Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ሕይወተ ወራዙት፫.PDF


  • word cloud

ሕይወተ ወራዙት፫.PDF
  • Extraction Summary

ሕይወተ ወራኩት ታ ምዕራፍ ስምንት ድንግልና ምንድር ነው። «እኛ እንዲህ ስንቸዢዢ አንተ ሰብስበህ ለአንዲቱ ይህን ሁሉ ታሸክማታለህን። አንተንስ ፋንድያ ማጠን ነው።

  • Cosine Similarity

ለሀገር ለምእመናን ምሳሌ በመሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ጊዜ ተጠቅሷል ኢሳ አሞ ኤር ቆሮ ድንግልናና ማኅተመ ድንግልና በሰው ልጆች ዘንድ ሩካቤ ካለ ዘር መቀበል ማቀበልና ሰስሉተ ድንግልና የድንግልና መወገድ መኖሩ የታወቀ ነው ሆኖም ይህ ስለ ታወቀ ብቻ ሩካቤ ከተፈጸመ ማኅተመ ድንግልና አይኖርም ድንጋሌ ሥጋ ካለ ደግሞ ሩካቤ አልተፈጸመም በማለት ድምዳሜ ላይ መድረስ አይቻልም ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ሩካቤ አድርገው ድንጋሌ ሥጋቸው ያልተወገደ እንደውም ማኅተመ ድንግልናቸው ሳይገሠሥ እስከ መፅነስ የደረሱ ብዙ ሴቶች ስላሉ ለዚህ ምስክር ናቸው ከዚህም በተጨማሪ ተፈጥሮአዊ ጽንዐ ድንግልናቸው በሩካቤ ብቻ ሊገሠሥ የማይቻል እየሆነ በቀዶ ጥገና ሕክምና ማኅተመ ድንግልናቸው እንዲወገድ የሚደረግላቸው ብዙ ሴቶች አሉ ይህ ክሆነ ድንግል የሚለው ቃል ብቻውን የአንዲት ሴትን ትክክለኛ ድንግልነት ላይገልጽ ይችላል ማለት ነው የሚገልጽ ቢሆን ኖሮ ያለ ምንም ተጨማሪ ቃላት ለእመቤታችን በተነገረ ነበር ነገር ግን ስለ እመቤታችን አምላክን መፅነስና መውለድ ሲነገር በድንግልና ፀንሳ ወለደችው ከማለት በተጨማሪ ያለ ሩካቤ ያለ ዘር ያለ ሰስሉተ ድንግልና» ፀንሳ ወለደችው ማለት በብዙ መጻሕፍት የተለመደ አገላለጽ ነው ለምሳሌ «ወይእቲ ንጽሕት እምነ ሠለስቱ ግብራት ዘውእቶሙ ዘርዕ ወሩካቤ ወስስሎተ ድንግልና እለ ሥሩዓን በዕጓለ አመ ሕያው ወእሙራን ቦሙ» «እርሷም በሰው ልጆች ዘንድ ከታወቁት ከሦስቱ ግብራት የተጠበቀች ናት እነርሱም ሩካቤ ዘር መቀበልና የድንግልና መወገድ ናቸው ይላል ፌዴ ን መቹ መ ው መ አወ ሕይወተ ወራዙት ርሳውሌ ማርያም ስለዚህ ሩካቤና ሰስሎተ ድንግልና የተለያዩና ራሳቸውን የቻሉ ተግባራት ተደርገው መታየት አለባቸው አንዲትን ሴት ማኅተመ ድንግልና ስላላት ብቻ «ሩካቤ አድርጋ አታውቅም» ወይም ሩካቤ ስላደረገች «ማኅተመ ድንግልና ሊኖራት አይችልም» ብሎ ድምዳሜ ላይ መድረስ አለመቻሉን እንረዳለን እመቤታችን ግን ድንግል» የሚለው ቃል ከሚገልጸው በላይ «ፍጽምት» መሆኗን ተያይዘው በተጠቀሱት ተጨማሪ ቃላት እንረዳለን ድንግል ማርያም በሕሊናዋም በሥጋዋም ፍጹም ድንግል የሆነች «ምክሐ ደናግል» ናት ማኅተመ ድንግልና በሩካቤ ሥጋ ጊዜ የሚጠፋ እንደ መሆኑ መጠን በቀጥታ በሥጋ ድንግል ከመሆንና ካለመሆን ጋር መዛመዱ ከተጠቀሰው በተጨማሪ ግልጽ ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ ግን ከላይ ማኅተመ ድንግልናን «ከድንግልነት ጋር ለይተን የምንገደድበት ሁናቴ ይኖራል ለመመልከት ለምሳሌ ወንዶች እንደ ሴቶች ተጨባጭና ጉልህ የድንግልና ምልክት ስለሌላቸው ከሴት ጋር ሩካቤ ፈጽመው የማያውቁ ሆነው ሳለ ደናግል አይደሉም ለማለት አይቻልም አንደዚሁም ሁሉ ሩካቤን ። ዛሬ ዛሬ ብዙ ባልና ሚስቶች በጥቃቅን አለመግባባቶች ለአንድ ቀን እንኳን ተያይተው የማያውቁ ያህል የሚሆኑትና የሚኳረፉት ምናልባት ድንግልናን መጠበቅ ስለ ቀረ ይሆን» በማለት መጠየቅ አስተዋይነት ነው ምክንያቱም ድንግልና ባልና ሚስት በተለየ መልኩ የሚተያዩበት የመይመረመር ቆዓይን» ነውና ድንግልና ሁሉን አርቆ የሚያሳይ ከፍተኛ ቦታ ነው የኑሮ ደረጃቸውን በድንግልና ሆነው መርምረውና ተመልክተው ያገቡ ሰዎች አይጸጸቱም ማለትም አንድ ሰው ደረጃው ማግባትም ይሁን መመንኮስ በሚገባ ለይቶ ማወቅ የሚችለው ንጽሕናውን ጠብቆ ለመኖር ከቻለ ብቻ ነው ድንግልና የንጽሕናን ቅባት የተኳለ አጥርቶ የሚመለከት የሰውነት መብራት ነውና መጽሐፍ ቅዱስ የሰውነት መብራት ዓይን ናት እንግዲህ ዓይንህ ጤናማ ብትሆን ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ይሆናል ዓይንህ ግን ታማሚ ብትሆን ሰውነትህ ሁሉ የጨለመ ይሆናል» ይላል ማቴፅ እንደዚሁም ሁሉ በዓይን የተመሰለች ድንግልናም ጨጮጮመ መ መቸ ላ ጩጭ ሕይወተ ወራዙት ቪክት ወጥነት በዝሙት ሥራ ከጠፋች አንድ ስው ሰውነቱ ሁሉ እንደጨለመበት ሊያምን ይገባዋል ምክንያቱም ድንግልና ዛይማኖትና ምግባር መሠረታቸውን ለቀው እንዳይናጉ የሚያደርግ ጽኑ መሠረት ነውና ማለትም አመለካከት አነጋገርና አሠራር ሚዛናቸውን እንዳልሳቱ ከድንግልና አጠባበቅ አንጻር መናገር ይቻላል ስለዚህ ድንግልና «ዓይን ቢባል ያንሰዋል እንጂ አይበዛበትም ብዙ ጊዜ ደንግልና ለሴቶች የሚነገረው በጉልህ ምልክት የሚታወቀው በእነርሱ ስለሆነ ነው ነገር ግን ድንግልና ለወንዶችም ተጠቃሽ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ክሴቶች ጋር ያልረከሱ እነዚህ ናቸው ድንግሎች ናቸው በማለት ከትቦ ይዛል ራእይ በመሆኑም ድንግልናን የመጠበቅ ጥቅምም ሆነ ያለ መጠበቅ ጉዳት በማስተዋል ለተመለከተው በወንድም ሆነ በሴት በኩል ያለው ፋይዳ ተመጣጣኝ ነው ስለዚህ በዚህ ርእስ ሥር በጎላው ለመናገር ሴቶች ይጠቀሱ እንጂ ልዩ ማመልከቻ እስክ ሌለ ድረስ የሚወሳው ሁሉ ወንዶችንም ያጠቃልላል የድንግልና ዓይነቶች ድንግልናን በሁለት ወገን ከፍሎ ማየት ይቻላል በሁለት ወገን ድንግል መሆኗን ለመግለጽ ስለ እመቤታችን ስለ ድንግል ማርያም «ድንግል በክልኤ» ተብሉ የተነገረው ቃል ለአከፋፈሉሱ በዋቢነት ይጠቀሳል የመጀመሪያው የድንግልና ዓይነት ድንጋሌ ሥጋ ሲሆን ሁለተኛው ዓይነት ደግሞ ድንጋሌ ነፍስ ነው ድንጋሌ ነፍስ በሌላ መንገድ ድንጋሌ ሕሊና ይባላል «ድንግል በሕሊናከኪ ወድንግል የወጣቶች ሕይወት በሥጋኪ» በሐሳብሽ ድንግል ነሽ በሥጋሽም ድንግል ነሽሹ እንዲል ጸሎተ በሰላመ ገብርኤል መልአክ ድንጋሌ ሥጋ ለድንጋሌ ነናዛስ መገለጫ ጥላ ወይም አምሳል ነው ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ አስመ ድንጋሌ ሥጋሰ አርአያ ወጽላሎት ለአንታክቲ» ብሏልና በአውነት «ድንግልና» የምትባለው ግን ድንጋሌ ነፍስ ናት ለዚህም ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ «ወባሕቱ ድንግልናሰ አማናዊት ድንጋሌ ነፍስ ይእቲ» በማለት አስረጅ የሚሆን ቃል ተናግሯል «ነገር ግን አማናዊት ድንግልና የምትባለው ድንጋሌ ነፍስ ናት» ማለት ነው ዮሒሔተግ ከላይ አንደ ተጠቀሰው ድንጋሌ ሥጋ በግዘፍ የሚታይ በገሚፈሥ የሚታወቅ ሲሆን ድንግሌ ነፍስ ግን ረቂቅ ነው ነፍስ ግን ድንግልናዋ በብዙ ጉዳና ነው ከቅጥነተ ድንግልናዋ ከድንግልናዋ ረቂቅነት የተነሣ አንድ ጊዜ በኃጢአት ተግባርና ሐሳብ የተወሰደባት ድንግልና በንስሐ ይመለስላታል ስለዚህ ድንጋሌ ነፍስ በኃጢአት ይወገዳል በንስሐ ደግሞ ይመለሳል ማለት ነው የነፍስን ድንግልና የሚያጠፋው የኃጢአት ሥራና ሐሳብ ብቻ ነው ኃጢአት ካልሆነ በቀር የሥጋን ድንግልና እስከ ማጥፋት የደረሰ ጽኑ ተግባር እንኳን ቢሆን የነፍስን ድንግልና ሊያጠፋ አይትልም ለምሳሌ በቅዱስ ጋብቻ የተወሰኑ ባልና ሚስት በሚፈጽሙት ሩካቤ ድንጋሌ ሥጋቸው ሲጠፋ የነፍስ ድንግልናቸው ግን አይወገድም ምክንያቱም ሕጋዊ ባለትዳሮች ሩካቤያቸው ኃጢአት ባለመሆኑ ነው ይህን ሲያስረዳ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እንዲህ ብሏል «ወሶበኒ ባቱ ምት ድንግልት ይአቲ ተደንግሎ መንክረ» ይህም ማለት «ባልም ብታገባ ድንቅ በሚሆን ድንጋሌ ነፍስ ድንግል ናት» ማለት ነው ዮሐተግ ሕይወተ ወራዙት በተጨማሪም ከላይ የተጠቀስውን ሐሳብ በሌላ አገባብ ብንመለከተው ይን ሐቅ እንረዳለን ክህነትን አጽንቶ ዲያቆን ሆኖ ለመኖር ድንግልናን መጠበቅ ግድ መሆኑ ለማንም የተሠወረ ኦይደለም ስለዚህ አንድ ዲያቆን ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ድንጋሌ ሥጋውን ሲያፈርስ ነህነቱን እያፈረሰ መሆኑ ግልጽ ነው ነገር ግን በተገቢ መንገድ ጋብቻ ፈጽሞ ሩካቤ በማድረጉ ምክንያት ድንጋሌ ሥጋውን ሲያጣ ክህነቱን ግን አያጣም ምክንያቱም ሕጋዊ ሩካቤ የነፍስን ድንግልና ስለማያጠፋና ስለማያረክስ ነው ድንጋሌ ነፍስ የሌለው ሰው የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም ይህም ማለት የነፍስን ድንግልና የሚያጠፋው ኃጢአት ብቻ በመሆኑ ኃጢአቱን በንስሐ ያላራቀ ወይም ንስሐ ያልገባ ሰው ወደ መንግሥተ ሰማያት አይገባም ማለተ ነው ዮሐንስ ወንገላዊ በራእይ መጽሐፉ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት የሚችሉት የነፍስ ድንግልና ያላቸው ብቻ መሆናቸውን ሲገልጽ «ከሴቶች ጋር ያልረከሱ አነዚህ ናቸው ድንግሎች ናቸውና በጉ ወደሚሄድበት የሚከተሉ እነዚህ ናቸው ለአግዚአብሔርና ለበጉ በኩራት እንዲሆኑ ከሰዎች የተዋጁ ኣነዚህ ናቸው» ይላል ራአእይ በተጨማሪም ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ድንጋሌ ነፍስ ወደ መንግሥተ ሰማያት ለመግባት ዋና ነገር መሆኑን ሲናገር እንዲህ ብሏል «አስመ ድንጋሌ ነፍስ ይሬሲ ሱታፌ ምስለ ክርስቶስ ወያበውእ ውስተ መንግሥተ ሰማያት» ይህም በአማርኛ ድንጋሌ ነፍስ ከመርዓዊ ከሙሽራ ክርስቶስ ጋራ አንድ ያደርጋል ወደ መንግሥተ ሰማያትም ያገባልና ማለት ነው ዮሒተግ የወጣቶች ሕይወት «ድንግል በክልኤ» አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንግል በክልኤ» አየተባለ በቅዱሳት መጻሕፍት ተነግሮላታል ስለ ድንግልናዋ ትንቢት ተነግሯል ምሳሌም ተመስሏል ይህም በሁለት ወገን ማለትም በሥጋና በነፍስ ድንግል መሆኗን ለማመልከት ነው የደናግልም ሁሉ መመኪያቸው እርሷ ናት አመቤታችን ቅድመ ፀኒስ ጊዜ ፀኒስ ድኅረ ፀኒስ ድንግል ናት ቅድመ ወሊድ ጊዜ ወሊድ ድኅረ ወሊድም ድንግል ናት ቅዱሳንን ሁሉ ስለ ድንግልኗምስጋናና ክብር ያለ ማቋረጥ እንዲናገሩ ያደረገ ይህ ንጽሕናዋ ነው «ስብሐተ ድንግልናኪ ወትረ ይነግር አፉየ» እንዲል መልክዐ ማርያም የእመቤታችንን ድንግልና «ድንግልና» በመባሉ ብቻ ካያንሀነ በቀር የፍጡራን ድንግልና በምንም አይመሳሰለውም ስለ አመቤታችን ድንግልና ለመናገር ሌላ ትልቅ ጥራዝ ያለው መጽሐፍ መጻፍ ያስፈልጋል ስለድንግልና ለመናገር ስንፈልግ ስለ እርስዋ ከተጻፉት መንፈሳዊ ድርሰቶች አስረጅ አድርገን ብዙ ብንጠቅስም በድንግልና ፍጽምት ከመሆኗ የተነሣ የፍጡራንን ድንግልና ሕጹጽነት ለማየት አንዲረዳን ነው እንጂ ለማመሳሰል አይደለም የእመቤታችንን ድንግልና የመላእክትም ንጽሕና አይደርስበትም ለዚህም ማስረጃው የተአምረ ማርያም መቅድም እንዲህ ሲል ያሰፈረው ቃል ነው «ለመኑ ተውህቦ ተደንግሎ ሕለ አምውሉደ ሰብእ ለመላእክትኒ ኢተክህሉሙ ተደንግሉ ሕሊና አስመ አበሱ በናትወት ወወረዱ ምድረ በመዋሰል ዘቀዳሚ» በአማርኛ ዴዴ ኢሸጨጨል መ ሻየየጨ ለለ ኋመ ሕይወተ ወራዚት መጋዊ ምኞችን የማሸነፍ ዕድል ለማን ተሰጠው። ለዐቅመ ሔዋን የደረሱና ያልደረሱ ደናግላን የሆኑና ያልሆኑ የሚያጠፋው ሩካቤ በመንፈሳው ሕግ የተደገፈ ሕጋዊ ሩካቤ ወይም ሴቶች ተለይተው የሜታወቁበት የፀጉር አእሠራር አለጫጨትና ሕገ ወጥ ሩካቤ ሊሆን ይችላል በአጠቃላይ ድንጋሌ ሥጋ በልዩ ልዩ የአለባበስ ሁኔታ በየሀገሩ ይገኛል በድሮ ጊዜ ደናግለ አስራኤል ለፍሬ መንገድ ሊማስን ይችላል አንድ ጊዜ ጨርሶ የጠፋ ዓይን ያኽልደረስንም ሲሉ ወርቅ እንደ አበባ የፈነዳበት ነጭ ሐር ለብሰው እግዚአብሔር ክከዛሊነቱን ለማሳየት ሲፈቅድ ብቻ ካልሆነ በቀር ሊበራ ይታዩ ነበር እንደማይችል ድንጋሌ ሥጋም አንድ ጊዜ ከተገሠሠ እንዲሁ ነውና አይመለስም ድንጋሌ ሥጋ ዓይን መባሉን ከዚህ በላይ ቅዱስ ዮሐንስ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለ አለባበስ በሚገባ ካስተማረ በኋላ አፈ ወርቅ «ከመ ብንተ ዓይን» ያለውን በመጥቀስ ተመልክተናል ትምህርቱ ደናግልንን ብቻ የሚመለከት ለመስላቸው ሰዎች «ወአኮ በእቤ በእንተ ደናግል ባሕቲቶን ማለትም ይህን ያልኩት ስለ ደናግል ከላይ እንደ ተገለጸው በንስሐ ተመልሶ የሚገኘው የነናስ ብቻ አይደለም» በማለት ደናግላን ብቻ ሳይሆኑ ሁሉም ሴቶች በሚገባ ድንግልና እንጂ የሥጋ ድንግልና አይደለም መጽሐፈ መነኮሳት መንገድ ብቻ ማጌጥ እንዳለባቸው ይገልጻል ተግዮሐ «ንስሐሰ ትሬስዮ ለዘአበሰ ከመ ዘአአበሰ ለዘማዊ ድንግለ» «ንስሐ ግን የበደለን አንዳልበደለ ዘማዊን እንደ ድንግል ታድርገዋለች በማለት የተናገረው ስለ ነናስ ድንግልና እንጃ ስለ ድንጋሌ ሥጋ አለባበስ በዝሙት ለመውደቅ የሚዳርግበት ሁኔታ ሰፊ ስለሆነ አይደለም አንድ ሰው ድንጋሌ ሥገውን አንድ ጌዜ ካጣ በኋላ እንደ በይበለጥ ደናግል አለባበሳቸው ተገቢ መሆን አለበት ደናግላን የተለየ ሩ በ ር ገና በንስሐ ያገፕነዋል ለማለትም አይደለም በተጨማሪም «እንደ አለባበስ እንደ ነበራቸው መጽሐፍ ቅዱስም ይመሰክራል ተፅማር ዮ ግወልጭ ድንግል» ታደርገዋለች ይላል እንጂ ቁርጥ በሆነ ቃል «ድንገል ድንግል በነበረችበት ጊዜ «ብዙ ኅብር ያለውን ልብስ ለብሳ ነበር ወለኙ ታደርገዋለች አለማለቱን ልብ ማለት ያስፈልጋል ስለዚህ ስለ እንዲህ ያለውን ልብስ የንገሥ ልጆች ደናግሉ ይለብሱት ነበርና ኸጫ ። ሕይወተ ወራዙት የእኝሾ ገኤርንክሃሊነት መጠራጠሮ ሳይሆን ያለ አግባብ ተስፋ ማድረግን ለመንቀፍ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል የንጽሕና መርከባችን እንዳይሰበር መጠንቀቅ ያሻል «ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ» እንደ ተባለው ድንጋሌ ሥጋም አንድ ጊዜ ከተወሰደ እንደ ተሰበረ የሸክላ ፅቃና እንደ ሞተ ሰው ነው እነዚህ ተመልሰው ይረባሉ ይጠቅማሉ እንደማይባሉ ድንጋሌ ጅፖጋም አንዲሁ ነውና ይመለሳል አይባልም መዝ የኃጢአት መጥፎነቷ ይታወቅ በዘንድ ኃጢአት ከሠራን በኋላ ቢያንስ በአንድ ነገር እንቀጣለገ ወይም አንድ ነገር አናጣለን ዝሙት ምክንያት ድንጋሌ ሥጋ አንዴ ከተወገደ በኋላ የማይመለስበትም አንዱ ምክንያት ይህ ነው ንጉሥ ዳዊት ባመነዘረ ጊዜ ምንም እንኳን ንስሐ ቢገባ በዝሙት የጸነሰው ልጁ ሊፈወስለት አለመቻሉ ኃጢአት ቢያንስ በአንድ ጐዳና ሳትጉጐዳ እንደ ማትቀር ያመለከታል ሳሙ አንዳንድ ነገሮች አንድ ጊዜ ካመለጡ በኋላ በንስሐ እንኳን መልሶ ማግኘት የማይቻልበት ሁኔታ መኖሩን ማወቅ ያስፈልጋል ለምሳሌ ዔሳው ብኩርናውን ባቃለላት ገዜ ከሱ ወደ ታናሽ ወንድሙ ወደ ያዕቆብ ተዛውራለች በኋላ ግን ምንም ከልብ ቢፈልጋት መልሶ ለማግኘት አለመቻሉን ቅዱስ ጳውሉስ ሲገለጽ እንዲህ ብላልሴሰኛ ም የሚሆን አንዳይገኝ ወይም ስለ አንድ መብል በኩርነቱን እንደሸጠ አንደ ዔሳው ለዚህ ዓለም የሚመች ሰው እንዳይሆን ተጠንቀቁ ከዚያ በኋላ እንኳን በረከቱን ሊወርስ በወደደ ጊዜ እንደተጣለ ታወቃላችሁና በእንባ ምንም ተግቶ ቢፈልገውጡ ለንስሐ ስፍራ አላገኘምና ዕብ ድንግልናም አንድ ጊዜ ከተወገደ እንደ ፈሰሰ ውኃ ፃውጡ ው ው ው ው ት የወጣቶች ሕይወት አ ፍው መ አክ አ ን ደፍ ፍድ ጾሩ መ ፍፍ ሙሬ ር የኃጢአት ቁስል በንስሐ መድኃኒት መፈወስ ቢችልም ትራት ጠባሳ ሳይተው ግን አይቀርም ስለዚህ እድናለሁ ብሎ በእሳት መጠበስ እንደማይገባ ንስሐ አለ ብሎም መበደል አይገባም ኃጢአት የሚጥለው ጠባሳ ባይኖር ኖር ምንም ያልበደለና በድሎ በንስሐ የተመለሰ ሰው ልዩነት ባልኖራቸውም ነበር በዝሙት የተሰነካከለ ሰው በንስሐ አማካይነት ምንም ካልተሰነካከለው ሰው ጋር በድንጋሌ ነፍስ መተካከል ቢችልም በድንጋሌ ሥጋ መበለጡ አይቀርም ተሰብሮ በተጠገነና ምንም ባልተሰበረ ሰው መኻል ያለው ልዩነት ይህ ነውና በንስሐ ከተመለስኩ ወዲህ እግዚአብሔር ድንጋሌ ሥጋዬን ቢመልስልኝ ምን አለበት። በማለት ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ብለው በበጎ ፈቃደኝነት ነው እንጂ ተገደው አይደለም በዚህ ሥራቸው የተሻለ አድርገዋልና እንደ ታማኝ ሎሌ ይመሰገናሉ አንጂ አይነቀፉም ማቴ ትርጓሜ መላ ዘመንን ከሴት ርቆ ንጽሕ ጠብቆ በድንግልና መኖር በግዴታ ወይም በትእዛዝ የሚደረግ ሳይሆን ከፍቅረ እግዚአብሔር የተነሣ በፈቃደኝነት የሚደረግ መሆኑን በአናት ማኅፀን ጃንደረቦች ሆነው የተወለዱ አሉ ሰውም የሰለባቸው ጃንደረቦች አሉ ስለ መንግሥተ ሰማያትም ራሳቸውን የሰለቡ ጃንደረቦች አሉ» በማለት ጌታችን የተናገረው ቃል ያስረዳል ማቴ «በአናት ማኅፀን ጃንደረቦች ሆነው የተወለዱ አሉ» ማለት አንደ ኤርምያስ እና ዮሐንስ መጥምቅ ከማኅፀን ጀምሮ በምናኔ ለምንኩስናና ለድንግልዊ ኑሮ ተመርጠው የተለዩ አሉ ማለት ነው በሆድ ሳልሠራህ አውቄዛለሁ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼዛፃለሁ» አንዳለው ማለት ነው ኤር «ሰውም የሰለባቸው ጃንደረቦች አሉ» ማለት መምህራን መክረውና አስተምረው ንጹሐን ያደረጓቸው ለድንግልናዊ ኑሮ ሕይወተ ወራዙት ያበቋቸው አሉ ማለተ ነው ደግሞ ኤልሳፅን ቀርጸው ለዚህ ዓይነት አብቅተዋቸዋል ለምሳሌ ሙሴ ኢያሱን ኤልያስ የመዓርግ ኑሮ «ስለ መንግሥተ ሰማያትም ራሳቸውን የሰለቡ ጃንደረቦች አሉ» ማለት ፈጣሪያችን አይችሉትም በማለት አዝኖልን ነው እንጂ ሳያገቡ መኖር የተሻለ ነው በማለት በራሳቸው ፈቃድ ድንግልናቸውን ጠብቀው ከሴት ርቀው መንግሥተ ሰማያትን የሚጠባበቁ አሉ ማለት ነው ከላይ የተጠቀሰው ቃል በገዛ ፈቃድ በንጽሕና መኖርን የሚያመለክት እንጂ አካልን ስለ መቁረጥ የተነገረ አይደለም አካል ቢኖርም ሥራውን ካልሠሩበት የሌለ ያህል ነውና «ጃንደረባ በማለት የተናገረው ስለዚህ ነው ንዑስ መሌሊትን ኀፍረተ አካልን መቁረጥ ግን ከመንግሥተ ሰማያት ያወጣል ከክህነትም ያሽራል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መላ ዘመንን በድንግልና መኖር የፈቃድ ኑሮ መሆኑን ለማመልከት «ስለ ደናግልም የጌታ ትአዛዝ የለኝም» ይበል እንጂ መልካም ምክርና ለጽናት ምሳሌ የሚሆን ድንግልናዊ ኑሮ ግን አለው ስለዚህ «ሰው ሁሉ እንደ እኔ ሊሆን እወዳለሁ በማለት ተናግሯል ቆሮ ሐዋርያው ከሕይወቱ ምሳሌነት በተጨማሪ ምክሮቹ በመሉ በድንግልና መኖርን የሚያበረታቱ ነበሩ ከጌታ ምሕረትን የተቀበልኩ እንደ መሆኒ ምክር እመክራለሁ» ካለ በኋላ «እንግዲህ ስለ አሁኑ ችግር ይህ መልካም ይመስለኛል ሰው እንዲህ ሆኖ ቢኖር የወጣቶች ሕይወት መልካም ነው» በማለት በዘመት ካለው ችግር የተነሣ በድንግልና መኖር መልካም መሆኑን አስረድቷል ቆሮ ሐዋርያው «ስለ አሁኑ ችግር» በማለት የተናገረው ቃል ሊሠመርበት የሚገባ ነው ሐዋርያው በነበረበት ዘመን ድንግልናዊ ኑሮን ከመንፈሳዊ ጠቀሜታው ባሻገር ክጋብቻ ትሮ ይልቅ የተሻለ የሚያደጉት ብዙ ነገሮች ነበሩ ይህ እኛ ያለንበት ዘመን ደግሞ ከዚያን ጊዜ ይልቅ ድንግልናዊ ኑሮን የተሻለ የሚያደርጉት ችግሮች በመጠንም ሆነ በዓይነት የበረከቱበት ወቅት ነው ስለቢህ ምንም እንኳን መላ ዘመንን በድንግልና መኖር አስቸጋሪ መስሉ ቢታይም እስከ ጋብቻ ድረስ እንኳን ድንግልናን ጠብቆ መቆየት ከድንግልናዊ ኑሮ ጥቅሞች እንድንጋራ የሚያደርግ ነው እስከ ጋብቻ ጊዜ ድረስ መደንገል በሀገራችን በኢትዮጵያ የድንግልና ሕይወት ከጥንት አባቶቻችን ጀምሮ ዩተከበረና በማንኛውም ሰው ዘንድ ዋጋ ያለው ነገር ነበር ይኸውም ይታወቅ ዘንድ የድሮ ሰዎች ልዩ ልዩ ዘዴና ጥናት አድረገውለት ሲሠሩበት ቆይተዋል ማለትም አንድ ሰው ዕድሜው ወይም ችሎታውና ስሜቱ የኑሮ ደረጃውም ማግባት እስከሚፈቅድለት ድረስ በድንግልና መኖር ግዴታው ነበር ስለዚህ ሴቷና ወንዱ አንዳይተያዩ እንዳይገናኙና እርስ በእርሳቸው ስሕተት እንዳይሠሩ በማለት በልዩ ልዩ ዘዴ ይጠበቁ ነበር በሀገራችን የ«ታላላቅ» ሰዎች ልጆች የተባሉት ሴቶች የሆኑ እንደሆነ በሞግዚቶችና በወላጆች እየተጠበቁ በክብር በማዕርግ ያድጉ እንደ ነበር ወንዶች የሆኑ እንደሆነ ደግሞ እንደ ገዳም እንደ አምባ ያለ ከሰው የተሌ ቦታ ተሰጥቷቸው በንጽሕናና በድንግልና የያድጉ አንደ ነበር ታሪክ በሰፊው ያስረዳናልፍ ሕይወተ ወራዙት በጸዘቅታኛውም ማኅበረ ሰብእ ቢሆን እንደ ዛሬ ጊዜ ሳይዘገዩ በፍጥነት ስለሚጋቡ እስከዚያው ድረስ ግን ድንግልናን ጠብቆ ለመቆየት የተቻላቸውን ሁሉ ሳያደርጉ አይቀሩም ነበር ዛሬ ዛሬ ደግሞ እጅግ በዛ እንጂ በሁሉም ረገድ አስኪደረጁ ድረስ ሳያገቡ መዘግየቱ መልካም ሆኖ ሳለ ስለ ንጽሕናቸው አጠባበቅ ደግሞ ምንም የተወሰደ አርምጃ ስለ ሌለ የድንግልና ሕይወት እየቀለለና ዋጋ እያጣ መጥቷል በጨቅላ ዕድሜያቸው ያገቡ ልጆች ጋብቻቸው እንደማይጸናና ችግር እያጋጠማቸው እንደ ሆነ ሁሉ ሳያገቡ ድንግልናቸውን የሚያጠፉና ስድ የለመዱ የዛሬ ተጋቢዎችም ራሳቸውን ገትቶ መያዝ ስለማይሆንላቸው ከትዳር በኋላ ሲያዝኑና ሊያለቅሱ ማየት የዘወትር ክሥተት ሆኗል ስለዚህ ድንግልናን የመጠበቅ ጥቅም ይህ ነው ተብሎ ከሚጠቀሰው በላይ ስለሆነ የትዳር ሕይወቱን ጤናማነት የሚሻ ሁሉ ከጋብቻ በፊት ድንግልናው ሳያስደፍር መኖር ይኖርበታል እንደዚሁም እስራኤላዊያን ዘጋብቻ በፊት ድንግልና እንዳይጠፋ የሚቆጣጠሩበት ከባድ መንፈሳዊ ሕግ ፈጣሪ ሰጥቷቸው ነበር ማለትም ከጋብቻ በፊት ድንግልናውን የሚያጠፋ ሁሉ በድንጋይ ተወግሮ በአሳት ተቃጥሎ ይገደል ነበር ዛሬ ዛሬ በአንዳንድ የሀገራችን ገጠራማ አካባቢዎች እንደሚደረገው ሁሉ በአስራኤላዊያንም ዘንድ አንድ ሰው ሁነኛ የትዳር አጋሩን አግኝቶ አእስከሚያገባ ድረስ ድንግልናውን ጠብቆ ይኖር ነበር እነቢህ የታሪክ ሣስረጃዎች እስከ ጋብቻ ድረስ ድንግልናን ጠበቆ መቆየት አግባብ እንደነበር ያስረዳሉ ወደ ጥንታዊው ግሪክ ዓይነ ልቡናችንን የመለስን እንደሆነ ደናግል ተለይተው የሚኖሩበት በፅውቀትና በሥልጣኔ ይጎለምሱበት ዜመ መ መ ም የወጣቶች ሕይወት የነሸሾፓ ተለይቶ ፓርቴናንንዮቱ የሚል ስያሜ እንደነበረው አስከ አሁን ድረስ ያሉ የግንቦቹ ፍራሽና ታሪክ ያስረዳሉ ድንግልናን መጠበቅ ለገጌቬው እስክ ጊዜው የሚባለው እስከ ትዳር ለማለት ነው ከትዳር በኋላ ግን ወንዱ ድንግልናውን በከበረ ስጦታነት በረቂቅ መንገድ ለሚስቱ ሲያስረክብ ሴቲቱ ደግሞ እንደዚሁ ሕጓን በገፈሥ ሊታወቅ በሚችል መልኩ በግዘፍ ለባሏ ትሰጣለች ይህ ሲሆን በባልና በሚስት መካከል ጥልቅ የሆነ መከባበር መተሳሰብ መተማመንና መፈቃቀር ይጎለብታል እንደ ምንኩስና ሁሉ ጋብቻም በድንግልና ተጠብቀው ክኖሩ በኋላ ሊገባበት ይገባል ጋብቻ እንደ ፈቀዱ በኃጢአት ሲጨማለቁ ከኖሩ በኋላ በመጨረሻ የሚፈጸም ሥርዓት አይደለም ምንም እንኳን ደናግላን ካልሆኑ ማግባት አይቻልም ባይባልም በድንግልና ሆነው የሚፈጽሙት ጋብቻ ግን ብዙ ጸጋና በረክት አለበት ባቻ በደናግላን ያምራል የብዙ ቅዱሳን ወላጆችም በድንግልና ኖረው በቅዱስ ጋብቻ የተወሰኑ ናቸው ቅዱስ ጳውሉስ ስለ ድንግልና በተናገረበት አንቀጽ «ስለ ደናግል የጌታ ትእዛዝ የለኝም» ቆሮ በማለት የተናገረው በሕይወት ዘመን በሙሉ በድንግልና ስለ መኖር ነው እንጂ እስከ ጋብቻ ጊዜ ድረስ በድንግልና ለመኖር ሥርዓትም ትአዛዝም የለም ለማለት አይደለም እስከ ጋብቻ ጊዜ ድረስ ማንኛውም ሰው ድንግልናውን ጠብቆ የመኖር መንፈሳዊ ግዴታ አለበት ድንግልናን እስከ ጋብቻ ድረስ ብቆ ማቆየት ለሰው ልጅ በሙሉ የተሰጠ ችሉታ ነው ስለዚህ ይህ በውዴታ መደረግ ያለበት ነገር ብቻ አይደለም መንፈሳዊ ግዴታና ትእዛዝም እንዳለበት መታወቅ አለበትፁ መላ ዘመንን በድንግልና ኖሮ ለመፈጸም ግን ሕይወተ ወራዙት እስቀድሞራ አንደተገለጸው መመረጥና መታደል ያስፈልጋል ማቴ በዐዋጅ የተደነገጉትን አጽዋማት በተሠራላቸው ቀኖና መሠረት መጸም ለሁሉ የሚሜቻል ነው ሥርዓቱ የተሠራው የሰውን ሁሉ ዐቅም በሚያውቅ በመንፈስ ቅዱስ ነውና ከዚያ አብልጦ ምንም እህል ሳይቀምሱ እንደ ሙሴና እንደ ኤልያስ ለዐርባ ቀናት ለመጾም ግን መመረጥንና መታደልን ይጠይቃል መላ ዘመንን በድንግልና ለመኖርም እንዲሁ ሲሆን እስከ ጋብቻ በንጽሕና ለመቆየት ግን ለሰው ሁሉ የታወጀ ነው ዘፀ ነገ በድንግልና መኖር የማይቻል ነገር ነው። በደንብ ይቻላል የማይቻል ቤሆን ኖሮ ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጥረት ይዘት ያውቃልና እስከ ጋብቻ ጊዜ ድረስ ድንግልናችንን እንድንጠብቅ ባላዘዘንም ነበር ከበሬ መራገጥን ከአህያ ደግሞ መዋጋትን የሚጠብቅባቸው የለም ለዚህ ስላልተፈጠሩ አይቻላቸውምና እግዚአብሔርም ለሰው የማይቻለውን አያዘውም አይጠብቅበትምም ሩካቤ ሥጋን እንደምንተነፍሰው አየር እንደምንጠጣው ውኃና እንደምንመገበው ምግብ መቁጠር የለብንም ምክንያቱም እነዚህን ያጣ ሰው ብዙ ሳይቆይ ወደ ሞት ይሄዳልሱ ሰው ግን ሩካቤ ባለማድረግ ብዙ ሊፈተን ይችል ይሆናል እንጂ አይሞትም ስለዚህ ሩካቤ ሥጋ የማይቋቋሙት ነገር አይደለምና ድንግልናን መጠበቅ ይቻላል ድንግልናን መጠበቅ አይቻልም በማለት የሚያምኑ ሰዎች ከግትር አቋማቸውና ከድክመታቸው የተነሣ ብዙ ደናግላንን እንደ የወጣቶች ሕይወት ምሳሌ ቪያቆቀሮቡላቸው እንኳን አያምኑም ወይም ጤናማነታቸውን እንጠራጠራለን በማለት ምክንያት ይደረድራሉ ነገር ግን ንጽሕና መጠበቅን የመሰለ ጤናማነት የለምፅ ከኃጢአት ተለይቶ ድንግልናን በመጠበቅና ነፍስን ጤናማ ማድረግ ከጤናማነትም በላይ ነው ጤና ማጣትስ እንደ ክፍት ቤት የዘማዊያን መናኽሪያ መሆን ነው ስለዚህ በአዋናባጆች አሉባልታ በመደናገጥ ጤናችንን እስከ መጠራጠር ደርሰን ራሳችንን ለመፈተሽ ወደ ዝሙት ከማምራት በሠራነው ሥራ መልካምነት ሙሉ እምነት ኖሮን ድንግልናችንን መጠበቅ ይገባናል በዝሙት መሸነፍ የሚጀምረው ድንግልናን መጠበቅ የማይቻል ነገር እንደሆነ ከማሰብ ነው አልችልም ያለ ተሸንፏልና ነገር ግን ለሚያምን እንኳን ድንግልናን መጠበቅ ይቅርና ከዚያም በላይ የሆነ ነገር ይቻላል «በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱም ደግሞ ያደርጋል ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል በማለት የሁሉ ፈጣሪ ለሰው ልጆች የገባው ቃል ኪዳን የሚሻር አይደለምና ዮሐ ሰው ድንግልናውን ለመጠበቅ ዝንባሌ ሲኖረው መንፈስ ቅዱስ ይደግፈዋል ስለዚህ ራሱን ለመግዛትና ስሜቱን አሸንፎ ለመኖር ይችላል ከመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎችም አንዱ «ራስን መግዛት» ነውና ገላ ስለዚህ ንጽሕናውን ለመጠበቅ የኃይሉ ምንጭ መንፈስ ቅዱስ ከሆነ ድንግልናን ጠብቆ መኖር አይቻልም ለማለት አያስደፍርም ሐዋርያው ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ» በማለት የተናገረው ቃል ድንግልናን ጠብቆ መኖርንም ይመለከታል ፊልፈ ስለዚህ በእምነት አየታገዙ ድንግልናን ጠብቆ መኖር ይቻላል ማቴ ሕይወተ ወራዙት ሙጭመበዱዳዱክ መጽሕፍ ሰሜያምን ሁሉ ይቻላል» እንድ ተባለው እንኳን ድንግልናን መጠበቅ ይቅርና ለማያምኑ ሰዎች ያማይቻል የመሰለ ነገር ሁሉ ለሚያምኑ ስዎች ይቻላል መንፈሳዊነት ማለት። » በማለት ወደ ሩካቤ ማምራት አይቻልሃ ሳይጋቡ የሚደረግ ሩካቤ ነውረኛ ያሰኛልና ሳሙ በተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱስ የታጨችን ሴት «ልጃገረድ»ኔ እያለ ደጋግሞ መጥራቱ ያልተጋቡ ሰዎች ምንም ቢተጫጩ ሩካቤ መፈጸም የማይገባቸው መሆኑን ያስረዳል የተጫጩ ወንድና ሴት ቤተ ክርሰቲያን ሥርዓተ ጋብቻ ሳይፈጸምላቸው ካህኑ ፈቅደውልን ነው ተማምለን ቃል ተገባብተናል ልንጋባ የቀረን ጥቂት ቀን ወይም ትንሽ ነገር ብቻ ነው የሚሉና ተቶተባይነት የሌላቸው ሌሉችንም ምክንያቶች በመደርደር ሩካቤ ማድረግ አይገባቸውም የማይገባቸውም ሳይጋቡ ሊቀሩ ይችላሉ ከሚል ስጋት ብቻ ሳይሆን ቢጋቡም እንኳን ከመጋባታቸው በፊት በአጮኝነታቸው ወራት የፈጸሙት ሩካቤ ሕጋዊ ባለመሆኑ ዝሙት ሆኖ ስለሚማቃጠር ነው መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው አንድ እስራኤላዊ ሚስት አግብቶ ድንግልና ባያገኝባት ሚስቱን መክሰስ ይችል ነበር መንፈሳዊ ሕጉ እንደሚያዘውም በልዩ ልዩ መንገድ የሴቲቱ ክስ ይጠናና ክሷ ሐሰት ሆኖ ከተገኘ ከሳሽ ባሏ በእስራኤል ድንግል ላይ ክፉ ስም አምጥቷልና «መቶ የብር ሰቅል» ከተቀጣ በኋላ የከተማዋ ምፍ ሕይወተ ወራዙት ማግሌዎ ገፈውት ዕድሜ ልኩን እንዳይፈታተ ሥርዓተ ያደርጉበት ነበር ዘዳ ክሱ እውነት ሆኖ ቢገኝና በብላቴናይቱም ድንግልናዋ ባይገኝ በአባቷ ቤት አመንዘራለችና በድንጋይ ተወግራ ትገደል ነበር ዘዳ ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ የድንግልናን ክብር ከማስረዳቱም በላይ ማንኛውም ስው ወደ ትዳር መግባት ያለበት ድንግልናውን እንደጠበቀ መሆን እንዳለበት ያስተምራል ሐዋርያው ድንግሊቱም ብታገባ ኃጢአት አትሠራም አይሆንባትም ይላል ቆሮ ለወንዱ ደግሞ «ዳሩ ግን ማግባት ወደሚገባው ዕድሜ በደረሰ ጊዜ ስለ ድንግልናው ያፈረ ሰው ቢኖር የወደደውን ያድርግ ማለት ከፈለገ ያግባ ካልፈለገ ደግሞ አያግባ ቢያገባም ኃጢአት የለበትም» ቆሮ በማለት ድንግልናን ጠብቆ መኖር የሚያስፈልገው የግድ ለመመንኮስ ብቻ ሳይሆን ዝግይተው ማግባትም እንደሚችሉ ኃጢአትም እንደማይሆንባቸው ይገልጻል የድንግልና ሕይወት የንጽሕና የቅድስናና የታማኝነት ምሳሌ ሆኖ በጽኑ ቃል ኪዳን መገኘትን የሚያመለክት በመሆኑ ልዩ ክብር አለው በተለይም ከክብረ ክህነት ጋር በተያያዘ መልኩ አንድ ካህን ለክብረ ክህነቱ ሲባል ድንግሊቱን እንጂ ጋለሞታይቱን ፈት የሆነችውን አንዳያገባ በሕግ ተከልክሏል ሕጉም እንዲህ ይላል ቂ በራሱም ላይ የቅባት ዘይት የፈስሰበት የክህነትም ልብስ ይለብስ ዘንድ የተቀደሰ ከወንድሞቹ የበለጠው ካህን ራሱን አይግለጥ ልብሱንም አይቅደድ አርሱም ሜስትን በድንግልናዋ ያግባ ባልዋ የሞተባትን ወይም የተፋተዘችውን ወይም ጋለሞታይቱን እያግባ ነገር ግን ከሕዝቡ ድንግሊቱን ያግባ እሄም የምቀድስው እግዚአብሔር ነኝና በሕዝቡ መካከል ዘሩን አያጎስቁል» ዘሌፀ መ መ የወጣቶች ሕይወት ድንግልናን ከጣሉ በኋላ ማግባት ዝርን ማጎነስቐል መሆኑን ተረዳህን። የሚለውን የሕሊና ፈተና በድል መወጣት አቅቷቸው ብዙዎች ተስፋ በመቁረጥ በዝሙት ጐርፍ ተጥለቅልቀዋል ምንም እንኳን አንድ ጊዜ ቢሳሳቱ ተስፋ ባለ መቁረጥ ለወደፊቱ መጠንቀቅ ያስፈልጋልር ክብረ ድንግልና ከተወሰደ በኋላ የሚደረግ ዝሙት እንደ ዝሙት አይቆጠርም የሚል ሕግ የለምና ለመጀመሪያ ጊዜ በሚፈጸም ዝሙት ማኅተመ ድንግልና እንደሚወገድ ሁሉ ከዚያ በኋላ በሚደረግ የተደጋጋመ ዝሙትም የሚወገድ ሌላ ሥጋዊ ድንግልና ባይኖርም በፈጸምነው ዝሙት ብዛት የምናጣው ክብረ ነፍስ ግን አለ ድንጋሌ ሥጋ ለክብረ ነፍስ አምሳል ነው ድንጋሌ ሥጋ አንድ ሲሆን ክብረ ነፍስ ግን እጅግ በጣም ብዙ ነው የነፍስ ድንግልናዋ በብዙ ጉዳና ነው ስለዚህ በምንፈጽሠው የዝሙት ቁጥር ብዛት ነፍሳችን የምታጣው ጸጋና ክብርም እንዲሁ ይበዛል እንጂ ከድንግልና መወገድ በኋላ የሚፈጸሙ ዝሙቶች በጥቅሉ እንደ አንድ ጊዜ ስሕተት አይቆጠሩም በየጊቤው የወጣቶች ሕይዐት የሚፈጸሙት የዝሙት ተግባራት የሚያስከችሉት ጉዳትና ክብር ማጣት ድንግልናችንን ለማጣት ካበቃን የመጀመሪያ ጊዜ ዝሙት ጋር እኩል ነው መ ሌላውን መንፈሳዊና ተገቢ ምክንያት ወደ ጐን በመተው አንድ ጊዜ ከነድንግልና ያጫቸውን ስው በማክበርና በመፍራት ብቻ ድንግልናቸውን የሚጠብቁ ሴቶች አሉ እነዚህሴቶች ያጫቸው ሰው ሳያገባቸው ሕጋቸውን ቢወስድ ማንም እንደፈቀደ እንደሚገባበትና አንደሚወጣበት እንደ ክፍት በር ሆኑ ማለት ነው ምክንያቱም ባል በገዛ እጁ መጠበቂያ ማኅተሙን ስላፈረሰው ከዚያ በኋላ በምንም መንገድ መቆጣጠር ስለማይችል ነው ድንግልናቸውን ላጫቸው ሰው ብለው የሚጠብቁ ሰዎች ባጫቸው ሰው እጅ ድንግልናቸው ከተወሰደ ከዚያ በኋላ ከዝሙት ተጠብቀው እንዲኖሩ የሚያደርጋቸው ምንም ዓይነት ምክንያት አይኖርም ሰው ደግሞ ንጽሕናውን የሚጠብቅበት ምንም ዓይነት ዓላማና ምክንያት ሳይኖረው ንጽሕናዬን ልጠብቅ ሊል አይችልም በዚህና በመሳሰሉ ምክንያቶች አንድ ጊዜ ድንግልናን ማጥፋት የባሰ ዘማዊ ማድረጉ ግልጽ ነው ገታችን መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስታመነዝር የተያዘችውን ሴት «ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ» ያላት አንድ ጊዜ ዝሙት በመሥራቷ ተስፋ ቆርጣ መላልሳ እንዳታመነዝር ለማስጠንቀቅ ነበር ዮሐፀ አንድ ጊቬ በማመንዘር ስሜ ከጠፋ አይቀር በማሰኘት የበለጠ ዘማዊ ያደርጋልና ያጨዛትን ሴት ላታገባት አትድረስባት ከዚህ ወጥተህ ድንግልናዋ ቢያጓዓህና ብትደርስባት በሁለኮ መንገድ ራስህን ጉድተፃል አንደኛ አመንዝራ ትባላለህ የራስህንም ክብር ታጣለህ ሕይወተ ወራዙት ርው ዳፍ ጅ ሁለተኛ ደግሞ እርሏንም ኻንተ ወጥታ ለማመንዘር እንዲመቻች አድርገፃልና በራስህ ጠንቅ አመጣህ ማለት ነው ምክንያቱም ከዚያ በኋላ አርሷ አንተን የምትፈራበት አንተም እርሷን የምትጠብቅበት ምንም ምልክት የለህም። የሚለው ጥያቄ እንደ ተጠበቀ ሆኖ ሰይጣንም ራሱ ደግሞ በግልጽ በድንግልና ሆናችው አገልግሉኝ የሚልበት ጊዜ ብዙ ነው በዚህ መልኩ ለጣዖት አምልኮ የተለዩ ደናግላን ፔስት ቨርጅንስ» ይባላሉ ከላይ በተጠቀሰው መልኩ ድንግልናን መጠበቅ ለሰዎቹ ምንም እንኳን እንደ ሐሳባቸው የፈለጉትን ያገኙ ቢመስላቸውም ድንግልናን መጠበቅ ከሚያስፈልግበት ትክክለኛ መንገድ በተቃራኒው መንገድ በመፈጸሙ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከፍተኛ ወቀሳና ቅጣት ያስከትላል ምክንያቱም ይህን ፈታኝ ጉዳይ ሰይጣንን ደስ ለማሰኘት ብሉ ለመፈጸም መቻል በከፍተኛ ሁነታ ለሰይጣን ስለሚያመለክት ነው መገዛትን መ ቫሬ ዛሬ ደግሞ ሁሉም ነገር ወደ ገንዘብ እየተመነዘረ በመምጣቱ ድንግልናን ለረጅም ዓመታት በመጠበቅ ነጥብ ወይም «ሪከርድ» ለማስመዝገብ ውድድር ውስጥ መግባት ተጀምራል ይህን ለመሰለ ጉዞም ራሳቸውን የሚያዘጋጁ አያሌ ሴቶች አይጠፉም ሠዉ ከላይ ከተዘረዘሩት ምክንያቶች ውጭ በመንፈሳዊ ጉዳና በባል ዘንድ ተወዳድ ለመሆንና ላለመነቀፍ ሲሉ ድንግልናቸውን የሚጠብቁ ብዙ ሴቶች አሉ ሌሎች ደግሞ ደናግል ባይሆኑ የሚቀርባቸው ክብረ ተክሊልና መንፈሳዊ የሠርግ ሥርዓት አየታያቸው ድንግልናቸውን ይጠብቃሉ በእነዚህ ምክንያቶች ድንግልናን መጠበቅ የሚያስነቅዓ አይደለም ምክንያቱም እነዚህ ድንግልናን ከምንጠብቅባቸው መንፈሳዊ ምክንያቶች ውስጥ በንዑስ ምክንያትነት የሚጠቀሱ በመሆናቸው ነው ሕይወተ ወራዙት ድንግልናን ሠጠበቅ የሚያስፈልገው ሐሳብ ሳይከፈል በምንኒ ለመኖርና ፈጣሪን በሙሉ ኃይል ለማገልገል ብቻ አድርጎ ማስብ ስሕተት ነው በአርግጥ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ አንዳተማረው ይህ ራሱ አንዱ ምነበንያት ነው ቀሮር ሆኖም ግን ሰፊና ጥልቅ ምክንያቶች ያሉትን ድንግልናዊ ኑሮ በዚህች ጠባብ ምክንያት ማጠር ግፍ ነው ምክንያቱም ከበቂ በላይ እውነተኛ አገልጋዮች በዓለም ላይ የሞሉ ቢሆን እንኳን ድንግልናዊ ኑር የተሻለ መንፈሳዊ የኑሮ ዘርፍ እንደ መሆኑ መጠን ሊቀር የሚገባው ነገር ባለመሆኑ ነው በተጨማሪም ፅድሜን ከጠገቡ በኋላ በሞት አፋና ላይ ሳሉ የሚመነኩሱ ሰዎች አሉ ይህም ምናኔ ወይም ምንኩስና ለአገልግሉት ብቻ ሲባል የሚደረግ ነገር ሳይሆን አንዱ መንፈሳዊ። የኑር ዘርፍ መሆኑን ያላያል ረ ድንግልና ሊጠበቅ የሚገባው አግዚአብሔርን ስለመፍራትና መታዘዝ ተብሎ ነው ሌሎች ምክንያቶች መፍረሻ ምክንያት ስላላቸው ምክንያትነታቸው ሲቀር ድንግልና መጠበቅም አብሮ ሊቀር ይችላል ስለዚህ መቼም ቢሆን መቀረት የሴለበት ነገር እግዚአብሔርን መፍራት ስለሆነ ድንግልናንም የምንጠብቀበት መሠረታዊ ምክንያት አግዚአብሔርን ለመታዘዝ ሲባል መሆን አለበት እንዲህ ክሆነ ሰው ድንግልናውን እስከ ተፈለገው ጊዜ ድረስ ጠብቆ ለመኖር ይትላል ድንግልናን የመጠበቅ ጥቅም በጎ ተግባር ጥቅም ሊኖረው ይገባል ክርስቲያኖች እንኳን የሚጉዳ ሥራ ይቅርና ባይጐዳ አንኳን ምንም ለማይጥቅም ሥራ መልፋት የለባቸውም ጥቅም ሲባልም በዋናነት የሚጠቀሰው የነፍስ ጥቅም ነው «ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርዓ ነፍሱን ግን በከስር ምን የወጣቶች ሕይጠጦት ይጠቀመዋል በማለች ጌፓችን የተናገረው ቃል በመጀመሪያ መታየት ያለበት የነፋስ ጥቅም መሆኑን ያስረዳል ማቴ መጽሐፍ ቅዱስ ሥራ ሁሉ ከጥቅም ጋር መያያዝ እንዳለበት ይናገራል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሁሉ ተፈቀዶልኛል ሁሉ ግን የሚጠቅም አይደለም በማለት ያንን ነገር ለማድረግ መብት ቢኖረንም ጥቅም ከሌለው ግን አለማድረግ መሻሉን ተናግሯል ቆሮ ሐዋርያው በተጨማሪ አንዳንድ ሥልጠናዎችና ልምምዶች ለሥጋዊ ነገር እንደሚጠቅሙ ከገለጸ በኋላ ድንግልናን ለመጠበቅ የሚደረግ መንፈሳዊ ልምምድ ግን ጥቅሙ ለሁለት ዓለም በመሆኑ ይበልጥ መጥቀሙን ሲገልጽ «ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና እግዚአብሔር መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው ለነገር ሁሉ ይጠቅማልሷ» ጢም በማለት ተናግሯል ይኸው ሐዋርያ ደግሞ ስለ ክብረ ድንግልና መላልሶ ካስተማረ በኋላ ለምን እንዳስተማረ ሲናገር «ይህንንም ለራሳችው ጥቅም አላለሁ» በማለት በድንግልና መኖር እንደሚጠቅም ተናግሯል በድንግልና መኖር ጥቅሙ ለራስ እንጂ ለሌላ አይደለም ቆሮ በድንግልና መኖር ከሚያስገኘው ሰማያዊ ጠቀሜታ በፊት በምድር ላይም ብዙ ጥቅምን ያስገኛል ከእነቪህም ውስጥ ጥቁቶቹን ጠቅለል በማድረግ በአንድ ስፍራ በጥቂት ገጸ ንባብ ሐዋርያው እንዲህ ሲል ገልዷጂቸዋል «ይህንንም ለራሳችሁ ጥቅም አላለሁ በአገባብ እንድትኖሩ ሳትባክኑም በጌታ እንድትጸኑ ነው እንጂ ላጣምዳችው ብዬ አይደለም ቆሮ ነ ዴዴ መ ው መ መ መመ ም መመመ ገ » ሕይወተ ወራዙት የመጀመሪያው በድንግልና የመኖሮ ችቅም በአገባብ መኖር» ነው «በአገባብ መኖር» ሕግና ሥርዓትን እየፈጸሙ በአግባቡና በሥነ ሥርዓት መኖር ማለት ነው በድንግልና መኖር አግባብ ነው ዝሙት ግን ግብረ ገብነትን ማጣት ነው ድንግልናን ጠብቆ ለመኖር የሚደረገው ትግል ሕጋዊ ሰው ሆኖ መኖርን ያለማምዳል ታዲያ ድንግልናን መጠበት እንደ አሸዋ ሸክም ከከበደውና ንጽሕናን ከናቀ ከዚህ አመንዝራ ትውልድ ግብረ ገብነትን መጠበቅ ከዝንብ ማር እንደ መጠበቅ አይሆንምን። በማለት ባከንኩኝ ለማለት ነው መዝፅ ስለዚህ ዝሙት በዚህ ብቻ ሳይሆን በሌላም በብዙ መንገድ ሰውን ሲያባክነው ይታያል ድንግልናን ለመጠበቅ የሚጣጣር ሰው ግን ዝሙት ከሚያመጣው መባከን ፈጽሞ የዳነ ነጡ መገዘ የወጣቶች ሕይወት ሕጠዋርያው ለዎ በድንግልና አንዲኖሩ የሚያበረታታበተን ምክንያት ሲገልጽ ያለ ሐሳብ ልትኖሩ እወዳለው» ብሏሷል ቆሮ ምክንያቱም ያገባ «የዓለምን ነገር ያስባልናልቡም ተከፍሏል» ይላል ቆሮ በዝሙት ከመኖር በጋብቻ መኖር ሐሳብ ያቀላል በጋብቻ ከመኖር ደግሞ በድንግልና መኖር የበለጠ ከሐሳብ ነጻ ያደርጋል ስለዚህ ሐዋርያው «ያለ ሐሳብ ልትኖሩ እወዳለው» በማለት መክሯል ከዚህ የሐዋርያው ቃል በመነሣት ሳይባክኑ መኖር» ድንግልናን ከመጠበቅ የሚገኝ ዋነኛ ጥቅም መሆኑን መረዳት ይቻላል ሐ ሐዋርያው በጥቂት ገጸ ንባብ ካሰፈራቸው ድንግልናን የመጠበቅ ጥቅሞች ውስጥ ሦስተኛውና የመጨረሻው በጌታ እንድትጸኑ» የሚለው ነው ድንግልናን መጠበቅ በጌታ ያጸናል ይህም ማለት ስለ ፍትወት ብለው ኮረዳና ጎልማሳ ፍለጋ ብዙዎች ፃይማኖታቸውን እንደተዉ የሚታወት ነው በመዳራታቸውም ብዙዎች ይከተሏቸዋል» እንደተባለው ብዙዎች በዝሙት ማፅበል እየተገፉ ከሃይማኖት ወጥተዋልፁ ድንግልናውን ለመጠበቅ የቆረጠ ሰው ግን የሄይማኖት ሙቀቱ ሳይበርድበት ለፈጣሪው ባለው ፍቅር ጸንቶ ይኖራል ጴጥ ይህም ብቻ ሳይሆን ድንግልናን መጠበቅ ራሱ ጽናትንና ትዕግሥትን ይጠይቃልና ስለዚህ በጌታ እንድትጸኑ» አለ በተጨማሪም «ድንግልናውን በልቡ ይጠብቅ ዝንድ ፈጸፍ» ቆር በማለት ሐዋርያው የተናገረው ቃል «ጽናት» ከድንግልና ጋር ያለውን ትሥሥር ያሳላያል ድንግልናን በመጠበቅ ጽናትንና ትፅግሥትን የመሳሰሉ መንፈሳዊ ተግባራትን እንማርበታለን ስለዚህ ድንግልናውን ለመጠበቅ የቆረጠ ስው በዓላማው ሁሉ ትፅግሥተኛዓ ተ ሩሩ መ ጽ ሕይወተ ወራዙት ጽኑ ስው መሆኑን መናገር ይቻላል ታዲያ ይህን የመሰለ ጥቅም ማግኘትን የሚያዕሀል ምን ነገር አለ። ስለዚህ ድንግልናን ጠብቆ በመኖር ታማኝነትን ማስመስከር ይገባል ማኅተመ ድንግልና የታማኝነት ማረጋገጫ ምስኦና ነውና ድንግልና በሩካቤ ሥጋ ይጠፋል ይህ ተግባር ደግሞ በዓይን እንደ መጥቀስና እንደ ማስነጠስ በቅጽበትና ሳይታሰብ የሚከናወጦን ተግባር አይደለም ሩካቤን ለመፈጸም የሚያስችል ምቹ ቦታ ለማሰናዳት ከሚደረግ ጥረት አንሥቶ ብዙ ሂደቶችን በማለፍ የሚከናወን በመሆኑ በእጅ እንደያዙት ብርጭቆ ድንገት ሳላስበው ወድቆ ተሰበረብኝ የሚባል ነገር አይደለም በመሆነ ድንግልናን ያለ ጊዜው ማጥፋት ታማኝነትን እንደ ማጣት እንጃ እንደ አንድ ተራ ቅጽበታዊ ስሕተት ለመቁጠር ያስቸግራል የወጣቶች ሕይጠት በሩካቤ ጊዜ ባለ ለሚስቱ ድንግልናውን ያስረክባል ምንም አንኳን በግዘፍ ልዮ ምልክት ባይኖረውም ረቂቅ የፍቅር ቋንቋ አለውና ይግባቡበታል ሚስት ደግሞ በረቂቅም በግዘፍም ድንግልናዋን በከበረ ስጦታነት ለባሏ ታበረክታለች በዚህ ጊዜ ለባሏ እንድትሰጥ አግዚአብሔር በሚስቱ ያቆየለትን አደራ ባል ሲቀበል ድንግልናዋን ሲያገኝ ሚስቱን በአደራ ጠባቂነት እንዲያያት እንዲያምናት አእንዲያከብራትና እንዲወዳት ያደርገዋል ባልና ሚስት እንዲፈቃቀሩ እንዲተማመትና እንዲከባበሩ ድንግልናን ጠብቆ መገኘት ወሳኝ የሚሆነው ስለዚህ ነወ ድንግልናን መጠበቅ ችሉታ ነው ምክንያቱም በውስጡ ጽናት ብርታት ትዕግሥት ታማኝነት አለበትናሱ ድንግልናን መጠበቅ ፍቅር ባልን ማክበር ራስን ማክበርና የመሳሰሉት ቦውስጡ ይገኙበታል ዛላ ድንግልናን መጠበቅ መጠንቀቅ ነውጡ እንዲያውም መጠንቀቅ ተብለው ከሚወሰዱ ማንኛውም ዓይነት ሌሎች እርምጓች ምንም ዓይነት ሰብአዊ ቀውስ ሳያስከትል መከናጦን የሚችል ተገቢ የጥንቃቂ ዓይነት ነው ከበሽታ ያለ አግባብ ወይም ሳያገቡ ከመውለድ ክብርንና መልካም ስምን ከማጣት ከመጸጸት በአጠቃላይ ለወደፊት መንፈሳዊም ሆነ ሥገዊ ችግር ከሚፈጥሩ የኑሮ ጠንቆች ሁሉ መቶ በመቶ ሊሰውር የሚችል መጠንቀቅ ቢኖር ድንግልናን መጠበቅ ነው ረ አንዲት ሴት በድንግልና ኖራ ብታገባ ልቧ አይከፈልምና ፈጣሪዋን እጅግ አድርጋ ታስደስተዋለች ሐዋርያው «ያልተጋባች ሴትና ድንግል በሥጋም በነፍስም እንዲቀደሱ የጌታን ነገር ያስባሉ» ያለው ስለዚህ ነው ድንግል ሴት በድንግልና ኖራ ስታገባ ደግሞ ብርዴ ሕይወተ ወራዙት ባሏን በጣም ታስደስተዋለቸ ማንኛውም ባል ሚስቱን ድንግል ሆና ቢያገኛት ይደሰጽልና ድንግል ባትሆን ግን ባልዋን እንዴት ልታስደስተው ትችላለች። በእርግጥ ባልን ማስደሰት የሚቻለው በዚህ ብቻ ባይሆንም የሚጀምረው ግን ከዚህ ነው ድንግልናን ካጠፉ በኋላ የሚደረግ ጋብቻ አግብቶ የፈታ ሰው እንደሚፈጽመው እንደ ሁለተኛ ጋብቻ ይቆጠራልቕ ምክንያቱም የተጋቡ ሰዎች ብቻ ሊፈጽሙት የሚገባውን ሩካቤ ሥጋ ከጋብቻ በፊት ፈጽሞ በመገኘቱ ነው ለመመንኮስ ተስሎ የነበረ ሰው ቢያገባ የተሳለው ስአለት እንደ መጀመሪያ ጋብቻ ተቆጥሮ የሚፈጽመው ጋብቻ ለሁለተኛ ጊዜ እንደሚያገባ ሰው እንደሚቆጠርበት ፍትሐ ነገሥት መንፈሳዊ ይናገራል ይህ እንዲህ ከሆነ ድንግልናቸውን ያጡ ሰዎች የሚፈጽሙት ጋብቻ እንደ መዓስባን ወይም እንደ ሁለተኛ ጋብቻ መቆጠሩ ምንም አያስደንቅምነ እዚህ ላይ በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ለሁለተኛ ጊዜ የሚያገባ ሰው ማለትም ሚስቱ ሞታበት ወይም ለፍቺ በሚያበቃ ምክንያት ተለያይተው ከሆነ ፈቅዶ እንዳደረገው እንደ መጀመሪያ ጊዜ ጋብቻው ደስተኛ አንደማይሆን ነው እንደዚሁም ሁሉ ፈት ሆኖ ማግባት ድንግል ሆኖ እንደ ማግባት አያስደስትም ወይም ፈትን ማግባት ድንግልን እንደ ማግባት አያስደስትም ከዚህም በተጨማሪ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሉስ ያገባው ግን ሚስቱን እንዴት ደስ እንደሚያሰኛት የዓለምን ነገር ያስባል ልቡም ተከፍሏል ስለሴቶች ደግሞ የተጋባች ግን ባሏን እንዴት ደስ እንደምታሰኘው የዓለም ነገር ታስባለች ቆሮ ብሎ በተናገረው መሠረት ያገቡ ሰዎች ልቡናቸው አንደሚክከፈልና አግዚአብሔርን በአንድ ልብ ሆነው ለማምለክ እንደሚቸገሩ ሁሉ ተ መ ያ መ ው ት የወጣቶች ሕይወት ድንግልናቸውን ካጡ በኋላ ያገቡ ስዎችም እንደዚሁ ልቡናን የሚከፍል ተግባር የፈጸሙ በመሆኑ በሙሉ ልብ አንዳቸው አንዳቸውን ማስደሰት ይሳናቸዋል እንደዚህ ያሉ ባለትዳሮች ሩካቤ በሚፈጽመበት ጊዜ ከዚያ አስቀድሞ ድንግልናቸውን ያጡበትን መንገድ ክፉም ሆነ ደግ መስሎ በታያቸው መልኩ በሕሊናቸው ማሰላሰላቸው የማይቀር ነገር ነው ይህ ዓይነቱ የሐሳብ መከፈል ደግሞ እየፈጸሙት ባለው ሕጋዊ ሩካቤ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያመጣል ስለዚህ ባለ ሚስትን ሚስት ደግሞ ባሏን በሙሉ ልብ ማስደሰት አይችሉም መባሉ ትክክል ነው ይህ የልቡና መከፈል የሚፈጠረው ድንግልናውን ባልጠበቀው ወገን ብቻ ላይሆን ይችላል ድንግልናውን ጠብቆ የኖረውም ወገን ድንግልናውን ስላጣው ስላጣችውን ወገን ሕይወት በሕሊናው መመራመር ይፈጠርበታል ስለዚህ ምንም በአካል መዋሐድ ቢችሉም የልቡና ተዋሕዶ ለመፍጠር ይቸገራሉና ደስታቸው በእጅጉ ይቀንሳል ይህን ለመሰለ ችግር መፍትሔው ከሁሉ አስቀድሞ ድንግልናን ማጣት የሚያስከትለውን አካላዊና ሕሊናዊ ቀውስ በመረዳት ድንግልናን መጠበቅ ሲሆን በተረፈ ግን በተቻለ መጠን ያለፈን ሕይወት አምኖ በመቀበል መርሳትና ለወደፊቱ የሚበጀውን ብቻ ማድረግ ይሆናል ሰ ድንግልናን ጠብቆ መኖር ጋብቻ ሳይዘገይ በጊዜው እንዲፈጸም ይገፋፋል ምክንያቱም ማንኛውም ጤናማ ሰው የተቃራኒ ፆታ አቻውን የመሻት ዝንባሌ አለው ታዲያ ይህ በውስጡ የሚገኝ ሩካቤ መሻትና ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ሕገ ወጥ ሩካቤን ላለመፈጸም ድንግልናውን ጠብቆ ለመኖር የሚያደርገው ጥረት የሚታረቁለት ሲያገባ ብቻ በመሆኑ ድንግልናውን ጠብቆ እስከ ጋብቻ ሕይወተ ወራዙት ለመቆየት ዓላማ ያለው ሰው በውስጡ ያለውን የፍችወች ግፊች ለማብረድ ሲል ቶሎ ብሉ ማግባትእንዳለበት ይሰማዋል ድንግልናን ስለመጠበቅ ግድ የሌላቸውና ቅድመ ጋብቻ የሚደረግ ዝሙትን የተለማመዱ ሰዎች ግን ጋብቻን እንደ መታሰር ስለሚቆጥሩትና በውስጣቸው ያለውን የፍትወት ግፊት እንደ ፈቃዱ እያስተናጎዱት በመሆኑ ወደ ጋብቻ የሚገፋቸው ውስጣዊ ኃይል ስለሚቀንስ ከማግባት ይቦዝናሉ ስለዚህ በዘማዊያን ዘንድ ዘግይቶ ማግባት የተለመደ ነው ድንግልናቸውን ጠብቀው የኖሩ ሰዎች ግን ወደ ጋብቻ ለማምራት ቆራጦች በመሆናቸው ውሳኔያቸው እጅግ ፈጣን ነው ጋብቻ ለመፈጸም የሩቅ ቀጠሮ ያላቸው ሰዎች እንኳን ከጋብቻ በፊት ምንም ዓይነት ሩካቤ ማድረግ እንደማይፈቀድላቸው ሲያውቁ የጋብቻ ቀጠሮአቸውን በማሳጠር የአግቡኝ ሮሮ የሚያሰሙት በዚህ ምክንያት ይመስላል ሽ ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ሩካቤ ሥጋ የጋብቻን ቀነ ቀጠሮ እንዲራዘም ከማድረጉም በላይ ለመለያየትም በር ከፋች ነው የተጋቡ ሰዎች ሩካቤ ለመፈጸም የማይችሉበት ሁኔታ ሲፈጠር ለመለያየት አንደሚገፋፉ ሁሉ ያልተጋቡም ሰዎች ሩካቤ መፈጸማቸው እንዲለያዩ ዓይነተኛ ምክንያት ይሆናል እንደ አምኖን የሚሹትን ሲያገኙ «ለዚህ ሴትነትሽ ነውን። ሕጋዊ ባልሆነ ሩካቤ ምክንያት ሰዎች ድንግልናቸውን የሚያጡት በተለያየ የፅድሜ ደረጃ ላይ አያሉ ነው አንዳንዶች ገና በልጅነትና በመጀመያዎቹ የወጣትነት አፍላ ጊዜያት ድንግልናቸውን ያጣሉ ሌሎች ደግሞ አስቸጋሪውን የወጣትነት ዕድጫ አጋምሰው ክብራቸውን የሚያጡበት ሁኔታ ይፈጠራል ጥቂቶች ደግሞ ያን ሕይወተ ወራዙት ክብራቸውን የሚያጡበት ጊዜ አለ በዚህ መልኩ ከፍጻሜ ሲደርሱ ለክብር አለመብቃት በእጅጉ ያስቆሟል ይህ የሚሆነው ልጆች ስለተቃራኒ ፆታ ግንኙነት ከሚኖራቸው የአመለካከት ልዩነት ለዚህ ዓይነቱ ግንኙነት ከሚኖራቸው መጋለጥ ከራሳቸው መንፈሳዊና አካላዊ ጥንካሬ ከባሕልና ከአስተዳደግ ልዩነት ወዘተ የተነሣ ነው ሆኖም ግን ብዙ ነገር ተቋቁመው ካለፉ በኋላ የፈተናው መጠን በሚቀንስበትና ወደ ጋብቻ በሚቃረቡበት ሰዓት ሳያገቡ ድንግልናን ማጣት ከሁሉ የበለጠ የሚያስቆጭ ነው ከሁሉ የሚያሳዝነው «ድንግልናዬን ያጣሁበትን መንገድ ምንም እንኳን በመንፈሳዊ ዓይን ሳየው ሥራዬ እጅግ ቢያስቆጨኝም በወቅቱ ግን ያን በማድረጌ ደስተኞ ነበርኩኝ በማለት ለመናገር የሚደፍሩ ጥቂቶች ብቻ መሆናቸው ነው ምክንያቱም የብዙዎች ሰዎች ድንግልና ማጣት በአንድ ወገን ጫናና ፍላጎት ብቻ የተፈጸመ ከመሆኑም በላይ በቦታ ዐቅም እንኳን ጎንን ማሳረፊያ በሌለበት በየሜዳውና በየፈፋው በአጥር ጥግና በመኪና ውስጥ በፊልም ቤት በምግብ ማብሰያና በመጸዳጃ ቤት በየትምህርት ተቋማት ማደሪያዎች በቢሮዎችና በየኮሪደሩ በድብደባ በጉተታና በልዩ ልዩ መንገድ የተፈጸሙ በመሆናቸው ነው ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ በምንም ዓይነት ምቾት ቢሆን ድንግልናን ያህል ነገር ከጋብቻ ውጭ ማጣት የሚያሳዝን ነገር ቢሆንም በዚህ መልኩ መሆኑ ደግሞ ሲታሰብ እንኳን ይዘገንናል ከዚህ በታች ድንግልናን ለማጣት የሚዳርጉ ወሳኝ ወቀቶች ቦታዎችና ሁኔታዎች ተከዘርዝረዋል የተነሠት ነጥቦች አብዛኞቹ አውነተኛ ታሪኮች ናቸው ሆኖም ታሪክ ራሱን ይደግማል» የወጣቶች ሕይወት እንደሚባለው እነቪህ ለዎች በተጓኩዙበችና በትዱጹበች የስሕተት ጐዳና የሚሯሯጡ ብዙ ሰዎች ዛሬም ይገኛሉፈ ብልህ ሰው ከሰው ጉዳት ብዙ ይማራል በራስ ላይ ክፉ ነገር ሳይደርስ በሌሎች ከደረሰ ጉዳት መማር ታላቅ ዕድል ነው ሀ ብዙዎች ክብረ ድንግልናቸውን ያጡበት መንገድ ተገድዶ መደፈር ነው ይህ ጉዳይ በሀገር አቀፍ ደረጃ ዐቢይ መነጋገሪያ እየሆነ ከመጣ ዘመናትን አስቆጥሯል በመጽሐፍ ቅዱስም ስለ አስገድዶ መድፈር ተጽፏል በወቅቱ በደፋሪነት የሚታወተው ወንድ ተደፋሪዋ ደግሞ ሴት በመሆኗ ደፋሪው ስለሚገባው ቅጣት ተደፋሪዋ ማድረግ ስላለባት ነገር በዝርዝር ተጽፎ ነበር ዘዳ እንደ ሥርዓተ ኦሪት ከሆነ ተደፋሪዋ ሴት ድርጊቱን መቃወሟ የሚታወቀው ቢያንስ «መጮኽ በሚቻላት ጊዜ ሁሉ «መጮኽ» ከቻለች ብቻ ነበርጃ ይህ ካልሆነ ግን በድርጊቱ አእንደተስማማች ይቆጠርና ከደፋሪዋ ጋር እርሷም አብራ በድንጋይ ትወገር ነበር ለምን ቢባል «በከተማ ውስጥ ሳለች አልጮኸችምና» በማለት ቅዱስ መጽሐፍና መልስ ይሰጠናል ዘዳ ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓት የሚያስተምረው ከመደፈር ለመዳን ሴቶች ክመጮኽ አንሥቶ በአለባበስ በድርጊት በቦታ ወንዶች ሥጋ አንዳየ አንበሳ በኃይል እንዲነሠባቸው ከማድረግ በመቆጠብ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ማድረግ እንዳለባቸው ነው መብቴ ነው» አያሉ እንደፈቀዱ መሆን ይቻል ይሆናል መብትሽ ከሰው በታች የሚያደርግሽ ከሆነ ምን ይረባሻል። ዓይነት ውርርድና ጨዋታ መቼም ቢሆን የሚያስፈልግ አይደለም ወደ ግል ሕይወትሽ የሚያመራ ይህን የመሰል ጨዋታ መሸሽ ይገባሻል ለማንም ድንግል ነኝ አትበይ እንዳውም ግድ መናገር ካስፈለገ ሁኔታውን አይቶ ድንግል አይደለሁም ማለት ሳይሻል አይቀርም ምክንያቱም ድንግል ነኝ በማለታቸው ብዙዎች ካላሰቡት ወጥመድ ውስጥ ገብተዋልና የሚያገባሽ ሆኖ ስለ አኗኗርሽ በግድ ማወቅ ከሚያሻው ሰው በቀር ለማንም ስለ ራስሽ ድንግል መሆንም ሆነ አለመሆን አታውሪ ብታወሪ ግን ለጊዜው ሊያኮራሽ ይችልይሆናል ዘግይቶ ግን ሳታዝኘ በት አትቀሪም ምክንያቱም ከድንግል ሴት ጋር መተኛት ንጹሕ መሥዋዕት የማቅረብን ያህል የሚያስደስታቸው ሰዎች ብቡ ናቸውና ስለዚህ ድንግል ነኝ በማለትሽ በራስሽ ላይ የፈተና ትብትብ ትሸከሚያለሽ ሰይጣንም ቢሆን ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ደናግላን ክብራቸውን ሲያጡለት ጻድቃንን ያስኮነነ ያህል እጅግ ደስ ይሰኛል ስለዚህ ለትዳር ያሰብሽው ሰውም ቢሆን እስከ ጋብቻ ድረስ ከሩካቤ ተጠብቆ መኖር እንደሚገባ የማያምን ሆኖ ካገኘቨበው ስለ ድንግልናሽ አታውሪለት ብዙ ካጠናሽውና መልካም ሰው ሆኖ ካገኘሸው አንቺ እንኳን ብትሰንፊ እርሱ ሊረዳሸ ይችላልና መጠንቀቅሽ እንዳለ ሆኖ አዒኗርሸን ቢያውቅ መልካም ነው ድንግል ሳይሆነ ድንግል ነኝ የወጣቶች ሕይወት ማለት ይትዳል አንጂ ድንግል ሆነው ድንግል መባል አይገባኝም ወይም አይደለሁም ማለት ምንም አይጉዳም » ኘኝ ድንግልና ማጓጓቱ አይቀርም ይልቁንም ድንግል የሆነ ሰው የበለጠ ድንግልን ይፈልጋልፎ ታዲያ እንዲህ ዓይነት ሰው ሆነህ ሳለ ተፈትሖ ያገኛት ድንግል ያልሆነች ሚስት ብታጭ ሕሊናህ ድንግል ወደ ሆነች ሌላ ሴት እንዳይሳብ መጠንቀቅ አለብህ መጀመሪያ ድንግል የሆነች ሴት ብታጭ መልካም ነበር ያ ካልሆነ ግን በያዝከው መጽናት አለብህ እንጂ ከሚስትህ ጋር ክብር በማጣት ለመተካከል ስትል ድንግልናህን ለሌላ አትስጥ ወይም ሌላ ድንግልን በመሻት አታመነዝር። በጭራሸ ይልቁኑም «ጥበቃውን ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን እያሉ ፈጣሪን ማመስገን ለሁሉም የሚገባ ነው ከተፈጥሮተ ሥጋ ተፈጥሮተ ነፍስ እንደሚበልጥ ከድንጋሌ ሥጋም ድንጋሌ ነፍስ ይበልጣል ታዲያ በሥጋ ድንግል መሆናችን ትፅቢትኖ ትምክህት ፈጥር የነፍስ ድንግልና እንዳይኖረን የሚያደርግ ከሆነ እግዚአብሔር ትሑት ሆነን የነፍስ ድንግልናችን እንዲጠበቅልን ለማድረግ የሥጋ ድንግልናችንን በማይረባ ምክንያት እንዲጠፋ ጥበቃውን ከእኛ የሚያርቅበት ገዜ አለ እግዚአብሔር «ትዕቢተኞችን ይቃወማልና ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣልና» ያዕፅ የሐሳዌ መሚሕ የሐሰተኛው ክርስቶስ እናት ከነገደ ዳን የተወለደች ናት የሐሰት ነቢያት «በድንግልና ፀንሰሽ በድንግልና ትወልጃለሽ እያሉ ትንቢት ይናገሩላታል ለጊዜው ድንጋሌ ሥጋ ነበራትና ትፅቢት ያድርባታል ከዚያ በኋላም ከመቃብረ አረሚ የአረማዊያን መቃብር ቆማ ስትጸልይ ከነገደ ዔሳው የተወለደ አንድ ዓይና ጎልማሳ ከወደ ምሥራቅ ይመጣና ከክብር ያሳንሳታል በዚህ ሙ መሙ ሙሙ ሙሙ ሕይወተ ወራዙት ሼ ፀንሳ ልዮ ተወልዳለች አንድ ጎግኩ መንስ ፕዕሪቢት አድሮባታልና በድንግልና ፀንሼ በድንግልና ወለድሁት ትላለች ልጂም ተወልዶ ሲያድግ አምልክ ነኝ ፈጣሪ ነኝ ማለት ይጀምራል ራእ ትርጓሜ ከላይ የተጠቀሰችው የሐሳዌ መሚሕ እናት ገና ለወደፊት የምትመጣ ናት ሆኖም ግን ትዕቢቷና ክፉ ግብሯ አስቀድሞ ታውቆ ተገልጧል ትዕቢቷና በድንግልናዋ መመካቷ ለመደፈር አበቃት ሰው ሲመካ ረድኤተ እግዚአብሔር ይለየዋል በዚህ ጊዜ ከላይ እንደ ተጠቀሰችው ሴት ለብዙ ክፉ ነገሮች ይጋለጣል አንችም አኅቴ ሁሉ በግብርዋ የሐሳዌ መሚሕ እናትን መምሰሏ ጥርጥር የለውም ኣመቤታችን ድንግል ማርያም ግን እጅግ የሚያስደንቅ ትሕትናን ተጐናጽፋ እናያታለን ትንቢተ ኢሳይያስን በምታነብበት ጊዜ እነሆ ድንግል ትፀንሳለች» ከሚለውን አንተጽ ስትደርስ «ኣምላክን ለመውለድ ለታደለች ለዚያች ሴት ከዘመንዋ በደረስኩና ወጥቼ ወርጄ ባገለገልኳት ትል ነበር እንጂ አኔ ብሆን ወይም ኦነ ነኝ አላለችም በዚህ ሐሳቧና ንግግሯ ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴው «ደብር ነባቢት በትሕትና በትሕትና የምትናገር ተራራ» በማለት አወድሷታል ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘረቡዕ አምሳያ ከሌለው ድንግልናና ንጽሕናዋ ጋር ይህን የመሰለ ትሕትና ይዛ በመገኘቷ «ወደ ትሑትበቃሌም ወደ ሚንቀጠቀጥ ሰው እመለክታለሁ ኢሳ በማለት የተናገረ አግዚአብሔር በድንግል ማርያም ማኅፀን አደረድንግል ማርያም ከትሕትናዋ ብዛት የሁሉን ፈጣሪ ከፀነሰች በኋላ እንኳን ስትጸልይ የባሪያውን ትሕትና በድንግልናሽ ብትመኪ ዕጣሽ ከዚህ የተለየ አይሆንም በድንግልናዋ የምትመካና ድንግል ሳትሆን «ድንግል ነኝ» እያለች የምትዋሽ ሴት የወጣቶች ሕይወት ተመልክቷልና» አለች አንጻ የእናቱን ትሕትና አላለችም መመካች ቢያስፈልግ ከድንግል ማርያም በቀር የሚያስመካ ድንግልና ያለው የሰው ዘር አልነበረም እርሷ ካልተመካች ሊመካ የሚችል ማን ይኖራል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact