Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ሕይወተ ወራዙት፪.PDF


  • word cloud

ሕይወተ ወራዙት፪.PDF
  • Extraction Summary

ማለት ግን ስሕተት ከመሆኑም ባሻገር በተጣፊዎሥች እጅ ለመውደት ይዳርጋል በመሆትም ለሕልመ ሌሊት የሚሆን ልዩ ተአምራታዊ ድጋም አንደ ሌለ ዐውቆ አቅም በሚፈቅደው ሁሉ ተግቶ መጸለይ ያስፈልጋ የወጣቶች ሕይወት ጮ የወር አበባ ርኩሰት ባለመሆኑ መስቀል ከመሳም ከመጸለይ ቅዱሳት መጻሕፍትን ከማንበብና ከመድገም አያግድም ያግዳል እንጂ የሚል ካለ አቡነ ዘበሰማያትን ጨምሮ ሰላም ሰኪንና ሌሉች የጸሎት ዓይነቶችን በቃላቸው የሚነዱ ምዕመናት በብዙ ቁጥር ይገኛሉ በወር አበባ ወቅት መከልከል የሚገባው ከምን ከምን ነው።ሕሃን ይቱረብ አይቁረብ» በሚል አርዕስት ሥሮ ባቀረበው ሐተታ «ከደመ ጽጌዋ ያልነፃች ሴት ከታመመች ለሥጋ ወደሙ አጋፉሪ የለውምና ትቁረብ» በማለት የግል አስተያየቱን ይሰጣል ይህ አስተያየት ፅነት ያለው ግር ያለበት ሊቀበሉት የማይገባና ግትር ነው። መጪውን ጊዜ አያውቅም ወይም የቴክኖሎጂን ዕድገት ከግምት ውስጥ አስገብቶ ሥርዓቱን አልሠራም እንደ ማለት ነው በተጨማሪም በዚህ ዘመን እንኳን ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ብንመለከት የዘመኑ ቴክኖሉጂ ያፈራውን በመጠቀም በወር ኣበባ ጊዜ ከሚከሠት የንጽሕና ጉድለት ለመዳን የሚችሉ ሴቶች ቁጥር እጅግ ጥቂት ነው።

  • Cosine Similarity

ግብረ አውናንን በመጽሐፍ ቅዱስ ስንመዝነው ተገቢ ነገር አለመሆኑን እንረዳለን አንድ ገበሬ ለዘር የሚያስቀረው ዘር ራሱ ከሚመገበው እንኳን የተሻለውን ምርጥ ዘር ነው ስለሆነም ከዘር ፀዐዐቅት በፊት ተጠንቀቆ በሪቅ በጉተራ ያስቀምጠዋል በክር ወቅት ደግሞ አውጥቶ በመልካም ማሳ ላይ ይዘራዋል እንጃ ያለ ቦታው አይበትነውም እንደዚሁም ሁሉ የሰው ዘር ከእህል ቨር ይከብራልና በመልካም ጎተራ ማለትም በሰውነት ተጠብቆ መቆየት አለበት ሬዴ ሕይወተ ይተ ወራዙት ሚን ን ተ ክ ከጋብቻ በዳ በለና ሚስች ሩካቬ ፈጽሙ ግሞ በመጸካጃ ማና በሚስት ማኅፀን መዝራት እንጂ በልዩ ልዩ ምክንያት ሆን ብሉ ዘርን እንደ ጉድፍ ከማኅዐን በኢናፍኣ ማፍሰስ ከባድ ኃጢአት ነው ትዳርና ተላጽቆ ምዕ ኻ የሰው ዘር ክቡር በመሆኑ ዘራቸውን በሜዳ ከሚያፈሱ ሰዎች ይልቅ ሰው የመሆን ዕድል የነበራቸው ነገር ግን በየሚዳው ፈሰው የቀሩት ዘሮች የተሻሉ ናቸው ምክንያቱም አፍሳሾቹ ከሕገ እግዚአብሔር ወጥተው በኃጢአት ሲኖሩ ፈሰው የቀሩት ዘሮች ግን ምንም ካለመበደላቸውም ባሻገር ቢወለዱ ኖሮ ጳጳስና ንጉሥ የመሆን ፅድል ሊኖራቸው ስለሚችል ነው እንዲህ ስለሆነ ዘራቸውን ያፈስሱ የነበሩ ሰዎችን ላፈሰሱትዘር ራሳቸውን ቤዛ በማድረግ እግዚአብሔር ጊዜ ሳይሰጥ ቀሥፏቸዋል እግዚአብሔር እንዲህ በማድረጉ ዘርን ማፍሰስ እንደማይገባና የሰው ዘር ክቡር መሆኑን አስረድቷል ዘ ትዳርና ተላጽቆ ምዕ ጓኻ አውናን የተባው ሰው ዘሩን ከማኀፀን ውጭ በማፍሰሱ ምክንያት የደረሰበትን መቅሠፍት መጽሐፍ ቅዱስ አንዲህ ይተርክዋል «አውናንም ዘሩ ለእርሱ እንዳይሆን አወቀ ወደ ጠንድሙ ሚስት በገባ ጌዜ ለወንድሙ ዘር እንዳይሰጥ ዘሩን በምድር ያፈሰው ነበር ይህም ሥራው በእግዚአብሔር ዘንድ ክፉ ሆነበት አርሱንም ደግም ቀሠፈው ዘና ይህ ታሪክ በማንኛውም ምክንያት ከዓዌ ዘርፅ ዘር አዓሳሸ መሆን ሊያስቀሥዓ የሚችል ክፉ ሥራ መሆኑን ይገልጻል ሰውነትን በመደባበስና ዘርን በማፍሰስ ለመርካት መሞክር ተገበ አለመሆኑን የሚያስረዱ ዘልዩ ልዩ አገባብ የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ይገኛሉ ለምሳሌ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሉስ በመንፈስ ጌ መጨኀ ዕሰ የወጣቶች ሕይወት ቅዱስ ተቃኝቶ የጻፈው ክታብ እንዲህ ይላል። ስለ ወር አበባ አሰያየም ምንነትና ተያያዥ ሥርዓቶች ከዚህ በታች ራሱን ችሎ በተብራራ መልኩ ተጽጸፏል ቢቢ ቢን ን ቢን ውኡሯሥውዑችዮራኡሥሙሙ የወጣቶች ሕይወት ምዕራፍ ሰባት የወር አበባ አሰያየሙ ሀ በመንፈሳዊያን መጻሕፍት የወር አበባ ልዩ ልዩ ስያሜዎች አሉት ሊቀ ነቢያት ሙሴ ስለ አብርፃምና ስለ ሚስቱ ሕይወት በሚተርክበት ጊዜ «አብርፃምና ሣራም በዕድሜያቸው ሽምግለው ፈጽመው አርጅተው ነበር በሴቶችም የሚሆነው ልማድ ከሣራ ተቋርጦ ነበር» በማለት ተናግሯል በዚህም ትረካው ነቢዩ ሙሴ የወር አበባን «በሴቶች የሚሆነው ልማድ በማለት ለመጀመሪያ ጊዜ ሰይሞታል ዘፍ ከዚህ የሊቀ ነቢያት ሙሴ አሰያየም በመነሣት ሌሉች ቅዱሳት መጻሕፍትና መምህራነ ቤተ ክርስቲያን የወር አበባ ለማለት «ልማደ አንስት» ሲሉ ይገኛሉ ለ ከእናታችን ከሣራ በኋላ ዘግይታ የተነሣችው የያዕቆብ ሚስት ራሔል ደግሞ «ልማደ አንስት»ን በሌላ ስፍራ በሴቶች የሚደረስ ግዳጅ» ብላ ስትጠራው እናነባለን ዘና ከዚህም በመነሣት መንፈሳዊያን መጻሕፍት «ከወር አበባ ነዕታ ነበር ለማለት «ከግዳጅዋ ጠርታ ነበር» ይላሉ በዚህ ዘመን የሴቶች ግዳድ በብዙኃን ከክንድ ተለይቶ የሚታወቀው «የወር አበባ» በመባል ነው ሐ የወር አበባ የወር የተባለበት ምክንያት በየወሩ የሚታይ ስለ ሆነ በመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ አያስፈልገውም አበባ የተባለበት ምክንያት ግን ሴቶች ልጆች ራሳቸው በፅፅ በየወሩ የሚያዩት ደም በአበባው የሚወልዲቸው ልጆች ደግሞ በፍሬው ስለሚመሰሉ ነው ሩ ። ሕይወተ ወራዙት መሯሕ መኝ ፍቸረት ከመጽሐዴ ምሥጢሮ ጠቅሶ ከላይ ለተብራራው ሐሳብ የሚሆን መረጃ እንዲህ ሲል ይሰጣል «እስመ ዕፅ ይቀድሞ ለጽጌ ወይተልዎ ፍሬ ወለአንስትኒ ይቀድሞን ጽጌ ደመ ትክቶ ወይተልዎን ፍሬ ውሉድ» ይህም «ለአንድ ተክል አበባው ቀድሞ ፍሬው እንደሚከተል ለሴቶች ልጆችም በመጀመሪያ የወር አበባ ቀድሞ ይታያቸውና በኋላ ልጅ ለመውለድ ይበቃሉ» ማለት ነው በመጨረሻም «ወለዕፅሰ እምከመ ተነግፈ ጽጌሁ ወየብሰ ቆጽሉ ኢይትረከብ ፍሬ ላዕሌሁ ወለአንስትኒ እምከመ በጠለ ደመ ትክቶሆን በርስዓን ኢይረክባ ውሉደ እስመ ኀሰፈ መዋዕሊሆን ይላል ይህም ወደ አማርኛ ሲተረጎም አንድ ተክል አበባው ከረገፈና ቅጠሉ ከደረቀ በኋላ ፍሬ እንደማስገኝ ሴቶች ልጆችም በእርጅና ምክንያት ደም ከቆረጡ ወይም ካረጡ በኋላ መውለጃ ጊዜያቸው አልፏልና ልጅ ለማግኘት አይችሉም» ይላል ይህ ለምን እንደሚሆን የመጽሐፈ ምሥጢር ጸሐፊ ምክንያቱን ሲያስረዳ «አስመ ጽጌ ውእቱ ደመ ትክቶሆን» በማለት ይደመድማል ይህም «ሴቶች በየወሩ የሚያዩት ደም አበባ ነውና» ማለት ነው ከቪህም ሴቶች በየወሩ የሚያዩት ደም «የወር አበባ» መባሉን ብቻ ሳይሆን ለምን የወር አበባ እንደተባለም ጭምር እንረዳለን መጽሐፈ ሥነ ፈጥረት ዘዓርብ መ እውነኛ ጻድቅ የሚባለው ሰው ምን ዓይነት ምግባር ያለው ሰው እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ሲመሰክር እንዲህ ይላል «አደፍም መዳለባት ሴት ባይቀርብ እርሱ ጻድቅ ነው ፈጽሞ በሕይወት ይኖራል ይላል ጌታ አግዚአብሔር ብሷል» ሕዝ በዚህ ዐረፍተ ነገር ውስጥ አደፍ የተባለው የወር አበባ ነው ይህንኑ ቃል በግዕዙ ብንመለከት «ደመ ትክቶ» ሲለው እናነባለን ጨጨ መ ና የወጣቶች ሕይወት ጮ የወር አበባ ደመ ፅጌ ይባላል ደመ ፅጌ ማለት «የአበባ ደም» ማለት ነው ይህም ያበቡ ወይም በአበባነት ዘመን ያሉ ሴቶች የሚያስገኙት ደም እንደ ማለት ነውፅ መምህራነ ቤተ ክርስቲያን የወር አበባን «ደም» የሚሉበት ምክንያት የወንድ ዘር ካላገኘ ከማኅፀን ግድግዳ ፍራሽ ጋር በደም መልክ ስለሚፈስና የኋለኛ ው ማንነቱ ደምነት ስለሆነ ነው ይህ የማኅፀን ግድግዳ ፍራሽ በሥነ ሕይወት ትምህርት ክኦቫሪ ከዘር ከረጢት በየወሩ ከሚለቀቅ የወንድ ዘር ካላገኘ ኦቫ ሴቴ ዘር ወይም እንቁላል ጋር በየወሩ በደም መጳክ እንደሚፈስ ይታወቃል የወር አበባ መታየት ከጀመረበት ጊዜ አንሥቶ ሴቶች እስከሚያርጡበት ጊዜ ድረስ በየወሩ ይመጣል ይህ ልማደ አንስት በአርግዝና ወቅት ይቋረጥና ልጅ ከተወለደች በኋላ ጤናማ ሂደቱን ይቀጥላል ይህ ወርኃዊ ዑደት የሚጀምርበት የሚቋረጥበት ዕድሜና መታየት ከጀመረበት እስከሚቋረጥበት ድረስ የሚወሰደው ጊዜ ከሰው ወደሰው ይለያያል ስለሆነም በቪህ ጉዳይ መተከዝ በከንቱ መጨነቅ ነው የወር አበባ ሴት ልጅ ፈጣሪ ለመደበላት ፅጥፍ የሕይወት ሚና ማለትም ሚስትና እናት ለመሆን መድረሷን የሚያመለክት በመሆኑ ሳትከፋ በጸጋ ልትቀበለው ይገባታል ብኩ ሴቶች የወር አበባን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያዮ መደንገጥ መፍራትና መጨነቅ ይታይባቸዋል ሆኖም ጤናማ የሆነ የዕድገት እመርታ በመሆኑ ንጽሕናን ለመጠበቅ የሚያስችል ጥንቃቄ የሚያስፈልግ ቢሆንም የሚያሳፍርና እንደ ልዮ ነገር የሚታይ አለመሆኑን ማወቅ ይገባቸዋል ሕይወተ ወራዙት እንዲኖራቸው ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ይህን የሕይወት ጎዳና ያለፉበት በመሆኑ እናቶች ይመረጡ እንጂ አባቶችም ይህን በመሰለ ነገር ላይ ራሳቸውን ማዘጋጀት ይኖርባቸዋል ይህን ካደረጉ ልጆቻቸውን ከመደንገጥ ከመረበሽና ከመሳሰሉት ነገሮች ሊያድኗቸው ይችላሉ ልጆችም ይህን በመሰለ ጉዳይ ላደ ከማንኛውም ሰው ይልቅ ወላጆች እንደሚረዲቸው ዐውቀው በግልፅ ወላጆቻቸውን ማማከር ይኖርባቸዋል ራሔል «በሴቶች የሚደርስ ግዳጅ ደርሶብኛል» በማለት ለአባቷ ለላባ ስትነግረው ምንም እንዳላስፈራትፍ እንዳላሳፈራት ሁሉ ልጆችም ስለ ጉዳዩ በቂ ግንዛቤ ባይኖራቸው እንኳን ይህ ነገር ምንድር ነው። ቢያማክሩ መልካም ነው ዘፍ ወጣት ሴቶች የወር አበባን በተመለከተ የሚሰጡትን መንፈሳዊ ትምህርቶች መከታተል አበው መምህራንን መጠየቅና ከዚህ ጋር ተያይዘው የተሠሩትን የቤተክርስቲያን ሥርዓቶችን በሚገባ ማወቅ ይኖርባቸዋል በተጨማሪ የወር አበባን በተመለከተ ምርቱን ከግርድ እየለየ ለተመለከታቸው የሥነ ሕይወትና የሥነ ተዋልዶ መጸሕፍት መጠነኛ ጠቀሜታ አላቸው እመቤታችን ድንግል ማርያም በስአለት ተሰጥታ በቤተ መቅደስ እየኖረች ሳለ ለዐቅመ ሔዋን ስትደርስ አይሁድ እንደ ሌሉች ሴቶች አይተዋት ቤተመቅደሳችንን በልማደ አንስት ታሳድፍብናለች ብለው አስወጥተዋታል ይሁን እንጂ ከአናቷ ማኅፀን ጀምራ በመንፈስ ቅዱስ የተጠበቀች እመቤታችን ግን በዚህ ዓለም ለዕ ዓመታት ስትኖር ልማደ አንስት አላገኛትም ከእርሷ በቀር ግን ብ የወጣቶች ሕይወት ልማደ አንስተ ሳያገ ዓቀመ ሔዋንን የምታልፍ ጤናማ ሴ የለችም አትኖርምም የወር አበባ መቼት «መቼት» ማለት መቼናየት ማለት ነው የወር አበባ መቼት አለው መቼቱ አዳምና ሔዋን በኃጢአት ከወደቁ በኋላ ከገነት ውጭ ነው አዳምና ሔዋን በገነት በነበሩበት ጊዜ ምንም እንኳን በሔዋን ባሕርይ ደመ ጽጌ የነበረ ቢሆንም ደሟ በኣፍአ አታይም ነበር ፅፀ በለስን በለተው አዳምና ሔዋን ፈጣሪያቸውን በበደሉ ጊዜ ግን ሔዋን ደመ ዕፅ በለስን አፍስሳለችና «ወበከመ አድመውኪያ ለእንትኩ ዕፅ ከማሁ ድምዊ ለለወርት» በማለት ደሟ በየወሩ እንዲፈስ ፈጣሪ ፈረደባት ስለዚህ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሔዋን ከገነት ውጭ ሆና ስትኖር ደሟ በየወሩ ይፊስ ጀመሮ እንደሚታወቀው ዝናብ መዝነብ የጀመረው በምድር ላይ ኃጢአት እየበዛ መጥቶ እግዚአብሔር ዓለምን በጥፋት ውኃ እንድትጠፋ ካደረገ በኋላ ነው ከዚያ አስቀድሞ ውስጥ ለውስጥ በሚሄድ ጉም ምድር ትረሰርስ ነበር እንጂ ዝናብ አይዘንብም ነበር ከጥፋት ውኃ በኋላ ግን ጌታ እግዚአብሔር ክረምትና በጋን ለማፈራረቅ ለኖህ በገባለት ቃል ኪዳን መሠረት ዝናብ መዝነብ ጀመረ ዘፍ ከዚህ በኋላ ውስጥ ለውስጥ ያረካት የነበረው ውኃ ዝናብ ሆኖ እየመጣ ምድርን ከውጭ ያጨቀያት ጀመር ምድር ለሔዋን ምሳሌ ናት ሰው ምድር ይባላልፍ «እስመ አንተ ምድር ዘምድረ ለብሰ» የሚሉት መጽሐፍ ቅዱሳዊና መንፈላዊ ጥቅሶች ሰው ምድር ለመባል ምስክሮች ናቸው ዝናብ ደግሞ የወር አበባ ምሳሌ ነው ከውስጥ ሕይወተ ወራዚት ር ለውስጥ ይሄድ የነበረው ውኃ ከጊዜ በኋላ በውጭ ተገልጦ ምድርን ማጨቅየቱ በሔዋን ባሕርይ የነበረ ደም ከጊዜ በኋላ በአፍአ መታየት መጀመሩን ያስረዳል በዚህ ምስጢር መሠረት ሔዋን የወር አበባ ማየት የጀመረችው ከገነት ውጭ ነው ጊዜውም አዳምና ሔዋን የፈጣሪን ትዕፅዛዝ ተላልፈው ከገነት ከተባረሩ በኋላ መሆኑ ግልጽ ነው በወር አበባ ወቅት የሚያጋጥም የሕመም ስሜት ለዐቅመ ሔዋን የደረሰች ሴት ደመ ፅጌ በምታይባቸው ዕለታት የጡንቻና የአጥንት መልፈስፈስ ድካም ያጋጥማታል በተጨማሪም የጀርባ ወይም የወገብ ሕመም ሆድ ቁርጠት የምግብ መንሽራሸር ችግርና የምግብ ፍላጉት ማጣት ለመሳሰሉት የሕመም ስሜቶች ስለምትጋለጥ በአመጋገብና በቂ ዕረፍት በማግኘት ረገድ ምቾት ያስፈልጋታል በቂ ዕረፍት ማለት ተኝቶ መዋል ማለት አይደለም በወር አበባ ወቅት የሚኖረውን የሕመም ስሜት ለመቀነስ በቂ ዕረፍት ማግኘት እንደተጠበቀ ሆኖ ቀልጣፋ የተግባርና የእንቅስቃሴ ሰው ሆኖ መገኘት እንደሚያስፈልግ ባለሙያዎች ይስማሙበታል ከሚኖረው የሕመም ስሜት በተጨማሪ ትዝብት ላይ እስክ መውደቅ የሚያደርስ መቅበጥበጥና አንዳንድ ጊዜም የመደበር መደበትና በሆነው ባልሆነው በቀላሉ የመከፋት ሁኔታ ለንጸባረቅ ይችላል የወጣቶች ሕይወት ፎሆፕጥፃቡችት የሕመም ስሜቶችንና በጠባይ ላይ የሚከሰቱትን ለውጦች መረዳት በወር አበባ ላይ የሚገኙትን ሴቶች በሚገባ ለመንከባከብ ይረዳል በዚህ ወቅት የሚገኙ ሴቶችን መንከባከብ እንደሚገባ ከቀደሙት መጽሐና ቅዱሳዊ ታሪኮች መረዳት ይቻላል ላባ የተባለ ሰው የጠፋበትን ዕቃ በሚፈልግበት ጊዜ በወር አበባ ላይ ትገኝ የነበረችውን ልጁን ራሔልን ከተቀመጠችበት ቦታ ላለማስነሣት የተቀመጠችበትን ስፍራ ከመበርበር ተቆጥቧል በምን አውቆ ቢባል እርሷም አባትዋን «በፊትህ ለመቆም ስላልቻልኩ አትቆጣብኝ በሴቶች የሚደርስ ግዳጅ ደርሶብኛል» አለችው ስለሚል ከዚህ የይቅር በለኝ ቃሏ ያለችበትን ሁኔታ ለመገንዘብ ችሎ ነበር ዘና ይህ የላባ ታሪክ በወር አበባ ላይ ለሚገኙ ሴቶች ሌሉች ስዎች ሁሉ ማድረግ ያለባቸውን እንክብካቤ በግልጽ ያስረዳል የወር አበባ «ርኩሰት» ነውን። በአርግጥ በዘመነ ኦሪት የወር አበባ የርኩሰትና የመርገም ምልክት ነበር መጽሐፍ ቅዱስ በዘመነ ኦሪት የወር አበባ የምታይን ሴት ለመጥቀስ «በመርገምዋ ርኩሰት ሳለች አና «ባለ መርገም ሴት» ሲል ይገኛል ዘሌ ከወር አበባ የነጻችን ሴት ጅ ሕይወተ ወራዚት ንች ማርሮኩበችም ነጽጋነ ነበርና በማለት ይገልጻል ሳሙ እነዚህ ጥቅሶች በሙሉ የወር አበባ በዘመነ ኦሪት የመርገምና የርኩሰት ምልክት ነበር ያልነውን ለማጉላት በዋቢነት የማጠቀሱ ናቸው ይህ የሆነበት ምክንያት የወር አበባ የተከሰተው ሔዋን ደመ ፅፀ በለስን በማፍሰሷ ምክንያት እግዚአብሔር «ወበከመ አድመውኪያ ለዛቲ ዕፅ ከማሁ ድምዊ ለለወርጉ» ብሎ ከረገማት በኋላ በመከሠቱ ነው ትርጓሜውም «የዚህችን ፅፀ በለስ ደሟን እንዳፈሰሽ የአንቺም ደም በየወሩ ይፍሰስ» ማለት ነው ይሁን እንጂ የረከሰ በተቀደሰበት የተ ረገመ በተባረከበት በዚህ ሽ በአዲስ ኪዳን ዘመን የወር አበባን ርኩሰት ነው ማለት ቀርቶ መታሰብም የለበትም የወር አበባ ርኩስት መሆኑ ቀርቷልፎ ርኩሰት አይደለም ርኩስም አያሰኝም እኛ ባለንበት በዚህ በአዲስ ኪዳን ዘመን የወር አበባን ርኩሰት ነው ማለት ከባድ ኃጢአት ከመሆንም አልፎ ክህደት ይባላል በአዲስ ኪዳን ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፈጸመው ቤዛነት መርገምነቱና ርኩሰትነቱ ተወግዲልና አንድ መዘንጋት የሌለበት ነገር የወር አበባ ርኩሰት ባይሆንም አደፍ ነው አደፍ እዳሪ ነው ማለትና ርኩሰት ነው ማለት ከፍተኛ ልዩነት አላቸው ርኩሰት ውሳጣዊ ነው በንስሐ እንጂ በውኃ አይጠራም አደፍ ግን አፍአዊና በግዘፍ የሚታይ ነው ስለዚህ ውኃ ያጠራዋል እንደዚህም ሁሉ የወር አበባ አደፍ አዳሪ ነው ሲባል ሰውነታችን እንደሚያስወግዳቸው ማንኛውም ሌሉች ነገሮች አፍኣዊ ቆሻሻ ነው ማለት ነው የወር አበባ በሴቶች ባሕርይ ሳለ አንደ ቆሻሻ አይቆጠርም ሰውነት ሲያስወግደው ግን ይቆጠራል ለምሳሌ ዛሕል ንፍጥ ሽ ወጣቶች ሕይወት ንተ ምራቀ ዓይነ ምድር እዳሪ ላብ እነዚህ ሁሉ በሰው ባሕርይ በሰውነት ውስጥ ሳሉ ጠቃሚና አስፈላጊ ነበሩ ሰውነት ሲያስወግዳቸው ግን እንደ ጉድፍ ይቆጠራሉ የወር አበባም እንዲሁ ነው ዛሕል ንፍጥ ካፍንጫ ከወጣ እዳሪ ነው። ሴቶች ደመ ፅጌን በሚያዩበት ወቅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አራት ዋና ዋና ነገሮች እንዳይፈጸሙ በመንፈሳዊ ሕግ ተከልክለዋል አነዚህ ነገሮች ለምን እንደተከለከሉና ለመከልከላቸውም የሚቀርቡ መጽሐፍዊ መረጃዎች ተያይዞው ቀርበዋል ከሩካቤ የወር አበባን የምታይ ሴት ባለትዳር ከሆነች በደሟ ወቅት ምንም እንኳን ባሏ ቢሆንም ሩካቤ መፈጸም በመንፈሳዊ ሕግ አይፈቀድላትም የሕክምና ባለሙያዎችም ቢሆኑ በደም ወራት የሚደረግ ካቤ በአብዛኛው ለአባለ ዘር ለልዩ ልዩ ተላላፊ በሽታዎችና እንዲሁም ለልክፋት ለኢንፌክሽን በቀላሉ ለመጋለጥ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር ይናገራሉ በመንፈሳዊ አስተምህር ስንመለከተው ደግሞ የሰው ልጅ ከር ክቡር ነው ስለቢህ ሴት ልጅ በትክት በወር አበባ ላይ እያለች የወጣቶች ሕይወት ሩካቤን መፈጸም ክቡር ዘርን አዳሪ ከሆነ ደም ጋር ማዋሐድ ነውና ከባድ ኃጢአት ሆኖ ይቆጣራል መጽሐፍና ቅዱስ ሴት ልጅ ከግዳጅዋ ሳትነዛዓ የሚፈጸም ሩካቤን ሲከለክል እንዲህ ይላል «እርሷም በመርገምዋ ርኩሰት ሳለች ኀፍረተ ሥጋዋን ትገልጽ ዘንድ ወደ ሴት አትቅረብ ዘሌ ይህንን ሕግ ተላልፎ ኅጢአት የሠራ ሰው ስለሚገባው ቅጣት ሲናገር ደግሞ «ማንኛውም ሰው ከባለመርገም ሴት ጋር ቢተኛ ኅፍረተ ሥጋዋንም ቢገልጥ እርሷም የደሟን ፈሳሽ ገልጣለችና ሁለቱም ከሕዝባቸው መካከል ተለይተው ይጥፉ ይላል ዘሌ ትክቶ የወር አበባ ምንም እንኳን በአዲስ ኪዳን መርገም ወይም ርኩሰት ስላልሆነ በዚህ ወቅት ሩካቤ የሚፈጽሙ ሰዎች እንደ ኦሪቱ ዘመን በድንጋይ ተወግረውና በእሳት ተቃጥለው እንዲጠፉ ባይደረግም ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን በመተላለፋቸው በመንፈሳዊ ቅጣት በቀኖና መቀጣታቸው አይቀርም ምክንያቱም በወር አበባ ወቅት የሚፈጸም ሩካቤ በአዲስ ኪዳንም ክልክል ስለሆነ ነው የወር አበባን ጨምሮ ባልና ሚስት ሩካቤ ከመፈጸም የሚታቀቡባቸው ወቅቶችና ፅለታት በትዳርና ተላጽቆ መጽሐፍ በምዕራፍ ስምንት ላይ በሚገባ ተዘርዝረዋልና ያን ይመልከቱ ከመጠመቅ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ «ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቀት የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም። ምክንያቱም ሥጋ ወደሙ አጋፋሪ የለውም አይባልም መላእክት ካህናትና እያንዳንዱ ምእመን የሥጋ ወደሙ አጋፋሪዎች ናቸውና ማለትም ማንም በማይገባ መንገድ ሥጋ ወደሙን እንዳይበል ይቆጣጠራሉ ሆኖም ከላይ እንደተጠቀሰው አንዳንዶች ደፍረው ከደመ ጽጌ ያልነጹ ሴቶችን ቢታመሙ ይቁረቡ እስከ ማለት ድረስ ፈቃድ ከሰጡ እንዲጠመቁ መፍቀድ ለካህናት ቀላል ተግባር መሆኑን ያመለክታል ይኸው መጽሐፍ «ይሁን እንጂ ለሞት የምታሰጋ ብትሆን ነው እንጂ የማታሰጋ ከሆነ የቤተ ክርስቲያን ሕግ በሚያዘው መሠረት ወደ ቤተ ክርስቲያን አትገባም» በማለት አስተያየቱን ይደመድማል ስለዚህ ይህን የመሰለ ፈቃድ በጸና ለታመሙ እንጂ ውለው አድረው ለመጠመቅ ፋታ ላላቸው ሁሉ አለ መሆኑን ልብ ማለት ይገባል ከመቁረብ ምንም እንኳን ለቁርባን የሚያስፈልገውን ቅድመ ዝግጅት ያጠናቀቁ ቢሆኑም ሴቶች ከደመ ፅጌ ሳይነጹ ሥጋ ወደሙ መቀበል አይችሉም ይህን ሥርዓት ተላልፎ ሴቶችን ከወር አበባ ሳይነጹ ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዲገቡና ሥጋውና ደሙን አነዲቀበሉ ያደረገ ቢኖር ዲያቆንም ሆነ ቄስ ከክህነቱ አንዲሻር ፍትሐ ነገሥት እንዲህ ሲል ይደነግጋል «ወለእመ ተዓደጦ ሂ እምቀሳውስት ወዲያቆናት ወአብአ ብእሲተ ትክተ ኅበ ቤተ ክርስቲያን ወመጠዋ ቁርባነ በመዋዕለ ትክቶዛ ይደቅ እመዓርጊሁ» ይህ ዐረፍተ ነገር «ከግዳጅዋ ያልነጻችውን መ መ መ መ ው መ የወጣቶች ሕይወት ሼት በደሟ ወራት ከቤት ክርስተያን አንብኾ ሥጋውን ደመን ያቀበላት ከመዓርጉ ይሻር» ማለት ነው ፍትነጊፅ ዘሌ ስለዚህ ሴቶች ከወር አበባ ሳይነጹ ሥጋውንና ደሙን መቀበል አይኖርባቸውም ይህን በተመለከተ የመጽሐፉ አስደናቂ አገላለጽ ደግሞ «እቴጌም ብትሆን ማለቱ ነው «አቴጌም ብትሆን» ማለት የንጉሥ ወይም የንግሥት እናት ወይም ራሷ ንግሥት ብትሆንም እንኳን ከደሟ ሳትነጻ ሥጋውና ደሙን ልትቀበል አትችልም ማለት ነው አገላለጹ ሥርዓቱ ጽኑ መሆኑን ያስረዳል ስለዚህ ሥጋ ወደሙን መቀበል የጓጓንበት ታላቅ በዓል ቢኖር ሰርግ ወይም ሌላ ታላቅ ጉዳይ ቢኖርብንም በምንም አመካኝተን ቢሆን በወር አበባ ላይ ሳለን መቁረብ ሥጋውንና ደሙን መቀበል ኣንችልም ከማንኛውም የኛ ጉዳይ ስለ ሥጋ ወደሙ የተሥራው ሥርዓት ይበልጣልና ስለዚህ በቁርባን የሚጋቡ ሰዎች የሰርግ ቀናቸውን ከመወሰናቸውና የሰርግ ዝግጅት ከመጀመራቸው በፊት የሴቷን የወር አበባ ዑደት ለይቶ ማወቅና ከሰርግ ቀኗ ጋር አንድ እንዳይሆን መጠንቀቅ አለባቸው ስለምን ቢባል በወር አበባ ላይ ያለች ሴት በምንም ዓይነት ማስተዛዘኛ ለመቁረብ ስለማይፈቀድላት ነው ፈ ቤተ መቅደስ ከመግባት ሴት ልጅ መዋዕለ ንጽሕናዋን ሳትፈጽም በደመ ጽጌዋ ሳለች ወደ ቤተመቅደስ እንዳትገባ ሥርዓት ተሠርቷል ከግዳጅዋ ከነጻች በኋላ ገላዋን ታጥባ ትገባለች ፍትነጊአን ሠለስቱ ምዕት በድጋሚ «ሐራስ ወትክት ኢትባእ ውስተ ቤተ ክርስቲያን በማለት መዋዕለ ንጽሕናዋን ያልፈጸመች ወላድና ከደመ ጽገዋ ያልነጻች ሴት ቤተ መቅደስ እንዳትገባ አዘዋል ፌዴ መ ቼክ ሕይወተ ወራዙት ሙመዝሸዝቤርር አጸባ ላይ ያለች ሴት ጠደ ቤተ ክርስቲያን አትግባ ማለት ቤተ ክርስቲያን አትሂድ ማለት አይደለም ቤተ ክርስቲያን ሄዳ የመጀመሪያውን ቅጽር አጥር ከገባች በኋላ በመጠለያና በገረገራ ውስጥ ሆና ትጸልይ ትማር ማንኛውንም መንፈሳዊ ነገር ትከታተል እንጂ ወደ ቤተ መቅደስ ተደፋፍራ አትግባ ማለት ነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሚያስተምርበት ጊዜ ጻፎችና ፈሪሳውያን በምንዝር የተያዘችን ሴት ወደ እርሱ አምጥተው በመካክልም እርሷን አቁመው መምህር ሆይ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች» ማለታቸው በግልጽ ተጽፏል ዮሐ ይልቁንም በቁጥር እና ላይ የተጻፉት «ወደ ቤተ መቅደስ ደረሰ» እና «ኢየሱስም በመቅደስ ሲያስተምር» የሚሉት ሐረጎች ይህ ታሪክ የተፈጸመው በቤተ መቅደስ መሆኑን በጉልህ ያሳያሉ በዘመነ ኦሪት እንኳን ያመነዘረ ሰው ይቅርና በትዳሩም ቢሆን ሩካቤ የፈጸመ ሰው ዕለቱን ወደ ቤተ መቅደስ መግባት አይችልም ነበር ታዲያ ይህች ሴት ስታመዝር ተገኝታ ተይዛ ሳለ በቤተ መቅደስ ያውም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት በክስ ለመቆም እንዴት ቻለች። የወር አበባ ርኩሰት አለመሆኑ ከላይ በሚገባ ተብራርቷል ታዲያ ርኩሰት ካልሆነ በዚህ ወቅት ሴቶች ወደ ቤተ መቅደስ አንዳይገቡ ሥርዓት የተሠራው ለምን ይሆን። ለዚህ ጥያቄ መልስ ሊሆኑ የሚችሉ ዋናዋና ነጥቦች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው በወር አበባ ወቅት ድካምና ልዩ ልዩ የሕመም ስሜቶች እንደሚከሰቱ ከላይ በቂ ማብራሪያ ተሰጥቷል ቤተ ክርስቲያን ደግሞ ወዲህና ወዲያ ሳይሉና ሳይንቆራጠጡ መንፈሳዊውን ሥርዓተ ጸሎት ማድረስ እንደሚገባ የሚያስረዳ ሥርዓት አላት ሆኖም በወር አበባ ላይ የሚገኙ ሴቶች በሚሰማቸው ሕመም ምክንያት ጉንበስ ቀና በማለትና በመንቆራጠጥ የሴላውን ጸሎጸኛ ልቡና እንዳያውኩና ራሳቸውም ምቾቹቾት እንዳያጡ በማሰብ ከቤተ መቅደስ እንዳይገቡ ተከልክለዋል በዚህ ዓይነት የሕመም ስሜት ላይ ሆኖ ሕሊናን ሰብስቦ በተረጋጋ መንፈስ መጸለይ እጅግ ያስቸግራል በእርግጥ በወር አበባ ወቅት ሕመም የማይሰማቸው አንዳንድ ሴቶች መኖራቸው ቢታወቅም ሥርዓት የሚሠራው ብዙኃኑን ከግምት በማስገባት መሆኑን መዘንጋት የለበትም ስለዚህ በወር አበባ ላይ የሚገኙ ሴቶች በሚሰማቸው ሕመም ምክንያት ተረጋግተው የማይጸልዩ የማያስቀድሱ ወዘተ ከሆነ ወደ ቤተ መቅደስ ለምን ይገባሉ። ፋፈ በብዙ ክርስቲያኖች ዘንድ መንፈሳዊ ሥራ በስሜትና በልማድ ይሠራል በዚህ መልኩ ሥራን መሥራት አአምሮን ያለ ፍሬ ያስቀራል ልማድና ስሜት በማስተዋል ወደ ተግባር መቀየር አለባቸው እንጅ በልማድነታችው ሲዘልቁ ጉዳት አላቸው አንዳንድ ጊዜ ከየት አንደ ጀመርንና የት መፈጸም እንዳለበን ሳናስተውል በልማድ የምንጸልይበት ገዜ አለ ሌላ ጊዜ ደግሞ ከልማድ የተነሣ የድርጅቶችንና የትምህርት ቤቶችን ሰፊ ደጅ አፍ እንደ ቤተክርስቲያን ቆጥረን አማትበን የምንሣለምበት ጊዜ አለ ይህ የሚሆነው ክልብ ሳንሆን ስንቀርና በልማድ አማካኝነት ነው በወር አበባ ወቅትና በሌሎች ክስተቶች ወደ ቤተክርስቲያን እንዳንገባ መከልከላትን ከልማድ ወጥተን በአእምሮ እንድንመላለስ ይረዳል መሄ መግባት መቼ አለመግባት እንዳለብንና ለምን እንደማንገባ ማሰብ ራስን ለመመርመር የሚያግዝ መንገድ ነው ራሳችንንና ያለንበትን ሁኔታ መርምሮ ማወቅ ደግሞ ትልቅ ጥቅም ነው ሕይወተ ወራዙት በጽኛሮዊጥ ግአብሔሮ የሚመለ ስዎች ቤት ኦግዚአብሔር አለመሄድንም ክተለማመዱ ቀልጠው ይቀራሉ ልማድ በልማድ ይሸነፋልና ነገር ግን ለምን እንደሚመላለሱ ምክንያቱንና ጥቅሙን እያስተዋሉ ከልማድ ወጥተው በማስተዋል የሚመላለሱ ሰዎች ግን «በእግዚአብሔር ቤት አንደተተከለና አንደለመለመ የወይራ ዛፍ ይሆናሉ» መዝ ወደ ቤተ መቅደስ እንዳንገባ የተከለከልንባቸው ወቅቶችና ሁኔታዎች እንደ ሱስ በልማድ ብቻ ወደ ቤተ መቅደስ እንዳንጓዝ ከልማድ ያወጡናል በአንጻሩ በማስተዋል እንድንመላለስ ያደርጉናል ብንሄድ የምናገኘውን ጥቅም ባንፄድ ደግሞ የሚቀርብንን ጸጋ ዓይናችንን ገልጠው የሚያሳዮን እነዚህ ሥርዓቶች ናቸው እናታችን ሔዋን ደመ ዕፁ ብለስን በማፍናሰሷ ምክንያት ክገነት ተባረረች ደሟም በየወሩ እንዲፈስ ተፈረደባት ነገር ግን ከአርሏ አብራክ ከተገኘች ከድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ተሰቅሉ ደሙን በማፍሰሱ መርገም ተወገደ ዛሬ ሴቶች በወር አበባ ምክንያት ወደ ቤተ መቅደስ ከመግባት ሲከለከሉ የቀደመ ታሪካቸውን ያስታውሳሉ ራሳቸውን በመውቀስም ትትት ይሆናሉ ተመልሰውም ወደ ገነት እንዲገቡ በፈጣሪ የተደረገላቸውን ውለታ በማስታወስ ፈጣሪን ያሠሰግናሉ ስለዚህ በወር አበባ ወቅት ወደ መቅደስ መግባት መክልከሉ የቀድሞውን ዘመን ለማስታስ ይረዳል ማለት ነው ቤተ መቀደስ የገነት ምሳሌ ናት እናታችን ሔዋን ከአዳም ጋር ለሰባት ዓመታት በገነት ስትኖር የወር አበባ አታይም ነበር ቤተ መቅደስ ለገነትምሳሌ መሆዒ የተሟላ አንዲሆን የጦር አበባ የምታይ ሴት ወደ ቤተ መቅደስ አትገባም የወጣቶች ሕይወት ሙመመሙትገስእ ነፍስ ኀበ ፈጣሪፃ ወታቀድም ሰጊደ ለልዑል» እንደ ተባለው «ነፍስ ወደ ፈጣሪዋ ትመለሳለች ያን ጊዜ አስቀድማ ለልዑል እግዚአብሔር ትስግዳለች» ይኽችውም ነፍስ ጻድቅ የሆነች እንደሆነ ከልካይ ሳይኖርባት ወደ ፈጣሪዋ ገብታ ቀርባ ትሰግድና የተዘጋጀላትን ክብር ትወርሳለች ነገር ግን የኃጥእ ሰው ነፈስ የሆነች እንደሆነ በሩቅ ሰግዳ ትመለሳለች እንጂ ወደ ፈጣሪዋ አትገባም እንደዚሁም ሁሉ በዚህ ዓለም ወደ ቤተ መቅደስ ለመግባት የማያስችል ማንኛውም እክል ያገጠመው ሰው ቅጽረ ቤተ ክርስቲያን ብቻ አልፎ ገብቶ ይሳለምና እጅ ነሥቶ ይመለሳል እንጂ ዐጠደ በ መቅደስ ተደፋፍሮ ሊገባ አይገባውም ትምህርተ ኅቡአት ትርንሜ ወደ ቤተ መቅደስ ከማያስገቡ እክሎች መካከል ደግሞ የወር አበባ አንዱና ዋነኛው ነው ሰው ላልያዘውና ላላገኘው ነገር ጉጉ እንደሆነ ሁሉ የጓጓለትንም ነገር ያገኘ አንደሆነ ቶሎ የሚሰለች ፍጡር ነው ስለዚህ ወደ ቤተ መቅደስ እንዳንገባ በምንከለከልበት ጊዜ ትላንት የገባንበትን ቤተ መቅደስ ከመሰልቸት ይልቅ በአዲስ መልኩ ገብቶ ለማስቀደስ እንድንጓጓ ያደርገናል ስለዚህ ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ ማስቀደስ ብርት እንዲሆንብንና እንድንጓጓ ለማድረግ ይህን የመሰሉ ሥርዓቶች ያላቸውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ መረዳት ይግባል በአርግጥ በማስተዋልና በመረዳት ከሆነ ተግቶ ወደ ቤተ መቅደስ መመላለስ አይሰለችም ነገር ግን ይህ ማስተዋልና ትጋት በሁሉ ዘንድ አይገኝምና ስለ ሥጋ ድካም ሲባል እንደዚህ ዓይነት ሥርዓቶች ተሠርተዋል በነቢህም ሥርዓቶች ካጽኑ ሰው ይልቅ ስልቹ ሰው በይበልጥ ተጠቃሚ ይሆናል ይህ ሥርዓት ስልቹ ሰውን በናፍቀት ወደ ቤተ አግዚአብሔር እንዲገሠግስ ያደርገዋል ስልቹ ያልሆነ ሰው ግን ምንም አንኳን ልዩ ልዩ አእክሉች ወደ ቤተ መቅደስ ሕይወተ ወራዙት አ። ሰው በቤተ መቅደስ ሲኖር በፍርፃት በቅድስና በፅኑ አምነትና በማስተዋል መሆን አለበት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሉስ ለመንፈስ ትዱስ ልጁ ለጢሞቴዎስ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር አንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ አጽፍልዛለሁ ያለው ታል ይህን « የወጣቶች ሕይወት ያረጋግጣል ዘጢሞ ስለዚህ ከመሥዋዕት መታዘዝ ይበልጣል» ብለን በወር አበባ ወቅት ተደፋፍሮ ቤተ መቅደስከመግባት ብንቆጠብ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት» እንዴት መኖር እንደሚገባ በደንብ ተረድተናል ያሰኛል ቤተ ክርስቲያን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «ሕግና ነቢያትን ልሽር አልመጣሁም» ማቴ ባለው መሠረት በመሥዋዕተ ኦሪት መሥዋዕተ ወንጌልን ተክታ በደመ ክርስቶስ ታድላ የምትኖር የአዲስ ኪዳን ሙሽራ ናት ፈጣሪዋ እንዲያልፉ ያደረጋቸውን አሳልፋ ያጸናቸውን ደግሞ አጽንታ ትኖራለች ነገር ግን መዋዕለ ንጽሕ ያልፈጸመች ሴት በወር አበባ ላይ ሳለች ወደ ቤተመቅደስ አትግባ የሚለውን ሥርዓት ኦሪታዊነት» ነው በማለት የሚነቅፉ መምህራን ነን ባዮች ፍርዛተ እግዚአብሐርን ከምዕመናን ልቡና ለማራቅ ሲሯሯጡ ይገኛሉ ምዕመናን ግን ከእንደነዚህ ዓይቶቹ «የምን አለበት» መምህራን ኑፋቂ መጠንቀቅ በስሜትና በአጉል ፍልስፍና እየተፍገመገሙ ወደ ክህደት ዐዘቅት ከመውደቅ ራስን ማዳን ይጠበቅባቸዋል በሥርዓትና በአግባብ መኖር የማይዋጥላቸው አንዳንድ ሰዎች « በወር አበባ ላይ የምትገኝ ሴት ወደ ቤተ መቅደስ አትግባ የሚለው ሥርዓት የተሠራው በድሮ ጊዜ ንጽሕናን ለመጠበቅ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ ስላልነበረ ነው አሁን ግን ንጽሕናን ለመጠበቅ የሚያስችሉ ቴክኖሎጂ ያፈራቸው ልዩ ልዩ መገልገያዎች ስላሉ እነርሱን እየተጠቀምን ቤተ መቅደስ ብንገባ ምን አለበት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact