Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

17 መጽሐፈ ጦቢት (1).pdf


  • የቃላት ደመና

17 መጽሐፈ ጦቢት (1).pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

በተግባርም ተተርገሞአል «ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች» ተብሎ የመንፈስ ቅዱስ ምስክርነት ኛተሰጠላት እናት አገራችን በብሉይ ኪዳን ሕገ ወንጌል ተሰብኮሳላታል ለትምህርት ለሥርዓት ለታሪክና ለሕግ ምንጭ የሆኗት የብሉያትና የሐዲሳት መጻሕፍት ኑፋቄ በዓለም ላይ ከመዘራቱ አስቀድሞ የገቡላትና የተቀበለቻቸው በመሆኑ ትምህርቷም ሆነ እምነቷ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በነቢያትና በሐዋርያት መሠረት ላይ የጸና ነው በመሆኑም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትቀበለው መጽሐፈ አስቴርም ጋር አንድ አይነት ነው ። ሀገረ እግዚብሔር የሆነችው ኢትዮጵያ በቅድሚያ ከተቀበለቻቸው የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት አንዱ መጽሐፈ ኢየብ ነው ይሁን እንጂ የመጻሕፍተ ብሉያት ምሥጢራዊ ትርጓሜ የእጅ ጽሑፍ የታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም የብሉያት መጻሕፍት ሊቅ የነበሩት መጋቤ ምሥጢር ጌራ ወርቅ ጥበቡ ያስተምሩበት የነበረው የብ ህዛ ፍቶከበዐፒቨህ ነጎ የግነተማና ድርጆታችን አማካኝነት ታትሞ ለመምህራንና ለደቀ መዛሙርት እንዲሁም ለሁሉም መፍቀርያነ ቅዱሳት መጻሕፍት እንዲዳረስ ለማድረግ በመቻላችን የታሰበውን የሚያስጀምር የተጀመረውን የሚያስጨርስ ልዑል እግዚአብሔርን አእናመሰግናለን «ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ሥምረቱ ለሰብእ» አባ ጳውሎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ዛሃይማኖት ዓም መጽሐፈ ጦቢት መቅድም ጦቢት ማለት ሠናይ ማለት ነው ጤት ማለት ጠ ቢብ ማለት እንደሆነ ነገዱ ትውልዱ ከነገደ ንፍታሌም ነው በሀገሩ ሳለ ከዘመዶቹ ተለይቶ በሕግ በአምልኮት ጸንቶ አሥራት በኩራት ቀዳም ያት ያወጣ ነበር ለዕቤራት ለዕጓለ ማውታ ዘመድ ይሆና ቸው ነበር ከዓመት ጊዜ ለገቢረ በዓል ይወጣ ነበር ይህም ጦቢት አሥሩ ነገድ ሲማረኩ አብሮ ተማርኮ ሄቧል ጸድቃንን ከኃጥአን ጋር ስለምን ያስማርካቸዋል ቢሉ ስለ ሦስት ነገር ተማር ከው በሄዱበት ሀገር ወደኃ ጢአት ወደጣዖት እንዳይ ሄዱ ይመክሯቸዋል ያስተም ሯቸዋልና መስፍንም ሁነው ይገፈቸዋልና እንደ ዳንኤል እንደመርዶክዮስ እንደ ኤርምያስ እንደሱ መከራም ከበዛ ዘንድ ጸጋ ክብር ይበዛ ልና ጦቢት ተማርኮ በሄደ ጊዜ ኣህህህህወሂከዐበዐቨቲከ« ስልምናሶር በወገኖቹ ላይ ሹሞታል ያን ጊዜ ተሹሞ ሳለ በራጊስ ዘሜዶን ከግብርያ ልጅ ከገባኤል ዘንድ ያኖርሁትን ያሥሩን መክሊት ነገር እነግርሃለሁ ወኢትፍራህ ወልድየ በእንተ ንዴትከ ልጄ አጣለሁ ብለህ አትፍራ ምዕራፍ ድ ወአውሥአ ጦብያ ወይቤ ጦብያ መለሰ እንዲህ አለ እገብር አባ ኩሎ ዘአዘዝከኒ አባቴ ያዘዝከኝን ሁሉ አደር ጋለሁ ወባሕቱ እፎ እክል ነሚኦቶ ለውአቱብሩር ዘኢየአምሮ ነገር ግን አገሩን አላውቅ ሰውን አላውቅ ያንን ብሩን መቀበል እንዴት ይቻለኛል ቦ ወወሀቦ መጽሐፈ ጦማር ደብዳቤ ጽፎ ሰጠው ወይቤሉ ኅሥሥ ብአሴ ዘየሐውር ምስሌከ አብሮህ የሚሄድ ሰው ፈልግ አለው ወእሁቦ አስቦ እንዘ ሕያው አነ እኔ በሕይወት ሳለሁ ደመወ ዙን እሰጠዋለሁ ወሑር ንሣእ ዘንተ ብሩረ ሄደህ ብሩን ተቀበል አለው ወሖረ ይኀሥሥ ሉቱ ብእአሴ ሰው ሊፈልግ ሂዶ ወረከቦ ለሩፋኤል መልአክ መልአኩ ሩፋኤልን አገኘው ወኢያእመሮ ከመ መልአክ ውእቱ መልአክ እንደሆነ አላወቀውም ወይቤሎ ትክልኑ ሐዊረ ምስሌየ ራጊስ ዘሜዶን ከኔ ጋራ ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ሀገርህስ ወዴት ነው አለው መልአኩም ከደመወዜ እንጂ ከሀገሬ ከወገኔ ምን አለህ አለው ወይቤሎ ዘጦቢት ቅድ አነ አንተ እጉየ ዘመደከ ጦቢትም ወንድሜ ዘመድህሀን ወገንህን አውቅ ዘንድ እወዳለሁ አለው ወይቤሎ አንሰ አዛርያ ዘመደ አናንያ ዓቢይ እጉከ የታላቅ ወንድምህ የአናንያ ወገን አዛርያ እባላለሁ አንተ ወንድሜ ደኅና ነህ አለው ወአንተ እምነ ዓቢይ ሥርው አንተ አንተስ ከደግ ሰው ወገን ነህ አለው ነገር ግን የምሰጥህን ደመወዝሀን ንገረኝ አለው ዕለት ዕለት አንድ አንድ ድሪም እንስጥህን አለው ምግብህስ ከልጄ ጋራ ነው ቢያንስህም እጨምርልነሃለሁ ወይቤሎ አቡሁ ሑር ምስለ ዝንቱ ብእሲ ከዚህ ሰው ጋራ ሂዱ እግዚአብሔር ጎዳናችሁን ያቅናላችሁ መልአኩ አብሯ ችሁ ይሂድ አለው ሁለቱም ወጥተው ሄዱ ወተለዎሙ ከልበ ወልዶሙ የልጃቸው ውሻ ተከ ተላቸው ወበጽሑ ጤግሮስ ጤግሮስደረሱ ጦቢያ ሊታጠብ ወደ ወንዝ ወረደ ወሠረረ ላዕሌሁ ዓሣ አሣው ተወርውሮ መጣበት መልአኩ ይዘህ አው ጣው አለው ይዞ አወጣው ወምትር እረደው አወራር ደው ልቡን ጐበቱን ሐሞቱን ያዝ አለው ጦብያም መልአኩን አንተ ወንድሜ አዛርያ ልቡ ጐበቱ ሐሞቱ ምን ይሆናል አለው መልአኩም ልቡ ገበቱ ሐሞቱ ጋኔን ያደረበት ሰው ቢኖር ያጤሱበት እንደሆነ ለቅቆት ይሄዳል ሐሞቱ ግን ባይኑ ብልዝ ብግር የወጣበት ሰው ቢኖር የኳሉት አንደሆነ ይድናል ወሶበ ቀርቡ ኀበ ራጊስ ወደራጊስ በቀረቡ ጊዜ አንተ ወንድሜ ዛሬ ከራጉኤል ዘንድ እናድራለን ለአንተም ዘመድህ ነው ወቦ ወለት አሐቲ ወስማ ሣራ አንዲት ልጆ አለችው ስሟ ሣራ የምትባል ሚስት ትሆንህ ዘንድ የሷን ነገር ልንገርህ ላንተ ትገባሃ ለችና አለው ልጅቱም መልከ መልካም ልባም ናት አለው ጦብያም አንተ ወንድሜ የእሷን ነገር ሰባት ሰዎች እንዳገቧት ሁሉም እንደሞቱ ሰምቻለሁ አሁንም እኔ ላባቴ አንድ ነኝ እሞታለሁ ብዬ እፈራለሁ አለው ወበእንተ ጋኔንሰ ኢያኅ ዝንከ ስለ ጋኔኑስ አትዘን በዚች ሌሊት ላንተ ሚስት ሁና ትሰጥሃለችና ወሶበ ቦዕከ ውስተ ጽጽርሕ ወደ ጫጉሳ ቤት በገባህ ጊዜ ሕራረ ዕጣን ጨምረህ ልቡን ጉጐበቱን አጢ ስበት በሸተተው ጊዜ ጋኔኑ ይሸሻል አለው ወቦኡ ቤተ ራጉኤል ከራጉኤል ቤት ገቡ ወተቀበ ለቶሙ ሣራ ሣራም ደስ አሰኝታ ተቀበለቻቸው ደህና ናችሁ አለቻቸው ራጉ ኤልም እናንተ ወንድሞቼ ከማን ወገንናችሁ አላቸው ወደ ነነዌ ተማርከው ከሄዱት ከንፍታሌም ወገን ነን አሉት ወንድሜ ጦቢትን ታውቁታላችሁ አላቸው ጦብያ አባቴ ነው አለው ራጉኤልም ተነሥቶ ሳመው ወይቤሎ ጦብያ ለአዛርያ ጦብያ አዛርያን እንዲህ አለው አንተ ወንድሜ በጐዳና የነገርኸኝን ነገር ተናገር ነገሩ ይለቅ አለው ራጉኤልም ሰምቶ ብላ ጠጣ ደስ ይበልህ አንተ ትወስዳ ታለህ አለው ጦብያም ውል እስክታደርግልኝ ድረስ እህል አልቀምስም አለወጸውዓለሣራ ሣራን ጠርቶ እጂን ይዞ ሚስት ትሆነው ዘንድ ለጦብያ ሰጠው ወሶበ ቦአ ወደጫጉላው በገባ ጊዜ ሕራረ ዕጣኑን ከልቡ ከጐበቱ ጨምሮ አጤሰው ወሶበ ፄነዎ በሸተተው ጊዜ ጋኔኑ ሸሸ ወዐሠሮ ዝኩ መልአክ መልአኩ አሥሮ ከመሬት ቀበረው ከዚህ በኋላ ራጉኤልም ሄዶ መቃብር ቆፈረ ወይቤላ ለዕድና ብእሲቱ እድና ሟስቱን እንዲህ አላት ሙቶም እንደ ህህህህህ«ፎከሀሀበዐዘቲከዐ ሆነ እንቀብረው ዘንድ አንዲት ብላቴና ስደጂ አላት ያቺም ብላቴና ተመልሳ ሁሉም ደኅና ናቸው ብላ ነገረቻቸው እግዚ አብሔርን አመሰገኑ ወእምዝ አዘዞሙ ይድፍኑ መቃብረ ከዚህ በኋላ መቃብሩን ይደፍኑ ዘንድ ባሮቹን አዘዛቸው ወእምዝ ገብረ ሉሙ በዓለ ዐሥረ ወረቡዐ መዋዕለ ከዚህ በኋላ አሥራ አራት ቀን በዓል አደረገሳቸው ሩፋኤልም ከገባኤል ዘንድ ብሩን አመጣ በዓሉ ከተፈጸመ በኋላ ጦብያ ራጉኤልን ስደደኝ ልሂድ አለው ከዬት ቢለው ከአባቴ አለው እኔስ አባትህ አይደለ ሁም ከዚህ አትኖርምአለው ለእናት ለአባቴ አንድ ነኝ እኔን ከአጡ ያረጀ ሰውነታ ቸው በኃዘን ሳለ ወደ መቃብር ይወርዳል አለው ራጉኤልም ሚስቱ ሣራን እኩሌታ ገንዘቡን ሰጥቶ መርቆ ሰደደው ወእምዝ ይቤሎ ሩፋኤል ለጦብያ ከዚህ በኋሳ ሩፋኤል ጦብያን እንዲህ አለው አባትህን በንዴት በፅውርነት እንደተውኸው አታውቅም አሁን ከሚስትህ ተቀድመን ሄደን ቤቱን እናዘ ጋጅ ሐሞቱን ያዝ አለው ወይቤሎ ሩፋኤል አነ አአምር ከመ ይትከሠት አዕይንቲሁ ዘጦቢት ሄ ህ ዓይኖች እንዲ ዖቓህሠሠለሁ አንተ ግን ሠነን ኳለው ወሶበ ተኩሕለ የሐሲ በተኳለ ጊዜ ዓኑን ያሸዋል ብልዙ ብግሩ ይቀረ ፋል ይገፈፋል አለው ሕጠና ሔዳ ልጅህ መጣ አለችው ጦቢት ሲወጣ ተሰና ክሎ ወደቀ ጦብያ ፈጥኖ ሄዶ አንገቱን ቀና አድርጎ ኳለው በኳለው ጊዜ ዓይኑን አሸው ብልዙ ብግሩ ተቀረፈለት ተገፈፈለት የልጁን አንገት አቅፎ አለቀሰ ከዚህ በኋላ ጦቢት ጦብያን ጠርቶ ርኢ ሉቱ ወልድየ ልጄ የዚያን ሰው ደመወዙን እወቅለት አለው ጦብያም እኔ ካመጣ ሁት ገንዘብ እኩሌታውን ቢወስ ደው አይጉዳም አለው መልአ ኩንም ጠርቶ ካመጣችሁት ገንዘብ እኩሌታውን ውሰድ አለው ወጸውዖሙ ሩፋኤል ለክልኤሆሙ ሁለቱንም ጠርቶ እንዲህ አላቸው እግዚአብሔ ርን አመስግኑት ለሱ ተገዙ ስሙን አመስግኑት ወንግሩ ግብሮ ሥራውን በክብር ተናገሩ ወአርእዩ ሥራውን አክብራችሁ ግለጡ ወናሁ ኢየኀብእ እምኔክሙ ኩሉ ነገረ ነገሩን ሁሉ ከናንተ አልሰውረውም ወእቤ ለክሙ ከመ ምሥጢረ መንግሥት ሠናይ ለኃቢዕ የቤተ መንግ ሥትን ምሥጢር መሠወር ደግ እንደሆነ የእግዚአብ ሔርን ሥራ ግን አክብሮ መግለጽ እንዲገባ እነግራች ኋለሁ ወይእዜኒ አመ ጸለ ይክሙ አንተ ወሣራ መርዓትከ አነ አባእኩ ተዝካረ ስአለት ክሙና አሁንም ሣራና አንተ በለመናችሁ ጊዜ የልመናች ሁን መታሰቢያ ወደ ጌታ አቀረ ብሁ ወአንተኒ አመ ትቀብር አብድ ንተ አንተም ሬሳ ትቀብር በነበረ ጊዜ በረድኤት አብሬህ ነበርሁ ወአእግዚአብ ሔር ፈነ ወኒ ከመ እፈውስከ አድንህ ዘንድ አግዚአብሔር ላከኝ ወለሣራኒ ከመ እናዝቭ ኃዘና የሣራንም ኃዘኗን አርቅላት ዘንድ ሰደደኝ አነ ውእቱ ሩፋኤል መልአክ አሐዱ እምነ ቱ ቅዱሳን መላእክት ከሄቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሩፋኤል እኔ ነኝ ወሰሚዖሙ ዘንተ ክልኤሆሙ ወድቁ በገጾሙ ሁለቱም ይህን በሰሙ ጊዜ በግምባራቸው ፍግም ብለው ወደቁ ወይቤሎሙ ኢትፍርሁ አትፍሩ ፈጣሪያችሁ እግዚአብ ሔርን አመስግኑ እስመ አኮ ሊተ አኩቴት ለኔ ምስጋና የሚገባኝ አይደለምና አላ ጸ ዘጦቢት ፈቃዱ ለአምላክክሙ አምጽ አኒ የፈጣሪያችሁ ፈቃዱ አመጣኝ እንጂወአንሰ አስተር አይኩ ክሙ እኔ ታየኋችሁ እናንተም መልኬን አያችሁት ከናንተ ጋራ ይረባኛል ይጠቅ መኛል ብዬ አልበሳሁም አልጠ ጣሁም ወይእዜኒ እመኑ በእግ ዚአብሔር በእግዚአብሔር እመኑ አኔ ወደላከኝ እሄዳ ለሁና ወመጻእኩ አሐፍ እሎንተ ኩሌሉሎ ይህን ሁሉ እጽፍ ዘንድ መጣሁ ወሶቤሃ ተንሥአ ወሖረ ያን ጊዜ ተነሥቶ ሄደ ወኢርእይዎ እንከ ዳግመኛ አላዩትም ወበእንተ ዘአስተር አዮሙ መልአከ እግዚአብሔሐር መልአከ እግዚአብሔር ስለታ ያቸው ወጸለየ ጦቢት ጸሉተ ትፍሥሕት ተናገረ ሲል ነው ጦቢትም ደስ የሚያሰኝ ጸሉት ተናገረ ወይቤ ይትባረክ እግዚ አብሔር ዘውእቱ ሕያው ለዓለም ለዘለዓለሙ ሕያው ሆኖ የሚኖር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እያለ ብዙ ምስጋና ተናገረ ወእምዝ አርመመ ጦቢት እምኀበ ይጹዜሊ ከዚህ በኋላ ጦቢት ጸሉቱን ተወ ወቿቱ ዓመት ሉቱ አመ የኃጉል አዕይንቲሁ ዓይኑም በጠፋ ጊዜ ሃምሳ ህህህህህ«ፎቪቲከዐወበዐዘቲከ ስምንት ዘመን ሁኖት ነበረ ወእምድኅረ ። ብሎ ተቆጥቶ ብዙ ሰው አጥፍቷልና ወኃሥሥ ንጉሥ አብድንቲሆሥ ወኢረከቦሥ ንጉሥ ሬሳቸውን ፈለገ አላገኛ ወሖረ አሕዱ እምሰብአ ነነዌ ኀበ ንጉሥ ከነነዌ አንድ ሰው ከንጉሥ ዘንድ ዴል ወአስተዋደየኒ ከመ አነ ቀበርክ ቃዎቃጮ እኔ እንደቀበርኳቸው ነግሮ አጣላኝ ወተኀባዕኩ ሶበ አአመርኩ ከመ ይፈ ቅዱ ይቅትሉኒ ይገድሉኝ ዘንድ እንደወደዱ ባወቅሁ ጊዜ ተሰወርሁ ወፈሪህየ ተግኅሥኩ ፈርቼ ሸሸሁ ወሶበ ኃጥኡኒ በርበሩ ኩሉ ንዋይየ ባጡንኝ ጊዜ ገንዘቤን በዘበዙ ወአልቦ ዘአትረፉ ሊተ ዘአንበለ ሐና ብአሲትየ ከሐና በቀር ከገንዘቤ ያስቀሩ ልኝ የለም አንድም አግብኡ ሊተ ሐናሃ ይላል ሐና ሳትቀር ወጦብያ ወልድየ ከልጄ ከጦብያ በቀር አንድም ጦብያ ሳይቀር ዘጦቢት ሦዕ ፅ ወኢወፃእኩ ሃምሳ ወሐምስተ መግዋዕለ ሐምሳ አምስት ቀን ከተሠ ወርሁበት አልወጣሁም እስከ አመ ቀተልዎ ክልኤሆ ደቂቁ ወጉዩ ውስተ አራራት አስራ ስሥንት አልፍ ከአሦስት ሸህ ሰው አጥፍቶ መጥት በሣን ሊነግሥ ነው ብለው ሁለቱ ልጆቹ ገድለውት ወደ አራራት እስኪሄዱ ድረስ አልወጣሁም አራራጥም ይላል ጉዩ ባለው ጐየይኩ ይሳላል ወነግሠ አስራዶን ወልዱ ህየንቴሁ ልጁ አስራዶን ስለ አርሱ ፋንታ ነገሠ ይህ ከነገር ያልገባ ነው ብዙ ስም አለው ሆነ ሐርድን አስበ ቀፈት ንዑስ ሰናክሬም ይለዋል ወሜሞ ለአካኪሮን ወልደ አሳሔል ወልደ እኀየ ላዕለ ኩሉ ቤተ አቡሁ የወንድጫ የአሳሔልን ልጅ አካኪሮስን ባባቱ ወገኖች ላይ ሾመው ወላዕለ ኩሉ ሥርዓቶሙ በሥርዓተ ክህነት ላይ ሾመው ወሰአሉ በአንቲአየ አካኪሮን አካኪሮን ስለኔ ለመነው ወአዕተወኒ ውስተ ነነዌ ወደ ነነዌ መለሰኝ ዘጦቢት ምዕ ጳ አካኪሮን ዘሳዕሌሁ ማኅተም ሃንጉሥ ማኅተም በእጁ ያለ አካኪሮን አንድም ማሕተተ ይሳል ምርመራ ያለው ህፃዕፃዓ ቤቱ ገንዘብ ሁሉ በጁ ያ ን አካኪር ወመ ዳግመ አክሮንድስሃ ዳግመኛ አክሮንድስን ሾመ ምዕራፍ ወሶበ አተውኩ ቤትየ ብሔርየ ሲል ነው ወደሀገሬ በተመለስሁ ጊዜ አግብኡ ሊተ ሕጠናሃ ብአሲትየ ሂሰቴን ሐናን መለሱልኝ ወጦ ብያሃ ወልድየ ልጄን ጦብያንም ለሱልኝ በዕለተ በዓለ ጳንጠቆፄስጤ ቅድስት ክብርት የምትሆን በ ፍስጤንበሚያከብሩባት ሳብዕ ሰንበት በሰባተኛው ሱባዔ ገብሩ ላዕሌየ ሠናየ ለኔ በጎ ነገር አደረጉልኝ ወረፈዌቱ እብ ላዕ በላ ዘንድ ተቀመጥሁ ህህህህህ«ፎከወዐህኋበዐዘቲከዐ ወርኢኩ ከመ መሥስየ በሕቁ ፈጽሞ እንደመሸ አይቼ ወአእቤሉ ለወልድየ ኩር አምጽእ ዘረከብከ እምአኃዊነ ቢጸ ነዳያን ፅደወ ነዳያነ ሲል ነው ምጣ ተካከለ ድጐችን አምጣ አልሁት እስመ ተዘከርክዎ ለእግዚኦብሔር እግዚአብሔርን አስቤዋለሁና አጸንሐከ አስከ ትገብእ አስክትመለስ ድረስ እጠብቅ ሃለሁ አለው ወሶበ ገብአ ወይቤለኒ በተመለሰ ጊዜ እንዲህ አለኝ አባ ረከብኩ አሐደ አምሕዝብ አባቴ ከወገኖቻችን አንድ ሰው አገኘሁ ወግዱፍ በድኑ ውስተ ምሥያጥ ሬሳውባደባባይ ወድቋል አለ ወአነሂ ተንሣአኩ ዘእንባሰ እኅ ዓሦ እክለ አእዬምእህል ሳልቀምስ ተነሥቼ ወአባዕክዎ ውስተ አሐዳ ቤት አስከ የዓርብ ሀሖጦይ ፀሐይ እስቲገባ ድረስ ካንዱ ቤት ውስጥ አስገባሁት ዘጦቢት ምዕ ወገባፅኩ ውስተ ባትየ ወደቤቴ ገባሁ ወተሐፀብኩ ወበላዕኩ እክልየ በኃዘን ታጥቤ እያዘንሁ እህሉን በላሁ ወተዘከርኩ ዘይቤ አሞጽ ይትመ የጥ በዓላቲክሙ ውስተ ላህ አሞጽ በዓለ መጸለት በዓለ ሠዊት ወደኃዘን ይመለሳል ያለውን አሰብሁ ወኩሉ ትፍሥሕትክሙሥ ውስተ ብካይ ደስታችሁ ሁሉ ወደ ለትሶ ይመ ለሳል ያለውን አሰብሁ ወእምዝ በከይኩ ከዚህ በኋላ አለቀስሁ ወሶበ ዓርበ ፀሐይ ፀሐይ በገባ ጊዜኔ ሖርኩ ወከረይኩ ወቀበርክዎ ሄጄ መቃብር ቆፍሬ ቀበርኩት ወጦዋሰሕቁ ላዕሌየ ሰብአ ብሔር ወይቤሉ በኔ ላይ ሳቁ አንዲህ አሉ ኢይፈርህኑ ዝንቱ ኢይቅትልዎ በአ ንተ ዝንቱ ግብር ስለዚህ ነገር እንዳይገድሉት አይፈራምን እስመ ይቀብሮሥ ለእለ ተተለ ንጉሥ ንጉሥ የገደላቸውን ይቀብራ ፐዋልና ሀወበይእቲ ሌሊት ቤትኩ ስኩብየ ውስተ ዓረፍተ ዓፀድ በዚያች ሌሊት ከቅጽሩ ተኝቼ አደርሁአንድምስዑብየ ይላል የተዳደፍሁ ሁፔ አደርሁ ወክሥት ገጽየ ፊቴ ተገልጦ ነበረ ወኢያአመርኩ ከመ ቦቴ አዕዋፍ ውስተ ዓረፍት በቅጽሩ አዕዋፍ አንዳለ አላወቅ ሁም ነበር ወእንዘ ክሥት ገ አዙስሓ እልክቱ አዕዋፍ ውዑየ ውስተ አዕይንትየ ራቴ ተገልጦ ሳለ አፅዋፍ ትኩስ ፋንድያ ባይኔ ሳይ ጣሉብኝ ወወጽአኒ ጢስ ውስተ አዕይንትየ በዓይኔ ብልዝ ወጣብኝ ወሖርኩ ኀበ ዓቀብተ ሥራይ ወደባለ መድኃኒቶች ሄድሁ ወአልቦ ዘበተዓኒ የረባኝ የጠቀመኝ የለም ወአካኪሮስ ይሴስየኒ አስከ አመ ሖርኩ ኤልሣድያ ባሕቲትየ ብቻዬን ኤልሣድያ አእስክሄድ ድረስ አካኪሮስ ይመሣግበኝ ነበረ ወሐናሰ ትፀዐመድቤተ አንስት ሐና ግን እመቢቤቶቿን ታገለ ግል ነበረ ድ ዘጦቢት ምዕ ወለአከት ኀበ አጋፅዝቲሃ ከጌቶቿ ዘንድ ላከች ወወሀባሃ እማንቱሂ መሐስዓ እነዚያም ደመዐዚን አንድ ጠቦት ሰጧት ወአምጽአት ኀቤየ ወደኔ አመጣቻት ወሶበ መጽአት ኀቤየ ወደኔ በመጣች ጊዜ አኀዘት ትጽራኅ በጊቱ ትጮህ ጀመር አንድም ሐና በግ አመጣሁ እያለች ወእቤላ እምአይቴ ዛቲ መሐስዕፅ ይችን ጠቦት ከወዴት አመጣ ሻት አልኋት ወለእመ ስረቂዮ አግብኢዮ ለባዕሉ እስመ ኢኮነ ጽድቀ በሊዕ ዘስርቅ የተሰረቀ ገንዘብ መብላት አይገባምና ለባለቤቱ መልሺ አልኋት ወትቤለኒ ጸግውኒያ ህየንተ አስብየ ስለደመወዜ የሰጡኝ ነው አለችኝ ወኢአመንክዋ እኔ ግን አላመንኋትም ህወአቤሳ አግብኢ ለባዕሉ ለባለገንዘቡ መልሽ አልኋት ህህህህህ«ፎከወዐኋበዐዘቲከዐ ወብዙኃ ተገአዝኩ ምስሌሃ ከሷ ጋራ ብዙ ተከራከርሁ ወአውሥአት ወትቤለኒ መለሰች አንዲህ አለችኝ አይቴ ውእቱ ምዋትከ ወጽድትቅከ ምጽዋትህ በጎነትህ ወዴት ነው አለችኝ ናሁ ኩሉ ተአውቀ ዘላዕሌከ እነሆ ክፋትህ ሁሉ ተገለጸብህ ምዕራፍ ፅ ወተከዝኩ በሕማየ በመከራዬ አዘንሁ ወጸለይኩ ወበከይኩ አልቅሼ ለመንሁ ወአቤ ጻድቅ አንተ እግዚኦ አቤቱ አንተ ቸር ነህ አልሁ ወኩሉ ፍናዊከ ሥራህ ሁሉ የቀና ነው በምሕረት ወበፍትሕ በይቅርታ በፍርድ የቀና ነው በርትፅ ወበጽድቅ ትንን ዓለመ በእውነት ነገር በቀና ነገር ዓለሙን ሁሉ ትገዛለህ ተዘከረኒ ወነጽረኒ እንዲህ የምታደርግ አንተ በቸርነ ትህ አስበኝ በዓይነ ምሕረት ተመልከተኝ ዘጦቢት ሦፅ ወኢትትበቀለኒ በኃጢአትየ በኃጢአቴ ተበቅለህ አታጥፋኘ ወበኃጢአተ አበውየ እለ አበሱ ለከ ወኢሰምዑ ትአዛዘከ ትእዛዝህን ባልሰሙ አንተን በበፉሉ ባባቶቼ ኃጢአት አታዞፋኝ ወረሰ ነከኒ ለተበርብሮ ወለተፄ ውቃፖ ህለተቀትሉ ለመዝበዝ ለመማረክ ለሞት ኣደረግኸኝኘ ወኮነ ትዕይርተ ውስተ ኩሉ ዓለም በዓለ ሁሉ መገዳደሪያ ሆነ ወአቋሳዛብ አለ አእምውስቴቶሥ ተዘር ነ ኩለሄ ተማርከን በሄድንበት በዓራቴ መዓዝን ባሉ በአሕዛብ ዘንድ መገዳደሪያ ሆነ ወይአዜኒ ርቱፅ ውእቱ ኩነኔከ ዘበጽድቅ አሁንም ሕግህ በአውነት የቀና ነው ወግበር ሊተ በዘይሠረይ ኃጢአትየ ወዘአበውየ የኔም የአባቶቼም ኃጢአት በሚሟሚሠረይ ገንዘብ አንዲሠረይ አድርግልኝ አስመ ኢገበርነ ትአዛዘከ ትአዛዝህን አልፈጸምንምና ሥንም ባንፈጽጵም ወኢሖርነ በድቅት ቅድሣነከ በፊትህ በአውነተኛው ሕግ ፀንተ ቕ አልኖርንምና ፖንም በንኖር ወይእዜኒ ዘሪዔድሠክ ግበር ምስሌየ በቅድሣሟከ አሁንም በፊትህ ደስ የሟያሰ ኝህን ነገር አድርግልኝ ወአዝዝ ዘይትሜጦ መንፈስየ ከመ አሠዓር ከዚህ ዓለም በሞት አለይ ዘንድ ነፍሴን ከሥጋዬ ሟለይ መልአክ አዘዝ ህወአኩን መሬተ ትቢያ እሆን ዘንድ እስመ ይጌይሰኒ መዊት እሥኀዬው ክፉ ነገር እየሰሙ ከመናር ሞት ይሻሳልኖ አስመ ሰማዕኩ ትዕይርተ በሐሰት በሐሰት ተግዳሮትን ሰምቻለሁና ወበዝኀ ኃዘን ላዕሌየ ኃዘን በኔ ላይ በዝቷልና ወአዝዝ እሠዐር እምሕሣማም ሀሀተ መካን ዘለዓለም በመንግሥተ ሰሣይ ለመኖር ከኃዘን ከመከራ አለይ ዘንድ አዘዝ ወኢትሚጥ ገጸከ እምሃሄየ ገጸ ፈድኤትህን ከኔ አትሠ። አስመ አስተዋሰብዋ ለሰብዓቱ ዕፅደው ለሰባት ሰዎች አጋብ ተዋት ሃበርና ወቀተሉሙ ጋኔን አኩይ አስማንድ ዮስ ዘእንበለ ይቅረብዋ እንተ ብእሲ ወብአሲት በሴ ትና በወንድ ልሣማድ ሳይቀ ቧተ አስማንድዮስ የሟባል ክፉ ጋኔን ገድሏቸዋልና ወይቤሳሃ ኢተአምሪኑ አንዘ ይትሐነቁ ዓምታትኪ ባሎችሽ እየታነቁ አንደሞቱ አታውቁምን አሏት ወናሁ ሰብዓቱ አውሰቡኪ እነሆ ሰባት ሰዎች አግብተውሽ ነበረ ወአሐዱ አምኔሆ ኢተለወኪ ከነዚያ አንዱ በግብር በቦታ አል ተከተለሽም አንድም አልደ ረሰብሽም አንድም ኢተለወኪ ቢል በግብር በቦታ አላወቅ ሽሸውም ህህህህህ«ፎከወዐኋበዐዘቲከ ሥሦዕፅ ሀ ወምንተት እንከ ተቀሠፍነ በአንቲ አሆሥሙ በነዚያ ሦክንያት ምን ያህል ያዝን መስሉቫል አስመ ሞቱ ጡሪ ምስሌሆሥሙ አነዚያም ሙተዋልና አንቺም አደነዚያ በሞት ሂጂ ወኢንርአይ ወልደ ወወለተ አምኔኪ ለዓለም ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ካንቺ ተወለደ ማለት ለዘለዓለሙ ይቅርብን ወሶበ ሰምዐት ዘንተ ተከዘት ጥቀ ይህን ሰምታ እጅግ አዘነች አስከ ትፈቅድ ትትሐነቅ ትታነቅ ዘንድ አስክ ትወድ ድረስ ወትቤ አሐቲ አነ ለአበየ እኔ ላባቴ አንዲት ወአመ ገበርኩ ዘንተ ኮመዝ ትዕይርተ አከውኖ እንዲህ ያለ ነገር ባያርግ እ ዳሮት እሆነዋለሁ አንሷት ነበረቸው ታንቃ ሞተች ተብሉ ወአወርድ ርስዓኗኒሁ በፃዕር ውስተ መቃብር ያረጀ ሰውነቱን በፃዕር በመከራ ሳለ ወደመቃብር አወርደዋለሁ ዘጦቢት ሦፅዕ ወጸለየት በውስተ ቤታ በቤቷውስጥ ትጸልይ ጀመሥረች ወትቤ ቡሩክ አንተ አግዚኦ አምሳ ኪየ ፈጣሪዬ አቤቱ አንተ ክቡር ምስጉን ነህ ወይትባረክ ስምከ ቅዱስ ክቡር የሚሆን ስምህ ይክበር ይመስገን ወቡሩክ ስምከ በኩሉ ዓለም በዓለም ሁሉ ሰምህ ክቡር ምስጉን ነው ወክቡር ኩለ ግብርከ ለዓለም ሥራህም ለዘለዓለሙ ክቡር ነው ወይእዜኒ እግዚኦ አፅይንትየ ወገጽየ ለከ መጠውኩ ዓይነ ልቡናዬን ገጸ ልቡናዬን አቤቱ ወዳንተ መለስሁ ወአብለከ ሠዓረኒ አምነ ምድር ከመ ኢይስሣዕ ትዕይርተ ተግዳሮትን አንዳልሰማ ከዚህ ዓለም በሞት ለየኝ ለሊከ እግዚኦ ተአምር ከመ ንጽሕት አነ አምኩሉ ኃጢአት ዘምስለ ብአሲ ከወንድ ጋር ከሚያደርጉት ኃጢአት እኔ ንጽሕት እንደሆ ንሁ አቤቱ አንተ ታውቃለህ ድ ወኢያገመንኩ ስምየ ወስመ አቡየ በብሔር ዘተፄወውኩ ተማርኬ በሄድሁበት ሀገር የኔንም ያባቴንም ስም አላስነ ቀፍሁም ወአሐቲ አነ ለአቡየ እኔ ሳባቴ አንዲት ነኝ ወአልብየ እኀ እኔ ወንድም የለኝም ወአልብየ ዘቅሩብ አቅራቢያ ዘመድም የለኝም ወእትዓተብ ለብእሲ አስመ ሰብዓቱ ሞቱኒ ሰባቱ ባሎሉቼ ሙተውብኛልና ለስምንተኛው እጠብቃለሁ ለምንት እንከ አሐዩ እንዲህ እየሆንሁ ለምን አእኖራ ለሁ ወለእመኒ ኢፈቀድከክ ትቅትለኒ ነጽር ላዕሌየ ትገድለኝ ዘነድ ካልወደድህ በዓይነ ምሕረት ተመልከተኝ ወአስተምሕረኒ አዘንልኝ ወአዝዝ ከመ ኢይስማዕ ትዕይርተ እንከ ከእንግዲህ ወዲህ ተግዳሮት እንዳልሰማ እዘዝ ሀ ዘጦቢት ምዕ ወተሰምዓ ጸሉቶሙ ለክልኤ ሆሙ በቅድመ ስብሐተ ዕበዩ ለአግዚ አብሔር በእግዚአብሔር በገናንነቱ በጊትነቱ ፊት የሁለቱ ልመና ቸው ተሰሣ ጂ ወፈነዎ ለሩፋኤል ክመ ይፈው ሶሙሥሙ ለክልኤሆሥሙ ሁለቱንም ያድናቸው ዘንድ ሩፋኤልን ላከው ወለጦቢትኒ ከመ ያሰስል ጢሰ ዓይኑ ጦቢትንም የዓይኑን ብልዝ ብግር ያጠፋለት ዘንድ ወለሣራኒ ወለተ ራጉኤል ከመ የሀባ ለጦብያ ወልደ ጦቢት ትኩኖ ብእሲቶ የራጉኤል ልጅ ሣራን ሚስት ትሆነው ዘንድ ለጦቢት ልጅ ለጦብያ ይሰጣት ዘንድ ወከመ ይሥዓሮ ለአስማንድዮስ ጋኔን እኩይ ክፉ ጋኔን አስማንድዮስንም ያጠፋው ዘንድ እስመ ጦብያ ይወርሳ ጦብያ ያገባታልና ወበአሣንቱ መዋዕል ተመይጠ ጦቢት ወዐተወ ቤቶ ወሖርኩ ኤልማድያ ብሉ ነበርና በዚያ ወራት ጦቢት ተመልሶ ከቤቱ ገባ ህህህህህ«ፎከዐበዐዘቲከዐ ወሣራኒ ወለተ ራጉኤል ወረደት እምነ ጽርሕ ላዕላይ የራጉኤል ልጅ ሣራም ከሰገነቱ ወረደች ምዕራፍ » ወበይእቲ ዕለት ተዘከረ ጦቢት በአንተ ብሩር ዘአማኅፀነ ኀበ ገባኤል በራጊስ ዘሜዶን በዚያች ቀን የሜዶን አውራጃ በምትሆን በራጊስ ከገባኤል ዘንድ አደራ ያስቀመጠውን የብሩን ነገር ጦቢት አሰበ ወሐለየ ወይቤ አስቦ እንዲህ አለ ናሁ ሰአልኩ ከመ እሙት እነሆ ልሙት ብዬ ለመንሁ ወለምንት ኢይጹውያዖ ለወልድየ ጦብያ ከመ እንግሮ ዘእንበለ እሙት ሳልሞት እነግረው ዘንድ ልጄ ጦብያን ለምን አልጠራው ወጸውዖ ወይቤሉ ጠርቶ እንዲህ አለው ወልድየ አመ ሞትኩ ቅበረኒ በሠናይ ልጄ በሞትሁ ጊዜ አክብረህ ቅበረኝ ወዕቀብ እመከ እናትህንም ተንከባከባት ዘጦቢት ምዕ ወአክብራ በኩሉ መዋዕለ ሕይወታ ባለ በዘመኗ ሁሉ አክብራት ወግበር ላቲ ኩሎ ዘፈቀደት የወደደችውን ሁሉ አድርግላት ወኢታኅዝና አታሳዝናት ተዘከር ወልድየ ከመ ብዙኃ ሕማመ ረከበት ብከ ባንተ ምክንያት ብዙ መከራ ተቀብላለችና እንዘ ሀሎከ ውስተ ከርሣ በማኅፀኗ ሳለህ ወአመ ሞተት ቅብራ ምስሌየ ውስተ አሐዱ መቃብር በሞተችም ጌዜ ከኔ ጋራ ቅበራት አንድም ከኔ ጋራ ደርባት ወበኩሉ መዋዕል ኦ ወልድየ ተዘከሮ ለእግዚአብሔር አምላክነ ልጄ ባለ በዘመንህ ሁሉ ፈጣሪ ያችን እግዚአብሔርን አስበው ወኢትፍቅድ አብሶ ወክሂደ ትእዛዙ እሱን መበደል ትእዛዙን ማፍ ረስን አትውደድ ወግበር ጽድቀ በኩሉ መዋዕለ ሕይወትከ ባለ በዘመንህ ሁሉ በጐ ሥራ ሥራ ወኢትሑር በፍኖተ ዓመፃ በማይገባ ሥራጸንተህ አትኑር ወእምከመ ገበርካ ለድቅ ትሜራህ በኩሉ ፍኖትከ በጐ ሥራን ብትሠራት በሥራህ ሁሉ ትከናወናለህ የቀና ይሆናል ወበኩሉ ግብርከ ዘገበርከ በምትሠራው ሥራ ሁሌ ሥራህ የቀና ይሆናል ወከማሁ ለኩሉሙ እለ ይገብርዋ ለጽድቅ ጽድቅን የሚሠሯት ሰዎች ሁሉ ሥራቸው የቀና ይሆናል ወአምንዋይከ ግበር ምጽዋተ ከገንዘብህ ሁሉ ምጽዋት ስጥ ወኢትደንግፅ ዓይንከ ሶበ ትገብር ምጽዋተ ምፅዋትህን በመፀወትህ ጊዜ አጣለሁ ብለህ አትደንግጥ አንድም ኢትደንፁ ቢል በዓይንህ አትንፈግ ወኢትሚጥ ገጸከ እምነ ነዳይ ፊትህንም ከድኃ አትመልስ ወእግዚአብሔር ኢይመይጥ ገጾ እምኔከ እንዲህ ያደረግህ እንደሆነ እግዚአብሔርም ፊቱን አይመ ልስብህም ህህህሃህላፎከ ፅ ዘጦቢት ምዕ ጦአምጣነ ትክል መጠነ ብከ ግበር ምጽዋተ መጠነና አምጣነ አንድ ወገን በገንዘብህ ልክ ስጥ አንድም የተቻለህን ያህል ምጽዋት ስጥ ወአመኒ ውኑድ ኢትደንግፅ ለገቢረ ምጽዋት ጥቂትም ቢሆን ምጽዋት ለመመጽወት አትደንግጥ አንድም ኢትደንፁ ይላል አትንፈግ እስመ ሠናየ መዝገበ ትዘግብ ለከ ምጽዋትበጐዋጋታሰጥሃለችና እስመ ምጽዋት ታድኅን እሞት በዕለተ ምንዳቤ ምጽዋት ባመከራ ቀን ከሞተ ሥጋ ከሞተ ነፍስ ታድናለችና ወኢትወስድ ውስተ ልመት ወደመከራ አንድም ወደገሃነም አትወስድም እስመ ሠናይ ጸጋ ይእቲ ምጽዋት ለእለ ይገብርዋ በቅድመ ልዑል በጌታፊት ለሚያደርጓት ሰዎች ምጽዋት በጉ ስጦታ ናትና ወዑቅ ርእሰከ ኦ ወልድየ እምኩሉ ዝሙት ልጄ ከዝሙት የተነሣ ለራስህ እወቅ ቋበቲከ«ዐየ ወቅድም ለከ ነሚአ ብእሲት እምዘርአ አበዊከ አስቀድመህ ካባቶችህ ወገን ሚስት አግባ ወኢታውስብ አእምነኪር ለአመ ኢኮነት አምዘመድከ ከዘመዶችህ ወገን ካልሆነች ከባዕድ አታግባ እስመ እምደቂቀ ነቢያት ንሕነ እኛ የደጋጎች ሰዎች ልጆች ነንና ኖኅ ወአብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ እለ አምዓለም አበዊነ እነዚህም ከጥንት ጀምረው የነበሩ አባቶቻችን ኖኅ አብርሃም ይስሐቅ ያዕቆብ ናቸው ተዘከር ወልድየ ከመ ኩሉሙ ነሥኡ አንስትያ እምትውልደ አኃዊሆሙ ልጄ ሁሉም ከወንድሞቻቸው ልጆች ሚስት እንዳገቡ አስብ ወተባረኩ ውሉዶሙ ወዘርኦመሙ ወረስዋ ለምድር ልጆቻቸው የልጅ ልጆቻቸው እንደተባረኩ ይህችንም ዓለም እንደወረሷት አስብ ዮ ወይእዜኒ ወልድየ አፍቅር ቢጸከ አሁንም ልጄ ባልንጀራህን ውደድ ዘጦቢት ምፅ ወኢታዕቢ ልበከ እምነ ቢጽከ ከባልጀራህ የተነሣ ልብህን አታ ስታብይ ወእምደቂቀ ሕዝብከ ከወገኖችህ ልጆች ወእምነ አዋልዲሆሥ ንሣአ ለከ ብእሲተ እምኔሆሙ ከሴቶች ልጆቻቸው ወገን ሚስት አግባ እስመ ኀበ ሀለወት ትዕቢት ህየ ሀሎ ኃሣር ትዕቢት ካለች ዘንድ ተዋርዶ አለና ወብዙኅ ሁከት ብዙ ሁከት አለና ወኀበ ሀለወ ሁከት ሁከትም ካለች ዘንድ ህየ ሀሎ ተጽናስ ወንዴት ንዴት ችግር አለና አንድም እስመ ኀበ ሀለወ ትዕቢት ትፅቢት ካለ ዘንድ ሁከትም ካለች ዘንድ ህየ ሀሎ ተጽናስ ወንዴት ችግር ንዴት አለና ራስህን አታስታብይ እስመ እማ ይእቲ የትዕቢት መገኛዋ ይህች ስለሆ ነች አንድም ሁከት ካለች ዘንድ ጽኑእ ንዴት አለና እስመ አማ መገኛዋ ናትና አንድም እስመ እምሰማይ ይላል የፍዳ የፍርድ መገኛዋ ከጌታ ዘንድ ነውና አስቡለኩሉ ዘተጋነየ ለከ ኢይቢት ኅቤከ የተገዛልህ ሰው ሁሉ ደመወዝ ካንተ ቤት አይደር አላ ሀቦ በጊዜሃ እምዘ ብከ ከዚያው ካለ ገንዘብ በጊዜዋ ጊዜ ስጠው እንጂ ወእምከመ ተቀነይከ ለእግዚአ ብሔር ይፈደፍድ አስብከ ለአግዚአብሔር ብትገዛ ዋጋህ ይበዛልሃል ወዑቅ ርእሰከ ለራስህ እወቅ ወበኩሉ ግብርከ ኩን ጠቢበ ወበኩሉ ግዕዝከ በምትሠራው ሥራህ ሁሉ አዋቂ ብልህ ሁን ወዘትጸልዕ ለርእስከ ኢትግበር ለመኑሂ ለራስህ የምትጠላውን ለሰው አታድርገው ወይነ ለሰኪር ኢትስተይ ለመስከር ወይን አትጠጣ ወኢትሑር ምስለ ስክርት ውስተ ፍኖትከ በጐዳና ከሰከረች ሴት ጋራ አትሂድአንድም ምስለ ስከርት ይላል ከአሕዛብ ጋራ አትሂድ ዘጦቢት ምዕ ወእምነ እክልከ ሀብ ለርኀብ ከእህልህም ለተራበ ስጥ ወአምነ አልባሲከ ሀብ ለዕሩትቅ ከልብስህም ለታረዘ ሰው ስጥ ወአምኩሉ ዘይተርፈከ ግበር ምጽዋተ ከዕለት ምግብ የቀረህን ምጽዋት ስጥ ወዝሩ አክለከ ላዕለ መቃብረ ጻድቃን እህልህን በከርሠ ርኑባን አኑር ፅደው ጻድቃን የሐልዉ ውስተ ምሳሕከ እንዲል አንድም የነቢያትን መቃብር ሥራ ዋጋ ታገኛለህ ወኢተሀብ ለኃጥአን ለባለጸጎች አትስጥ አንድም በገንዘብህ የኃጥአንን መቃብር አትሥራ ምክረ ኅሥሥ በኀበ ኩሉ ጠቢባን ካዋቆች ሰዎች ዘንድ ምሥክርን ሻ ወኢታስትትምክረእንተ ትበቀነዓከ የምትረባህን የምትጠቅምህን ምክር አትናቅ ወበኩሉ ጊዜ ባርኮ ለእግዚ አብሔር በየጊዜው ሁሉ እግዚአብሔ ርን አመስግን ህህህህህ«ፎከሀክበዐቲከዐ ወጸሊ ኀቤሁ ከመ ሥሩሐ ይኩን ፍኖትከ ሥራህ የቀና ይሆን ዘንድ ከሱ ዘንድ ጸልይ ወይሜርሐከ በኩሉ ግብርከ ወበኩ ሉ ፍናዊከ በምትሠራው ሥራ በሄድህበት ሁሉ ሥራህ ይቀናልሃል እስመ ሎሙ አሕዛብ ዘይመክሩ ምክረ ዘኢኮነ እምእግዚአብሔር አሕዛብ የሚመክሩት ምክር ሁሉ ከእግዚአብሔር የተገኘ አይደለምና ካዋቆች ዘንድ ምክርን ሻ አንድም አሕዛብ የሚመክሩት ምክር ከእግዚአ ብሔር የተገኘ አይደለምና ከንቱ ውእቱ ከንቱ ነውአንድም ከእግዚአብሔር ያልተገኘ ምክርን የሚመክሩ አሕዛብ ከንቱ እሙንቱ ከንቱ ናቸውና ወኀቤሁ ጸሊ ላለው እንበለ ውእቴ እግዚአብሔር ይሁብ ኩሌሎ ሠናይቶ በጉውን ሁሉ የሚሰጥ እግዚአ ብሔር ነው እንጂ ወለዘፈቀደ ያቴሕቶ በከመ ውእቱ ፈቀደ እሱ እንደወደደ ሊያዋርደው የወደደውን ያዋርዳል ወይእዜኒ ወልድየ ተዘከር ትእዛዝየ ልጄ አሁንም ትእዛዜን አስበው ወኢይደምሰስ እምልብከ ከልቡናህ አይራቅ ዘጦቢት ምዕ ወይእዜኒ እነግረከ በእንተ መካልየ ብሩር ዐሠርቱ ዘአዕቀብኩ ኀበ ገባኤል ወልደ ግብርያ ዘራጊስ ዘሜዶን አሁንም በራጊስ ዘሜዶን ከግብርያ ልጅ ከገባኤል ዘንድ ያኖርሁትን ያሥሩን መክሊት ነገር እነግርሃለሁ ወኢትፍራህ ወልድየ በእንተ ንዴትከ ልጄ አጣለሁ ብለህ አትፍራ እስመ ነዳያን ብከ ይነሥኡ በረከተ ነዳያን ካንተ ብዙ በረከትን ይቀበላሉና ለእመ ፈራህኮ ለእግዚአብሔር እግዚአብሔርን ከፈራኸው ወኃደገ ኩሎ ኃጢአተከ ኃጢአቱን ከተውህ ወገበርከ ዘያሠምሮ ለእግዚአብሔር በቅድሜሁ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰ ኘው ሥራ በፊቱ ከሠራህ አጣለሁ ብለህ አትፍራ ምዕራፍ ድ ወአውሥአ ጦብያ ወይቤ ጦብያ መለሰ እንዲህ አለ እገብር አባ ኩሎ ዘአዘዝከኒ አባቴ ያዘዝከኝን ሁሉ አደር ጋለሁ ወባሕቱ እፎ እክል ነሚኦቶ ለውአቱብሩር ዘኢየአምሮ ነገር ግን አገሩን አላውቅ ሰውን አላውቅ ያንን ብሩን መቀበል እንዴት ይቻለኛል ቦ ወወሀቦ መጽሐፈ ጦማር ደብዳቤ ጽፎ ሰጠው ወይቤሉ ኅሥሥ ብአሴ ዘየሐውር ምስሌከ አብሮህ የሚሄድ ሰው ፈልግ አለው ወእሁቦ አስቦ እንዘ ሕያው አነ እኔ በሕይወት ሳለሁ ደመወ ዙን እሰጠዋለሁ ወሑር ንሣእ ዘንተ ብሩረ ሄደህ ብሩን ተቀበል አለው ወሖረ ይኀሥሥ ሉቱ ብእአሴ ሰው ሊፈልግ ሂዶ ወረከቦ ለሩፋኤል መልአክ መልአኩ ሩፋኤልን አገኘው ወኢያእመሮ ከመ መልአክ ውእቱ መልአክ እንደሆነ አላወቀውም ወይቤሎ ትክልኑ ሐዊረ ምስሌየ ራጊስ ዘሜዶን እመ ተአምር ብሔሮ ሀገሩን ታውቀው እንደሆነ ወደራጊስ ዘሜዶን ከኔ ጋራ ። ዘጦቢት ምዕ ወይቤሎ ውእቱ መልአክ አሐውር ምስሌከ መልአኩም ካንተ ጋራ እሄዳ ለሁ አለው ወፍኖቶሂ አአምር ጐዳናውንም አውቀዋለሁ ወኀበ ገባኤልሂ ነበርኩ ከገባኤልምዘንድ ነበርሁ አለው ወይቤሎ ጦብያ ጽንሐኒ ከመ እንግሮ ለአቡየ ጦቢት ላባቴ ለጦቢት እነግረው ዘንድ ጠብቀኝ አለው ወይቤሎ ሑር ኢትጉንዲ ሂድ አትዘግይ አለው ወሖረ ወይቤሎ ለአቡሁ ነዋ ረከብኩ ዘየሐውር ምስሌየ ሄዶ አባቱን ከኔ ጋራ አብሮኝ የሚሄድ ሰው አገኘሁ አለው ወይቤሎ ጸውዖ ኀቤየ ከመ አእምር እምአይ ሕዝብ ውእቱ ከማን ወገን እንደሆነ አውቅ ዘንድ ጠርተህ አምጣው አለው ወአመ ሣነአእምን ለሐዊር ምስሌከ ካንተ ጋራ ለመሄድ የታመነም እንደሆነ አውቅ ዘንድ ጥራው አለው ወጸውዖ ሠወቦአ አብረህ መሄድ ይቻልሃል አለው ጠርቶት ገባ ህህህህህ«ፎከወዐበዐዘቲከዐ ወተአምጐ በበይናቲሆሙ እርስ በርሳቸው እንዴት ነህ እንዴት ነህ እየተባባሉ እጅ ተነሳሱ ወይቤሎ ጦቢት አንተ አኀየ እምአይ ሕዝብ አንተ አንተ ወንድሜ ከማን ወገን ነህ አለው ወእምአይ ብሔር አንተ አንተስ ከማን ሀገር ነህ አለው ወይቤሎ መልአክ ሕዝብየኑ ወብሔርየኑ ተኃሥሥ ሀገሬን ወገኔን ትፈልጋለህን አው አስቦ ዘየሐውር ምስለ ወልድከ ወይስ ከልጅህ ጋራ የሚሄድ ሰው ደመወዙን ነው ማለት ከዋዬ እንጂ ከወገኔ ምን አለህ ወይቤሎ ጦቢት እፈቅድ አንተ እየ አእምር ዘመደከ ወስመከ ጦቢትም አንተ ወንድሜ ዘመድህን ስምህን አውቅ ዘንድ እወዳለሁ አለው ወይቤሎ አንሰ አዛርያ ዘመደ አናንያ ዓቢይ እኀጉከ እኔስ የታላቅ ወንድምህ የአና ንያ ዘመድ አዛርያ እባላለሁ አለው ወይቤሉ ዳኅንኑ አንተ እተየ አንተ ወንድሜ ደህና ነህ አለው ዘጦቢት ምዕ ወኢትጊሰኒ እስመ ኃሠሥኩ አእምር ሕዝበከ ወብሔረከ ሀገርህን ወገንህን አውቅ ዘንድ መርምሬሃለሁና በዚህ አትን ቀፈን ወአማን ባሕቱ እምሠናይ ዘመድ አንተ ወቡሩክ ነገር ግን አንተስ በጐ ሰው ከከበረ ወገን ነህ አለው ወአአምሮ አነ ለአዛርያ ደቂቀ ሴምዩ ዓቢይ ደግ የሚሆን የሴምዩን ልጅ አዛርያን አውቀዋለሁ ወሖርነ ምስሌሆሙ ኅቡረ ኢየሩሳ ሌም ከመ ንስግድ እንሰግድ ዘንድ ወደ ኢየሩ ሳሌም ከነሱ ጋራ ባንድ ሄደን ነበር ወወሰድነ በኩረነ ወአሥራተ እክልነ አሥራቱን በኩራቱን እንወ ስድ ነበረ ወኢአበስነ አበሳ አበዊነ አባቶቻችን የሠሩትን አልሠ ራንም ወአንተሰ እምነ ዓቢይ ሥርው አንተ እኀየ አንተ ወንድሜ አንተስ ከደግ ሰው ወገን ነህ ወባሕቱ ንግረኒ ምንተ ነሀብ አስበከ ነገር ግን ዋጋህን ምን እንሰጥህ ዘንድ ንገረኝ ድርከመኑ ለለዕለትከ ዕለት ፅለት አንዳንድ ድሪም እንስጥህን ወሲሳይከ ምስለ ወልድየ ምግብህስ ከልጄ ጋራ ነው ወእዌስክ አስበከ በዲበ አስብከ ለእመ ዳኅነ አቶክሙ በደኅና ከተመለሳችሁ ቢያንስ ህም ደመወዝህን እጨምር ልሃለሁ ወአኅለቁ ከመዝ እንዲህ አድርገው ነገር አቆሙ ወይቤሎ ጦቢት ለጦብያ ወልዱ ተደለው ከመ ትሑር ጦቢት ልጁ ጦብያን ትሄድ ዘንድ ተዘጋጅ አለው ወተሠርሑ ጎዳናችሁን አቅኑ ወአስተዳለወ ወልዱ ስንቆሥ ለፍኖት ለጐዳና የሚሆን ስንቃቸውን ልጁ አዘጋጀ ወይቤሎ አቡሁ ሑር ምስለ ዝንቱ ብአሲ አባቱ ከዚህ ሰው ጋር ሂድ አለው ወእግዚአብሔር ዘይነብር ውስተ ሰማይ ይሠርሕ ፍኖተክሙ በሰማይ የሚኖር እግዚአብ ሔር ጉዳናችሁን ያቅናላችሁ ህህህሃህላፎከ ዘጦቢት ምዕ ወመልአኩ ይሑር ምስሌክሙ መልአኩ ከእናንተ ጋራ አብሯ ችሁ ይሂድ መንፈስ ቅዱስ ያናግረዋል ወወጽኡ ክልኤሆሙ ወሐሖሩ ሁለቱ ወጥተው ሄዱ ወተለዎሙ ከልበ ወልዶሙ የልጃቸው ውሻ ተከተላቸው በከየት ሐና እሙ እናቱ ሐና አለቀሰች ወትቤሉሎ ለጦቢት ለምንት ፈነውኮ ለወልድየ ጦቢትን ልጄን ለምን ሰደድከው አለችው አኮኑ ውእቱ በትርነ እንተ ውስተ እዴነ ዘይወእ ቅድሜነ በፊት በፊታችን የሚሄድ የእጃችን በትር አይደለምን ቿ ብሩር ለይጥፋዕ ብር ያመጣ ዘንድ ሄዷል ቢላት እሷም ብሩስ አልም ድርግም ይበል አለችው አንድም እንዲ ላት አውቃ ብሩስ እልም ድርግም ይበል አለችው ሀ ወቤዛሁ ለወልድየ ይኩን ዘወሀበነ እግዚአብሔር ዘቦቱ ነሐዩ ተድላ ደስታ የምናደርግበት እግዚአብሔር የሰጠን የልጄ ለውጥ ይሁነው መቋበዐቲከዐየቨ ወይቤላ ኢትትኃለፊ እኅትየ ጦቢትም እኅቴ እልፍ እልፍ ብለሽአትናገሪ አላት አንድም ኢትትለኃፊ እኅትየ እኅቴ አትዘኝ አላት ወአልቦሙ ትኅላፈ ነገር እንዲል ዳኅነ የአቱ ልጅሽ ደኅና ይመለሳል ወትሬኢይዮ በአዕይ ንትኪ በዓይንሽ ታይዋለሽ አስመ መልአከ እግዚአብ ሔር የሐውር ቅድሜሁ መልአከ እግዚአብሔር በፊት በፊቱ ይሄዳልና ወይሜርሕ ፍኖቶ ጐዳናውንም ያቀናለታልና ወየአቱ ዳኅነ በደኅና ይመለሳል ወኃደገት ብካየ ሐና ሐና ልቅሷዋን ተወች ምዕራፍ ወእንዘ የሐውሩ ፍኖቶሙ በጽሑ በጣኔስ ውስተ ተከዚ ምሴተ ጐዳናቸውን ሲሄዱ በመሸ ጊዜ ከፈሳሽ ውሀ ተከዚ ደረሱ ወቤቱ በህየ በዚያ አደሩ ዘጦቢት ምዕ ወወረደ ውአቱ ወልድ ይትሐ ፀብ ይታጠብ ዘንድ ጦብያ ወደወንዝ ወረደ ወሠረረ ላዕሌሁ ዓሣ እምውስተ ተከዚ ከዚያ ከፈሳሽ ውሀ ዓሣው ወደሱ እየተወረወረ መጣ ወፈቀደ የሐጦ ለውእቱ ወልድ ጦብያን ሊውጠው ወደደ ለሱ ስለመሰለው ነው የ ወይቤሎ መልአክ አኃዞ ለውእቱ ዓሣ መልአኩም ይህን ዓሣ ያዘው አለው ወአኃዞ ለዓሣ ውእቱ ወልድ ጦብያ አሣውን ያዘው ወአውጽኦ ውስተ ምድር ወደየብስ አወጣው ወይቤሎ ዝኩ መልአክ ምትሮ ለውቱ ዓሣ መልአኩም ይህን ዓሣ እረደው አወራርደው አለው ወንሣእ ልቦ ወከብዶ ወሐሞቶ ልቡን ጉበቱን ሐሞቱን ያዝ ወአጽንዕ ዓቂቦቶ አጽንተህ ጠብቀው አዘዞ መልአክ ጦብያም መልአኩ እንዳዘዘው አደረገ ወዓሣሁኒ ጠበሱ ወበልዑ ዓሣውን ጠብሰው በሉ ወጌሥጮ ክልኤሆሙ ሁለቱም ገስግሠው ሄዱ ወበጽሑ በጣኔስ ጣኔስ ደረሱ የተላለፈ ነው ጠበሱ ወበልዑ ወጌሥ ሲል ነው ወይቤሎ ዝኩ ወልድ ለመልአክ ጦብያ መልአኩን እንዲህ አለው አንተ እየ አዛርያ ምንት ውእቱ ከብዱ ወልቡ ወሐሞቱ ለዝንቱ ዓሣ አንተ ወንድሜ አዛርያ የዚህ አሣ ጉበቱ ልቡ ሐሞቱ ምን ይሆናል አለው ወይቤሎ ልቡ ወከብዱ ለእመቦ ዘየሐምሞ ጋኔን እኩይ ክፉ ጋኔን የሟጥለው ሰው ቢኖር ዘንተ ያጠይሱ ቅድሜሁ ለውእቱ ብእሲ ለዚያ ለታመመው ሰው በፊቱ ያጤሱለት እንደሆነ ህህህሃህላፎከ ወገብረ ውእቱ ወልድ በከመ ዘጦቢት ምዕ ወእመኒ ብአእሲት ሴትም ብትሆን በፊቷ ያጤሱ ላት እንደሆነ ወኢየሐምም እንከ ከዚያ ወዲያ አይታመምም ወሐሞቶስ ይኩሕልዎ ለብአሲ ዘቦቱ ጢስ ውስተ አዕይንቲሁ ሐሞቱን ግን ባይኑ ብግር ብልዝ ያለበትን የኳሉት እንደሆነ ወየሐዩ ይድናል ወሶበ ቀርቡ ኀበ ራጊስ ወደራጊስ በቀረቡ ጊዜ ወይቤሎ ውእቱ መልአክ አንተ እኑጉየ ዮምኬ ኀበ ራጉኤል ነኅድር መልአኩም አንተ ወንድሜ ዛሬ ከራጉኤል ዘንድ እናድራለን አለው ወአዝማዲከ ውእቱ እሱም ዘመድህ ነው ወቦ አሐቲ ወለት ወስማ ሣራ ስሟ ሣራ የምትባል አንዲት ልጅ አለችው ወእትናገርኑ በእንቲአሃ የሀቡከ ትኩንከ ብእሲተ ሚስት ልትሆንህ ይሰጠህ ዘንድ ስለርሷ ልንገርልህን ቋበቲከ«ዐየ እስመ ለከ ይበሐከ ርስታ ላንተ ትገባሃለችና ወአንተ ሀሎከ እምነ አዝማዲሃ ከዘመዶቿ ወገን አንተ አለህና ወወለታኒ ሠናይት ወጠባብ ልጅቱም መልከ መልካም አዋቂ ልባም ናት ይኸውም ልማድ ነው ላማጭ እንዲህ ብሎ መናገር ወይእዜኒ ስምዓኒ አሁንም ስሣኝ ወእትናገሮ ለአቡሃ ላባቷ ልንገረው ወሶበ ገባዕነ እምነ ራጊስ ንገብር በዓለ ከራጊስ በተመለስነ ጊዜ ሠርግ እናደርጋለን እስመ ኢይገብር የሀባ ራጉኤል ለካልዕ ሰብእ ራጉኤል ለሌላ ሰው ይሰጣት ዘንድ አይወድምና በእንተ ሕገ ሙሴ የሙሴን ሥርዓት ስለ መፈጸም ወእምአብደረ ትሙት ሌላ ከሚያገባት ብትሞት ይወ ዳልና እስመ ርስታ ለከ ይበጽሐከ እምኩሉ ሰብእ ከሰው ሁሉ ላንት ትገባሃለችና ዘጦቢት ምዕ ወይቤሎ ዝኩ ወልድ ለውእቱ መልአክ ጦብያመልአኩንእንዲህ አለው አንተ እኀየ አዛርያ ሰማፅኩ አነ ከመ አስተዋሰብዋ ለይእቲ ወለት ለሰብአእቱ ፅደው አንተ ወንድሜ አዛርያ ይህችን ልጅ ለሰባት ወንዶች አንዳ ጋቧት ሰምቻለሁ ወኩሉሙ ሞቱ አመ ከብካብ ሁሉም በሠርግ ቀን ሞቱ ወይአዜኒ ባሕቲትየ አነ ለአቡየ አሁንም ላባቴ እኔ ብቻ ነኝ አፈርህ ሶበ ቦእኩ ኢይሙት እንዳልሞት ብዬ እፈራለሁ ወኢይወርድ ሕይወቶሙ ለአቡየ ወእምየ በፃዕር የእናት ያባቴ አኗኗር በኔ ምክንያት ወደመቃብር እንዳ ላወርዳቸው ብዬ እፈራለሁ ወአልቦሙ ካልዕ ወልድ ዘይቀብ ሮሙ የሚቀብራቸው ሌላ ልጅ የላቸ ውም ወይቤሎ ውእቱ መልአክ ኢትዜከርኑ ቃለ ዘአዘዘከ አቡከ መልአኩ አባትህ ያዘዘህን ቃል አታስብም አለው ከመ ትንሣአ ለከ ብእሲተ እምአ ዝማዲከ ከዘመዶችህ ወገን ሚስት ታገባ ዘንድ ወይእዜኒ ስምዐኒ አንተ እኀየ አሁንም አንተ ወንድ ስማኝ ወበእንተ ጋኔንሰ ኢያኅዝን ስለጋኔኑ ግን አያሳዝንህ አስመ በዝንቱ ሌሊት ትትወሀብ ለከ ብአሲት እምአዝሣዲከ በዚች ሌሊት ከዘመዶችህ ወገን የምትሆን ሚስት ሁና ትሰጥሃለች ወሶበ ቦእከ ውስተ ጽርሕከ ንሣእ ለከ ሕራረ ዕጣን ወደቤትህ በገባህ ጊዜ ሕራራ ዕጣን አምጣ ወደይ እምነ ከብዱ ወልቡ ለዝኩ ዓሣ ከዓሣው ከጐበቱ ከልቡ ጨምረህ ወአጢስ ቦቱ አጢስበት ወሶበ ፄነዎ ለውእቱ ጋኔን ይጐይይ ለዚያ ለጋኔኑ በሸተተው ጊዜ ይሸሻል አንድም ወሶበ ፄነወ ውአቱጋኔን ይጐይይ በሸተተው ጊዜ ይህ ጋኔኑ ይሸሻል አንድም ወሶበ ፄነዎ ውእቱ ይህ በሸተተው ጊዜ ጋኔን ጉየ ሸሸ ወኢይገብእ ለዓለም ለዘለዓለሙ አይመለስም ወ ዘጦቢት ምሏ ወሶበ ቦእከ ኀቤሃ ጽርሑ ክልኤክሙ ኀበ እግዚአብሔር መሐሪ አርሷ ወደ አለችበት በገባህ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ሁለታ ችሁም ለምኑ ወያድኅነክሙ ወይምሕረክሙ ያድናችኋል ይቅር ይሳችኋል ወኢትፍርሁ እንከ እንግዲህ ወዲህ ግን አትፍሩ እስመ ኪያክሙ አስተዳለወ እምነ ዓለም ከሰው ሁሉ እናንተን ባልና ሚስት ለመሆን አዘጋጅቷልና ወአንተ ታድኅና አንተ ታድናታለህ ወተሐውር ምስሌከ ካንተ ጋራ ትሄዳለች ወእብለከ ከመ ትረክብ ውሉደ እምኔሃ ከሷ ልጅ እንድትወልድ እነግር ሃለሁ ወሰሚዖ ጦብያ አንከረ ጦብያ ይህን ሰምቶ አደነቀ ወተለዋ ነፍሱ ኀቤሃ ጥቀ ኪያሃ ሲል ነው ልቡናው አሷን ተከተለ ወበጽሑ ውስተ በጣኔስ በጣኔስ ደረሱ ህህህህህ«ፎቲከወዐህበዐዘቲከዐ ምዕራፍ ጉባዔ ወቦኡ ቤተ ራጉኤል ከራጉኤል ቤት ገቡ ወተቀበለቶሙ ሣራ ሣራ ተቀበለቻቸው ወአስተፍሥሐቶሙ ደኅና ናችሁ ብላ ደስ አሰኘቻ ቸው ወከማሁ እሙንቱኒ ላቲ እነዚያም ደኅና ነሽ አሏት ወአብአቶሙ ቤተ ወደቤት አገባቻቸው ወይቤላ ራጉኤል ለብእሲቱ አድና ራጉኤልም ሚስቱን እድናን እንዲህ አላት ዕፁብ ዝንቱ ወልድ ይህ ልጅ ድንቅ ነው አላት ይመስሎ ለጦቢት ዘእምአዝማድየ ከዘመዶቼ ወገን የሚሆን ጦቢትን ይመስለዋል ወይቤሎሙ ራጉኤል እምአይቴ አንትሙ አኃውየ እናንተ ወንድሞቼ ከወዴት ናቸሁ አላቸው ዘጦቢት ምፅ ሎጻ ፖ ወይቤልዎ እምደቂቀ ንፍታሌም እለ ተፄወዉ ነነዌ ተማርከው ወደ ነነዌ ከሄዱት ከንፍታሌም ልጆች ወገን ነን አሉት ወይቤሎሙ ራጉኤል ተአም ርዎኑ ለጦቢት እኀየ ራጉኤልም ወንድሜ ጦቢትን ታውቁታላችሁን አላቸው ወይቤልዎ እወ ነአምሮ አዎን እናውቀዋለን አሉት ሕያውኑ ወዳኅንኑ ከጉልበት ነውን ደኅና ነውን አላቸው አዎን ደኅና ነው ገና ከጉልበት ነው አሉት ወይቤሎ ጦብያ አቡየ ውእቱ ጦብያ አባቴ ነው አለው ወሠረረ ራጉኤል ወሰዓሞ ወበከየ ራጉኤልም ተነሥቶ ሳመው አለቀሰ ወባረኮ መረቀው ወይቤሎ ወልደ ብእሲ ብሩክ አንተ አንተስ የደግ ሰው ልጅ ነህ አለው ወነገሮ ከመ ጠፍዓ አዕይንቲሁ ለጦቢት የጦቢት ዓይኑ እንደጠፋ ነገረው ወሶበ ሰምዐ ከመ ተኃጐለ አዕይ ንቲሁ ራጉኤል ተከዘ ወበከየ ራጉኤልም የጦቢት ዓይኑ እንደጠፋ በሰማ ጊዜ አዘነ አለቀሰ ወከማሁ እድናሂ ብእሲቱ እድናም አዘነች አለቀሰች ወሣራሂ ወለቱ ልጁ ሣራም አለቀሰች ወተቀበልዎሙ በትፍሥሕት በተድላ በደስታ ተቀበሏቸው ወጠብሑ አባግዓ በጉን አረዱ ወአቅረቡ ሎሙ አቀረቡላቸው ወመስየ በሕቁ ፈጽሞ መሸ ወይቤሎ ጦብያ ለአዛርያ አንተ እጉየ አዛርያ ተናገር በእንተ ዘትቤለኒ በፍኖት ጦብያ አዛርያን እንዲህ አለው አንተ ወንድሜ በጉዳና የነገርኸ ኝን ነገር ንገረው ወይሕልቅ ነገሩ ይህ ነገሩ ይለቅ ወዘንተ ሰሚዖ ራጉኤል እንዘ ይትናገሮ ጦብያ ለመልአክ ጦብያ መልአኩን ሲናገረው ራጉኤል ሰምቶ ቋ ዘጦቢት ምዕ ወይቤሎ ለጦብያ ብላዕ ወስተይ ምዕረ ወተፈሣሕ ራጉኤል ጦብያን ብሳ ጠጣ ደስ ይበልህ አለው እስመ ለከ ይእቲ ወለትየ ይህች ልጄ ላንተ ትገባለችና ወአንተ ትነሥአ አንተ ትወስዳታለህ ወአነ እነግር ጽድቃ ለዛቲ ወለትየ የዚች የልጄን እውነተኛ ነገሯን እነግራችኋለሁ አስተዋሰብክዋ ማንሻ አንድም እውነተኛ ነገሯን እነግራች ኋለሁ ብሎ ለዛቲ ወለትየ አስተዋሰብክዋ ለሰብአቱ ዕደው ይህችን ልጄን ለሰባት ወንዶች አጋባኋት ወእምከመ ቦኡ ኀቤሃ ይመውቱ በሌሊት ከእሷ ዘንድ ከደረሱ በኋላ ሌሊት ይሞታሉ ወባሕቱ ብላዕ ወተፈሣሕ ምዕረ ነገር ግን አንድ ጊዜ በልተህ ደስ ይበልህ ወይቤ ጦብያ ኢይጥዕም ወኢምንተኒ እስከ ታሐልቁ ወታቀውሙ ሊተ ነገርየ ጦብያ እንዲህ አለ ለነገሬ ውል እስክታቆሙልኝ ድረስ ምንምምን አልቀምስም አለ ህህህህህህ«ፎከሀበዐዘቲከዐ ኗ ወይቤሎ ራጉኤል ንሣኣ እምይእዜሰ ዘበሕጉ ራጉኤልም ከእንግዲህ ወዲህ እንደ ሥርዓቱ ውሰዳት አለው እስመ እሃ አንተ አንተ ወንድሟ ነህና ወይእቲኒ ብእሲትከ እሷም እኅትህ ናትና ውሰድ ወእግዚአብሔር መሐሪ ይሠር ሕክሙ በእንተ ዘትኒ መሐሪ የሚሆን እግዚአብሔር ወደበጐው ነገር ያቅናላችሁ ወጸውዓ ለሣራ ወለቱ ልጁን ሣራን ጠራት ወአኃዛ እዴሃ ወመጠዋ ለጦብያ ትኩኖ ብአእሲተ ሚስት ትሆነው ዘንድ እጂዋን ይዞ ለጦብያ ሰጠው ወይቤሎ ናሁ ንሣእ በሕገ ሙሴ በሙሴ ሥርዓት እነሆ ውስድ አለው ወአዕትዋ ኀበ አቡከ ከአባትህ ዘንድ አግባት ወባፈረኮሙ መረቃቸው ወጸውዓ ለእድና ብእሲቱ ሚስቱን እድናን ጠርቶ ወነሥአ መጽሐፈ ወኀተመ ዕኩል ከብቴን ሰጥቻለሁ ብሎ አተመ ዘጦቢት ምዕ ቿ ወአኃዙ ይብልዑ ይበሉ ጀመረ ሠሀጸውዓ ለአድና ወሠይቤላ እድናን ጠርቶ አንዲህ አላት አንቲ አኅት አስተዳልዊ ካልዓ ጽርሕ ወአብኢያ አንቺ እኅቴ ጫጉላውን አዘጋጅ ተሽ አግቢያት ወገብረታ በከመ ይቤላ እንዳላት አደረገች ወአብአታ ህየ ከጫገሳዋ አገባቻት ወበከየት አለቀሰች ወአውከፈት አንብዓ ወለታ ልጂ አንባዋን ወደ እግዚአ ብሔር አተቀረበች አንድም ወአውከፈት አንብዓ ወለታ ይሳል የልጂን እንባ ሟሰሰች ጠረገች ወትቤላ ተአመኒ ወለትየ ከመ እግዚአ ሰማይ ወምድር ይሁበኪ ትፍሥሕተ ወኃተ ህየንተ ኃዘንኪ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ ጌታ ስለኃዘንሸ ፋንታ ተድላውን ደስታውን እንዲሰጥሽ ልጄ አእመኘፒ አለቻት ምዕራፍና ጳ ወሶበ አሕለቁ ተደሮ አብእዎ ኀቤሃ ለጦብያ በልተው ከጨረሱ በኋላ ጦብያን እሷ ካለችበት አገቡት ወሶበ ቦአ ተዘከረ ቃሉ ከእዚያ በገባ ጊዜ ሩፋኤል የነገረውን ነገር አሰበ ወነሥአ ሕራረ ዕጣን ወወደየ እምነ ልቡ ወከብዱ ለዝኩ ዓሣ ሕራረ የደቀቀ ዕጣኑን ከአሣው ከጉበቱ ጨምሮ ወአጤሰ አጤሰው ወሶበ ፄነዎ ፄናሁ ለዝኩ ጋኔን መዓዛው ለዚያ ለጋኔኑ በሸተ ተው ጊዜ ሸሸ አንድም ወሶበ ፄነዎ ጉየ ዝኩ ጋኔን አንድም ወሶበ ፄነወ ዝኩ ይህ መዓዛው በሸተተው ጊዜ ጋኔን ጉየ በል እስከ ሳፅላይ ደወለ ግብጽ እስከ ሳዕላይ ግብጽ ድረስ ሸሸ ወዓሠሮ ዝኩ መልአክ ለውእቱ ጋኔን መልአኩ ይህንን ጋኔን አሥሮ ከመሬት ቀበረው ወሶበ ተዓደዉ ክልኤሆሙ ሁለቱ በተቀዳደሙ ጊዜ አንድም ቤት ተአዕው ክልፄሆሙ ውስተ ቤተ ወ ዘጦቢት ምዕ ቿ ሁለቱም ከቤት በገቡ ጊዜ ተንሥአ ጦብያ እምነ ዓራቱ ጦብያ ካልጋው ተነሣ ወይቤላ ተንሥኢ አኅትየ ንጸሊ ኀበ እግዚአብሔር ከመ ይሣሃለነ እኀቴ ተነሺ ይቅር ይለን ዘንድ ከአግዚአብሔር ዘንድ አንለምን አላት ወአኃዘ ጦብያ እንዘ ይብል ቡሩክ አንተ እግዚኦ አምሳከ አበዊነ ያባቶቻችን ፈጣሪ አቤቱ ክቡር ምስጉን ነህ እያለ ያመሰግን ጀመረ ወይትባረክ ስምከ ቅዱስ ጽኑ ክቡር የሚሆን ስምህ ይክበር ይመስገን ወይሴባሕ ለዓለመ ዓለም ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን ይባርኩከ ሰሣያት ሰማያት ሁሉ ያመስግኑሃል ወኩሉ ዘፈጠርከ የፈጠርሃቸው ሁሉ ያመሰግ ኑሃል አንተ ገበርኮ ለአዳም አዳምንየፈጠርኸው አንተ ነህ ወወሀብኮ ሔዋንሃ ትኩኖ ብአሲተ ሚስት ትሆነው ዘንድ ሔዋንን ሰጠኸው አንድም ከመ ትርድኦ ትረዳው ዘንድ ህህህህህ«ፎከወዐህበዐዘገቲከዐ ወከመ ታዕርፎ ታሳርፈው ዘንድ ወእምኔሆጭ ተወልደ ዘርአ ዕጓለ አ መሕያው ከነሱ ሰው ሁለ ተወለደ አንተ ትቤ ኢኮነ ሠናየ የሃሉ ብእሲ ባሕጠቲቱ አዳም ብቻውን ይኖር ዘንድ አገባብ አይደለም አልህ አላ ንግበር ሉቱ ቢጸ ዘትረድኦ የምትረዳው ሔዋንን እንፍጠ ርለት እንጂ አልህ በአዳም ባሕርይ አለችና ዘይረድኦ አለ አንድም አሱ የአፍአውን እሷ የውስጡን ትረዳዋለችና ሄ ወይእዜኒ አግዚኦ እንበይነ ዝሙት ዘእነሥኣ ለዛቲ ብእሲት እኅትየ አቤቱ ይህችን እኅቴን የምወስ ዳት ስለ ዝሙት አይደለም አላ በጽድቅ ይቅርታህን ስደድልኝ እንጂ አንድም ስለ ዝሙት የምወስ ዳት አይደለምና ፈኑ ሣህለከ ላዕሌየ ወላቲኒ ለኬዬም ለሷም ይቅርታን ላክልን ስደድልን ከመ ንትፈሣሕ ደስ ይለን ዘንድ አንድም ንትራሳዕ እንረጃጅ ዘንድ አንድም ንትራዳእ እንረዳዳ ዘንድ ዘጦቢት ምዕ ኗ ወትቤ ምስሌሁ አሜን ከሱ ጋራ አሜን አለች ወቤቱ ክልኢሆ ኅቡረ በይእቲ ሌሊት በዚያች ሌሊት ሁሲሰቱሇ ባንድ አደሩ ወአምዝ ተንሥአ ራጉኤል ከዚህ በኋላ ራጉኤል ተነሣ ወሖረ ወከረየ መቃብረ ሂዶ መቃብር ቆፈረ እንዘ ይብል ዮጊ ይመውት ውእቱኒ ይኸም ወይ ይሞት ይሆናል ብሎ ወገብአ ራጉኤል ቤቶ ወይቤላ ለአድና ብእሲቱ ራጉኤል ወደቤቱ ተመልሶ እድና ሚስቱን እንዲህ አላት ፈንዊ አሐተ ወለተ ትርአዮ እመሕያው ውእቱ ጆንና እንደሆነ ታየው ዘንድ አንድ ልጅ ስደጂ አላት ወአመ አኮ ንቅብሮ አንዘ አልቦ ዘየአምሮ መኑሂ ሙቶም እንደሆነ ማንም ማን የሚያውቀው ሳይኖር አእንቀብ ረው ዘንድ ወሖረት ይእቲ ወለት ወአርኃ ወት ዣፕተ ያች ልጅ ሄዳ ደጁን ከፈተች ወረከበቶሙ ይስክቡ ክልኤሆሙ ሁለቱም ሲጨዋወቱ አገኘቻ ቸው ገብአት ወአይድዐቶሙ ከመ ሕያዋን አሙንቴ ተመልሳ ደኅና አንደሆኑ ነገረ ቻቸው ወባረኮ ራጉኤል ለአግዚአ ብሔር ራጉኤል እግዚአብሔርን አመሰ ገነው ወይቤ ቡሩክ አንተ እግዚኦ በኩሉ በረከት ንጽሕት ወቅድስት ክብርት ንጽሕት በምትሆን ምስጋና አቤቱ አንተ ክቡር ምስጉን ነህ ወይባርኩከ ቅዱሳኒከ በኩሉ ግብርከ በሠራኸው ሥራ ሁሉ ሊቃነ መላእክት ያመሰግኑሃል ወኩሉሙ መላእክቲከ ሠራዊተ መላእክት ያመሰግ ኑሃል ወኅሩያኒከ ይባርኩከ በኩሉ ዓለም የመረጥሃቸው ጻድቃን በዓለሙ ሁሉ ያመሰግኑሃል ቡሩክ አንተ እግዚኦ እስመ አስተፍሣሕከኒ ደስ አሰኝተኸኛልና አቤቱ አንተ ክቡር ምስጉን ነህ ዘጦቢት ምዕ ወበከመ ኢተዘብኩ ኮነኒ ያሳላሰብሁት ተደርጐጉልኛልና አንድም ያቦ አለልተደፊፈ ገብኝምና አላ ቦ። ብሉ ነ እጅግ አዘነ ወትሴሉ ብእሲቱ ል ወተዘ ጥተ ሚስቱ እንዲህ አለችው ወልድየሰ ሞተ ዐበእንተዝ ጐንደየ ልጄስ ሙቷል ስለዚህ ቀረ አለችው ወአኃዘት ትብክዮ ታለቅስለት ጀመረች ቾጅ ወትቤ እምኢያኀዘነኒ ወልድየ ሶበ አኮ ዘአኅጐልከኒ ብርሃነ አፅይንትየ ወልድየ ብርሃን አዕይንትየ ሲል ነው ልጄስ ደኅና ከሆነ የብሩስ ጥፋት ባላሳዘነኝም ነበረ አለች ወይቤላ አርምሚ ዝም በይ አላት ወኢትትኃለፊ አልፍ እልፍ ብለሽ አትናገሪ አንድም ወኢትት ኃለፊ ይላል አትዘነ አላት ወውአእቱሰ ሕያው እሱስ ደኅና ነው ጂ ወትቤሎ ይእቲኒ አርምም አንተኒ እሷም አንተም ዝም በል አለችው ህህህህህ«ፎከወዐበዐዘቲከዐ ቋሀ ዘጦቢት ምዕ ዐኢታስተአብደኒ አለአዋሞቂ አታድርገኝ ሀልድየሰ ሞተ ልጄስ ሙቷል ሀተሐውር ኩሉ አሚሟረ ትብክዮ ውስተ ፍኖት እንተ ኀበ ሖረ ታለቅስለት ዘንድ ወደሄደበት ጉዳና ሁል ጊዜ ትሄድ ነበረ መዓልተ እክለ ኢትበልዕ ቀን እህል አትቀምስም ነበረ ወሌሊተ ኢታረምም እንዘ ትበክዮ ለጦብያ ወልዳ ለልጃ ለጦብያ ስታለቅስ ሌሊትም ዝም አትልም ነበረ ወእስከ ተፈጸመ ዓሠርቱ ወረቡዕ ዕለት መዋፅለ በዓል በዓል የሚደረግባቸው ዐሥራ አራቱ ቀን እስኪፈጸም ድረስ ዘአምሐሎ ራጉኤል ከመ ኢይጡር እስከ አመ ይትፈጸም በዓል ዘመርዓ ሠርግ የሚደረግበት ተን እስኪ ፈጸም ድረስ እንዳይሄድ ራጉኤል ያሣማለው ወእምዝ ተፈጺሞ መዋዕለ በዓል በዓል የሚደረግበት ተን ከተፈ ጸመ በኋላ ዘጦቢት ምዕ ይቤሎ ጦብያ ለራጉኤል ፈንወኒ እንከሰ ጦብያ ራጉኤልን ከአንግዲህ ወዲህስ ስደደኝ አለው አስመ አቡየ ወእምየ ተብፁኒ እናት አባቴ ተስፋ ቆርጠ ውብኛልና ወኢይሴፈዉ እንከ ይርአዩኒ ያዩኝ ዘንድ ተስፋ አያደር ጉምና ዘ ወይቤሎ ሐሙሁ ንበር ኀቤየ አማሣቱ ራጉኤል ከኔ ጋራ ተቀመጥ አለው ወአነ እልእክ ኀበ አቡከ ከመ ይንግርዎ ዜናከ ደኅንነትህን ይነግሩት ዘንድ ወደ አባትህ እልካለሁ ወይቤሎ ጦብያ አልቦ ዳዕሙ ፈንወኒ ኀበ አቡየ ጦብያም ወደአባቴ ስደደኝ እንጂ አይሆንም አለው ወተንሥአ ራጉኤል ወወሀቦ ሃ ብእሲቶ ራጉኤልም ተነሥቶ ሚስቱን ሣራን ሰጠው ወመንፈቀ ንዋዮሙ የገንዘባቸውን እኩሌታ ሰብአኒ ወአእንስሳሁኒ ሰውንም ከብቱንም ሰጠው ወባረኮሙ ወይቤሎሙ መረቃቸው እንዲህ አላቸው እግዚአ ሰማይ ያሠኒ ላዕሌክሙ ደቂቅየ ዘእንበለ እሙት ልጆቼ ሳልሞት ሰማይን የፈጠረ ጌታ በጎ ነገር ያድርግላችሁ ወይቤላ ለወለቱ አክብሪ ታሕማኪ ከአንግዲህ ወዲህስ አማትሽን አክብሪ እስመ እምይእዜ ዘመድኪ ከዛሬ ጀምሮ ዘመድሽ እሱ ነውና ወንሕነሰ ንስማዕ ዜና ሠናየ በላዕሌኪ አኛም ባንቺ ላይ በጎ ወሬ እንስሣ ማለት ልጅ ወለደች ሲሉን እንስማ ወሰዓማ ተሰናበታት ወትቤሎ እድና ለጦብያ አድናጦብያን እንዲህ አለችው አንተ አጉየ ዘአፈቅሮ እግዚአ ሰማይ ይሠርሕከ አንተ ወንድሜ የምወደው ሰማይን የፈጠረ ጌታ ጐዳናውን ያቅናልህ ወየሀብከ ወልደ እምነ ሣራ ወለትየ እርአይ ለከ ከልጄ ከሣራ ወንድ ልጅ ተወልዶ አይ ዘንድ ልጅ ይስጥህ ህህህሃህላፎከ ዘጦቢት ምዕ ከመ እትፈሣሕ በቅድመ ብሔር በአግዚአብሔር ዘንድ ደስ ይለኝ ዘንድ ወናሁ አሣኅኀፀንኩከ ወለትየ ማኀኅፀንተ ኢታኅዝና እነሆ ልጄን አደራ ሰጥቼሃለሁ እንዳታሳዝናት በሷ ላይ ሌላ አታግባ ወእምድኅረዝ ሖረ ጦብያ ከዚህ በኋላ ጦብያ ወደሀገሩ ሄደ ወባረኮ ለእግዚአብሔር እግዚአብሔርን አመሰገነው እስመ ሠርሐ ፍኖቶ ጐዳናውን አቅንቶለታልና ወባረክዎ ራጉኤል ወእድና ብእሲቱ ራጉኤልና እድናም አመሰ ገኑት ወሖሩ ወቀርቡ ኀበ ነነዌ ሄደው ወደነነዌ ቀረበቢ እግዚአ ምዕራፍ ፅ ወአምዝ ይቤሎ ሩፋኤል ለጦብያ ከዚህ በኋላ ሩፋኤል ጦብያን አንዲህ አለው መቋበዐቲከዐየቨ አንተ እጉየ ኢተአምርኑ እፎ ኀደጋሁ ለአቡከ አንተ ወንድሜ አባትህን በዕው ርነት በንዴት አንደተውኸው አታውቅምን ነዓ ንቅድም እምነ ብእሲትከ ከሚስትህ አስቀድመን ና እንሂድ ወናስተዳሉ ቤተ ቤቱን እናዘጋጅ ወንሣእ ምስሌከ ሐሞቶ ለውእቱ ዓሣ የዚህን የአሣውን ሐሞት ያዝ አለው ወሖሩ ክልኤሆሙ ሁለቱም ሄዱ ወሖረ ምስሌሆሙ ዝኩ ወልድ ዘተለዎሙ የተከተላቸው ያም ልጅ ከነዚያ ጋራ አብሯቸው ሄደ ወሐናሰ ትነብር ውስተ ፍኖት ሐና ግን በጉዳና ተቀምጣ ወትጸንሕ ምጽአቶ ለወልዳ የልጂን መምጣት ትጠብቅ ነበረ ወርእየቶ እንዘ ይመጸእ ሲመጣ አይታ ሕረት ወነገረቶ ለአቡሁ ሔዳ ላባቱ ነገረችው ዘጦቢ ት ሦዕ ያዳ ግ ወትቤሎ ናሁ መጽአ ወልድከ አነሆ ልጅህ ጣ አለችው ወውእቱኒ ብእሲ ዘሖረ ምስሴሁ ወውአቱኒ መጽአ ከሱ ጋራ የሄደ ያሥ ሰው እሱም መጣ አለችው ወይቤሎ ሩፋኤል ለጦብያ ሩፋኤልጦብያንእንዲህአለው አነ አአምር ከመይትከሠት አፅይ ንቲሁ ለአቡከ እኔም ያባትህ አይኖች እንዲ ገለጡ አውቃለሁ አንተሰ ኩሐሎ ዘንተ ሐሞተ አፅይንቲሁ አንተ ግን ይህንን ሐሞቱን ዓይኑን ኳለው ወሶበ ተኩ ሕለ የሐሲ በተኳለ ጊዜ ያሸዋል ወይወጽእ ዝኩ ጢሰ አእምኔሁ ብልዙ ብግሩ ከዓይኑ ይቀረ ፋል ይገፈፋል ወይሬኢ ዳኅነ ድና ያያል ወሮፀት ሐና ወሐቀፈት ክሣደ ወልዳ ጠና ፈጥና ሂዳ የልጂን አንገት አቀፈችው ወትቤሉ እሙ እምይእዜሰ እሙት አንከ እናቱ እንግዲህ ወዲህስ ልሙት አለችው አስመ ርኢኩክከ ወልድየ ልጄ አይቼሃለሁና ወበከዩ ክልኤሆ ሁለቱም አለቀሱ ሀ ወወአ ጦቢት ኀበ ኖኅት ጦቢት ወደደጅ ወጣ ወተሐቅፉ አንገት ለአንገት ተያያዙ አንድም ወተአቅፈ ይሳል ተሰነካክሎ ወደቀ ወሮሀፀ ወልዱ ወአንሥኦ ለአቡሁ ልጁ ፈጥኖ ሄዶ አንገቱን ቀና አድርጎ ወኩሐሕሉ ዝኩ ሐሞተ ውስተ አዕይንቲሁ ይህን ሐሞቱን ዓይኑን ኳለው ፐ ወይቤሎ ተአመን አባ ከመ ተሐጠዩ አባቴ እንድትድን አለው ወሶበ ኩሐሎ ሐሰየ አዕይን ቲሁ በኳለው ገ አመን ዜ ዓይኑን አሽ ሟሟ ዘጦቢት ምዕ ዋወ ተሥዕፅየ እምነ ብንተ አዕይን ቲሁ ከዓይኑ ብልዙ ብግሩ ተተረፈ ተገፈፈ ወርእዮ ለወልዱ ልጁን አየው ወሐቀፎ ክሣዶ ወበከየ አንገቱን አቅፎ አለቀሰ ወይቤ ቡሩክ አንተ እግዚኦ አቤቱ አንተ ክቡር ምስጉን ነህ ወይትባረክ ስምከ ለዓለም ስምህ ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን ወቡሩካን ትዱሳን ቅዱሳን መላእክትህም ቡሩካን ናቸው ኩሉሙ እስመ ቀተሠፍከነ ከዚህ አስቀድሞ ገርፈኸናልና ወተሣሃልከነ ተመልሰህ ይቅር ብለኸናልና ስምህ ይክበር ይመስገን ወናሁ ርኢክዎ ለጦብያ ወልድየ እነሆ ልጄ ጦብያን አየሁት ወእምዝ ቦአ ወልዱ እንዘ ይትፌ ሣሕ ከዚህ በኋላ ልጁ ደስ ብሉት ገባ በመከራ ህህህህህ«ፎከወዐህኋበዐዘቲከዐ መላእክቲከ ወአይድዖ ለአቡሁ ኩሉ ዘኮነ ላዕለሌሁ በሜዶን ለሱ የተደረገውን ብዙ ውን ነገር ላባቱ ነገረው ድ ወወዋጽአ ጦቢት ሠወተቀበላ ለመርዓቱ አንዘ ይትፌሣሕ ጦቢት ደስ ብሎት ምራቱን ተቀበላት ወባረኮ ለእግዚአብሔር በኀበ አንተጸ ነነዌ በነነዌ አደባባይ እግዚአብሔ ርን አመሰገነው ወአንከሩ እለ ርእይዎ እንዘ የሐውር ሲሄድ ያዩት ሰዎች ሁሉ አደነቁ ወይቤሉ እፎ ርእየ አንደምን አየ አሉ ወጦቢትሰ ገነየ ብሔር በቅድሜሆሙ ጦቢት ግን በፊታቸው ለእግዚ አብሔር ምስጋና አቀረበ አስመ ተሣሃሉ አምላከ ሰማይ ሰማይን የፈጠረ አግዚአብሔር ይቅር ብሉታልና ወሶበ በጽሐ ጦቢት ኀበ ሣራ መርዓቱ ጦቢት ከምራቱ ከሣራ በደረሰ ጊዜ ባረካ ወይቤሳ በጻሕኪኑ በዳኅን ወለትየ ልጄ በደኅና ደረስሽ አላት። ዓቢያተ ለእግዚአ ዘጦቢት ምዕ ይትባረክ አግዚኣብሔር ዘአምጽአኪ ኀቤነ ወደኛ ያመጣሽሸ ኦግሣዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወይባርክ አባኪኒ ወአመኪኒ አባትሽንሥ አናትሽንም ያክብ ራቸው ወኮነ ዓቢይ ትናሥሕት ላዕለ ኩሉ አዝማዲሁ አለ ይነብሩ ነነዌ ዐነነ በሚኖሩ በዘመዶች ሁሉ ብዙ ተድሳ ደስታ ሀሆነ ወመጽኡ አካኪሮስ ወነሳቦስ ወልደ አእጉሁ የወንድሙ ልጅ አካኪሮስና ነሳቦስ ሥጡ ወገብሩ በዓለ ሰቡዓ መዋዕለ በት ፍሥሕት ሰባት ቀን በተድላ በደስታ በዓል አደረጉ ምዕራፍ ጉባዔ ወአምዝ ጸውዖ ለጦብያ ጦቢት ከዚህ በኋላ ጦቢት ጦብያን ጠራው ወይቤሉ ርኢ ሉቱ ወልድየ አስቦ ለዝኩ ብአሲ ዘሖረ ሦስሌከ ካንተ ጋራ የሄደውን የዚያን ሰው ደመወዙን ልጄ አይለት አለውአንድም አወቅለት ጳጸጳው ወዓዲ ርቱዕ ትወስክ ሉቱ ዳሣመኛሃ ይገባል ወይቤሎ ጦብያ ለአቡሁ አባ ዘይነክኒ አልቦ ለአመ ሀሀብከፖ መንፈቀ ዝንቱ ንዋይ ዘአምጻእኩ ጦብያ አባቱን አንዲህ አለው አባቴ ያመጣሁት የገንዘቡ አኩሊታ ብሰጠው የሚጎዳ የለም አስመ አዕተወኒ ኀቤከ በዳኅና ወዳንተ በደህና መልሶኛልና ወለብአእሲትየኒ ፈወሳ ሚስቴንም አድኗታልና ወብሩረኒ አምጽአ ብሩንም አምጥቷልና ከሣሁ ለከሂ ፈወሰከ አሁንም እንደተናገርሁ አንተ ንም አድናሃልና ወይቤሎ አቡሁ ጽድቀ ነበብከ አባቱም እውነት ነገርን ተናገ ርህ አለው ድ ወጸውዖ ለውእቱ መልአክ ወይቤሉ መልአኩን ጠርቶ አንዲህ አለው ንሣአ መንፈቀ ኩሉ ንዋይ ዘአምጻጳ አክመ ምስሌክሙ ካንተ ጋራ ካመጣችሁት ገንዘብ አኩሴታውን ተቀብለህ ልተጨምርለተ ያ ህህህህህ«ፎከወዐህኋበዐዘቲከዐ ሣኗ ዘጦቢት ምዕ ወሑር በዳኅን በደኅና ሂድ ወጸጺውዖ ሩፋኤል ውእተ ጊዜ ለክልኤሆሙ ያን ጊዜ ሩፋኤል ሁለቱንም ጠራቸው ወአግኃሦሥ ወይቤሉሥ ከሰው ለይቶ እንዲህ አላቸው ባርክዎ ለአግዚአብሔር እግዚአብሔርን አመስግኑት ወግነዩ ሉቱ ለሱ ተገዙት ወወሀቡ ዕበየ ለስ ስሙን አክብሩት አግኑት ወእመኑ ቦቱ በቅድመ ኩሉ ዘሕያው በሕይወት በሟኖር ሰው ሁሉ ፊት እመኑነበት በአንተ ኩሉ ዘገብረ ላዕሌክሙ ሠናተ በናንተ ሳይ ስላደረገው ስለ በጎ ነገሩ ሁለሉ ወአዕኩ ትዎ ለእግዚአብሔር እግዚአብሔርንም አመስ ግኑት ወሰብሑ ለስሙ ለስሙም ምስጋና አቅርቡ ወንግሩ ግብር ለአግዚአብሔር የእግዚአብሔርን ሥራውን ተናገሩ በክብር አርእዩ ሥራውን አክብራችሁ ግለጹ ወኢትትአሐክከዩ ገንየ ሉቱ ለሱ መገዛቱን ቸል አትበሉ አስመ ምሥጢረ መንግሥት ሠናይ ለኀቢእ የቤተ መንግሥትን ነገር ሊሰው ሩት ይገባልና ወለግብረ አግዚአብሔርሰ ይከሥ ትዎ በግብር የእግዚአብሔር ታምራቱን ግን አክብር ሊገልጹት ይገባልና አክብራችሁ ግለጹት አንድም ሠውሩት ያለውን ሊሠውሩት ግለጹት ያለውን ሊገልጹት ይገባልና ግበርዋ ለሠናይት በጎ ሥራን ሥሯት ወኢትረክበክሙ አእኪት መከራ አታገኛችሁም ሠናይ ውእቱ ጸሉት ምስለ ሰላም ጸሉት ከፍቅር ጋራ ያማረ ነው ዐምጽጵዋት ከምጽዋት ጋራ ደግ ነው አንድም ምጽዋት ደግ ናት ህወጽድቅ ምግባርም ደግ ናት ዘጦቢት ምዕ ሣ ይይስ ኀዳጥ ዘበጽድቅ እምብዙኅ ብዕለ ዓመፃ ሰርቀ ቀምቶ ካጠራቀሙት ከብዙ ገንዘብ በአውነት ሠርት ያጠራቀሙት ጥቂት ገንዘብ ይበልጣል አንድም በማይገባ ሁኖ ብዙ ከመመጽወት በሚገባ ሁኖጥቂት መመጽወት ይሻላል ወይጌይስ ውጊኒበ ምጽዋት አእምዘጊቦቱ ለወርቅ ወርቅ ከመሰብሰብ ምጽዋት መስጠት ይሻላል ሀ እስመ ምጽዋት ታድኅን እሞት ምጽዋት ከሞተ ሥጋ ከሞተ ነፍስ ታድናለችና ወታነጽሕ እምኩሉ ኃጢአት ከኃጢአት ሁሉ ታነፃለችና ወእለሰ ይገብሩ ጽድቀ ወምጽዋተ ይመልዑ ላዕሌሆሙ ሕይወተ በጎ ሥራ የሚሠሩ ምጽዋት የሚመጸውቱ ሰዎች ሕይወተ ሥጋንአንድም ሕይወተ ነፍስን ያገኛሉ አንድም ሕይወት ቢል በላያቸው በሰውነታቸው ሕይወት ይመላል ወአለሂ ይኤብሱ ይጸልእዋ ለነፍሶሙ የሚበድሉም ሰዎች ሰውነታቸ ውን ይጠሏታል ወናሁ ኢየኀብእ እምኔክሙ ኩሎ ነገረ ነገርን ሁሉ ከናንተ አልሰ ውርም ወአቤለክሙ ከመ ምሥጢረ መንግ ሥት ሠናይ ለኃቢዕ የቤተ መንግሥትን ነገር መሠወር እንዲገባ እነግራች ኋለሁ ወግብሮሰ ለአግዚአብሔር ይከሥ ትዎ በክብር የእግዚአብሔርን ተአምራት ግን አክብሮ ሊገልጡት ይገባል ወይእዜኒ አመ ጸለይክሙ አንተ ወሣራ መርዓትከ ሚስትህ ሣራና አንተ ጸሎት በጸለያችሁ ጊዜ አነ አባዕኩ ተዝካረ ስኦላተክሙ ቅድሜሁ ለቅዱሰ ቅዱሳን እኔ የልመናችሁን መታሰቢያ መላእክት ወደሚያመሰግ ኑት ወደጌታ ፊት አቀረብሁላችሁ ወአንተኒ አመ ትቀብር አብድንተ አንተም ሬሳ በምትቀብርበት ጊዜ አሜሃ ሀሎኩ ምስሌከ ያን ጊዜ አብሬህ ነበርሁ ወአመኒ ኢተሐየይከ ወተንሣ እከ ኀዲገከ ምስሐከ ምሳህን ትተህ ቸል ሳትል በተነሣህ ጊዜ ወሖርከ ትቅብር በድነ ሬሳውን ልትቀብር በሄድህ ጊዜ ሣ ዘጦቢት ምዕ ወኢረሣእከ ገቢረ ሠናይ በጎ ነገርን መሥራት ባሰብህ ጊዜ አሜሃ ሀሉኩ ምስሌከ ያን ጊዜ ካንተ ጋራ ነበርሁ ይህ የኋላ ግብሩ ነው ወአግዚአብሔር ፈነወኒ ከመ አእፈውስከ አድንህ ዘንድ አግዚአብሔር የሰደደኝ ወለሣራ መርዓትከ ከመ እናዝዝ ኃዘና ምራትህ ሣራንም ኃዘኗን አስተዋት ዘንድ የሳላከኝ ድ አነ ውአቱ ሩፋኤል መልአክ አሐዱ እምነ ሰብአቱ ሊቃነ መላእክት ቅዱሳን እለ የዓርጉ ጸሉቶሙ ለቅዱሳን የቅዱሳንን ጸሎት ከሚያሳርጉ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ እኔ ሩፋኤል ነኝ ወያበውዑ ቅድመ ስብሐቲሁ ለዓቢይ ወቅዱስ ጽኑ ገናና ወደሚሆን ወደጌት ነቱ ፊት ከሚያቀርቡ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ እኔ ነኝ ወሰሚዖሙ ዘንተ ደንገፁ ክልኤሆ ወወድቁ በገጸሙ ሁለቱም ይህንን በሰሙ ጊዜ ደንግጠው በግምባራቸው ፍግም ብለው ወደቁ ህህህህህ«ፎከወዐህኋበዐዘቲከዐ አስመ ፈርሁ ፈርተዋልና ወይቤሎሙ ኢትፍርሁ ለእግዚ አብሔር አምላክክሙ ባርክዎ ፈጣሪያችሁን እግዚአብሔርን አመስግኑት እንጂ አትፍሩ አስመ አኮ ሊተ አኩቴት አኔን ልታመሰግኑኝ አይገባ ምና አላ ፈቃዱ ለአምላክክሥ አምጽአኒ የፈጣሪያችሁ ፈቃዱ አመጣኝ እንጂ ወበእንተዝ ባርክዎ ለአምላከ ጽድቅ ለዓለም ስለዚህ ነገር የባሕርይ አምላክ የሚሆን እሱን ለዘለዓለም አመስግኑት ወበኩሉ መዋዕል ባለበዘመናችሁ ሁሉ አመስግ ኑት ወአነ አስተርአይኩክሙ እኔም ታየኋችሁ ተነጋገር ኋችሁ ወርኢክሙ ራእይየ መልኬንም አያችሁ ኢበላዕኩ ወኢሰተይኩ ምስሌክሙ ከናንተ ጋራ ይረባኛል ይጠቅ መኛል ብዬ አልበላሁም አልጠ ጣሁም አንድም ብደክም ያጸናኛል ተርቤ ያጠግበኛል ብዩ የበላሁ አይደለም ዘጦቢተት ምዕ ወይአዜኒ እመኑ በአግዚአ ብኢሔር አሁንም በአግዚአብሔር አመሩኑ አስመአ ዓርግ ኀበ ዘፈነህኒ ወደላከኝ ወደ እግዚአብሔር አሄዳለሁና ወመጻእከ አጽሕፍ መጻሕፍተ አሉንተ እነዚህን መጸሕናት ልጽፍ መጣሁ ወመጽአ ይጽሐፍም ይሳል ወሶቤሃ ተንሥአ ወሖረ ያን ጊዜ ተነሥቶ ሄደ ወኢርአይዎ አእንከ ከዚያ በኋላ አላዩትም ወአምኑ በኩሉ ግብሩ ለእግዚ አብሔር ዓቢይ ወግሩም ገናና ድንቅ የሚሆን የአግዚ አብሔርን ሥራውን አመሥመኑ ወበእንተ ዘአስተርአዮ መልአከ እግዚአብሔር መልአከ እግዚአብሔር ስለታ ያቸውም አመነ ምፅራፍ ወጸለየ ጦቢት ጸሉተ ትፍሥ ሕት ተናገረ ሲል ነው የሟያሰኝ ነገር ተ ጦቢት ደስ ናገረ ጸሎት ት ምዕ ብሂል ተናግሮተ ሰብአ ምስለ እግዚአብሔር እንዲል አንድም ወጳሐፈ ጦቢት ይላል ወይቤ ይትባረክ አግዚአብሐር ዘውእቱ ሕያው ዘለዓለም ለዘለዓለም ሕያው የሚሆን አግ ዚአብ ሬር ይክበር ይመስገን ወለዓለመ ዓለሥ መንግሥቱ ለዘለዓለም ጸንት ይክበር መንግሥቱ የሚኖር እግዚአብሔር ይመስገን ወውእቱ ይቀሥፍ ወይሣሃል አሱ በመከራ ይገርፋል ይቅር ይላል ይቀሥና ጠላቱን ወይሣሃል ወዳጁን አንድም ይቀሥፍ በሥጋ ወይሣሃል በነፍስ በሥጋ ይቀሥፋል በነፍስ ያድናል ወውእቱ ያወርድ ውስተ ሲኦል ፀዐየዐርግ ወደመቃብር ያወርዳል ከመ ቃብር ያስነሣል አንዱንም አንዱን ማናቸውን አንድም አልዓዛርን አንድም ጠላቱን ወደመቃበር ያወርዳል ወዳ ጁንም ከመቃብር ያወጣል አንድም ያወርድ በሥጋ ወየዓርግ በነፍስ ያድናል ወአልቦ ዘያመስጥ እምእዴሁ ከሥልጣኑ የሚያመልጥ የለም ህህህሃህላፎከ በ ዘጦቢት ምዕ ጦግነዩ ሉቱ ኩልክሙ ደቂቀ ወያስተጋብአነ እምኩሉ አሕዛብ እስራኤል አለ ውስቴቶሥሙ ዘረወነ የአስራኤል ልጆች ሁላችሁ አስሣርኮ ከበተነን ከአሕዛብ ሀገር ሁሉ ይሰበስበናል ተገዙለት በቅድመ ኩሉ አሕዛብ አለ ዘረወነ ወውስቴቶሥ አስማርኮ ወደርሳቸው በሰደደን በአሕዛብ ፊት ተገዙለት በህየ አርአየ ምሕረቶ ሳዕሌነ በዚያ ይቅርታውን ገለጸልን ወአልዕልዎ በቅድመ ኩሉ ደቂቀ ፅጓለ እመሕያው በሰው ሁሉ ፊት እግዚአብሔ ርን አክብሩት አግኑት አስመ ወውእቱ አግዚእነ ጌታችን እሱ ነውና ወውእቱ እግዚአብሔር አቡነ በኩሉ ዓለም በዓለሙ ሁሉ አባታችን እሱ ነውና ወይቀሥፈነ በኩሉ ኃጣውኢነ በኃጢአታችን ይፈርድብናል ወካዕበ ይሣሃለነ ዳግመኛ ይቅር ይለናል የመከ ራውን ለደስታ አ ሦ የአባ ቶቻቸውን ደስታ ለነሱ ካዕበ አለው መቋበዐቲከዐየቨ ወለአመኒ በኩሉ ልብነ ተመየጥነ ኀቤሁ በፍጹም ልቡናችን ወደሱ ብንመለስ ወበኩሉ ነፍስነ በፍጹም ሰውነታችን ብንመ ለስ ከመ ንግበር ድቀ በቅድሜሁ በፊቱ በጎ ሥራ እንሠራ ዘንድ ወውእተ ጊዜ ይትመየጥ ኀቤነ ያን ጊዜ ከመዓት ወደምሕረት ይመለሳልና ወኢይጫውር ገጾ እምኔነ ገጸ ረድኤቱን ከኛ ለሰምሥ ወርእዩ ዘገብረ በላዕሌነ ለኛ ያደረገውን አስተውሉ ቦቱ በኩሉ ልብክሙ በፍጹም ልቡናችሁ እመነብት አልመ ወእመኑ ወበኩሉ ነፍስክሙ በፍጹም ሰውነታችሁ እመ ኑነበት ወባርክዎ ለአግዚአብሔር እግዚአብሔርን አመስግኑት ዘጦቢት ምዕ ዛ ወአልዕልዎ ለንጉሠ ዓለም የሥር እሴብሕ ዕበዮ ለአምላከ ጽድቅ ዘተዬፄወውክሥ ተማርካችሁ በሄዳችሀበት ሀገር የዓለሙ ሁሉ ንጉሥ የሟሆን አሱን አመስግኑት ወአንሰ በምድር ዘተፄወውኩ አአምን ቦቱ አኔም ተማርኬ ሀገር አምንበታለሁ ወእነግር ኃይሉ ወዕበዮ ለሕዝብ ኃጥአን ለኃጥአን ወገኖች ከሀሊነቱን ገናንነቱን አእናገራለሁ ተመየጡ ኃጥአን ወግበርዋ ለጽድቅ ቅድሜሁ ለእግዚእየ ኃጥአን ከክፋት ወደበጎነት ተመለሱ በጌታዬ ፊት በጎ ሥራን ሥሯት በሄድሁበት መኑ የአምሮ አመ ይፈቅድ ዘይገብር ምሕረቶ በላፅሌክሙ አምላኪየ ፈጣሪዬ ይቅርታውን በናንተ ሳይ ያደርግ ዘንድ አንዲወድ ማን ያውቃል አሱን መጠ ራጠር አይደለም የነሱን አለመመለስ መናገር ነው ወታሌዕሎ ነፍስየ ለንጉሠ ሰማይ የሰማይ ንጉሥ የሚሆን አሱን ሰውነቴ ከፍ ከፍ ቃኗርፃ ዋለች በኩዙሉ የባሕርይ አምላክ የሚሆን አሱን ገናንነቱን በውስጥ በአፍአ አመሰግነዋለሁ ወአመኒ ቦቱ በጽድቅ ሀገረ ኢየሩሳሌም ቅድስት ክብርት የምትሆኝ ኢየሩሳ ሌም በአውነት እመኝበት ኢይቅሥፍኪኑ በምግባረ ድቅኪ በምግባርሽ ዳሺ እንጂ በመከራ አልግረፍሽን አንድም ኢይቀ ሠፈኪኑ በምግባረ ደቂቅኪ በልጆችሽ ኃጢአት በመከራ አልገርፍሽምን ወካዕበ ይምሕኮሙ ለደቂቀ ጳድቃን ዳግመኛም የጻድቃንን ልጆች ያዝንላቸዋል ግነዩ ለእግዚአብሔር በሠናይ በጐ ሥራ በመሥራት ለእግዚ አብሔር ተገዢ ወባርኪዮ ለንጉሠ ዓለም ከመ ትትሐነፅ ደብተራሁ ውስቴትኪ በትፍሥሕት ቤተ መቅደስ በተድላ በደስታ ትሠራ ዘንድ የዓለሙ ሁሉ ንጉሥ የሚሆን እሱን አመስ ግኝው ወይትፌሥሙኡ ብኪ ህየ አለ ሀለዉ ቂውዋን ተማርከው በዚያ የሚኖሩ ሁሉ ባንቺ ደስ ይላቸዋል ፃፅ ዘጦቢት ምፖዕ ወይትፋቀሩ በአንቲአኪ ጽሉዓን በኩሉ ትውልድ ዘለዓለም የተጠሉ ሰዎች ባንቺ ምክንያት ለዘለዓለም በሚኖር ተውልድ ደስ ይላቸዋል አስመ ብዙኃን አሕዛብ ይመጽኡ እምርጉት ኀበ ስሙ ለእግዚአ ብሔር ብዙ አሕዛብ በእግዚአብሔር ስም አምነው ከሩቅ ይመጣሉና ወያመጽኡ አምኃ ለንጉሠ ዓለም ወለንጉሠ ሰማይ ለዓለም ንጉሥና ለሰማይ ንጉሥ ለእግዚአብሔር እጅ መንዛ የያመጣሉ ለትውልደ ትውልድ ይሴብሑከ አግዚኦ አቤቱ ለልጅ ልጅ ዘመን ያመሰ ግኑሃል ወይሁቡ ስብሐተ ለስምከ ለስምህ ምስጋና ያቀርቡ ዘንድ ፅ ርጉማን ኩሉሙ እለ ይጸልኡከ አንተን የሟጠሉህ ሰዎች ርጉማን ናቸው ወቡሩካን እሙንቱ ኩሉሙ እለ ያፈቅሩከ ለዓለም ለዘለዓሙ አንተን የሚያመ ሰግኑህ ሁሉ ክቡራን ልዑላን ናቸው ህህህህህ«ፎከወዐህክበዐዘቲከ ዲዴ ወትትፌሣሕ በደቂቆሙ ለዳድቃን በጸድቃን ልጆች ደስ ይልሃል አስመ ይትጋብኡ ወይባርኩከ እግዚኦ አቤቱ ተሰብስበው ያመሰግኑ ሃልና እስመ ብፁዓን ያፈቅሩከ የሚወዱህ ሰዎች ክቡራን ንዑ ዳን ናቸውና አሙንቱ እለ ወይትፌሥሑ በስምከ በስምህ አምነው ደስ ይላቸዋል ወብፁዓን ኩሉሙ እለ ኃሠቴዝክዙ በሕማምከ ባመጣህባቸው መከራ የሚያ ዝኑ ሰዎች ልዑሳን ንዑዳን ናቸው እስመ ይትፌሥሑ ብከ ርአዮሙ ኩሉ ስብሐቲከ ጌትነትህን ተአምራትህን አይ ተው ደስ ይላቸዋልና አንድም በዕለተ ዓርብ በተቀበልከው መከራ የሚያዝኑ ሰዎች ንዑዳን ክቡራን ናቸው ጸጋህን ክብር ህን አይተው ደስ ይላቸዋልና ወይትፌሥሑ ለዓለም ለዘለዓለም ደስ ይሳቸዋልና ዘጦቢት ሦዕ ነፍስነሰ ትባርኮ ለአግዚአብ ጤር ንጉሥ ዓቢይ ገናና ንጉሥ የሚሆን እግዚአ ብሔርን ሰውነታችን ታመሪሰግ ነዋለች ሯ አስመ ትትሐነፅ ኢየሩላሌም በዕብነ ሰንፔር ወበመረግድ ህወበዕንተ ክቡር ኢየሩሳሌም ሰንፔር መረግድ በሚባል በከበረ ዕንጐ ትሠራ ለችና አረፋቲሃ ድልድሏ ወነሕፈዲሃ ግንቧ ወአናቅ ጺሃ በሯ በወርቅ ንጽሕ በጠራ ወርቅ ትሠራለች ወመርኅባኒ አደባባይዋ በቢረሌ ብርሌ በሚባል ዕንቀ ወበዕንዬ ሶፎር አትራኮስ አትራኮስ በሚባል ዕንዯቶ ወበዕንቁ ሶፎር ይትገበር ሶፎር በሚባል ፅንቀኑ ይሠራል ወይብሉ በኩሉ ፍናዊሃ ሃሌ ሉያ በአራት ማዕዘኗ ስብሐት ለእግ ዚአብሔር እያሉ ያመሰግናሉ አንድም አስመ ትትሐ ነፅ ኢየሩሳሌም በሰንፔር ወመረ ግድ ወበፅንተጐ ክቡር ቤተ ክርስቲያን በሦስት ስም ትጸ ናለችና አረፋቲሃኒ ሰውነቷ ወሣኀኅፈዲሃጊኒ ሕዋሳቷ ወአና ቅጺሃ ልቡናዋ በወርቅ ንጹሕ በሕገ ወንጌል ይጸናል ወመር ኀባኒ በቢረሌ ወበዕንቁቄቁ አትራኮስ ወበዕንቄ ሶፎር ይትገበር ልቡናዋ በሦስቱ ስም ይጸናል ወይብሉ በኩሉ ፍናዊሃ ሃሌ ሉያ በአደባባይዋ ስብሐት ለእግዚአብሔር ዘሀሉ ወይሄሉ እያሉ ያመሰግናሉ ይሴብሑ ወይብሉ ይትባረክ እግዚ አብሔር ለዓለም እግዚአብሔር ለዘለዓለሙ ይክበር ይመስገን እያሉ ያመሰ ግናሉ ወበኩሉ ዓለም በአራቱ ማእዘን ምስጋና ይገባል እያሉ ምዕራፍ ያ ወአምዝ አርመመ ጦቢት እምኀበ ይጴሊ ከዚህ በኋላ ጦቢት ጸሉቱን ተወ ኃምሳ ወሰመንቱ ዓመት ሉቱ አመ የኃጐል አፅይንቲሁ ጦቢት ዓይኑ በጠፋ ጊዜ ኃምሳ ስምንት ዘመን ሆኖት ነበር ሣ እክ ዘጦቢት ሦለዕ ወእምድኅረ ኃምሳ ወሰመንቱ ዓመት ርእየ ከኃምሳ ስምንት ዘመን በኋላ አየ ወገብረ ምጽዋተ ምጽዋት መጸወተ ወወሰከ ዓዒ ፈሪሆት ለአግዚአ ብሔጤር ዳግመኛም እጅግ ፈራው ወፈድፋደ ረስዓ ፈሞ አረጀ ሀዐጸውዖሥ ለወልዱ ወልዱ ልጁን የልጅ ልጁን ጠርቶ ወይቤሎ ወልድየ ንሣእ ደቂቀከ ልጄ ልጆችህን ውሰድ አስመ ረሣዕኩ ወበጻሕኩ አስከ ለሞት ለሞት እስክደርስ ድረስ አርጅ ቻለሁና ፀ ወሑር አስከ ሜዶን ወደሜዶን ሂድ አለው አስመ አአምር ኩሉ ዘነበበ ዮናስ ነቢይ ላዕለ ነነዌ ከመ ሀለዋ ትትነሠት ተጠፋ ዘንድ አንዳላት ዮናስ በነነዌ የተናገረውን አውቃ ለሁና እግዚአብሔርን ወለደቂቀ ህህህህህ«ፎየከዐወበዐቲከ ውስተ ጫዶንሰ ሰሳም ይከውን እስከ ዘመኑ በሜዶን ግን አስከ ጊዜው ድረስ ተድሳ ደስታ ይሆናል አንድም እስከ ዘመዱ ይላል እስከ ዳርዮስ ድረስ ወአኃዊነ ሀለዎሥ ይዘረዉ ውስተ በሐውርት እምነ ኩሉ ምድር ቡርክት ክብርት ቡርክት ከሆነች ከኢየ ሩሳሌም ተማርከው በየሀገሩ ይበተኑ ዘንድ አላቸው ወኢየሩሳሌምኒ ትከውን በድወ ኢየሩሳሌም ምድረበዳ ትሆና ለች ወቤተ እግዚአብሔር ዘውስቴታ ይውዒ በእሳት በውስጧ ያለ ቤተ መቅደስም በእሳት ይቃጠላል የተቃጠ ለበት አልታወቀም ወይከውን በድወ እስከ ዘመኑ እስከ ጊዜው ድረስ ምድረበዳ ይሆናል አንድም እስከ ዘመዱ እስከ ዘሩባቤል ድረስ ወካፅበ ይሣሃሉሙ እግዚአ ብሔር ወያገብኦሙ ውስተ ምድሮሥ ዳግመኛ እግዚአብሔር ይቅር ይላቸዋል ወደ ሀገራቸው ይመልሳቸዋል ዘጦቢት ምዕ ወወጽአት መንፈሱ በዲበ ዓራቱ ባልጋው ላይ ሳለ ነፍሱ ከሥጋው ተለየች ምዕት ወኃምሣ ወሰመንቱ ዓመት ሎቱ በሞተ ጊዜ መቶ ኃምሳ ስምንት ዘመን ሆኖት ነበር ወቀበርዎ በክብር አክብረው ቀበሩት ወአመ ሞተት ሐና እሙ ቀበራ ጦብያ ወልዱ ምስለ አቡሁ ሐናም በሞተች ጊዜ ልጁ ጦብያ ከአባቱ ደረባት ወሖረ ጦብያ ምስለ ብእሲቱ ወደቂቁ ውስተ ባጥና ኀበ ራጉኤል ጦብያ ከሚስቱና ከልጆቹ ጋራ ወደ ራጉኤል ዘንድ ወደባጥና ሄደ ወረስዐፀ ራጉኤል ወእድና ብእሲቱ ራጉኤል አረጀእድና ሚስቱም አረጀች ወሞቱ ሞቱ ወቀበሮሙ ጦብያ በክብር ለታሕ ማሁ ጦብያ አማቶቹን አክብሮ ቀበራቸው ወተዋረሶሙ ኩሎ ንዋዮሙ ገንዘባቸውንም ወረሰ ወለጦቢትኒ አቡሁ አባቱ ጦቢትንም ወረሰ ወሰምዐ ጦብያ ሙስናሃ ለነነዌ ዘእንበለ ይሙት በከመ ነገሮ አቡሁ ኦባቱ እንደተናገረው ሳይሞት ጦያ የነነዌን ጥፋት ሰማ ወሰምዑ ናቡከደነዖር ወአሕሻዊሮስ ሙስናሃ ለነነዌ ወተፈሥሑ ናቡከደነፆርና አሕሻዊሮስ የነነዌን ጥፋት ሰምተው ደስ አላቸው እሊህማ አጥፊዎች አይደሉም ምነው ሰሙ አለ ቢሉ ሠራዊቶቻቸውን ሰጾው አስወግተዋቸው ነበርና ከሠራ ዊቶቻቸው የነነዌን ጥፋት ሰሙ አለ ወሞተ ጦብያ በወወሟቱ ዓመት በባጥና ዘሜዶን ጦብያ የሜዶን አውራጃ በምትሆን በባጥና በመቶ ኻያ ሰባት ዓመት ሞተ ወቀበርዎ በክብር አክብረው ቀበሩት ተፈጸመ መጽሐፈ ጦቢት በረከተ አምላኩ ትኩን ምስሌነ ወስብሐት ለእግዚአብሔር እስከ ለዓለመ ዓለም አሜን የጦቢት ጉባዔ ነው መጽሐፈ ዮዲት መቅድም ዮዲት ማለት የማናዊት ማለት ነው ዮድ ማለት የማነ እግዚ አብሔር ማለት እንደሆነ አንድም ኅይልት ዕንዕት ማለት ነው አንድም ተአማኒት ማለት ነው ይህስ እንደ ምነው ቢሉ ፍሕዮስ ቂሮስ ምኑፍዮስ ቂሮስ የሚባል የፋርስ ንጉሥ ነበረ ገናና ነህ ስትሉ ናቡከ ደነፆር በሉኝ አለ ሆሎፎርኒስ የሚባል ቢትወደድ ነበረው አሥር እልፍ ከሁለት ሽሕ እግረኛ ዐሥር እልፍ ከሁለት ሽሕ ፈረሰኛ ዐሥር እልፍ ከሁለት ሽሕ ቀስተኛ ይዘህ ሂደሕ እየዞርህ አሳምን አለው እየዞረ ሲያሳምን አሞን ደረሰ የዓሞንን አለቃ አክዮርን አሳመነው ያን ጊዜ እሥራኤል ቤጤልዋ የምትባል አምባ ቁርቁፈረው ተቀምጠው ነበር አሻግሮ አይቶ ሁሉ ሲሰግድልኝ እነዚህ የማይሰግዱልኝ ምንድር ናቸው አለ የዓሞን አለቃ አክዮር ጌታዬ የነዚህንስ ነገር ስማኝ ልንገርህ አለ ጥንቱን አባታቸውን ፃእ እምሀገርከ ወተፈለጥ እምአዝማዲከ ብሎ ከከላውዱዴዎ ን ወደካራን ከካራን ወደ ከነዓን አወጣው ኋላ በምክንያተ ረሀብ ወደ ህህህህህ«ፎቲከወዐበዐዘቲከዐ ግብዕ ወረዱ በግብፅ ሁለት መቶ ዐሥራ አምስት ዘመን ኖሩ ግብፃውያን አገዛዝ አጸኑ ባቸው ግብፃውያንን ባሥር መቅሠፍት ባሥራ አንደኛ ስጥመት አጥፍቶ ከግብፅ አወጣቸው በምድረ በዳ አርባ ዘመን መና ከደመና አውርዶ ውሀ ከደንጊያ አፍልቆ መገባ ቸው ኋላም ከነዓንን አወረሳ ቸው ኃጢአት ሠሩ ጣኦት አመለኩ የፋርስ የባቢሎን ሰዎች ማርከው ወሰዷቸው ሰባ ዘመን ተገዙ አሁን ከባቢሎን አውጥቶ ከዚህ አስቀምጧቸ ዋልአሁንም ጌታዬ ፈጣሪያቸ ውን በድለው እንደሆነ ሁለት ሰዎች ብትሰድ ድል ይነሷቸ ዋል ፈጣሪያቸውን አልበደሉ እንደሆነ አንተም ብትሄድ ድል አትነሳቸውም አለው ሆሎፎርኒስም አንተኑ ገባዒሁ ለኤፍሬም የኤፍሬም ወታደሩ ጠንቋዩ አንተ ነህን የነዚያን ጥፋት ሳላሳይ አንተን አልገድ ልህም ብሎ የግርንግ ሪት አሥ ራችሁ በቆላተ ቤጤ ልዋ ጣሉት አላቸው የግርን ግሪት አሥረው ወስደው በቆላተ ቤጤልዋ ጣሉት እስራኤልም ጠላት የመጣብን መስሏቸው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት