Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

12-መጽሐፈ ነገስት ፪ኛ++2kings.pdf


  • word cloud

12-መጽሐፈ ነገስት ፪ኛ++2kings.pdf
  • Extraction Summary

ስለዚህ ከተኛህበት ዐልጋ አትነሣም በእር ግጥ ትሞታለህፁ ንጉሙም ለመሆኑ ሊገናኛችሁ መጥቶ እንዲህ ያላችሁ ሰው እንዴት ያለ ነው። አለው። ብሎ ጮኸ ዳግመኛም ኤልያስን አላየውም ከዚያም የገዛ ልብሱን ይዞ ከሁለት ቦታ ቀደደ እርሱም ከኤልያስ የወደቀውንም ካባ ይዞ ውሃውን መታና የኤልያስ አም ላክ ጳግዳጩሌር ወዴት ነው። ቤተ መቅደስ መገልገያ ብሎ ከናስ ያሠራቸው ሁለት ዐም ዶች የውሃ ማጠራቀሚያው ክብ በርሜ ልና ተንቀሳቃሽ የዕቃ ማስቀመጫዎቹ ክብ ደታቸው ከሚዛን በላይ ነበር ። ደግሞም የአገሩን ሕዝብ ለውትድርና የሚመለምለውን ዋና የጦር አለቃ የነበረውን ጸሓፊውንና በከተ ማዩቱ ውስጥ የተገኙትን የጸሓፊውን ሥልሳ ሰዎች ወሰዳቸው አዛ ናቡዘረዳንም እነዚህን ሁሉ ይዞ ልብና ወዳለው ወደ ባቢሎን ንጉሥ አመጣቸው ንጉሥም ሰዎቹን በሐማት ምድር እዚያው ልብና ውስጥ አስገደላቸው ይሁዳም ከምድሩ በዚህ ሁኬታ ተማርኮ ሄደ የባቢሉን ንጉሥ አገረ ገዥ አድርጎ ጎዶልያስን መሾ ሙን ሲሰሙ እርሱ ወዳለበት ወደ ምጽጳ መጡ እነርሱም የናታንያ ልጅ እስማኤል ዐሥር ሰዎች ይዞ መጥቶ ጎዶልያስንና በምጽጳ አብረውት የነበሩትን የይሁዳን ሰዎችና ኤር ይመ በዚህና በቀጥር እንዲሁም ላይ ሐዳሙዖ።

  • Cosine Similarity

ጆእር ሱም ወደ ቀርሜሎስ ተራራ ሄደ ከዚ ያም ወደ ሰማርያ ተመለሰ ሞዓብ ዐመፀ የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ በነገሠ በዐ ሥራ ስምንተኛው ዓመት የአክአብ ልጅ ኢዮራም በእስራኤል ላይ በሰማርያ ነገሠ ዐሥራ ሁለት ዓመትም ዝ እር ሱም ዕጳሂዳሌረ ፊት የተጠላ ክፉ ድርጊት ፈጸመ ክፉ ድርጊቱ ግን አባ ትና እናቱ እንደ ፈጸሙት ዐይነት አልነ በረም አባቱ ያሠራውንም የበኣልን ሐው ልት አስወገደ ነገር ግን የናባጥ ልጅ ኢዮ ርብዓም እስራኤልን ባሳተበት ኀጢአት ተያዘ ከዚያም አልተላቀቀም በዚህ ጊዜ የሞዓብ ንጉሥ ሞሳ በግ ያረባ ነበር እርሱም መቶ ሺህ ጠቦትና የመቶ ሺህ አውራ በግ ጠኾጐር ለእስራኤል ንጉሥ ይገብር ነበር አክዓብ ከሞተ በኋላ ግን የሞዓብ ንጉሥ በእስራኤል ንጉሥ ላይ ዐመፀ ስለዚህ በዚያኑ ጊዜ ንጉሥ ኢዮራም ከሰማርያ ተነሥቶ በመ ሄድ እስራኤልን ሁሉ አሰባሰበ ለይሁዳ ንጉሥ ለኢዮሣፍጥ የሞዓብ ንጉሥ ስለ ዐመፀብኝ አብረኸኝ ትዘምታለህን። ሲል ጠየቀ ቦታውን ባሳየ ውም ጊዜ ኤልሳዕ እንጨት ቄርጦ ወደ ውሃው ውስጥ በመጣል መጥረቢያውን እን ዲንሳፈፍ አደረገው ከዚያም በል አው ጣና ውሰደው አለው ሰውየውም እ አልሄ ተ ኤር ዘጉቄላ ዘፀ ሳሙ ዘፀ ነ ተ ዘፍ ሐሥ ኤር ቀ ዘፍ ነ ጁን ዘርግቶ ወሰደው ኤልሳዕ ሶርያውያንን አሳወረ በዚህ ጊዜ የሶርያ ንጉሥ ከእስራኤል ከጦር አለቆቹ ጋር በዚህ በዚህ ቦታ ጋር ይዋጋ ነበር ከተመካከረ በኋላም እሰፍራለሁ አለ የእግዚአብሔርም ሰው ሶርያውያን በዚያ ታች ወርደዋልና በዚያ በኩል እንዳታልፍ ተጠንቀቅ ሲል ለእስራኤል ንጉሥ ላከ በት ስለዚህ የእስራኤል ንጉሥ የእገዚአብሔር ሰው የነገረውን ቦታ አስቃኘ ኤልሳዕም ንጉሥን እንደዚህ ካሉት ቦታዎች ራሱን እንዲጠብቅ ከአንድ ሁለት ጊዜ በላይ አስጠነቀቀው ይህም የሶርያን ንጉሥ እጅግ ስላበሳ ጨው የጦር አለቆቹን ጠርቶ ከመካከ ላችን ከእስራኤል ንጉሥ ጋር የተወዳጀ እንዳለ ለምን አትነግሩኝም። ሲል ጠየቀው አዛሄልም በእርግጥ ከበሽታህ እንደም ትድን ነግሮኛል አለው በማግስቱ ግን ወፍራም ልብስ ወስዶ በውሃ ከነከረ በኋላ የንጉሥን ፊት ሸፈነው ንጉጮም በዚሁ ሞተ ከዚያም አዛሄል በእግሩ ተተክቶ ነገሠ የይሁዳ ንጉሥ ኢዮራም ተጓምብ ዜና የእስራኤል ንጉሥ የአክዓብ ልጅ ኢዮ ሆራም በነገሠ በአምስተኛው ዓመት የኢ ዮሣፍጥ ልጅ ኢዮራም በይሁዳ ነገሠ እርሱም ሲነግሥ ዕድሜው ሠላሳ ሁለት ዓመት ነበር በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ስምንት ዓመት ገዛ። ኢዮ ራምም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ እንደ እነርሱም ሁሉ በዳዊት ከተማ ተቀበረ ልጁ አካዝያስም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ የይሁዳ ንጉሥ አካዝያስ ተጓ ምብ ዜና የእስራኤል ንጉሥ የአክዓብ ልጅ ኢዮ ራም በነገሠ በዐሥራ ሁለተኛው ዓመት የኢዮሆራም ልጅ አካዝያስ በይሁዳ ነገሠ አካዝያስ ሲነግሥ ዕድሜው ሀያ ሁለት ዓመት ነበር በኢየሩሳሌም ተቀምጦም አንድ ዓመት ዝዛ እናቱ ጎቶልያ ትባላ እርሷም የእስራኤል ንጉሥ የዖምሪ የልጅ ልጅ ነበረች አካዝያስ ከአክዓብ ዕብራይ ና ቋጳረግጥ ለዖቕድጋምበለው እንደሚሞት እግዚአብሔር ገልጦልኛል ነገሥት ቤተ ሰብ ጋር በጋብቻ የተሳሰረ ስለ ነበር የአክዓብ ቤት እንዳደረገው ሁ እርሱም በአክዓብ ቤት መንገድ ሄ ያጳሂቨሴረም ፊት ክፉ ነገር አደረ ። ኢዩ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ በሰ ማርያ ቀበሩት ልጁ ኢዮአካዝም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ ኝኢዩ በሰማርያ ተቀምጦ በእስራኤል ላይ የነገሠው ሃያ ስምንት ዓመት ነበር ጎቶልያና ኢዮአስ ተጓ ምብ ዜና የአካዝያስ እናት ጎቶልያ ልጂ መሞ ቱን በሰማች ጊዜ ንጉሣዊውን ቤተ ሰብ በሙሉ አጠፋች የንጉሥ ኢዮ ራም ልጅ የአካዝያስ እኅት ዮሳቤት ግን የአካዝያስን ልጅ ኢዮአስን ሊገደሉ ከነበ ሩት ልዑላን መካከል ሰርቃ ወሰደችው እንዳይገድሉትም ከጎቶልያ በመደበቅ እርሱንና ሞግዚቱን በአንድ እልፍኝ ሸሸገ ቻቸው ነጎቶልያ አገሩን በምትዝበበት ጊዜም ከሞግዚቱ ጋር ስድስት ዓመት ዕዳ ሂዳጩሴረ ቤት ተሸሸገ በሰባተኛውም ዓመት ዮዳሄ ልኮ ካራ ውያንንና ዘብ ጠባቂዎቹን የሚያዙትን የመቶ አለቆች እርሱ ወዳለበት ወደ ፇ ደአቫ ሴረ ቤተ መቅደስ እንዲመጡ አደ ረገ ከእነርሱም ጋር ቃል ኪዳን በማድ ረግ ያዳጳሂዳሴሌረ ቤተ መቅደስ ውስጥ አስማላቸው ከዚያም የንጉሥን ልጅ አሳ ያቸው እንዲህም ሲል አዘዛቸው እና ንተ የምታደርጉት ይህ ነው በሦስት ምድብ ሆናችሁ በሰንበት ዕለት ዘብ ከም ትጠብቁት መካከል አንዱ እጅ ቤተ መን ግሥቱን ይጠብቅ ሌላው ከሦስት አንዱ የሱርን በር ይጠብቅ የቀረው ሌላው አንድ ሦስተኛው እጅ ደግሞ ቤተ መቅ ደሱን ተራ ገብቶ ከሚጠብቀው ከዘብ ጥበ ቃው ኋላ ያለውን በር ይጠብቅ እናንተ እንደ ተለመደው በሰንበት ዕለት ከዘብ ጥበቃ ነጻ የምትሆኑት ሁለት ሦስተኛው እጅ ግን ንጉሥ ያለበትን ቤተ መቅ ደስ ጠብቁ ሁላችሁም መሣሪያችሁን ይዛችሁ በንጉሥ ዙሪያ ሁኑ የሚቀርባ ችሁ ቢኖር ግን ይገደልር ንጉሥ በሚወ ጣበትም ሆነ በሚገባበት ጊዜ ሁሉ አት ለዩት የመቶ አለቆቹም ካህኑ ዮዳሄ ያዘዘውን ሁሉ አደረጉ እያንዳንዳቸውም በሰንበት ዕለት ለዘብ ጥበቃ የሚገቡትንና ከዘብ ጥበቃ የሚወጡትን ጭፍሮቻቸውን ይዘው ወደ ካህኑ ወደ ዮዳሄ መጡ ገለዓድንና ነገሥት ካህኑም ያጳንግሂዳዝዕሌሴረ ቤት የነበረውን የንጉሥ ዳዊትን ጦርና ጋሻ ለመቶ አለቆቹ ሰጣ ቸው ወታደሮቹም እያንዳንዳቸው መሣ ሪያቸውን ይዘው ከቤተ መቅደሱ በስተ ደቡብ አንሥቶ እስከ ሰሜን ድረስ በመሠዊያውና በቤተ መቅደሱ አጠገብ በን ጉሥጮ ዙሪያ ቆሙ ዮዳሄም የንጉሥን ልጅ አውጥቶ ዘው ዱን ጫነለት የኪዳኑንም መጽሐፍ ሰጠው መንገሥሑን ዐወጀ ኢዮአስም ተቀብቶ ነገሠ ከዚያም ሕዝቡ ንጉ ጮ ሺህ ዓመት ይንገሥ እያሉ በ ማጨብጨብ ደስታቸ ውን ከፍ ባለ ድምፅ ገለጹ ጎቶልያም የሰራዊቱንና የሕዝቡን ጩኸት በሰማች ጊዜ ሕዝቡ ወዳለበት ወደ ቤተ መቅደሱ ሄደች እነሆ በወጐ መሠረት ንጉሥ በዐምዱ አጠገብ ቆሞ ሹማምንቱና መለከት ነፊዎቹ ከአጠገቡ ሆነው አየችነፁ የአገሩም ሕዝብ ሁሉ ይፈነ ጥዝ መለከትም ይነፋ ነበር ጎቶልያም ልብሷን ቀዳ ይህ ክዳት ነው። ሹማምንቱም በእርሱ ላይ ዐመፁበት ቀልቀል ወደ ሲላ በሚ ወስደው መንገድ ላይ በቤት ሚሉ ገደ ሉት ሣጓገዳዮቹ ሹማምትም የሰምዓት ልጅ ዮዛካርና የሾሜር ልጅ ዮዛባት ነበሩ እርሱም ሞተ እንደ አባቶቹም ሁሉ በዳ ዊት ከተማ ተቀበረ ልጁ አሜስያስም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ የእስራኤል ንጉሥ ኢዮአካዝ የይሁዳ ንጉሥ የአካዝያስ ልጅ ኢዮአስ በነገሠ በሃያ ሦስተኛው ዓመት የኢዩ ልጅ ኢዮአካዝ በሰማርያ ከተማ በእስራኤል ላይ ነገሠ ዐሥራ ሰባት ዓመትም ገዛ እርሱም የናባጥ ልጅ ኢዮ ነ ነ ነቆሮ ዘሌ ነ ነ ነ መሳ ነ ነ ቀዘዳ ነ ዘዳ ሳሙ ዘፍ ዘዳመሳ ነ ሳሙ ነ ነገ ነ ነገ ሆሴ ነ ነገሥት ርብዓም እስራኤልን ያሳተበትን ኀጢአት በመከተል ጳግ ዳጩሴሌረድ ፊት ክፉ ሥራ ሠራ ከዚህ ድርጊቱም አልተመለሰም ያዱሂጸዝጨር ቀሩጣ በእስራኤል ላይ ነደደ ስለዚህ የሶርያ ንጉሥ አዛሄልና ልጁ ቤንሃዳድ በነበሩበት ዘመን ሁሉ አሳ ልፎ በእጃቸው ሰጣቸው ከዚያም ኢዮአካዝ ዳዳጨረ ለመነ ዳሂዳሌረም የሶርያ ንጉሥ እስ ራኤልን እንዴት አድርጎ እንዳስጨነቀ አይቶአልና ልመናውን ሰማው ስለዚህ ግፖሂዳ ሇጨረራ ለእስራኤል የሚታደጋቸ ውን ሰው ሰጠ እነርሱም ከሶርያውያን ጭቄና ተላቀቁ እንደ ቀድሞውም በየድ ንኳናቸው መኖር ጀመሩ ይሁን እንጂ እስራኤልን ካሳተው ከኢዮርብዓም ቤት ኀጢአት አልተመለሱም በዚያው ገፉ በት የአሼራም ምስል ዐምድ በሰማርያ መመለኩ ቀጠለ ከኢዮአካዝ ሰራዊት የተረፈው አምሳ ፈረሰኞች ዐሥር ሠረገሎችና ዐሥር ሺህ እግረኛ ወታደር ብቻ ነው ይህ የሆነበ ትም ምክንያት የሶርያ ንጉሥ የቀረውን ስለ አጠፋውና እንደ ዐውድማ ብናኝ ስለ አደረገው ነበር ኢዮአካዝ በዘመነ መንግሥቱ ያከናወ ነው ሌላው ሥራ ያደረገውና የፈጸመ ውም ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን። ልጁ ዮአስም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ የእስራኤል ንጉሥ ዮአስ በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአስ ዘመን በሠ ላሳ ሰባተኛው ዓመት የኢዮአካዝ ልጅ ዮአስ በሰማርያ ከተማ በእስራኤል ላይ ነገሠ ዐሥራ ስድስት ዓመትም ዝዛ እርሱም ጳሂጳጸ ሴረ ፊት ክፉ ሥራ ሠራ የና ባጥ ልጅ ኢዮርብዓም እስራኤልን ካሳተ በት ኀጢአት ሁሉ አልራቀም በዚያው ገፋበት ዮአስ በዘመነ መንግሥቱ ያከናወነው ሌላ ሥራ ያደረገውና የፈጸመው ሁሉ እንዲሁም በይሁዳ ንጉሥ በአሜስያስ ላይ ያካሄደው ጦርነት ጭምር በእስራኤል ነገ ሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለ ምን። የሶርያ ንጉሥ አዛሄል ሞተ ልጁ ቤን ሃዳድም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ ከዚያም እ የኢዮአካዝ ልጅ ዮአስ አዛሄል ከአባቱ ከኢዮአካዝ እጅ በጦርነት የወሰዳቸውን ከተሞች ከአዛሄል ልጅ ከቤንሃዳድ አስመ ልሶ ያዘ ዮአስ ሦስት ጊዜ ድል አደረ ገው የእስራኤልንም ከተሞች በዚህ ሁኔታ ሳሙ ኢሱ ነ ቀ ነ ማቴ ነ ዘፀ ዘዳ ነ ቀተ ቀነ ነ ነ ዘጉ ዘዳ መሳ ሳሙ መሳ ዜና ኢሱ መልሶ ያዘ የይሁዳ ንጉሥ አሜስያስ ምብ ተጓ ምብ ዜና የእስራኤል ንጉሥ የኢዮአካዝ ልጅ ዮአስ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የኢዮአስ ልጅ አሜስያስ ነገሠ በነገሠም ጊዜ ዕድሜው ሃያ አም ስት ዓመት ነበር በኢየሩሳሌም ተቀም ጦም ሃያ ዘጠኝ ዓመት ዝዛ እናቱም ዮዓ ዳን የተባለች የኢየሩሳሌም ሴት ነበረች እርሱም ያጳግሂዳጩሌይረ ፊት መልካም ነገር አደረገ ነገር ግን አባቱ ዳዊት እንደ አደረገው ዐይነት አልነበረም በ ማና ቸውም ረገድ የአባቱን የኢዮአስን ፈለግ ተከተለ በየኩረፈብታው ላይ ያሉት ማም ለኪያዎች አልተወገዱም ሕ ዝቡም በየኩረ ብታው ላይ መሥዋዕት ማቅረቡንና ዕጣን ማጤሱን እንደ ቀጠለ ነበር አሜስያስ መንግሥቱን አጽንቶ ከያዘ በኋላ ንጉሥ አባቱን የገደሉትን ሹማም ንት ገደላቸው ይሁን እንጂ በሙሴ የሕግ መጽሐፍ ንግሂዳቫዝጨረ እያንዳ ንዱ በራሱ ኀጢአት ይገደል እንጂ አባ ቶች በልጆቻቸው ልጆችም በአባቶቻቸው ኀጢአት አይገደሉ ሲል ያዘዘ በመሆኑ የነፍሰ ገዳዩን ልጆች አልገደላቸውም የጨው ሸለቆ በተባለው ቦታ ዐሥር ሺህ ኤዶማውያንን ድል ያደረገ ሴላን በጦርነት የያዘና እስከ ዛሬም ድረስ ዮቅት ኤል ተብላ የምትጠራበትን ስም ያወጣ ላት አሜስያስ ነው ከዚያም አሜስያስ የኢዩ የልጅ ልጅ የኢዮአካዝ ልጅ ወደ ሆነው ወደ እስራ ኤል ንጉሥ ወደ ዮአስ ናና ፊት ለፊት ይዋጣልን ሲል መልእክተኞች ላከበት የእስራኤል ንጉሥ ዮአስ ግን ለይሁዳ ንጉሥ ለአሜስያስ እንዲህ ሲል ላከበት አንድ የሊባኖስ ኩርንችት ለአንድ የሊ ባኖስ ዝግባ ሴት ልጅህን ለልጄ በሚ ስትነት ስጠው አለው ከዚያም አንድ የሊባኖስ ዱር አውሬ መጥቶ ኩርንችቱን በእግሩ ረገጠው በእርግጥ ኤዶምን ድል አድርገሃል ታዲያ ልብህ አለመጠን አይኩራራ ድል በማድረግህ አትንጠራራ አርፈህ ተቀመጥ። ዮአስ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ በሰ ማርያም ከእስራኤል ነገሥታት ጋር ተቀ በረ ልጁ ኢዮርብዓምም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ የኢዮአስ ልጅ የይሁዳ ንጉሥ አሜስያስም የእስራኤል ንጉሥ የኢዮአካዝ ልጅ ዮአስ ከሞተ በኋላ ዐሥራ አም ስት ዓመት ኖረ። ኢዮርብዓም ከአባቶቹ ከእስራኤል ነገሥታት ጋር አንቀላፋ ልጁ ዘካርያስም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ የይሁዳ ንጉሥ ዓዛርያስ ተጓ ምብ ዜና የእስራኤል ንጉሥ ኢዮርብዓም በነ ገሠ በሃያ ሰባተኛው ዓመት የይ ሁዳ ንጉሥ የአሜስያስ ልጅ ዓዛርያስ ነገሠ ሲነግሥም ዕድሜው ዐሥራ ስድስት ዓመት ነበር በኢየሩሳሌም ተቀምጦ አምሳ ሁለት ዓመት ዝዛ እናቱም ይኮ ልያ የተባለች የኢየሩሳሌም ሴት ነበረች አባቱ አሜስያስ እንዳደረገው ሁሉ ዓዛር ያስም ጳግሂዳጩሌረ ፊት መልካም ነገር አደረገ ይሁን እንጂ በየኩረብታው ላይ ያሉት የማምለኪያ ስፍራዎች አልተወገ ዱም ሕዝቡም በዚያ መሥዋዕት ማቅረቡ ንና እጣን ማጤሱን እንደ ቀጠለ ነበር ሂዳጩሬሌርም ንጉሥን እስከሚሞት በት ቀን ድረስ በለምጸ መታው በተ ለየቤትም ይኖር ነበር በዚያን ጊዜ ቤተ መንግሥቱን በኀላፊነት የሚመራውና የአ ገሩንም ሕዝብ የሚያስተዳድረው የንጉሥ ልጅ ኢዮአታም ነበር በዓዛርያስ ዘመነ መንግሥት የተከናወ ነው ሌላው ሥራ የፈጸመውም ሁሉ በይ ሁዳ ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይ ደለምን። ፈጦ ያፃረፃ ባሕረ ነገሥት ዘካርያስ በሰማርያ ከተማ በእስራኤል ላይ ነገሠ ስድስት ወርም ገ አባቱ እንዳደ ረገው ሁሉ እርሱም ዕጳሂዳዝጩሌሴረ ፊት ክፉ አደረገ የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም እስ ራኤልን ካሳተበት ሰም የያቤስ ልጅ ሰሉም በዘካርያስ ላይ አሜረበት በሕዝበ ፊት አደጋ ጥሎ ገደ ለው በእግሩም ተተክቶ ነገሠ በዘካር ያስ ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሌላው ሥራ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተመዝ ግቦአል በዚህም ጳዳግሂዳሴረ ለኢዩ ልጆችህ እስከ አራት ትውልድ ድረስ በእስራኤል ዙፋን ላይ ይቀመጣሉ ሲል የተናገረው ቃል ተፈጸመ የእስራኤል ንጉሥ ሰሎም የይሁዳ ንጉሥ ዖዝያን በነገሠ በሠላሳ ዘጠነኛው ዓመት የኢያቤስ ልጅ ሰሉም በእስራኤል ላይ ነገሠ በሰማርያ ተቀምጦ አንድ ወር ገዛ የጋዲ ልጅ ምናሔም ከቴርሳ ወጥቶ ወደ ሰማርያ በመሄድ አደጋ ጥሎ የኢያቤስን ልጅ ሰሉምን ገደለው ከዚያም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ በሰሉም ዘመነ መንግሥት የተከናወ ነው ሌላው ሥራና የጠነሰሰውም ሜራ በእ ስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተጽፎአል በዚያን ጊዜም ምናሔም ከቴርሳ ወጥቶ በቲፍሳና በከተማዬቱ ነዋሪዎች ላይ ሁሉ በአካባቢዋም ጭምር አደጋ ጣለ ይህን ያደረገውም የከተማዬቱን በሮች ለመክፈት ፈቃደኞች ባለመሆናቸው ነበር ቲፍሳን መታት የነፍሰጡሮችንም ሆድ ሁሉ ቀደደ የእስራኤል ንጉሥ ምናሔም የይሁዳ ንጉሥ ዓዛርያስ በነገሠ በሠላሳ ዘጠነኛው ዓመት የጋዲ ልጅ ምናሔም በእስራኤል ላይ ነገሠ በሰማርያ ተቀም ኀጢአት አልተመለ ጦም ዐሥር ዓመት ዝዛ ኝዕዳጳ ሂዳ ጩሬሌረድ ፊት ክፉ ነገር አደረገ በዘመኑም ሁሉ የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም እስራኤልን ካሳ ተበት ኀጢአት አልተመለሰም ከዚያም የአሦር ንጉሥ ቴልጌልቴልፌ ልሶር ምድሪቱን ወረረ ምናሔም ርዳታ ውን ለማግኘትና በመንግሥቱ ላይ ያለ ውን ይዞታ ለማጽናት ሲል አንድ ሺህ መክሊትሩ ብር ሰጠው ኝምናሔም ገን ዘቡ እንዲዋጣ ያደረገው ከእስራኤል ሲሆን ይህንንም ያደረገው ለአሦር ንጉሥ ይሰጥ ዘንድ እያንዳንዱ ሀብታም አምሳ አምሳ ሰቅል ብር እንዲያዋጣ በማስገደድ ነበር ስለዚህ የአሦር ንጉሥ በዚያች ነ ነ ነ ነ ነ ነ ነሆሴ ነ ዜና ነ ነ ነዜና ኢሳገ ዜና ኤር ነ ነ አገር አል ቄየም ተመልሶ ሄደ ጆጆበምናሔም ዘመነ መንግሥት የተከና ወነው ሌላው ሥራ የፈጸመውም ሁሉ በእ ስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን። የይሁዳ ንጉሥ ዓዛርያስ በነገሠ በአም ሳኛው ዓመት የምናሔም ልጅ ፋቂስያስ በሰማርያ ከተማ የእስራኤል ንጉሥ ሆነ ሁለት ዓመትም ዝዛ ፋቂስያስ ዕዳግለ ዝሬሴረ ፊት ክፉ ነገር አደረገ የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም እስራኤልን ካሳተበት ኀጢአት አልተመለሰምጹ ጆከጦር አለቆቹ አንዱ የሆነው የሮሜልዩ ልጅ ፋቁሔ አሜረበት አምሳ የገለዓድ ሰዎች ይዞ በመሄድ ሰማርያ ቤተ መንግሥት ባለው ምሽግ ፋቂስያስን ከአርጎብና ከአርያ ጋር ገደለው በእግሩም ተተክቶ ነገሠ በፋቂስያስ ዘመነ መንግሥት የተከና ወነው ሌላው ሥራ የፈጸመውም ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተጽፎአል የእስራኤል ንጉሥ ፋቁሔ የይሁዳ ንጉሥ ዓዛርያስ በነገሠ በአምሳ ሁለተኛው ዓመት የሮሜልዩ ልጅ ፋቁሔ በሰማርያ ከተማ በእስራኤል ላይ ነገሠ ሃያ ዓመትም ዝዛ። ሳሉ ነገ ይመ ሇግቀም ሃሌዜፊረም ይባላል « ሜትሪክ ቶን ያህል ነው ኪሎ ግራም ያህል ነው ነገሥት የይሁዳ ንጉሥ ኢዮአታም ተጓ ምብ ዜና የእስራኤል ንጉሥ የሮሜልዩ ልጅ ፋቁሔ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት የይ ሁዳ ንጉሥ የዖዝያን ልጅ ኢዮአታም ነገሠ ሲነግሥም ዕድሜው ሃያ አምስት ዓመት ነበር ኢየሩሳሌም ተቀምጦም ዐሥራ ስድ ስት ዓመት ገዛ እናቱም የሳዶቅ ልጅ ስትሆን ኢየሩሳ ትባል ነበር አባቱ ዖዝያን እንዳደረገው ሁሉ እርሱም ዕዳጳ ዝሌሴረራ ፊት መልካም ነገር አደረገ ይሁን እንጂ በየ ኩረብታው ላይ ያሉት የማምለኪያ ስፍራዎች አልተወገዱም ሕዝ ቡም በዚያ መሥዋዕት ማቅረቡንና ዕጣን። በዚያን ጊዜ ዳግ ዳጩሌረድ የሶርያ ንጉሥ ረአሶንና የሮሜልዩ ልጅ ፋቁሔን ይሁዳን እንዲወጉ አደረገ ኢዮ አታምም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ አባቶቹ በተቀበሩበትም በአባቱ በዳዊት ከተማ ተቀበረ ልጁ አካዝም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ የይሁዳ ንጉሥ አካዝ ተጓ ምብ ዜና የሮሜልዩ ልጅ ፋቁሔ በነገሠ በዐሥራ ሰባተኛው ዓመት የይ ሁዳ ንጉሥ የኢዮአታም ልጅ አካዝ ነገሠ አካዝ ሲነግሥ ዕድሜው ሃያ ዓመት ነበር በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ዐሥራ ስድ ስት ዓመት ዝዛ አባቱ ዳዊት ያደረገውን መልካም ነገር በአምላኩ ጳሮሂዳጩሌሪድ ፊት አላደረገም እርሱም የእስራኤልን ነገሥታት መንገድ ተከተለ ይልቁንም ዳጩሌረ ከእስራኤላውያን ፊት ያሳ ደዳቸውን የአሕዛብን ርኩሰት ተከትሉ ልጁን በእሳት የሚቃጠል መሥዋዕት አድ ርጎ አቀረበ እንዲሁም ኩረብታ ላይ ባሉ ማምለኪያ ስፍራዎች በኩረብታ አናቶችና ቅጠሉ በተንሰራፋው ዛፍ ሥር ሁሉ ሠዋ ዕጣንም አጤሰ የሶርያ ንጉሥ ረአሶንና የእስራኤል ንጉሥ የሮሜልዩ ልጅ ፋቁሔ ኢየሩሳሌ ምን ለመውጋትና አካዝን ለመክበብ ወጡ ይሁን እንጂ ሊያሸንፉት አልቻሉም በዚያን ጊዜም የሶርያ ንጉሥ ረአሶን የይ ሁዳን ሰዎች አሳዶ ኤላትን ወደ ሶርያ ግዛት መለሰ ከዚያም ኤዶማውያን ወደ ቀ ዜናኢሳ ሆሴ ነ ዘፍ ነዜና ነ ኢሳ ኢሳ ሴ ሟክ። አካዝም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ ከእነርሱ ጋር በዳዊት ከተማ ተቀበረ ልጁ ሕዝቅያስም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ ሆሴዕ የመጨረሻው የእስራኤል ንጉሥ ተጓ ምብ ነገ የይሁዳ ንጉሥ አካዝ በነገሠ በዐ ሥራ ሁለተኛው ዓመት የኤላ ልጅ ሆሴዕ በሰማርያ ከተማ በእስራኤል ላይ ነገሠ ዘጠኝ ዓመትም ገዝዛ እርሱም ጳሂጸሴረ ፊት ክፉ ነገር አደረገ ክፉ ሥራው ግን ከእርሱ አስቀድሞ የነ በሩት የእስራኤል ነገሥታት የፈጸሙትን ያህል አልነበረም የአሦር ንጉሥ ሰልም ናሶር ሊወጋው መጣ ሆሴዕም ተገዛለት ገበረለትም የአሦር ንጉሥ ግን ሆሴዕ እንደ ከዳው ተገነዘበ ምክንያቱም ወደ ግብፅ ንጉሥ ወደ ሲጎር መልክተኞች ስለላከና በያመቱም ያደርግ እንደነበረው ለአሦር ንጉሥ ስላልገበረ ነው ከዚህም የተነሣ ስልምናሶር ይዞ ወህኒ ቤት አስገ ባው የአሦርም ንጉሥ አገሩን በሙሉ ወረረ ወደ ሰማርያም ገሥግሦ ሦስት ዓመት ከበባት በሆሴዕ ዘመነ መንግሥት በዘጠ ነኛው ዓመት የአሦር ንጉሥ ሰማርያን ያዘ እስራኤላውያንንም በምርኮ ወደ አሦር አፈለሳቸውፎ እነዚህም በአላሔ ጎዛን ውስጥ በአቦር ወንዝ አጠገብ እንዲ ሁም በሜዶን ከተሞች እንዲሰፍሩ አደ ረገ እስራኤላውያን በኀጢአታቸው ምክንያት ተማረኩ እንግዲህ እስራኤላውያን ይህ ሁሉ ሊደ ርስባቸው የቻለው ከግብፅ ምድር ከፈር ዖን አዝዝ ከግብፅ ንጉሥ ያወጣቸውን ኢሳ ነ ዘዳ መሳ ሆሴ መዝ ኢሳ ኤርያሴ ሆሴ ቀ የፈጸመውም ሁሉ በይሁዳ። ወርቅ እንዲያገባለት ጠየቀው ስለዚህ ሕዝቅያስ ዳግሂዳዝሴረ ቤተ መቅደስና በቤተ መንግሥቱ ግምጃ ቤቶች የሚገኘውን ብር ሁሉ ሰጠው በዚህ ጊዜም የይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅ ያስ ጳሂዳዌሌይረራ ቤተ መቅደስ መዝ ጊያዎችና መቃኖች ላይ የለበጠውን ወርቅ ነቃ ቅሉ ለአሦር ንጉሥ ሰጠው በዐሥራ አራ ምሳ ዘዳ ዘፍ ነ ነ ዳን ተኢሳ ሚክ ነ ኢሳ ነገ ኢሳ ዜና ሕዝ ኢሳ ነ ዜና ዕዝ ከሆነ ሰናክሬም ኢየሩሳሌምን አስፈራራ ተጓ ምብ ኢሳ ተጓ ምብ ዜና የአሦርም ንጉሥ ከለኪሶ የጦሩን ጠቅ ላይ አዛዥ ዋና አዛንና የጦር መሪውን ከታላቅ ሰራዊት ጋር የይሁዳ ንጉሥ ወዳለ በት ወደ ኢየሩሳሌም ላከ እነርሱም ወደ ኢየሩሳሌም መጥተው ወደ ልብስ አጣቢው ዕፅርሻ በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው የላይኛው ኩሬ ውሃ በመስኖ የሚወርድበ ትን ስፍራ ያዙ። ስለ ዚህ የእስራኤል አምላክ ዳ«ለሌሪድ የሚለው ይህ ነው ለሚሰማ ሁሉ ጆሮ ዎቹ ጭው እንዲሉ የሚያደርግ ክፉ መከራ በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ላይ አመጣለሁ በሰማርያ ላይ ያዘጋጀሁትን መለኪያ ገመድ የአክዓብንም ቤት የለካሁበትን ቱንቢ በኢ የሩሳሌም ላይ እዘረጋለሁ አንድ ሰው ሳሕን እንደሚወለውል ከወለወለም በኋላ እንደሚገለብጠው እኔም ኢየሩሳሌምን ወልውዬ አገለብጣታለሀ የርስቴንም ቅሬታ እተዋቸዋለሁ ለጠ ላቶቻቸው አሳ ልፌ እሰጣቸዋለሁ ለጠ ላቶቻቸውም ሁሉ ብዝበዛና ምርኮ ይሆናሉ ይህን የማደ ርገውም የቀድሞ አባቶቻቸው ከግብፅ ምድር ከወጡበት ጊዜ አንሥቶ እስከ ዛሬ ድረስ በፊቴ ክፉ ድርጊት ስለ ፈጸሙና ለቀሩጣ ስላነሣሥኝ ነው «ይልቁንም ምናሴ ዕዳግሂዳዝሌረ ፊት ክፉ ድርጊት እንዲፈጽም ይሁዳን ካሳተ በት ኀጢአት ሌላ ኢየሩሳሌምን ከዳር እስከ ዳር እስኪሞላት ድረስ ብዙ ንጹሕ ደም አፈሰሰ በምናሴ ዘመነ መንግሥት የተከናወ ነው ሌላው ሥራ የሠራውን ኀጢአት ጨምሮ የፈጸመው ድርጊት ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለ ወይም የራሱን ልጅ በዚህ ውስጥ እንዲያልፍ አደረገ ምናሴም ከአባቶቹ ጋር አንቀ የዖዛ አትክልት በሚባለው በቤተ መንግሥቱ አትክልት ውስጥ ተቀበረ ልጁ አሞንም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ የይሁዳ ንጉሥ አሞን ተዓ ምብ ዜና አሞን ሲነግሥ ዕድሜው ሃያ ሁለት ዓመት ነበር በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ሁለት ዓመት ገዛ እናቱ ሜሶላም ትባላለች እርሷም የዮጥባ አገር ሰው የሐሩስ ልጅ ነበረች ኝኻአባቱ ምናሴ እንዳደረገው ሁሉ እርሱም ያጳግሂዳጩሌረ ፊት ክፉ ድርጊት ፈጸመ ጃአባቱ በሄደበት መንገድ ሁሉ ሄደ አባቱ ያመለካቸውን አማልክት አመ ለከ ሰገደላቸውምሖ የአባቶቹን አምላክ ዳ። ዘፀ ነኤር ነ ተ ነ የባቢሎንም ንጉሥ ከግብፅ ደረቅ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ የነበረውን ግዛቱን ሁሉ ወስዶበት ስለ ነበር የግብፅ ንጉሥ ከአገሩ ዳግም ለዘመቻ አልወጣም የይሁዳ ንጉሥ ዮአኪን ተጓ ምብ ዮአኪን ሲነግሥ ዕድሜው ዐሥራ ስም ንት ዓመት ነበር እርሱም በኢየሩሳሌም ተቀምጦ ሦስት ወር ገዛ እናቱ ኔስታ ትባላለች እርሷም የኢየሩሳሌም ሰው የኤልናታንልጅ ነበረች አባቱ እንዳደረ ገው ሁሉ እርሱም ያጳንሂዳጋጩሌረራ ፊት ክፉ አደረገ በዚያን ጊዜ የባቢሎን ንጉሥ የናቡከደ ነዖር ጦር አለቆች ወደ ኢየሩሳሌም መጥ ተው ከበቧት የጦር አለቆቹ ከበባ በሚ ዜና ዕዝ ኤር ዜና ነ ዜናኤር ነ ኤር ዘፀ ዘዳነገ ያደርጉበትም ሰዓት ናቡከደነዖር ራሱ ወደ ከተማዩዬቱ መጣ የይሁዳ ንጉሥ ዮአኪን እናቱ የክብር አጃቢዎቹ መሳፍንቱና ሹማምንቱ ሁሉ እጃቸውን ለባቢሉን ንጉሥ ሰጡ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact