Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የትራፊክ ህጎችና ደንቦች.pdf


  • word cloud

የትራፊክ ህጎችና ደንቦች.pdf
  • Extraction Summary

ቻ ቀጋ የቀለም ነጠብጣብ ባላቸው ክልሎች ውስጥ ማሽከርከር ክልክል ነው በመታጠፊያ መንገዶች ላይ ተተክለው ስለሚገኙ ልዩ ልዩ አንፀባራቂ ምልክቶች እነዚህ ምልክቶች በመታጠፊያ ወይም አደገኛ ኩርባዎች እና መንገዱ ፊት ለፊት በማይቀጥልበትና አደገኛ መታጠፊያ ስፍራዎች ላይ አግድም የተተከሉ ሰሌዳዎች በአንፀባራቂ ነጭና ጥቁር ቀስት የመንገዱን አቅጣጫ ያመለክታሉ ከላይ የተገለፁ ምልክቶችን በተመለከተ ከዚህ ቀጥሉ ከሚቀርቡት መጠነኛ ስዕላዊ ማብራሪያዎች መረዳት ይቻላል ወደ ግራ የሚታጠፍ አደገኛ መጠምዘዣ መንገድ ላይ የሚተከል የማስጠንቀቂያ አንፀባራቂ ምልክት።

  • Cosine Similarity

ሀ ቀይ መብራት በበራበት በኩል ቀስቱ እንደሚያመለክተው ወደ ግራ የሚታጠፉት አሽከርካሪዎች ይቆማሉ ለ አረንጓዴ መብራት በበራበት በኩል ቀስቱ እንደሚያመለክተው ቀጥታ ፊት ለፊትና ወደ ቀኝ ለሚሔዱ አሽከርካሪዎች ጉዞ እንዲቀጥሉ ስለተፈቀደላቸው መሔድ አለባቸው ሀ አረንጓዴ በበራበት በኩል ቀስቱ እንደሚያመለክተው ወደ ግራ ለሚታጠፉት አሽከርካሪዎች እንዲጓዙ ተፈቅዶላቸዋል ለ በቀዩ መብራት በኩል ከአናቱ ፊት ለፊት ወይም ወደ ቀኝ ታጥፈው የሚጓዙ አሽከርካሪዎች እንዲቆሙ ይገደዳሉ ፏ ያታራፊያ ፖፈዕ ዖዱሯ ምሷያዶቻ ይህ የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት ከፊት ለፊት የሚመጡትን አሽከርካሪዎች ያስቆማል በመሆኑም የትራፊክ ፖሊሱ ለማስቆም ይህን የአጅ ምልክት ሲያሳይ አሽከርካሪዎች አግረኛ ማቋረጫ መስመር ውስጥ ሳይገቡና የማቆሚያ መስመሩን ሳያልፉ ትክክለኛ ረድፋቸውን ይዞ የመቆም ግዴታ አለባቸው ይህ የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት ከኋላ የሚመጡ ተሽከርካሪዎችን ያስቆማል ይህ የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት ከፊት ለፊትና ከላ ወደ መስቀለ መንገድ የሚመጡትን ተሽከርካሪ ዎች ያስቆማል ኀጥግ ይህ የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት ፊት ለፊት ቆመው የነበሩ አሽከርካሪ ዎች ወደ ፊትና ወደ ቀኝ እንዲጓዙ ይፈቅዳል የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት ከቀኝ ወደ ግራ ቀጥታ ወደ ቀኝና ወደ ግራ ታጥፈው የሚሄዱ አሽከርካሪዎች እንዲያልፉ ይፈቅ ዳል ይህ የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት ከኋላ ቆመው የነበሩ አሽከርካሪዎች ቀጥታ ወደ ፊትና ወደ ቀኝ ታጥፈው እንዲጓዙ ይፈቅዳል ይህ የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት ከግራ ወደ ቀኝ ቀጥታ ወደ ቀኝና ወያ ግራ ታጥፈው የሚሄዱ አሽከርካሪዎች እንዲያልፉ ይፈቅዳል ሯሪ ይሳዕርነጎሪሥቻ ይዖመፖፓጎሳሰፊያ ይኋድ ምሷያፖ ለሪማፖና ወጠፇሜታ ፍሬቻ ወይም የፍሬን መብራት በብልሽት ምክንያት በማይሠራበት ወይንም በግልጽ ከርቀት በማይታይበት ጊዜ ተሽከርካሪዎች ቀ ከቆሙበት ቦታ ተነስተው ጉዞ ሲቀጥሉ ቀ የያዙትን ነጠላ መሥመር ትተው ወደሌላ ሲለውጡ ቀ የሚከተሉትን ተሽከርካሪ ሲቀድሙ ቀ ወደግራ ወይም ወደቀኝ ሲታጠፉ ቀ በስተግራ ወደ ጊላ ዞረው ሲጓዙ ቀ የሚያዩትን ተሽከርካሪ እንዲያልፍ ሲፈቅዱና ለማቆም ሲፈልጉ የሚያሳዩዋቸው የእጅ ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው ወደ ሃራ ሐመታጠፍ ያሟሰሙጡ ያኋጳሯ ምሷሳስያዶቻ ቀ መሪው በግራ በኩል የሆነ ተሽከርካሪን የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ወደ ግራ ለመታጠፍ ወይም ከቆሙበት ለመነሳት ሲፈልጉ የሚያሳዩት የእጅ ምልክት በቅደም ተከተል እንደሚከተለው ሰፍሯል ሀ የግራ ጐን መስታወትን በሙሉ ማውረድ ለ በቀኝ እጅ መሪውን በሚገባ መያዝ ጠ የግራ እጅ መዳፍህን ወደ መሬት በማመልከት ቀጥታ ወደ ጎን ከዘረጋህ በላ ወደ ግራ መታጠፍህን ከቀፃምክበት ሥፍራ ለመንቀሳቀስ መፈለግህን ከኋላ የሚመጡት ተሽከርካሪዎች በግልጽ እንዲረዱ አድርግ ቀ መሪው በቀኝ በኩል የሆነ ተሽከርካሪን እየነዱ ወደ ግራ የሚታጠፉ አሽከርካሪዎች የሚያሳዩት የእጅ ምልክት ሀ መስታወቱን በሙሉ ማውረድ ለ መሪውን በግራ እጅህ በሚገባ መያዝ ሐ ቀኝ እጅን በመስኮቱ አውጥቶ ክንድን ከትከሻ በላይ ዲግሪ ያህል አጠፍ ማድረግ መ መዳፍን በመጠኑ ከፍ አድርጎ ጣቶችን መዘርጋት ሠ እጅን ከትከሻ ጀምሮ ከቀኝ ወደ ግራ በማዞር ከኋላ የሚከተሉ አሽከርካሪዎች ከቀኝ ወደ ግራ ለመታጠፍ መፈለግህን በግልጽ አንዲረዱት ማድረግ ሠታልጧጊዜም ቢዘሥን ራሰከፖንኖናጥ ሌሎችን ከጥሪራፈገክ አድጋ ጠብቅ የብስክሌት ወይም የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ወደ ግራ ለመ ታጠፍ ሲፈልጉ በስዕሉ እንደተመለከተው የግራ እጃቸውን በትከሻቸው ትክክል ወደ ጐን በመዘርጋት ለሚከተሏቸው አሽከርካሪዎች ምልክት ማሳየት ይጠበቅባቸዋል ወደ ቀኝ ሪራመታጠፍ የያሟሰሙጡሕ ያሪድ ፖያዖ። ቻ ቀ የተሽከርካሪው መሪ በግራ በኩል የሆነ ተሽከርካሪን እየነዱ ወደ ቀኝ የሚታጠፉ አሽከርካሪዎች የሚያሳዩት የአጅ ምልክት ሀ መስተዋቱን በሙሉ ማውረድ ለ መሪውን በቀኝ እጅህ አጥብቆ መያዝ ሐ የግራ እጅህን በመስኮት በማውጣት ወደ ላይ ዲግሪ ያህል አጠፍ ማድረግ መ መዳፍን በመጠኑ ከፍቶ ጣቶችን መዘርጋት ሠ ከትከሻ ጀምሮ ከግራ ወደ ቀኝ በማዞር ከኋላ ለሚከተሉ አሽከርካሪዎች ከግራ ወደቀኝ ለመታጠፍ መፈለግን በግልጽ እንዲረዱት ማድረግ ም ሯኗ መሪው ያዎኝ ያኖ ወደ ፇኝ ቃመታጠፍ ያሟፅዕጡ ያዱድ ምሷያዖቻ መሪው በቀኝ በኩል የሆነ ተሽከርካሪን የሚያሽከረክሩ ሰዎች ወደ ቀኝ ለመታጠፍ ወይም ከቆሙበት ለመነሳት ሲፈልጉ የሚያሳዩት የአጅ ምልክት ሀ የቀኝ ጐን መስታወቱን በሙሉ ማውረድ ለ በግራ እጅ መሪውን በሚገባ መያዝ ሐ የቀኝ እጅ መዳፍን ወደ መሬት በማመልከት ቀጥታ ወደ ጐን ከዘረጉ በኋላ ወደ ቀኝ መታጠፍንና ከቆምክበት ሥፍራ ለመንቀሳቀስ መፈለግ ህን ከኋላ የሚከተሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ እንዲረዱት አድርግ ወደቀኝ ለመታጠፍ የሚፈልግ የብሰክሌት ወይም የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪ መሪውን በግራ እጁ በመያዝ የቀኝ እጁን በትከሻው ትክክል ወደ ጐን ዘርግቶ ወደቀኝ ለመታጠፍ መፈለጉን ለሚከታተሉት አሽከርካሪዎች በግልጽ አሳይቶ መታጠፍ ይገባዋል ፊሪ ያመፇድ ይ ቦየሟጃሥመሩ መሰመሮቻ የት ቦታ ላይ ወደ ሌላ አቅጣጫ ገብተን መቅደም እንደምንችል ወይም እንደማንችል ይጠቁማሉ ለመታጠፍና ዞሮ ለመመለሰ የምንጠቀምበትን ረድፍ ያመለክታሉ በትራፊክ መብራት አካባቢ የምንቆምበትን ሥፍራ ያመለክታሉ የመንገድ መሐልና ጠርዝን ያመለክታሉ ለእግረኞች መተላለፊያ የተከለሉ ሥፍራዎችን ያመለክታሉ አንድን መንገድ በሁለት ነጠላ መንገዶች ይከፈላሉ አንድ አቅጣጫ መንገድን በረድፍ ይከፋፍላሉ የመንገድ ዳር ምልክቶችን መትከል አስቸጋሪ በሆነበት መንገድ ላይ ምልክቶችን ተክተው ይሠራሉ በመንገድ ላይ የሚሰመሩ መስመሮች በሁለት ይከፈላሉ እነርሱም በመንገድ አግድመት የሚሰመሩ እና በመንገድ አቅጣጫ የሚሰመሩ ናቸው ያመፇጋፇድ ለፇድመምፖ ዖሟዕሪመሩ መዕመሮቻ በአጭር ርቀት ውስጥ እግረኞች መንገድ ማቋረጥ እንዲችሉ የሚሰመር መስመር ነው አሽከርካሪዎች በዚህ መስመር ውሰጥ በመንቀሳቀስ ላይ ላሉ አግረኞች ምን ጊዜም ቅድሚያ መስጠት አለባቸው ፕመጋረድ ለቃጣጫሜ ያዖሟዕሰመሩ መዕሰመሮቻ ሠ ድ መፇጋጋድ ታራረጠ መሰዕመረ ቃቻሪታ ፈፅፈልጳ ሁሉም አሽከርካሪዎች የየራሳቸውን አቅጣጫ ተከትለው ያሽከረክራሉ መታጠፍ ዞሮ መመለስና ወደ ሌላ አቅጣጫ ገብቶ መቅደም የፈለገ አሽከርካሪ እንደ መንገዱና እንደ ትራፊኩ ሁኔታ በጥንቃቄ የተቆራረጠውን መስመር አልፎ መሄድ ይቻላል ይህ መስመር የትራፊክ መጨናነቅ በማይበዛባቸው ወይም ለዕይታ አስቸጋሪ ባልሆኑ መንገዶች ላይ በመሰመር ለአሽከርካሪዎች ግልጽ የሆነ መልዕክት ያስተላልፋል ድ መጋጋድ ባሳፖራረጠ ድፉ ሥሥ ፈዕፈዳ ማንኛውም አሽከርካሪ ያልተቆራረጠውን መስመር አልፎ ዞሮ መመለስ መቅደምና ታጥፎ መሄፄድ አይችልም ነገር ግን እንደ መንገዱና እንደ ትራፊኩ ሁኔታ መሰመሮችን ሳይረግጥ በራሱ ነጠላ መንገድ ላይ የግራ ረድፉን ይዞ መቅደም ይችላል ጩጠድ መጋረድ ዕታራረጠ ዳና ባሳሥራረጠ መሰመረ ቻዎዕታሦ ፈፈልጳፉ ያታራረወው መፅዕመረ ታትጳ ሪያኃው ረኘሪ ሁለቱንም መስመሮች አልፎ መቅደም ዞሮ መመለስና ታጥፎ መሄድ ይችትላል ፖሦፇሪራረወው መዕመረ ፅታትጳ ይጎ ጎርሃሪ መስመሮቹን አልፎ መቅደም ዞሮ መመለስና መታጠፍ አይፈቀድለትም ነገር ግን እንደ መንገዱና አንደ ትራፊኩ ሁኔታ መስመሮቹን ሳይረግጥ በራሱ ነጠላ መንገድ ላይ የግራ ረድፉን ይዞ መቅደም ይቻላል መ ለድ መጋረድ ዕመፅሰመረ ያታሰራ ዖሥራፊፅ ደፅሦ ያታ ፈፈልዳፉ ማንኛውም አሽከርካሪ የትራፊክ ደሴትን ረግጦ መቅደም ዞሮ መመለስና መታጠፍ አይፈቀድለትም ዞሮ መመለስና መታጠፍ የፈለገ አሽከርካሪ እንደመንገዱና እንደ ትራፊኩ ሁኔታ በጥንቃቄ በደሴቱ መቋረጫ ለመታጠፍና ለመዞር በተዘጋጀው ሥፍራ ላይ ወደ ቀኝ አስፍቶ ዞሮ መመለስና መታጠፍ ይቻላል በተጨማሪም ቀድሞ በተገለጸው ሁኔታ ደሴቱን ሳይረግጥ በራሱ ነጠላ መንገድ የግራ ረድፉን ይዞ መቅደም ይችላል ሠ ድ ለቃጣጫ መጋረድ ያሦራረጠ ቀጭ መዕሰመረ ፅረድፍ ፈሷሰዕፉፈጳ ማንኛውም አሽከርካሪ በራሱ ረድፍ ውስጥ በማሽከርከር ፍጥነት ለመጨመር ለመቀነስ ወይም ለመታጠፍ በሚፈለግበት ወቅት የተቆራረጠውን መስመር አልፎ ማሽከርከር ይችላል መንገዱ ባለ አንድ አቅጣጫ በመሆኑ ዞሮ መመለስ ክልክል ነው ረ ሀመፖናኛ ኋደፃባይ መጋጋሯናቻ መድረሻ ይ ዖያሟዕመረ መሰፅመረና ሉቀጣጫ መሷትቻ ፇፅቃታ ማንኛውም አሽከርካሪ የተቆራረጠውን መስመር ጨርሶ ድፍን መስ መር ውስጥ ከመግባቱ በፊት ወይም ከመገናኛው መንገድ በዐ ሜትር ርቀት በመንገድ ላይ ባለው የቀስት ምልክት መሠረት የሚሄድበትን አቅጣጫ በመምረጥ መቅደም ይችላል የተቆራረጠውን መስመር ጨርሶ ድፍን መስመር ውስጥ ከገባ በኋላ ከመገናኛው መንገድ በዐ ሜትር ክልል ውስጥ አቅጣጫ እንዲቀይርና እንዲቀድም አይፈቀድለትም ፈሪ መጋድ ይ ዖሟፇታቡ ቀጋቻ በመንገድ ላይ የሚቀቡ ቅቦች በሶስት ይከፈላሉ እነሱም ያመሚሟያ ሥፍራ ቅታ አሽከርካሪዎች በምልክቱ ውስጥ ለማቆሚያ በተዘጋጀው ሥፍራ ላይ ብቻ መቆም አለባቸው ያማዕታፊሮ ፖሷጳታቻ ቀጋ የቀለም ነጠብጣብ ባላቸው ክልሎች ውስጥ ማሽከርከር ክልክል ነው ላ ቀድሚሟዖ ፅም ያሟ ምሷታቻ ሀ ምልክቱ ቅቡ ቅድሚያ ለተላላፊ በመስጠት በጥንቃቄ ማሽከርከር እንዳለብህ መልእክት ያስተላልፋል በአራት አቅጣጫም ሆነ በማንኛውም መገናኛ መንገድ ላይ መንገዶች ከሚገናኙበት ማዕዘን ወይም ኩርባ ከ ሜትር ባነሰ ርቀት ውስጥ አቁሞ መሔድ ክልክል ነው በመንገዱ ቀኝና ዳርቻ መኪናን ለማቆሚያ አመቺ በሚሆን ዓይነት በመንገድ ባለሥልጣን ለአንድ መኪና ስፋቱም ሆነ ቁመቱ ይበቃል ተብሉ በተቀባ ክልል ውስጥ አለአግባብ አቁሞ መሔድ ክልክል ነው በቤንዚን ማደያ አካባቢዎች ተሽከርካሪዎች ወደ ማደያው ገብተው ለመቅዳት በሚያዳግታቸው ሁኔታ ከ ሜትር ባነሰ ውስጥ አቁሞ መሔድ ክልክል ነው የመንገዱን የቀኝ ጠርዝ አስጠግተው በአግባቡ በቆሙ ተሽከርካሪዎች ጎን በተደራቢነት ማቆም ክልክል ነው በመገናኛ መንገድ አካባቢ አቅጣጫን ለመለየት የቀስት ምልክት በተቀባበት መስመር ላይ በቅድሚያ መስመራቸውን ለይተው ለሚሔዱ አሽከርካሪዎች ያልተቆራረጠውን የመስመር ክልል መገናኛ መንገድ ውስጥ ከመደረሱ በፊት እንደ ትራፊክ ደሴት እንዲያገለግሉ በሰፊው በተቀቡ የቀለም ቅቦች ላይ ሌሎች አሽከርካሪዎች የግድ እንዲረግጧቸው ከሚያደርግ ጠባብ መንገድ ላይ ማቆም የተከለከለ ነው በባለ አንድም ሆነ በባለ ሁለት አቅጣጫ መንገድ ላይ እየነዳህ ቆይተህ መኪናህን በአካባቢው ለብዙ ጊዜም ሆነ ለተወሰነ ጊዜ የምታቆም ከሆነ ከመንገዱ ወጣ ብሎ በስተቀኝ በኩል ለማቆም በተዘጋጀው ሥፍራ ላይ ማቆም ግዴታህ መሆኑን አትዘንጋ ከአጥር ክልል ወይም ከግቢ ውስጥ ሌሎች ተሽከርካሪዎች እንዲወጡበት በተሰራ መንገድ ላይ መተላለፊያውን ዘግቶ ማቆም ክልክል ነው በመታጠፊያ መንገዶች ላይ ተተክለው ስለሚገኙ ልዩ ልዩ አንፀባራቂ ምልክቶች እነዚህ ምልክቶች በመታጠፊያ ወይም አደገኛ ኩርባዎች እና መንገዱ ፊት ለፊት በማይቀጥልበት መገናኛ ስፍራ ላይ አሽከርካሪዎች የመንገዱን ክልል አልፈው እንዳይወጡ የሚያስጠነቅቁ ምልክቶች ናቸው ምልክቶቹ ጥቁርና ነጭ ቀለም በተቀቡ ትክል ድንጋዮች የመታጠፊያ የገደላማ ወይም የድልድይ አካባቢ ተጀምሮ እስከሚያልቅበት ቦታ ድረስ ተተክለው የሚታዩ ሲሆን በተጨማሪም መንገዱ ፊት ለፊት በማይቀጥልበትና አደገኛ መታጠፊያ ስፍራዎች ላይ አግድም የተተከሉ ሰሌዳዎች በአንፀባራቂ ነጭና ጥቁር ቀስት የመንገዱን አቅጣጫ ያመለክታሉ ከላይ የተገለፁ ምልክቶችን በተመለከተ ከዚህ ቀጥሉ ከሚቀርቡት መጠነኛ ስዕላዊ ማብራሪያዎች መረዳት ይቻላል ወደ ግራ የሚታጠፍ አደገኛ ኩርባ መንገድ ላይ የሚተከል የማስጠንቀቂያ ምልክት ፊት ለፊት የሚቀጥል መንገድ ያለመኖሩን የሚያስጠነቅቅ የቀስቱንና የትክል ድንጋይ አንፀባራቂ ምልክት ወደ ቀኝ የሚታጠፍ አደገኛ መጠምዘዣ መንገድ ላይ የሚተከል የማስጠንቀቂያ አንፀባራቂ ምልክት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال