Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ደንሺ ሳሮን እና ሌሎች ተረቾች.pdf


  • word cloud

ደንሺ ሳሮን እና ሌሎች ተረቾች.pdf
  • Extraction Summary

አንቺ መዝለል ስላቃተሸ ነው የምታፍሪው። ብላ ሮዳስ ወደ እናቷ ሄደች እናቷ ሰዓሊ ነች ትልቅ ደማቅ ቀለማት ያሉት ስዕል እየሳለች ነበር እማዬ በአስቸኳይ የውሃ ቀለም ብሩሽ እና የስዕል መሳያ ወረቀት ስጪኝ አለቻት ሮዳስ ስዕል ልትስዩ ነው። አለች አስናቀች እያለቀሰች ጉድባው ጫፍ ላይ ሆነው ወደታች ሲመለከቱ አስናቀች በአንድ ጠባብ ቦታ ላይ ቁጢጥ ብላ ተቀምጣለች ከዚያ በታች በርቀት ወንዙ ይታያል ለምን እዚህ ውስጥ የዘጋብሽ። የዶዮን ረብሻ ለማቆም ብቻ ነበር ድርጊቴ ይቅርታ ሚሹ። ሚሹ ወንድሟ ጥፋቱን በማመኑ ከንዴቷ በረድ አለች። ሳይርባት አይቀርም ከዘጋባት እኮ ረዥም ጊዜ ሆኗል አለች ሚሹ ። እኛ ቤት ሁለት ሕጎች አሉ ሕግ ቁጥር ሁለት እኔ በዚህ ቅዳሜ ያፈረሰኩት ነው ከረሜላ ቸኮላት ወይም ሌሎች ጣፋጭ ነገሮችን ከምግብ በፊት መብላት የተከለከለ ነው ምን ነካኝ እንዴት ምሳ ሰዓት ላይ ከረሜላ አፌ ውስጥ አደርጋለሁ። በማለት ቀበሮ መለሰለት እሱማ በጎቻችንን ስለምትበሉብን ነው። እና ታዲያ ምን እንብላ። ቀበሮ ተስፋ ቆርጦ ጠየቀ እሱንማ ይዢፔልህ እመጣለሁ በማለት አረጋጋው ቀበሮ ተስማማና ከአንድ ጥቅጥቅ ካለ ቁጥቋጦ ኋላ ተደበቀ ሰው ወደ መንደሩ ገባ እዚህ ምን ትሰራለህ። ሲል አጠገቡ ሲያልፍ የነበረ አንድ ሌላ ቀበሮ ቀበሮውን ጠየቀው ሰውን እየጠበቅኩ ነው ወንዙን እንዲሻገር እረድቼው ነበር እናም በግ ሊሸልመኝ ነው አመንከው። ምን የማይረባ ነገር ነው የምትናገረው። ለነገሩ ከሰው ምን ይጠበቃል። እኛ ሰዎች ኑሯችን የተመሰረተው በበግ ርቢ ነው በጎቻችንን የምትበሉ ከሆነ ሰዎች እያደኑ ይገድሏችሁና ዘራችሁ ይጠፋል በማለት ሰው ተማፀነ እና ምን ይሻላል ትላላችሁ ምን እናድርግ።

  • Cosine Similarity

አለቻት እናቷ ደስ እያላት አዎን። አለች ጤናዬ የሮዳስ እናት ብሩሽ ቀለም እና ወረቀት ሰጠቻቸው ሮዳስ ከጓደኞቿ ጋር ቁጭ ብላ ንፋሱን ለመያዝ እንዴት እንደሚስሉ ማየት ጀመረች ናቤተሰብ ቀኘ ከዳገኤል ወርቄ ኬሲ ክፍሏ ውስጥ እየተጫወተች እያለ እናቷ ኬሲ። ኬሲ። በዚህን ጊዜ ስልኩ ደወለ አባትየው ነበር የደወለው ኬሲ ከእሱ ጋር መሄድ እንደማትፈልግ ሲሰማ ኬሲ እራሷ እንድታናግረው እንደሚፈልግ ተናገረ ኬሲ ግን በስልክ ልታናግረው እንደማትፈልግና እሷን ማናገር ከፈለገ እዚህ ድረስ መምጣት እንዳለበት ለእናቷ ነገረቻት ለማናገር ብሎ እዚህ ድረስ እንደማይመጣ ታውቂለሽ እንደዛ ከሆነ ከእሱም ጋር ካንቺም ጋር መነጋገር አልፈልግም የኬሲ እናት በነገሩ ግታ ተጋብታ ከኬሲ ክፍል ወጥታ ወደ ስልኩ በመሄድ ከተነጋጋረች በኋላ ወደ ኬሲ ክፍል ተመልሳ መጥታ አባቷ እታች ሳሎን ቤት እየጠበቃት መሆኑን ነገረቻት ኬሲ ፊቷ በፈገግታ ተሞልቶ ለአባቷ ሰላምታ አቀረበች ሶፋው ላይ ቁጭ ሊል ሲል ኬሲ ድንግጥ ብላ አባባ ቆይ እሱጋ አትቀመጥ። ስትል ተናገረች ለምን። ኬሲ የማይታው ጓደኛዋ ወዳለበት ሶፋ ተመለከተች ፎፊ እና እኔ ማሚ አብራን እንድትሄድ እንፈልጋለን አለች ትንሽ ቆይታ አባቷ ቶሎ ብሎ መልስ አልሰጠም ቆየት ብሎ ግን እናትሽ እሺ ካለች እስማማለሁ አላት ኬሲ አባቷን ሳመችውና ወደ እናቷ መኝታ ቤት ሮጠች እናቷ አልጋ ላይ ጋደም ብላ መጽሐፍ እያነበበች ነበር ማሚ ተነሺ እንሂድ። አለች ኬሲ ኬሲ እና እናቷ አብረው ኬሲ አባት ወደተቀመጠበት ሳሎን ሄዱ ቀና ብሎ የቀድሞ ሚስቱን ተመለከታት በጣም ታምሪያለሽ። በማለት እናቷ በቁጣ ተናገረች እሺ። አለቻት መምህር ኤልያስ አሰለጠነኝ አለች ሳሮን አዎን ። በማለት እናቷ ደስታዋን ትገልፃለች ከጨዋታ በኋላ መአዛ የቦቢን ፀጉር ስታበጥርለት ቦቢ ደስ ይለዋል ድመቷን ስታሻሻት ተመችቷት የደስታ ድምፅ ታሰማለች ውሮ ስትዳበስ ደስ ይላታል አንድ ቀን ጠዋት በኳሱ ሲጫወቱ ኳሱ አጥሩን አልፎ ወደ ውጪ ወጣ መአዛ ከቦቢና ውሮ ጋር ሆኖ ወደ ውጭ በመውጣት ኳሱን ፈለጉ ሊያገኙት ግን አልቻሉም እያዘኑ ባዷቸውን ወደ አትክልቱ ስፍራ ተመለሱ ትንሽ ቆይቶ ቦቢ ጠፋ መአዛ ሁሉ ቦታ ፈለገችው ቦቢ የት ነው ያለኸው። እኛ እናፋልግሻለን አለቻት እናቷ መአዛ እናቷ አባቷ እና ውሮ ቦቢን ሲፈልጉት ዋሉ ግን በፍፁም ሊያገኙት አልቻሉም መምሸት ሲጀምር ቦቢ ተመልሶ መጣ በአፉ የሚያምረውን ኳስ ይዚል መአዛ እናቷ አባቷ እና ውሮ ተደሰቱ ቦቢም ተመልሶ ወደ ቤቱ በመምጣቱ ብቻ ሳይሆን ኳሱንም ስላገኘው ተደስቷል ዘሎ መአዛ እቅፍ ውስጥ ገባ ቦቢ ኳሱን ልትፈልግ ሄደህ ነው የጠፋኸው። ሚሹ በቤታቸው ውስጥ ሁሉም ቦታ ዶዮን ፈለገቻት። አለችና ሚሹ ማልቀስ ጀመረች። አይዞሽ አትጨነቂ ሚሹ። አለች ሚሹ ። ሚሹ እሺ። አልጠፋችም ዶዮን እኔ አገኛታለሁ አገኛታለው አይዞሽ ሚሹ ። ከዚያም ሚሹ እናቷ ቆሻሻ ልብስ ከሚያስቀምጡበት ቅርጫት ውስጥ ሚያው። ስትል ሚሹ ወንድሟን ጠየቀችው። ሚሹ ዶዮን እንዳቀፈቻት ከባቢ ጋር ወደ ቤት ሲገቡ እናትየው ደስ አላቸው ። ሚሹ እና ባቢ ዶዮን የት እንዳገጂትና በምን ሁኔታ እንደነበረች ለእናታቸው ነገሩ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact