Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

1 ጥቁሯ ፓይለት, በጀርመን.pdf


  • የቃላት ደመና

1 ጥቁሯ ፓይለት, በጀርመን.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ወ ድ ሬዕአ ዩደኮንር ፆጾልቫዛፉጾህፀፐ ሃዕዲጽፐ ህቨርጀአ የ ክፍል አንድ ። ቤቱን እኔ ወሰድኩት። ማለቴ ውርስ ሳይሆን ያው የኪራይ ልውውጥ ነው። ለመንፈሷ ብዬ ነው። «ይሄኛው ደግሞ የኔ መኝታ ቤት ነው። ሀብታም ቢሆንም ገና አላገባም። ይገርምሻል የናጠጡ ሀብታም ናቸው አዲሱ ከተማ መደዳ የኮስሜትክ የልዩ ልዩ ሸቀጥ መደብር የሳቸው ነው። አሁን ያለው ስፔን ሀገር ነው።» «አየሽ ሮዚ ወሲብ የፍቅር መሠረት ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ካልተስማማኝ ሌላው ትርፍ ነው።» ብላ ጠየቀቻት። «የምትይው ጨርሶ አልገባኝም» ሮዚ ጥቂት አሰብ አድርጋ ዲክሺነሪ ካለሽ አምጭልኝ ብላ ሰጠቻት።» «ደህና ነው። ከአንዲት የሴት ጓደኛዬ ጋር ሆነን እየተጨዋወትን ነው። «ይሄውልሽ ሮዚ ይሄ ተንኮል አይደለም መብትን የማስከበር ግዴታ ነው። «ውይ ጆኒ እንደ ታላቅ ወንድሜ የማያው የማከብረው የሀገሬ ልጅ ለዚህም ሥራ የሞራል ብርታት የሰጠኝ ትልቅ ባለውለታዬ ነው። ፈልገሽ ነው። ደግሞ ይሄን በማድረጉ ምን ያስቃል። አልፎ እልፎ ደግሞ ፈገግ በማለት ይፍለቀለቃሉ ይሄ ያለ የወንዶች ጠባይ ነው።» «አሃ ለካ ለዚህ ነው ክላውዝ የሚዘባነንብኝ። ይልቅ የሚስማማሽ በኔ ይሁንብሽ ጆኒ ነው። በታከተ ስሜት ወደ ላይ ተመለሰች። ፋጡማ በራፉ ላይ ቆማ በሁኔታው ከት ብላ ሳቀች።

  • Cosine ማጠቃለያ

የሆነ ድምፅ ከሙዚቃው በልጦ ሮዚ መኪና ውስጥ ተሰማ። ሮዚ ለቤተሰቦቿ በተለይ ለወላጅ እናቷ ያላት ፍቅር ከፍተኛ ነው። ብዙም ሳትርቅ ሮዚ ከፉንክ የሆነ ሌላ የታክሲ አገልግሎት በር በሀባ ደረሳት። «ሮዚ» ብላ እየሳቀች መለሰች። ሮዚ ክላውዝን የፈለገችውና ያስፈለገችው አብረው እራት ለመብላት ፈልጋ ነበር። ሮዚ ከአንዱ ሥፍራ ወደ ሌላው ስትዘዋወር ድንገት የሆነ ቀልደኛ ሽማግሌ ከመንገድ አስቁሞ ታክሲዋ ውስጥ ጥልቅ አለ። «ከሜለሃ ሮዚ ፅቡቅ አልሀ» ብሎ በትግርኛ በጐለደፈ ድምፅ ሰላምታ ሰጣት ሮዚ ሐጐስ ሲሰክር የሚያደርገውን መጥፎ ጠባይ ስለምታውቅ ለሰላምታው ሰላምታ አልመለሰችለትም። ሮዚ ከዛ ቦታ ለመሄድ የመኪናዋን ሞተር ለማስነሳት ሞክራ አቃታት። » አለ ጆኒ። ሮዚ ምክንያቱ ባልታወቀ ጉዳይ ትበሳጫለች። ሮዚ ባለፈው ጊዜ ማለት ገና ጀርመን እንደመጣች የሆነ ቦታ በአሳ ላፊነት ከፀበበ ስትሠራ የሆነ ሰካራም አበሻ መጠጥ በነፃ ካልሰጠሽኝ ብሎ ቂም በመያዝ በጥቁር ነው የምትሠራው ያለመንግሥት ፍቃድ ብሎ ለፖሊስ ጠቁሞባታል። ሮዚ ተራዋ ደርሶ የመጀመሪያውን የታክሲ ቦታ ያዘች። ሮዚ እሷ ጥቁር ሆና ለምን ሌላ ጥቁሮችን እንደምትጠላ አይገባትም። ሮዚ ብዙ ሳትቆይ ሌላ ደንበኛ በማግኘቷ ደስ አላት። የሆነ የታክሲ ማቆሚያ ቦታ ሮዚና ጆኒ ተገናኙ። ሮዚ ጆኒ የነገራትን ሁሉ ከክላውዝ ሰምታዋለች። ሮዚ ደንግጣ ክው አለች። ሮዚ ግን አይጣል ነው። ብሎ ሌላ ሳይቀጥል ሮዚ መኪናዋን ከፍታ ዘው አለች። ሮዚ «ሃሎ። ሮዚም ሆነች ክላውዝ ጆኒም ሆነ ፋጡማ ሙራትም ይሁን ሌሎች ታክሲ ነጂዎች ይህን ቦታ አዘውትረው ይመጡበታል። ሮዚ እንብዛም ደስ አላላትም። እንድሪያስ እድሜው በ የሚገመት ጀርመናዊ ለግላጋ ወጣት ታክሲ ነጂ ነው «ትላንት የሆነውን ላጫውታችሁ» ብሎ ወሬ ጀመረ «ከሆነ ቦታ መጠጥ ቤት አንድ ሴትና ወንድ ተሳፋሪዎች አሳፈርኩ ሁለቱም ተያይዘው ኋላ ወንበር ተቀመጡ ትንሽ ሞቅ ብሏቸዋል። ሮዚ ገና የታክሲ ሥራ መሥራት እንደ ጀመረች ከጆኒ ቀጥሎ የሥራውን ዓይነት በምክር አስረድቶ ያለማመዳት እሱ ነው። ሮዚ «ሙራት የዋህ ሰው ነው» ብላ ይበልጥ ወደደችው። ሮዚ እሷም ከዛ ሳትርቅ ፈርፌልድ የከዘ ከሚባለው የታክሲዎች ማቆሚያ ቦታ መኪናዋን አሳልፋ ሲጃራዋን እያቦነነች ጠበቀች። ክላውዝ በኃይለኛ ፍጥነት ተመልሶ ሮዚ ወዳለችበት ተጠጋ። ሮዚ ሰውነቷ ተፍታታ። ሮዚ «ሂድ። ክላውዝ ሮዚ የምትወደውን ሙዚቃ ከፍቶ ስሜቷ መለስ እንዲል ማባበል ጀመረ። ሮዚ ስልኩን አንስታ «ሃሎ» አለች «ምነው ቀረሽ እየጠበቅሁሽ እኮ ነው» አለች ከማዶ ሆና ስልክ የደወለችው ፋጡማ «ሶሪ ገና ከዋና መጥቼ መግባቴ ነው። ፋጡማ ጥሩ መኖሪያ ቤት አዲስ ማርቼዲስ መኪና አላት። ጆኒ በፋንክ ተጠርቶ የሆነ በር ማለት የታክሲ አገልግሎት እንዲሰጥ ታዘዘ። ሮዚ ግን በዚህ የሰለጠነች ነች። ሮዚ ከፋጡማ ጋር ያላት ወዳጅነት እረዥም ጊዜ ቢሆንም መኖሪያ ቤቷ ስትመጣ ገና የመጀመሪያ ጊዜ ነበር። ሁለቱም ከዚህኛው ክፍል ወጥተው ሌላ ክፍል ገቡ የፋጡማ ቤት በአጠቃላይ አንድ ሳሎን ሁለት መኝታ ቤት አንድ መታጠቢያና ኪችን በስተጀርባ ጠባብ ባልኮን ያለው ነው። ፋጡማ ሮዚ ሳታያት ሮጥ ብላ ወደ ውስጥ ከተተቻቸው። ሮዚ ቀን የዋለችበትን የዋና ቦታ ወሬ የክላውዝን ስም ሳትጠቅስ አጫወተቻት። » ፋጡማ አሁንም ኮኛኩን ለሁለታቸውም ደግማ እየሞላች «እባክሽን ሮዚ ፍቅር ሲይዝ አይጣል ነው። ሮዚ ኮኛኳን ፉት ብላ ትንሽ ማሰብ ጀመረች። ብዙ ጊዜ ከቤት አልወጣም የሆነ ቀን ሲጃራ አልቆብኝ ፈራንክ መንዝሬ ከአውቶማቲክ ለመግዛት የሆነ ትንሽ ምግብ ቤት ጐራ አልኩኝ። » ፋጡማ «ያንቺ መውደድ በርከትከት አለብኝ አንዱን ያዥው እንጂ ሮዚ» «አየሽ ፋጡማ ማፍቀር አንድ ነው መውደድ ግን ሊበዛ ይችላል» አለቻት። » «አየሽ ሮዚ የሆነ ሰው ሲያስገድድሽ ስጪው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት