Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

167-2012 የጉምሩክ ዕቃ አወጋገድ መመሪያ.pdf


  • word cloud

167-2012 የጉምሩክ ዕቃ አወጋገድ መመሪያ.pdf
  • Extraction Summary

ኖ ጫ የጉምሩክ ዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ቿርጓሜ የቃሉ አገባብ የተለየ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር ለዚህ መመሪያ አፈጻጸም ዝ የተተወ ዕቃ እስከሚወገድ ድረስ ተከማችቶ የሚቆይበት ቦታ ነው ጨረታ ማለት አንዱ ተጫራች ሌላው ያቀረበውን የመጫረቻ ዋጋ ለተጫራቾች ይፋ ይደረጋል ማንኛውም በግልጽ ጨረታ የሚሳተፍ ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ዋጋ መቀየር ወይም የሌላ ተጫራችን ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ አሻሽሎ ማቅረብ አይችልም ኮሚሽኑ ግልጽ ጨረታውን የሚያሰርዝ ምክንያት አለመኖሩን በማረጋገጥ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተገለጸ የጨረታ ማስከበሪያ ቼክ ወይም ኮ በእንሼሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የኮሚሽኑ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት ኤ።

  • Cosine Similarity

ኖ ጫ የጉምሩክ ዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር ኮሚሽኑ የተተወ ወይም በጊዜ ገደቡ ከጊዜያዊ ዕቃ መከማቻ ያልወጣ ወይም የተወረሰ ዕታ ማስወገድ እንደሚችል በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር የተደነገገ በመሆኑ በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሌ ዕቃዎች የሚወገዱበትን ሁኔታ መወሰን እና ወጥ የሆነ የዕቃ አወጋገድ ሥርዓት መዘርጋት በማስራለጉ የገቢዎች ሚኒስቴር በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር አንቀጽ እና በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል ክፍል አንድ ጠቅላላ አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ የጉምሩክ ዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ቿርጓሜ የቃሉ አገባብ የተለየ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር ለዚህ መመሪያ አፈጻጸም ዝ የተተወ ዕቃ ማለት አስመጪው የጉምሩክ ሥነሥርርዓት ፊጽሞ እንደማይረከበው የጽሑፍ ማረጋገጫ የሰጠበት ወይም የመጋዘን የቆይታ ጊዜ ገደብ ያለፈበት ዕቃ ነው የተወረሰ ዕቃ ማለት የጉምሩክ ህግ በመተላለፍ ጥፋት የተፈጸመበትና በጉምሩክ የተወረሰ ዕቃ ማለት ነው አደገኛ ዕቃ ማለት በሰው ወይም እንስሳት ሕይወት ላይ እንዲሁም በእፅዋት ላይ አደጋ የሚያስከትል መሆኑ ማረጋገጫ የቀረበበት ዕቃ ነው የሚበላሽ ዕቃ ማለት ዕቃው ከመለቀቁ ወይም ከመወገዱ በፊት በቀላሉ ሊበላሽ ወይም ከጥቅም ውጪ ሊሆን ይችላል ተብሎ በኮሚሽኑ የታመነበት ዕቃ ነው ቁም እንስሳት ማለት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተያዙና በህይወት ያሉ የቤትም ሆነ የዱር እንስሳት ናቸው የከበረ ማዕድን ማለት በማዕድን አዋጅ በተሰጠ ትርጉም የሚሸፈን ዕቃ ማለት ሲሆን የማዕድን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር በመመሪያ የከበረ ማዕድን ብሎ የሚሰይመውን ማንኛውንም ማዕድን ይጨምራል ሣንዘብ ማለት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተቀባይነት ያለው በአገር ውስጥ ወይም በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ ዕቃ ወይም አገልግሎት ለመግዛት የሚያገለግል የገንዘብ ናት ሲሆን ላምጪው ክፍያ የሚፈጸምባቸው የንግድ የክፍያ ሰነዶችን ርር በክበበበ ይዕጨምራል ኝሣቃ ማስተላለፍ ማለት ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እና የልማት ድርጅቶች ወይም ለበጎ አድራነት ድርጅቶች እንዲተላለፉ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ዕቃዎች ለነዚሁ አካላት እንደሁሄታው በክፍያ ወይም ያለክፍያ ማስረከብ ነው ዕቃ ማውደዶም ማለት ጥቅም ላይ የማይውል ወይም ለገበያ የማይቀርብ ዕቃን በማቃጠል በመቅበር በማፍሰስ በመሰባበር ወይም በሌላ ማናቸዉም ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል ማድረግ ነው መንግሥት የጉምሩክ መጋዘን ማለት የህግ መተላለፍ የተፈጸመበት ወይም የተወረሰ ወይም የተተወ ዕቃ እስከሚወገድ ድረስ ተከማችቶ የሚቆይበት ቦታ ነው ጨረታ ማለት ኮሚሽኑ በሽያጭ የሚሜያስወግደውን ዕቃ ለመግዛት ተጫራቾች በግልጽ ወይም በሃራጅ ሽያጭ ሥርዓት የመወዳደሪያ ዋጋ የሚያቀርቡበት ነው ጥግልጽ ጨረታ ማለት ማንኛውም ተጫራች ለሽያጭ የቀረበን ዕቃ ለመግዛት ከመነሻ ዋጋ በመነሳት በራሱ አነሳሽነት በታሸገ እንቪሎፕ ወይም ፖስታ ተወዳዳሪ ዋጋ የሚያቀርብበት የጨረታ ዓይነት ነው ጫጂ ኢዴ ርህዓ ጉ ኢፌ ሀክ ጠረዕ የሃራጅ ጨረታ ማለት አንዱ ተጫራች ሌላው ያቀረበውን የመጫረቻ ዋጋ መነሻ አድርጎ የራሴን ዋጋ የሚያቀርብበት የጨረታ ዓይነት ነው ልዬዩ ጨረታ ከፅቃው ባህሪ አኳያ በመደበኛው የጨረታ ሥርዓት ቶሎ ሊወገድ እንደማይችል ሲገመት ያለ ቅድመሁኔታ ለሽያጭ የሚቀርብበት አሰራር ነው የሲአይኤፍ ዋጋ ር ማለት የዕቃው የመሸጫ ዋጋ እና ከላኪ ሀገር እስከ መጨረሻ ወደብ ለዕቃው የተከፈለ ወይም የሚከፈል ወጪ እና ዕቃውን እስከ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ መግቢያ በር ለማድረስ የወጣ የኢንሹራንስ የማጓጓዣ የማስጫኛና የማውረጃ እንዲሁም የመንከባከቢያ ወጪ ድምር ነው የኤፍኦቢ ዋጋ ሆዐ ማለት የዕቃው የመሸጫ ዋጋ አና ከላኪ ሀገር እስከ መጨረሻ ወደብ ድረስ ለዕቃው የተከፈለ ወይም የሚከፈል ወጪ ድምር ነው ኮሚሽን ማለት የጉምሩክ ኮሚሽን ሲሆን ቅርንጫፍ ጽቤቶችንም ይጨምራል መንግሥት የልማት ድርጅት ማለት በሙሴ ወይም በከፊል በመንግሥት ባለቤትነት ሥር የሚገኝ በአዋጅ የተቋቋመ የልማት ድርጅት ሃዉ አዋጅ ማለት የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር እንደተሻሻለ ነው ሌሎች ትርጉም ያልተሰጣቸው ቃላት በአዋጁ የተሰጣቸውን ትርጉም ይይዛሌ የቲፈፃሚነት ወሰን ይህ መመሪያ ጉምሩክ በሚያስወግደው ማንኛውም ዕታ ላይ ተፈፃሚ ይሆናል ክፍል ሁለት የዕቃ አወጋገድ ፅቃ ስለማስወገድ ኮሚሽኑ የተተወ ወይም የመጋዘን የቆይታ ጊዜ ያለፈበትን ወይ ወይም በሃራጅ ወይም በልዩ ጨረታ ሊያስወግ ሰን ዕቃ በግልጽ ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው ቢኖርም የገበያ ዋጋ ያሳቸውን ዕቃዎች ከኮሚሽኑ ጋር ውል በተፈራረሙ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የዕቃው የጨረታ መነሻ ዋጋ ክፍያ ተፈጽሞ ያስተላልፋል ለመንግሥት መሥሪያ ቤት አገልግሎት እንዲውል በገንዘብ ሚኒስቴር ውሳኔ የተሰጠበትን ዕቃ ለሚመለከተው መሥሪያ ቤት ያለ ክፍያ ያስተላልፋል የውጪ አገራት ገንዘብ ኖቶች በፅለቱ የምንዛሪ ተመን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወይም ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያስተላልፋል የምንዛሬ ተመን ያልወጣለት ወይም ሊመነዘር የማይችል ወይም ሀሰተኛ የገንዘብ ኖት ለብሔራዊ ባንክ ያለክፍያ ያስተላልፋል ወርቅ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሚቀበላቸውን የከበሩ ማዕድናት በዕለቱ ዋጋ ለባንኩ ይተላለፋል ለሰብዓዊ ዕርዳታ የሚውሌ ዕቃዎችን አግባብነት ላላቸው የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ሊያስተላለፍ ያስተላልፋል የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ገንዘብ ሚኒስቴርን በማስፈቀድ ለተለያየ ችግር የተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመታደግ ለሰብዓዊ ዕርዳታ የሚውሌ ዕቃዎች ያለክፍያ እንዲሰጣቸው ሲጠይቁ ለነዚሁ መሥሪያ ቤቶች ማስተላለፍ ይችላል ፀ ከሚመለከተው አካል አገልግሎት ላይ እንዲውል ፈቃድ ያላገኘ በማውደም መወገድ የማይችል ዕቃ ወይም የተከለከለ ዕቃ ወይም በሽያጭ ሊወገድ የማይችል የከበረ ማዕድን ለሚመለከታቸው ተቆጣጣሪ የመንግሥት አካላት ያለክፍያ ያስተላልፋል በዚህ አንቀጽ የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ አግባብነት ባለው ህግ መሠረት ቅርስ ሊባል የሚችል ፅቃ ለሚመለከተው አካል ያስተሳልፋል በዚህ አንቀጽ መሠረት በክፍያም ሆነ ያለክፍያ ለሌላ አካል ሲተላለፍ ወይም በገበያ ላይ ሊውል የማይችል ዕቃ እንዲሁም ለጤና ጎጂ የሆነ ወይም ከደረጃ በታች የሆነ ዕቃ በማውደም ያስወግዳል የጨረታ ማስታወቂያ ማንኛውም የጨረታ ማስታወቂያ የሚከተሉትን መያዝ ይኖርበታል ሀ የዕቃው መጠሪያ ስም አይነት ወይም ሞዴል ብዛት ወይም ክብደት ወይም መጠን የምርት ዘመን የሥሪት ሀገር የኤሌክትሮኒክስ ሴሪያል ቁጥር እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎች ለ ዕቃው ያለበት ሁኔታ አዲስ ያገለገለ የተጎዳ ወይም ሌላ ሁኔታ የሚገለጽ ሐ የዕቃው የጨረታ መነሻ ዋጋ መ ተጫራቾች በቅድሚያ የሚያስይዙት የዋስትና መጠን ሠ ዕቃው ወይም ናሙናው ለተጫራቾች እይታ የሚቀርብበት ቀን ሰዓትና ቦታ ረ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ማሟላት ያለባቸው ግዴታ ሰ ዕቃዎቹን ለመሸጥ የተሻለ አማራጭ ወይም ዘዴ ከተገኘ መሥሪያ ቤቱ «ጨረታውን መሰረዝ እንደሚችል የሚያመላክት መግለጫ ማንኛውም ጨረታ በአገሪቱ ውስጥ ሰፊ ስርጭት ባላቸው የህትመት እናወይም የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ለህዝብ ይፋ መደረግ አለበት የጨረታው ማስታወቂያ ሀ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወጣ ከሆነ ከጨረታ መክፈቻ ቀን ሰባት ቀን አስቀድሞ መውጣት አለበት ሽ ለ ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ከሆነ ከጨረታ መክፈቻ ቀን አምስት ቀን አስቀድሞ መውጣት አለበት የጨረታ ሰነድ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ በጨረታ የሚሸጠውን ዕቃ የጨረታ መነሻ ዋጋ እና በዚህ መመሪያ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ከፊደል ተራ ሀ እስከ ሰ የተመለከተውን ዝርዝር መረጃ የያዘ መሆን ይኖርበታል ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ግዴታ ኮሚሽኑ በሚያወጣው የዕቃ ሽያጭ ጨረታ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ሀ በዘርፉ የፀና የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ አለበት ለ የዚህ አንቀፅ ፊደል ተራ ሀ ድንጋጌ ቢኖርም ግምታዊ ዋጋው ከብር ሺህ በታች የሆነ ማንኛውም ዕቃ ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አያስፈልግም ሐ በዚህ አንቀፅ ፊደል ተራ ሀ የተመለከተው ቅድመሁኔታ ቢኖርም የሚሸጠው ዕቃ ተሽከርካሪ ሲሆን የተሽከርካሪው አስመጪ ወይም ባለቤትና ቤተሰብ ከሆነ ሰው በስተቀር ማንኛውም እድሜው ከ አመት በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ ቅድመሀኔታዎቹን ማሟላት ሳያስፈልገው በጨረታው ሊሳተፍ ይችላል በግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ዕቃውን ለመግዛት የሚያቀርበውን የመጫረቻ ዋጋ አምስት በመቶ ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ርኮ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርበታል በሃራጅ ጨረታ ለመሳተፍ የዕቃውን የጨረታ መነሻ ዋጋ አምስት በመቶ ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ርሾ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርበታል በዚህ መመሪያ መሠረት በሚከናወን ማንኛውም የጨረታ ሽያጭ የዕቃው አስመጪ ወይም ባለቤትና ቤተሰብ የነበሩ ሰዎች በጨረታው መሳተፍ አይችሉሊም ለዚህ አንቀጽ አፈጻጸም የዕቃው ባለቤት እና ቤተሰብ ማለት ዕቃውን በስመ ወደ አገር ውስጥ ያስገባ ወይም በህገወጥ መንገድ ይዞ የተገኘ ወይም ባለቤት የነበረ ሰው እና የዚሁ ሰው የትዳር ጓደኛ ወይም ልጆች ማለት ነው በዚህ መመሪያ መሠረት የሚከናወን ጨረታ ያሸነፈ እንደሆነ ያሸነፈበትን የዕታ ዋጋ በሙሉ ከፍሎ ዕቃውን በክፍል ሦስት በተገለጸው ጊዜ የመረከብ ግዴታ አለበት መጽያ ጉምሩክ ቂ ው ዚግብችና ና መ የጨረታ አፈጻጸም ማንኛውም የጨረታ ሰነድ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የኮሚሽኑ ማህተም ያረፈበት ሆኖ ለተጫራቾች በማይመለስ ብር አንድ መቱ ይሸጣል ኤ። በጨረታ የሚሸጠው ዕቃ ወይም የዕቃው ናሙና የጨረታው ማስታወቂያ በሚዲያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ ላይ ለተጫራች ዕይታ ግልጽ ሆኖ ይቀርባል ኮሚሽኑ በማስታወቂያው በተመለከተው ጊዜ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥንና ቀጥሎም ተጫራቾች ዋጋ ያቀረቡባቸውን የጨረታ ሰነዶች ይከፍታል የሃራጅ ጨረታ ሲሆን ሂደቱን ያስጀምራል ለግልጽ ጨረታው ዋጋ የቀረበባቸው ሰነዶች ከተከፈቱ በኋላ እያንዳንዱ ተጫራች ያቀረበውን የመጫረቻ ዋጋ ለተጫራቾች ይፋ ይደረጋል ማንኛውም በግልጽ ጨረታ የሚሳተፍ ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ዋጋ መቀየር ወይም የሌላ ተጫራችን ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ አሻሽሎ ማቅረብ አይችልም ኮሚሽኑ ግልጽ ጨረታውን የሚያሰርዝ ምክንያት አለመኖሩን በማረጋገጥ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ይፋ ከተደረጉ የመጫረቻ ዋጋዎች መካከል ከፍተኛውን ዋጋ በመውሰድ የጨረታ አሸናፊውን በማስታወቂያ ሰሌዳው ላይ በጽሑፍ ለይቶ በመለጠፍ ያሳውቃል ጨረታው የሃራጅ ጨረታ በሚሆንበት ጊዜ ኮሚሽኑ የተጫራቾችን ብዛትና የቀረበውን ከፍተኛ ዋጋ ከግምት ውስጥ በማስገባት ጨረታው የሚጠናቀቅበትን ጊዜና ዋጋ በአጫራቹ አማካኝነት ይወስናል የጨረታ ሽያጭ ሂደት በቃለጉባዔ ተመዝግቦ መያዝ ይኖርበታል ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ ሊሰርዝ ይችላል ኮሚሽኑ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ጨረታ መሰረዝ የሚችለው የጨረታው አሸናፊ በደብዳቤ ከመገለጹ በፊት መሆን ይርበታል ትዮጽደ ጉምሩክ ዚግብትና ዶክዴ ፀ ሩ ቃ ግልጽ ጨረታ ማንኛውም ተጫራች የሚሜያቀርበውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ የገለጸበትን ወይም የሞላበትን የጨረታ ሰነድ በዚህ መመሪያ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተገለጹ ሰነዶች ኮፒ እና በንዑስ አንቀጽ የተገለጸ የጨረታ ማስከበሪያ ቼክ ወይም ኮ በእንሼሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የኮሚሽኑ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት ኤ። ኣ በአጫራቹ አማካኝነት ተጫራቾች በጨረታው ሂደት የሚያቀርቡትን የዕቃ መግዣ ዋጋ ጎላ ባለ ድምፅ ወይም በድምፅ ማጉያ እያሰማ ጨረታውን ያሲኬዳል በአጫራቹ አማካኝነት መጨረሻ ላይ የቀረበውን ከፍተኛ ዋጋ ጎላ ባለ ድምዕ እየጠራ ሌላ ከፍ ያለ ዋጋ የሚያቀርብ መኖር አለመኖሩን ጠይቆ በማረጋገጥ ይሄንኑ ዋጋ ከአንድ እስከ ሶስት በመቁጠር አሸናፊውን ገልጸ ጨረታውን ይዘጋል በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ብ የጨረታ ውጤት እንደተገለጸ ከአሸናፊው ጋር የሽያጭ ውል እንደተደረገ ይቆጠራል ልይ ጨረታ ኮሚሸኑ በጨረታ ሥርዓት ቶሎ ሊወገዱ እንደማይችሉ ወይም ለመንግሥት የልማት ድርጅት በክፍያ ሊተላለፉ የማይችሌ ጠቅላላ ዋጋቸው ከብር ሺህ የማይበልጡ ዕቃዎች ለመሸጥ ሀ በማንኛውም ዘርፍ የወጣ የንግድ ፈቃድ ብቻ በመጠየቅ ሊሸጥ ይችላል ሆኖም የፅቃዎቹ ዋጋ ከብር ሺህ የማይበልጥ ከሆነ የንግድ ፈቃድ ሳይጠይቅ ሊሸጥ ይችላል ለ የፅቃውን ዓይነት ብዛትና ዋጋ የያዘ የዕቃ ሽያጭ ማስታወቂያ በመሥሪያ ቤቱ የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ብቻ በመለጠፍ ሊሆን ይችላል ሐ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና አይጠይቅም በዚህ አንቀጽ መሠረት በልዩ ሁኔታ በጨረታ የሚሸጥ ዕቃ ተወዳዳሪ ተጫራች ባይኖርም ለቀረበው ብቸኛ ተጫራች ሊሽጥ ይችላል በዚህ አንቀጽ መሠረት በልዩ ሁኔታ በጨረታ ለሚሜሸጥ ፅቃ የጨረታ አሸናፊ ገንዘቡን ወዲያውኑ ከፍሎ ዕቃውን መረከብ ይኖርበታል በዚህ አንቀጽ መሠረት በልዩ ጨረታ የሚሸጡ ዕቃዎችን ዓይነት እና ዋጋ በተተው እና የተወረሱ ፅቃዎች አወጋገድ ሥራ ሂደት አቅራቢነት በቅርንጫፍ ጽቤት ሥራ አስኪያጅ እየተወሰነ የሚፈጸም ይሆናል የጨረታ መነሻ ዋጋ አተማመን የዕቃዎች ጨረታ መነሻ ዋጋ በቀረጥና ታክስ ማስከፈያ ዋጋ አተማመን ሥርዓት በተለይም በሚዛናዊ ዋጋ አተማመን ዘዴ መሠረት ዕቃዎቹ ባሌበት ወቅታዊ ሁኔታ ተመሥርቶ የሚሠራ ይሆናል ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚወጣ የዕቃ ሽያጭ የጨረታ መነሻ ዋጋ ተደርጎ የሚወሰደዉ ለገቢ ፅቃ የዕቃው የሰአይኤፍ ር ዋጋ እና ቀረጥና ታክስ ከሁለቱ የሚበልጠው ይሆናል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ፅቃው በግልጽ ጨረታ ያልተሸጠ እንደሆነ ዕቃው ለሁለተኛ ጊዜ ለግልጽ ጨረታ ሲቀርብ የጨረታ የመነሻ ዋጋ ተደርጎ የሚወሰደው በመጀመሪያው ግልጽ ጨረታ የመነሻ ዋጋ ተደርጎ የተወሰደው የፅቃው የሲአይኤፍ ርኮ ዋጋ ከሆነ ከኤፍኦቢ ሾ ዋጋ እና ከቀረጥና ታክስ ከሁለቱ የሚበልጠው ሲሆን ተወስዶ የነበረው ቀረጥና ታክስ ከሆነ ደግሞ የሲአይኤፍ ር ዋጋ ይሆናል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ዕቃው በሃራጅ ጨረታ ያልተሽጠ እንደሆነ ዕቃው ለሁለተኛ ጊዜ ለሃራጅ ጨረታ ሲቀርብ የጨረታ መነሻ ዋጋ ሳይወሰንለት በድጋሚ ልሃራጅ ጨረታ ይቀርባል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና መነሻ ዋጋ መሠረት በግልጽ ጨረታ ሊሸጥ ያልቻለ ፅቃ የመነሻ ዋጋ ሳይወሰንለት ለሃራጅ ጨረታ ይቀርባል በህገወጥ መንገድ ከአገር ሊወጡ ሲሉ የተያዙና የተወረሱ ዕቃዎች የጨረታ መነሻ ዋጋ ተደርጎ የሚወሰደው የአገር ውስጥ ወይም የአካባቢው የወቅቱ አማካኝ የገበያ ዋጋ ይሆናል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ተጠንቶ የሚቀርብ የአካባቢ የገበያ ዋጋ በሥራ ሂደት አስተባባሪ ወይም በሚመለከተው ዝርፍ ምከትል ሥራ አስኪያጅ መፅደቅ ይኖርበታል ትናእያ ትምሩክ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact