Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

መጽሐፈ ምሥጢር ፱.PDF


  • word cloud

መጽሐፈ ምሥጢር ፱.PDF
  • Extraction Summary

ዘፍዘ ወካዕበመ ርኢኬ ኀበ ሄሮድስ ንጉሠ ገሊሳ ዘገብረ በዓለ በዕለተ ልደቱ ወአምስሐ ምዕራፍ ፃያ ስድስት የቀዳሚት ሰንበት ምንባብ ሰማይን እንደ ድንኳን በዘረጋው ምድርን በውዣፕች ላይ ባጸናት ፀሐይንም መላእክ ትንም ፈጠረበሁለተኛይቱም ቀን አግዚአብሔር ከላይ ባለውና ከበታች ባለው ውኃ መካከል የሚለየውን የሚታይ ሰማይ ፈጠረ በሦስተኛው ቀን ከሰማይ በታች ያሉትን ውኖች በመከማቻ ሥፍራ ሰበሰባቸው የብስም በውዣች መወገድ ተገለጠች የሚዘራውን ዘር የሚያብቡትንም ዕፅ ዋት የሚያፈራውን ዛፍ ቡቃያዎችንም ቁጥቋጦ ዎችንም ሁሉ በየወገኑ አበቀለች ዘፍ በአራተኛይቱ ቀን እግዚአብሐር ለዘመ ንና ለቀን ለሰንበታት ሱባዔና ለኢዮቤል ዑደቶች ምልክት ሊሆኑ ፀሐይና ጨረቃን ክዋክብትንም ፈጠረስለዚህም ነገር የጥንተዮንን መገኛ በረቡዕ ቀን ያደርጉታል ጥንተዮንም ማሰት የብርን መገኛ መጀመሪያ ማለት ነው ዘፍ አምስተኛውም ቀን እግዚአብሔር ሌሎችን አራዊት በየወገናቸው በየመልካቸው እንድታወጣ ምድርን አዘዛትከሁሉም በኋላ የሰ ውን ልጅ በመልክና በምሳሌው ፈጠረውበፊቱ ም የሕይወትን እስትንፋስ እፍ አለበትራሥራው ንም ሁሉ ፈጽሞ በሥርዓት በሥርዓት አኑሮ መጽሐፈ ምሥጢር ከግብፅ ምድር የመውጣታቸው መታስቢያ ነው ።ቂጣ መብላትም ግብጻውያን ለማስወጣት አስቸኩለዋቸዋልና ሕዝቡ ሊጡን ሳይቦካ በልብሳቸው ቋጥረው ለፋሲካ ስለያዙ ለሰው ታዘዘ ስለዚህም በሚያዚያ ወር ከአስ ራአራተኛው ቀን እስከ ፃያአራተኛው ቀን ቂጣ መብላት ለእስራኤል ልጆች ሥርዓት ተሠራ ስለዚህምየአይሁድ ፋሲካ ላምንት ከሰሙነ ሕማ ማት ከእኛም ፋሲካ ሳምንት አይወጣም እነሆ እርሷን ማክበር አልጠፋም ሐዋርያት አንዲቱ የመከራ አንዲቱ የትንሣኤ በሆኑ በእኒያ በሁለቱ ሳምንታት እንዳንሠራባ ችው አዝዘዋልና ከሆሳዕና እሑድ ቀድሞ አይ ሆንም ከፋሲካም ዋዜማ በኋላ አይሆንም ስለዚህ ኢሳይያስ ሰባት ሴቶች አንዱን ወንድ ይይዙታል እህላችንን እንበላለን ያሉትም በግ ብጽ ምድር የተለወሰ የቂጣ ዱቄት ያለ ወንድ ዘር እርሾ ከብቻዋ ከድንግል ለነሣኸው አዲስ ሥጋህ ቂጣ በምሳሌ ይጠቅመናል ስለዚህ ጳውሎስ ክርስቶስ በፋሲ ካችን ተስቅሏልና አሁንም በዓላችሁን ኣድርጉ ከብንያም ነገድ የሆነ ፈረሳዊ ጳውሎስም አይሁ ዳዊ ነውና አለ። በመለኮት ወጌልም እንዲታዘዘ ጌታ ሰይፋን የማያነሳ ሁሉ በሰይፍ ይሙት ብላልና በእግዚአብሔር እጅ የዓመፃ ሚዛን የለምና የከበረችኦሪት ለራስህ ሁለት መሥፈሪያ አንድ የሚበልጥ አንድ የሚያንስ አታድርግ እንዳለች እግዚአብሔር ለሰው የዓመፃን ሚዛን ከአለከለ እንደምን በእርሱ ዘንድ የሽንገላ መሥፈሪያ ይገኛል ሕዝቅኤልም የአባት ነፍስ እንደሆነ የልጅም ነፍስ እንዲሁ ነው አለ ሀ እግዚአብሔርም ስለእስራኤል ሥቃይ የግብጽን ሰዎች በተበቀላቸው ጊዜ ለታላ ላቆቻቸው ለችግረኞቻቸውም አላዳላም እግዚአ ብሔር በመንግሥት ዝፋን ከተቀመ ጠው ከፈር ፆን የበኩር ልጅ ጀምሮ በወፍጮ አጠገብ እስከ ምትመጣዋ ሴት አገልጋይ በኩር ድረስ የግብጽን ምድር በኩር ሁሉ ቀሰፈ በወንጌል ስለጠፋው የሞት ቅጣት ፍርድ መቅረትም ሐዋርያት እኛ ንም በታላቁ ሊቀካህናት በኢየሱስ ክርስቶስ ተቀ በልኸን ክሰይፍና ከረሀብም ታደግኸን መገብኸን አጠገብኸንም ከክፉ የአንደበት ደዌም ፈወስኸን አሉ ከሰይፍና ክረሀብ አዳንኸን ማለታቸው ስለኦሪት የሞት ፍርድ መውጣት ነው ከረሀብ ያሉትም ረሀብን የምታመጣ ዓመተ ኅድገትን ጊዜ በመቁጠርም ፈንታ እግዚአብሔር የትንሣ ኤውን መታሰቢያ ሰጠ ይህችውም እሑድ ሰን በት ናት የሚጠቀልላቸው ከዚህ ወደዚያ ከሁለ ተኛው ወደሦስተኛው የሚያዘዋውራቸው የዓመ ተ ኅድገት የቀኖቿ ቁጥር ሦስት መቶ ስድሳ አራት ቀን ነው።

  • Cosine Similarity

ወይቤሉ እግዚአብሔር ለሙሴ እስከ ማእዜ ተዐብዩ ትእዛዝየ ወሰሚዐ ሕግየ ወርእዮ እግዚአብሔር ወሀበክሙ ዘዕለተ ሰንበት ወበእንተዝ ወሀበክሙ በዕለተ ዓርብ ምሳሐ ለክለዔ ዕለት ወይንበር ብእሲ ውስተ ማኅደሩ ኢይፃኦ አእምንባሪሁ አመ ዕለተ ሰንበት ወአሰንበተ ሕዝብ በዕለተ ሰንበት ዘጸ ወካዕበ ይቤ በኦሪት ዘፀአት ወነበቦ ኦግዚአብሔር ለሙሴ ወይቤሎ አንተኒ አዝዞሙ ለደቂቀ እስራኤል ወበሎሙ ዑቁ ከመ ትዕቀቡ ስንበትየ አስመ ትእምርት ውእቱ በኀቤየ ወንጎቤክሙ ወትውልድክሙኒ ከመ ታእምሩ ከመ አነ ውእቱ እግዚአብሔር ዘእቄድሰክሙ ወዕቀቡ ሰንበትየ እስመ ቅድስት ለክሙ ወዘአርኩሳ ሞተ ለይሙት ኩሉ ዘይገብር ባቲ ግብረ ለትሠሮ ይእቲ ነፍስ እምሕዝባ ሰዱሰ ዕለተ ትገብር ግብረከ ወበሳብዕት ዕለት ሰንበት ዕረፍት ቅድስት ለእግዚአብሔርኩሉ ዝይገብር ግብረ በዕለተ ሰንበት ሞተ እመዊት ለይሙት ወይዕቀቡ ደቂቀ እስራኤል ሰናብተ ከመ ይግበርዎን በድሮሙ ሥርዓት ይእቲ ለዓለም ሊተ ወለደቂቀ እስራኤል ተአምር ውእቱ ዘለዓለምእስመ በሰዱሰ ዕለት ገብረ እግዚአብ ሔር ሰማየ ወምድረ ወበሳብዕት ፅለት ፈጸመ ወአዕረፈ ወወሀቦ ለሙሴ ሶበ ፈጸመ ተናግሮ ምስሌሁ በደብረ ሲና ክልዔ ጽላተ ዘትእዛዝ ጽላተ ዘእብን ጽሑፋተ በአጸብዐ እግዚአብሔር ዘጸ ወ ሟ ወካዕበ ትቤ ቅድስት ኦሪት ወአስተ ጋብኦሙ ሙሴ ለኩሉ ማኅበሮሙ ለደቂቀ እስ ራኤል ወይቤሎሙ ዝንቱ ውእቱ ነገር ዘይቤ እግዚአብሔር ከመ ትግበርዎ ሰዱሰ መዋዕለ ትግ በሩ ግብረክሙወበሳብዕት ዕለት ዕረፍት ቅድስ ት ሰንበት ዕረፍቱ ለእግዚአብሔር ኩሉ ዘይገብር ባቲ ግብረ ለይሙት ወኢታንድዱ እሳተ በውስተ አብያቲክሙ ወማኅደሪክሙ በዕለተ ሰናብትየ። ዳግመኛም በኦሪት ዘጸአት እግዚአብሔርም ሙሴን ተነጋገረው አለውም አንተም የእስራኤልን ልጆች ሰንበቴን ትጠብቁ ዘንድ ዕወቁ በእኔና በእናንተ በልጆቻችሁም መካ ከል የምቀድሳችሁ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ታውቁ ዘንድ ምልክት ነውና ሰንበቴን ጠብቁ ለእና ንተ የተቀደሰች ናትና ያረከሳትም ሞትን ይሙት ሥራ የሚሠራባትም ሁሉ ያች ነፍስ ከወገኖቿ ተለይታ ትጥፋስድስት ቀን ሥራህን ሥራ ሰባተኛዋ ቀን ግን ለእግዚአብሐር የተቀ ደስች የዕረፍት ሰንበት ናት በሰንበት ቀን ሥራ የሚሠራ ሁሉ ሞትን ይሙት የአስራኤል ልጆ ች እሽቅድምድማቸውን ሊያደርጉባቸው ለንበ ቶቼን ይጠብቁ የዘላለም ሥርዓት ናት ለእኔና ሰአስራኤል ልጆችም የዘላለም ምልክት ናት እግዚአብሔርም በስድስት ቀን ሰማይና ምድርን ፊጥሯልና በሰባተኛይቱም ቀን ሥራውን ፈጽሞ አርፏልና አለውክእርሱም ጋር መነጋገሩን በፈጸመ ጊዜ ለሙሴ በደብረ ሲና በእግዚአብሔር ጣቶች የተጻፈባቸውን ከድንጋይ የሆኑ ሁለቱን የትእዛዝ ጽላት ሰጠው ዘጸ ቋወ ዳግመኛም የከበረች ኦሪት እንዲህ አለች ሙሴም የእስራኤልን ጉባኤ ሁሉ ሰበሰ ባቸው አላቸውም እግዚአብሔር ስድስት ቀን ሥራችሁን አንድትሠሩ የተናገረው ነገር ይህ ነውበሰባተኛይቱ ቀን ዕረፍት ይሁን እግዚአብ ሔር ያረፈባት የተቀደሰች ሰንበት ናትሥራም የሚሠራባት ሁሉ ይሙት በሰንበቶቼ ቀን በቤታ ችሁ በማደሪያችሁ እሳት አታንድዱዘጸ ጹያ ሮ መጽሐፈ ምሥጢር ወ ወዓዲ ይቤ በኦሪት ዘሌዋውያን ወነበቦ እግዚአብሔር ለሙሴ ወይቤሎ ንግሮሙ ለደቂቀ እስራኤል ወበሎሙ በዓላቲሁ ለእግዚአ ብሔር ዘሰመየክሙ በቅዱስ አስማተ ዝንቱ ውእቱ በዓላትየ ሰዱስ ዕለተ ትገብር ግብረከ ወበሳብዕት ዕለት ሰንበት ይእቲ ዕረፍት ቅድስት ተሰምየት ለእግዚአብሔር ኩሎ ግብረ ኢትግበሩ እስመ ሰንበቱ ለእግዚአብሔር ይእቲ በኩሉ በሐውርቲክሙ ዓዲ ይቤ ኀበ ካልእ ገጸ መካን ፅቀቡ ሰንበትየ ወፍርሁ እምነ ቅድሳትየ እስመ አነእግዚአብሔር ወካዕበ ይቤ እስመ አነ እግዚአብሔር ለእመ ሖርክሙ በትአዛዛየ ወዐቀብክሙ ኩነኔየ ወገበርክምዎ እሁበክሙ ዝናመ በዘመኑ ወምድርኒ ትሁብ እክለ ወዕፀወ ገዳምኒ ይሁቡ ፍሬሆሙ ወይትረከብ ማእረር ምስለ ቀስም ወቀስምኑ ይትረከብ ለክዝርእ ወትበ ልዑ እክለክሙ ለጽጋብ ወዓዲመ ይቤ በገጸ መጽሐፍ ዝሌዋውያን ይእተ አሚረ ይዔድማ ለምድር ሰናብቲፃ በኩሉ መዋዕለ ሙስናዛ ወአ ንትሙኒ ትሄፄልዉ ውስተ ምድረ ጸላዕትክሙ ወይእተ አሚረ ታሰነብት ምድር በከመ ኢአሰን በተት በሰንበትክሙ አመ ሀለውክሙ ትነብሩ ውስቶታ ወለእለ ተረፉኒ እምኔክሙ አመጽእ ድንጋጹ ውስተ ልቦሙ በምድረ ርስቶሙ ወካዕበ ትቤ ቅድስት ኦሪት በውስተ ገጸ መጽሐፍ ዘትልቀሩ ወሀለዉ ደቂቀ እስራኤል ውስተ ገዳም ወረከቡ ብእሴ እንዘ ይዔልድ ዕፀወ በዕለተ ሰንበት ወአምጽአም እለ ሳመዎች ወደ ሙሌና ወደ አሮን ወደ እስራኤልም ረከብዎ ኀበ ሙሴ ወአሮን ወኀበ ኩሎሙ ተዓይኒሆሙ ለደቂቀ እስራኤል ወአውዓልዎ ውስተ ሙዓል እስመ አልቦ ዘኩነኑ ዘከመ ይሬስይዎ። ወነበቦ እግዚአብሐር ለሙሴ ወይቤ ሎ ሞተ ለይሙት ውእቱ ብአሲ ወይ ገርዎ በእብን ኩሉ ተዐይን ወአውጽእዎ አፍኣ ኩሱ ተዐይን እምትዕይንት ወወገርዎ በከመ ይቤሎ እግዚአብሔር ለሙሴትእዛዛሰ ለኦሪት ዘአዘዘት ውስተ ገጸ መጽሐፍ ዘፀአት እስመ ዘአርኩሳ ለሰንበት ሞተ ለይሙት ዘጸ ቋድጸያቫ ያዳ በእንተ ምንት ትቤ ቅድስት ኦሪት ዘጉትልጐሩ ወአውዐልዎ ውስተ ሙዐል ወአልቦ ዘኩነኑ ዘከመ ይሬሰይዎም እስመ እምቅ ድመዝ ኢተቀትለ ሕዝብ በእንተሥዒረ ሰንበት ወበእንተዝ ገብሩ ሎቱ ማኅሠሠ ኀበ እግዚአ ብሔር እመይምሕክ ወባሕቱ ጸንዐት ላዕሌሁ ፍዳ እግዚአብሔር ወአዘዘ ከመ ይትወገር በአብን ከመ ይፍርሁ ካልአን እስመ ይቤ እግዚ አብሔር እስመ ትእምርት ለክሙ ውእቱ ማአከሌየ ወማእክሌክሙ ወማእከለ ትውልድ ክሙ። እግዚአብሔር በእኔና በእናንተ በልጆቻ ችሁም መካከል ለእናንተ ምልክት ነው ብሏ ና ሮ መጽሐፈ ምሥጢር ቋ ምንት ውእቱ ትእምርት ዘማእከለ እግዚአብሔር ዘእንበለ ባሕቲቱ ከመ ይትአመር ከመ ፈጣሬ ዓለም ዘበሰማይኒ ወዘበምድርኒ በእላንቱ ሰዱስ መዋዕል ወፈጺሞ ኩሎ አዕረፈ በሳብዕት ዕለት ወእንበይነዝ ባረካ ወቀደሳ ወአጽደቃ ወአንጽሓ ዘእግዚአብሔር ባረክ መኑ ይረግማ ዘእግዚአብሔር ቀደሳ መኑ ያረኩሳ ዘእግዚአብሔር አጽደቃ መኑ ያኃጥኣ ዘእግዚአ ብሔር አዕረፈ ባቲ ለመኑ ይደልዎ ይትቀነይ ባቲ ወ ንትመየጥ እንክሰ ኀበ ፍካሬ ቃል ዘይቤ አግዚአብሔር ትእምርት ውእቱ ማእከሌክሙ ምንት ውእቱ ትእምርት ማእከሌሆሙ ሽደቂቀ እስራኤል ዝእንበለ ዐቂበ ሰንበታቲሁ ለእግዚአብሐር ከመ ይትአመሩ ከመ ፍሉጣን እሙንቱ እምአሕዛብ ለከዊነ ሕዝቡ ለዑቃቤ ሰንበታቲሁ ተሊዎሙ አሰሮ እንዘ ይገብሩ ዕረፍተ በከመ ውእቱ አዕረፈ ወዓዲ ምንት ውእቱ ዘይቤ ማእከለ ትውልድክሙናሁ ኀበ ዝኒ ውሂበ ትእምርት ለእመ ይቤሎ ወልዱ ለአቡሁ ለምንትኑ አባ ዑቃቤ ሰንበታት ለለሰቡዕ ከመ ይበሎ አባሁ በቀዳሚት ዕለት ገብረ እግዚአብሔር ሰማያተ ልዑላነ ወመላእክተ ጽኑዓነ ወበዳግሚት ዕለት ፈጠረ እግዚአብሔር ሰማየ ዘያስተርኢ ዘይፈ ልጥ ማእከለ ማይ ተባዕታይ ወማእከለ ማይ ክመትሕት ወበሣግልስ ዕለት አስተጋብኦሙ ለማያት ዘመትሕተ ሰማይ ውስተ ምአላድ ወአ ስተርአየት የብስ በተግኅሦ ማያት ወአውጽአት ሣዕረ ዘይዘራእ ወዕፀወ ዘይጸጊ ወያመ ዘይፈሪ ወኩሉ ሠርፀ አኅማላት ዘበበዘመዱ ዘፍ ጀ ወበዕለት ራብዕት ገብረ እግዚአብሔር ፀሐየ ወወርኀ ወከዋከብተ ይኩኑ ለተአምረ ዘመን ወመዋዕል ለሱባዔ ሰንበታት ወለዑደታተ ኢዮቤል ወበእንተዝ በረቡዕ ይሬስይዎሥ ለልደተ ጥንትዮን ጥንትዮን ብሂል ጥንተ ብርሃን ብሂል ዘፍ ግጣ ወበዕለት ኀሙስ አዘዛ እግዚአብሔር ለማየ ባሕር ከመ ታውዕእ አራዊተ ዘይትሐወስ ወአዕዋፈ ዘይሰርር ወዓሣተ ዘይፀበት ወአና ብርተ ዐበይተ አውፅአ እማየ ናጌብ ዘውእቱ ሳብዓ እዴፃ ለባሕር ወበዕለተ ሳድስ አዘዛ እግዚአብሔር ለምድር ከመ ታውፅእ አራዊተ ካልአነ ዘበበዘመዱ ወዘበበአርአያሁ ወእምድኅረ ኩሉ ፈጠሮ ለእጓለ እመሕያው በአርአያሁ ወአምሳሊሁ ወነፍሐ ውስተ ገጹ መንፈሰ ሕይወት ወኩሎ ፈጺሞ ወአስተናቢሮ አዕረፈ እግዚአብሔር በዕለት ሳብዕት ወበእንተዝ ቋቿ በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በእኒያ ስድስት ቀናት የፈጠረ የዓለም ፈጣሪ እንደሆነ ሥራውንም ሁሉ ፈጽሞ በስባተኛይቱ ቀን እንዳረፈ ይታወቅ ዘንድ ብቻ ካልሆነ በቀር በእግዚአብሔር መካከል የሚሆን ምልክት ምን ድር ነውስለዚህ ባረካት ቀደሳትም አከበራት አነጻትምእግዚአብሔር የባረካትን ማን ይረግ ማታል እግዚአብሔር የቀደሳትን ማን ያዋር ዳታል እግዚአብሔር ያረፈባትን ማን ሊሠራ ባት ይገባዋል ወሀ እንግዲህስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ምልክት ነው ወዳለው ቃል ፍቺ እንመለስ አሰሩን ተከትለው እርሱ እንዳረፈ እነርሱም ዕረፍትን እያደረጉ ሰንበቶችን ለመጠ በቅ ወገኖቹ ለመሆን ከአሕዛብ የተለዩ እንደሆኑ ይታወቁ ዘንድ የእግዚብሔርን ሰንበቶች ከመጠ በቅ በስተቀር በእስራኤል ልጆች መካከል ምልክ ት ምንድር ነው ዳግመኛም በልጆቻችሁ መካከል ያለው ምንድር ነው እነሆ በዚህም ምልክትን ሰጠ ልጅ አባቱን አባት ብሎ የሚጠራው ክሆነ አባቱን አባቴ ይለው ዘንድ በየሳምንቱ ሰንበቶችን መጠ በቅ ለምንድር ነውበመጀመሪያይቱ ቀን እግዚ አብሔር ክፍ ከፍ ያለ ሰማያትን የጸኑ መላእክ ትንም ፈጠረበሁለተኛይቱም ቀን አግዚአብሔር ከላይ ባለውና ከበታች ባለው ውኃ መካከል የሚለየውን የሚታይ ሰማይ ፈጠረ በሦስተኛው ቀን ከሰማይ በታች ያሉትን ውኖች በመከማቻ ሥፍራ ሰበሰባቸው የብስም በውዣች መወገድ ተገለጠች የሚዘራውን ዘር የሚያብቡትንም ዕፅ ዋት የሚያፈራውን ዛፍ ቡቃያዎችንም ቁጥቋጦ ዎችንም ሁሉ በየወገኑ አበቀለች ዘፍ በአራተኛይቱ ቀን እግዚአብሐር ለዘመ ንና ለቀን ለሰንበታት ሱባዔና ለኢዮቤል ዑደቶች ምልክት ሊሆኑ ፀሐይና ጨረቃን ክዋክብትንም ፈጠረስለዚህም ነገር የጥንተዮንን መገኛ በረቡዕ ቀን ያደርጉታል ጥንተዮንም ማሰት የብርን መገኛ መጀመሪያ ማለት ነው ዘፍ አምስተኛውም ቀን እግዚአብሔር የሚ ንቀሳቀሱ አራዊትን የሚበርሩ ወፎችን የሚዋኙ ዓሳዎችን ዓሳ አንበሪዎችን ታወጣ ዘንድ የባሕ ርን ውኃ አዘዛትሁለት ታላላቅ ፍጥረታትን ከናጌብ ውኃ አወጣይኸውም የባሕር አንድ ሰባተኛዋ ነውበስድስተኛው ቀን እግዚአብሔር ሌሎችን አራዊት በየወገናቸው በየመልካቸው እንድታወጣ ምድርን አዘዛትከሁሉም በኋላ የሰ ውን ልጅ በመልክና በምሳሌው ፈጠረውበፊቱ ም የሕይወትን እስትንፋስ እፍ አለበትራሥራው ንም ሁሉ ፈጽሞ በሥርዓት በሥርዓት አኑሮ መጽሐፈ ምሥጢር ርሔ ችው ው ። ቋ ዘዳ ድ ሆፕ መጽሐፈ ምሥጢር ብጣ ባባ ጋጃ ክፍል እምዚአሁ ለዚአሁ ከመ ኢናቅንዖ በአምልኮ ባዕድ ኢትምሐል ስመ እግዚአብሔር ፈጣሪክ በሐለት አስመ ኢያነጽሕ እግዚአብሔር ለዘያነሥእ ስሞ በሐሰት ክፍል እምዚአሁ ለዚአሁ ከመ ኢንጻፄውዕ ስሞ በሐሰት እስመ መስተበቅል እግዚአብሔር ለዘይምሕል በስሙ በሐሰለት ተዘከር ፅለተ ሰንበት አጽድቆታ ሰዱሰ ዕለተ ግበር ግብረከ ቦቱ ወኩሉ ትካዘከ ወበሳብዕት ዕለት ሰንፅቴ ለእግዚአብሔር እግዚእከ ኢትግበር ባቲ ወኢምንተኒ ኢአንተ ወኢወልድከ ወኢወ ለትክ ኢአድግከ ወኢኩሉ እንስሳከ ወኢፈላሲ ዘይነብር ኀቤክ እስመ በሰዱስ ዕለት ገብረ እግዚአብሔር ሸሼማየ ወምድረ ወባሕረ ወኩሎ ዘውስቴቶሙ ወአዕረፈ አመ ሳብፅት ዕለት በበይነዝ ባረካ እግዚአብሔር ለሳብዕት ዕለት ወአጽደቃ ዘጸጽጵ ዘዳ ጽኔድ ክፍል ያ እምዚአሁ ለዚአሁ በእንተ ዑቃቤ ሰንበታቲሁ ከመ ይትአመር እግዚአብሔር ከመ ፈጣሬ ዓለም ውአቱ በሰዱስ ፅለት ወሰንበትሂ ከመ ትትአመር ከመ ዕለተ ፅረፍት ይእቲ እምፍጥረተ ዓለም አኮሰ ደኪሞ ዘእዕረፈ ባቲ እግዚአብሔር ወአኮመ ነዊሞ ጸከመ ጽሑፍ ዘይብል ናሁ ኢይዴቅስ ወኢይነ ውም ሽየዐቅቦ ለእስራኤል አላ ከመ ትኩን ትእ ምርተ አምልኮ ማእከለ ፈጣሪ ወማእከለ ፍጡራ ንይእቲኒ እምዚአሁ ለዚአሁ ደ ዘመደ ትእዛ ዝ ገብረ በእንቲአሁ ከመ ይኩን ፍሬ አምልኮቱ ጸእለ ይፈርህሥ አክብር አባከ ወእመከ ከመ ይኩንከ ጽድቀ ኑኃ ዕለት ትረክብ በውስተ ምድር ጽድቀተ ውአቱ አግዚአብሔር የሀብከ መዝያ ክፍል ራብዕ እምዚአሁ ለዚአነ ተሠርዐ በእንቲአነ ዚዘያከብር አባሁ ውእቱኒ ይከብር በኀበ ወልዱ ዝዘያከብራ ለእሙ ይበዝኅ ከመ ዘግባ ዘሊባኖስ ወያስተርኢ ሕንባባተ ፍሬሁ ከመ ዓጸደ ወይን ዘሰክለ ወይምዕዝ ከመ ጽጌረዳ ዘወርኃ ኔዎን በእንተ በረከተ አጥባት ወማ ኅፀን ዘጸ ዘዳ ኤፌጸ ክፍል ኃምስ ካዕበ ትቤ ትእዛዝ ኢትቅትልዝኒ ክፍል ኃምስ እምዚአሁ ለዚአነ አእአምርኬ ኦ ፍጡር ከመ መሪር ለከ ጽዋዓ ሞት ወአንተ ትቀድሕ ሎቱ ለካልእከወበእን ተዝ ይቤ አግዚአብሔር ዘከዐወ ደመ ሰብእ ህየንተ ደመ ዝክቱ ይትከዐው ደሙ እስመ አም ሳለ እግዚአብሔር ገብርክዎ ለአጓዓለ እመሕ ያው ዘጸ ዘዳ ወካዕበ ይቤ በኦሪት ዘፀአት በቀስል ይመውት መተሰሊሁ ዘአተሰለ ። ወአንተኒ ትብልኑ ኢየአምን በአብ በአንተ ዘኢአመኑ በወልድናሁኬ አብጻሕክ ተቃሕዎቶሙ ለአይ ሁድ ኀበ ክሕደተ ሥላሴ ዮሐኗግ ጅ ንሐነሰ ነአምና ለዕለት ሳብዕት ከመ ዕለተ አዕርፎ ይእቲ እምፍጥረተ ዓለም ወነአምና ለዕለተ እሑድ እስመ ሰንበተ ትን ሣኡሁ ይእቲ ለኢየሱስ ክርስቶስ ወንእኅዝ ክልዔሆን በጽምረት በከመ አዘዙ ሐዋርያት እንዘ ይብሉ ክልዔሆን ረስዩ ለክርስቶስ በከመ አዕረፈ ቀዳሚ አመ ፈጸመ ፈጢረ ዓለም በዕለተ ሰንበት ይእዜኒ አዕረፈ እምጻማ ወሕማም ወኖመ ውስተ ከርሠ መቃብር እምሴተ ዓርብ እስከ ሌሊተ እሑድ ቀዳሚ አክበራ በአዕርፎቱ እምፍጥረተ ዓለምወይእዜኒ ቀደሳ በሞቱ ዘውእ ቱ መድኃኒተ ዓለም ቀዳሚ ባረካ በጸጋሁ ወይ እዜኒ ዐተባ በመስቀሉቀዳሚ ሰመያ ሰንበተ ዕብራውያን ወይእዜኒ ረሲያ ሰንበተ ለመሀይ ምናን እስመ በሞተ ዚአሁ ተቀደሰት ዘፍ ዕ ያ ዮሐ ሞቶሙ ይትገበርወይአዜኒ ንግበር ተዝካረ ጎበ አልቦ ምሥራቅ አልቦ ፀሐይ ኀበ መሠረት አልቦ ቅጽር ስብሐት ለእግዚአ ለእግዚአ ሰንበታት ወአዝማን ወመዋዕል ዓለም አሜን ሉቃጵ መጨ ፌሬ አኮኑ ተዝካረ አበውኒ ቅዱሳን በዕለተ መጽሐፈ ምሥጢር ው ው ው ው ው ው መ ቃሕወ በእንተ ካሕደ አይሁድ እሙንቱሰ ከተከራክርህ እነርሱ በአብ ካልሆነ በስተቀር በወልድ አያምኑም አንተም በወልድ ስሳሳመኑ በአብ አላምንም ትሳለህንእነሆ አይሁድን መከ ራክርህ ሥላሴን ወደ መካድ አደረሰቸህ ዮሐ ጅ እኛ ግን ሰባተኛይቱ ቀን ዓለምን ከመፍጠር የማረፍ ሰንበት እንደሆነች እናም ናታለን የእሑድንም ቀን ኢየሱስ ክርስቶስ የተነ ግባት ሰንበት ናትና አእናምናታለንሐዋርያት ነገር ግን ሁለቱንም ለክርስቶስ አድርጉ አንዳሉ ሁለቱንም በአንድነት እንይዛለን ዓለምን መፍ ጠር በፈጸመ ጊዜ በሰንበት ቀን እንዳረፈ አሁን ም ከድካምና ከመክራ አረፈከዓርብ ምሽት እስከ እሑድ ሌሊት ድረስ በመቃብር ውስጥ ተኛ ቀድሞ ዓለምን ከመፍጠር በማረፍ አከበራት አሁንም የዓለም መድኃኒት በሆኑ በሞቱ ቀደሳ ትቀድሞ በጸጋው ባረካት አሁንም በመስቀሉ አተማትቀድሞ የዕብራውያን ስንበት ብሎ ጠ ራት አሁንም በሞቱ ተቀድሳለችና የምእመናን ሰንበት አደረጋት ዘፍ ጹ ዮሐ ቋ የቅዱሳን አባቶች መታሰቢያ በዕረፍ ታቸው ቀን ይደረግ የለምንአሁንም የመድኃኒ ታችንን የሞቱን መታሰቢያ እናድርግ የትንሣኤ ውንም መታሰቢያ ሐዋርያት ነገር ግን ሁለተ ንም ለክርስቶስ እድርጉ እንዳሉ በእሑድ ቀን እናክብር ጌታችንም ደቀመዛሙርቱን ይህንን ኅብስት በምትመገቡት ይህንን ጽዋ በምትጠ ጡት ጊዜ ሞቴንና መነሣቴን ያስታውቃችኋል አላቸውመሞት በሌላበት መነሣት አይኖ ርም እንቅልፍ በሌለበት መንቃት የለም ምሥራቅ በሌለበት ፀሐይ አይኖርም መሠረት በሌለበት አጥር አይኖርምለሰንበታትና ለዓመታት ለጊዜ ያትም ባለቤት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ለዘላለሙ አሜን ሉቃ ሥሠመ ኢር ዘኩፋሌ ወመላእክተ ቅዳሴኒ ወመላእክተ ገጽ አስንበቱ ባቲ አመ አሰንበተ እግዚአብሔር ፈጺሞ ፈጢረ ዓለምእሙንቱሰ ተፈጥሩ በዕለ ተ እሑድ ቀዳሚት ምስለ ሰማያት ልዑላን ወአስንብቶቶሙ ኮነ በዕለተ ሳብዕት ክአሜፃ አመ ሳኒታሁ ለፍጥረተ አዳም በከመ ነገሮ መልአከ ገጽ ለሙሴ በኩፋሌ መዋዕል ወይቤሉ ወሀበነ ዐቢየ ትእምርተ ዕለተ ሰንበታት ከመ ንኩን እንዘ ንገብር ስዱሰ ዕለተ ግብረ ወናሰንብት አመ ዕለት ሳብዕት እምኩሉ ግብር ወኩሎሙ መላእክተ ገጽ መላእክተ ቅዳሴ ዝመደ ዐበይተ ዘንተ ይቤለነ ናሰንብት ምስሌሁ በስማይ ወበምድር ወይቤለነ ናሁ ኣነ እፈልጥ ሊተ ሕዝበ ማእክለ ሕዝብየ ወያሰንብቱ እሙንቱ ወእቄድስ ሊተ ሕዝበ ወእባርኮሙ በከመ ቀደስክዋ ለዕለተ ስንበት ወእቄድስ ሊተ ወከመዝ አባርኮ ወይከውኑኒ ሕዝብየ ወአነ እከውኖሙ አምላኮሙ ኩፋጅ ቦዐቱ ትእምርተ ከማሁ በዘያሰነበቱ ብዕት ለበሊዕ እሙንቱኒ ምስሌነ በዕለተ ከመጽሐፈ ኩፋሌ የምስጋና መላእክትና መላእክተ ገጽም ዓለምን ከመፍጠር ፈጽሞ እግዚአብሔር ባረፈ ጊዜ ሰንበትን አክብረዋታል እነርሱ በመ ጀመሪያይቱ የእሑድ ቀን ልዑላን ከሆኑ ሰማ ያት ጋር ተፈጠሩ ሰንበትን ማክበራቸውም አዳም በተፈጠረ ማግስት በስባተኛይቱም ቀን ያን ጊዜ ነው በዘመን ክፋይ ኩፋሴ መጽሐፍ መልአከ ገጽ ለሙሴ እንዲህ ብሎ እንደ ነገረው ስድስት ቀን ሥራ በሰማይና በምድር ይህንን እናከብር ዘንድ አዘዘን እንደህም አለን እነሆ እኔ ከአሕክብ መካከል ሕዝብን ለራሴ እለያለሁ እነርሱም ሰንበ ትን ያ እኔም ሕዝቡን እቀድሳለሁ እባርካ ችኋለሁም የሰንበትን ቀን እንደቀደስኺት ለራሴ እቀድሳቸዋለሁእንደቪህም እባርካችኋለሁ እነር ሱ ሕዝቤ ይሆፍሉ እኔም አምላካቸው እሆናች ዋለሁ ኩፋሯ ሪ ያርግ ፈቃዶቹን አደረገ ከአዳም እስካሁን ድረስ ቀደስ እንደተባረከም በጊዜ ሁሉ የተባረኩና የተቀ ደሉ እንዲሆኑ ለዚህ ተስጠ ራ ስማይና ምድርን የፈጠረ በስድስ ትም ቀን ሀሉን የፈጠረ እግዚአብሔር ለሥራው ሁሉ የተቀደሰች የበዓልን ቀን ስጠ ስለዚህም ሥራን የሚሠራባት ሁሉ ይሙት የሚያሬ ክሳትም ሞትን ይሙት ብሎ ስለእርሷ አዘአ አን ን ልጆች ይህችን ቀን እንዲ ጠብቁአት እንዲቀድሱአትም ሥራንም ሁሉ እንዳይሠሩባት ከዕለታት ሁሉ ይልቅ የተቀደስች ስለሆነች እንዳያርክሱአት አዘበ ኃጢአት የሜ ሠራበት ሞትን ይሙት ሥራውንም ሁሉ ሱ ሕዝቡን ለራሱ እንደባረክና እንደቀደሰ ከአ ሕዛብም ሁሉ ስይቶ እንደሚ ገለጥላቸው ክከእኞ ም ጋር በአንድነት በሰንበት ያርፍ ክንድ በጊሼ መዓዛው እንዲ ደሀ መጽሐፈ ምሥጢር ወኩሉ ዘይገብር ባቲ ኩሎ ግብረ ሞተ ለይሙት ለዓለም ከመ ይፅዕቀቡ ደቂቀ እግዚአ ብሔር እሰራኤል ዛተ ዕለተ ለትውልዶሙ ወኢይሠረዉ እምድር እስመ ዕለት ቅድስት ወዕለት ቡርክት ይእቲ ወኩሉ ሰብእ ዘየዐቅባ ወያስነብት ባቲ እምኩሉ ግብር ቅዱሰ ወቡሩከ ይከውን በኩሉ መዋዕል ከማነ ኩፋጵ ድኔ አይድዕ ወንግር ለደቂቀ እስሪኤል ኩነኔፃ ለዛቲ ዕለት ወያሰንብቱ ባቲ ወኢይ ኀድግዋ በስህተተ ልቦሙ ኢይኩን ለገቢር ግብረ ባቲ ወኢይከውን ዘያስተርኢ ለዢኺረ ባቲ ፈቃዶሙ ወከመ ኢያስተዳልዉ ባቲ ኩሎ ዘይትበላዕ ወዘይሰተይ ወለቀዲሐ ማይ ወለአብኦ ወለአውፅኦ ባቺ ኩሎ ዘይፀውር በአናቅጺሆሙ ዘኢያስ ተዳለዉ ሉሙ እሙንቱ በሰዱስ ዕለት ግብረ ውስተ ማኅድሪሆሙ ወኢያብኡ ወኢያ ውጽኡ እምቤት ቤተ በዛቲ ዕለትእስመ ቅድስ እምኩሉ ዕለተ ኢዮቤል ጩ ባቲ አሰንበትነ በሰማያት ዝእንበለ ይትአመር ለኩሉ ዘሥጋ ለአሰንብቶ ባቲ በምድር። የዚህችን ቀን ፍርድ ለእስራኤል ልጆች ፈጽመህ ንገር ይረፋባት በልባቸውም መሻት አይተዉአት ሥራን መሥራት አይሁ ንባት በእርሷ የሚታይ ፈቃዳቸውን ለማድረግ አይሁን የሚበላውንና የሚጠጣውን ሁሉ ለማ ዘጋጀት ውኃ ለመቅዳት በስድቱም ቀን በቤታ ቸው ሥራን ለራሳቸው ያለዘጋጁትን በዳጃፎ ቻቸው የተቀመጠውን ለማስገባትና ለማውጣት አይሁን በዚያች ቀን ከቤት ወደ ቤት አያሰገቡ አያስወጡ ኢዮቤልዩ ከሚው ልባቸው የኢዮቤል ቅናት ሁሉ የተቀደሰች የተባረከች ናትና በእርሷ ለማረፍ በምድር ላይ ለሥጋ ለባሽ ሁሉ ሳይታወት በሰማያት አረፍ ጋባትፈጣሪ ሁሉን አልባረከም ከእስራኤልም ብቻ በቀር በእርሷ ለማረፍ ሕዝብና አሕዛብን ሁሉ አልቀደሰም ይበሉና ይጠጡ በምድርም ላይ ያርፍባት ዘንድ ለእነርሱ ለብቻቸው ሰጠ ለበረከትና ለቅድስና ለምስጋናም ከቀናት ሁሉ ለይቶ ይህችን ቀን የፈጠራት የሁሉ ፊጣሪ ባረካት ይህ ሕግና ምስክርነት ለእስራኤል ልጆች ለልጅ ልጅ የዘላለም ሕግ ሆኖ ተሰጠ « ዳግመኛም መልአክ ገጸአለው እነሆ የሰንበቶችንም ትእዛዝ የሕጎቹንም ሁሉ ፍርድ ጻፍሁልህ ስድስት ቀን ሥራህን ትሠራለህ ሰባተኛይቱ ቀን የአምላካችሁ የእግዚአብሐር ሰንበት ናትና እናንተም ልጆቻችሁም ወንዶችና ሴቶች አገልጋዮቻችሁ ወንዶችና ሴቶች አገልጋ ዮቻችሁ እንሰሶቻችሁም ሁሉ በእናንተ ዘንድ ያለ እንግዳ ሥራን ሁሉ አትሥሩባትምንም ሥራ የሚሠራባት በው ይሙት ይህችን ቀን የሚያረክሳት ከሴት ጋር የሚተኛ መንገድ ሊሄድባት የሥራን ነገር ስለመሸጥና ስለመግዛ ትም የሚነጋገር በስድስተኛውም ቀን ያዘጋጀ ውን ውኃ የሚቀዳባት ከድንኳኑ ከቦቱም ቢሆን ያወጣው ዘንድ ሁሉንም ነገር አንሥቶ የሚሸ ከም ይሙት ድ በዚያች ቀን ለመብላትና ለመጠጣት ከሥራም ሁሉ ፈጽሞ ለማረፍ የበዓልን ቀን የቅድስናና የበረከትንም ቀን የስጣችሁን አምሳ ካችሁ እግዚአብሔርን ለማመስገን በስድስቱ ቀን ለራሳችሁ ካዘጋጃችሁት በቀር በሰንበት ቀን ምን ም ምን ሥራ አትሥሩ ይህች ቀን ሰእስራኤል መጽሐፈ ምሥጢር ኤፌ ው ው ው መዋዕል እስመ ዐቢይ ክበር እንተ ወሀበ እግዚአብሔር ለእስራኤል ሰበሊዕ ወለሰትይ ወለጸጊብ በዛቲ ዕለተ በዓል ወአዕርፎ ባቲ እም ኩሉ ግብሩ ዘእምግብረ እጓለ እመሕያው ዘእን በለ ዐጢነ ዕጣን ወለሰአብኦ ቀተሩርባን ወለመ ሥዋዕት ዝ ግብር ባሕቲቱ ይትገበር በመዋዕለ ሰንበታት በቤተ መቅደሱ ለእግዚአብሔር አምላክ ክሙ ከመ ያስተርእዩ ዲበ እስራኤል መባአ ወትረ ዕለተ እምዕለት ለተዝካር ዘይሠጠው ቅድመ እግዚአብሔር ወይትዌከፎሙ ለዓለም ዕለተ እምዕለት በከመ ተአዘዝከ ወኩሉ ሰብእ ዘይገብር ግብረ ወዘሂ የሐውር መንገደ ወዘሂ ይትቀነይ ወፈረ ወእመሂ በቤቱ ወእመሂ በኩሉ መካን ወዘሂ ያነድድ እሳተ ወዘሂ ይጹዓን ዲበ ኩሉ እንስሳ ወዘሂ ያነድድ በሐመር ባሕረ ወኩሉ ሰብእ ክይዘብጥ ወይቀትል ምንተሂ ወዘሂ የኀርድ እንስሳ ወዖፈ ወዘሂ አሥገረ እመሂአርዌ ወዖፈ ወእመሂ ዓሣ ወዘሂ ይጸውም ወይገብር ፀብአ በዕለተ ሰንበት ወስብእ ዘይገብር ኩሎ ዝእምዝ ይሙት ከመ ይኩኑ ውሉደ እስራኤል እንዘ ያሰነብቱ በከመ ትእዛዘ ሰንበታተ ምድር ጸሐፍ እምውስተ ጽላት ዘወሀበኒ ውስተ እደውየ ከመ እጽሐፍ ለከ ሕገገ ጊዜ ወጊዜ ወበበኩፋሌ መዋዕሊሁ ኢሳይያስኒ ይቤ ወለእመ ሜጥከክ እግረከ በሰንበት ከመ ኢትግበር ፈቃደከ በዕለተ ሰንበት ቅድስት ወትሬስዮን ትፍሥሕተ ለሰን በታት ወቀደስኮን ለእግዚእ እግዚአብሔር ወኢታ ንሥእ እግረከ ለገቢረ እኩይ ወኢታውሥእ ሕጮመ በአፉከ ወበቃልከ ወተወከል በእግዚአ ብሔር ወያዐርገከ ዲበ በረከታ ለምድር ወይሴስ የከ ርስተ ያዕቆብ አቡከ እስመ አፉሁ ለእግዚአ ብሔር ነበበ ከመዝ ወካዕበ ይቤ ኢሳይያስ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ፅቀቡ ጽድቀ ወርትዐ እስመ አልጸቀት ሕይወትየ ወበጽሐት ወተከሥተት ምሕረትየብፁዕ ብእሲ ዘይገብሮ ለዝንቱ ወይት ዌክል ቦቱ ወየዐቅብ ስንበታተ ወኢያረኩስ ወኢ ይገብር ዐመፃ ወኢይበል ፈላሲ ዘገብአ ኀበ እግዚአብሔር ይፈልጠኒኑ እንጋ እምሕዝቡ ወኢይበል ሕጽው አንሰ ከመ ዕፅ ይቡስ ድ ከመዝ ይቤሎሙ እግዚአብሔር ለሕፅዋን ለእመ ዐቀቡ ሰንበታትየ ወአብደሩ ዘአነ እፈቅድ ወተዐገጮ በሥርዓትየ እሁቦሙ በቤትየ ወበዓረፍትየ መካነ ዘያሰሚ ዘይቴይስ እምደቂቅ ወአዋልድ ወእሁቦሙ ስመ ዘለዓለም ከኢየጎልቅ ወእመ ገብኡ ኀበ እግዚአብሔር እምካልእ ሕዝብ ወተቀንዩ ሎቱ ወአፍቀሩ ስመ ሁሉ በዘመናቸው ሁሉ እግዚአብሔር ሰእስ ራኤል ለመብላትና ለመጠጣት በዚህች የበዓል ቀን ለመመገብ በእግዚአብሔር ፊት ለዕለታትና ለስንበታት ዕጣን ከማጠን ቁርባንና መሥዋ ዕትንም ከማቅረብ በቀር ከሰው ልጆች ሥራ ሁሉ በእርሷ ለማረፍ የሰጣት ናትና። ወአስተርአየ ገሀደ በዝ ግብር ወተጠምቀ ከመ ስብእ እንዘ አምላክ ውእቱ ወተዐገሠሥ ሕማማተ መስቀል ወሞተ ወተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይሉ ሃ ወበእንተዝ ንሕነኒ ንግበር በዓለ ዕለተ ትንሣኤሁ ቅድስተ ወናክብር እሑደ ስንበት ንሰብሕ ወንዘምር ለዘሞኦ ለሞት ወአብርሀ ኩሎ ዓለመ ወጸገወነ ክብረ ወስብሐተ ከእንበለ ሙስናወአስተጋብኦሙ ለዝርዋን ሕዝ ብወረሰዮሙ ይኩኑ ፅ መርዔተ ንጽሐ ወባረከ ሳዕሌሆሙ በከመ ባረኮ ሰእስራኤል አንተ እግዚኦ ዘአውጻእኮሙ ለአበዊነ እምድረ ግብጽ ወባሳሕኮሙ እምቅኔ መሪር ወአድኅንኮሙ እምባሕር ወእምግብረ ግን ፋል ወአውፃእኮሙ እም ትምልክተ ፈርዖን ወሠራዊቱ ወአኅለፍኮሙ ባሕረ እንተ የብስ ወሴሰይኮሙ በገዳም እምኩሉ ሠናያት ወሠራ ዕክ ሎሙ ሕገ ቃላት ዘነበብከ በቃልከ ወጸሐ ፍከ በእዴከ ወአዘዝኮሙ ያዕርፉ በዕለተ ሰንበት ከመ ይግነዩ ለከ ወይድኅኑ እምኩሉ እኩይ ዘአሰርኮሙ በቃለ ተግሣጽ ወአስተጋባአኮሙ ወአባእኮሙ ውስተ ቤተ መቅደስክ ወበእንተዝ አዘዘነ ናፅርፍ በኩሉ ሰናብት እስመ በዕለተ ሰንበት አፅረፈ እግዚእነ እምኩሉግብሩ ሠ ሠ ዎች እንድናስብ የቅዱሳት መጻሕፍትን ቃል እንሰማ ዘንድ የተገባ እንደሆነ ተናግረዋል እግዚአብሐር ሁሉን የያዘ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቃልነት ዓለምን የፈጠረ ነው ሰንበትን ሠራ ከሥራውም ሁሉ እንድናርፍ ትእዛዙንም ሰማድረግ ለመገዛት የተዘጋጀን እንድንሆን አዘዘን የበዓላትን ቀን ለሰ ውነታችን ደስታ ሊሆኑ እግዚአብሔር ቃል ስለ እኛ ከሴት ይወለድ ዘንድ የወደደበትን ጥበቡን እንድናስብ ሠራልን በዚህም ሥራ በግልጥ ታየ አምላክ ሲሆን እንደሰው ተጠመቀ የመስ ቀልንም መከራዎች ታገሰ ሞተ በታላቅም ኃይል ከሙታን ተለይቶ ተነሣ ጆጆ ስለዚህ እኛም የተቀደሰች የትን ሣኤውን በዓል እናድርግ የእሑድንም ሰንበት እናክብር ሞትን ላቸነፈው ምስጋና እናቅርብ እንዘምርለትም ዓለምን ሁሉ አበራ ለእኛም የማይጠፋ ፍጹም ክብርን ሰጠን የተበተኑትንም ወገኖች ስበሰባቸው አንድ ንጹህ መንጋም ይሆኑ ዘንድ አደረጋቸው እስራኤልን እንደባረከው ባረካቸው ቿ አቤቱ አባቶቻችንን ከግብጽ ምድር ያወጣሀቸው አንተ ነህ ከጽኑ አገዛዝ ታደግሀ ቸው ከባሕር ጣዖትንም ከማምለክ አዳንሀቸው ፈርዖንና ለሠራዊቱም ከመገዛት አወጣሀቸው ባሕሩን በደረቅ አሳለፍሀቸው በምድረበዳም ከቸር ነትህ ሁሉ የመገብሀቸው በቃልህ የተናገርኸውን ሕግ ሠራህላቸው ለአንተም እንዲገዙ ከክፋም ሁሉ ይድኑ ዘንድ በሰንበት ቀን ያርፉ ዘንድ አሸዝሁአቸውበተግሣጽ ቃል አሠርሀቸው ሰበ ስበሀቸውወደ ቤተመቅደስህም አስገባሀቸው ስለዚህም በሰንበት ቀኖች ሁሉ እንድናርፍ አዘዘ ን በሰንበት ቀን ጌታችን ከሥራው ሁሉ አርፋ ልፍ ሬሥ ጨ ፎሎ ትእዛዝ ዘጴጥሮስ ወጳውሉስ ለያዕርፉ ነባሪ ሰናብተ ሰንበተ አይሁድ ወሰንበተ ክርስቲያን ያስተርክቡ በተፀ ምዶ መጻሕፍት ሐገጉ ወይቤሉ አነ ጴጥሮስ ወአነ ጳውሎስ ንኡሳነ ሐዋርያት ንሠርዕ ይት ቀነዩ ነባሪ ንሙሰ መዋዕለ ወያዕርፉ ሰንበተ ወእ ጉደ ከመ ያስትርክቡ ለጸሎት ወለቃለ መጻሕ ፍት ወበእንተ ሰንበተ አይሁድሰ ንብል እስመ ቃለ ፍጥረተ ዓለም ቦ አመ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ ወኩሎ ዘውስቴቶሙ ባሕረ ወአፍላገ ወኩሉ ዘውስቴቶሙ ፀሐየ ወወርኃ ወከዋክብተ ወኩሉ ዘይመስሉሙ ወኩሉ እንከ ፈጺሞ ወአስተናቢሮ ግብሩ አኮ እምኀቤነ ዘቀደመት ተክብሮ ሰንበት አላ እምኀበ እግዚአብሔር ፈጣሪፃ ወገባ ሪዛወበእንቲአሃ ይቤ በጽሐፈ ሕግ ኩሉ ዘይገብር ባቲ ሞተ ለይሙት ረሰያ መሠረተ ለዕረፍተ ቃሉ ወመርሶ ለፍጻሜ ግብሩ መርሶ ለእለ በሰማያት ወበምድር ወበቀላያት ። አርአያሁ ከመ የሀበነ ከመ ንሕነኒ ናክብራ ወንበል ዘእምኩሉ ፍጥረት ፈጢሮ ወፈጺሞ አዕረፈ በዛቲ ዕለት ሳብዕት ወረሰያ ሰንበተ ቅድስተ ወክብርተ ወቡርክተ ወንጽሕተ ወበእንተዝ ይቤ በኦሪት ክፍጥረት ወባረካ እግዚአብሔር ስፅለት ሳብዕት እንተ ይእቲ ሰንበት ወቀደሳ እስመ ባቲ አፅረፈ እምኩሉ ግብሩ ዘአኃዘ ይግበር እግዚአብሔር ወርእዩ ከመ ለእግዚአብሔር ቅድስተ ትስመይ ሰንበት አላ እምኀበ እግዚአብሔር ፈጣሪፃ ወገባሪፃ ተከብረትወውእቱ አክበራ ወባረካ ወተሠርዐት ዕረፍተ ለሰብእ ወለእንስሳ ፈድፋ ል እስመ ዕለተ እሑድኒ ዕለተ ትንሣኤሁ ለክርስቶስ ይእቲ ወተሰምየት እሑደዴደ ሐዋርያት ሁላቸው በሲኖዶስ መጽሐፋቸው በሌላ ክፍል በሰንበት ስለማረፍ እንዳስተማርን በየዋህነት ይመለሱ እንዲህም ብለን በመልእክታችን አዘዘን እናንተን አገል ዮቻችሁ ቤተሰቦቻችሁም ሥራችሁን በአምስት ቀን ሥሩ በሰንበትና በእሑድ ግን ከሥራ መካከ ል ምንም ምን አትሥሩባቸው ነገር ግን እግዚ አብሔርን ለማምለክ ትምህርት በሚመጣው ዓለም መንግሥተሰማያትን ለምታወርስ በዚህም ዓለም እግዚአብሔርን የሚፈሩትንና ሰንበቶቹን የሚያርፋባቸውንም ብዙ ክብርና በረከቶች ለም ትጠብቃቸው ለመንፈስቅዱስ ትምህርት ወደ ቤተክርስቲያን ለመሄድ ትጉ በሰንበት ቀን እግዚአብሔር ከሥራው ሁሉ አርፏልና ሰማይን በውስጡም ያለውን ምድርና በውስጧም ያለውን ሁሉ ቀንና ሌሊትንም ፀሐይና ጨረቃን ከዋክብትንም ዘመና ትንና ቁጥሮችን ፈጥሮ በፈጸመ ጊዜ ውዣፕችም በየመከማቻችው በተሰበሰቡ ጊዜ ይህንንም ሁሉ በአምስቱ ቀናት ሠርቶ ሥራውንም ፈጽሞ እግዚአብሔር በሰባተኛይቱ ቀን አረፈ ሰንበት ብሎም ጠራት ቀደሳት ከቀኖች ሁሉ ከፍ ከፍ አደረጋት ባረካትም ለክብሩ መታሰቢያ ለሥራ ውም መታወቂያ ለዕረፍት እንዳደረጋት እዩ አስ ተውሉም እኛ እንድናከብራት ፍጥረትን ሁሉ ፈጥሮ ፈጽሞ በዚህች በሰባተኛይቱ ቀን አረፈ የተቀደሰችና የተከበረች የነዓች ስንበት አደረጋት እንድንል ምሳሌውን ይሰጠን ዘንድ እግዚአብ ሔር ከሥራው ሁሉ አረፈ አለ ስለቪህም በኦሪት ክፍጥረት እግዚአብሔር ሰባተኛይቱን ቀን ባረካት ይህችም ሰንበት ናት ቀደሳትም እግዚአብሔር ሊሠራው ከጀመረው ከሥራው ሁሉ አርፎባታልና አሰ የፅረፍት ስንበት ለእግዚአብሔር የተቀደሰች እንደምትባል እዩ በአሰገፒዋና በፈጣሪዋ በእግዚ አብሔር ክንድ ቀድማ የተከበረች እንጂ ሰንበት በስዎች ዝንድ ቀድማ የተከበረች እንዳልሆነች ስሙ ዕወቁም እርሱ አከበራት ባረካትም ሰሰዎ ችና ለእንስሳም ዕረፍት ልትሆን ይልቁንም ስለ ክብሩና ስለ ሥራው መ ፊጣሪ ሁሉንም የፈጠረ እርሱ እንደሆነ ይታወቅ ዘንድ በእኔና በእናንተ በልጆቻችሁም ክንድ ምልክት ናትና የእሑድ ቀንም የክርስቶስ የትንሣኤው ቀን ናት እሑድ ስንበትም ተባለች ዛ ከመ ከመ መጽሐፈ ምሥጢር ሰንበተ ወክልዔሆን ተሰምያ ስንበታተ ወበነ ቢያትኒ ከመ ለክልአዔሆን ሰንበታት ገሀደ ይነግ ር ወይብል ሰንበታትየ አክብሩ ወተዐገሥ በሥር ዓትየ። ወበእንተ እለ ዐቀቡ ሰንበታተ ዘእንበለ አሚን ይቤ ሎሙስ ኢበቀፆሙ እስመ ኢተቶ ስሐ ልቦሙ በአሚን ወእምዝ አትለወ ወይቤ ንበውእ እንከሰ ውስተ ዕረፍቱ እለ አመነ እስመ ይቤ በከመ መሐልኩ በመዓትየ ከመ ኢይበውኡ ውስተ ዕረፍትየ ወበእንተ ምግባሩሰ ዘእምፍ ጥረተ ዓለም ዘኮነ ከመዝ ይቤ በእንተ ሰንበት ወአዕረፈ እግዚአብሔር በዕለተ ሰንበት እምኩሉ ግብሩ ወበዝ አእመርነ ከመ አልቦ ዘይክል በዊአ ውስተ ዕረፍቱ ለእግዚአብሔር ዘእንበለ ዘአዕረፈ ባቲ በዕለቲሰንበትወዘአዕረፈኒ በዕለተ ሰንበት ኢይክል በዊአ ውስተ መንግሥተ ሰማያት ኸእንበለ ዘአምነ በወልደ እግዚአብሔር ቀዲሙ አመን ከመ እግዚአብሔር ገብረ ሰማየ ወምድረ ባሕረ ወቀላ ያተ ወኩሎ ዘውስቴቶሙ በሰዱስ ፅለት ወካዕበመ እመን ከመ ኩሎ ፈጺሞ ወአስተናቢሮ አዕረፈ በዕለተ ሰንበት ወእምዝ አዕርፍ ባቲ በከመ ውእቱ አዕረፈ ናሁኬ አሚን ወግብር ይትራድኡ በበይናቲክሙ በእንተ ዑቃቤሃ ለሰንበት ወካዕበመ እመን ከመ ክርስቶስ ጥዕመ ሞተ በሥጋ በጊዜ ሰዓት ዘዓርበ ፋሲካ ወኖመ ውስተ ከርሠ መቃብር እምሴተ ዓርብ እስከ ሌሊተ እሑድ ወበዝኒ የሐሊ ላቲ ለሰንበት አዕርፎ በእንተ ቅዳሴፃ በንዋመ ሞቱ ኢሳይያስኒ ይቤ በዕለት ኅሪት ሰማዕኩከ ወበዕለተ መድኃኒት ረዳእኩከ ምንት ይእቲ ዕለት ኅሪት ዝእንበለ ዕለት ሳብ እት እንተ ቀደሳ ወባረካ እግዚአብሔር ወምንትኑ ካዕበ ዕለተ መድኃኒት ዘእንበለ ዕለተ እሑድ ቭገብረ ለነ መድኃኒተ ብርዛፃነ ትንሣኤሁ ወበወንጌልሂ ይቤ አሜፃ እለ ውስተ ይሁዳ ይገጉዩ ውስተ አድባር ክውስተ ናሕስ ኢይረድ ይንሣእ ዘውስተ ባት እንዳልቻሉ እናያለን ። ስለዚህም ክርስቶስ በአይሁድ ፋሲካ እንዳተሰቀለ አመለከተን አሁንም በዓላ ችሁን አድርጉ ያለውም ከክርስቶስ መከራ ከትን ሣኤውም ተስፋ አለመውጣቷን ሲነግረን ነው የገዛ ልብሳችንንም እንለብሳለን ማለታቸውም በአሮጌ ሕግ ፋሲካ በመባል የክብ ር ልብስ ይተረጉማል ስምህ በእኛ ሳይ ይጠራ ያሉት ከመከራዎችህ መታሰቢያ አታውጣን ከት ንሣኤህም ፋሲካ የተለየን አታድርገን ተብሎ ይተረጎማል ስለዚህም ሐዋርያት ክርስቲያን የፋሲካን ቀን ማክበርን እናውቅ ዘንድ እንደሚ ገባ ማክበሩንም የቂጣ በዓል በሚደረግበት ሳም ንት ካልሆነ በቀር በሌላ ጊዜ ለማድረግ እንዳ ንስት ተናገሩ ዳግመኛም የበደለን ስው በደንጊያ እንዲወገር የተሠራው የኦሪት ትእዛዝ በሐዋ ርያት ትእዛዝ ቀረ ዳሩ ግን ኃጢአቱ በንስሓ እንዲሞት እርሱ ግን በክርስቶስ መጽሐፈ ምሥጢር ኬኬ ው ው መፒ ወባሕቱ ውእቱኒ ለእመ ቀተለ ሰብአ ዘከማሁ ይደልዎ መዊት በከመ ተሠርዐ አመ ኖኅ እስመ ይቤ እግዚአብሔር ዘከዐወ ደመ ሰብእ ህየንተ ዝክቱ ይትከዐው ደሙ እስመ በአምሳለ እግዚአብሔር ገበርክዎም ለእጓለ እመሕያው ወከመ ተሠርዐ ዓዲ በኦሪተ ሙሴ እስመ ይቤ እግዚአብሔር በቀስል ዘአሩሰለ ይሙት መተስሊሁ ወበክመ ተሠርዐ በወንጌለ መለኮት እስመ ይቤ እግዚእ እስመ ኩሉ ሸዘአንሥአ መጥባሕተ በመጥባሕት ይመ ውት እስመ አልቦ መዳልወ ዐመፃ ውስተ አደ እግዚአብሔርበከመ ትብል ቅድስት ኦሪት ወኢ ትግበር ለከ ክልዔ መስፈርተ ዘይፈድፈድ ወፅ ዘይንእስ ወእመሰኬ አኅረመ እግዚአብሔር ለሰብእ መዳልወ ዓመፃ እፎኬ ይትረከብ በኀቤሁ መስፈርተ ጉሕሉት ሕዝቅኤልኒ ይቤ በክመ ነፍሰ አብ ከማሁ ነፍሰ ወልዱ ወእግዚአብሔርኒ አመ ተበቀሎሙ ለሰብአ ግብጽ በእንተ ሥቃየ እስራኤል ኢያድ ለወ ለዐበይቶሙ ወኢለምስክናኒሆሙ ቀተለ ኩሎ እግዚአብሔር በኩረ ዘምድረ ግብጽ እምበ ኩረ ፈርዖን ዘይነብር ዲበ መንበረ መንግሥት እስክ በኩረ አመት ዘትነብር ዲበማሕረጽ ወበ እንተ ኅድገተ ፍትሐ ኩነኔ ሞትሰ ዘበጠለ በወን ጌል ይቤሱ ሐዋርያት ወለነኒ ተወከፈነ በዐቢይ ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ዝአድኃንከነ እመጥ ባሕት ወአምረኃብ ወሴሰይከነ ወአጽገ ብከነ ወፈወስክነ እምደዌ ልሳናት እኩያን ወዘይቤሉሰ ዘአድኀንከነ እመጥባሕት ወእምረሀብ በእንተ ፀአተ ኩነኔ ሞት ዝኦሪት ወእምረሀብሰ ዝይቤሉ በእንተ አሰንብቶታ ለዓመ ተ ኅድገት እንተ ታመጽእ ረሀበ እስመ ዓመ ተ ይትጌበሩ ደቂቀ እስራኤል ወአመ ሳብዕት ዓመት ኢይትጌበሩ ያዕርፉ ተግባረ ወያዕርፉ ዘርአ ወያዕርፉ ማእረረወበእንተዝ ትመጽ ኦሙ ረሀብ ከመ ጌቴር ረዋዊቂ ወበእንተዝ አእኩ ትዎ ሐዋርያት እንዘ ይብሉ ዘአድኃንከነ አምረ ሀብ ወህየንተ ትልቂ መዋዕሊፃ ለዓመተ ኅድ ገት ወሀበ እግዚአብሔር ተዝካረ ትንሣኤሁ እንተ ይእቲ እሑድ ሰንበት ጉልቄ መዋዕ ሊሲ ሃሰ ለዓመተ ኅድገት የወ ወኃምስ ዕለተ ምርያ ዘይጠውዮን ለመዋዕለ ዓመታት ወያዐ ውዶደን እምዝ ውስተዝ ወእምካልእ ኅበ ሣልስ ወራብዕሰ ዓም ይዔሪ በእንተ ልደተ ብርሃን ዘ መዋዕል ዘፍጥረተ ዓለም አስከ ሰዓት ዘራብዕ ዕለት ዘልደተ ጥንትዮን ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact