Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

1 መጽሐፈ ቅዳሴ ንባቡና ትርጓሜው.pdf


  • word cloud

1 መጽሐፈ ቅዳሴ ንባቡና ትርጓሜው.pdf
  • Extraction Summary

ይ ሯኗ ሎም ዬ መገብኋችሁ ዳግመኛ ላድናችሁ ብመጣ የም ትገርፉኝ የምትሰቅሉኝ በምን ዕዳዬ ነው የማይል ስለ ሆነ ነው። ወለአለሂ ይትሜጠውም ለሚቀበሉትም ይኩኖሙ ለፍሥሐ ወስሐዔት ተድላ ሥጋ ተድላ ነፍስ ። ለፈውስ ወለረድኤት ወለሕይወት ዘለዓለም መድኃኒተ ሥጋ መድኃኒተ ነፍስ ። ደምር ውስተ ርስትከ በመንግሥትከክ ዘበሰማያት የዘለዓለም ሕይወት መንግሥተ ሰማያትን ለመ ውረስ ይሆናቸው ዘንድ። ይዲ እንዘ ትቀውመሙ አትሕቱ ርአስክሙ አንዳለፈው ነው ። እሱ ብቻ ኢየሱስ ክርሳቶስ ይጠብቃችሁ ዘንድ ። አለ አትሐቱ ለከ ርእሶዕመ ሕዝብከ ኦገባሬ ብርሃናት ላለው ነው። በመንፈስ ቅዱስ ታከብረን ዘንድ። እንደሱ ሕያዋን ሁነን እንኖር ዘንድ።አንድም በሥጋው በደሙ ሕያዋን እንሆን ዘንድ አቅረበነ ኀቤሁ በምሕረቱ ውስተ ምሥዋዒሁ ቅዱስ። በቸርነቱ ሥጋው ደሙ አቀረበን ንሰመይ ገብሮ ለእግዚአብሔር አግብርቲሁ ሲል ነውባሮቹ አገልጋዮቹ አንባል ዘንድ። በንጽሕና በባለሟልነት ሁነን በሃይማኖት ጸንተን ወደሱ እንቀርብ ዘንድ ። ለንለመ ዓለም ። ወያስተርኢ ዲበ ዝንቱ ኅብስት ወትሰትይዎ ለዝንቱ ጽዋዕ ሲል ነው የጸሎተ እንፎራን ቢሉ የአአምንን እስመ ዝንቱ ያለውን ጨምሮ ነው ። አንድ ወገን አድርጎ ነው ሩ ያሩ ሕዋሳት ጴ የግዕዝ ርትዕት ምሳሌ ነው ። የንፍቅ ዑደት ዖ ነው ። ግብረ ሐዋርያ አንቦ ሲገባ ጊዜ ።

  • Cosine Similarity

ሐተታ እንዳለፈው። ቋ አንድም ። ቅዱስ እግዚአብሔር ። አይነሣም አንድም ቅዱስ። አንድም ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ። ቅዱስ ኃያል መንፈስ ቅዱስ ። ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው የኢይመውት። እንዳለፈው ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት። ሐተታ ለይኩን ባለ ጊዜ መላእክት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸባዖት ፍጹም ምሉዕ ሰማያተ ወምድረ ቅድሳተ ስብሐቲከ ብለው አመስግነዋል ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሶስትነት ምሉዕ ስብሐቲክ ያንድነት ምሳሌ ነው ኦንድም ዘአምነ ወዘተጠምቀ ይድኃን ብለህ የተናገርክ ያው ግን ያንድነትህን የሶስትነትሀን ምሥጢር ጥበብነቱን የነገረን ሐተታ ሶስት ጊዜ ብቅ ጥልቅ ብለን መጠመቃ ችን የዕስትነት ። አንድም ከመንፈስ ቅዱስ ከአብ ጋራ እንደ መንፈስ ቅዱስ እንደ አብ ሁሉን የምትገዛ የአብ የባሕ ርይ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ በቃላችን ይህን ሶስተኛ ምስጋና ላንተ እናቀርባለን ። አንድም ቢመርቃቸው ይመርቁታል ብሎ ከአንተ ጋራ ባለመለያየት ይደረግልን አንድም ባንተ ያለ መንፈስ ቅዱስ ይደርብን ። ሐተታ ። አንድም። አንድም አንተ ነህና ። በፅ ወልድክ ተቀዳሚ ተክታይ በሌለው በልጅህ ሥጋ መሆን አንድም በልጅህ ሰጭነት ዘቦቱ ለከ ምስሌሁ በል ላዕሌሆመ መንፈስ ቅዱስ ከመ ክፍል ዮ። አንድም አንተ ነህና አስተፍሥሖሙ አንድም ። አንድም ዓለሙን የምትገዛ እግዚኦ አኃዜ ዙሉ ዓለም እንዲል። አንድም ሁሉን የፈጠረ ። አንድም ። አንድም። ሐተታ። ሥርዓት ያለውን አንድም ምሥጢራት ያለውን ዝ አለ ይኸውም የክርስቶስ ክቡር ሥጋው ክቡር ደመ ነው እስመ ቅዱስ ወምሉዕ ስብሐተ ስምክ ቅዱስ ኦሥሉስ ቅዱስ። እግዚአብሔር አምላክነ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ኦንድም እንዲበቃ ያደረግኸው ወቦቱ ነሥአ ፍሕመ አእምሥዋዕ ወወደየ ሎቱ ውስተ አፉሁ ከላኛው ጋራ ተቶርጐም ወይአዜኒ እግዚአብሔር አምላክነ አብ አኃዜ ኩሉ ግበር እዴክ ላዕለ ዝንቱ ዕርፈ መስቀል ለሠሪን ሥጋሁ ቅዱስ ወደሙ ክቡር ለዋህድ ወልድከ እግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው የልጅሁ የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ሥጋውን ክቡር ደሙን ሊሠዉበት አሁንም ሁሉን የምትገዛ ፈጣሪያችን አብ በዚህ በፅርፈ መስቀል ሥልጣንሀን አሳድር ሐተታ የሚ» ያቀብሉበትስ ደሙን ነው ዓስበ ዲያቆኑን ጨምረው ያቀብሉበታልና ለሠሪዓ ሥጋሁ አለ ይእዜኒ ባርኮ ቡራኬ ወቀድሰፅ ቡራኬ ወአንጽሖ። አንድም ሁሉን ዓ ሥጄዓተ ቅዳሴ ምዕራፍ ዩ ። አንተ ኦሊቅነ ረስየነ ድልዋነ በኃይለ መንፈስ ቅዱስ ከመ ንፈጽሥ ዘንተ ቅኔ ወሥርዓተ ቅዳሴ አስታራቂያችን አቤቱ ወልድ በመንፈስ ቅዱስ አጋጋወት ተራዳኢነት ይህን አገልግሎቱን የቅዳሴውን ሥርዓት እንፈጽም ዘንድ ለመፈጸ ም አብቃን አንድም እንድንፈጽም አድርገን ዘእንበለ ድቀት ውስተ ዙነኔበቅድመ ስብሐቲከ ዓቢይ እለ ናቀርብ ለከ መባዓ ስብሐት ወው ዳሴ ወአበየ ተድላ ውስተ መቅደስከ ። ሐተታ። አንድም ሥርየትን ና ሥርዓተ ቅዳሴ ምዕራፍ ። ወልድ ቅዱስ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ በባሕርይ በሀልውና አንድ የሚሆን ወልድ ሥርዓተ ቅዳሴ ምፅራፍ ። ፅ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ። ይበል ሕዝብ በአማን አብ ቅዱስ በአማን ወልድ ቅዱስ በአማን ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ። ፅ አንድም ። አንድም አሜን እግዚኦ ተሣሃለነ ማለት ነው። ከዘያ በኋላ አንድም ሰው ከተወለደ ጀምሮ እስከ ጊዜ ሞቱ ከጊዜ ሞት እስክ ዕለተ ምጽአት ከዚያ በኋላ በአዝማነ መንግሥተ ሰማያት ከሱ ጋራ በዘመን በክብር ክንተ ጋራ ፅ ከሚሆን ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ ክብር የክብር ክብር ጽንዕ ያለሀ። ሐተታ ጸሎቱ የሕዝቡ ነውና መይጦ ገጾ መንገለ ምሰራብ አለ ፍትሐት ዘወልድ አግዚአእ እግዚአ ኢየሱስ ክርስቶስ ወልድ ዋሀድ ቃለ እግዚአብሔር አብ አነጋገሩ ከወልድ ጋራ ነውና ዘወልድ አለ ማንጫ ማንጫ መናዘዣ መናዘዣ ማስተ ርሥያ መስተሥርያ በደልን ተመለስን ላሉ የሚጸለይ ሥልጣን ያላቸው ይፈቱ ያስሩ ዘንድ ጌታ ያዘዘው ጸሎት ነው ሐተታ የተናገሩት ሐዋርያት ናቸው አንድም የኋላ ሊቃውንት ናቸው አንድም ባስልዮስ ነው ተቀዳሚ ተከታይ የሌለህ የኣብ አካላዊ ቃል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጅ ጽ ሥርዓተ ቅዳሴ ምዕራፍ ። ልዩ የምትሆን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ክቡር የሚሆን የስምህ ምሥጋና ፍጹም ነውና አንድም ስምህ ለማሰር ለመፍታት ሥሉጥ ነውና ። ይበል ካሀን እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ተወክፍ ዘንተ እማሬ ዕጣነ ንጹሐ። አግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ንጹሕ የሆነ ይሀን ዕጣን ተቀበልልን ዛ። አምላክ ውእቱ አብ አምላክ ውእቱ ወልድ ጆ ሥርዓተ ቅዳሴ ምፅራፍ ቿ። ይ ካ ወቡሩክ መንፈስ ቅዱስ መጽንዔ ኩልነ ስብሐት ወክብር ይደሉ ለሥሉስ ቅዱስ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ክቡር የሚሆን የስምሀ ምስጋና ፍጹም ነውና ። በ ወልድከ ዘቦቱ ለከ ምስሌሁ ወምስለ ቅዱስ መንፈስ ስብሐት ወአጊዝ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም አሜን « በባህርይ በሀልውና ካንተ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ በሚሆን በልጅህ ቸርነት እንዳለፈው ነው ይ ዲ ተንሥኡ ። « ነ ኝዕ ሉ « ዛ ሥርዓተ ቅጻሴ ምዕራፍ ይካ እንዘ የዓውድ ኅበ ቤተ ክርስቲያን በበ አንቀጹ ቤተ ክርስቲያኑን እየዞረ በየበሩ ሲያጥን ስብሐት ወክብር ለሥሉስ ቅዱስ ይደሉ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኩሎ ጊዜ ይእዜ ኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም አሜን ልዮ ሶስት ለሚሆኑ ለአብ ለወልድ ለመን ፈስ ቅዱስኑ ሁለጊዜ ክብር የክብር ክብር ይገባቸዋል ይግባቸው ይበል። አንድም ስምሀን ስላስተማርን አንድም በስምህ ስለተጠራን አንድም ስምየኒ መሐሪ ውጦስተሣህሀል ስላልህ በ ወልድከ ዘፀቱ ለክ ምስሌሁ ወምስለ ቅዱስ መንፈስ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለ ዓለመ ዓለም አሜን አንሕል ላለው ነው በልጅህ አስታራቂነት ። አንድም አንተ ነህና። ይ ሕ ቅዱስ ት ት አንተ አምላክ አብ አኃዜ ኩሉ። ሁሉን የምትገዛ አብ ንጹሕ ጽኑ ክቡር ልዩ አንተ ነህ አንድም ንጸሕ ጽኑ ክቡር ልዩ የምትሆን አብ ሁሉን የፈጠርህ ሉን የም ትገዛ አንተ ነህ ቅዱስ ቅ ቅ አንተ ቃለ አብ ሕያው ። አንድም ንጹሕ ጽኑ ክቡር ልዩ የምትሆን መንፈስ ቅዱስ ሁሉን መርምረህ ታውቃለህ ። እንዘ ይብሉ ቅዱስ ቅ ቅ አንተ እግዚአብሔር አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ንጹሕ ክቡር ልዩ አንተ ነህ አያሉ ። ከወዲያ ዓለም ወደዚህ ዓለም መጥተህ አንድም ሰው ሁነህ አድነኸናልና ጥቅስ እንዳለፈው ነው በአንተ ዝንቱ ንሴብሐከ ወንጸርሕ ኀቤከ እንዘ ንብል ቡሩክ አንተ እግዚኦ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሁነህ ስለአዳንኸን አሰምተን አቤቱ ኢየ ሱስ ክርስቶስ የባሕርይ አምላክ ነህ እያልን እናመሰግንሃለን ። አንድም ለቤተ ክርስቲያን ብለሀ አንድም ለምዕመን ብለህ በምግባር በትሩፋት ባንድነት በመስማማት በክብር ጠብቅልን ወሌ ጓዕ « ጁሟ ዉ ጵ ሥርዓተ ቅዳሴ ምዕራፍ በፅ ወልድክ ዘቦቱ ለከ ምስሌሁ ወምስለ ቅዱስ መንፈስ ስብሐት ወአጊዝ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም። አንድም ግ ዌሣ ሥርዓተ ቅዳሴ ምፅራፍ ። በክርስቶስ ሞት አንድም በክርስቶስ ሥጋ መሆን በተደረገው በከበረ ደም አስብ» ክፍል ወይበል ንፍቅ ከህን ጸሎተ ቡራኬ ዘባስልዮስ ተራዳኢው ቄስ እየባረከ አንድም በመባረክ ጊዜ ሊጸልዩት ባስልዮስ የተናገረው ጸሎት ይህን ይጸልይ ኦሥሉስ ቅዱስ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አቤቱ ልዩ ዖ የምትንሆን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ። ሐተታ ይ ሺ መቶ ዘመን ሲፈጸም አንበለ አባት ከመቤታችን በመወለዱ ቅድመ ዓለም ከአብ እንበለ እናት መወለዱ ታውቋልና ልደት ቀጻማዊ ተዓ ውቀ በደኃራዊ ልደት እንዲል አንድም መ ንፈስ ቅዱስ ከመክፈሉ ከማዋሐዱ ከመፍጠሩ የተነሣ ሥጋ ሆነ ልጅሀም እንደሆነ ታወቀ ሐተታ የከፈለ ያነጻ ያዋሐደ መንፈስ ቅዱስ ነውና ወገባሪሁሱ ለውእቱ ሥጋ መንፈስ ቅዱስ እስመ ውእቱ ቀብዖ ወተወሐደ ቦቱ አምላክ ቃል እንዲል ። በፍጹም ልቡናችን አግዘአብሔርን እንለምነው ከመንፈስ ቅዱስ አንድ መሆንን ይሰጠን ዘንድ አንድም ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ አንድ ያደርገን ዘንድ አድርገን ብለን እንለምነው ሐተታ አንድነታችን ከሱ ጋራ አንድም እስበሳችን ነው በከመ ሀሎ ህልወ ። አንድም ጽንን ሥጋ ጽንዓ ነፍስ ሊሆን ሥጋውን ደሙን መቀበልን በረከተ ሥጋ በረከተ ነፍስ አድርጎ ይሰጠን ዘንድ ስጠን ብለን እንለምናለን። አንድም ጠብቅ ይበል ። አንድም የቀደመ ኃጢአታቸውን ይቅር ብለህ ደምሮሙ ውስተ ቤተ ክርስቲያንክ ቅድስት ወደ ቤተ ክርስቲያን አንዲገቡ አድርጋቸው አንድም ከምዕመናን ጋራ አንድ አድርጋቸው በሞገሱ ወበምሕረቱ ለዋህድ ወልድክ እግዘ እነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው ልጅህ ጌታችን ፈጣሪያችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር በማለቱ በቸርነቱ ። ይዲ ተንሥኡ ለጸሎት ይ ሕ እግዚኦ ተሣሃለነ ይካ ሰላም ለዙልክሙ ይ ሕ ምስለ መንፈስከ ይክ ሥጋ ቅዱስ ዘበአማን ዝውእቱ እማሬ ዘእግዘእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ። በውነት ንጹሕ ክቡር የሚሆን የክርስቶስ ሥጋ ይህ ነው አንድም ይሀ የክርስቶስ ሥጋ በውነት ንጹሕ ክቡር ነው ። ሐተታ ። አንድም ባስልዮስ ነው ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሥሉስ ዘኢይትነገር የማይመረመር ልዩ የያ። የአፍአ ሀያ አንድ የውስጥ ነውሀያ አንድ የውስጥ ቡራኬ ቡሩክ እግዘአብሔሑር አብ አኃዜ ኩሉ ሲል በሥጋው አንድ ጊዜ በደሙ አንድ ጊዜ ቡሩክ ብሎ ስብሐት ወክብር ለሥሉስ ቅዱስ ይደሉ ብሎ ኅብስቱንና ወይኑን ደርቦ አ ንድ ጊዜ ይባርክል ሶስት በጾሉተ ዕገፎራ ባርኮ ለዝንቱ ኅብስት ሲል ሥጋውን ወቀድሰሶ ለዝንቱ ጽዋዕ ሲል ደሙን ወአንጽሖሙ ለሂሆሙ ሲል ደርቦ አንድ ጊዜ ይባርባከል ሶስት አፅኩተ ሲል ከሥጋው ሶስት ከደሙ ሰስት ስድስት ይረስዮ ሲል ሥጋሁ ሲል ሥጋውን አንድ ጊዜ ወደሞ ሲል ደሙን አንድ ጊዜ ለአግዘእነ ሲል ዙለቱን ደርቦ አንድ ጊዜ ይባርካል ሶስት አስሪ አምስት ይሆናል በቄሱ እጅ የሚባረኩ እለህ ናቸው በአዕኩተ ሶስት ቢሉ በይረስዮ ስድስት ጊዜ ይባርኳል አአምን አአምን አአምን ባለ ጊዜ በዓስበ ዲያቆኑ ደሙን ጠምቆ አአምን እያለ ሶስት ጊዜ ሥጋውን ይባርክል በሥጋው ቡሩክ እግዚአብሔር አብ አኃዜ ኩሉ ብሉ ደሙን ሶስት ጊዜ ይባርካል ስድስት ነው ቀድሞ አስሪ አምስት አሁን ስድስት ሀያ አንድ የው ስጥ ቡራኬ እሊሀ ናቸው ሀያ አንድ የአፍአ ቡራኬ አርኅቅ እግዘኦ እምኔየ ሲል ራሱን አንድ ጊዜወእምነ ዙሉ ሕዝብከ ሲል ሕዝቡን አንድ ጊዜ ወእምዝንቱ መክን ቅዱስ ሲል በመንበሩ ዙሪያ ያሉ ክህናቱን አንድ ጊዜ ይባርካልሶስትበፍትሐት ዘወልድ ቀሲስ ወዲ ያቆን ወክህናትሲል ክህናቱን አንድ ጊዜወኩሉ ሕዝብ ሲል ሕዝቡን አንድ ጊዜ ወምስኪነት የኒ አነ ገብርከ ሲል ራሱን አንድ ጊዜ ይባርከል ሶስትስድስት ይሆናልወዕፅቀባ ለቤተ ክርስቲያ ንከ ሲል ራሱን አንድ ጊዜ ባርክ ላዕለ አባግዓ መርዔትክ ሲል ሕዝቡን አንድ ጊዜ ወአብዝ ለዛቲ ዓፀደ ወይን ሲል በመንበሩ ዙሪያ ያሉ ከህናቱን አንድ ጊዜ ይባርካል ሶስት ከፊተኛው ጋራ በጸዋትው ኩሎ ሕዝበ ወኩሎ መራዕየ ሲል ሕዝቡን ጊዜ ይባር ክል ። አንድም ቅዳሴ ሐዋርያት ምዕራፍ ። አንድም ጸጋ ዘእመንፈስ ቅዱስ ብሉ የሚያመጣ ነውና ሥጋውን ደሙን አክብሮ ለውጦ የሰጠን መንፈስ ቅዱስ ክበርዢ የባሀርይ አምላክ ነው። አንድም ዘእመንፈስ ቅዱስ የሚል ነውና አቤቱ መንፈስ ቅዱስ አንተን እናመሰግንሃለን ። ንርከብ ሲል ነው መንግሥተ ሰማያትን እናገኝ ዘንድ አንድም ልዩ ሶስት የምትሆን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ጌትነትህን እናመሰግን ዘንድ ሐተታ ። አንድም በመላእክት አንድም በልዑላን በትሑታን ዘንድ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ ይመሰናል ይበል ሶስት ጊዜ ይበል ። ይካ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚኦብሔር። ሐተታ የፈጠረ የክፈለ ያነጻ ያወሃይ መንፈስ ቅዱስ ነውና ወገባሪሁሰ ለሙእቱ ሥጋ መንፈስ ቅዱስ እንዲል አንድም አዩራሱ ለማውጣት በግብረ መንፈስ ቅዱስ ከመቤታችን በመወለዱ ልደቱ ታወቀ ተረዳተወላዲነቱን ው። ይሕ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸባዖት ፍጹም ምሉዕ ሰማያተ ወምድረ ቅድሳተ ስብሐቲከ ። ሐተታ እንዳለፈው ነው ። አንድም ናቀርብ ቅዳሴ እግዚእ ምፅራፍ ። አንድም ስምየኒ ያልኸው ይጽናልን በሉኝ አንድም መላእክት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ብለው ስምህን አመስግነው ቅድስናህን ንጽ ሕናህን ተሳትፈው እንዲኖሩ እኛም ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ብለን ስምሀን አመስግነን ቅድ ስናሀን ንጽሕናህን ተሳትፈን እንድንኖር ኦድርገን በሉኝ ሲል ነው። ወይኩን ፈቃድከ በከመበሰማይ ከማሁ በምድር መላእክት በሰማይ ቅዱስ ቅዱስ ብለው ያመሰ ግኑህ ዘንድ ፈቃድህ እንደሆነ እኛም ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ብለን አእናመሰግንህ ዘንድ ፈቃ ድህ ይሁን በሉኝ አንድም ኋላ ሙተን ተነስተን በመንግሥተ ሰማያት እናመሰግን ዘንድ ፈቃድሀ እንደሆነ ዛሬም በሕይወተ ሥጋ ሳለን አናመሰግንህ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን በሉኝ አንድም ። እስመ መንግሥተ ዚአከ እግዚኦ ቡሩክ ወስቡሕ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ መንግሥትህ ክቡር ምስጉን ነውናሐተታ የባሕርይ መን ግሥት ነውና እንዴህ አለ። ወመንፈስ ቅዱስ ይሜሕር በእንተ አብ ወወልድ መንፈሰ ቅዱስ። አምላክ ውእቱ አብ አምላክ ውእቱ ወልደ አምላክ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ። አንድም ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ብለን እንድናመሰግን የፈጠርኸን ብለው ። ይካ ወከማሆሙ ንሴብሐክ እንደ መላእክት አንድም እንደምስጋናው ወነአምን ከመ ንሕነኒ ቅዱስ ት ቅ አንተ እ ግዚአብሔር ጸባዖት ፍጹም ምሉፅ ስማያተ ወምድረ ቅድላተ ስብሐቲከ ቅዱስ ቅ ቅ ተብለህ የምትመሰገነው ፇ ስጋና በሰማይ በምድር የመላ አንድም በመላእክት በደቂቀ አዳም በልፁላኑ በትሑቃኑ ዘንድ የ ተነገረ እግዘአብሔር ንጹሕ ክቡር ልዩ እንደ ሆንህ አምነን ቅዱስ ቅ ቅ እያልን እናመሰግን ሃለን። ሐተታ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይባላሉና። አንድም ነፍስን ቅዳሴ ዮሐንስ ምዕራፍ ። አንድም ቅድመ ስብሐቲከ ዘቅድሳት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ በሚመሰገን በክቡር ጌትነትህ ፊት አንድም ቅድመ ዘቅድሳቲክ ስብሐት። አንድም እንዲህ የምትሆን አንተ ነህ ። አንድም ቅድመ ስብሐቲከ ዘቅድሳት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ በሚመሰገን በክቡር ጌትነትህ ፊት አንድም ቅድመ ዘቅድላቲክ ስብሐት የክቡር ጌትነትህ ምስጋና በሚመሰገንበት በምፅመናን ፊት። አምላክ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስም አንድ አምላክ ቋ ቅዳሴ ማርያም ምዕራፍ ። አንድም አንድ እምላክ የሚሆኑ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ መለኮት ናቸው አሐቲ መንግሥት። ጌታ አንድም ኅብስቱ ክቡር ሲሆን ገመሰ ቄቁረሰ አንድም አጠቃቀነ አስራ ሶስት አደረገ ሐተታ እንደ ቅዳሴ ሐዋርያት ። ይካ ቅድሳት ለቅዱሳን ይሕ አብ ቅዱስ ወልድ ቅዱስ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ። አንድም ሁሉን የፈጠረ አግዚኦ አኃዜ ዙሉ ዓለም እንዲል አንድም ሁሉን እንደጥና እንደ ዕፅዕንሞላል በመሐል እጁ የያዘ። አንድም ። ዣ የጌታን ሰው መሆን ነው አንድም። ቅዳሴ ዘ ምዕራፍ ። ቋ ቋ ቅዳሴ ዘ ምዕራፍ ። ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ ፅውቀት የሚሆን አብ አለና ያውቅባችኋል «አንድም ዕውቀት የ ሚሆን አብ ከልጁከመንፈስ ቅዱስ ጋራ አለና ሐተታ መብራት ባበሩ ጊዜ የተሰቀለው የተንጠለጠስው አንዲታይ ሁሉን መርምሮ ያውቀዋልና ብርሃን አለው ። አንድም ለትንሣኤ ልቡና አንድም ይሆነን ዘንድ። አንድም ብርሃነ ዓለም ማለት ነው ። አንድም ቅዳሴ ዘአትናቴዎስ ምዕራፍ ። ሐተታ እንዳለፈው ነው ይዲ። ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ሕያው ማንሻ ነው የሕያው የአግዚአብሔር አብ አንድም የእግዚአብሔር አብ ሕያው የባሕርይ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ሐተታ ቅዳሴ ዘአትናቴዎስ ምዕራፍ ። አንድም እንደ መሆኑ ። ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም ። አቤቱ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ንጹሕ ክቡር ጽኑ ልዩ ነህ ይበል ። ቅዱስ ። ሐተታ እንዳለፈው ነው። አንድም ንጹሕ ጽኑ ክቡር ልዩ መዋዒ እግዚአ ኃያላት የሚሆን እግዚአብሔር አብ ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር ነው። ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው ንጹሕ ጽኑ ክቡር ልዩ የሚሆን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር ነው አንድም ቅድሙ ዓለም የነበረ ዓለምን አ ሰልፎ የሚኖር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ንጹሕ ጽኑ ክቡር ልዩ ነው። አንድም በውነት ምስጋና ይገባዋል። ሃሌ ሉያ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ጳራቅሊጦስ መጽንዒ ይራቅሊጦስ ማለት እንዳለፈው ነውቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር መንፈስ ቅዱስ ንጹሕ ጽኑ ክቡር ልዩ ነው አንድም ንጹሕ ጽኑ ክቡር ልዩ የሚሆን መንፈስ ቅ ዱስ ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር ነው አንድም ንጹሕ ጸኑ ክቡር ልዩ ለሚሆን መንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባዋል አሜን መመስገኑ እውነት ነው አንድምፖ በውነት ምስጋና ይገባዋል። ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር አንዳለፈው ነው ክፍል ። ይዲ አውሥኡ ይሕ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ። ይካ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር እግዚኦሙ ለቅዱሳን ። ሐተታ እንዳለፈው ነው። ይሕ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር አንዳለፈው ነው። ይካ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኣንተ ዝዘአ ማን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘትትቄደስ በአፈ ኩሉ በሁሉ ቃል ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብለህ የምት መሰገን የባህርይ አምላክ የምትሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ንጹሕ ጽኑ ክቡር ልዩ አንተ ነህ ይበል። አንድም ጥንቱን የጌታ ሥጋ መሆኑን ነው አንድም ጌታ ሥጋ መሆኑ ማስተማሩ ሥጋውን ደሙን መስጠቱን ነው ። አንድም አንበሳ ማስት ነው መናፍቃንን ይገሥጻልና አንድም ብፁዕ ገብረ አምላክ ማለት ነው አንድም ኅሩይ ማለት ነው ። ይዲ አውሥኡ ይሕ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግ ዚአብሔር ። አንድም እንደ መላእክት ንጹሕ ጽኑ ክቡር ልዩ ነህ እንላለን ይበል ። ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብለኅ የምትመሰገነው ምስጋና አንድም ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ የሚመሰገን ጌትነትሀ ግሩም ነው ። አንድም አምላክ ሰው ሰው አምላክ መሆኑን ነው። እግዚአብሔር አብ አግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ተወከፍ ዘንተ መሥዋዕተ እንዲል ። አንድም አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ወልድ በአብ በመንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ በአብ በወልድ ሀልው ሁኖ ነበረ እንግዲህም ወዲህ ህልው ሁኖ ይኖራል ። ይዲ አውሥኡ ይሕ ቅዱስ ቅ ቅ እግዘአብ ይካ ወንሕነኒ ንበል ምስሌሆሙ ኅቡረ ቅዱስ ቅ ቅ እግዚአብሔር አንተ በአማን እግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋዊው ለመላእክት ነው እኛም ከመላኣክት ጋራ እንድም እንደ መላእክት ጌታችን ፈጣሪ ያችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በውነት ንጹሕ ጽኑ ክቡር ልዩ አንተነህ እንበል ቅዱስ በቅድሳቲከ በምስጋናሀ ቅዱስ ቅ ተብለህ ትመሰገናለህ ሐተታ ምስጋና የባሕርዩ ነውና ። በመጀመሪያው አዋጅ አንድም መጀመሪያ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘያነቅሖሙ ለሙታን አንድም ንቃሕ መዋቲ ተብሉ በተነገረ ጊዜ ይትጋባዕፅ ጸበለ ሥጋ ዘተዘርወ ውስተ ዙሉ አጽናፈ ዓለም አካለ ሥጋ ሲል ነው በአራቱ ማፅዘን የተ በተነ አካለ ሥጋ ይሰበሰባል ዘሀሎ መልፅልተ ያልተቀበረ ። አንድም በውቅያኖስ በዚህ ዓለም ያለው ። አንድም ሶስተኛ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘያነዋሆሙ ለሙታን ተብሎ በተመሰገነ ጊዜ «አንድም ንቃሕ መዋቲ ተብሎ በተነገረ ጊዜ ። ይዲ አውሥኡ ይሕ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አግዚአብሔር ። ይክ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር በሥላሴሁ እግዚአብሔር በዕስትነቱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ ይመሰገናል ። ሥጋ ቅዱስ ደም ክቡር ሷል ጊዜ ከሥጋው አንድ ጊዜ ከደሙ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact