Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምዕራፍ የኢጣሊያ ጦር ከረንንና አሥመራን ስለመያዙበኢጣሊያና በኢትዮጵያ መካከል የተደረገ የውጫሌ ውል ምዕራፍ የደጃዝማች መኩንን ጉዞ ወደ ሮማ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍራንቼስኮ ክሪስፒ ጋር ያደረጉት ስምምነት ቁ ገጽ ብቭ ምዕራፍ የሹም ተምቤን ምርጫና የእንደርታው የባ ምዕራፍ ።በ ምዕራፍ የኢትዮጵያና የመስኮብ ግንኙነት ቨ ክፍል ሦስት የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ከ ምዕራፍ ብሕ ጉዞ ወዶ ትግሬ የክተት ዓዋጅየንጉሠ ነገሥቱ ። ምዕራፍ የአዲግራት ምሽግ መለቀቅ ምዕራፍ የመስኮብ የቀይ መስቀል ሐኪሞች አዲስ አበባ ሌጋ ሲዮን ከፍተው ሙሉ የዲፕሎማሲ ዕውቂያ ያደረጉላትየድሉን ኮከብ በዓለም ሰማይ ላይ ካበራው ከዓድዋ ድል በኋላ ነው ። ንጉሠ ነገሥቱ የጦርነት ጉፈቸውን ያቀኑትን ለመጥቀስ ነው።
ል ኢትዮጵያ ው መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነ ል ክጀዓጀክነሃጅወ አንደ ማስገንዘቢያ ለአንባብያ ን በት ዘመን የአንዳንድ ይህ መጽሐፍ ለሕትመት በተዘጋጀ አካባ ች የነበሩ ስሞችና ቃላትን ለዚህኛው ቻት ለመቀየር የሞከርን ሲሆን ዘመን በሚስማማ መልኩ ምንአልባትም ቃላቶቹን በምናርምበት ወቅት ያልተስተካከሉ እየጠየቅን እርማትዎንና ቃላት ቢያጋጥምዎ ይቅርታ አስተያየትዎን ከታች በምታገኙት የስልክ ቁጥር ወይም ኢሜይል ገጹንና ምዕራፉን በመግለፅ መልዕክቶን ቢልኩልን ምስጋናችን የላቀ ነው ለዚህኛው ሕትምት የሽፋን እና ውስጥ ገጽ ቅንብር ሙሉቀን አሥራት ዐፀ ፎጠጺዷ ጠኗበቧኗሺ ወሃሕዷከዐርዐጦ የቃላት እርማት ፍቅረስላሜ ዘገየ የሽፋን ሥዕል ሥዩም ታደሰ ቦሌ ማተሚያ ቤት አርእስት መታፓሰቢያ « ይያ ገርቢ የጥ ጥፕገችምየ ስመኮመሚቸ ሀየይኛሁዮ ሮጵጽዚዚዘሺሼ ክፍል አንድ የዐፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት አዥማመር ምዕራፍ የደጃዝማች ምኒልክ ከመቅደላ ማምለጥ ከአቶ በዛብህ ጋር ተዋግተው ማሸነፋቸውየሸዋ ንጉሥ መባላቸው ምዕራፍ የንጉሥ ምኒልክ ጉዞ ወደ ወሎ ያፄ ዮሐንስ ዕረፍት መሰማት ለምኒልክ የገቡላቸው መሳፍንትና መኳንንት ምዕራፍ የኢጣልያ መንግሥት ከውጫሌ ውል በፊት ካፄ ምኒልክ ጋር ያደረገው ስምምነት ቁ ። ምዕራፍ በኢትዮጵያ የተሠራጨው የኢጣሊያኖች የስለላ ሥራ ምዕራፍ የዝኔራል ባራቲዬሪ ዓድዋ መምጣትና መመለስ ራስ መንገሻና ኢጣልያኖች ኮዓቲትና ሰንዓፌ ላይ ያደረጉት ጦርነትና የራስ መንገሻ መሸነፍ ምዕራፍ የዝኔራል ባራቲዩሪ ሮማ ደርሶ መመለስ ምዕራፍ የደብረ ኃይላ ጦርነት ምዕራፍ የኢጣልያ መንግሥት የኢትዮጵያን መሳፍንት ከፋፍሎ ለማስነሣት ያደረገው የመጨረሻ ሙ ያጸፋ ወልስ ም ላ ብ ምዕራፍ ክኾቺ ስለ ዋግሹም ብሩ የጨልች። ምዕራፍ የመቀሌ ምሽግና ማፕር ጋልያኖከኢጣሊያ አገር የሚላ ከው ቦርና በምክር ቤት የተደረገ ክርክር ፓ ምዕራፍ የንጉሠ ነገሥቱ ጦር አሠፋፈር በመ ሽግ የመጀ መሪያው ጦርነት ፈር በመቀሌ ም ወ ምዕራፍ በመቀሌ ምሽግ ለሁለተኛ ጊዜ የተደረገው ጦርነት ምሽጉን በሰላም ለማስለቀቅ የተደረገ ስምምነት ምዕራፍ የመቀሌው ጦርነት በኛ በኩል ባለው ሰነድ የማር ጋልያኖ ጦር ከመቀሌ ወደ አዲግራት መሔድ ክፍል አራት የዓድዋ ጦርነት ምዕራፍ የኢትዮጵያ ጦር ከመቀሌ ወደ ዓድዋ መዛወር ስለ እርቅ ጉዳይ ማፐር ሳልሳ ተልኮ ወደ ዐፄ ምኒልክ እንደ መጣ ምዕራፍ የነራስ ስብሐት ወደ ኢትዮጵያ ጐራ መመለስ የአንቶኔሊ ማስጠንቀቂያ የኢትዮጵያ ጦር በሜዳ የኢጣሊያ ጦር በምሽግ ለውጊያ ስለ መፈላለጋቸው»» ምዕራፍ የኢጣልያኖች ተታላይነትና የፔኔራል ዳቦርሚዳ ደብዳ በመ ጨመ ሁሁ መመ ቨቬ መዘ ዉቋጩጩጃ ሆታ ፋ ምዕራፍ የመጨረሻው የኢጣሊያኖች ተስፋ ልጅ ጉግሣ ዳርጌ ምዕራፍ የአውሳ ጦርነትና የመሐመድ አንፋሪ መሸነፍ ምዕራፍ በኢጣሊያኖች ዘንድ የጦርነት ምክር በሰላይ ተታለው ከምሽግ ወጥተው ለመዋጋት እንደ ቆረጡ ምፅራፍ የዋናው ጦርነት አዝማመርና ፍጻሜ በጸሖፊ ት እዛዝ ገብረ ሥላሴ ጽሑፍ። የዳግማዊ ምኒልክ ከጦሩ ግንባር ወደ ሠፈር ምዕራፍ በዓድዋ ጦርነተ ከኢትዮጵያ ወገን የሞቱትና የቆሰሉት ምዕራፍ የኢጣልያ ጦር መፍረስና ቅጥ ያጣ ሽሽት» ፊ ምዕራፍ ሌተና ፔኔራል አንቶኒዎ ባልዲሠራ አዲስ ጦር ይዞ ምጥዋ እንደገባ ማዖር ቶማሶ ሳልሳ ስለ ዕርቅ ጉዳይ ወዶ ምኒልክ እንደመጣ ሌተና ሮቬርሲ ባይኑ የተመለከተው ሀ የኢትዮጵያ ሠፈር የዕርቁ ለጊዜው አለመሳካት ምዕራፍ የዓድዋ ድል በኢጣልያና በአውሮፓ ተሰምቶ ያዶሪ ሰው ስሜትና ረብሻ ። ምዕራፍ ባለሞያ ንጉሠ ነገሥት ልዩ ልዩ የሥልጣኔ ውጥን» ምዕራፍ የመገናኛ መስመር የምድር ባቡር የመንገድና የስልክ መዘርጋትየኦቶሞቢል መታየት» ምዕራፍ ያፄ ምኒልክና የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት የቅርብ ግንኙነት ምዕራፍ የራስ ዳርጌየንጉሥ ተክለ ሃይማኖትና የራስ መኩንን ሞት ምዕራፍ የዓድዋ የሰባተኛው ዓመት የድል በዓል አከባበር» ክፍል ስድስት የንጉሠ ነገሥቱ መታመም ምዕራፍ ያፄ ምኒልክ በሕመም መውዶቅ የጀርመን ወኪሎችና ሐኪሞች ችግር መፍጠር»»»»» ምዕራፍ የንጉሠ ነገሥቱ ሥጋትና ዝርዝር ምክርየልጅ ኢያሱ አልጋ ወራሽነት የራስ ተሰማ ናደው እንደራሴነት ምዕራፍ የመለያየት ስሜት የዋግሹም አባተና የደጃዝማች ዖ ጦርነት ምዕራፍ ቃ ወ ህፅህ ሁው ጸፀ መመ ፍልሚያ የራስ ቢቶደድ ተ ልጣን ሰማና የእቴጌ ጣይቱ ር ዕረፍት የእቴጌይቱ ከሥልጣን መወገድና የራ ምዕራፍ ተሰማ የልጅ በ ሙ የወጣቱ የግዛታቸው ያሉት ባለሥልጣኖች ኃ እስ ኢያሱ ሥልጣን አያያዝየራስ ኦ ባተ ራትፊታውራሪ ገብረ ማርያምና ቀኛ ምዕራፍ ተ ዝማች ይቻላ የደጃዝማች ሥዩምና የራስ ቢቶዶድ መንገሻ አቲከም ጠብ ምዕራፍ ያፄ ምኒልክ ዕረፍት በዳግማዊ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት የነበሩ መኳንንትና ሙ ፄ ህዬ ጸዛጸወይ ዌ መጽ ወጀጽሽቹ መሳፍንት ወቃ «ወ ወ ወ ው « ወ ወ ወ ወ ሕሐሕ ዉበ ቁ ዘ ወ ወዌ ዋቢ መጸሕፍት መታሰበያ ከማሳደግ ጋር የመዥመሪያውን ፊደል ሀሁ»ን በንባብ እንድ ዣምርና በጽሕፈት እንድሠማራ ያደረጉኝን አባቴን ደብተራ መኩሪያ ጉልቴንና የመዥመሪያውን መምህሬን የኔታ ስብሐት ለአብን በሥጋ ሳልወለደው ከአማርኛና ከዜማ ትምህርት ቤት አውጥቶ ዘመናዊውን የመመሪያውን የፈረንሳይ ትምህርት ቤት በአልያንስ እንድዥምር ያደረገኝን በጅሮንድ መንገሻ ገብረየስን ከአባቴ ጋር ባላቸው የዝምድና ሰበብ በቤታቸው አስቀምጠው ቀለብ ቆርጠው በጸሐፊነት ሙያ እንድሠለጥን የፈቀዱልኝን ክቡር ቢቶደድ ወልደ ጻድቅ ጐሹን ያገር ነጻነት በ ዓም ከተመለሰ ወዲህ በትምህርት ሚኒስቴር በ ዓም በመንግሥት ሥራ በተሠማራሁበት ወቅት ከደንበኛው ሥራዩ ጐን የደራሲነት ሙያ በፈቃዴ ስወጥን በቅንነት እርዳታቸው ያልተለየኝን ክቡር ደጃዝማች መኩንን ደስታን እያ መሰገንሁ የዚህን መጽሐፍ መታሰቢያነት ሰጥቻለሁ ። ተጸመ ማመልከቻ ቅኝ አገር ፈላጊዎች አውሮፓውያን ከራሳቸው አልፈው ሌላውን ያል ሠለጠነውን አገር በሚወሩበት መስመር የብዕር ሰዎቹ ደግሞ የራሳ ቸውን አገር ታሪክ ጽፈው ከአገባደዱ በኋላ የሌላውን ወደኋላ የቀ ረውን አገር ታሪክ በየመስኩ እየጻፉ ማራባታቸው ግልጽ ነው በኢትዮጵያም በሌላው የሥራ ዘርፍ ወደኋላ እንደ ቀረን ሁሉ ፊደል እያለን በሥነ ጽሑፍ ረገድ አልተራመድንም ። አንድ የውጭ አገር ሰው ያንዱን የአፍሪካ አገር እንደዚሁም የኢትዮጵያን ታሪክ በሙሉ ወይም በከፊል ቢጽፍ አግ ባብ ሆኖ ይገኛል ። ዓም ሮ ወይ ጡረታ በመገለል የበቃ ጊዜ ስለአገኘሁ ካፄ ቴዎድሮስ እስክ ዳግማዊ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ፍጸሜ ድረስ ያስውን የኢትዮጵያ ታሪክ በሦስት ቅጽ የተከፈለውን ለማዘጋጀት ረዳኝ ከነዚህም ማው ሁለዜ መሪያው ሠጽሐፍ ዐፄ ቴዎድሮስና የኢትዮጵያ አንድነት ሁስተ ኛው ዐፄ ዮሐንስና የኢትዮጵያ አንድነት በሚል ሥያሜ ሥትመው የመሠራጨት ዕድል አኅኝተዋል ። በኛው ምዕት ዓመት ባገራችን ቀደም ብሎ የተጀመረው የሥል ጣን ሽሚያ ያስከተለው የእርስ በርስ ጦርነት የማዕከላዊ መንግሥት በመዳከሙ የተነሣ አገሪቱን ቅኝ አድርጎ ለመያዝ ምኞት ለነበራቸው የውጭ ወራሪ ኃይሎች አመቺ አጋጣሚ እንደ ፈጠረላቸው ከነበረው ሁኔታ መገንዘብ ይቻላል ። በዐፄ ምኒፅክ ዘመን የኢትዮጵያን ኣ ቅኝ ገዥዎች ረገድ ከፍተኛ ውጤት የታየ ቢሆንም የኢጣሊያ ን ዐፄ ዮሐንስ መተማ ላይ የወደቁበትንና ምኒልክ የተተኩበትን የሽግግር አጋጣሚ በመጠቀም የሀገሪቱን የቀይ ባሕር ጠረፍ ኤርትራ በሚል ሥያሜ በመያዝ የፈጠሩትን ችግር ማስወገድ በወቅቱ አለመቻሉን በመጽሐፉ ውስጥ በስፋት ተተንትኗል ። ዐፄ ምኒልክ ሙሉ የሕይወታቸው ታሪክ ሲነበብ አገራቸውን ለማሠልጠን ከሁሉ በፊት የሥልጣኔ ባለቤት ከሆኑት ፈረንጆች ጋር ቀራረብ ባገር ውስጥ ያለውን ልዩ ልዩ ሃይማኖት የያዘውን ክርስ አገራቸው እ ቲያኑንም እስላሙንም ልዩ ልዩ ነገዶችንም አስተባብረው ባንድ ኾግር በማቆምና በማሠልጠን ወዳንድ ወደ ታወቀ የሰላም አኗ«ር ለመምራት መሆኑ ይታያል ስለዚህ ቀደም ብለው ከፈረንሳዮቹም ከኢጣለያኖ ቹም ከመስኮቦቹም የተወዳጁት በነርሱ በኩል መምህራን አግ ሻቼ አገሬን አሠለጥናለሁ ከነርሱ የጦር መሣሪያ ገዝቼ በዚህ መስመር የሚነሣብኝን ጠላቴን በመደምሰስ መንግሥቴን አጠናክ ራለሁ የሚል ምኞት እንደ ነበራቸው ግልጽ ነው በዚሁ ጊዜ ካፄ ቴዎድሮስ ዘመን ዣምሮ ካገር ውስጥም ሆነ ከውጭ የሚቀሰቀስ ማናቸውንም ጦርነት የሚያስከትለውን መከራና ፍዳ ዋይታና ሰቆቃው በመገንዘብ ጦርነት የሚወገድበትን ስላም የሚገ ኝበትን መንገድ አጥብቀው ሳይሹ ለውጊያ የተዘጋጀውን ባላጋራቸ ውን ሳይመክሩና ሳያባብሉ በቀላሉ ለማሸነፍ የሚያስችል ጉልበት እንዳላቸው ቢያውቁትም በማን አለብኝ ወይም በግልፍታ በኩራት ወይም በትምክህት ተዋግተው አያውቁም ።