Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

1 የመጽሀፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት.pdf


  • word cloud

1 የመጽሀፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት.pdf
  • Extraction Summary

አጻጻፋቸውም በስብከት በንግግርና በትርጓሜ መልክ ነው። ሙሉ ማውጫ ቢሆን ከዐሥር ሺህ በላይ አርእስት ስለሚኖሩት መጽሐፉ ይከብድ ነበር። ብዙ ሰዎችንና ቦታዎችን በስም ዝርዝር ማቅረብ አስፈላጊ ሆኖ አልተገኘም ታሪካውያን አይደሉምና ነው። ስለ አንዳንድ አሳቦች በመጽሐፍ ቅዱስ መገለጥ ነው። ለዚህም መገለጥ ሰው የሚሰጠው ተገቢ የሆነ የአፀፋ ምላሽ ማመንና መታዘዝ ነው ጢሞ ይሁዳ ቆሮ ። ይህ ፊል ዘጸ ። በግንብ ላይ የሥበነሶሬቭዥ። ሄርሜንበግሪክ ሃይማኖት የዋናው አምላክ የድያ ጓደኛና መልእክተኛ ተብሎ ይታመንበት የነበረ አምላክ ነው ሐሥ መንፈስ ቅዱስ የምእመናን አጽናኝ ነው ቆሮ ። መጽናናት ማለት መጠናከር ሲሆን ምእመን በሚገጥመው ድካም የሚያጠነክረው እግዚአብሔር ነው በኃጢአቱም ብዛት የተስፋ መቀረጥ ድካም እንዳይገጥመው አጽናኙ ወይም ጠበቃው ክርስቶስ አለ ዮሐ ። ባልና ሚስት እንዲለያዩ የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም ሚል ማቴ ። ነገር ግን በዝሙት ምክንያት ተፈቅዷል ማቴ ። ሴትም በዚህ ዓይነት ልታገባ ትችላለች ቆሮ ። የሕዝቡ መሪና ፈራጅ ነበረ ዘጸ ። አብዛኛዎቹ በእጁ ስለ ተጻፉ አምስቱ የኦሪት መጻሕፍት «የሙሴ» ተብለው ይጠራሉ ሉቃ ። ሙሴ አስቀድሞ በትንቢትና በምሳሌ ስለ ክርስቶስና ስለ ሞቱ ጻፈ ዮሐ ስለ ትንቢቱም መፈጸም በታቦር ከክርስቶስ ጋር እንዲነጋገር ዕድል አገኘ ሉቃ ዘጸ ቆሮ ። ስለ ሕይወቱ ዘመን የምናነበው ከዘጸ መጀመሪያ እስከ ዘዳ መጨረሻ ድረስ ነው። ሙሴ ከሌዊ ነገድ በተወለደ ጊዜ የእስራኤል ሕዝብ በግብጽ በባርነት ነበሩ ዘጸ ። የፈርዖን ሴት ልጅ «ከውሃ አውጥቼዋለሁና» ስትል ሕፃኑን ሙሴ ብላ ሰየመችው ዘጸ ። ሙሴም እስከ አርባ ዓመት ድረስ የአማቱን በጎች በምድረ በዳ ሲጠብቅ ቆየ ዘጸ ዕብ ሐሥ ። በጎችንም በኮሬብ አቅራቢያ ሲጠብቅ ሳለ እግዚአብሔር ተገለጠለት እስራኤልን ከባርነት እንዲያወጣ ወደ ፈርዖን ላከው ወንድሙ አሮን እንዲናገርለት ፈቀደ ዘጸ ም እና ሐሥ ። በማራ በኤሊም በራፊዲምም በኩል ወደ ሲና ሲጓዝ ሙሴ የሕዝቡን ማንጐራጐር እየታገሠ በጸሎት የሚያስፈልገውን ሁሉ ሰጣቸው እጆቹንም ዘርግቶ በሚጸልይበት ጊዜ ጠላቶቻቸው በውሃ ሰጥመው ተሸነፉ ዘጸ ። ሙሴም ተቄጥቶ ጽላቱን መሬት ላይ ጣለው ጣዖቱን ሰባበረ ለሕዝቡ ግን ጸለየ። የሙሴ ጠባይ ሙሴ እጅግ ትሑት ነበር ግብጻዊውን በንዴት የገደለው ሙሴ የእስራኤልን መቃወምና ማጐረምረም ብዙ ጊዜ ታገሠ። ሙሽራ የፀሐይ መዝ የእግዚአብሔር አብ የክርስቶስም ምሳሌ ነው ኢሳ ማቴ ዮሐ ። «ጋብቻ» «ሠርግ» ይመ ሙሽራይቱመዝሪት ለመጀመሪያ ጊዜ የምታገባ ሴት ዮሐ ። ሙታንየሞቱ ሰዎች ሉቃ ። ከልጆችዋም አንዱ ባቱኤል የርብቃና የላባ አባት ነበረ ዘፍ ። «ሰለጳዓድ» ይመ ሚልክያስ «መልእክተኛዬ» ማለት ነው። ሚክያስየስሙ ትርጐም «እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው። የይምላ ልጅ በአክዓብ ዘመነ መንግሥት በሰማርያ ትንቢት ይናገር ነበር። የሚክያስ ትንቢትሟክያስ ትንቢት መናገር የጀመረው ከሰማርያ ውድቀት በፊት ማለትም ከ ከክበ ነበር። ይህም የሚፈጸመው በክርስቶስ ነው ። ገበሬ እህሉን በማሄጃ እያበራየ ሲወቃ ማለደ ጧት ተነሣ ማቴ ሉቃ ። አንዱ ስለ ሌላው ለመነ ሮም ። «ምልጃ» ይመ ማልኮስበጌቴሴማኒ ጆሮውን ጴጥሮስ የቁረጠውና ኢየሱስ የፈወሰው የሊቀ ካህናቱ ባሪያ ሉቃ ዮሐ ። ማረ ዕዳን ወይም ብድርን ሰረዘ ቸርነት አደረገ ማቴ ። ኃጢአትን ይቅር አለ ማቴ ሮም ። «ምሕረት» ይመ ማረሻበመጀመሪያ ሰዎች በሹል እንጨት ያርሱ ነበር። ማር ከዐለት ድንጋይ ዘዳ ከዛፍና ከመሬት ሳሙ ከምድረ በዳም ይገኛል ማቴ ። ከነዓን ወተትና ማር የምታፈስ አገር ተባለች ዘጸ ። ማር እንዲሁ ይበላ ነበር ሉቃ ለምግብ ማዘጋጃም ይጠቅም ነበር ዘጸ ። እናቱ ማርያም ትባላለች ሐሥ ። ቤትዋ በኢየሩሳሌም ነበር። አጎቱ በርናባስና ጳውሎስ ለስብከት ሥራ ሲጓዙ ማርቆስ ያገለግላቸው ነበር ቆላ ሐሥ ። ከእነርሱ ጋር እስከ ጴርጌ ደርሶ ከዚያ በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሰ ሐሥ ። ጳውሎስና በርናባስ በእርሱ ምክንያት ሲለያዩ ማርቆስ ከበርናባስ ጋር ወደ ቆጵሮስ ሄደ ሐሥ ። የማርቆስ ወንጌል ከሌሎች ወንጌላት አጭር ነው ምክንያቱም የጌታን ልደት ባለመጻፉ ከብኪ ብዙ ባለመጥቀሱ ብዙ የክርስቶስን ትምህርቶችና ምሳሌዎች ባለመመዝገቡና ስለ ትንሣኤውም በአጭሩ የሚተርክ በመሆኑ ነው።

  • Cosine Similarity

የሐዋርያትን ሥራ መልእክታትን በተለይ ሐሥ ቆሮ ይመ የቱና የጳውሎስ ሥልጣን ሐዋርያት በቤክ አስተዳዳሪዎችና የትምህርት ኅላፊዎች ነበሩ ዮሐ ሐሥ ቆሮ ። «ሐዋርያ» «መንፈስ ቅዱስ» «ጴጥሮስ» «ጳውሎሰ» ይመ ሐውልችትየመታለቢያ ድንጋይ ወይም የድንጋይ ክምር ዘፍ ኢያሱ ገሳሙ ሳሙ ። የእስራኤላውያን ስም የተጻፈበትን መጽሐፍ ዜባዚመለክትም ዘጸ መዝ ብዙ ጊዜ ከሥጋዊ የሕይወት መጽሐፍ ሕይወት ቀጥሎ የዘለዓለምን ሕይወት የሚወርሱትን ምእመናንን ሁሉ ያሳያል ኢሳ ዳን ሉቃ ፊል ራእ ። «ሕግ» አምስቱን የሙሴ መጻሕፍት ማቴ ሉቃ እና ብኪ በሙሉ ዮሐ ሊያመለክት ይችላል። ዘፍ ዘጸ መሳ ሳሙ ዘካ ከዚህ የተነሣ «የእግዚአብሔርን መልአክ» እግዚአብሔር ወልድ ነው የሚሉ አሉ። በዚህ መጽሐፍ የእግዚአብሔር ስም አንድ ጊዜ ብቻ ተጠቅሷል ። የእግዚአብሔር ሥልጣን ምሳሌ ነው ማቴ ። ምክንያቱም እግዚአብሔር መንፈስ ነውና እርሱ ሁሉ በሁሉ ይሆናል ሉቃ ቆሮ ። በብኪ ዘመን የአብርሃም ዘር እስራኤል ይሁዳና በህመሸበይላአጸዚኣብሔር መንግሥት ሆነች ዘጸ መንግሥች መንፈስ ቅዱስ ማቴ ። መንፈስ ቅዱስ በርግብ ማቴ የእግዚአብሔር መንግሥት ሆናለች ቆላ በእሳት ማቴ ሐሥ በነፋስ ጴጥ ። መንግሥታት ዮሐ በእግዚአብሔር ጣት ማቴ በየአርእስታቸው «የእግዚአብሔር መንግሥት» እና ሉቃ ያነጻጽሩ በእስትንፋስ ኢዮብ «መንግሥተ ሰማያት» «አቡነ ዘበሰማያት» ይመ መንፈስ መናፍስትረቂቅ የማይጨበጥና የማይዳሰስ የማይታይም። እግዚአብሔር መንፈስ ነው ዮሐ ። ሰው መንፈስ አለው። ሰው ሥጋና መንፈስ ነው ማቴ ቆሮ ። «ነፍስ» ይመ በእግዚአብሔር ዘንድ የተሰበረ መንፈስ የተወደደ ነው መዝ ማቴ ። የመንፈስ ቅዱስ ስሞችና ምሳሌዎች መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ዮሐ የእግዚአብሔር መንፈስ ሮም የጌታ የክርስቶስ መንፈስ ሮም ቆሮ የእውነሕ ሟ ዮሑ አጽናኝ ዮሒ ክህነ በኤ ተመስሏል። መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነውና በሁሉ ዘንድ ይገኛል መዝ ቅዱስ ነውና ሁሉን ይቀድሳል ጴጥ ። የመንፈስ ቅዱስ አካላዊነት እኔ ባይነት አንዳንድ ሰዎች መንፈስ ቅዱስ አካላዊ መንፈስ ሳይሆን እንደ እሳት ሙቀት ያለ የእግዚአብሔር ኃይል ነው ይላሉ መቅ ግን እንደዚህ አያስተምርም። መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ስለሆነ መንፈስ ነው ሥጋና አጥንት የለውም ዮሐ ። ሀ መንፈስ ቅዱስ ከአብና ከወልድ ጋር ይጠቀሳል ሆኖም በእነዚህ ጥቅሶች ከእነርሱ በአካል የተለየ መሆኑን እንረዳለን ኢሳ ማቴ ቆሮ ጴጥ ። ሐ መንፈስ ቅዱስ አሳብን ይገልጣል ዮሐ ሮም ይፈቅዳል ሐሥ ቆሮ ይናገራል ሐሥ ይወቅሳል ዮሐ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ይመረምራል ቆሮ ስሜት ይሰማዋል ኢሳ ኤፌ ። መ መንፈስ ቅዱስ ራሱ ኃይል አለው ሉቃ ሐሥ ሮም ። ለ በአንድ ቦታ ስለ እግዚአብሔር የተነገረው በሌላ በኩል ስለ መንፈስ ቅዱስ ይጠቀሳል ዘጸ እና ዕብ ኢሳ እና ሐሥ እና ። ሐ መንፈስ ቅዱስ በሁሉ ዘንድ ይገኛል መዝ ። መ የአምላክነቱን ሥራ ይሠራል ይፈጥራል ዘፍ ሻሽ ከ ሙታንን ያስነሣል ሮም መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ በብሉይ ኪዳን በብኪ የመንፈስ ሖሥ በክርስቶስ አንድ ማኅኀበር አንድ ፈለ ሚክ ት ያ ኃያልም ዘርፍ ሀ ዓለም ሲፈጠር መንፈስ ቅዱስ ምድርን ያደራጅ ሰጣቸው ሉ ቃታ ሒሥ ። መንፈስ ቅዱስ ሀ ቅድስት ድንግል ማርያም ክርስቶስን የወለደችው ሉቃ በመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ነው ማቴ ። ሐ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ በኃይሉ ተአምራትን አደረገ አገልግሎቱንም ፈጸመ ማቴ ሉቃ ዮሐ ሐሥ ዕብ ። በፊት መንፈስ ቅዱስ በአንዳንድ መሪዎች ላይ በኃይል ይወርድ ነበር አሁን ግን ምእመናን ሁሉ መንፈስ ቅዱስን ይቀበላሉ ልዩ ልዩ ስጦታም ይሰጣቸዋል ኢዩ ዮሐ ሐሥ ። ሐ ለጥምቀት መንፈስ ቅዱስ የወረደላቸው ወደ አዲስ ሁኔታ እንዲገቡ ነው ሐሥ መንፈስ ቅዱስ እንደዚህ በ በክብር ያለ መሆኑን እንደዚህ በማሸዕስ ሁ ፒን ይ ይታያል እንደዚሁም ማንም ሰው ሲያምን መንፈስ ቅዱስን ይቀበላል በመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት የክርስቶስ አባል ይሆናል ሐሥ ቆሮ ። መንፈስ ቅዱስና ምእመናን መጀመሪያ መንፈስ ቅዱስ ሰው ንስሓ እንዲገባና በክርስቶስ እንዲያምን ልብን ይለውጣል ከዚያም በኋላ ያድርበታል ሮም ቆሮ ቲቶ ። መንፈስ ቅዱስ በሰው ልብ ሆኖ ያ ሰው የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ይመሰክርለታል መንግሥቱንም እንዲወርስ ያረጋግጥለታል ሮም ቆሮ ገላ ኤፌ ። ዓለም መንፈስ ቅዱስ በዚህ መንፈስ ቅዱስ ዓለም ሰዎችን ኃጢአት ከመሥራት ይገታቸዋል ዘፍ ስለ ኃጢአትም ይወቅሳል ዮሐ ነገር ግን ሰው የእግዚአብሔርን ነገር ከመንፈስ ቅዱስ ከተረዳና ካወቀ በኋላ ቢተወውና ቢነቅፈው የመመለስ ተስፋ አይኖረውም ማቴ ዕብ ። መንፈስ ቅዱስና መጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ የእውነት መንፈስ ነውና ሁሉን ወደ እውነት ይመራል። «መጽሐፍ ቅዱስ» ይመ መኖቀለብ። ምእመናን የእግዚአብሔርን ስጦታ ሁሉ እንደሚቀበሉ መንፈስ ቅዱስ መያዣቸው ነው ቆሮ ኤፌ ። «ፈውስ» ይመ በብኪ እግዚአብሔር የእስራኤል መድኃኒት ይባላል መዝ ኢሳ ። በአኪ መድኃኒት ሲል ስለ እግዚአብሔር አብ ወይም ስለ ክርስቶስ ብቻ እንጂ ስለ ሰው አይናገርም ሉቃ ጢሞ ቲቶ ። መንፈስ ቅዱስን በመስጠት ዮሐ ቆሮ ዕብ ። እንደተቀበለ ገለጠ ገላ መጽሐፍ ቅዱስ የአዳምን ወይም የዘፍጥረትን ጸሓፊ ቃላት እንደ እግዚአብሔር ቃላት አከበራቸው ዘፍ እና ማቴ ። «የቅዱሳት መጻሕፍት መጽሐፍ ቅዱስ ዝርዝር» «የቅዱሳት መጻሕፍት ትርጉም» «ቃል» «ትንቢት» «ነቢይ» «ሐዋርያ» «መገለጥ» «ሥልጣን» «መንፈስ ቅዱስ » «ጽሕፈት» ይመ መጽናናትአከሐዘን ከፍርሃት መመለስና መበረታታት ልባዊ ዕረፍት ማግኘት ማቴ ሉቃ ቆሮ ቆላ ተሰ ። ሙሽራ የፀሐይ መዝ የእግዚአብሔር አብ የክርስቶስም ምሳሌ ነው ኢሳ ማቴ ዮሐ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact