Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

07 መጽሐፈ መሳፍንት (1).pdf


  • word cloud

07 መጽሐፈ መሳፍንት (1).pdf
  • Extraction Summary

ቐ ውስተ ቤተ ሳሚስ ው መብሪ አደሯ መጽዩ መ ዎን ላዕላይ ዘአቅራቢን እለ ውስተ መዝራዕቱ ከመ ሶበ ያፄኑ ሐሠር እሳተ ወተፈትሐ መሐሜሁ እመዝራዕቱ በሶምሶንም የለመደው መን ፈስ ቅዱስ አደረበት እሱስ አልተለየውም ብሎ በላቸው የሚል መንፈስ ተነሣሣበት ክንዱ የታሠረባቸው እሊህም ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ የመንገድ ስንቅ የሟሸከሥ አሳልፈን አንሰጥም ሲሉ የ ለአሥሩ ሺህ ወታደር ሺህ ኤልን ልጆች አንሰማችሁም ገባር በሺሁ ገባር አድርጉ ወታደር መቶ ኩሉ ኤል አም አህጉሪሆሥ አሥራ አንዱ ነገደ ይሀን ተሥመካካፈረፈው ሁለሩ ከየሀገራቸው ተሰ ኩሉ ሕዝበ አስራ ኤል ውስተ ኩሉ ነገደ ብንያሟ እንዘ ይብሉ ምንት ዛቲ አኪት እንተ ኮነት በውስቴትክሙ የኤል ወገኖች ሁሉ ገባዖን ደርሰው በእናንተ የተደረገች ይህች ኃጢአት ለምንድን ነው።

  • Cosine Similarity

ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ዌ ወአንጉርጉረት በዳ ኮንኪ በበቅሎዋ ሳይ ሁና ወደ በረሀ አገር ሰደድኸኝ ብላ ጩሐ አን ጐራጉረች አለቀሰች ካሌብም ምን ሆንሽ አላት ድ ወትቤሎ አስካ ሀበኒ በረከተ እስመ ብሔረ አዝያብ ፈነውከኒ ወሀ በኒ ቤዛ ማይ ስጠኝ አለችው አንድም አን ጐርጐጉረት ወጸርሐት ብሎ ነበ ርና የእንባዬን ዋጋ ስጠኝ አለ ችው ወወሀባ ካሌብ በከመ ትፈቱ በልባ ቤዛ ሕማም ወቤዛ ትካዝ ካሌብም በልቧ እንደ ተመኘ ችው የኀዘንዋንና የልቅሶዋን ዋጋ ቤታኔስን ሰጣት ወደቂቀ ዮባብ ቄንያዊ ሐሙሁ ለሙሴ ዐርጉ እምሀገረ ፊንቆን ኀበ ደቂቀ ይሁዳ ውስተ ሐቅለ ይሁዳ ዘመንገለ ዓዜብ ውስተ ሙራደ አራድ ወሖረ ወነበረ ምስሌሆሙ «ዐርጉ እምሀገረ ፊንቆን ውስተ ሐቅለ ይሁዳ» ብሎ ይገጥሟል የሙሴ አማት የቄንያው ሰው የዮባብ ልጆችም ፊንቆን ከም ትባል አገር በአራድ መውረጃ በ አድግ ሐቅ ወትቤ ውስተ ብሔረ አበይን በስተግራ በኩል ወደ አለች ወደ ፈነውከኒ ወይቤላ ካሌብ ምንተ ይሁዳ ዕጣ ወጡ ሔዱ እሱም ሔደ ከነሱ ጋር ተቀመጠ ወሖረ ይሁዳ ምስለ ስምዖን እሁ ወቀተልዎሙ ለከናኔዎን እለ ብሩ ውስተ ሴፍር ወ ገብም አኅረምዋ ነገደ ይሁዳም ከወንድሙ ከነገደ ስምዖን ጋር ዘምቶ በሴፍር የሚ ኖሩ አሕዛብን አጠፏቸው አገ ሪቱንም እርም አድርገው አጠ ፏት አንድም ሥርዓተ ሞት ሠሩባት ወኢተዋረሳ ይሁዳ ለጋዛ ወለ ደወላ ለአስቀሎና ወለደወላ ለአቃ ሮን ወለደወላ ለአዛጦን ወሙፋራ ቲሃ ነገደ ይሁዳም ጋዛን ከአውራጃዋ ጋር አስቀሎናንም ከአውራጃዋ ጋር አቃሮንንም ከአውራጃዋ ጋር አዛጦወንን ከመሠማሪያ ዎቿ ጋር አልወረሰም ነበር ወሀለወ እግዚአብሔር ም ይሁዳ ወተዋረሰ ደብረ ላ እግዚአብሔርም ከነገደ ይሁዳ ጋር በረድኤት አለና ደጋውን አገር ወረሰ ወስእነ ተዋርሶቶሙ ለአለ ይነብሩ ውስተ ቄላት ተ እስመ ሠረገላተ ሐዊን የብረት ሠረገላ ነበራቸውና በቁላ የሚኖሩ አሕዛብን አጥ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ጳ ወርእዩ ሰብአ ማዕቅብ ብእሴ እንዘ ይወጽእ እምሀገር ወአኀዝዎ ወይቤልዎ አርእየነ ምብዋዓ ለሀገር ፍቶ ቄላውን አገር መውረስ ግን ተሳነው ወወሀብዎ ለካሌብ ኬብሮን በከመ ይቤ ሙሴ ወተዋረሰ እምህየ ቋ አህ ጉረ ወአሰሰሎሙ እምህየ ለቱ ደቂቀ ኤናቅ ካሌብም ሙሴ እንዳዘዘ ኬብ ሮንን ሰጡት ከዚያም ሠላሳ ያህል አገሮችን እጅ አድርጎ ከኤናቅ የተወለዱ ሦስቱን ነገ ን ድም ከኬብሮን አጠፋቸው ወለኢያቡሴዎን እለ ይነብሩ ውስተ ኢየሩሳሌም ኢያሰስልዎሙ ደቂቀ ብንያሚ ወነበሩ ኢያቡሴዎን ምስለ ደቂቀ ብንያሚ እስከ ዛቲ ዕለት ነገደ ብንያምም በኢየሩሳሌም የሚኖሩ አሕዛብን አላስለቀቋቸ ውም ነበር እነዚህም አሕዛብ ከነገደ ብንያም ጋር እስከዚች ቀን ኖሩ ወዐርጉ ደቂቀ ዮሴፍ እሙን ቱኒ ውስተ ቤቴል ወእግዚአብሔር ምስሌሆሙ የዮሴፍም ልጆች ወደ ቤቴል ዘመቱ እግዚአብሔርም በረድ ኤት ከነርሱ ጋር ነበር ወተዓየኑ ወርእይዋ ለቤቴል ወስማ ለይእቲ ሀገር ትካት ሎዛ ተሰብስበውም ቤቴልን ጐበ ት የዚችም አገር ስሟ ቀድሞ ሎዛ ትባል ነበር ህህህህህ«ፎቲከወዐሀ በዐከ ወንገብር ምሕረተ ምስሌከ ዘብ በሩን የሚጠብቁ ሰዎችም ከከተማ ሲወጣ አንድ ሰው አይ ተው ይዘው ወደ ከተማ የምን ገባበት ሥርጥ ልዩ መንገድ አሳየን ላንተም ይቅርታን እና ደርግልሃለን አሉት ወአርአዮሙ እንተ ኀበ ይበው እዋ ለሀገር ወቀተልዋ ለይእቲ ሀገር በአፈ ሐን ወለዝክቱሰ ብእሲ ወለ አዝማዲሁ አግዓዝዎም እሱም ተሠውረው ወደ ከተማ የሚገቡበትን ሥርጥ መንገድ አሳያቸው እነሱም ገብተው ሰውን በስለት አገሩን በእሳት አጠፉት መንገድ ያሳያቸውን ያን ሰው ግን ከነዘመዶቹ ነፃ አወጡት ወአተወ ውእቱ ብእሲ ውስተ ምድረ ኬጤኤን ወነደቀ በህየ ሀገረ ወሰመየ ስማ ሉዛ ወውእቱ ኮነ ስማ እስከ ዮም ኬጤኤንም ይሳል ይህም ሰው ወደ ኬጤኤን አውራጃ ገብቶ በዚያ አገር አቅንቶ ኖረ ስሟ ንም በቀደመ ሀገሩ ስም ሎዛ ብሎ ጠራት ከዚያም ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ስሟ ሁኖ ኖረ ሄ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ጳ ቀጸአድ ወአዋልዲሃ ምናሴም በሰቂቶን አገር ያሉ ወኢተዋረሰ ምናሴ ቤተሶን ረጓቸው ማጥፋትን ግን አላጠ እንተ ሀገረ ሰቂቶን ወአዋልዲሃ ወኢ ፏቸውም ወኤፍሬምኒ ኢያጥፍእዎሙ ለከናኔዎን እለ ይነብሩ ውስተ ጋዜር አሕዛብን አጥፍቶ ቤተሶንን ከጥ ወነበሩ ከናኔዎን ማዕከሎሙ ውስተ ቃቅን አገሮቿ ጋር አድዋሊሃ ጋዜር ወኮንዎሙ መጸብሔ ቢል ከአውራጃዋ ጋር ቀጸአ ድንም ከጥቃቅን አገሮቿ ጋር አልወረሰም ወኢአለ ይነብሩ ውስተ አዶር ወአ ዋልዲሃ ወኢአለ ይነብሩ ውስተ ዮበ ለዓም ወአዋልዲሃ ወኢአለ ይነብሩ ውስተ መጌዳ ወአዋልዲሃ ወኢእለ ይነ ብሩ ውስተ ዮበለዓም ወአዋልዲሃ በአዶር የሚኖሩትንም አጥፍቶ ከጥቃቅኑነ አገሮቿ ጋር በዮበለ ዓም የሚኖሩትንም አጥፍቶ ከጥ ቃቅን አገሮቿ ጋር በሜጌዳና በዮበለዓም የሚኖሩትንም አጥ ፍቶ ከጥቃቅን አገሮቻቸው ከአ ውራጃዎቻቸው ጋር አልወረ ሰም ወአኀዙ ከነዓን ይንበሩ ውስተ ይእቲ ምድር የከነዓን ሰዎች ግን በዚች አገር ነገደ ኤፍሬምም በጋዜር የሚ ኖሩ አሕዛብን አላጠፏቸውም የከናኔዎን ወገኖችም በጋዜር የነ ገደ ኤፍሬም ገባር ሁነው በመ ካከላቸው ኖሩ ወ ወዛብሎንሂ ኢያጥፍእዎሙ ለእለ ይነብሩ ውስተ ቄድሮን ወለአለ ይነ ብሩ ውስተ አማን ወነበሩ ከናኒዎን ማዕከሎሙ ወኮንዎሙ መጸብሔ ነገደ ዛብሎንም በአማንና በቄ ድሮን የሚኖሩ አሕዛብን አሳጠ ፏቸውም የከናኔዎንም ሰዎች ለነገደ ዛብሎን ገባር ሁነው በመ ካከላቸው ኖሩ ወ ወአሴርሂ ኢያጥፍእዎሙ እለ ይነብሩ ውስተ አካ ወኮንዎሙ መጸ ብሔ ነገደ አሴርም በአካ የሚኖሩ አሕዛብን አላጠፏቸውም እነ ውስጥ ይኖሩ ነበር ተርትሮ የተ ናገረውን ውስተ ይእቲ ምድር ብሎ አጸፈው ወእምዝ ሶበ ጸንዑ እስራኤል መጸብሔ ረሰይዎሙ ለከነዓን ወአጥ ፍኦሰ ኢያጥፍእዎመሙ ኣስራኤልም ከበዙ በኋላ በጸኑ ጊዜ የከነዓንን ሰዎች ገባር አደ ሱም ገባር ሆኗቸው ወለእለ ይነብሩ ውስተ ዶር ወለእለ ይነብሩ ውስተ ዶላፍ ወለእለ ይነ ብሩ ውስተ ሲዶና ወለእለ ይነብሩ ውስተ አስኮድ ወኬድያ ወአፌቅ ወሮ አብ በዶሳፍና በዶር የሞኖሩትን በሲ ዶናና በአስኮድ እንደዚህም ሁሉ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ብ ወአጠቅዎሙ አሞሬዎን ለደ ቸ ቂቀ ዳን በውስተ አድባር እስመ ኢያ በውኅዎሙ ይረዱ ውስተ ቁላት በኬዴያድ በአፌቅና በሮአ የሚኖሩትን ሰዎች አላጠፏ ውም አንድም እነዚህ ሁሉ ለነ ገደ አሴር ገባር ሁነው ኖሩ የአሞሬዎን ወገኖችም በደጋ ጋ ዖ ደ ዳገ ወነበረ አሴር ማዕከለ ከናኔዎን የሚያስጨንቋቸው ነገ ይሄብኗ ውስተ ይእቲ ምድር በቄቁላ አስጨነቋቸው ነገደ ዳን እስመ ስዕነ አጥፍኦቶሙ ወደ ቄላ ይወርዱ ዘንድ የኣሞ ። ፆም ህህ ኣላ ሔር ሑ ወአንትሙኒ ኢትትካየዱ ኪዳነ ምስለ እለ ይነብሩ ውስተ ዛቲ ምድር ወኢለአማልክቲሆሙ ኢትስ ግዱ ሎሙ እናንተም በከነዓን ከሚኖሩ አሕ ዛብ ጋር አትማማሉ ለጣዖቶቻ ቸው አትስገዱ ለካህናተ ጣዖ ቱም አትዝዙ ወእምዝ ሶበ ይቤሉሙ መልአከ እግዚአብሔር ለኩሉ እስራኤል ዘንተ ነገረ ጸርሐ ኩሉ ሕዝብ ወበከየ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአ ክም ለእስራኤል ሁሉ ይህን ነገር በነገራቸው ጊዜ እምዝ ጸርሐ ብሎ ይገጥሟል ከዚህ በኋላ ሕዝብ ሁሉ ጩኾ አለቀሰ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ የበዛ ሰዎች ሁሉ ለእግዚአብ ሔር ተገዙ ቿ ወሞተ ኢያሱ ወልደ ነዌ ገብረ እግዚአብሔር እንዘ ወልደ ምዕት ወቱ ዓመት የእግዚአብሔር አገልጋይ የነዌ ልጅ ኢያሱ መቶ አሥር ዓመት ሲሆነው ሞተ ወቀበርዎ ውስተ ደብረ ርስቱ ውስተ ተምናስራሕ ውስተ ደብረ ኤፍሬም እመንገለ መስዑ ለደብረ ገአስ በገአስ ተራራ በስተቀኝ በነገደ ኤፍሬም ዕጣ ባለች ርስቱ በም ትሆን በተምናስራሕ ቀበሩት ሐተታ ይህንማ ተናግሮት አል ነበረምን ስለምን ደገመው ቢሉ «ወእምዝ አምለኩ ደቂቀ እስራ ኤል አስጠራጢን ወአስጣሮት» ብሎ እንደ አርእስት ተናግሮ ነበርና ከመካከል እንዳልቀረው ሲያጠይቅ አሁን «ወተንሥአት ካልዕት ትውልድ» የሚል ነውና በኢያሱ ዘመን ከኢያሱም በኋላ በተነሥ በበጎዎቹ ዘመን እስራ ኤል ኃጢአት አልሠሩም ጣዖት አላመለኩም ለማለት ጉባዔ ወኩላ ይእቲ ትውልድ አተዉ ኀበ አበዊሆሙ ወተንሥአት ካል ዕት ትውልድ እምድኅሬሆሙ ኩሉ ወበእንተ ዝንቱ ተሰምየ ስሙ ለውእቱ መካን መካነ ብካይ ወሦዑ በህየ ለእግዚአብሔር ስለዚህም ነገር የዚያ ቦታ ስሙ የልቅሶ ቦታ ተባለ እስራኤልም በዚያ ባለቀሱበት ቦታ መሥዋ ዕት አቀረቡ ወፈነዎሙ ለሕዝብ ወአተዉው ደቂቀ እስራኤል ኩሎሙ ውስተ አብያቲሆሙ ወውስተ ርስቶሙ ከመ ይትዋረስዋ ለምድር መልአኩ ኢያሱ ሕዝቡን አሰ ናበታቸው የእስራኤል ልጆች ሁሉ ከነዓንን ይወርሷት ዘንድ ወደቤታቸው እና ወደርስታ ቸው ገቡ አንድም በየርስታ ቸው ወዳለ ቤታቸው የወረሷ ትስ በኢያሱ ጊዜ ነው የተደ ረገውን ለመግለጽ ደግሞታል ፄ ወተቀንዩ ሕዝብ ለእግዚአብሔር በኩሉ መዋዕሊሁ ለኢያሱ ወበኩሉ መዋዕሊሆሙ ለሊቃናት ሕዝቡም በኢያሱ ዘመን ሁሉ በአለቆቹም ዘመን ሁሉ ለእግ ዚአብሔር ተዝዙ ወኩሉ እለ ኖኀ መዋዕሊሆሙ እም ድኅረ ኢያሱ ኩሎሙ ዘአእመሩ ኩሎ ግብረ እግዚአብሔር ዓቢየ ዘገብረ ለእስራኤል እግዚአብሔር ለእስራኤል ያደ ረገውን ታላቅ ታምራት ያወቁ ሁሉ ከኢያሱ በኋላ ዘመናቸው ህህህህህህ«ፎከዐበዐዘቲከዐ እለ ኢየአምርዎ ለእግዚአብሔር ወግ ብረ ዘገብረ ለእስራኤል ይእቲ ትውልድ ካለ አተወት አተዉም ካለ ውእቶሙ ባለ በቀና ነበር ልማደ መጽሐፍ ነው እነዚህም ወገኖች ሁሉ ሙተው አባቶቻቸው ወደተቀ በሩበት መቃብር ገቡ ወረዱ ከነሱም በኋላ እግዚአብሔርን የማያውቁ ለእስራኤል ያደረገ ውንም ታምራት የማያውቁ ሌሎች ትውልድ ተነሠ ወገብሩ ደቂቀ እስራኤል እኪተ ቅድመ እግዚአብሔር ወአምለኩ በዓ ሊምሃ የእስራኤልም ልጆች በእግዚአ ብሔር ፊት ክፉ ሥራ ሠሩ በዓሊም የተባለ ጣዖትንም አመ ለኩ ወኀደግዎ ለእግዚአብሔር አም ላከ አበዊሆሙ ዘአውጽኦሙ እምድረ ግብፅ ወተለዉ ባዕዳነ አማልክተ አሕዛብ እለ ዓውዶሙ ወሰገዱ ሎመ ወአምእዕዎ ለእግዚአብሔር ከግብፅ ያወጣቸውን ያባቶቻ ቸውን ፈጣሪ አግዚአብሔርን ትተው በዙሪያቸው ያሉ ልዩ የሆኑ የአሕዛብን ጣዖታት አም ልከው ሰገዱላቸው እግዚአብ ሔርንም ኃጢአት በመሥራትና ጣዖት በማምለክ አሳዘኑት ኦሪት ዘመሳፍንት ምፅራፍ ወኀደግዎ ለእግዚአብሔር ወአ ምለክዎሙ ለበዓሊም ወለአስጠራ ጢም ፈጣሪያቸው እግዚአብሔርን ትተው በሰው አምሳል የተሠራ ጣዖትን እነሦስቶን እነስድስቶን አመለኩ ወተምዐ እግዚአብሔር መዓተ ላዕለ እስራኤል ወአግብኦሙ ውስተ እደ እለ ይፄውውዎመሙ እግዚአብሔርም በእስራኤል ሳይ ፈጽሞ ተቆጣ ፈረደ ማር ከው በሚወስዷቸው በአሕዛብም እጅ ጣላቸው ወፄወውዎሙ ወአእተውዎሙ ውስተ ምድረ ፀሮሙ እለ ዓውዶሙ ወኢ ክህሉ ተቃውሞ ቅድመ ፀሮመሙ በኩሉ ዘበርበርዎሙ እነሱም ማርከው ወስደው በዙ ሪያቸው ወደ አሉ ጠላቶቻቸው አገር አገቧቸው እስራኤልም ረድኤተ እግዚአብሔር ተለይ ቷቸዋልና በዘረፏቸው ማር ከው በወሰዷቸው በጠላቶቻ ቸው ፊት ቁሞ መዋጋት አል ቻሉም ድ ወእአደ አግዚአብሔር ላዕሌ ሆሙ በእኪት በከመ ይቤ እግዚአ ብሔር ወበከመ መሐለ እግዚአብ ሔር ወሣቀዮሙ ጥቀ እግዚአብሔር «ኢይደግም አሰ ስሎቶሙ ለአሕዛብ ወይከውኑ ፈጽሞ መከራ አጸናባቸው ክሙ ለኀዘን» ብሎ በመሐላ እን ደተናገረ የአግዚአብሔር ሥል ጣን በአስራኤል ሳይ በመዓት ጸንታ ኖረች በአሕዛብም አድሮ ወአቀመ እግዚአብሔር መሳ ፍንተ ወአድነኖሙ እምእደ አለ ፄዔወውዎሥ መከራ በጸናባቸውም ጊዜ ስለ ተመለሱ አግዚአብሔር መሳፍ ንትን አስነሥቶ ማርከው ከወሰ ዲቸው ከአሕዛብ እጅ አዳና ቸው ወለመሳፍንቲሆሙኒ ኢሰምዕ ዎሙ እስመ ዘመዉ ወተለዉ አማ ልክተ ባዕድ ወሰገዱ ሉሙ ወአምዕ ዕዎ ለእግዚአብሔር ነገር ግን እስራኤል ልዩ የሆኑ የከነዓንን ጣዖታት ተከትለው ሰስነዋልና ለጣዖትም እየሰገዱ እግዚአብሔርን አሳዝነዋልና ቢመክሯቸው ቢያስተሥሯቸው መሳፍንቱን አልሰሟቸውም ወኀደግዋ ፍጡነ ለፍኖት እንተ ባቲ ሖሩ አበዊሆሙ ከመ ኢይስምዑ ቃለ እግዚአብሔር ወኢገብሩ ከማሁ የእግዚአብሔርን ቃል ወይም ትአዛዝ እንዳይሰሙ አባቶቻ ቸው ጸንተው የኖሩባትን ሕግ። ፎከ ቁ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ቭ ኖስ እምደብረ ሙባዓ ኤሣት ነገር ግን ከነሱ አስቀድመው የነበሩ አባቶቻቸው እነዚህን አም ስቱን የኢሉፍሊ ወገኖች በማ ጥፋት በጦርነት አላወቋቸ ባላሄርሞን እስከ ውም አነዚህም በከነዓን ሁሉ በሲዶናና በኤዌዎንም ከባላሄር ሞን ተራራ ጀምሮ እስከ ኤማት ድረስ በደጋ የሚኖሩ ናቸው ወተርፉ ከመ ያመክሮሙ ቦሙ ለእስራኤል ከመ ያእምር እመ ይሰ ምዑ ትእዛዘ እግዚአብሔር ዘአዘዞመሙ ለአበዋሆሙ በእደ ሙሴ እግዚአብሔር በሙሴ ቃል ለአ ባቶቻቸው ያዘዘውን ትእዛዝ ይሰ ሙም እንደሆን አይሰሙም እን ደሆን ያውቅ ዘንድ እስራኤልን ሊፈትንባቸው እነዚህ አሕዛብ ሳይጠፉ ቀሩ ቆዩ ወነበሩ ደቂቀ እስራኤል ማዕ ከለ ከናኔዎን ወኬጤዎን ወአሞሬ ዎን ወፌርዜዎን ወኤዌዎን ወኢያ ቡሴዎን የአስራኤልም ልጆች በኬጤዎ ንና በከናኔዎን በፌርዜዎንና በአሞሬዎን በኢያቡሴዎንና በኤዌዎን ከነዚህ ሁሉ በተ ወለዱ አሕዛብ ተከበው ኖሩ አንድም አሁን ልጆቻቸውን አገቡ የሚል ነውና ከነዚህ ሁሉ ጋር ተስማምተው ኖሩ መቋበዐቲከዐየቨ ፄ ወነሥኡ አዋልዲሆሙ ወአው ሰቡ ወአዋልዲሆሙኒ ወሀቡ ለደቂ ቆሙ ወአምለኩ አማልክቲሆሥሙ የአሕዛብን ሴቶች ልጆች ወስ ደው አገቡ ሴቶች ልጆቻቸው ንም ለአሕዛብ ወንዶች ልጆች ሚስት ሊሆኑ ሰጡ ጣዖቶቻ ቸውንም አመለኩ ጂ ወገብሩ ደቂቀ እስራኤል እኩየ ቅድመ እግዚአብሔር ወረስእዎ ለእ ግዚአብሔር አምላኮሙ ወአምለክ ዎሙ ለበዓሊም ወለአስጣሮት የእስራኤል ልጆች ክፉ አደረጉ ፈጣሪያቸው አግዚአብሔርን በሕግ በአምልኮት ዘንግተው በዓሊምና አስጣሮት የሚባሉ ጣዖታትን አመለኩ ቿ ወተምዐ መዓተ እግዚአብሔር ላዕለ እስራኤል ወአግብኦሙ ውስተ እደ ኩስአርስቴም ንጉሠ ሶርያ ዘመስጴጦምያ አፍሳግ ወተቀንዩ ደቂቀ እስራኤል ለኩ ስአርስቴም ኋቿኋተ ዓመተ እግዚአብሔርም በእስራኤል ተቆጥቶ በመስጴጦምያ ወንዞች መካከል ባለች በሶርያ ንጉሥ በኩስአርስቴም እጅ ጣላቸው የአስራኤልም ልጆች ለኩስአር ስቴም ስምንት ዓመት ተገዙ ኩስአርስቴም ማለት ዓማዒ እምዓማፅያን ማለት ነው ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ወገዓሩ ደቂቀ እስራኤል ነበ እግ ዚአብሔር ወአቀመ ሉመ እግዚአ ብሔር መድኃኒተ ለእስራኤል ወአ ድኀኖሙ ጎቶንያል ወልደ ቄኔዝ እጉሁ ለካሌብ ዘይንአስ እምኔሁ ወተአዘዙ ሎቱ የአስራኤልም ልጆች መከራው ቢጸናባቸው ወደ እግዚአብሔር ጮሁ አለቀሱ አግዚአብሔ ርም ዕጩኸታቸውን ሰምቶ የሚ ያድናቸውን መስፍን አስነሣላ ቸው የካሌብ ታናሽ ወንድሙ የቄኔዝ ልጅ ጎቶንያልም በመ ስፍንነት ተነሥቶ አዳናቸው ለሱም ተገዙለት ወኮነ ላዕሌሁ መንፈሰ እግዚአ ብሔር ወኩነኖሙ ለደቂቀ እስራ ኤል በአርሱ የእግዚአብሔር ረድ ኤት አደረበት የአስራኤልንም ልጆች መስፍን ሁኖ ገዛቸው ወወፅአ ጸብአ ወአግብኦ እግዚአብ ሔር በውስተ አዴሁ ለከስአርስቴም ንጉሠ ሶርያ ወደ ሰልፍ ወጣ አግዚአብሔ ርም የሶርያ ንጉሥ ከስአርስቴ ምን አሳልፎ በእጁ ጣለው ወአዕረፈት ምድር ተ ዓመተ ወሞተ ጎቶንያል ወልደ ቄኔዝ ምድረ ከነዓንም ከመከራ ለአሕ ዛብ ከመገዛት አምስት ዓመት አረፈች አንድም ጠላት ጠፍቶ ላት ተዘልላ ኖረች ከዚያ በኋላ የቄኔዝ ልጅ ጎቶንያል ሞተ ወደገሙ ደቂቀ እስራኤል ገቢረ እከይ ቅድመ አግዚአብሔር ወአጽንዖ እግዚአብሔር ለኤግሉም ንጉሠ ሞዓብ ላዕለ እስራኤል እስመ ገብሩ እኪተ ቅድመ አግዚአብሔር የአስራኤልም ልጆች በእግዚአ ብሔር ፊት ክፉ ሥራ ሠሩ ክፉ ነገር ስሳደረጉም እግዚአብ ሔር የሞዓብ ንጉሥ ኤግሎምን አስነሣው አጸናው ወአስተጋብአ ላዕሌሆሙ ኩሎ ደቂቀ አሞን ወአማሌቅ ወሖረ ወቀ ተሉሎሙ ለአስራኤል ወተዋረሳ ለሀ ገረ ፊንቆን የአሞንንና የአማሌቅን ልጆች ሁሉ ሰብስቦ ዘመተ እስራኤል ንም ወግቶ ፊንቆን የምትባል አገራቸውን ወረሳት እጅ አደ ራጋት ወተቀንዩ ደቂቀ እስራኤል ለኤ ግሎም ንጉሠ ሞዓብ ተ ወቋተ ዓመተ የእስራኤል ልጆችም ለሞዓብ ንጉሥ ለኤግሉም አሥራ ስም ንት ዓመት ተገዙለት ወገዓሩ ደቂቀ እስራኤል ኀበ እግዚአብሔር ወአቀመ ሉሙ እግ ዚአብሔር መድኀኒተ ለአስራኤል ህህህሃህላፎከ ኦሪት ዘመሳፍንት ምፅራፍ ድ ናዖድሃ ወልደ ጌራ ወልደ ኢያሚን ብእሴ ዘክልዔሆን እደዊሁ የማን ወፈነዉ ደቂቀ እስራኤል አምኃ ለኤግሉም ንጉሠ ሞዓብ የእስራኤል ልጆች መከራው ቢጸናባቸው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ እግዚአብሔርም የሜያ ድናቸውን መስፍን ሁለት እጆቹ ቀኝ የሆኑ የኢያሚን የልጁ የጌራ ልጅ ናዖድን አስነሣላ ቸው እነሱም ለሞዓብ ንጉሥ ለኤግሉም ከሱ ጋራ በሱ አማ ካይነት አጅ መንሻ ሳኩ «ዘክ ልዔሆን እደዊሁ የማን አለው» አሁን በቀኝ እጁ ታጥቆ በግራ እጁ ወጋው የሜል ነውና ወገብረ ሎቱ ናዖድ መጥባሕተ እንተ ክልኤ አፉሃ ወእንተ ስዝር ጐኀነ ወቀነታ ታሕተ ቅናቱ ውስተ ሐቋሁ መንገለ የማኑ ናዖድም ቁመቷ ስንዝር ስለቷ በሁለት ወገን የሆነ ሰይፍ አሠራ ከመታጠቂያው በታች በቀኝ ጎኑ ታጠቃት ሐተታ ከንጉሥ ፊት ሰይፍ ታጥቆ የሚገባ የለምና እንዳይታይበት «ገብረ ሎቱ ማለቱም አሁን በዚህ ወግቶ ገደለው የሚለው ነውና» እንተ ስዝር ኑኀ ማለ ቱም ወአብኣ እስከ ለአታ የሚል ነውና መቋበዐቲከዐየቨ ወአብአ ሎቱ አምኃሁ ለኤግ ሎም ንጉሠ ሞዓብ ወኤግሉምሰ ቁጢጥ ብአሲሁ ውእቱ ጥቀ ናዖድም ለሞዓብ ንጉሥ ለኤግ ሉም እጅ መንሻውን አገባለት አቀረበለት ኤግሎም ግን ፈጽሞ ቀጭን ሰው ነበር አሁን በስንዝር ሰይፍ እስከ ጀርባው አማሰለው የሚል ነውና ወእምዝ ሶበ ፈጸመ ናዖድ አብኦ ሎቱ አምኃሁ ፈነዎሙ ለእለ ፆሩ አምኃሁ ከዚህ በኋላ ናዖድ ለኤግሎም እጅ መንሻውን አግብቶ ከፈ ጸመ በኋላ እጅ መንሻ ተሸክ መው የመጡትን ሰዎች አሰ ናብቶ ሰደዳቸው ወገብአ ኤግሉም እምቤተ አማልክት ምስለ ገልገል ኤግሉምም እጅ መንሻውን ተቀ ብሎ ከጨረሰ በኋላ ገልገል ከሚባል ሰው ጋር አንድም ሰው ከማስከልከል ጋር ከጣዖቱ ቤት ገባ አንድም ከቤተ ጣዖት ወደ ቤተ መንግሥት ገባ ወይቤሎ ናዖድ ብየ ኅቡዕ ነገር ኀቤከ ንጉሥ እንተ ባሕቲትከ ወአዘዘ ኤግ ሎም ይፃእ ኩሉ እምኀቤሁ ወወዕኡ ኩሉሙ እለ ይቀውሙ ኀቤሁ ናዖድም ተከትሎ በቆይታ የም ነግርህ ምሥጢር አለኝ አለው ኤግሎምም ከእሱ ዘንድ ሰው ሁሉ ይመለስ ብሎ አዘዘ ከእሱ ዘንድ የቆሙ ሰዎችም ሁሉ ወጡ ንጉሥ በቆይታ ሲነጋገር ከዚያ የሚቆይ ሰው የለምና ወቦአ ናዖድ ኀቤሁ ወይነብር ውእቱ ባሕቲቱ ውስተ ጽርሑ ወሐ ጋይ ውእቱ ወይቤሎ ናዖድ ብየ ነገር ዘእነግረከ ንጉሥ ወተንሥአ ኤግሉም እመንበሩ ወቀርበ ናዖድም ተጠርቶ ወደእሱ ገባ እሱም በእልፍኙ ብቻውን ተቀ ምጦ ነበር ወራቱም በጋ ነበረ ወንዝ ተሻግሮ ሲሔድ ውሃው አለመከልከሉ በጋ ቢሆን ነው ለማለት ናዖድም ቢርቀው እን ዲቀርበው ንጉሥ የምነግርህ ነገር አለኝ አለው ኤግሎሉምም ከዙፋኑ ተነሥቶ ወደ እሱ ቀረበ ወሶበ ተንሥአ አልአለ ናዖድ እዴሁ እንተ ፀጋም ኤግሌሎም ቀና ብሎ ከዙፋኑ በተነሣ ጊዜ ናዖድ ግራ እጁን ከፍ ከፍ አድርጐ ወመልሐ መጥባሕቶ እምገቦሁ ዘየ ማን ከቀኝ ጉኑ ሰይፍን መዘዘ ወረዝ ውስተ ከርሥ ለኤግሉም ኤግሎምን ሆዱን ወጋው ወአብአ እስከ ለአታ እስከ ውላጋዋ መያዣዋ ድረስ አገብቶ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ዮ ፈጻ ዱቤ ር ዴዴትጥ። ምዕራፍ ጉባዔ ወደገሙ ደቂቀ እስራኤል ገቢረ እኩይ ቅድመ እግዚአብሔር ወናዖ ድሰ ሞተ የእስራኤል ልጆች ዳግመኛ በአግዚአብሔር ፊት ክፉ ሥራ ሠሩ ናዖድ ወዴት ሒዶ ትለኝ እንደሆነ ናዖድስ አስቀድሞ ሙቷል አንድም ናዖድ አስ ቀድሞ ሙቷልና የእስራኤል ልጆች በአግዚአብሔር ፊት ክፉ ሥራ ሠሩ ወአግብኦሙ እግዚአብሔር ውስተ እደ ኢያሚን ንጉሠ ከናኔዎን ዘነ ግሠ በሶርያ ከናኔዎን መሳው ሶርያ መዲ ናው ነው እግዚአብሔርም እስ ራኤልን በሶርያ በነገሠ በከና ዬዎን ንጉሥ በኢያሚን እጅ አሳልፎ ጣላቸው ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ወመልአከ ሠራዊቱ ሲሳራ ወውእ ቱሰ ይነብር ውስተ አሴሮት ዘአሕ ዛብ የሠራዊቱም አበጋዝ ቢትወ ደዱ ሲሳራ ይባሳል እሱም ግን የአሕዛብ ዕጣ ክፍል በም ትሆን በአሴሮት ውስጥ ይኖር ነበር ወግዕሩ ደቂቀ እስራኤል ኀበ እግዚአብሔር እስመ ቦ ቱ ሠረ ገላት ዘሐዒን ወውእቱ አሕመሞሙ ለአስራኤል እንዘ ይሣቅዮሙ ዓመተ ሲሳራ በዘመተበት ወራት በዘ መተባቸው ጊዜ የእስራኤል ልጆች ወደ እግዚአብሔር ጮኹ አለቀሱ ዘጠኝ መቶ የብረት ሠረገላ ነበረውና እሱም ሃያ ዘመን ሥቃይ አጽንቶ እስራ ኤልን አስጨነቃቸው ወዲቦራ ብእሲት ነቢይት ብእ ሲቱ ለፊዶት ይአቲ ትኬንኖሥ ለእ ስራኤል በእማንቱ መዋዕል ነቢይት የምትሆን የፊዶት ሚስት የነበረች ዲቦራ በዚያ ወራት እስራኤልን መስፍን ሁና ትገዛቸው ነበር አንድም ነቢ ይት ሁና ትመክራቸው ታስተ ምራቸው ነበር ወዲቦራሰ ትነብር ኀበ ፊንቂ ማዕ ከለ ኢያፃ ወማዕከለ ቤቴል ውስተ ህህህህህ«ፎከወዐህበዐዘቲከዐ ደብረ ኤፍሬም ወዐርጉ ሶቤሃ ደቂቀ እስራኤል ከመ ይትኳነኑ ዲቦራ ግን በኤፍሬም ዕጣ ባሉ በቤቴልና በኢያማ መካከል በፊንቆን ትኖር ነበር የእስራ ኤልም ልጆች ይፈራረዱ ዘንድ ወደሷ ይወጡ ነበር አንድም መጋቢያ ከሷ ዘንድ ያደርጉ ነበር ወፈነወት ዲቦራ ወጸውአቶ ለባ ርቅ ወልደ አቤኔሄም እምቃዴስ ዘንፍ ታሌም ወትቤሎ አኮኑ ኪያከ አዘዘ እግዚአብሔር አምላከ እስራኤል ከመ ትሑር ውስተ ደብረ ታቦር ዲቦራም ልካ የአቤኔሄም ልጅ ባርቅን የንፍታሌም ዕጣ ከምት ሆን ከቃዴስ አስጠርታ ታቦር ወደሟባል ተራራ ትሄድ ዘንድ የእስራኤል ፈጣሪ አግዚአብሔር አንተን አዚልና ሒድ ብላ ላከ ችው ወንሣእ ምስሌከ እልፈ ዕደወ እም ደቂቀ ንፍታሌም ወእምደቂቀ ዛብ ሎን ከንፍታሌምና ከዛብሉን ልጆች አወጣጥተህ እልፍ ሰው ይዘህ ሒድ ወእወስደከ ኀበ ፈለገ ቂሶን ላዕለ ሲሳራ መልአከ ሠራዊቱ ለኢያሚን ወሠረገላቲሁ ወብዝጉ ወአገብኦ ውስተ እዴከ በኢያሚን ቢትወደድ በሲሳራ ላይ በሠራዊቱና በሠረገላዎቹም ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ና ና ቁ ላይ ኃይል ጦርነት ታደርግ ዘንድ ወደ ቂሶን ወንዝ እወስ ድሃለሁ እሱንም በእጅህ አሳ ልፌ እጥለዋለሁ በእጅህ እን ዲወድቅ አደረግዋለሁ አለ ችው ቿ ወይቤላ ባርቅ እመ ተሐውሪ ምስሌየ አሐውር ወእመሰ ኢተሐ ውሪ ምስሌየ ኢየሐውር እስመ ኢየ አምር ዕለተ እንተ ባቲ ይፈቅድ እግዚአብሔር ይፈኑ መልአኮ ምስ ሌየ ባርቅም አንቺ ከእኔ ጋራ ብት ሔጂ እሔዳለሁ አንቺ ካልሔ ድሽ ግን አልሔድም እግዚ አብሔር መልአኩን ከእኔ ጋር ወደእኔ ይሰደው ዘንድ የሚ ፈቅድበትን ቀን አላውቅምና አላት ወትቤሎ ዲቦራ አሐውር ምስ ሌከ ወባሕቱ አአምር ከመ ኢይከ ውነከ ክብረ ዘቀዲሙ ቃልከ በፍ ኖት እንተ ሖርከ እስመ ውስተ እደ ብአሲት ያገብኦ እግዚአብሔር ለሲ ሳራ ዲቦራም አንዲህ አለችው ያለ አንቺ አልሔድም ካልክ አብ ሬህ እሔዳለሁ ነገር ግን «አመ ተሐውሪ ምስሌየ አሐውር» ብለህ የተናገርኸው ቃልህ በሔ ድህበት መንገድ ክብር እንዳ ይሆንህ ማለት እንዳያስመሰ ግንህ አወቅ አለችው እግዚ አብሔር ሲሳራን በሴት አጅ ይጥለዋልና አሁን ወደፊት የኮ ቤር ሜስት ኢያኤል ገደለችው የሚል ነውና ወተንሥአት ዲቦራ ወሖረት ምስለ ባርቅ እምቃዴስ ዲቦራም ይህን ተናግራ ከቃ ዴስ ተነሥታ ከባርቅ ጋር ዘመ ተች ወአዘዞሙ ባርቅ ለዛብሎን ወለ ንፍታሌም በቃዴስ ከመ ይትልውዎ ወዐርጉ ምስሌሁ እልፍ ብእሲ ወዲ ቦራሂ ዐርገት ምስሌሁ ባርቅም በቃዴስ የሚኖሩ የንፍ ታሌምና የዛብሉን ወገኖች ይከ ተሉት ዘንድ አዘዛቸው ከነዚህ ወገን እልፍ አሥር ሺህ ሰዎች ተወጣጥተው ተከተሉት ወይም አብረውት ዘመቱ ዲቦራም አብ ራው ዘመተች ፅ ወእለ ቅሩቡ ለቄኔዝ ተፈልጡ እምደቂቀ ኢዮባብ ሐሙሁ ለሙሴ ወኀደረ ትፅይንቱ ኀበ ዕፅ ለበይት ኀበ ቅሩበ ቃዴስ የቄኔዝ አቅራቢያ የሚሆኑ ሰዎ ችም ከሙሴ አማት ከኢዮባብ ልጆች በምክር በፍቅር ተለዩ ይህንንም «ጥንተ ዜና ነገር ዘኢ ያኤል» ይለዋል የባርቅም ሠራ ዊት በቃዴስ አቅራቢያ ለማደር በወይራ ወይም በግራር ሥር ሰፈረ አንድም ከዚያ ከወይ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ጳቋ ራው አጠገብ ከተማ አድርጎ ሰፈረ ወዜነውዎ ለሲሳራ ከመ ዐርገ ባርቅ ወልደ አቤኔሄም ውስተ ደብረ ታቦር ሠራዊቱን ያዩ ሰዎችም የአቤ ኔሄም ልጅ ባርቅ ታቦር ወደ ሚባል ተራራ እንደወጣ እንደ ዘመተ ለሲሳራ ነገሩት ወአምጽአ ሲሳራ ኩሉ ሠረገ ላቲሁ እስመ ሀቱ ሠረገላ ዘሐጊን ቦቱ ወኩሉ ሕዘቢሁ እምአሴሮት ዘአሕዛብ ውስተ ፈለገ ቂሶን ሲሳራም ዘጠኝ መቶ የብረት ሠረገላ ነበረውና ሠረገሳውን ሁሉ ወገኖቹንም ወይም ሠራ ዊቱን ሁሉ የአሕዛብ ክፍል ከምትሆን ከአሴሮት ይዞ ቂሶን ወደሚባል ወንዝ ዘመተ ወትቤሎ ዲቦራ ለባርቅ ተን ሥአ አስመ ዛቲ ይእቲ ዕለት እንተ ባቲ ያገብኦ አግዚአብሔር ለሲሳራ ውስተ አዴከ ወናሁ አግዚአብሔር የሐውር ቅድሜከ ዲቦራም ባርቅን እግዚአብሔር ሲሳራን በእጅህ አሳልፎ የሚሰ ጥባት ቀን ይህች ናትና ተነሥ እነሆ አግዚአብሔርም በረድ ኤት አብርህ ይሄዳል አንድም ፊታውራሪ ሆኖ በፊትህ ይሄ ዳል አለችው «አስመ ኢየአምር ዕለተ ኣንተ ባቲ ይፈቅድ እግዚ ኣለበለበሉፍኪከዐበዐቲከዐዐ አብሔር ይፈኑ መልአኮ» ብሷት ነበርና እንዲህ አለችው ወወረደ ባርቅ እምደብረ ታቦር ወሸ ብአሲ ይተልውዎ ባርቅም የዲቦራን ቃል ሰምቶ ከታቦር ተራራ ወረደ እልፍ ሰዎችም ተከትለዉት ወረዱ ወአደንገጾ አግዚአብሔር ለሲ ሳራ ወለኩሉ ሠረገላቲሁ ወለኩሉ ትፅይንቱ አውደቆሙ ቅድመ ባርቅ በአፈ ሐን ወወረደ ሲሳራ እምላ ፅለ ሠረገላሁ ወጉየ በእግሩ እግዚአብሔርም ሲሳራን በባርቅ ፊት እንዲደነግጥ አደረገው ሠረገላውን እየሰበረ ሠራዊቱን በሰይፍ እየመታ ከባርቅ ፊት አጠፋቸው ሐተታ አሁን እግ ዚአብሔር ሰይፍ መዝዞ ጦር ወርውሮ ገድሏቸው አይደለም ኃይል መንሣቱን በረድኤት መለየቱን መናገር ነው ሲሳ ራም በሠረገሳ የሆንሁ አንደ ሆነ ያውቁኛል ብሎ ከሠረገሳው ወርዶ በአግሩ ሸሸቶ አመለጠ ወዴገኖ ባርቅ ወተለወ ሠረገላ ቲሁ ወዴገነ ትዕይንቶ እስከ አኅለቀ አሕዛቢሁ ወሞተ ኩሉ ትዕይንተ ሲሳራ በአፈ ሐዒን ወኢተርፈ ወኢ አሐዱ ባርቅም የሲሳራን ሠራዊት አስ ኪያጠፋ ድረስ ሠራዊቱንና ሥረ ገላውን ተከትሎ ሄደ የሲሳራ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ወገን የሆነ ሁሉ በጦር እየተ ወጋ በሰይፍ እየተመታ ሞተ ከሠራዊቱ አንድስ እንኳ ከሞት አልቀረም አንድም ከባርቅ ሠራዊት አንድስ እንኳ ከጦር አልቀረም ወሲሳራሰ ጉየ በእግሩ ውስተ ትዕይንተ ኢያኤል ብእሲተ ኮቤር ካልዑ ለቄኔው እስመ ሰላም ውእቱ ማዕከሎሙ ለኢያቢን ንጉሠ ሶርያ ወማዕከለ ቤተ ኮቤር ቄንያዊ ሲሳራ ግን በእግሩ ሸሽቶ የቄ ዬው ወዳጅ ወይም ወንድም ከሚሆን ከኮቤር ሚስት ከኢያ ኤል ድንኳን ሠፈር ገባ በሶር ያው ንጉሥ በኢያሚንና በቄን ያው ሰው በኮቤር ወገን መካ ከል ፍቅር ነበርና «የወዳጅ ወዳጅ ወንዝ ያሻግራል» እን ዲሉ የጌታዬ ወዳጅ ከሞት ያድነኛል መስሉት ቿ ወወፅዕኣት ኢያኤል ወተቀበለቶ ለሲሳራ ወትቤሎ ገኀሥ እግዚእየ ኀቤየ ወኢትፍራህ ወግኅሠ ኀቤሃ ውስተ ደብተራሃ ወከደነቶ ሠቀ ኢያኤልም ሲሳራን ሲመጣ አይታ ወጥታ ተቀብላ ጌታዬ ወደ እኔ ግባ አይዞህ ምሥጢር ታወጣብኛለች ብለህም አትፍራ አለችው ሲሳራም እሷ ወደ አለችበት ድንኳን ገባ ከልብሱ ተራቁቶ ብታየው ማቅ አለበ ሰችው አንድም ሠራዊቱ አል ቀውበት አዝኗልና ልብሰ ኀዘን አለበሰችው ወይቤላ ሲሳራ አስትይኒ ንስ ቲተ ማየ እስመ ጸማእኩ ወፈትሐት ሣዕረ ሐሊብ ወአስተየቶ ወከደነቶ ገጾ ሲሳራም ጠምቶኛልና ጥቂት ውሃ አጠጭኝ አላት እሷም የወ ተቱን ጮጮ ቋጫውን ከፍታ አጠጣችው የደከመው ሰው እህል ውሃ ሲቀምስ እንቅልፍ እንቅልፍ ይለዋልና ዝሎ እንዲ ተኛ ወይም እንዲያላልበው ብላ ያለበሰችውን ማቅ አከናነበችው ወይቤላ ቁሚ ኀበ ጥኅተ ደብ ተራ ወእመቦ ዘመጽአ ኀቤኪ ወይ ቤለኪ ሀለወኑ ዝየ ብእሲ በሊ አልቦ ወከደነቶ ሠቀ ሲሳራም ኢያኤልን ከድንኳኑ ደጃፍ ቁመሽ ሰው ወደ አንቺ መጥቶ ከዚህ የመጣ ሰው አለን ቢልሽ የለም ብለሽ መልሽው አላት እሷም ያንኑ ማቅ ደራርባ አለበሰችው ወነሥአት ኢያኤል ብእሲተ ኮቤር መትክለ ደብተራ ወዕብነ በካ ልዕት እዴሃ ወቦአት ወጸቀወቶ ወተ ከለት ውእተ መትክለ ውስተ መል ታሕቱ ወጐድአቶ እስከ ደመረቶ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ምስለ ምድር ወተራገጸ ውእቱ ማዕ ከለ እገሪሃ ወተሰጥሐ ወሞተ የኮቤር ሚስት ኢያኤልም የድ ንኳኑን ካስማ ነቅላ በግራ እጂ ካስማውን በቀኝ እጂ ደንጊያ ውን ይዛ ገብታ ዓይነ ስቡን ከም ድር ጋር ቀላቅላ ወጋችው ሲሳ ራም በእግሯ መካከል ተንፈራ ግጦ ሞተ አንድም የእንግሊላ ተንዘራግቶ ሞተ ወበጽሐ ባርቅ እንዘ ይዴግኖ ለሲሳራ ወመጽአት ኢያኤል ወተቀ በለቶ ለባርቅ ወትቤሎ ነዓ አርኢከ ብእሴ ዘተኀሥሥ ባርቅም ሲሳራን ተከታትሎት ደረሰ ኢያኤልም ግዳይ ለማሳ የት ወጥታ ባርቅን ተቀብላ የም ትፈልገውን ሰው ና ላሳይህ አለችው ወቦአ ኀቤሃ ወረከቦ ለሲሳራ ውዱቀ በድኖ ወመትከል ውስተ መልታ ሕቱ ባርቅም ተከትሏት ቢገባ ሲሳ ራን ዓይነ ስቡ በካስማ ተወግቶ ሬሳው ከመሬት ወድቆ አገ ኘው ወአኅሠሮ እግዚአብሔር ለኢ ያሚን ንጉሠ ከነዓን በይእቲ ዕለት በቅድሜሆሙ ለደቂቀ እስራኤል እግዚአብሔርም በዚያች ቀን የከነዓን ንጉሥ ኢያሚንን በእስ ራኤል ልጆች ፊት አጐጉሰቂቄለው ኣለበለበሉፍቲከበዐቲከዐዐ አዋረደው ሐተታ የጠፋ ቢትወደዱና ሠራዊቱ አይደ ለም። ከጌ ዴዎን ጋር ኑ ወቀሳ አደረጉ አንድም ጽኑዕ ጠብ ተጣሉ ወይቤሉሙ ምንተ ገበርኩ ይእዜ ከመዝ አንትሙ ኢትጌይሱኑ ቁጽለ ኤፍሬም እምቀስመ አብያዜር ጌዴዎንም ከአብያዜር ፍሬ የኤ ፍሬም ቅጠል የሚሻል አይደለ ምን እንዲህስ ሁሉ ዛሬ ከእኔ እናንት የምትሻሉ አይደለምን አንድም ከአብያዜር መዝመት የናንተ አለመዝመት ይሻል የለ ምን ምን አደረግኹ አላቸው አኮኑ ውስተ እዴክሙ አግብኦሙ እግዚአብሔር ለመላእክተ ምድያም ለሄሬብ ወዜብ ወምንተ ክህልኩ ገቢረ ከማክሙ እግዚአብሔር የምድያምን አለ ቆች ሄሬብንና ዜብን በእጃችሁ አሳልፎ የጣላቸው አይደለምን ጥሏቸዋልና ከእኔማ እናንት ሣ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ የምትሻሉ አይደለምን እኔ እንደ እናንተ ማድረግ ምን ተቻለኝ አላቸው ወእምዝ ኀደግዎ እንከ ወአዕረፈት ነፍሶሙ እምኔሁ ሶበ ይቤሎሙ ዘንተ ቃለ ከዚህ በኋላ የሚመልሱለት አጥተው ትተውት ተመለሱ ይህንም ነገር በነገራቸው ጊዜ ልቡናቸው ከብስጭት ከኀዘን አረፈች አንድም ጌዴዎን ይህን ነገር ከማድረጉ የተነሣ የእስራኤል ሰውነት ለሰብአ ምድያም ከመገበር መከራ ከመ ቀበል አረፈች ወመጽአ ጌዴዎን ኀበ ዮርዳኖስ ወአደወ ውእቱ ወእልክቱኒ ብእሲ እለ ምስሌሁ ወአንበዙ ሶበ ርኅቡ ጌዴዎንም ይህን ተናግሮ ወደ ዮርዳኖስ መጣ እሱም ከእሱ ጋር የዘመቱ ሦስት መቶ ሰዎ ችም ዮርዳኖስን ተሻግረው ሔዱ ስንቅ ባለቀባቸው ጊዜ አንድም ግሥገሣ በበዛባቸው ጊዜ አእምሮአቸውን አጡ ተበ ሳጩ ወይቤሎሙ ለሰብአ ሰኮት ሀብ ዎሙ እክለ ለሕዝብ እለ ምስሌየ እስመ ርኅቡ ወአንሰ እተልዎሙ ለዜ ብሔል ወለስልማና ነገሥተ ምድያም «አዘዞሙ» ያለበት ነው ጌዴዎ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ጓ ለዘመቱ ሰዎች ተርበዋልና ስንቅ ስጧቸው ብሉ አዘዛቸው እኔ ግን የምድያምን ነገሥታት ዜብ ሔልንና ስልማናን ተከትዬ እሔ ዳለሁ አላቸው ወይቤልዎ መላእክተ ሰኮት ቦኑ እዴሆሙ ለዜብሔል ወስልሣና ይእዜ ውስተ እዴከ ከመ ነሀቦሙ እክለ ለሠራዊትከ የሰኮት አለቆችም ዛሬ ለሠራዊ ትህ ስንቅ አንሰጥ ዘንድ የጌቶ ቻችን የዜብሔልና የስልማና እጅ በእጅህ ተይዚልን አን ድም በውኑ የዜብሔልና የስል ማና እጅ በእጅህ ተይዚልና ዛሬ ለሠራዊትህ ስንቅ እንሰጥ ዘንድ ይገባናል አሉት ጂ ወይቤሎሙ ጌዴዎን አኮ ከመዝ እምከመ አግብኦሙ እግዚአብሔር ለዜብሔል ወለስልሣና ውስተ እዴየ እሰቅል ሥጋክሙ ውስተ ዓቀባት ዘገ ዳም ወውስተ ክልኤ አርቆቀሜን ጌዴዎንም አንዲህ እንደዘበታ ችሁብኝ የምትቀሩ አይደለም እግዚአብሔር ዜብሔልንና ስል ማናን በእጄ የጣላቸው እንደ ሆነ የእናንተንም ሥጋችሁን በምድረ በዳ ባለ ተራራ ሳይ በሁለት መንታ ባላ እሰቅላለሁ አላቸው ንም የሰኮትህዛዳቄዩነዌሂዩክዐክሟበዐዩ ፋኑሔል በከመ ይቤልዎ ሰብአ ሰኮት ይህንም ተናግሮ ከሰኮት ፋኑ ሔል ወደሚባል አገር ወጥቶ በፋኑኙሔል የሚኖሩትን ሰዎች ከእኔ ጋር ላሉት ሰዎች ስንቅ ስጧቸው አላቸው እነሱም የሰ ኮት ሰዎች እንዳሉት መለሱ ለት ወይቤሎሙ ለሰብአ ፋኑሔል ሶበ ገባእኩ በዳኅን እነሥቶ ለዝንቱ ማኅፈድ ጌዴዎንም የፋኑሔልን ሰዎች በደኅና ከመለሰኝ ይህን ግንብ አፈርሰዋለሁ አላቸው ወዜብሔልሰ ወስልማና ውስተ ቀርቀር ወትዕይንቶሙኒ ምስሌሆሙ ወየአክሉ እልፈ ወሃምሳ ምእተ ኩሌሉሎሙ እለ ተርፉ እምኩሉ ተዓ ይኒሆሙ ለደቂቀ ጽባሕ ዜብሔልና ስልማና ግን ከሠራ ዊቶቻቸው ጋር ከዋሻ ከገዎቻ ውስጥ ነበሩ ከሰብአ ምድያም ሠራዊትም ከሞት የቀሩት እልፍ ከአምስት ሽህ አሥራ አምስት ሽህ ያህሉ ነበር ወእለሰ ወድቁ ወ ብእሲ እለ ይፀውሩ ኩናተ የሞቱት ግን ለጦር የደረሱ ጋሻ የሚመክቱ ጦር የሚወረውሩ አሥር እልፍ ከሁለት ሺህ መቶ ሁለት ሺህ ናቸው ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ቿ ወዐርገ ጌዴዎን ፍኖተ እለ ይነ እክተ ሰኮት ወለሊቃናቲሃ ድ ወቿቱ ብሩ ውስተ አዕፃዳት ባሐውያን እለ ብእሲ መንገለ ናቤት ላዕለ ዛብሔል ወስል ማና ወቀተለ ትዕይንቶሙ እንዘ ይት በአሩስ አምባ ሠፍሮ ሳለም ባለ አመኑ ሟሎቹ ከሰኮት ሰዎች አንድ ኢ ብሳቴና ማርከው አመጡለት ጌዴዎንም በናቤት የሚኖሩ የሰኮትን አለቆች ጠየቀው ሰባ የምሥራቅ ሰዎች ባሉበት ቦታ ሰባት አለቆች ሽማግሉችን እየ በሚኖሩ ሰዎች መንገድ ዘምቶ ነገረው በመዝገብ አጻፋቸው ተዘልለው ሳሉ ጠላት ይመጣ መለእክት የመንደር ሊቃናት ብናል ብለው ሳይጠረጥሩ አደጋ ዩሀዝር ጥሎ ሠራዊቶቻቸውን አጠፋ ወበጽሐ ኀበ መላእክተ ሰኮት ወጐጉዩ ዜብሔል ወስልማና ወዴ ወይቤሎሙ ነዮሙ ዜብሔል ወስል ገኖሙ ወተለዎሙ ወአኀዞሙ ለኤ ማና እለ ቦሙ ተዓየርክሙኒ ወትቤ ሆሙ ነገሥተ ምድያም ለዜብሔል ሉኒ ቦኑ እዴሆሙ ለዜብሔል ወስ ወስልማና ወለኩሉ ትዕይንቶምሙ ቀጥ ልማና ይእዜ ውስተ እዴከ ኮመ ቀጦሙ ጌዴዖን ነሀቦሙ እክለ ለእለ ርኅቡ ሰብኔኦክ ወደ ሰኮት አለቆችም በደረሰ ጊዜ ለተራቡ ሠራዊትህ እህል ስንቅ አንሰጣቸው ዘንድ ስል ማናና ዜብሔል በውኑ አሁን በእጅህ ተይዘዋልን ብላችሁ በነሱ የተገዳደራችሁብኝ ሰል ማናና ዜብሔል እነሆ እነዚህ ናቸው አላቸው ወነሥኦሙ ለሰብአ ሰኮት ወለ ሊቃውንቲሆሙ ወለመላአክቲሆሙ ወሰቀሎሙ ውስተ ዓቀባተ ገዳም ወውስተ በራቅሊም ወሰቀሎመሙ ምስ ሌሆሙ ለስብአ ሰኮት ዜብሔልና ስልማናም የሠራዊቶ ቻቸውን ጥፋት አይተው ሸሹ ጌዴዎንም ሁለቱን የምድያም ነገሥታት ስልማናንና ዜብሔ ልን ተከትሎ ያዛቸው ሠራዊ ቶቻቸውንም ሁሉ አጠፋ ወተመይጠ ጌዴዎን ወልደ ዮአስ እምጸብእ እምዓቀበ አሩስ የዮአስ ልጅ ጌዴዎንም ከጦር ነት ዜብሔልንና ስልማናን ማርኮ ይዞ በአሩስ ወደአለ አምባ ተመለሰ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ቿ በምድረ በዳ ካለ ተራራ አው ጥቶ ሁለት ባላ ባለው እን ጨት ሰቀሳላሳቸው ሠራዊቶቻቸ ውንም ከአለቆቻቸው ጋር ሰቀ ላቸው ወነሥቶ ለማኅፈደ አናምሔል ወቀተሉሎሙ ለሰብአ ፋኑሔል ወለሀ ገሮሙኒ የሰኮትን ሰዎች ካጠፋ በኋላም የአናምሔልን ግንብ ንዶ አፈ ረሰው በፋኑሔል የሚኖሩትን ሰዎችም አጠፋቸው አገራቸ ውንም አቃጠለባቸው ወይቤሎሙ ለዜብሔል ወለስ ልማና አይቴ ዕደው እለ ቀተልክ ምዎሙ በታቦር የፋኑሔልን ሰዎች ካጠፋ በኋ ላም ዜብሔልንና ስልማናን በታ ቦር የገደላችኋቸው ሰዎች «መነ ይመስሉ» ያለበት ነው ማንን ይመስላሉ አንድም አንዴት ናቸው አላቸው ወይቤልዎ ከማከ እሙንቱ ወኪያከ ይመስሉ እሙንቱ ወከመ ርእየተ ገጸ ደቂቀ ነገሥት ገጾሙ ማንን ይመስላሉ ቢላቸው አን ተን ይመስላሉ እንዴት ያሉ ናቸው ቢላቸውም እንዳንተ ያሉ ናቸው መልካቸውም የነገሥ ወአኀዘ ደ ወልደ እምሰብአ የሰኮትንም ሰ ዳበስካለ ሚች ልጆቼ መልክ ይመስሳል ሰኮት ወሐተቶ ወአጽሐፎሙ ሰብአ የብ ንና አለቆቹን ቲከበሂክ ቨ ወይቤሎሙ ጌዴዎን አኃውየ እሙንቱ ደቂቀ እምየ ወመሐለ ሉሙ ወይቤሉሙ ሕያው እግዚአ ብሔር ሶበ አሕየውክምዎሙ እም ኢቀተልኩክሙ ጌዴዎንም አለ እነሱማ የናቴ ልጆች ወንድሞች ናቸው እነ ሱን ባትገድሏቸው ሕያው እግ ዚአብሔርን ባልገደልኋችሁም ነበር ብሎ ማለ ወይቤሉ ለዮቶር በኩሩ ተንሥእ ቅትሎሙ ወኢመልሐ መጥባሕቶ ውእቱ ሕፃን እስመ ንኡስ ውእቱ ወፈርሐ የበኸር ልጁ ዮቶርንም ጠርቶ በጠላትነት ተነሥተህ ዜብ ሔልንና ስልማናን ግደላቸው አለው ዮቶርም ሕፃን ነበርና ሰይፉን መዞ መግደልን ፈራ ወይቤልዎ ዜብሔል ወስልማና ተንሥእ አንተ ወተራከበነ እስመ ከመ ብእሲ ውእቱ ኃይልከ ዜብሔልና ስልማናም «ተንሥእ ወቅትሎሙ» ያለውን ሰምተው ሕፃን ከሚጫወትበት የሕፃን መጫወቻ ሆኑ ከምንባል ኃይ ልህ እንደአርበኛ ያለ ነውና አንተ ተነሥተህ በጠላትነት ተገ ናኘን ግደለን አሉት ወተንሥአ ጌዴዎን ወቀተሎሙ ለዜ ብሔል ወለስልማና ወነሥአ ባዝግ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ናተ ዘውስተ ክሣዳተ አግማላቲ ሆሙ ጌዴዎንም ሞታቸውን በራሳ ቸው ካስፈረደ በኋላ በጠላት ነት ተነስቶ ዜብሔልንና ስል ማናን ገደላቸው በየግመሎ ቻቸው አንገት የነበረ ዝርግፍ ወርቃቸውንም ወሰደው ወይቤልዎ ሰብአ እስራኤል ለጌዴዎን ተመልአክ ለነ አንተ ወደ ቂቅከ አስመ አድኃንከነ እምእዴ ሆሙ ለምድያም ከዚህ በኋላ የእስራኤል ሰዎች ተሰብስበው ሒደው ጌዴዎንን ከምድያም ሰዎች እጅ አድነኸ ናልና አንተ ከልጆችህ ጋር ገዥ አለቃ ሁነን አለቃ ሁነህ ግዛን አሉት ወይቤሎሙ ጌዴዎን ኢይት መለአክ አንሰ ለክሙ ወወልድየኒ ኢይትመለአክ ለክሙ እግዚአብሔር ይትመለአክ ለክሙ ጌዴዎንም እግዚአብሔር ገዥ ይሁናችሁ እንጂ እኔስ ገዥ አልሆናችሁም ልጄም ገዥ አይሆናችሁም አላቸው ወይቤሎሙ ጌዴዎን አስእል እምኔክሙ ስእለተ ወሀቡኒ ብእሲ ብእሲ አዕኑገ ዘወርቅ ዘሰለበ እስመ ብዙኅ አዕኑግ ቦሙ አስመ እስማኤ ላውያን እሙንቱ ጌዴዎንም ከእናንተ ልመናን አለምናለሁ አንዱም አንዱም የዘረፈውን የወርቅ ጉትቻ ስጡኝ አላቸው የምድያም ሰዎች የእ ስማኤል ወገኖች ስለሆኑ ብዙ የወርቅ ጉትቻ ነበራቸውና ወይቤሎሙ ውሂበ ንሁብ ወሰ ፍሐ ልብሶ ወገደፈ ብእሲ ብእሲ አዕኑገ ዘሰለቡ እነሱም እሺ እንሰጥሃለን አሉት ጌዴዎንም የዋለ ያደረ እንደ ሆነ ሰይጣን ፍቅረ ንዋይ ያሳድ ርባቸዋል ብሎ ሸማውን ዘርግቶ ከዚህ ላይ ጣሉልኝ አላቸው አንዱም አንዱም የዘረፈውን የወርቅ ጉትቻ በልብሱ ላይ ጣሉለት ወኮነ ድልወተ ወርቀ አዕኑጊሁ ዘሰአሎሙ ወሀተ በሰቅለ ወርቁ የለመናቸው የወርቁ ጉትቻ ሚዛኑ በተለየ አዋቂ ሚዛን ሺህ ዘጠኝ መቶ ወቄት ሆነ እንበለ አውፃባት ወባዝግናት ወኤ ፎት ወመዋጥህ ዘሜላት ዘላዕለ ነገ ሥተ ምድያም ወእንበለ ሐብላተ ወርቅ ዘውስተ ክሣዳተ አግማሊ ሆሙ ከወርቁ ቀለበትና ከወርቁ ማርዳ በቀር የምድያም ነገሥታት ነጭ ሐር ቀሚሳቸውን ከሚያፍኑበት ከወርቁ አንባርና ከውግሮ ስልሱ በቀር በየግመሎቻቸው አንገት ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ቿ ሀ አንድም ይህ ሁሉ ሳይቀር ሺህ ዘጠኝ መቶ ወቄት ሆነ ወገብረ ሎቱ ጌዴዎን ምስለ ወአቀሞ ውስተ ሀገሩ ውስተ ኤፍ ራታ ጌዴዎንም ይህንን ሁሉ ሰብስቦ የወርቅ ምስል አሠርቶ ለዝክረ ነገር ኤፍራታ በምትባል ሀገሩ አቆመው አንድም ለመጫወቻ ሊሆን የወርቅ ምስል አሠራ የሀገራችን ባለጸጎች የወርቅ ቡችላ እንዲያስበጁ እንዲያ ሠሩ ወዘመዉ ቦቱ ኩሉ እስራኤል ወተ ለውዎ በህየ ወኮኖ ጌጋየ ለጌዴዎን ወለቤቱ እስራኤልም ሁሉ በሱ ሳቱ ማለት በደሉ እሱንም አመለ ኩት ይህም በጌዴዎንና በወገ ኖቹ ዕዳ በደል ሆነባቸው ወተትሕቱ ምድያም በቅድሜ ሆሙ ለእስራኤል ወኢደገሙ እንከ አልዕሎ ርእሶሙ ወአዕረፈት ምድር ዓመተ በመዋዕለ ጌዴዎን የምድያም ሰዎችም በጌዴዎን ዘመን ለእስራኤል በእጃቸው ጭብጥ በእግራቸው እርግጥ ብለው ተገዙ ዳግመኛ ራሳቸ ውን ከፍ ከፍ አላደረጉም በጌዴ ዎን ዘመንም አገሪቱ አርባ ዘመን ካለው ከወር ፃህፃህክህከዕዐክዉበርየየሃከ ወሖረ ሮብአም ወልደ ዮአስ ወነበረ ውስተ ቤቱ የዮአስ ልጅ ሮብአም ጌዴዎን ወደ ሀገሩ ተመልሶ በቤቱ ተቀ መጠ ጉባዔ ወ ወቦ ለጌዴዎን ድደቂት እለ ወፅኡ እምሐቋሁ እስመ ብዙኃት አንስት ያሁ ሚስቶቹ ብዙዎች ነበሩ እና ለጌዴዎን ከአብራኩ የተከፈሉ ሰባ ልጆች ነበሩት ወ ወዕቅብቱ ዘውስተ ሰቂማስ ወለደት ሎቱ ወልደ ወሰመየ ስሞ አቤሜሌክ በሰቂማስ የምትኖር ዕቁባቱም ወንድ ልጅ ወለደችለት ስሙ ንም አቤሜሌክ አለው አሷ ነገር ያላት ናትና ለይቶ አነ ሣት ልጁንም ኋላ በደገኛው እስኪያመጣው ድረስ እንደ አር እስት አነሣው ቋ ወሞተ ጌዴዎን ወልደ ዮአስ በሀገረ ሲናት ወተቀብረ ውስተ መቃ ብረ አቡሁ ዮአስ በኤፍራታ ወአብ ያዜር የዮአስ ልጅ ጌዴዎንም ሲናት በምትባል አገር ሙቶ አባቱ ዮአስ እና ወንድሙ አብያዜር ዛ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ በተቀበሩበት በኤፍራታ ተቀ በረ አብያዜር ከእሱ አስቀድሞ ከእሱ በኋላም ቢሉ ሙቶ በዚያ ተቀብሯልና ወ ወእምዝ ሶበ ሞተ ጌዴዎን ተመይጡ ደቂቀ እስራኤል ወተለ ውዎ ለበዓሊም ወተካየዱ ምስሌሁ ለበዓሊም ከመ ይኩኖሙ አምሳ ኮሙ ጌዴዎን ከሞተ በኋላ የእስራ ኤል ልጆች ከሃይማኖት ወደ ክሕደት ከጽድቅ ወደ ኃጢአት ተመልሰው በዓሊም የሚባል የሰው ምስል ጣዖት አመለኩ ፈጣሪያቸውም ይሆን ዘንድ ከጣ ዖቱ ጋር ተማማሉ ወኢተዘከርዎ ደቂቀ እስራኤል ለእግዚአብሔር አምላኮሙ ዘአድኀ ኖሙ እምእደ ኩሉ ፀሮሙ አለ ዓው ዶጮ የእስራኤል ልጆችም በዙሪያ ቸው ካሉ ጠሳቶቻቸው እጅ ያዳ ናቸው እግዚአብሔርን ይፈርድ ብናል ብለው በሕግ በአምል ኮት አላሰቡትም ወ ወኢገብሩ ምሕረተ ምስለ ቤተ ሮብአም ዘውእቱ ጌዴዎን በኩሉ ሠናይት እንተ ገብረ ምስለ እስራ ኤል ለእስራኤል ባደረገላቸው በጎ ሥራ ሁሉ ይኸውም ሮብዓም የተባለ ጌዴዎን ነው ከሮብ አም ወገኖች ጋር ይቅርታ ወረ ታን አላደረጉም ነገሩን ኋላ በደግ እስኪያመጣው ድረስ እንደ አርእስት ተናገረው ምዕራፍ ህ ወሖረ አቤሜሌክ ወልደ ሮብአም ውስተ ሰቂማ ኀበ አኃወ እሙ ወተ ናገሮሙ ለኩሎሙ አዝማደ ቤተ አሙ የሮብአም ልጅ አቤሜሌክም በሰቂማ ወደ አሉ ወደ እናቱ ወንድሞች ሒዶ አንድም የእ ናቱ ወንድሞች ወደአሉበት ወደ ሰቂማ ሒዶ የናቱን ወገኖች ዘመዶቹን ሁሉ አባበላቸው ተና ገራቸው ወይቤሎሙ ተናገርዎሙ ሊተ ለሰብአ ሰቂማ ወበልዎሙ ምንት ይጌይሰክሙ ሰብዓኑ ብእሲ ይኩ ንኑ ክሙ ኩሉሙ ደቂቀ ሮብአም አው ጳዱ ብአሲ ይኩንንክሙ ወተ ዘከሩ ከመ ሥጋክመ ወዓዕምክሙ አነ ምን ይሻላችኋል ። ዓድ ጩ አኮ ከመዝ መጻእነ ሠ ከመ ትሑር ምስሌነ ወትት ቃተል ለነ ምስለ ደቂቀ አሞን ቦትኩነነ ርእ መ ዊክ ሽከሀ ኦሙ እግዚአብሔር ቅድሜየ አነ እከውነክሙ ርእሰ የገለዓድን ሽማግ ልጆች እወጋ ንጥ ከወሰዳች ጆች እግዚአ ዮፍታሔም ሌዎች የአሞንን ቸው ዘንድ እና ሁኝ የአሞንን ል ብሔር በእጄ አሳልፎ ቢጥላ ቸው አለቃ መሪ እንድሆ ናችሁ ስመ እግዚአብሔርን ጠርታችሁ ማሉልኝ አላቸው ወይቤልዎ ሊቃናተ ገለዓድ ለዮፍታሔ እግዚአብሔር ስምዕነ በማዕከሌነ ከመ በከመ ትቤ ከማሁ ንገብር ከመ አንድ ወገን ሽ ማግሌዎ ችም ያልከውን እንድ በ አ ን ተ ና በእኛ ምስክራችን እግዚአ »ዊ ከመና በዐከዕስ መሪአድርገውሾምሙ ሔም ሁሉ ተናገረ ያለፈውወን ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ የገለዓድም ሽማግሌዎች አብሔር በአንተ እና በእኛ ዮፍታሔን ከእኛ ጋራ ሒደህ መካከል ምስክር ይሁን አሉት የአሞንን ልጆች ብቻ ልታጠፋ ወሖረ ዮፍታሔ ምስለ ልን የመጣን አይደለም «አላ» ሊቃናተ ገለዓድ ወሜምዎ ሕዝብ ያለበት ነው በገለዓድ ለሚ አመ ደውነገረ ከመድ ሹሉሎ ኖሩ ሰዎች ሁሉ አለቃመሪ ቃሉ ቅድመ እግዚአብሔር ትሆነን ዘንድ ነው እንጂ በመሴፋ ሀ ወይቤሎሥጮ ዮፍታሔ ለሊቃ ዮፍታሔም እግዚአብሔርን ናተ ገለዓድ እመ ትነሥኡጊኒ ምስክር አድርጎ ከገለዓድ አንትሙ ከመ እትቃተሉሙ ሽማግሌዎች ጋራ ወደ ገለዓድ ለደቲቀ አሞን እምከመ አግብ ሔደ በገለዓድ ያሉ ወገኖችም መሪ ይሆናቸው ዘንድ ለነሱ ት ዮፍታ መሴፋ ወጥቶ ነገሩን በእግዚአብሔር ፊት አንድም ለእግዚአብሔር ተሳለ ወደፊት የሚያመጣውን ወፈነወ ዮፍታሔ መላእክተ ነበ ንጉሦሙ ለደቂቀ አሞን እንዘ ይብል ምንት ብከ ምስሌየ ከመ ትምጻእ ትትቃተለኒ ውስተ ብሔርየ ዮፍታሔም ወዶ ሀባሬ መጥ ተህ ትወጋኝ ዘንድ ከእኔ ጋር ምን ጠብ አለህ ብሎ ወደ አሞን ልጆች ንጉሥ መልእ ክተኞችን ላከ ጥና ወይቤ ንጉሦሙ ለደቂቀ ለ ለአከ ዮፍታሔ እስመ ነሥኡ ኤል ምድርየ አመ የዐርጉ እምግብጽ እምአርኖን እስከ ኢያቦቅ ወእስከ ዮርዳኖስ ፓሄ ኦ ሇሳዓ ን ዱያ ሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ዓ ለ ፈፅ የአሞን ልጆች ንገሥም ዮፍታሔ ለላካቸው ሰዎች ኤል ከግብጽ በወጡ ጊዜ ከአርኖን ጀምሮ እስከ ኢያቦ ቅና አስከ ዮርዳኖስ ድረስ ያለ አገሬን ወስደውብኛልና ወይእዜኒ አግብእ ሊተ በሰላም ወገብኡ እለ ለአከ ዮፍታሔ ለየፍታሒ ኒ ታሕ ኀቤሁ አሁንም አንጣላ ካልክ አገሬን በፍቅር መልስልኝ በሉት አሳቸው ዮፍታሔ የላካቸው ሰዎትም ይህን መልስ ይዘው ወደ ዮፍታሔ ተመለሱ ወፈነወ ዓዲ ዮፍታሔ ሐዋር ያተ ኀበ ንጉሦሙ ለደድቶቱ አሮፃ ዮፍታሔም ከቀደመው ይልቅ አበርትቶ ወደአሞን ልጆች ንጉሥ ዳግመኛ መልእክተኛ ችን ሳከ ፈጽሯቫ ወይቤሉ ከመዝ ይ ዮፍታሔ ኢነሥኡ ኤል ምዓ ሞዓብ ወምድረ ደቂቀ አሞን አመ የዐርጉ አምግብጽ አስራኤል ከግብጽ በወጡ ጊዜ የሞዓብንና የአሞንን ልጆች ሀገር አልወሰዱም እስከ ባሕረ ኤርትራ ወበጽ አስከ ቃዴስ ይ እስራኤል ከግብጽ ወጥተው ኤርትራን ተሻግረው በምድረ በዳ ተጉዘው ቃዴስ ከሚባል በረሀ ደረሱ እንጂ አለ ብለው ነገሩት ወፈነወ ኤል ሐዋርያተ ኀበ ንጉሠ ዜደም አንዘ ይብል አኀልፈኒ እንተ ምድርከ ወአበየ ኤዶም ወሀበኒ ንጉሠ ሞዓብ ማን ወነበረ ጽኤል ውስተ ያን ጊዜም ኤል ቃዴስ ሲደርስ በሀገርህ ላይ መንገድ ሰጥተህ አሳልፈኝ ብሎ ወደ ኤዶም ንጉሥ መልእክተኞ ቹን ላከ የኤዶም ንጉሥም አይሆንም ብሎ መለሰ ወደ ሞዓብ ንጉሥም ቢልክ አይሆ ነንም ብሎ ሳከበት ጽኤልም የሚያልፍበት መንገድ ቢያጣ በቃዴስ በረሀ ተቀመጠ ወኀለፉ እንተ ገዳም ወያዖዱ ምድረ ኤዶም ወምድረ ሞዓብ ወበጽሑ መንገለ ባሒሁ ለምድረ ሞዓብ ወኀደሩ ውስተ ሃፅዶተ አርኖን ወኢቦኡ ውስተ ደወለ ሞዓብ እስመ አርኖን ይአቲ ደወሉሙ ለሞዓብ ከብዙ ቀን በኋላ በምድረ በዳው አልፈው የኤዶምና የሞዓብን አገር ዙረው ከሞዓብ አገር ምሥራቅ አንፃር ደርሰው በአርኖን ማዶ ሠፈሩ እንጃ ወደ ሞዓብ አውራጃ አልገ ቡም አርኖንም የሞዓብ ወሰናቸው ናት ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ፅ ወተዋረሱ ኮሉ ደወሉሙሥ እምአርኖን እስከ ኢያቦቅ ወእም ገዳም እስከ ዮርዳኖስ ከአርኖን እስከ ከቃዴስ ያለውን አውራጃቸውን ሁሉ ወረሱ ወይእዜኒ እግዚአብሔር አም ላከ ኤል አሰሰሎሙ ለአሞሬዎን አምቅድመ ገጸመ ለኤል ወአን ተኑ ትትዋረስ በዕብሬትከ ሀኛ ወፈነወ ኤል ሐዋርያተ ኀበ ሴዎን ንጉሠ ሐሴቦን አሞራዊ ወይቤሎ ኤል አኅልፈኒ እንተ ምድርከ እስከ ብሔርየ አስራኤልም ከዚያ ሥፍሮ ወደ አገሬ እስክገባ ድረስ በአገርህ አሳልፈኝ ብሎ ወደ ሐሴቦን ንጉሥ ወደ አሞራዊ ወደ ሴዎን መልእክተኞችን ላከ ወአበየ ሴዎን አኅልፎቶሙ ለኤል እንተ ደወሉ ወአስተጋብአ ሴዎን ሕዝቦ ወኀደረ ውስተ ኢያሴር ወተቃተሉምሙ ለሸኤል ሴዎንም ኤልን በአውራጃው አላሳልፍም ብሎ ሠራዊቱን ሰብስቦ ኢያሴር ከምትባል አገር ሠፍሮ ኤልን ተዋጋ ቸው ጳ ወአግብኦሙ እግዚአብሔር አምላከ ኤል ለሴዎን ወለኩሉ ሕዝቡ ውስተ አዴሆ ለኤል ወቀተልዎሙ ወተዋረስዎሙ ኤል ኩሉ ምድሮሙ ለአሞሬዎን እለ ይነብሩ ውስተ ይእቲ ምድር የኤል ፈጣሪ እግዚአብሔ ርም ሴዎንንና ሠራዊቱን በኤል እጅ ውን ወረሱባቐው ህህህህህ«ፎቪቲከዐህበዐዘቲከዐ ጣላቸው ኤልም በዚያች ምድር የሚ ኖሩ አሞራውያንን አጥፍ ተው ምድራቸውን አገራቸ ኢያቦቅ እስከ ዮርዳኖስ የኤል ፈጣሪ እግዚአብሔር አሞሬዎንን አርቋቸዋል አስወግዷቸዋል አሁን አንተ ኃይል አገኘሁ ብለህ የኤልን ኣገር ልት ወርስ ነውን አኮኑ ኮሞስ አምላክከ ዘአው ረሰከ ኪያሁ ዳዕሙ ትትዋረስ ወኩሉ ዘአውረሰነ እግዚአብሔር አምላክነ ዋረስ አምላክህ ኮሞስ ከኤል ፊት ትቅትድጫሜነ ኪያሁ ንት ያወረሰህን ብቻ የምትወርስ አይደለምን እኛስ ፈጣሪያችን እግዚአብ ሔር በፊታችን ያወረሰንን ሁሉ የምንወርስ አይደለምን ወይእዜኒ ቦኑ አንተ ትጌይስ እምባላቅ ወልደ ሶፎር ንጉሠ ሞዓብ ቦኑ ባዕሰ ተበአሰ ምስለ ኤል አው ጸብአ ተጻብኦሙ ለቤተ ኤል ቿቿ ቿኋ ኦሪተ ዘመሳፍንት ምዕራፍ ለ በውኑ ከሞዓብ ንጉሥ ከባላፃ ወልደ ሶፎር አንተ ለህን አሱ በሰልፍ ተዋጋቸውን በሐሴቦን ወበአዋልዲሃ ወበ ያዜር ወበአዋልዲሃ ወበኩሉ ከ ዘኀበ አርኖን ተ ዓመተ ምንት ኢያድኀንዎሙ ለዝንቱ ከ ለዝንቱ በሐሴቦንና በጥቃቅን አገሮቿ በአርኖን ባሉ አገሮችም ሁሉ በያዜርና በጥቃቅን አገሮቿ ካንተ አስቀድመው የነበሩ ነገሥታት ሦስት መቶ ዘመን ሲኖሩ ለምን አላዳኗቸውም አንድም ከአንተ አስቀድመው የነበሩ ነገሥታት ያዳኗቸውን በደየዘመን ተነሥተህ አንተ ልታድናቸው ነውን ወአነኒ ኢአበስኩከ ለከ ወአን ተሰ ኢትግበር እኪተ ምስሌየ ከመ ተትቃተለኒ ወይፍታሕ እግዚአብ ሔር ዘውእቱ ይፈትሕ ዮም ማዕከለ ደቂቀ ኤል ወማዕከለ ደቂቀ አሞን እኔ አንተን አልበደልኹህም አንተም ከኔ ጋራ ትዋጋ ዘንድ ክፉ ነገር አታድርግ አሁንም በእውነት የሚፈርድ ። አለው ስሙን መንገሩ ነው አንድም ይህን መጠየቅህ ድንቅ ነው አይመፈመርም አለው ወነሥአ ማኑሔ መሐስዓ ጠሊ መሥዋዕቶ ወአዕረገ ዲበ ኩኩሕ ለእግዚአብሔርዘይገብር መድምም ማኑሔም «ወእመሰ ለእግዚአ ብሔር ገበርከ መሥዋዕተ ግበር ሎቱ» ብሎት ነበርና ድንቅ ሥራ ተአምራት ላደ ረገለት ለእግዚአብሔር ጠቦት በግ መሥዋዕት አድርጎ በደንጊያ ሳይ አቀረበ ወርእይዎ ማኑሔ ወብአሲቱ ሶበ ዐርገ ነድ እሣዕከለ ምሥዋዕ ውስተ ሰሣይ ዐርገ መልአከ እግዚ አብሔር በነደ ምሥዋዕ ውስተ ሰማይ ወማኑሔ ወብእሲቱ ርእይዎ ወወድቁ በገጸሙ ውስተ ምድር ከምሥዋዑም መካከል እሳቱ ወደ ሰማይ በወጣ ጊዜ ማኑሔና ሚስቱ አዩት መሥዋዕታ ቸውን እንደተተ በለላቸው ለማጠየቅ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአክም በሥምዋዑ ጢስ ወደ ሰማይ ሼከ«ዐ ሲያርግ ማኑሔና ሚስቱ ድንጋጤ ደንግጠው ከመሬተ አይተው የደስታ ድ በግንባራቸው ተደፉ ወኢደገመ እንከ መልአከ እግዚአብሔር አስተርእዮቶሙ ለማኑሔ ወለብእሲቱ ወይእተ ጊዜ አእመረ ማኑሔ ከመ መልአከ እግዚአብሔር ውእቱ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአክ ከዚያ ቀን ወዲህ ዳግመኛ ለማኑሔና ለሚስቱ አልታያ ውም ማኑሔም ተጠራጥሮ ነበርና ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአክ እንደ ሆነ ያን ጊዜ አወቀ ወይቤላ ማኑሔ ሞተ ንመውት እስመ ለመልአከ እግዚአብሔር ማኑሔም ሚስቱን ከአግዚአ ብሔር የታዘዘውን መልአክ አይተናልና እንሞታለን አላተ መልአክ ለመዓት እንጂ ለም ሕረት የማይታዘዝ መስሉተ ወትቤሎ ብአሲቱ ሶበሰ ፈቀፉ እግዚአብሔር ይቅትለነ እምኢ ተመጠወ እምእዴዱዴነ መሥዋዕተነ ወቀርባነነ ወእምኢያለበወነ ዘንተ ኩሉ ወበከመሰ መዋዕሊሁ እምኢ ያስምዐነ ዘንተ ሚስቱን እግዚአብሔር ሊገ ድለን ቢወድስ መሥዋዕታ ችንን ተ«ርባናችንን ከእጃችን ባልተቀበለን ነበር ይህንም ነገር ልብ አላስደረገንም ነበር ለብእሲቱ ርኢናሁ ድቿ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ የምንሞትበትስ ቀን ቢደርስ ይህን ባልነገረነም ነበር አንድም የምንሞትስ ቢሆን በጊዜው ጊዜ የሚደረግ ይህን ነገር ባልነገረንም ወወለደት ወልደ ይእቲ ብእሲት ወሰመየቶ ስሞ ሶምሶን ወባረኮ አግዚአብሔር ወልህቀ ውእቱ ሕፃን ያችም ሴት ወንድ ልጅ ፀንሳ ወለደች ስሙንም ሶምሶን አለችው ፀሐይ ማለት ነው በዓረቡ ሸምሽ እንዲል ፀሐይ ሲል እግዚአብሔርም ይህን ሕፃን ባረከው አከበረው ያም ሕፃን አደገ ወአኀዘ መንፈሰ እግዚአብ ሔር ይሑር ምስሌሁ ውስተ ትእይንተ ዳን ማዕከለ ሦራሕ ወማዕከለ አስታሔል የአግዚአብሔር ሕይወቱ መንፈስ ቅዱስም በሦራሕና በአስታሔል መካከል ባለ በዳን ሠፈር ከሱ ጋር ይኖር ጀመር አንድም በሦራሕና በአስታሔል መካከል ወዳለ ወደ ዳን ከተማ ይሔድ ዘንድ የአግዚአብሔር ሕይወቱ መንፈስ ቅዱስ ከሶምሶን ጋር በረድኤት ኖረ አንድም ኃይለ እግዚአብሔር አድሮ በት ኖረ ምዕራፍ ሀ ፅ ወወረደ ሶምሶን ውስተ ቴም ናታ ወርእየ ብእሲተ በቴምናታ እምአዋልደ ኢሉፍሊ ወአደመቶ ቅድሜሁ ሶምሶንም በዚያ ወራት ወደ ቴምናታ ወረደ የወረደበት ምክንያት አልታወቀም ጥበበ እግዚአብሔር እንዲወርድ አድርጎታልሸ በቴምናታም ከኢሉሎፍላውያን ወገን አንዲት ሴት አይቶ ደስ አለችው ደስ አስኘችው ወዐርገ ወነገሮሙ ለአቡሁ ወለእሙ ወይቤሉሌሉሙ ርኢኩ ብእሲተ በቴምናታ እምአዋልደ ኢሉሎፍሊ ወይእዜኒ ንሥእዋ ሊተ ብአሲተ ወደ ሀገሩ ገብቶ ተመልሶ በቴምናታ ከኢሎፍላውያን ወገን የምትሆን አንዲት ሴት አይቻለሁና አሁንም ሚስት ትሆነኝ ዘንድ እሷን አጭታ ችሁ አጋቡኝ ብሎ ለአባቱና ለእናቱ ነገራቸው ኮ ወይቤልዎ አቡሁ ወእሙ ቦኑ አልቦ እምአዋልደ አኀዊከ ወበ ውስተ ኩሉ ሕዝብየ ብአሲት ከመ ትሑር አንተ ወትንሣእ ብእሲተ እምአዋልደ ኢሎፍሊ ቄላፋን ህህህሃህላፎከ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ሀ ሮሀ እናትና አባቱ በውኑ ሒደህ ካልተገዘሩ ከቄላፋን ከኢሎ ፍላውያን ወገን የምትሆን ሴትን ታገባ ዘንድ በውኑ ከወንድሞችህ ከኤል ልጆች ሴት የለችምን አኃዊከ ካለ ሕዝብከ ሕዝብየም ካለ አኃውየ ባለ በቀና ነበር አኃዊከን ለአባቱ ሕዝብየን ለእናቱ ሰጥቶ ተናገረ በኔስ በናትህ ወገኖች ውስጥ መልከ መልካም ሴት የለችምን አሉት ወይቤሎ ሶምሶን ለአቡሁ ኪያሃ ዳዕሙ ንሥኡ ሊተ እስመ አደመተኒ ውስተ አዕይንትየ ሶምሶንም አባቱን ለዓይኔ አምራኛለችና ለልቦናየም ደስ አሰኝታኛለችና እሷን ብቻ አጋቡኝ አለው ወኢያእመሩ አቡሁ ወእሙ ከመ እምኀበ እግዚአብሔር ውእቱ እስመ በቀለ ይፈቅድ ውእቱ እምኢሉፍሊ ወበእማንቱ መዋዕለ ኤሎፍሊ ይቀንይዎሙ ለኤል አባትና እናቱ እንዲህ ማለታ ቸው ይህ ነገር በጥበበ እግዚአ ብሔር እንደተደረገ ባያውቁ ነው ሶምሶን ከኢሎፍሊ በቀልን ሊመልስ ይወዳልና ይህንም እንደ አርእስት አንሥ ቶታል በዚህ ምክንያት ወርዶ ኋላ ከኢሎፍላውያን ብዙ ሰው መቋበዐቲከዐየቨ አጠፋ የሚለው ነውና በዚያም ወራት ኢሉሎፍላውያን ኤልን ይገዚቸው ነበር ወወረዱ ሶምሶን ወአቡሁ ወእሙ ውስተ ቴምናታ ወተግኅሠ ውስተ ዓፀደ ወይን ዘቴምናታ ወናሁ አንበሳ ተቀበሎ እንዘ ይጥሕር እናት አባቱና ሶምሶንም ግብር ይዘው በዚያ ወራት ወደ ቴምናታ ወረዱ ቴምናታም ሲደርስ ወደወይን ቦታ ቢገባ አንበሳ እያነፋ ተቀበለው ወመጽአ መንፈሰ እግዚአብ ሔር ላዕሌሁ ወነጽሐ ከመ ዘይነ ጽጽሕ መሐስአ ጠሊ ወከመ ወኢም ንት ኮነ ውስተ እዴሁ ወኢያይ ድዓ ለአቡሁ ወለእሙ ዘገብረ የእግዚአብሔር መንፈሰ ረድ ኤት አድሮበት ነበርና የፍየልም ጠቦት አንሥተው እንዲጥሉ አንበሳውን እንደ ኢምንት አድርጎ አንሥቶ ጣለው ያደረገውንም ለአባቱና ለእናቱ አልተናጋረም ወዐርጉ ወተናገሩ በእንተ ብእሲቱ ወአደመቶ ቅድሜሁ ለሶምሶን አባቱና እናቱም ወደ ቤት ገብተው የሚስቱን ነገር ተናገሩ በፊቱ ደስ አሰኝታዋለችና ልጃችሁን ለልጃችን ስጡልን ብለው ተናገሩ ቭ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ቿ ወተመይጠ እምድኅረ መዋዕል ከመ ይንሥኣ ወተግኅሠ ከመ ይርአዮ ለዝክቱ በድነ አንበሳ ወናሁ ንሕብ ውስተ አፉሁ ለውእቱ አንበሳ ኀደረ ወቦ መዓር ሶምሶንም ያችን ሴት ያገባ ዘንድ ውል አድርጎ ከጥቂት ቀን በኋላ ወደ ሀገሩ ተመለሰ አንድም ያችን ሴት ያገባ ዘንድ ወደ ኤሎፍሊ ተመለሰ ከወይኑም ቦታ ሲደርስ የገደለ ውን አንበሳ ወደቃ ሬሳ ያይ ዘንድ ወደዱር ቢገባ እነሆ ከሞተው አንበሳ አፍ ውስጥ ንብ ገብቶ ማር ሠርቶ አገኘው ወነሥአ ወበልዐ ወሖረ ወእንዘ የሐውር ይበልዕ ወበጽሐ ኀበ አቡሁ ወእሙ ወወሀቦሙ ወበልዑ ወኢያአድኦሥሙ ከመ እምአፈ አንበሳ አውጽኦ ለውእቱ መዓር ሶምሶንም ከማሩ ቆርጦ በልቶ ሔደ አየበሳም ጢዶ አናቱና አባቱ ካሉበት ደረሰ አባቱና እናቱም ከማሩ ሰጥቷቸው በሉ ነገር ግን መዓሩን ከአን በሳው አፍ አንዳገኘው አልነገ ራቸውም ኋላ ሚስቱን እንኳን ላንቺ ለአባት ለናቴም አልነገርኳቸውም የሟላት ነውና አንደ አርእስት አነሣው ወወረደ አቡሁ ኀበ ይአቲ ብአሲት ወነበረ ህየ ሶምሶን ሰቡዓ መዋዕለ እስመ ከሣሁ ይነብሩ ወራዙት የሶምሶን አባትም ከዚያች ሴት ዘንድ ነገሩን ጨርሶ ወደ ሀገሩ ወረደ ሶምሶን ግን በቴምናታ ሰባት ቀን ተቀመጠ ጐልማሶች ሚስት ሲያገቡ ሰባት ቀን በዓለ መርዓ አድርገው ይቀመጣሉና ሻ ወእምዝ ሶበ ፈርህዎ ሜሙ ላዕሌሁ ካልዓነ ወ ዕደወ ወነበሩ ምስሌሁ ከዚህም በኋላ ኢሎፍላውያን ቢፈሩት አላማጅ አስመስለው ሠላሳ ሰዎችን ሾሙበት ቢሆንላችሁ ግደሉት ማለት ነው እነዚህም ከሶምሶን ጋር ተቀመጡ ወይቤሎሙ ሶምሶን አሜስል ለክሙ አምሳለ ወእመ አአዳዕነ ሙኒ አምሳልየ በእአላንቱ ሰብዑ መዋዕል ዘበዓል ወረከብክሙ አሁበ ክሙ ቋ ሰንዱናተ ወቋ አልባሰ ሶምሶንም እነዚያን ሰዎች ምሳሌ መስዬ ልንገራችሁና በዓል በምናደርግባቸው በነዚህ በሰባቱ ቀኖች ምሳሌ ዬን አግኝታችሁ ብትነግሩኝ ሠላሳ መጐናጸፊያ ሠላሳ ቀሚሜስ እሰጣችኋለሁ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ስ ወአመሰ ስአእንክሙ አይድዖፆ ትየ ትሁቡጊ አንትሙ ሊተ ወ ሰንዱናተ ወወ አልባሰ ወይቤልዎ መስል አምሳሊከ ወንስሣማዕ ምሳሌዬዮን መንገር ባትችሉ ግን እናንተ ለእኔ ወ መጉናጸፊያ ቋ ቀሚስ ትሰጡኛላችሁ አላቸው እነሱም ምሳሌህን መስለህ ንገረን እኛም እንስማ አሉት ወይቤሎሙ እምነ በላዒ ወፅአ መብልዕ ወእምነ ጽኑዕ ወፅአ ጥዑም ወስዕኑ አይድዖቶ አምሳሊሁ እስከ ሠሉስ መዋዕል እሱም ከሚበላ መብል ወጣ ከብርቱም የሚጣፍጥ ተገኘ አላቸው እስከ ሦስት ቀን ድረስም ምሳሌውን ተርገሞ መናገር ተሳናቸው ጾ ወእምዝ አመ ራብዕት ዕለት ይቤልዋ ለብእሲቱ አስፍ ጢዮ ለምትኪ ወይንግርኪ አምሳሊሁ ከመ ኢናውዒክሙ በአሳት ለኪ ወለቤተ አቡኪ አው ከመ ታንድዩነኑ ጸዋዕክምነ ከዚህ በኋላ በአራተኛው ቀን የሶምሶንን ሚስት ባልሽን አባብይልን አንችንና ያባት ሺን ወገኖች በእሳት እንዳና ቃጥላችሁ ምሳሌውን ይንገ ርሽ ወይስ የጠራችሁን ታደ ኸዩን ዘንድ ነውን አሏት ህህህህህህ«ፎከዐሀበዐዘቲከዐ ወበከየት ላዕሌሁ ብእሲቱ ለሶምሶን ወትቤሎ ጸላእከኒ ወኢታ ፈቅረኒ እስመ አምሳሊከ ዘመሰ ልከ ለደቂቀ ሕዝብየ ኢነገርከኒ ሊተ የሶምሶንም ሚሜስት የነዚያን ሰዎች ቃል ሰምታ በሶምሶን አለቀሰችበት እሱም ምን ሁነሽ ታለቅሻለሽ ቢላት ለወገኖቼ ልጆች የመሰል ከውን ምሳሌ አልነገርከኝምና ጠልተኸኛል አትወደኝም አለችው ወይቤላ ሶምሶን ናሁ ለአቡየ ወለእምየ ኢነገርክዎሙ ለኪኑ እነግረኪ ሶምሶንም ለአባት ለእናቴ ያልነገርኳቸውን አሁን ላንቺ እነግርሻለሁን አላት ወበከየት ሳዕሌሁ ሰቡዓ መዋዕለ ዘበዓል ወእምዝ አመ ሳብዕት ዕለት ነገራ ሶበ አስርሐቶ ወአይድዓቶሙ ለደቂቀ ሕዝባ ሚስቱም አልነግርሽም ቢላት ከአራተኛው ቀን ጀምራ እስከ ሰባተኛ ቀን ድረስ አለቀሰች በት ከዚህ በኋላ በዘበዘበ ችው ጊዜ በሰባተኛ ዩቱ ቀን ነገራት እሷም ለወገኖቿ ልጆች ነገረቻቸው ወይቤልዎ እሙንቱ ዕደው እንበለ ይዕርብ ፀሐይ ምንት ይጥዕም እመዓር ወምንት ይጸንዕ እምአንበሳ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ፀ እነዚያም ሰዎች የነገረቻቸ ውን ይዘው በኛው ቀን ፀሐይ ሳይገባ ሒደው ምሳሌ ህን አገኘነው እንንገርህ አሉት እሱም በሉ ንገሩኝ አላቸው እነሱም ከመዓር የሚጣፍጥ ከአንበሳስ የሚበ ረታ ምን አለ ። ሂባለው ሰው የጣዖት ከዚህ በኋላ ቡሩክ ወልድየ ቤት ነበረውና በቤቱ የተቀ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ መጠውን ብር ምስልን ጣዖትና የጣዖትንም ልብስ አሠራ ከልጆቹም የአንዱን እጅ ቀብቶ ካህን አደረገው አገልጋይ ሆነወሃ ወበእማንቱ መዋዕል አልቦሙ ንጉሥ ለደቂቀ እስራኤል ብእሲ ብእሲ ዘአደሞ ቅድመ አዕይንቲሁ ይገብር በዚያም ወራት ለእስራኤል ልጆች ንጉሥ አልነበራቸውም ኃጢአት መሥራታቸው ጣዖት ማምለካቸው የሚሠራ የሚቀጣ ንጉሥ ባይኖራቸው ነው ለማለት አንዱም አንዱ ሰው በፊቱ የወደደውን ያደርግ ነበር ወሀለወ ወልድ ዘአምቤተልሔም ዘእምሕዝበ ይሁዳ ወአም ዘመደ ይሁዳ ወሌዋዊ ውእቱ ብእሲሁ ወይነብር ህየ ሕዝበ ይሁዳና ዘመደ ይሁዳ አንድ ወገን በዚያ ወራት ከነገደ ይሁዳ ተወልዶ በቤተ ልሔም የሚኖር አንድ ብላቴና ነበር ያም ሰው ካህን ሁኖ በዚያ ይኖር ነበረ ወሖረ ውእቱ ብእሲ እምሀገረ ይሁዳ ወእምቤተልሔም ከመ ይኅድር ኀበ ረከበ ወበጽሐ ውስተ ደብረ ኤፍሬም ኀበ ቤተ ሚካ ከመ ህሃህህፍዩከዐከ«ዐየ ይህም ሰው የይሁዳ ዕፃ ከምት ሆን ከቤተልሔም ወጥቶ ባገኘው ቦታ ይኖር ዘንድ ሔደ ሒዶም በኤፍሬም ፅዕጣ ውስጥ ያድር ዘንድ ከሚካ ቤት ደረሰ የሔደበት ምክን ያት አልታወቀም ዘ ወይቤሉ ሚካ ማዕዜ መጻእከ ወይቤሉ ሌዋዊ አነ አምቤተ ልሔም ዘይሁዳ ወአሐውር እንበር ኀበ ረከብኩ ሚካም ከቤት ወጥቶ የመጣህ ከወዴት ነውን የምትሔድበ ትስ ወዴት ነው አለው ያም ካህን እኔ የመጣሁት የይሁዳ ዕጣ ከምትሆን ከቤተ ልሔም ነው የምደርስበትን ግን አላውቅም ባገኘሁት ቦታ እኖር ዘንድ አሔዳለሁ አለው ወይቤሎ ሚካ ንበር ምሦስሊሌየ ወኩነኗኒ አበ ወካህነ ወአነ እሁበከ አሥሩ ኅብስተ ለለዕለትከ ወዘውገ አልባስ ወሲሳየከ ሚካም ይህስ ከሆነ አባትም ካህንም ሁነኝ ከእኔ ጋር ተቀመጥ ለለዕለትከ ሲሳየከ ብሎ ይገጥሟል እኔም እያፈ ራረቅህ የምትለብሰው ሁለት ሁለት ልብስ በቀን የምት መገበውን አሥር አሥር ዳቦ እሰጥሃለሁ አለው አንድም አሥሩ ኅብስተ ባለው አሥሩ ኦሪት ዘመሳፍንት ብሩረ ይሳል ወሲሳየከን በዋዊዌ ያወርዳል ብሩም የወር ጨው ደመወዝ ይመስላል ምስለ ውእቱ ብእሲ ወኮኖ ውእቱ ወልድ ከመ አሐዱ እምደቂቁ ያም ካህን ይህን እየተቀበለ ከሟካ ጋር ይኖር ጀመር ሌዋዊ ያለውን ውእቱ ወልድ ብሉ ደገመው ከልጁም አንደ አንዱ ሁኖ ኖረ «ወመልአ እዴሁ ለአሐዱ አምደቂቁ» እንዳለው ወመልአ አዴሁ ሚካ ለውአቱ ሌዋዊ ወኮኖ ውአቱ ወልድ ካህነ ወነበረ ውስተ ቤተ ሟካ አዴሁ ለውአቱ ብሎ ይገጥ ሟል ሚካም የዚያን ካህን እጁን ቀባው አንድም ከመ አሐዱ አምደቂቁን ከዚህ ያወርጳጻል ከልጆቹም እንደ አንዱ ልጁ አድርጎ ቀባው ውአቱ ወልድን ለልጁም ለሌ ዋዊም ቢሰጡ የተሥቸ ያም ብላቴና በሟካ ቤት ውስጥ አገልጋይ ሁኖ ኖረ ወይቤ ሚካ ይእዜ አአመርኩ ከመ አሠነየ ላዕሌየ ገቢረ እግዚ አብሔር እስመ ኮነኒ ሌዋዊ ካህነ ሚካም ሌዋዊ ካህን ሁኖል ኛልና እግዚአብሔር ለእኔ በጎ ነገር እንዳደረገልኝ ዛሬ አወቅሁ አለ ምፅራፍ ሄ ምዕራፍ ቿ ፅ ወበአማንቱ መዋፅል አልቦሙ ንጉሥ ለኤል ወበእማንቱ መዋዕል የኀሥሥ ሉሥሙ ርስተ ሰብአ ዳን ኀበ ይነብሩ አስመ ኢረከቡ እስከ ይእቲ አሟር ርስተ በማዕከለ ኤል በዚያም ወራት ለእስራኤል ንጉሥ አልነበራቸውም በዚ ያም ወራት አስከዚያች ቀን ድረስ በአስራኤል መካከል ርስት አላገኙም ነበርና የዳን ወገኖች ለየራሳቸው የሚኖሩ በት ርስት ይፈልጉ ነበር መውረስስ ወርሰዋል እንደ ወንድሞቻቸው አብዝተው አልወረሱም ሲል ኢረከቡ አለ ወፈነዉ ደቂቀ ዳን እም ሕዝቦሙ ሐምስተ ዕደወ አመክ ፈልቶሙ ደቂቀ ኃይል አምሦራሕጠ ወአስታሃል ከመ ይርአይዋ ለምድር ወያአምርሞ ወይቤልዎሙ ሑጡሩ ወርአዩ ለነ ምድረ የዳን ልጆችም ከወገኖቻቸው ጽኑዓን የሆኑ አምስት ሰዎች መርጠው ከዕጣቸው ከሦራሕና ከአስታሃል ሂዳችሁ ያችን አገር ሰልሉልን ብለው ላኩ አንድም ኃያላን ወደሆኑ ወደ ሦራሕና ወደአስታሃል ዕጣ አምስት ሰዎችን ልከው ሰደዱ ረሰየኒ ሚካ ወአሰበኒ ወኮንክዎ ኦሪት ዘመሳፍ ወበጽሑ ውስተ ምድረ ኤፍሬም ኀበ ቤተ ሚካ ወኃደሩ ህየ እሙንቱ ኀበ ቤተ ሚካ እነዚያም ሒደው በኤፍሬም ዕጣ ከሚኖር ከሚካ ቤት ደርሰው ከዚያ አደሩ ወአእመርዎ ለውእቱ ወልድ ወሬዛ ሌዋዊ ወቦኡ ህየ ወይቤልዎ መኑ አምጽአከ ዝየ ወምንተ ትገብር በዝየ ወምንት ብከ በዝየ ከሚካ ቤትም በገቡ ጊዜ ካህን ሁኖ በሚካ ቤት የሚኖረውን ጐልማሳ አወቁት ወገናቸው ነውና ወደዚህ ማን አመጣህ። አላቸው ሯ ወይቤልዎ ደቂቀ ዳን ኢይ ሰማዕ እንከ ቃልከ ምስሌነ ወአመ አኮሰ ይትራከቡከ ዕደው መሪራነ ነፍስ ወታኃገል ዓዲ ነፍሰከ ወነፍሰ ቤትከ የዳን ልጆችም ከኛ ጋር እነጋ ግራለሁ ብለህ እንግዲህ ቃልህ አይሰማ አንቢ ካልህ ግን ከልቡናቸው ቁጡ የሆኑ ሰዎች ይገናኙሃል ዳግመኛ ገንዘብ አፈልጋለሁ ስትል ሰውነት ህንና የወገኖችህን ሰውነት ታጠፋለህ አሉት ወሖሩ ደቂቀ ዳን ፍኖቶሙ ወርእየ ሚካ ከመ ይጸንአእዎ ወተ መይጠ ወአተወ ቤቶ የዳን ልጆች ይህን ተናግረው መንገዳቸውን ሄዱ ሚካም እንደበረቱበት አይቶ ተመልሶ ወእሙንቱሰ ነሥኡ ኩሎ ዘገብረ ሚካ ወካህነኒ ወኩሎ ዘቦ ወሖሩ እስከ ሊሳ ላዕለ ሕዝብ ዘተአሚኖ ይነብር ወቀተልዎ በአፈ ሐን ወሀገሮሙኒ አውዓዩ በእሳት እነሱ ግን ሚካ የሠራውን ጣዖቱን ሁሉ ካህኙንና ያለ ገንዘቡንም ሁሉ ይዘው ሊሳ ደርሰው ጠላት ጠፍቶለት ተዘልሎ ወደሚኖር ወገን ሄደው ሰዎቹን በጦር እየወጉ በሰይፍ እያረዱ ገደሏቸው አገራቸውንም በአሳት አቃጠሉ ወአልቦ ዘድኅነ እስመ ርጉቃን እሙንቱ እምነ ሲዶና ወአልቦሙ ትልሀፍ ምስለ ባዕድ ሰብእ እነሱ ከሲዶና የራቁ ናቸውና ከሌላም ሰው ጋር በነገር መነዛነዝ አልነበራቸውምና ትህላፍ ቢል ከሌላ ሰው ጋር መገናኛ አልነበራቸውምና ከነሱ ሸሽቶ የዳነ የለም ወይእቲሰ ውስተ ቄላት እንተ ቤተ ጦብ ወሐነዕዋ ለይእቲ ሀገር ወነበሩ ውስቴታ ይህችም አገር ወይም ሊሳ በጦብ ወገን ቁላ በጦብ ቤት አጠገብ ባለ ቄላ ያለች ናት ያችኑ አገር አቅንተው ቅሯን ቀጽረው በውስጧ ወደቤቱ ገባ ህህህህህ«ፎከበዐዘቲከ ኖሩባት ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ቿ ሀ ወሰመዩ ስማ ለይእቲ ሀገር ዳን በስመ አቡሆሙ ዳን ዘተወልደ ለኤል ወስማሰ ለይእቲ ሀገር ቀዲሙ ሊሳ ያችንም አገር ስሟን ከያዕቆብ በተወለደ በአባታቸው በዳን ስም ጠሯት ቀድሞ ግን የዚያች አገር ስሟ ሊሳ ይባል ነበር ቋ ወአቀሙ ሉሙ ደቂቀ ዳን ግልፎ ዘሚካ ወዮናታን ወልደ ጌርሳም ወልደ ሙሴ ውእቱ ወደቂቀ ካህናት እሙንቱ ለሕዝበ ዳን እስከ አመ ፍልስተ ምድሮሙ የዳን ልጆችም ዘርፈው ያመ ጡት የሚካን ጣዖት አምላክ አድርገው አቆሙ የሙሴ የልጁ የጌርሳም ልጅ ዮናታንና ልጆቹም አገራቸው አስከ ጠፋ ድረስ ለዳን ወገኖች አገልጋ ዮች ካህናተ ጣዖት ሁነው ኖሩ ወፅ ወአቀሙ ሉሙ ግልፎ ዘሚካ ዘገብረ በኩሉ መዋዕል አምጣነ ነበረ ቤተ እግዚአብሔር ውስተ ሴሉም ወበእማንቱ መዋዕል አልቦሙ ንጉሥ ለኤል ሚካ የሠራውንም ጣዖት የእግ ዚአብሔር ማደሪያ ደብተራ ኦሪት በሴሎ ተተክሎ የኖረ ውን ያህል በዘመኑ ሁሉ ተክለው ኖሩ በዚያም ወራት ለኤል ንጉሥ አልነበራቸ ውም ይህን ሁሉ ማድረጋ ቸው የሚሠራ የሚቀጣ ንጉሥ ባይኖራቸው ነው ለማለት እንዲህ አለ አንድም ንጉሥ የሚነግሥ በት ጊዜ ደርሷልና ሦስት ጊዜ መላልሶ ተናገረው አሁን ሳሙኤልና ዳዊት የሚያጠፏት ናቸውና ምዕራፍ ሀ ጉባኤ ፅ ወሀሎ ጳ ብእሲ ሌዋዊ ወይነብር ውስተ አስዱደብር ዘደብረ ኤፍሬም ወነሥአ ሎቱ ውእቱ ብእሲ ብእሲተ ዕቅብተ እምቤተ ልሔም ዘይሁዳ በኤፍሬም ዕጣ በአንድ አገር ውስጥ ካህን ሁኖ የሚኖር አንድ ሰው ነበረ ይህም ሰው የይሁዳ ዕጣ ከምትሆን ከቤተ ልሔም ሕግ የምትጠ ብቅለትን ሚስት አግብቶ ይኖር ነበር ወተምዐቶ ዕቅብቱ ወኃደገቶ ወአተወት ቤተ አቡሃ ቤተልሔም ዘይሁዳ ወነበረት ሀየ መዋዕለ ፀተ አውራኃ ከዕለታት አንድ ቀን ሚስቱ ተጣላችውና ትታው የይሁዳ ፅጣ በምትሆን በቤተ ልሔም ወደ አለ አባቷ ቤት ሄደች በዚያም አራት ወር ያህል ተቀመጠች ኦሪት ዘመሳናፍንት ምዕራፍ ሀ ወተንሥአ ምታ ወሖረ ወተለዋ ከመ ይትአረቃ ወያግብኣ ኀቤሁ ወቀልዔሁ ምስሌሁ ወቱ አእዱግ ወሖረ ቤተ አቡሃ ወርእዮ አቡሃ ለይእቲ ወለት ወሖረ ወተቀበሉ ባሏም ታርቆ ወደእርሱ ይመ ልሳት ዘንድ ተከትሏት ሄደ ብላቴናውን አስከትሎ ሁለት በቅሎሉ አስጭኖ ወደአማሣማቱ ቤት ሄደ የዚያችም ልጅ አባች ሲመጣ አይቶ ሄደ ተቀበለው ወአብኦ ውስተ ቤቱ ወነበረ ምስሌሁ ሠሉሰ መዋዕለ ወበልዑ ወሰትዩ ወቤተ ህየ ያም ካህን ሚስቱን ታርቆ ከአማቱ ጋር ሦስት ቀን ያህል ተቀመጠ በሦስተኛውም ቀን በልተው ጠጥተው ከዚያው አደረ ወአምዝ አመ ራብዕት ዕለት ነቅሐ በጽባሕ ወተንሥአ ይሑር ወይቤሎ አቡሃ ለይእቲ ወለት ለሐሙሁ አዕንዕ ልበከ ወብላዕ ፍተ ኅብስት ወእምዝ ተሐውሩ ከዚህ በኋላ በአራተኛዬቱ ቀን ማለዳ ከአንቅልፉ ነቅቶ ለመሄድ ተነሳ የዚያችም ብላቴና አባት አማቹን ልብህን አፅንተህ ጥቂት እህል ቅመስ ከዚያ በኋላ ትሄዳላችሁ አለው ህህህህህ«ፎከበዐዘቲከዐ ወነበሩ ወበልዑ ጀኤሆሙ ኅቡረ ወሰትዩ ወይቤሎ አቡሃ ለይእቲ ወለት ለውእቱ ብእሲ ቢት ዮምኒ ወይትፈሣሕከ ልብከ ከዚህ በኋላ ሁለቱም ተቀም ጠው በአንድነት በሉ ጠጡ የዚያችም ብላቴና አባት ያን ሰው ዛሬም ልብህን ደስ ብሎት እደር አለው ሄ ወተንሥአ ውእቱ ብእሲ ይሑር ወአገበሮ ሐሙሁ ወካፅበ ቤተ ህየ ከበሉ ከጠጡ በኋላም ያ ሰው ሊሄድ ተነሣ አማቱ ግድ ብሎ ማለደው ዳግመኛ ከዚያ አደረ ቿ ወነቅሐ በጽባሕ አመ ሐምስ ፅለት ከመ ይሑር ወይቤሎ ሐሙሁ አቡሃ ለይእቲ ወለት ብላዕ እክለ ወእምዝ ተሐውር እስከ የዓርብ ፀሐይ ወበልዑ ወሰትዩ ኤሆሥ በአምስተኛውም ቀን ይሄድ ዘንድ ማልዶ ተነሣ የዚያች ብላቴና አባትም እህል ብላ ከዚያ በኋላ ፀሐይ እስኪገባ ድረስ ትሄዳለህ አለው ከዚህ በኋላ ሁለቱም ተቀምጠው በሉ ጠጡ ሀ ወተንሥአ ውእቱ ብእሲ ከመ ይሑር ውእቱ ወዕቅብቱ ወቀሩል ዔሁ ምስሌሁ ወይቤሉ ሐሙሁ አቡሃ ለይእቲ ወለት ናሁ መስየ ያፀ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ሀ ወተቁልቁቄለ ሀሐይ ኅድር ዝየ ዮምሥኒ ወንበር ዝየ ወይትፈሣሕከ ልብከ ወትገይሥ በባሕ ፍኖተ ክሙ ወተአቱ ቤተከ ከበሉ ከጠጡ በኋላ ያ ሰው ሚስቱን ይዞ ብላቴናውን አስከ ትሎ ተነሣ የዚያች ብላቴና አባት አማቱ ፀሐይ ተዘቅዝ ቋል መሽቷልና ዛፊም ክዚህ ኣደር ልብህንም ደስ ብሉች ተቀመጥና በጧት ተነሥታ ችሁ ገሥግሣችሁ ትገባላ ተሁ አለው ወአበየ ውአቱ ብአሲ በይተ ወተንሥአ ወሐረ ወበጽሑ አስከ ገና በኢያቡሴዎን አንፃር ሳሉ ፀሐይ ፈጽሞ ተዘቀዘቀ ብላቴ ናውም ጌታውን ኢየሩሳሌም ከምትባል ከዚያች አገር ደርሰን በውስጧ አንደር አለው ወይቤሎ አግዚኡ ኢይግኅሥ ውስተ ሀገረ ነኪር አንተ ኢኮነት ዘደቲቂተ እስራኤል ንኅልፍ እስክ ገባዖን ቴታውም ወደገባዖን እንሂድ አንጂ የጽኤል ልጆች ወደ አልሆነች ወደባዕድ አገር አልሄድም አለው ወይቤሉ ለተሩሬልዔሁ ነዓ ንግጎሥ ዉስተ ለዱ መካን ቅድመ ኢያቡሴዎን አንተ ይእቲ ወንኅድር ውስተ ገባዖን እንተ ኢየሩሳሌም ወምስሌሁ ቱ አዕዱግ ፅዑናን ወይእቲ ፅቅብቱ ምስሌሁ ስማ ራሣ ውስተ አሐዱ መካን ያለውን ያም ሰው በአምስተኛው ቀን አሳድርም ብሉ ተነሥቶ ሄደ። በቤቴል ተተክሳ ነበርና ከሀገራ ቸው ተነሥተው ወደቤቴል ወጡ ለነ ለደቂቀ ኤል ብሎ ይገጥሟል ለአሥራ አንዱ ነገድ ለኛ ነገደ ብንያምን መስፍን ሁኖ የሚዋ ጋልን ማን ይዝመት ብለው ቃለ እግዚአብሔር ጠየቁ እግዚአብሔርም በዚያ ወራት ይሁዳ የሚባል ሰው መስፍን ተሹሞ ነበርና ይሁዳ አለቃ ሁኖ ይዝመትላችሁ አንድም ነገደ ይሁዳ ፊታውራሪ ይሁን በዕዘ« ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ተው ገጠሥ ከሃ ሀ ወተንሥኡ ደቂቀ ኤል ወኃደሩ ላዕለ ገባዖን አሥራ አንዱ ነገደ ኤልም ከቤቴል ተነሥተው ገባዖን ሠፍረው አደሩ ወወፅኡ ኩከሉሙ ፅደወ ኤል ውስተ ቀትል ምስለ ብንያሟ ወተአኃዝዎሥሥ በገባዖን አሥራ አንዱም ነገደ ኤል ጓዝ ጠባቂ ሳይተዉ ከብንያም ልጆች ጋራ ለመዋጋት ወደ ሰልፍ ወጥተው በገባዖን ተያያ ዚቸው ተቄራቁቄሷቸው ወወዕኡ ደቂቀ ብንያሟ እምሀገር ወቀተሉ እምኤል ተ የየ ወተ ብእሴ ይአተ አሚረ እለ ወድቁ ውስተ ምድር ነገደ ብንያምም መንገድ ሳይ መታቸው ከሀገራቸው ወጥ የኣል ልጆችፖ ሁለት ዕልፍ ቪሁለት ሺህ ገደሉ ያን ጊዜም በገደል ወድቀው በባሕር ጠልቀው የሞቱ ብዙ ናቸው ወተጻንኡ ደቂቀ ኤል ወዳግመ ወፅኡ ይትቃተሉ ውስተ ዝንቱ መካን ኀበ ተቃተሉ አመ ቀዳሚት ዕለት ህየ የእስራኤል ልጆችም አሥራ አንዱ ነገድ ተጽናንተው በመጀመሪያ ቀን ወደተዋጉ በት ቦታ ይዋጉ ዘንድ ዳግመኛ ወጡ ኦሪት ዘመሳፍንት ሦፅራፍ ወዐርጉ ደቂቀ ኤል ወበከዩ ቅድመ እግዚአብሔር እስከ ሠርክ የእስራኤልም ልጆች ድል በመሆናቸው ወደ እግዚአብ ሔር ማደሪያ ወደቤቴል ወጥ ተው አስከ ሠርክ ማታ አለቀሱ ወተሰአሉ ኀበ እግዚአብሔር ወይ ቤሉ ንድግምኑ ዓዲ ተቃትሉ ምስለ ብንያሚ እጉነ ወይቤሉሙ አግዚአብሔ ከወንድሣችን ልጆች ጋር ዳግመኛ አንዋጋን ብለው እግዚአብሔርን ጠየቁ እግዚአብሔርም ወደ እነርሱ ዝመቱ አላቸው ወመጽኡ ደቂቀ ኤል ኀበ ብንያሟሜ አመ ሣኒታ ዕለት የእስራኤል ልጆች ይህ በተደ ረገ በማግሥቱ ወደ ነገደ ብንያም መጡ ራ ወወፅዕአ ደቂቀ ብንያሚ ወተ ጻ ልፆዎሥ ተልቃሠሥ አሥ ሳኒታ ዕለት እፖገባዖን የብንያም ልጆችም በማግሥቱ ወጥተው በጦርነት ተቀብለው ተዋጓቸው ወቀተሉ እምኔሆሙ የየፈወቿ ተ ብአሴ እለ ወድቁ ውስተ ምድር ወኩሉሥሙ እለ ይፀውሩ ኩናተ ከነሱም አሥራ ስምንት ሺህ ሰው ገደሉ በገደል ወድቀው በባሕር ጠልቀው የሞቱም ብዙ ናቸው ሁሉም ለጦር አርጉ ኀቤሆሥ ከብንያም ። አሉት ወይቤሉሙ አግዚአብሔር ዕርጉ አስሥ ጊሥመ አገብፆሙሥ ውስተ እዴክሥ አግዚአብሔርም ነገ የብንያ ኦሰጣችኋለሁና ዝመቱ አላቸው ሐተታ እስከ አሁን ዕርጉ አንጂ አገብኦሙ አላለም ነበር አስራኤልን የተጣላበት ነገር ነበርና ከአሥራ አንዱ ነገድ ክፉ ክፉ ሰዎች ነበሩና ክፉዎቹ በክፉ ሰዎች እጅ ይጥፉ ብሉ አሁን ግን ነገደ ብንያምን በአሥራ አንዱ ነገድ እጅ የሚጥላቸው ነውና ወአንበሩ ደቂቀ ኤል አለ የዓግትዋ ለገባዖን አሥራ አንዱ ነገድ የገባዖንን ዙሪያ የሚከቡ ድብቅ ጦር አኖሩ ወ ወተአኃዝዎሙ ደቂቀ ኤል ለብንያሟ አመ ሣልስት ዕለት ወተቃተልዎሥ በኀበ ገባዖን ከመ ቀዲሙ በሦስተኛውም ቀን አሥራ አሰለስወየከዐዩበየዘሀ ፍኖት አሕቲ እንተ ለሴቴል ወአሕቲ ምን ልጆች በገባዖን ገጠሟ ቸው እንደመጀመሪያውም ይዋጓቸው ጀመር ቋወፅ ወወዕኡ ደቂቀ ብንያሟ ወተቀበልዎሙ ለሕዝብ ወጉዩ እምኀበ ሀገር ወአኀዙ ይትቃተሉ እምሕዝብ ከመ ቀዲሙ በውስተ ታዐርግ ፊታ ለገባዖን በውስተ ገዳም የየ ብአሲ አምኤል የብንያምም ልጆች ወጥተው አሥራ አንዱን ነገድ ገጠሟ ቸው የእሥራኤልም ልጆች ከከተማው ሸሽተው አንዲቱ ወደቤቴል አንዲቱ ወደገባዖን በምታወጣ ጐዳና እንደ ቀድሞው ይዋጉ ጀመር ያን ጊዜም ከአሥራ አንዱ ነገድ የነበሩ ሰዎች ሦስት መቶ ሺህ ያህላሉ ስተታ የወጡት አራት ሥተጉ ሺህ ነበሩ አርባው ሺህ በሁለት ጊዜ ጦርነት ስሳው ሺህ በገደል ወድቀው በባሕር ጠል ቀው አልቀዋልና ወ ወይቤሉ ደቂቀ ብንያሚ ይመውቱ ቅድሜነ ከመ ቀዲሙ ወይቤሉ ደቂቀ ኤል ንገየይ ወናርኅቆሙ እምሀገር ውስተ ፍናዊ የብንያምም ልጆች እንደ ቀድሞው ከፊታችን ይሸሻሉ ብለው አጽንተው ይዋጓቸው ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ነበርና አሥራ አንዱ ነገደ እስ ራኤል የሸሸን መስለን ከሀገር ወደጐዳና አናርቃቸው አሉ ለመክበብ እንዲመቻቸው ወ ወተንሥኡ ኩሉሙ ዕደወ ኤል እምነ መካኖሥ ወጦተ ቱ ሉ በበአልታምር መ ገቶሙ ሶጽኣል ተባኣሱ በመካሥ እም ገበ የአስራኤል ሠገ ነ ኣ ሸሸተው በበኣልታምር ከደረሱ በኋሳ አሣባ ይዋጉ ጀመር ከባቢ ድብቅ ጦር አድርገው ያኖሯቸውም ሰዎች ከገባዖን ምዕራብ ከተሠ ወሩበት ቦታ ሁነው ያወኩ ይደነፉ ጀመር ወ ወገብኡ እንተ ዖን የ ብእሲ ወጸንዐ ቀትሪ ኢያአመሩ ከሥ ትድሜሃ « አከየ ሀ» ከኤል የተመረጡ ዕልፍ ሰዎች ወደገባዖን ፊት ለፊት ገቡ ሰልፉም እየጸና ሄደ የብንያም ወገኖች ግን ፍዳ ኃጢአታቸው እንደደረሰባ ቸው አላወቁም ነበርና ወ ወአውደቆሙ እግዚአብሔር ለብንያሟ ቅድመ ኤል ወቀተል ዎሙ ደቂቀ ኤል ለብንያሚ ተ የየፈ ወዛ ወስደጀሃተ ወኩሉሙ አለ ይፀውሩ ኩናተ መልስ ብለው ኅሩያን እም እግዚአብሔርም የብንያምን ወገኖች በኤል ፊት ጣሳ ቸው የኤል ልጆች ነገደ ብንያምን አጠፏቸው ያን ጊዜ የሞቱት ሃያ አምስት ሺህ አንድ መቶ ናቸው የሞቱትም ሁሉ በቀኝ አጃ ጦጦ የሚጠረውጦና ሁለት እልፍ አምስት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ ስድስቱ መቶ በኩኩሐሬሞን ገብተው ድነዋል ወርእየ ብንያሟ ከመ ተቀትለ ወጦሀብዎመሥ ኤል መካነ አስመ ተአመኑ በማዕገቶሙ ዘሜመ ላዕለ ገባዖን የብንያም ወገኖችም ድል እንደ ሆኑ አይተው ኢል ዖን ሯ ም ነ ና ሪ የወንድ በር ወ ወሖሩ አልክቱ እለ ዐገቱ ወቀተልዋ ለሀገር በአፈ ሐቂን ገባዖንን ከበው የተተመጡትም አርበኞች ከተማ ገብተው አገሩን በአሳት ሰውን በስለት አጠፉ ወ ወአዘዝዎሙ ኤል ለአለ የዓግቱ ከመ በሐዒን ይቅትልዎሙ ወያዕርግዎሙ ለጢሰ ሀገር ከመ ማኅፈድ ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራና ገባዖንን የከበቡ ሰዎችን ከሰልፍ ያመለጡትን በጦር ወግተው ይገድ ሏቸው ዘንድ የአገሪቱንም ጢስ እንደ ግንብ ተጠቅሎ እንዲ ወጣ ያደርጉ ዘንድ አዘዋቸው ነበርና ኤልም «ወወሀብዎ። አሉ እነሆ የገለዓድ ወገን ከሚሆን ከኢያቢስ አንድ ሰው አልመጣም ነበር ወተፋቀዱ ሕዝብ ወናሁ አሐዱ ብእሲ ዘእምኢያቢስ ዘገለዓድ ኢሀለወ ሕዝቡም በየወገናቸው ቢቄ ጠሩ የገለዓድ ፅጣ ከሚሆን ከኢያቢስ አንድ ሰው ስንኳ ሳይመጣ ተገኘ ወለአኩ ህየ ማኅበሮሙ የየፈ ወ ተ ብእሴ እምደቂቀ ኃይል ወአዘዝዎሙ እንዘ ይብሉ ሑሩ ወቅትሉ ኩሉ እለ ይነብሩ ውስተ ኢያቢስ ዘገለዓድ በአፈ ሐዊን አንስተኒ ወሕዝበኒ የኤልም ወገኖች ኃይል ካላቸው ልጆች አሥራ ሁለት ሺህ ሰዎች ወደኢያቢስ ልከው የገለዓድ ፅጣ በምትሆን በኢያቢስ የሚኖሩትን ሁሉ ሴቶችንም ወንዶችንም በጦር እየወጋችሁ አጥፉ ብለው አዘዚቸው ወከመዝ ግበሩ ኩሎ ተባዕተ ወኩሎ አንስተ እለ የአምራ ብእሴ ቅትሉ እንዲህም አድርጋችሁ ባል ያገቡትን ሴቶችንና ሚስት ያገቡ ወንዶችንም አጥፉ አሏቸው ወረከቡ እምእለ ይነብሩ ውስተ ገለዓድ ተ ተ አዋልደ ደናግለ እለ ኢያአእመራ ብእሴ ወአምጽእዎን ውስተ ትዕይንት ውስተ ሴሎ ውስተ ምድረ ከነዓን በገለዓድ ከሚኖሩ ሰዎችም ወንድ የማያውቁ መቶ ደናግል ሴቶች አገኙ እኒህ ንም በከነዓን ምድር ውስጥ ወደ አለች ወደሴሎ ከተማ አመጣቸው ቭ ወለአኩ ኩሎ ማሣማኅበሮሙ ኀበ ብንያም እለ ውስተ ኩኩሐ ሬሞን ወጸውእዎሙ በሰላም አሥራ አንዱ ነገደ እስራ ኤልም ሁሉ በሬሞን ዋሻ ውስጥ ወዳሉ ወደ ብንያም ወገኖች ሰው ልከው በፍቅር ጠሯቸው አሁን ወሀብዎሙ አንስተ የሚል ነውና እንደ አርእስት አነሣቸው ወገብኡ ብንያሚ ኀበ ደቂቀ እስራኤል በእማንቱ መዋዕል ወወሀብዎሙ አንስተ ዘአሕየዉ እምአንስተ ኢያቢስ ዘገለዓድ ወሠምሩ በዝንቱ በዚያም ወራት ከሞት የተረ ፉት የብንያም ልጆች ወደ ኤል ልጆች መጡ የኤል ልጆችም የገለዓድ ዕጣ ከሚሆን ከኢያቢስ ከሞት ያዳኗቸውን ሴቶች ሚስቶች ይሁኗችሁ ብለው ሰጧቸው የብንያም ልጆችም በኢያቢስ ሴቶች ግቢ ደስ አላቸው ጥፋትን ኦሪት ዘመሳፍንት ምዕራፍ ወሕዝብኒ ተኳነንዎሙ ለብን ያሚ እስመ ገብረ እግዚአብሔር ቀትለ በውስተ ኤል እግዚአብሔር በአሥራ አንዱ ነገደ ኤል መካከል ሰልፍን አዝዞ ነበርና ሕዝቡም የብንያምን ልጆች ተዋቀሷቸው ሻ ወይቤሉ ሊቃናተ ሣኅበር ምንተ ንግበር በእንተ አለ ተርፉ ሕዝብ በበይነ አንስት እስመ ጠፍኣ አንስት እምብንያሚ የማኅበሩም ሽማግሌዎች ከብንያም ነገድ ሴቶች ጠፍተ ዋልና ከሞት ስለተረፉት ስለስድስቱ መቶ ሰዎች የሚስ ቶቻቸውን ነገር ምን እናድርግ አሉ ወይቤሉ ርስት ተርፈ ለብንያሚ ወኢትደምሰስ ሕዝብ እምኤል ለብንያም ልጆች ርስት ቀረባ ቸው አንዲቱ ወገን ከአስራ ኤል ተለይታ አትጥፋ አሉ ወንሕነኒ ኢንክል ውሂቦቶሙ አንስተ እምአዋልዲነ እስመ መሐሉ ደቂቀ ኤል እንዘ ይብሉ ርጉም ውእቱ ዘይሁብ ብእሲተ ለብንያሚ እኛም ከልጆቻችን ሚሜስት እንዳናጋባቸው ለብንያም ልጆች ሚስት የሚሰጥ ሰው ርጉም ይሁን ብለው የኤል ልጆች ምለዋልና ነለባለባላፎወቶከዐክበቲከር ወይቤሉ በዓለ እግዚአብሔር በሴሎ እመዋዕል በበመዋዕሊሁ ውእቱ እመንገለ መስኣ ለቤቴል ወበጽጽባሒሃ ለፍኖት እንተ ተዐርግ እምቤቴል ለሰቂማ ወእመንገለ ዓዜባ ለሌብና እንግዲህ ወዲህ ከአንዱ ዘመን በየወራቱ የሚደረግ የእግዚአ ብሔር በዓል ከቤቴል ወደ ሰቂማ በምታወጣው ጉዳና ምሥራቅና በቤቴል አንፃር በሌብና በስተግራ ባለች በሴሎ ይሁን አሉ ወአዘዝዎሙ ለደቂቀ ብንያሚ ወይቤልዎሙ ሑሩ ወተኀብዑ ውስተ ዓፀደ ወይን ወተዐቀቡ አዋል ዲሆሙ ለእለ ይነብሩ ውስተ ሴሎም እንዘ ይትዋነያ በመስንቆ የብንያምንም ልጆች ሔዳችሁ በወይን ቦታ ተሠወሩ በሴሎም የሚኖሩ ሰዎች ልጆችን መሰንቆ እየመቱ ሲጫወቱ ተጠባበቁ ወትወፅኡ እምዓፀደ ወይን ወምሥጡ ለክሙ አንስተ እምአ ዋልደ ሴሎም ወእትዉ ውስተ ብንያሚ ያን ጊዜ ከተሠወራችሁበት ከወይኑ ቦታ እየወጣችሁ በሴሎም ካሉ ልጆች ለእናንተ አንዳንድ ሚስት እየነጠቃችሁ ወደ ብንያም ዕጣ ተመለሱ ብለው አዘዚቸው ኦሪት ዘመሳፍንት ወለአመ መጽኡ አበዋዊሆን ወአኃዊሆን ይሳነኑክሙ ንብሉሥ መሐርዎሙ አስመ ኢያውዕኡ አንስቲያሆጭ አእአምቀትል አስመ አኮ አንትሙ ዘወሀብክምዎሥ በአማንቱ መዋፅል ኢትነስሔሑ አባቶቻቸውና ወንድሞቻቸ ውም ይጣሏችሁ ዘንድ ቢመጡ ሂስቶቻቸውን ወደ ጦርነት አሳወጡምና ማሯቸው በዚያ ወራት ልጆቻችሁን አናንተ የሰጣችኋቸው አይደ ለምና አትጸጸቱ አንላቸዋ ለን አሏቸው ወገብሩ ከማሁ ደቂተ ብንያሟ ወነሥኡ አንስተ በኋላቄሆሙ እምእለ ይትዋነያ ወተማሠጥዎን ወአተዉ ወገብኡ ውስተ ርስቶሙ የብንያም ልጆችም አስራኤል አንደ ነገራቸው አደረጉ ከሟ ጫወቱት ልጆች በጥራሻቸው ጠን ሴቶችን ነጥቀው ይዘው ወደርስታቸው ተመለሱ ፀዐናደቁ ሉሥሙ አህጉረ ውስቴቶን እኒህንም ሴቶች ይዘው ተመል ሰው የጠፋውን አገር አቅን ተው ኖሩ «ወለአህጉሪ ሆሙኒ አውዓይዎን በእሳት» ብሎ ነበርና አንዲህ አለ ወአተዉ አምህየ ደቂቀ እስራኤል ብእሲ ብእሲ ውስተ ሕዝቡ ወውስተ ነገዱ ወአተዉ አምህየ ብአሲ ብአሲ ውስተ ርስቱ ወነበሩ ምዕራና የኤል ልጆችም አንዱም አንዱ ከሴሉ ተነሥተው ወደየወገናቸው ገቡ ነገደ ብንያምም አንዱም አንዱ ከሴሉ ተነሥተው ወደርስ ታቸው ገቡ ወበአሣንቱ መዋፅል አል ቦሙ ንጉሥ ለኤል ብእሲ ብእሲ ቀድመ ዘአደሞ ይገብር አዕይንቲሁ በዚያም ወራት ለኤል ንጉሥ አልነበራቸውምና አንዱም አንዱም ሰው በፊቱ የወደደ ውን ያደርግ ነበር ሐተታ የማይገባ ሥራ መሥራታቸው የሚሠራ የሚቀጣ ንጉሥ ባይኖራቸው ነው ለሣማለት ንጉሥ የሚሟነግሥብት ጊዜም ደርሷልና አልፎ አልፎ አነሣው ተፈጸመ ኦሪት ዘመሳፍንት የመሳፍንትን ነገር የሚናገር መጽሐፍ ደረሰ ተፈጸመ ለእግዚአብሔ ክብር ምስጋና ይግባው ወስብሐት ለአግዚአብሔር ኦሪት ዘሩት ዜና ዘሩት ሲል ነው የሩትን ነገር የሚናገር መጽሐፍ ይህ ነው ይህ አርእስት ነው ዞቱ ት ለመጻሕፍት አርአስት ሲሰጡ አርአስት ሰጥተውታል እሷ ግን ነገሯን «ወኮነ በመዋዕለ ይኬንኑ መሳፍንት» ብላ ትጀ ምራለች ምዕራፍ ፅ ወኮነ በመዋዕለ ይኬንኑ መሳ ፍንት መጽአ ረኀብ ውስተ ብሔር መሳፍንት በሚገዙበት ወራት እንዲህ ተደረገ በሀገሩ ረኀብ ሆነ ኮነ ያለውን መጽአ ረኀብ ብሎ ገለጠው ወሖሐረፈ ፅ ብእሲ አምቤተልሔም ዘይሁዳ ከሠ ይንበር ውስተ ሐቅለ ሞዓብ ውአቱ ወብእሲቱ ወቱ ደቂቁ አንድ ሰው ከሚስቱና ከሁለቱ ልጆቹ ጋራ በሞዓብ አውራጃ ይኖር ዘንድ የይሁዳ ክፍል ከምትሆን ከቤተልሔም ተነ ሥቶ ወደ ሞዓብ ሔደ ወስሙ ለውእቱ ብእሲ አቤሜ ኦሪት ዘሩት ምዕራና ስ ሌክ ወስመ ብእሲቱ ኑሐሚን የዚያ ሰው ስሙ አሜቤሌክ ነው የሚስቱም ስም ኑሐሚን ህህህህህ«ፎከወዐኋበዐዘቲከዐ ማለት ብዝኅት ይባላል ኑሐሚን ጥዕምት ፍሥሕት ማለት ነው ወአስማሣተ ደቂቁ ቱ መሐጠሉን ወኬሌሊዎን ኤፍራታውያን እም ቤተልሔም ዘይሁዳ ወሖሩ ውስተ ሕቅለ ሞዓብ ወነበሩ ህየ የሁለቱ ልጆቹም ስሣቸው የይሁዳ ዕጣ ከምትሆን ከቤተ ልሔም ወገን የሚሆኑ የኤፍ ራታ ሰዎች መሐሉንና ኬሌ ዎን ይባላል እነሱም ወደ ሞዓብ አውራጃ ሔደው በዚያ ተቀመጡ ወሞተ አቤሜሌክ ምታ ለኑሐ ሚን ወተርፈት ይእቲ ወደቂቃ ኤሆሙ የኑሐሚን ባሏ አቤሜሌክ በሞዓብ ሞተ እርሷ ከሁለቱ ልጆቿ ጋራ ብቻዋን ሠረኙፕ ጋወሥኡ ሎሙ አንስተ ሞሩዓባ ወውያተ ስሣ ለአሐቲ ኡርፍ ወስ ለካልዕታ ሩት ወነበሩ ህየ ወአከለ ተ ዓመተ እነሱም ዘመድ እናብጅ ብለው ከሞዓባውያን ሴቶች ሚስት አገቡ ሞጨዓባውያት ሴቶችን አገቡ የአንዲቱ ስሟ ዑርፍ የሁለተኛዬቱ ስሟ ሩት ይባላል በዚያም አሥር ዓመት ያህል ኖሩ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact