Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

① የሱፍ አበባ 1–75 (2).pdf


  • word cloud

① የሱፍ አበባ 1–75 (2).pdf
  • Extraction Summary

ከእናቴ ጋር ከባሕርዳር ወደ አዳስ አበባ የምበርበት ሰዓት እየቀረበ ነው። በኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢቲሀን በረራ ወደ አዲስ አበባ በይነቀጠና ኮሚቴ ጸሐፊ አያለዜ ሦስ ቴ ስብሰባ ላይ ተገናኝተናል። ቢታኒያ ቀጠሮ ነው መጨረሻወ ማየት ንፍቅ ብሎ ናፈቀኝ። ከፍቅረኛ ገላ ከተለየሁ ወራት አየተቆጠሩ ነው። አንደ አብርሐም በግ መስዋእት ያደረኳት ለሌላ ዓላማ ነው። ህሊናዬ ከመጠን በላይ ንጹህ ነው። ተለበጥኩ ቁጥር ሲጥ ሲጥ ከሚለው ሽቦ አልጋዬ ቀልጠፍ ብዬ ተነሳሁ። ከምድር ቤቴ ወጥቼ የደጀኔገና ልሁ ኢሳያስን ከፍሎች አቋርጩ ጣውላውን በር ከፍቼ በቀጭኗ ምሥጢራዊ መገገድ ወደ ጋራ የተበለ ቢታኒያ። ኢሕአፓ በማያውቅው ጉዞ ወደ ሱሉልታ መውጣቴ ነው። ዐይኖቼን አንዴ ፊት ለፊቴ ባለው የንጋት ትርኢት ላይ አሳረፍኩ። የዳቦ ወረፋ ነው። የአፍሪካ የዳቦ ቅርጫት ትባል የነበረችው ኢትዮጵያ ሕዝቧን አሰልፋ ዳቦ ማደል ከጀመረቹ ኑ ነው። ድርቅ የተ ሰ ጓኣ ጥሮ ርሀብ ግን ሁሌም የተዛባ ፖለቲካዊ መስመርና ፖሊሲ ውጤት ነው። ቀስት መስላ ብርርር እያለቶ ስተ ፕምጣ አየ ጐ ከአንዴም ሁለት ሦስቴ ፍቅር ደርሶብኛል ዛሬም በኔው ላይ ነው ይጫወትብኛናል። የጥላሁን ገሠሠ ድንቅ ዜማ ነው። በተወለድኩበት አካባቢ በማነገር ቃል ደግሞ እሩጌ። ሲጮኸ መለየ ቢታኒያ። ቢታኒያ። ወይዘሮ ማስተዋል የአጹብ ድንቅ ልጃቸውን ቁንጅና የሚመጥን ስም እንዴት አንዳጡ አልገባህአቹ ይሀንን ሁሉ ከራሴ ጋር ሳወራ የሚገረመው በማያገባኝነ ጣጣ ገብቼ መጨነቄን መርሳቴ ነው።መኪናዋን ወደፊት አንቀሳቀስካት የኑረዲንን ቤት ት ልሰጥ ስል አሷ ቀድማ የኢንፎርሜሽን ጥያቄ አነሳትልኝ ሰመረ ይሄን ነገር ከሁለት ወር ምናምን ወዲህ ነው የሰማሁት። ራዛ ማለት ሰሜን ኢትዮጵያ ውስቱ ከጻ ብኔ ዓይነት ነው። አንበጣ ተወዳጅ ምግቡ ነው። የአፉ ምንቃር ትልቅ ነው። አይየኛእር የሚያስቀው ነገር መብዛቱ። የክ ቢታኒያ። እየተጨነቀች ጠያቃኝ ለመልሱ አፍ አፌንአየችኝ ምን አስበሸ ነው። እሰከ ሦስት ሰዓት ተኩል አንደዚህ ድረስ የሚያጣድፍ ሥሩ ም መለስኩላት የዕለት ሥራ መርሀግብሬን ለማሰታወስ አየሞክርኩና ሱሉልታ መቆየታችንአገድ ጥሩ ያመጣ ይሆናለ ብዬ አየተመኘሁ። ገና ውይይት ከመጀመራችን ሁለታችንም አተረጓጎም ላይ ተለያይተናል። መመመ እ ድው ማለት ጀምራለች። አመስግፔ ፈሪሴ ላ ኮኔ በአዛውንቱ እርዳታ ጭምር ተደግፋ ከጀርባዬ ኮርቻው ላይ ወጣች። ለመጋሰብ አሁን ተራው የእሷ ነው። ስለምይዝሽ ደግሞ አትፍሪ። ሄአውነት አይደለም እልም ያለ ቅዢት ነው።

  • Cosine Similarity

በድርጅቱ በኩል የሚያገናኘን ምንም ዓይነት መስመር የለም ተልእኮ እንዳለን ብንግባባ አንኳን አንድም ቃል ትንፍሽ አንልም። በዚህ ጊዜ ይመስለኛል ወደ ኢሕአፓ የፖለቲካ ኮሚቴ ሊያሳድጉኝ የወሰኑት። ወደ አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ስንጠጋ ግን ችግር ተፈጠረ። እዚያው አካባቢ የነበሩ ሁለት ወንድና ሴት ፖሊሶቹ ኛው በር ብቻ ተከፍቶ አንድ በአንድ ውረዱ ተባልን ሦስ እኔ ያለሁበት የምሀሳ ኝ ይሁን አራተኛ ሰው ሆፔ ወረድኩ ጉድፈላ። አልኩ በሆዴ። ወይ ኢሳያስ አልኩ ለራሴ። ኢሳያስ አንዲህ ዓይነት የአካላት ወሬ አይገባውም። አንድ የተለየ ነገር ቢኖር ግቢው ውስጥ ውሻ ሲክዝ ማቹ በቀኝ በኩል ምንም ዓይነት የሰውም ይሁን የመኪና መንገድ የለም። ታዳጊው ሚካኤለ እናቱን ሊጠራ ይመስለኛል ወደ ሌላ ከፍል ሄዶ ገባ ወንበር ላይ ቁጭ ብለን ስንጠብቃቸው የአፍታ ጊዜ አገኘን። ቢታኒያ ትባላለቸ ሲለኝ ወይዘሮ ማስተዋል የነበሩበትን ከፍል በር ከፍተውት ብቅ አሉ ረዘም ሞላና ነቃ ያሉ ጠይምና ዘንካታ የሴት ወይዘሮ። ከል ፒበብ ብሎ ወደተከፈተው መስኮት ዘወር ስል ያልጠበኩት ሰው ያየሁ ሬ ሲለ በቀ በ ኣ ወደ ዋናው የፊት ለፊት በር ሄደ። ከአኛ በግራ በኩል የቆሻሻ ከምርከፊት ለፊት የመኪና ቅሪቶችበቀኝ በኩል ኩታ ገጠሙ የቀዩ በር መኖሪያ ቤት ግቢከጀርባ ጋራዥና ቢላል መስጊድየከበቡት ቤት። ኢሳያስአዩነ ሰደድ አድርጎመብራት ሲያበራና የወንድ ድምጽ ስሙን ሲጠራው አንድ ሆነ ኢሳያስ ተብሎ ሲጠራ ሳጥናሌል አድፍጦ የጠበቀን ያህል በጎርናናው ድምጹ ደንገጥ አልኩ። ወዲያው ኢሳያስ ቢጫ የቁመት ልክ መጋረጃ ገለጥ አደረገ ከግድግዳው ጋር የሚመሳሰል ጥቁር ጣውላ በር ብቅ አለ። ደጀኔ ቁጥር አንድ ሥራው ይሄ ነው። ወዲያው ግን የአግሬን ኮቴ ማንም በቅሬታ ይዘን ወይም በደስታ ይዝለል መልስ መስጠት ለድርጅቴ ሣል ተኝ ነ ስተዋል ከዋናው ቤት ብቅ አለ መጋ ነውኃ ኝ ወይዘሮ ማስተዋል ከዋናው ቤት ብቅ አሉ መርሆዬ አደረኩት ማነሸ ሰሙ መሰለ ሺ ትሁ ጀት ያርሳል ላቸው ሰላምታ ን ሓዓተ ነህ ልጄ። ኢሳያስ የለም። ከሸዋዬና ከደጀኔም ጋር አብሮ መብላትና በአንድ ጣሪያ ሥር መኖር በደንብ እያግባባን ኢሳያስ በእኔ ቦታ ይመጣል ያለኝ ልጅ አንተ ነህ ድምጻ ን መጣ። ሰምን እሁን በዚች ሴኮንድ አ በሌላ በኩል ግን አንድ ያልፈታሁት ችግር አለብኝ። ብዬ በሆዴ ምንም ችግር የለም። በቀጭኗ መንገድ አልፌ በምሥጢራዊው ወሬያት ር በኩል ጋራዥ ገባሁ። የቢሮዬን በር ከፍቼ ብቅ አልኩ። ወዲያው ደግሞ ሌ የሚመጣ ሰው ኮቴ ተሰማኝ። መጀመሪያ የሄድኩት ወደ ዋናው ቤት ወደ ወይዘሮ ማስተዋል ነው። ምንም ተግር የለም። ይንገሯት ተዘጋጅታ ትጠብቀኝ እየመሸስለሆነ እንድ ሰዓት ላይ መኪና ይዝ በዚህ በውጭ በር በኩል አመጣለሁ ምን ያህል እንደተርበተበትኩ አላወቅም። ከቤታቸው በር በውጭ በኩል ትንሽ አለፍ ብዬ አቁሚ ሜ እስቲ ብቅ በይ እንች የዉበት ፈርጥ በጀርባው መስታወት የቤታቸውን በር አኪ ቢታኒየ በሩን በጥይት ፍጥነት ከፍታ ወጥታ ውልብ ብላ መጣች የገቢናውን በር ከ ጓ ቾቼ ስጠብቃተ የኋለኛውን በር በዚያው ፍጥነተ ከፍታው ገባች። አንድ የሆነ ሰው ከጭለማው ጠባብ መንገድ አመር ብሎ ሲወጣ ትኩር ዬ ዐየሁት። ቢታኒያ ቀጠሮ በሚመስል ግንኙነት የጨበጠችው ሰው ይህ ነው። ቢታኒያ ትቀልጃለሽ አንዴ። በምስጢራዊው በር በኩለ ገብቼ ቁጭ አልኩ። ወፉ ምድር ቤት መማነ አልቻልኩም በጋራ ዋና በር በኩል ወጣሁ። ይሄን ሳስብ አንድ የሆነ ታዋቂ ሰው አባባል ትዝ አለኝ። ለምን መልስ የለም። ከተሳካለት በአኛ በኢሕኢፓዎች ቀድሞ የማየት ችግር ብቻ መሆን አለበት ኢሳያስ ምንም ሳያነጋገረኝ ወዲያው ወዲያው ያዛጋል። ከአንድ ትልቅ ቪላ ቤት ስንደርስ ከግቢው የጎን በር ፊት ለፊት ሞተር አጥፍቼ ቆምኩ። ምድር ቤት መኖሪያ ከፍሌ ውስጥ ነኝ። ቢታኒያ። መኪናዋን ወደፊት አንቀሳቀስካት የኑረዲንን ቤት ት ል ሰብስቤ ወደ ቢታኒያ ተመልስኩ። ቢታኒያ። ሁለታችንም ለቅስቀሳው ፍሌ ማሳየታችን ገረመኝ በቃ ቢታኒያ የእኛ ሰው ናት ማለተ ነው አልም የለት ኢፒ ሳትሆነ አትኗኞ አልኩኝ በሆዴ። በቃ የእኛ ሰው ናት። ተመልሰን ወደ ዋናው መንገድ ገባን። ለዐመል ያህል የሆነ አስተያየት ልሰጥ ስል አሷ ቀድማ የኢንፎርሜሽን ጥያቄ አነሳትልኝ ሰመረ ይሄን ነገር ከሁለት ወር ምናምን ወዲህ ነው የሰማሁት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact