Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ሥምዐ ጽድቅ ልዩ እትም.pdf


  • word cloud

ሥምዐ ጽድቅ ልዩ እትም.pdf
  • Extraction Summary

መገናቃ መጋው ሠፈና ቋራጎቻሥ ሃጠጋፇፇቋ ጁ ንጻ እንዶ ንጻ ንእን ንጻ እጂን ንጻ ጂኦ ጂንጻእ ጂ ጻን ጻ አጂ ንጻጻ ጻፈ ጃ ፅምያ ፆቢ ጂጋሺ»ጁጂእሷያጂቢ ዲሺ ጂቲ እሷጋጄች እእ» አእ ጋ ጂጂ ያዖቃቀፋፅዕ ሷናዶዕ ምሷንፖ ሦባዓሌ ዱስ ሲኖዶስ የሆነ ኮሚቴ መሠየሙ ይታወሳል የኮሚቴውም የሥራ ዘመን አንድ ።

  • Cosine Similarity

ይሆ ዖይድዕም ቤርጎቷዖጋ ያመጨረሻው ያሥልጣጋ ባዓቤት ያህሆሪ ዐቧይ ኙባሌ መሠረት ምጋድኔዕውፇ ሲኖዶስ ቃሉ ከግሪክ ልሳን የተገኘ ነነ ሲንኖዶስ ማለትም አንድነት ኅብረ ጉባኤ ማለት ነው መንፈስ ቅዱስ የሆነ በቤተክርስቲያኒቱ አጠቃላይ ሁኔታ ላይ የሚመክረው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ በቀጣይ በቤተክርስቲያኒቱ አገልግሎት መጠናከርና በገጠሟት ችግሮች ላይ መፍትሔን የሚሰጥ ጠን ካራ ውሳኔ ያሳልፋል ብሉ እንደሚያምን ማኅበረ ቅዱሳን አስታወቀ የማኅበሩ ሰብሳቢ ቀሲስ ዶር ሙሌጌታ ሥዩም እንዳስታወቁት ዘን ድሮ ከግዝት ቀን ጀምሮ የሚካሐደው ዓመታዊ መደበኛ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ በእግዚአብሔር አጋዥነት እና በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ በመሆኑ ጠቃሚ አሳቦች የሚነሥበት ለቅድስት ቤተክርስቲያን የሚበጁ ጠንካራ ውሳኔ ዎች የሚተላለፉበት እንደሚሆን ማኀበረ ቅዱሳን በፅኑ ያምናል የቤተክርስቲያኒቱ በቅድስት ቤተክርስቲያኒቱ ውስጥ ቅዱስ ሲኖዶስ ያለው ቦታና ልዕልና ከፍተኛ ነው ስለዚህም የቤተክርስቲያኒቱን ዶግማና ቀኖና ከማስጠበቅ በየጊዜው የሚያጋጥሟትን ችግሮችና ፈተናዎች ላይ ውሳኔዎችን ከማሳለፍ አንፃር የጉባኤው ውጤት በጉጉት ይጠበቃል» ያሉት ሰብሳቢው ይህ ይሆን ዘንድ ማኅበሩ ምኞቱን ይገልጣል ብለዋል በአሁኑ ወቅት የቤተክርስቲያኒቱን ሥርዓትዶግማ እና ቀኖናዋን እንዲ ሁም ማንነቷን የሚሸረሽር ትልቅ የተሐድሶ እንቅስቃሴ መኖሩን የጠቆ ሙት ቀሲስ ዶር ሙሉጌታ በዚህ ላይ የሲኖዶሱ ውሳኔ ወቅታዊነት ያለው ነው የሚል እምነት እንዳላቸው ተናግረዋል በፀረ ቤተክርስቲያን ኃይሎች መንፈሳዊ ተቋማትና ገዳማትን የመ በረዝ ውስጧንም የመተየርና ማንነቷን የማጥፋት ሰፊ ሥራ እየሠሩ መሆኑን ጠቅሰው በእነዚህና በመሳሰሉት የቤተ ክርስቲያኒቱ እንቅፋቶች ላይ ጉባኤው መክሮ የሚያሳልፈው ውሳኔ ጠቃሚ እና ተስፋ ሰጪ እንደሚሆንም እምነታ ቸውን ገልጠዋል ውሳኔውን ተከትሉ ለማስፈፀ ሚያነት የሚወጡ መመሪያዎችንና ደንቦችን በአግባቡ የመከታተልና የመቆጣር ሓላፊነትም የቅዱስ ሲኖዶስ መሆኑን ጠቅሰው አፈጻጸሙ ላይ ማኅበሩ የቤተክርስቲያኒቱ አካል እንደመሆኑ መጠን የበኩሉን አስተዋጸኦ ያደርጋል ብለዋል ይፆ ሬር ፇሷፅዕ ዶያር ሙታሄታ ሥም ያማገሪ ዎፇፉጎሃ ታሳፀቋ እንደ ቀሲስ ዶር ሙሉጌታ ሥዩም ገለጻ የቅዱስ ሲኖዶስ ገባኤ ውሳኔዎችን እንደ ቅድስት ቤተክርስቲያን አካልነቱ ከመፈጸም እና ከማስፈጸም በተጨማሪ ማኅበሩ ባለው የኅትመት ውጤቶች ማለትም በስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ በሐመር መጽሔት እና በሌሉች የኤሌክትሮኒክ ሚዲያ ለምእመናን የማድረስ ሓሳፊነቱን ይወጣል ማኀበሩ በቅዱስ ሲኖዶስ መመሪያና ደንብ መሠረት የተዋቀረ በመሆኑ ለቤተክርስቲያኒቱ ያለውን አጋዥነት አሁንም በተግባር ማረጋገጡን እንደሚ ቀጥል የጠቀሱት ቀሲስ ዶር ሙሉጌታ በአባቶች ምክር ምርቃትና ቡራኬ የሚመራ መሆኑ አገልግሉቱን እንዳዝው ተናግረዋል የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ዎችን የማኀበሩ አባላትም ሆኑ ምእመናን አክብረው ተግባራዊ እንዲያደርጉም ጥሪ አቅርበዋልቅ ስምከ ጽድቅ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተሐድሶ እንቅስቃሴ አለን። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ መ። ተሐድሶዎች ዋና ዓላማቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ቀኖናና ትውፊት በመለወጥ ፕሮቴስ ታንታዊ ይዘት እንዲኖረው ማድረግ ነው ምዕራባውያን ሚሲዮናውያን የኢትዮጵያ ኦርቶ ዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክከ ያንን አጥፍቶ ፕሮቴስታንታዊ ለማድረ ሩበት ከሃያኛው መቶ ዓመት አንሥቶ እስከ አሁን ድረስ ሦስት ስልቶችገ ተጠቅመዋል የመጀመሪያው እስከ ዓም ስ የሠሩበት ስልት ሲሆን እርሱም የራሳ ን አስተምህሮ ማስተማር ነበ ከ ዓመት ጀምሮ እስከ ዓም ድረስ ደግሞ የሠሩት የራሳቸውን እምነት በመሰበክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ንን በመንቀፍና በማጥ እርሷን ወክለው እኛም ኦርቶዶክስ ነን በሚል ካባ ራሳቸውን ደብቀው እም ይህ ሳይሆን ሌላ ነበር እያሉ ታዊ ትምህርትና መንፈስ ሰዎች ናቸው ተሐድሶ የሚባል ነገር አለን። ጽ ስለሆነም ከዚያ በፊት ያደርጉት እንደ መባሉ አይቀርም ዳሩ ግን ስሕተቶችን ፊት እነዚህ እነርሱው ከጻፏ ውና ነበረው በውጭ ሆኖ ምእመናንን ለመንጠቅ አሳትመው ካሰራጪቸው መካከል በመሥራት ብቻ ካሰቡት ቤተ ክርስቲያኒቱገ ወሙ ስሕተቶች እንዲ ሙሉ በሙሉ የማጥፋት ግብ ለመ ለምሳሌም ኖኅተ ብርሃን የሚያሳዩን ነገር ቢኖር የኢትዮ ከክ መጋቢት ገጽ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ኙውዱ ዱ ፅ ፀ ይ ዳ ድ ቨ ቫ ልይ ሪቀም ግጋቦኦ ድጀ ዓም ጠሺነከከተትተ ስሃ ጽቿት በስመ ከብ ጠጠዉ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ዐለትን የሚሰነጥቅ መዶሻ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ራሷን ከቻለችበት ዓም ጀምሮ በመደበኛነት ቢያንስ በዓመት ሀለት ጊዜ የቅዱስ ሲኖዶስን ምልዓተ ጉባኤ ታደርጋለች ቅዱስ ሲኖዶስም የቤተ ክርስቲያኒቱ የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪና ሕግ አውጪ አካል በመሆኑ ባለፉት ዘመናት መልካም ውሳኔዎችን አሳልፏል መመሪያዎችንም አውጥቷል ከአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን እስከ መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጸቤት ሁሉም አካላት በመመሪያውና በውሳኔው መሠረት ሙሉ ለሙሉ እየፈፀሙ ነው ባይባልም ቤተ ክርስቲያናችንን አሁን ያለችበት ደረጃ ላይ አድርሰዋታል በዚህ ወሳኝ ወቅት ከቅዱስ ሲኖዶስ ብዙ የሚጠበቅ ነው ሥልጣኔና ዘመናዊነት በበረታበት በአሁኑ ወቅት በዓለማችን ላይ ብዙ ፈተናዎች ይከሰታሉ በቅዱስ ሲኖዶስ የምትመራው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንም በዓለም ላይ ያለች በመሆኗ በዘመኑ የመጡ ፈተናዎችና ችግሮች ሁሉ ይጋረጡባታል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ባለአደራው አካል ቅዱስ ሲኖዶስ በመሆኑ በዙሪያው ያሉትን ሁኔታዎች በማጥናት የአፈጻጸም ጉድለቶችን በመለየት ቤተ ክርስቲያኒቱን ወደፊት ሊያራምዱ የሚችሉ ውሳኔዎችን በመወሰን መመሪያ እንደሚያስተላልፉ ይጠበቃል በተለይም በአሁኑ ጊዜ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገባ በርካታ ችግሮች እየተከሰቱ በመሆናቸው የሚከተሉት ጉዳዮች አንገብጋቢና የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ የሚያስፈል ያኦ ሦቤዶቻና መጋፈጎዊፎ ማንገራ ሓላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲያከናውኑና አፈጻጸ ማቸው ምን ላይ እንደሆነ መታየትና መፈተሽ አለበት ሊቆጣጠርና ሊመራ የሚችለው አካል ተገቢው ዕውቀትና ችሉታ ያለው ሆኖ እንዲመራ ማድረግ የማይቻል ከሆነ ቤተ ክርስቲያን ተከታዩን ትውልድ ልታጣ እንደምትችል መገመት አያስቸግርም በመሆኑም የሰንበት ትቤቶች ጉዳይ በቸልታ ሳይሆንልዩ ትኩረት የሚያሻው ተቋም ነው ይ ሠሐድሪጋ ሇታመሰቋታ በአሁኑ ወቅት ቤተ ክርስቲያንን እየፈተናት የሚገኘው የውጭ ጠላት ሳይሆን በውጭ ተገዝቶ ወደ ውስጥ የሰረገው የተሐድሶ መናፍቃን ዘመቻ ጉዳይ ነው ቅዱስ ሲኖዶስ ስለኦርቶዶክሳዊ ቤተ ክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖት ሥርዓትና ቀኖና አዲስ ሕግ እንዲያወጣ የሚጠበቅ ባይሆንም የነበረው ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮና ሥርዓትም እንዳይጣስ ጥብቅ መመሪያ በመስጠት አቅጣጫ ሊያሲዝ ይገባል በየቦታው የሚሰጡ መንፈሳዊ ትምህ የሚዘመሩ መዝሙሮች የቤተክርስቲያን ለቃውንት ያላዩትና ያልመረመሩት በየጓዳው የሚጻፉ መጻሕፍት ወዘተ ተፈትሸው ሥርዓት እንዲይዙ መደረግ አለበት ሹመትን በተመለከተ በኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ የተከበረና ቅዱስ በመሆኑ ስለ ሜሾሙ ኤጴስ ቆጳሳት የመጀመሪያው ተጠያቂ በመሆን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርበታል ለሚመት የሚቀርቡ እጩዎች በሙሉ ከመንፈሳዊነታቸው በተጨማሪ በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት ያላቸው የተመሰከረላቸው ብቃት ያላቸው ሊሆኑ ይገባል ስለዚህ ቅዱስ ሲኖዶስ በዚህ ዓመት ለመሾም ሳይሆን ለወደፊቱ እጩዎችን ለማግኘትና ለማዘጋጀት ከወዲሁ መወሰን አለበት ወቅቱ በተሐድ ሶዎች አማካይነት ግርግር የበዛበትና ለሰርጉ ገቦች አመቺ በመሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል እንላለን መዋቅራዊ አሠራርን መጠበቅ በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አሠራር በአብዛኛው ወቅቱ በሚጠይቀው ሒደት ላይ የተመሠረተ አይደለም ዘመናዊ ባለመሆኑ ግልጽ የሆነ የሓላፊነትና የተጠያቂነት ይዘት አይታይበትም በመዋቅር ውስጥ ያሉት ብቻ ሳይሆኑ አብረው ያሉት ግለሰቦችም ጭምር በቤተ ክርስቲያኒቱ አስተዳደር ውስጥ ጣልቃ ገብተው የራሳቸውን ዓላማ እንዲያራምዱ መንገድ ከፍቶላቸዋል ስለዚህ ቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ ክርስቲያኒቱን አሠራርና አደረጃጀት በተመለከተ የሚያጠና የባለሙያዎች አካል በማቋቋም በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲጠናና እንዲወሰን ማድረግ ይኖርበታል ህዳ በል ስምባከ ነጋ አድራሶችን እና አጭበርባሪዎችን በተመለከተ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በተለ ይም በመንበረ ፓትርያርክ አካባቢ አንዳንድ ግለሰቦች ወሬ በማመላለስና በማጭበርበር ላይ ይገኛሉ እነዚህ ግለሰቦች የአባቶቻችንን የዋህነት እንደጸጋ ቆጥረው ከእግራቸው ሥር በመውደቅ በረከት ማግኘት ሲገ የተጭበረበሩ የሐሰት ሰነዶችን በማቅረብ የቤተ ክርስቲያን አካላት እርስ በራሪ ገ ቸው እንዲጋጩ አባቶች ልጆ ው ላይ ጥርጣሬ እንዲኖ ራቸው እያደረጉ ይገኛሉ ለዚህም ዋና ማሳያ የሚሆነው በሐሰት በማኅበረ ቅዱሳን «ስም» የተዘጋጀው የሃያ አምስት ዓመት ስትራቴጅክ ሰነድ አንዱ ነው በመሆኑም ቅዱስ ሲኖዶስ የዚህን ሰነድ አዘጋጆችና አሠራጮች ማንነት በመመርመር ከያዙት ተግባር እንዲቆጠቡ የማስተካኪያ ርምጃ መውሰድ ይኖርበታል ለወደፊቱም ድርጊቱ እንዳይደገም በማያገባቸው የሚገቡ ወሬ አመላላሾች ቦታ ሊያጡ ይገባቸዋል ከዚህ በላይ ከአንድ እስከ አምስት የተዘረዘሩትን አና ሌሎች ጉዳዮችን በአሁኑ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶአቸው ቢታዩ ቤተ ክርስቲያንን አንድ ርምጃ ወደፊት ለማስጓዝ አመቺ ሀኔታዎች ይፈጠራል ብለን እናምናለን ውሳኔው የአባቶቻችን ቢሆንም የእኛ ድርሻ እንደ አካልነታችን የተሰማንን ማቅረብና በአሳብ መደገፍ በመሆኑ ሓላፊነታችንን ተወጥተናል ብለን እናምናለን ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አንድነት ዕድገት የሚ ጋደሉ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ካህናትና ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትንም ሆነ ሌሎች መሆን አለባቸው የሚሉትን አሳብ ለአባቶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከታች እስከ ላይ ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ለተከፈሉ ምእመናንና ለቤተ መቅደስ አገልጋዮች ካህናት ጥንካሬ የቤተ ክርስቲያን ጤናማ አስተዳደር ወሳኝ ነው ጠንካራ ዐለት በመዶሻ እንዲሰነጠቅ ጠንካራ ውሳኔ ለቤተ ክርስቲያ ሐዋርያዊ ተልእኮ ወሳኝ በመሆኑ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እንደ ዐለት ለጠጠረው የቤተክር ስቲያኒቱ ሁሉ አቀፍ ችግር የሚሰነጥቅ መዶሻ ነው አንላለን በመጨረሻም እግዚአብሔር በአባቶቻችን አድሮ መልካም የሆነውን ሀሉ እንፈጽም ዘንድ በጸሉት ልንበረታ ያስፈልጋል ቀ ወጎዝኃምፖ ዳሂዳ»ሴሮ እ ን ን ን ን ጋ ን ን ን ን ስምከ ጽጽቅት የቤተ ክርስቲያኒቱን ትምህርተ ሃይማኖት ሥርዓትና ትውፊት ጠብቆ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማመምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ሚዲያ ዋና ክፍል በጋዜጣ ዝግጅት ክፍል እየተዘጋጀ በየዐሥራ አምስት ቀኑ የሚወጣ መንፈሳዊ ጋዜጣ አዘጋጅ ጳጉሜን ቀን ዓም ተጀመረ አሳታሚ ማኅበረ ቅዱሳን መ አዲስ አበባ የዝግጅት ክፍሉ ኢሜይል ጠመረ መጽሔጋና ሰምዐሪ ጽድቅ ጋሄማ በጅም ማስፉፈል ምታፈል። እነሆ ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲያርግ እንዳየያገ በልዩ ልዩ ልሳኖች ይናገሩ ጀመ ሐዋ በዚህ ጊዜ ጌታችን ከትንሣኤው በፊት «እኔ በአብ ዘንድ የምልክ ላችሁ አጽናኝ ጳራቅሊጦስ ከአብ የሚወጣ ዘይሠርጸ የጽድቅ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ስለ እኔ ይመሰ እናንተም ደግሞ ከመጀመሪያ ዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ከላ ር ስ ከአርድእትና ከምእመናኑ ደግሞም ወደ ሰሣይ በሚያር ግበት ወቅት «እነሆ አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ ሲል የሰጠው ሰማያዊ ተስፋ ተፈጸመ ሌጋ ጋር ተሰብስበው ከተወያዩ በኋላ ሐዋርያት በወሰኑት ውሳኔ ሕዝቡ በሙሉ ተደስተው ሰባቱን የቤተክርስቲያን አገልጋዮች መርጠው ዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት አቅርበው ዩ የሾሙት ጉባኤ በመሆኑም ጉባኤው ከወሰነው ታላቅ ቁም ነገር የተነሣ «ሲኖዶስ» ተብሎ ሊጠራ ይችላል ከዚህ በላይ እንዳየነው ከበዓለ ሃምሳ ዋዜማ ጀምሮ በኢየሩሳሌም በጽርሐ ዮን የተካሐደው የመጀመሬየው የሐዋርያትና የሰብዓ አርድእት ጉባኤ እጅግ በጣም ታላቅ ጉባኤ ስለነበረ የመጀመሪያው የሐዋርያት ሲኖዶስ ሊባል ይገባዋል ምክንያቱም ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል የነበረችበት ጉባኤ በመሆኑ ቅዱስ ማትያስን የመረጠና ጉባኤ በመሆኑ ለሐዋርያትና ከእነሱ ጋር በጸሉት ተሰብስበው ለነበሩት ሁሉ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ የወረደበት ጉባኤ በመሆኑ በዚያው ቀን የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ በመውረዱ ምክንያት በሐዋር ያት ስብከት ሦስት ሺሕ የሚያህል ሕዝብ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ የቤተክርስቲያን አባል የሆነበት ቀን በመሆኑ ገባአው የቤተክርስቲያን የመጀመሪያ ሲኖዶስ ተብሎ ሊጠራ ይገባል በመሆኑም በቤተክርስቲያን ታሪክ የቅዱስ ሲኖዶስ ታሪካዊ አመሠራረት ከዚህ ቀዳሚው ጉባኤ መሆኑ የሚያ ከራክር አይደለም በሌላ መንገድም በቤተክርስቲያን ታሪክ እንደተመዘ ገበው ከሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ያም የሾመ እንዲሁ ይመጣል» ሲሉ ነገሩአቸ «የሁሉን ልብ የምታውቅ አንተ ጀምሮ በየጊዜው በተለያዩ ቦ ሐዋ ጌታ ሆይ ይሁዳ ወደ ገዛ ራሱ ዘመን የተደረጉ የአህጉረ ስብከት ሐዋርያትም ሰገዱለትና በብዙ ይሔድ ዘንድ በተዋት በዚህች ዚቋበ ዐ ዐር ሲኖዶ ደስታ ከደብረ ዘይት ወደ ኢየሩሳ አገልግሎትና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተደረጉ ሲኖ ሌም ተመለሱ ከዚያም ዘወትር ሐዋርያነት ዶሶች መሠ ዑ የኢየሩሳሌሙ እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እያወ ጥኸውን ከእነዚህ ከሁለቱ አንዱን የመጀመሪያው የሐዋርያት ገባኤ ነው ደሱ እየባረኩ በመቅደስ በጽርሐ ዮን ኖሩ ሉቃ በአንድነት ሹመው» ብለው ጸለዩ ቀጥሎም ዕጣ ተጣጣለላቸው ዕጣውም ለማትያስ ቢባል እርግጥ ነ ተሰብስበው ሳሉ በአጠቃላይ መቶ ወደቀ ወጣ ም ከዐሥራ ሁለተኛው የሐዋርያት ሲኖዶስ ሃያ ሰዎች ያህል ባለበት ቅዱስ ጴጥሮስ አንዱ ሐዋርያት ጋር ተቆጠረ» ሐዋ ተነሥቶ በይሁዳ ቦታ ሌላ ሰው ሁለተኛው የሐዋርያት ሲኖዶስ መተካት እንዳለበት ንግግር አደረ ፃትያስን መርጠው እግዚአ ተብሎ ሊጠራ የሚገባው ጉባኤ ራሳ «ወንድኖ ሆይ ኢየሱስን ብሔር መንፈስ ቅዱስ እንዲሾመው ት ተሰብስበው የቤተክርስ ለያዙት መሪ ስለሆናቸው ስለ ይሁዳ ከጸለዩ በኋላ ቁጥሩ ከሰብዐ ሁለቱ ን በአንብሮተ እድ መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ በዳዊት አርድእት ውስጥ የነበረው ረድእ ዐቢይ ሲኖዶስ ተደ አፍ የተናገረው ይፈጸም ዘንድ የተ ማትያስ በእግዚአብሔር መንፈስ እንደነበረ መጽሐፍ ያረጋግጥልናል ሆነ እርሱም ከእኛ ጋር ተቆጥሮ ነበርና ቅዱስ ተሹሞ ከቀሩት ሐዋርያት ዐሥራ ሀለቱ ሐዋርያት ደቀመዛ ለዚህም ሐዋርያዊ አገልግሎት ታድሎ ጋር ገብቶ ተቁጠረ። ኡ የ ስምከ ጽድቅ ትዱስ ሲኛጆዶስ ጳርሜናንም መረ በሐዋርያትም ፊት አቆሙአቸው ሐዋርያት ከጸለዩ በኋላ እጃቸውን ጫኑባቸው ሐዋ ከላይ እንደተገለጸው ዐሥራ ሀለቱ ሐዋርያት ከአርድእትና ከምእመ ተሰብስበው ከተወያዩ በኋላ ት በወሰኑት ውሳኔ ሕዝቡ ተደስተው ሰባቱን የቤተክር ስቲያን አገልጋዮች መርጠው ዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት አቅርበው የሾሙት ጉባኤ በመሆኑም ጉባኤው ከወሰነው ታላቅ ቁም ነዝር የተነሣ «ሲኖዶስ» ተብሉ ሊጠራ ላል ነገር ግን እንደሚታወቀው በቤተ ሪክ መሠረት በተለምዶ ጀመሪያው የቤተክርስቲያን ጉባኤ ወይም ተብሎ የመጀመሪያው ሲኖዶስ የሚጠራው በኢየሩሳሌም ዓም የተደረገው ጉባኤ ነው ሦስተኛው የሐዋርያት ሲኖዶስ ይህ በኢየሩሳሌም የተደረገው ሦስተኛው የሐዋርያት ጉባኤ ቅዱስ ሲኖዶስ ተብሎ ሊጠራ ይገባል ነገር ግን በተለምዶ የመጀመሪያው የሐዋርያት ጉባኤ ሲኖዶስ እየተባለ መጠ ሁሉም የሚያውቀው ነው ጉባኤው ሊደረግ የተፈለገበት ዋና ምክንያት የሚከተለው ነው በሐዋርያት ዘመን በአንጾኪያ ከተማ መምህራን ነበሩ እነር ኔጌር የተባለው ስምዖን የቀሬናው ተወላጅ ሉክዮስ የአራተኛው ክፍል ገዥ የነበረው የሄሮድስ ምናሔና ሳውል እነዚህ ሁሉ እያመለኩና እየጾሙ ሳለ መንፈስ ቅዱስ «በርናባስንና ሳውልን ለጠ ቸው ሥራ ለዩልኝ ፍልጥዎሙ ሊተ ለበርናባስ ወለሳውል ለገብር ዘፈቀድክዎሙ» አላቸወ እነርሱም መንፈስ ቅዱስ እንደነገራቸው አደረጉ ከጾሙ ከጸለዩና እጃቸውንም ከጫኑ በኋላ አሰናበቱአቸው ሐዋ ከዚያም ጳውሎስ በርናባስና ማርቆስ ከሌሉቼ ጋር ወደ ቦታው ሀሉ እየዞሩ ወንጌልን ሰበኩ በአይሁድ ምኩራብ እየ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነትና ስለ ትንሣኤው ይሰብኩ ነበር እንደዚ ሁም በልስጥ በጵንፍልያ በጴ የእግዚአብሔርን ቃል ወንጌልን በደርቤን በሏስድያ እየሰበኩ ሕዝቡን ያጽናኑ ነበር በአንጾኪያም በደረሱ ጊዜ ቤተክርስ ቲያንን ምእመናንን ሰብስበው እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ያደረገውን ሁሉ ለአሕዛብም የሃይማኖት ደጅ አንደተከፈተላቸው ተ ነገር ግን በዚያን ጊዜ አ ች ከይሁዳ ሀገር ወደ አንጾኪያና ወደ አውራጃዎች ወረዱና «እንደ እያሉ ወንድሞችገ ምእመናን ያስተምሩ ጀመ በዚያን ጊዜ በእነዚያ ሰዎች በጳው ሎስና በበርናባስ መካከል ብዙ ጠብና ክርክር ተፈጠረ ጠቡና ክርክሩ ወደ ኢየሩሳሌምም በደረሱ ጊዜ ቤተክርስቲያን ምእመናን ሐዋር ያትና ቀሳውስት ልህ በከዩ ፎሼ ተቀበሉአቸው እነ ጳውሎስም በዞሩባቸው አህገረ ስብከት ሁሉ ያደረጉትን የፈጸሙትን ቁ ቁ ይ ሠ ይ ጅ ሠ ንጌል አገልግሉትና የገጠማቸውን ሀሉ በዝርዝር ሪፖርት አቀረበ በዚያን ጊዜ በጌታ ካመኑት ከፈሪ ሳውያን ወገን የሆኑት ሰዎች ተው «ትገርዙአቸው ዘን ሕግ እንዲጠብቁ ታዝዙአቸ ይገባል» ብለው ለሐዋርያት ብ እነሆም በዚያን ጊዜ ሐዋርያትና ቀሳውስት ልሀሀ በ ከዩ ሀፌ ለመመካከርና ለመወሰን በአንድነት ተሰበሰቡ የዚህ ዐቢይ ሲኖዶስ ሰብሳቢ ሊተመንበርም ቅዱስ ያዕቆብ ኤጴስ ቆጳስ ዘኢየሩሳሌም እንደነበር በቤተክርስቲያን ታሪክ ተገልዷል በጉባኤውም በቀረበው ጉዳይ ፍስ ጴጥሮስ የመጀመሪያውን ከቅዱስ ጴጥሮስ ንግግር በኋላም ጳውሉስና በርናባስ ተነሥተው እግዚአ ብሔር በእጃቸው በአሕዛብ መካከል ያደረገውን ምልክትና ድንቅ ነገር ከዚያም የጌታ ወንድም እየተባለ የሚጠራው የኢየ ሩሳሌም ኤጴስ ቆጳስና የገባኤው ሰብሳቢ ቅዱስ ያዕቆብ ንግግር አደረገ ከቅዱስ ያዕቆብ ንግግር በኋላ ሐዋርያትና ቀሳውስት ልዕርወጃቋ ከ ከቤተክርስቲያኑ ምእመናሃ ሁሉ ከእነርሱ የተመረጡትን ሰዎች ከጳውሉስና ከበርናባስ ጋር ወደ አንጾኪያ ይልኩ ዘንድ ተስማመ ከእነ ጳውሉስ እንዲሔዱ የተመረ ጡትም በርስያን የተባለው ይሁዳና ሲላስ ነበሩ የጉባኤውም አባላት በጉባኤ የተወሰነውን ውሳኔ ጽፈው ሕዝቡንም ሰብስበው ርያት ገባኤ የተላከውን ደብዳቤ ሰጡአ ወረዱ ከሐዋ ቸው ባነበቡትም ጊዜ ከምክሩ የተነሣ ደስ አላቸው ይሁዳና ሲላስም ደግሞ ነቢያት ነበሩና ወንድሞችን በብዙ ቃል መክረው አጽናኑአቸው አያሌ ቀንም ከእነርሱ ጋር ከተቀመጡ በኋላ ከወንድሞ ብተው ወደ ሐዋርያት ተመለሱ ቤተክርስቲያን ሐዋርያዊትና ሲኖዶሳዊት ለመሆንዋ ጋግሞ የተነገረ ነው በመንፈስ ቅዱስ የተመሩ ቅዱሳን ሐዋርያት ቤተክርስቲያንን በስብከተ ወንጌል ስለአሰባሰበ ስለአጠናከሩ ቤተክርስቲያን በሲኖዶስ እየተመራች ከዚህ ዘመን በመድ ረስዋ ሲኖዶሳዊት ጉባኤያዊት እየተባለች ትጠራ ከቅዱሳን ሐዋርያት ቀጥለው የተነሥት አባቶችም ቤተክርስቲያንን በሚመሩበት ወቅት ሀ የቤተክርስቲያንን ቅዱሳት መጻሕፍት ከመናፍቃን መጻሕፍት ለመለየትና ቁጥራቸውን በቀኖና በሕግ ለመወሰን ለ ሥርዐተ ቅዳሴንና ሥርዐተ ጸሎትን በቀኖና በሕግ ለመመደብ ሐ አጽዋማትንና በዓላትንም ለመወሰን የሲኖዶስ ስብሰባ በማድረግ ከላይ የተዘረዘሩትን ሁሉ ወስነዋል በሌላ በኩልም ከመጀመሪያው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በየገዜው መናፍቃን ሐራ ጥቃዎች በተነሥ ጊዜ ቅዱሳን የቤተክርስቲያን አባቶች ዕት ስብሕት ኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ለመጠበቅ ሐራጥቃዎችን በቀኖናዋ ውግዘት ለማስወገድ በሲኖዶስ እየተሰ በሰቡ ይወስኑ ነበር በዚህ መሠረት ከሦስ ሁ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ጀምሮ በየሀገሩ የአካባቢ ሲኖዶሶች ገዋል ተመ ያሃደረይም ቋናዶሪቻም ፅለዳዝራፉ ዋቋፇዶቻፇ ፇጥ ዳመዕታፖሰ ድደ ኛ ኣም ርኗሯ ድ ሪሃው ፈምዳፅኃ በዚህ የአካባቢ ዩበ ሲኖዶስ ሰማንያ አራት ኤሏስ ቆጳሳት ተሳትፈዋል። ከቅዱሳን ሐዋርያት ዘመን ጀምሮ እስከ አምስተኛው ክፍለ ዘመን አጋማሸ ድረስ ያየነው ታሪክ እንደሚያስረዳን ቅዱስ ሲኖዶስ የቤተክርስቲያን መሪ እንደሆነ ነው ቤተክርስቲያንም ከተጠቀሰው የመጀመሪያው ዘመን ጀምሮ እስካለንበት ዘመን ድረስ መለኮታዊ አገልግሉትዋን ስታካሒድ የኖረችው በመንፈስ ቅዱስ በሚመራው በቅዱስ ሲኖዶስ በመመራት ነው በቤተክርስቲያናችን ትውፊት መሠረትም የሐዋርያትንና የአር ድእት ቀኖናዎች የሊቃውንትም ጭምር ሲኖዶስ መጽሐፈ ሲኖዶስ እየተባለ ይጠራል ከዚህ በላይ እንደተ እንደምናውቀው ን የሃይማኖትም ችግሮች በመጀመሪያ ሀገሮች ባሉት ሊቃነ መለከትነውና በአካባቢው አኤሏስ ቆጳሳት ሲኖዶስ ወሳኝነት ይፈቱ በእነርሱም አቅም በላይ ሆነው የተገኙ ችግሮች ደግሞ «ዓለም አቀፍ ሲናዶስ ህበበርበ እየተጠራ ሲወሰን እንደነበረ ተመልክተናል ከዚያም ሌላ በየትኛውም ሀገር የምትገኘው የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ክ ከዘመነ ሐዋርያት ጀምሮ እስካለንበት ዘመን ድረስ አንድ ማእከል አንድ ሲኖዶስ ብቻ እንዳላት ተገንዝ በናል ለምሳሌ የኢየሩሳሌም ቤተክርስ ቲያን በአንድ የኢየሩሳሌም ቅዱስ ሲኖዶስ የእስክንድርያ ቤተክርስቲያን በአንድ የእስክንድርያ ቅዱስ ሲኖዶስ የቁስጥንጥንያ ቤተክርስቲያን በአንድ የቁስጥንጥንያ ቅዱስ ሲኖዶስ የግሪክ ቤተክርስቲያን በአንድ የግሪክ ቅዱስ ሲኖዶስ ብቻ ሲመሩ መኖራቸውን እናውቃለን ለአንዲት ነጻ ሀገር አንድ ፓርላ ሜነት ርክርስሼጠጻጠሀ ብቻ እንዳላት ሁሉ ለአንዲት ነጻ ቤተክርስቲያንም አንድ ቅዱስ ሲኖዶስ ልህሀርዐርፀሀ ከሀ ርከሀሂርከ ብቻ እንዳላት የታወቀና የተረጋገጠ ነው ቅዱስ ሲኖዶስ ስንል በተለይ ሀገራዊ ዐር የሚከተሉትን ነገሮች ይይዛል ኤሏስ ቆጳሳት የታወቀ ሕጋዊ መንበር ታሪካዊና ሕጋዊ መሠረት ለምሳሌ የግብፅን ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ ብንመለከት ወደ ሃምሳ የሚጠጉ አጴስ ቆጳሳት የእስክንድርያ የቅዱስ ማርቀቆስ መንበር በታሪክ የታወቀና ቅዱስ ሲኖዶሱ ያጸደቀው ሕግ አላቸው የኢትዮጵያ ቅዱስ ሲኖዶስ ወኢሏስ ቆጳሳት የአዲስ አበባ መንበር መንበረ ፓትርያክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም የሚገኝ በቤተክርስቲያን ሕግ የጸደቀ ከመነሻውም ሲኖዶስ በኢትዮጵያ ሲጀመር የነበረ ሕግ አላት ቀ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያንን ለመለወጥ የሚደረ ገውን ማንኛውንም ነገር ለመከሳከልና ለራሳቸው ማንነትና ኢትዮጵያ በዓለም ስላላት ቦታ አስፈላጊ ነው የሚሉትን የቤተ ክርስቲያኒቷን ገጽታ ለመጠበቅ ይፈልጋሉ ከዚፀአለ ርየባ በከ ርዐሀበከዝል ቤተ ክርስቲያ ለእምነታቸውና ተቆርቋሪ የሆኑትን መነኮሳት ን የሚባል ነገር ያልሰሙ ሰዎች ቅዱሳን ተሐድሶዎች ለሥርዓታቸ ምእመናን ካህና ሁሉ ማኅበረ ቅዱ መናሩን ከነ ጭ ቢሆኑም እንኳ ማኅበረ ማገ ናቸው የሜል ታርጋ በመለጠፍ ለማሸማቀቅ ይሞክራሉ በዚህም የተሐድሶ ገዳይ የሌለና የሆኑ ቡድኖች ጠብና ሽኩቻ ብቻ ተደርጎ እንዲታይ ይጥራሉ እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ ለማመን የሚከብዱ የበሬ ወለደ ዓይነት የስም ማጥፋት ወሬዎችን በማኅበሩ ላይ በማሰራጨት ላይ ናቸው ለምሳሌም በቅርቡ የማኅበረ ቅዱሳን የሂያ አምስት ዓመት ስትራቴጂ ነወ በሟል ስም አንድን ሕፃን እንኳ ሊያሳምን በማይችል መልኩ ራሳቸው የፈጠሩትን አሌባልታ የማኅበሩ አስመስለው በሐሰት ማኅተም አትመው ርኔት አሰራጭተዋል የፈጠራ ክሶችንና ስም ማጥፋቶችን ደህና አድርገው ተያይዘዋቸዋል ቤታ ርዕጄያኒጩ። ቅርት ጤትርጤር ትርትር ቅቅ ርቅ ሦ ሦ ሦ ሦ ፖ ም የማኅበረ ቅዱሳን ርእይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ተጠናከሮ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክር ስቶስ ትምህርተ ወንጌል በመላው ዓለም ተስፋ ፍቶ በሃማኖት ጽኑዓን የሆኑ ምእመናን በዝተው ማየት የማኅበረ ቅዱሳን ተልዕኮ ማኅበረ ቅዱሳን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑትን የተለያዩ ትምህርተ ሃይማ ኖት ማስፋፊያ ዘዴዎችን በመጠቀም ግቢ ጉባኤያትና ምእመናን የወንጌልን ትምህርት ሥርዐትና ትውፊት እንዲያውቁና እንዲ ጠብቁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደራዊ መዋቅር እንዲጠና ከርና አቅሙ እንዲያድግ ማድረግና በየዘመኑ የሚከሰቱ ተለዋዋጭ ሃይማኖታዊ ማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮችን በመቃኘት የቤተ ክርስቲያኒቱን ሐዋርያዊ አገልግሎት ማጠናከር የማኅበረ ቅዱሳን ሕጋዊ የቤተ ክርስቲያን አካልነቱ ማኅበረ ቅዱሳን ግንቦት ቀን ባካሔደው የምሥረታ በዓል ላይ የሰንበት ትቤቶች ማዳራጃ መምርያ ተገኝቶ ማኅበረ ቅዱሳን በሰንበት ትቤቶች ማዳራጃ መምሪያ ሥር መዋቀሩና አገልግሉቱን በይፋ መጀመሩ ገለጠ ማኅበሩ ዓም ባካሔደው ጠቅላላ ጉባኤ ባጸደቀው መተዳደሪያ ደንብ አገልግሎቱን ቀጥሏል በ ዓም የማኅበሩ አስፈላጊነትና አገልግሎት መስፋቱን ዖነሠና ሥቋጠና ሪዎጎያያሳሪና ዳና ፀጎፉር ሠጋ ዕነዖቻ ሃታፕራል። ሟድረፓና ያመቅት ዖሟያሪታ ፖፅዎዎጭ ሃሄይማኛፎታምሯ ማገራም ፈዖኖጄመጭና ፖፅታያጎዊፎ ቻሮቻ መቃን ይኔቤፖ ያረሃነፒያኒሥ ወመጠፆፍዋኗፎቿ ታትሥ ማጋናያርረ ደረቀ ያረዘረ ቅዱሰ ደብረ ዳ ያነዝቀፉ ፆሃ የማኅበሩ መዋቅራዊ አሠራር የማኅበሩ መዋቅራዊ አደረጃደት የቤተ ክርስቲያኒቱን አደረጃጀት በተከተለው መንገድ የሚዋቀር ነው በዚህ መሠረት በጠቅላይ ቤተክህነት የሚገኙ መመሪያዎች ከማኅበሩ ዋና ማዕከል ዋና ክፍሉሎች ሀገረ ስብከቶች ከማኅበሩ ማዕከላት ወረዳ ቤተክህነቶች ከማኅበሩ ወረዳ ማዕከላት ጋር አገልግሎት ይፈጽማሉ የዚህ ዋና ዓላማው የቤተክርስቲያኒቱን አደረጃጀት ሕግና ደንብ በተከተለ መንገድ ተገቢውን ድጋፍ ለማድረግ እንዲያስችልና ለአገልግሎቱ መሳካት ስለሚያስፈልግ ነው የማኅበሩ የውሳኔ አሰጣጥ ሒደት ማዝበረ ቅዱሳን ባሉት መዋቅርች የሜታዩ አጀንዳዎች በሙሉ ስምምነት የሚወሰኑ ናቸው የሚኖሩ የአሳብ ልዩነቶች በየደረጃቸው የሚታዩ ሲሆን በመጨረሻም ጸሎት ተደርጎ በእጣ እንዲወሰኑ ይደረጋል ማኅበሩ በድምጽ ብልጫ ውሳኔዎችን አያሳልፍም የማኅበሩ የገቢ ምንጮቹና የሒሳብ አሠራሩ የማኅበሩ የገቢ ምንጮች በመተዳደሪያ ደንቡ በተፈቀደለት መሠረት አባላቱ ካላቸው ማንኛውም የገቢ ምንጭ ቢያንስ ከመቶ አንድ እጅ ከሚከፍሉት የአባልነት አስተዋጽኦ በተለያዩ ገዳማትና አድባራት ለሜከናወኑ የልማት ሥራዎች እንዲሁም በገጠር ጠረፋማና አሕዛብ በበዙባቸው አካባቢዎች ለሚከናወነው የስብከተ ወንል አገልግሎት ደረጃቸውን ጠብቀው የሚቀረፁ ፕሮጀክቶችን ከሚደግፋ ምእመናን ገቢ ያገኛል ማኅበሩ በዚህ መልኩ የሚሰበስበውን ገንዘብ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ባለው አሠራር መሠረት የሂሳብ ሥራውን ያከናውናል ይህን የሂሳብ አሠራሩን በሕግ ተቀባይነት ባላቸው የውጭ ኦዲተሮች እንዲረጋገጥ ያደርጋል ማኅበሩ የሚመራበት የአገልግሎት ዕቅድ ማኅበሩ በተለያዩ ጊዜያት ባዘጋጃቸው ስትራቴጅክ ዕቅድ ይመራልይህ ዕቅድ በማኅበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ይጸድቃል ለሚመለ ከታቸው የቤተክርስቲያኒቱ አካላት ይቀርባል ተገቢው አስተያየትና መመሪያ ይሰጥበታል የዕቅዱ አፈጻጸም ሪፖርትም በተገቢው ጊዜ ይቀርባል የማኅበሩ አቋም በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ አምስት እንደ ተገለጠው ማኅበሩ በማናቸውም የፖለቲካ አንቅስቃሴ ውስጥ ምንም ዓይነት ጣልቃ ገብነት የለውም ማኅበሩ አሁን የደረሰበት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ማእከላት ወረዳ ማእከላትና ግንኙነት ቭ ልጾ ሪም ግጋጦታ ቋሯ ከስምክ ጽድቅ ማኅበረ ቅዱሳን ሺሕ በላይ በላይ የሙሉ ጊዜ ሺሕ በላይ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎች በማስተማር ላይ ይገኛል የማኅበሩ አገልግሎት ክትትልና ግምገማ የማኅበሩ አገልግሎት በአራት አቅጣ ጫዎች ክትትልና ግምገማ ይደረግበታል የመጀመሪያው በየደረጃው ያሉ የቤተክርስቲያን አካላት ማኅበሩ የሚያዘጋጀው ጠቅላላ ጉባኤ አእየተገኙ ዓመታዊ ዕቅድና ሪፖርት እየተላከላቸው ተገቢው አስተያየት መመሪያ ይሰጣሉ በሁለተኛ ደረጃ ቅዱስ ሲኖዶስ በሰጠው መተዳደሪያ ደንብ መሠረት በየደረጃው የተቋ ቋመ የማኅበሩ ኦዲትና ኢንስፔክሽን እና የኤዲ ቶሪያል ቦርድ አማካይነት የማኅበሩ አገልግ ሎቱን በተሰጠው መተደሪያ ደንብ እንዲሁም በቤተ ክርስቲያን ዶግማ ቀኖና ሥርዐት መጓዙን ክትትልና ግምገማ ይደረጋል ሦስተኛ ማኅበሩ ያቀረባቸው ፕሮጀክቶች ተቀብለው አስፈላጊውን ድጋፍ ያደረጉ ምአመናን በአስፈላጊው ጊዜ ሪፖርት ይደርሳቸዋል የመስክ ጉብኝት በማድረግ ሥራዎችን ይመለከታሉ አንዲሁም በተለያዩ ወቅት በሚደረጉ ስብሰባዎች ላይ ተገኝተው ሀሳባቸውን ይገልጣሉ አራተኛው የማኅበሩን የሂሳብ አሠራርና ሰነድ በሕግ ተቀባይነት ባላቸው የውጭ ኦዲተርች እየተመረመረ ይረጋገጣል የኦዲተሮች ሪፖርት ለማኅበሩ ጠቅላላ ጉባኤ እና ለሚመ ለከታቸው የቤተክርስቲያኒቱ አካላት ይቀርባል የማኅበሩ ፈተናዎችና ዋና ምንጫቸው ማኅበረ ቅዱሳን ከተመሠ ረተበት ጊዜ አንሥቶ እንደ ቤተክርስቲያን አካልነቱ ከውስጥም ሆነ ከውጭ ከፈተና የራቀበት ወቅት የለም ። በማኅበሩ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ማደራጃ መምሪያው ማኅበሩ ለሚያከናውናቸው አገልግሎቶች መሳካት አስፈላጊውን እገዛ ማድረግ ሓላፊነቱ ቢሆንም ግለሰባዊ በሆነ አመለካከትና ፍላጎት ከዚህ በተቃራኒ መልኩ አገልግሎቱን ለማደናቀፍ እተደረገ ያለው ጥረት ከፍተኛ ነው ማኅበረ ቅዱሳን በእግዚአብሔር ፈቃድ በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ በአባቶች ጸሉት እንደተመሠረተ እናምናለን እንታመናለን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሰጠችንን የአገ ልግሎት ሓላፊነት በእግዚአብሔር ኃይል ጠንክረን እንቀጥላለን በአገልግሎታችን ፍጹም ነን ብለን አናምንም በቅንነት ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን አገልግሉት መጠናከር የሚሰጠንን አስተያየትና ማረሚያ ተቀብለን እናስተካክላለን ስለሆነም እንደ ከዚህ በፊቱ ሁሉ አባቶችና ምእመናን በጸሉትና ባለው አቅማችን ሁሉ በጋራ በመሥራት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ተጠናከሮ የጌታችንና የመድ ኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርተ ወንጌል በመላው ዓለም ተስፋፍቶ በሃማኖት ጽኑዓን የሆኑ ምእመናን በዝተው ለማየት አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይርዳን ም ልጾ ሪም ግጋቦታት ደቿሯ ፍም ሹ ጅ መ ሠይ። ማኅበረ ቅዱሳንን ለመወንጀል ታስቦ የሐሰት ሰነድ ርወ ርህጠበ ተዘጋጅቶ የተበተነበትም ምክንያት ያንን ዕቅድ አባ ማያውቁት በማስመሰል ነው ያፖያታቷነ ለጠቃፆም ማኅበሩ በመዋቅሩ ሥር ያሉትን አካላት በራሱ መጥራት የተሳነው አስመስለው ቀርጸውታል ለማሳያ የሜሆነውም በዝርዝር ዕቅዱ ውስጥ በአንድ ላይ በየንዑሳን ቅርንጫፍ በኩል የሚል ሐረግ ይገኛል ሲጀምር ማኅበሩ ቅርንጫፍ የሚባል ምንም ዓይነት መዋቅር የለውም ከዋናው ማአከል ቀጥሉ ያሉት ማእከላት ይባላሉ እንጂ ንዑሳን አይባሉም ይህም አጠቃ ቀሙ ሌላ አካል መሆ ኑን ያሳያል በአስገራሚ ሁኔታ የተበተነው ወረቀት አንድ ተማሪ ክፍል ውስጥ ገብቶ ሲማር ከሚይዘው ማስታወሻ እንኳ ያነሰ ዕቅድ መባል ካለበት እንኳ የጨነገፈ ዕቅድ ነው ማኅበረ ቅዱሳን ሊያወጣው አይችልም በዚህ መስፈርት እንኳን ቢታይ ፅቅዱ ስልታዊ በምንም መለኪያ የማኅ በረ ቅዱሳን አለመ ሆኑን ያረጋ ግጣል ማኅበረ ቅዱሳን ራሱን ሲጠራ ማህበረ ቅዱሳን ብሎ አያው ቅም ዕቅድ የሚለውን ቃል ዐቅድ የሚለውን ተክቶ ለጥቅም እንዲውል አድርጐም አያውቅም እነዚህን የተጠቀመው ጽሑፍ ራሱን እርቃ ኑን አቁሞ የማኅበረ ቅዱሳን አለመ ሆኑን የገለጠበት ዘርፍ ነው ወረቀቱ ስለ ዕቅድ የሚናገር ከሆነ የተግባራዊነት ዘመኑ ከመቼ እስከ ቼ እንደሆነ እንኳ አለመገለጹ ድንገቴ እንደ ወራጅ ውኃ የፈሰሰ ች አሳብ እንጂ ዕቅድ አለመ ሆኑን ያሳብቅበታል ኑር የጠመዘ እንደመሰላቸው እነርሱ በወንጀል ደረጃ አደገኛ አሳቦች በማኅተም ተር እና በፊርማ አስደግፎ ራሱን ለአደጋ አጋልጦ የሚያስቀምጥ ተቋም በዛያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ይገኛል ብሎ ማሰብ ቂልነት ነው በተሠራጨው ዕቅድ ላይ የተቀመጡት አስተ እንደመሆናቸው መጠን ማዝሩ የቱንም ያክል ክፉ ነው ተብሎ ቢታሰብ እንኳ እንዲህ ያለ ዕቅድ በዚህ መልክ አዘጋጅቶ እና አንድ ቦታ አጠራቅሞ ይገል ተብሉ አይታ ሰብም ያንን ያክል ክፋት ማርገዝ የቻለ እኩይ ሕሊና ቢኖር እንኳ አካሔዱን እና አቀማመጡን አይጠ በብበትም ነበር የሚለው ለአንባቢ የሚተው ውሳኔ ይሆናል እነዚህን አካሔዶች ጠቅልለን ስንመለከታቸው ምንጩ ለጊዜው የማኅበረ ቅዱሳንን በመጨረሻም የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ጥፋት ተቀን ከሚለማመኑ አካላት የተቀዳ ለመ ሆኑ ከቶውኑ ማን ይመራመራል። ዕቅዱን ያቀዱት ሰዎች የሰለቻቸው ይመስላል ማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤያት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ተማሪ ዎችን የሚያስተምረው በተጠና ሥርዐተ ትምህርት መሆኑን እያወቁ እንዴት ይህን ሊሉ በእርግጥም ደክሟቸው መሆን አለበት ያጽሑፉ ማ ማኅበረ ቅዱሳን ከተለያዩ የቤተ ን የቁርጥ ቀን ማኅበራት ጋር በመቀናጀት በአሁኑ ሰዓት ፀረ ተሐድሶ እንቅስቃሴ እያደረገ በዚህም ምክንያት ማዕበሉ እያንጓለለ እየለያቸው ያሉ የተደራጁ የዛይማኖት ጠላቶች ማምለጫ እስኪያጡ ድረስ አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል የተዋሕዶ ምእመናንን እየሰለቿቸ መጥተዋል በመሸማቀቅ በቁማቸው አልቀዋል ከመጠን በላይ በመደን ገጣቸው ምክንያት ሳያስቡት የመጣባ ቸውን እውነት ለመጋፈጥ የሚያስችል መንፈሳዊ ተክለ ሰውነት አጠተዋል ስለሆነም አቋራጭ የመሰላቸው የጨነገፈ ያዎፉፍዕ ቋናዶዕ ያሟማም ለዕመራፍ ዞዖጃ ፇሃጠቋመው ዖጃሃሠረሯሠ ፈሀሆፉ በዚህም መሠረት በእጩ ምልመላ ወቅት ትምሂትና የአገልግሉት ዘመን በአገልግለት ዘመናቸው የአሳዩት ትጋት ትሩፋት ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል ማኅጠነ ልቡና ከክእ ክከበህ ማቋቋም ይህ ማለት በጥልቀትና በብስለት የተለያዩ የውሳኔ ሐሳቦችን ለቅዱስ ሲኖዶስ ለውሳኔ በሚያመች መልኩ የሚያቀርብ ቡድን ማቋቋምን የሚገ ልጽ ጽንሰ ሐሳበ ነው ቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ ክርስ ፖሊሲ በማውጣት እና ስት በመንደፍ የመምራት ሓላፊነቱ አደራውን በብቃት ለመወጣት በሚያ ስችል ሁኔታ አለመ አሰጣጥና አፈጻጸም የሪ ታዊ ጎንን አስከትሏል የቤተ ክርስቲያኒቱ ተልእኮ ተግባራዊነት መከታተያና መገምገሚያ ሥርዐት ያለው ሆኖ እንዲገኝ አላስቻለውፇ ስለዚህ በዋና ዋና የሥራ ዘር ላይ የፖሊሲ የኢኮኖሚ የሃይማኖት የሕግ ወዘተ ጉዳይ የሚያማክሩ ድኖች ማኅጠነ ለሁሉም የቤተ ክርስቲያኒቱ አመራር አካላት በአገል ጋይነት መንፈስ የሚሰጥበት አሠራር ት ይኖርበታል ተገቢውን አደረጃጀት ተግባራዊ ማድረግ ቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ ክርስቲያኒ ስልት ነድፈዋል በዋነኛነትም የሞት ሽረት ትግል ለማድረግ አስበዋል በዚህም መንገዳቸው አንዱ የማኅበሩን ስም በድብቅ ሆኖ ማጥፋት ነው እውነተኞች ሰዎች ከሆኑ ማንነ ታቸውን ገልጠው ፊት ለፊት በያዙት መረጃ በታገሉ ነበር ለዚህ ያልታደሉ የመልካም ዘር ፀ በመሆናቸው መደበቁን መርጠዋል ተደብቆ ውጭ ማኅበረ ቅዱሳን ሊያስበው ከቶውኑ የማይፈልገውን ያስቡለታል አዛኝ ቅቤ አንጓች እንደሚባለው ሆኖባቸው በዚህ ስልት ማኅበሩን ለማጥቃት ሞክረዋል ራሳቸው ጽፈው ሊሰሙን ይችላሉ ብለው ለሚያስቧቸው አካላት ጽሑፉን ለመበተን መክረዋል ህንን ማድረጋቸውም አንድም አባቶ ንቀዋቸዋል አለበለዚያም ተዳፍ ረዋል ይህንን ከደረጃ ወጥቶ ጊዜ ወስዶ የተንኮታኮተ ጽሑፍ ዕቅድ ብለው ይዘው መዞራቸው በትክክል ማንነታ ቸውን ይገልጥባቸዋል በየትኛውም መመዘኛ ማኅበረ ቅዱሳንን የማይመስል ወዘና የሌለው ወረቀት ብቅ ማድረግ ማንነታቸውን ገልጠዋል በዝምታ ሊታለፉ አይገባቸውም ማጠቃሐፆ ች ይህንን ጽሑፍ ያሰራጩት አካለት አነማን ሊሆኑ እንደሚነ ሰው መገመት ይችላ አልፎ አገኘሁ ብሎ ማኀበሩን ለማጥላሉ የሚጠቀምበት ሁሉ እንዳለ ይታወ ተባዮችም የሰጪዎችን ማንነት ያውቃሉ እንዲያውም ከማብራሪያ ጋር እንደተቀበሉ ይታመናል በአገናዘበ እና ከሥራዎቹ ስፋትና ውስብስብነት አንጻር ቀልጣፋ አሠራ በሚያስችል መልኩ ራሱን ማ አለበት እየለየ የቤተ እና ዋና ዋና ዓላማዎ ማተኩር ይኖርበታል። ግቦች ላይ ማጠቃለያ የተቀደሰችውን ቤተ ክር ኦርቶዶክሳዊት ያንን አክብሮ የመሠረታት ኢየሰሱ ክርስቶስ ነው ቤተ ክርስቲያን የመጠበቁንና የማስጠበቁን ሓላፊነት ደግሞ የሰጠው ለቅዱስ ሲኖዶስ ነው ቤተ ክርስ ቲያን የማትነጥፍ መንፈሳዊት ጥገት ሁና ሰው መንፈሳዊ ሐሊብ ምእመ እንዲጠቀሙ የቅዱስ ሲ ኖዶስ መንፈሳዊና አስተዳደራዊ ልዕልና መከበር ወሳኝ ነው ቤተ ክርስቲ ያንም የቅድስና ዘውዷንና የክብር አክሊሏን ከራሷ ሳታወርድ መኖርዋ እንዲቀጥል የልዕልና ሲኖዶስ መገለጫ የሆኑት ውሳኔዎቹ መከበር አለ የቤተ ክስቲያኒቱ አንድነት ተጠብቆ መከፋፈል እንዲጠፋ ሕግ እና ሥርዐ ትም እንዲከበር ከላይ የተጠቀሱት እና ሌሎችም መፍትሔዎች በቅዱስ ሲኖዶስ ቶሎ ተግባራዊ ቢሆኑ ነገን ዛሬ መቅደም እንችላለን ቀ ጋሪም ይህ የሐሰት ጽሑፍ የደረሳቸው አካላት ሰዎችን በማጋለጥ ሊተባበሩ ይገባል ማኅበሩ እነዚህን አካላት በሕግ መጠየቅ ይፈልጋል ስለሆነም ቅዱስ ሲናዶስ የእነዚህን ሰዎች ማንነት አጣርቶ ፍትሐዊ ውሳኔ እንዲሰጥን እንፈልጋለ ይህ ጽሐፉ የደረሳቸው ምአመናን በሐሰተ ሥራ እንዳይታለሉ እናሳስ ባለን። ማጋሯቻም ሄፉ ፅርዕ ዕነሟ የሥል ጣን መዋቅር ሁሉ የበላይ አካል ቅዱስ ቤተ ክርስቲያ እንዲህ ዓይነት መንፈሳዊ እና ናጸፈ ሲኖዶስ ቅድስት ክርስቲያንን ለመጠበቅ አገልግሎቷንም የተሟላ እንዲሆን ለማድግ ፃይማኖትና ቀኖና ቤተ ክርስቲያን እንዳይፋለስ ለመጠ በቅና ለማስጠበቅ ስብከተ ወንገልን ለማስፋፋትና ለማጠናከር በቀኖና ን መሠረት ፓትርያርክ ሊቃነ ጳጳት ጳጳትና ኤጴስ ቆጳሳት ሆነው በዓመት ጥቅምት ቀን እና ትንሣኤ በዋለ በፃያ አስምተኛው ን በርክበ ካህናት እንዲሁም ቅዱስ ፓትርያርኩ ወይም ቋሚ ሲኖዶስ በሚያደርጉት ጥሪ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ይካሔዳል በእነዚህ ጉባኤዎች የሚወሰኑ ውሳኔዎች የሚዐ ደንቦችና ልዩ ልዩ መመሪያዎ የሚደነገጉ ሕጐች ሁሉ ተግባራዊ የመሆን ግዴታ አለባቸው ተግባራ ዊነታቸውም የቅዱስ ሲኖዶስ መንፈ ሳዊ እና አስተዳደራዊ ልዕልና መገለ አስተዳደራዊ ልዕልናን የተገ ቤተ ቶሁን እንጂ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስ ቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ መንፈሳዊ እና አስተዳደራዊ ልዕልና መገለጫ የሆኑ ን ውሳኔዎቹን ለማስጠበቅ አለመ ለሊቃነ ጳጳት ለቃውንተ ተ ክርስቲያንና ምእመናንን የሜገ ልጡት ሐቅ ነው ለዚህም መነሻ የሚያደርገት በተለያዩ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact