Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

152-2011 የሂሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ.pdf


  • word cloud

152-2011 የሂሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ.pdf
  • Extraction Summary

የሒሳብ መዝገብ በጠፀቨ ከ ርርህበከ ህ ማንኛውም ግብር ከፋይ ሽያጭ ወይም ኮንስትራክሽን ወይም የምርት ስራውን ሲያከናወን ያወጣው የተለያየ አስተዳደራዊ ወጪ እና በዓመቱ መጨረሻ የሚደረግ የሂሳብ ማስተካከያ የሚመዘገብበት መዝገብ መያዝ ያለበት ሲሆን በቻርት የተደገፈ የሒሳብ ዝርዝር አካውንት መግለጫ ከቢ ርህበህ ሰነድ መያዝ አለበት የሒሳብ መግለጫ ለ የሀብት እና የዕዳ መግለጫ ኗልበር ከፀፀክ ጠ የጥሬ ገንዘብ ገቢና ወጪ መግለጫ ሀዌጠበ።

  • Cosine Similarity

የሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር ሚያዚያ ዓም የሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር የሒሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የተጣለበት ታክስ ከፋይ የሚይዘው የሂሳብ መዝገብ ሊያሟላ የሟገባውን ዝርዝር ሁኔታ መደንገግ በማስፈለጉ ታክስ ከፋዩ ከሚይዘው የሂሳብ መዝገብ ጋር ተያይዘው መቅረብ ያለባቸውን ሰነዶች በዝርዝር ማመላከት በማስፈለጉ የገቢዎች ሚጫኒስቴር በፌዴራል ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር አንቀጽ እና በፌዴራል የገቢ ግብር ደንብ ቁጥር አንቀፅ ላይ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይሀን መመሪያ አውጥቷል አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር ለዚህ መመሪያ አፈፃፀም ሰነድ ማለት የክፍያ ማረጋገጫ ሰነድ ህርሀርከፀበ የውል ስምምነት የጉምሩክ ዲክለራሲዮን የንግድ ሥራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ለታክስ ወኪል የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ለሒሳብ ባለሙያነት ወይም ለግል ኦዲተሮች የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲሁም ለታክስ አስተዳደርና አወሳሰን የሟጫረዱ መሰል መረጃዎችን የያዘ ሰነድ ነው ሒሳብ መዝገብ ማለት ታክስ ከፋዩ የንግድ ስራ ሀብትና ሰዳ እንዲሁም የዕለት ተፅለት ገቢውን እና ወጪውን የሚመዘግብበት በሂሳብ ባለሙያ የተዘጋጀ መዝገብ በህከጳ በ ነው የሒሳብ መዝገብ መግለጫ ማለት የታክስ ከፋዩ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበትን ደረጃ የሚያሳይ ሰነድ ሲሆን የሀብትና ዕዳ መግለጫ የገቢና ወጪ መግለጫ እና የገንዘብ ፍሰት እንቅስቃሴ መግለጫ የሚያካትት ነው ሦስተኛ ወገን መረጃ ማለት ከታክስ ከፋዩና ከታክስ ባለሥልጣኑ ውጭ በሆነ ሰው እጅ የሜገኝ እና ታክስ ከፋዩ ያደረጋቸውን ግብይቶች የሚያሳይ የግዥ ወይም የሽያጭ መረጃ ነው ፍው ታክስ ባለሥልጣን ማለት የገቢዎች ሚኒስቴር የክልል ገቢ ሰብሳቢ ተቋማት የአዲስ አበባ ገቢዎች ባለሥልጣን እና የድሬዳዋ ገቢዎች ባለሥልጣን ሲሆን ቅጽቤቶቻቸውንም ይጨምራል አዋጅ ማለት የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር ነው ደንብ ማለት የፌደራል ገቢ ግብር ደንብ ቁጥር ነው ሚኒስቴር ማለት የገቢዎች ሚኒስቴር ሲሆን የጫኒስቴሩን ቅርንጫፍ ጽቤቶች ይፀጠጨምራል በዚህ መመሪያ በወንድ ጾታ የተገለፀው ለሴትም ተፈጻሚ ይሆናል በዚህ መመሪያ ውስጥ ትርጉም ያልተሰጣቸው ቃላት የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ እና በታክስ አስተዳደር አዋጅ የተሰጣቸውን ትርጉም ይይዛሉ የተፈፃሚነት ወሰን ይህ መመሪያ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ባለበት ታክስ ከፋይ እና በፈቃደኝነት የሂሳብ መዝገብ በሚይዝ ታክስ ከፋይ ላይ ተፈጻሚሜ ይሆናል ክፍል ሁለት የሒሳብ መዝገብ እና የሂሳብ መግለጫ ይዘት የሒሳብ መዝገብ ስለመያዝ በአዋጁ አንቀፅ መሠረት ሀ የደረጃ ሀ እና ለ ግብር ከፋይ ለ በፈቃደኝነት የሒሳብ መዝገብ የሚይዝ የደረጃ ጠ ግብር ከፋይ እና ሐ የካፒታል ሀብት በማስተላለፍ ጥቅም የሚያገኝ ሰው የሒሳብ መዝገብ መያዝ ግዴታ አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ቢኖርም ለእያንዳንዱ ሠንጠረዥ ራሱን የቻለ የሒሳብ መዝገብና መግለጫ መዘጋጀት ይኖርበታል የካፒታል ሀብት በማስተላለፍ ለሚገኝ ጥቅም የሚያዝ የሂሳብ መዝገብ የካፒታል ሀብት በማስተላለፍ ከሟገኝ ጥቅም ታክስ የመክፈል ኃላፊነት ያለበት ማንኛውም ግብር ከፋይ ሀ የተላለፈው የካፒታል ሀብት የተገኘበትን ቀን ለ የተላለፈው የካፒታል ሀብት የተገኘበትን ዋጋ ሐ ሀብቱን ለማሻሻል የወጣ ሌሳ ማንኛውም ወጪ እና መ ሀብቱ በሜተላለፍበት ጊዜ ለግብር ከፋዩ የተከፈለ የማስተላለፊያ ዋጋ አጠቃሎ የሚይዝ የሂሳብ መዝገብ መያዝ አለበት ለዚህ አንቀጽ አፈጻፀም የካፒታል ሀብት ማስተላለፍ ማለት የካፒታል ሀብት በሽያጭ በስጦታ በእርዳታ በአይነት መዋጮ መልክ ለሶስተኛ ዐገን ማስተላለፍ ማለተ ነው ለዚህ አንቀጽ ንዑስ አንተጽ እና አፈጻጸም የካፒታል ሀብት በአይነት መዋጮነት ሲተላለፍ የካፒታል ሀብት በማስተላለፍ በሟገኝ ጥቅም ላይ ግብር የሚወሰን ባይሆንም የተላለፈው የካፒታል ሀብት ማስተላለፊያ ዋጋ የካፒታል ድርሻው ዋጋ ተደርጎ ይቆጠራል ማንኛውም ግብር ከፋይ የደረጃ ለውጥ በሚያደርግበት ጊዜ ግብር ከፋዩ በአዲስ ባገኘው የግብር ከፋይነት ደረጃ መሠረት የሚጠበቀውን ሒሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ወይም ያለመያዝ መብት ተግባራዊ የሚያደረገው የደረጃ ለውጥ ከተደረገበት የሂሳብ ጊዜ ተጥሎ ባለው የግብር ዘመን የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ይሆናል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተደነገገው ቢኖርም ቀጥተኛ ያልሆነ ታክስ የሚከፍሉ ታክስ ከፋዮችን በተመለከተ ታክስ ከፋዩ ለታክሱ ከተመዘገበበት ጊዜ ጀምሮ እንደ አግባብነቱ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ለተርን ኦቨር ታክስ በተቀመጠው የታክስ ማስታወቂያ ጊዜ ውስጥ ታክሱን አስታውቆ መክፈል አለበት ታክስ ከፋይ መያዝ ያለበት የሰነድ ዓይነት ማንኛውም ግብር ከፋይ የሚከተሉትን ሰነዶች መያዝ ያለበት ሲሆን ሲጠየቅ ለታክስ ባለስልጣኑ ማቅረብ ይኖርበታል ሀ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርተፍኬት ለ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፊኬት ሐ ከተከፋይ ሒሳብ ላይ ታክስ ተንሶ የማስቀረት ግዴታ የተጣለበት ከሆነ የምዝገባ ምስክር ወረቀት መ የንግድ ዋና ምዝገባና የንግድ ሥራ ፈቃድ ሠ የሙያ ሥራ ፈቃድ ረ በውል መሠረት ለሜፈፀሙ ሥራዎች የውል ሰነድ የክፍያ ሠርተፊኬት የልኬት ማስረጃ ። ሄ ልርርዐ ልርርህበክበ ምቨበርሯ መሠረት በማድረግ የሂሳብ መዝገቡን ማዘጋጀት አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና የተደነገገው ቢኖርም የደረጃ ለ ግብር ከፋይ ቀለል ያለ የሂሳብ አያያዝ ስርዓት በመጠቀም የሒሳብ መዝገብ መያዝ ይችላል ግብር ከፋዩ የሚያከናውነውን እያንዳንዱን ግብይት የሚመዘገብበት የሒሳብ መዝገብ ሕጋዊነት እና ትክክለኛነት የሚያረጋገጥ የጊዜ ቅደም ተከተሉን ጠብቆ የተዘጋጀ ደጋፊ ሰነድ መያዝ አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ግብር ከፋዩ የሚይዘው የሂሳብ መዝገብ ከንግድ ሥራው ጋር በተያያዘ በየቀኑ የሚያገኘውን ማናቸውንም ገቢ እና የሚያወጣውን ወጪ የሜያሳይ ሆኖ የሟጫሟከተሉትን ሰነዶች መያዝ አለበት ሀ በታክስ ደረሰኝ አጠቃቀም እና አስተዳደር መመሪያ መሠረት ተቀባይነት ያላቸው ሕጋዊ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ የዱቤ ሽያጭ ደረሰኝ እና የገንዘብ መተበያ ደረሰኝ እንዲሁም የዴቢት ወይም ክሬዲት ሰነድ ለ በኤሌክትሮኒክ የመረጃ ማከማቻ መሣሪያ ውስጥ ተከማችቶ የተያዘ ማናቸውም መረጃ ሐ ከተከፋይ ሂሳብ ላይ ግብር ተቀናሽ በሚሆንበት ጊዜ ተቀናሽ የተደረገውን ግብር የሚያሳይ ደረሰኝ መ ግብር ከፋዩ ከተከፋይ ሂሳብ ላይ ተቀናሽ የተደረገበትን የግብር መጠን የሚያሳይ ደረሰኝ ሠ ግብር ከፋዩ ወደ አገር ውስጥ ላስገባው ዕቃ ቀረጥና ታክስ የከፈለ መሆኑን የሚያረጋግጥ የጉምሩክ ዲክላራሲዮን እንዲሁም የዕቃ መልቀቂያ ሰነድ እና የክፍያ ደረሰኝ ረ ግብር ከፋዩ ወደ አገር ውስጥ ዕቃ ሲያስገባ የተቀተነሰበትን ሶስት በመቶ የንግድ ትርፍ ግብር እና በአገር ውስጥ ግብይት ሲያከናውን የተቀነሰበትን ሁለት በመቶ የንግድ ትርፍ ግብር ከዓመታዊ ግብሩ ያቀናነሰበትን ሂሳብ የሚያሳይ ዝርዝር ሠንጠረዥ እና ደረሰኝ ማንኛውም የሂሳብ መዝገብ የሚይዝ ግብር ከፋይ የሚያከናውነውን እያንዳንዱን ግብይት እንዲሁም የገንዘብና የንብረት ገቢ እና ወጪ የሚመዘግብበት የሒሳብ መዝገብ መያዝ አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም የደረጃ ህ እና የደረጃ ለ ግብር ከፋይ በግብር ከፋይነት ለተመዘገበበት እና የንግድ ፈቃድ ላወጣበት ለእያንዳንዱ የንግድ መስክ ያዋለውን ሀብት እና አንቨስትመንት እንዲሁም በአያንዳንዱ ዘርፍ ከተደረገው የንግድ እንቅስቃሴ የተገኘውን ትርፍና ወይም ኪሣራ በትክክል የሚያሳይ በሀርድ ኮፒና ወይም በሶፍት ኮፒ ተደራጅቶ የተያዘ ሰነድ መያዝ አለበት ማንኛውም የሂሳብ መዝገብ የሚይዝ ግብር ከፋይ ሀ ጥቃቅን የጥሬ ገንዘብ ወጪዎች ሀሺሃ ከ የተመዘገበበት ለ የካዝና እና የባንክ ሒሳብ የተመዘገበበት ሐ ሰብሳቢ ሒሳብ የተመዘገበበት መ የሚተላለፉ የሂሳብ ሰነዶች ልበከ ዕበዝበ በከህበበ የተመዘገበበት ሠ የቅድሟያ ክፍያ ወጪዎች ዞኮቬጩመፀ እና የአጥር ጊዜ የኢንቨስትመንት ወጪዎች የተመዘገቡበት ረ የንግድ ግብዓቶች ሀዐቫ ዕርሃ በ ከ ጥቅም ላይ ሲውሌ ወጪው የተመዘገበበት ሰ ለንግድ የሚውል ያልተሸጠ ንግድ ዕቃ ርነ እና የኮንስትራክሽን ግብዓትና ጥሬ ዕቃ በዓይነት በመጠንና በዋጋ ጥትም ላይ የዋለ እና ያልዋለ ተለይቶ የተመዘገበበት ሸ በምርት ሂደት የወጡ ወጪዎችና ጥቅም ላይ የዋሉ ግብዓቶችን ወይም በግንባታ ላይ ላለ ኮንስትራክሽን የወጣ ወጪ የተሰራ ስራ መጠን በመቶኛ እንዲሁም ተመርቶ የተጠናቀቀ ምርት ዋጋ ህህ ፀ ከበከ የተመዘገበበት መሆን አለበት የንግድ ዕቃ ቆጠራ ዩ በሂፀከቨሃ ዕቃዎችን በነጠላ መመዝገብ አስቸጋሪ በሚሆንበት ጊዜ ግብር ከፋዩ ይህንኑ ለታክስ ባለስልጣኑ አስቀድሞ በማሳወቅ የዕቃው ብዛት እና ዋጋ በጥቅል ወይም በእሸግ እየተገለጸ በንብረት መመዝገቢያ መዝገብ እንዲመዘገብ ያደርጋል የንግድ ሥራ ግብር ከፋዩ ያለውን የንግድ ሥራ ሀብት እንደ ዓይነቱ እና እንደ አገልግለቱ ሀብት መዝገብ በመለየት የሚመዘግብበት የንግድ ሥራ ሀብት መዝገብ ሊኖረው የሚገባ ሲሆን የዚህ ዓይነት መዝገብ ሀ እያንዳንዱ የንግድ ሥራ ሀብት የተገዛበት ወይም የተገኘበት ቀን እና ዋጋ ለ የንግድ ሥራ ሀብቱን ለማሻሻል የተደረገ ማንኛውም ከሀያ በመቶ በላይ የሆነ ወጪ ሐ በዓመቱ መጨረሻ የንግድ ሥራ ሀብቱ ያለውን የተጣራ የመዝገብ ዋጋ መ የእያንዳንዱ የተጠራቀመ የእርጅና ቅናሽ መጠን የሚያሳይ መሆን አለበት ኢንቨስትመንት የሚያካሂድ ግብር ከፋይ የኢንቨስትመንት ሥራው ተጠናቆ የኢንቨስትመንቱ አጠቃላይ ካፒታል እስኪታወቅ ድረስ በየጊዜው የሚወጣው ወጪ የሚመዘገብበት ራሱን የቻለ መዝገብ ፍፀፀጓ ሊኖረው ይገባል የፅዳ እና የተከፋይ ሂሳቦች መዝገብ ዘህከ ማንኛውም ግብር ከፋይ ብድር በሜጫወስድበት ጊዜ ወይም የዱቤ ግዥ በሚፈጽምበት ጊዜ የዕዳ መመዝገቢያ መዝገብ መያዝ ያለበት ሲሆን መዝገቡ የሚከተሉትን አካቶ የያዘ መሆን አለበት ሀ የብድር ወይም የዱቤ ሽያጭ ስምምነት ለ የዕዳ አከፋፈል ሁኔታ ዐጻሃበሁ ጠ የአበዳሪው ወይም ዕቃ ወይም አገልግሎት በዱቤ የሸጠው ሰው ሙሉ መረጃ መ የተመዘገበ የዕዳ መያዣዋስትና የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ ቢኖርም ግብር ከፋዩ የፋይናንስ ተቋም ካልሆነ አካል የሚበደረው ገንዘብ ከብር አምስት መቶ በላይ ከሆነ የብድር ውሌ በሚመለከተው አካል የተመዘገበ መሆን አለበት የተጣራ ካፒታል ሒሳብ መዝገብ ህ ማንኛውም ግብር ከፋይ የድርጅቱን ካፒታል የሚመዘግብበት የሂሳብ መዝገብ ሊኖረው የሚገባ ሲሆን መዝገቡ የሚከተለውን መያዝ አለበት ሀ ካፒታሉ የግል ወይም በአክስዮን መዋሁ የተገኘ መሆኑን የሚያሳይ ሰነድ ለ በአክሲዮን ድርሻ የተያዘው የካፒታል መጠን ሕጠ የተከፈለ እኖ ያልተከፈለ የካፒታል መጠን መ ያልተካፈፈለ የትርፍ መጠን ሠ ለካፒታል ማሳደጊያ የዋለ የትርፍ መጠን ረ የተከፋፈለ የትርፍ ድርሻ መጠን ግብር ከፋዩ የግለሰብ ንግድ ድርጅት ከሆነ የባለቤቱ የግል ወጪ ራሱን ችሎ የሚመዘገብበት መዝገብ መያዝ አለበት ጊዜያዊ የሒሳብ መዝገብ በጠፀቨ ከ ርርህበከ ህ ማንኛውም ግብር ከፋይ የድርጅቱን ጊዜያዊ ግዢ እና ሽያጭ የሚመዘግብበት የሂሳብ ሀ ለሽያጭ የተገዛ ፅቃ ጠርከልበ ለ በአንድ ዓመት ውስጥ የሚሸጥ ወይም ወደ ምርት የሚቀየር የምርት ወይም የኮንስትራክሽን ግብዓት ግዢ ሐ ተመላሽ የተደረገ ግዥ ህ መ በቅናሽ የተደረገ ግዥ ህከ ስጎ ሀሀበ ሠ በአመቱ ውስጥ የተደረገ የእጅ በእጅ ሽያጭ የዱቤ ሽያጭ ረ የሽያጭ ተመላሽ ክህጠ ሰ በድርጅቱ የሽያጭጥ ፖሊሲ መሠረት የተፈቀደ የሽያጭ ቅናሽ ሀበከ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም ግብር ከፋይ ሽያጭ ወይም ኮንስትራክሽን ወይም የምርት ስራውን ሲያከናወን ያወጣው የተለያየ አስተዳደራዊ ወጪ እና በዓመቱ መጨረሻ የሚደረግ የሂሳብ ማስተካከያ የሚመዘገብበት መዝገብ መያዝ አለበት ገብር ከፋዩ ከዋናው የንግድ እንቅስቃሴ ውጪ የተገኘ ገቢ ወይም የወጣ ወጪ የሚመዘገብበት መዝገብ መያዝ ያለበት ሲሆን በቻርት የተደገፈ የሒሳብ ዝርዝር አካውንት መግለጫ ከቢ ርህበህ ሰነድ መያዝ አለበት የሒሳብ መግለጫ ግብር ከፋዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሒሳብ መግለጫዎች ማዘጋጀት እና ለታክስ ባለስልጣኑ ማቅረብ አለበት ሀ መጀመሪያና መጨረሻ የሚዘጋጁ የንግድ ድርጅቱ የሒሳብ መግለጫ ለ የሀብት እና የዕዳ መግለጫ ኗልበር ከፀፀክ ጠ የጥሬ ገንዘብ ገቢና ወጪ መግለጫ ርከ ቪዐሣ ጠበህ መ የድርጅቱ የካፒታል ለውጥ መግለጫ ርከበ ዕ ርኣዐቪ ጠበክ ሠ የትርፍና ኪሣራ መግለጫ ሞሸ ልበ በከከ ረ አምራች ድርጅት ከሆነ የምርት ሂደት መግለጫ ዞርፀሀርከበ በበህ እና ሰ ለተመረተ ምርት የወጣ የምርት ወጪ መግለጫ ሀዌጠበ። ከልበህልርህየ ታክስ ከፋዩ ንግድ ፈቃድ ያወጣበት የንግድ መስክ ከአንድ በላይ በሆነ ጊዜ ንዑስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ህከክ ተጠቅሞ እያንዳንዱን የንግድ እንቅስቃሴ በተናጠል በተዘጋጀ የሂሳብ መዝገብ በመመዝገብ በዓመቱ መጨረሻ በዋናው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጠቃለለ የሒሳብ መግለጫ ከፎ በበበር ሠፎጠፀበ ማዘጋጀት አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተጠቀሰው ቢኖርም ከአንድ በላይ በሆኑ ክልሎች ወይም የከተማ አስተዳደሮች ቤት በማከራየት ወይም የንግድ ሥራ በማከናወን የተሰማራ ግለሰብ ግብር ከፋይ ለእያንዳንዱ ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር በተናጠል የተዘጋጀ የሒሳብ መግለጫ ማቅረብ አለበት መረጃ እንዲቀርብ ስለሚሰጥ ማስታወቂያ የታክስ ባለስልጣኑ ለታክስ አስተዳደር ወይም ለታክስ አወሳሰን የሚጠቅም ማንኛውንም መረጃ እንዲያቀርብ ግብር ከፋዩን ወይም መረጃውን ይዞ የሟጂገኝ ማንኛውንም ሰው ሊያዝ ይችላል የታክስ ባለስልጣኑ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት መረጃ እንዲቀርብለት የሚልከው ማስታወቂያ መረጃው የሚተርብበትን ጊዜ እና የመረጃውን አይነት መግለጽ አለበት በዚሀ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተደነገገው ቢኖርም የታክስ ባለሰልጣኑ መረጃ እንዲቀርብለት በሚልከው ማስታወቂያ የሚወስነው ጊዜ መረጃውን ለማደራጀት የሚያስፈልገውን ጊዜ እና መረጃው የሚጫገኝበት የቦታ እርቀት ከግምት ውስጥ ማስገባት ያለበት ሲሆን መረጃውን ለማቅረብ የሚሰጠው ጊዜ በማንኛውም ሁኔታ ከአስር ቀን ያነሰ መሆን የለበትም የታክስ ባለስልጣኑ ማንኛውንም ማስታወቂያ ለግብር ከፋዩ ወይም መረጃ እንዲያቀርብ ለተጠየቀው ሰው የሚያደርሰው በታክስ አስተዳደር አዋጁ አንቀተጽ መሠረት ሆና በህጉ በተደነገገው መሠረት ማስታወቂያውን ለግብር ከፋዩ ወይም መረጃ እንዲያቀርብ ለተጠየቀው ሰው ማድረስ ያልተቻለ እንደሆነ ማስታወቂያውን በግብር ከፋዩ ወይም መረጃውን እንዲያቀርብ በተጠየቀው ሰው የንግድ አድራሻ ወይም መኖሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ወይም በር ላይ በመለጠፍ ማስታወቂያው በትክክል መድረሱን ማረጋገጥ አለበት የሂሳብ መዝገብ ለማዘጋጀት ሶፍትዌር ስለመጠቀም ማንኛውም ግብር ከፋይ የሂሳብ መዝገብ ለማዘጋጀት ሶፍትዌር የሚጠቀም ከሆነ የሶፍትዌሩን ከአጠቃቀም ማንዋል ጋር ለታክስ ባለስልጣኑ ማቅረብ አለበት የታክስ ባለስልጣኑ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት የሂሳብ መዝገብ ለማዘጋጀት ጥቅም ላይ የሚውል ሶፍትዌር ሲቀርብለት ሶፍትዌሩ ለታክስ አስተዳደሩ አመቺ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት ግብር ከፋዩ የሂሳብ መዝገብ ለማዘጋጀት በሚጠቀምበት ሶፍትዌር ላይ ለውጥ በሚያደርግበት ጊዜ ለታክስ ባለስልጣኑ ማሳወቅ አለበት የሂሳብ ባለመዝገብ ባለመያዝ ከሚጣል መቀጫ ነፃ ስለመሆን በፈቃደኝነት የሂሳብ መዝገብ የሟይዙ የደረጃ ሐ ታክስ ከፋዮች የሒሳብ መዝገብ ሳይዙ በመቅረታቸው ወይም መዝገባቸው ተቀባይነት በማጣቱ ምክንያት መዝገብ ባለመያዝ የሚጣለው መቀጫ ተፈጻሟ አይሆንባቸውም ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች ስለሚይዙት የሂሳብ መዝገብ ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች እንደ ግለሰብ ታክስ ከፋይ ተቆጥረው ዓመታዊ ገቢያቸውን መሠረት በማድረግ በሚመደቡበት የግብር ደረጃ መሠረት የሒሳብ መዝገብ እንዲይዙ ይደረጋል የወጪ ማስረጃ ውድቅ ሲደረግ ተቀናሽ ስለሚደረግ ወጪ የሂሳብ መዝገብ የሚይዝ ማንኛውም ግብር ከፋይ ያቀረበው የወጪ ማስረጃ በታክስ ባለስልጣኑ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ውድቅ ሲደረግ ወጪው ገቢውን ለማመንጨት ወይም የድርጅቱን እንቅስቃሴ ለማስቀጠል ወይም ለድርጅቱ ዋስትና ለመስጠት የወጣ ወጪ መሆኑ ተረጋግጦ ሀ ለቋሚ የንግድ ስራ ሀብት ዕቃዎች በተሰራበት ወይም በተገዛበት ወቅት የዕቃው የገቢያ ዋጋ ለ ለሌሎች ዕቃዎች ግዢ የዕቃዎች የገበያ ዋጋ በወጪነት በመያዝ ተቀናሽ ይደረጋል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተደነገገው ቢኖርም የቀረበው ወጪ ገቢውን ለማመንጨት ወይም የድርጅቱን እንቅስቃሴ ለማስቀጠል ለድርጅቱ ዋስትና ለመስጠት የወጣ ወጪ አለመሆኑ ከተረጋገጠ ወጪው ሙሉ በሙሉ ውድቅ ይደረጋል በውጭ ምንዛሪ እና በዋጋ ልዩነት ላይ ስለሚከፈል ግብር ግብር ከፋዩ ዕቃ ወደ አገር ውስጥ በሚያስገባበት ጊዜ የባንክ ክፍያ ማዘዣ ከ ርዘፀቪ ሲከፍት በነበረው የውጭ ምንዛሪ እና ዕቃው ወደ አገር ውስጥ ሲገባ ባለው የውጭ ምንዛሪ መካከል በሚኖረው ልዩነት ላይ የንግድ ትርፍ ግብር መክፈል አለበት በውጭ ንግድ የተሰማራ ግብር ከፋይ ዕቃ ወደ ውጭ አገር በሚልክበት ጊዜ ለጉምሩክ ባሳወቀው የፅቃ መሸጫ ዋጋ እና በባንክ በተላከው የመሸጫ ዋጋ የውጭ ምንዛሬ ልዩነት ላይ የንግድ ትርፍ ግብር መክፈል አለበት ዕቃ ወደ አገር ውስጥ የሚያስገባ ግብር ከፋይ ለጉምሩክ ያቀረበው የግዢ ኢንይስ ውድቅ ተደርጎ ለዕቃው በኢንሾይሱ ከተገለፀው ዋጋ በላይ በሚሰጥበት ጊዜ ግብር ከፋዩ የዕቃውን የአገር ውስጥ መሸጫ ዋጋ ሲወስን ለዕቃው ጉምሩክ የሰጠውን ዋጋ መነሻ ማድረግ ያለበት ሲሆን ሌሎች ወጪዎች እንደተጠበቁ ሆነው የዕቃው የመግዣ ዋጋ ር ተደርጎ መወሰድ ያለበትም ጉምሩክ ለዕቃው የሰጠው ዋጋ ነው የስራ ግብር ሲከፈል ተቀናሽ ለሚደረግ ወጪ መቅረብ ያለበት ሰነድ ግብር ከፋዩ የስራ ግብር በሜከፍልበት ጊዜ ያወጣው ወጪ የሚያዝለት ግብሩ ተቀናሽ የተደረገበት ተቀጣሪ ጮሌ ስምና የሚከፈለውን የደመወዝ መጠን የያዘ ማስረጃ ሲያቀርብ ነው ቀጣሪው ለታክስ ባለስልጣኑ የሚያቀርበው የደመወዝ መክፈያ ሰነድ ክፍያው በባንክ ወይም በሶስተኛ ወገን የተከፈለ ካልሆነ በስተቀር በሰራተኛው የተፈረመበት መሆን አለበት ሰነድን በሚመለከተው አካል ስለማስመዝገብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የኪራይ ውሎች ሶስት ወር እና ከዚያ በላይ የሚቆዩ ከሆነ የውል ስምምነቱ በተፈረመበት ጊዜ በሚመለከተው አካል መመዝገብ አለበት ሀ ለንግድ ዓላማ የሚውል የቤት ኪራይ ለ የመጋዘን ኪራይ ሐ የጥናት አገልግሎት ግዢ መ ማንኛውም አይነት የማሽነሪ ኪራይ ሠ የንግድ ተሸከርካሪ ኪራይ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተደነገገው ቢኖርም የኪራይ ውሉ የተደረገው ከመንግስት መስሪያ ቤቶች ጋር ከሆነ ውሉ መመዝገብ ኢየስፈልገውም ማንኛውም በሚመለከተው አካል ያልተመዘገበ የውል ሰነድ በማስረጃነት በሚቀርብበት ጊዜ ሁለት እጥፍ የቴምብር ቀረጥ ሊከፈልበት ይገባል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ሶስት ጦር እና ከሶስት ወር በላይ የቆየ የኪራይ ወይም የጥናት አገልግሎት ውል ስምምነት ያልተመዘገበ መሆኑ ከተረጋገጠ ሰነዱ ውድቅ ተደርጎ ወጪው በግምት ይወሰናል የሒሳብ መዝገብ ሰነድ ስለማዘጋጀት የሂሳብ መዝገብ መያዝ ያለበት ግብር ከፋይ የሂሳብ መዝገቡ የሙያ ፈቃድ ባላቸው የሄሳብ ባለሙያዎች ወይም ሙያው እና የትምህርት ዝግጅቱ ባላቸው ተቀጣሪ የሂሳብ ሰራተኞች እንዲዘጋጅ ማድረግ ያለበት ሲሆን ግብር ከፋዩ አስፈላጊው የትምሀርት ዝግጅት እና ሙያዊ ብቃት ያለው ከሆነ የሂሳብ መዝገቡን ራሱ ሊያዘጋጅ ይችላል ክፍል ሶስት የተወገደ ዕቃን በወጪነት ስለመመዝገብ መርህ በዚህ መመሪያ አንቀጽ የተደነገገው እንደተጠበተ ሆኖ ማንኛውም ግብር ከፋይ አገልግሎት የማይሰጡ ወይም ጥቅም ላይ የማይውሉ የተበላሹ ወይም የተጎዱ ዕቃዎችን የታክስ ባለስልጣኑ ተወካይ በተገኘበት ማስወገድ ይችላል ግብር ከፋዩ በዚህ አንተጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት የንግድ ዕቃ ሲያስወግድ ለታክስ ባለስልጣኑ ማሳወቅ አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና መሠረት የተወገደ ዕቃ ዋጋ ለግብር ከፋዩ ተቀናሽ ይደረግለታል በተቆጣጣሪ አካላት የሚወገዱ ዕቃዎች ግብር ከፋዩ በተቆጣጣሪ አካላት ውሳኔ የሚወገዱ ዕቃዎች ዋጋ ተተናሽ እንዲደረግለት ጥያቄ ሲያተርብ ዕቃው ስለመወገዱ የሚያረጋግጥ ከተቆጣጣሪ መስሪያቤት ማቅረብ አለበት ዕቃው በተቆጣጣሪ አካል የሚወገድ ሆኖ የማስወገጃ ቦታ ባለመገኘቱ ምክንያት ሊወገድ ካልቻለ ግብር ከፋዩ አስወጋጁ ፅቃውን ስለመረከቡ የሚገልጽ ማስረጃ ከተቐጣጣሪው መስሪያ ቤት ሲያቀርብ የዕቃው ዋጋ በወጪነት እንዲያዝለት ይደረጋል ዕቃ ለማስወገድ ስለሚቀርብ ማመልከቻ ግብር ከፋዩ ፅቃ ለማስወገድ ለታክስ ባለስልጣኑ ማመልከቻ ማቅረብ ያለበት ሲሆን ማመልከቻው የሚከተሉትን መያዝ አለበት ሀ የዕቃውን ዓይነት እና መለያ እንዲሁም የዕቃውን ሞዴልና አምራች ለ ዕቃው የተመረተበት ወይም የተሠራበት ዘመን ሐ ዕቃው ሀገር ውስጥ የተመረተ ከሆነ ዕቃው የተገዛበት ደረሰኝ መ ዕቃው ከውጭ ሀገር የመጣ ከሆነ የዕቃው ኢንሾይስ እና የጉምሩክ ዲክላራሲዮን ሠ ዕቃው የሚወገደው መለዋወጫ ባለመገኘቱ ከሆነ ዕቃው መለዋወጫ የማይገኝለት ስለመሆኑ ከአምራች ወይም ከሦስት መለዋወጫው አስመጪዎች የተሰጠ ማረጋገጫ ረ ዕቃው የሚወገደው የማስጠገኛ ወጪው ከፍተኛ በመሆኑ ምክንያት ዕቃውን ለመተካት ከሚያስፈልገው ወጪ ጋር ሲነፃፀር የጥገና ወጪው ከሚወገደው ዕቃ ዋጋ ከሀምሳ በመቶ በላይ ስለመሆኑ የሚገልጽ ማስረጃ ሰ ዕቃው የሚወገደው የመጠቀሚያ ጊዜው በማለፉ ምክንያት ከሆነ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚያስችል የምርቱን ሌብል ወይም ከሚመለከተው አካል የተሰጠ ማስረጃ ሸ ዕቃው የሚወገደው ዘመን ያለፈበት በመሆኑ ምክንያት ከሆነ የተፈላጊነት ጊዜው ያለፈበት ዕቃ መሆኑ የሚያስረዳ መግለጫ የዕቃ አስወጋጅ ኮሚቴ ስለማቋቋም የታክስ ባለሥልጣነ በአያንዳንዱ ቅርንጫፍ ቤት ከሚመለከታቸዐው የስራ ክፍሉች የተውጣጣ አምስት አባላት ያሉት የፅቃ አስወጋጅ ኮሚቴ ያቋቁማል የዕቃዎቹን አወጋገድ በተመለከተ ግብር ከፋዩ ወይም ተወካዩ በኮሚቴው ውስጥ ያለ ድምዕ እንዲሳተፍ ሊያደርግ ይችላል የኮሚቴው አባላት የሥራ ዘመን ሁለት ዓመት ሲሆን እንደአስፈላጊነቱ ለአንድ ጊዜ ሊራክም ይችላል የታክስ ባለሥልጣኑ ኃላፊነቱን በአግባቡ የማይወጣ የኮሚቴ አባል ሲናር በማንኛውም ጌዜ ከኮሚቴ አባልነቱ ሊያነሳው ይትላል የፅቃ አስወጋጅ ኮሚቴ ተግባርና ኃላፊነት የዕቃ አስወጋጅ ኮሚቴው የቀረበውን የዕቃ ማስጠገድ ጥያቄ እና የማስረጃዎቹን አግባብነት ይመረምራል አንደአስፈላጊነቱም ግብር ከፋዩ ቀርቦ በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጥ ያደርጋል እንዲወገድ ጥያቄ የቀረበበት ፅቃ መወገድ የለበትም ብሉ ካመነ የውሳኔ ዛሳብ ለበላይ ኃላፊው በጽሁና ያቀርባል እንዲወገድ ጥያቄ በቀረበበት ዕቃ ላይ የውሳኔ ዛሳብ ለመስጠት የዕቃውን ሁኔታ በአካል ማየት ካስፈለገው ዕቃው ባለበት ቦታ በመገኘት ምርመራ ያደርጋል ፅቃው መወገድ ያለበት መሆን አለመሆኑን መርምርሮ የውሳኔ ዛሃሳብ ለበላይ ኃላፊው ያቀርባል የበላይ ኃላፊው ዕቃው አንዲወገድ ከወሰነ ግብር ከፋዩ ዕቃውን ለማስወገድ የሚያስፈልግ በቂ ዝግጅት በማድረግ ለታክስ ባለሥልጣነ ዕቃው የሚወገድበትን ጊዜና ቦታ ያሳውቃል የበላይ ኃላፊው ዕቃው መወገድ የለበትም ብሉ የወሰነ አንደሆነ ውሳኔውን ከአስር ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ለግብር ከፋዩ በዕሁፍ ያሳውቃል ሥራውን በአግባቡ ለመፈፀም የሚረዱ ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል የውሳኔ ሃሳብ የኮሚቴው አባላት ሰብሳቢውን ጨምርሮ ከግማሽ በላይ ከተገኙ ምልዓተ ጉባዔ ይሆናል ኮሚቴው የሚያተርበው የውሳኔ ዛሳብ በአብላጫ ድምጽ የሚወሰን ሲሆን በድምዕ አሰጣጥ ላይ የአባላት ድምፅ እኩል ከሆነ ሰብሳቢው የደገፈው ድምዕ ወሳኝ ይሆናል በአብላጫ ከተወሰነው የተለየ ዛፃሳብ ያለው የኮሚቱ አባል የተለየበት ዛሳብ በፅሁዓዛ መስፈር አለበት እያንዳንዱ የኮሜቴ አባል በውሳኔ ዛሳቡ ላይ መፈረም አለበት የውሳኔ ሃሳቡ በተፈረመ በሦስት የሥራ ተናት ውስጥ ለበላይ ኃላፊው መቅረብ አለበት የፅቃዎች አወጋገድና አፈፃፀም የፅቃ አወጋገድ ኮሚቴው ዕቃው በሚወገድብት ጊዜና ቦታ በመገኘት የዕቃ አወጋገዱን አፈፃፀም ይቅጣጠራል ስለፅቃው አወጋገድ ለበላይ ኃላፊው ሪፖርት ያቀርባል የሚወገደው ዕቃ ሁሉም የኮሜቴ አባላት ወይም አብላጫ ቁጥር ያላቸው አባላት አና ግብር ከፋዩ ወይም ወኪሉ በተገኙበት ይወገዳል የተወገደውን ዕቃ በወጪነት ስለመመዝገብ የተወገደው ፅቃ ዋጋ ፅቃው ከመወገዱ በፊት ከተመዘገበበት መገዘብ ተሰርኮ አግባብነት ባለው በወጪ የሒሳብ መገገቢያ መደብ መመገበብ ይኖርበታል ኣ ያ ግብር ከፋዩ በተወገደው ፅቃ ላይ አስቀድሞ የክፈለው የግብዓት ታክስ በተጨማሪ አሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር መሠረት ከተሰብሳቢ ታክስ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል የታክስ ባለሥልጣኑ የተወገደውን ፅቃ ዋጋ በመግለጽ ታክስ ከፋዩ በወጪነት እንዲይዘው መፍቀዱን በጽሑፍ ያሳውቀዋል ተጠያቂነት የዕቃ አወጋገድ ኮሚቴ አባላት በዕቃ አወጋገድ ሂደት ለሚፈፀም ጥፋት የህግ ተጠያቂነት አለባቸው ክፍል አራት ቀላል የሂሳብ አያያዝ ዘዴ ቀላል የሒሳብ አያያዝ ዘዴ እንዲጠቀም የተፈቀደለት ግብር ከፋይ የደረጃ ለ ግብር ከፋይ እና በፈቃደኝነት የሂሳብ መዝገብ የሚይዝ የደረጃ ሐ ግብር ከፋይ ቀለል ያለ የሂሳብ ዘዴ በመጠተም የሂሳብ መዝገብ መያዝ ይችላሉ ቀለል ባለ የሂሳብ አያያዝ ዘዴ የሂሳብ መዝገብ እንዲይዝ የተፈቀደለት ግብር ከፋይ በዚህ መመሪያ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ ክፍያ እንደጥፈጸመ ወጪዎቹ ተቀናሽ ይደረጉለታል ቀለል ያለ የሂሳብ አያያዝ ዘዴን ተጠቅሞ የሂሳብ መዝገብ የሚይዝ ግብር ከፋይ ስለሚይዘው መረጃ ዋለል ያለ የሂሳብ አያያዝ ዘዴን ተጠቅሞ የሂሳብ መዝገብ የሚይዝ ግብር ከፋይ የሂሳብ መዝገብ መግለጫ በሚያቀርብበት ጊዜ የሚከተሌትን መረጃዎች አሟልቶ ማቅረብ አለበት ሀ ግብር ከፋዩ አስቀድሞ የተመዘገበውን የቋሟ የንግድ ስራ ሀብት ብዛት ዓይነት እና የመዝገብ ዋጋ የሚያሳይ ሠንጠረዥ ለ በግብር ዓመቱ ውስጥ የተገዛ እና የእርጅና ቅናሽ የተደረገለት የንግድ ስራ ሀብት ብዛት ዓይነትና ዋ ሐ በግብር ዘመኑ የተላለፈ ወይም የተወገደ የንግድ ሥራ ሀብት ብዛት ዓይነት እና ዋጋ የሟገልጽ ደረሰኝና ተያያዥ ማስረጃዎች መ ለቀጣይ የግብር ዘመን የዞረ ቋሟ ንብረት ብዛት ዓይነት እና ዋጋ የሚያሳይ ሰንጠረዥ ሠ ካለፈው የግብር ዘመን ሳይሸጥ የተረ ንግድ ዕቃ ርር ብዛት አይነት እና ዋጋ የሚያሳይ ሰንጠረዥ ረ ግብር ከፋዩ አምራች ከሆነ በግብር ዘመኑ በምርት ሂደት ላይ ያለና ወይም ጥቅም ላይ ያልዋለ ጥሬ ዕቃ ብዛት አይነት እና ዋጋ የሚያሳይ ሰንጠረዥ ማቅረብ ይኖርበታል ሰ በግብር ዓመቱ ውስጥ የተፈፀመ የንግድ ዕቃ ሽያጭ እና ግዢ ዝርዝር ከግብይት ደረሰኝ ጋር ሸ በግብር ዓመቱ ውስጥ ለቤት ኪራይ የተከፈለ ወጪ እኖና ቤት በማከራየት የተገኘ ገቢ መግለጫ ግብር ከፋዩ ግንባታ ስራ የሚያከናውን ከሆነ ወጪው የሚመዘገበው ግንባታው ከተጠናቀቀ በኋላ ሲሆን የግንባታውን መጠናቀቅ የሚያሳይ ማስረጃ ከጫሟመለከተው አካል ማቅረብ አለበት ክፍል አምስት በሒሳብ መግለጫ ላይ ስለሚደረግ ማስተካከያ በሒሳብ መግለጫ ሳይ ማስተካከያ ስለማድረግ ግብር ከፋዩ የሚያቀርበው የሒሳብ መዝገብ መሰረታዊ ጉድለት ካልተገኘበትና ለታክስ አወሳሰን የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ያልያዘ መሆኑ ካልተረጋገጠ በስተቀር ውድቅ አይደረግም ግብር ከፋዩ ያቀረበው የሂሳብ መዝገብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ጉድለቶች የተገኙበት እንደሆነ መዝገቡን ውድቅ ማድረግ ሳያስፈልግ ጉድለቶቹ እንዲሰተካከሉ ተደርጎ ግብሩ በመዝገቡ መሰረት ይወሰናል ሀ በሒሳብ መግለጫው ላይ በሙሉ ወይም በከፊል ያልተገለፀ ገቢ መኖሩ ሲረጋገጥ ለ በደረሰኝ ላይ የተሰበሰበው ገቢ ድምር በሒሳብ መግለጫ ላይ ከሰፈረው ገቢ ጋር ሲነፃፀር ልዩነት ያለው መሆኑ ሲረጋገጥ ሐ ግብር ከፋዩ ያስታወቀው የንግድ ሥራ ገቢ ከታክስ ነፃ የተደረገውን ግብይት ሳይጨምር ለተጨማሪ ፅሴት ታክስ ወይም ተርን ኦቨር ታክስ ካሰታወቀው ዓመታዊ ገቢ ጋር ሲነፃፀር ልዩነት የተገኘበት ሲሆን መ በታክስ ከፋዩ የሒሳብ መግለጫ ላይ የተገለፀው ያልተሸጠ ዕቃ ዋጋ በቆጠራ ከተገኘው የዕቃ ዋጋ ጋር ሲነፃፀር ልዩነት ያለው ሆኖ ሲገን ግብር ከፋዩ ያቀረበው የሒሳብ መዝገብ በወጪ አመዘጋገብ ረገድ የሚከተሉት ጉድለቶች ሲገኙበት መዝገቡን ውድቅ ማድረግ ሳያስፈልግ ማስተካከያአዚይከጠበህ በማድረግ ግብሩ በመዝገቡ መሰረት ይወሰናል ሀ ግብር ከፋዩ ባቀረበው ያልተመዘገበ ውል ላይ የተገለፀ የንግድ ቤት እና የመጋዘን ኪራይ የኮንስትራክሽን ማሽን ኪራይ የንግድ ተሸከርካሪ ኪራይ ወይም የረጅም ጊዜ ጥናት አገልግሎት ወጪ ሲገኝ ለ ከፋይናንስ ተቋም ውጪ የተወሰደ እና ያልተመዘገበ የጥሬ ገንዘብ የብድር ስምምነት ሲቀርብ ሐ በደረሰኝ አስተዳደር መመሪያ መሠረት ተቀባይነት በሌለው ደረሰኝ ተገልጾ የቀረበ ወጪ ሲቀርብ መ በአዋጁ ያልተፈቀደ ወጪ ተይዞ ሲገኝ ግብር ከፋዩ ከፋይናንስ ተቋም ውጪ የወሰደው የጥሬ ገንዘብ ብድር ውል ስምምነት ውል የማዋዋል ስልጣን ባለው አካል ያልተመዘገበ ከሆነ ብድር ነው ተብሎ በተገለፀው የገንዘብ መጠን ላይ ግብር ይወሰናል ግብር ከፋዩ በገቢነት ያልገለጸው ሆኖ በግብር ከፋዩ ባንክ ሂሳብ ገቢ የተደረገ ገንዘብ ከንግድ ሰራ ያልተገኘ ወይም ግብር የማይከፈልበት ገቢ ስለመሆኑ በተገቢው ህጋዊ ማስረጃ ማረጋገጥ ካልቻለ በተገለፀው የገንዘብ መጠን ሳላይ ግብር ይወሰናል ግብር ከፋዩ ያቀረበው የሒሳብ መግለጫ ተቀባይነት የሚያጣበት ሁኔታ ግብር ከፋዩ ያቀረበውን የሂሳብ መግለጫ ውድቅ ለማድረግ የሚያስችሉ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው ሀ የተረበውን የሒሳብ መግለጫ ትክክለኛነት ግብር ከፋዩ ወይም የሂሳብ መግለጫውን ያዘጋጀው ባለሙያ በታክስ ባለስልጣኑ ሲጠየቅ በተገቢው ማስረጃ ያላረጋገጠ ኣንደሆነ ለ ግብር ከፋዩ የሒሳብ መዝገብ እና ለግብር አወሳሰን አስፈላጊ የሆነ ደጋፊ ሰነዶችን እንዲያተርብ በጽሁፍ ተጠይቆ ያላቀረበ እንደሆነ ሐ በደረሰኝ አስተዳደር መመሪያ መሠረት በባለሥልጣኑ ያልተፈቀደ ደረሰኝ ተጠቅሞ የተዘጋጀ የሒሳብ መዝገብ ሲሆን በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሀ እና ለ መሠረት የሂሳብ መግለጫ ውድቅ የሚደረገው ኦዲተሩ ደጋፊ ሰነዶቹ እና የሂሳብ መግለጫው ማረጋገጫ በአስር ቀን ውስጥ ያልቀረበለት እንደሆነ ነው ግብር ከፋዩ ያቀረበው የሂሳብ መግለጫ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በተገለጹ ምክንያቶች ውድቅ ሲደረግ በኦዲት መውጫ ስብሰባ ርበመበር ጊዜ ለግብር ከፋዩ በጽሁፍ እንዲያውቀው የጫደረግ ሲሆን ግብር ከፋዩ የሂሳብ መግለጫውን ተቀባይነት ያለው መሆኑን በበቂ ሁኔታ ካላስረዳ የታክስ ኦዲት ውሳኔ እንዲደርሰው ይደረጋል በዚህ አንቀጽ መሠረት ግብር ከፋዩ ያተረበው የሒሳብ መግለጫ ተቀባይነት ያጣ እንደሆነ ታክሱ በግምት የታክስ ስሌት መሠረት ይወሰናል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው ቢኖርም ያቀረበው የሂሳብ መግለጫ ውድቅ የተደረገበት ግብር ከፋይ መዝገብ ባለመያዝ የሚጣለው ቅጣት ተፈፃሚ አይሆንበትም ክፍል ሰድስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች የማንዋል ደረሰኝ ሲጠፋ ስለሚኖር አሠራር የታክስ ባለስልጣኑ የግብር ከፋይ ደረሰኝ ስለመጥፋቱ ሲገለጽለት የግብር ውሳኔ ከማውጣቱ በፊት የሚከተሉትን ማጣራት አለበት ሀ የጠፋው ደረሰኝ ሙሉ በሙሉ ያልተሠራበት ፓድ መሆን አለመሆኑን ለ የጠፋው ደረሰኝ የተሠራበት እና ያልተሠራበት ደረሰኝ የተቀላቀሉበት መሆን አለመሆኑን ሐ የጠፋውን ደረሰኝ ብዛት እና ሴሪያል ቁጥር መ ደረሰኙ ስለመጥፋቱ ለፖሊስ ሪፖርት የቀረበ መሆኑን እና አስፈላጊው ማስታወቂያ በመገናኛ ብዙሀን መነገሩን ሠ ግብር ከፋዩ ደረሰኝ ስለመጥፋቱ ለታክስ ባለሥልጣኑ በወቅቱ ማሳወቁን ግብር ከፋዩ የተሠራበት ደረሰኝ የጠፋበት መሆነን ያስታጠቀ እንደሆነ የታክስ ባለሥልጣነ የጠፋው ደረሰኝ የሚወክለውን የሽያጭ መጠን ለማግኘት ሀ ደረሰኙ ቀሪ ካለው ከቀሪው ደረሰኝ ላይ ከሚገኝ መረጃ በመነሳት ለ ደረሰኙ ቀሪ ከሌለው ከገዥዎች የተገኘውን መረጃ በመጠቀም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact