Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

1 መጽሀፈ ቀለሜነንጦስ.pdf


  • word cloud

1 መጽሀፈ ቀለሜነንጦስ.pdf
  • Extraction Summary

የጴጥሮስ ጉከታይነቱ ባልተረጋገጠ መንገድ አስቀምጠውታል የቀሌሚንጦስ በሰማዕትነት መሞት በአራተኛውና በአምስተኛው ክፍለ ዘመን በተጻፉ አፈታሪኮች ላይ የተመሠረተ ነው። ከዚህ ላይ የቀሌሚንጦስ አባት ቀውስጦስ ተብሏል ቀሌሜንጦስ ጳጳስ ሆነና ስሙ ያልተጠቀሰው ወንድሙ በሱ በቀሌሚንጦስ ዲቁና እንደተሠጠው ይነግረናል በዚሁ መጽሐፍ በሁለተኛው ምዕራፍ እንደገና የቀሌሚንጦስን ታሪክ ይዘረዝራል ጴጥሮስ በደቀመዝሙርነት ቀሌሚንጦስን መረጠው በሚል መነሻነት ዮሐንስ ፊሊልስና እንድርያስ ሌሎችም ከሰብአ አርድእት መካከል ከጴጥሮስ ጋር እያሉ ቀሌሚንጦስ እናቱ ጠፍታበት እያለቀስ እንዳገኙት ይመዘግባል እንደመጽሐፉ አገላለዕ ቀሌሚንጦስ እያለቀሰ የተገኘት ቦታ ወደብ ነበር እናቁን ከማጣቱ ሌላ በሮማውያን ቋንቋ የሚያናግረው ማጣቱም ሌላው ችግሩ ነበር። ን ወነገርክዎ ዘንተ ኩሎ ጉዩ ኀበ ታቦት ወዓንቃዕደው ኀበኖህ ከመያብኦሙ ኀቤሁ ውእቴሰ ኤያውሥኦሙ ወኢተናገሮሙ እስመታቦት ተገብረት ከመዝ ተዐፅወት ወተሐትመት በትእዛዘ እግዚአብሔር ውውእተ ጊዜ ነሥሑ ወሐዘኑ ወኢሪከቡ ዘይረድኦሙ ወዘያድሕኖሙ እሙስና መሞቱ በከመዘመረ ዳዊት ነቢይ ወይቤ በእንቲአሆሙ አንስእቤ የናጎ ታቦት መርከብ ወንድና ሴት ብላ ልዩነት ባማታደርግ ቤተክርስቲያን ትመሰላለች ጠደቤተክርስቲያን የመጣ ሁሉ የእግዚአብሔርን ፍቅርና አንድነትን ያገኛል በቤተክርስቲያን መለየት የለም ለዚህም ምሳሌ ትሆን ከንድ በኖሕ መርከብ ውስጥ የተለያዩ የዱር እንስሳትና አውሬዎች በሰላም ለመኖር ቻሉ ናኀ ሕይወት ካለው ተንቀሳቃሽ ሁሉ እየመረጠ ወደታቦት አስገባ በየሰማቸውም ደረጃ አስቀመጣቸው ኖኀ ይህን ሁሉ የእግዙአብሔር ቁጣ ቢያዩም ወእሙንቱ ኢተመይጡ አምጌጋ ወአዲ ወሰኩ ገቢረአበሳ ወ ሐጢአት ወእም ወ ዓመት ከበደላቸውና ከክፋታቸው ጨርሰው ሊመለሱ አልቻሉም ታራ ምኩናኑ ለታራ ዘህክስተ ሥራየ ወቀዳሚ ነገሩ እስመብእሲ መቶ ፃያ ዓመት በገዢነት ሲኖር የሥራይን ነገር አስፋፋ በዘመነ አንድ ሀብታም ሰው ሞተና የሐብታሙ ሰው ልጅ የሟቹን ምሥል ከወርቅ አስቀርፆ በመቃብሩ ላይ አኖረ ይህ ከሱ በፊት ተለምዶ በቆየው ባህልና ሥርዓት አደረገው እኔ እበልጥ በመባባል የሟቹን ሥእል በመቃብር ላይ የማስቀመጡ ባህልእጅግ ተንሠራርቶ ነበር።

  • Cosine Similarity

በቀስታም ይነፍሳል በዚሁም ሕይወት ያለው ፍጥረት ሁሉ ይኖራል ምድር ከውዛ ላይ እንደምትኖር የሰፍነግ አምሳያ ሁና ተፈጠረች በዚችም ምድር ላይ ሣርና ልምላሜ እንጨትም ሌሎችም ይበቅሉ ዘንድ እግዚአብሔር አዘዘ እግዚአብሔር በአራተኛው ቀን ፀሐይን ጨረቃን ፈጠረ የፀሐይም ዋዕይ ምድርን ከጭቃነትዋ ያደርቃት ዘንድ አደረገ የምድርንም መሬት ያፀናል በአምስተኛው ቀን ውሆች የዓሣዎችን ዓይነት ያወጡ ዘንድ እግዚአብሔር ውሆችን አዘዛቸው ውሆችም የተለያየ መልክ ያላቸውን ዓሦች አወጡ ከነፋስ በላይ የሚበሩትንም ፈጠረ አስደናቂ መልክ ያላቸውንም ትላልቅ ነብሮች ፈጠረ እግዚአብሔር በስድስተኛው ቀን ከምድር አራዊትን ሁሉና እንስሳት እንዲሁም ትሎች ፈጠረ እንዲሁም አባታችን አዳምን በዚችው ፅለት ከአፈር ፈጠረው ፄዋንንም ከጐድኑ አጥንት ፈጠራት በሰባተኛው ቀን እግዚአብሔር ሥራውን ፈፅሞ ዓረፈ ህህላካ ፎመየከዐዉበዕዐዘፒከ ሰንበተ ወዘፈጠሮ አግዚአብሔር ለአቡነ አዳም በቱ ስዓት ነሰ ዓርብ በሳድሳይ ዕለት እስመበይእቲ ፅለት ቦኣ ዓት ወትፅቢት ላአላሠይጣን ወአውረዶ እግዚአብሔር ለሠይጣን ዲበምድር እምቅድመይፍጥሮ እግዚአብሔር ሰከቡነ አዳም ኮነ አርምሞ ላአእለኩሉ ኃይለሰማያት ወይቤሎሙ እግዚአብሔር አብ ለወልድ ወለመንፈስቅዱስ ንዑ ንግበር ሰብአ በአርአያነ ወበአምሳሊነ ወሶበሰሞዑ መላአክት ዘንተ ቃለ እምኀበእግዚአብሔር ልዑል መፅአ ላ እሌሆሙ ዓቢይ ፍርሐት ወድንጋ ወተበሀሉ በበይናቲሆሙ ሞንትላእለዝ ዓቢይ መንክር ዘገበዣሀ ሠአፎ ይትከህለነ አርአያሁ ወአምሳሊሁ ለአምሳክነ ወፈጣሪነ ወእምዝ ርእዩ ኩሎሙ መላእክት የማነእግዚአብሔር ናሁ ተሰፍሐት ውስተኩሉ ምድር ወኮነ ኩሉ ዓለም ውስተዕራሁ ወአሞዝ ነሥአ እሞኩሉ ምድር ንሥቲተ ሐመዴ ወእምኩሎሙ ማያት ነጠብጣበማይ ወእምነነፉሳት ንሥቲተ ወእምዋዕየእሳት ንሥቲተ ወኮኑ ኩሎሙ ውስተዕራሁ። ወእምዝ አልበሶ እግዚአብሔር ሰከቡነ ልብሰመንግሥት ወአክሊለሰብሐት ወዕበየ ግርማ ወክብር ዲበርእሱ ወአስተቀፀሎ አክሊለመንግሥት ወበህየረሰዮ ንጉሠ ወካህነ ወነቢየ ወአንበሮ እግዚአብሔር ዲበመንበረክብር አዳም ኣህህባህወቶከ ፍጥረት እንዲታዘዝለት ነው መሬት ሰው ሁሉ እንዲታዘዝለት ውፃ በውፃ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ሁሉ እንዲታከኩዙለት ነፋስ የሚነፍሰውን ሁሉ ለነበተት ዘንድ እሳት በዋሞዕይ እንዲጠነክርና የሚረዳውን ሐይል እንዲያገኝ ስለዚህም እግዚአብሔር ልዑል አባታችን አዳሞን በተቀደሰች እጁ በአርአያውና በምሳሌው አድርጎ ፈጠረው ይህም ያደረገበት ምክንያት አዳም ጥበብን ነቢብንና ዕውቀትን ሁሉ እንዲቀበል ነው በአዳም ሳይ ታላቅ ክብርና ታላቅ ምሥጋና ባዩ ጊዜ መላእክት ከግርማው ብዛት የተነሳ ፈሩ የመለኮት ብርፃን በአዳም ፊት ይበራ ነበር የአዳም ፊት ብርፃን ከፀሐይ ይበልጥ ነበር ሥጋውም እንደንጋት ኮከብ ይበራ ነበር የአዳም አፈጣጠር ከተፈፀመ በኋላ አዳም በምድር ላይ ቆመ እግሩንም ወደጎልጎታ አቀና ቀኝ እጁንም ጌታችን ወደተሰቀለበት ጎልጎታ ዘረጋ ይፖል ከዚህ ጊዜ ጀምሮ እግዚአብሔር አባታችን አዳምን የምስጋና አክሊልን ልብሰመንግሥትን የግርማ ከፍተኛነትን አለበሰው በራሱ ላይም የመንግሥትን አክሊል አቀዳጀው በዚህ ጊዜ ንጉሥነትንና ነቢይነትን ሠጠው በክብር መንበር ሳይም አስቀመጠው በዘቲከ ወተጋብኡ ኩሎሙ አራዊት ወእንሥሣ ወአዕዋፍ ወኩሉ አራዊትና እንስሳት ወፎች እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ ክፉፈጠረ እግዚአብሔር ወቆሙ ቅድሜሁ ጦአድነኑ ወደአዳም ተሰበሰቡ ከፊቱም ቱመው ራሳቸውን አዘነበሉ አርእስቲሆሙ ወሰገዱ ለአዳም ለአዳምም ሰገዱ ወስመዮሙ ለኩሎሙ በበአስማቲሆሙ ወተአዘዙ ሎቱ አዳም ለሁሉም በየስሙ ሰየመው ፍጥረት ሁሉም ለአዳም ኩሉ ፍጥረት ወዓቀቡ ቃሎ ይታዘዝና ቃሉንም ይጠብቅ ነበር ወእምዝ ሰሞዑ መላእክት ቃለእግዚአብሔር ልዑል ይጠብቅ ነበር በዚህ ጊዜ መላእክት የእግዚአብሔር ቃል አዳም ሆይ እነሆ እንዘይብል ኦ አዳም ናሁ ረሰይኩከ ንጉሠ ወካህነ ነቢየ ወመስፍነ ወመኩንነ ለኩሉ ፍጥረት ዘገበርኩ ለከ በፈጠርሁት ሁሉ እንድትሆን አደረግሁ ፍጥረት ሁሉ አንተን ይስምዑ ኩሉ ፍጥረት ወለቃልከ ይትአዘዙ ወታሕተ ው ሙ ህም ጊ እዴከ ይኩኑ ለከ ለባሕቲትከ ይታዘዙ ከእጅህ በታችም ይሁኑ ይህንንም ሁሉ ላንተ ብቻ ሠጠሁ ወወሀብኩከ ዘንተ ሥልጣነ ወአባህኩከ ትግበር ዘፈቀድከ የፈለግኸውን ታደርግ ዘንድ ይህንን ሥልጣን ሠጠሁህ ሲል ሰሙ ወሶበሰሞዑ መላእክት ዘንተ ቃለ እምኀበእግዚአብሔር እክባ መላእክት ይህንን ልዑል ፈድፈደ ዓቢይ ግርማሁ ሰአዳም በቅድሜሆሙ አ ህርው የልዑል እግዚአብሔር ቃል በሰሙ ጊዜ ዳም ግርማ በፊ ወሶበርእየ ሠይጣን ኃብተፀዩጋ ዘተውህበ ሰአዳም በዚ ታቸው ላይ እጅግ በዛ። ጠብቀው ህጸነለካቂከክቲከ ወይፁሩ ሥጋከ ምስሌሆሙ ወያንብርዎ ለሥጋከ በዓቢይ ሥጋህንም ይሸከሙ ከነሱ ጋርም ወስደው ያስቀምጡት ትልቅ ዑቃቤ ውስተማእከለሞድር እስመበውስተ ምድሮ በጡእቱ እጠበበቅንም ያድርጉለት ቦምድሮ ላይ በዚችም ምድር ያን ጊቤ መካን ይከውን አሜሃ ይአተ አሚረ መድሐኒትክከ ያንተ ድሕነትና የኔንም ሆኑ የኔልጆችም ድሕነትን የሚያገኘፕበት ወመድሐኒቶሙ ለኩሎሙ ውሉድከ ወውሉድየ ጊዜ ያን ጊዜ ይሆናልና ከዚህም በማያያዝ ሕዝቦችህን ወኩንኖሙ ለሕዝብከ በርቱዕ ወበፈሪፃ እግዚአብሔር በመልካም አመራር ምራቸው እግዚአብሔርንም እንዲፈሩ አስተምራቸው አርሕቅ ነፍስከ ወውሉድከ እምውሉዶ ቃየል ቀታሊ ራስህንና ልጆችህን ከነፍስ ገዳዩ አቤል ቤተሰብ አርቅ የቀንንና ወአዲ ለቡ ሰዓታተ ዘመዓልት ወዘሌሊት ዘከመ መፍትው የሌሊትንም ሰዓቶች አስተውል ሰአታቶቹ እያፈራረቅህ ታስተበቁዕ ኀበእግዚአብሔር ወትሥአእል ኀቤሁ እግዚአብሔርን የምታመሰግንና እሱንም የምትለምን እስመመሐረኒ እግዚእየ ዘንተ ኩሎ ወነገረኒ አስማቲሆሙ እንድትሆን ይህንን ሁሉ አምላኬ አስተሞሮኛል የእንስሳትንና ለኩሉሙ አራዊት ወእንስሳ ወአዕዋፈ ሰማይ አራዊትንም ሁላቸው ስም ነግሮኛለ የሰማይ ወፎችንም ስም ነግሮኛል ወእምዝ አለበወኒ እግዚአብሔር ጐልቀሰዓታት ዘመዓልት ከዚህም በላይ እግዚአብሔር የቀን ሰዓቶችን ቁጥር ነገረኝ ወነገረኒ ዘከመይሴብሕዎ መላእክት ለእግዚአብሔር ከዚሁም ላይ መላእክት እሱን እንዴት እንደሚያመሰግኑት ገለፀልኝ ለቡ እንከ ወልድየ በቀዳሚ ሰዓተ መዓልት የዓርግ ልጄ ሆይ ማስተዋል ካንተ አይለይ በመጀመርያው የልጆቼ ጸሎቶሙ ለውሉድየ መሃይምናን ኀበእግዚአብሔር ጸሎት ወደአምላክ ይቀርባል በሁለተኛው ሰዓት የመላእክት ወበካልእ ሰዓት ይከውን ጸሎቶሙ ለመላእክት ጸሎትና ምልጃቸው ወደእግዚአብሔር ይቀርባል በሦስተኛው ቀን ወአስተብተኦቶሙ ወበሣልስ ዕለት ይሴብሕዎ አዕዋፈ ወፎች አምላክን ያመሰግናሉ ሰስማይ በራብዕ ዕለት ያመልክዎ መንፈሳውያን ወበሐምስ ዕለት በአራተኛው ፅሰት መንፈሳውያን እግዚአብሔርን ያመሰግነታል ኣሃህህህወየከህ በዘቲከዐየ ይሴብሕዎ ኩሉ እንስሳ ወአራዊት ወበሳድስ ዕለት ይከውን ስእለቶሙ ለኪሩቤል ጦበለብፅ ፅለት ይበጡኡ መላእክት ኀበእግዚአብሔር ወይወዕኡ እምጎቤሁ አስመበዛቲ ሰዓት የዓርጉ ስአለቶሙ ኀበእግዚአብሔር ለኩሎሙ ሕያዋን በሰመንቱ ሰዓት ይሴብሕዎ ሰማያውያን ብሩፃን ወበ ሰዓት ይትቀነዩ ኀበእግዚአብሔር ወይቀውሙ ቅድመመንበሩ ለእግዚአብሔር ልዑል ወበ ስዓት ይዔልል መንፈስ ላእለማያት ወይጉይዩ ኩሎሙ አጋንንት ወይሴስሉ እምነማያት ወሶበኢፀለለ መንፈስቅዱስ ላእለማያት በዛቲ ሰዓት ኩሎ ዕለተ እምኢክህለ ወኢመትሂ ሰትዮተማይ ወእምአማሰነ ሥጋሁ እምጎኅበአጋንንት እኩያን ወሶበነሥአ ካህን ማየ በዛቲ ሰዓት ወቶስሐ ምስሌሁ ዘይተ ቅዱሰ ወቀብዓ ቦቱ ድውያነ ወእለቦሙ መናፍስት ርኩሳን ይትፈወሱ እምደዌሆሙ ወበወ ሰዓት ይከውን ፍስሐሆሙ ለፃድቃን ወበወ ሰዓት ይትዌከፍ እግዚአብሔር ልዑል ጸሎቶሙ ወሥአእለቶሙ ለኩሎሙ ውሉደሰብእ በቀዳሚት ስዓተሌሊት የአኩትዎ አጋንንት ለእአግዚከብሔር ዊመ ያመልኩታልም በአምስተኛው ቀን እንስሳና አራዊት ሁሉ ያመለግፍታኣ ቦስውአተኛጡ ለእት የክፈቢል ምስጋና ይቀሮባኣ በሰባተኛው ቀን መላእክት ወደእግዚአብሔር ይገባሉ ከሱም ዘንድ ይወጣሉ በዚችው ዕሰት የሕያዋንን ሁሉ ልመናቸው ያቀርባሉና በስምንት ሰዓት ብሩዛን ሰማያውያን እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ በዘጠኝ ሰዓት መላእክት ለእግዚአብሔር ይገዛሉ በልዑል እግዚአብሔር መንበር ፊትም ይቆማሉ በአሥር ሰዓት መንፈስቅዱስ በውሆች ላይ ያንዣብባል በዚህ ጊዜ አጋንንት ከውፃው ወጥተው ይባረራሉ ከውዛም ይወገዳሉ መንፈስቅዱስ በውሆች ላይ በያንዣብብ ኑሮ በዚችው ሰዓት ሁልጊዜ ማንም ሰው ውዛን ለመጠጣት ባልቻለም ነበር አጋንንትም የሰውን ሥጋዊ ሕይወት እያሳመሙ ሰውን ሁሉ በጨረሱ ነበር በዚችው ሰዓት ካህን የተቀደሰውን ዘይት በውሃ ጨምሮ በአጋንንት የተያዙና በሌላም ደዌ የተያዙትን በሽተኞች ቢቀባበት ካደረባቸው ደዌ ይፈወሳሉ በአሥራ አንድ ሰዓት ከቀኑ የጻድቃን ደስታ ይበዛል በአሥራሁለት ሰዓት ልዑል እግዚአብሔር የሁላቸውን የሰው ልጆች ጸሎትና ልመና ይቀበላል በምሽቱ አንድ ሰዓት አጋንንት ልዑል እግዚአብሔርን ህህህህህ«ፎከወዐህበዐዘቲከዐ ልዑል ወአልቦሙ እከይ ላእለሰብእ ወኢመኑሂ እኩየ እስከይፌፅሙ ቅኔሆሥፖሙ በዳግም ሰዓተሌሲት ይሴብሕዎ ዓሣት ወኩሉ ዘይትሐወስ ውስተማይ አራዊት ወአናብርት ወበሳልስት ሰዓት ትሴብሆ እሳት ለእግዚአብሔር አስከመትሕተታሕቲት ወበዛቲ ሰዓት አይክል መኑሂ ተናግሮ ወበራብዕት ሰዓተሌሊት ይሴብሕዎ ሱራፌል በሐምስ ሰዓተ ሌሊት ይሴብሕዎ ማያት ዘመልዕተሰማያት ነበርኩ እንዘእአሰምዮሙ ለመላእክት በዛቲ ሰዓት እንዘይበርሑ ከመድምፀ መንኩራኩር ዓበይት ወአዲ ይፀርሑ መዋግዳት በቃለስብሐት ለቴር እግዚአብሔር ወበሳድስ ሰዓተሌሊት ይሴብሕዎ ለእግዚአብሔር ደመናት ወብርፃናት ወበረድ ወበሳብዕሰዓተ ሌሊት ብዙሕ ሱባዔ ይከውን በደሐሪ መዋዕል ይትፌፀም ኩሉ ወይበፅሕ ጊዜሁ ወትበልዕ ኩሎ ዘረከብከ ቅድመእግዚአብሔር ወትትቀደስ ምድር ወየሐውር ዲቤፃ እግዚአ አጋ እዝት ህህህህህ«ፎከወዐሀበዐዘቲከዐ ያመሰግኑታል በዚች ሰዓት ውስጥ ማነኛውንም ሠይጣናዊ ተግባራቸው ያቆማሉ የእግዚአብሔርንም ተገዢነታቸው እስኪወርሱ ድረስ በሰው ላይ አደጋ አያደርሱም በሁለተኛው ሰዓተሌሊት አሦችና ማነኛውም በውሃ ውስጥ የሚንቀሳቀስ አውሬዎችና ነብሮች እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል በሦስተኛው ሰዓተሌሊት አሳት እግዚአብሔርን ታመሰግነዋለች የእላት ምሥጋና እስከመትሕተታሕቲት ይደርሳል በዚችው ስዓት ማንም መናገር አይችልም በአራተኛው ስዓተሌሊት ሱራፌል እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል ባምስተኛው ሰዓተሌሊት ከሰማያት በላይ ያሉ ውሆች እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል ከገነት በነበርኩ ጊዜ መላእክት በዚችው ሰዓት እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑት እሰማቸው ነበር ድምዓቸውም እንደትላልቅ መንኩራኩር ይሰማኝ ነበር ሞገዶችም ለደገኛው እግዚአብሔር በከፍተኛ ድምፅ ምስጋና ሲያቀርቡ እስማ ነበር ከሌሊቱ በስድስት ሰዓት ደመናዎች ብርፃናትና በረድ እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ ከሌሊቱ በሰባት ሰዓት የብዙ ሱባዔ ያርጋል ይፈፀማልም በኋለኛው ዘመን ሁሉ ይፈፀማል ጊዜውም ይደርሳል አንተም ያገኘኸውን ሁሉ ትበላለህ በእግዚአብሔር ፊት ምድርም ትቀደሳለች ወደሷም የጌቶች ጌታ እግዚአብሔር ይሄዳል ወጸሐፈ ሴት በማሕተሙ ዘንተ ትእዛዘ ወበማሕተመአቡሁ አዳም ወበማሕተመ እሙ ዋን ዝከሽነሪሥአ እምኔሁ እምጡስተት ገነት ውሉዱ ወውሉደውሉዱ እድወከንስት ወተጋብኡ ወባረኮም አዳም ወጸለየ ላእሴሆሙ አስተብቁአ ወሰዓለ በእንቲአሆሙ ከመይርከቡ ሣህለ ወዳሕና ወሰላመ ወሞተ አዳም በወ ዓመት ወተጋብኡ ለግንዘቱ ኩሎሙ ሠራዊተመላእክት በእንተዕበዩ ለአዳም ቅድመእግዚአብሔር ወገነዞ ሴት ወልዱ ወአንበሮ ውስተታቦት በምሥራቀገነት ኀበነበሩ ቀዳሚ አመያወፅኮኦሙ እግዚአብሔር እምውስተገነት ወሶበሞተ አዳም ፀልሙ ፀሐይ ወወርኀ ሰቡዓ መዋዕለ ወሰቡዓ ለያልየ ወእምዝ ነሥአ ሴት ወልዱ መፅሐፈ ትእዛዝ ወአንበራ ውስተ በዓተመዛግብት ምስለቁርባን ዘነሥአ ምስሌሁ እምውስተ ገነት ዝ ውእቱ ከርቤ ወርቀ ወዕጣነ ዘነገሮ አቡሁ አዳም ወይቤሎ ናሁ ይገብእ ዝንቱ ኀበጀ ነገሥት እምሰብዓሠገል ወይወስድዎ ስመድሐኔዓለም አመይትወለድ በሀገረ ቤተልሔም። ሴት በራሱ ማሕተም ባባቱ አዳም ማሕተምና በናቱ ሄዋን ማሕተም ከሉ ጋር የወሰዳቸውን ልጆቹንም የልጅ ልጆቹን ሁሉ ጻፈ ይህንን ያደረገበት ምክንያት ካባቱ አዳም ስሰታህ ነዐው እነዚህ የሴት ልጆች በሙሉ በሴት አማካይነት ወደ አዳም ተስብስበው አንድም ሳይቀር ቀረቡ አዳምም ስለነሱ ድሕንነት ስለስላምና አማላጅነት ብዙ ጸሎት ወደ እግዚአብሔር እየፀለየ ብዙ ሰዓታትን ካሰለፈ በኋላ ባረካቸው አዳም በዘጠኝ መቶ አምሳ ዓመቱ ሞተ በመገነዣውም ጊዜ የመላእክት ሠራዊት በሙሉ ተሰበሰቡ አዳም በእግዚአብሔር ዘንድ ታላቅ ክብር ተሠጥቶታልና ነገር ግን የገነዘው ልጁ ሴት ነው ሴት የአዳምን ሥጋ ከገነት በስተምስራቅ አቅጣጫ በታቦት ውስጥ አስቀመጠው ይህ ቦታ እግዚአብሔር ከገትት ባወጣቸው ጊዜ አዳምና ሄዋን የኖሩበት ነው። ስለዚህም አዳም ለሴት ይህ ዕጣን ከርቤና ወርቅ ወደሶስቱ የሰብዓሰገል ነገሥታት እጅ ይገባል እነሱም ክርስቶስ መድሐኔዓለም በቤተልሔም ሲወለድ ለእጅ መንሻ ይወስዱታል አለው ህህህህህ«ፎከወዐህበዐዘቲከዐ ወኮነ ዕረፍቱ ለአዳም ጊዜ ሰዓት በዕለተ ዓርብ አመሰቡዑ ለሚያዝያ አመረቡዑ ለሠርቀሊሌሊት ወጠበሸከመዝ ፅለት አማሕፀነ ነፍሶ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ውስተ ፅደዴ አቡሁ ወኮነ ሐዘን ወላህ ላእለውሉደአዳም ወውሉደውሉዱ መዓልተ ወተፈልጡ አሕዛብ ትዝምደቃየል ወትዝምደ ሴት እምድሕረሞቱ ሰአዳም ወእምዝ ነሥአ ሴት ወልዶ ወውሉደ ውሉዱ ወአንስቲያሆሙ ወዓዕረጎሙ ውስተደብር ቅዱስ ኅበነበረ አዳም ወነበሩ ቃየል ወውሉደውሉዱ መትሕተውአቱ ደብር መካነ ኀበቀተሎ ለአቤል ወኩነነ ሴት ሕዝቦ በፅድቅ ወበንፅሕ ወበቅድስና ዘአከእመሮ ነገረ ወዜናሁ ለአዳም ወትአዛዛቲሁ ወውሉዱ ምዕራፍ መጽሐፈ ትእዛዘ አዳም ኦ ወልድየ ቀሌሚንጦስ እምሐበሰብአሰገል እለመዕኡ ኀኅበማርያም እግዝእትነ ጊዜ ልደቱ ልእግዚእነ ኢየሱስክርስቶስ ረከብነ ምስሌሆሙ መጽሐፈዛቲትእዛዝ ዘተፅሕፈ ውስቴታ ዘአከሥት ለከ ወአኮ ይእዜ ወናሁ አሌብወከክ ኩሎ ዘአእመርኩ ምሥጢራተ ወበእንተ ዘተሰምየ ወልደአዳም ሴተ ብሂሄል ፕሬ አዳም ዓርብ በሦስት ሰዓት ሚያዝያ ሰባት ቀን በጨረቃ አቄጣጠር አራት ቀን ሞተ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ቦእ ዳ ። በአዳም ልጆችና በልጅ ልጆቹ ትልቅ ሐዘንና ልቅሶ ሆነ አርባ ቀን ሙሉ ሳያቋርጡ አለቀሱ አዳም ከሞተ ጀምሮ ነገደሴተና ነገደቃየል ለሁለት ተከፈሉ ሴት ልጆቹን የልጅ ልጆቹንና ሚስቶቻቸውን ወደደብር ቅዱስ አስወጣቸው አዳም ከዚሁ ነሯልና ቃየልና ልጆቹ እንዲሁም የልጅ ልጆቹ ግን ከደብር ቅዱስ በታች ከሚገኘው ቦታ ውስጥ ይኖሩ ነበር አቤል በዚሁ ነው የተገደለው ሴት ሕዝቦቹን በቅድስናና በንፅሕና ያስተዳድራቸው ነበር ካባቱ አዳም የተነገረውንም ዜና አስተማራቸው ምዕራፍ የአዳም የትእዛዝ መፅሐፍ ልጄ ቀሌሜንጦስ ሆይ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስክርስቶስ በተወለደ ጊዜ ሰብአሠገል ወደቅድስት ድንግል ማርያም መጥተው ነበር ከነሱ ጋር አብሮ አንድ መፅሐፍ መጥቷል ከዛሬ ደምሮ ለብዙ ጊዜ የምነግህ ምሥጢር ከዚሁ መፅሐፍ የሠፈረና የተገኘ ነው የአዳም ልጅ ሴት ስለተባለበትንም ምክንያት አገልፅልፃለሁ ህህህህህ«ፎከወዐሀበዐዘቲከዐ ሴት ብሂል አጥዕየነ እግዚአብሔር እስመነበሩ አዳም ወፄዋን በንፅዕሕ ወበ ቅድስና ወበእንተዝ ፀገዎሙ እግዚአብሔር ዘንተ ክብረ እስመዘየዓቢ እምኩሱ አስማት ወነበሩ ሴት ወሕዝቡ እምታሕተገነት መልዕልተደብር ቅዱስ እንዘይባርክዎ ወይቄድስዎ ለእግዚአብሔር በዳሕና ወበሰላም ወኢይሄልዩ ወኢምንተኒ ትካዘዝ ዓለም ወአልቦ ካልእ ግብር ዘእንበለስብሐት ወዘሞሮ ዘውስተገነት ወሴሰዮሙ እምፍሬዕፀው ዘሀለው መልዕልተ ደብር እስመፍሬሆሙ ለእሙንቱ ዕፀው ጥዑም ፈድባፈ በእንተዘይመፅእ እምውስተገነት ፄዔናመዓዛ ሠናይ ወነበሩ እሉ ሕዝብ በፅድቅ ወበሂሩት ወአልቦ ላእሌሆሙ ቂም ወቅንዓት ወኢ አስተዋድዮ ወኢትዕቢት ወኢይፄሄልዩ ፅርፈተ ወኢይነብቡ ሐሰተ ወኢይምሕሉ ወሶበፈቀዱ ምሕረተ ይፄልል መ ራስ ላእለማያት ወታረምም ኩላ ምድር ወኩሉ ዘዲቤፃ ወይነውሙ ማያት ወበዛቲ ሰዓት ይትነሣእ ካህን ወይቶስሕ ዘይተ ቅዱሰ ምስለማይ ወይቀብዕ ቦቱ ዱያነ ወእለኒ አይነውሙ ሌሊተ እምሕማም ይትፌወሱ ወየሐይው እምደዌሆሙ ኸ ሴት ማለት እግዚአብሔር ሆይ ጤና ሥጥ ማለት ነው አዳምና ዌዋን በንፅሕናና በቅድስና ኑረዋል ስለ። ወአምሐሎ በደመአቤል ከመያሰኒ ሳእለሕዝቡ በፅድቅ ወበንፅሕ ወኢያፅርዕ ተቀንዮ ቅድመሥጋሁ ለአቡነዳም ወሞተ ሴት ወኮነ ፅረፍቱ በሰሉስ ዕለት አመለታሕሣሥ ወገነዞ ቴኖስ ወልዱ በከርቤ ወበዓልው ወአንበሮ ህዛባህወቶከ በ ገፐከ ትልቁ ትንሹ ሴቱ ወንዱ ሁሉም ናቸው ከዚያም ሁነው ዓይናቸው አንስተው ወደገነት ይመለከታሉ ከእግዚአብሔር ፊትም ይሰሣዳሱ ይተቀተድሱታል ያመስሰግነል ከዚያ ወደማደርያቸው ይመለሳሉ ሴት ዘጠኝ መቶ አሥራ ሁለት ዓመት ኖረና ሊሞት ታመመ በዚህ ጊዜ ሄኖስ ቃይናን መላልኤል ያሬድና ሄኖክ ከልጆቻቸው ከልጅ ልጆቻቸው ጋር ወደሴት ቀረቡ ሴት በነሱ ላይ ጸለየና ባረካቸው ስለነሱም ወደእግዚአብሔር ማለደ እንዲህም አላቸው በአቤል ጻድቅ ስም አደራ እላችሁ አለሁ ከናንተ ማንም ከደብር ቅዱስ ወርዶ ከነፍሰገዳዩ ቃየል ጋር አይደመር ቃየል አቤልን ከገደለው ጀምሮ በኛና በሱ መካከል ያለውን ጥል እናንተ ታውቃላችሁ በዚህ ጊዜ ፄኖስ ወደሴት ቀረበ ሴትም ባረከው እንዲህም አለው በቀና መንፈስና በአውነት ሕዝብሕን ምራቸው በሞትኩም ጊዜ ከተቀደሰው የአዳም ሥጋ ፊት ቁመህ ለእግዚአብሔር ተገዛ በጻድቁ አቤል ደምም አማለው በሕዝቡ ዘንድ አመራሩን በንፅሕናና በእውነት ያስተካክል ዘንድ በአዳም ሥጋ ሴትን ለእግዚአብሔር አገልግሎቱን እንዳያቋርጥ ነገረው ሴት ሞተ ዕረፍቱም ታሕሣሥ አሥር ቀን ሆነ ፄኖስ አባቱ ሴትን በክብር ቃይናን ወመላልኤል ወማቱሳላ ውስተመዛግብት ምስለሥጋ አዳም ወነበረ ላህ ላእለሕዝብ ዕሰተ ወእምድሕረሞቱ ለሴት ኩነኖሙ ቴጌናኖስ ለሕዝቡ በፅድቅ ወበርትዕ ወገብረ ላእሌሆሙ ኩሎ ዘአዘዞ አቡሁ ወሶበኮኖ ለፄኖስ ዓመት ቀተሎ ላሜህ ዕውር ለቃየል ቀታሊ በገዳም በውስተዕፀው ወበውስተመካን ዘይብልዎ ኖልእራጋር አስመላሜህ እንዘየሐውር ውስተገዳም ሰምዓ ቃለ ወኢያእመረ ከመቃየል ውእቱ ወመሰሎ ድምፀ አርዌ ወእምዝ ነሥአ እብነ ወወገረ ቦቱ ኀበድምፅ ዘይትሐወስ በማእከለዕፀው ወደደቆ ለቃየል ማእከለዓዕይንቲሁ ወቀተሎ ወይቤሎ ለላሜህ ወልዱ ዘይመርሆ ናሁ ዘቀተልካሁ ለአቡነ ቃየል ወጠፍሐ እደዊሁ ላሜህ በእንተ ሐዘኑ ላእለቃየል ወበጥፍሐተ እደዊሁ ለከፎ ለወልዱ ወቀተሎ ወሶበኮኖ ለፄኖስ ወጽ ዓመተ ሐመ ለመዊት ወተጋብኡ ጎቤሁ ኩሎሙ አሐው ወሀለው ምስሌሁ ያሬድ ወፄኖክ ወአንስቲያወሙ ወውሉዶሙ ወፀለየ ሳአሌሆሙ ባረከሙ ሰዓለ ወአስተብቁዓ በእንቲአሆሙ ገነዘው የተለያዩ መልካም ሽቶችንም አፈሰሰለት ከአከዳምጋርም በቤተመዛግብት አስቀመጠው ዝቡ በሴት ሞት ምክንያት አርባተን አለቀስ ለሌት ጥ በኋላ ቴኖስ ሕዝቦቹን በቅንና በእውነት መራቸው አባቱ ሴት ከሞተ የነገረውንም ሁሉ ፈሀመ ፄኖስ ስምንት መቶ ዓመት ሲሞላው ዓይነሥውሩ ላሜህ ዖፍስገዳዩን ቃየልን በዱር ውስጥ በአእንጨቶች ማሕል ገደለው ቃየል የተገደለበት ቦታ ናልእራጋር ይባላል ዕውሩ ሳሜህ ቃየልን ሊገድለው የቻለው የዱር አውሬ ድምፅ መስሎ የቃየል ድምፅ ስለተሰማው በመደንገፅ እንጂ ሆን ብሎ አልገደለውም ቃየል በእንጨቶቹ ውስጥ ድምዑን ሲያስማ ዕውሩ ላሜህ ዲንጋይን አንስቶ ድምፅ ወደስማበት አቅጣጫ ቢወረውረው ቃየልን በሁለት ዓይኖቹ ማህል አሳረፈበትና ሞተ በዚህ ጊዜ ይመራው የነበረው ልጁ ዲንጋይ ወርውረህ የገደልከው አባታችን ቃየልን ነው ቢለው ከሐዘት የተነሳ በኃይል እጆቹን አራገበና ሲያራግብ የሚመራውን ልጁ ገደለው ፄኖስ ዘጠኝ መቶ አምስት ዓመት ሲሞላው ታመመ ሲሞትም ተቃረበ በዚህ ጊዜ ያሬድ ሄኖክ መላልኤል ቃይናንና ማቱሳላ ከልጆቻቸውና ከልጅልጆቻቸው ጋር ወደሄፄኖስ ተሰበስቡ ፄኖስም ስለነሱ ጸለየ ባረካቸው ስለነሱም ወደእግዚአብሔር ማለደ ህህህህህ«ፎከወዐበዐዘቲከዐ ወአምሐሎሙ በደመአቤል ጸድቅ ከመኢይደመሩ ምስለውሉደቃየል ቀታሊ ጦወይሎሙ ተዘከሩ ፅልዓ እንተማእከሌነ ወእንተ ማእአከሎሙ ወቀርበ ቃይናን ኀበአቡሁ ኖስ ውእቱኒ ባረኮ ወይቤሎ ኦ ወልድየ ረአዮሙ ሰሕዝብከ ወለዘመድከ ወዕቀቦሙ በከመዓቀብክዎሙ አነ ወፍታሕ ላእሌሆሙ በርትዕ ወአዝዞ ለወልድከክ መላልኤል ከመይርአዮሙ በርትዕ ወበንፅሕ ወኢያፅርዕ ተቀንዮ ቅድመሥጋሁ ለአዳም አቡነ ኩሎ መዋዕለሕይወቱ ወሞተ ፄዋስ በቀዳሚት ሰንበት አመሰብዑ ለወርሐጥቅምት አመኮኖ ለማቱሳላ ወዓመት ወገነኮ ለፄኖስ ወልዱ ቃይናን ወአንበርዎ ውስተበዓተመዛግብት ወለሀውዎ ለፄኖስ ዕለተ ወእምዝ ኩነኖሙ ወልዱ ቃይናን ለሕዝቡ በፅድቅ ወበረትዕ ወዓቀበ ኩሎ ትእዛዘአቡሁ ወሐይወ ሀወ እመተ ወሶበበፅሐ ዕድሜሁ ወጊዜሁ ባረኮሙ ለውሉዱ ወሞተ በረቡዕ ዕለት ለወርሐሰኔ ወገነኮ መላልኤል ወሐይወ መሳልኤል በፅድቅ ወበርትዕ ዓመተ በሶበበዕሐ ጊዜፀአቱ እምዝንቱ ዓለም አዘዞ ለወልዱ ያሬድ አመወ በጻድቁ አቤል ደምም ከነፍሰገዳዩ ቃየል ጋር እንዳይደባለቁ አማላቸው እንዲህም አላቸው በኛና በነፍሰገዳዩ ቃየል ያለውን መለያየት አስቡ አትርሱት ቃይናን ሊሞት ወደቀረበው አባቱ ሄኖስ ቀረበ ሄኖስም ቃይዓንን ባረከው እንዲህም አለው ሕዝብህን ጠብቃቸው ዘመዶችህንም ጠብቅ እኔ እንደጠበቅሁዋቸው ጠብቃቸው በነሱ ላይም ትክክለኛውን ፍርድ ፍረድ መላልኤልንም ልጅህን ካንተ በኋሳ ህዝቦቹን በትክክል ይመራቸው ዘንድ እዘዘው መላልኤል በአባታችን አዳም ሥጋ ፊት ለእግዚአብሔር መገባቱንም እንዳያጓድል አደራ በለው ሄኖስ በመጀመርያዋ ሳምንት ጥቅምት ሰባት ቀን ሞተ ሄኖስ ሲሞት ማቱሳላ የአምሳሰባት ዓመት ሰው ነበፎ ቃይናን አባቱ ቴፄኖስን ገነዘው ከዚያ በመዛግብት ዋሻ ቀበሩት ፄኖስ ከሞተ በኋላ ሕዝቦቹ አርባቀን አልቅሷል ቃይናን የፄኖስ ልጅ ሕዝቦቹን በውነትና በቅንነት መራቸው የአባቱንም ፄኖስ ትእዛዝ ሁሉ በጥንቃቄ አከበረ ዘጠች መቶ ግያ ዓመትንም ኖረ የመሞቻ ጊዜው ሲደርስ ልጆቹንና የልጅልጆቹን ባረካቸው ሰኔ አሥራ ሶስት ቀን በዕለተ ረቡዕ ሞተ መለራኤል ልጁም ገነዘው መላልኤል ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ዓመት ኖረ። ቅዱስ ወከልኦሙ እብነእሳት ዘይነድድ ከመኢይባኩ ወኢክህሉ ገቢአ ወእምድሕረፈቀዱ ካልእን እምጡሉደሌት ይረዱ እምደብር ቅዱስ ኢያእመሩ ዘኮነ እብነእሳት ወረዱ ኀቤሆሙ ወአርኩሱ ሥጋሆሙ በርኩሳን አዋልደቃየል ወሶበኮኖ ለያሬድ ዓመተ በፅሐ ፍልሰቱ እምዝንቱ ዓለም ወተጋብኡ ኀቤሁ ፄኖክ ወማቱሳላ ወላሜህ ወኖን ወፀለየ ላእሌሆሙ ወባረኮሙ ወይቤሎሙ አንትሙስ ኢትረዱ ወኢትደመሩ ምስለ ሕዝበቃየል ውሉድክሙ ወአንስቲያክሙስ ይወር ወእግዚአብሔር ልዑል ኢየሐድጎሙ ይንበሩ በኀፐል ወበዘዓለው ትእዛዞ ወትእዛዘአበው ወእምዝ ይቤሎሙ ለውሉዶሙ ናሁ ትትጋብኩ ውስተምድር ርግምት እንተታበሩል ሦከ ወአከሜከላ ወዘወፅአ እምኔክሙ እምዝንቱ ደብር ይንሳእ ምስሌሁ ሥጋሁ ሰአዳም ወይንሳእ ሥጋሆሙ ለኩሎሙ አበው ወአዲ ይንሣእ ምስሌሁ መፅሐፈ ትእዛዝ ወቁርባነ ከርቤ ዕጣነ ወወርቀ ወያንብሮ ምስለሥጋሁ ለአዳም ወእምዝ ይቤሎ ለፄኖክ አንተስ ኦ ወልድየ ኢታፅርዕ አብሆ ወዘምሮ ቅድመሥጋሁ ሰከዳም ወተቀነይ ቅድመ ህህህህህ«ፎከወዐበዐዘቲከ ቀን ደረስበዚህ ጊዜ ወደሱ ሄኖክ ማቱሳላ ላሜህና ኖኀ ተሰበሰቡ ኗቂቀሴት ደብር ቅዱስ በዲንጋይ እሳት መዘጋቱን ሳያው ሊመለሱ ሞክሩ ግን የእሳቱ ዲንጋይ እንዳይገቡ ከለከላቸው ሌሎች የሴት ልጆችም የወገኖቻቸው መመለሻ አጥተው መቅረትን ሳያውቁ ከደብረቅዱስ እየወጡ ወደተረገመችው ሃሯ ወርደው ከቃየል የረከሱ ሴቶች ጋር አመነዘሩ ያሬድ ዘጠኝ መቶ ዓመት ሲሞላው ከዚህ ዓለም የሚለይበት ያሬድም በነሱ ላይ ጸለየ እንዲህም አላቸው እናንተ ከደብርቅዱስ አትውረዱ ከቃየል ልጆች ጋርም አትጨመሩ ልጆቻችሁና ሚስቶቻችሁ ግን ከደብር ቅዱስ እየወጡ ከነሱ ጋር ይጨሙመራሉ እግዚአብሔር ልዑል ግን እንዲህ እንዳበዱ ይኖሩ ዘንድ አይተዋቸውም የሱን ትእዛዝና የአበውን ትእዛዝ አፍርሰዋልና ለነሱ ልጆች ደግሞ እንዲህ አላቸው ከዛሬ ጀምሮ በተረገመችው ምድር ልትሰባሰቡ ነው ሁላችሁም ደብርቅዱስን ትታችሁ ስትወርዱ ከናንተ ጋር ያባታችን አዳምን ሥጋና የሌሎችንም አበው ሥጋ ይዛችሁ ውረዱ በተጨማሪም ቁርባንን ወርቅን ዕጣንንና ከርቤንም ይዛችሁ ሂዱና ከአዳም ሥጋ ጋር አኑሩት ያሬድ ለፄኖክ እንዲህ ሲል መከረው ልጄ ሆይ አንተግን በአዳም አባታችን ሥጋ ፊት መዘመርንና ማመስገንን አትተው እግዚአብሔር በዕድቅ ወበርትዕ በኩሉ መዋዕለሕይወትከ ወሞተ ያሬድ በዕለተዓርብ ጊዜ ሰዓት አመከሥሩ ወስነዩ ለወርሐ ግንቦት አመኮኖ ለማቱሳላ ሀወሮ ዓመት ገነዞ ፄኖክ ወልዱ ወአንበሮ ውስተባዓተመዛግብት ወመነናኖሙ እግዚአብሔር ለእለተርፉ ደቂቀሴት በእንተዘአፍቀርዋ ለሐጢአት ወአምዝ ተፈልጡ ወኮነ ተ ሕዝበ ወፈቀዱ ይረዱ እምደብር ቅዱስ ፄኖናክ ወማቱሳላ ወላሜህ ወኖኅ ኀዘነ ተቀንዮ ተ ወሶበሰምዑ በእንቲአሆሙ ፈድፋደ ወሶበፈሀፀመ ፄኖክ ዓመተ ቅድመእግዚአብሔር እምድሕረልደቱ ዓመት አለበዎ እግዚአብሔር በኩሉ ወዘከመይነሥኦ ኀቤሁ ወውእተ ጊዜ ፀውዖሙ ፄኖክ ለማተሳላ ወላሜህ በቿወ ወኖኅኀ። ወይቤሎሙ ናሁ አእመርኩ አነ ከመእግዚአብሔር ልዑል ይትመዓዖሙ ሰአሉ ሕዝብ ወይትፋታሕ ላእሌሆሙ ፍትሐኩነኔ በአልቦ ምሕረት አንትሙሰ እለተረፍክሙ አበው ትውልደፃዛድቃን ቅዱሳን ኢታፅርዑ ተቀንዮ ቅድመእግዚአብሔር ወኩኑ ንፁሐነ ወፄራነ ወአእምሩ ከመአልቦ ቪበይትወለድ ድሕሬክሙ ዳግመ በዝንቱ በአበው ከእግዚአብሔር ፊትም ተገገርነትህን በእውነትና በቅንነት ግለዕ በዘመንህ ሁሉ ይህ ይሁን ተግባርህ ያሬድ ግንቦት አሥራ ሁለት ቀን በዕለተዓርብ በሦስት ሰዓት ሞተ ያሬድ ሲሞት ማቱሳላ ቪጠኝ መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ሁኖት ነበር ልጁፄዔኖክ ገንዞ በመዛግብት ዋሻ አኖረው የቀሩትን የሴት ልጆች እግዚአብሔር ችላ አላቸው ሐጢአትን ወደዋታልና ከዚህም የተነሳ ተለያይተው ሁለት ክፍል ሆት ጨርሰውም ከደብርቅዱስ ለመውረድ ወጦደዱ ፄኖክ ማቱሳላላሜህና ኖህ ይህንን ሲሰሙ በጣም ስለነሱ መጥፋት አበኑ ሄናክ ሦስት መቶ ስድሳአምስት ዓመት ሲሆነውና ከያሬድ ሞት በኋላ አምስት ዓመት ለእግዚአብሔር ተገዢነቱን ካሳየ በኋላ እግዚአብሔር የአስተዋይነትን ልቡና ሠጠው ወደሱ እንደሚወስደውም አስረዳው በዚህ ጊዜ ፄኖክ ማቱሳላን ላሜህንና ኖኀን ጠራቸው እንዲህም አላቸው እነሆ ልዑል እግዚአብሔር በነሱ ላይ ቁጣውን እንደሚገልፅ አወቅሁ በነሱ ላይ እጅግ የፍርድ ቅጣት ያወርዳል ቁጣውም ምህረት የሌለበት ቁጣ ነው እናንተ ግን ቅዱሳን ተተክታቹኋል ከእግዚአብሔር ፊት ተገዢነታችሁን አታሳጉሉ ንዑሐን ሁናችሁ በደግነት ኑሩ በቢሁ እንደሌለም ሕዝቦቹንም በደብር ቅዱስ የሚወለድ ዕወቁ ህህህህህህ«ፎከወዐህበዐዘቲከዐ ላሜህ ወኖኅ ደብርቅዱስ ወኢመነዚ እምአበው ዘይኬንን ሕዝቦ ለመምራት የሚችል በአበው አካሄድ ማንም አይኖርም ወፈዒም ሄኖክ ዘንተ ነገረ ተመይጦ ውስተሕይጦት ፄኖክ ይህንን ንግግሩ ሲጨርስ ጦደሕይወት ተመለሰ ወአንበሮ እግዚአብሔር አውዳ ለገነት ውስተብሔር ዘአልቦ እግዚአብሔርም በገነት አደባባይ አስቀመጠው በቪዚሆሁ ት ውስቴታ ሞት ወእለተርፉ እምውሉደሴት ወረዱ የለም የቀሩት የሴት ልጆች ግን ማንም ሳያስገድዳቸው በሙሉ እምደብር ቅዱስ ኀበሐደረ ቃየል ወኪተርፉ ታየል ወደሚኖርበት ምድር ተሟጥጠው ወረዱ ከነሱ ውስጥ እምውስቴቶሙ ላአእለደብር ቅዱስ ከእንበለ አከበው ማቱሳላ ማንም በደብር ቅዱስ አልቀረም ላሜህ ማቱሳላና ኖኀ ብቻ ቀሩ ጻድቁ ኖኅም በድንግልና ራሱን አምስት መቶ ዓመት ጠበቀ ከዚህም የተነሳ እግዚአብሔር ኖኀን ዛይከል የተባለችውን የፄኖክ ወዓቀበ ኖኀ በድንግልና ርእሶ ዓመተ ወእምዝ ተናገሮ እግዚአብሔር መሐሪ ወአዞ ያውስብ ብእሲተ እንተስማ ፃይከል ወለተናሙስ ወልደፄኖክ እሁሁ ለማቱላላ ልጅ የማቱሳላ ወንድም ልጅ ናማስን እንዲያገባት እዘዘው ወከሰተ እግዚአብሔር ሰለናኀ በእንተአይህ ከመይመፅኦ እግዚአብሔር ስለአይህ አመጣጥም ገለፀለተ የጥፋት ውፃ ውስተዓለም ወየሐዕባ ለኩላ ምድር ወነገሮ ከመይከውን ተነስቶ በዝሙት የረከሰችውን ዓለም እንደሚያጥባት ነገረው ዝንቱ እምድሕረ ዓመት ወአዘዞ ይግበር ታቦተ ይህም ካንድ መቶ ዓመት በቷላ እንደሚፈፀም ገለፀለት ከወዲሁ ለመድሐኒቱ ወመድሐኒተውሉዱ ጀምሮም ለራሱና ለቤተሰቡ ድሕነት መርከብን እንዲዘጋጅ አዘዘ ወአዲ አዘዞ ይሞትር እምዕፀው እምላእለደብር ቅዱስ እግዚአብሔር በድጋሚ ከደብር ቅዱስ ዛፎችን ይቁቄርጥ ዘንድ ወአንበሮሙ ለዕፀው ውስተማሕደረውሉደቃየል በህየ አዘዘው እሱም ከደብረቅዱስ ቄርጦ በቃየል ልጆች ማደርያ ይገብር ታቦተ ዘኑ በእመት ወግድሙ በእመት አስቀመጠው በዚሁም ሶስት መቶ ክንድ ርዝመት ጐድኑ አምሳ ወቆሙ ወግድመርእአሱ ወወፅ በእመት ክንድ የራሱ ጐድንና ቁመቱ ሰላሳ ክንድ የሆነ መርከብን መሥራት ጀመረ ወይግበር ውስቴቱ ዮጅ ማሕደረ ከመይኩን ታሕታይ በዚሁ መርኮብ ውስጥ ሦስት ክፍሎችን ይሠራል ታችኛው ማሕደር ለአራዊት ወለእንስሣ ወማእከላይ ማሕደር ክፍል ለከውሬዎችና ለእንስሳ ማደርያ ይሆናል መካከለኛው ህህህህህ«ፎከወዐህኋበዐዘቲከዐ ከመይኩን ሎቱ ወለብእሲቱ ወለውሉዱ ወለአንስቲያሆሙ ለሲሳይ ከነኑ ወይግበር ውስቴታ መሙጮዳየማይ ጦመዛግብት ወይገብር ውስቴታ መጥቅዓ እምዕዐወሊባኖዣስ እመት ወግድመሙ ፅ አመት ወሶበአሐዘ ይግበር ታቦተ በነግህ ከመይትጋብኩ ለተግባሮሙ ከመይትጋብኡ ለምሣሕ ወሶበየዓርብ ውስተአብያቲሆሙ ህተሥአሎ ይጠቅፅ ኩሎ ዕለተ የጊቤ ወበጊዜ ቀትር ከመይትጋብኩ ወእመቦ በእንተተግባሩ ይነግሮ ከመእግዚአብሔር ይፊፈነ ማየአይኀ ወየሐዕባ ለኩላ ምድር ውእቱሰ ይገብር ታቦተ ከመያድሕን ርእሶ ወብእሲቶ ወውሉዶ በውስቱታ ወሰምዓ ናህ ትእዛክእግዚአብሔር ወአውሰበ ብአሲተ ወእምድሕረ ዓመት ወለዴ ውሉደ ተባዕተ ዘውእቶሙ ሌም ካሞ ወያፌት ወአውሰቡ አዋልዲሁ ለማቱሳላ ወሶበፈፀመ ኖኀ ገቢሮታ ለታቦት በከመአዞ እግዚአብሔር ማቱሳላ አሐክ ለመዊተ ወተጋብኡ ኀቤሁ ሳሜህ ናኀ ሴም ወካም ወአንስቲያሆሙ ወዐለየ ላአሌሆሙ ማቱሳላ ወባረከሙ ወአስተብቀአ ህህህህህ«ፎከወዐበዐዘቲከዐ ክፍል ለራሱ ለሚስቱ ለልጆቹና ለሚስቶቻቸው የውሃመጠራቀምያ ገንዳንም ሠራ ከዚሁም ይሆናል በተጨማሪ ሦስት ክንድ ርዝማኔና አንድ ክንድ ጉድን ያሰው ደዐል ከሊባኖስ ዕንጨት ሠራ መርከቡን በሚሠራበት ጊዜ ሁልጊዜ ጧት ጧት ለሥራ እንዲሠበሰቡ ደወል ይደውሳል ቀትር ሲሆን ምሳ ለመብላት እንዲሰበሰቡ ይደውላል ቀነ አልፎ ምሽት ሲሆን ወደየቤታቸው እንዲገቡ ይደውሳል መርከቡን ለምን እንደሚሠራው ጠያቂ ቢነሳበት እግዚአብሔር ይህቺን የረከሰች ምድር የጥፋት እንደሚያከንምና በዚሁም ምክንያት ራሱን ሚስቱን ልዶቹንና ሚስቶቻቸውን ለማዳጎ መታዘዙን ይገልፅለታል ኖጎ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ሰሞቶ ሚስት አገባ ካገባ በአርባ ዓመቱ ሦስቱን ሴሞ ካሞና ያፌትን ወለዳቸው ሦስቱን ወንዶች በቅደምተከተል ወለዳቸው የኖኀ ልጆች የማቱሳላ ልጆችን አገቡ ኖሕ እግዚአብሔር የመርከቧን ሥራ እንደፈፀመ ማቱሳላ ሊሞት ለማጠብ ውፃን መርከብን እንዲሠራ እንዳዘበው ተቃረበ ናኀ ሴምና ያፌት ወደማቱሳላ ተሰበሰቡ ማቱሳላም በነሱ ላይና በሚስቶቻቸው ላይ ጸለየ ባረካቸውም ስለነሱም ወደእግዚአብሔር ጋር ጋታ » ድራ በእንቲአሆሙ እንዘይበኪ ወየሐክን ወይቤሎሙ አልቦ ተርፉ ላእለዝንቱ ደብር ትዳዱስ እምኩሉመ አሕዛብ ወኢመነዚ ዘእንበሌክሙ ወእግዚአብሔር አኦምሳላከአበዊ ዘፈጠሮ ለአቡነ አዳም ወለእምነ ሄዋን ወባረከ ላእአሌሆሙ ወመልአ ምድረ ርኦሙ። እስመመካን ኀበተቀብረ ሥጋሁ በህየ ይከው መድሐኒቱ ህህህህህ«ፎከወዐህበዐዘቲከዐ ከደብር ቅዱስም ውረድ ያባታችን አዳም ሥጋንም ካንተ ጋር ውለድ እግዚአብሔር እንድትሠራት ካዘዘህ መርከብ ውስጥም አስቀምጣት ቁርባን ወርት ከርቤና ዕጣንንም ከአዳም ጋ ቦሳይ አስቀምጥ የቀሩትንም አበው ሥጋ ከደብር ቅዱስ አውርደህ በአዳም ሥጋ ግራናቀኝ አስቀምጠው የአባታችን አዳም ሥጋም በአበው ሥጋ ማሕል ይቀመጥ ለራስህም ማደርያ በመርከቧ ላይ ሥራ ከመርከቡ በስተምሥራቅ ክፍል ላንተና ለልጆችህ ለሚስትህም ለልጆችህም ሚስቶች ክፍል ትሠራለህ በስተምዕራቡም ክፍል መኖርያቸው ይሁን በዚሁ ለመብልና ለመጠጥ ይሰብሰቡ ከመርከቧ እስክትወጣ ድረስም ከዚሁ ሁናችሁ ወደውጭ ተመልከቱ የጥፋት ውዛ ከምድር ሲወገድ በምድር ስትኖሩ ያንጊዜ በሕብረት እየተስበሰባችሁ ብሉ ጠጡ በእግዚአብሔር ፊትና በአዳም ሥጋ ፊትም በቅድስናና በንፅሕና በቅንነትና በፅድቅ ከመገዛት ወደኋላ አትበሉ ከታቦት ከወጣችሁ በኋላ ያን ጊዘ ወርቅን ከርቤን ዕጣንን ከገነት የወጡ ከምድር በስተምሥራቅ አስቀምጥ አንተም ከዚሁ ክፍል ከቤተሰቦችህ ጋር ትኖራለህ ከዚህ ዓለምም የምትለይበትን ጊዜ ሲደርስ ልጅህ ሴምን ያባታችን አዳምን ሥጋ ይውሰድና በምድር ላይ በክብር ቀብሮ ያስቀምጠው የአዳም ሥጋ በተቀበረበት ለልጅ ልጆቹ መድሐኒት ይሆናል ወመድሐኒተ ውሉዱ በኀበይትቀበር ሥጋሁ በህየ ስብአሲ እምውሉዱ ከመይትተነይ ቅድመሥጋሁ ለአቡነ አዳም ወይግበር ክህነተ ቅድመ አግዚአብሔር ወይኩን ንዑሐ ኩሎ መዋዕለ ሕይወቱ ወአዝዞ ኢይስተይ ሜስ ወኢይክዓው ደመ ወኢይላዒ ርእሶ ወኢይምትር ፅፍሮ ወበህየ ኢያቅርብ ቁርባነ ዘእንስሳ አላ ይኩን መሥዋዕቱ ንፁሐ ሕብስተሥንዳሌ ወፍሬወይን ወናሁ መልአከ እግዚአብሔር የሐውር ቅድሜሁ ለዝንቱ ሕሩይ ብእሲ ያብፅሖ ውስተመካን ዘድልው ይትቀበር ሥጋሁ ሰአቡነአዳም ወአዲ አዝዝ ይኩን ልብሉ እምአነዳማእሰእንስሳ እስመውእቱ ካህነ ለእግዚአብሔር ዘሐረዮ ወቀደሰሶ ወፈጺሞ ማቱሳላ ዘንተ ትእዛዘ አንብዑ ወረደ እሞብዝሐኀዘነኑ ወሞተ በእለተእሁድ አመፅ ለመጋቢት ወኮነ መዋዕለ ሕይወቱ ወሀ ዓመት ወገነዞ ወልዱ ላሜህ ወአንበሮ ውስተበዓተ መዛግብትኀበ ሃለው አበው ቅዱላን ወለፃው በእንቲአሁ ፅለተ ወእምድሕሬሁ ሐመ ላሜህ ወአዘዞ ለወልዱ ኖሕ በከመአዘዞ አቡሁ ማቱሳላ ወሞተ በሐሙስ ዕለት አመጽወጵጳ ለመስከረም ወአመኮኖ ለሴም ወ ዓመት ወገነዞ ወልዱ ኖኀ ወአንበሮ ውስተበዓተ ላይ አንድ ቅዱስ ሰው እግዚአብሔርን በክህነት ለአገልግሎት ይህ ሰው በንዕሕና በቅድስና በአዳም ሥጋም እያገለገለ ይኑኙር ይኙር እንዳያፈስ ራሱን እንዳይላጭ በዚሁም የስንዴ ሕብስትንና ጠጅ እንዳይጠጣ ደም ጥፍሩንም እንዳይቁርጥ እበዘው ከወይን ፍሬ የተጨመቀ ወይን ብቻ ቁርባን እንዲያቀርብ ይሁን እነሆ አባታችን አዳም ሊቀበርበት ወደተዘጋጀው ያደርሰው ዘንድ የእግዚአብሔር መልአክ ከፊት ለፊቱ ይፄዳል ዳግመኛም ልብሱ ከእንስሳት ቁርበት የተሠራ ብቻ እንዲሆን አድርግ እሰ እግዚአብሔር የመረጠውና የቀደሰው የእግዚአብሔር ካህን ነውና ይህን ሁሉ ትእዛዝ ተናግሮ በፈፀመ ጊዜ ማቱሳላ ከኀዘት ብዛት የተነሳ አለቀሰ እንባውም ወረደ በአለተአሁድ መጋቢት አንድ ቀንም ሞተ የሞተው በዘጠኝ መቶ ስድሳ ዘጠኝ ዓመቱ ነው ላሜህ ልጁ ገንዞ በቤተመዛግብት ቀበረው ቤተመዛግብቱ የቅዱሳን አበው ዓፅም ያረፈፈት ነው ስለሱም አርባ ቀን አለቀሱ ከሱ በኋላ ላሜህ ታመመ ልጁ ናኅንም አባቱ ማቱሳላ እንዳዘዘው አዘዘው ላሜህ በዕለተ ሐሙስ መስከረም ፃያ አንድ ቀን የኖኀ ልጅ ሴም የስድሳ ስምንት ዓመት እያለ ሞተ ልጁ ኖኀም ገነዘው በቤተመዛግብትም ህህባለህ ፍየከሀበቲከ« ተሠፕን መዛግብት ወሐዘኑ በእንቲአሁ ዕለተ ወተርፉ ኩሎሙ አበው ምስለኖኀ ወልዱ ውስተደብር ቅዱስ ወፀንሳ አዋልዲሁ ለቃየል እምውሉደሴት ወወለዳ ውሉደ ሐያላነ ወፅኑዓነ ዘይቤ መፅሐፍ ከመመሳእክት ወረዱ ዲበምድር ወተደመሩ ምስለአንስት ዘኢኮነ ከማሁ አላ ባህቱ ተብህለ ዝንቱ ነገር በእንተውሉደሴት ዘወረዱ እምደብር ቅዱስ ወተደመሩ ምስለአዋልዲሁ ለቃየል እስመእግዚአብሔር ልዑል ትካት ሰመዮሙ አማልክት አንትሙ ወደቂቀልዑል ኩልክሙ ወሶበወረዱ እምደብር ቅዱስ ወተደመሩ ምስለአዋልዲሁ ለቃየል ወይቤ በእንቲአሆሙ አንስ እቤ አማልክት አንትሙ ወደቂቀልዑል ኩልክሙ አንትሙሰ ከመሰብእ ትመውቱ ወከመአሐዱ እመላእክት ትወድቁ ወለመንፈሳውያን ከመሰብእ ኢኮነፍጥረቶሙ ወአልቦ ላእሌሆሙ ፍትወተሥጋ ወሶበይሄሉ ላእሌሆሙ ፍትወተ ሥጋ ከመሰብእ እምኢሐደትጉ አጋንንት ወኢአሐተኒ እምአንስት ወእምተደመሩ ምስሌሆን ወእምአማስኑ ኩላ ቀበረው ስለሱም ሕዝቦቹ አርባ ቀን አለቀሱ አበው በሙሉ እስከዚህ ጊዜ ድረስ ከኖኀ ጋር በደብር ቅዱስ ነበሩ ኣኳነላነጋፓ ኣእጃች ። ህህላህ ፎመየከክወዐዉበዐዘቲከ ወንድሞቹ ሴምንና ያፈትንም ጠራቸው ያባታቸውን ዕራቁቱ መሆን ተመልክተው እጀግ በትክሻና በትከሻቸው በመዘርጋት ላለማየት የኋሊት በመሄድ አለባበሱት ደነገጡ ልብስንም አምጥተው ያባታቸውን ዕራቁትነት ኖሕ በነቃ ጊዜ በሱ ላይ ካም እንደሳቀና ሌሎቹ ልጆቹ ግን ዕራቁትነቱን እንደሸፈነ ሚስቱ ነገረችው በዚህ ጊዜ ኖኀ እጅግ ተናደደ እንዲህም አለ ካም የተረገመ ይሁን ልጆቹም በሱ ጥፋት ለወንዱሞቹ ባሮች ይሁኑ የካም ልጆች ከዚሁ በተነሳ ምክንያት ለወ ጎድሞቹ ባሮች ሆኑ ካም መላ የሕይወት ከበመነ በዓመፅና የረከሰውን ነገር በመፈፀም ኖረ በባቱ ዕራቁትነት ዘብቷልና የኖነጎ በሥካር መተኞትም ከጌታ ሥቅለት ጋር ያገናኙታል እንዲሁም ከጌታ ትንሣኤ ጋር በምሥጢር ይገናኛል ዳዊትም እግዚአብሔር ከእንቅልፍ እንደመነሳት ባለ አኳሏን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ ብሏል ኢየሱስ ክርስቶስ ከመቃብር ከተነሳ በኋላ የሠይጣንን ኃይል ሠብሯልና የሰቀሉትንም አይሁድ በመላዓለም ተበታትነው ካገራቸውም ተነቅለው እንዲቀሩ አድርጓልና በሄዱበትም አገር ለወንድሞቻቸውና ለጌቶቻቸው እንዲገዙና እንዲንከራተቱ ሁኗል በድሕነትም ወሐይወ ኖሕ እምድሕረወዕአ እምታቦት ወ ዓመተ ወሶበ በዕሐ ጊዜፍልሰቱ እምዝንቱ ዓለም ተጋብኡ ኀቤሁ ሴም ወካም ወአርፉክስድ ወፋሌቅ ወፀለየ ላእሌሆሙ ወባረኮሙ ወአስተበቀከ ላእሌሆሙ ወአዘዞ ለሴም ወልዱ ወበኩሩ በሕቡእ ወይቤሎ ቅብር ሥጋየ ውስተ ምድር ወባእ ውስተታቦተመድሐኑኔት ወአውፅዕ እምኔሁ ሥጋሁ ሰአዳም በሕቡእ ወኢያእምርከ ወኢመነሂ ወአስተዳሉ ለርእስከ ስንቀ ወንሥኦ ምስሌከ ለመልከፄዴቅ አስመሐረዮ እግዚአብሔር እምኩሎሙ ውሉድክሙ ወዑር ምስሌከ ሥጋሁ ሰአቡነ አዳም ወሶበ በዛሕከ ማእከለምድር ህየ ቅብር ሥጋሁ ለአቡነ አዳም ወአንብሮ ለመልከዔዴቅ ውስተ ውእቱ መካን ከመይትቀነይ ቅድመ ሥጋሁ ለአቡነ አዳም ወናሁ መልአከ እግዚአብሔር የሐውር ቅትድሜክሙ ወይመርሐክሙ ኀበውእቱ መካን ማእከለምድር ዘስሙ ጎልጎታ ወበህየ ያስተርኢ ሐይለእግዚአብሔር እስመ መዓዝኒሁ ለዓለም ይከውን ማእዘንተ ወበህየ ይከውን መድሐኒተውሉዱ ዝንቱስ ፅሑፍ ውስተፅላት ከእብን ዘነሥአ ሙሴ እምእደዊሁ ለእግዚአብሔር ወፈድፋዶ አ ኖኀ ለሴም ከመይዕቀብ ዘንተ ትአዛክ ኣለባላካህወየከዐፀጪበዐየቲከዐየ ከጥፋት ውዛፃ በኋላ ኖሕ ሦስት መቶ አምሳ ዓመት ኖረ ከዚህ ዓለም የሚለይበት ጊዜ ሲደርስ ሌም ካም ያፌት አርፋክስድና ፋሌቅ ወደሱ ተሰበሰቡ እሱም ዐለየላቸው ባረካቸው ስለነሱም ወደአግዚአብሔር ማለደ ልጁንም ሴም እንዲህ ሲል አዘዘው ሥጋየን በምድር ቅበር ወደመዳኛዋም ታቦት ግባና ማንም ሳያይህ የአዳም አባታችንን ሥጋ አውጣው ስንቅንም አዘጋጅ ይህንንም ማንም አይወት መልከፄዔዴቅንም ካንተጋር ውሰደው ከናንተ ሁሉ አብልጦ እግዚአብሔር መርጦታልና አንተም ያባታችን አዳምን ሥጋ ተሸከም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact