Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ወላዲተ_አምላክ_ቅድስት_ድንግል_ማርያም.pdf


  • word cloud

ወላዲተ_አምላክ_ቅድስት_ድንግል_ማርያም.pdf
  • Extraction Summary

ልጀ ጠይቃ የሠርገኞቹን ጭንቀት አስጠጣዳለች ዮሐ ሃገኛነኘርከስከ ያ ያንቃዐዳ ኃቤኪ ወዳንቺ ያንኃትቸጣሉ ይማለላሉ ማለት ነው። ማስተዌልንየስጥልን ህኣ ነሃቫገኝናርከከ እስኪ የሂለው ፍቺ በመጽሐና ቅዳሕ ላይ እስኩ ጠ ክክ ነው። ኛ ማቴ ኢየሱስ እንዲሆ አለው እስከ ሰባት ጊዜ አልልህም ጌታችንን ጴጥሮስ ስለይቅርታ ጠይቆት የሰጠው መልስ ነው። እንግዲህ ከላይ ያየናቸው በሙሉ እስከ የሚለው ቃል መጨረሻ የሌለው መሆኑን ነው በቹ እስከምትወልድ ድረሰ አላወቃትም ነበር የሚለው እስከ መጨረሻው በግብር አላወቃትም የሚል ነው። የጌታም ዋና አላማ ወደዚ አለም የመጣው የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስተማር ነው።

  • Cosine Similarity

ሉቃ የሰላምታዋ ድምጽ ደስታን የሚያጎናጽፍ ነውና ወላዲተ አምላክ ስለመሆኗ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ መሆኗ አሕናምናለን። ያለው ከድንል የሚወስደው አምላክ መሆኑን ለማመልከት ነው ወላዲቱም ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ያልናት ለዘህ ነው አግዚአብሔር የሁላችንም ከክደል በእርቡ ላይ አኖረ ይለናል። ይሆንልኛል አስተውሉሥራው የመንፈስቅድስ ነው ኤልሳቤጥ አክስት መሆኗ እንጂድንግል ማርያደምየጌታእናት ትሁን አትሁንየምታውቀው ነገር የለም ነገር ግንመንፈስ ቅዱስንክሞልታ ስለነበር የጌታዬ እፍት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድእንዴት ይሆናልስትል የጠየቀችለዚህ ነው መንፈስ ቕዱስ የተሞላ ድንግልን ያውቃታል ያከብራታል ያመሰግናታል እርሱ ጌታነኔውና ወሳዲተ አጣዚዕ እርሷ ድንግል ማርያምን ወሳብቭቱቁ አምሳክ ያልናት ሰዚህ ነው ዮሐ ህ ቃል ሥጋ ሆነ ፀጋንና ክብርን ተመልቶ በኛ አደራ ያ ቃል ይለናል መጽ ሐፍ ቅዱለ በዮሐ ዘ ላይ እግዚአብሔር ነው ስለዚህ የተወለደው የኛን ወ የተዋሀዶውን ክርስቶስ ኢየሱ ሰ በሥጋ የወለደችው ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ያልናት ለዚህ ነው ገላ ገር ግን የዘመኑ ፍፃሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወሰዶውን ልጁን ላከ ሴቲቱ ወላዲተ ነሃገነሃዩቪከከ አምሳክ ቅድስት ድንግል ማርያም ነች የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ከድንግል ተወልዶአልና ወዉሳዲተ አምላክ ተበላትጠራለች በወላዲተ አምላክ ላይ ሰይጣን ያስ በአባቶቻችን ትምህርት መሠረት ወሳዲተ አምላክ ድንገል ማርደም ከለም ሳይፈጠር በአምላክ ልቦና ታስባ ትኖር ነበር ይህም እንዲሁ የተናገሩት ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱ ሳዊ መረጃ አለው እግዚአብሔር ሷውን ከፈጠረ በኋላ በክቡር ገነት አኖረው ሸዘፍይ ነገርግጉ በክብር የተቀመጠው የሰው ልጅ የአምላኩን ሕግበመተላለፍ ስሕተትን በፈፀመጊዜ ወደ እነሱ የመጣ የእግዚአብሔር ቁጣ ነበር እግዚአብሔርም እንዲህ አሳቸው እግዚአብሔር አምላክም እባቡን አለው ይህን ስላደረዓህ ከእንስሰት ክምድር አራዊትም ሁሉ ተለይተህ አንተ የተገረምህ ትሆናለህ በሆድህም ትሄዳለህ በአንተና በሴቲቱ መካከልበዘርህና በዘርዋ። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባለች ሴት ፊት ቆመ አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች ራዕ ሰይጣን እርሱ ራስህን ይቀጠቅጥሃል የተባለው ክረሰቶስ ከሴቲቱ ድንግል ማርያም በመወለዱ በቁጣ በጠላትነት በሴቲቱ ላይ በድንግል ማርያዋ ላይ የተንቀሳቀሰው ለዚህ ነው ዘንዶውም ወደ ምድር እንደተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት። ለዚህም መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይለናል። ነገር ግን እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ዘር አስቀረለን የቀረችልን ዘር ከአዳም የውርስ ኃጢአት ዐሀዌክቋ ከጥንተ አብሶ በደል የጸዳችና ከእርሷ ያልደረሰባት ድንግል ማርያምን ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ማረጋገጫ እንዲሆነን የመልዐኩ ቅገብርኤል ምሥክርነት ይህ ነው ጸጋ የሞላብሸ ሆይ ደስ የበልሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው አንቺ ከሴቶች መካከል ተለይተሽ የተባረከሸ ነሽ ሉቃዝብ ጸጋው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሞተ ጊዜ ስለኛ ደሙን ባፈሰሰ ጊዜ ከዘላለም ኃጢኣት ከዘላለም ሞት እኛን ያዳነን ሲሆን ነገር ግን ድንግል ወላዲተ አምላክ ግን ከመውለዷ በፊት ገና ከመጀመሪያው ገና ስትፈጠር ፈጽሞ ይህ በደል ያልደረሰባት የእግዚአብሔር ጸጋ የጠበቃት የለያት ነች። ንጽህይተ ንጹሀን የምንለው ለዚህ ነው ከሴቶች መካከል ተለይተሽ የተባረክሽ ነሸ ያላት እነደ ሴቶች ያለ ልማድ ፈጽሞ በርሷ ላይ አልመጣም አልደረሰምና ነው እያንዳንዳ መልዐኩ የተናገረው ቃል የድንግል ወላዲተ አምላክን ክብር ንጽህና የሚገልጽ ቃል ነው የእግዚአብሔር ምስክርነት በዚህ ብቻ ሣያቆም በመንፈስ ቅዱስ የተሞላችው ኤልሳቤጥ ይህንኑ ቃል በመድገም ተናግራለች አንቺ ከሴቶች ፖ መካከል ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ የማኀፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው ስትል ያንኑ የመልዐኩን ቃል ደግማለች ሉቃ እንግዲህ ይህ ነው ሰይጣንን በቁጣ ቀስቅሶት በርሷ ላይ የጥሳቻና የጠላትነት ቂሙን ለመወጣት ሰይጣን እስከ ዛሬ በተለያየ መንገድ የሚራወጠው ከሰው ወገን ሥጋ ከለበሰው ፍጥረት ከድንግል ወላዲተ አምላክ በስተቀር ሌላው በጥንተ አብሶ ኃጢአት ምክንያት ተይዞ ያስጨንቅ የነበረውቾጣጋዚአብሔር ባስቀረለን ዘር በድንግል ክጥፋት እንድንድን ምክንያት ሆናለች ሰይጣንም እንደልቻላት ፈጽማም እንደማይችላት እንደተሸነፈ ባየ ጊዜ የውጊያውንና የጠሳትነቱን አቅጣጫ በመቀየር የሚያከብራትንና በአማላጅነቷ የማይተማመኑ ሰዎችን መፍጠር ጆመረ። ዘፀ ዘፀ ይህ ክብር የሚለው ቃል ጌትነትንና ከፍተኛነትን የሚያሳይ ነው ከሁሉ በላይ ክብር ያለው እግዚአብሔር ነው ክብሩም በሥራው ይታያል ዘጸ ነገ መዝ እግዚአብሔር ክቡር በመሆኑ የአሸናፊ የአግዚአብሔር እናት ቅድስት ድንግል ማርያም አንዳች ያልጎደለባት ምልዕተ ጸጋ ስለሆነች እግዚአብሔርም ከርሷ ጋር ስለሆነ ክብርት ናት። እንኳን የአምላክ እናት ቅድንግል ማርያም ምልዕልት ፍጥረት የሆነች የእግዚአብሔር ፈጥረት ሁሉ ከቡር ነው ሉቃ ቆሮ ቐ ድንግል ማርያምን አስቀድሞ ያከበራት እግዚአብሔር ነው። ለመግለ ነው ለዚህም በሉቃስ ሰዓቱም ጊዜውም በደረሰ ጊዜ ከአስራ ሁለቱ ጋር በማዕድ ተቀመጦ እርሱም ከመከራዬ በፊት ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር እላችኋለሁና ጊዜዬ ገና አልደረሰም የሚለውን ለማስታወስ ነበር ስለዚህም የዚሀ ቃል ፍቺ ይህን ወይን ደሙን የዘላለም ሕይወትየሚሰጠውን የሚሰጥበትን ጊዜ ለመግለጽ ነበር እንግዲህ በአጠቃላይ ወላዲተ አምላክ ክበርት ነጸህይት ቅድስት የሁላችን አማጅ መሆኗን ተረድተን ብንማፀን ጌታ ይቅር ይለናል ክብርን የሰጠ ጌታ ነው ከፍያደረጋት ጌታ ነው እርሷ እናት ነችና ማንም የአምላክ እናት የለም ኛነሃኝኛብርከከ እርሷ ግን አብራ የተሰደደች ናት ለዚህም ነው የጌታ መልዐክ ሕፃኑን ከእናቱ ጋር ይዘህ ሽሽ ያለው ማቴ እፍምእንዲሁ ሲመልስ ሕፃኑን ከእናቱ ጋር ይዞ እንዲመለስ ተናግሮታል ማቴ ስለዚህም እያንዳንዳችን ሕፃኑ አለን የሚል ሁሉ ከእናቱጋር ሊይዝ ይገዋል። ቅጳውሎስ በኀቱም ድንግልና ስለፀናች እመቤታችን ድንግል ማርያም የመሰከረው ቃል ነው በኋላ ላይ የተነሣውም ብርሃነ አለም ጳውሎስ ያረጋገጠው ድንግልናዋን ነው ነገር ግን እነዚህ የተባሉትን ጥቅሶች ባለማስተዋል ድንግል ማርያም ሌሉች ልጆች አሏት በማለት የናገራሉ በመሠረቱ ቢኖሩ ኖሮ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጹ ይነግረን ነበር። ሮሜ ፊል ወንድሞች የሚለው ቃል ብዙ ፍቺ በመጽ ሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ስለሆነ ወንድም የትባለ ሁሉ የግድ በሥጋ ከአንድ እናትና አባት ተወልዶአል ማለት አይደለም። የሁላችን አናተ ብጽዕት አመቤት መዝ ሰው እናታችን ጽዮን ይላታል በውስጥዋም ሰው ተወለደ እርሰ ራሱ ልዑል መሠረታት ይህ ስለ ድንግል ማርያም የተነገረ ትንቢት ነው ጽዮን የተባለችው ድንግል ነች ጽዮን የእግዚአብሔር ታቦት የአግዚአብሔር አድሮባቻል በርሱም ሆኖ ያነጋገራቸው ነበረ ዘፀ ድንግ ወላዲተ እምላክም እግዚአብሔር በርሷ ስላደረ በጽዮን ተመስላለች በውስጥዋ ሰው ተወለደ ይላል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact