Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

11-መጽሐፈ ነገስት ፩ኛ++1kings.pdf


  • word cloud

11-መጽሐፈ ነገስት ፩ኛ++1kings.pdf
  • Extraction Summary

ከዚያም በመላው እስራኤል ጥሪ አደረገ ነቢያቴንም በቀርሜሉስ ተራራ ሰበሰበ ሻኤልያስም በሕዝቡ ፊት ቀርቦ በሁለት ሐሳብ የምትዋልሉት እስከ መቼ ድረስ ነው። ስለዚህ እየ ጮኹ እንደ ልማዳቸው ደማቸው እስኪ ፈስ ድረስ ሰውነታቸውን በሰይፍና በጩቤ ያቄስሉ ነበር።ን ዳጸጨረድ እውነ ተኛ መሆንህንና ልባቸውን የመለስኸው አንተ መሆንህን ያውቁ ዘንድ እባክህ ስማኝ ዳግ እዳሌረ ሆይ እባክህ መል ስልኝ ከዚያም ያጳሮሂዳዝሴረ እሳት ወርዳ መሥዋዕቱን ዕንጨቱን ድንጋዩንና ዐፈሩን ፈጽማ በላች በጐድጓዱ ውስጥ ያለውንም ውሃ ላሰች ፃሕዝቡም ሁሉ ይህን ሲያዩ በግንባራ ቸው ተደፍተው እምላክ ዳንሂዳዝሌሴረ እርሱ እውነተኛ ነው። ዳጳሮሂዳሌሴረሪራ እርሱ እው ነተኛ አምላክ ነው። የሚል ድምፅ ሰማ እርሱም እኔ ሁሉን ለሚችል ጌታ ቋኋፇ ፈዳጩሌረ እጅግ ቀንቻለሁ እስራ ኤላውያን ኪዳንህን ትተዋል መ ሠዊያዎችህን አፍር ሰዋል ነቢያትህንም በሰይፍ ገድለዋልና የቀረሁት እኔ ብቻ ነኝ አሁንም እኔን ለመግደል ይፈልጋሉ አለ ዳሂዳዝሬሴርም እንዲህ አለው በመ ጣህበት መንገድ ተመልሰህ ወደ ደማስቆ ምድረ በዳ ሂድ እዚያ ስትደርስም አዛሄ ልን በሶርያ ላይ እንዲነግሥ ቅባው ደግሞም ነቢይ ሆኖ በእግርህ እንዲተካ የአቤል ምሖላን ሰው የሣፋጥን ልጅ ኤልሳዕን ዐሥራ ሁለት ጥማድ በሬ ሲያርስ አገኘው ኤልያስም ወደ እርሱ ገብታ እስከዚህ የተበሳጨኸው ምግብስ የማት በላው ለምንድን ነው። ብላ ጠየቀችው እርሱም ኢይዝራኤላዊውን ናቡቴን የወይን ተክል ቦታዬን አልለቅልህም ስላለኝ ነው አላት ሚስቱ ኤልዛቤልም አንተ አሁን የእ ስራኤል ንጉሥ ትባላለህ። ዘፍ ኢሳ ዘፀ ነገ ዘዳ ነ ዘፀ ነ መዝ መሳ ነ ዘኀ ዘዳነ ቀኢሳ ኤር አሞ ነገሥት ሱም ጣዖታትን በማምለክ እጅግ የሚያስ ጸይፍ ርኩሰት ፈጸመ አክዓብም ይህን ቃል ሲሰማ ልብሱን ቀደደ ማቅ ለብሶ ጾመ በማቅ ላይ ተኛ በሐዘን ኩርምት ብሉም ይሄድ ነበር ቭ። ሲል ጠየቀው እርሱም ዳሂዳጩሌረራ በንጉሥ እጅ አሳልፎ ይሰጣታልና ዘምተህ ድል አድርጋት ብሎ መለሰለት ንጉሥም ከእውነት በቀር ዕዳጳንኗዳ ጴረ ስም አንዳች ነገር እንዳትነግረኝ የማ ምልህ ስንት ጊዜ ነው።

  • Cosine Similarity

ሳሙ ቀዜና ሳሙ ቀመሳ ዜና ዘካ ሳሙ ሳሙ ቀኢሱ ሳሙ። የደማቸውም ዕዳ ለዘላለም በኢዮአብና በዘሩ ራስ ላይ ይሁን ነገር ግን በዳዊትና በዘሩ በቤቱና በዙፋኑ ላይ ያላኋሂዳጩሌረ ሰላም ለዘላለም ጸንቶ ይኑር ስለዚህም የዮዳሄ ልጅ በናያስ ወጣ ኢዮአብንም መቶ ገደለው እርሱም በም ድረ በዳ ባለው በገዛ ምድሩ ተቀበረ ንጉሠጮም በኢዮአብ ቦታ የዮዳሄን ልጅ ሳሙ ዘፀ ቀ ዘፀ ዘፀ ዘዳ ዘፍ ሳሙ ሳሙ ሳሙ ዘሌ ሳሙዮሐ ሳሙ። ቀ ሳሙ ሳሙ ሳሙ ሳሙ ሳሙ በናያስን በሰራዊቱ ላይ ሾመ በአብያታ ርም ቦታ ካህኑን ሳዶቅን ተካ ከዚያም ንጉሠ ሳሚን አስጠርቶ እንዲህ አለው በኢየሩሳሌም ቤት ሠርተህ እዚያው ። የሰሎሞን ሹማምት ንጉሥ ሰሎሞን በእስራኤል ሁሉ ላይ ነገሠ ዋና ዋናዎቹ ሹማምቱም እነዚህ በትውፊት ያፆፅቀላም መሥዎሪቅ ይባላል ነገሥት ነበሩ የሳዶቅ ልጅ ዓዛርያስ ካህን የሺሻ ልጆች ኤሊሖሬፍና አኪያ ጸሓፊዎች የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ ታሪክ ጸሓፊ የዮዳሄ ልጅ በናያስ የሰራዊቱ ዋና አዛዥ ሳዶቅና አብያታር ካህናት የናታን ልጅ ዓዛርያስ የአውራጃ ገች የበላይ ኀላ የናታን ልጅ ዛቡድ የቅርብ አማካሪ አሒሳር የቤተ መንግሥቱ አዛዥ የዓብዳ ልጅ አዶኒራም የግዳጅ ሥራ ተቄጣጣሪ እንዲሁም ሰሎሞን ለንጉጮና ለንጉሥ ቤት የሚሆነውን ቀለብ ከመላው እስራ ኤል የሚሰበስቡ ዐሥራ ሁለት የአውራጃ ገፐች ነበሩት እነዚህም እያንዳንዳቸው በዓመት ውስጥ የወር ቀለብ የሚያቀርቡ ነበሩ ስማቸውም እንደሚከተለው ነው ቤንሑር በኩረብታማው በኤፍሬም ምድ ቤንጹቄር በማቃጽ በሻዓልቢም በቤትሳሜስ በኤሉንቤትሐናን ቤንሔሴድ በአሩቦት ውስጥ የሚገኙት ሰኩትና የኦፌር አገር በሙሉ የእርሱ ነበር ቤን አሚናዳብ በናፎትሩ ዶር እርሱም የሰሉሞንን ልጅ ጣፈትን አግብቶ የነበረ ነው የአሒሉድ ልጅ በዓና በታዕናክና በመጊዶ እንዲሁም ከጻርታን ቀጥሎ ሞጐልሞል እስከ ኢይዝራኤል ባለው በቤትሳን ሁሉ ከዚያም ዮቅምዓምን ተሻግሮ እስከ አቤልምሖላና ድረስ ቤንጌበር በገለዓድ ራሞት ከተማ እዚያው ገለዓድ ውስጥ የምናሴ ልጅ የኢያዕር መንደሮች በባሳንም የአርጎብ አውራጃ እንዲሁም በሮቻ ቸው የናስ መወርወሪያ በሆኑ ሥልሳ ባለ ቅጥር ታላላቅ ከተሞች የዒዶ ልጅ አሒናዳብ በማሃናይም አኪማአስ በንፍታሌም እርሱም የሰሎሞንን ልጅ ባስማትን አግብቶ የነበረ ነው የኩሲ ልጅ በዓና ሉት ፋሩዋ ልጅ ኢዮሣፍጥ በይሳኮር የኤላ ልጅ ሳሚ በብንያም የኡሪ ልጅ ጌበር ካህንና የንጉሥ በአሴርና በበዓ ነ ዜናዜና ኢዮ ሳሙ ሳሙ ዘፍ ሳሙ በአሞራውያን ንጉሥ በሴዎን ምድር በባሳን ንጉሥ በዐግ አገር እርሱም የአውራጃው ብቸኛ ገዥ ነበር ለሰሎሞን በየቀኑ የሚገባለት ቀለብ የይሁዳና የእስራኤል ሕዝቦች ብ ተ እንደ ባሕር ዳር አሸዋ ሆነ ይበሉ ኢሱ ይጠጡና ይደሰቱም ነበር ። ሰሎሞንም ኢፅ ኮወንዘ አንሥቶ እስከ ፍልስጥኤማውያን ምድር ከዚያም እስከ ግብፅ ዳርቻ ያሉትን መንግሥታት ሁሉ ዝዛ እነዚህም አገሮች ግብር አመጡለት በሕይወት ዘመኑም ሁሉ ተዝዙለት ለሰሎሞን በየቀኑ የሚገባለትም ቀለብ ይህ ነበር ሠላሳ ኮር ማለፊያ ዱቄት ሥልሳ ኮር መናኛ ዱቄት ዐሥር ቅልብ ሰንጋዎች ሃያ ግጦሽ መሬት ላይ የሚውሉ በሬዎች መቶ በግና ፍየል እንዲሀም ዋሊያ ሚዳቋ የበረሓ ፍየልና ምርጥ አዕዋፍ ከወንዙ በስተ ምዕራብ ከቲፍሳ እስከ ጋዛ ያሉትን መንግሥታት ስለ ገዛ በሁ ሉም አቅጣጫ ሰላም ሆኖለት ነ በሰ ሎሞን ዘመን ሁሉ ከዳን አንሥቶ እስከ ቤርሳቤህ ያለው ይሁዳና እስራኤል እያ ንዳንዱ ሰው ከወይኑና ከበለሱ ጥላ ሥር በሰላም ለመኖር በቃ ሰሉሞን ሠረገላ የሚጉትቱ ፈረሶች የሚ ያድሩበት አራት ሺህ ጋጣና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሶች ነበሩት የየአውራጃው ሹማምትም በየወር ተራ ቸው ንጉሥን ሰሉሞንንና ወደ ንጉሠ ማእድ የሚቀርቡትን ሁሉ ምንም ሳያጓድሉ ይቀ ልቡ ነበር ኝእንዲሁም ለሠረገላ ፈረሶችና ለፈጣን ፈረሶች የተመደበውን ገብስና ጭድ ከተፈለገው ቦታ ድረስ ያመጡ ነበር የሰሎሞን ጥበብ አምላክ ለሰሎሉሞን ጥበብንና እጅግ ታላቅ ማስተዋልን እንዲሁም በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ የልብ ስፋትን ሰጠው የሰሎሞን ጥበብ ከምሥራቅ ሰዎች ሁሉ ጥበብ በጣም የላቀ ከግብፅም ጥበብ ሁሉ የበለጠ ነበር ኻእርሱም ከማንም ሰው ይልቅ ጥበበኛ ነበር ከኢይዝራኤላዊው ከኤታን ከማሖል ልጆች ከሄማንና ከከልቀድ ደግሞም ከደራል ይልቅ ጥበበኛ ነበር ዝናውም በዙሪያው ባሉት አሕዛብ ሁሉ ጓኻእርሱም ሦስት ሺህ ምሳሌዎችን የመሓልዩም ቀጥር ሺህ አምስት ዜና ዘኀ ዘዳ ኢሱ ሳሙ ሳሙ ዘፍዘፀ መሳ ዜናዕዝ መዝገሰቆ ሕዝ ነ ነህ ኢሱ ነ ዘዳመሳ ነ ሚክዘካ ዘዳ ቀ ዘፍ አንዳንድ የሰብዓ ሊ ወይም ሠረፃሞቻ ተብሉ መብ ነገሥት ከሊባኖስ ዝግባ አንሥቶ በቅጥር ግንብ ላይ እስከሚበቅለው ሂሶጵ ስለ ዕፀዋት ተናግሮአል እንዲሁም ስለ እንስሳት ስለ ወፎች በሆዳቸው ስለሚሳቡ እንስሳትና ስለ ዓሦችም ተናግሮአል ጥበቡን ከሰ ሙት ከዓለም ነገሥታት ሁሉ የተላኩ የየአገሩ ሰዎች ሁሉ የሰሉሞንን ጥበብ ለማ ድመጥ መጡ ቤተ መቅደሱን ለመሥራት የተደረገ ዝግጅት ተጓ ምብ ዜና የጢሮስ ንጉሥ ኪራም በዘመኑ ሁሉ ለዳዊት ወዳጅ ስለ ነበር ሰሉሞን በአባቱ እግር ለመተካት መቀባቱን በሰማ ጊዜ መልእክተኞቹን ወደ ሰሉሞን ላከ ሰሎሞንም እንዲህ የሚል መልእክት ወደ ኪራም መልሶ ላከ አባቴ ዳዊት በዙሪያው ሁሉ ከገጠ መው ጦርነት የተነሣ ዳሮዳዝሴረ ጠላቶቹን ከእግሩ በታች እስኪጥል ለት ድረስ ለአምላኩ ዳንዳሌሪ ስም ቤተ መቅደስ መሥራት እንዳ ልቻለ ታውቃለህ አሁን ግን አም ላኬ ለንሂዳሴረ በዙሪያዬ ሁሉ ሰላም ሰጥቶኛል ጠላትም የለብኝም እነሆ ዳግዳሬሌረ ለአባቴ ለዳ ዊት ለስሜ ቤተ መቅደስ የሚሠራ ልኝ ከአንተ ቀጥሉ በዙፋንህ የማስ ቀምጠው ልጅህ ነው ብሎ እንደ ነገረው ለአምላኬ ሐዳጳዳጩሌረ ስም ቤተ መቅደስ ለመሥራት አስቤአለሁ ስለዚህ የሊባኖስ ዝግባ እንዲቄረ ጥልኝ ትአዛዝ ስጥ ሰዎቼ ከሰዎችህ ጋር አብረው ይሠራሉ የሰዎችህንም ደመወዝ አንተ በወሰንኸው እከፍልሃ ለሁ ከሰዎቼ መካከል እንደ ሲዶናው ያን ዕንጨት በመቀኦረጥ እስከዚህ የሠ ለጠነ ሰው አለመኖሩን ራስህም ታው ቃለህና ኪራም የሰሉሞን መልእክት በደረሰው ጊዜ እጅግ ደስ ስላለው ይህን ታላቅ ሕዝብ እንዲመራ ለዳዊት ጥበበኛ ልጅ ሰጥቶታ ልና ዛሬ ምስጋና ጳግሂዳዝጩሌሴረ ይግባው አለ ስለዚህ ኪራም ለሰሉሞን እንዲህ ሲል ላከበት የላክኸው መልእክት ደርሶኛል የዝ ግባውንና የጥዱን ግንድ በማቅረብ ረገድ የምትፈልገውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ሰዎቼ ግንዱን ከሊባኖስ እስከ ባሕሩ ድረስ ጉትተው ያወርዳሉ ዘሌ ዜና ሳሙ ነ ኢሳ ሕዝ ሐሥ ተጐ» ኢሴ ዘፍ ዘሌነ ሳሙነ ዜና ነገ ነገ ዜና ኢሱ ሳሙ ዕዝ ዘፀ እኔም ግንዱ ወሰንኸው ስፍራ እንዲደርስ አደርጋለሁ እዚያም እኔ እፈታዋለሁ አንተም ትወስደዋለህ አንተም ለቤተ ሰቤ ቀለብ በመስጠት ፍላጎቴን ታሟላ ለህ በዚህ ሁኔታ ኪራም ለሰሉሞን የሚያ ስፈልገውን የዝግባና የጥድ ግንድ በሙሉ ያቀርብለት ጀመር ሰሉሞን ደግሞ ለኪ ራም ቤተ ሰው ቀለብ እንዲሆን ሃያ ሺህ የቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ ሃያ ሺህ ኮር ንጹሕ የወይራ ዘይት ሰጠው ይህን ባለ ማቋረጥ ቢያመቱ ለኪራም ይሰጥ ነበር ዳግ ዳዝ ጨ ረም በገባለት ተስፋ መሠረት ለሰሉ ሞን ጥበብን ሰጠው በኪራምና በሰሉሞን መካከልም መልካም ግንኙነት ነበር ሁለ ቱም ቃል ኪዳን አደረጉ ንጉሥ ሰሎሞን ከመላው እስራኤል የጐልበት ሠራተኞችን መለመለ ቀጥራ ቸውም ሠላሳ ሺህ ነበር እነዚህንም አንድ ወር በሊባኖስ እንዲሠሩ ሁለት ወር በቤታቸው እንዲያርፉ በማድረግ ዐሥር ዐሥር ሺዉን ወር ተራ አግብቶ ላካቸው የጐልበት ሠራተኞቹም አለቃ አዶኒራም ነበር ሰሎሞንም በኩረብታ ማው አገር ሰባ ሺህ ተሸካሚዎችና ሰማ ንያ ሺህ ድንጋይ ጠራቢዎች ነበሩት እንዲሁም ሥራውን የሚቄጣጠሩ ሦስት ሺህ ሦስት መቶ ኀላፊዎች ነበሩ። ሕዝቤን እስራኤልን ከግብፅ ምድር ካወጣሁበት ዕለት አን ሥቶ ስሜ በዚያ እንዲጠራና ቤተ መቅደስ እንዲሠራበት ከመላው የእስ ራኤል ነገድ አንድም ከተማ አልመረ ጥሁም ሕዝቤን እስራኤልን እንዲመራ ግን ዳዊትን መረጥሁት አባቴ ዳዊት ለእስራኤል አምላክ ዳግሂዳጩሌረ ስም ቤተ መቅደስ ለመሥ ራት በልቡ አስቦ ነበር ዳሂዳዝይረ ግን አባቴን ዳዊትን እንዲህ አለው ለስሜ ቤተ መቅደስ ለመሥራት አስ በሃልና ይህን በልብህ ማሰብህ መል ካም ነው ይሁን እንጂ ቤተ መቅደ ሱን የምትሠራው አንተ ሳትሆን ከአንተ የሚወለደው ልጅህ ነው አዎን ለስሜ ቤተ መቅደስ የሚሠራው አርሱ ነው ዳ ሂዳ መጨረ የሰጠውን ተስፋ ፈጽሞአል ዳግሯዳዝዕሴረ በሰጠው ተስፋ መሠረት በአባቴ በዳዊት እግር ተተ ክቻለሁ በእስራኤል ዙፋን ተቀምጫለሁ እንዲሁም ለእስራኤል አምላክ ለጳሪ ዳዝሌረ ስም ቤተ መቅደስ ሠርቻለሁ ጆከግብፅ ባወጣቸው ጊዜ ከአባቶቻችን ጋር የገባው ያዳላ ሂዳጩሌረ ኪዳን በው ስጡ ላለበት ታቦት መኖሪያ ስፍራ በዚያ አዘጋጅቻለሁ ሰሎሞን በምረቃው ላይ ያቀረበው ጸሎት ተጓ ምብ ዜና ከዚያም ሰሎሉሞን መላው የእስራኤል ጉባኤ ባለበት ዕጳኋንሂዳዝሄሴርና መሠዊያ ፊት ቆመ እጆቹንም ወደ ሰማይ ዘርግቶ እንዲህ አለ የእስራኤል አምላክ ዳግሂለላዝሄሌረ ሆይ በፊትህ በፍጹም ልባቸው ጸንተው ለሚ ኖሩ አገልጋዮችህ ኪዳንህን የምትጠ ብቅ ጽኑ ፍቅርህን የምትገልጥ አንተ ነህ በላይ በሰማይ በታችም በምድር እንዳንተ ያለ አምላክ ከቶ የለም ለባ ሪያህ ለአባቴ ለዳዊት የሰጠኸውን ተስፋ ጠብቀሃል በአፍህ ተናገርህ ይህ ንኑም በዛሬው ዕለት በእጅህ ፈጸምኸው አሁንም የእስራኤል አምላክ ዳጩ»ሌር ሆይ ለአባቴ ለባሪያህ ለዳዊት አንተ እንዳደረግኸው ሁሉ ልጆችህ በፊቴ ለመመላለስ በሚያደርጉት ሁሉ ይጠንቀቁ ብቻ እንጂ በእስራኤል ዙፋን ላይ በፊቴ የሚቀመጥ ሰው አታጣም ስትል የሰጠ ዘፀ ዘዳ ዜናመዝ ጠኢሳኤር ሐሥ። አንድ ሰው ባልንጀራውን በድሎ መማል ኖሮበት ቢመጣና በዚህ ቤተ መቅደስ ውስጥ በመሠዊያህ ፊት ቢምል ይህን በሰማይ ሆነህ ስማ አድር ግም በባሪያዎችህ መካከል ፍረድ ለበደለኛው ስለ አድራጎቱ የእጁን ክፈል ከበደል ነጻ ለሆነውም ንጸሕ ናውን ይፋ በማድረግ ይህንኑ አረጋግ ጥለት ሕዝብህ እስራኤል አንተን ከመ በደላቸው የተነሣ በጠላቶቻቸው ድል በሚሆነብት ጊዜ ወደ አንተም ተመ ልሰው ስምህን ቢጠሩ በዚህም ቤተ መቅደስ ወደ አንተ ቢጸልዩና ልመና ቸውን ቢያቀርቡ በሰማይ ሆነህ ስማ የሕዝብህ የእስራኤልን ኀጢአት ይቅር በል ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠ ሃቸውም ምድር መልሰህ አግባቸው ሕዝቡም አንተን ከመበደላቸው የተ ነሣ ሰማዩ ተዘግቶ ዝናብ ሳይዘንብ ቢቀር ወደዚህ ስፍራ ቢጸልዩና ስም ህን ቢጠሩ ስላስጨነቅሃቸውም ከበደ ላቸው ቢመለሱ በሰማይ ሆነህ ስማ የባሪያዎችህን የሕዝብህን የእስራኤልን ኀጢአት ይቅር በል የሚሄዱበትን ቀና ውን መንገድ አስተምራቸው ርስት አድርገህ ለሕዝብህ ለሰጠሃትም ምድር ዝናብ አውርድ በምድሪቱ ላይ ራብ ወይም ቸነ ፈር በሚመጣበት ዋግ ወይም አረማሞ በሚከሠትበት አንበጣ ወይም ኩብ ኩባ በሚወርድበት ወይም በምድራቸው ውስጥ ባሉት ከተሞቻቸው ጠላት ቢከ ባቸው እንዳሀም ማንኛወም ዐይነት ጥፋት ወይም በሽታ በሚመጣባቸው ጊዜ ኞከሕዝብህ ከእስራኤል ማንኛውም ሰው የልቡን ጭንቀት ዐውቆ እጆቹን ወደዚ ህ ቤት በመዘርጋት ጸሉትና ልመና በሚ ያቀርብበት ጊዜ ሁሉ በ ማደሪያህ በሰማይ ሆነህ ስማ ይቅር በል አድ ርግም አንተ ብቻ የሰውን ሁሉ ልብ የምታውቅ ስለ ሆንህ ልቡን ለምታው ቀው ለእያንዳንዱ ሰው እንደ ሥራው ሁሉ ክፈለው ይህም እነርሱ ለአባ ቶቻችን በሰጠሃቸው ምድር በሚኖሩ በት ጊዜ ሁሉ አንተን እንዲፈሩ ነው ከሕዝብህ ከእስራኤል ወገን ያል ሆነ ግን ከስምህ ታላቅነት የተነሣ ከሩቅ የመጣ የባዕድ አገር ሰው ቢኖር ሰዎች ከሩቅ የሚመጡት ስለ ታላቁ ስምህ ስለ ጠንካራዬቱ እጅህ ስለ ተዘረጋችው ክንድህ ሰምተው ነውና እንግዳው መጥቶ ወደዚህ ቤተ መቅ ደስ ቢጸልይ አንተ በማደሪያህ በሰ ማይ ሆነህ ስማ የጠየቀህንም ሁሉ ፈጽምለት ይኸውም የምድር ሕዝ ቦች ሁሉ ስምህን ዐውቀው ሕዝብህ እስራኤል አንተን እንደሚፈሩት ሁሉ እንዲፈሩህ እኔ የሠራሁትም ይህ ቤት በስምህ መጠራቱን እንዲያውቁ ነው ሕዝብህ ጠላታቸውን ለመውጋት አንተ ወደምትልካቸው ወደ የትኛውም ቦታ ለጦርነት በሚወጡበት ጊዜ አንተ ወደ መረጥሃት ከተማና እኔ ለስምህ ወደ ሠራሁት ቤተ መቅደስ ፊታቸውን መልሰው ፅሐዳንሂዳሄኔረ ቢጸልዩ ጸሉ ትና ልመናቸውን በሰማይ ሆነህ ስማ ርዳቸውም መቼም ኀጢአት የማይሠራ የለ ምና ሕዝብህ በአንተ ላይ ኀጢአት ቢሠሩ አንተም ተቄጥተህ ሩቅ ወይም ቅርብ ወደ ሆነው ምድሩ ማርኮ ለሚወስደው ጠላት አሳልፈህ ብትሰጣቸው ተማ ርከው በሚኖሩበት አገር ሳሉ ልባ ቸው ቢመለስ በተማረኩበትም ምድር ሆነው ንስሓ ቢገቡና ነጢአት ሠርተ ናል በድለናል ክፉ ድርጊትም ፈጽመ ናል ብለው ቢለምነህ እንዲሁም ማርከው በወሰዷቸው ጠላቶቹ ምድር ሳሉ በፍጹም ልባቸውና በፍጹም ነፍሳ ቸው ወደ አንተ ቢመለሱ ለአባቶ ዘ ቀኢሱ መዝ ዮሐ ራእ ቀ ዜና ዜና መዝ ሌጋ ኤር ዘዳ ጠነህ መዝ ዮና ዮሐ ዘ ዘፀ ዘኀ ዘፀ ዛ ዘዳ ኢሱ ዘዳኢሱ ዘዳ ነገ ነገሥት ቻቸው ወደ ሰጠሃት ወደዚህች ምድር ወደ መረጥሃትም ወደዚህች ከተማና እኔም ለስምህ ወደ ሠራሁት ቤተ መቅ ደስ ፊታቸውን መልሰው ቢጸልዩ ከማደሪያህ ከሰማይ ሆነህ ጸሎሉታቸ ውን ስማ ልመናቸውንም ተቀበል ርዳቸውም በአንተ ላይ ስለ ሠሩት ኀጢአት አንተንም ስለ በደሉህ በደል ሁሉ ሕዝብህን ይቅር በል የማረካኳቸ ውም እንዲራሩላቸው አድርግ ከዚያች እንደ ብረት ማቅለጫ እቶን አሳት ከሆነ ችው ከግብፅ ምድር ያወጣሃቸው ሕዝ ብህም ርስትህም ናቸውና አሁንም ዐይኖችህ ለባሪያህና ለሕ ዝብህ ለእስራኤል ልመና የተከፈቱ ይሁኑ ወደ አንተ በሚጮኹበትም ጊዜ ሁሉ ስማቸው አምላኬ ዳግዳጩሌረ ሆይ አባቶቻችንን ከግብፅ ባወጣህ ጊዜ በባሪያህ በሙሴ አማካኝነት እንደ ተናገርኸው ሁሉ ርስትህ ይሆኑ ዘንድ ከምድር ሕዝቦች ሁሉ ለይተሃቸዋልና ሰሉሞንም ይህን ሁሉ ጸሎትና ልመና ጳሂዳ ጩሬሌረራ አቅርቦ ከፈጸመ በኋላ እጆቹን ወደ ሰማይ በመዘርጋት በጐል በቱ ተንበርክኮ ከነበረበት ዳሂዳዝሴሌረ መሠዊያ ፊት ተነሣ ከዚያም ቆሞ መላውን የእስራኤልን ጉባኤ ከፍ ባለ ድምፅ እንዲህ ሲል መረቀ በሰጠው ተስፋ መሠረት ለሕ ዝቡ ለእስራኤል ዕረፍትን ለሰጠ ግሄ ሬሮ ምስጋና ይግባው በባሪያው በሙሴ አማ ካይነት ከተሰጠው መልካም ተስፋ ሁሉ አንድም ቃል አልቀረምና አምላካችን ሃለዝጨሪ ከአባቶቻችን ጋር እንደ ነበረ ሁሉ ከእኛም ጋር ይሁን አይ ተወን አይጣለንም ኝበመንገዱም ሁሉ እንድንሄድ ለአባቶቻችን የሰጣቸውን ትእዛዞች ሥርዐቶችና ደንቦች እንድንጠ ብቅ ልባችንን ወደ እርሱ ይመልስ በየዕለቱም ባሪያውንና ሕዝቡን እስራ ኤልን በሚያስፈልጋቸው ሁሉ እንዲ ረዳቸው ይህች ጳንሂዳጩሌረ ፊት ያቀረብኋት የራሴ ልመና በቀንና በሌ ሊት ወደ አምላካችን ወደ ጳዳግለዳዝ ዜ ፊት ትቅረብ ይኸውም የምድር ሕዝ ቦች ሁሉ ዳጳሮሂዳዝጩሌሪድ ብቻ አምላክ እንደ ሆነና ከእርሱ በቀር ሌላ እንደ ሌለ ያውቁ ዘንድ ነው ስለዚህ እንደ ዛሬው ዕለት ሁሉ በሥርዐቱ እንድት ኖሩና ትእዛዙን እንድትጠብቀ ልባችሁ ለአምላካችሁ ተዳ ግሂዳጩሌረ የተገዝቨ ይሁን ነገሥት የቤተ መቅደሱ መመረቅ ተጓ ምብ ዜና ከዚያም ንጉሥና ከእርሱ ጋር ያሉት እስራኤል ሁሉ ጳሮሂዳለዝሌረር ፊት መሥ ዋዕት አቀረቡ ሰሎሞንም ሃያ ሁለት ሺህ በሬ መቶ ሃያ ሺህ በግና ፍየል የኅ ብረት አቀረበ ንጉሥና እስራኤላውያንም ሁሉ ያናዳሂዳሠሬጨሌረፇፖ ቤተ መቅደስ በዚህ ሁኔታ ቀደሱ በዚያኑ ዕለትም ንጉሥ ጳንሂዳዝሌሴረ ቤተ መቅደስ ፊት ለፊት ያለውን የአደባ ባዩን መካከለኛ ክፍል ቀደሰ በዚያም የሚ ቃጠለውን መሥዋዕት የእህል ቀሩርባንና የኅብረት መሥዋዕቱን ስብ አቀረበ ይህን ያደረገውም ዳጳግሂዳሄሴረ ፊት የነበረው የናስ መሠዊያ ከትንሽነቱ የተነሣ የሚቃጠለ ውን መሥዋዕት የእህሉን ቀሩርባንና የኅ ብረት መሥዋዕቱን ስብ መያዝ ባለመ ቻሉ ነበር በዚያን ጊዜም ሰሎሞን አብረውት ካሉት የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ ጋር ማለ ትም ከሐማት መተላለፊያ እስከ ግብፅ ደረቅ ወንዝ ካለው ምድር ከተሰበሰበው ታላቅ ጉባኤ ጋር በዓሉን አከበረ እነር ሱም ሰባት ቀን በተጨማሪም ሌላ ሰባት ቀን በድምሩ ዐሥራ አራት ቀን ከበአምላካ ችን ሀኋቨሂዳጩሴረ ፊት በዓሉን አከበሩ በሚቀጥለው ቀን ሕዝቡን አሰናበተ ሕዝ ቡም ንጉሥን መረቁ ዳግ ሂዳዝጋጨረ ለባሪ ያው ለዳዊትና ለሕዝቡ ለእስራኤል ባደረ ገው በጎ ነገር ሁሉ ከልብ ተደስተው ሐሜት በማድረግ ወደየቤታቸው ተመለሱ ዳግሂዳወሔሴረ ለሰሎሞን ዳግመኛ ተገለጠ ተጓ ምብ ዜና ሰሎሞን ያላኋንሂዳዝሴረ ቤተ መቅደ ስና የራሱን ቤተ መንግሥት ሠርቶ ከጨረሰና ለመሥራት የፈለገውንም ሁሉ ካከናወነ በኋላ ዳሮዳዝቨጩ ሴረ ለሰሉሞን በገባዖን ተገልጦለት እንደ ነበረ ሁሉ ዳግም ተገለጠለት ጳዳዕጴረም እንዲህ አለው በፊቴ ያቀረብኸውን ጸሉትና ልመና ሰምቻለሁ ይህን የሠራኸውንም ቤተ መቅደስ ስሜን በዚያ ለዘላለም እንዲኖር በማድረግ ቀድሼዋለሁ ዐይኖቼና ልቤ ምን ጊዜም በዚያ ይሆናሉ ። ነገ ነ ዜና ዘጐ ሳሙእ ነ ሳሙ ዘፍ ሳሙ ዜና ሳሙ ቀ። ሳሙ ሳሙ። አላቸው ሳሙ ነገ ሳሙ ነ ዘፀ ዘዳ ሳሙ ነ ዜና ነ ሳሙ ነገ ነ ምሳ ዘሌ ሳሙኣ ። በአብያና በኢ ዮርብዓም መካከልም ጦርነት ነበር አብ ያም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ በዳዊትም ከተማ ተቀበረ ልጁም አሳ በእግሩ ተተክቶ ነገ ሠ የይሁዳ ንጉሥ አሳ ተጓ ምብ ዜና ተጓ ምብ ዜና የእስራኤል ንጉሥ ኢዮርብዓም በነገሠ በሃያኛው ዓመት አሳ የይሁዳ ንጉሥ ሆነ በኢየሩሳሌምም አርባ አንድ ዓመት ነገሠ አያቱ መዓካ ትባላለች እርሷም የአቤሴሉም ልጅ ነበረች ነ ሳሙ ነ ነ ቀ ዜና ነ ፋ ሳሙ ዘዳ ሳሙ ነገ ቀ ነዜና ነ ዜና ሳሙጸ ተዕ ነገ ዘፀ ነ ነ ኢሱ ነ ቀ ኢሱ ነ አሳ አባቱ ዳዊት እንዳደረገው ሁሉ ጳሂጸለይራ ፊት መልካም የሆነውን ነገር አደረገ የቤተ ጣዖት ወንደቃዎ ችን ከምድሪቱ አባረረ አባቶቹ የሠሯቸ ውን ጣዖታት ሁሉ አስወገደ ጆአስ ጺያፊውን የአሼራ ምስል ዐምድ በማቆሟ አኢያቱን መዓካን ከእቴጌነቷ ሻራት ጣዖቷንም ሰባ ብሮ በቄድሮን ሸለቆ አቃጠ ለው አሳ የማ ምለኪያ ኩረብታዎችን ፈጽሞ ባያስወግ ድም እንኳ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ልቡ ጳግሂዳጩሬረ የተዝ ነበር አባቴና እርሱ ሐዳግሂዳጩፊሌረሪ የቀደሱትን ብርና ወርቅ እንዲ ሁም ፅቃዎችን አምጥቶ ወደ ጳንጂዳጩሌረ ቤት አስገባ አሳና የእስራኤል ንጉሥ ባኦስ ዘመነ መንግሥታቸውን ያሳለፉት እርስ በርስ በመዋጋት ነበር የእስራኤል ንጉሥ ባኦስ ይሁዳን ለመውጋት ወጣ ከዚያም ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ አሳ ግዛት ማንም እንዳ ይገባና እንዳይወጣ ለመቄጣጠር ራማን ምሽግ አድርጎ ሠራት አሳም ያጳኋግሂዳዝሯዝሴኔረ ቤትና በቤተ መንግሥቱ ግምጃ ቤት የቀረውን ብርና ወርቅ በሙሉ ወሰደ ከዚያም በታማኝ ሹማ ምቱ እጅ በደማስቆ ይዝዛ ለነበረው ለጠብ ሪሞን ልጅ የአዚን የልጅ ልጅ ለሆነው ለሶርያ ንጉሥ ለቤን ሀዳድ ላከው እን ዲህም አለ በአባቴና በአባትህ መካከል የስምምነት ውል እንደ ነበረ ሁሉ አሁ ንም በእኔና በአንተ መካከል ይኑር እነሆ የብርና የወርቅ ገጸ በረከት ልኬልሃለሁ አሁንም የእስራኤል ንጉሥ ባኦስ ወደ መጣበት እንዲመለስ ሄደህ ከእርሱ ጋር ያደረግኸውን የስምምነት ውል አፍርስ ቤን ሀዳድም የንጉሥ አሳን ሐሳብ ተቀብሎ የጦር አዛሦቹን በእስራኤል ከተሞች ላይ አዘመተ ዒዮንን ዳንን አቤልቤት ማዕካን እንዲሁም ንፍታሌምን ጨምሮ ጌንሳሬጥን በሙሉ ድል አደረገ ባኦስም ይህን ሲሰማ በራማ የጀመረውን የምሽግ ሥራ አቁሞ ወደ ቴርሳ ተመ ለሰ ኻንጉሥ አሳ አንድም ሰው እንዳይቀር በይሁዳ ሁሉ ዐዋጅ አስነገረ ከዚ ያም ሕዝቡ ባኦስ በራማ አስቀሞጦት የነበረውን ድንጋይና ዕንጨት አጋዘ ንጉሥም በዚሁ ምጽጳንና በብንያም ውስጥ ጌባን ሠራ አንዳንድ የዕብራይስጥና የሰብዓ ሊቃናዳ ጋር ይስማማሉ አብዛኞቹ የዕብራይስጥ ት ም ይላሉ ራና በተኑ እና ላይ እንዳንድ የዕብራይስጥና ትር ሉ አብዛኞቹ ዚህ ጋር ይስማማሉ አንዳ ች ግን ደዳም ይላሉ በአሳ ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሌላው ነገር በሙሉ ያደረገውም ሁሉና የ ሠ ራቸውም ከተሞች በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ ተጽፈው የሚገኙ አይደሉምን። ንጉሥ አሳ በሸመገለ ጊዜ ግን እግሮቹ ታመው አሳ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ እነርሱ በተቀበሩበትም በአባቱ በዳዊት ከተ ማ ተቀበረ ልጁ ኢዮሣፍጥም በእግሩ ተተ ክቶ ነገሠ የእስራኤል ንጉሥ ናዳብ በይሁዳ ንጉሥ በአሳ ዘመነ መንግሥት በሁለተኛው ዓመት የኢዮርብዓም ልጅ ናዳብ በአስራኤል ላይ ነገሠ ሀለት ዓ መትም ዝዛ እርሱም በአባቱ መንገድ በመሄድ አባቱ የሠራውንና እስራኤልም እንዲሠሩ ያደረገውን ኀጢአት በመሥራ ት ጳዳሂዳሌረድ ፊት ክፉ ድርጊት ፈ ጸመ ናዳብና መላው እስራኤል በፍልስጥ ኤም የምትገኘውን የገባቶንን ከተማ ከበው ሳሉ ከይሳኮር ነገድ የተወለደው የአኪያ ልጅ ባኦስ ዐምዖ በመነሣት ናዳብን በገባ ቶን ገደለው መኝባኦስ ናዳብን የገደለውና በእግሩ ተተክቶ የነገሠው የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነ በሦስተኛው ዓመት ነው ወዲያውኑ እንደ ነገሠም የኢዮርብዓምን ቤተ ሰብ በሙሉ ፈጀ ጳግሂዳወሌሬሪድ በሴሎናዊው ባሪያው በአኪያ በኩል እንደ ተናገረው ከኢዮርብዓም ቤተ ሰብ አን ድም ሰው በሕይወት ሳያስቀር ሁሉንም አጠፋቸው ይህም የሆነው ኢዮርብዓም በሠራው ኀጢአትና እስራኤልም እንዲሠሩ በማድረጉ ምክንያት የእስራኤል አምላክ ። በሰማርያም ተቀበረ ልጁም አክዓብ በእ ግሩ ተተክቶ ነገሠ ታሪክ ተጽፎ ዖምሪ ከአባቶቹ የሚገኝ አይደለ ጋር አንቀላፋ አክዓብ የእስራኤል ንጉሥ ሆነ ሇሠየይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በሠላሳ ስምንተኛው ዓመት የዖምሪ ልጅ አክዓብ በእስራኤል ላይ ነገሠ በሰማርያም ሆኖ እስራኤልን ሃያ ሁለት ዓመት ገዛ የዖምሪ ልጅ አክዓብ ከእርሱ አስቀድሞ ከነበሩት ሁሉ ይልቅ ዳግ ዳዝጩሌረ ፊት ክፉ ነገር አደረገ የናባጥን ልጅ የኢ ዮርብዓምን ኀጢአት እንደ ቀላል ነገር ከመቀጠሩም በላይ የሲዶናውያንን ንጉሥ የኤትበኣልን ልጅ ኤልዛቤልን አገባ ሄዶም በኣልን አመለከ ሰገደለትም። ነ ኢሱ ሳሙ ኢሱ ሳሙኤር ነገ ሳሙ ነገ ዘሌ ሳሙ ነገ ሳሙ ዘፍ ሳሙ ዘፀ ዘሌዘዳ ሐሥ ኢሳ ዘሌ ነገር ደረሰ ቦታውም በኢይዝራኤል ውስጥ ከሰማርያ ንጉሥ ከአክዓብ ቤተ መንግ ሥት አጠገብ ነበር አክዓብም ናቡ ቴን የወይን ተክል ቦታህ ከቤተ መን ግሥቴ አጠገብ ስለ ሆነ የአትክልት ቦታ እንዳደርገው ልቀቅልኝ በምትኩ ከዚህ የበለጠ የወይን ተክል ቦታ እሰጥሃለሁ የተሻለ ሆኖ ከታየህም የሚያወጣውን ገንዘብ እከፍልሃለሁ አለው ናቡቴ ግን ዐፅመ ርስቴን እለቅልህ ዘንድ ዳግዳዝሴረ አይበለው ሲል መለ ሰለት ኢይዝራኤላዊው ናቡቴ ዐፅመ ርስ ቴን አልለቅልህም ስላለው አክዓብ ተበ ሳጭቶና ተቄጥቶ ወደ ቤቱ ገባ አኩ ርፎም በዐልጋው ላይ ተኛ ምግብም መብላት ተወ ሚስቱ ኤልዛቤልም ወደ እርሱ ገብታ እስከዚህ የተበሳጨኸው ምግብስ የማት በላው ለምንድን ነው። አለ የእስራኤልም ንጉሥ ለኢዮሣፍጥ መኖ ሩንማ በእርሱ አማካይነት ያላንግሂዳጩሬሌ ረ ፈቃድ የምንጠይቀው አንድ ሰው አሁንም አለ ነገር ግን ምን ጊዜም ቢሆን ስለ እኔ ክፉ እንጂ አንዳችም መልካም ትንቢት ተናግሮ ስለማያውቅ እጠላዋለሁ ይህም ሰው የይምላ ልጅ ሚክያስ ነው አለ ነገሥት ኢዮሣፍጥም ንጉሥ እንዲህ ማለት አይ ገባውም ሲል መለሰ ስለዚህ የእስራኤል ንጉሥ ከሹማምቱ አንዱን ጠርቶ በል የይምላን ልጅ ሚክ ያስን በፍጥነት አምጣው አለው የእስራኤል ንጉሥና የይሁዳ ንጉሥ ኢዮ ሣፍጥ አልባሰ መንግሥታቸውን ለብሰው በሰማርያ ቅጥር በር አጠገብ ባለው አውድ ማ ላይ በየዙፋናቸው ተቀምጠው ሳለ ነቢያቱ ሁሉ በፊታቸው ትንቢት ይናገሩ ነበር በዚህ ጊዜ ሴዴቅያስ የተባለው የክንዓና ልጅ የብረት ቀንዶች አበጅቶ ዳግሂዳዝዕ « እንዲህ ይላል ሶርያውያን እስኪጠፉ ድረስ የምትወጋቸው በእነዚህ ነው አለው የቀሩትም ነቢያት ሁሉ ዳግሂዳዝፊሌረ በንጉሥ እጅ አሳልፎ ይሰጣታልና በገለዓድ የምትገኘውን ሬማትን ወግተህ ድል አድ ርግ በማለት በአንድ ቃል ትንቢት ይና ገሩ ነበር ከዚያም ሚክያስን ሊጠራ የሄደው መል እክተኛ እነሆ ሌሎቹ ነቢያት ንጉሥ ድል እንደሚያደርግ በአንድ ቃል ትንቢት እየተናገሩለት ነውና ያንተም ቃል ከእነ ርሱ ጋር አንድ እንዲሆን እባክህ መልካም ነገር ተናገር አለው ሚክያስ ግን ሕያው ለግሂለዳፇይሌ ረፖ ለእርሱ የምነግረው ዳግሂዳቕሄይሌረ የነገረኝን ብቻ ነው አለ እዚያም እንደ ደረሰ ንጉሠ ሚክ ያስ ሆይ በገለዓድ በምትገኘው ሬማት ላይ እንዝመትባት ወይስ እንተው። አክዓብም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ ልጁ አካዝያስም በእግሩ ተተ ክቶ ነገሠ የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ ተጓ ምብ ዜና የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ በነገሠ በአ ራተኛው ዓመት የአሳ ልጅ ኢዮሣፍጥ በይሁዳ ነዝ ኢዮሣፍጥ ሲነግሥ ዕድሜው ሠላሳ አምስት ዓመት ነበር እርሱም በኢ የሩሳሌም ሃያ አምስት ዓመት ገዛ እናቱ ዓዙባ ትባላለች እርሷም የሺልሒ ልጅ ነበረች ጓበአካሄዱም ሁለ የአባቱን ነ ነ ነ ዜና መዝ አሞ ነገ ዜና ዘዳ ነገ ነ ዙጉ ነገ ነ መሳ ነ ነገሥት የአሳን መንገድ ተከተለ ከዚያች ፈቀቅ አላለም ዕጳኋግሂዳዝጨርም ፊት መልካም የሆነውን አደረገ ይሁን እንጂ በየኩረ ብታው ላይ ያሉትን የማምለኪያ ቦታዎች አላጠፋም ሕዝቡም በዚያ መሥዋዕት ይሠዋ ዕጣንም ያጥን ነበር እንዲሁም ኢዮሣፍጥ ከእስራኤል ንጉሥ ጋር በሰላም ኖረ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact