ወይቤላ ሆሉፎርኒስ ተአመኒ ብአእሲቶ ሆሉፎርኒስ አንቺ ሴት እመኘ አላት ወኢይፍራህኪ ልብኪ ልቡናሽ አይፍራብሽ እስመ አንሰ ኢየሐስም ላእለ ሰብእ ዘያገብእ ርእሶ ከመ ይትቀነይ ለናቡከደነፆር ንጉሠ ኩሉ ዓለም ለዓለሙ ሁሉ ንጉሥ ለናቡከ ደነፆዖር ይገዛ ዘንድ ራሰን ባዋረደ ሰው ላይ ምንም ምን ክፉ አላደርግምና ወይእዜኒ እሉ ሕዝብኪ እለ ይነብሩ ውስተ አድባር ሶበ አኮ ዘዓለዉኒ እምኢያንሣእኩ ኩናትየ ላዕሌሆሙ አሁንም በደጋ የሚኖሩ እሊህ ወገኖችሽ የከዱኝ ባይሆን ጦሬን በነዚያ ሳይ ባላሳነሣሁ ባቸውም ነበረ አላ እሙንቱ ለሊሆሙ ገብርዎ ለዝንቱ ይህንን እነዚያ ራሳቸው አመ ጡት እንጂ ሾ ወይእዜኒ ንግርኒ በበይነ ምንት ተኃጣእኪ እምኔሆሙ ወመጻእኪ ኀቤነ አሁንም ንገሪኝ ከነዚያ ኮብል ለሽ ስለምን ወደኛ መጣሽ ወባሕቱ ለሕይወትኪ መጻጳእኪ ነገር ግን ሕይወት ሊደረግልሽ መጥተሻል ተአመኒ ከመ በዛቲ ሌሊት ተሐይዊ ለዝሉፉ በዚች ሌሊት ለዘለዓለሙ እንድ ትድኝ እመኝ ወአልቦ ዘያሐሥም ላዕሌኪ ባንቺ ላይ ክፉ ነገር የሚያደርግ የለም ዘእንበለ ሠናይ ዘንገብር ላዕሌኪ ባንቺ ከምናደርገው ከበጐ ነገር በቀር በከመ ንገብር ለአግብርተ እግዚእነ ንጉሥ ናቡከደነፆር ለጌታችን ለናቡከደነፆር ባሮች እንደምናደርገው እናደርግ ልሻለን እንጂ ወትቤሎ ዮዲት ተወከፍ ቃለ አመትከ ዮዲትም የኔን የባሪያህን ነገር ተቀበለኝ አለችው ወትነግረከ አመትከ በቅድሜከ እኔ ባሪያህ በፊትህ ልንገርህ ወኢይነግሮ ሐሰተ ለእግዚእየ በዛቲ ሌሊት በዚች ሌሊት ለአንተ ለጌታዬ ሐሰት አልነግርህም ህህህህህህፎከፀ ወለእመ ተለውከ ቃለ አመትከ ፍጹመ ግብረ ይገብር እግዚኦ ብሔር የኔን የባሪያህን ቃል ብትሰማ እግዚአብሔር ጠሳቶችህን ያጠፋልሃል ወአልቦ ዘይስሕት እምዘ ሐለይከ እግዚእየ ጌታዬ ካሰብኸው ሁሉ ዝ ያ የሚቀር የለም ወሕያው ውእቱ ናቡከደነፆር በኩሉ ምድር ናቡከደነፆር በዚህ ዓለም በሕያውነት ሳለ ወሕያው ኃይሉ ዘፈነወከ ከመ ታስተራትዕ ኩሎ ሁሉን ታስገዛለት ዘንድ አንተን የሰደደህ ሕያው ነው ከመ አኮ ሰብእ ባሕቲቱ ዘይትቀነይ ሎቱ በዕብሬትከ በዘመንህ የሚገዛለት ሰው ብቻ እንዳይደለ አላ አራዋተ ገዳምኒ ወእንስሳ ወአዕዋፈ ሰማይኒ በእንተ ኃይልከ ይትቀነዩ ባንተ ኃይል የምድረ በዳ አራዊት እንስሳም የሰማይ አዕዋፍም ይገዙለታል እንጂ ዐዐየሕይዉ ለናቡከደነፆር ወከነለ ቤቱ ለናቡከደነፆር ለወገኖቹም ሲገዙለት ይኖራሉ ዘበርዘቲከበዐየ ዘዮዲት ምዕ ቿ እሰመ ሰሣዕነ ግብረከ ሥራህን ሰምተናልና ወጥበቤሃ ለነፍስከ የልቡናህንሥ ጥበብ ሰምተናልና ወተሰምዓ በኩሉ ምድር ከመ አንተ ባሕቲት ከጌር በኩሉ መንግሥቱ በሚገዛው ሀገር ሁሉቸር አንተ ብቻ እንደሆንህ በዓለሙ ሁሉ ተነገረ ወኑዕ አንተ በኩሉ ግብርከ በምትሠራው ሥራ ሁሉ አንተ ጽኑ ነህ ወመድምም አንተ በኩሉ ፀብዕከ በሰልፍህ ሁሉ አንተ ግሩም ነህ ወይእዜኒ ቃለ ዘይቤለክሙ አኪዮር ዘይቤ በውስተ ትዕይን ትክሙ ሰማዕነ ዘይቤ ዘይቤና ዘይቤ አንድ ወገን አክዮር የነገራችሁን የሰማችሁ ትን ሰማን አንድም አኪዮር የነገረው ሰው የነገራችሁን ነገር አንድም አኪዮር ሲናገር ሰምቶ የነገረው ሰው የነገራች ሁን ነገር ሰማነ ወሰብአ ቤጤልዋ አሕየውዎ የቤጤልዋ ሰዎች ያዳኑት ወዜነዎሙ ኩሉ ዘይቤለክሙ የነገራችሁን ሁሉ የነገራቸው የቤጤልዋ ሰዎች ያዳኑት የአኪዮርን ነገር ዘዮዲት ምዕ ፅ ወይእዜኒ እግዚኦ ኢታስትት ወበዝ ኃጢአቶሙ እንተ ባቲ ቃሎ አቤቱ አትናቅ አትዘንጋ አላ ሚሞ ውስተ ልብከ በልቡናህ አስበው አስተውለው እንጂ አስማ አሣን ከማሁ ውእቱ እኔ እንደተናገርሁት እውነት ነውና እስመ ኢይክልዎመሥ ለሕዝብ ተበቅ ሎቶሙ ሕዝቡን ተበቅሎ ለማጥፋት አትችሉምና ወኢትክል ኩናት ቀቲሎቶሙ ጦርም ማጥፋት አይቻላትምና እመ ኢአበሱ ለአምላኮሙ ፈጣሪያቸውን ካልበደሉ ወይእዜኒ ከመ ኢይኩን እግዚ እየ መስትተ አሁንም ጌታዬ የጌታህን ቃል የናቅህ ያቃለልህ እንዳትሆን አንድም መስሕተ ይሳላል መዘበቻ እንዳትሆን ወዘኢይበቀኑዕ ለጌታህ የማትረባ እንዳትሆን በዘይበጽሖሙ ሞቶሙ ቅድመ ገጽከ የእስራኤል ሞታቸው በፊትህ በሚደርስ ገንዘብ እስራኤል የሚሞቱበትን ነገር ልንገርህ አለችው አንድም በዘኢይበጽ ሖሙ ሞቶሙ ይላል የሰዎችህ ሞታቸው በማይደርስ ገንዘብ የማይሞቱበትን ልንገርህ አምዕፅዎ ለአምላኮሙ በግብረ ጌጋዮሙ በበደላቸው ሥራ ፈጣሪያቸ ውን ባሳዘኑት ሰዓት ኃጢአት ታገኛችዋለች እላመ ሐልቀ እክሎሙ እህላቸው አልቋልና ወአዕዋረ ማዮሙ ተሸክመው ያመጡት ውሀው አልቋልና ሬ ወገብኡ ይብልዑ እንስሳሆሙ ላሙን በሬውን ወደመብላት ተመለሱ ወኩሎ ዘንተ ዘከልኦሙ አምላኮሙ በውስተ ኦሪቶሙ ከመ ኢይብልዑ አልጸቁ ኪያሁ ይብልዑ ፈጣሪያቸው እግዚአብሔር በኦሪት አትብሉ ያላቸውን ፈረሱን በቅሎውን ወደመብላት ተመልሰዋልና ወዘቀዳምያተ አክሉሙ ከእህሉ አስቀድሞ የደረሰውን ለመብላት ወአሥራተ ወይኖሙኒ የወይኑንም አሥራት ወደመብ ላት ተመልሰዋልና ወቅብዖሙኒ ዘዓቀቡ ዝኩ ወዘቀደሱ ዝኩና ዘቀደሱ አንድ ወገን ለካህናት ለይተው ያኖሩትን ዘይቱን ወደመብላት ተመልሰ ዋልና ዘዮዲት ምዕ ለካህናት እለ ይቀውሙ በኢየሩ ሳሌም ቅድመ ገጹ ለአምላክነ በፈጣሪያችን ፊት በኢየሩሳ ሌም ለሜያገለግሉ ለካህናት የለዩትን ሐለዩ ኪያሁ ፈረሱን በቅሎውን ሊበሉ በማሰባቸው ላይ አሥራቱን ሊበሉ አስበዋልና ወኢይከውኖሙ ለገሚሥ በእደዊ ሆሙ ስንኳን ሊበሉት በጃቸው ሊዳስሱት የማይገባቸውን ወኢለአሐዱ እምውስተ ሕዝብ ከሕዝቡም ላንዱ ሊበላው የማይገባውን ሊበሉ አስበዋልና ወለአኩ ውስተ ኢየሩሳሌም በኢየሩሳሌም ያሉ ሰዎች አይበላ የተባለውን ይበላ ብለው ከላኩ እስመ እለኒ ህየ ሀለዉ ከመዝ ይግበሩ በዚያም ያሉ ሰዎች እንዲህ ካደረጉ የማይበላውን ብሉ ታሏቸው ወእለኒ ነሥኡ ዘኅድገት እምኀበ ሊቃውንት ወመሳፍንት አይበላ የተባለውን ፈረሱን በቅሎውን ይበላ የሚል ክታብ ካለቆች የተቀበሉ ሰዎች ህህህህህህ«ፎከዐክበዐዘቲከ ጅ እምከመ ነገርዎሙ ወገብሩ ከመዝ ከነገሩዋቸው እነዚያም አይበላ የተባለውን ከበሉ ውእተ አሚረ ያገብኦሙ ውስተ አዴከ ያን ጊዜ በጅህ ይጥላቸዋል ወሶበ አእመርኩ ዘንተ ኩሉ አነ አመትከ ተኃጣእኩ እምኔሆሙ እኔ ባሪያህ ይህን ሁሉ ባወቅሁ ጊዜ ከነዚያ ኮብልዬ መጣሁ ወፈነወኒ እግዚአብሔር እግበር ምስሌከ ግብረ ዘአመሰ ምፅዎ ሰብእ ወኩሉ ምድር ይደነግፅ ምድርም ሁሉ ሰውም ሁሉ በሰማው ጊዜ የሚያስደነግጥ ሥራን ካንተ ጋራ እሠራ ዘንድ እግዚአብሔር ሰደደኝ እሰመ አነ አመትከ ፈራሂተ እግዚአብሔር አነ እኔ ባሪያህ እግዚአብሔርን የማመልክ የምፈራ ነኝና ወእጸመዶ ለእግዚአብሔር አምላከ ሰማይ ወምድር መዓልተ ወሌሊተ በመዓልትም በሌሊትም ሰማ ይና ምድርን የፈጠረ እግዚአ ብሔርን አገለግለዋለሁና አዝዝ ወበል ኢትክልዕዋ አትከልክሏት ብለህ እዘዝ ዘዮዲት ምዕ ወይእዜኒ እነብር ኀቤከ እአግዚኦ አቤቱ አሁንሃ ከአንተ ዘንድ አቀመጣለሁ ወባሕቱ በሌሊት አእወእ አመትከ ገዳመ ከመ እጸሊ ኀበ አግዚአብሔር ነገር ግን እኔ ባሪያህ ከአግዚ አብሔር እለምን ዘንድ ሌሊት ወደምድረ በዳ እሄዳለሁ ወይነግረኒ ማዕዜ ዘገብሩ ኃጢአ ቶሙ መቸም መች ያደረጉትን ኃጢ አታቸውን ይነግረኛል ወእመጽአ ወአየድዐከ መጥቼ እነግርሃለሁ ወትወጽእ ምስለ ኩሉ ኃይልከ ወአልቦ ዘይትቃወመከ ከሠራዊቶችህ ጋራ ትወጣለህ የሚቃወምህ የለም ወእወስደከ እንተ ማዕከለ ይሁዳ እስከ ትበጽሕ ቅድመ ኢየሩሳሌም በኢየሩሳሌም አንፃር እስክት ደርስ በይሁዳ መካከል እወስድሃለሁ ወታነብር መንበረከ ማዕከላ ዙፋንህን በመሀከሏዒ ትዘረ ጋለህ ወታስተጋብኦሙ ወትነሥኦሥ ከመ አባግዕ ዘገደፎሙ ኖላዊሆሥ ጠባቂ እንደሌላቸው በጎች ትይዛቸዋለህ እንጂ ወከልብ ኢይልሕስ በልሳኑ በትደሜ። አለችው ወወጽኡ ከሉሙ እምኀቤሃ ሁሉም እሷ ካለችበት ወጡ ወአልቦ ዘተርፈ ውስተ ርሑ ኢንዑስ ወኢዓቢይ ታናሽም ሁኖ ታላቅም ሁኖ ከዚያ ከድንኳኑ የቀረ የለም ወተንሥአት ዮዲት ወቆመት ኀበ ምስካቡ ዮዲት ተነሥታ ከድንኳኑ ቆመች ወትቤ በልባ እግዚኦ አምላከ ኩሉ ኃይል በልቡናዋ እንዲህ አለች አቤቱ የመላእክት ፈጣሪ ርኢ ወግበር በአዴየ በዛቲ ሰአት ከመ ትትለአል ኢየሩሳሌም በዚህች ሰዓት ኢየሩሳሌም ከፍ ከፍ ትል ዘንድ መከራችንን አይተህ በኔ እጅ ይቅርታህን አድርሣግ አስመ በጽሐ ጊዜሁ በዘታነሥእ ርስተከ እስራኤልን ከኃሣር የምታነ ሣበት ጊዜው ደርሷልና ወግበር ሊተ ሕሊናየ በዘይሜሮ ፀር አለ ተንሥኡ ላዕሌነ በኛ ላይ የተነሣ ጠላት በሟ ጠፋ ገንዘብ የልቡናየን አሳብ አድርግልኝ ሪት ውስተ ምስካቡ መንገለ ትርአሲሁ ለሆሉፎርኒስ በሆሉፎርኒስ በራስጌው በኩል ወደመኝታው ሄደች ወመልሐት መተርእስቶ ተንተርሶት ያለ መክድ ሰይፉን መዘዘች ወቆመት መልዕልቴሁ በጠላትነት ተነሣችበት ወአኃዘት በስዕርተ ርዕፅሱ ቁንዳላውን ይዛ ወትቤ እግዚአየ አምላከ እስራኤል አጽንዓኒ ዮም የእስራኤል ፈጣሪ ዛሬ አጽናኝ አለች ወዘበጠት ካዕበ ውስተ ክሳዱ በኃይላ በኃይሏ ሁለት ጊዜ አንገቱን መታችው ሴት ደካማ ናትና ሳይቆረጥ ተረ ደገመችው ተቆረጠ ወመተረት ርእሶ አምኔሁ ቸብቸቦውን ከሱ ቆረጠች ፓኗ ዘዮዲት ምዕ ሀ ወአውደቀት በድኖ እምነ ምስካቡ ውስተ ምድር ይህ ጣዖታዊ ብላ በድኑን ከዙፋኑ ገልብጣ ከመሬት ጣለችው ወነበረት ንስቲተ ጥቂት ተቀመጠች አንድም አርፋ ፃቆየች ዐወጽአት ወወሀበታ ለወለታ ርአሶ ለሆሉሎፎርኒስ ወጥታ የሆሉፎርኒስን ቸብቸቦ ለገረዷ ሠጠቻት ዋወደየቶ ውስተ ፅፍነታ ዘእክል በስንቋ አቆማዳ አደረገችው ወወፅኣ ክልኤሆን ኅቡረ በከመ ያለምዳ ለጸሉት ሁለቱም ለጸሉት እንዳስለ መዱ አንድ ሁነው ወጡ ወዐዲዎን እምተዓይን ዓደዋ እንተ ውስተ ቂላት ከከተሣው ወጥተው ቆላቆላውን ዱ ወዓርጋ እንተ ዓቀበ ቤጤልዋ ቁላውን ጨርሰው ተራራውን ወጡ ወበሓ ኀበ አንቀጸ ሀገር ካምባው በር ደረሱ ነለባላህወከክበቲከ«ዐ ወትቤሎሉሙ ዮዲት አምርኙቅ ለአለ የዓቅቡ አንቀጸ አኅርዉ አንቀተጸ ዮዲት በር የሚጠብቁትን ዘበኞች ከሩቅ በሩን ክፈቱልኝ አለቻቸው እስመ እግዚአብሔር ምስሌነ ከመ ይግበር ዓዲ ኃይለ ወጽንዓ ለአሥራኤል እምነ ፀሮሙ ከመ ገብረ ዮም ለኔ ዛሬ እንዳደረገ ከጠላቶ ቻቸው ይልቅ ዳግመኛ ለእሥራኤል ኃይልን ጽንዕን ያደርግላቸው ዘንድ እግዚአ ብሔር በረድኤት ከኛ ጋራ አለና ወእምዝ ሶበ ሰምዑ ቃላ ሰብአ ሀገር አፍጠኑ ወሪደ ነበ አንቀጸ ሀገር ከዚህ በኋላ ካምባው ላይ ያሉ ሰዎች ቃሏን በሰሙ ጊዜ ፈጥነው ወደበሩ ወረዱ ወጸውዑ ሊቃውንተ ሀገር የሀገሩን አለቆች ጠሩ ወሮጹ ኩሎሙ ንኡሶሙ ወዓቢዮሥ ታላቆችም ትንሾችም ፈጥነው ሄዱ አስመ አንከሩ እፎ ገብአት እንዴት ተመለሰች ብለው መመለሷን አድንቀዋልና ወአርኃዉ አንቀጸ ወተቀበልዋ በሩን ከፍተው ተቀበሏት ዘዮዲት ምዕ ፉ ዐአንደዱ አሳተ ወአብርጐኙ አሳቱንም አነደዱ መብራቱ ንም አበሩ ወዖድዋ ከበቧት ወትቤሎሙ በዐቢይ ቃል ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር ቃሏን አሰምታ እግዚአብሔርን አመስግኑት አለች እስመ ኢያርኀቀ ሣህሉ ወምሕረት እምነ እስራኤል ይቅርታውን ቸርነቱን ከእስራ ኤል አሳራቀምና አላ ሠረዎሥ ለፀሩ በዛቲ ሌሊት በዚች ሌሊት ጠላቶቹን በኔ እጅ አጠፋቸው እንጅ አውፅአት ርእሶ እምነ ፅፀፍነታ ወአርአየቶሙ ቸብቸቦውን ካቁማዳው አው ጥታ አሳየቻቸው ወትቤሉሥ ናሁ ርእሱ ለሆሉፎርኒስ መልአከ ኃይሉሙ ለአሶር የኃያላኑ ሠራዊት አለቃ የሆሎሉፎርኒስ ቸብቸቦው ይህ ነው አለቻቸው ወናሁ መተርእሶቱ እንተ በዲቤሃ ይሰክብ ሶበ ይሰቲ በጠጣ ጊዜ ተንተርሷት የሚተኛ መክድ ሰይፉ ይህች ናት ፀቀተሎ እግዚአብሔር በእደ ብእ ሲት እግዚአብሔር በእኔ እጅ ገደለው ወሕያው እግዚአብሔር ዘአቀበኒ በፍኖትየ እንተ ሖርኩ ከመ አስሕቶ በገየ ከመ ይሙት ይሞት ዘንድ በመልኬ አስተው ዘንድ በሄድሁበት ጎዳና የጠ በቀኝ እግዚአብሔር ሕያው ነው ወኢገብረ ላዕሌየ አበሳ ወርኩሰ ዐኃሣረ ምንተ ሕሥመ ወምንተ ሕሩመ ሲል ነው ምንም ምን ክፉ ነገር አላደ ረገብኝም ወደንገፁ ሁሉ ሕዝብ ፈድፋደ ሕዝቡ እጅግ ደነገጡ ወደነኑ ወሰገዱ ለእግዚአብሔጤር አንገታቸውን ዝቅ አድርገው ለእግዚአብሔር ሰገዱ ወይቤሉ ኅቡረ አንድ ሁነው እንዲህ አሉ ቡሩክ አንተ አምላክነ ዮሦ በዛቲ ዕለት ዘአሕሠርኮሙ ለሀፀረ ሕዝብከ ዛሬ በዚህች ቀን የወገኖችህን ጠላቶች ያጐሰቆልሐቸው ፈጣ ሪያችን አንተ ክቡር ምስጉን ነህ ዘዮዲት ምዕ ወይቤላ ዖዝያን ዖዝያን እንዲህ አላት ቡርክቱ ለእግዚአብሔር ልዑል አንቲ ወለትየ እምነ ኩሉን አንስት እለ ውስተ ምድር ልጄ በዚህ ዓለም ከሚኖሩ ሴቶች ይልቅ አንቺ የእግዚ አብሔር ክብርት ፍጥረቱ ነሽ ወቡሩክ እግዚአብሔር ፈጣሬ ሰማያት ወምድር ሰማይንና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ክቡር ምስጉን ነው ዘረድአኪ ትምትሪ ርእሶ ለመልአከ ዐርነ የጠሳቶቻችን አለቃ የሆሉፎ ርኒስን አንገቱን ትቆርጪ ዘንድ የረዳሽ እግዚአብሔር ክቡር ምስጉን ነው እስመ ኢይደመሰስ አኩቴትኪ እምልበ እጓለ እመሕያው እንዘ ይዜከሩ ኃይለ እግዚአብሔር ለዓለሦ የእግዚአብሔርን ተአምሪቱን ለዘለዓለም ሲያስቡ ምስጋናሽ ከሰው ልቡና አይጠፋፖሦና ወይሬስዮ ለኪ እግዚአብሔር ስመኪ ዘለዓለም እግዚአብሔር ስምሽን ለዘላለም ሲጠራ እንዲኖር አደረገው። ወፁሩ ሁላችሁም ጋሻ ጦራችሁን አንሥታችሁ ያዙ ወእምከመ ርአዩክሙ የሐውሩ መዐቅቢሆሙ ኀበ ተዓይኒሆሙ ከአዩዋችሁም በኋላ ዘበኞቹ ወደሰፈራቸው ይሄዳለ ከመ ያንሥኡ መላአክተ ሠራዊቶ ለአሶር ወኃይሎሙ የኃያላኑ የሠራዊቶች አለቆ ችና ሠራዊቱን ያስነሱ ዘንድ ይሄዳሉ ወአምዝ ይረውፁ ኀበ ደብተራሁ ለሆሉፎርኒስ ወኢይረክብዎ ከዚህ በኋላ ወደ ሆሉፎርኒስ ድንኳን ይሄዳሉ አያገኙትም ካምባው ዣ ወእምዝ ይፈርሁ ወይደነግፁ ወይጉይዩ አምቅድመ ገጽክሙ ከዚህ በኋላ ፈርተው ከፊታችሁ ይሸሻሉ ፀ ወአንትሙሰ ዴግንዎሥ እናንተ ግን ተከተሏቸው ወኩሉ እለ ይነብሩ ውስተ ኩሉ ደወለ አእሥራኤል በአሥራኤል አውራጃ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ይከተሏቸው ወነጽርዎሙ ውስተ ኩሉ ፍኖቶሙ የሚሄዱበትን ጎዳናቸውን ተመ ልከቷቸው አንድም አጥርታ ችሁ ልቀሟቸው ወእምቅድመ ትግበሩ ዘንተ ጸውዑ ሊተ አክዮርሃ አሞናዊ ይህንን ከማድረጋችሁ አስ ቀድሞ የአሞንን አለቃ አክዮ ርን ጥሩልኝ ከመ ይርአይ ወያአምር ከመ ዘዐለወ ለቤተ እሥራኤል ወፈነዎ ኪያሁኒ ኀቤነ ይሙት ምስሌነ ከኛ ጋራ ይሞች ዘንድ እሱን ወደኛ የሰደደው የእሥራኤልን ወገኖች የወነጀላቸው እንደ ሆነ አይቶ ያውቅ ዘንድ ወጸውአዎ ለአኪዮር እምነ ቤተ ዖዝያን አክዮርን ከዖዝያን ቤት ጠሩት ዘዮዲት ምዕ ወሶበ መጽአ ወርእየ ርእሶ ለሆሎፎርኒስ ውስተ አደ ብአሲት በሣኀበረ ሕዝብ መጥቶ የሆሉፎርኒስን ራስ በአስራኤል መካከል በዮዲተ እጅ ባየው ጊዜ ወድቀ በገጹ ወደንገጸት ነፍሱ በግምባሩ ፍግም ብሎ ወደቀ ልቡናውም ደነገጠች ጂ ወሶበ አንሥእዎ ወድቀ ውስተ እገሪሃ ለዮዲት ወሰገደ በገጹ ባነሱት ጊዜ ከዮዲት እግር ወደቀበግምባሩ ወድቆ ሰገደ ወይቤ ቡርክት አንቲ እምነ ኩሉ ዓበይተ ይሁዳ በይሁዳ ካሉ ከነገሥታቱ ከመሳፍንቱ አንቺ ክብርት ነሽሸ ወእምከክነሉ ሕዝብ በዓለም ሰሚዖሥ ስመኪ ይደነግፁ ከሕዝቡም ወገን በዚህ ዓለም ስምሽን ሰምተው ይደነግጣሉ ወይአዜኒ ዜንውነ ኩሎ ዘገበ ርኪ በእላንቱ መዋዕል አሁንም በነዚህ ወራት ያደረግ ሽውን ሁሉ ንገሪን አላት ወዜነወቶ ዮዲት በማዕከለ ሕዝብ ኩሉ ዘገብረት እምአመ ወጽአት እስከ አመ ገብአት ከወጣች ጀምሮ እስክትመለስ ድረስ ያደረገችውን ሁሉ ዮዲት ነገረቻቸ ህህህህህ«ፎከዐበዐዘቲከዐ ሀ ወሶበ አህለቀት ነገራ ነገሯን ተናግራ ከፈጸመች በኋላ ወውዑ ኩሉ ሕዝብ በዓቢይ ቃል ሕዝቡ ሁሉ አንዳንድ ቃል ተናገሪ ሁነው ደነፉ ወጸርሑ በቃለ ትፍሥሕት በበሀገሮሙ በየቋንቋቸው ጮሁ ወሶበ ርአየ አኪዮር ኩሉ ዘገብረ እግዚአብሔር ለእስራኤል አምነ ፈድፋደ በአግዚአብሔር አክዮር በአስራኤል ያደረገውን ተአምራት ባየ ጊዜ ፈጽሞ በእግዚአብሔር አመነ ወተገዝረ ተገዘረ ወተወሰከ ውስተ ቤተ እስራኤል እስከ ዮም አስከ ዛሬ ድረስ ከእሥራኤል ወገኖች ተጨመረ ወሶበ ጎሐ ወጸብሐ ሰቀሉ ርእሶ ለሆሉፎርኒስ ውስተ አረፍት ፈጽሞ በነጋ ጊዜ የሆሉ ፎርኒስን ቸብቸቦ ከቅጽሩ ላይ ሰቀሉ ወነሥኡ ኩሌሉሙ ዕደዊሆሥ ንዋየ ሐቅሉሥሙ ወንዶች ሁሉ ጋሻ ጦራቸውን አነሱ በደስታ ቃል ዘዮዲት ምዕ ይ ወወጽኡ ወአገትዎመሥ እንተ መንገለ ዐቀበ ደብር ወጥተው በተራራው አቀበት በኩል ከበቧቸው ወደቂቀ አሶር ሶበ ርአይዎሙ ለአኩ ኀበ መሳፍንቲሆሥ የኃያላኑ ልጆችም ባዩዋቸው ጊዜ ወደመሳፍንቱ ላኩ ወወጽኡ መላእክቲሆሥሙ ወሥዩ ማኒሆሙ ወመሳፍንቲሆሙ ኀበ ደብተራ ሆሎፎርኒስ አለቆች የተሾሙት መሳፍ ንቱ ወደ ሆሉፎርኒስ ድንኳን ሄዱ ወይቤልዎ ለእግዚእነ ሹሙን ጌታችንን ቀስቅስልን አሉት እስመ ተሀበሉ አግብርት ወወረዱ ላዕሌነ ይትቃተሉነ ባሮች ተደፋፍረው ይወጉን ዘንድ መጥተዋልና አንድም ተታብዑ ይላል ወንዳወንድ ሁነውብናልና ወቦአ ባግዋ ወጉድጐጉደ ኀበ አፀድ ዘቅድመ ደብተራ ከደጅ ሁኖ እጅ ጸፍቶ ባግዋ ወደድንኳኑ ገባ እስመ መሰለ» ይሰክብ ምስለ ዮዲት ከዮዲት ጋር የሟሚጨዋወት መስሉታልና ለመጋቢሁ አንቅሆ ወሶበ አልቦ ዘያወሥኦ ለቀየ ቃል የሚመልስለት ባጣ ጊዜ ፈታ ገለጠ ወቦአ ውስተ ጽርሕ ወደድንኳኑ ገባ ወረከበ በድኖ ግዱፈ ውስተ ምድር ወርእሱ ኢሀለወ ላዕሌሁ ቸብቸቦው ተቆርጦ በድኑ ከመሬት ወድቆ አገኘው ወጸርሐ በዐቢይ ቃል እንዘ ይበኪ ወይግፅር እያለቀሰ እየጮኸ ቃሉን አሰምቶ ተናገረ ወአውየወ በሕቁ ፈጽሞ ጮኽ ወሰጠጠ አልባሲሁ ልብሱን ቀደደ ራቁቱን ሆነ ወቦአ ውስተ ደብተራ ኀበ ተኀድር ዮዲት ዮዲት ወደምታድርበት ድንኳን ገባ ወኢረከባ አላገኛትም ወሮፀ ኀበ ሕዝቡ ወደወገኖቹ ፈጥኖ ሄደ ወጸርሐ ሎሙ ወይቤሎሙ ርጩሆ እንዲህ አላቸው ቿ ፀለዉነ ዐለዉነ አግብርት እኒህ ባሮች ከዱን ከዱን አላቸው አሐቲ ብአሲት ዕብራዊት ገብረት ኃሣሪረ ላዕለ ቤተ ናቡከደነዖር ንጉሥ አንዲት ዕብራዊት ሴት በንጉሠ በናቡከነዖር ቤት ላይ ተዋርዶ አደረገች ወናሁ ሆሉፎርኒስ ውዱቅ ውስተ ምድር በድኑ እነሆ የሆሉፎርኒስ በድኑ ከመሬት ወድቋል ወኢሀለወ ርእሱ ላዕሌሁ ቸብቸቦው የለም ሀ ወሶበ ሰምዑ ዘንተ ነገረ መላእክተ ኃይሉሥ ለአሶር ሰጠጡ አልባሲሆ የኃያላኑ ሠራዊት አለቆች ይህን በሰሙ ጊዜ ልብሳቸውን ቀደዱ ራቁታቸውን ሆኑ ሀደንገሀት ነፍሶሙ ፈድፋደ ልቡናቸው ፈጽሣ ደነገጠች ወጸርሑ ወአውየዉ በዐቢይ ቃል ጥቀ በማዕከለ ትዕይንት በሠፈሩ መካከል ቃላቸውን አሰምተው ጮሁ ህህህህህህ«ፎከዐኋበዐዘቲከዐ ዘዮዲት ምዕ ምዕራፍ ያድ ጉባዔ ወሶበ ሰምዑ እለ ውስተ ተዓይን ሀለዉ ደንገጹ አሙንቱሂ በበይነ ዘኮነ በከተማ ያሉ ሰዎች ይህን በሰሙ ጊዜ ስለ ተደረገው ነገር እነዚህም ደነገጡ ወአኃዞሙ ፍርሃት ወረዓድ ፍርሃት ረዓድ ያዛቸው ወአልቦ እንከ ሰብእ ዘቆመ ምስለ ቢፁ ከባልንጀራው ጋራ አብሮ አንድ ሰው የቆመ የለም አላ ደንጊጾሙ ጐዩ ኩሉሥሙ ኅቡረ ውስተ ኩሉ ፍናው ሁሉም ደንግጠው በየጎዳናቸው ተበተኑ እንጅ ወውስተ ሐቅል ወደምድረ በዳው ሸሹ ዐወውስተ አድባር ወደ ተራራው ሸሹ ወአለ ውስተ ተዓይን በከተማ ያሉ ወእለ ውስተ አድባር ዘአውደ ቤጤ ልዋ እሙንቱኒ መምዑ ወጉዩ በቤጤልዋ ዙሪያ በተራሮች ያሉ ሁሉ እነዚህም ተሸበሩ ሸሹ ዘዮዲት ምፅ ወውእተ ጊዜ ተንሥኡ ደቂቀ አሥራኤል ኩሉሙ መስተቃትላን ዕደው ወዴገንዎሥሙ ያን ጊዜ የእስራኤል ልጆች አርበኞች ሁሉ ተነሥተው ተከተሏቸው ፀ ወለአከ ዖዝያን ውስተ ሴሌ ወበስቴሞስ ወቤቢ ወኮቤ ወቆላ ውስተ ኩሉ ደወለ እስራኤል እኒህ ሁሉ የአሥራኤል ሀገሮች ናቸው ዖዝያን ወደነዚህ ሁሉ ሳከ ይዜንዉ በእንተ ዘኮነ የሆነውን ነገር ይናገሩ ዘንድ ሳከ ወከመ ይርድኡ ኩሉሙ ወይዴግኑ ፀሮሙ ሁሉን ይረዱ ዘንድ ጠላቶ ቻቸውን ይከተሉ ዘንድ ወይቅትልዎሙ ያጠፏቸው ዘንድ ሪ ወሶበ ሰምዑ ደቂቀ አስራኤል ዴገኑ ኩሉመሙ ኅቡረ የአስራኤል ልጆች ይህን በሰሙ ጊዜ ሁሉም አንድ ሁነው ተከተሉ ወቀተልዎሙ እስከ ኮቤ እስከኮቤ ድረስ አጠፏቸው ወከማሁ እለ አምኢየሩሳሌሊም መጽኡ አሁን እንደተናገርነው ከኢየሩ ሳሌም መጡ ወአምኩሉ ደወሎሥ ከአውራጃቸው ሁሉ መጡ እስመ ዜነውዎሙ ዘከመ ኮነ በትዕይንተ ፀሮሙ በጠሳቶቻቸው ከተማ የሆነውን ነግረዋቸዋልና ወአለኒ እምነ ገሊላ ወአምነ ገለዓድ ዴገንዎሙ በገሊሳና በገለዓድ ያሉም ተከተሏቸው ወቀተልዎሙ ዓቢየ ቀትለ ጽኑ ሰልፍ አድርገው አጠ ፏአቸው እስከ አደዉ እምደማስቆ ወእም ደወላ ከደማስቆና ካውራጃዋ እስኪ ኣልፉ ድረለስ እለሰ ይነብሩ ውስተ ቤጤልዋ ወረዱ ውስተ ትፅይንቶመሙ ለአሶር በቤጤልዋ የሚኖሩ ሰዎች ግን ወደ ኃያሳኑ ሠፈር ወረዱ ወተሐብለይዎሙ በዘበዚቸው ወብዕሉ ፈድፋደ እጅግ ከበሩ ወእምዝ ገብዑ ደቂቀ እሥራ ኤል አምኀበ ቀተሉ ከዚህ በኋላ አሥራኤል ከተዋ ጉበት ተመለሱ ወአስተጋብኡ ኩሉ ዘተርፈ አዕፃዳተ የቀረውን ድንኳኑን ሰበሰቡ ወአህጉሪሆ ሙኒ ዘውስተ አድባር በተራራው በኮረብታው ያለ ውን ሀገር ሁሉ እጅ አደረጉ ወዘውስተ ምድር በምድር ያለውን መንደሩን እጅ አደረጉ አስመ አምብዙኅ መዋዕል ነሥእዎሥሙ ዓቢየ ደወሉሙ ከብዙ ዘመን ጀምሮ ሀገራቸውን ወስደውባቸው ነበረና ወመጽአ ኢዮአቄም ካህን ዐቢይ ወአፅረጎሙ ለደቂቀ አሥራ ኤል እለ ይነብሩ ኢየሩሳሌም ደጉ ካህን ኢዮአቄም መጥቶ በኢየሩሳሌም የሚኖሩ የእሥራ ኤልን ልጆች ይዚቸው ወጣ ወዐመጽኡ ከመ ይርአዩ ሠናይተ እንተ ገብረ እግዚአብሔር ለእስራ ኢኤል እግዚአብሔር ለእስራኤል ያደ ረገውን ተድላ ደስታ ያዩ ዘንድ መጡ ወከመ ይርአይዋ ለዮዲት ዮዲትን ያዩአት ዘንድ ወከመ ይግበሩ ምስሌሃ ሰላመ ከሷም ጋራ ፍቅር አንድነትን ያደርጉ ዘንድ ህህህህህ«ፎከወዐበዐዘቲከዐ ዘዮዲት ምዕ ወሶበ ቦኡ ኀቤሃ ኩሉሙ ኅቡረ ባረክዋ ወደሷ በገቡ ጊዜ ሁሉም አንድ ሁነው አመሰገኗት መረቋት ወይበልዋ አንቲ ይእቲ ላዕለ ኢየሩሳሌም በኢየሩሳሌም እመቤት አንች ነሽ አሏት ወአንቲ ይእቲ ዕበዮሙ ለደቂቀ አሥራኤል የእስራኤል ልጆች ክብራቸው አንች ነሽ ወአንቲ ይአቲ ትምክህቶሙ ለሕዝብነ የወገኖቻችን መመኪያ አንቺ ነሽ አስመ ተገብረ ዝንቱ ኩሉ በአዴኪ ይኸ ሁሉ በአንቺ እጅ ተደርጓ ልና ወገበርኪ ዘንተ ሠናይተ በውስተ አእስራኤል ይህን ተድላ ደስታ ለአሥራኤል አደረግሽ ወሠምረ ቦሥ አግዚአብሔር ኪያሆሙ ሲል ነው እግዚአ ብሔር አሳቸውን ወደዳቸው ኩኒ ቡርክተ በኀበ አግዚአብሔር ዘኩሉ ይመልክ ለዓለመ ዓለም ለዘለዓለም ሁሉን በሟገዛ በእግዚአብሔር ዘንድ ንእድ ክብርት ሁጊኙ ዘዮዲት ምዕ ሄ ወእግዚአብሔር ዘኩሎ ይመ ልክ ቀተሉሙ በእደ ብአሲት ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር በዮዲት እጅ አጠፋቸው ቿ አስመ ኢወድቀ ጽንኦሙ በእደ ወሀወራሬዛ አርበኛቸው በጎልማሳ እጅ አልጠፋምና ወአኮ ደቂቀ ጤቤኖን ዘቀተልዎሙ የኃያላኑ ልጆች የገደሏቸው አይደለም ወአኮ አለ ያርብሕ ዐበይት ዘሞዕፅ ቃጮ አርበኞች ድል የነሷቸው አይደለም ዘእንበለ ዮዲት ወለተ ጫራሪ በደካሣይቱ በኔ እጅ ነው እንጂ በስነ ገጻ አድከመቶ በመልኳ ደም ግባት አለዘ በችው አነጐለለችው ወኀደገት አልባሰ መበለታ ላዕሌሆሙ ለእለ የሐምሙ በውስተ አእስራኤል በአዘኑ በአሥራኤል ፊት የድኅ ነቷን ልብስ ትታ ሰርመዴዋን አደረገች ወተቀብዐት ገጻ ዕፍረተ ሸቱውን ተቀባች ወተጸፍረት ርእሳ ራሷን ተሠራች ወተከፍለት ከፍላ ከፍላ ተሠራች ወለብሰት አልባሰ አግያት ለአስሕቶቱ አሱን ለማሳት የቁንጅነቷን ልብስ ለበሰች አንድም የጌጥ ልብስ ነጭ ሐር ለበሰች አጌ ያለውን ይዞ ወተስእነት አሣዕኒሃ ጫማውን አደረገች ወበስና ተሐይዳ አዕይንቲሁ በመልኳ ደም ግባት ዓይኑ ተቀማ ወላሕያ ፄወዋ ለነፍሱ መልኳ ልቡናውን ሣረከች ሐለፈ ሰይፍ እንተ ክሳዱ ሰይፍ በአንገቱ ሳይ ተመሳላለሰ ወደንገፁ ፋርስ እምተሀብሉታ ከኃይሏ ጽናት የተነሣ የፋርስ ሰዎች ደነገጡ አንድም እምትባአ ይላል አንድም እምተኃብሉታ ይላል ወፈርሑ ሜዶን እምነ ትብዓ እምተኃይሎታ ሲል ነው በኃይሷ ጽናት የተነሣ ፈሩ ወውአተ ጊዜ ወውዑ ሕሙሣ ንየ ድጃ ዘዮዲት ምዕ ወፈርሑ ድውያንየ መከራ የተቀበሉ እሥራኤል የደስታ ፍርሃት ፈሩ ወደንገፁ የደስታ ድንጋጤ ደነገጡ ወዐልዓሉ ቃሉሙ ቃላቸውን ከፍ ከፍ አደረጉ ወዴገንሙ ደቂቀ አዋልድየ ወወግፅዎሙ የልጆቼ ልጆች ተከትለው ወጓቸው ወወራዙቶሙኒ ተደራበይዎሙ ጎልማሶቻችን ተወራወሯቸው ተመካከቷቸው ወጠፍኡ እምፀባዒተ እግዚአ ብሐር ከአግዚአብሔር አርበኞች ከአሥራኤል የተነሳ ጠፉ አነብብ ስብሐተ ለእግዚአ ብሔር በውስጥ በአፍአ ምስጋናውን እናገራለሁ አነብብ ስብሐተ ሐዲሰ ለእግዚ አብሔር ለእግዚአብሔር አዲስ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔርሰ ዐቢይ ውእቱ እግዚአብሔር ግን ገናና ነው ወክቡር ፌድፋደ ው በከ አጆግ ክቡር ያን ጊዜ ያዘኑ ያእብሆወቲከክበከ » ወመድምም ኃይሉ ኃይሉም ድንቅ ነው ቿ ለከ ይገንዩ ኩሉ ተግባርከ ፍጥረቶችህ ሁሉ ላንተ ይገዙ ልሃል እስመ ትቤ ወኮኑ አንተ አዝዘህ ተፈጥረዋልና ወፈኖከ መንፈሰከ መንፈሰ ረድኤትህን ሰደድህ ወተሐንፁ በረድኤት ጸኑ አንድም መንፈስ ቅዱስን ሰድደህ በልጅነት ጸኑ ወአልቦ ዘኢይትኤዘዝ በቃልከ በቃልህ የማይታዘዝ የለም አንድም በልጅህ የማይታዘዝ የለም አንድም ለወንጌል የማይታዘዝ የለም የዮዲት ሐዲሷ ይህ ነው እስመ አድባርኒ መሠረቶሙ ይትከወሱ ምስለ ማያት ነገሥታቱ ከሠራዊቱ ጋራ ሥር መሠረ ታቸው ይጠፋሉ ወይትከወሱ ሰማያትኒ ልዑላኑም ይጠፋሉ ወኩኩሕኒ ከመ መዓረ ግራ ይትመሰው እምቅድመ ገጽከ አርበኛውም ሰም አደሮማር ቀልጦ እንዲጠፋ ይጠፋል ዘዮዲት ምዕ ድቋ ናመ መመመ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact