Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

07 መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ (1).pdf


  • word cloud

07 መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ (1).pdf
  • Extraction Summary

ክሣደ ልቡናህን አጽንተሃልና ራስህን በገሬከፍከፍአድርገሃልና ይኽንን ነገር። ከኢየሩሳሌም ማርኮ ያመጣቸውንልጆች አበቶቻቸው እንደሚያደርጉ የእግዚአብሔ ርን ትእዛዝ ሁሉ ሥራቱንና ሕጉንም ጧትና ማታም መሥዋዕት ይሠዋ ነበር ከዚያች ከረከሰች መሥዋዕትም ይበላ ነበር ሥራው ሁሉ»ለ ፍርድ ነውእንጂፍርድየለ ውም ከሥልጣኑ በታች ያሉ አሕዛብን የሚያስደነግጥ ሁኗልና እንደ ወደደ ግብ ርን ያስገብራቸው ነበር ። በመግባትህሀናበመውጣት ክባሕርይህሀ በተ ወለደ ልጅሀም በመንጋዎችህና በድልቦ ችህምእጅህንምባኖርክበት ሥራ ሁሉሎ በልብህም ባሰብከውሁሉ ዶስ ሮይልሃል እንዲህ ታደርግ ዘንድ ትሠራ ትተክል ታፈርስም ዘንድ ክእግዚአብሔር ዘንድ ሥልጣንተፅጥቶሃልናሁሉይታዝዝልሃል። የተዋረዱትን ክፍ ከፍ የሚያደርግ የወይ ቁትንም የሚያነሣእአሱ ነው ። የኃጢአተኞች ሰዎች ሥራ ግን የቅሚ ና የኃጢአት የዝሙትና የበደል የስስ ትና የክዳት ሥራ ነው በበደል መስከ ርና የፅውን ገንዘብ መቀማት ነው ። ወደ አራስሌሴትም መሄድ ነው ። ቅሀም የተመረቀ ነው ። ያጥኑ ቨንድ ጥናቸውን ይዘው ሄደው አጠኑ እግዚአብሔር ግን ልመናቸውን አልተቀበለምበጥናቸውባለአእሳትምትቃ ጠሉ እሳት እንደሚያቀልወጠው ሰምም ቀለጡ ከነላቸው አንድ ሰው ስንኳ አል ቀረም በሰውነታቸው መቃጠልጥናቸው ከብሯል ብሏልና ለእግዚአብሔር ትእዛዝ ወደ ። ሥራ ይሠሩበትዘንድልዩ በሆነችድ ኳን ለሙሴ ያዘዘውን ሁሉ አዘዛቸው።« ለኃጢአተኞችም ሰዎች እስክ ዘላለም ድረስ መውጣ ወደሌላት ወደዴገሃነም ይገቡዘንድ እንዴቪሁ አላ ቸው። አውሬዎች ይበሏታልና ትሎችም በመቃ ብር ይበሏታልና ሥጋችን ግን በሁሉ። የአሬትን መጽሐፍ ሳታውቅ የመጻሕፍት ንም ቃል ስታስተምር ስለዚሀም ነገር ዳትህ ሰውን ከማሳትህ ሳትማር በቀረሀ ይሻል ነበር። በክሩትምህርትሀበጣይረባታቃልህየእግ ዚአብሔርን ወገን ስታስክድ የመጻሕፍት ቃል በላወቅሀ በተሻለህ ነበር። መንቀጥቀጥና ፍርሃትም ዋዕይና ቀቅ ውርጭም በሚደረግበት ቀን። ጌታ ከባርያው በማይከብርባት ቀን አመ ቤትም ክከባርያዋ በማትከብርበት ጊዜ ። እንደቪሁ ሁሉመቃብርምሥጋናነፍስን ታስገኝ ዘንድ እግዚአብሔር እንደ ዘራ በት ሰዎችን ታስገኛለች እግዚአብሔር የዘራቸው ሥጋና ነፍስ ተዋሕደው ይነ ሣሉ እንጂበጎ ሥራ። ነጋሪት የሚመታበት ሰዓት በደረሰ ጊዜ። ክፉዎች ከሆኑ ከአዳም ልጆች ሁሉ እንድሰለውስንኳይድንዘንድከማይወዱ ክሠራዊቶቹ ክአጋንንትም ጋራ ። እንደቪሁምሁሉይህች ቅንጣትከውኃና ከነፋስ ከመሬትም ጠል ተነሥታ ትበቅላ ለች ስንዴ ያለ ፀሐይ ፍሬ ማፍራት አይችልምናፀሐይግንስለእሳትፈንታ ነው። የሞቱ ሰዎች መነሣትን የማታምኑ ሰዎችምን ያሀል ስተትን ትስታላችሁ ወደማታውቁትም ፀታ በወሰዷችሁ ጊዜ የማይረባ ጸጸትን ትጸጸታላችሁ የሞቱም ሰዎች በነፍስና በሥጋ ተዋሕደው የሚነ ሠትን መነሣት ስለ አላመናችሁ ሰዎች ወደ።ገሃነምም በጣሏችሁ ጊዜ። ችም የመለሳቸውን ብዙ ሰዎችን ሰብስበ ለጐዳናችንም ስንቅ ባልያዝንጊዜ ለሰው ሸልና አንቺ ምድር ክንቺ የተነሣወዮ ነታችንም ልብስ በሌለን ጊዜ ። የማይሞቱ መስሏቸው የሰውን ገንዘብ በግፍስለሰበሰቡባልንጀሮቻቸውንየሚ በድሉሰዎች እንዳይመኩየኃጢአተኞች ስዎች ጥፋታቸው እንደዚህ አንድ ጊዜ ነው። ሥፊቱንና ሕጉን ያጠበቁ ሰዎችንግን ከበረከቱ አያስቸግራቸውም የስመኑትን ሁሉይሰጣቸዋል ከባሕርያቸው የተወለደ ልጃቸውንና የምድራቸውንም ፍሬ ይባር ክላቸዋል እንጂ ። ከጋጢአቱሁሉይርቁዘንድሠራላቸው እንጂ ክአክግዚብአሔር ሕግ እንዳይወጡ ሙሌሴለእስራኤል ልጆች እንደዚህ ሠርቶ ላቸው ነበር ። ዙሉፈጽመው ይርቁ ዘንድ አሸቫ ቸው ። የእግዚአብሔርን ፈቃድ ካደረጉ ክሴትና ከአዳም ተወልደዋልና በአግዚአብሔር ቃል ያመኑ በትክዛኩም ፀንተው የኖሩ ሰዎች እነሳቸው የደጋግ ፅዎች ልጆች ይበላሉ።

  • Cosine Similarity

እቡግንየሞዓብናየኢሎፍሊንየሶርያን የምድያምን የግብፅንም ሰዎች ያስነሣባ ቸው ነበር ጠላቶቻቸውም ድል በነሷ ቸውጊዜይጮሁያለቅሉነበር መከራ በፀኑበቸው ጊዜ ባስገበሩዋቸውም ጊዜ በገቧዉቸውም ጊዜ እግዚአብሔር በወደደ በት ጊዜያድናቸው ዝንድ መሳፍንትን ያስነሣላቸውነበር ። ይኸንን ክየ ከሰማ በኋላበጎ ሥራ መሥ ራትንአላቃለለም እግዚአብሔር ይቅር በላቸው ጊዜ የእስራኤል ልጆች የሚም ሩትን በጎውን ሥራሁሉመሥራት አላ ቃለለም ከሕጉም ክተላለፉ በኋላ እግዚአ ብሔር በመከራው በገረፋቸውጊዜ ያለቅ ለስሉይጮሁም ነበር ዳግማኛም ይቅር ይላቸውነበር ሕጉንም ይጠብቋት ነበር። የዚያን ጊዜ የእስራኤል ልጆች የሚመ ኩባትን ሥራ ሁሉ ከሰማ በኋላ የእግዚ አብሔርን ሕግ በመጠበቅ እንደነሳቸው ይመካ ነበር ። እግዚአብሔርን ይፈሩት ነበር ገንዘባቸው ንም ለድኃ ይመጸውቱ ነበር አባታቸ ውም አደራ ያላቸውን ሁሉ ይጠብቁ ነበር እናት አበቱ የሞቱበትን ልጅንና በልቲቶችንም በችጋራቸው ጊዜ ያረጋጓ ቸውነበርእናትናአባትምይሆኗቸውነበር ከሚበድሏቸው ሰዎች እጅ ያስጥሏቸው ከገኛቸው ሁከትና ኀዘንም ሁሉ ያረጋጓ ቸውነበር ። ፈጣሪያቸው እግዚአብሔር የሚወደው ሥራ ሁሉ በነሳቸው ዘንድ የለም ። አሳዝነውታልና ክፉ ሥራ የሠሩ ፅዎች ንም አስነሥቶፈርዶ ወደገሃነም ይወስዳ ቸዋል። የኃጢአተኞች ሰዎች ሥራ ግን የቅሚ ና የኃጢአት የዝሙትና የበደል የስስ ትና የክዳት ሥራ ነው በበደል መስከ ርና የፅውን ገንዘብ መቀማት ነው ። ሪያው ቤተ መቅደስንአስቀድሞ ያፈርስ እግዚአብሔር የመረቀው ወገን ወደዚህ ዘንድ በወደደ ጊዜ እግዚአብሔር ወገኖ አገርመጥቷልና በለዓምም እግዚአብሔር ቹን ተፄዋቷልና ወደማያውቀት አገር የመረቃቸውእስራኤልንእኔአልረግምም ወደአሕዛብማርከውወሰዷቸው። የእግዚአብሔርን ሕግ ቸል ያሉ ሰዎች ግንምድርእንዳሰጠመቻቸውእንደቆሬ ልጆች ይሆናሉ። የከለዳውያን ንጉሥ ሠራዊት ግንሊወ ጉት ወደው በከተማውና ባገሩአዴባባይ ሰፍረው ሳሉበሞተ ጊዜ ወጥተው አገ ሩን አጠፉ ከብቱን ሁሉ ዘረፉቅጥር መቃብያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተኖሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ፐር ዜጩዉ ካልፅ ። ነ ር ኃኗ ቋ መጽሐፈ መቃብያን ሃግ ኮ የኢትዮጵያ ኮርቶዶክስ ተኛጨሕዶ ቤት ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ፒከሬ ፎረተበጩልባ ጋጄክዕ። የእግዚአብሔርን ሕግ የጠበቁ ሰዎች በእ ግዚአብሔር ቃል ክመኑ ደጋግ ከሆኑ ከመኳንንቱና ከነገሥታቱ ጋራ ኀዘንና መከራ ። ነጋሪትም በተመታ ጊዜ የሞቱ ሰዎች እንዳይንጥቅሻ ፈጥነው ይነሣሉ ተነሥተ ውም በእግዚአብሔር ሬት ይቆማሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተኛሕዶ ቤት ክርስቲያን ሃይማኛትና ሥርዓት ፒከሬ ሐኑባ ርከዕ ሂርከ ር ከርክርጳክ ኀካ ህሆህሆኒሆመዩነቶክ ከልዕ ። በበጎሥራቸውዋጋቸውንያገኙሰዎች ግን ያን ጊዜደስ ይላቸዋል የሞቱ ሰዎችአይነሠምእያሉቸል ያሉሰዎች ከማይጠቅም ክፉ ሥራቸው ጋራየሞቱ ስዎችእንደተነሥበዩ ጊዜ የዚያን ጊዜ ያዝናሉ ። ክሩፉሥራየሠራክፉሰውፍዳ በሚቀ በልባትቀን ንጹሕ ሰውም ንጹሕ ሥራ እንደሠራ ዋጋውን በሚቀበልባት ቀን ኃጢአተኛ ሰውም ኃጢአት እንደሠራ የእግዚአብሔርን ሕግ የዘነጉ ሰዎች ፍዳ ውን በሚቀበሉባት ቀን በሚቆሙበት ቦታ ይቆማሉ ። ንጉሁምከድኃ በማይከብርበት ጊዜ ሽማ ግሌምከሕፃንበማይከብርበት ጊዜ አባት ከልጁ በማይከብርበት ቧዜ እናትም ከል ጅዋ በማትከብርበት ጊዜ ። በለጸጋ ክድኃ በማይክብርበት ጊዜ ትቢ ተኛም ከተዋረደ ሰው በማይከብርበት ጊዜ ታላቁም ከታናሹ በማይከብርበት ጊዜ ፍርድ የሚፈርድባት ቀን ናትና መቻያና ፍዳ የሚቀበሉባት ቀን ናትና ሁሉም ኃዉአት እንደሠራ ፍዳ የሚቀበ ልበትቀንናትና። የሞቱ ሰዎች መነሣትን ለማያምኑፅዎች ገሃነመ እሳት አለበቸው። እንደቪሁ ሁሉመቃብርምሥጋናነፍስን ታስገኝ ዘንድ እግዚአብሔር እንደ ዘራ በት ሰዎችን ታስገኛለች እግዚአብሔር የዘራቸው ሥጋና ነፍስ ተዋሕደው ይነ ሣሉ እንጂበጎ ሥራ። የሞቱ ሰዎች መነሣትን በሚያምኑና ፈቃ ዱን በሚያደርጉ ሰዎች ስሙ ይመስገን ዝንድ እግዚአብሔር በፍሬዋና በወይን እንጨት እንዲህ እደረገ ። የሞቱ ሰዎች መነሣትን የማታምኑ ሰዎችምን ያሀል ስተትን ትስታላችሁ ወደማታውቁትም ፀታ በወሰዷችሁ ጊዜ የማይረባ ጸጸትን ትጸጸታላችሁ የሞቱም ሰዎች በነፍስና በሥጋ ተዋሕደው የሚነ ሠትን መነሣት ስለ አላመናችሁ ሰዎች ወደ። የዚያን ጊዜ የሞቱ ሰዎች እንዲነሠ ያውቃሉ ለአዳም ልጆችሁሉ የሚሆን የሞቱሰዎች መንሣትን ስለ አላመኑእን ዲፈረድባቸውም ያውቃሉ ። የእግዚአብሔርን ፈቃድ ካደረጉ ክሴትና ከአዳም ተወልደዋልና በአግዚአብሔር ቃል ያመኑ በትክዛኩም ፀንተው የኖሩ ሰዎች እነሳቸው የደጋግ ፅዎች ልጆች ይበላሉ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال