Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

አማኑዔል_ደርሶ_መልስ_ብርሃኑ_ዘሪሁን.pdf


  • word cloud

አማኑዔል_ደርሶ_መልስ_ብርሃኑ_ዘሪሁን.pdf
  • Extraction Summary

ይቅርታ መጠየቅስ የራስን ሕሊና ነው ። በዝርዝር ለመተረክ የፈለግሁበት አንዱ ምክንያት ይኸው ነው ። ታሪኬን በዝርዝር አንድ ጊዜ ብቻነበር። » እጄን ሲጨብጥ በዓይኑ ዕንባ ችፍፍ ብሎ ነበር ። ግን አነጋገሩ ልቤን ነክቶት ነበር። አብዛኞቹ የክፍል «ጓደኞቹ ሊሸኙኝ እስከበረን ዳው ድረስ ወጥተው ነበር ። ደህና ሁን ብዬ መሰና መጠ በት ይገባኝ ነበር። አብዛኞቻችን አማኑኤልን የምናየው እንደ ሐኪም ቤትሳይሆን እንደ አለም በቃኝ ነበር። ፊታ ቸውን እንዴት ላየው ነው ። ግሩም ነው። መኝታ ቤቱም እንደሳሎኑ ያማረበት ነበር ። የኔ ዓይን ግን ከአልጋው ላይ አረፈ። አዲስ ሕይወት ነው ። ከሁለት ዓመት ብቸኝነት በኋላም እንደገና ከሴት ገላ ጋር መነካካት ገነት መግባት ነው ። ግን አዲሱን ሕይወት ባና መጀመሬ ነበር ። የቀረኝ መጎረስና መጋት ነበር ። ትእዛዝ እን ዳይመስል በጣም ተጠንቅቃ ነው ። ጢት ቁርሴ ቅንጨ ነው ። ይህ ሁሉ ቦታ የለም የሚል ነው። ግን ካሁን ቀደምስ የት በራ ነበር ። የከንቱ ከንቱ ነው ። የአዘኔታ የመገረም የመደንገጥ ል ል ነበር። «ከልጅነትህ አንሥቶ ነው ። ነው ። » ኝ « በሩን ክፍቶ ሲሸኘኝም «ካልሆነልህም የሦ ስት ርሙከራ ጊዜ ነው» አለኝ እንደቀልድ « መዘ ወይም ማስፈራራቱ ሳይሆን እኔንም እር ቱ ነበር ። እርግጥ ከውጭ ወደኔ ትአዛዝ ለማስተላለና ይመች ነበር። አስቸጋሪ ነገር አልገጠመኝም። የመጀመርያው ደሞዜ ቀን ።» እያለ ሲያሳስብ ግቢው ልሞ ጊዜ ተንቀሳቀሰ። ክፍሉ በጣም ነው ። ዓመት ሙሉ ደሞዝ የወሰዱ አይመስልም ነበር ። ከሁሉም የሚገርመው በዚያ ከሚጋፋው ሠራ ተኛ መካከል አብዛኛው የወር ደሞዙን አስቀድሞ በብድር የጨረሰ መሆኑ ነው ። መሥ ሪያ ቤቱ የሚመሰገንበት ደህና የሥራ ቅልጥፍና ሲኖረውበደሞዝአከፋፈልና በብድር አሰጣጥረገድ በጣ ም የተዝረከረክ ነበር።ሦስት ሰዎች ያሀል ብቻ ቀርተዋል። ጠረጴዛዬን አሰናድቸ ቢሮዬን ቆልፌ ወደቤቴ ጉዞስጀምር ጨለማው ለዓይን ይዞ ወደአንድ ሰዓት ተጠግቶ ነበር ። ይሻለኝ ነበር። ሰዓቱ ገፍቶ ወደቤቱ ከሚ ገባውና ቫለአዳሩም ከሚወጣው አንዳንድ ተላላፊ በተቀር አደባባዩ ጭልል » ማለት ይዞ ነበር ። ለሽርሽር የሚያስደስት ምሽት ነበር። ፈሪ የምን ሽሽት ነው። ትርኢቱ ደግሞ ከዚህ ሁሉ የባሰ ነው። መጠጥስ እንዴት ያለሙቀትና የትልቅነት ስሜት ይሰጠኝ ነበር። ከአማ ኑኤል ከወጣሁእአንስቶያንን ያሀል በክብካቤ ስያዝ ገንዘብ ከቶ በእጄ ገብቶ አያውቅም ነበር ። የሚያስፈልገኝ ሁሉ ይቀርብልኛል።ክዚህ በተረፈ ግን ምናልባት ለሰይቸንቶ መሣፈሪያ የምትሰጠኝከአ ንድ ብር አይበልጥም ነበር ። እንደተጫ ነች አህያ ትንፋሼ በጭንቀት እየተቆራረጠ ሲወጣ ይታወቀኝ ነበር ። ራሴን አመመኝችራሴ ሊዞር ነው ።ገንዘቡ ሳይሆን ኩራቷ በኔ እንደሆነ ከፊቷ ላይ ይነበብ ነበር። ከዓይ ይታየኛል «ጭንቅላቴን በሁለት እጀደግፌ ይህ ራሴ ምንድኝ ነው ። ነበር ።

  • Cosine Similarity

ታሪኬን በዝርዝር አንድ ጊዜ። የለም ። ያን ጊዜ እኔ አላወቅሁም ። ለማባበልም ይሁን ይሉኝታ ይዞኝ አንድ ቤት ተከራይቸ የቤቱን ፅቃ አሰናድቸ አንድ ሺህ ብር ሰጠኋት ። እንደሎተሪ ዕጣ አንድ ጊዜ ዘርገፍ ሲል ደግሞ በጣም በጣም ብዙ ነው። ከዚያም በፊት ሚስት ሳላገባና ካገባሁም በኋላ አንዳንድ ጊዜ ጐብኝቸዋ ለሁሠግን ማን እንደዚያን ቀን ። «ሐኪም ቤት አልአሔድኩም» «ታዲያ አንድ የመንግሥት ሠራተኛ ታሞ ሲቀር ማስታወቅ አለበት» አለኝ ። ወደቤቴ ደግሞ ከሁለት ቀን አንድ ቀን ከሦ ስትቀን አንድ ቀን በውድቅት ሌሊት ወይም በጧት ገደማ እሔድ ነበር ። የለም። አንድ ቀን በአጋጣሚ ሳልፍ ቤቱን ሌላ ሰው ገብቶበት አየሁ ። አንድ ሰው ስድ ለመሆን ከፈለገና ከጀመረ የሚያግደው ነገር የለም ። አንድ ቀን ገንዘብ ለማውጣት ባንክ ሔድኩና ሰባት መቶ ሥላሳ አምስት ብር ብቻ ቀርቶኝ አገኘሁ። በዚህ አጭር ጊዜ ያ ሁሉ ገንዘብ እንዴት ያልቃል ። በኔ አወጣጥ ሰባት መቶ ብር ምን ያሀል ጊዜ ሊያቆየኝ ይችላል ። ወዲያው አንድ ደላላ ፈለግሁና ገዥ አምጥ ቶልኝ በሁለት ሺህ አንድ መቶ ብር ሸጥኳት ። ምናልባት አንድ ሁለት ቀን ባድር ኖሮ በአንድ ሺህ አምስት መቶ ብር ስንኳ ሳልሸጣት አልቀር እንደነበር ይሰማኛል ። ሃምሳ ሺህ ብር እንዲያ በአጭር ጊዜ ውስ ጥቡንሲል ሁለት ሺህ ብዙ አልነበረም ። ለምን ጊዜ ። ከዚያ ቤት ያን ያህል ለእገሊት አሥራ ሁለት ብር ለሲ ጋራ» ለታክሲ ምነው ገንዘቡ መቅኖ አጣ ። አብዛ ኛው ንም ጊዜ የማሳልፈው ከገዳም ሠፈሯ ልጅ ቤት ነበር ። ብዙ ጊዜ ፈጽሞ ራሴን እስክረሣ ድረስ እሰክር ነበር ። ሥራ የለም ። «የምን ሰው ። ሁለት ቀን ሙሉ ፈጽሞ አልተነጋገርንም ነበር ። አንድ ጊዜ እኔም ሴቶችን እንደ አሻንጉሊት እጫወትባቸው ነበር ። «ከዚህ ቤት ሰው የለም እንዴ ። ሌላ አንድ ሰው ገባ ። ከዚያ በኋላ የሆነውን ግን ፈጽሞ አላውቅም ። እኔ ግን ከልጅቷ ቤት በፖሊስ ተገፍትሬ መውጣቴን ብቻ እንጅ ይህ ሁሉ መሆኑን ፈጽሞ አላውቅም ። ተሽሉህ የለም እንዴ ። በዚህ ጊዜ መካከል አንድ ቀን እሑድ ከመ ኝታ ክፍላችን ተሰ ብስበን ስንጫወት አንዱ በሽ ተኛ መጥቶ ሰው ይፈልግሃል አለኝ ። ያስጠራችኝ ቤት ቀን ቆጠራውን ረሳሁት እንጂ አንድ ጊዜ ቤቱን ዘግታ ጥላኝ የሔደችው ባለቤቴ ነበ ረች ። ከሦስት ቀን አንድ ቀን ከአራት ቀን አንድ ቀን የቤት ምግብ በሳሕን ይመጣል ሃል ። አንድ ጊዜ አስመርሬ ያባረርኳት ሴት እንደ ትልቅ ባለውለ ተኛ አሁን የኔ አስታማሚ መሆኗ የሚያኮራ ወይም የሚያስደስት ስሜት አልሰጠኝም። አንድ ጊዜ አንድ ትልቅ ጐብኝ መጥተው አልፎ አልፎአን ዳንድ ነገር ሲጠይቁን በአመላለሱ ተደስተው ሲያመሰግኑት «አለቻ ። በዚሁም ጊዜ የአማኑኤሉን ዶክተሬን ሦስት ጊዜ ያህል ጐበኘሁትና መረመ ረኝ። ይህ ጥያቄ በአእምሮዬ መመላለስ ሲጀምር ባለቤቴ ስሜቴን ከፊቴ ላይ አንብባው ይሆናል አንድ ቀን «አየለ ሥራ ብትጀምርስ » ሰትል ጠየቀችኝ ። ጊዜ ያሳልፋል ኣንድ ቀን አንድ መሥሪያ ቤት አካውንታ ንት ይፈለጋል ሲባል በራዲዮ ሰማሁና ማመልከቻ የን እንደዋዛ አስገባሁ ። አንድ ብር ደግሞ ብዙ የሚያሳስብ ገንዘብ አይደለም ። እንሆ ከሁለት መቶ ሃምሳ ብር በላይ በኪሴ አጭቄ አንድ ጊዜ ከለ ከፈኝ አካባቢ ውስጥ ራሴን አገኘሁት ። የለም ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال