Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የገበታ ወጎች 2.PDF


  • word cloud

የገበታ ወጎች 2.PDF
  • Extraction Summary

አንዳንዶች የዘላለማዊነት ስጋት የሚገባቸው ምድራዊ ጉዞአቸውን ሊጨርሱ ሲሉ ነው። አንድ ቀን አነግረዋለሁ የምንለው ወዳጅ ካለን ወንጌሉን ለመስበከ ጊዜው አ ሁን ነው። የሞተም ንሰሐ የለውም ሌላው ደግሞ ከወዳጆቻችን ጋር ስላለን ሕብረት ነው። ይህንንም ታሪከ በልጅነቴ ዘመን በግጥም መልከ ተጽፎ ነው ያነበብኩት። የሾላው ዛፍ ደግሞ ግንዱ ቢገፉት አይወድቅም ግን ላዩ ላይ ያሉት ፍሬዎች ጉንዳን ነው የሚያካከሉት። ምከንያቱም አፍንጫው ላይ ሕመም ተሰምቶት ነው። ሰለዚህ ማሰብ ያለብን ሰለ መርከቦቹ ብቻ ነው። ትናንትን አያሰቡ ዛሬን ማበላሸት ሞኝነት ነው። ጳውሎሰ የገባው ከዚህም ያሰፈ ነው። እዚህ ምን ታደርጋለህ። ቢኖርም እንኳ ያ የአጋንንት አሠራር ነው። አግዚአብሔርም የሚያያቸው አንደዚያ ነው። ግን ታች ወርዶ ከመፈጥፈጡ በፈት ተራራው ወገብ ላይ የበቀለች ዛፍ ያገኝና አርሷ ላይ ይንጠለጠላል። ከ ትሰማኛለህ አዎን ይሰማኛል አዚህ ታች ነው ያሰሁት። የትስ ነው ያለኸው። እግዚአብሔር ነህ ማለት ነው። ዕድሜዬን ሁሉ አገሰግልሃሰሁ። አሁን ቃል እትግባ ጃክ መጀመሪያ ላውጣህና በኋላ አንነጋገራለን። ይህ ደግሞ ያለምከንያት አይደለም የስንዝሮን ታሪከ አየሰማ አድጎ አለተሳሰቡ አንደ ለንዝድ ቁመት ያጠረውን ትውልድ ሰሕተት ላለመድገም ነው። በመጨረሻ አገዳነበቡት የጃከ ታሪከ ያድነኛል ብለው የተጠመጠሙበትን ተሰባሪ ነገር ይልቀቁና የሕይወት ዛፍ በሆነው በኢየሱስ ላይ ይጣበቁ። አስከ ዛሬ የኖርኩትን ያለማወቅ ሕይወት ግን ክጄአለሁ። አልያም በአዲሲቱ ኢየሩላሌም በሚደረገው የበጉ ሠርግ እራት ላይ እስከንገናኝ ለላም ይሁኑልኝ በአግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩ ሰዎች አንብበው ሲድኑ አንብበው ሲጸኑ ብሎም ሲጽናኑ ማየት ደሰ የሚያሰኘው አልፎም የሚያሰፈነድቀው ወንድምዎ ዓለማየሁ ማሞ የሕትመት መገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኛ ደራሲና ተርጓሚ ነው።

  • Cosine Similarity

አንድ ቀን አንደለመደው ሁለተኛ ከፍሎችን ሲያስተምር ቆየና አምላከ የለም የሚለውን ፍልስፍናውን አያራገበ በሕልውናው በሚያምኑት ላይ ሊያላግጥ ተነሣ ግን አልቀናውም። ታዲያ እንድ ቀን እንደ ልማዱ ፈረሱን እየጋሰበ ወደ ኋላ ዞሮ የጦሩን ስንቅና ትጥቅ ሲቃኝ አንድ ወጣት ወታደር ተመሰከተ። ናፖሊዮን አርግጠኛ ነህ። የጣቶች ፉከከር አንድ ቀን እውራ ጣት ባነሣው አሳብ ጣቶች ከርከር ገጠሙ። ግን እስኪ አንድ ጥያቄ ላቅርብላችሁ። ጣቶቹ የዘነጉት አንድ አካል መሆናቸውን ነው። ደግሞም የወንጌል ሥራ የሚሠራው በሕብረት ነው ለለ ሁሉም አስፈላጊነት ቃሉ አንዲህ ብሎ በስፊው ያብራራልና። አካል ብዙ ብልቶች አንጂ አንድ ብልት አይደለምና። ዳሩ ግን አሁን ብልቶች ብዙዎች ናቸው አካል ግን አንድ ነው። በዚህ ጊዜ ከትናንሾቹ ልጆች አንዱ በታላቅ ድምፅ ሣሌሉያ ብሎ ጮኸ ለምን አንደጮኸ አስተማሪው ሲጠይቀውም ምከንያቱን አንዲህ ሲል በአጭሩ ተናገረ። ታዲያ ወደ ቤቱ በመመለለ ላይ ሳለ ይደከመውና አንድ ዛፍ ጥላ ሥር ያርፋል። ይህን መታገሥ ያልቻለው ልጅ አንድ ቀን ተነሥቶ ከቤት ወጣ። አናም ወደ አንድ የጋዜጣ አዘጋጅ ዘንድ ሄደና አንዲህ የ ሚል ማስታወቂያ አንዲያወጣለት ጠየቀ። አንድ ቀን ወገኖቿን ሰብስባ አንዲህ አለቻቸው። እናም አንዲህ አሏት። በጊቱ ይህንን አሳብ ብዙ አውጥታና አውርዳ ስለነበር በወገኖቿ ልመና ፍንከች አላለችም አናም አንዲህ ብላ ተስናበተቻቸው። ይህንን የጻፈው ሰው አምነት ቢኖረኝ ተስፋዬም አንደ አርሱ ባለ አምነት ቢጻናና ከአግዚአብሔር ጋር አሰከ መጻጻፍ ብዘልቅ ምንኛ ደስ ባለኝ። ባለሀብቱም አማራጭ በማጣቱ በዚሁ አሳብ ተሰማማና አንድ ሚሊዮን ዶላር ፈቀደ። የእርሱ ልብ ያለው አንድ ሚሊዮን ዶላር ላይ ነውና። ይህ በዚህ አንዳለ አንድ ቀን አህያው ከነሸከሙ ጉድጓድ ውስጥ ወደቀ። ግን ጥቂት አንደጣረ አንድ አሳብ መጣለት። እናም አንድ አካፋ በተወረወረበት መጠን እርሱም እላዩ ላይ የሚያርፈውን ማራገፍ ጀመረ። አግዚአብሔርን ታውቀዋለ አላውቀውም ያሳዝናል ሃብታም ለሰትመለል ድሃ ነህ ትንሽ ተጉዞም ሴላውን ጥሩ የለበሰ ሰው አግኝቶ አንዲህ አለው። አንዲህ ም አለው አግዚአብሔርን ታውቀዋለህ። አዎን አውቀዋለሁ ይገርማል ድሃ ስትመስል ሃብታም ነህ ምን ያስተምረናል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact