Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

አንጋረ ምሳሌ ዘግዕዝዝ.pdf


  • word cloud

አንጋረ ምሳሌ ዘግዕዝዝ.pdf
  • Extraction Summary

ጽሑፉን በማንበብ ማሻሻያ ሀላብ የለገስከኝ መምህር እየለ አሻግሬና እስተያየት የሰጠኸኝ አቶ ታምሩ እሸቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ «አንድ እጣት ቁንጫ አይገድልም ብዙኃን ጽዉኣን ወኅዳጣን ኅሩያን የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው። ጣረ ለከርሠ ቦ እለ ተሐርዩ እምከርሠ እሞሙ ከናታቸው ማህጸን ጀምሮ የተመረጡ አሉ ይታደሏል እንጅ ይታገሏል። ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።ዘዛዛቭ የግአዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የደም ልክ እየተደመረ እየተቀነለ እየተባዛና አየተካፈለ ሂሳብ መዝገባችን በተወራረለ ያንዱ ደሙ በዝቶ ያንዱ ባላነሰ ሁሉን አስተምሩኝ መዳፍ የማታህል የእንጀራ ብጣቂ በለፊ ሰፌድ ላይ ቢሰጡት ተማሪ «ይችንማ እመይቴ እንዲያው ምን ሳድርኃት።ፇ ወሳራያቋ ዕፉዮም ጾ ያምሮ ፈዉሮድ ፈዎዋረድ ቦይመጣው ቶና ረግሜው አዲስ አበባ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት።

  • Cosine Similarity

ከ አንጋረ ምሳሌ ዘግእዝ የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ከአማርኛ ትርጉምና አቻዎቻቸው ጋር ለ ኛው ሽህ እዝፀፍበከ። ጠጅ ሰጨዋ ልጅ መጫወቻ ሰባሰጌ መማቻ ለዘየአምን ኩሉ ይትከፃል ለሰሚያምን ሁሉ ይቻላል ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን ውጭ ታሳድራለች ጌታውን ያየ አሽከር ይጥላል በትግል ለጠቢብሰ አፃቲ ቃል ትበተአ ጊ ላሰተዋይ ሰው አንድ ቃል ይበቃዋል ብዙ ቢያወጉ ይዘነጉ ብዙ ቢተቹ ይሰለቹ አምሳ ዳቦ ከመላሰ አንዲን መኮርሸም ልሳነ እጓለ እመህያው ሐጽ ወኩናት የለው አና እንደ ተሳለ ጦር ነው የሰው ምላስ እንጨት ይሰብራል የግአዝ ምሳሌ አነጋገሮች አንጋረ ምላሌ ዘግአዝ ጦር ከወጋው ምላስ የወጋው ሠይጣን ከኋላየ ፃድ። ቅንነትና ይቅርታ ተገናኙ እውነትና ለላም ተስማሙ ብልህና ቅባት ብርፃንና መብራት የግአዝምሳሌያዊ አነጋገሮች አንጋረ ምሳሌ ዘግአዝ ኤ የሀገር ርቀት ፍቅርን አያለቀራት ልብ ሳይርቅ ዐይን ቢርቅ አያራርቅ ካይን የራቀ ከልብ የራቀ ተቃራኒ ማርያም ወረደች ሥርዉ ለኩሉ እኩይ አፍቅሮ ንዋይ የክፉ ተግባር ሁሉ ሥሩ የገንዘብ ፍቅር ነው ገንዘብ የጠፋበት ብዙ ኃጢአት አለበት ሰ ገንዘብ ወዳጅ ፍቅር አያውቅም ሰሳም ሰላም ለሰራቄ ቅኔ ናሁዳ አህል ያለው ፊርዛዛ ገንዘብ ያለው ቀበዝባዛ። ጨው የሴለው ምግብና ርኅቀተ ሀገር ኢይከልኣ ለፍቅር ለው የሌለው ሰው አንድ ነው ነለኒላነ ር ነእእቨ ብቶትዞ ያግአዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ሰብእ ወጣኒ እግዚአብሔር ፈጻሚ ሰው ይጀምራል እግዚአብሔር ይፈጽማል ሰው ያሰባል እግዜር ይፈጽማል ሰው ይጨነቃል የሚሆነውን አምላክ ያውቃል ሰብእ ይሠምር በዘይጌይሶ ሰሥጋሁ። የሙት ቃል አይሻርም የሞተ እይወቀስ የፈሰስ አይታፈስ የ አንጋረ ምሳሌ ዘግአዝ በስምንተኛው ሽህ ፍቅር ትቀዘቅዛለች ስምንተኛው ሺ ስው አበላሺ የዚህ ዓለም ፍቅር ስኞ አዲስ ማክስኞ ልብስ ረቡዕ ብጥስጥስ በስምዐ ክልዔቱ ወሠለስቱ ይቀውም ኩሉ ነገር ነገር ሁሉ በሁለትና በሦስት ምሥክሮች ይጸናል ካንድ ብርቱ ሁስት መዳኒቱ አንድ አይነድ አንድ አይፈርድ በቀዳሚ ገየይ ወበካልዕ ገየይ ወበሳልስ ተንሥእ ወተቃተል በመጀመሪያውና በሁሰተኛው ሽሽ። እንቤ ካለ መከራው ይምከረው ኣለዒላነሃርገፎ አንጋረ ምሳሌ ዘግእዝ ንዋይ ከመ እግዜኡ ገንዘብ እንደጌታው ነው ሰው እንደ ቤቱ ልጅ እንደ አባቱ ቅርንጫሩፉ እንደ ዛፉ ሰው ቁመቱን አይቶ ደጃፉን ይሠራል ንዋይከ በቅድሜከ ገንዘብህን ከፊትህ አትለይ ሜስትና ዳዊት ከብብት ገንዘብ ከአጅህ ፍርድ ዳኛ ከደጅህ ንግር ወኢታርምም ተናገር ዝም አትበል ዝምታ ወርቅ ነው ተቃራኒ ንግባአኬ ኀበ ጥንተ ነገር ወደ ቀደመው ነገር አንመለሰ ዙሮ ዙሮ ከቤት ኑሮ ኑሮ ከመሬት አ አልቦ በተዔት በከሚተ ኅሲናየ ዘርዓ ያዕቆብ አክሱማዊ የልቤን ብናገር ጥቅም የለውም ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል የግአዝምሳሌያዊ አነጋገሮች አልቦ ክዱን ዘኢይትከለት ወአልቦ ኅቡእዕ ዘኢያስተርኢ። እስመ ዘአፍቀረ ይጌሥጽ አግዚአብሔር እግዚአብሔር የወደደውን ይገሥጻል ላይንና ለወዳጅ ትንሽ ይበቃዋል እስመ ፍቅር ከመ ሞት ንእት ፍቅር እንደሞት ጽኑ ናት ፍቅር መያዣ የሌለውን የስውን ልብ ማስሪያ ገመድ ነው አንድ ስው በኃይሉ ጥቂት ጊዜ ይገዛል በፍቅር ከሆነ ግን ዓስሙን ሁሉ ሰዘላሰሙ ይገዛል ፍቅር ያስራል ዕውቀት ያኮራል ጥበብ ያስከብራል እስመ ኩሉ ሰቤቱ ይጌቴሊ ሁሉም ለቤቱ ያስባል ራስን ይዞ ልጅን ልጅን ይዞ ወዳጅን እሰመ ኩሉ ጾሮ ይጸውር የግአዝምሳሌያዊ አነጋገሮች ሁሉም እዳውን ይሸከማል ጉንዳን ባልንጀራው ሲሞት ብቻውን ተሸክሞ ይዞራል አመልክን በጉያህ ስንቅህን ባህያህ። ሮም ከፄድክ ሮማውያንን ምለል እንደንጉሱ ያጎንብሱ አንጋረምሳሌዝክዘግአዝ እንደ እገሩ ጀብ ይገሩና ወለእመ ይለድድዱከሙ እም አሐቲ ሀገር ጉዩ ኀበ ካልዕታ ካንዱ ሀገር ቢያሳድዷችሁ ወደ ሌላው ሽሹ እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ወለደቂቀ መንግሥትሰ ያወጽእዎሙ አፍኣ የመንግሥትንም ልጆች ወደ ውጭ ይጥሏቸዋል እግዚእ እእምሮ በጠጅ እነወለቡ በደጅ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ወሙጻኡ ለቅስት የጎልቅ በመሐላ ከርክር በመሐላ ይዘጋል ወምሥጢርስከ እስከ ህሎ ውስተ ልብከ ኮነ እሠረ በፈቃድከ ወለእመ አውጻእኮ እም እፉክ እንተ ትከውን እሠረ በማእሠሩ ወልደ ሕይወት እንናራንዛዊ ምሥጢርህ በልብሀ እስከ ያዝከው ድረስ እሥር ነው ካፍህ ካወጣኸው ግን እንተው ትቀየድበታለህ ወቀላለ ኮነት ዘመንየ ከመ ነገረ ከየእንም ዘመኔ ከሸማኔ መወርወሪያ ይልቅ ይቸኩላል ዛነለሰቸሀኡ የግአዝምሳሌያዌዊ አነጋገሮች ሕይወት አጭር ናት ወቀደምትኒ ይከውት ድኅረ ፊተኞች ኋሏሰኞች ይሆናሉ የቸኮስ አፍሶ ለቀም ፊት የወጣን ጆሮ ኋሳ የበቀስ ቀንድ በስጠው ወትወርድ አመጻሁ ዲበ ድማሁ ክፋቱ በራሉ ላይ ትደርሳለች ደባ ራሉን ስለት ድጉሥን ሥራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው ወነገረ ቢጽ ኢይጥዕሞ ሰቢጹ የባልንጀራው ፃሰብ ለባልንጀራው አይጥመውም አንዱ በአንዱ ሲስቅ ጀንበር ጥልቅ ወነገርከ ያዔውቀከ አነጋገርህ ማንነትህን ይገልጽብፃሃል ሀሰተኛ በቃሉ ስደተኛ በቅሉ ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብር ዥንጉርጉርነቱን አይለቅም ወኢይጻአእ ዐቢይ ነገር እም አፉክሙ ክፉ ነገር ካፋችሁ አይውጣ ኣለነ አንጋረ ምሳሌ ዘግአዝ ካፍ የወጣ ቃል ከእጅ ያመለጠ እንቁሳል አፍህን ዝጋ ደጅህን አይደለም ወእምኩሉ የዐቢ ተፋቅር ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ፍቅር እግዚአብሔር ነው ወክልዔቴ ይሰድድዎሙ ለእልፍ ሁስቱ ሺህዎቹን ያሳድዷቸዋል የሺህ ፍልጥ ማሠሪያው ልጥ። ኣላኒህሀሼከ አንጋረ ምላሌ ዘግእዝ ሰነፍ በልቡ አምላከ የለም ይላል ውሻ የጌታዋን ጌታ አታውቅም ይብአስከ ረጊጽ ውሰተ ቀኖት በሊህ የመውጊያውን ብረት ብትረግጥ ለአንተው ይብሰብፃሃል በቅሎ ማሠሪያዋን ቆረጠች አሳጠረች ይትወሰወል ሰብእ እም ጊዜ ልደቱ እስከ ጊዜ ሞቱ ስው እሰኪሞት ድረሰ ሲያመነታ ይኖራል እሰኪሞቱ ያለ እዳ ይቴይስ ህዳጥ ዘበጽድቅ አምብዙኀኅ ብዕሰ ኃጥአን በዓመፅ ከተሰበሰበው ከብዙው በሥራ የተገኘው ትንሹ ይበቃል አምሳ ዳቦ ከመላስ አንዷን መቆርጠም ይቴይስ ብም እምነቢበ ህሰት ውሸት ከመናገር ዲዳነት ይሻላል ያምራል ብሎ ከተናገሩት ይከፋል ብሎ የተዉት ይቴይስ ብእሲ ዕጉስ እም ኃያል ከኃይሰኛ ይሻላል ትዕግሥተኛ የውፃ ጠብታዎች ዐስት ይበሳሉ ትዕግሰት ወቅያኖስን ያደርቃል አንጋሪ ምሳሌ ዚዘግእሽ የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች በጆሮ ጠቢ መንደር ሣር ቅጠሉ አድማጭ ነው። ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሀሔር እግዚአብሔር የሥራ ጊዜ አለው አንጋረ ምላሌ ዘግአዝ ለስው ወዳጁ ጊዜ ነው ጊዜም ማለት የእግዚአብሔር ሀሳብ የሚፈጸምበት ነው ስለሺ አየለ ጌለምለ ትቴሊ ለርአሳ ነገ ሰለ ራሷ ታስባለች የድኅነት ቀን ዛሬ ነው ግብር ዘአልቦ ምጣኔ ገዐር ውዕቱ ልክ የሌለው ሥራ ብክነት ነው ሊበዛ ማርም ይመራል ጠ ጠቢብ ገብር ይሜብል እግዚኡ ጥበበኛ ባሪያ ጌታውን ይገዛል ፍየል በግርግር እናቱን ይሰራል ጥበብ ትትበድር እምወርቅ ከገንዘብ ጥበብ ትመረጣለች ገንዘብ ያስገድሳል ዕውቀት ያስከብራል የገንዘብ ሥር የለውም ጥበብ ያስከብራል ሀብት ያስጨፍራል ጥበብ ትቴይስ እመኩሉ መዛግብት ከሀብት ሁሉ ጥበብ ትበልጣለች ነለነህሽሽ የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ፍቅር ያሥራል እውቀት ያኮራል ጥበብ ያስሰከብራል ጸ ጸላእተከሙ አፍቅሩ። የንግግር ፍሬ ቃል ቨቨቨ የግእዝ ምላሌያዊ አነጋገሮች ፍዳ ሳኃጥአን ፅሴት ለጻድቃን ለኃጥአን ቅጣት ለጻድቃን ሽልማት ፐ ፓፓ ዘኢይስሕት ፓፓዉ እይላሳቱም ከጳጳሉ በላይ ፃይማኖተኛ ኩኡ ዙሉ ማእምር ይገብር በምክር ዐዋቂዎች ሁሉ ተማክረው ይሠራሉ የተማከሩበት ፈስ አይሸትም ዙሉ ቡሩክ ሁሉ መልካም አልጋ በአልጋ ዙሉ ነፍስ ይሴብሖ ለእዚአብሔር ነፍስ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመለግናል ወደሽን ቆማጢት ንጉሥ ትመርቲቂ ዙሉ ንጹሕ ለንጽሓን ለንጹሖች ሁሉም ንጹሕ ነው ዙሉ ከንቱ ነለባለሉህነ አንጋረ ምሳሌ ከክዘግአዝ ሁሉም ከንቱ ነው «ነበር» እንጅ «ይኖራል» የሚባል ነገር የለም ዙሉ ዐረየ ወኅቡሪ አለወ ሁሉም ተባብሮ ከፋ ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ኩሉ ዕፅ ዘኢይፈሪ ፍሬ ሠናየ ይትገከክም ወውስተ እላት ይትወደይ መልካም ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል የሜዛንን አባይ ለእሳት የዳኛን አባይ ለሠንሠለት ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ያለቢያ ድንጋይ ነው ብለው ይጥሉሃል ዙሉ ዘነፍስ ይበሊ ከመ ልብለ ለው ሁሉ እንደ ልብስ ያረጃል ለውና እንጨት ተለባሪ ነው ለውን የሚያስረጅ ሀሳብ ልብን የሚያስረጅ ለብላብ ዙሉ ዘገብራ ለሠናይት ይረከብ ሠናየ መልካም የሠራ መልካም ነገር ያገኛል ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ ሻገ ን ቭዞ የግእዝምሳሌያዊ አነጋገሮች ኩሉ ይሜኒ ሰአመ ንኒ ንህነ እኛ ጥሩ ከሆን ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል ኩሉ ይቴሊ ትካዘ ርእሱ ሁሉም የራሉን ጭንቅ ያሰባል ኩሉ ጻድቅ በጊዜ ርቱዕ በመልካም ጊዜ ሁሉም ደግ ይሆናል ዙሎ እመክሩ ወዘሠናየ አጽንኡ ግበሩ ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያቡኩ ጐ ጐንዱየ እብጽሕ እገሪከ ኀበ አርከከ ከመ ኢይጽገብከ። ኗሪ ዳሰሳና አጃሥም አዲስ አበባ ቅድስተ ማርያም ማተሚያ ቤት ብርሃኑ ገጻድቅ። አዲስ አበባ ብርፃንና ሰሳም ማተሚያ ድርጅት። » መጽሐረ ሰዕሮ ሰበፇዕቻና በጓማረሃ አዲስ አበባ ብርፃንና ሰላም ማተሚያ ድርጀት። ኅሩይ ወሥላሴ ቃ ሃ መፍጀ ሰይ አዲስ አበባ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ዝኒ ከማሁ። ሐልጆኞ ምዕረ ሰለያኑም መታፅዷፆ አዲስ አበባ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት። አዲስ አበባ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ዘላሰም በየነ ይገሯ ወጋ ዶ ኛ ለማረቸ ምዎሥም አዲስ አበባ ንግድ ማተሚያ ድርጅት ፀ ዘ ዘዛ የግእአዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ዘመንፈስ ቅዱስ አብርፃአሳታሚ ፇታ ዘረጋ ያፆያ ለዕተማዊ ወወልሷደ ሕይወታ ፍራጋሃዊ አሥመራ አርቲክራፊኪ ኤሪትሬ የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር አሳታሚ መጽሖፍ ቅቶዕ ዖፀታይና ይለዲዕ ጴዳ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact