Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

① ዶን ኪሾቴ chinese-1.pdf


  • የቃላት ደመና

① ዶን ኪሾቴ chinese-1.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

አርእስት ለልዑል የቪዥር መስፍን የተጻፈ ደብዳቤ የደራሲው የሕይወት ታሪክ ። ስለዚህ የልዑልነትዎ ልበ ብሩህነትና አስተዋይነት የኔን መልካም ስሜት በቅን አስተያየት እንደሚገምተው ብርቱ እም ነት ካሳደረ በኋላ ይህነኑ ሃሣቡን ለማንም ሳያካፍልና የጉዞው ንም ምሥጢር ለወዳጆቹ ሳይገልጥ ማለዳ ጐሕ ሲቀድ ከምኝ ታው ተነስቶ የነሐስ ጥሩራውንና የትከሻ ልባዱን አውልቆ እያገላበጠ ሰውነቱን ቢዳብስው ከሰንበር በስተቀር ለሕይወቱ የሚ ያሰጋ ቁስልና የደም ምልክት አላገኘበትም ነበር ። በፈረሱ ላይ ሊያስቀምጠው ያልፈቀደበትም ምክን ያት ከፈረሱ ይልቅ አህያይቱ የረጋችና እርምጃዋም የማይን ጠው መሆኑን ስለገመተ ነው። ስለዚህ ከፍ ብለን እንደተናገርነው ዶን ኪሾት ጐራዴውን ከጫፉ ቀና አድርጐ ቀበጡን ቢስካሊያዊ ከሁለት ሥፍራ ለመ ሰንጠቅ እንደተዘጋጀ ሲወረውር ቢስካሊያው ደግሞ በበኩሉ ጐራዴውን አቅንቶ በትራሱ ደህና አድርጐ መክቶ ይጠብቀው ነበር እቦታው ላይ የሚገኙት ሰዎች ሁሉ በፍርሃት እየተንቀ ጠቀጡ ሁለቱ ተዋጊዎች የተዛዛቱበት ይህ ብርቱ የጐራዴ ስንዘራ ምን ዓይነት ውጤት ለመስጠት እንደሚችል ለማወቅ በችኩላ ይጠባበቁ ነበር።

  • Cosine ማጠቃለያ

ምዕራፍ ስለ ስመ ጥር ከበርቴ ምዕራፍ ብልሃተኛው ዶን ኪሾት ምዕራፍ ዶን ኪሾት የተካነ ፈረሰኛ ምዕራፍ ፈረሰኛችን ሆቴሉን ለቆ ከወጣ በኋላ በመንገዱ ላይ ምዕራፍ ፈረስኛችን ላይ የደረሰው መውደቅ ምዕራፍ ቄሱና ጠጉር ቆራጩ ምዕራፍ ጐበዙ ፈረሰኛችን»»ቋ ምዕራፍ ጀግናው ዶን ኪሾት ከሚያስፈሩት የነፋስ ወፍጮዎች ጋር ያደረገው ምዕራፍ የማንቻው ጀግናና ጐበዙ ቢስካሊያዊ የተሳለፉበት ። ምዕራፍ በዶን ኪሾትና በጋሻ ጃግሬው በሳንቾ ፓንቻ ምዕራፍ በዶን ኪሾትና በፍየል አርቢዎች የደረ ሰው ሁኔታ » ምዕራፍ አንደኛው ፍየል አርቢ ከዶን ኪሾት ጋር ምዕራፍ የእረኛይቱ ማርቼላ ታሪክ ምዕራፍ የሟቹ እረኛ የጂሮሰስቶሞስ የብስጭት ቁሬ ይ ቆቁወህ ቅቱ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ዶን ኪሾት እርህራሄ ከሌላቸው ያንጓ ሶች ጋር ኀኀዓኀኀዓኀኀ»ሀ»» ብልሁ መኩንን ፈረሰኛው ዶን ኪሾት እሱ የመስፍን ግንብ ብሎ ከሰ የመው ሆቴል ውስጥ ቆፍጣናው ዶን ኪሾት በጌትየው በዶን ኪሾትና በጋሻ ጀግ ሬው በላንቾ ፓንቻ መካከል የተደረገ ውን አስደሳች ንግግር ዶን ኪሾት ከጋሻ ጃግሬው ጋር በጨለማ ሲጓዝ ካንድ ሬሳ ጋር ተገ ናኝቶ ያከናወነው ግጥሚያ በስመ ጥሩነታቸው በመላው ዓለም ላይ የገነኑት ዙዋሪ ፈረሰኞች ገጽ ለልዑል ጌታዬ የቬዥር መስፍን የጂብራሌዎን ማርኪዝ የቤናልካዛርና የባናሬስ ካውንት የአልኮሴር አውራጃ ቪስ ካውንት የካፒላኖኩሪዮልየቡ ርጊሎስ ከተማዎችጋቷቋ ልዑል ጌታዩ ሆይ። «ዶን ኪሾት» ብሎ የሰየመውን ይህን አስደናቂ ጥዑም የሆነ ልበ ወለድ ታሪክ መጻፍ የጀመረውና ሥራውንም በታላቅ ትጋት የቀጠለው በዚያን ጊዜ ወህኒ ቤት ታሥሮ ሳለ ምቹ የዕረፍትና የፀጥታ ጊዜ ስለአገኘ ነው እሱም እራሱ ስለዚህ ታሪክ መዋ ጣት ሲናገር «ይህን መጽሐፍ የወለደው ወህኒ ቤት ነጦ ብሏል። ምዕራፍ ስመ ጥር ከበርቴ የማንቻው ዶን ኪሾት ታሪክ ስመ ጥር ዶን ኪሾት ማን እንደነበረና ምን እንደሠራ ይተረካል በማንቻ ወረዳ ዋና ከተማ ባንደኛው መንደር ለጊዜው የመንደሩን ትክክለኛ ስም ላስታውሰው አልቻልኩም በጣም ረጅም ዘመን አልሆነውም አንድ የእስፓኒያ ከበርቴ ይኖር ነበር። እንዲሁም ደግሞ ጌታው የቀድሞ ተግ ባሩን በሚለውጥበት ጊዜ የፈረሱም ሁኔታ አብሮ መለወጥ ከጥ ንት የቆየ የፈረሰኞች ልምድ ስለሆነ ጌታውና ፈረሱ በቅርብ ጊዜ አብረው ለሚጀምሩት ለዚህ እጅግ ከፍ ላለውና ለገነነው የፈረሰኛነት ተግባር መመኪያና መኩሪያ መሆኑን የሚያረጋግጥና እንዲሁም ያንድ ዙዋሪ ፈረሰኛ ሞገሳዊ ፈረስ ከመሆኑ በፊት ምን እንደነበረና አሁን ደግሞ ወደ የትኛው ደረጃ ለመድረስ እንደተቃረበ የሚያስረዳ ጥሩ ስም ሳያወጣለት መቅረቱ የተገባ አለመሆኑን ስለተገነዘበው ነው። ዶን ኪሾት ግን ገና ከቤቱ የወጣ አዲስ ጀማሪ ከመሆኑ በቀር ከዚህ በፊት ለዚህ ተግባር የሚሰጠውን ፈተና አልፎ ክህነት አለመቀበሉን ስለፈረሰኛነትም ተግባር ተመራር በተደነገገው ሕግ ውስጥ እንደ ተጻፈው ክህነት ያል አቀበለው ፈረሰኛ ከዚያ ከተቀበለው ፈረሰኛ ጋር ተፎካክሮ ሕጋዊ ውጊያ ለመግጠም የማይችልና የማይፈቀድለት መሆኑን እንዲሁም ደግሞ ፈተናውን አልፎ ክህነት የተቀበለ ፈረሰኛ ቢሆንም እንኳ ከወደረኛው ጋር የሕጋዊ ውጊያ ግጥሚያ አድ ርጐ በአሸናፊነቱ ምርኮና ሰለባ እስኪያገኝ ድረስ በጋሻው ሰጉድ ላይ የጀግንነት መለያ ምልክት ሳያደርግ ልሙጥ ጋሻ ብቻ መያዝ የሚገባው መሆኑን በጦር መሣሪያ ረገድ አሁን እንደታጠቀው ያለ አሮጌና ደነዝ መሣሪያ ሳይሆን አዲስና ስለ ታም መሣሪያ እንዲታጠቅ ኣስፈላጊ መሆኑን ደንቡ አጥ ብቆ ስለሚያዝዝ ይህን ሁሉ ሳያጣራና ጉድለቱን ሳያስተካክል ፈተናውን ሳያልፍ ክህነት ሳይቀበል በችኩልነት ተንደርድሮ የጀመረው የዙረት ጉዞ ከንቱ መሆኑን ሲመለከት ሰሞኑን የለ ፋበት ድርጅትና ሲጠበብበት የከረመው እቅድ ሁሉ ዋጋ አልባ ሆኖ መቅረቱን በመገንዘብ ብስጭት አደረበት ። ዶን ኪሾት ይህን ሐተታ በሚናገርበት ጊዜ ሆቴለኛው አዝማሚያውን በእርጋታ ያስተውል ነበርና መሻም አስቀድ መን እንደተናገርነው ሆቴለኛው ማሽንክ ተኩላ በመሆኑ ከመ ጀመሪያው ግንኙነታቸው ጀምሮ የእንግዳውን አእምሮ ደካማ ነት ተጠራጥሮ ለማበድ አንድ ዓርብ የቀረው መሆኑን ተረድ ቶት ነበርና በሃሳቡ አገላለጥ ብርሃን እንደተመለከተው እብድ ነቱን ሙሉ በሙሉ ለማረጋገጥ ከቻለ በኋላ በጀርባው ጥቂት እንዲሳቅበት ለማድረግና በሆቴሉም የሠፈሩት እንግዶች የጊዜ ማሳለፊያ ጨዋታ እንዲጋበዙ በማለት ከፈረሰኞች ተግባር ጋር አግባብ ያለውን አንዳንድ ነገር በመቀላቀል የማሾፊያ ንግግ ፋን አሰናድቶ የተዘበራረቀውን የዶን ኪሾት መንፈስ የባስ ለማነ ሁለል ሲል የፈረሰኛነት ክህነት ቡራኬ መፈለጉና መጠየቁም ፍጹም ትክክለኛ መሆኑንና እንዲሁም አቋቋሙ እንደሚመሰ ሕረውና እሱም አምሳያው ሆኖ እንደሚታየው በዚህ እጅግ ከፍተኛ በሆነው ተግባር ደረጃ ላይ ለሚገኙት ዙዋሪ ፈረሰኞች ሁሉ ይህን ዓይነት የክህነት ዝግጅት እንዲኖራቸው ተገቢና ሕጋዊ መሆኑን አስረዳው ። ስለዚህ የዋዜማው አስፈላጊነት የማይቀር ጉዳይ በመሆኑ በማናቸውም ገላጣ ሥፍራ ሳይ ሊደረግ ይቻላል» በማለት ለዛሬ ሌሊት በዚሁ በግንቡ ግቢ ውስጥ ባለው መስክ ላይ ዋዜማውን ለመ ጀመር መቻሉንና በማግሥቱም ደግሞ የጊዜው አጋጣሚ የፈ ቀደ የሆነ እንደሆነ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅና ለሌላም ፈረሰኛ ባልተደረገለት አኳኋን የክህነት ቡራኬ መስጫው አዲስ ሥነ ሥርዓት የሚፈጸምለት መሆኑን አረጋገጠለት ። ዶን ኪሾትም ከዚህ ቀደም ባነበባቸው የፈረሰኛነት ታሪክ መጻሕፍት ውስጥ ገንዘብ በኪሱ ይዞ የሚሄድ ዙዋሪ ፈረሰኛ መኖሩን ስላልተረዳ በዚህ ምክንያት አንዲት ቤሳ እንኳ የሌለው መሆኑን ገለጠለት ። ምክንያቱም በዙረታቸው ላይ ለሚደርስባቸው አደጋ ምናልባት አንድ አዋቂ አስማተኛ ወዳጅ ያሳቸው ፈረሰኞች ሆነው ይሀነኑ የደረሰባቸውን አደጋ በጥንቆላው አይቶ በደመና ላይ ተንሳፍፈው አየሩን አቋርጠው ለእርዳታ የሚደርሱለት አንዲት ልጃገረድ ወይም አንድ ድንክ ባንድ ብልቃጥ የተሞላ ልዩ ውሃ አስይዞ ከላከሳቸውና ከዚህም ወሃ ጥቂት ጐንጨት እንደጠጡ ወዲያውኑ ቁስላቸው ድኖ ወይም ስብራታቸው ተጠ ግኖ ፈጽሞ እንዳልነበረና ምንም እንዳልነካቸው ሆኖ እንዲሽ ርላቸው ካላደረገ በስተቀር ጅው ያለ በረሃ በሚያቋርጡበት ጊዜ ወይም ሰው በሌለበት ገጠር ላይ ክጠላት ጋር በድን ገት ግጭት ተዋግተው በሚቆስሉበት ጊዜ የሚያክማቸው ሰው ስለማያገኙ የደረሰባቸው አደጋ ጸንቶ ለሞት አሳልፎ የሚሰጣ ቸው ስለሚሆን ነው ። በዚህ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር በተለምዶ ዙዋሪ ፈረሰኞች የመንገድ ሳጥን መያዝ የማይፈቀድላቸው ስለሆነ ነው እያለ ለወደፊቱ ገንዘብና መለወጫ ልብስ ሳይዝ ጋሻ ጃግሬም ሳያስከትል በዚህ አኳኋን ጉዞውን እንዳይጀምርና ይህነንም ፈጽሞ የተገኘ እንደሆነ ወደፊት በሚደርስበት ሁኔታ አስገንዛቢነት ይህን ምክር ሳይፈጽም ቢቀር ኖሮ እጅግ አድ ርጐ የሚያዐጽት ጉዳት ይደርስበት እንደነበረ በማስረዳት አጥ ብቆ መከረው ። እሱም በዚያን ጊዜ በተጀነነ መንፈስ እየተንጐራደይ እንዲሁም ይግሞ አንድ አፍታ ቆም ብሎ ጦሩን እየተመረኩዘ ፊቱን አኩስትሮ ላለ ጊዜ መሣሪያዎቹን አትኩሮ ሲመለከት ያዩት ነበር ይህም ሲሆን ቀኑ ፈጽሞ ጨለመ ። ከብቶቹንም እንደልቡ ለማጠጣት የሚያመቸው ከሁጵ በፊት ከገንዳው ላይ የተደገፉትን መሣሪያዎች አንስቶ ሌላ ሥፍራ በማስቀመጥ ስለሆነ ሥራ ፈቱ ይህነኑ ለማድረግ ወደ መሣሪያዎቹ መጠጋቱን ዶን ኪሾት በተመለከተ ጊዜ እንዲህ ሲል ጮኾ አስጠነቀቀው ። ዶን ኪሾትም ደግሞ ከመጀመሪያው ጊዜ ይበልጥ እየጮኸ ባላጋራዎቹን ከሐዲዎችና ፈሪዎች እያለ በመጥራት እንዲሁም የግንቡን መስፍን ጭምር ዙዋሪ ፈረሰ ኞች በዚህ አኳኋን እንዲደፈሩና እንዲቀየሙ የሚፈቀድ ከሆነ እሱም እራሱ ወረተኛና አሳዳጊ የበደለው ወራዳ ፈረሰኛ መሆ ኑን እያማ ይለፈልፍ ነበር ። ዶን ኪሾት በዚህ አኳኋን ይህን አዲስ ወጥ የሆነውን የክ ህነት ቡራኬ አፈጻጸም ሥነ ሥርዓት በታላቅ ፍጥነትና በግል ቢያ አጣድፎ ከፈጸመ በኋላ ፈረሱ ሳይ ወጥቶ አጋጣሚውን ለመፈለግ የሚሄድበት ጊዜ ገና ሺህ ዓመት የሚያቆየው እየ መሰለው የመቸኩሉ ብዛት ያቅበጠበጠው ጀመር። «የተከበሩ ፈረሰኛ ሆይ ። ዶን ኪሾትም እንዲህ ሲል መለሰ ። «ክቡር ፈረሰኛ ሆይ ። ዶን ኪሾት ብቻውን መቅረቱን በተመለከተ ጊዜ አሁነም ደግሞ ለመነሳት ተፍጨረጨረ ዳሩ ግን ቅድም በጣም ሳይጐዳ ለመነሳት ሞክሮ ያቃተው ኣሁን ይበልጥ ተደቁሶ ሰውነቱ ተለ ያይቶ ግማሽ እሬሳ ሆኖ ሳለ በፍጹም ለመነሳት የማይችል መሆኑ የታወቀ ስለሆነ እሱም ይህንኑ በመረዳት ተመልሶ መተኛት ግዴታ ሆነበት። ሆኖም በዚህ አደጋ ምክንያት የደረሰበት ጉዳት ኔንደ መልካም የዕድል አጋጣሚ መስሎ ታይቶት ነበር ምክንያ ቄም በርሱ ግምት ይህን የመሳሰለው አደጋ ሁሉ ከብዙ ዘመን ጀምሮ የፈረሰኛነትን ተግባር በሚያከናውኑበት በጥንታዊ ዙዋሪ ፈረሰኞች ላይ ሲደርስ የኖረና የተለመደ በመሆኑ አደጋውም ልደርስ የቻለው በፈረሱ መደናቀፍ ምክንያት በመሆኑ ይህ ሁሉ ውኔታ በፈረሰኛነት ተግባር ውስጥ ከውርደት ይልቅ ክብር የሚ ያሰጥ መሆኑን ስለአመነበት ነው። » ብሎ ከመጨረሱ ወዲያውኑ እንደ እድል አጋጣሚ አንድ ያገሩ ሰውና ወዲሀም ቅርብ ጐረቤቱ የሆነ ገበሬ አንድ ጆንያ ስንዴ አስ ፈጭቶ ወደ ቤቱ ለመመለስ እንደተጣደፈ አህያውን እየነዳ በዚሁ ዶን ኪሾት በወደቀበት መንገድ ለማለፍ በሚመጣበት ጊዜ ይህ ለጊዜው የማያውቀው ሰው እመንገድ መካከል ወድቆ በመረረ ሀዘን ሲያንጐራጉር ስለአገኘው በሰብዓዊ እርህራሄ ተገፋፍቶ ተጠጋ ውና መጀመሪያ ማን መሆኑን ምንስ አግኝቶት እንደሚያቃስት ጠየቀው። ገ ምዕራፍ ቄሱና ጠጉር ቆራጩ በብልሁ ከበርቴ ቤተ መጸሕፍት ውስጥ ያደረጉት አስገራሚ የሆነ ጠቅላላ የመጻሕፍት ብዝበዛ ሁኔታ ይተረካል ቄሱና ጠጉር ቆራጩ ማለዳ ተነስተው ወደ ዶን ኪሾት ቤት ሲመጡ እሱ ገና ተኝቶ ነበርና ከመንታቃቱ በፊት ቄሱ እነ ቪያ ይህን ሁሉ ጉዳት ያስከተሉት መጻሕፍት የሚገኙበትን ክፍል ቁልፉን እንድትሰጣቸው ልጅቷን ጠየቋት ። ቆራጩ» የላውራው ዶን «የዚህ መጽሐፍ ደራሲ» ሲሉ ቄሱ በማስረዳት» ች ክበብ» የሚለውን መጽሐፍ የደረስ ነው። ወዳጄ ጠጉር ቆራጭ ሆይ ይህ መጽሐፍ ለሁለት ምክንያት ክብርና ማዕረግ አለው። ሰለዚህ የኔታ ኒኮላ ያንተ አስተያየት ሌላ ካልሆነ በስ ተቀር የኔ አስተያየት ይህን መጽሐፍና እንዲሁም «የጋውላው አማዲስ» የሚለውን አስቀርተን የተረፉትን ሁሉ ሌላ ኃዉእት ሳናበዛባቸው ወደይ እሳቴ እንዲጨመሩ ማድረግ ብቻ ነው መምህር ሆይ» አለ ጠጉር ቆራጩ ይህኛው ስመ ግው ዶን ቤሊያኒጂ» የሚባለው ስለሆነ ብናተርፈው እወ ዳለሁ ። ይህ የመጸሕፍቱ መቃጠል ፍርድ በሚፈጸምበት ጊዜ ቄሱና ጠጉር ቆራጩ በቤተ መጻሕፍቱ ውስጥ የመጨረሻውን ምርመራ አድርገው ለመውጣት በመጣደፍ ላይ ሳሉ ዶን ኪሾት ከእንቅልፉ ነቅቶ ኖሮ እንዲህ እያለ ሲጮህ ተሰማ ። ለማዳኛ እንደሚረዳ የተማመኑበትም መዴ ራኣዳ ወደ ቤተ መጻሕፍቱ የሚገባውን በር በጡብ አስገንብተወ ደፈን ስለሆነ ምናልባት ዕብደቱ የመነጨበት ሥፍራ ሆ ሲያጣው ተስፋ ይቆርጥና እያደር እየረሳው ሲሄድ ሊድን ላል በማለት ከዚህም በስተቀር ድና ተነስቶ ወደ አስተት በጋ ፍቱ ለመሔድ በሚፈልግበት ጊዜ በሩን ማግኘት አ ይቅ አንድ አስማተኛ ድንገት መጥቶ ክፍሉን ነመጻሕፍቱ በምትሐት ጠራርጐ ይዞት ሄደ ተብሎ ይነገረዋል በሚል ማታ ለያ ሃሳብ ከተስማሙ በኋላ ወዲያውኑ ግንበኛ ጠርተው የመድፈኑን ሥራ እጅ በእጅ ኑጣድፈው ጨረሱት ሆነ በሁለተኛው ቀን ዶን ኪሾት ለመጀመሪያ ጊዜ ከሕመሙ ካጉ ሆኖ ከአልጋው ላይ ለመነሳት ከቻለ በኋላ እግ ሩን ለማፍታታት ቤት ለከት ን ሪነት መጻሕፍት ስጥ የተቀረፁት እነ በመሆናቸው መጀመሪያ ትዝ ያለው ጉብኝት ወደመጻሕፍት ቤቱ መግባትና መጻሕፍቶቹን ማንበብ ነበርና ይህንኑ ለ ረግ ክፍሉ ወደሚገኝበት ሄደ ዳሩ ግን ለዙረት ከቤቱ ሲወጣ ሉን ከተወበት ሥፍራ ስላጣው በቤቱ ውስጥ ወዲያና ወዲህ እየተመላለሰ በሚፈልግበት ጊዜ ለወትሮው በሩን በሚያገኝበት ነጥብ ሳይ ደረሰና የመደናገሩ ብዛት አንዳች ቃል ሳይናገር እንዶእውር ግድግዳውን በእጁ ይዳብስ ጀመር። ከዚያ ወዲህ በተደረገለት መልካም ኣቀላለብ እያደር ሰው ነቱ እየተጠናከረ ስለሄደና ቀስ በቀስም ልቡ ለዙረት ስለተነሳሳ መጀመሪያ ወጥቶ በነበረበት ጊዜ ከሆቴለኛው የተመከረውን የጋሻ ጃግሬ ማስከተል አስፈላጊነት አስታወሰና ሰሞኑን ለመና ፈስና እግሩን ለመፍታት እያመካኘ ወደ መንደር ብቅ እያለ በጐረቤቱ የሚኖር አንድ ጢሰኛ ባላገር በድብቅ ኢየስጠራ በተስፋ እያባበለ አብሮት እንዲሔድ ይሰብክው ጀመር ይህም ባላገር በተላላነቱ በመንደሩ ሰዎች የታወቀ ልበ ገጥ ቂላቂል ብጤ ስለነበረ መቼም የድሆች ሁሉ ምኞት ይህንኑ ዓይነት ስለሆነ ነው ከዚህም በስተቀር በዱባው ውስጥ ብዙ ጨው የሚያንሰው አልጫ በመሆኑ በቀላል ተስፋ የሚደለል መሐይም ነው እንጂ ነገር አዙሮ የሚመለከት አስተዋይ ሰው አልነበረም ስለዚህ በብዙ ማባበልና በብዙ ተስፋ ስለአሸነፈው ያልታደለው ባላገር በጋሻ ጃግሬነት አድሮ እሱን ተከትሎት ለመሄድ ተስማማ ። ዶን ኪሾት ባላገሩን ለማስኮብለል በሚሰብክበት ጊዜ ይህ የሚሔድበት መልካም ዕድል እንዳያመልጠው በውዴታ ፈቃዱ ሊከተለው የሚገባው መሆኑን ለማስረዳት ካደረገው ከብ ዙው የስብከት ንግግሩ መካከል የባላገሩን ልብ ጠልቆ ለመንካት የበቃው ተስፋ የዙዋሪ ፈረሰኛነት ተግባሩን ለማከናወን ከአገር ወደ አገር እየተዘዋወረ አደጋን በሚያሳድድበት ጊዜ በዕድሉ እርዳታ በቅጽበት አንዲት ደሴት ሊያገኝ የሚችልበት ውጊያ የሚያጋጥመው መሆኑንና በዚያን ጊዜ ያለአንዳች ምክንያት እሱን አገረ ገዢ አድርጐ በደሴቱ ላይ የሚሾመው መሆኑን ካረጋገጠለት ወዲህ ነው። ይህንም መንገድ የመረጠበት ምክ ንያት ዶን ኪሾት እንደሚለው ይህ ሥፍራ ሰው የሚያዘወት ረው የሕዝብ መተላለፊያ ኬላ ስለሆነ ብዙና ልዩ ልዩ ዓይነት አጋጣሚዎች ሳይገኝበት አይቀርም የሚል እምነት ስለነበረው ነው። ዶን ኪሾት ሰዎቹን ከማየቱ ወዲያውኑ እንዲሀ አለ ። ሆኖም ዶን ኪሾት እንዳያቸው ወዲያውኑ ለጋሻ ጃግሬው እንዲህ አለው ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት