Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

11ንዱ ነገሥታት.pdf


  • word cloud

11ንዱ ነገሥታት.pdf
  • Extraction Summary

ሰብዓ ግብጽ ወሮም ለእአበዬ ንግሱ ሰገዱ ትርጉም የሮምና የግብጽ ሰዎች ከፍ ላለ ንግሥናው ምሥጋናን እያቀረቡ ሰገዱለት ይላል ስለዚህ የአትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ታሪኩን እየተረዳን መጠበቅና ገንዘባችን መሆኑን መገንዘብ ይገባናል ዘለዓለማዊ ክብር የሚገኝበት አድሱኝ ቀለም ቅቡኝ የማይል በመንፈስ ቅዱስ ውፃ የታጠበ አፈሩን ሲቀምሱት መአዛ ጣዕም ያለው የሆድ ህመምን የሚያስታግስ ፈውሰን የሚሰጥ የቅዱሳን በረከት የማይለየው ቤተመቅደሶቹ ከአንዲት እናት እንደሚወለዱ ህፃናት ከአንድ ቋጥኝ ድንጋይ የተፈለፈሉ ህንፃዎች ያሉበት ቦታችን የሰው ልጅ ተመልክቷቸው ሲያልፍ እነሱ በህይወት የሚኖሩ ቅርሶቻችን ቸል ሳልን መጠበቅ መንከባከብ ለተከታዩ ትውልድ ማስተላለፍ ይኖርብናል ደህዱ ነገሥታት የትውልዴ ሐሪጋ መራ ተክለሀይማኖት ከአፄ ድልነአድ መንግሥቱን ተርክቦ ስመ መንግሥቱን ዛጉዬ በመባል በወር አምስት ጊዜ እየወጣ በስትሬቸር የሚመጠትን ሆነ ማንኛውንም ህመምተኛ እየፈወሰ ይገኛል ከዚህ ቤተመቅደስ ገመንፈስ ቅዱስና ሰማዕቱ መርቆሬዎስ ይገኙበታል ቤተ ክርስቲያኑ የገነት ምሳሌ ነው። ኛ የመጨረሻው ቤተ ሊባኖስ ዙሪያውን መዞር የሚቻል ጣራው ከህንፃው ጋር ያልተላቀቀ ነው በዚህ ምክንያት ከ የተከፈሉ ናቸው እነዚህን ሁሉ ህንዛዎች በተሰጠው የመንፈስ ኃይል ሲያንጽ ቀን እሱ ካነፀው ሌሊት መላእክት የማያንፁት እየበለጠ በ ዓመት ዐሩን ቤተክርስቲያን አንጾ ጨርሷል ይሀን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰው ከዚህ በመቀጠል በዙሪያው ያሉትን ዳግማዊት ኢየሩሳሌም ያሠጄትን ቦታዎች በዝርዝር አንቃኛቸው ኛ አቦ መሳለማያ ይህ ቦታ ደግሞ መመኪያ አባታችን ቅላሊበላ ኩራት የለሽ በመሆኑ እንደዚዜዚመኑ ትልቅ ህንፃ ልሥራ ንጉሥ ነኝና በድንኪን አልኖርም ሳይል እንደደጉ አብርፃም በንግሥና ዘመኑ በድንኳን የኖረባት ቦታ ናትፎ ዛሬ ባጠራር መካልት ትባላለች የመጀመሪያ ስሟ ግን መካነ ልዕልት ነው።

  • Cosine Similarity

በዙሪያው ያሉት የመስኮቶች ቅርፅም ሲታይ የተለያዩ ምስል አላቸው ከዚህ በኋላ በመመለስ በበሩ ወጥተው ወደ ቤተ ማርያም መሄድ ይቻላል ቤቷ መስቀል ከቤተ መድኃኔዓለም ሲወጡ ፊት ለፊት በመፄድ ትንሽ የዋሻውን መንገድ አልፈው ከቤተ ማርያም ቅፅረ ግቢው ይገባሉ የቤተ ማርያምን ህንፃ በእጅዎ ለመዳሰስ ከቤተ መድኃኔዓለም ጀምሮ እስከ ቤተማርያም ህንፃ ሜትር ከ ሴሜትር ርቀት ላይ ይገኛ ል ከቤተ ማርያም ቅፅር ግቢ ሲገቡ ቤተ መቅደሶች ይገኛሉ አነሱም ቤተ ማርያም ቤተ መስቀል ቤተ ደናግል ናቸው ቤተ ማርያም መካከል ላይ ቤተ መስቀል በሰሜን በተደናግል በደቡብ ይገኛሉ በቤተ ማርያም ቅፅር ግቢ ውስጥ ኛ መካን የሚያስወልድ ከ ወዲህ ቀጤማ የበቀለበት ወደታች ጥልቀቱ ክቤተ ክርስቲያኑ ቁመት ጋር የማያንስ ጥልቀት ያለው ፀበል ይገኛል ኛ የቤተ ማርያም የቤተ ደናግል የቤተ መስቀል ቤተልፄም ከፀበሉ በስምስራቅ ያለው ውስን ቆርቆሮ የለበሰ ሲሆን ወደ ውስጥ ግን ዋሻ አለው ከቤተልፄሙ በላይ ያለው ማሜጋራ ካህናቱ ሸማካባ ጥንግድርብ በመልበስ በገና በዓል ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮሞ ተወልደ መድኃኒዓለም ፎ መርዴ መዌ ጨጨ ፍር አ ጨመ የዓለም ሁሉ ቤዛ የዓለም መድኃኒት ዛሬ ተወሰደ እያሉ ዝማሬ የሚያቀርቡበት ማሜ ጋራ ነው የካህናቱ ምሳሌ ከላይ እየሠገዱ እየተነሱ የሚዘምሩት የመላዕክት ምሳሌ ሲሆኑ ከታች ሆነው የሚቀበሉት ደግሞ አምላክን በቤተልፄም ሰብአሰገል አምሀ ይዘው በበረቱ እንደስገዱለትና እንደጠየቁት የሚመሰል ምሳሌ ነው ከቤተ መድኃኔዓለም ቤተ ማርያም ሲገባ ጨፌሣር የበቀለበት ቦታ ይገኛ ል ከዚያም አልፈው የሀንፃውን አካል ሲመለከቱ መስኮትና ትንንሽ ቀዳዳዎች ይታያሉ የነዚህ ምሳሌ ከላይ ማዕዘን ቅርፅ ያላቸው ሶስቱ መስኮቶች የሥላሴ አምሳል ሲሆኑ መጀመሪያው አብ ኛው ወልድ ኛው መንፈስ ቅዱስ ናቸው ከመካከለኛው መስኮት በታች ያለው መስቀል ቅርፅ ወልድ ከሰማያት መውረዱ ከዚያ በታች ግማሽ ጨረቃ የመሠለው ከድግል ማህፀን ማደሩ ታችኛው መስቀል ለሰው ልጅ ሲል ክርስቶስ መከራ የተቀበለበት የተሠቀለበት በግራና በቀኝ ያሉት ደግሞ የየማናይና የፀጋማይ ምሳሌ ሁለቱ ቀዳዳዎች ከፍ ያለው የእርገቱ ዝቅ ያለው ደግሞ የመውረዱ ምሳሌ ናቸውርፎ ከቢህ በመቀጠል ለጉብኝት ያመች ዘንደ በቅድሚያ ቤተ መስቀል ይገባል ከዚህ ቤተ መቅደስ ከመግባትዎ በፊት ግማሽ ጨረቃ የመሰሉ ከበሩ በላይ ይታያሉ እነዚህን ምስሎች ቅላሊበላ መቅደሶችን እንዳነፀ መጽሐፋም ላሊበላ ሀናጺ አብያተ ክርስቲያናት አስርተ እንደለ ኛም የአስርቱ ቃላት ኦሪት ምሳሌ ናቸው ቤተመስቀል ቤተክርስቲያን በደቡብ ሁለት በስሜን አንድ ከውስጥ ሁለት በድምር አምስት በሮች አራት መስኮቶችና አራት አምዶች የሚገኝበት ቤተ መቅደስ ነው። ከዚህ ቤተ መቅደስ ሲገቡ ከአንድ ኮቢ እንጨት የተፈለፈለ በውስጡ ታቦት ሲቀመጥበት የነበረና በዙሪያው ሀረግ በመሰሉ መስቀሎች የተከበበ የቁም መንበር ይገኛ ልዓድቁ አንድ መስቀል በውስጡ ያስቀመጠውን አስተውለው ይመልከቱ መካከሉ የቤተ መድኃኔዓለምን የቤተ ማርያምን የመስኮት ቅርፅ የያዘ ነው የዚሁ ቤተ መቅደስ ማህሌት ከቅድስቱ ሁነው ወደ ምዕራብ ሲመለከቱ ማህሌቱ ይታያል የማህሌቱን ጣራ ሲመለክቱ ትልቅ ግማደ መስቀል ቅርፅ የመሠለ ቅርፅ ይታያል ቤተ መስቀል ሲገቡ የሚጉበኙት ኛ ቤተክርስቲያኑን ኛ መስቀሉን ኛ ቁም መንበሩን ነው ከዚህ በኋላ በገቡበት በመውጣት ወዉደ ቤተማርያም ቤተክርስቲያን መግባት ይችላሉ ቤቷጋርደም ቤተ ማርያም ቅላሲበላ አምላክ በሰጠው ቃል ኪዳን መሠረት አሀዱ ብሎ ህንፃን ማነፅ የጀመረው ቤተ ማርያምን ነው የቤተ ማርያም አሠራር ስራው ፎቅና ምድር ቤት ፎቁ ሰባት ክፍል ያለው ቱ ክፍል የሰባቱ ሰማያት ምሳሌ አምዶች የ ሐዋርያት ምሳሌ በዙሪያው በሮች ከውስጥ ስንገባ የፎቁ ድው መግቢያ አንድ በር በድምር በሮችን ስናገኝ መስኮቶች በምስራቅ ያሉት ሁለቱ ትንንሽ ቀዳዳዎች ከተቆጠሩ መስኮቶች የሚገኝበት ቤተ መቅደሰ ነው። አምዱ በውስጡ የክርስቶስ ህቡዕ ስሞች ስለተፃፈበት ያለቀሳውስት በስተቀር ማንኛውም ሰው ዲያቆናት እንካ የማይነኩት እንደ ሙሴ ፅላት የሚቆጠር ቃላቅ አምድ ነው ከዚህ ቤተመቅደስ ቅድስቱ ላይ ቆመው ወደጣራው ሲመሰከቱ ቅላሊበላ ቅብዓክህነትና ቅብዓመንግስት የተቀበለበት ሁለት ቅል መሰሎች ተንጠልጥለው ይታያሉ አሁንም ከቅድስቱ ቁመው በቀኝና በግራ ሲመለከቱ ዙሪያው ክብ የሆነ በውስጡ መስቀል ቅርፅ ያለበት የቅላሊበላ ማህተም ምሳሌ በውስጡ የኮከብ ቅርጽ ያለበት የንጉሥ ሠሎሞን ማህተም ምሳሌ አከህፃው ጋር አብረው ተፈልፍለው ይታያሉጣራ ላይ ወደ ምስራቅ ስንመለከት ቅገብርኤል እመቤታችን ሲያበስራት አቡነ ተክለዛይማኖት ቆመው በፀሎት ላይ እንዳሉ ይታያል ሁለት አሞራዎች በአንድ ተያይዘው ይታያሉእነዚህም የኪሩቤል ምሣሌዎች ናቸው እንዲሁም ከቅድስቱ በስተግራ በኩል ሆነው ወደ ምሥራቅ ሲመለከቱ ክርስቶስ በአድግ በውርንጫ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄድ ከዚያው እንዳሉ በምዕራብ ቀይና ጥቁር በሬ ሲዋጉ ይታያሉ እነዚህም የጽድቅና የኩነኒ ምሳሌዎች ናቸው ከበራዎቹ ጐን ላይ አንድ ዶሮ አለ ይህም ዶሮ ሳይጮህ ሶስት ጊዜ ትክደኛለህ ብሎ አምላክ ጴጥሮስን እንደነገረው ምሳሌ ነው ከዚያም ወደቅድስቱ በመመለስ ቀኝዎትን አልፈው ሲመለከቱ በደቡብ በኩል የእመቤታችን የኤልሳቤጥ የብዙ ቅዱሳንና የከዋክብትና የፀሐይ ምሳሌ ይታያል መቸም ቤተ ማርያም ሲገባ በውስጡ ያሉ ቀለማት ሁሉ እፁብ ድንቅ የሚያሰኙ ታይተው የማይጠገቡ መስሀብ ያላቸው አእምሮን የሚያድሱ የስልጣኔ ምንጮች መሆናቸውን የሚገልጽ የተለያዩ ምስሎች የሚገኝበት ቤተ መቅደስ ነው በውሰን አምዶቹና ጣራ ላይ በሀረግ የተቆላለፋ በእጅ ሲዳስሷቸው እርጥበትን የሚያመነጩ እንደሰንሰለት ተቆላልፈው የመስቀልን ቅርፅ የየዙ ይገኛሉ ሃያሉ አባታችን እውነትን የሚወድ ሀኬትን የሚጠላ ቅላሊበላ የሠራቸው ሥራዎች እነዚህ ብቻ ሳይሆኑ ገና ወደፊትም ሲቀጥሉ ብዙ ነገርን ያያሉ የፊተኛውን ሲመለከቱ አዲስ እየሆነ ስለሚሄድበዎት እያስተዋሉ ይጓዙ ከዚህ ቀጥሎ ወደቤተደናግል ይጓዙ ቤቷደናግል ቤተደናግል ከቤተ ማርያም በስተደቡብ የሚገኝ ቤተ መቅደስ ሲሆን ሁለት በሮች አምዶች መስኮት የሌለው ምድሩ አለታማ የሆነ ቤተ መቅደስ ነው ነገር ግን ከመጀሪያው በር ቀን ስንል በመስቀል ቅርፅ የሆነች ብርፃን የማታስገባ ትንሽ ቀዱዳ አለች ይችን እንደመስኮት ከተጠቀምን አንድ መስኮት አለው ማለት ነው ይህ ቤተ መቅደስ ደናግል የተባለው በቱ ቅዱሳት እንስት ምሳሌ ስለሆነ ነው አንዳንድ ሰዎች ግን ከዚህ ቤተ መቅደስ ድንግል የሆነ እንጂ ሌላ አይገባም አያሉ በውጭ ያወራሉ ነገር ግን ማንኛውም ሰው እየገባ መጐብኘትና ስርዓተ ፀሎት ማድረግ ይችላል ደግሞ የክርስቶስ ደቀ መዛሙርቶች ስለነበሩ ቤተ መድኃኔዓለም አምዶች የቱ አርድእት ምሳሌ ቤተ ማርያም አምዶች የቱ ሐዋርያት ምሳሌ ቤተ ደናግል የቱ ቅዱሳት እንስት ምሳሊ በድምር ዐ ስለሚሆኑ በእነዚህ በ ቤተ መቅደሶች ምሳሌያቸውን እናገኛለን ኛ ቤተ ደናግልና ቤተ መስቀል ኬቤተ ማርያም ግራና ቀኝ መገኘታቸው ዘወትር ድንግል ማርያምን ቅሚካአልና ቅገብርኤል እንደማይለዩአት ያስረዳናል ከዚህ በመቀጠል ከቤተ ደናግል ሲወጡ ፊት ለፊት የሚያዩትን ጨለማ ውስጥ ለውስጥ ወደ ቤተሚካኤልወደ ቤተ ጐልጐታ የሚያስኪድ መንገድ ነው ዛሬ ግን ተዘግቷል መሄድ አይቻልም ይህ ጨለማ ዋናው የሲኦል ምሳሌ የሚባለው ሳይሆን ወደሚቀጥለው ቤተ ክርስቲያን የሚያስኬድ ነው ይህን መንገድ ትተው ወደ ግራ ሲሄዱ ወደ ቤተሚካኤል ያስኬድዎታል ቤተሚካኤል ድረስ ሜትርነው ከቤተ ደናግል ወጥተው ሶስት ርምጃ ተራምደው ወደግራ ሲመለከቱ የቤተ ማርያም እቃቤት ይገኛል ይኸኑ መንገድ ይዘው ሲፄዱ የሶስቱ ቤተ መቅደሶች መዝጊያ ትልቅ በር አለ በሩን ወጥተው ሲወርዱ ደረጃዎችን ያገኛሉ ሲወርዱ ደረጃውን ከመጨረስዎ በፊት ወደግራ ሲፄዱ ዜተ መድኃኔዓለምን ፊት ለፊት ከፄዱ መኪና መንገዱን ወደ ቀኝ ሲሄዱ ቤተ ሚካኤልን ወይም የቅላሊበሳን መካነ መቃብርን ያገኛሉ ወደዚህ ቤት መቅደስ ሲጓዙ ሌላ አጓዳኝ መንገድ ስለሌለ ዝምብለው ይቀጥሉ ከዚያም ቤተ ሚካኤል ይደርሳሉ ቤቲሚካኬኤል ደብረ ሲፍ ወጎልጎታ ይህ ቤተመቅደስ መጠሪያ ስሙ ቤተ ሚካኤል ይባል እንጅ ዋና ስሙ ደብረሲና ወጎልጎታ ነው ይህ ቤተ መቅደስ በዙሪያው ከውስጥ በድምር መስኮቶች ከውጭ ብሮች ከውስጥ በሮች በድምር በሮች እና አምዶች ይገኙበታል አምዶቹም ከሁሉም ቤተ ክርስቲያን ለየት ብለው በመስቀለኛ ቅርፅ የተቀረፁ ናቸው የቤተማርያም አምዶች በሐዋርያት ሲመሰሉ የዚህ ቤተ መቅደስ ደግሞ በ ነገደ አስራኤል ይመሰላሉ ቅላሊበላ ያነፃቸው ህንፃዎች በስራቸው ሲሆኑ በአጠራር ግን ይባላሉ የተባሉትም ይህ ቤተመቅደስ እንደሁለት ስለሚቆጠር ነው ማለትም ደብረሲና የኪዳነምህረት መንበረ ታቦት ያለበት ወንዶች ም ሴቶችም የሚገቡበት ሲሆን ጐልጐታ ግን ወንዶች ብቻ ናቸው የሚገቡት ስለዚህ እየተባለ ይጠራል ከበሩ ስንገባ መጀመሪያ የምናገኘው ስምንት አምዶች ያሉት ደብረሲና ነው ደብረ ሲና ሆነን ወደጣራው ሲመለከቱ የተለያዩ ቅርፅ ያላቸው መስቀሎች እና በአፊታሪክ ግብር በልታ ሞተች እያለ የሚተርኳት ርግብ መሰል ቅርፅ ተንጠልጥላ ትታያለች ማህሌቱም ከዚህ ቦታ ነው ከዚህ በኋላ ወደቤተ ጐለጉታ ይገባሉ ጐልጐታ ከዚህ ቤተመቅደስ የቅላሊበላ አስከሬን ክርስቶስ በህፃንነቱ ከናዝሬት ወደ ጐል እየመላለሰ እንደ አደገ የጐልና የናዝሬት ምሳሌ ሐዋርያት ዓለምን እየዞሩ እያስተማሩ አህዛብን እያጠመቁ ያላመነውን እያሳመኑ አነደነበር መጽሐፋቸውና መቋሚያቸውን ይዘው ከህንፃው ጋር ተፈልፍለው ይታያሉ ቅዱስ ላሊበላ በዘመኑ ንግሥና ከክህነት ጋር አያይዞ የኖረ አባት ነውና በጊዜው ሲፀልይ የሚይዘው መቋሚያ ቡራኬ ሲሰጥበት የነበረው መስቀሉ ከዚሁ ቤተ መቅደስ ይገኛል መስቀሉ የተሰራው ከመዳብ ከወርቅ ከብረት ነው ምሳሌውም ወርቁ የተሸጠበት ብረቱ የተቸነከረበት መዳቡ የደሙ ምሳሌ ነው መቋሚያው የተሠራው ዞቢ ከሚባል እፅ ወይም እንጨት ነው ጐልጐታ ውስጥ ሁለት መንበሮች አሉ አንዱ የቅላሊበላ አንዱ የቅሚካኤል ናቸው በግራ በኩል የሚገኘው የቅሚካአል መንበር ሲሆን ከዚሁ መንበር ስር የቅላሊበላ አስከሬን ይገኛል ከዚሁ መንበር ጀርባ ወደግራ ሲመለከቱ በመጋረጃ የተጋረደ ቦታ ይታያል ይህ ቦታ አምላክ በቀራንዮ ተሰቅሎ በጐልጐታ እንደተቀበረ የአስከሬኑ ምስል ተቀርጾ ይገኛል ስለዚህ ነው ጐልጐታ የተባለው ጐልጐታ ውስጥ ለምንድን ነው ሴት የማይገባው ብለው የሚጠይቁ አሉ። ይህን ጥያቄ ከመጽሐፍ ባላገንፁውም አባቶች በቃል እንዳስረዱኝ ከሆነ ቅላሊበላ በተወሰደበት ወቅት መላዕክት በነጫጭ ንብ በመመሰል ከበውት እንደነበርና ሕናትም እንደወለደችው ከሱ ራቅ ብላ ስለነበረች መሳእክትምየሴት ነገድ ስለሌሳቸው በውስጡ የጻድቁ አስክሬን ስላለ ነው በማለት ይህን ቃል ነግረውኛል ከመጽሐፍ ግን አላገኘሁትም የአባቶች ቃል የመጽሐፍ አረቂ ነውና ነገር ግን ሴቶች ከዚህ ባለመግባታችሁ የበታይነት እንዳይሰማችሁ ስርዓተ ቤተክርስቲያን ስለሆነ ነው ከዚሁ መቅደስ ውስጥ የሥላሴ መንበር ቦታ ላይ ተቀርጾ ሶስቱም መንበሮች በአንድ ተያያዘው አንድነታቸውን የሚመሰክር ፊታቸው ላይ አንድ አምድ በሸማ ተሸፍኖ ይታያል ከዚህ በመቀጠል በገቡበት ይመለሉሱ በሩ ላይ ሲደርሱ መውጣት ከተፈለገ ፊት ለፊት መጓዝ ቀጣዩን ማየት ከተፈለገ በግራ ያለውን ደረጃ ወርዶ ወደቀኝ በመታጠፍ ወደ ቀራንዮ ይጓዙ ቀራንዮ ከቀራንዮ አጠገብ ድሮ አገልጋይ ባልነበረበት ወቅት ከቤተ ሚካኤል ተደርቦ ይኖር የነበረ የሐዋርያት ጽላት ዛሬ ግን አገልጋይ ተወስኖለት ወደቤተመቅደሱ ገብቶ ዑራኤል ጽላት ተደርቦበት ዛሬ እየተገለገለ ይገኛል አንዳንድ ሰዎች ግን ስማቸውን ለማስነሳት አዲሱ ቤተ ክርስቲያን ተብሎ እየተጠራ እነሱ ያሳነፁት ይመስል በስም ያስወሩ አሉ ነገር ግን ምድረደብረሮፃ ውስጥ ያለቅላሊበላ በስተቀር ህንፃን ማነፅ ቀርቶ የመነኩሴ መጠለየ የሰራ የለም ከዚህ እንደወጣን ቀራንዮን በመመርኩዝ ሲወጡ ደረጃዎችን ያገኛሉ ከደረጃዎቹ ትንሽ ተራምደው ወደ ምስራቅ ሲመለከቱ አምላካችን በአዳምና በሔዋን ስህተት ስለኛ ሲል የተሰቀበትን የመስቀል ቅርዕ ያያሉቦታው ዛሬም ቀራንዮ እየተባለ ይጠራል ከእንግዲህ እነዚህን አምስት ቤተ መስደሶች ዝርዝር ታሪካቸውን ከተረዱን ጥቅል ታሪካቸውን ደግሞ እንመልከት እነዚህ ቤተመቅደሶች አቀማመጣቸውን በደንብ ካስተዋልን በመስቀልኛ ቅርጽ ናቸው ማለትም ቤተ መድኃኔዓለም አራሱ ቤተሚካአል እግሩ ቤተማርያም ደረቱ ቤተመስቀል ቀኝ እጁ ቤተደናግል ግራ እጅ አናቸው ከዚህ በመቀጠል ቀጥታ በመጓዝ መንገድ ላይ የተደርረበ ማዕዘን ድንጋይ ይገኛሉ እነዚህን ድንጋይ ሲጨርሱ ግራዎትን ይዘው ይጓዙ ክዚያም መኪና መስመሩ ይገባሉ መኪና መስመሩን ብዙ ሳይዓዙ ቀኝዎሥትን ይዘው በመዓዝ ወደቤተ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ይደርሳሉ ቤተ ጊዮርጊስ ከመድረስዎ በፊት መነሻው ከደብረ ዘይት የሆነ ወንዝ በቱ እና በቱ ቤተ መቅደስ መካከል የሚወርድ ወንዝ አለ ከዚህ ወንዝ ከድንጋይ የተቀረፀ መስቀል ይገኛል ይህም የዮርዳኖስ ምሳሌ ነው ቦታው ዛሬ መስቀል ድንጋይ አየተባለ ይጠራል ቤቷ ጌዬዮርጊስ ቤተ ጊዮርጊስ ዓለም የሚደነቅበት ዘወትር ቢመለከቱት የማይጠገብ ሞት ህንፃ ላሊበላ ኩለፄ እንግዳ ብለው አባቶች በሚስጢር የተቀኙለት ውብና አስደናቂ ጐብኝዎትን የሚያረካ ለእይታ አድናቆትን በእምነት ጽድቅን የሚያወርስ የጻድቁ የመጨረሻ ስራው ነው ። ደካሞች መውጣት መውረድ ስለማይችሉ ማመን የለብንም የመንገዱ ምሳሌ የመንግሰተ ሰማያት መግቢያ መንገድ ከጭራ ስለምትቀጥን የዚያ ምሳሌ ነው ቤተ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ስራው ፎቅና ምድር ቤት ከሶስት የተከፈለ ነው ስማቸውም ኢዮር ራማ ኢረር ይባላሉ ምድር ቤቱ ባሀር መካከለኛ ው ባዶ ላይኛው ቤተመቅደሱ ነው ይህ ቤተክርስቲያን አስካሁን ድረስ መግቢያውም ሆነ መውጫው ያልታወቀ ሲሆን አሁን የሚገባውና የሚወጣው ጥበበኞች በሰሩት መሸጋገሪያ ነው ለወደፊት ግን አምላክ ሲፈቅድ በሩ እንደሚገኝ ይነገራል ይህ ቤተመቅደስ ዙሪያውን በሮች ከውስጥ በሮች በድምር በሮች ከውስጥ አምዶች ከውጭ ከህንፃው ጋር የተያያዙ አምዶች በደምር አምዶች ከ ዓመት በላይ የሚሆነው ከብራና የተፃፈ ጎድል ሰማዕታት ሁለት መስቀሎች እና የተለያዩ ዲዛይንቅርጽ ያላቸው ወንበሮች ይገኛሉ ቅድስቱ ላይ ሆነው ፊት ሰፊት የሚያዩት በር ወደ አቃ ቤቱና ወደበተልፄሙ የማያስኬድ በር ነው ከዚሁ ቤተ ሩፋኤል ይገኛል ሁሉንም ማየት ይችላሉ ከዚህ ቀጥሎ ሌላ መውጫ ስለሌለ በገቡበት ይመለሳሉ ወጥተው ድልድዩን ተሻግረው ወደቀኝ ሲታጠፋ ደረጃ ያላት ትንሽ ጨለማ መንገድ አለች ከይችው መንገድ እንደወጡ አንድ ትልቅ በር ይገኛል ይህ በር ዘመኑ በጻድቁ ዘመን ነው በሩን ዘግተው ሲመለከቱ ጥርስ ያለው የበሩ መዝጊያና መክፈቻ ይገኛል ይህን የበር መክፈቻና መዝጊያ የእመቤታችን እንዝርት ነው እያሉ ለሰዎች የሚያስረዱ አሉ ነገር ግን አመቤታችን ቤተክርስቲያኑ ከመታነፁ በፊት የወርቅ ሀርን በቤተ መቅደስ አስራ ሁለት አመት ፈተለች እንጅ ከታነፀ በኋላ ወርዳ በምድር አልፈተለችም በረከቷ ረድኤቷ ግን በምድር ላይ ነውና የእሷ በረከት በዚህ ምድር እንደማይለይ መረዳት ይገባል በሩን ከፍተን ስናየው በ ቢስማር የተመታ ነው መቸም በዚያን ጊዜ የነበረውን ስልጣኔ ከማድነቀ ውጭ ይህ ነው ብለን ልንወሰነው አንችልም ከዚህ በኋላ ወደቤተ መርቆሬዎስ ጉዞውን ይቀጥሉ ከቪያም በፊት ደረጃ ያለው መንጎድ መካከል ላይ ይገኛል ደረጃውን እንደወሪዱ ቀኝዎትን በመታጠፍ ወደጨለማመ ይደርሳሉ ከጨለማው ከመግባታችን በፊት አንድ የተጋደመ እንጨት ይገኛል እንጨቲ የቅላሊበላ ፈረስ ማሠሪያ ን ዬ ከዚህ በኋላ በመጡበት በመመሰስ ወደ ቀጣዩ ቤተክርስቲያን መፄድ ይቻላል ቤቲ ብርኤል ወደዚህ ቦታ መሄድ ከፈለጉ መኪና መስመሩን ይዘው ወደቀኝዎት ታጥፈው ይጓዙ ዐዐ ሜትር ያህል ከተዓዙ በኋላ በስተግራ ተጓዳኝ መስመሩን ይዘው ዐ ሜትር ያህል እንደተጓዙ ቀኝዎጉን ይዘው በመዓዝ ያለምንም ችግር የቤተ ገብርኤል መግቢያ ድልድዩን ያገኛሉ ድልድዩን ተሻግረው ቤተ ገብርኤል ሳይገቡ ሁለቱ ጉኖች ገደል የሆነ ርዝመቱ ሜትር ከ ሴሜትር ቁመቱ ቁፄዔ ከ ሲሜትር ስፋቱ ሜ ሲሜትር የሆነ ቀጭን መንገድ ይገኛል ይህም መንገድ መፈራረጃ ይባላል ሰዎች ይህን መንገድ የወጣ ሀጢአት የለውም ያልወጣ ግን ሀጢአት አለው ይላሉ ይህ ግን አውነት አይደም ደካሞች መውጣት መውረድ ስለማይችሉ ማመን የለብንም የመንገዱ ምሳሌ የመንግሰተ ሰማያት መግቢያ መንገድ ከጭራ ስለምትቀጥን የዚያ ምሳሌ ነው ቤተ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ስራው ፎቅና ምድር ቤት ከሶስት የተከፈለ ነው ስማቸውም ኢየር ራማ ኢረር ይባላሉ ምድር ቤቱ ባህር መካከለኛ ው ባዶ ላይኛው ቤተመቅደሱ ነው ይህ ቤተክርስቲያን አስካሁን ሆነ መው ያልታወቀ ሲሆን አሁን የሚገባውና የሚወጣው ጥበበኛች በሰሩት መሸጋገሪያ ነው ለወደፊት ግን አምላክ ሲፈቅድ በሩ አንደሚግኘኝ ይነገራል ይህ ቤተመቅደስ ዙሪያውን በሮች ከውስጥ ባርች በድምር በሮች ከውስጥ አምዶች ከውጭ ከህንፃው ጋር የተያያዙ አምዶች በደምር አምዶች ከ ዓመት በላይ የሚሆነው ክብራና የተፃፈ ገድል ሳማፅታት ሁለት መስቀሎች እና የተለያዩ ዲዛይንቅርጽ ያሳቸው ወገበሮች ይገኛሉ ቅድስቱ ላይ ሆፃነው ፊት ሰፊት የሚያዩት በር ወደ እቃ ቤቱና ወደበተልሄሙ የማያስዜድ በር ነው ከዚሁ ቤተ ሩፋኤል ይገኛል ሁሉንም ማየት ይችላሉ ከሺህ ቀጥሎ ሌሳ መውጫ ስለሌለ በገቡበት ይመሰሳሉ ወጥተው ድልዴዩን ተሻግረው ወደቀኝ ሲታጠፋ ደረጃ ያላት ትንሻ ጨለማ መን አለች ከይችው መንገድ አንደወጡ አንድ ትልቅ ባር ይገኛል ይህ በር ቨዘመኑ በጻድቁ ቨመን ነው በሩን ዘግተው ሊመልፅክቱ ጥርስ ያለው የበሩ መዝጊያና መካፈቻ ይገኛል ይህን የበር መክፈቻና መዝጊያ የአመቤታችን እንዝርት ነው ኦያጵ ፅሰዎች የሚያስረዱ አዱ ነገር ግን አመቤታችን ቤተክርስቲያኑ ከመታነፁ መች የወርቅ ሀርን በቤተ መቅደስ አስራ ሁለት አመት ፈተፅኙ እንጅ ከታነፀ ጽኒሳ ወርዳ በምድር አልፈተለሰችም ጸረከ ረድኤቷ ግን በምድር ላይ ነውና የእሷ በረካት በቪህ ምድር ኣገጾማይለይ መረዳት ይገጓባል በሩን ክፍተን ስናየው በ ቢስማር ያን ጊዜ የነበረውን ስልጣሄ ከማድነቀ ነንው መቸም ክቧበ መካከል ሳይ ይ ደረጃውን ጳማመ ይደርሳሉ ከጨ ህዓ እግረ ይገኛፅ ነው ይላሉ ይህ ከአባቶች ስጠይቅ እውነትነቱን አላገኘሁትም እንደተረዳሁት ከሆነ ግን የቤተገብርኤል የቤተ መርቆሬዎስ የቤተ አማኑኤል ቤተልሄም ነበር ከዚህ በኋሳ ወደ ጨለማው ይመለሱ ከጨለማው ሲገቡ ወደግራ ብርሃን የምታስገባ ትንሽ በር አለች በዚያ ሳይሄዱ ቀጥታ በመዓዝ መፄድ ይችላሉ የጨለማው ርዝመት ሜትር ነው ግማሽ ላይ ግን በቤተ መርቆሬዎስ መውጣት ይችላሉ ከዚህ ጨለማ ሲገቡ አይን ተፈጥሮዋን ትረሣና ድቅድቅ ጨለማ ይሆንበወታል ዝማሬን እየዘመሩ ከሄዱ ምንም አያስፈራም ጨለማው የሲኦል ምሳሌ ነውር ከዚህ ጨሰማ ከወዲያኛው ፍዳ የጻድቁ ቃል ኪዳን ያውጣን ቤቲ መርቆሬዎስ ቤተ መርቆሬዎስ የቅላሊበላ አንዱ ስራው ሲሆን ከጊዜ ብዛት የድሮ ውበቱን አጥቶ ፈራርሶና አምዶቹ ወዳድቀው ጉዳት ደርሶበት ቅድሚያ የነበረው ጽላት ተነስቶ ከቤተ አማኑኤል ተደልቦ ተደርቦ ይቀደስ ነበር ዛሬ ግን ካህናቱና ሕዝበ ክርስቲያኑ በመተባበር መሰል በሆነ ድንጋይ ታድሶ ወነበረበት ተመልሷል የታደሰውና ጽላቱ የተመለሰው ክ ወዲህ ነው ከዚህ ቤተመቅደስ ገመንፈስ ቅዱስና ሰማዕቱ መርቆሬዎስ ይገኙበታል ቤተ ክርስቲያኑ የገነት ምሳሌ ነው። ከቤተልፄሙ በስተቀኝ ተከታታይ ያሉትን በሮች አልፈው ደረጃዎችን ቤተአማኑኤል ቅጽረ ግቢ ይገባሉ ቤቲ አማኑኤል ቤተ አማኑኤል ቤተ መቅደስ ካሉት ቤተ ክርስቲያናት ስራው ለየት ያለ አሳምሮና አጊጦ የሠራው ውበት የፈሰሰበት ጐብኝዎች ሲመለከቱት አዲስ ስራ እንጂ ቀዳማዊ ስራ አይመስልም በማለት የሚገረሙበት ቤተክርስቲያን ነው ነገር ግን የፃድቁ ቃል ኪዳን ዘወትር አዲስ ያስመስለዋል ቤተ ክርስቲያኑ የድሮ ውበቱን እድሳት ለማድረግ ቀለም በመቀባት ቀጫጭን ቢስማር በማስገባት ብዙ ቦታ ተቦርቡሮ ጣራው አካባቢ ብዙ ቁስለት ደርሶበታል የቤተ ክርስቲያኑ አሠራር ፎቅና ምድር ቤት አራት አምዶች መስኮቶች ሶስት በሮችና ከውስጥ ስንገባ የፎቁ መግቢያ አንድ በር የሚገኝበት የጽርሃ አርያም የመንግሥተ ሰማያት ምሳሌ ነው ክዚህ ሴተመቅደስ ውስጥ ስንገባ በመጋረጃ ተጋርዶ የሚታየውም መንበሩ ጽላቱ ያለበት ነው ነው ይላሉ ይህ ከአባቶች ስጠይቅ አውነትነቱን አላገኘሁትም አንደተረዳሁት ከሆነ ግን የቤተገብርኤል የቤተ መርቆሬዎስ የቤተ አማኑኤል ቤተልሄም ነበር ከዚህ በኋላ ወደ ጨለማው ይመለሱ ከጨለማው ሲገቡ ወደግራ ብርዛን የምታስገባ ትንሽ በር አለች በዚያ ሳይሄዱ ቀጥታ በመጓዝ መሄድ ይችላሉ የጨለማው ርዝመት ሜትር ነው ግማሽ ላይ ግን በቤተ መርቆሬዎስ መውጣት ይችላሉ ከዚህ ጨለማ ሲገቡ አይን ተፈጥሮዋን ትረሣና ድቅድቅ ጨለማ ይሆንበወታል ዝማሬን እየዘመሩ ከሄዱ ምንም አያስፈራም ጨለማው የሲኦል ምሳሌ ነው ከቪህ ጨለማ ከወዲያኛው ፍዳ የጻድቁ ቃል ኪዳን ያውጣን ቤተ መርቆሬዎስ የትሳሊበላ አንዱ ስራው ሲሆን ከጊዜ ብዛት የድሮ ወብቱን አጥቶ ፈራርሶና አምዶቹ ወዳድቀው ጉዳት ደርሶበት ቅድሚያ የነበረው ጽላት ተነስቶ ከቤተ አማነኤል ተደልቦ ተደርቦ ይቀደስ ነበር ዛሬ ግን ካህናቱና ሕዝበ ክርስቲያት በመተባበር መስል በሆነ ድንጋይ ታድሶ ወነበረበት ተመልሷል የታደስሰውና ጽላቱ የተመለሰው ክከ ወዲህ ነው ከዚህ ቤተመቅደስ ገመንፈስ ቅዱስና ሰማዕቱ መርቆሬዎስ ይገኙበታል ቤተ ክርስቲያኑ የገነት ምሳሌ ነው ፀውስጥም ሆነ በውጭ ውስኖቹ ቢፈራርሱም አምዶች ይገኛሉ እነዚህም የቱ ካህናተ ሰማይ ምሳሌ ናቸው አምዶቹ ክሌሎቹ ድንቅ ህንጻዎች አምዶች ለየት ያለ ሰፋፊና አጫጭር ናቸውፎ ከመቅደሱ ፊት ለፊት ላይ እያሉ ወደግራ ካለው አምድ አልፈው ሲመለቱ አባቶች ተጠው የካህናተ ሰማይን ስዕል ተስለው ንሀቸውን ይዘው ይታያሉ ስዕሎቹም ብዙ አመታትን አሳልፈዋል ቤተ ክርስቲያኑ ከመፈራረሱ የተነሳ ቶቀነሰ አንጂ ካሉት ህንጻዎች በስፋት ኛ ደረጃን ይይዛል። ከዚህ ቀጥለው በገቡበት በመውጣት ወደቤት አማኑኤል ይጓኩ መንገዱ እንዳያሳስተዎ በጨለማው መውጫ በግራ በኩል ፊት ለፊት ሲመለቱ የቤተልፄሙ በር ይታያል ከቤተልፄሙ በስተቀኝ ተከታታይ ያሉትን በሮች አልፈው ደረጃዎችን ቤተአማኑኤል ቅጽረ ግቢ ይገባሉ ቤኅአማኑኤል ቤተ አማኑኤል ቤተ መቅደስ ካሉት ቤተ ክርስቲያናት ስራው ለየት ያለ አሳምሮና አጊጦ የሠራው ውበት የፈሰሰበት ጐብኝዎች ሲመለከቱት አዲስ ስራ እንጂ ቀዳማዊ ስራ አይመስልም በማለት የሚገረሙበት ቤተክርስቲያን ነው ርሻ ነገር ግን የዓድቁ ቃል ኪዳን ከክወትር አዲስ ያስመስለዋል ቤተ ክርስቲያኑ የድር ውበቱን አድሳት ለማድረግ ቀለም በመቀባት ቀጫጭን ቢስማር በማስገባት ብዙ ቦታ ተቦርቡሮ ጣራው አካባቢ ብዙ ቁስስት ደርሶበታል የቤተ ክርስቲያኑ አሠራር ፎቅና ምድር ቤት አራት አምዶች መስኮቶች ሶስት በሮችና ከውስጥ ስንገባ የፎቁ መግቢያ አንድ በር የሚገኝበት የጽርፃ አርያም የመንግሥተ ሰማያት ምሳሌ ነው ከዚህ ቤተመቅደስ ውስጥ ስንገባ በመጋረጃ ተጋርዶ የሚታየውም መንበሩ ጵላቱ ያለባት ነው ቅድስቱ ላይ ቆመን ቀድሞ የጨለማው መውጫና መግቢያ የነበረው በአንጨት ተዘግቶ ይታያል ከቅድስቱ በስተግራ ደግሞ ማህሌቱ ነበረ ዛሬ ግን ከቤተክርስቲያኑ በስተምዕራብ ከሚገኘው ዋሻ ውስጥ ነው የውጪውንና የውስጡን ውበት ሲመለከቱ ልዩ ስራ አለው ታዲያ ይህን ረቂቅ ስራ አይታችሁ ዝም አትበለ እናንተም አንደሐዋሪያት ስለድንቅ ስራው መስክሩ ያሳዩት በማየት ድንቅ ስራውን አይተው ይደነቱ። ፍፁም ከመጽሐፍ የሰም ህንፃን ለማጽ ከፈጣሪው ስልጣን የተሰጠው ለእሱ አንጅ ለእሷ አይደለም ቅድስቱ ሳይ ቁመን ቀድሞ የጨሰማው መውጫና መግቢያ የነበረው ስበአንጨት ተዘግቶ ይታያል ከቅድስቱ ጸስተግራ ደግሞ ማህሌቱ ነበረ ዛሬ ግን ከቤተክርስቲያኑ በስተምዕራብ ከሚገኘው ዋሻ ውስጥ ነው የውጪውንና የውስጡን ውበት ሲመለከቱ ልዩ ስራ አለው ታዲያ ይህን ረቂቅ ስራ አይታችሁ ዝም አትበለ አናንተም አንደሐዋሪያት ስለድንቅ ስራው መጮስክራ ያላዩት በማየት ድንቅ ስራውን አይተው ይደነቱ ከዚሁ ይተ መቅደስ የውስጡን ዙሪያ ሲመለከቱ በየመካከላቸው ለየት ያለጥበብን የያዙ ሲሆኑ በምፅሪብና በሰሜን አንዲሁም በደበብ የፎቁ መስኮቶች ይታያሉ ኣንድ የእፅ መስቀልም በዚሁ ቦታ ይገኛል ከቪህ በኋሳ በገቡበት በመመለስ በግራም ሆነ በቀኝ በፈለጉበት ቦታ ለጉብኝት መጨረሻ ወደሆነው ወደቤተ ሲባኖስ ጉዞውን ይቀጥሉ ወደ ቤተ ሊባኖስ ጉዞውን ሲያመሩ የሚያገኙት የቤት አማኑኤል መውጫ ትንሽ በር ከጻድቁ ሥራ ወዲህ መንገዱ ለቤተሊባኖስ አንዲቀርብ በማለት አባቶች የፈለፈሏት በር ናት ከዚህ በር አንደወጡ ቤተ ሊባኖስ አስከሚደርሱ ድረስ ቀኝዎሥን ይዘው ይጓኩ በዚህ መካክል ስው ሰራሽ ደረጃዎችን ከቅጽረ ግቢው ሲደርሱ ደረጃዎችን ከቤተክርስቲያኑ ሲደርሱ ደረጃዎችን ያገኛሉ ከቅጽረ ግቢው ገብተው በስተግራ ማዕዘን ድንጋይ ተሠርቶ ቆርቆሮ ለብሶ የሚታየው ቤተልፄሄሙ ነው ቤት ሏባኖስጳ የቤተ ሊክኖስ ቤተክርስቲያን አሠራር በሰራፌልና በኪሩዚል ምሳሌ ማለትም ቤተክርስቲያነ ከጣራው ጋር ያልተሳቀ ዙሪያውን መዞር የሚቻልበት ቤተ ክርስቲያን ነው ይህም የሆነበት ምክንያት ቡራፌልና ኪሩቤል የክርስቶስ መንበር ተሸክመው ሰዓት ሙሉ ትዱስ ቅዱስ ቅዱስ እየሉ እንደሚያመሰግት ሁሉ ቤተክርስቲያኑ ከጣራው ጋር አዕመላቀቶቁ ላይኛው የመንበሩ ምሳሌ ቤተክርስቲያኑ የሱራፌልና የኪሩቢል ምሳሌ ነው ደሞም ቤተክርስቲያኑ አምዶች በሮች የተዘጉና የተከፈቱ መስኮቶች ያሉት ቤተክርስቲያን ነው ሠፊም አይደለም ቅድስቱና መቅደሱ ከውስጥ ሲሆን ማህሌቱ በምዕራብ በኩል ክውጭ ይገኛል አንዳንድ ስዎች በአባባል ይህን ቤተ ክርስቲያን ያነፀችው የቅላሊበላ ባለቤት ንግስት መስቀል ክብራ ናት አሷ ጋር እየኖረ ለማነፅ ሲመላለስ አንድ ቀን ከኋላው ማግ አንጠልጥሳ ሲሄድ እየተከተለች ማረፊያ ቦታውን ስታየው ህንፃ እያነሀ አገኘ ችውከዚያም እሷ ቤተ ሊባኖስን አነፀች በአንድ ጐን ቢበላሽባት መጥቶ በጐፈሬው ገፋላት በማለት የሚናገሩ ብዙ ሰዎች አሉ ይህ ግን እውነት አይደለም ፍፁም ከመጽሐፍ የለም ህንፃን ለማጽ ከፈጣሪው ስልጣን የተሰጠው ሰአሱ አንጅ ለእሷ አይደለም ሪን እሷ ግን ለእሉሱ የሕግ ሚስቱ የቀርበ አማካሪ ታማኝ ባለቤቱ ናት እንጂ ህንፃን ሲያንጽ በጐን እሷም ሠራች የሚለው ቃል ትንሸ ይከብዳል ነገር ግን በዚሁ ቦታ ታቦት ተቀረጸላት በየወሩ በ ትከበራለች።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال