Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

መራሔ ድህነት2.pdf


  • word cloud

መራሔ ድህነት2.pdf
  • Extraction Summary

ምሥጢረ ሜሮን ምሳሌ ነው። ባል ለሚስቱ የሚገባትን ሁሉ ያደርግላት ዘንድ ይገባዋል። በሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም ሥልጣን ለባልዋ ነው። የለውም ሥልጣን ለሚስቱ ነው። መከባበር የፍቅር መሠረት ነው። እንደዚሁም በመካከላቸው የሃይማኖት ልዩነት የተፈጠረ እንደሆነ ነው ስሀተት እንኳን ብንፈጽም በንስሐ የተመለስን እንደሆነ ብቻ ነው። ከህሊና ወቀሳ ነፃ የምንሆነው የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ስንፈጽምና በፊቱ ደስ የሚያሰኘውን ብቻ ስናደርግ ነው። በእርሱ መኖር ማለት ደግሞ ወልድ ዋሕድ በምትል ሃይማኖት ተመሥርቶ የሚከተሉትን ማድረግ ነው። እንግዲህ ፍጹማን ነን «መንግሥቱን መውረሳችንን አረጋግጠናል» የሚሉ እነርሱ ከላይ በተገለጠው መሠረት በክርስቶስ እየኖሩ ነው። በዓለም ያለው የዓይን አምሮት የሥጋ ምኞት ሁሉ ጠፍቶላቸዋችኋል። እውነተኛ ፍቅር በትእዛዙ መኖር ነው። ሰውን መውደድ እግዚአብሔርን ማምለክ ትዕዛዛት ሁሉ በእነዚህ በሁለቱ ይጠቀለላሉ «ፍቅረ እግዚአብሔርና ፍቅረ ቢጽ የሰውን ፍጥረት መውደድ በሰው ላይ በደል አለመፈጸም ለሁሉም ያለ አድልዎ ማዘንና መርዳት ነው። ድፍረቱ አለን የሚሉ ወገኖች ይህን ሁሉ በሕይወታቸው ፈጽመው ነው ወይስ ትእቢትን ገንዘብ አድርገው «አንድ ጥቅስ መዘው ባልሆነ መንገድ አጣመው በመተርጎም «ደነናል ይህን መስክሩ» ላሉ የሐሰት መምህራን የገደል ማሚቱ ሆነው እያገለገሉ ነው።

  • Cosine Similarity

በዘመነ ኦሪት በመጠኑ ይሰጥ የነበረው የእግዚአብሔር ጸጋ በዘመነ ሐዲስ ግን ዓመቱ የምኅረት ዓመት በመሆኑ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በምልዐትና በስፋት የወረደበት ነው። ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው» የሐዋ። በሜሮን ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ማሳደር በሐዋርያት ጊዜ እንደተጀመረ ሐዋርያው ዮሐንስ በመልእክቱ የገለጸው ማስረጃ ያስገነዝበናል። መንፈስ ቅዱስ ዕውቀትን የሚገልጽ መንፈስ ነውና። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም በቅብዐ ሜሮን ጸጋ መንፈስ ቅዱስ እንደሚሰጥ ሲያስተምር «በክርስቶስም ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው ደግሞም ያተመን የመንፈሱንም መያዣ በልባችን የሰጠን እርሱ ነው» ብሏል። ሜሮን ማኅተመ መንፈስ ቅዱስ ነው። የሜሮን ጥቅም ከላይ እንደተገለጸው ሁሉ ሜሮን ሀብተ መንፈስ ቅዱስን ለማስገኘት ከመንፈስ ቅዱስ ለመወለድ ማረጋገጫ ማኅተመ መንፈስ ቅዱስ ነው። በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠመቁ እንጂ በእነርሱ በአንዳቸውም ላይ መንፈስ ቅዱስ አልወረደላቸውም ነበር። ዳሩ ግን ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ዮሐንስ እጃቸውን ጭነው በጸለዩላቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደላቸው። እጅን በመጫን ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ማሳደር በቅብዐ ሜሮን የተተካ በመሆኑ ያለ ሜሮን ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በተጠማቂው ላይ አያድርም። ሜሮንም ማኅተመ መንፈስ ቅዱስ ነው። ዳሩ ግን ይህ አገልግሎት በእነርሱ ይፈጸም እንጂ ጸጋውን ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ን ገጽ ጁ በተቀባው ሰው ላይ ያሳድር የነበረው እግዚአብሔር ነው። ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ገጽ ምሥጢረ ንስሐ «ጻድቅ ሰባት ጊዜ ቢወድቅ ሰባት ጊዜ ይነሳል» የሐሰት ምንጭ የጥፋት አበጋዝ ዲያብሎስ በነገሠባት ዓለም እየኖሩ በኃጢአት ተሰናክዬ አልወድቅም ማለት ግብዝነት ነው። » ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስም በመልእክቱ እንዲህ ብሏል። ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዘመነ ስብከቱ የንስሐን ጥቅም በምሳሌ ሲያስረዳ «አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት። በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ስንመለስ በኃጢአት ምክንያት ተገፈነው የነበረውን ጸጋ እግዚአብሔር መልሰን እንጎናጸፋለን። ሹመት ሳይሆን በፈቃደ እግዚአብሔር ለዚህ አገልግሎት ተመርጠው በአንብሮተ እድ በጳጳሳት አማካይነት ለተሾሙ ብቻ የሚሰጥ አንዳንድ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ግን ሁሉም ክርስቲያን ካህ ነው የሚል መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት የሌለው የስህተት ትምህርት ። » በማለት በይሁዳ ምትክ ሊተካ የሚገባውን ሰው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እንዲመርጥ ከዮሐንስ ጥምቀት ጀምሮ ጌታ እስካረገበት ቀን ድረስ ከእነርሱ ጋር አብረው ከነበሩት መካከል ዮሴፍንና ማትያስን በእግዚአብሔር ፊት አቁመው «የሁሉን ልብ የምታውቅ አንተ ጌታ ሆይ ይሁዳ ወደ ገዛ ራሱ ስፍራ ይሄድ ዘንድ በተዋት በዚህች አገልግሎትና ሐዋርያነት ስፍራን እንዲቀበል የመረጥኸውን ከእነዚህ ከሁለቱ አንዱን ሹመው አሉ። ሠ ሥልጣነ ክህነትን ማንም በገዛ ፈቃዱ ገንዘብ ሊያደርግ እንደማይችል ፈቃደ እግዚአብሔር መኖር እንዳለበት አስመልክቶ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ሲያስገነዝብ «እንደ አሮንም ከእግዚአብሔር ከተጠራ ከተመረጠ በቀር ማንም ክብሩን ለራሱ የሚወስድ የለም» ብሏል። የሥልጣነ ክህነት አሰጣጥ ለቤተ ክርስቲያን ሕግና ሥርዓት መሠረቱ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ከሌሎቹ ስድስት ሰዎች ጋር ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ተመርጠው ክህነት ሲሾሙ በአንብሮተ እድ በጸሎት ነው። ስለ ኤሏስ ቆኦስነት አሺሺም በተመለከተ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ብሏል «ማንም ኤዲስ ቆይስነትን ቢፈልግ መልካምን ሥራ ይመኛል የሚለው ቃል የታመነ ነው። ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በምልዓት በተለገሰበት በዘመነ ሐዲስ ደግሞ የካህናት አገልግሎት እጅግ ሰፍቷል። » በማለት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዳስተማረው። ዳሩ ግን መጽሐፍ ቅዱስ ጾም በአዋጅ። እንዲሁም የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ለሐዋርያት የወረደበት ሰዓት ነው። ለዚህም ነው ቅዱስ ጳውሎስ «ዓለም በእኔ ዘንድ የሞተ ነው እኔም በዓለም ዘንድ የሞትኩ ነኝ። የአሕዛቡ መምህር የቤተ ክርስቲያን የአጥቢያ ኮከብ ቅዱስ ጳውሎስ «ሰው ሁሉ እንደ እኔ ሊሆን እወዳለሁ» ያለው በድንግልና ጸንቶ ሊኖር እወዳለሁ ማለቱ እንደሆነ አልተረዱ ይሆን። ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስም ትዕዛዘ እግዚአብሔርን በሚተላለፉ ሰዎች ላይ ስለሚመጣው የእግዚአብሔር ፍርድ ሲያስረዳ «ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀ ምርበት ጊዜ ደርሶአልና። ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊትም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ገልጾለት «አንተ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ፍዳውን ትሰጣለህና» በማለት ጌታ ለሁሉም የሥራውን ዋጋ እንደሚሰጥ ተናግሯል። ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ እንደሆነ ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ ሲያስረዳ «እምነት አለኝ የሚል ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል። ተናጋሪው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ነው። ቅዱስ ለሉ ዓይነት ሰው ነበር። መንፈስ እግዚአብሔር ያደረበት መንፈስ ቅዱስ በጸጋው የጎበኘው ረቂቁንና ግዙፉን ዓለም የተሰወረውንና የተደበቀውን ሁሉ የሚያውቅ። ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ እንዲህ ይላል «ወዳጆች ሆይ ልባችንስ ባይፈርድብን በእግዚአብሔር ዘንድ ድፍረት አለን» ዮሐ። «እግዚአብሔር ፍቅር ነው በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact