Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ዓበይት ነቢያት.pdf


Advertisement
  • word cloud

ዓበይት ነቢያት.pdf
  • Extraction Summary

ኢሳይያስ የሚለስም በዕብራይስጥ ሁለት ዓይነት ዘለዓለማዊ የማያቋርጥ ታሪካዊ ዘለዓለማዊ ወይም የማያቋ ሳይሆን እስከ ፍጻሜ ዓለም ድረስ በሚፈጸሙ ድርጊቶች ይተረጐማል ማለት ነው በዚህ አተረጓጐም መሠረት አራዊትና አቅርንት ሌሉችም ምሳለያውያን የሲምቦሊክ ነገሮች ከዳንኤል ጀምሮ እስከ ዘመናችን ከዚህም በኋላ በሚነሠ መንግሥታትና መሪዎች ይተረጐማሉ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴ የተናገረው ይህን አይነት አተረጓጐም ይመሰከታል ርጥ ስንል ትርጓሜው በአንድ ዘመን ብቻ የተፈጸመ ታሪካዊ አተረጓጐም ማሰትም በነቢዩ ዘመንና ከርሱም በጊላ በቅርቡ ለተፈጸሙትና በግለጥ ተጠቅሰው ሰተነገሩት የሚሰጥ ተርጓሜ ነው ይህም አራቱን መንግሥታት ባቢሎሉንን ዕርዕንና ሮምን እንደዚሁም በጥሊሞሳውያንንና ሌላውኮሳውያንን ያጠቃልላል አከፋፈሉ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ።

  • Cosine Similarity

ይህም በስሙ የተጠራውን መጽሐፍ በሙሉ ኢሳይያስ አልጻፈውም የሚለውን ሀሳብ ይቃወማል በዮሐንስ ወንጌል ያሉት ጥቅሶች ከሁለቱም ከካልእና ከቀዳማዊ ኢሳይያስ የተወሰዱ ሲሆኑ ለአንድ ኢሳይያስ የተሰጡ ናቸው ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ መልእክት ከኢሳይያስ ቀዳማዊ ከጠቀሰ በኋላ እንደገና በዚሁ በሮሜ መልእክቱ ዐ ከኢሳይያስ ካልእ እና ሲጠተስ ኢሳይያስ የሚል አንድ ስም ብቻ ተጠቀመ እንጂ ልዩነትን አላሳየም በዚህ አንጻር ኢሳይያስ በሐዲስ ኪዳን ውስጥ ጊዜ ያህል በትመተጠቅሶ ይገኛል ይህንም እንደሚከተለው እንመለከታለን የጥቅሱ ምንጭ በሐዲስ ኪዳን የተጠቀሰው የተጠቀሰበት ክፍል ቴ ኢሳይያስ ካልእ ማቴ ካልእ መ ክእ ሙ ሎክ እቲ ኮክ ኢቲ ወዌ መሚ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ሉቃ ከ ከህ ሊቲ የሐዋ እና ተዳማዊ ርሜ እና ቀዳማዊ የእነዚህ ጠባይ ጥቅሶች መላው መጽሐፈ ኢሳይያስ ከሐዲስ ኪዳን ሀሐፊዎች በፊት ለኢሳይያስ ተሰጥቶ ይነገር እንደነበርና የሐዲስ ኪዳን ጸሐፊዎችም የኢሳይያስ ቃል አድርገው እንደተመሰከቱት በግልጥ ያስረዳል ኤክላስያስቲክስ መጽሐፈ ሲራክ በዚህ መጽሐፍ ምዕራፍ ኢሳይያስ በጽዮን የሚያለቅሱትን አጽናናቸው በማለት ገልጦአል ይህም ማጽናናት ከኢሳ ዐ እና የተጠቀሰነው በተጨማሪ በዮን የሚያለቅሱትን እንጂ በባቢሉን የሚቸገሩትን አጽናና አለማለቱ መጽሐፉ በኢሳይያስ ዘመን በኢየሩሳሌም መዘጋጀቱን ያመለክታል ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ የመጽዘጠፉ ዓላማ የዚህ መጸነከፍ ዋና ዓላማ ድኅነት በእግዚአብሔር ጸጋ እንጂ በሰው እንዳልሆነ እውነትን ለማስተማር ነው ለምሳሌ የይሁዳ ሕዝብ ከጠላቶቻቸው አስራኤላውያን የዳነ በተማመነብት በግብጽ ኃይል ሳይሆን በእግዚአብሔር ኃይል ነበር ይህ መጽሐፍ ስለመሚጡ ዳጳዚዢስየቶስ በግልጥ ይናገራል ለምሳሌ በጠቅላላ በዓለም ላይ ስለሚሆነው የእግዚአብሔር ፍርደ ይናገራል ምዕራፋት የመጽከፉ ትንቢት ተግሣጽና ምክር የእግዚአብሔርን ሕዝብ ማለት ይሁዳንና እስራኤልን ብቻ ሳይሆን አሕዛብንም ይመሰከታል የመጽሐፉን ጠትሳላ ይዘት በከከፋፈሉ ላይ እአንመሰከታለ። ይሁዳ በሰናክሬም መወረርዋ ምዕ የንጉሠ ሕዝቅያስ መልእክት ወደ ኢሳይያስ ኢሳይያስ ለሕዝቅያስ የላከው የመለሰው የማጽናኛ ቃል የአሦር ሠራዊት በመልአከ እግዚአብሔር መደምሰስ የሕዝቅያስ እስከ ሞት ድረስ መታመምና በተአምር መዳን ዓመት ተጨማሪ ዕድሜ ማግኘት ሕዝቅያስ በተፈወሰ ጊዜ ለእግዚአብሔር ያቀረበው ምሥጋና ከባቢሎን የተላኩ መልእክተኞች የሕዝቅያስን ቤተ መዛግብት ማየታቸው ነቢዩ ኢሳይያስ የይሁዳን ሕዝብ ወደ ባቢሎን መማረክ ማሳወቅ በዚህ ክፍል ተተርከዋል ይህ ታሪክ በ ነገ ከምዕ ስለ ተተረከ ይህንም መመልከት ያስፈልጋል ረ ምዕራፍ ዐ የማጽናናት ትንቢቶች ይህ ክፍል በባቢሎን በጹዋዌ የሚኖሩ አይሁድን የሚያጽናና ወደ ሀገራቸው ወደ ኢየሩሳሌም ለመመለስ የሚያደርጉትን ዝግጅት የሚያሳይ የትንቢት ክፍል ነው የሚከተሉት ጥቅሶች ይህን ሀሳብ ይገልጣሉ ዐ የባቢሉን መንግሥት በፈሪሳዊው ቂሮስ አንደሚወድቅ እግዚአብሔርም በቴሮስ አማካኝነት ሕዝቡን ከጺዋዊፁ እንደሚመለስ በ ላይ በግልጥ ተነግርአል በጦርነት ጊዜ የተደመሰሱ ከተሞች በሚጠት ጊዜ ተመላልሰው የሜታነዑ መሆናቸውን ቀጥሎ ያሉት ጥቅሶች ያስረዳሉ በዚህ ክፍል ልዩ አመለካከት ሊሰጣቸው የሚገባ ስለ ኤቤጽ ገብር ፍቁር የሚናገሩት ንባባት ናቸው እነርሱም የሚከተሉት ናቸው ሀ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ሰ ሐ መ አንዳንድ ሊቃውንት እነዚህ ጥቅሶች በሌሎች ምፅራፋት ስለ ግብር ከሚናገሩት ጥቅሶች ተለይተው መታየት እንደሌለባቸው ይገምታሉ ነገር ግን እንደ ብዙዎች ሊቃውንት እምነት እነዚህ ንባባት ነገራት ግብር በዚሁ በካልእ ኢሳይያስ ስለ ግብር ከተነገሩት ጥቅሶች ይለያሉ ለምሳሌ በምዕራፍ ዐ እና በምዕ ላይ የሚገኘው ግብር ዓቢጽ ጠቅላላ እስራኤልን ያመለክታል ነገር ግን ከላይ በተመለከትናቸው አራቱ ጥቅሶች ውስጥ የተነገረው ግብር ፍቁር ለሕዝበ አይሁድ ታላቅ ሥራ የሚሠራ አንድ የተለየ ግለሰብ ክርስቶስ መሆኑን እንረዳለን ተመልከት እርሱም ስለሌሎች ብዙ ጸዋትወ መከራ የሚቀበል ጽድቅና ውነዛቤ ሰላም እንደሆነ ተነግሮታል ምዕ የአይሁድ ሊቃውንት ይህ ዐዋሬ ሕማም ግብር ሀ ዘሩባቤል ለ ዮአንኢኮንያን ከ ሙሴ ነው በማለት ተርጉመዋል ኤርምያስ ወይም ቂሮስ ነው በማለትም የተረጐሙ አሉ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ብሉይ ኪዳን ሊቃውንትም ግብር ፍቁር የተባለ ለጊዜው ዘሩባቤ ወይም ቂሮስ ባጻሜው ግን ክርስቶስ እንደሆነ ይተረጉማሉ ነገር ግን ከአይሁድ ሊቃውንት መካከል ግብር ፍቁርን ለመሚጡ ሰጥቶ የተረጎመ እስካሁን የለም ከጥንት ጀምሮ የሐዲስ ኪዳን ጸሐፊዎች ግብር ፍቁር መሚሑ እንደሆነ ተናግረዋል ጽፈዋልም እነርሱንም በመከተል የክርስትና እምነት አቢዮችና ሊቃውንት ሁሉ ይህ ሀሳብ ይቀበላሉ እኛም ይህንኑ እንከተላለን። ልመና ነዛዜና ተማሕጽና ከለበት በተለይ ሕዝቡን ያሳዝናቸው የጸዮን ምድረ በዳ መሆን የቤተ መቅደስ መቃጠልና የከተማው መፍረስ እንደሆነ ከቁጥር ላይ ተወስቶአል ምዕራፍ አሕዛብ የእግዚአብሔር ሕዝብ ለመሆን ይጠራሉ ቁሯ አይሁድ ጴ ፏ በኃጢአታቸው ምክንያት ይናቃሉ ቁ ዐ የተመረጡት ትሩፋትን ግን በክብር ይኖራሉቁ የማያምን እስራኤል ያፍራል እውነተኞች አግብርተ የእግዚአብሔር ግን ከልብ ደስታ የተነሣ ይዘምራሉ ቁ የአዲስ ሰማይና የአዲስ ምድር በረከቶች ተነግረዋል ምዕራፍ በብሉይና በሐዲስ ሥርዓቶች መካከል ስላለው ለውጥ ያብራራል ቁ እግዚአብሔር በምድራዊ መቅደስ ሳይሆን በትሑታን ልብ ያድራል ቁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሳይሆን በራሳቸው ፈቃድ የሚፄዱ ሰዎች መሥዋዕት በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው ቁ ለጽዮን የሚሰጡ በረከቶች ተነግረዋል ቁጥር ከአስራኤል ወገን ዓመሀኞች እንደሚጠፉ የሚያምኑ አሕዛብና ትሩፋን ግን ጸንተው እንደሚኖሩ ይገልጣል ኢሳይያስ በሚጠት ጊዜ ስለታደሰችው ኢየሩሳሌም የተናገረው ሁሉ ቤተ ክርስቲያንና ሰማያዊት ኢየሩሳሌምን ይመለከታል ይህንም ዮሐንስ በራእዩ እንደተጠቀመበት የሚከተሉትን ጥቅሶች አናነጻጽር ኢሳይያስ ራእየ ዮሐንስ ሪ ዐ ፀዐ ዐዐ ሪ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ዘኤርምያስ መጽሐፈ ኤርምያስ ስሙ እንደ አይሁድ ቀኖና መጻሕፍት የደነኀርት ነቢያት ሁለተኛው መጽና የኤርምያስ ነው መጽሐፉ የተሰየመው በኤርምያስ ስም ነው ኤርምያስ የሚለው ስም በዕብራይስጥ በሰብዓ ሊታናት ትርጉም በግሪክ ኤርምያስ ተብሎ የግእዙም ሆነ የአማርኛው አጠራር ይርምያሁ ወይም ይርምያህ ይባላል ሊጠራ በላቲኑ ደግሞ ጀርምያስ በመባል በመባል ይጠራል የሰብዓ ሊቃናትን ይከተላል ኤርምያስ ማለትፁ እግዚአብሔር ያሴዕል ከፍ ያደርጋል ማለት ነው የእኛ ቤተ ክርስቲያን የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት ግን ብርነነ እግዚአብሔር ማሰትነው ብለው ይተረጉማሉ ለዚህም ማስረጃ ሲሰጡ ኦሪት ኤር አርያሬስ ማለት ብርሃን ማለት እንደሆነ ይላል ይሁን እንጂ የስሙ መጀመሪያ ዮድ እንጂ አሌፍ አይደለም ጸሐፊው መጽሐፉን በሙሉ ያዘጋጀው ወይም የተናገረው ኤርምያስ ለመሆኑ የሚያጠራጥር ነገር የለም ኤር ዐ በኢዮአቄም በኛው ዓመት መንግሥት ከኢዮስያስ ዘመን ጀምሮ እስከዚያ ድረስ ከእግዚአብሔር የተነገረውንቃል ሁሉ በክርታአ በብራና ጥቅል እንዲጽፍ እግዚአብሔር ነቢዩ ኤርምያስን እንደአዘዘው እናገኛለን ኤርምያስ ከእግዚአብሔር የመጣለትን ቃል ሁሉ በቃል እየነገረው ባሮክ ይጽፍለት ነበር ቁጮ ባሮክም ከኤርምያስ እየተቀበለ የጻፈውን በቤተ መቅደስ ለሕዝብ ያነብ ነበር ። ይህም ለሌሉች ምልክት እንዲሆን ነው ነቢዩ ከተጠራበት ጊዜ ጀምሮ የኢየሩላሌም ጥፋት በሰሜናዊው ጠላት እንደሚፈጸም ያውቅ ነበር ይህም እግዚአብሔር ስለገለጠለት አንጂ በራሱ ማስተዋል አልነበረም ነቢዩ ከተጠራ በ ዓመቱ በኢዩስያስ በኛው ዓመት መንግሥት መጽሐፈ ሕጉ ኦሪት ዘዳግም በቤተ መቅደስ ተገኝቶ ኢዩስያስ ዛይማኖታዊ ተሐድሶ ማድረግ ጀመረ ነገሥት እና ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ጣዖታቱን ሁሉ አጠፋ በዚህ ጊዜ ነቢዩ ኤርምያስ የተሐድሶው ተካፋይ እንደነበረ በምዕራፍ ለመረዳት እንችላለን ኤርምያስ ለመጀመሪያ ጊዜ በእናቶች ሆኖ ያስተምር ነበር በኋላ ግን ወደ ኢየሩሳሌም ፄዶ ይኖር ነበር ኤርምያስ በእውነተኛ ትምህርቱ በእናቶችም ሆነ በኢየሩሳሌም እጅግ የተጠላ ሰው ነበር በመጀመሪያ የእናቶት ሰዎች በጥላቻ ተነሠበት በዚህም ምክንያት ከእናቶት ወደ ኢየሩሳሌም ተዛወረ ቤተሰቦቹ እንህ ሳይቀር የኤርምያስ ተቃዋሚዎች ነበሩ ካህናትና ነቢያተ ሀሰት ሕዝቡም ሁሉ ኤርምያስን ሁልጊዜ ይቃወሙት ነበር ሊገድሉትም ወስነው ነበር። ወደ ግብጽ ተወሰደኬር ዑ ነገሥ ኢዩአቂምኤልያቄም ዐ ቅልክ ዓመታት የኤርምያስ ታላት ጠላት ነበር ዮአኪንኢክነያን ቅልክ ወራት ወደ ባቢሉን ተወሰነ ነ ሕዕስጮ ሥታታሥሥታጠ መጠጠር ር ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ሴዱቅያስ ቅልክ የኤምርያስ ወዳጁ ነበር ግን በጣም ደካማ ነበር የመጀመሪያ ስሙ ማታንያ ነበር ነገር ግን ናቡከደንዖር ሴዴቅያስ በሱ ሰወጠው ነዐ በኤርምያስ ዘመን የተፈጸመ ዜና መዋዕል ቅልክ ኢዮስያስ ሃይማኖታዊ ተሐድሶ አደረገ ትልክ ተጸወዖተ ኤርምያስ በ ዓመቱ ተጠራ ቅልክ መጽሐፈ ሐጌ በቤተ መቅደስ ተገኘ ነገሥ ቴ ሪጋ እ ቅልክ ንጉሥ ኢዮሰያስ በመጌዶን ላይ በግብጽ ንጉሥ በፈርዖን ኒካዑ ተገደለ ዜና እና ቅልክ ነነዌ በባቢሉናውያን ተደመሰሰት ቅልክ ይሁዳ በባቢሎናውያን ተያዘች ይህም የመጀመሪያው ጹዋዊ ነበር ቅልክ የከርክሚሽ ጦርነት በዚህ ጦርነት ባቢሉን ግብጽን ድል አደረገች ቅልክ የኢኮንያን ምርኮ ቅልክ ሴዲቅያስ ባቢሉንን ጎበኘ ኤር ኤርዐ ቅልክ ኢየሩሳሌም ተቃጠለች የዳዊት መንግሥት ተቋረጠ ዜና መዋዕል ዘመጽሐፈ ኤርምያስ ከኤርምያስ ትንቢቶች አንዳንዶቹ በመዋዕል ተመዝግበዋል አንዳንዶች ግን በመዋፅል አልተጻፉም ከዚህ ቀጥሉ በመዋዕል የተመዘገቡትን እንመለከታለን በኢዮስያስ ዘመነ መንግሥት ምዕ በኢዮአቂም ዘመነ መንግስት ምዕ በሴዴቅያስ ዘመነ መንግስት በግብጽ አነዚህ ዜና መዋዕል ስንመለከት በቅደም ተከተላቸው ልክ መስለው አይታዩም ምክንያቱም ደኅርት ትንቢታት ቀደምት ሆነዋል ቀደምት ትንቢታትም ደኅርት ሆነው ይታያለ ይህም ሲሆን የቻለበት ምክንያት ኤርምያስ የተነበየው በጽሑፍ ሳይሆን በቃል ነው መጀመሪያ በቃል ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ የተነገረው ሁሉ በጽጡፍ በሚሰፍርበት ጊዜ ሊቀዳደም ችለኀል። በዚህ ክፍል ከሰሜን ከባቢሎሃ በሚመጡ ሕዝብ ይሁን እንደሚቀጣ ነቢዩ ይናገራል ምዕራፍ ዐ ይህ መልእክት በአንተጸ ቤተ እግዚአብሔር የተነገረ ነው መልእክቱ በቤተ መቅደስ ላይ ሐሰተኛያልተስተካከለ እምነት ያላቸውን ሰዎች ለመገሠጽ የተነገረ ነው ጣዖት የሚያመልኩትንም ያወግዛል ፀዋዌ እንደሚመጣባቸው በዛቻ መልክ ይገልጣል በእነቪዚህ ምዕራፎች ውስጥ የተነገረው ትንቢት መቼ እንደተነበየ ለመወሰን አስቸጋሪ መሆኑን ብዙ የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት ይናገራሉ ሆኖም አንዳንድ የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት በኢዩአቄም ዘመነ መንግሥት የተነገረ ነው ይላሉ ነገር ግን ትልቁ ንጉሥ ኢዮስያስ ሃይማኖታዊ ተሐድሶ ባደረገበት ጊዜ የነበረውን ሁኔታ ያመለክታል እንጂ በኢዮአቄም ጊዜ በይሁዳ ላይ ያንዣብብ የነበረውን የባቢሎናውያንን ወረራ በግልጥ ስለማያመለክት በኢዮስያስ ዘመነ መንግሥት የተላለፈ መልእክት እንደሆነ የሚያምኑ ሊቃውንት አሉ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ምዕራፍ ይህ ክፍል በተለይ ሕዝቡ ቃል ኪዳነን ባሰመጠበታቸው እየወቀሰ ወደ ፊት ግን መጠበቅ እንደሚገባቸው ይናገራል የይሁዳንም ሕዝብ የሞራል ሁኔታ በሥዕላዊ መልክ ያሳያል ስለዚህም ይህ ክፍል በኢዮስያስ ዘመን አንደተነገረ ይታመናል ምዕራፍ በእነዚህ ምዕራፎች ድርቅና ቸነፈር በይሁዳ ሳላይ እንደሚሆን ተገልጦአል ይህም የይሁዳን ጠቅላላ መከራ ያመሰከታል ምዕ ይህ ክፍል በኛው ክፍል ከተጠቀሰው ጋር አብሮ ይሄዳል ሁለቱም በአጠታላይ የይሁዳን የጥፋት መልክፅገጽታ ያሳያሉ ከ ያሉት ምዕራፎች በኢዮስያስ ወይም በኢዮአቂም በሚገኘው ዘመን እንደተነገሩ በትክክል ተለይቶ አልታወቀም አንዳንድ ሊቃውንት ግን በኢዮስያስ ዘመን ተነግረዋል ይላሉ ዐ ነገር ሀዋዌን በምሳሌ ያቀርባል። ለ በኢዮአክስሰሎም ዘመነ መንግሥት በዚህ ንጉሥ ጊዜ በቀን ተለይተው የተመዘገቡ ትንቢቶች የሉም ግን ሴዲቅያስ ነገሦ ሳለ ኢዮአክስን የሚጠቅስ መልእክት ተነግሮአል ምዕ ሐ በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት ባለፈው ክፍል በኢዮስያስ ዘመነ መንግሥት እንደተነገሩ ከተጠቀሱት አንዳንድ ትንቢቶች መካከል በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት የተተነበዩ እንዳሉ መርሳት የለብንም የሚከተሉትም ምዕራፎች የኢዮአቄምን ዘመነ መንግሥት ዜና መዋዕል በመከተል የቀረቡ ናቸው ምዕራፍ የኢዮአቄም መንግሥት ይጀምራል ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ይህ መልእክት ከዐ እንዳሉት ምዕራፎች በዐውደ ቤተ እግዚአብሔር የተነገረየተላለፈ ነው በቪህ ዘመን እንደ ነቢዩ ኤርምያስ በእግዚአብዘዜር ስም ይናገር የነበረው ነቢይ ኦርዮ በኢዮአቄም ትእዛዝ በሰይፍ ተገደለ በኤርምያስም ላይ ሞት ከተፈረደበት በቷላ የኤርምያስ ቃል የእግዚአብሔር ቃል በመሆኑ የሞት ፍርድ ተለወጠለጎሃ ቁጥር ዐ ምዕራፍ ቁጥር ምዕራፍ በጠቅላላ በኢዮአቂም ዘመነ መንግሥት መጀመሪያ ሳይ እንደተነገረ ያመለክታል ግን ጠቅላላ ይዘቱ እንደሚያሳየው በሴዴቅያስ ዘመን የተነገረ ነው በአርግጥ በቁጥር አንድ ላይ ሴዴቅያስ በማለት ፈንታ ኢዮአቄም መባሉ የጸሐፊ ስህተት ይመስላል ምዕራፍ የቢህ ምዕራፍ ትንቢት በአራተኛው ዓመት መንግሥቱ ለኢዮአቂም ተነግሮአል ይህም ዓመት ናቡከደነጾር መጥቶ እየሩሳሌምን የከበበበት ዓመት ነበርሣዳሀ ይህ ምፅራፍ ሬካባውያንን ይመለሰከታል የተላለፈም በመዋዕለ ኢዮአቂም ነው ይህ ምዕራፍ በኢዮአቄም በአራተኛው ዓመት መንግሥት የተፈጸመውን ድርጊት ይናገራል። የኤርምያስ ትንቢቶች በዚህ ዘመን መጻፋቸውን በኢዮአቴም መቃጠላቸውንና እንደገናም መጻፋቸውን ያስረዳል ምዕራፍ በኢዮአቄም በአራተኛው ዓመት መንግሥት ኤርምያስ ይህን አጭር መልእክት ለባሮክ ተናግሮአል ምዕራፍ እነዚህ ምዕራፎች የተነገሩበትን ጊዜ ለይቶ ለማወቅ አስቸጋሪ ነው ሆኖም በከርከሚሜሽ ላይ በተደረገው ጦርነት ግብጻውያን ድል ከሆኑ በኋላ መነገራቸውን ምፅ ላይ እንመለከታለን ስለሆነም ከአምስቱ ነገሥት በማንኛው ዘመነ መንግሥት እንደሆነ አይገልጥም አንደ ዳሬቨር ያሉ አንዳንድ የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት ግን የናቡከደነጾር ድል አድራጊነት አስቀድሞ ለኤርምያስ ተገልጦለት በአራተኛው የኢዮአቂም ዘመን መንግሥት እንደተናገራቸው ያምናሉ ይህም እርግጥ ሊሆን የሚችል ነው ከዚህም ሌላ ከእነዚህ ትንቢቶች አንዳንዶች ኢዮአቂም በባቢሎን ንጉሥ ላይ ዓምጾ ሳለ ናቡከደነጾር ሠራዊቱን በላከበት ጊዜ የተነገሩ መሆናቸውን የሚያምኑ ሊቃውንት አሉ እንደገናም በምዕራፍ ባለው ቃል መሠረት ከኢዮአቂም በኋላ በሴዴቅያስ ዘመን እንደተነገሩ አድርገው የሚያምኑ አሉ መ በኢኮንያን ዮኦኬን ዘመነ መንግሥት ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ለዚህ ክፍል መንገሥት ተስጥተው የተነገሩ ትንቢቶች የሉም ይሁን እንጂ በምዕራፍ በሴዲትቅያስ ዓመት መንግሥት በተነገረው ትንቢት ላይ ኢኮንያን ተጠቅሶ ይገኛል ሠ በሴዴቅያስ ዘመነ መንግሥት ምዕራፍ በእነዚህ ምዕራፎች የተጠቀሱ ትንቢቶች ንጉሀ ሴዴትያስ ጳስክር መልክያንና ሶፎንያስ ወልደ መዕያን ሰስለ ናቡከደነፃር ዛቻ ከእግዚአብሔሴር ተአምር እንዲተይቅ ወደ ኤርምያስ በላካቸው ጊዜ የተነገሩ ናቸው በቱጥር ላይ ነቢዩ የትክክለኛ ፍትሕን አስፈላጊነት ለሴዴቅያን በመግለጥ የሀገሪቱ ውድቀት የሚመጣውም በፍትሕ ጉድለት መሆኑን ያስረዳል በምዕራፍ ውስት የቀደሙት የሦስቱ ነገሥትን ፍጻሜ ምን እንደሚሆን ነቢዩ በቅድሚ ይናገራል ሀ ኢዮስያስ ቁጥር ለኢዮአቂም ቁጥር ሐኢኮንያን ቁጥር ምዕራፍ ከምዕራፍ እና የተጠለ ትንቢት የደስታ ተስፋን በሀሰት የሚንገሩ ነቢት ሰትን ይቃወማሉ ምዕራፍ ከንገሥ ኢኮንያን መማረክ በኃላ ለነቢዩ የተገለጠለት ምሳሌያዊ መልእክት ነው ምዕራፍ ምዕራፍ በኪዮአቲም ዘመነ መንግሥት መጀመሪያ ላይ እንደተነገረ ቀደም ሲል ተመልክተናል ገነር ግን ጠቅላላ ይዘቱ እንደሚያሳየው በሴዴቅያስ ዓመተ መንግሥት የነገረ ነው በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የአምስቱ ጎረቤት ሀገሮች የኤዶምያስ የሞዓብ የጢሮስና የሲዶና ነገሥት ያወጡት እቅድ በአግዚአብሔር ከንድ የተደገፈ እንዳይደለ በማስረዳት ወደ ነቢዩ የተላለፈው መልእክት ተገልጦአል ዕውዳቸውም በባቢሎን ላይ ለማመጽ የይሁዳውንጉሥ እንዲተባበራቸው ነበር ቁጥር ። ጻድቅ የነበረውም ሰው ጽድቁን ቢተው ተመልሶም ኃጢአት ቢሠራ የቀድሞ ጽድቅ ሁሉ እንደማይፃጠርሰት ያስጠነቅቃል እስራኤል አንድ ቀን እንደሚሰበስቡ አንድ እረኛ ንጉሥ እንደሚኖራቸው ከዚያም በኋላ አንድ መንግሥት እንጂ ሁለት መንግሥታት እንደማይሆኑ እግዚአብሔርም አዲስ ቃል ኪዳን እንደሚሰጣቸው በግልጥ ያስረዳል መጽሐፈ ሕዝቅኤል የአንድነትና የሦስትነት ትንቢት አለበት ምል እና ቁ ምሥጢረ ሥጋዌ አለበት ማሪዎሎጂ ነገረ ማርያም እንዳለበትም እነ ቅዱስ ኤፍቴምና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም ተረጉመዋል ስለ ምሥጢረ ጥምቀትም ትንቢት ይገኝበታል ቆስለ ምሥጢረ ቁርባንም ኅብረ አምሳል አለበትፁ ምሥጢረ ትንሣኤ ተነግርበታል ዐ ትምህርተ አበ ነፍስ ፖስትራል እስተዲስ አለበት በመጨረሻም ስለ አዲሱ ሥርዐተ ዮን ስለ ቤተ ክርስቲያን ስለ መንግሥተ ሰማያት ይናገራል ይህም ከምዕራፍ ያለው ነው በጠቅላላ ስለሕዝቅኤል መጽሐፉ የአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሐፈ ሕዝቅኤል ተመልከት አዲስ ርዕስ ዜና መዋዕል ዘመጽሐፈ ሕዝቅኤል ነቢዩ ሕዝቅኤል ራዕይ ያየበትን ትንቢት የተናገረበትንና ትምህርት የሰጠበትን ቀኑን ወርቁንና ዓመቱን ለይቶ ጽፎአል ወሩንና ሲቀጠር ይህ ወር የወራት መጀመሪያ ይሁናችሁ ጸአት የተባለውን ሚያዝያን አንደኛ አድርጎ ነው ዓመቱን ደግሞ ከፄዋዌ ደምሮ ይቀጠራል ይህንም እንደሚከተሰው እንመሰከታሰን ምዕ ኛ ዓመት ኛ ወር ሐምሌ ኛ ቀን ቅልክ ምዕ ኛ ዓመት ኛ ወር መስከረም ኛ ቀን ቅልክ ምዕ ኛ ዓመት ኛ ወር ነሐሴ ኛ ቀን ቅልክ ክችች ቸቸ ቸቸ ጃ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ምዕ ኛ ዓመት ኛ ወር ጥር ኛ ተቀን ቅልክ በኛው ዓመት በዐኛው ወር በዐኛው ተን የኢየሩሳሌም ወረራ ተደመረ ምዕ ኛ ዓመት ኛ ወር ነሐሴ ኛ ቀን ቅልክ ምፅ ኛ ዓመት ኛ ወር ጥር ኛ ቀን ቅልክ ምዕ ኛ ዓመት ኛ ወር ሥጊያዝያ ኛ ቀን ዐ ቅልክ ምዕ ኛ ዓመት ኛ ዐር ሚያገሆ ኛ ቀን ቅልክ ምዕ ኛ ዓመት ኛ ወር ሰነ ኛ ተን ቅልክ ምዕ ኛ ዓመት ኛ ወር መጋቢጎሃ ኛ ቀን ቅልክ ምዕ ኛ ዓመት ኛ ወር መጋቢት ኛ ቀን ቅልክ ምዕ ኛ ዓመት ኛ ወር ፐር ኛ ቀን ቅልክ ምዕ ኛ ዓመት ገኛ ወር ሚያዝያ ኛ ቀን ቅልክ በዚህ ዜና መዋዕል አተራረብ አንዳንድ የቅድመ ተከተል ልዩነት ይታያል ይህም በኋላ በመጸሐፉ መአዳደብ ጊዜ የተደረገ ሊሆን ይችላል አከፋፈሉ መጽሐፈ ሕዝቅኤል በአራት ዐበይት ክፍሎች ይከፈላል ይህንም አንደሚከተለው እናያለን ምዕራፍ በዚህ ክፍል ነቢዩ ሕዝቅኤል ለጠቅላላ መጽሐፉ እንደ መግቢያ አድርጎ ኢኮንያን በተማረከ በኛው ዓመት በራእይ የእግዚአብሔርን ክብረ ማየቱን ይናገራል በምዕራፍ ቁጥር ላይ የተጠቀሰው ዐ ዓመት ኢዮስያስ ካደረገው ተሐድሶ ጀምሮ በመቁጠር እንደሆነ አንዳንድ የብሉይ ኪዳን ሊቃውንተ አስተያየታቸውን ይሰጣሉ። የቤተ ክርስቲያንንም የበረከት ምንጮች ያስተረጉማል ዮሐንስ በራእዩ ይህ ዓይነት ማየ ሕይወት ከበጎ ዙፋን ሥር ሲወጣ አይቶአል በዚህም መሠረት የሕዝቅኤል ራእይ እንደ ዮሐንስ ራእይ ክብር መንግሥተ ሰማያትን ጸጋ ነፍሳትን የሚመሰከት ነው ነቢዩ በመጨረሻ ደወለ ርስትንና ክፍለ ርስትን ይዘረዝራል ነቢዩ የሕዝቅኤል ስለ ቅድስት አገር ስለ ኢየሩሳሌም ስሰ ቤተ መቅደስም ያየው ራአይ ሁሉ እስራኤል ከዕዋዌ በተመለሱ ጊዜ በአውን ስላለተፈጸመ ምሥጢራዊ ትርጉመ መንፈሳዊና ሰማያዊ እንደሆነ ብዙዎች የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት ያምናሉዛሃሕዝ ይህንም ከዮሐንስ ራእይ ጋር አነጻጸር መጽሐፈ ዳንኤል ነቢይ ስሙ ይህ መጽሐፈ የታሪኩና የራእዩ ባለቤት በሆነው በነቢዩ ዳንኤል ተሰይሞአል ዳኛ ነው ወይም የአምላክ ዳና ማለት ነው በዕብራይስጡ ዬ ፈራጂዬ ነው ማለት ነው የግእዝ ብሉይ ዳንኤል ማለት አምሳክ አጠራር ዳንኤል ይባሳል ይህም አምላክ ዳኛ ኪዳን እናቱን የሰብዓ ሊቃናትን ትርጉም በመከተለ ዳንኤል ይላል በዚህ ስም የተጠሩ ሌሉች አያሌ ሰዎች አሉ ከዳዊት ልጆች አንዱ ዳንኤል ይባላል ዜና ሳመ በዕዝራ በነህምያ ጊዜ ከባቢሎን ከተመለሱት መካከል በዚህ ስም የሚጠራ አንድ ሰው ነበር ዕዝ ነህ ከቀኖናውያን መጻሕፍት ውጭም በዙሁ ስም የተጠሩ ሴሎች ሰዎችን እናገኛለን የፄናኖክ አማት የኖህ ቅድመ አያት ዳንኤል ይባል ነበር ኩፋ ለሰው ልጆች ልዩ ልዩ ጥበብን ካስተማሩ መላእክት አንዱ ዳንኤል ይባል እንደነበር ፄኖክ ይናገራል ዔኖ አንዳንድ የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት ይህን ተመልክተው በትንቢተ ሕዝቅኤል እና ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ዘየህ ጋር በድቁ የተጠቀሰዐው ዳንኤል የሄናክ አማት የኖህ ትድመ አየት እንደሆነ ይተረጉማሉ እንደገናም በዚሁ በትንቢተ ሕዝቅኤል በጥበቡ የተጠቀሰው ዳንኤለ ለሰው ልጆች ልዩ ልዩ ጥበብን ያስተማረ ዳንኤል ነው ይላሉ። ሠሾሠጣ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ጸሐፊው በቤተ አይሁድም በቤተክርስቲያንም ትውፊት ዳንኤል በባቢሉን ቤተመንግሥት እንደኖረና መጽሐፉንም እንደጻፈ ይታመናል የመጽሐፉ አጻዛፍም ከመጀመሪያው የታሪክ ክፍል በቀር የራእዩ ክከፍል አብዛኛው በኛ መደብ መሆነ የዳንኤልን ጸሐፊነት ያረጋግጣል ከዚህም ሴላ ዳንኤል ከፍተኛ የትምህርት ችሎታ ያለው ሰው ስለነበረ የራሱን መጽሐፈ የጻፈ ራሱ ዳንኤል ነው ቀኖናዊ አቀማመጡ የብሉይ ኪዳን ቀኖና ቢያምኒያው ጉባኤ ዓም በተዘጋ ጌዜ መጽሐፈ ዳንኤል ከነቢያት ወይም ከሁለተኛው ክፍል ሳይሆን ከጽሑፋት ጋር ተጨመረ ምክንያቱም ሁለተኛው ክፍል ነቢያት ከ ቅልክ ጀምሮ ተዘግቶ ስለነበረ ጉባኤውም ገና በመቅረብ ሳይ ስለነበረው ኛው ክፍለ ጽሑፋት ውሳኔ ለመስጠት የሚያተኩርበት ጊዜ በመሆኑ ነበር መጽሐፈ ዳንኤል እስከ ሁለተኛው ምእት ቅልክ በአይሁድ ዘንድ ከቅዱሳት መጻሕፍት ገብቶ እንዳልተቁጠረ የሚያስቡ አንዳንድ ሊቃውንት የሚከተለውን ይናገራሉ የእስራኤልን ነቢያትና ታላላቅ ሰዎች በመዘርዘር የሚናገረው ሲራክ ቅልክ ነቢያትን ሁሉ በጠቀሰበት ክፍለ ምዕ ዳንኤልን አይጠቅሰውም ከነቢያት ተቆጥሮ ቢሆን ኖሮ ሲራክ ዳንኤልን ያህል ነቢይ ሰይቶ አይተወውም ነበር ዳንኤልን በትክክል የሚጠቀሱ ቅልክ ቁምራን ማቴ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን ናቸው ስለዚህ ከ ቅልክ በፊት ዳንኤል ከቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ እንዳልገባ አንዳንድ ሊቃውንት ሀሳብ ይሰጣሉ። በሁለተኛ ነገሥት እንደተጻፈው ኢዮአቄም ከ ለ ዓመታት በኢየሩሳሌም ነገሦአል በዚህም መሠረት ሦስተኛ ዓመተ መነግሥቱ ቅልክ ይሆናል ይህ ከሆነ ናቡከደነጾር እስከ ቅልክ በኢዮአቄም ኛ ዓመተ መንግሥት ኤር አልነገሠም አራት ዓመት ቆይቶ ለ ዓመት አስገብርታል ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ኛ ነገሥ ከዚህ በኋላ በ ቅልክ ከኢዮአቂም ሞት በኋላ ናበዝደነጾር ኢየሩሳሌምን ከበባት ነገ በመጽሐፈ ዳንኤል መግቢያ ላይ የተጠቀሰው ቀን የነገሥ እና ዜና ጭምር ቃል ነው ነቢዩ ኤርምያስ ደግሞ በአራተኛውና በስምስተኛው የኢዩአቂቄም ዓመተ መንግሥት ዐወደ ኢየሩሳሌም አንደ ዘመተ ይናገራል ኤር ነገር ግን ከመጸሐፈ ነገሥት እንደምንረዳው ኢዩአቄም በኤርምያስ ከተጠቀሰው ጊዜ በንላ ቁይቶ ለናቡከደነጾር ሦስት ዓመት ተገዝቶአል ከዚህ በኋሳ ዓመጽ በመጨረሻ በምርኮ ሀገር በኢየሩሳሌም እንደሞተ ነገሥ የስረዳል እርግጥ ኤርምያስ እንደተናገረው የኢዩአቂም ሞት ሰላማዊ አልነበረም ኤር ሀዐ ኢዩአቂም ከሞተ በኋላ ልጁ ዩአካን ኢኮንያን ነግሦ ሳለ ናጎቡከደነጾር በኛው ዓመተ መንግሥቱ ሪነገ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ንጉሥ ዩአኪንንዛ ሌሎተን ታላላቅ ሰዎች ማርኮ ወስዶአል ዳንኤልና ሠለስቱ ደቂቅ በዚህ ጊዜ ተወስደዋል ነገ ይህም የሆነው በ ቅልክ ነበረ በኛ ዜና መዋዕለ ላይ አንደምንመለከተው ደግሞ በኢዩአቄም ዘመነ መንግሥት ናቡከደነጾር ወደ ኢየሩሳሌም ዘመቶ ኢዮአቄምን በመውሰድ አንዳሰረው እናገኛለን የመጸሐፊራ ዳንኤልም ምንጭ ይህ ነው የቤተክርስቲያናችን የብሉይ ኩዳን ሊቃውንት ግን አመ ሠላሳ ዓመት ንጉሠ ይሁዳ መጽስከ ናቡከደነጾር ንጉሠ ባቢሎን ኀበ ጉሙ እንዲህ ይላሉ ኢዮአቄም የተባለ ኢኮንያን ዩአኪን መንግሥቱ ሰኢዩአቂም ኢየሩሳሌም የማለውን ሲተረ ነው ስም ይወራረሳሉና በሠላሳ ዓመተ መንግሥቱ ማለቱም በሠላሳ ወርፃኀ መንግሥቱ ማለት ነው ወርጎኀን ዓመተ ሲል ነው ወእምድነጎረዝ ወርኀ ትሬአያ ለምድር እንዘ ትትሐወክ ከዚህ ዓመት በኋላ ምድር ስትታወክ ታያታለህ እንዲሱ ዕዝራ ሱቱኤል ይህም አስተያየት የእነ ዳንኤል ምርኮ በ ቅልክ ከኢኮንያን ጋር መሆኑን ያጸናል ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ዳንኤልና ጓደኞቼ ሠለስቱ ደቂቅ ለቤተ መንግሥት አገለግሉት ተመርጠው የቤተመንግሠት ልጆች የሚማሩበት ትምህርት ቤት አንዲማሩ ተደረገ ስማገየውም ዳንኤል ብልጣሶር አናንያ ሲድራቅ አዛርያ አብደናጐ ሚሳኤል ሚሳቅ ተብሎ ተለወጠ ከቤተመንግሠት የሚላከውንም ምግብ ሳለመመገብ ወሰኑ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact