Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ተጠሯችንን ፈፅሞ ከመዘንጋቴ የተነሳ ክርክር እንኳን እንደነበረን ያስታወስኩት ስምህን ከበሬ ላይ ዕፈህ ሰመለከት ነው በማለት ይቅርታ ጠይቆት ተመለሰ እንግዲህ ሱፊዎች ጥልቅ በሆነው የፈጣሪ ሐሳብና ምስጢር ላይ ለመከራከር የሚደክም እሱ ከንቱ ነውኒ ይልቁንስ ጠቢብ ሰው በራስ ፍለጋ ላይ ተሰማርቶ የሚጓዝ ማለት ነው ምክንያቱም ኃጢአትን እንደመቫትና እንደማሰብ ኘድሬጉ አይጐዳም ድርጊቱ ጊዜያዊና ኃላፊ ሲሆን መሻትና ፍላጐቱ ግን ተጣይና የማያቋርጥ ነው አንድን ኃጢአት በገላችን ማድረጉ በአእምርና በልብ ሲያኝኩት ከመኖር ጋር ሲነፃፀር ፍፁም የማይወዳደር ነው። በውስጤ የሌለውን እንደሆነ አድርጐ እንደመናገር የሚያሳፍረኝ ነገር የለም በማለት መለሱላቸው ድርጊቶቻችን ሁሉ በዕውቀት ካልታገዙ ዞሮ ዞሮ ጥፋት ማድረሳቸው አይቀሬ ነው የሱፊው መምህር በቦታው ይደርሳለ መምህሩም የሆነውን ሁሉ በርጋታና በጥሞና ካስተዋሉ በኋላ ለመሆኑ ይኸ የምታደንቁት ሰው እውቀቱ ምን ያህል ነው። ለጥያቄዬ አራት ዓመት በቂ ጊዜ ነውና ምላሽ ይዘህ እንደሆነ እንደትሰጠኝ አሁንም እጠይቅሃለሁ አሏቸው መምህራቸው ትዕግስት በኢብን አራቢም ልብ ውስጥ ነፍስ ዘርቶ መንቀሳቀስ የጀመረው ከዚያ ወዲህ መሆኑን አራቢ ይመሰክራሰለ ከሼሽኸ ሙዛፊር የትዕግስት ወግ አንድ እንመልከት ካሊፍ የተባለ የሱፊ ተማሪ ለምናኔ ጉዞ ይነሳና ምናልባት በበረሃ ውሃ ቢጠማው ከጉድጓድ ቀድቶ የሚጠጣበት ቅልና ገመድ ከያዘ በኋላ የቀረውን ሁሉ በአምላኩ ታምኖ ከቤቱ ይወጣል በበረሃ ማቋረጥ እንደደመረም ውሃ ጥም ይበረታበታል ጥቱት ርቀት እንደተጓዘ ግን በአንድ የጉድጓድ ውሃ አጠገበ አውሬዎች ዙሪያውን ከበው ውሃውን ሲጠጡ ይመለከትና ጠጋትጐ ይጀ ፈጠ ምሥራል አውፊምዎቹም የቫሊፍን ወደጉድጓዱ ሥመጠጋት ሲያዩ በታተናለሉ ነገር ግን ካሊፍ ሱፊዜዝም ጨ» ጨጨ ጨጨ»ጉቅኡጭጉቅጩ»ገመጨ በጉድጓዱ አጠገብ ሲደርስ ውሃጠዘዙ ጥልቅ ወደዘነ ርቀት መውረድ ይጀምራል ካሊፍም ጉድጓዱን ተጠግቶ በገመዱ ያሰረውን ቅል ቢልክ ይደርስበት ዘንድ አልተቻለውቻ በዚሀም ሁኑታ የተበሳጨው ካሊዓ አምላኩን ለምን እንዲህ አደረግኸኝ። በማለት ቢጮኸ አምላካዊ መልስ በቅፅበት መጣለት በሁሉ ነገርህ እኔን አምነህ ስትወጣ ለውሃ ግን የታመንከው ገመድና ቅልዘህን ነበር ስለዚህ የታመንክብኝን ያህል ብቻ ልረዳህ እኔም ወስጄ ወጣሁ አለው አምላኩን በትዕግስት ለጠበተ አንዳች የሚያስፈልገው ነገር እንዳይጐድልበት ሱፊዎች ይናገራለ በመጨረሻም በሱፊዎች መልካም ምግባር ርፅስ ሥር የምንቃኘው ለጋስነትን ነው ሁለ ነገር ከእግዚአብሔር ከመጣና ተመልሶም ወደ እሱ ከሄደ የእኔ የምንለው አንዳች ነገር አለን። ስለእምነት የሚነግሩን እውን አንዳች እምነት በእኛ ዘንድ የለችምን። በማለት አስደምመዋቸዋል እንዲሁ በሌላ ጊዜ አልጋኸዛሊ ከወዳጃቸው ጋር ሲጫወቱ ወዳጃቸው ለመሆኑ በእውነት ለፈጣሪ የተሰጠ ሰው በአምላኩ የሚረካው መቼ ነው። ደቀመዝሙሩም በሚገባ እንጂ። ሚል ሱፊዝም ጻዛ።
ይህንንም ታሳጢፍ ይሉታል ታሳዉፍ ቃሉ አረብኛ ሲሆን ገር መልበስ እንደማለት ነው ይህን ቃል የምዕራቡ ዓለም ወሰደና የራሱን መጠሪያ ደግሞ በተራው አበጀለት ሱፊዝም አለው ሱፍ አረብኛ ሲሆን ሀር እንደማለት ነው በሱፍ ተውቦ መታየት የማይሻ እንደሌለ ሁለ ሱፊዎች ደግሞ ከዚያ በላይ የመዋቢያውን ምስጢር ይዘናል ይላለ እሱም ፈጣሪን መልበስ ነው እነሆ ከሱፊዎች የዘመናት አስተምህሮት ታሪኮች ወጎች ተረቶች ቀልዶች ቆንጥሬ ለአንባቢያን ሳቀርብ ውስጣዊውን ሰጦ የማስዋብ ዓላማን ዛሬም እንደሰነቅሁ ይቆጠርልኝ እላለሁ ጴላጦስ ነዕይለጊዮርጊስ ማሞ ሱፊዝም ታላቅ ምስጢር ማለት የራስ ማንነት ነው ሱፊዝም የእስልምና እምነት የወለደው መንፈሳዊ ተመስጥኦ ጦሃ ህጩየሾኗ ሲሆን የእምነቱ አራማጆችም እስላማዊ ተሰጥኦ ጠር የነዌህር ነው ይሉታል በአንፃሩ የእስልምና እምነት መሪዎች ደግሞ ሱፊዝም ከእስልምና እምነት መሠረታዊ መርሆዎችና አስተሳሰቦች ጋር የሚጋጩ የስህተት አስተሳሰቦች ላይ ተመስርቶ የሚካሄድ በመሆኑ የስህተት እምነት ነው በማለት ይነቅፉታል ምንም እንኳን ልዩነቱ በምድራዊው የሕይወት ፈለግ እና አስተሳሰብ ላይ የተመሰረተ ይምሰል እንጂ ይህንኑ በወጉ የመረመሩት የሚነግሩን ግን ልዩነቱ በፊጣሪ ፍለጋ ሳላይ ከሚከተሉት የተለያየ ጎዳና የተነሣ ነው ይሉናል እያንዳንዱ ፃድቅ ሙስሊም ከሞት በኋላ ፈጣሪውን እንደሚያይ ያምናል በሱፊዝም ግን ፈጣሪን የሚፈልጉት አሁንና በቅፅበት ዕለት ተዕለት በዚህ በዛሬው ሕይወት ነው ለዚህም ነው ሱፊዎች እምነታቸውን ማንነትን የማወቂያውና ወደ ፈጣሪም የመድረሻው ታላቅ ፍፃሜ አድርገው የሚወስዱት ምንም እንኳን ሱፊዝም መሰረቱ እስልምና ይሁን እንጂ የእምነቱ መሪዎች ወደ ሕንድ ተጉዘው ከሂንዱይዝም እምነት በስፋት የወሰዱትና የተቀበሉት ነገር እንዳለ ደግሞ ይታመናል እንግዲህ በዚህ መሰረታዊ እውነት ላይ ተመስርተን ጉዚችንን ስንጀምር ሱፊዎች እምነትን ፍቅርን ትፅግስትን ደስታን ተስፋን ዘተ አስመልክተው በተለያዩ ጣፋጭ ወጎችና ትረካዎች የሚያስተላልፉትን ቁም ነገር በመቋደስ ይሁን በቅድሚያ መነሻችን የምናደርገው ደግሞ የሱፊው ምሁር ኣርከሪጌገቂ ክል ርክ ኣፌ ሱፈዝም ከባካባርር ሮዴ ሩሚ ስለ ፍቅር የሚነግሩንን በመያዝ ይሆናል አንድ ቀን የሱፊው ደቀመዝሙር ወደ ሩሚ ዘንድ በመምጣት መምህር ሆይ። ለመሆኑ ወደፈጣሪ ስንፀልይ ከምድር ቋንቋዎች ሁሉ እሱ በሚገባ የሚሰማን በየትኛው ይመስሰልዎታል ቢስታሚም የፈጣሪ ቋንቋ ዝምታ ነው ሌላው ሁሉ ከንቱ ትርጉም ነው በማለት መለሱለት ከቢስታሚ አባባል የምንረዳው የሰው ልጅ ቋንቋ የልቡን ፍላጎትና መሻት እንጂ የፈጣሪውን ሐሳብ ዉጮ ሥሥጨሥሥጨ ጸዲአአብሙሙጭኀየአበዝዐከዝዝዜዲጹፊ ጄጄ ጀየሂሻጀየሼሼየየዝ ዱባዩ ዱቪሼዱዱቪዩ ዱዓ ጻሼዱሺሼሼ ዱየዝጂጻዱሄሠጭቂእጭ ሱፊዝም ሥ ዘ አ ጻላጻክዔከዔከሼዢ ዝዝ ቸቸቸ ቐቐዱ ዱዱ ዱሓ ዱዱ ቸቸ ዱዱ ጾመ መግለጫ ባለመሆኑ እሱ ከአንደበታችን ቋንቋ ይልት የውስጣችን ዝምታ ዘልቆ ይሰማዋል ሱፊዎች ልዩ ልዩ አስተምህሮታቸውን ለማስተላለፍ የሚጠቀሙበትን ሙላ ናስሩዲንን እዚህ ሳይ እናመጣዋለን ናስሩዲን እንደ እኛው አለቃገብረሃና በቀልዱ አዋዝቶ በሚያስተላልፋቸው ቁም ነገሮች በመላው የዓረቡ ዓለም የታወተ ሰው ነው የናስሩዲን ወጎች የመጀመሪያውን የምንቆነጥረው ከፈላስፋ ጋር ሙግት ለመግጠም ቀጠሮ የያዘበትን ገጠመኝ ይሆናል አንድ ፈላስፋ ሰለ ሙላ ናስሩዲን ነገር አዋቂነት ሲወራ ሰምቶ ከእሱ ጋር ክርክር ለመግጠም ይወስንና ወደ እሱ ዘንድ በመምጣት ተቀጠሮ ይዞ ይመለሳል የክርክሩ ቀን ደርሶ ፈላስፋው በቀጠሮው መሠረት ወደ ናስሩዲን ቤት ያመራል ይሁንና ከሥፍራው ደርሶ ቤቱን ቢያንኳኳም ናስሩዲንን ለማግኘት አልቻለም በዚህ የናስሩዲን ድርጊት የተበሳጨው ፈላስፋ ከቤቱ ደጃፍ ላይ ወድቆ ያገኘውን ጠመኔ በማንሳት ከናስሩዲን በር ላይ የማይረባ ከንቱ የሚል በመፃኣ ተመልሶ ሄደ ኖስሩዲን ከሄደበት ሲመለስ በሩ ላይ ፈላስፋው ፅፎት የሄደውን ሲመለከት በፍጥነት ተመልሶ ወደ ፈላስፋው ቤት መገስገስ ጀመረ ናስሩዲን ከፈላስፋው ቤት እንደደረሰም ዛሬ ቀጠሮ እንደነበረን ዘንግቼው ሰዓት ባለማክበሬ ይቅርታ እጠይቅሃለሁ። ተጠሯችንን ፈፅሞ ከመዘንጋቴ የተነሳ ክርክር እንኳን እንደነበረን ያስታወስኩት ስምህን ከበሬ ላይ ዕፈህ ሰመለከት ነው በማለት ይቅርታ ጠይቆት ተመለሰ እንግዲህ ሱፊዎች ጥልቅ በሆነው የፈጣሪ ሐሳብና ምስጢር ላይ ለመከራከር የሚደክም እሱ ከንቱ ነውኒ ይልቁንስ ጠቢብ ሰው በራስ ፍለጋ ላይ ተሰማርቶ የሚጓዝ ማለት ነው ይሉናል ከሙላ ናስሩዲን ወጎች አንድ እንመርቅ አንድ ቀን የንጉሱ ተሥብቋ ወጻ መመ ሱፈዝም መ ሙጨጨሙ መ መ መ መ ዘ ኋዱኋመመኣ አጫዋች የሆነ የናስሩዲን ጓደኛ በምሳ ሰዓት ወደ ቤቱ ሲመጣ ናስሩዲን ንፍሮና ዳቦ ሲመገብ አገኘው በዚህ ጊዜ ፈጥገ ብሎ እየተመለከተው ናስሩዲን። በማለት ጥያቄውን በጥያቄ መለሱለት እዚህ ላይ ሱፊዎች የሚነግሩን ቁም ነገር ልብህ ከፈጣሪ ጋር ከሑጭካባ ም ሱፊዝም ካልተገናኘ የቱንም ያህል ቃላት በፊቱ ብትደረድር ክንቱ ድካም ነው እንዲህ ዓይነቱ ሰውም ከቤቱ ውስጥ ቆሞ በሩን የሟያንኳኳ ሰውን ይመሰላለ ይልቁንስ የልቦናህ ዓይኖች እንዲበሩ ፈጣሪህን ጠይተው ያን ጊዜ እጆችህ የሚያንኳኩ ሳይሆን የሚክከናፍቱ ይሆናሉ ይለናል ወደ ሙላ ናስሩዲን ደግሞ እንመለስና በእሱ አማካይነት ሱፊዎች የሚያስጨብጡንን ሌላ ቁም ነገር እንመልከት ሙላ ናስሩዲን አዋቂና ጠቢብ ሳይሆን ሞኝ መሆኑ መታወቅ አለበት የሚሉ አንድ ፈላስፋ አንድ የሃይማኖት ሰባኪ እና አንድ የሕግ ባለሙያ በንጉሱ ፊት በመቅረብ ክስ ይመሰርታሉ ክሱም ናስሩዲን በየመንደሩ እየዞረ የተገላቢጦሽ እነሱን አላዋቂ የማያስቡና ግራ የተጋቡ መሆናቸውን በመንገር ሰማቸውን እያጠፋ መሆኑን የሚገልፅ ነበር ናስሩዲን በንጉሱ ፊት ቀርቦ ሲጠየቅ ድርጊቱን መፈፀሙን አላስተባበለም ይህ ደግሞ የናስሩዲንን ወንጀል የከፋ አደረገውና ምላሽ እንዲሰጥ በንጉሱ ተጠየተቀ መጀመሪያ እንድትናገር ዕድሉን ሰጥቼሃለሁ አለ ንጉሱ ንጉስ ሆይ። ማንኛውም ነገር የአንተ ከመሆኑ በላይ ጠፍቶ ሲገኝ የሚሰማህ ደስታ ከፍተኛ መሆኑን ተረዳ አለው በቀጣይዋ ድንቅ የሱፊፈዎች አባባል ልሰናበት አንተን ከፈጣሪህ የሚሰርቅህን ነገር ሁሉ ፈጣሪ ከአንተ በመስረቅ ፍቅሩን ያሳይሃል ሱፊዝም ሥጨጨጨጠጨ ጨ»ጩአ ፍመ ፈጣሪህን የምታምነው አስቀድመህ ማንነቱን ስታጡቅ ብቻ ነው በሱፊዝም አስተምህሮትና ታሪኮች ዙሪያ ጉዞ ከመቀጠላችን በፊት ስለሱፊዎች በጥቂቱ እንበል ሱፊዝም ራሱን ከፈጣሪ ጋር የማዋሃድ እምነት ነው ይኸ እምነት በዋነኛነት መሠረቱን የጣለው ደግሞ በእስልምና ሃይማኖት ላይ መሆኑ የሚካድ አይደለም ምንም እንኳን ሱፊዝም ከእስልምና እምነት አንዱ ሆኖ ይቆጠር እንጂ ሙስሊም ያልሆኑ በርካታ ሱፊዎችና እንዲሁም ሱፊዝምን የእስልምና እምነት አንድ ዘርፍ አድርገው የማይቀበሉ በርካታ ሙስሊሞች መኖራቸውን ደግሞ መረዳት ያሻል እንዲያውም ሁሉም ሀይማኖቶች ፈጣሪን ወደማወቅና መረዳት የሚያደርስ መንገድ እንደሚያዘጋጁ በሱፊዎች ተቀባይነት እያገኘ ከመምጣቱ ጋር በተያያዘ ሱፊዎች የሀይማኖቶች ድንበር የማያግዳቸውና አንድን ዓይነት ግብ የሚያራምዱ ሆነው ከመታየት ደርሰዋል በመሠረቱ በአንድ ሀይማኖት ውስጥ የሚገኝ ቅዱስ ሰው በሌላው ሀይማኖት ከሚገኘው ሌላ ቅዱስ ጋር እኩል የመሆኑ ምስጢር የሚገኘው ሁለቱም በአንዱ መለኮታዊ ምንጭ የመነቃቃታችጡ እውነት መሆኑን ሱፊዎች አበክረው ይናገራሉ እናም አንድ ሰጡ ሱፊ የሚለውን መጠሪያ ማግኘት የሚችለው ፈጣሪውን ለማወቅ ወደአሱም ለመድረስና አንድነት ለመመስረት የመቻሉን ብቃት በሕይወቱ ማሳየት ሲችል ብቻ ነው እንዲህ ዓይነቱን መንፈሣዊ መንገድ መከተል የቻለ ሰው ሱፊ የሚለውን የመጠሪያ ክብር ሱፊዝም የሚጎናፀፈው ደግሞ የቃሉ ትርጉም በዋነኛነት የያዘውን እውነት በኑሮው ማሳየት በመቻሉ ነው ሱፊ ቃሉ በሁለት ቋንቋዎች ትርጓሜ ላይ የተመሥረተ ሲሆን በአረብኛ የሱፍ «ጨርቅ ሲሆን በፔርሽያ ደግሞ ንፁህ ማለት ነው በመሆኑም አንድ ሰው የንፅህና መንገድን ተከትሎ ከፈጣሪው ጋር ሲዋሃድ የመጀመሪያው ሲሆን በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ምድራዊ ሕይወቱን መናቁና መካዱን ማሳያው የሆነው ዘወትር የሚለብሰው በዋጋ ዝቅተኛ የሆነው የሱፍ ጩርቅ ለሌላው ይሆናል ሱፊዝም ሀይማኖታዊ አስተምህሮት ሆኖ ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለው በመካከለኛው ምሥራቅ ሲሆን በዚያም የእስልምና እምነት በውስጡ የያዘውን እውነት በነቢዩ መሀመድ ቃል ላይ ተመስርቶ ማሰተላለፍ ጀመረ በወቅቱ ከመምህር ወደ ደቀመዝሙር በማስተላለፍ ሂደት ሲከናወን የነበረው ፈጣሪን የመወደድና እሱንም የመከተል አስተምህሮት በሂደት የእስልምና እምነት የሻኢና ሱኒ የእምነት አንጓዎችን በውስጡ ሲያበጅ ሱፊዝምም ራሱን የቻለ አንድ አንጓ ሆኖ ብቅ ማለት ጀመረ በተለይም ሱፊዝም በመሠረታዊነት የሚያራምደው ራስን ዝቅ የማድረግና ማንነትን ለፈጣሪ የማስገዛት አካሄድ ጋር ተያይዞ አንድ ሀይማኖት ሥር ብቻ የሚቆም አስተሳሰብ ለማድረግ መሞከር እርስ በርሱ የሚጋጭ በመሆኑ የሱፊ ምሁራን እምነቱን በማንኛውም ሃይማኖት ሥር ለሚገኝ የሰው ልጅ ሁለ የሚሰራ መሆኑን በማስተማር መንፈሳዊ መንገዱም በዚሁ አስተሳሰቡ የተቃኘ እንዲሆን አደረጉት ሰለሱፊዝም ሌሎች መሠረታዊ የሚባሉ አስተሳሰቦችን በቀጣዮቹ ምዕራፎች አልፎ አልፎ እያነሳን መዝለቃችን እንደተጠበቀ ሆኖ ወደተለያዩ ታሪኮቻቸውና አስተምህሮቶቻቸው በቀጥታ እናምራ ሱፊው ጁናይድ ዘወትር በመንገዳቸው ላይ የምታጋጥማቸውና በጭንቀት ፈጣሪዋን የምታመልክ ሴት ተመልክተው ወዶ ማን ዥም ዞረውአየህ። መመ ሻሻ የኖረው ይሁንና የናስሩዲን ጠቢብነት ደግሞ መገለጫው የተለያየ መልክ እንደነበረው ማስታወስ ያሻል አንዳንድ ጊዜ እጅግ ጠቢብ ሆኖ የምናገኘው ሙላ ናስሩዲን በሌላ ቦታ ደግሞ ቀልደኛ ወይም ደግሞ ሞኝ ሆኖ ማየታችን የጠቢብ መምህር ወይም የፈሳስፋ ባህርይ ከዚህ የራቀ አለመሆኑን እንድንረዳ ያደርገናል እንጂ ለእሱ የሚኖረንን ግምት ዝቅ የሚያደርገው ኣይሆንም በአብዛኛዎቹ የመካከለኛው ምስራት ሀገራት የሙላ ናስሩዲን ቀልዶች ወጎችና ተረቶች በስፋት ከመነገራቸው ባሻገር ናስሩዲንን የእነሱ ዜጋ እንደነበር አድርገው የማቅረቡ ነገር አሁንም በስፋት ይታያል የናስሩዲንን ታሪክ በስፋት ያጠኑ ግን ከኖስሩዲን ማንነት ይልቅ በአስተሳሰቡ ላይ ማተኮር የተሻለ ነው ይሳሉ እኛም ከእነሱ ጋር በመስማማት የናስሩዲንን ሀገራዊ ማንነት ወደጎን አስቀምጠን ዓለም አቀፋዊ ይዘት ያላቸውን ጥበባዊና ፍልስፍናዊ የሕይወት ምልከታዎቹን ወደ መፈተሸ እናምራ በሙሳ ናስሩዲን ፈለግ ስንጓዝ በቅድሚያ የምናገኘው ደግሞ የዓለም መጨረሻን አስመልክቶ በአንድ ፈላስፋ ለተጠየቀው በሰጠው ምላሽ ይሆናል ፈላስፋ ሙሳ የዓለም መጨረሻ መቼ የሚሆን ይመስልሃል። በማለት መለሰለት እንዲሁ በሕይወት ውስጥ ለምናነሳው ማንኛውም ጥያቄ ምላሸ ብለን የምንይዘው የእኛን ፍላጎትና ሃሳብ ወይም ምኛት የያዘውን እንጂ በእርግጥ መልዕክቱ ለሁሉም የሚሰራ እውነታነት ያለው በመሆኑ አይደለም ለዚህም ነው ከወንዙ በሁለቱም ዳርቻ ለቆሙ ሰዎች ጥያቄአቸው መሻገር ቢሆንም መልሱ ግን በሁለቱ ፍላጎት ላይ ተመስርቶ ሊለያይ የቻለው ለናስሩዲን የጠቢብነት ምስጢሩ ከጠቢባን ዘንድ ቀርቦ መስማትና ከእነሱ መማር ብቻ አይደለም ነገር ግን ለሌሎች የሚያስተምሩትን ለራስ የማዳመጥ ብቃትም ማግኘት ነው ጥበብ የምትፀነሰው ሌሎችን ከማድመጥ ሲሆን የምትወለደው ደግሞ ራስን በማድመጥ ይሆናል ይለናል ናስሩዲን በዘመኑ ሁሉ የእኦ ሃይማኖት ፍቅር ነው በማለት የሚታወቀው ናስሩዲን ስለሚሟሚኖርበትም ሆነ ስለመጪውና ትሄድበታለህ ስለሚሉት ዓለም የሚጨነቅ ሰው አልነበረም ለዚህም ነው በመግቢያችን ላይ ስለዓለም መጨረሻ ተጠይቆ በትዳሩና በእሱ የገለፀውን እውነት ይበልጥ አጠንክሮ በተጣዩ ወግ የሚያተርብልን እኔም በዚህች ወግ ለጊዜው የናስሩዲንን የዚህ ምዕራፍ ጉዞ እቋጫለሁ አንድ ፈላስፋ ወደ ናስሩዲን ዘንድ በመምጣት ለበርካታ ዓመታት የዓለም መጨረሻ መቼ እንደሚሆን ስመራመር ሳሰላስልና ስፈተሽ ኖሬያለሁ ነገር ግን ልደርስበት አልቻልኩም ለመሆኑ በአንተ ዘንድ ይኸ ምስጢር ይገኝ ይሆን በማለት ጠየቀው ናስሩዲንም ይኸንማ ካወቅሁት በርካታ ዓመታት አልፈዋል ሲል መለሰለት ፈላስፋውም እባክህን ይኸን እውቀትህንማ ልታካፍለን ይገባል ለመሆኑ የዓለም መጨረሻ መቼ ይሆን። በማለት ሲጠይቁት እሱም በምላሹ ለጥንቁ የወሰድኩት እርምጃ ነዜ በር በሌለው ቤት ማንም ለመግባት የሚፈልግ የለም ስለዚህሥ በሩን ነቅዬ ተሸክጫው እዞራለሁ በማለት መለሰላቸፁ ናሰሩዲን ከሞተ ሾው ሳይሆን በውስጡም ራ ለሥራም ሆነ ለመዝናናት በኋላ ደቀመዛሥርቱ የቤቱን በርና ቁልፍ ሱፊዝም ከመጦብሩ አጠገብ ማስቀመጣቸውም ለዚህ ነው ይባላል ይሁንና ናስሩዲን በዚህ ድርጊቱ ስጥ ያስተላለፈው አንድ ጥበብ ደግሞ አለ የሚሉ ን ሱፊው ሩሚ ወደማንኛውም ዕውተት የምትሸጋገርበት በር የራስህ አእምሮ እንጂ ሌሎች በአንተ ላይ የሚገጥሙት አሰተሳሰብ አይደለም ይሉናል የናስፍዲን ተልዶችና ወጎች በአንድ በኩል ከሟስቱ የትዳ ጋር በእጅጉ ተቆራኝተው የሚነገሩ ናቸውና ወደዚያው እናምራ ለናስሩዲን ትዳር ማለት ነፃነቱን አሰረክቦ መሻትና ናላጐ ዕን የወሰደበት ክስተት ነው ከዚህም የተነሳ ይመስላል ሚስቱን አንድም ቦታ በመልካም ሲያነሳት አይታይም ቀጣይዋን ወግ እንመለክት አንድ ተን ናስሩዲን ሥጋ ገዝቶ ይመጣና ለሚስቱ ካባብ የተሰኘውን ጣፋጭ ምግብ እንድታዘጋጅ ይሰጣታል ይሁንና ስቱ ምግቡን ካዘጋጀችለት በኋላ ስትተምሰው በጣም ስለጣፈጣት ጥርግ አድርጋ በሳችው ናስሩዲን ሲዞር ከዋለበት ተመልሶ ምግቡን እንድታተርብለት ሲጠይቃት ድመቷ በላችው አለችው አንድ ኪሎ ሥጋ ድመቷ ጨርሳ በላች የሚለውን የሚስቱን ወሬ ማመን የተቸገረው ናስሩዲን ድመቷን ይዞ ክብደቷን ሚዛን ላይ አስቀምጦ መለካት ጀመረ ይሁንና የድመቷ ክብደት አንድ ኪሎ ግራም መሆኑን ናስሩዲን ሲመለከት ወደ ሚስቱ ዞሮ ይሀች ድመት የእኛ ድመት አይደለችም እንዴ። እኩል የሚለው ሃሳብ የሰው እንጂ የፈጣሪ አይደለም በማለት አሰናበታቸው ማንኛውም በሰው ልጅ ዘንድ ትክክል ተብሎ የሚተላለፈው ፍርድ በፈጣሪ ዘንድ እንዲሁ ነው ብሎ ማሰብ የዋህነት ይሆናል በፈጣሪና በሰው መካከል የምናገኘው መሠረታዊ ልዩነትም ይኸው ነውና ሙላ ናስሩዲን ያስጀመረንን ጉዞ በቀጣዩ ወግ ልንቋጭ በሌላ ጊዜ ደግሞ እንዲሁ ልንመለስበት ናስሩዲን ተጠሮ እየሰጠን ነው አንድ ቀን ናስሩዲን ከመንገድ ዳር ተተምጦ ወጪና ወራጁን ሲቃኝ ብዙ ሰዎች አስከሬን በሳጥን ተሸክመውና አጅበው ለቀብር ሱፊዝም ሲሄዱ ተመለከተ በዚህ መሀል አንድ መንገደኛ ወደ ናስሩዲን ቀረብ ብሎ ሙሳ። የሚል ጥያቂ ያቀርብለታል ናስሩዲንም ማን እንደሆነ አሳላውቅም በማለት ከመለሰለት በኋላ ፈገግታውን አሰከተለና በእርግጠኝነት ግን የሞተው በሳጥኑ ውስጥ የተሸከሙት ሰው እንደሆነ አውቃለሁ አለው ለዚህም ነው ናስሩዲን እውነት ማለት የምታውቀው ነገር ብቻ ነው በማለት ዘወትር ሲከራከር የኖረው የእኛም ማሳረጊያ ሁሉም በራሱ መንገድ ትክክል ነው የሚለው ይሆናል ወ ሱፈዝም መ»ሙጨሥጨ»ጭ በበበጨጨጭጨጭፎጭጭጩጨጭጨ ጩጨ በዕውቀት ክንፍ ተፈጥረህ ባለማወቅ አትዳህ ሱፊዝም የእስልምናን እምነት መሰረት አድርገው አዳዲስ ልምምዶችንና አስተሳሰቦችን ወደ እምነቱ ያስተዋወቁ ለመሆናቸው ሲታወቅ እውቀትና የንቃተ ህሊና ማደግን የነፍስ መንፈሳዊ ልምምዶች መሠረት አድርገው የሚያምኑ ናቸው ሱፊዝም በራሳቸው በሱፊዎች እንደሚነገረው በር ጠሃሄቨርጠ ነው በዚሀም መሠረት በእስልምና ሃይማኖት የሚገኙ እያንዳንዱ መንፈሳዊ ልምምዶች በዕውቀት ለላቁትና ከፍተኛ መረዳት ላይ ለደረሱት ለሱፊዎች ብቻ ማለታቸው ተደርጎ ይወሰዳል መተው እንደሚገባ አበክረው ያሳሰባሉ ይሁንና ሱፊዎች ለራሳቸው የሚሰጡት ከፍናተኛ የአዋቂነትና አሳቢነትን ሥፍራ የእስልምና እምነትን መሰረታዊ መርሆ የሟጥስ እንዲያውም እንደ ዜን ቡድሂዝም ዓይነቶቹን እምነቶችና አስተሳሰቦች ከአእሰልምና ሠር ደባልቆ የመሄድ ችግርም አለባቸው በማለት የሚተቿቸው በርካቶች ናቸው ሱፊዝምን አስመልክቶ የሚነሱ አከራካሪ ሃሳቦች እንደተጠበቁ ሆነው ስለ ሕይወት እምነትና ፈጣሪ ያላቸው ከፍተኛና በእውቀት የታነፀ አስተሳሰብ ግን ታላቅነቱን ብዙዎች እየመሰከሩለት ይገኛሉና እኛም ከዚሁ የሱፊ ምሁራን አስተምህሮት መቆንጠር እንተቀጥላለን የዛሬ የሱፊ ጭጨጨጭጭ ሱፈዝም ወጋችን ዋነኛ ማዕከል ሱፊው ሩሚ ሲሆኑ በየመሀለ ጮላ ናስሩዲንና ሌሎችም እየገቡ ጉዚችንን ያስተጥሉናል አንድ ቀን ጦደ ሱፊው መምህር ሩሚ ደተመዝሙራቸው በመምጣት ፍትርን ፈልጌ ለማግኘት ደከምሁ ነገር ግን ማግኘት አልቻልኩም አላቸው ሩሚም የአንተ ተግባር ፍቅርን መፈለግ መሆን የለበትም ይልቁንስ በውስጥህ ጦደ ፍቅር እንዳትደርስ ያደረገህን እንቅፋት በመፈለግ ትጋ ችግሩን ስታገኝ መድኃኒቱን ማግኘት ቀላል ነውና አሉት ለዚህም ነው ሱፊዎች ሲመክሩ ወደፈጣሪ ለመድረሰ ፈጣሪን መፈለግ ሳይሆን ወደ ፈጣሪ እንዳትደርስ ያደረገኸን ችግር ፈልገህ አስወግድ የሚሉት ከዚሁ ጋር አብራ የምትሄድ ሌላ ወግ እናስከትል አንድ ደቀ መዝሙር ወደ ሩሚ ዘንድ በመምጣት መምህር ሆይ። በማለት በደቀመዝሙራቸው የተጠየቁት ሩሚ ሲመልሱ በእውቀት ክንፍ ተፈጥረህ ባለማወቅ መዳህን ምርጫህ አታድርግበማለት የመከሩት ፈጣሪ ለሰው ልጅ የፈጠረለት ክንፍ እውቀትና መሰጠት ይባሳላል ይህን ክንፍ የጣሉ ግን በሕይወት ሲድሁ ማየት የተለመደ ነው ይሉናል ሱፊው ሩሚ ካስጀመሩን ጉዞ ጥቂት አረፍ ብለን ለመመለስ ያህል የእነሱው አስተምህሮት ዋነኛ ማስተላለፊያ የሆነውን ሙላ ናስሩዲንን ደግሞ እናምጣ ናስሩዲን በዘመኑ ተናገራቸው ተብለው የሚታመኑት በቀልድ የተዋዙት ጥልቅ ሐሳቦቹ ሰጡን ከብዘጠበጀዝርጄክክከክየጻፍ ረሰኙ ፉጂ ከ ዱኬዔዔ ከ ኣ ሱፊዝም ፈፐፃ ከማስደረግ ባለፈ የሚያስተላልፉት ቱም ነገር እንዳለ በሰፊው ሲታመንባቸው ዘመናት ተቶቆጥረዋል የመጀመሪያውን እንዲህ እናምጣ ሙላ ናስሩዲን የሚኖርበት መንደር ዳኛ ለእረፍት ወደ ሌላ ሀገር ይሄድና ሕዝቡ በምትኩ ናስሩዲንን ዳኛ እንዲሆን ይሾመዋል ናስሩዲንም ሹመቱን ተቀብሎ በወንበሩ እንደተተመጠ የመጀመሪያው ክሱ ተርቦለት ሁለቱ ተከራካሪዎች በፊቱ ቆሙ የመጀመሪያው ተከራካሪ ጉዳዩን ካሰማ በኋላ ናስሩዲን ትክክል ነህ በማለት ድጋፉን ገለፀለት ሁለተኛው ተከራካሪም በተራው ተናግሮ ሲጨርስ ናስሩዲን አንተም ትክክል ነህ አለው በዚህ ጊዜ ከታዳሚዎች አንዱ በመነሳት ናስሩዲን ሁለቱም በአንድ ጉዳይ ላይ ትክክል ሊሆኑማ አይችሉም የግድ አንዱ ተሳስቷል አለ ናስሩዲን በዚህ ጊዜ አንተም ትክክል ነህ በማለት ከወንበሩ ተነስቶ ወደቤቱ ተጓዘ ሱፊዎች ይህን የናስሩዲን ፍርድ አስመልክቶ ሲናገሩ ማንም ሰው ባመነበት ጉዳይ የራሱን ሀሳብና አቋም ይዞ እስከተናገረ ድረስ ትክክል ነው እውነት እኮ የሰዎች አንፃራዊ ፍርድ እንጂ የሁሉንም ስምምነት ያገኘች አንድ ነገር አይደለችም ይሉናል ሌላ አንድ ስንመርቅ ደግሞ የምናገኘው ወግ ቀጣዩን ይመስሳል አንድ ቀን በናስሩዲን መንደር የታወቀ ፈላስፋና የእምነት ሰው ሲያልፍ እግረ መንገዱን ናስሩዲንን አግኝቶ ምሣ ለመጋበዝና ከእሱ ጋር ለማውጋት ጉጉት ያድርበትና ወደ እሱ ቤት ያመራል ከናስሩዲን ቤት ደርሶም ይዞት ከመጣ በኋላ ምሣ ሊጋብዘው እንደሚፈልግና ከእሱም ጋር ማውጋት እንደሚፈልግ በመንገር ወዶ አንድ ምግብ ቤት ያመራሉ ሠሥሥሠጨ »»ው ጆባ መመመ ሱፊዝም ድ ከምግብ ቤቱ ደርሰጡ ሁለት ኣሣ እንዲመጣላቸው አዘው ሲጠባበቁ አስተናጋጁ አንድ ትልቅና አንድ ትንሽ ዓሣ አሰጠብሶ ይዞ በመምጣት ከጠረጴዛቸው ላይ አስቀመ በዚህ ጊዜ ናሰሩዲን ተሸዘተዳድሞ ትልቁን ዓሣ ከራሱ ሣህን ላይ አስቀምጦ መመገብ ሲጀምር ፈላስፋው በትዝብትና በንዴት ሲመለከተው ቆይቶ በድርጊትህ በጣም አፍሬያለሁ ከሞራልም ሆነ ከኣምነት አንፃር የሰራኸው ነውር ነው በማንኛውም ግብዣ ላይ ሰዎች ቅድሚያ እስኪሰጡህ መጠበቅ አልያም አንተ ቅድሟያ መሰጠት ይገባሃል በማለት ልዩ ልዩ ዓ ልስፍናዊ እና ሃይማኖታዊ እሳቤዎችን እየጠቀሰ ሲመክረው ናስሩዲን ደግሞ ዓሳውን እየተመገባ ሲሰማው ቆየና አቋርጦ ቀና አለ ለመሆኑ ጌታዬ። በማለት ይጠይተዋል ናስሩዲንም ፈገግ ብሎ ሚስቴን እንኳን አልፈራትም ነ ግን ትናንት ማታ ስትደበድበኝ መቀመጫዬን ክፉኛ ስለመታችኝ ስተመጥበት ስለሚያመኝ ነጡ በማለት መለሰለት ሱፊዎቹ በዚህ የናስሩዲን ምላሽ ፈገግ ብለን ስንመለስ የምናገኝበት ትልቅ ቁምነገር የሚሉን ር ደረጃው ይለያይ እንጂ ወንድ ሆኖ ሚስቱን የማይፈራ ባል አይገኝም የሚለው ነው ሴት የቴንም ያህል ለባሏ ትሁትና ታዛዥ ብትሆን እንኳን ታዛዥነቷና ትህትናዋ በራሱ መፈራትዋን የምትቨሽምትበት ገንዘቧ መሆኑን ወንዱ ሊያሰተውል ይገባል በሀይለኛዋ ሴት ዘንድ ደግሞ ይኸ መፈራትዋ የቱን ያህል ሊብስ እንደሚችል ቀላል እንደሆነ ያስተምራሉ ከናስሩዲን አንድ እንመርቅ አንድ ተን በናስሩዲን መንደር የሚገኝ መስጊድ በአላህ ተፈጥሮ ዙሪያ የሚያስተምር ጉባዔ ያዘጋጅና ታዋቲ ኢማሞችና የሀይማኖት ምሁራን በዚሁ የአላህ ተፈጥሮ ዙሪያ አጭር ንግግር እንዲያደርጉ ይሀበዛሉ በወቅቱ ከተጋባዥ ተናጋሪዎች መካከል ምንም እንኳን ቀልደኛና ዋዘኛ ቢሆንም በርካታ ተከታዮች እንዳሉት የሚታመነው ሙላ ናስሩዲንም አንዱ ነበር ኢማሞቹና ምሁራኑ በአሳህተፈጥሮ ዙፈያ እውተታቸውን ካስተላለፉ በኋላ የናስሩዲን ተራ ደርሶ ወደ መድረኩ ተጋበዘ ናስሩዲን በመድረኩ ሳይ ወጥቶ ከቆመ በኋላ ሱፊዝም ሕዝቡን ለአፍታ ሲያስተውል ቆይቶ አላዘ አላህጪ በማለት ዙሪያውን ቃኘና በእጁ የያዘጡን የበላ ናሬ ከፍ አድርጎ አላህ ይኽ ዓዳሬ ነጡ አለ በዚህ የናስሩዲን ምላሽ ሕዝቡ በተለይም ኢማሞቹና ምሁራኑ በቱጣ ማጉረምረምና የፈጣሪን ማንነት ያቃለለ ትምህርት ሰጠ በማለት መሳደብ ይጀምራሉ የጉባዔው መሪ ሕዝቡ ሀጥ እንዲል ካደረገ በኋላ ናስሩዲን እንዴት እንዲህ ለማለት እንደቻለ መግለፅ እንደሚገባው ይነግረዋል ናስሩዲንም ፈገግ ብሎ እስካሁን ለአላህ ተፈጥሮ እነዚህ ዙሉ ኢማሞችና ምሁራን ሲናገሩ የሰማሁትና የማያውቁትንና ለአንድ ጊዜ እንኳን በአይናቸው ተመልክተውት የማያውቁትን ተፈጥሮ ነው ነገር ግን ሁላችንም ይኸን ማየት እንችላለን ለመሆኑ ከእናንተ መካከል አላህ ራሱን በሁሉ ነገር ውስጥ እንደሚገልጥ የሚክድ ይኖራል። የዚህ ምዕራፍ መጠቅለያ የሚሆነው ተጣዩ የሙላ ናስሩዲን ወግ ይሆናል አንድ ቀን በሞኝነቱ በመንደሩ ሁሉ የሚታወቅ ሰው ወደ ናስሩዲን ዘንድ በመምጣት ናስሩዲን ፈጣሪ በራሱ እውነት ነውን። ውሸትም ሁሉ እውነት ነው አለ ናስሩዲን ሞኙ ሰው መገረሙ ባሰና ይኸ እንዴት ሊሆን ይቻላልን ሲል ጠየቀው ናስሩዲንም እሱን እንኳን አሳውቀውም እኔ አልሰራሁትም እኮ ሲል አሰናበተው ይኸችን የናስሩዲንን ወግ መሠረት አድርገው ሱፊዎች የሚያስጨብጡን አንድ ቁምነገር ቢኖር የእውነት መገኛዋ በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ እንጂ በሌላ ሥፍራ አይደለም የሚል ይሆናል ሱፈዝም በሕይወት ስጦታ በቃኝ ማለት የደስታ ሁሉ ምንጭ ነው በሱፊዎች ዘንድ በፈጣሪ ላይ የተመሠረተ እውነተኛ ዕውቀት የሚባለው በእሱ ውስጥ መጥፋት ወይም ፈዕሞ እሱን ወደመምሰል ብቃት መሸጋገር ስንችል ነው ፈጣሪህን የምታውቀው በቀጥታ ከአሱ ጋር በሚኖርህ ግንኙነት እንጂ የነቢይ የፃድቅ ወይም ደግሞ የካህን መልዕክተኛ በሁለታችሁ መካከል አድርገህ በማቆም ሊሆን አይችልም ይኸ መሠረታዊ የአመለካከት ልዩነት ነው እንግዲህ በሱፊዎችና በሌሎች ሃይማኖቶች መካከል «ፖለቲካዊ ልዩነት የሚመስል ግጭት አትርፎ ለዘመናት የዘለቀው በአንተና በፈጣሪ መካከል የቆሙት ሰዎች የሚነግሩህን ከመፈፀም ባሻገር የተለየ አማራጭ እስከሌለህ ድረስ ፈጣሪህን በቀጥታ የማወቅ ዕድልም እንዲሁ አይኖርህም ሱፊዎች እነዚህን ሰዎች የፈጣሪን ሃሳብና ድምፅ የሚያመጡ በመሆናቸው ክብር እንደሚገባቸው ባይክዱም ነገር ግን አንተንና ፈጣሪህን በቀጥታ እንድትገናኙ ከማገዝ ያለፈ ሚና የላቸውም ይላሉ ይኸ አስተሳሰብ በአጭር አገላለፅ ሲተመጥ ፈጣሪ አንድ ነው ይኸ ፈጣሪ ደግሞ መገኛው የእያንዳንዱ የሰው ልጅ ልብ ነው ፈጣሪን በአውነት ለማፍቀር እሱ የጻሟገኝበትን እያንዳንዱን የሰው ልጅ ማፍቀር ብቸኛው መንገድ ነው የፈጣሪም ሥ መሙ መ ው መ ብ ሱፊዝም መ ጻ ማንነት ከእዚህ ውጭ የሚገለጥበት ተአምር የለውም የሚለው ይሆናል እንግዲህ ይኸን የሱፊዝምን መሠረት ጨብጠን ጉዚችንን ስንጀምር በቅድሚያ የምናገኘው የሱፊው ምሁር ቢያዚድ ቢስታሚን ይሆናሉ ቢያዚድ ስለፈጣሪ ማንነት እስከዛሬ የተማርነው የሰማነው ወደእሱ ለመድረስ ለምን እንዳላስቻለን የተገለጠላቸውን እውነት እንደሚከተለው ያስቀምጡታል አንድ ቀን ቢያዚድ በመካነ መቃብር መካከል ሲያልፉ ወደ አንድ የሰው ራስ ቅል የተከመረበት ቦታ ይደርሳሉ በነገሩ ተደንቀውም ከተከመረው የራስ ቅል መካከል አንዱን አንስተው መመልከት ጀመሩ እስከዚያን ቀን ድረስ የሰው ልጅ የራስ ቅል አንድ ዓይነትና ተመሳሳይ ነው በማለት የሚያምኑት ቢያዚድ ከሃሳባቸው ጋር የሚጋጭ ልዩነት በራስ ቅሉ ሳይ ይመለከታሉ ወደሌሎች የራስ ቅሎችም ዓይናቸውን ሲወረውሩ የተለያየ ቅርፅ የያዙ መሆናቸውን ይረዳሉ አንዳንዶቹ የራስ ቅሎች ሁለቱ ጆሮዎቻቸው በቀጥታ በቀጭን ቱቦ መሳይ መንገድ የተገናኙ ሲሆኑ በአንዳንዶቹ ላይ ደግሞ ጆሮዎቻቸውን የሚያገናኝ መንገድ የለም እንዲሁም ደግሞ ሌሎቹ ጆሮዎቻቸው ከልባቸው ጋር የሚያገናኝ መንገድ እንዳለው ይመለከታሉ ቢያዚድ በተመለከቱት እንግዳ ነገር ተገርመው ወደፈጣሪያቸው ጥያቄያቸውን በፀሎት ያቀርባሉ ፈጣሪ ሆይ። በማለት አሰናበቷቸው ለሱፊዎች እንግዲህ ጥበብ ማለት በውስጣችን የሚገኘውን ፈጣሪን ከማወቅ መድረስና ከእሱም ጋር አንድ መሆን እንጂ ሊላ አይደለም የዛሬውን የሱፊዝም ጉዞ የምንቋጨው በሙላ ናስሩዲን ወግ ይሆናል አንድ ቀን ሙላ ናስሩዲን በመንገድ ሳይ ሲሄድ ፊቱ በሐዘን የተኮማተረ ሰው በእጁ ትንሽ ከረጢት አንጠልጥሎ ይመለከታል በዚህ ጊዜ ናስሩዲን ተጠግቶ ምን ሆነሃል። ሲል እሳቸውማ የሚመገቡት ሥጋ ነው እንደምታየው ተሥባህ ያፀጨእሳለ ጦወይንም ይጠጣለ አለት ሦሥላቅ መምህርና ጠቢብ ሆነው ይኽን ማድረጋቸው የሟደንቅ ነጡ ሲል ሰውዬው በራሱ ማንነት ኩራት እየተሰማው አስተያየቱን ሰጠ በዚህ ጊዜ የሱፊውጡ መምህር ወንድጫ አትሳሳጉ እፒህ ታላቅ የሱፊ መምህር እኮ ዕድሜያቸው አንድ መቶ ሃምሳ ዓመት ተጠግቷል ከእንግዲህ መምህሩ የሚፈተኑበት ምንም ዓይነት ምድራዊ ነገር ስለሌለ ነው በቅርቡ ሁሉ ነገር የተፈተደላቸው ሲሉ ምስጥሩን አብራሩለት እንግዲህ ይሉናል ቢስታሚ የዚህችን ወግ ዋነኛ ቁምነገር ሲያስጪጩብጡን ሰዎች መፈተናቸውን የፈያልፉበት ዘመንና የዕውቀት ደረጃ አለ አንድ ጊዜ ዘመኑንና ደረጃውን ሲያልፉ ከዚያ በኋላ በውስጣቸው የቀር ምኛትም ሆነ መሻት አይኖርም በሕይወት ውስጥ እጨብጠዋለሁ እደርስበታለሁበማለት የምታልመው ግብም ሆነ ፍፃሜ ሲጠፋ ደግሞ የምትጀምረው ዛሬን ብቻ ይሆናል በቢስታሟሚ የጀመርነውን የሱፊ ወዝ የሚያስተጥልልን ጮላ ናሰሩዲን ይሆናል የሱፊ ጠቢባን የተለያዩ አስተ ህሮቶቻቸውጡን ለዘመናት ማስተላለፊያ መንገድ አድርገጡ ሲጠቀሙበት የኖሩት አለህና መ በ ለ ተርን ላነ ገጠመኞቹ መዝለቅ ግድ ይሆንብኛል ሙላ ናሱሩዲንን በቅድሚያ የ በሕንድ ይሆናል ዳር ተተሦምቤጡ በተመስጥዖ ማሰላሰል የያዙ አንድ መነኩሴ ይመለክከታል ናስሩዲን መነኩሴውን እየተመለከተ በውስጡ እፔህ መነኩሴ እንደእኔ በዓለም ጥበብና ፅውቀት የበለጸጉ ፈላስፋ መሆን አለባቸው ሲል አሰበና በናጥነት ያን ጊዜ መኖር ምናገኘው ደግሞ ሱፊዝም ይ ጨ ፓፓ ቸቸ ቸቸቸ ቸቸቸ ሃሃ ቴቴ ቸቸቸ ቸቸ ቫቫቐከ ክባ ባቸባባ ተጠግቶ ከአጠገባቸው ተተመጠ ናስሩዲን ጥቂት ከመነኩሴው ጋር እንደተጨዋወተ እንዲህ አሌት እኔ ዮጊ ነኝ ህያዋን የሆኑ ነገሮችን ሁሉ በማገልገል የሚደሰት ሰው ማለት ነው ለእኑ ደግሞ ወፎችንና ዓሳዎችን ማገልገል ትልቁ ደስታዬ ነው ይኸን የሰማው ናስሩዲን ተደንቶ እየተመለከታቸው የሚገርም ነው እኔና እርስዎ እንደምንመሳሰል አስቀድሜም ገዎቼ ነበር እኔ ደግሞ ለዓሳዎች ያለኝ ከፍተኛ ፍቅር ከእርስዎ በተለየ መንገድ ይገለፃል በአንድ ወቅት አንድ ዓሣ ሕይወቴን ከሞት ታድጎኛል አላቸው መነኩሴው በሰሙት ነገር በመደነቅ እንዴት የሚያስደስት ነገር ነው። ከአንዱ ናዓሜ ወዶ ር ነው» አላቸው ይላሉ መልን ምግባር ሥር ከእምነት ቀጥሎ ሱፊዎች የሚያስቀምጡልን ትህትና በመከ ነው ትህትና የማንነት እውነታዊ መገሰጫ ነው ይሉናል ትህትና በልምምድ ሳይሆን በማሰብ እንደሚገኝ ሱፊዎች የሚያሳዩን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበረው ቤንጃሚን ፍራንክሊንን ተሞክሮን በመጥቀስ ነው ፍራንክሊን በሳምንት አንድ ቀን ነገሩን ሁሉ በፍፁም ትህትና የሚያከናውንበት ቀን አድርጐት ነበር በዚህ ልምምዱ እየገፋበት ሲፄድ ሣምንቱን በሙሉ ትሁት መሆን ጀመረ ነገር ግን ትህትናው ደግሞ በልምምድ ያገኘው ነበርና ቀስ በተስ በራሱ እየኮራ እንዲሄድ አደረገው በዚህ ኩራቱ ውስጥ ደግሞ ከሌሎች የተሻለ ትሁት አድርጐ ራሱን እንዲያስብ አደረገው ዞር ዞር ይኸን ማሰቡ ደግሞ በውስጡ ትምክህትን ፈጠረ ይሉናል ሱፊዎች ሲመክሩ «አንተ ከዚህ ዓለም ቀርቶ ከምትኖርበት አንባቢ ሕዝብ ጋር እንኳን ስትነፃፀር እጅግ ኢምንት ነህ ስለአንተ ግድ የሚላቸው እጅግ ጥቂት ሰዎች መሆናቸውንም ተረዳ ከእነሱም ውስጥ አብዛኛዎቹ በሚገባ አያውቁህም» ለዚህ በቂ ግንዛቤ የምትሰጠንን የሱፊዎች ታሪክ ቀጥሎ እንቅመስ አንድ የቢንቢ ኩሩ አባወራ ቤተሰቦቹን ይዞ በዝሆን ጆሮ ላይ ሰጥቂት ጊዜ ኑሮውን ከመራ በኋላ በመጨረሻ መኖሪያውን ለመቀየር መወሰኑን ለዝሆኑ ሊነግረው በመፈለግ መጮኽ ይጀምራል ነገር ግን አስተድሞም የቢንቢውን መኖር የማያውቀው ዝሆን ለቢንቢው ጥያቄ መም ሳይሰጠው ቭም ይላል ዝሆኑ ለቢንቢው መልስ ያልሰጠው ቢ ግዚ ጩኸት ሳይሰማ ቀርቶ አልነበረም ነገር ግን አሰየድ ሞም በላዬ መኖርህን አላውቅም ነበርኔ ቢለው የዚህን ቢንቢ ስሜት ሱፊዝም መጉዳት አድርጐ ስለወሰደው ነበር የሰውም ልጅ እንደዚያ ቢንቢ ነው በታላቅ ውቅያኖስ ላይ የወደቀጠበታ እዚህም ላይ ሼኸ ሙዛፊር ስለትህትና በሚነግሩን ታሪክ እንጀምራለን አንድ ቀን የሱፊው መምህር ቢያዚድ ቢስታሚን አንድ ሰው በዱላ ይመታቸውና ዱላው ይሰበራል መምህሩ ግን ሌላ አዲስ ዱላ ያነሱና ማር ከሞላ ስልቻ ጋር ለሚመታቸው ሰው ይሰጡታል መምህሩ ይኸን ሲያደርጉ ለሰውዬው እንዲህ በማለት ነበር «በዱላ ጭንቅላቴን በመምታትህ ዱላው ተሰበረ ስለዚህም በተሰበረብህ ዱላ ምትክ አዲስ ዱላ እነሆ ለወደፊቱም ስትማታ ኃይል ይሰጥህ ዘንድ ደግሞ ማሩን አቀረብኩልህ» አሉት የባባ ታዛርን ምክር እዚህ ላይ እናምጣት «ማንም በስጦታው ተደስቶ ነገር ግን ስጦታውን የሰጠውን ሰው የማይመለከትነ እሱ ለስጦታ እንጂ ለሰጪው ግድ የሌሰው ነው» ይሉናል የሳሪን ገጠመኝ እናስከትል አንድ ቀን ባግዳድ የሚገኘው ታላቁ ባዛር በእሳት አዴጋ መውደሙን አንድ ሰው ይነግራቸዋል ሰውዬው አክሎም የእሳቸው ሱቅ ግን ከአደጋው መትረፉን ቢነግራቸው «እግዚአብሔር ይመስገን። የሚሉት ናቸው ይሉናል ይሁንና እነዚህንና ሌሎች በርከት ያሉ ጥያቄዎችን ለመመለስ የሚያዳግተን በእውቀት መንገድ የምናገኛቸው መሰናክሎች ናቸው በተለያዩ እሳቤዎች የተመለከትነው ሰይጣን በዚህ ምዕራፍ በሱፊዝም መንገድ ልናየው እንሞክራለን በዚህም መንገድ ስለ እሱ ያለንን እውቀት እናበለዕጋለን ሰይጣን ከመላዕክት ሁሉ ተለይቶት ብቻውን የተገለለና በእግዚአብሔር የተጣለ መልአክ መሆኑን ሱፊዎች ይነግሩናል ፈጣሪ ከፍጥረት በአንዳ ቀን አዳምን ሰራውና ይሰግድለት ዘንድ ሰይጣንን ይጠራዋል በዚያን ጊዜ ሰይጣን መልአክ ነበርና ለሰሁ ቐ አሻፈረኝ አለ በዚህ መልሱ የፈጣሪ ቁጣ ነደደ ባንም የመደራደሪያ እና ሃሳቡን የማቅረቢያ ጊዜ ሳይሰጠው ሱፈሖዝም ወደምድር ይጥለዋል ፈጣሪ የተናደደው ለሰው ሰላልሰገደ ሳይሆን የእሱን ትዕዛዝ ባለማክበሩ ነው ወጦደምድር ከተጣለም በኋላ ቢሆን ሰይጣን የመከራከሪያ ሐሣቡን ሰንዝሯል እ መልአክ ሆፔ ተፈጥሬ ሳለ እሰግድ ዘንድ የሚገባኝ መለኮታዊ ኃይል ሳለው እንጂ ለሰው አልነበረም አለ በጥፋቱ ተፀፅቶ ንሰሐ በመግባት ሁለተኛ የመመለስ ዕድሉን እንኳን እንዳይሞክር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከገነት መባረሩን ቁርጥ አደረገው የገነት ደጃፎችም ተዘጉበት የፈጣሪም ዓይን ከእሱ ላይ ዞረች ይሁንና ሰይጣን ከፈጣሪ ጋር ካጣላው ጉዳይ ውጪ ለእሱ የነበረው ፍቅር አልቀዘቀዘም ነበር ብቻውንም በተጣለ ያለተስፋና ያለአንዳች እርዳታ በቀረ ጊዜ ብሎም ምላሽ ፍቅር እንደማያገኝ እርግጠኛ በሆነበት ሁኔታ ውስጥ እንኳን እሱን ከማፍቀር ወደኋላ አላለም ከፍቅር ሁሉ የሚበልጠው ምላሹን እንደማያገኙ እያወቁ ማፍቀር መቻል ነው ሰይጣን ደግሞ ምላሽና ዋጋ ባያገኝለትም እግዚአብሔርን ማፍቀሩን አሳላቋረጠም የዘላለምን መለየት የሚያህል ሸክም ተሸክሞ የሚጓዘው ሰይጣን አንዱ የፍቅሩ መግለጫ ደግሞ ለሰው ልጅ በየዕለቱ መሰናክልን ማሰቀመጥ ነው በሱፊዝም እምነት የሰይጣንን መሰናክል ዕለት ፅለት እየዘለልን በማለፍ በእሱ ላይ አሸናፊነታችንን ባረጋገጥን ቁጥር የሚሰማን እርካታና ደስታ ከናተኛ ነው በውስጣችን የተቀመጠውን ብቃት የማወቅ ምስጢርም ይኸው የሰይጣን መሰናክል ነው ቢያንሰ ሰይጣን ሰውን በነገር ሁሉ ንቁ እንዲሆን በማድረግ ፍቅሩን ይገልፅለታል ይኸንኑ ሱፊዎች ሲገልፁት የሰው ልጅ ሰይጣን ያሰተማረውን ያህል የትኛውም መልአክ አላስተማረውም ይላሉ እዚህ ላይ የምዕራባውያኑን ፍልስፍና ጣል አድርጐ ማለፍ ተገበ ነው በምዕራባውያኑ ዓልስፍና መሠረት እግዚአብሔር ሰይጣንን የፈጠረው ለራሱ ሕልውና እንዲጠቅመው ሲል ነው ምክንያቱም የሰው ልጅ ሰይጣንን የሚያህል ባላጋራየሚቋቋመው እግዚአብሔርን በመለመንና ወደ እሱ በመጠጋት ነውና ይኸው ሶይጣን ደግሞ የተፈጠረው በራሰ በእግዚአብሔር ነው ምክንያቱም ኣሥጨጮ አ ርብ ንት ም ታር ያለ እሱ የተፈጠረ አንዳች ነገር አለመኖሩን እናውቃለንና ስለዚህም ሰይጣን ያለመኖሩን በእርግጠኛነት የምናውቅበት መንገድ ቢኖረን ኖሮ የመጀመሪያውና በቅፅበት አላስፈላጊ የሟሆነው ነገር ራሱ እግዚአብሔር ይሆን ነበር ይኸው ፍልሰፍናን በሃገራችን ተረት ስናጠጋጋው አይጥ ከጠፋ ድመት አይፈለግም እንደማለት ይሆናል ወደሱፊዝም ፍልስፍና ስንመለስ ምንም እንኳን ፈተናዎቻችንና መከራዎቻችን ከሰይጣን የሚላኩብን ቢሆኑም ዞሮ ዞሮ ለእኛ እስከጠቀሙን ድረስ የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው ይሉናል ወላጆቻችን በሕፃንነታችን ወቅት ብቻ ተንከባክበው አሳድገው ካደግን በኋላ ከዓለም ጋር እንድንጋፈጥ ትተውን እንደሚቀመጡ ሁሉ ፈጣሪም ለተወሰነ ጊዜ ተንከባክቦን ይቆይና ከሰይጣን ጋር እንድንታገል ትቶን ይቀመጣል በትግሉ ያሸነፈ ወደ ፈጣሪ መንግሥት ሲገባ የተሸነፈው ደግሞ የሰይጣን መንግሥት አባል ይሆናል ማለት ነው ዞሮ ዞሮ ሰይጣን የጥንካሬአችን መፈተኛ እስከሆነ ድረስ ከእኛ ይልቅ የሚያሳዝነው ዘላለሙን ለትግል የተፈጠረው እሱ ነው ሰይጣን አንዳንድ ጊዜ የተፈረደበት ፍርድ ተገቢ አለመሆኑን ሲከራከርም እንሰማለን የሱፊው አናስ ይኸችን ወግ ይነግሩናል ኣንድ ቀን ሰይጣን ሁሉ ነገር የሚሆነው በፈጣሪ ሞገስና ናላጐት መሆኑ እንጂ የእኔ ኃጢአት አሁን ከአዳም በልጦ ነው። በምድር ላይ የሰው ልጅ ለሚሰራቸው ኃጢአቶች በሙሉ ምህረት ቢኖረው እንኳን ጊዜውን በከንቱ ላባከነ ኃጢአተኛ ግን ፍፁም ምህረት የለውም ይሳሰ በሱፊው መምህር በአቡሻንጃ ምክር አንለያይ አንድ ኃጢአት ፈፅመህ የኃጢአቱ ደስታ ተከትሎህ ካልሄደ ያ ንስሐ ማለት ነው ኃጢአትን ከመሥራትህ በላይ የሚጐዳህ የኃጢአቱን ደስታ እያሰብክ መኖር የጀመርክ ቀን ነው ገላህ የፈፀመው የጥቂት ሰዓታት ኃጢአት ደስታው ሲያልፍ የሚቀር ሆኖ ሳለ ልብህና ብለና እሱን እያኘከ ከኖረ በእርግጠኛነት ፍፃሜህ ገሃነም ነው ግ ምሥ የሰሩትን ኃጢአት እንደማሰብ ትልቅ ኃጢአት የለም ፕው መሰለኝ ዐ ዳጸፊ ኀጉ ርፍ ሱፊዝም ገንት በተሰጠኸ ሕይወት የምትኖርበት እንጂ ስትሞት የምትሄድበት አይደለም በዓለማችን ላይ ሁለት ዓይነት አመለካከቶች መስፈናቸውን ስንረዳ እነዚህ አመለካከቶችም በሰው ልጅ ዕደህሠሜ ሰፊውንና ትልቁን ቦታ ይዘው እናገኛቸዋለን የመጀመሪያው አሰተሳሰብ ብነት ከዚህ ዓለም የተለየና ከሞት በኋላ የምንሄድበት ቦታ ነው ሲሉ ሌሳው አስተሳሰብ ደግሞ የለምሦ ገነት ማለት ይሄ ምድርና በተሰጠኸ ሕይወት የምትኖርበት ቦታ እንጂ ስትሞት የምትሄድበት አይደለም ይላለ እንደሱፊዎች ደግሞ ይኸ ዓለም ገነት ሊሆን ይችላል ይላሉ ስናፈቅርበት ስንባርክበት ስናገለግልበት አንዳችን የሌላችን ዕድገት መሰላል ስንሆንበትና ሌሎችንም ሰናድንበት ያን ጊዜ ምድር ገነት ትሆናለች በእርግጥ ይኸ ዓለም ገሃነም ልናደርገው እንደምንችል ደግሞ መዘንጋት የለብንም መከራ ክፋት ጥላቻና ጥፋት ሲሞላብን ዓለም ገሃነም ትሆናለች ይላሉ ለዚህም ነው ምድር የገነት አበባ መቅሰሚያና የገሃነም እሳት መሞቂያ ነች የምትባለው በሱፊዎች ጉዞ ተጥለን ዓለምን በመለኮታዊ መስታወት ደግሞ እንመልከታት ለሱፊዎች የእግዚአብሔር መገኛ ይኸ ዓለም ነው ብዙዎች ይኸን ዓለም በሰውና በእግዚአብሔር መካከል እንደመጋረጃ ያስቀምጡታል ሱፊዎች ደግሞ ዓለምን በእኛና በእግዚአብሔር መካከል እንደመጋረጃ ያስቀምጥነው እኛው ነን ይሉናል በዓለም ውበት መደነቅ ስትጀምር በተዘዋዋሪ የምታደንቀው ፈጣሪውን ነው ለዚህ እንደሣብራሪያ የምታግዘን አንዲት የሱፊዎች ተረት አለች አንድ ጠያቂ የሱፊውን መምህር መሙ ዛፊርን በዓ ይናቸው ሱፊዝም ዐኝዓ ር መ የኔ ርያ ህ መ ሲያመይልሹች ጮሮ ዕዳህ ሲሱ መለሱለት በበረሃ ስትሄድ የግመል ዱካ በረዥሙ ተዘርግቶ ብታይ በዚያ ቦታ ግመል ማለፉን ትጠራጠራለዘህን። በማለት ያፈጡባቸዋል የሱፊው መምህርም ክፉ በክፋቱ ከሚያደርሰው ጥፋት ይልቅ አላዋቂ ሰው ባለማወቁ የሚያደርሰው የከፋ ነው በማለት ጥለዋቸው ሄዱ ይሌሉናል ማቆሟያችን የሱፊው መምህር የካቢር ምክር ይሆናል እግዚአብሔርን ስም በመጥራት አርነት ማግኘት ከተቻለ የከረሜላን ስምዎ በመጥራት አፍን ማጣፈጥ ከተቻለ እሳትን በመጥራት እግር ቢቃጠል ኖር ውሃን በመጥራት ጥምን ማርካት ቢቻል ምግብን በመጥራት ረሃብን የሚታገስ ቢሆን ይኸች ዓለም ነፃ በሆነች ነበር ይሉናል ይኸንንም እውነትን በሕይወታችን ስንሻ መናገር ሳይሆን ማድረግ ተገቢ ነው በሚለው እንወስደዋለን ዐ ሱፊዝም እውነተኛ ሀብት ማለት የሌለህን አለመመኘ ትተ ማለት ነው ከሱፊስቶች የመልካም ምግባር አስተምህሮት ዙሪያ ድህነትን እንዲሁም ትፅግስት እና ለጋስነትን እንተነጭባለን ሱፊዎች ታላቁ ገጣሟ የጌሪ ስናይደርን አባባል እዚህ ላይ በመጥተስ ያስቀድሙ ታል እውነተኛ ባለፀጐች ናፍ ላጐታቸውን ሁሉ መግ ደል የቻሉ ብቻ ናቸው የስናይደር አባባል ቁሳዊ ሀብትን የሚመለክት አለመሆኑን የሚያሰምሩበት ሱፊዎች ነገር ግን የልባችንን ሁነታም በሚገባ የሚያሳይ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል ባይ ናቸው ምንም እንኳን አብዛኛዎቹ ሱፊዎች ጥቂት ወይም ምንም ዓይነት ንብረት የሌላቸው ቢሆኑም ይኸ ግን የምርጫ ጉዳይ እንጂ ሀብት የማያስፈልግ ሆኖ አይደለም እውነተኛ ሀብት ማለት የሌለህን አለመመኘት ማለት ነው ለሱፊዎች ድህነት ማለት የምትተነፍሰው አየር የምትበላው ምግብ እንዲሁም እንቅልፍህን ስታጣ ብቻ ነው በዚህ ዓሳም ነገር የተዋላ ልብ ለፈጣሪው ቦታ አይኖረውም በአንፃሩ ባዶ ልብ ደግሞ ፈጣሪው የእሱ የሆነውን እስኪላላለት ድረሰ አጥብቆ ይሻል እዚህ ላይ ስለደሀው ሱፊ ዓሣ አጥማጅ ታሪክ እናንሳ ይኸ ድሃ ዓሣ አጥማጅ አዘውትሮ ዓሣውን ለማጥመድ ወደ ወንዝ ይወርድና ያያዘውን ይዞ ወደመንደሩ ይመለሳል ነገር ግን ካጠመደጡ ዓሣ ለራሱ አንድ ወይም ቢበዛ ሁለት አስቀርች የተቀረውን ለመንደሩ ሲያድል ይውል ነበር የእሱ ደተመዛሙርትምሦ በዓሣ አጥማጅ መምህራቸው ባህርይና ቸርነት ይደሰቱ ነበር ከዚህ የሱፊ ሥሥፖህር ደቀመዛሙርት መካከል አንዱ ነጋዴ ሱፊዝም ለንግድ ሥራው ሊሄድ መሆኑን ለሱፊው መምህር ቢነግረው በዚህ ከተማ እጅግ የሚወዳቸውና የሚያደንቃቸው መምህሩ ኢብን አራቢ መኖራቸውንና ሰላምታውንም እንዲያደርስለት ነግሮት እግረመንገዱንም በመንፈሣዊ ሕይወቱ የጠበቀውን ያህል ማደግ አለመቻሉን አድርሶለት ምክራቸውን ይዞ እንዲመጣ ነገረው ገ ነጋዴ ኮርዶባ ሲደርስ በተጥታ ያመራው ወደ ኢብን አራቢ ቤት ነበር ነገር ግን የኢብን አራቢ ቤት እንደመምህሩ የደሀ ጐጆ ሳይሆን ከአንድ ቤተመንግሥት የማይተናነስና በብዙ ጠባቂዎችም የተከበበ መሆኑን ባስተዋለ ጊዜ መደነቅ ጀመረ ወደውሰጥም ሲዘልቅ ብዙ አገልጋዮች ሲወጡና ሲገቡ ተመለከተ ወደገበታም ወስደው ምግቡን ከወርቅ በተሰራ ትሪ ሳይ አድርገው እጅግ በሚያማምሩ ልጃገረዶች አቅራቢነት ሲስተናገድ ቆየ በዚህ የኢብን አራቢ ኑሮ መደነቁ ቃላት ሊገልፀው ከሚችለው በላይ ሆነበት በመጨረሻም አንድ ሱልጣን የሚለብሰውን ዓይነት እጅግ ውድ የሆነ ልብስ ወደለበሱት ኢብን አራቢ ዘንድ በአገልጋዮች አማካይነት ቀረበ እሱም የመምህሩን ሰላምታ በማስቀደም የእሳቸውን መንፈሣዊ ምክር መምህሩ በእጅጉ እንደሚፈልግ ገለፀዐሳቸው ኢብን አራቢም ነገሩን አቅልልው ለተማሪዬ እንዲህ ብለህ ንገረው አንተ በጣም ዓለማዊ ሰው ነህ። ሱፊዝምሥ ጨጠርጩጨኤ ር ኣባ ጻፍ ብዛ በፍቅር የተጠመደ ሰው ነፍሱ ከእሱ ዘንድ የለችም ከሱፊዝም የእምነትና የሕይወት ፍልስናና አያሌ ቁም ነገሮችን እየቀዳን ልብን ስለመክፈት እና ስለ ናቅር ከሚነግሩን ላይ ደረስን የልብ ዓይን ሲከፈት የዚህን ዓለም ውስጣዊ ገፅ በሚገባ እናየው ዘንድ እንችላለን የልብ ጆሮዎች ሲከፈቱ ደግሞ ከቃላት ጀርባ የተሸሸገውን ነገር መስማት እንችላለን እሱም እውነት ይባላል የሚሉን ሱፊዎች ልብን መክፈት ማለት በአጭሩ ወደአምላክ መጠጋት ነው በማለት ፈጣሪ በነቢዩ መሐመድ ውስጥ ሲናገር እንዲህ ማለቱን ይገልፃሉ ዓለማት በእኔ ልክ ሊሆኑ የማይችሉ የማይበቁኝ አምሳክ ነኝ በእውነት የሚያመልከኝ ሰጡ ልብ ግን ለእኔ የሚበቃኝ ነው ይላል ለዚህም ነው ሱፊዎች የሰጡ ልጅ ልብ የፈጣሪ ቤተመቅደስ ነው የሚሉን ምንም እንኳን የሰው ልጅ ልብ ሁሉ የፈጣሪ መቅደስ ነው ቢባልም በሩ የሚከፈተው ግን በመንፈስ ቅዱስ ሕልውና መሆኑ ሊዘነጋ አይገባውም ሱፊዎች በሰው ልጅ አፈጣጠር መጀመሪያ ፈጣሪ አዳምን ሲፈጥረጡ የሕይወትን የመንፈስን እስትንፋስ እፍ አለበት መባሉን አትዘንጉ ይላሉ በዚህ መንፈስ የፈጣሪ ጥበብ ፍቅር እውቀት ወደውስጣችን እንዲዘልቅ አምነን ከሱፊዎች የልብ መክፈት ወግሣና ምክር አንዳንድ እንቆንጥር የሱፊው ደቀመዝጦር ኦማር መምህሩን በዚህ ምድር ላይ አጥብቀን እንፈልገው ዘንድ የሚገባን ቁምነገር ምን እንደሆነ ጠየቃቸው መምህሩም ፈጣሪዋን በማስታወስ የተጠመደች በማስታወስ የተጠመደች ሐፊም ከፀ ስገሎክ ምላስ አመስጋኝ ልብና እሱን የምታምን ሚስት ካገኘኸ ቁም ነገርን ጩብጠሃታል ማለታቸውን አልጋዝዛሊ ይነግሩናል ከአልጋኸዛለ አንድ እንመርቅ እውነት የተተከለችው በልብህ መካከል ነው ይላሉ ይኽችን እውነት ትጠብቃት ዘንድ ደግሞ በፈጣሪህ እምነት ተጥሎብሃል የዚህ መገለጫው ደግሞ እውነተኛ ንስሐና እውነተኛ ሥራ ብቻ ነው ያን ጊዜ የእውነት ውበት በፊትህ ሳላይ ያንሀባርቃል ከአምላክህ ጋር መገናኘት ስትጀምር ቅድሚያ የምታደርገው ነገር በምላስህ ማመስገን ይሆናል ልብህ በመንፈስ ሲነ ደግሞ ምስጋናህን የምታቀርበው በልብህ ቋንቋ ይሆናል ይላሉ የፍቅር መኖሪያው ልባችን ነው የሚሉት የሱፊው መምህር አል ጋኸዛሊ ፍቅር ልዩና የሚያስደስት ስቃይ የተሞላ የፈጣሪ ስጦታ ነው ይሉናል ፍቅርን በልቡ ተሸክሞ የሚዞር እሱ ምስጢሩን ለማወቅም የሚቸግረው አይሆንም ፍቅርን ስትሸከም ነገር ሁሉ ለአንተ እውነትና ወደአውነት ብቻ የሚወስድ ይሆናል በፍቅር ውስጥ ከእውነት በቀር ሌላ ነገር የለም ለዚህም ነው አፍቃሪዎች በአውነት ባህር እየተሸነፉ ሲሰምጡ የምናየው ይላሉ አልጋኽዛሊ በጃሚ ምክር ወደፍቅር ወግ እንሸጋገራለን ፍቅር ቤቱን የሰራበት ልብ እንዴት የታደለ ነው ፍቅር የዓለምን ጭንቀት ሁለ የሚያስረሳ ነው ፍቅር እንደመብረቅ ኃያልና ትዕግስትንና ማሰብንም ወደምንም እና ከንቱ ነገር የሚቀይር ጥበብ ነው አፍቃሪ ስለራሱ ደህንነት አንዳች የሚያስበው ነገር የለውም ትችትና ነቀፋ እንደተራራ በዙሪያው ቢቆም ለፍቅር ግን ገለባና ምናምንቴ ነው እንዲያውም ለአፍቃሪ ልብ ስድብና ትችት ፍቅሩን የሚጨምርለት ኃይል ይሆነዋል ፍቅር ተራሮችን በመቅደድ ወደመድረሻችን የሚወስደን ተዐምር ነው በናቅር የተጠመደ ሰው ነፍሱ በእሱ ዘንድ የለችም አፍቃሪ ሰው ያፈቀራትን ከሚያጣ አካሉን ቢያጣ ይመርጣል በፍቅር ውበት ተጠምዷልና ለእሱ ስቃይና መከራ የማይነገር ደስታና ሐሴት ይፈጥርለታል ሱፊዝም ዝን ኡኤጁሲቼቹሁሥሑሥ ሙጨ ወዐዋደሼኸ ሙጮዛፊር ወ ስናልፍ የምናገኛት ችም ትዋ ቢና። በማለት ይጠይቀዋል ኢየሱስም ሁሉ በከረጢቱ ከተሸከመው ይዘረግፋል እኔም በከረጢቴ ከተሸከምኩት ውጭ ሌላ የማወጣው ነገር የለኝም በማለት አልፎት ሄደ ያነሰው ልጅ በከረጢቱ ከተሸከመው መዘርገፉ የማንነቱ መገለጫ ሱስ ለዚሁ መፀለዩ ተገቢ ነው ቁጣና ንዴት በኢየሱስ መክፈት ነውና ኢየ ከረጢት አልነበረም ለማለት ባንችልም የትና በማን ላይ እንዳለበት አውቋልና እናደንቀዋለን እናከብረዋለን ሱፊዝም ክፉን ሰጡ በትህትና ማስተናገድ በሕመሥመ ሳላይ መርዝ እንደመርጨት ይቆጠራል የሱፊዝምን ጉዞ ከምንጠቀልልበት የመጩረሻው ምዕራፍ ላይ ደረስን መሰነባበቻ ይሆነን ዘንድ የመረጥኩት ደግሞ እምነትን ነው ሱፊው መምህር ሩሚ ራስን የመለወጫና ፈጣሪንም የማምለኪያው ጥበብ እምነትን በተግባር መተርጐም እንደሆነ ይነግሩናል የሰው ልጅ አብዛኛው ድርጊቱ የተቆራኘው ዋጋን ከማግኘት ጋር ነው ይኸ ዋጋ ገንዘብ ክብር ምስጋና ወዘተ ሊሆን ይችላል ነገር ግን በሱፊዎች ዘንድ አገልግሎት ማለት አንዳች ዋጋን ሳያስቡ ለፈጣሪ ሲባል ብቻ የሚከናወን ድርጊት ነው እንዲህ ዓይነቱን ተግባር ለመፈፀም አስተድሞ የፈጠረንን ማመንና ማክበር የሚገባ ሲሆን ይኸም ሰማያዊ ክብርና ፀጋን ለማግኘት ከማለም ሳይሆን እሱን ከማፍቀርና ከመከተል ብቻ የመነጨ መሆኑን ማሳየት እንደማገባ ይናገራሉ እዚህ ላይ አንድ ልንዘነጋው የማይገባን ቁምነገር ፍቅር የሌለው አገልግሎት የተዋበ አስከሬን ከመሆን አይለይም የሚሉን ሱፊዎች «ከላይ ሲታይ ቢያምርም ውስጡ ግን ሕይወት አልባ መሆኑን አትዘንጉ ይላሉ አገልግሎት ታላቅ የሚያደርግና በሰዎች ዘንድ መደነቅን የሚፈጥር አድርጐ ማሰብ የዋህነት ነው በማለት ሱፊው ሩሟ በቀጣይዋ ወግ ያንደረድሩናል ከብዙ ዓመታት በፊት ከኦቶማን ሱልጣኖች የአንዱ እናት የሆነች ሴት ራሷን በበጐ አድራጐት ሥራ በእጅጉ የተጠመደች አድርጋ ትኖር ነበር በቱርክ ግዛት ውስጥ ታላላቅ መስጊዶችና ሆሰፒታሎች እንዲሁም የውሃ ጉድጓዶችን በማስቆፈር ሕዝቡ መጨ ጨጨ ሱፊዝም ጠወዐ ም ጆጻጠመ ደ ዳየ ኣፍ የተሻለ ሕይወት በሁሉም አቅጣጫ እንዲኖር ትጥራለች አንድ ቀን በከተማ ውስጥ በማሰራት ላይ የምትገኘውን ሆስፒታል ለመጐብኘት ወደዚያ አምርታ እየተዘዋወረች ስትመለከት መሠረቱ ገና ባልደረቀ የሲሚንቶ ልስን ላይ አንዲት ጉንዳን ስትወድቅ ተመለከተች በፍጥነትም እቿጃን ሰንዝራ ጉንዳኗን ከወደቀችበት ሲሟንቶ ላይ በማንሳት በምድር ላይ አስቀመጠቻት ይኸች ሴት ከጥቂት ዓመታት በኋላ ከዚህ ዓለም በሞት ትለይና በዚያው ቀን ለብዙ ጓደኞቿ በሕልማቸው ትታያለች በመልኳ እጅግ ተውባና በውስጧም በደስታ የተሞላች ሆና የተመለከቷት ጓደኞቿ ያለጥርጥር በሰራቻቸው በጐ ምግባሮችና ቸርነቶች ገነት ገብታለች ማለት ይጀምራሰለ ይኸን ጊዜ ይኸች ሴት ለሁሉም ሴቶች በሕልማቸው የነገረቻቸው ነገር ቢኖር እኔም እንደእናንተው በበጐ ሥራዬ ገነት እንደምገባ ስመካና ስታበይ ኖሬ ነበር ነገር ግን በፈጣሪ ዘንድ ታላቅ ሥራ ተደርጐ የተቆጠረልኝ በእኔ ልብ ውስጥ ቦታ ያልነበረውና አንዲት ጉንዳንን ከሲሚንቶ ላይ አንስቼ ሕይወቷን ማትረፌ ነበር አለች እነሆ ሱፊዎች ሲመክሩ በሰው ልጅ ዓይን ትንሸ መስሎ የሚታየው ድርጊት በፈጣሪ ዓይን ታላቅ ይሆናል ሰው የሚመካበት ሁሉ በፈጣሪው ዘንድ ከንቱና የከንቱም ከንቱ ነው ይሳለ ወደሼኸ ሙዛፊር ወግ ደግሞ እንለና አንድ ምሽት የሱፊው መምህር ስለትህትናና አገልግሎት ደቀመዛሙርቶቻቸውን ሲያስተምሩ ነበር በተለይም የራስን ፍላጐትና ስሜት ከሌሎች አለማስቀደምና ለበጐነት ሁሉ በጐነትን ምላሸ ማድረግ እንደሚገባ በተዋበ አገላለፅ ሲያስተምሩ በድንገት ከደቀመዛሙርቶቹ አንዱ ተነስቶ መምህር ሆይ። በማለት አልፎት ሄደ አንድ ፈላስፋ ወደ ናስሩዲን ዘንድ በመምጣት ለበርካታ ዓመታት የዓለም መጨረሻ መቼ እንደሚሆን ህና ሳሰላስልና ስፈተሽ ኖሬያለሁ ነገር ግን ልደርስበት አልቻልኩም ለመሆኑ በአንተ ዘንድ ይኽ ምስጢር ይገኝ ይሆን በማለት ጠየቀው ናስሩዲንም ይኸንማ ካወቅሁት በርካታ ዓመታት አልፈዋል ሲል መለሰለት ፈላስፋውም እባክህን ይኽን እውቀትህንማ ልታካፍለን ይገባል ለመሆኑ የዓለም መጨረሻ መቼ ይሆን።