Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

41ትንቢተ እንባቆም.pdf


  • word cloud

41ትንቢተ እንባቆም.pdf
  • Extraction Summary

ፀሐይ በወጣ ጊዜ ተነሥቶ እንዲሄድ ትገዢያቸው የነ በሩ አስራኤል ይሄዳሉሱ ወኢያእመረት ብሔራ አእሷ ግን አገሯን አላወቀች ውም ማለት ለመማረካኳ መመ ለስ የለውም አሌ ሎሙ እስመ ደቀሱ ኖሉትኪ ነገሥታቱ የሞት እንቅልፍ አንቀላፍተዋልና ወዮላቸው ንጉሠ ፋርስ አኖሞሙ ለኃያላንኪ አርበኞችሽን ቂሮስ የሞት እን ቅልፍ እንዲያንቀላፉ አድር ጓቸዋልና ወግዕዙ አሕዛብኪ ውስተ አድባር ሠራዊቶችሽ ወደአምባው ሸሹ ወአልቦ ዘይሬሲ የሚያይሽሸ የለም ወአልቦ ዘይጸንሕ አንቺን ደጅ የሚጠናሽ የለም ሀሮ ወአልቦ ፈውስ ለተስልኪ ለቁስለ መከራሽ ድኅነት የለውም ኩሕሰ ፀልዕኪ ቁስለ መከራሽ ሰፋ ይህንን ናሆም የተናገረው ነገር ባንፒ ጠፋልን ሲል ፈዋሲተ ቀስሉ ለናሆም ብሉሱ አባ ሕርያ ቆስ ወስዶታል ወኩሉመ እለ ሰምዑ ዜናኪ ይጠፍሑ እደዊሆሙ ላዕሌኪ ያንቺን ወሬ የሚሰሙ ሁሉ እጃቸውን ያጨበጭባሉ እስመ ላዕለ ኩሉ አፅዋኒሆሥ በአምባቸው ሁሉ ይዘብታል ጽኑ አምባ ነው የሚባል ይህ ነው ሰብአ አሞርዮን በጠፉበት ወራት ስለተወለደ አሞራዊ አለ ዘሴዴቅያስ የሴዴቅያስ ወገን ከሚሆን በመዋዕለ ኢዮስያስ ወልደ አሞጽ ንጉሠ ይሁዳ በይሁዳ ንጉሥ በአሞጽ ልጆጀ በኢዮስያስ ዘመን የመጣ የተነገረ የእግዚአብሔር ነገር ህህህህህህ«ፎከሀ በዐርቂከወ ይህ አርእስት ነው ሠለ ስቱ ምዕት ለመጻሕፍት አር እስት ሲሠጡ አርእስት ሰጥ ተውታል እርሱ ግን ነገሩን ሐሊቀ የሐልቁ አምገጸ ምድር ይቤ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ሁለቱን ነገድ ከምድር አጠፋቸዋለሁ አለ።

  • Cosine Similarity

ወኢይወጽአ ፍትሐ ጽድቅ እውነት ፍርድ አይፈረድም እስመ ኃጥዕ ይትዔገሎ ለጻድቅ አሕዛብ አእስራኤልን ይቀሟ ቸዋልና አንድም ባለጸጎች እስራኤል ድሆች እስራኤ ልን ይቀሟቸዋልና በእንተ ዝንቱ ይወጽእ ፍትሕ ግፍቱዕ ስለዚህ ነገር ግልብጥብጥ ያለ ፍርድ ይፈረዳል ርእዩከ አለ ታስተሐትሩ ዔዋዌ አለ ቢሏችሁ የለም በማለት የምትንቁ የምታቃ ልሉ እዩ ወነጽሩ አስተውሉ ወአንክሩ መንክረ አመኑ ወትማስኑ አናምንም ብትሉ ግን ትጠ ፋላችሁ እስመ ግብረ እገብር አነ በመዋዕ ሊክሙ ዘኢተአምሩ አንትሙ እናንተ የማታውቁትን ፄዋ ዌን በዘመናችሁ አደርጋለሁና። ወእመሂ ነገሩክሙ ፄዋዌ አለ ብለው ቢነግራ ችሁ የምትንቁ የምታቃልሉ እናንተ ትጠፋላችሁ አንድም ርእዩ ብለህ ሠሠልስ ሚጠት አለ ቢሏችሁ የለም በማ ለት የምትንቁ የምታቃልሉ አዩ ወነጽሩ አስተውሉ ወአንክሩ አመኑ አናምንም ብትሉ ግን ትጠፋላችሁ ሚጠት አለ ብለው ቢነግሯችሁ የም ትንቁ የምታቃልሉ የማታ ውቋትን ሚጠትን ቋክ ችሁ አደለጸያለስኝለ ሀ ሥጋዊ አለ ቢሏችሁ የለም በማለት የምትንቁ የምታቃ ልሉ እዩ አስተውሉ እመኑ ኦናምንም ብትሉ ግን ትጠ ፋላችሁ በክመናችሁ ሥጋ ዌን አደርጋለሁና ሥጋዌ አለሉ ብለው ቢነግሯችሁ የለም በማለት የምትንቁ የምታቃልሉ እመኑ አናም ንም ብትሉ ግን ትጠፋላችሁ ወናሁ አነ እፌነ ላዕሌክሙ ፋርስዛ መስተቃትሳላነ አርበኞች የሆኑ የፋርስን ሰዎች አመጣባችኋለሁ ወሕዝበ መሪራነ ቁጡ የሆኑ ወገኖችን አመ ጣባችኋለሁ ወረዋፅያነ እለ የሐፀሩ በስናፍሐ ምድር በምድር ሠልተዐወ የሚሔዱ ፈጣኖች የሆኑ የፋርስ ሰዎ ችን አመጣባችኋለሁ ከመ ይረሱ አብየተ ዘኢኮነ ዚአሆሙ ገንዘባቸው ያይደለ የእስራኤ ልን ቤት ይወርሱ ዘንድ ሄ ግሩም ራእዩ የስልምናሶር መልኩ ልዩ ነው ያስፈራል አንድም መልክዓ ፍትሑ ልዩ ነው በከ ይከውን ዘዕንባቆም ነቢይ ጀሯ ወተረፉሂ እምኔሁ ይወጽእ ይግባኙ ከሱ ነው አንድም ግሩም ራእዩ ብለህ መልስ የናቡከደነፆር መልኩ ልዩ ነው አንድም መልክ ፍትሑ ልዩ ነው ፍርዱ ከሱ ይገ ኛል ይግባኙ ከሱ ነው አን ድም የሰናክሬም መልኩ ልዩ ነው ያስፈራል አን ድም መልክአ ፍትሑ ልዩ ነው ፍርዱ ከሱ ይገኛል ይግባኙ ከሱ ነው አንድም የጌታ መልኩ ልዩ ነው ይዔኒ ላህዩ ይለዋልና ፍርዱ ከሱ ይገኛል ተኃ ድገ ለኪ ኃጢአትኪ እያለ ይፈርዳል። ሀ ወእመሰ ተመይበ ኢትሠ ምር ቦቱ ነፃስየ ሰቫክሬም ቦኑ ሣልፎ ወደ ማለት ቢመለስ ልቡናዬዩን ደስ አይላትም አንድም ብል ጣሶር በጻሕሉ ፈትፍታችሁ አብሉበት በፅዋው ቀድታ ችሁ አጠጡበት ወደማለት ቢመለስ ልቡናዬን ደስ አይላትም ጸድቅሰ በአሚን የሐዩ ሕዝትያስ ክሩባቤል ግን በዛ ይማኖት ጸንቶ ይኖራል ዘዕንባቀቆም ነቢይ ዞሾ ከጨ ገም ም ጻድቅ ሰው በሃይ አእስመ ግብተ ይትነሣእ ሞት ማኖት ጸንቆቶ ይኖራል ላዕለክ በ ወብእሲሰ ነባቢ ወመስተ ድንገት ሞት ይመጣብሃልና ኢ« መመ በምንተኒ ወይነሥአከ በውን የሚንቀ የሚያቃልል ቀባጣሪ ሰው ግን ከመክራ ግድ ይወስድሃል አይድንም ወይተግሁ መማክርቲከ በከመ አርኀበ ነፍሶ ሲዖለ አኢ ምሮችህ በአንተ መከራ ይፀግብ ሞት ለማምጣት ይተጋሉ ልጆቹ ሞት ቢገድል ቢገድል መ ሰናክሬምን ገድለዑታልና አገ ብር ቢቀበል ቢቀበል በቃኝ ር በህጋፖልሳኒዝ አን እንዳይል ስልምናሶር ቢማ ብልጣሶርን ቂሮስ ርክ ቢማርክ በቃኝ አይልም ርዮስ ገድለውታልና ወያስተጋብዕ ኀቤሁ ኩሎ አሕዛበ ወትከውኖመሙ አንተ ኅብልያ ሰውኙ ሆሉ ወደሱ ይሰበስባል ወይትዌከፎሙ ለኩሎሙ አሕዛብ ቢመለሱ ግን በረድኤት ይቀ በላቸዋል ዘንተ ስሉ ላፅሌሁ መቃብር ሞት በሱ ይመ ሰሉበታል ወይትናገሩ ምስሌሁ ሞት መቃብር ምሳሌው እን ደሆኑ ይናገራሉ ወይብሉሱ አሌ ሎቱ ለዚያስተጋብፅ ዘኢኮነ ዘዚአሁ ገንዘቡ ያይደለሰ የሌላውን ገን ዘብ ለሚሰበስብ ወዮለት እስከ ምንትኑ ታከብድ ላፅ ሌሆመሙ ጋጋ ዓቢየ እስከ መቼ ድረስ አገዛዝ ታጸናባቸዋለህ ኩሎ ምሳሌ ይሜ አንተን ይበዘብዙፃል ወያሀበልዩከ ኩሎሙ እለ ተርፉ አሕዛብ ከሞት የቀሩ አሕዛብ ሁሉ ይበዘብዙነሃል አስመ አንተ ሀብለይከ ብዙኃነ አሕዛበ በእንተ ደመ ሰብእ የሰውን ደም ስለማፍሰስ አንተ ብዙ አሕዛብን በዝ ብዘሃልና ወበእንተ ዓመፍ አህጉር ወበሐውርት አገሩን አውራጃውን ሁሉ ስላጠፋህ ወበእንተ ኩሉመ አእለ ይነብሩ ውስቴታ በሀገሩ ውስጥ ያሉትን ህለባለብለ እቶ ከ ስሳጠፋእደንሺበበዶፎሂ ዘዕንባቀም ነቢይ ዘ አሌሎ ለዘይትዔገል ትዕ ግልተ እኩየ ለቤቱ ቤቱን አቀናለሁ ብሎ አን ድም ቤቱን ያቀናሁ መስሉተ ቅሚያን ለሚቀማ ሰው ወዮለት ከመ ያሥርር ውስተ አርያም ዕጐሊሁ ልጆቹን በልዕልና ያኖር ዘቨንድ ከመ ይዛዕ እምእደ እኩያን ከክፉ ሰዎች እጅም ይድን ዘንድ ብታሠር አፈታበታ ለሁ ይላልና ወመከርከ ሐሣረ ለቤትከ ለወገንህ ክፉ ነገር መከርህ ወተአደውከ ብዙኃነ አሕዛበ ብዙ አሕዛብን አጠፋህ ወዐመፀዐት ነፍስከ ልቡናህሀ ካደች እስመ ዕብንኒ ተሐውከ አምውስተ ዓረፍት ወጽአ ሦክ ቦቱ ቅጽሩ ፈርሷልና እሾህ ወጣ በት ማለት አርበኛው ጠፍ ቷልና ጠላት ሠለጠነበት ጉባዔ አሌሎ ለዘየሐንዕ አህጉረ በደም የሰውን ደም እያፈሰሰ አገ ሩን አቀናለሁ የሚል ወዮ በከ«የ ጀፅ ወያጸንዕ አህጉረ በዓመፃ አገሩን በግፍ አጸናለሁ የሚል ወዮለት ኢኮነኬ ዝንቱ እምኀበ እግ ዚአብሔር ዘኩሉ ይመልክ ሁሉን ከሚገዛ ከእግዚአብ ሔር ዘንድ ይህ የታዘክ አይደለም ወሐልቁ ብዙኃን አሕዛብ በእሳት በዙ አሕዛብ በአሳተ መዓቱ ጠፉ ወተመንደቡ ብኩኃን ሕዝብ ብዙ ወገኖች በመከራ ተጨነቁ እስመ መልዐ ውስተ ኩሉ አፅምር ስብሐተ እግዚአብሔር ከመ ማይ ዘይደፍን ባሕረ ውሀ በጐድጓድ አንዲመላ የእግዚአብሔርን ክብር ምስ ጋና ማወቅ በሁሉ ተመል ቷልና አሌሎ ለዘያስትዮ ለቢጹ በዘይመውት በሚሞት ገንዘብ ባልንጀራ ውን አብዝቶ ለሚያጠጣው ወዮለት ወያሰክሮ በዘየኃሥሮ በሚያዋርደው ገንዘብ እስ ኪሰክር ለሚያጠጣው ወዮለት ዘዕንባቀም ነቢይ ከመ ይነጽር ምሕራሞሥ የመስገጃቸውን ዋሻ ይመለ ከት ዘንድ እስመ ታሰቲ ኃሣረ ለክ ብርከ ወታረዊ ፃይማኖትን ለማጥፋት አብ ዝተህ ታጠጣዋለህና ወአንተሂ ልብ ረዓድ ወአንቀልቅል እንዲህ የምታደርግ ልቡና ሆይ ተንቀጥቀጥ እስመ አስተየከ ጽዋዓ መዓት እደ የማኑ ለአእግዚአብሔር የእአግዚአብሔር ሥልጣት ጽዋዓ መዓቱን አጠጥቶሃልና ወታገብእ ኃሣረ ላዕለ ክብርከ ክብርህን ወደተዋርዶ ትመ ልሰዋለህ እስመ ይደፍነከ ርኩሰ ሊባኖስ የአሕዛብጉስቀዮልና ሸፍኖሃልና ወኅርትምና አርዌ ገዳም ያደንግዐከ ፈናፍንታም ጀጅብ ያስደነ ግጥፃሃል በእንተ ደመ ሰብእ የሰውን ደም ስለአፈሰስህ ወኃጢአተ ብሔር ወአህጉር በየሀገሩ በየመንደሩ ኃጢአት ስለሠራህ ወኩሉሎሙ እለ ይነብሩ ውስቴታ በሷ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ኃጢአት ስለሠሩ ወስተ በዓታተ ምንተ እንከ ይበቱዕ ግልፎ ዘገለፉ የቀረጹት ጣዖት ምን ይረባል ወሰበኩ ወገብሩ ሐሰተ ምትሐተ ዓይን መትተው የሠሩት ጣያት የዓይን ምሳ ነው ለጊዜው ደስ ያሰኛል ወይትአመና ገባሪሁ ለዝኩ ዘለ ሊሁ ገብሮ የሠራውን ጣዖቱን ሠሪው ያምነዋል አንድም መልከ መልካም የቀና እንጨት ያየ እንደሆነ ይህ ጣዖት ይሆናል ይላል ከመ ይግበር ጣዖተ በሐመ ቀጥሎ ቀጥሎ ጣያዖት ይሠራ ዝዘንድ አሎ ሎቱ ዘይብሎ ለሰዕዕ ንቃሕ እኛ ንቃሕ እግዚኦ ለምንት ትነውም እንድንል እንጨ ቱን ንቃሕ እግዚኦ ለሚል ወዮለት ወተንሥእ እኛ ተንሥእ እግዚኦ እንድ ንል ጣዖቱን ተንሥአ እግ ዚኦ ሃሆህህህዌርሺከዩ ፐ ኮሆድዞሾ ዘዕንባቶም ነቢይ ኮ ወይብሉ ለዕብን ተለዓል ዛራም ከመኖር ወደአለ እኛ ተለዓልከ እግዚኦ እን መኖር ስታሳልፈው አይቕ ድንል ደንጊያውን ተለዓል እግኪኦ ለሚል ወዮለተ ወውእቱሂ ሐሰት ይኸወም ሐሰት ጣዖያት ነው ወይገብርዎ በወርቅ ወበብሩር በወርቅ በብር ይሠሩታል ወአልቦ ነፍስ አእምር የለውም ወአግዚአብሔርሰ ውስተ ጽርሐ መቅደሱ እግዚአብሔር ግን በመመስ ገኛው ቦታ በጽርሐ አር ያም ይኖራል ወትፈርሆ ኩላ ምድር እምቅድመ ገጹ ከገጸ መዓቱ የተነሣ ምድር ሁሉ ትፈራዋለት ምዕራፍ ጸሎቱ ለዕንባቆም ነቢይ ምስለ ስብሐተ እግዚአብሔር እግ ዚአብሔርን ከመለመንና ከማመስገን ጋራ ዕንባቆም የተናገረው ነገር ይህ ነው ወይቤ ዘንተ እግቪኦ ሰማ ዕኩ ድምዐከ ወፈራህኩ ቀድሞ ይህን ዓለም ካለ መኖር ወደመኖር አምጥቶ በዕ ክዐየና ሥራህን አደነቅሁ በማዕከለ ዔ እንስሳ ርአኩከ በጻድቃንና በኃጥአን መካከል አየሁህ ከመ ከመ ይቀርብ አአምረከ የዕለተ ምጽዓት ጊቬው ሳይ ቀርብ እንደ ቀረበ እንደ ቀረበአድርጌአውቅዛለሁ ወከመ ከመ ይበጽሕ ጊዜሁ እሌ ብወከ የፅለተ ምጽአት ጊዜው ሳይ ደርስ እንደደረሰ እንደደረሰ አድርጌ ልብ አደርግፃለሁ ዓመቲሁ ወሶበዚ ትትሀወክ ነፍስየ አመን ሱት በምሕረትከ ተዘከረኒ ከኃጥአን ጥፋት የተነሣ ሰውነቴ በታወከች ጊዜ በቸ ርነትህ አስበኝ ከጻድቃን ተደርቦ አንዲህ አለ አን ድም እግኪኦ ሰማዕኩ ብለህ መልስ ቀድሞ ስሳውን ፅልፍ አጋር በምድረ በዳ እንደቅጠል አረገፋቸው እንደ ሻሽ አነጠፋቸው ሲሉ ሰምቼ ፈራሁ ዛሬም አሥሩን ነገድ በስልምናሶር ሁለቱን ነገድ በናቡከደነፆር ስታስማ ዘዕንባቶም ነቢይ ሀ ርካቸው አይቼ ሥራህን አደ ነቅሁ በስልምናሶርና በናቡ ከደነፆር መካክል አየሁህ የዕ ለተ ዔዋዌ ጊዜው ሳይቀርበብ አንደቀረበ አንደቀረበ አድርጌ አውቅዛለሁ የዕለሰተ ፄዋዌ ጊዜው ሳይደርስ አንደደረሰ እንደደረሰ አድርገጌ ልብ አደ ርግሃለሁ ከእስራኤል ጥፋት የተነሣ ሰውነቴ በታወክች ጊዜ በቸርነትህ አስበኝ ከነ ቢያት ከካህናት ተደርቦ እን ዲህ አሰ አንድም ቀድሞ ሰብአ ትካትን በማየ አይህ ሰብአ ሰዶምን በእሳት አጠ ፋቸው ሲሉ ሰምቼ ፈራሁ ዛሬም የባቢሎንን ሰዎች ባቂሮስ በዳርዮስ ስታጠፋ ቸው አይቼ ሥራህን አደነ ቅሁ በቂሮስና በዳርዮስ መካ ከል አየሁህ የፅለተ ሚጠት ጊዜው ሳይቀርብ አንደቀረበ አንደቀረበ አድርጌ አውቅሃ ለሁ የዕለተ ሚጠት ጊዜው ሳይደርስ እንደደረሰ እንደደ ረሰ አድርጌ ልብ አደርግ ለሁ ከባቢሉን ሰመች ጥፋት የተነሣ ሰውነቴ በታወከች ጊዜ በቸርነትህ አስበኝ ከት ሩፋን ተደርቦ አንዲህ አለ ነቢይ ለሁሉ ያዝናልና አን ድም ቀድሞ ከአብ ያለ እናት ተወሳደ ሲሉ ሰምቼቺ ፈራሁ ዛሬም ከእአመቤታችን ያሰ አባተ ስተዐለድ አይቼ አደነቅሀሁ በጎል በአህያና በላም መካከል ተጥለህ አየ ሁህ ወአስተማወቅዎ እስት ንፋሰ አድግ ወሳህም እንዲል የፅለተ ልደት ጊዜው ሳይ ቀርብ አንደቀረበ አንደቀረበ አድርጌ አውቅዛለሁ የዕለተ ልደችት ጊዜው ሳይደርስ እን ደደረሰ እንደደረሰ አድርጌ ልብ አደርግሃለሁ ከአጋንንት ድል ከመነሣት የተነሣ ሰው ነቴ በታወከች ጊዜ በቸርነ ትህ አስበኝ ከነፍሳት ተደርቦ አንዲህ ይላል አንድም ቀድሞ ዲያብሎስን በጨለማ አጐ ናጥፎ እንጦርጦስ አወረደው ሲሉ ሰምቼ ፈራሁ ዛሬም በመስቀል ድል ስትነሣው አይቼ ሥራህን አደነቅሁ በፈያታዊ ዘየማንና በፈያ ታዊ ዘፀጋም መካከል ተሰ ቅለህ አየሁህ አንድም ዮሴ ፍና ኒቀዲሞስ በድርብ በፍታ ሲገንዙህ አየሁህ የዕለተ ስቅ ለት ጊዜው ሳይቀርብ እንደ ቀረበ እንደቀረበ አድርጌ አው ቅሃለሁ የዕለተ ስቅለት ጊዜው ሳይደርስ እንደደረሰ አእንደደረሰ አድርጌ አውቅሐ ለሁ ከአይሁድ ጥፋት የተ ነሣ ሰውነቴ በታወከች ጊዜ በቸርነትህ አስበኝ ከሐዋር አ ይሠመጦጽአ ቴማቱ ያሳተ ኤዶምያስ ት አእግሣዚአብሔር አስራሴኦዕነኒ ብጽ አውጥቶ በኤዶ ኦአኦውራጃ ተአምራቱን አንደ አደረገ ትሩፋንን ከባዒሉሎን አውጥቶ በኤዶምያስ አው ቨ ት ። ከዐክዉበዐቲከር ብን ተፈትተዋል መንጦላ ዘዕንባቀም ነቢይ ሪፅተ መቅደስ ተቀድዲልና አንድም ሰማይ ምድር አለፉ ሰማይን አሳለፈ ምድርን አሳለፈ ብትልም ይሆናል ፀ ወዐዳሰሉኒ ከመ ብርሃፃን ውእቱ ፀዳለ ረድኤቱም ብርሃን ደስ አንዲያሰኝ ደስ ያሰኛል አን ድም ብርሃኑ ወልድ ብር ሃን ደስ እንዲያሰኝ ደስ ያሰ ኛል አንድም ፀዳልናሁሲል ነው ብርሃነንነቱ እንደ አብ ብርሃን ነው አቅርንት ውስተ እደዊሁ ስልምናሶር ናቡከደነፆር በእ ጆቹ ተይዘዋል አንድም በእ ጆቹ በስልምናሶር በናቡከደነ ፆር ሥልጣን አለ አንድም ቂሮስ ዳርዮስ በአእጆቹ ተይ ዘዋል አንድም በእጆቹ በቂ ሮስ በዳርዮስ ሥልጣን አለ አንድም ሄኖክ ኤልያስ በእ ጆቹ ተይዘዋል በእጆቹ በሄኖክ በኤልያስ ሥልጣን አለ አንድም ሐዋርያት በእ ጆቹ ተይዘዋል አንድም በእ ጆቹ በሐዋርያት ሥልጣን አለ አንድም ቅንዋት በእ ጆቹ ተይዘዋል ወረሰየ ፍቱረ በፅንዓ ኃይሉ በከሃሊነቱ ጽናት አስማርኮ ማዳኑ ሁለቱን ነገድ አስማርኮ ትሩ ፋንን ማዳኑ አንድም አይ ሁድን አጋንንትን መናፍቃ ንን አጥፍቶ ሐዋርያትን ነፍሳትን ማዳኑት ነው ሁለቱን ነገድ ወየሐውር ቃል ቅድመ ገጹ በዘሩባቤል በፊቱ ትእምርተ መንግሥት አለ ሳንቲ ዛጉፍ ይነፋል ድብ አን በሳ በፊቱ ይሳባል አን ድም በጌታ በፊቱ ዮሐንስ ያስተምራል መንፈቅ በፅ ንስ መንፈቅ በልደት መን ፈቅ በማስተማር ይቀድ መዋልና ወይወጽእ ውስተ ኅረ እገሪሁ ጌታ በስልምናሶር በናቡከደነ ዖር አድሮ ወደኢየሩሳሌም ይሄዳል አንድም የእስራኤል ንጉሥ የአሕዛብን ንጉሥ ተከትሎ ይፄዳል ማራኪ በፊት ገዳም እምድ ጽሄ የሚወደድ ነገር አደረገ አሥሩን ነገድ አንድም አሥሩን ነድ የአስራኤል ንጉሥ። ነኝና ሠረገላ ይጠረብልኝ ፈረስ ይሳብልኝ አይልም አንድም ጌታ በቂ ሮስ በዳርዮስ አድሮ ወደባ ቢሎን ይሄዳል አንድም የባ ቢሎን ንጉሥ የቂሮስ የዳር ዮስን እግር ተከትሎ ይሄ ኣ ዳል ማራኪ በፊት ተማ ራኪ በኋላ ነውና አንድም በእገሪሁ ይላል የባቢሎን ንጉሥ በእግሩ ይሄዳል ንጉሥ ነኝና ሠረገላ ይጠ ረብልኝ ፈረስ ይሳብልኝ አይ ልም አንድም ጌታ ከተ ጠመቀ በኋላ ወደ ገዳም ይፄዳል አንድም እምድኅረ አገሪሁ ጌታን ተከትለው ምእመናን ወደገዳም ይሄ ዳሉ ተጠምቆ ወደገዳም መሄዱ ተጠምቃችሁ ወደገ ዳም ሂዱ ሲል ነውና አን ድም በእገሪሁ ጌታ በእ ግሩ ወደቀራንዮ ይሄዳል ንጉሥ ነኝና ፈረስ ይሳብ ልኝ ሠረገላ ይጠረብልኝ አይልም አንድም ሰማዕታት እሱን አብነት አድርገው ወደ አንድሥ ካነያነሆ ኣቁ ከከ ዘዕንባቀም ነቢይ ሄ ወሶበሂ ይተውም ታድሰዮልቅ ምድር ጌታ በዔዋዌ በግብር መጥቶ በቆመጊዘኢየሩሳሌም ትነዋወጣለች ወአመሂ ነጸረ ይትመሰዉ አሕዛብ በዓይነ መዓት በተመለከታ ቸው ጊዜ ሕዝቡ እንደሰም ይቀልጣሉ ወይትቀጠቀጡ አድባር እምኃይሉ ከኃይሉ የተነሣ ነገሥታቱ በመከራ ይንቀጠቀጣሉ ወይትመሰዉ አውግር ዘእምዓለም ከጥንት ጀምሮ የነበሩ መኳ ንንቱ እንደሰም ይቀልጣሉ አንድም በሚጠት በባቢሎን ወጥቶ በቆመ ጊዜ ባቢ ሎን ትነዋወጣለች በዓይነ መዓት ባያቸው ጊዜ ሕዝቡ እንደሰም ይቀልጣሉ አድባር ነገሥታቱ አውግር መኳን ንቱ ይጠፋሉ አንድም ጌታ በቀራንዮ መጥቶ በቆመ ጊዜ ምድር ትነዋወጣለች በመ ዓት ባያቸው ጊዜ አይ ሁድ መናፍቃን ይጠፋሉ እንዲህ እያልህ ውረድ ። አንድም አሕዛብ ያላቸው ሕዝቡ ናቸው አውግር ከዕንባቁምነቢይ ሄሮድስ ሏጴላጦስ አድባር አንደሰፖሥ ይቀ ጠና ቀይፋ ልጣለ ዮን ምድቋሮ አንድም በደብረ በዋመ ጊዜ ታልፋለች አይሁድ መናፍቃን ይጠፋሉ ተራ ራው ኮረብታው ያልፋል መጥቶ ወናኖቶሂ ዘአምዓለም ርኢዙ ቀተድዋ ይህን ዓለፖ ካለ ሠመናር ወደመኖር አምጥቶ ፈጠረው ሲሉ ሰማሁ ዛሬም ከመኖር ወደአለመኖር ሲያ ሳልፈው አየሁ አንድም ቀድሞ ስሳውን ፅልፍ አጋር በምድረ በዳ አንደሻሽ አነጠ ፋፐቸው እንደ ቅጠል ጳስረገ ፋቸው ሲሉ ሰማሁ ዛሬም አሥሩን ነገድ በስልምናሶር ሁለቱን ነገድ በናቡከደነዖር ሲያስማርካቸው አየሁ አን ድም ቀድሞ ሰብአ ትካትን በማየ አይኅ ሰብአ ሰዶምን በአሳት አጠፋቸው ሲሉ ሰማሁ ዛሬም የባቢለ። እንዳልህ አይደላም አስራኤል ከተማህን ይረግጠዋል አን ድም አሕዛብ ይሆንልኛል ብለህ በሐዋርያት ላይ ቀስ ትህን ሳብህ አጋጀህ ነገር ግን አንተ እንዳልህ አይደ ሰም ሐዋርያት ከተማህን ይረጋግጡታል በነፋስ ይሰ ቅሏቸዋል በሌጌዎን ይነጹ ዋቸዋል ይጥሏቸዋልን ይሬእዩከ ወይዔፄዓሩ አሕዛብ አሕዛብ አንተን አይተው ይጨነቃሉ ወይዘረዉ ከመ ማይ በፍኖት በጉጐዳና እንደመስኖ ውሃ ይለ ያያሉ ከቪህ ውሀ አግኝተን ጠጥተን ነበር አያሉ ወወሀበት ቀላይ ታላ ቤተ አስራኤል ቃሏን ከፍ ከፍ አድርጋ አመሰገነች ወአልዓለት ግርማፃሃ መፈራቷን ገለጠች ተንሥኡ ዐሐይ ወወርኅ ወቆሙ በሥርዓትከ ፀሐይ ጨረቃ ተፈጠሩ በተ ፈጥሯቸፐሮ ጸነ አንደም ፀሐይ ሲቀ ካህናቱ ወርህ የእስራ ዘዕንና ፀሐይ የአሕዛብ ንጉሥ ወርኅ ቢትወደዱ ተማረኩ በመማረካቸው ጸኑ አንድም ፀሐይ ጨረቃ ተለወጡ በዚያው እስከ ሠርክ ጸኑ አንድም ፀሐይ ጨረቃ ያልፋሉ በኅ በፅለሰተ ዓርብ ልፍቱ ይጸናሉ በብርሃነ ማዕበልከ የሐውሩ ዓረብ ቃራ ጭሆ በሆነ ሰይፈ ረድኤትህ ጸንተው ይኖራሉ ወበጸዳለ መብረቅ ወልታከ እንደመብረቅ የሚያስፈራ በሆነ ጋሻ ረድኤትህ ጸንተው ይኖራሉ በመዓትክ ውኅደት ምድር በፄዋዌ ኢየሩሳሌም በሚ ጠት ባቢሎን ጠፋች ወታፀድፎመሙ ለአሕዛብ በመዓትከ በፄዔዋዌ እስራኤልን በሚጠት አሕዛብኙ ፈርደህ ታጠፋቸ ዋለህ ቿ ወዉጻእከ ለአድኅኖ ሕዝብከ ወገኖችህ እስራኤልን ለማ ዳን በረድኤት ወጣህ ከመ ታድኅኖ ለመሲሕከ ቀብተኽ ያነገሥኸው ዘሩባቤ ልቱ ታድነው ዘንድ አንድም ር መውጡጭሑዩልጄክ በ ኤል ንጉሠ ተማረኩ በመ ማረካቸው ጸነ አንድም ወወጻእክከለአድኅናመሲሕከ ቀብተኽ ያነገሥኸውን ዘሩባ ቤልን ለማዳን ወጣህ ከመያድኅኖመሙለቅቡዓኒከክ ነቢያት ካህናትን ያድናቸው ዘንድ አንድም ልጅህን ለማ ስነሣት ወጣህ ምእመናንን ያድናቸው ዘንድ ድቲኖ አድኃነ ካልዓኒሁ አንዲል ወወደይከ ወስተ አርአስቲሆሙ ለኃጥአን ሞተ በኃጥአን ሞትን አመጣህ ባቸው ወአንሣዕከ ማዕፅሠረ ውስተ ክሣ ውዲሆጮ ለዝሉፉ በአንገታቸው ማሠሪያ አነ ሣህ ማለት ሞትን አመጣ ህባቸው የሽህ ፍልጥ ማሠሪ ያው ልጥ አንዲሉ ወመተርከ አርእስተ ኃያላን በድንጋፄ ወይትሐወኩ ባቲ በድንጋፄዔ ተይዘው ሣለ የኃ ያላኑን ቸብቸቦ ቆረጥህ በዚ ችም ይታወካሉ ወይከሥቱ አፉሆመ ከመ ዘይበ ልዕ ነዳይ በጽሚት ድሀ ውሎ አድሮ እያዋዋጠ ቀስ ቀስ እያለ ቀስ ቀስ ብለው ብልጣሶር ሞተ ብለው ይናገራሉ አን ድም ለድሀለቭህህህህዌዲክክበቲክስ እንዲበላ ቪዕንባቆም ነቢይ ፅ ሰት መለከት ይነፋለት አይ ባልምና ድሀ ቀስ ቀስ ብትሉ እንዲበላ ቀስ ቀስ እያሉ ብልጣሶር ሞተ አያሱ ይና ገራሉ ታሪክ ይህስ እንደ ምነው ቢሉ ብልጣሶር ቂሮስ ዳርዮስን በጽንፈ ትዕይንት ድል ነስቶ ሽህ መኳንንት ይ በአዳራሽ ተገኘ ሲያበላ ሲያጠጣ ዛሬ አንጂ አስራ ኤል ከቂሮስ ከዳርዮስ ጋራ ተደርበው ሊወተጉህ ነበር አሉት ቢረዱስ ምን ሪድ ተው ባይረዱስ ምን ጠቅ መው ፈጣሪያቸው አያድን አይረዳ አይታደግ ብሎ አያቱ ናቡከደነፆር አክብሮ ያኖረው የነበረውን ንዋየ ቅድሳቱን አምጥቶ በጻሕሉ ፈትፍታችሁ አብሉበት በጽ ዋው ቀድታችሁ አጠጡበት አለ በጻህሉ ፈትፍተው አበ ሉበት በጽዋው ቀድተው አጠጡበት ወወጽአት አጽባዕተ አደ ሰብእ ይላል በሰው እጅ አምሳል ስለታየች ነው እንጂ አጽባ ወጸሐፈት ቅድመ ጭዣኅት ኀበ ምረገ ዓረፍት በደጃፉ አንባር ከግድግዳው ጻጸፈች አንድም በደጃፉ አን ባር ባለው በዓምዱ ላይ ማሄ ቴቂል ፋሬስ ብሳ ጻፈች ንባቡ በዕብራይስጥ ትርጓ ሜው በሱሩስት ነው ከበ ላው አብልቶ ከጠጣው አጠ ጥቶ የሚያኖራቸው ጠቢ ባን መፈክራን ነበሩት አን ብባችሁ ተርጐማችሁ ንገሩኝ አላቸው የማይሆንላቸው ሆነ በዚህ አዝኖ ሳለ የብልጣ ሶር አያት የኤልማሮዴቅ እናት የናቡከደነፆር ሚስት ናት ዛሬ ልጄ ምሳ አድርጎ ውሎ ነበር ምሳው ቀናለት ይሆን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact